Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በእውነት አፌን ከፈቼ ነው የሰማሁት ማነው እንደኔ የተመሰጠው የሚጥም ጨዋታ
demerne weda
Mekonen.yet.neh.tefah
Eleni አፍሸን ብቻ ነዉ የከፈትሸዉ አረጨሽም
@@ermiermi6541 🤔🤔😏
@@ermiermi6541 አይ ግዜ ምናለ መልካም,ነገር,ቢወጣን
ኑኑኑ ቅመሞች እናዳምጥ 2015 የወንዶች ነው እንድህ ወንዶችን አቅርብልን እኔማ የፍቅር ታሪክ ስሰማ ተመስጨ ነው የማዳምጠው ሀገራችንን ሠለም 🇪🇹ያድርግልን
ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤ፍትህ በወላጋ እንዲሁም በመላው ኢትዮጵያ ለሚሞቱ ንጹሐን ወገኖች ፍትህ 🥺🥺 ወደ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🥰🥰🥰🥰
የኔ።ጰራቅሊጦስ ሯ።ረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረሮሬሠጠከከከኸከረጨጨጭጬጬሠሰዝውረሤ. ሧጰ ጰ.
Amen
ለዝች አጭር እድሜ ለዝች ከንቱ ዓለም እድሜያችን ተመዞ ላንኖር ዘላለም በድንገት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን መልካም ጥሩ ይሁን ሁል ጊዜ ስራችንምSube may account
🥰🥰🥰
ደስ የሚለኝ አርቲስት ነው አይ የልጅነት ፍቅር በምንም ያልተበረዘ እኮ ጥርት ያለ ፍቅር በምንም የማይተካ
ይሄ ልጅ ይመቸኛል በጣም ጠፍተካል ግን❤❤😍😍
Allah yesetki tabaraki
አባቴ ያሁን ወድ ዛሬ አግኝቶህ ነገ አብርን ካላሰልፍን ይላል ደስ የሚል የፈቅር ታሪክ አላችሁ ማፍቅር እኮ ያሰደስታል ሰቃይ ስላለው ክሎት ቅሬታ አለኝ ምንአልባት ካነባባችሁት ሳፍትና ዉሃ ማቅርብ አለባችሁ አይነፋም እንደዚህ ያቀራርብ ትሪት ግድ ነው ክሎትትትትትትት
እውንት ንው ያራዳ ልጅ ሁሉም ቤቱ ንው ተክልዬ ደሞ ካሉ ምንም አይኮን ዋናው ጤና ንው መጨንቅ ምንም ዋጋ የለውም ጌታ ያለልንን ንው የምንኖርው ትክክል የሽገር ልጅ አንድ ንን አስተሳስባችን ትክክል ቤት ገዝቼ ምን ገዝቼ ምናምን የሚሉ እናውቃቸዋለን የአዲሳባ ልጅምኑም ብርቁ አይደለም👍👏🏽
Gini dimo idiloini sinaGigi kailititikimini manimi siGite yikilidibinaili yikitima liji kibiri Gairi sehoini more tiro niewi
ብዙም እንዲህ አይነት ጨዋታ ማዳመጥ ምርጫየም አልነበረም። እስከመጨረሻዉ ለማዳመጥም ትእግስት አልነበረኝም። ይህን ግኖ በተመስጦ ያዳመጥኩት፣ ዉብ ድንቅ የሆነ ማንነትን የሚተነትን የማይጠገብ ትረካ የሚመስል፣ ግን ፍጹም ቅንነት የተሞላበት አገላለጽ፣ ጨካኝ ልብ ያለዉን እንኳ ያራራል። ህይወት ጉዞ ከነለዛዉ🤝💐❤❤❤
ሶፍት እስኪ አቅርቡላቸው 😡😡😡😡 እንባቸውን በምን ያብሱ. የሰደበህ ሰው ግን አሁን ሲያይህ ያፍራል አንተ ግን አሁንም ወደ ፊት እንደነዚህ አይነት ሰዎች የምር ሰዎች ናቸው ወላሂ 100%
ኢትዮጽያ ሶፍት ዉድ ነዉ በጨርቁ ይበሰዉ😂😂
@@sabrinasabrina1837 ክፉ 😭😭😭😭
@@sabrinasabrina1837 😂😂😂😂በሳቅ
@@sabrinasabrina1837 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@@sabrinasabrina1837 😀😀😀😂👍
ጥሩ የፍቅር ግዚ ያ በሻይና በወክ ማድረግ የነበረ ፍቅር መቼም እይገኝም ዛሬ ሁሉ ሞልቶ ፍቅር እና ስላም የለም ወንድሜ ወደ ደሮ ትዝታ ወስድክኝ 😂😊
የሚገርም ታሪክ ነው በመጨረሻ ብታገባት አሪፍ ነበር
ውይ የፎንቃ ታሪክ አፌን ከፍቼነው የሰማሁት ያሳለፍኩት ስለሆነ😍
በጣም የምወደው የማደንቀው ልጅ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ጥርሱ ሲያምር🙆
ምኑ አያምርም እሺ?
@@kingcell9524 ቅናት ነዉ ውዴ ያምራል የጥቁር ቆንጆ
ሁሉም ነገሩ ያምራል ማሻ አላህ
@@Gdjfjnbd ጥያቄ ደግሞ መጠየቅ ቅናት ሆነ ሆ ሆ ሰው
@@kingcell9524 ቅናታም በጣም ያምራል
ዋዉዉዉ ሀይሉሻ የሚገርም ትህትና እና ማስተዋል ነዉ ያለህ በእዉነት በጣም አድናቂህ አክባሪህ ነኝ በጣም ነዉ የምድህ ከልቤ ተመስጬ እንደሰማሁ ሳይመስለኝ አለቀ ለወደፊት ራስህን ትዳር ይዘህ በዚህ ደግሜ እንደማይህ አምናለዉ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ይሄ የሚገርም የ90 ዎቹ የፍቅር ታሪክ ነው🤣🤣
የተክልየ ልጂ እደዉ የኸን እራስህ ላይ ያለዉን ሸክም እግዚአብሔር አምላክ ከፎ ይጣልልህ😍
🙈😅
Genuine የሆነ ልጅ በጣም ዘመናዊ👏👏👍
ፍትህ ለእማማ👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭ፍትህ ለንፁሃን ወገኖቻችን😭
ይሄ የፍቅር ታሪክ የኔም ታሪክ ነበር ለሱ ብዬ ብዙ መሰዋትነት ከፍያለሁ መጨረሻችን እደዚህ ዝብርቅርቁ ሊወጣ💔💔💔💔💔😭😭😭😭
አብሺሪ😥👐👐
አይዞን ለበጎ ነው ብለሽ እለፊው
እህህህ ለኸይር ነው ኢሽአሏህ አሏህ የተሻለ ነገር ይዞልሻል
እግዚአብሔር ይስጥህ አራዳ ምንጊዜም አራዳ ነዉ ከራሱ በላይ ለሌላዉ መድከም ነዉ እዉነት ጥሩ ልጅ ነህ ተባረክ
ግን ለምን እንደሆነ ባላውቅም በልጅነታችን እየተዋደድን ግን ያልተጋብነው?
የእኔና የባለቤቴ ታርክ ይመስላል እኛ ግን አልተለያየንም ወደ ውጭ ውስጄው እርፍ አልኩኝ አሁን 3ወልደናል እግዚአብሔር ይመስገን
@@kidstyicheneckulema matedale
ወገን ሶፍትና ውሃ አቅርቡ ይህን ያክል ሶፍት ውድ ነው እንዴ?,የኢትዮ ሚዲያዎች ችግር አለባቹህ😊አልጨነቅም የተክልዬ ልጅ ነኝ ኡፉፉፉፉፉ ተክልዬ ፍፃሜህን ያሳምርልክ ሀሳብክ ጠንካራ መሆንህን ያሳያል🥰🥰🥰
ፍትሕ በወለጋ በማንነታቸው ለሚጨፈጨፉ አማራዎች
ወንድሜ በጣም አከብርሀለው እወድሀለው ገና ብዙ እጠብቃለው ካንተ
ዋንድሜ አንተ ጥሩ ሰው ነህ ያቃራክ ትልቅ ነጋር ጌታን የግል አደኝ አድርጎ ተቀበል ኅይልዬ
ቆንጆ የፍቅር ላይፍ አሳልፈካል ያው ፈጣሪ ያለው ነው ሚሆነው እንዳለችክ አድርግ በፊልም ታሪካቹን አሳየን 🙏
ሀይሌ ክበርልን ሰለነበያት ያልከው ሁሉ እውነት ነው ከሰው መሆን ይቀድማል አባል አንዷ ነኝ ክብርን ወንድ አለም
ውይ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ አንተንና ቆሴን ሳይ ጆከርን ታስታውሱኛላችሁ
ይሄንን የመሰለ ፍቅር መስጠት ባትችሉ እባካችሁ አትግደሉን አትድፈሩን ከፎቅ አትወርውሩን እባካችሁ
ወንዶች ለፍቅር ዝቅ ሲሉ እንደተመረጡ ልዩ ሎተሪ እየመሰሉኝ ነው ግን ታማኝ አፍቃሪ የት ናቸውማለቴ 😔😔ሯጭ በፍቅር ሚነግዱ በዝተው ታማኞቹ አድራሻቸው ደበዘዘ ለማለት ያህል ነው🙈
ሀይልዬ 💝💝ምርጡ አራድዬ 💝ስላየውክ ደስ ብሎኛል ምርጥዬው አራዳው 💝💝💝💝
ሰላም ክሎታችን ጥሩ ትምረት ነው እናመሰግናለን ፍትህ ፍትህ በግፍ ለሚሰቃዩ
የዚ ዘመን ወንዶች ግን እየሄዳቹ ሴትን አፍቅሮ መለሶ ደሞ ወደመቃብሯ ማጣደፍ ይብቃ መኖር እንፈለረጋለን አትግደሉን NoMore
ይህ አርትስት ይመቸኛል ጎበዝ በርታ
Haile Asmelash ! We are proud of you ! You are a great Artist ...pls keep going on what you do ..👏👏👏👏
ምርጥ ሰው ለወገን ስለቆምክ እኛም እናመሠግናለን
ደራሲ መሆን ነበረብህ።እኔ ተሰጦ ቢኖረኝራሱ ታዋቂ መሆን አልፈልግም ምክንያቱም ነፃነቴን እወደዋለው
እንደ ምቶዳት ያሳብቅብሀል :: ህይወት እንደዚ ናት
ገና ዛሬ አየሁህ በደንብ እንዴት ነው ምታምረው ተመስጬ ነበር ያዳመጥኩህ
ውይ የሰፈሬ ልጅ ተክልዬ መክሀ ደናግል ያፈራችህ ነክ
*ክህሎቶች ከልብ እናመሰግናለን የአርቲስቶችን ታሪክ እያስደመጣችሁን ስለሆነ ነገርግን ሀይሌ ብትችሉ በትስማሙ ልጃችሁን አብራችሁ ሆናችሁ ብታሳድጉ ደስ ይለኛል ምክንያቱም ልጅ ከናት ካባቱ ጋ ተለያይቶ ሲኖር ለምራሉ ከባድ ነው*
ከሱኮ አይደለም የወደችው ከባለቤቱዋ ነው
@@hanayerdaw5798 ልጅ አለኝ ቤተሰብጋ ነው እኮ ያለው አሁን አብረን አይደለንም ሲል ከስዋ ነው የመሰለኝ
@@samritube645 አይደለም ውዴ አሁን ልጅ አላት ግን ከኔ አይደለም ነው ያለው
መወለድ ቀላል ነው ዋናው ተንከባክቦ ማሳደግ ነው ቤተሰብ አንተን አሳደጉ አይበቃም? ለጸጉርህ ከምትሰጠው ጊዜ ቀንሰህ ለልጅህ ....
This guy is very decent ! I hope he will find a decent person like him ! 🙏🙏🙏
አቤት ብትጋቡ የልጅነት ፍቅር እንዴት ደስ ይል ነበር አባትየው ትክክል ቢሆንም ፊት ለፊት ማወያየት ነበረበት አቅም ካለው ሊያቋቁማት ይችል ነበር አሁን ጥሩ ሕይወት ነው የገጠማት?
ትመቸኛለክ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነክ 🙏
ወይኔ 💝💝ስወድክ 💝በተለይ ጆከሩ ላይ ከጩቢቲ ጋር 💝💝
ሀይልዬ አንተ ደግ ሰው የሰው መሆን ይቀድማል ምርጥ
እኔም የመርካቶ ልጅ ነኝ በፍቅር ዙሪያ ታርሪክህ የኔም ታሪክ ነው ሲገርም የልጅነት ፍቅር ንፁህ እኮ ነው
አንድ ትምህርት ቤት ነው የተማርነው 😂እኔ አለመያም እድገት በስራም ተምሪያለሁ😍የትምህርት ቤት ላይፍ አይመለስ ነገር😥
አድገት በሰራ መቼም ማይረሳ ትምህርትቤት ናው
Ohhh ena degemo karamar new yetemarkut weeeeeee betam des yelal ye sefer liji mayet
እኔም አለም ማያ ነው የተማርኩት እንዳንተ እስኪ አለም ማያ የተማራችሁ እስኪ እንያችሁ✋
I was there in 1981 almost over 33 years ago time flies sweet memories remain 👌
@@tenkerze9335 እኔ እንኳን 15 አመት ይሆነኛል እዛ ከተማርኩ
በአንገቱ ማዕተብ አለው ፀጉሩን ይቆረጥ የአባችንን ትምህርት ይስማ አዳረሱት
የሚገርም ታሪክ ነው መልካም ሰው
እኔ ስለፍቅር ከተወራ እባየን መቆጣጠር ያቅተኛል ምን ሁኘ ነው 😭😭😭
ሀይልየ ምርጥ ሰው😍😍 መልካም ሰው
ግን ለምንድነው የልጅነት ፍቅር ለምንዲነዉ ማይሳካዉ ደሞኮ መፈቃቀሩ ጉድ ነበር
ሰላም ለቤትችሁ አዲሰ ነኝ ግን ሞት አይቅር አህቴችን አጥረት ነበዬ አላህ ጀነትል ፍረድሰ ይወቅሸ እማ በጣም ያማል ቤተሰብ አላህ የሰብር ውሀ ያጣችሁ 😭😭😭😭 እማ አላህ ይሰብርሸ እንድሁም ጓደኛች አላህ ጥንክሮውን ይሰጥችሁ እህቴች አላህይ ሰብርሁ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የሀገሬ ሰውወንድማችን አይዞህ ላንተ የተሻለ ነገር አለ ወይ ፍቅር ቢያንስ አንዴ ቤተሰብ ከማይወድ ሰው ጋር ገጥመን በዚህ የፍቅር መንገድ አልፈናል😀😍
የኛ ውድ አለመጨናነቅህ ጥሩ ነው ዋናው ጤና ነው ።ላይፉ ያልተበላሸበት የለም ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን
ሕግን በመጠበቅ ሰው ሊጸድቅ አይችልም ጽድቃችን ቅድስናችን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። በእምነት በጸጋ ድናችሗል ይሄም የእግዚአብሔር ስጦታ እንጂ ከእናንተ የሆነ አይደለም ይላል ቃሉ ሰው ሕግን ጠብቆ ቢጸድቅ ኖሮ ኢየሱስ ክርስቶስ መሞት ለምን አስፈለገው??? መጽደቅ የምንችለው በእግዚአብሔር ልጅ ስናምን ብቻ ነው ተፈጸመ
ሰላም ፍቅር አድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን ፍትህ በየቦታዉ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
I love the story 😍😍😍 yemerkato Lejoch endi nan❤️❤️❤️ this is the true love story big hug brother God bless you 🙏🙏
ይሄን ልጅ እወደዋለሁ አሁን ደግሞ ባሰብኝ
አረ ወገን ሶፍት እንገዳ አቅርባቹ ሶፍት እና ውሃ ግድ ነው 🙄 ሃይልዬ😔😓
በክፍል or በምዕራፍ ቢቀጥል የሚያሰኝ ጭዊዌ ነበረ ያራድዬ ልጅ ይመችህ
ግን ይቃርታ ሁሉም የኢትዮጵያን ህዝብ አላህ መልካም ሰረችሁ ይቅባልችሁ ሁሉም ታሳክቴ ነበር ግን ወደመይቅራው አለም ሂደች አላህ ሁሉችን ዱዒ እንዳርግልታ
የናተ አይነቱን አላህ ለኢትኦጵያ ያብዛላት
ስሙን ሳላውቀው ድሮም ይመቸኝ ነበር አሁን የበለጠ ተመቸኝ አሪፍ ፕሮግራም ነው::
እሰኪ ልሰማና እኮምታለሁ😢😢
ሀይልዬ❤ ፍቅር መሰናክል ይበዛበታል አብራቸው ብትኖሩ ጥሩ ነበር 😁
ኃይሌ ከድሮ ፍቅረኛህ ጋር ውሥጥህ ያለውን ነገር በደንብ መርምር
ጥርሱ 🔥🔥🔥
ይኽን ሰዉየ🙈 ዉይይ ስፈራዉ ነበር 🙄😂ክፉ ሆኖ ሲሰራ ይችልበታል አይዞህ አታልቅስ ግን ይኽን ሰሞን ይኸን ዩትብ አርቲስቶች ጓበኙት እሳ በርቱ ለሁሉሞ
wowwwwwwwwwwwww mekodeyeeeeeee sewedehhhhh eko beka kalate yelegem i wish i want to listen this interview nice Respect u Haileshaa
ፍቅር ከባድ ነው እኔም የአራት አመት ፍቅረኛዬን ከነ ክብሯ ነው የተለዬኋትአሁንም ድረስ አፈቅራታለሁበእሷ አንፃር እያዬኋቸው መሰለኝ ሴቶችን ቀርቤ ቆይታዬ አጭር ነውየእሷ ቤተሰቦች ግን የስራቸውን ይስጣቸው
ኣይዞህ ወይድሜ ላንተ ስላልተፃፈች ነው
@@Alem917 እሽ ውዴግን የሚወዱትን መለዬት ከባድ ነውአግብታ እንኳ ከውስጤ ላወጣት አልቻልኩምብቻ አልሀምዱሊላህ ጤናዋን ሰላም ነችልኝ የሚወዱት ሰው ሰላም ሁኖ ከማዬት በላይ የሚያስደስት ነገር ምን የለምትዳሯን ያጣፍጥላት
Kkkk hiwot endih'nat, enem ye'8 amet fkrien bemay reba neger teleyayn😓😓 ena kebad new.
መለያየት የሚባል ነገር ባይኖር 😌😌😌
የኔ ውድ ልጅነት ከባድ ነው አይዞህ
እዉይ ዝቖልዓ ክፈትዎ መዓትየወዲሹቕ'ዩ። ኣጆኻ በርትዕ ካባኻ ብዙሕየ ዝጽበ መኮዴ ሓወይ
ምንም የሚጎልህ የለም ከጸጉር ውጪ ።በናትህ ተቆረጠው
እግዚአብሔር ይመስገን ፡ ተባረክ ፡
ቆንጅዬ ባሪያ ነው እሽኩርሚሚቴ መጣ እስቲ ስልኩን ጀባ በሉኝ❤
ሐይሌ ምርጥ አክተር ነህ በርታ ግን ጠፍተሀል
It was best interview that has soul.
ፍትህ ለወለጋ ወገኖቻችን😥
Wendeme yasebekew hulu yesakaleh 🙏 betam dess yemetelege artist.
አይ ትወዳታለህ አውንም አ 😂😂አይንህ ለይ ይለያል
የኔ ወንድም ተሳቀህ ብቻ ደስ ይላል
Kihlot gin soft megiza egna enigzalachihu...liju enibawun be eju enedet siterig zim bilachihu tayalachihu?!
ቀረፃው ምደንነው ሁሉም አንደ አይነት ሁሉም አረ ደምፅ ያንሰዋል አረ ሁሁ
እውነትህን ነው የተክልዬ ልጆች ጭንቀት አንወድም
ሳቅ አታብዛ ጥርስህን እያየሁ መልክቱን ማዳመጥ አልቻልኩም
ከከከከከከከከ ጥቁር ሰዉጥርሱ ያምራል
Lel neber
What a speech 😍
የፍቅር ታሪክህ ይመስጣል
Very interesting interview. Great personality.
ጠፍተካል ሀይልዬ ስውደዉ እኮ
የወንድ ልጅ እረጅም ፀጉር አያምርም ተቆረጠው እሽ
ሲገርም እንዲ ያበደ ፍቅር አሳልፌ ተለየው ዛሬ ሁለታችንም የየራሳችንን አለም ሰራን እኔም በሰው ሀገር ይሌላ ሀገር ዜጋ አግብቼ እኖራለው ።ሂወት እንደዚህ ነው
ባጋሌ አገባሽደ? ህህ
@@ወሎየነኝ-በ7ቐ ሸሌ ስው ሁሉ እንድንችል መሰለሽ እርካሽ
@@ayacell1360 ብርግድ እና ምን አባሽ አልከሰከሰሽ ከባጋሌጋ እኔ ባጋሌ ቢጠበስም አይሸተኝ ዝርክርክ
@@ወሎየነኝ-በ7ቐ እኔምልሽ ምን ፍጥረት ነሽ ሰው ሁሉ እንዳንች ባንጋሊ ብቻ የሚወደው ለምን መሰለሽ
@@ወሎየነኝ-በ7ቐ 😀 ምን አጋጥሞሺ ነው እናቱ ባንጋኒ ብቻ ነው እንዴ በአለም ላይ ያለው ደሞ የሂወት አጋጣሚዎች ብዙ ናቸው በዛ መሀል መዋደድና መጋባት ያለ ነው ዘረኛ አትሁኚ
ውይ አታልቅስ የነረ ቆንጆ😘
Min ayinet wend NW yalw bahunu gize? Besimèt yemigeza, yewutidirina yewendinet siltena yasfeligal. Sèt wondawond NW attract yemiyadergat.
ሁሉም ከሚወደው ከሚያልመው ሠው ጋር ቢኖር ምን አለበት
Amazing interview history
በእውነት አፌን ከፈቼ ነው የሰማሁት ማነው እንደኔ የተመሰጠው የሚጥም ጨዋታ
demerne weda
Mekonen.yet.neh.tefah
Eleni አፍሸን ብቻ ነዉ የከፈትሸዉ አረጨሽም
@@ermiermi6541 🤔🤔😏
@@ermiermi6541 አይ ግዜ ምናለ መልካም,ነገር,ቢወጣን
ኑኑኑ ቅመሞች እናዳምጥ 2015 የወንዶች ነው እንድህ ወንዶችን አቅርብልን እኔማ የፍቅር ታሪክ ስሰማ ተመስጨ ነው የማዳምጠው ሀገራችንን ሠለም 🇪🇹ያድርግልን
ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤ፍትህ በወላጋ እንዲሁም በመላው ኢትዮጵያ ለሚሞቱ ንጹሐን ወገኖች ፍትህ 🥺🥺 ወደ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🥰🥰🥰🥰
የኔ
።ጰራቅሊጦስ ሯ።ረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረሮሬሠጠከከከኸከረጨጨጭጬጬሠሰዝውረሤ. ሧጰ ጰ.
Amen
ለዝች አጭር እድሜ ለዝች ከንቱ ዓለም
እድሜያችን ተመዞ ላንኖር ዘላለም
በድንገት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን
መልካም ጥሩ ይሁን ሁል ጊዜ ስራችንም
Sube may account
🥰🥰🥰
ደስ የሚለኝ አርቲስት ነው አይ የልጅነት ፍቅር በምንም ያልተበረዘ እኮ ጥርት ያለ ፍቅር በምንም የማይተካ
ይሄ ልጅ ይመቸኛል በጣም ጠፍተካል ግን❤❤😍😍
Allah yesetki tabaraki
አባቴ ያሁን ወድ ዛሬ አግኝቶህ ነገ አብርን ካላሰልፍን ይላል ደስ የሚል የፈቅር ታሪክ አላችሁ ማፍቅር እኮ ያሰደስታል ሰቃይ ስላለው ክሎት ቅሬታ አለኝ ምንአልባት ካነባባችሁት ሳፍትና ዉሃ ማቅርብ አለባችሁ አይነፋም እንደዚህ ያቀራርብ ትሪት ግድ ነው ክሎትትትትትትት
እውንት ንው ያራዳ ልጅ ሁሉም ቤቱ ንው ተክልዬ ደሞ ካሉ ምንም አይኮን ዋናው ጤና ንው መጨንቅ ምንም ዋጋ የለውም ጌታ ያለልንን ንው የምንኖርው ትክክል የሽገር ልጅ አንድ ንን አስተሳስባችን ትክክል ቤት ገዝቼ ምን ገዝቼ ምናምን የሚሉ እናውቃቸዋለን የአዲሳባ ልጅምኑም ብርቁ አይደለም👍👏🏽
Gini dimo idiloini sinaGigi kailititikimini manimi siGite yikilidibinaili yikitima liji kibiri Gairi sehoini more tiro niewi
ብዙም እንዲህ አይነት ጨዋታ ማዳመጥ ምርጫየም አልነበረም። እስከመጨረሻዉ ለማዳመጥም ትእግስት አልነበረኝም። ይህን ግኖ በተመስጦ ያዳመጥኩት፣ ዉብ ድንቅ የሆነ ማንነትን የሚተነትን የማይጠገብ ትረካ የሚመስል፣ ግን ፍጹም ቅንነት የተሞላበት አገላለጽ፣ ጨካኝ ልብ ያለዉን እንኳ ያራራል። ህይወት ጉዞ ከነለዛዉ🤝💐❤❤❤
ሶፍት እስኪ አቅርቡላቸው 😡😡😡😡 እንባቸውን በምን ያብሱ. የሰደበህ ሰው ግን አሁን ሲያይህ ያፍራል አንተ ግን አሁንም ወደ ፊት እንደነዚህ አይነት ሰዎች የምር ሰዎች ናቸው ወላሂ 100%
ኢትዮጽያ ሶፍት ዉድ ነዉ በጨርቁ ይበሰዉ😂😂
@@sabrinasabrina1837 ክፉ 😭😭😭😭
@@sabrinasabrina1837 😂😂😂😂በሳቅ
@@sabrinasabrina1837 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@@sabrinasabrina1837 😀😀😀😂👍
ጥሩ የፍቅር ግዚ ያ በሻይና በወክ ማድረግ የነበረ ፍቅር መቼም እይገኝም ዛሬ ሁሉ ሞልቶ ፍቅር እና ስላም የለም ወንድሜ ወደ ደሮ ትዝታ ወስድክኝ 😂😊
የሚገርም ታሪክ ነው በመጨረሻ ብታገባት አሪፍ ነበር
ውይ የፎንቃ ታሪክ አፌን ከፍቼነው የሰማሁት ያሳለፍኩት ስለሆነ😍
በጣም የምወደው የማደንቀው ልጅ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ጥርሱ ሲያምር🙆
ምኑ አያምርም እሺ?
@@kingcell9524 ቅናት ነዉ ውዴ ያምራል የጥቁር ቆንጆ
ሁሉም ነገሩ ያምራል ማሻ አላህ
@@Gdjfjnbd ጥያቄ ደግሞ መጠየቅ ቅናት ሆነ ሆ ሆ ሰው
@@kingcell9524 ቅናታም በጣም ያምራል
ዋዉዉዉ ሀይሉሻ የሚገርም ትህትና እና ማስተዋል ነዉ ያለህ በእዉነት በጣም አድናቂህ አክባሪህ ነኝ በጣም ነዉ የምድህ ከልቤ ተመስጬ እንደሰማሁ ሳይመስለኝ አለቀ ለወደፊት ራስህን ትዳር ይዘህ በዚህ ደግሜ እንደማይህ አምናለዉ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ይሄ የሚገርም የ90 ዎቹ የፍቅር ታሪክ ነው🤣🤣
የተክልየ ልጂ እደዉ የኸን እራስህ ላይ ያለዉን ሸክም እግዚአብሔር አምላክ ከፎ ይጣልልህ😍
🙈😅
Genuine የሆነ ልጅ በጣም ዘመናዊ👏👏👍
ፍትህ ለእማማ👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭ፍትህ ለንፁሃን ወገኖቻችን😭
ይሄ የፍቅር ታሪክ የኔም ታሪክ ነበር ለሱ ብዬ ብዙ መሰዋትነት ከፍያለሁ መጨረሻችን እደዚህ ዝብርቅርቁ ሊወጣ💔💔💔💔💔😭😭😭😭
አብሺሪ😥👐👐
አይዞን ለበጎ ነው ብለሽ እለፊው
እህህህ ለኸይር ነው ኢሽአሏህ አሏህ የተሻለ ነገር ይዞልሻል
እግዚአብሔር ይስጥህ አራዳ ምንጊዜም አራዳ ነዉ ከራሱ በላይ ለሌላዉ መድከም ነዉ እዉነት ጥሩ ልጅ ነህ ተባረክ
ግን ለምን እንደሆነ ባላውቅም በልጅነታችን እየተዋደድን ግን ያልተጋብነው?
የእኔና የባለቤቴ ታርክ ይመስላል እኛ ግን አልተለያየንም ወደ ውጭ ውስጄው እርፍ አልኩኝ አሁን 3ወልደናል እግዚአብሔር ይመስገን
@@kidstyicheneckulema matedale
ወገን ሶፍትና ውሃ አቅርቡ ይህን ያክል ሶፍት ውድ ነው እንዴ?,የኢትዮ ሚዲያዎች ችግር አለባቹህ😊አልጨነቅም የተክልዬ ልጅ ነኝ ኡፉፉፉፉፉ ተክልዬ ፍፃሜህን ያሳምርልክ ሀሳብክ ጠንካራ መሆንህን ያሳያል🥰🥰🥰
ፍትሕ በወለጋ በማንነታቸው ለሚጨፈጨፉ አማራዎች
ወንድሜ በጣም አከብርሀለው እወድሀለው ገና ብዙ እጠብቃለው ካንተ
ዋንድሜ አንተ ጥሩ ሰው ነህ ያቃራክ ትልቅ ነጋር ጌታን የግል አደኝ አድርጎ ተቀበል ኅይልዬ
ቆንጆ የፍቅር ላይፍ አሳልፈካል ያው ፈጣሪ ያለው ነው ሚሆነው እንዳለችክ አድርግ በፊልም ታሪካቹን አሳየን 🙏
ሀይሌ ክበርልን ሰለነበያት ያልከው ሁሉ እውነት ነው ከሰው መሆን ይቀድማል አባል አንዷ ነኝ ክብርን ወንድ አለም
ውይ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ አንተንና ቆሴን ሳይ ጆከርን ታስታውሱኛላችሁ
ይሄንን የመሰለ ፍቅር መስጠት ባትችሉ እባካችሁ አትግደሉን አትድፈሩን ከፎቅ አትወርውሩን እባካችሁ
ወንዶች ለፍቅር ዝቅ ሲሉ እንደተመረጡ ልዩ ሎተሪ እየመሰሉኝ ነው ግን ታማኝ አፍቃሪ የት ናቸውማለቴ 😔😔ሯጭ በፍቅር ሚነግዱ በዝተው ታማኞቹ አድራሻቸው ደበዘዘ ለማለት ያህል ነው🙈
ሀይልዬ 💝💝ምርጡ አራድዬ 💝ስላየውክ ደስ ብሎኛል ምርጥዬው አራዳው 💝💝💝💝
ሰላም ክሎታችን ጥሩ ትምረት ነው እናመሰግናለን ፍትህ ፍትህ በግፍ ለሚሰቃዩ
የዚ ዘመን ወንዶች ግን እየሄዳቹ ሴትን አፍቅሮ መለሶ ደሞ ወደመቃብሯ ማጣደፍ ይብቃ መኖር እንፈለረጋለን አትግደሉን NoMore
ይህ አርትስት ይመቸኛል ጎበዝ በርታ
Haile Asmelash ! We are proud of you ! You are a great Artist ...pls keep going on what you do ..👏👏👏👏
ምርጥ ሰው ለወገን ስለቆምክ እኛም እናመሠግናለን
ደራሲ መሆን ነበረብህ።እኔ ተሰጦ ቢኖረኝራሱ ታዋቂ መሆን አልፈልግም ምክንያቱም ነፃነቴን እወደዋለው
እንደ ምቶዳት ያሳብቅብሀል :: ህይወት እንደዚ ናት
ገና ዛሬ አየሁህ በደንብ እንዴት ነው ምታምረው ተመስጬ ነበር ያዳመጥኩህ
ውይ የሰፈሬ ልጅ ተክልዬ መክሀ ደናግል ያፈራችህ ነክ
*ክህሎቶች ከልብ እናመሰግናለን የአርቲስቶችን ታሪክ እያስደመጣችሁን ስለሆነ ነገርግን ሀይሌ ብትችሉ በትስማሙ ልጃችሁን አብራችሁ ሆናችሁ ብታሳድጉ ደስ ይለኛል ምክንያቱም ልጅ ከናት ካባቱ ጋ ተለያይቶ ሲኖር ለምራሉ ከባድ ነው*
ከሱኮ አይደለም የወደችው ከባለቤቱዋ ነው
@@hanayerdaw5798 ልጅ አለኝ ቤተሰብጋ ነው እኮ ያለው አሁን አብረን አይደለንም ሲል ከስዋ ነው የመሰለኝ
@@samritube645 አይደለም ውዴ አሁን ልጅ አላት ግን ከኔ አይደለም ነው ያለው
መወለድ ቀላል ነው ዋናው ተንከባክቦ ማሳደግ ነው ቤተሰብ አንተን አሳደጉ አይበቃም? ለጸጉርህ ከምትሰጠው ጊዜ ቀንሰህ ለልጅህ ....
This guy is very decent ! I hope he will find a decent person like him ! 🙏🙏🙏
አቤት ብትጋቡ የልጅነት ፍቅር እንዴት ደስ ይል ነበር አባትየው ትክክል ቢሆንም ፊት ለፊት ማወያየት ነበረበት አቅም ካለው ሊያቋቁማት ይችል ነበር አሁን ጥሩ ሕይወት ነው የገጠማት?
ትመቸኛለክ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነክ 🙏
ወይኔ 💝💝ስወድክ 💝በተለይ ጆከሩ ላይ ከጩቢቲ ጋር 💝💝
ሀይልዬ አንተ ደግ ሰው የሰው መሆን ይቀድማል ምርጥ
እኔም የመርካቶ ልጅ ነኝ በፍቅር ዙሪያ ታርሪክህ የኔም ታሪክ ነው ሲገርም የልጅነት ፍቅር ንፁህ እኮ ነው
አንድ ትምህርት ቤት ነው የተማርነው 😂እኔ አለመያም እድገት በስራም ተምሪያለሁ😍የትምህርት ቤት ላይፍ አይመለስ ነገር😥
አድገት በሰራ መቼም ማይረሳ ትምህርትቤት ናው
Ohhh ena degemo karamar new yetemarkut weeeeeee betam des yelal ye sefer liji mayet
እኔም አለም ማያ ነው የተማርኩት እንዳንተ እስኪ አለም ማያ የተማራችሁ እስኪ እንያችሁ✋
I was there in 1981 almost over 33 years ago time flies sweet memories remain 👌
@@tenkerze9335 እኔ እንኳን 15 አመት ይሆነኛል እዛ ከተማርኩ
በአንገቱ ማዕተብ አለው ፀጉሩን ይቆረጥ የአባችንን ትምህርት ይስማ አዳረሱት
የሚገርም ታሪክ ነው መልካም ሰው
እኔ ስለፍቅር ከተወራ እባየን መቆጣጠር ያቅተኛል ምን ሁኘ ነው 😭😭😭
ሀይልየ ምርጥ ሰው😍😍 መልካም ሰው
ግን ለምንድነው የልጅነት ፍቅር ለምንዲነዉ ማይሳካዉ ደሞኮ መፈቃቀሩ ጉድ ነበር
ሰላም ለቤትችሁ አዲሰ ነኝ ግን ሞት አይቅር አህቴችን አጥረት ነበዬ አላህ ጀነትል ፍረድሰ ይወቅሸ እማ በጣም ያማል ቤተሰብ አላህ የሰብር ውሀ ያጣችሁ 😭😭😭😭 እማ አላህ ይሰብርሸ እንድሁም ጓደኛች አላህ ጥንክሮውን ይሰጥችሁ እህቴች አላህይ ሰብርሁ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የሀገሬ ሰው
ወንድማችን አይዞህ ላንተ የተሻለ ነገር አለ ወይ ፍቅር ቢያንስ አንዴ ቤተሰብ ከማይወድ ሰው ጋር ገጥመን በዚህ የፍቅር መንገድ አልፈናል😀😍
የኛ ውድ አለመጨናነቅህ ጥሩ ነው ዋናው ጤና ነው ።ላይፉ ያልተበላሸበት የለም ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን
ሕግን በመጠበቅ ሰው ሊጸድቅ አይችልም ጽድቃችን ቅድስናችን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። በእምነት በጸጋ ድናችሗል ይሄም የእግዚአብሔር ስጦታ እንጂ ከእናንተ የሆነ አይደለም ይላል ቃሉ ሰው ሕግን ጠብቆ ቢጸድቅ ኖሮ ኢየሱስ ክርስቶስ መሞት ለምን አስፈለገው??? መጽደቅ የምንችለው በእግዚአብሔር ልጅ ስናምን ብቻ ነው ተፈጸመ
ሰላም ፍቅር አድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን ፍትህ በየቦታዉ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
I love the story 😍😍😍 yemerkato Lejoch endi nan❤️❤️❤️ this is the true love story big hug brother God bless you 🙏🙏
ይሄን ልጅ እወደዋለሁ አሁን ደግሞ ባሰብኝ
አረ ወገን ሶፍት እንገዳ አቅርባቹ ሶፍት እና ውሃ ግድ ነው 🙄 ሃይልዬ😔😓
በክፍል or በምዕራፍ ቢቀጥል የሚያሰኝ ጭዊዌ ነበረ
ያራድዬ ልጅ ይመችህ
ግን ይቃርታ ሁሉም የኢትዮጵያን ህዝብ አላህ መልካም ሰረችሁ ይቅባልችሁ ሁሉም ታሳክቴ ነበር ግን ወደመይቅራው አለም ሂደች አላህ ሁሉችን ዱዒ እንዳርግልታ
የናተ አይነቱን አላህ ለኢትኦጵያ ያብዛላት
ስሙን ሳላውቀው ድሮም ይመቸኝ ነበር አሁን የበለጠ ተመቸኝ አሪፍ ፕሮግራም ነው::
እሰኪ ልሰማና እኮምታለሁ😢😢
ሀይልዬ❤ ፍቅር መሰናክል ይበዛበታል አብራቸው ብትኖሩ ጥሩ ነበር 😁
ኃይሌ ከድሮ ፍቅረኛህ ጋር ውሥጥህ ያለውን ነገር በደንብ መርምር
ጥርሱ 🔥🔥🔥
ይኽን ሰዉየ🙈 ዉይይ ስፈራዉ ነበር 🙄😂ክፉ ሆኖ ሲሰራ ይችልበታል አይዞህ አታልቅስ ግን ይኽን ሰሞን ይኸን ዩትብ አርቲስቶች ጓበኙት እሳ በርቱ ለሁሉሞ
wowwwwwwwwwwwww mekodeyeeeeeee sewedehhhhh eko beka kalate yelegem i wish i want to listen this interview nice Respect u Haileshaa
ፍቅር ከባድ ነው
እኔም የአራት አመት ፍቅረኛዬን ከነ ክብሯ ነው የተለዬኋት
አሁንም ድረስ አፈቅራታለሁ
በእሷ አንፃር እያዬኋቸው መሰለኝ ሴቶችን ቀርቤ ቆይታዬ አጭር ነው
የእሷ ቤተሰቦች ግን የስራቸውን ይስጣቸው
ኣይዞህ ወይድሜ ላንተ ስላልተፃፈች ነው
@@Alem917
እሽ ውዴ
ግን የሚወዱትን መለዬት ከባድ ነው
አግብታ እንኳ ከውስጤ ላወጣት አልቻልኩም
ብቻ አልሀምዱሊላህ ጤናዋን ሰላም ነችልኝ
የሚወዱት ሰው ሰላም ሁኖ ከማዬት በላይ የሚያስደስት ነገር ምን የለም
ትዳሯን ያጣፍጥላት
Kkkk hiwot endih'nat, enem ye'8 amet fkrien bemay reba neger teleyayn😓😓 ena kebad new.
መለያየት የሚባል ነገር ባይኖር 😌😌😌
የኔ ውድ ልጅነት ከባድ ነው አይዞህ
እዉይ ዝቖልዓ ክፈትዎ መዓትየ
ወዲሹቕ'ዩ። ኣጆኻ በርትዕ ካባኻ ብዙሕየ ዝጽበ መኮዴ ሓወይ
ምንም የሚጎልህ የለም ከጸጉር ውጪ ።በናትህ ተቆረጠው
እግዚአብሔር ይመስገን ፡ ተባረክ ፡
ቆንጅዬ ባሪያ ነው እሽኩርሚሚቴ መጣ እስቲ ስልኩን ጀባ በሉኝ❤
ሐይሌ ምርጥ አክተር ነህ በርታ ግን ጠፍተሀል
It was best interview that has soul.
ፍትህ ለወለጋ ወገኖቻችን😥
Wendeme yasebekew hulu yesakaleh 🙏 betam dess yemetelege artist.
አይ ትወዳታለህ አውንም አ 😂😂አይንህ ለይ ይለያል
የኔ ወንድም ተሳቀህ ብቻ ደስ ይላል
Kihlot gin soft megiza egna enigzalachihu...liju enibawun be eju enedet siterig zim bilachihu tayalachihu?!
ቀረፃው ምደንነው ሁሉም አንደ አይነት ሁሉም አረ ደምፅ ያንሰዋል አረ ሁሁ
እውነትህን ነው የተክልዬ ልጆች ጭንቀት አንወድም
ሳቅ አታብዛ ጥርስህን እያየሁ መልክቱን ማዳመጥ አልቻልኩም
ከከከከከከከከ ጥቁር ሰዉጥርሱ ያምራል
Lel neber
What a speech 😍
የፍቅር ታሪክህ ይመስጣል
Very interesting interview. Great personality.
ጠፍተካል ሀይልዬ ስውደዉ እኮ
የወንድ ልጅ እረጅም ፀጉር አያምርም ተቆረጠው እሽ
ሲገርም እንዲ ያበደ ፍቅር አሳልፌ ተለየው ዛሬ ሁለታችንም የየራሳችንን አለም ሰራን እኔም በሰው ሀገር ይሌላ ሀገር ዜጋ አግብቼ እኖራለው ።ሂወት እንደዚህ ነው
ባጋሌ አገባሽደ? ህህ
@@ወሎየነኝ-በ7ቐ ሸሌ ስው ሁሉ እንድንችል መሰለሽ እርካሽ
@@ayacell1360 ብርግድ እና ምን አባሽ አልከሰከሰሽ ከባጋሌጋ እኔ ባጋሌ ቢጠበስም አይሸተኝ ዝርክርክ
@@ወሎየነኝ-በ7ቐ እኔምልሽ ምን ፍጥረት ነሽ ሰው ሁሉ እንዳንች ባንጋሊ ብቻ የሚወደው ለምን መሰለሽ
@@ወሎየነኝ-በ7ቐ 😀 ምን አጋጥሞሺ ነው እናቱ ባንጋኒ ብቻ ነው እንዴ በአለም ላይ ያለው
ደሞ የሂወት አጋጣሚዎች ብዙ ናቸው
በዛ መሀል መዋደድና መጋባት ያለ ነው
ዘረኛ አትሁኚ