Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አባቴ ❤ልዩ ነው ሙሉ ቤታችን ውስጥ ሙሉ ልጆቹን የሚወድ እሱ ሳይመጣ ከተኛን እኳን የበላን አይመስለው አባቴ ልዩ ነው በዚች ምድር ላይ ጥሩ አባት እዳለ ሁሉ መጥፎም አባት አለ😢 ወዶች የማታሳድጉትን ልጅ አታስረግዙ እኛ ሴቶች ሰልፍ መውጣት አለብን
የኒም አባት ዝምብሎ ነዉ ግን አይመታኝም ለልጆቹ ግድ የለዉም
@@GhGh-xc8cu ቢወዳችሁ ነው ክፉ ፊትን ካላሳያችሁ ካልመታችሁ ብዙ አባቶች አሉ መውደዳቸው የማይናገሩ ልጆቸ እኔን ቢያጡ በራሳቸው ይቆማሉ የሚለውን ለማየት እናም በልቡ ለናተ ይጨነቅ ያስብ ይሆናል
😂
ሰልፍ😂 ያለችው ተመችቶኛልየኔ አባት ልዩ ነው እድሜና ጤና አላህ ይስጥልኝ ለሁሉም አባቶች ልዩ ቦታ አለኝ
እህቴ አንቺ ጎበዝ ጀግና ወጣት ነሽ ጌታ አምላክ በጷጋዉ ይጎብኝሽ የአንቺ ጥፋት በየትኛውም ሁኔታ አይታየኝም you are a victim በይቅርታ የተሞላሽ በዛ ሁሉ ስቃይ አልፈሽ ለዚህ ላበቃሽ አምላከ ምስጋና ይግባው በምችለው ለመርዳት እሞክራለሁ በርቺ እህቴ
መምህር ተስፋዬ የሚያስተምረውን ስሚ እህት አለም ጠላታችሁን እወቁ እና በፆም በፀሎት በስግደት በርቱ እስራታችሁ ይፈታል
ሰው በተፈትሮ እራሽናል ነው እንዲህ አይነት ሰው ግን መኖሩ በጣም ይገርማል በተለይ ቀኑ ሙሉ ክፉ መሆን
እራሱ በአጋንንት የሚሰቃይ እንደሆነ ሲናገር አልሸማሽም መተተኛ ጌታ ያስበው
ውይ ህፆኑ ሲይምር እመቤቴ ታሳድግልሽ አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው በርች እሺ❤❤❤❤❤
መልካም ሰው መሆን እንዴት መታደል ነው የኔ ናት ልጅሽን ያሳድግልሽ ሁላችንም በዚህ መንገድ አልፈናል ዝም ይሻላል ብለን ነው 😢😢
ወይ ጎድ በእውነቲ የኔ ታርክ ሌላ ቤትም አለ ይገርማል እግዚያብሄር ታርክን ይቀይራል ፀልይ እያለቀሰኩ የሰማሁት
Everyone enjoy the show
This is not a show! It’s true story 😂
YOU ARE NATURALLY GIFTED PSYCHOTHERAPIST AND COUNSELOR
Tebareki wondime zemenihi yibarikhi
yes my brother
@@godisgood2274 who told you that show is not a true story
ማንያዘዋል ተባረክ ምክርህ ዋው በጣም ያረካል እድሜህ ርዝም ይበል!
ሢመሥለኝ አባትየው የሠው ነፍስ ስላጠፋ አይምሮው ተነክቶነው ነፍስ ያጠፋ ሰው ለራሡም ለሠውም ሰላም አያሥብም😢
የኔ አባት የኔ ጀግና የኔ ንጉስ አባትዬ በጌታዬ እምላለሁ በልተን መጥገባችንን ሳያረጋግጥ አይበላም ማታ ስንተኛ ወላሂ በለሊት ከ5ጊዜ በላይ መቶ ትንፋሻችንንን አዳምጦ ነው ሚተኛው ከኔ እድሜ ቀንሶ ላንተ የኔ አባት❤❤
የኔምአባት ታመመንእንደሴት ያለቅሳል ወላሂ ግን አባቴን በጣምያመዋል
ሶስዬ ሶስና አውቃታለው አይዞሽ እህቴ ይሄም ያልፋል አቶ ከበደ አውቃቸዋለው sitayu እኮ እንደዚ አይመስሉም አቤት ለሰው siyaznu ልጅ ሲወዱ ለካ ለይምሰል ነዉ ሁሉቱንም በተለለያየ አጋጣሚ ነዉ የማውቃቸው ሶስዬ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ አይሻለው የምንወዳት ቅድስት አርሴማ ትልቅ ነገር ታደርግልሻለች አይዞሽ እህቴ
Enam awkatalew 😢😢😢😢
Betam neber yemeyasekayat astawsalew 😢😢😢😢
አንድ አንድ ሰወቺ ለውጪ ሰው በጣም ጥሩ ናቸው የተቸገረ ይረዳሉ ለተራበ ያበላሉ ለታመመ ያዝናሉ ለቤተሰብ ግን ሰላም አይሰጡም በሚገርም ሁኔታ ማመን እስኪያቅት
በጣም ይገርማል እኔም አንድ ቀን የምተነፍሱ አለ እግዚአብሔር የፈቀደ ቀን እታለሜ ከታራክሽ ስረዳ ይህ የአንቺ አባት ለእኔ ታናሽ ወንድሙ ነው የሚመስለው ። እኔም በወላጅ አባታ በጣም ተሰቃይቼ ሲመረኝ 15 አመቴ ነው የተሰደድኩት እኔም የደረጃ ተማሪ ነበርክ ከ9 ወደ 10 አልፌ ያውም እስከ 5 ባለው ደረጃ ያለፍኩት ።አላስተምር ብሎኝ ከ3ኛ ክፍል ጀምሬ እራሴን መቻል የጀመርኩ የሆቴል ቤት እንጀራ እየተሸከምኩ😢...አሁን ለአልፎልኛል ጥንካራም ሴት አርጎኛል ያሳለፍኩት መከራ እና አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ ሁሉንም በይቅርታ አሳልፊ ።ከትላንትና መልካም ብቻ አስቢ ።
100% አባትሽ የኋላ ታሪካቸው ውሰጥ ባህድ አምልኮ አለ።እንዳልሽው ጸሎት ቤት አለው እየጸለየ ትንሽ ድመት በኮርኒሰ ሰትመጣ ጨፍልቆ ገላት አልሽ ሰለዚህ በትክክል ጸሎት እንዳያረጉ የሚፈታተናቸው አጋንን ነው ።በጣም በርትተው መጸለይ አለባቸው ብቻቸውን አይደሉም አጋንንት ነው የሚፈራገጥባቸው።እግዚአብሔር ይገሰጸው ካልሆነ በቤት ውሰጥ ሐይማኖት ይከፋፍላል ሁላ ያሰታል ክፉ ነው ።ታገሉት ክፉ ሰይጣንን።
ዉይ ማንያዘዉ ተባረክ የልቤን ነዉ የተናገርከዉ ስለመንፈስም የገባኝ ስደት ስለመጣሁ ነዉ ስማር
ጎበዝ እናት ነሽ በርች እግዚአብሔር ይርዳሽ መከራወች ሲፈራረቁብን የምንበረታው የምንጠነክረው ነገር ይገርመኛል
እግዚአብሔር ይመስገን ይህችን ሰዓት ስላደረሰን የእኔ ቆንጆ ስታምሪ የሆንሽ ቆንጅዬ ድንቡሽ ያልሽ ነሽ እማ የሚገርምሽ የሆነ የዘጋባቹሁ ነገር ቤተክርስቲያን ሄዳቹሁ ፀሎት ብታደርጉ ጠጥቶ ሲመጣ ፀበል አምጥታቹሁ ብትደፍበት መልካም ነበር ለምን መሰለሽ አባታቹሁ በጣም ነው ሚወዳቹሁ በጣም ይወዳቹሃልግን ተቸግሮ ነው ወዶ አይደለም
አባቴ የኔ ኩሩ የኔ ዉድ አባቴ እኔ አንተ እንዴት አርጌ ላመስግንህ 🥹እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥህ :::እናት አባቴ ባዕድ አምልኮ ጨሌ እና አዉልያ ያዙ ተረከቡ ሲባሉ ለልጆቼ ሰይጣን አናወርስም ነው ያሉት 👉እህቴ እስኪ ገጠመኝ አዳምጭ የቤተሰቦችሽ ባዕድ አምልኮ ነው አንች ለግብር የሚያስመታሽ ::የመምህር ተስፋዬን ትምህርት አዳምጭ አንች ዳንኝ እህቴ ወንድሞችሽንም አድኝ ጠላትሽ ክፉ ዲያብሎስ ነው 😢
በእውነት አባቴ እናቴን የማመሰግንበት አንደበቴ በጣም ትንሽ ነው ምክንያቱም አሁን ከምሰማው ታሪክ ሁሉ ይርቃሉ ለኔ ብዙ ነገሮቸን ናቸው አሰብኩት😢😢 ፈጣሪ ሆይ እድሜ ዘመናቸውን በርግልኝ እኔም አባቴ ብዬ እምጦርበትን እድሜ ስጠኝ ክፉዬን አታሳያችው አይችሉትምና
የኔ ውድ አባቴ ሂወቴ ማርያምን በልተን የጠገብን የማይመስለው የሚሳሳልን አባት አለን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤አይዞሽ እህቴ ሁሉ ሰው አንድ አይነት አደለም እግዚአብሔር ማስተዋሉ ይስጣቸው😢😢😢
ምን አይነት አደገኛ,አስደንጋጭ እና አሳሳቢ ስቃይ ነው እግዚአብሔር ይገስጸው።
እኔ እኮ ዝም ብዬ ሳስበው 95% ወንዶች እውነት እኛ ሴቶች የወለደች እናት ናት ብዬ እጠራጠራለው ግን ለምን ይሄን ያክል ጭካኔ እራሷን አሳልፋ ለሰጠች ሴት ይሄን ያክል ጭካኔ ግን ደግሞ መቼም እንደዚህ የምታደርጉ ወንዶች ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ ።
Unet betam lemamen yekebdal
ጭካኔ በሴት አይብስም ብለሽ ነው......ለጥቅም ስትሉ ማንንም የምትክዱ
@@TibebuWeldu-zk5fo መካድና ለዲያቢሎስ መገበር አንድ አደለም
@@NETSANETFANTAYE-d6b mekaaden kellal yaregshew.meggeref yshalal ekko
@@TibebuWeldu-zk5fo በፍፁም ወንድ ልጅ ከመጀመሪ ጀምሮ ልቡ ገንዘቡ በተአምር አይገኝም ልጅ ሲመጣ ደግሞ ፈጣሪን አመስፍኖ እንደ አቅም መኖር ሲችል ሌላ ጭካኔ በመሀል ሳይፈልጉ ግን ፈልገው ላመጧቸው ልጆች ችግር ያማል በእውነት።
የኔ አባት የኔ መልካም አንተ ማለት እኮ ለኔ ልወለድ ገብቸ እስክወጣ በንብርክክ የሄድክ ነህ የኔ መልካም ኑርልኝ
ዉዱና ጀግናው ምርቱ አባቴ የእናትም የአባትም ፍቅር ሰተህ አሳደከን አንተን የመሰሉ ብዙ አባቶች አሉ ግን እኔእሱን ለመግለፅ አንዲትም ቃላት አላገኚለትም🌹 ብቻ እረጅም እድሜና ጤና ለአባቶች ይስጥልን!!!!::ማንየ አንተ በጣም ልዩ ወንድም ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታ
ማኔ የኔ አባት ፈጣሪ አምላክ በጥበቡ በሞገስ ያኑርህ
የባእድ አምልኮት ውጤት ነው ወዶ አደለም ክቻልሽ ጠበል ውሰጂው
በእዉነት የኔን ታሪክ ሰማሁት 😭😡 አለቀስኩ😢የኔ ዉድ አይዞሽ በርቺ
ትክክል ይቅርታ ትልቅ መድሀኒት ነው እኔ እናቴ አስቀይማኝ ለረጅም ግዜ ይቅርታ አላደርግም ብዬ ለረጅም ግዜ ተሰቃየው ስራ አይሳካልኝም በኑሮዬ ደስተኛ አልህንኩም ግን ከልቤ ይቅርታ ሳደረግ ዳንኩኝ ሰላሜን አገኘው ውስጤ ተረጋጋ። ግን ያን ስልሽ የሆንሽውን ነገር ትረሽዋለሽ ሳይሆን ወደጎን ትተሽው ወደፊት ተራመጅ አይዞሽ
ወንድማችን በርታልን እንወድሃለን እናከብርሃለን ።
በስማማም,ምን,አይነት,ጭካኔ,ነውግን,ጤነኛ,አይደለምአይዞሽ,እግዜብሄር,በሚያምር,ልጂ,ክሶሻልሲያምርርር❤❤❤❤❤❤
አላህ እንድህ አይነት አባት አለ አልሃምዱሊላህ አባቴ አንድም ቀን ገርፎኝ አያቅ አባ አላህ ይራህምህ የኔ ውድ አባት ሰብራቴ 💔🥺
የኔ አባት አላህ ይጠብቅልኝ ሁሌም አንዳይከፋኝ ቀን ከሌት ይለፋል 😢 ለነ ሲሉ ያልሆኑት የለም አባዬ ማሚ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ውለታችሁን እንድመልስ
ተባረክ ማልካም ምክር ክፍት ምግዜም ያጋንት ነው
እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ በእውነት በጣም ያሳዝናል አባትሽ እግዚአብሔር ምህርት ይስጠው ክፍ መንፍስ ያርቅለት
እፍፍፍ እህቴ የኔንና የህቶቼን የናቴን ታሪክነው የተናገርሽው የኔ አባት ከሱበላይ ምስጊን ፍቅር የሆነሰው የለም ግን ሁሌ ትንሽ ሲጠጣ እናቴን መደብደብ እኛን ማሰቃየት ነው ግን ደሞ በማግስቱ በጣም ምስጊነው እናም እየተሰቃየን አደግን ባእል ባይመጣ ደስታዬነበር በተለይ ከኔና ከናታጋ ጠብ የተለየሆነ እናም እኔበንዴት ጨጋራ መታመም ጀመርኩ ብዙግዜ አቺልጄአደለሽም እያለ ይሰድበኝነበር እኔደሞ ስካሩሲለቀው በማግስቱ በተቀመጠበት እዳባቴ ሳይሆን እደናቱሆዬ እመክረዋለሁ ስመክረው ምንም አይናገርም ግን በጠጣሰአት እዴት ብደፍሪኝነው አቺ እኔን የምመክሪው ይለኛል በዚሁሉውስጥ አእምሮዬ ተነካ ለቤተሰቤም ያለኝ ፍቅር ቀነሰ ታመምሁ እሱም ቀጠለ ግን እኔበስተመጨረሻ በባህር ወደስደት መጣሁ እህቶቼም አዷ አድሳባ አዷ ስደት ሁላችንም ተበታተንን አሁን እናቴና 11 አመት ወድሜናቸው ያሉት ግን አሁንም ይሰክራል እናቴን ይሰድባታል ብቻዋንም ስለሆነች እደፈለገው ያረጋል ግን እንትን ወዴት ልውሰዳት እናታችን ለኛስትል ያልሆነችው የለም ሁሉን ስድቡንም ዱላውንም ችላ አሳደገች ግን ጥለናት ሄድን ሳስበው አሁን ምነው አብሬ ከሷጋ ብሆንና የሷን ሲቃይ ለኔባረገው እላለሁ አሁን እኔበስደት በጭቀት ታምሜ እየተሰቃየሁ አለሁ ግን እናቴሁሌ ታሳስበኛለች ይህን ታሪክ በለቅሶነው ያየሁት ምክንያቱም የኔና ያቺታሪክ አድነው 💔😭አዴ ሀገር እያለሁ እነሱሲጣሉ መርዝስጠጣ ሰው ደርሶ አስጣለኝ እናም እሱበማግስቱ ስካሩሲለቀው ሲሰማ አለቀሰ😭እሚገርመው በጣም ይወደናል ግን ሲጠጣ በጣም ይቀየራል ተቤተክርስቲያን መልስ ትንሽ ከጠጣ በቃ ሲቃይ ነው እናአሁን ጨጓራበሽታ እና ጭቀት ተይዤ እብድ እብድ እያጫወተኝ ስራዬን እየሰራሁነው ግን አባቴን ምን ላርገው ማርያምን ከፅሁፍ ይልቅ ብተነፍሰው ብዬ ያመቅኩት ብዙ ስቃይ ስስጤ አለግን የማዋየው ሰው የለም ያለሁት ሳኡዲነው 💔💔💔😭
እህቴ ይሄ ሁሉ ያልፋል እግዘብሔር ይረዳሻል ። ነገር ግን እባክሽን ልጅሽን አባትሽ ጋር አንዳትተይ በንፁህ አእምሮ እንዲያድግልሽ።
ይገርማል ባባትሺ እድህአይነት መከራ አሣልፈሺ አቺ መልሠሺ ወድ ሥር መማደርሺ ራሡ ጀግናነሺ ልጂሺን አላህ ያሣድግልሺ
የኔ አባት ያለእናት ነው ያሳደገን ብዙ ዋጋ ከሎ እሂም አባት ነው
አሁንም ቢሆን ፀልይ የእኔ ቆንጆ ፀልይ ወጣትነሽ ለቤተሰቡ ሁሉ መዳን በአንቺ በኩል ይሆናል ስለዚህ በርትተሽ ፀልይ ሌላ ምንም አታስቢ ንገሪያት ለእናታችን ለድንግል ማርያም እኛ ማናውቃት እሷ ምታውቀን እናታችን እሷ ነች በደንብ ፀልይ
የኔን ቁስል ነው ግን ይቅርታ ብዬ እስካሁን እያደሙኝ ነው እራሳችን መርምሩ ንስሀ ግቡ ስላቸው እንደ እብድ ነው የሚያዩኝ ልጅነት ብሬ ባከነ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለቅዱስ ገብርኤል አለው🙏🙏🙏 አይዞሽ እህቴ እቤትሽ ውስጥ ፀሎት አድርግ ስገጂ ያምልኮ ስግደት ልጅሽንም አስቆርቢ በመጎስ ያሳድግልሽ❤❤❤
አቤቱ አባት ሆይ ይቅር በለን ማርንም በሀገራችን ላይ ያለውን መጥፎ ነ የጥላቻ መንፈሰ አንተው አጥፍልን 🙏
እህቴ እስክትመስይኝ በጣም ደንግጬ ነው እየሰማሁሽ ያለሁት ሰው እንዴት እንዲ አንድ አይነት ህይወት ይኖረዋል በተለይ እንዴት ፈጣሪ ሲክሰው ሰው አይለወጥም ስትይ ክው ነው ያልኩት ሁሌም የምለውል ነው ያልሽው እደውልልሻለው አይዞሽ
በጣም ይቅር ባይናቸዎ ሁለቱም እህታማሞች❤
የአላህ በየቤቱ ስትአይነት ጉድ አለ አባትየውግን ምንአይነት ሰይጣነው የኔውድ አባት አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ወላሂ አድቀን አደለም ሊስቄየን ይቅርና በሙሉ አይኑ አያየንምነበር በስስትነውየሚየን ተኝተን ከመጣ ቀስቅሶ በላችሁ እራታችሁነው የሚለን አልሀምዱሊላ 😢😢
አይዞሽ ውዴ በልጅሽ ታገኚዋለሽአኹንም ወጣት ነሽ በርቺ
አኡዝቢላህ 🙉🙉🙉🙉 ስህት አይነት አባት ሰለህ እናተህ ጥሩ ልጆች ስለሆናቹ ወላኢ እኔ በሆን ድሮ ገድህዬዋለሁ 🪓🗡️🪚⚰️ ማኔ እውነት ታሪኩን እየሰማኡ ውጤ እዴት እየተናደህድኩ መደለህ የጨረስኩት እኔ አባቴ አድህ ቀንህ አይደለም ምትህ ቁጣአ እኮን አያውቅም ዛሬ በይወት ቢኖርልኝ የኔ ደግህ አባት አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅ ሞተህም እወድአለሁ 🫶🫶🫶🫶🙏🙏🙏💔💔💔😭😭😭
በጣም የዋህ ነሽ አነችን እንደዛ አሰቃይቶ ያንችን ልጅ ወዶ የሚያሳድግ ከመሰለሽ ተሳስተሻለል እንደውም ከአባትሽ ማራቅ ይገበሻል :ሀገራችን ስንቱን ጨካኝ ተሸክማለች እስካሁን ያኖረሽአምላክ ልጅሽንይጠብቅልሽ:
የሰይጣን መንፈስ ነው እንዲህ የሚያደርገው እረ በስማም የባሰ አለ
ሰውዬው እኮ ወዶ አይደለም የተቆጣጠረው የአጋንንት መንፈስ ነው በልጆቹ ላይ እንዲጨክን ያደረገው ሰው በሰውነቱ ይህን ማድረግ ፈፅሞ አይችልም በህዝባችን ላይ የሚሰራ ማንኛውም የመናፍስት አሰራር በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይጠረግ የአማልክቶቻችሁ ብዛት ፃድቃኔ ገለመሌ ማስጣል አይችሉምከአንዱ ከእግዚአብሔር ልጅ ከኢየሱስ ክርስቶስ በስተቀር ይህ በራሱ ተፅእኖ ነው ወደ ወንጌል አዳኝ ወደ ሆነው ወደ ኢየሱስ ኑ!
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሕ።ማንያዘዋል ❤❤❤❤ blessed
ስንት አይነት ሰው አለ የኔስ አባቴ ሂወቴ ነው እንኳን ሊደበድበኝ ጭክን ያለስድብም አይሰድበኝም አባየ እወድሀለው ዘላለም ኑርልኝ
እግዚኦ ታሪኩ በጣም ይደንቃል የአባትሽ አስተዳደጉ ነው እንድህ ያደረገው መሰረቱ ነው ። እናትሽ ግን ትግስትዋ ይደንቃል የእናንተም እድገት በጣም አሳዛኝ ነው በከፊል ወንድሜ የሚሰራውን አይነት ነው አባትሽ የሰራው እኔ ይቅርታ ብየው እረዳዋለሁ ግን ማን ያዘዋል ወንድሜ ልንገርህ እኔም አንተ ጋር መጥቼ መማር አለብኝ እስካሁን ዱላ ጠልቼ የቀረሁት በወንድሜ ነው ።ዱላ ባይወደድም በልጅነቴ በደረሰብኝ መጥፎ ቅጣት ዱላ ይዞ ሰው ሳየው እሸሻለሁ ።ለካ እግዚአብሔር ጥበቃውን አድርጎልኝ እንጂ እስካሁን ገሎኝ ተረስቼ ነበር ለካ ወደው አይደለም እንድህ የሚያደርጉት ወደው አይደለም በጣም ንፈስ ውጊያ ነው💚💛❤👏😘
እውነት ከሆነ ይህ ታሪክ 😢እናትየው ናት በሽተኛ 😢😢😢
አይዞሽ የኔ እህቴ ለበጎ ነው አይዞሽ እግዚአብሔር አለ
ሱበሀን አላህ ስንት አይነት አባት አለ በአላ እህቴ አብሽር ያልፋል ለበጒ ነው አብሽሪ የኔ እህት
ስንት አይነት ክፉ ሰው አለ በመደሀኒአለም 😢😢😢😢😢😢
ይህ ክፉ መንፈስ ነው እህቴ በአባትሽ ከመቀየም በፊት መፍትሔ ፈልጊ አንች ጀግና ሴት ነሽ❤
ምን ጉድ ነው? አባቴ ብለሽ መጥራትሽ😮 የሰው ያለህ ያሰኘዋል ።
አይዞ እህት ሁሉም ነገር ያልፍል ❤ዬኔድድድ አባት ሽህ አመት ኑርልይ ያርብ
በስመአብ ይሄ መንፈስ ነው ጭካኔ ብቻ አይመስለኝም😭
😢😢😢ክፉ መንፈስ በየቤቱ ገብቶ ያምሰናል😢😢😢
Betekekel bedenb berachenen ankuakutual
የመጨከን ጥግ የለዉም አይዞሽ በርቺ ድምጽሽ በጣም በጣም ያምራል ጋዜጠኛ ሁኚ ወይም ዩቱፐ ስሪ አይዞሽ በረርቺ ቆንጆ ድምጽ ና አእምሮ አለች ጌታ ካንቺ ጋር. ይሁን
እባካቹ ክርስትያኖች የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ስሙኡኡኡኡኡኡ የመናፍስት አሰራር እወቁ እንዴት አባት በልጁ እንዲህ ይጨክናል እንዴት ያባቷን ፊት ማየት እንዳልቻለች ብቻ ብዙ ነገር አለ እባካችሁ ሳናውቅ በመናፍስት አሰራር የሰው እርግመት እየመሰለኝ ነው
የአላህ ስትአባትአለ ለኢላሀኢለላህ ወይኔአባየ አንድቀንሳይመታኛነዉያሳዴገኛ አልሀምዱሊላህ ስንታመምእንኳን አይተኛምነበር እየተጨነቀእንኳንሊመታኛ የኔልዩአባት❤❤❤❤❤❤
Really sad….the baby is so cute 🥰
የኔዉድ የኔዓለም የኔሕይወት አባቴ❤ ለልጆቹ እኮ የማይሆነዉ ነገር የለም አይደለም ፈልገን አማረን ካልን ማንኛዉንም ነገር የሚያደርግልኝ አባት አለኝ በስመአብ ለካ አባትም እናትም ይጨክናል😪😪
ይገርማል የስለት ልጅ ሰለኋንሽ ነው አጋነት እሚያስቀጠቅጥሽ አባትሽ ወዶ አደለም ፀበል ያስፈልጋችዋል😢😢
Abatish betam kebad yesetan menfes alebachew betam kebad new geta kezi netsa yawtachew
የአባት ምቐኛ ጨኻኝ የእጅህ ይስጥህ
አላህይጠብቀን አይዝሺ የኔቆጅ እህ ያማል😢😢😢😢አብሽር
ምስኪን እኔም እንዳች ዱላ ይገንብኛን ብዙ አሳልፌ ሥደት ላይ ነኝ አይዞሽ ጠንካራ ሴት ነሽ😢😢😢😢
ኦህ አባትሽ ወዶ አይደለም በእርኩስ መንፈስ ተይዞ ነው እናትሽም ዓዚም ተደርጎባታል አይዞሽ ፆም ፀሎት ስግደት አድርጊ😢
መልካም ስራ እየሰራህ ነው ልጅቷን በሳይኮሌጅም እራሷን እንድትችል ማድረግህ ደግሞ ለሌሎች ትምህርት ነው
ላኢላሀኢለላህ ያረቢ እኔንም ዘሮቸንም ከሰይጣኖች ተንኮል ጠብቀን😢
ሞራሏ ግን የጀግና ነው አንዴም አላለቀሰችም እየዳነች ይመስላል። ታስታውቃለች ህይወትን አሸንፋው እንደምትኖር
yene abat shi amet nurilign enikon limetan enikifat simetan eko enidet enidemisakek yetegodan eyemeselew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምን ጉድ ነው የምሠማው 😢😢😢
You are amazing Mai! Many blessings !!
ማማዬ የሄ መንፈስ ነው አባትሽ በልቡ አይደለም የእውነት ጸበል ቢሄድ ይድናል
ኧረ የጭካኔ ጥግ ግን ቆይ መክሰስ አይቻልም እንዴ በስማም እንዲም አይነት አባት አለ እንዴ 😭😭 አይዞሽ እህቴ
እኔ ግን የማዝነው በጎረቤቶቻቸው ነው:: ልጆቹ ላይ ይሄ ሁሉ ጭካኔ ሲካሄድ ለህግ አካል/ፖሊስ ለምን ጥቆማ አላደረጉም?? በጣም ነው የሚያሳዝነው::
እናት ዝምእያለች ጎረቤት
እንደዚህ ናቸው 😢
ማሻአላህ ልጅሽሢያምር አላህያሣድግልሽ
ለብዙወችእንደምደርሥእድሜናጤናይሥጥህ
የኔ እናት አች የኔ ቢጤ ነሽ እኔም አባቴ እዳች ነው ያሰቃየኝ ልዩነቱ ወድሞች አሉኝ እነሱ ባጠፉት እኔ ነበርኩ አምመጣው 14 አመቴ ሳልፈልግ ስደት መጣሁ አሁንም ስደት ነኝ 7አመት ሆነኝ አሁንም በስልክ እሚናገረኝ ነገር ከባድ ነው የእውነት ያሳዝናል ሳንፈልግ ወልደውን ያሰቃዩናን 😢😢😭
😢😢😢😢
አይዞሽ እማ አላህ ሰላም እንድያደርግልሽ መልካም ምኞት ነው እራስሽን ጠብቂ በራስሽ ተማመኝ ለሁሎም ነገር ብስል መሆን አለብሽ❤❤❤❤❤
እንደዚ አይነት አባት ለምን ታወሪዋለሽ
@@Sara-wz5sg እናቴ ሙታብኛለች እና ታናሽ እህትና ወድም አለኝ እነሱን ለመርዳት ለመጠየቅ ግዴታ መደወል አለብኝ 😥
አይዞሽእህቴ ጠካራሁኒ ያፈጣጠሩብዛት ሠዉሥንባል ከባድነዉ @@duhdhv5260
ለፊቅረኛ መርገዝ ምን አማጠዉ?
በአባትየዉ ምንም አልፈርድም ክፉ ነዉ ልል አልችልም ስላልተረዱት እንጂ ህመም አለበት ማንም ሰዉ ወዶ አይደለም ክፉ ጨካኝ የሚሆነዉ አንዳንድ የሰዉን ሰላም የማይፈልጉ ሰወች አሉ ከቤተሰብ ጋር እንዳይስማማ መተት የሚተበትቡ እንጂ ጤነኛ አእምሮ ያለዉ ሰዉ በፍፁም ልጁን እና ሚስቱን አይደበድብም ብትችሉ ወደ ፀበል መዉሰድ ወይም ወደ አእምሮ ህክምና መዉሰድ ነበረባችሁ በርግጠኝነት ኢሔንን ማንነቱን እሱም አይፈልገዉም በተረፈ ፈጣሪ ይርዳሽ🙏🙏
Kastyaytsh endtrdawt Abatshn betam twjiwalsh mfrd kebdsh,enem endeza seltsmagn nw
አባትሽም እናትሽም አንቺም ማንም ጋር አይደለም ችግሩ !ይህ የሰይጣን አምልኮ ውጤት ነው።በክርስቶስ እየሱስም የባዕድ አምልኮ ስራ የፈረሰ ይሁን ወደ ክርስቶስ እየሱስ ተመለሱ። ምህረት ምህረት ከእግዚአብሔር የሆነ ይቅርታ ይሁንላችሁ። የንሰሀ ህይወት ለመላው ቤተሰብ ይሁን
መጥፎ መንፈስ ፣ባዕድ አምልኮ ሌላም ሌላም ነገር ይኖራል ፣ንስሀ ፣ፀበል ነው መድሀኒቱ ።
እውነተኛ አባት እንደዚህ ያረጋል. እኔ ሰለ አባትፍቅር አላውቅም አያቴናት ያሳደገችኝ 😢
ማኔ ብትመክረኝ ደስ ይለኛል እንደሱዋ አይነት ልጅ አለኝ 7አመቱ ነው አሁን አፈራለሁ ስለ አባቱ ቢጠይቀኝ መጥፎ ነገር መንገር አልፈልግም አእምሮውን መበከል ይሆንብኛል ግን ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል በዛ ላይ አረብ ሀገር ነኝ አእምሮይ ይረበሻል ብቻ አላውቅም
እረ በስመአብ ስንት አይነት አባት አለ እኔ አባቴ መቶኝ አያቅም በጣም ይገርመኛ ለምን አባቴ አንድ ቀን እኳን አልቀጣከኝም ስለው በጣም ስለምሳሳልሽ ይለኛል ሳናድደው ዋ አንቺ ዘረጦ ነው እሚለኝ በቃ እድሜ ከጤና እመኛለሁ ላባቴም ለመልካም አባቶች እድሜ ከጤና ይስጥልን
Fetari hoy dires endim abat ale, ene abate tamo enkuan ayitegnam neber legna desita tenesito lewelajochi ken dula yizo new yehedew meramed akitot lalemekiret, sinit gize kenega woreket, chika abikuto t/bet yetazezikutin dekimot abirogni yeseraligni lefito sayarif malefu biyasazinegnim gin demo abatinetu hulem yakoragnal❤❤❤❤
ምንአይነትየተረገመነው
Ayizosh Ehìþ FRTARI ALÈĹISH Mane źèmenilin Hulu FETARI Yibarikew!Lijishin FETARI Yasadigelish🎉🎉🎉❤❤❤❤
አይዞሽ እህቴ አላህ ይርዳሽ
አይዞሽ የኔናት ያልፋል የተሻለ ቦታ ትደርሻለሽ
Tengana ayidelme ehe saw mine ayinet chekane now demo le set Lej kale yelegme 😢😢😢😢😢
ኦ አምላኬ እኔ ምለው በክትባት ተሰቷቸው ነው እንዴ እንደዚ ልጅን መካድ ከዓለም አንደኛ አረ በፈጣሪ በፈጠራቹ የሀበሻ ወንዶች በምታምኑት አምላክ😢😭😢
ይቅርታ መልካም ነው ይቅር በይ ግን ደሞ እስኪገልሽ አብረሽ ኑሪ ማለት ግን አይደለም
የኔ ውድ እናታቹ ግን ምን ትላለች በማርያም😥😥💔ቤቱን ጠቅላላ አፈዘዛቹ ይሄማ ብቻውን አይደለም ክፉ መንፈስ አብሮት አለ😥😥
ጤነኛ ሆኖ አይደለም የእርኩስ መንፈስ ቁራኛ ሁኖ ነው😢 እግዝአብሔር ይቅር ይበለው😢
ወላሂ አባቴ 6 በግ አስቀጥቸው ጥፋት አጥፋቸ ለምን አትቆጣትም ሲሉት ወላሂ አልቆጣም አለ እኳን ሊመታኝ እረጅም እድሜ ላባቴ
ይቅርታ ማድረግና ተመልሶ ራስን አደጋ ላይ መጣል የተለያዩ ነገሮች ናቸው ።
አባትዮው ግን ወይ ልጅቱ የሱ አይደለችም የሚል ጥርጣሬ እዳለው የቅናት መፈስ ይመስለኛል አባት ታዳ ወደላይ አስቶ ይፈጠፍጣልደ የሆነ ጥርጣሬ ቢኖረው እደሁ አላህ ሆይ አደራህን የኔ ውድ አባት የኔ እስፍስፍ ሺ አመት ኑርልኝ የባየ የኔ ስስት
አባቴ ❤ልዩ ነው ሙሉ ቤታችን ውስጥ ሙሉ ልጆቹን የሚወድ እሱ ሳይመጣ ከተኛን እኳን የበላን አይመስለው አባቴ ልዩ ነው በዚች ምድር ላይ ጥሩ አባት እዳለ ሁሉ መጥፎም አባት አለ😢 ወዶች የማታሳድጉትን ልጅ አታስረግዙ እኛ ሴቶች ሰልፍ መውጣት አለብን
የኒም አባት ዝምብሎ ነዉ ግን አይመታኝም ለልጆቹ ግድ የለዉም
@@GhGh-xc8cu ቢወዳችሁ ነው ክፉ ፊትን ካላሳያችሁ ካልመታችሁ ብዙ አባቶች አሉ መውደዳቸው የማይናገሩ ልጆቸ እኔን ቢያጡ በራሳቸው ይቆማሉ የሚለውን ለማየት እናም በልቡ ለናተ ይጨነቅ ያስብ ይሆናል
😂
ሰልፍ😂 ያለችው ተመችቶኛልየኔ አባት ልዩ ነው እድሜና ጤና አላህ ይስጥልኝ ለሁሉም አባቶች ልዩ ቦታ አለኝ
እህቴ አንቺ ጎበዝ ጀግና ወጣት ነሽ ጌታ አምላክ በጷጋዉ ይጎብኝሽ የአንቺ ጥፋት በየትኛውም ሁኔታ አይታየኝም you are a victim በይቅርታ የተሞላሽ በዛ ሁሉ ስቃይ አልፈሽ ለዚህ ላበቃሽ አምላከ ምስጋና ይግባው በምችለው ለመርዳት እሞክራለሁ በርቺ እህቴ
መምህር ተስፋዬ የሚያስተምረውን ስሚ እህት አለም ጠላታችሁን እወቁ እና በፆም በፀሎት በስግደት በርቱ እስራታችሁ ይፈታል
ሰው በተፈትሮ እራሽናል ነው እንዲህ አይነት ሰው ግን መኖሩ በጣም ይገርማል በተለይ ቀኑ ሙሉ ክፉ መሆን
እራሱ በአጋንንት የሚሰቃይ እንደሆነ ሲናገር አልሸማሽም መተተኛ ጌታ ያስበው
ውይ ህፆኑ ሲይምር እመቤቴ ታሳድግልሽ አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው በርች እሺ❤❤❤❤❤
መልካም ሰው መሆን እንዴት መታደል ነው የኔ ናት ልጅሽን ያሳድግልሽ ሁላችንም በዚህ መንገድ አልፈናል ዝም ይሻላል ብለን ነው 😢😢
ወይ ጎድ በእውነቲ የኔ ታርክ ሌላ ቤትም አለ ይገርማል እግዚያብሄር ታርክን ይቀይራል ፀልይ እያለቀሰኩ የሰማሁት
Everyone enjoy the show
This is not a show! It’s true story 😂
YOU ARE NATURALLY GIFTED PSYCHOTHERAPIST AND COUNSELOR
Tebareki wondime zemenihi yibarikhi
yes my brother
@@godisgood2274 who told you that show is not a true story
ማንያዘዋል ተባረክ ምክርህ ዋው በጣም ያረካል እድሜህ ርዝም ይበል!
ሢመሥለኝ አባትየው የሠው ነፍስ ስላጠፋ አይምሮው ተነክቶነው ነፍስ ያጠፋ ሰው ለራሡም ለሠውም ሰላም አያሥብም😢
የኔ አባት የኔ ጀግና የኔ ንጉስ አባትዬ በጌታዬ እምላለሁ በልተን መጥገባችንን ሳያረጋግጥ አይበላም ማታ ስንተኛ ወላሂ በለሊት ከ5ጊዜ በላይ መቶ ትንፋሻችንንን አዳምጦ ነው ሚተኛው ከኔ እድሜ ቀንሶ ላንተ የኔ አባት❤❤
የኔምአባት ታመመንእንደሴት ያለቅሳል ወላሂ ግን አባቴን በጣምያመዋል
ሶስዬ ሶስና አውቃታለው አይዞሽ እህቴ ይሄም ያልፋል አቶ ከበደ አውቃቸዋለው sitayu እኮ እንደዚ አይመስሉም አቤት ለሰው siyaznu ልጅ ሲወዱ ለካ ለይምሰል ነዉ ሁሉቱንም በተለለያየ አጋጣሚ ነዉ የማውቃቸው ሶስዬ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ አይሻለው የምንወዳት ቅድስት አርሴማ ትልቅ ነገር ታደርግልሻለች አይዞሽ እህቴ
Enam awkatalew 😢😢😢😢
Betam neber yemeyasekayat astawsalew 😢😢😢😢
አንድ አንድ ሰወቺ ለውጪ ሰው በጣም ጥሩ ናቸው የተቸገረ ይረዳሉ ለተራበ ያበላሉ ለታመመ ያዝናሉ ለቤተሰብ ግን ሰላም አይሰጡም በሚገርም ሁኔታ ማመን እስኪያቅት
በጣም ይገርማል እኔም አንድ ቀን የምተነፍሱ አለ እግዚአብሔር የፈቀደ ቀን እታለሜ ከታራክሽ ስረዳ ይህ የአንቺ አባት ለእኔ ታናሽ ወንድሙ ነው የሚመስለው ። እኔም በወላጅ አባታ በጣም ተሰቃይቼ ሲመረኝ 15 አመቴ ነው የተሰደድኩት እኔም የደረጃ ተማሪ ነበርክ ከ9 ወደ 10 አልፌ ያውም እስከ 5 ባለው ደረጃ ያለፍኩት ።አላስተምር ብሎኝ ከ3ኛ ክፍል ጀምሬ እራሴን መቻል የጀመርኩ የሆቴል ቤት እንጀራ እየተሸከምኩ😢...አሁን ለአልፎልኛል ጥንካራም ሴት አርጎኛል ያሳለፍኩት መከራ እና አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ ሁሉንም በይቅርታ አሳልፊ ።ከትላንትና መልካም ብቻ አስቢ ።
100% አባትሽ የኋላ ታሪካቸው ውሰጥ ባህድ አምልኮ አለ።
እንዳልሽው ጸሎት ቤት አለው እየጸለየ ትንሽ ድመት በኮርኒሰ ሰትመጣ ጨፍልቆ ገላት አልሽ ሰለዚህ በትክክል ጸሎት እንዳያረጉ የሚፈታተናቸው አጋንን ነው ።
በጣም በርትተው መጸለይ አለባቸው ብቻቸውን አይደሉም አጋንንት ነው የሚፈራገጥባቸው።
እግዚአብሔር ይገሰጸው
ካልሆነ በቤት ውሰጥ ሐይማኖት ይከፋፍላል ሁላ ያሰታል ክፉ ነው ።
ታገሉት ክፉ ሰይጣንን።
ዉይ ማንያዘዉ ተባረክ የልቤን ነዉ የተናገርከዉ ስለመንፈስም የገባኝ ስደት ስለመጣሁ ነዉ ስማር
ጎበዝ እናት ነሽ በርች እግዚአብሔር ይርዳሽ መከራወች ሲፈራረቁብን የምንበረታው የምንጠነክረው ነገር ይገርመኛል
እግዚአብሔር ይመስገን ይህችን ሰዓት ስላደረሰን የእኔ ቆንጆ ስታምሪ የሆንሽ ቆንጅዬ ድንቡሽ ያልሽ ነሽ እማ የሚገርምሽ የሆነ የዘጋባቹሁ ነገር ቤተክርስቲያን ሄዳቹሁ ፀሎት ብታደርጉ ጠጥቶ ሲመጣ ፀበል አምጥታቹሁ ብትደፍበት መልካም ነበር ለምን መሰለሽ አባታቹሁ በጣም ነው ሚወዳቹሁ በጣም ይወዳቹሃልግን ተቸግሮ ነው ወዶ አይደለም
አባቴ የኔ ኩሩ የኔ ዉድ አባቴ እኔ አንተ እንዴት አርጌ ላመስግንህ 🥹እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥህ :::እናት አባቴ ባዕድ አምልኮ ጨሌ እና አዉልያ ያዙ ተረከቡ ሲባሉ ለልጆቼ ሰይጣን አናወርስም ነው ያሉት 👉እህቴ እስኪ ገጠመኝ አዳምጭ የቤተሰቦችሽ ባዕድ አምልኮ ነው አንች ለግብር የሚያስመታሽ ::የመምህር ተስፋዬን ትምህርት አዳምጭ አንች ዳንኝ እህቴ ወንድሞችሽንም አድኝ ጠላትሽ ክፉ ዲያብሎስ ነው 😢
በእውነት አባቴ እናቴን የማመሰግንበት አንደበቴ በጣም ትንሽ ነው ምክንያቱም አሁን ከምሰማው ታሪክ ሁሉ ይርቃሉ ለኔ ብዙ ነገሮቸን ናቸው አሰብኩት😢😢 ፈጣሪ ሆይ እድሜ ዘመናቸውን በርግልኝ እኔም አባቴ ብዬ እምጦርበትን እድሜ ስጠኝ ክፉዬን አታሳያችው አይችሉትምና
የኔ ውድ አባቴ ሂወቴ ማርያምን በልተን የጠገብን የማይመስለው የሚሳሳልን አባት አለን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤አይዞሽ እህቴ ሁሉ ሰው አንድ አይነት አደለም እግዚአብሔር ማስተዋሉ ይስጣቸው😢😢😢
ምን አይነት አደገኛ,አስደንጋጭ እና አሳሳቢ ስቃይ ነው እግዚአብሔር ይገስጸው።
እኔ እኮ ዝም ብዬ ሳስበው 95% ወንዶች እውነት እኛ ሴቶች የወለደች እናት ናት ብዬ እጠራጠራለው ግን ለምን ይሄን ያክል ጭካኔ እራሷን አሳልፋ ለሰጠች ሴት ይሄን ያክል ጭካኔ ግን ደግሞ መቼም እንደዚህ የምታደርጉ ወንዶች ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ ።
Unet betam lemamen yekebdal
ጭካኔ በሴት አይብስም ብለሽ ነው......ለጥቅም ስትሉ ማንንም የምትክዱ
@@TibebuWeldu-zk5fo መካድና ለዲያቢሎስ መገበር አንድ አደለም
@@NETSANETFANTAYE-d6b mekaaden kellal yaregshew.meggeref yshalal ekko
@@TibebuWeldu-zk5fo በፍፁም ወንድ ልጅ ከመጀመሪ ጀምሮ ልቡ ገንዘቡ በተአምር አይገኝም ልጅ ሲመጣ ደግሞ ፈጣሪን አመስፍኖ እንደ አቅም መኖር ሲችል ሌላ ጭካኔ በመሀል ሳይፈልጉ ግን ፈልገው ላመጧቸው ልጆች ችግር ያማል በእውነት።
የኔ አባት የኔ መልካም አንተ ማለት እኮ ለኔ ልወለድ ገብቸ እስክወጣ በንብርክክ የሄድክ ነህ የኔ መልካም ኑርልኝ
ዉዱና ጀግናው ምርቱ አባቴ የእናትም የአባትም ፍቅር ሰተህ አሳደከን አንተን የመሰሉ ብዙ አባቶች አሉ ግን እኔእሱን ለመግለፅ አንዲትም ቃላት አላገኚለትም🌹 ብቻ እረጅም እድሜና ጤና ለአባቶች ይስጥልን!!!!::
ማንየ አንተ በጣም ልዩ ወንድም ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታ
ማኔ የኔ አባት ፈጣሪ አምላክ በጥበቡ በሞገስ ያኑርህ
የባእድ አምልኮት ውጤት ነው ወዶ አደለም ክቻልሽ ጠበል ውሰጂው
በእዉነት የኔን ታሪክ ሰማሁት 😭😡 አለቀስኩ😢የኔ ዉድ አይዞሽ በርቺ
ትክክል ይቅርታ ትልቅ መድሀኒት ነው እኔ እናቴ አስቀይማኝ ለረጅም ግዜ ይቅርታ አላደርግም ብዬ ለረጅም ግዜ ተሰቃየው ስራ አይሳካልኝም በኑሮዬ ደስተኛ አልህንኩም ግን ከልቤ ይቅርታ ሳደረግ ዳንኩኝ ሰላሜን አገኘው ውስጤ ተረጋጋ። ግን ያን ስልሽ የሆንሽውን ነገር ትረሽዋለሽ ሳይሆን ወደጎን ትተሽው ወደፊት ተራመጅ አይዞሽ
ወንድማችን በርታልን እንወድሃለን እናከብርሃለን ።
በስማማም,ምን,አይነት,ጭካኔ,ነው
ግን,ጤነኛ,አይደለም
አይዞሽ,እግዜብሄር,በሚያምር,ልጂ,ክሶሻል
ሲያምርርር❤❤❤❤❤❤
አላህ እንድህ አይነት አባት አለ አልሃምዱሊላህ አባቴ አንድም ቀን ገርፎኝ አያቅ አባ አላህ ይራህምህ የኔ ውድ አባት ሰብራቴ 💔🥺
የኔ አባት አላህ ይጠብቅልኝ ሁሌም አንዳይከፋኝ ቀን ከሌት ይለፋል 😢 ለነ ሲሉ ያልሆኑት የለም አባዬ ማሚ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ውለታችሁን እንድመልስ
ተባረክ ማልካም ምክር ክፍት ምግዜም ያጋንት ነው
እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ በእውነት በጣም ያሳዝናል አባትሽ እግዚአብሔር ምህርት ይስጠው ክፍ መንፍስ ያርቅለት
እፍፍፍ እህቴ የኔንና የህቶቼን የናቴን ታሪክነው የተናገርሽው የኔ አባት ከሱበላይ ምስጊን ፍቅር የሆነሰው የለም ግን ሁሌ ትንሽ ሲጠጣ እናቴን መደብደብ እኛን ማሰቃየት ነው ግን ደሞ በማግስቱ በጣም ምስጊነው እናም እየተሰቃየን አደግን ባእል ባይመጣ ደስታዬነበር በተለይ ከኔና ከናታጋ ጠብ የተለየሆነ እናም እኔበንዴት ጨጋራ መታመም ጀመርኩ ብዙግዜ አቺልጄአደለሽም እያለ ይሰድበኝነበር እኔደሞ ስካሩሲለቀው በማግስቱ በተቀመጠበት እዳባቴ ሳይሆን እደናቱሆዬ እመክረዋለሁ ስመክረው ምንም አይናገርም ግን በጠጣሰአት እዴት ብደፍሪኝነው አቺ እኔን የምመክሪው ይለኛል በዚሁሉውስጥ አእምሮዬ ተነካ ለቤተሰቤም ያለኝ ፍቅር ቀነሰ ታመምሁ እሱም ቀጠለ ግን እኔበስተመጨረሻ በባህር ወደስደት መጣሁ እህቶቼም አዷ አድሳባ አዷ ስደት ሁላችንም ተበታተንን አሁን እናቴና 11 አመት ወድሜናቸው ያሉት ግን አሁንም ይሰክራል እናቴን ይሰድባታል ብቻዋንም ስለሆነች እደፈለገው ያረጋል ግን እንትን ወዴት ልውሰዳት እናታችን ለኛስትል ያልሆነችው የለም ሁሉን ስድቡንም ዱላውንም ችላ አሳደገች ግን ጥለናት ሄድን ሳስበው አሁን ምነው አብሬ ከሷጋ ብሆንና የሷን ሲቃይ ለኔባረገው እላለሁ አሁን እኔበስደት በጭቀት ታምሜ እየተሰቃየሁ አለሁ ግን እናቴሁሌ ታሳስበኛለች ይህን ታሪክ በለቅሶነው ያየሁት ምክንያቱም የኔና ያቺታሪክ አድነው 💔😭አዴ ሀገር እያለሁ እነሱሲጣሉ መርዝስጠጣ ሰው ደርሶ አስጣለኝ እናም እሱበማግስቱ ስካሩሲለቀው ሲሰማ አለቀሰ😭እሚገርመው በጣም ይወደናል ግን ሲጠጣ በጣም ይቀየራል ተቤተክርስቲያን መልስ ትንሽ ከጠጣ በቃ ሲቃይ ነው እናአሁን ጨጓራበሽታ እና ጭቀት ተይዤ እብድ እብድ እያጫወተኝ ስራዬን እየሰራሁነው ግን አባቴን ምን ላርገው ማርያምን ከፅሁፍ ይልቅ ብተነፍሰው ብዬ ያመቅኩት ብዙ ስቃይ ስስጤ አለግን የማዋየው ሰው የለም ያለሁት ሳኡዲነው 💔💔💔😭
እህቴ ይሄ ሁሉ ያልፋል እግዘብሔር ይረዳሻል ። ነገር ግን እባክሽን ልጅሽን አባትሽ ጋር አንዳትተይ በንፁህ አእምሮ እንዲያድግልሽ።
ይገርማል ባባትሺ እድህአይነት መከራ አሣልፈሺ አቺ መልሠሺ ወድ ሥር መማደርሺ ራሡ ጀግናነሺ ልጂሺን አላህ ያሣድግልሺ
የኔ አባት ያለእናት ነው ያሳደገን ብዙ ዋጋ ከሎ እሂም አባት ነው
አሁንም ቢሆን ፀልይ የእኔ ቆንጆ ፀልይ ወጣትነሽ ለቤተሰቡ ሁሉ መዳን በአንቺ በኩል ይሆናል ስለዚህ በርትተሽ ፀልይ ሌላ ምንም አታስቢ ንገሪያት ለእናታችን ለድንግል ማርያም እኛ ማናውቃት እሷ ምታውቀን እናታችን እሷ ነች በደንብ ፀልይ
የኔን ቁስል ነው ግን ይቅርታ ብዬ እስካሁን እያደሙኝ ነው እራሳችን መርምሩ ንስሀ ግቡ ስላቸው እንደ እብድ ነው የሚያዩኝ ልጅነት ብሬ ባከነ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለቅዱስ ገብርኤል አለው🙏🙏🙏 አይዞሽ እህቴ እቤትሽ ውስጥ ፀሎት አድርግ ስገጂ ያምልኮ ስግደት ልጅሽንም አስቆርቢ በመጎስ ያሳድግልሽ❤❤❤
አቤቱ አባት ሆይ ይቅር በለን ማርንም በሀገራችን ላይ ያለውን መጥፎ ነ የጥላቻ መንፈሰ አንተው አጥፍልን 🙏
እህቴ እስክትመስይኝ በጣም ደንግጬ ነው እየሰማሁሽ ያለሁት ሰው እንዴት እንዲ አንድ አይነት ህይወት ይኖረዋል በተለይ እንዴት ፈጣሪ ሲክሰው ሰው አይለወጥም ስትይ ክው ነው ያልኩት ሁሌም የምለውል ነው ያልሽው እደውልልሻለው አይዞሽ
በጣም ይቅር ባይናቸዎ ሁለቱም እህታማሞች❤
የአላህ በየቤቱ ስትአይነት ጉድ አለ አባትየውግን ምንአይነት ሰይጣነው የኔውድ አባት አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ወላሂ አድቀን አደለም ሊስቄየን ይቅርና በሙሉ አይኑ አያየንምነበር በስስትነውየሚየን ተኝተን ከመጣ ቀስቅሶ በላችሁ እራታችሁነው የሚለን አልሀምዱሊላ 😢😢
አይዞሽ ውዴ በልጅሽ ታገኚዋለሽአኹንም ወጣት ነሽ በርቺ
አኡዝቢላህ 🙉🙉🙉🙉 ስህት አይነት አባት ሰለህ እናተህ ጥሩ ልጆች ስለሆናቹ ወላኢ እኔ በሆን ድሮ ገድህዬዋለሁ 🪓🗡️🪚⚰️ ማኔ እውነት ታሪኩን እየሰማኡ ውጤ እዴት እየተናደህድኩ መደለህ የጨረስኩት እኔ አባቴ አድህ ቀንህ አይደለም ምትህ ቁጣአ እኮን አያውቅም ዛሬ በይወት ቢኖርልኝ የኔ ደግህ አባት አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅ ሞተህም እወድአለሁ 🫶🫶🫶🫶🙏🙏🙏💔💔💔😭😭😭
በጣም የዋህ ነሽ አነችን እንደዛ አሰቃይቶ ያንችን ልጅ ወዶ የሚያሳድግ ከመሰለሽ ተሳስተሻለል እንደውም ከአባትሽ ማራቅ ይገበሻል :ሀገራችን ስንቱን ጨካኝ ተሸክማለች እስካሁን ያኖረሽአምላክ ልጅሽንይጠብቅልሽ:
የሰይጣን መንፈስ ነው እንዲህ የሚያደርገው እረ በስማም የባሰ አለ
ሰውዬው እኮ ወዶ አይደለም የተቆጣጠረው የአጋንንት መንፈስ ነው በልጆቹ ላይ እንዲጨክን ያደረገው ሰው በሰውነቱ ይህን ማድረግ ፈፅሞ አይችልም በህዝባችን ላይ የሚሰራ ማንኛውም የመናፍስት አሰራር በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይጠረግ የአማልክቶቻችሁ ብዛት ፃድቃኔ ገለመሌ ማስጣል አይችሉምከአንዱ ከእግዚአብሔር ልጅ ከኢየሱስ ክርስቶስ በስተቀር ይህ በራሱ ተፅእኖ ነው ወደ ወንጌል አዳኝ ወደ ሆነው ወደ ኢየሱስ ኑ!
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሕ።ማንያዘዋል ❤❤❤❤ blessed
ስንት አይነት ሰው አለ የኔስ አባቴ ሂወቴ ነው እንኳን ሊደበድበኝ ጭክን ያለስድብም አይሰድበኝም አባየ እወድሀለው ዘላለም ኑርልኝ
እግዚኦ ታሪኩ በጣም ይደንቃል የአባትሽ አስተዳደጉ ነው እንድህ ያደረገው መሰረቱ ነው ። እናትሽ ግን ትግስትዋ ይደንቃል የእናንተም እድገት በጣም አሳዛኝ ነው በከፊል ወንድሜ የሚሰራውን አይነት ነው አባትሽ የሰራው እኔ ይቅርታ ብየው እረዳዋለሁ ግን ማን ያዘዋል ወንድሜ ልንገርህ እኔም አንተ ጋር መጥቼ መማር አለብኝ እስካሁን ዱላ ጠልቼ የቀረሁት በወንድሜ ነው ።
ዱላ ባይወደድም በልጅነቴ በደረሰብኝ መጥፎ ቅጣት ዱላ ይዞ ሰው ሳየው እሸሻለሁ ።
ለካ እግዚአብሔር ጥበቃውን አድርጎልኝ እንጂ እስካሁን ገሎኝ ተረስቼ ነበር ለካ ወደው አይደለም እንድህ የሚያደርጉት ወደው አይደለም በጣም ንፈስ ውጊያ ነው💚💛❤👏😘