Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እህቴ አይዞሽ ህይወት ውጣ ውረድ አላት በርቺ ከእሳት ውስጥ የነጠለሽን በህይወት ኑሪ ያለሽን እግዚአብሄርን ሁሌ አመስግኚው ጀግና እናት ነሽ በርቺ ፈጣሪ በልጆችሽ ይክስሻል እህቴ 🙏
በጣም አድናቂሽ ነኝ ጀግና ታማኝ ሰው ነሽ እኔ ግን ያልገባኝ አንቺን ካወቀ ወዲያ ምንም ስተት ካልፈፀመ እንዴት በቫይረሱ ተያዘ??አንቺም ልጆችሽም ነፃ በመሆናቹ በጣም ደስተኛ ነኝ ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው.: ጥንካሬሽን እምነትሽን ግን ሳላደንቅ አልቀርም🙏🏽🙏🏽
በቫይረሱ ተጠቂ ለመሆን የግድ የግብረስጋ ግንኙነት ብቻ በማድረግ አይደለም ለምሳሌ ንፅህናቸው ጥንቃቄ በጎደለባቸው የህክምና መሳሪያ መርፌ ስለት ያላቸው መሳሪያዎች የጥርስ ቡሩሽ የመሳሰሉት ለHIV ቫይረስ ተጠቂ ያደርጋሉ
@@genethunde7549 እረዳለሁ እኮ ግን ትንሽ ግልፅ ስላልሆነልኝ ነው
I 100% agree
ከተቻለ መርዳት ነው እንጂ እንዲህ አይነት ጥያቄ ምን ያድርግላታል ለሷ be sensitive Please
የኔ እህት በዛ ዘመን የብዙ ሰው ሂውት የተበላሸው በግነኙነተ በቻ አደለም ባለማወቅ ሰወችን በመርዳት ጥንቃቄ በለሌው የሀኪም ቤት ቸልተኘነት በብዙ መንገድ ነው ብዙ ሰው ያለቀው
እመቤቴ ምን ይሳንሻል እወነት ነው የእውነተኛ ፀሀይ እናቱ .....ማህደረ መለኮት መንበረ ልኡል እውነት የክርስቶስ እናት ምልጃዋ ድንቅ ነው ።❤❤❤
በጣም ጎብዝ የሴቶች ቁንጮ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽና የልጆችሽን ደስታ ያሳይሽ አሜን አሜን የምትወጃት እመቤቴ ድንግል ከልጇ ጋር ታማልድሽ
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ በስቃይሽ ውስጥ እግዚአብሔር ያደረገልሽ ነገር ትልቅ ነው ከከባድ በሽታ ልጆችሽና አንቺን አትርፎልሻል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 በልጆችሽ ደግሞ የምታርፊ ያርግሽ አይዞሽ
የኔ እህት አንቺ የዘመኑ ሙርጥ እውነተኛ ሚስት ነሽ እሱ የፈቀደው ሆነ እመቤቴ ነብሱን ባፀደ ገነት ያኑረው በተለይ ሳትለይው አስታመሽ እውነት ጀግና ነሽ❤❤
እውነት የምታዘጋጀው ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን እኔ ያንተን እገዛ በጣም እፈልጋለው እባክ🙏የኔናት እመቤቴ ትርዳሽ አይዞሽ በርቺ ስታለቅሺ እኔም እያለቀስኩ ነው የተከታተልኩሽ ነገ ሌላ ቀን ነው አይዞሽ
ጸ
እህቴ በቤተ ክርስቲያን ያደግሽ መልካም ሴት ነሽ ከነልጆችሽ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ያረፈውን ባለቤተሽን ነፍሱን በገነት ያሳርፈው
አሜን 🙏
በዉነት ልብ የሚነካ እዉነተኛ ታሪክ ነው በእንባ ነው አዳምጨየቸረስኩት በጣም አሳዛኝ እና አስተማሪ ታሪክ ነው
የኔ እናት 😔😔😔😔እግዚአብሄር እባሽን ያብስልሽ መጀመርያም ከነልጆችሽ ከክፉ በሽታ ጠብቆሻል እኮ ልቤን ነው የነካሽኝ 💔
ጀግና እናት ነሽ በርቺ ፈጣሪ በልጆችሽ ይክስሻል እህቴ 🙏
እህቴ አይዞሽ ህይወት ውጣ ውረድ አላት በርቺ ከእሳት ውስጥ የነጠለሽን በህይወት ኑሪ ያለሽን እግዚአብሄርን ሁሌ አመስግኚውወንድሜ ግን እሳን ማቅረብ ስታስብ ብዙ ነገር መስራት ነበረብህ በዚህ ጉዳይ ላይ የጤና ባለሙያዎችግንዛቤ እንዲሰጡ ሰው ብዙ ትምህርት እንዲወስድ ብዙ መተላለፍ የሚችል ጉዳይ ነበር በዚህ ፕሮሮግራም ላይ እንደገና መስራት ያለብህ ነገር ያለ ይመስለኛል ይህንን ስል በትህትና ነው
አፍ የሚያስከፍት እውነተኛ ታሪክ ጎበዝ ሴት እንዳንቺ ያለ ሴት ብርቱ አይገኝም በብዙ ችግሮች እጅ ያልሰጠሽ ታታሪ ቀሪውን ዘመንሽን ከነልጆችሽ የምትደሰቺበት ይሁንልሽ ባለቤትሽም መልካም ሰው ነበር ነፍሱን በገነት ያኑረው
ክብር ምስጋና ለድል ማርያም ልጅ እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉
በጣም ድንቅና ጎበዝ ሴት ነሸ አንድ ያጠፋችሁት ጥፋት ህክምና አለመጀመሩ ነው ይሻለው ነበረ:: ለዘመናት ሰንቱ የኖረው በመድሀኒትኮነው ቫይረሱን ይቆጣረው ነበረ ያሳዝናልአንቺ ግን ክብር ይገባሻል ተባረኪ
እፍፍፍፍፍ የእውነት በጣም ያሳዝናል አንድ ሰው ማስታመም እና ሲቃዩን ማየት እንዴት እንደሚያም እንኳንም ተናግርሽው አልቅሰሽ ወጣልሽ እኔም እንዳቺ አውርቼው ብተነፍስኩ አልሁ የኔ ብርቱ ሴት በርቺልኝ የኔ እናት እመብርሀን ትጠብቅሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ
የኔ እናት ጠንካራ ሴት ነሽ ደግሞ ፈጣሪ የሚወደውን ነው የሚፈትነው አታልቅሺ ሁሉም ያልፋል ደግም አልፏል እሺ የድንግል ልጅ አለ ታምኒው የለ በርቺ በፀሎት እናግዝሻለን ይህን ቀን ያልፍና ብዙ የምትስቂበት ጊዜ አለ በር ቺ ወዴ ይህን ሁሉ ማለፍ ቀላል አይደለም እና ደግሞ ልጆችሽን ፈጣሪ በፀጋ ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ ፡፡
ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ ማልቀስሽን አቁሚ ሀዘንሽ ሴይጣንን ያስደስተዋል ተፅናኚ ልጆችሽን አፅናኚ በርቺ
ወይ የሰው ልጅ ፈተና???? በተለይ እናትነት ከባድ ነው ግን ጎበዝ ጠንካራ ስት ነሽ ሴት ልጅችሽን አሳድገሽ አስተምረሽ ለዚህ ማድረስሽ የምትደነቂ ጀግና እናት ነሽ::እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው🙏🏾
አይዞሽ የኔ እናት😢እዮብን ያፅናና ፈጣሪ አንችንም ይመልከትሽ💔💔💔💔💔💔😥😥😥😥የሴት ልጅ ፈተና ማለቅያ የለውም
አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራም ቀን መሸሸጊያችን ነውብርቱ ሴት ጀግና እናት ጀግና ሚስት ነሽ አይዞሽ እንደውልልሻለን❤️ ማንያዘዋል እናመሰግናለን 🙏
ኡፍፍ የኔ እናት ጠካራ ነሽ በእምነትሽ ያፅናሽ የ ባልሽም ነብሱ ይማረዉ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ እህቴ አባ ግርማ ቀሲስ ሄኖክ ይቱብ ተከታተዬ እናቴ አይ ፈተና ከባድ ነዉ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ጠካሪ ነሽ ጀግና እናት ነሽ
ልብ የሚሰብር ታሪክ የኔ እናት አምላክ ብድርሸን ይክፈልሸ ጀግና ነሸ we will help you !
በርታ ማኔ ያንተን ለውጥ አለማድነቅ አይቻልም ጀግናው🥰🥰🥰
እመቤቴ ድንግል ለመነን አታሳፍሪንም ክብርሁሉ በልጅሽ በየሱክርስቶስ ሰም ክብር ሁሉ ላአንቺሁን ድግልማርያም🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ማኔ የምታቀርበውን ፕሮግራም እከታተላለሁ ሁሉም መሳጭና ትምህርት ሰጭ ነው ግን ብዙዎች አይመለከቱትም መሰለኝ በርታ ወንድሚ💚💛❤️💚💛❤️💛❤️
የኔ እናት ያላባት ልጅ ማሳደግ ምን ያክል ከባድ እንደሆነ በራሴ ሂወት ኣቀዋለዉ የልጆቼ ኣባት ድንገት ሙቶብኝ ይሀዉ 3 ኣመት ኣልፎኛል ህመምሽ ይገባኛል ለልጆችሽ ኑሪላቸዉ የኔ የዋህ እናት 💔😢😢😢😢😢
😅
ሰታሳዝን የኔ እነት እግዛብሄር የሚወደውን ነው ሚፈትነው አይዞሸ ሁሉም ነገር አልፎአን የሚወደውን ሰው ነው ሚፈትነው እግዛብሄር ሰለሚወድሸ ነው እነቴ መፅነነትን እመኝልሻለው ታርከሸ ያሳዝነል ጀግነ ሴት ነሸ ልጆችሸንም ቁም ነገር ያድርሰልሸ 🙏 አሰለቀሸኝ እህ 😢 እግዛብሄር ሆይ አቤቱ ሀገራችንን መልካም አድርግልን የተቸገሩትንም እንዲበርቱ አድርግልን አሜን 🙏
እናት መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ ይሄ የመተት ስራ ወይም አይጥላ መንፈስ ነዉ ፁሙ ፀልዩ ስገጂ በእምነትሽ ፅኚ ሂወትሽ በገጠመኝ ዉስጥ ነዉ ሚስተካክለዉ እናቴ በጣም ጀግና ነሽ ግን ጥንካሬሽ
አይዞሽ እህቴ ነገ የተሻለ አለ ፈጣሪ በልጆችሽ ያሳርፍሽ አፍፍፍፍፍ አይዞሽ ፈጣሪ ያጠክርሽ
የእዉነት ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሄር ይርዳሽ ❤❤❤
ገራሚ ታሪክ ነው በእውነት አስተማሪ ነው
😂
አይዞኝ እናቴ እመብዙሃን አለች ፀልይ ስገጂ ምንሽንም ይመምሽ ምንም ይቸግርሽ እመኝኝ ያልፋል እመቤቴን❤❤
የኔ እናት አምላክ እረድቶሻል አንቺንና ልጆችሽን ነፃ አርጎልሻል ደግነትሽ ባልሽን እንዲህ ሲሆን ማሰታመምሽ
Ende mastamemua yedenkal ende???? Balua eko new
ውይ ውዴ አስነባሽኝ ❤ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ምንም አይደል ለሌሎች ትምህርት ይሆናል
የማል በጣም አለሀ ከአንቺ ጋራ ይሁን አይዞሽ ከዚህ ቡሀላ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ቤተሰቦችሽ ነን በርችልን የምንችለውን ሁሉ እናደርገለን ማኔ አንቴንም እናመሰግናለን ይችን እናት አይቶ ልቡ የልተነከ ሰው አለ ብዬ አልገምትም አመሰግና
ተመስገን እንኳን ልጆቹ ነፃ ሆኑ ❤❤
ጀግና እናት ነሽ ህመምሸ ይገባኛል አልፊበታል። እግዚአብሔር ይባርክሸ!
የእውነት በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞሽ
እኔም በአክስቴ ልክ እንደአንች ነበረኩ ሰውነቷ ሲቀዘቅዝ ውይ ተመሥገን ዳነች አክስቴ እላለው ለካስ ነፍሷ ልትወጣ ሲል ነው 😢😢😢😢😢😢 ኡፍፍፍ ሀዘን ለብቻ አይድረስ የደረሠበት ያውቀዋል አክስቴ ነፍስሽን ይማር ዘንድሮ17አመቱ የካቲት 4አለፈ
በጣም የሚያሳዝን እውነተኛ ታሪክ ነው ግን ጌታ መልካም ነው ጌታ አሁንም ያበርታሽ እህቴ ለልጆቻችሁም እንኳን አንቺ ኖርሽላቸው አይዞሽ ኡፍ
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ለምወደው ሰው ነው የሚፈትነው እና ደሞ በጣም ጠንካራ ስሴት ነሽ አይዞሽ ማማዬ
ወይ ይሄ ድርጅት ስንቱን በከለው በጌታ በምግብ ነክ የሚሰጥ እስከሚመስል ብዙ ሰው አልቁዋል ያሳዝናል እመቤቲ ትጠብቅሽ እህቴ እምነይሽ ጽናትሽ በጣም ደስ ይላል
የምን ድርጅት
እግዚአብሔር የሚሳነው የለም አይዞሽ እህቴ ጀግና እናት ነሽ በርቺ እመብርሃን ትርዳሽ
የህኔ እናት አላህ እባሽን ያብስለሽ ጠንካራ እናት መልካም ሚስት ቀሪኡ ዘመንሽ የተድላአ እደሚሆን እርግጠኛአ ነኝ አይዞሽ
@በጣም አሳዛኝ ታሪክ ? ጎበዝ ሴት ..❤
በእውነት ታሪኩ ያሳዝናል ግን እኮ ኤች አይቭ ኤድስ ኦኮ በጣም ቀላል ነው በጾም በጾለት በጸበም ይዳናል እኔ ባለፈው ተመርምሬ አለብሽ ተብየ ከዛ ከአምስት ወር በኅላ ስመረመር የለብሽም ተባልኩ የሀኪም ስህተት ይከሰታል አይዟችሁ ልኡል እግዚአብሔር ይርዳችሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂
@@bibiabraham3507😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ምን ያሰቃል ሺ ሰተ ት የሞላበት ገር@@bibiabraham3507
እንኮንም የለብሽ እንኮንም ማረሽ❤
አይዞሽ እታለም የሀዘንን ከባድነት እኔም ደርሶብኛል ያውም ያለ ዘመድ ሞት ምን እንደሆነ ያወኩት ያኔ ነው ብቻ እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ
ውይ ይሄ አመተምህረት እኔም መከራ ያሳለፍኩበት ዘመን የሞት መከራ ግን ደግ ሰው ያለበት ዘመን መልካም ዘመን ነበር
የኔ አናት አይዞሽ እመብርሀን ካንቺ ጋር ትሁን። እባክህ ማንያዘዋል አንተ ሬስቶራንት ዉስጥ ቅጠራት እና ትስራ
አይዛሸ የኔ እህት እንኳንም ልጃችሸ ንፁሆኑ ተመሰገን
ምሥኪን ጀግና ነሽ አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፋል አይዞሽ
ጠንካራ የዋህ እሩህሩህ ሚስት እናት ቤተሰብ ጓደኛ አዛኝ ነሽ❤❤❤ አንችን የሚመስሉ ከአንች የሚማሩ ሁሉ ዛሬ ከጎንሽ ይቆሙ ዘንድ ምኞቴ ነዉ❤እዚህ ያደረሰሽ ፈጣሪ ስሙ ይባረክ🤲
አይዞሽ ጌታ ይረዳሻል ። ወገኖች እንተጋገዝ። ለድሀ የሚረዳ ለእግዚአብሔር ያበድራል ይላል መፅሐፍ ቅዱስ
ወሃሂ ጎበዝነሽ በርች ተሥፋ አትቁረጭ ንግዲእኮ እዲህነዉ ያከሥራል ወይም ይለዉጣል በርች የኔጀግና
ወላሂ እንቅልፌን ትቼ ነው የሰማኋሽ አላህ ይርዳሽ አላህ ያፅናሽአልሀምዱሊላህ አላኩሊሸይእ
ገና ዛሬ ማዳመጤ ነው በእውነት እንዴት እንዳሳዘኑኝ የኔ የዋሕ እናት የኔ አማኝ እፍ
አይዞሽ ድንግል ማርያም ካቺ ጋር ከልጆችሽ ጋር ያስደስትሽ አይዞሽ የኔ ዉድ።
ጠንካራ እናት ኘሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለው
የኔማር አይዞሽ በጣም መልካም ሴትነሽ
መስፍን ፈይሳ ከ hiv ጋር 30 አመት ሆኖታል መኖር ከጀመረ አሁንም በጣም ጤነኛ ነው
የሰ
እዉነት ነዉ 30 ዓመትስ ሳያልፈዉ ይቀራል????
እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ...
አይዞሺ እናቴ በጣምአስለቀሺኚ ህይወት እዴናት ሁላቺንም አንበርም ደሞአያታቸውጋር ሂዱስትይኚ ተሻለኚ
እመቤቴ ማርያም ዘመንሽን በደስታ ትቀይርልሽ
በእውነት ጀግናነሽ ማርያምን
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው የምትቀርበው እናመሰግናለንምኔ በጣም ነው የምወድሕ በማርያም እናግረኝ እኔ በጣም ተስፍ የቆረጥኩ ሰው ነኝ ደሞ በዚላይ አረብ አገር ነው ያለሑት 18አመታ ነው ብታይ ሕይወት ክብድ ብሎብኛል
0910626529whats app
አይዞሽ እህቴ በየቤቱ ብዙ ታሪክ አለ
የኔ እናት አይዞሺ በርቺ 🎉❤
እንናት አለም እመቤቴ ማርያም ከጉድ ስላወጣሽ ስሟ የተመሰገነ ይሁን እሱም ሕክምና ሲሄድ ከጥንቃቄ ማነስ ሌሆን ይችላል አትፍረድ ይፈረድብሀል ይሌለ አይዞሽ እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን
አይዞሽ እመብርሀን ትርዳሽ
😢 የኔ እናት😢😢 ስታሳዝን😢😢
የኔ እናት አይዞሽ
አይዞሽ እናት ሁሉም ያልፋል❤❤❤
አይዞሽ የኔ ጀግና እናት
ባለቤትሽ ግን በጣም ቅን ሰው ነው አብዘሀኛው ወንድ ደቤቆ ቤተሰቡን ይበክላል
Ayyiii endet ametaw beshetawun?? Beza lay bedenget baymeremer eko bekeluat neber
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይረዳሻል❤
አይዞሽ የኔ እናት
አይዞሸ እህቲለም በርች እግዚኣብሔር ፅናቱን ያድልሽ የሞቱትን ነበረ ይማርልሸ
አይዞሽ እመብረአን አለች ጠንካራነሽ
እግዚአብሄር ይርዳሽ ጠንካራ ነሽ ጉበዝ ነሽ ልጆችሽን ለቁምነገር ይብቁልሽ
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ🤲
የኔ ናት ወላዲተ አምላክ እሷከነልጆችሽ ትዳብስሽ
ጀግና ሴት ነሽ
እግዚያብሔር ሀይል ይሆንሽ የእኔ ናት እሚገርም ታሪክ ነው
ወስላታ ክእማን ጋር እንደተኛ እንክዋን አያስታውስም ቅዱስ ቁርባን መውስድ የፈራው እራሱን ስለሚያውቅ ነው ስለዚህ አብረሽው መኖር ከወሰንሽ ጥንቃቄ አድርጊ HIV በግንኙነት ነው እሚመጣው ሌላ ምንም ማምጫ የለውም እግዚአብሔር አውጥቶሻል!!!
Betam yemsazin tarik nw ayzosh ehtachin tenkara nesh❤❤
እግዚአብሔርን ማመንሽ 100% ጥሩ ግን እግዚአብሔር በሕክምና ይሠራል በፀበል የሚፈወሥ አለ አዎ ግን እግዚአብሔር በሕክምና ይሠራል ከይቅርታ ጋር በብዛት ፀበል ብሎ ሕክምና እንዳይወሥዱ ብዙ ችግር ይፈጠራል ማለቴ ሕክምና እኮ እግዚአብሔር ነዉ ፀጋና ጥበብ የሠጣቸዉ።።
ruclips.net/video/a6JP4Qnbw_s/видео.htmlsi=MYFC7l6-oYI0rEAv
Ezgbher kanhi bzuo ngerrr Terminal Gobza enat nesss❤❤❤❤❤❤
ባልሽው አመተምህረት ላይ ናዝሬት ሀይለማርያም ሆስፒታል አንዱ ሰው እንዲህ ኤችያቪ እንዳለበት ዶክተሯ ስትነግረው የለብኝም ብሎ ዶክተሯን ካልገደልኴት አለ😂😂እግዚአብሔር ነው በሽታውን ያመጣው አለች ባልሽ ስወሰልትብሽ ነው በሽታው የመጣበት😂😂
አሁን እሱ ምን ይጠቅማል እማ አለፈ እኮ እና የሚያስቅም አይደለም
ቆሻሻ
Ewunet new 😂😂 medre balege asmesay becha
@@henokmehari7488koshasha sera yemidegef erasu koshasha new!!!!!!
@@tigisttesfaye7980ende betam new yemiasekew😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Stop stop stop ሴቶች የመጀመሪያዬ ነው አምነዋለሁ አምነዋለሁ አትበሉ እራስሽን እንክዋን ማመን ያስቸግራል ህይወት እንክዋን ወንፍን 100 ፐርሰንት አትስጡ ወንድ ባዳ ነው ሲባል አልሰማችሁም????
What ?
እሕ እሕቴ እንኳን አለፈ መከራ በጣም ከባድ ነው።
ኣይዞሽ የኔ እህት ክፀበል ሁልጊዜ ኣትለዪ ትድኛለሽ
አስተማሪ ፕሮግራም ሰው አያያም እዩ ባካቹ ላያክ አርጊ ብዙ ሰው ጋር እዲደረስ
እግዚአብሔር ይረዳሽ እማምላክ ካችጋርትሁንአይዞሽ
አይዞሽ እህቴ ይሄም ቀን ያልፋል
She is very strong woman and bless
Egziabher embashn yabslish🙏
የኔእናቴ በጣም ታሪኩ ልብ ነዉ እሚነካዉ 😢😢😢😢😢😢💔
እመነትሽ ልጆችሽ ና አንችን አድኗች ሗ ዋል እግዚአብሔር ይመስገን ❤🙏
አይዛሽ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ😭
Uff yenenat Embeteee Mareyam kenante gar tehun 🙏❤️❤️ ye Abateshenna ye Balebeteshen nefes ke Aberham ke Yesehakna ke Yakob ategeb ereff tebele 🤲🤲🤲
እህቴ አይዞሽ ህይወት ውጣ ውረድ አላት በርቺ ከእሳት ውስጥ የነጠለሽን በህይወት ኑሪ ያለሽን እግዚአብሄርን ሁሌ አመስግኚው ጀግና እናት ነሽ በርቺ ፈጣሪ በልጆችሽ ይክስሻል እህቴ 🙏
በጣም አድናቂሽ ነኝ ጀግና ታማኝ ሰው ነሽ እኔ ግን ያልገባኝ አንቺን ካወቀ ወዲያ ምንም ስተት ካልፈፀመ እንዴት በቫይረሱ ተያዘ??አንቺም ልጆችሽም ነፃ በመሆናቹ በጣም ደስተኛ ነኝ ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው.: ጥንካሬሽን እምነትሽን ግን ሳላደንቅ አልቀርም🙏🏽🙏🏽
በቫይረሱ ተጠቂ ለመሆን የግድ የግብረስጋ ግንኙነት ብቻ በማድረግ አይደለም ለምሳሌ ንፅህናቸው ጥንቃቄ በጎደለባቸው የህክምና መሳሪያ መርፌ ስለት ያላቸው መሳሪያዎች የጥርስ ቡሩሽ የመሳሰሉት ለHIV ቫይረስ ተጠቂ ያደርጋሉ
@@genethunde7549 እረዳለሁ እኮ ግን ትንሽ ግልፅ ስላልሆነልኝ ነው
I 100% agree
ከተቻለ መርዳት ነው እንጂ እንዲህ አይነት ጥያቄ ምን ያድርግላታል ለሷ be sensitive Please
የኔ እህት በዛ ዘመን የብዙ ሰው ሂውት የተበላሸው በግነኙነተ በቻ አደለም ባለማወቅ ሰወችን በመርዳት ጥንቃቄ በለሌው የሀኪም ቤት ቸልተኘነት በብዙ መንገድ ነው ብዙ ሰው ያለቀው
እመቤቴ ምን ይሳንሻል እወነት ነው የእውነተኛ ፀሀይ እናቱ .....ማህደረ መለኮት መንበረ ልኡል እውነት የክርስቶስ እናት ምልጃዋ ድንቅ ነው ።❤❤❤
በጣም ጎብዝ የሴቶች ቁንጮ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽና የልጆችሽን ደስታ ያሳይሽ አሜን አሜን የምትወጃት እመቤቴ ድንግል ከልጇ ጋር ታማልድሽ
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ በስቃይሽ ውስጥ እግዚአብሔር ያደረገልሽ ነገር ትልቅ ነው ከከባድ በሽታ ልጆችሽና አንቺን አትርፎልሻል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 በልጆችሽ ደግሞ የምታርፊ ያርግሽ አይዞሽ
የኔ እህት አንቺ የዘመኑ ሙርጥ እውነተኛ ሚስት ነሽ እሱ የፈቀደው ሆነ እመቤቴ ነብሱን ባፀደ ገነት ያኑረው በተለይ ሳትለይው አስታመሽ እውነት ጀግና ነሽ❤❤
እውነት የምታዘጋጀው ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን እኔ ያንተን እገዛ በጣም እፈልጋለው እባክ🙏የኔናት እመቤቴ ትርዳሽ አይዞሽ በርቺ ስታለቅሺ እኔም እያለቀስኩ ነው የተከታተልኩሽ ነገ ሌላ ቀን ነው አይዞሽ
ጸ
እህቴ በቤተ ክርስቲያን ያደግሽ መልካም ሴት ነሽ ከነልጆችሽ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ያረፈውን ባለቤተሽን ነፍሱን በገነት ያሳርፈው
አሜን 🙏
በዉነት ልብ የሚነካ እዉነተኛ ታሪክ ነው በእንባ ነው አዳምጨየቸረስኩት በጣም አሳዛኝ እና አስተማሪ ታሪክ ነው
የኔ እናት 😔😔😔😔እግዚአብሄር እባሽን ያብስልሽ መጀመርያም ከነልጆችሽ ከክፉ በሽታ ጠብቆሻል እኮ ልቤን ነው የነካሽኝ 💔
ጀግና እናት ነሽ በርቺ ፈጣሪ በልጆችሽ ይክስሻል እህቴ 🙏
እህቴ አይዞሽ ህይወት ውጣ ውረድ አላት በርቺ ከእሳት ውስጥ የነጠለሽን በህይወት ኑሪ ያለሽን እግዚአብሄርን ሁሌ አመስግኚው
ወንድሜ ግን እሳን ማቅረብ ስታስብ ብዙ ነገር መስራት ነበረብህ በዚህ ጉዳይ ላይ የጤና ባለሙያዎችግንዛቤ እንዲሰጡ ሰው ብዙ ትምህርት እንዲወስድ ብዙ መተላለፍ የሚችል ጉዳይ ነበር በዚህ ፕሮሮግራም ላይ እንደገና መስራት ያለብህ ነገር ያለ ይመስለኛል
ይህንን ስል በትህትና ነው
አፍ የሚያስከፍት እውነተኛ ታሪክ ጎበዝ ሴት እንዳንቺ ያለ ሴት ብርቱ አይገኝም በብዙ ችግሮች እጅ ያልሰጠሽ ታታሪ ቀሪውን ዘመንሽን ከነልጆችሽ የምትደሰቺበት ይሁንልሽ ባለቤትሽም መልካም ሰው ነበር ነፍሱን በገነት ያኑረው
ክብር ምስጋና ለድል ማርያም ልጅ እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉
በጣም ድንቅና ጎበዝ ሴት ነሸ አንድ ያጠፋችሁት ጥፋት ህክምና አለመጀመሩ ነው ይሻለው ነበረ:: ለዘመናት ሰንቱ የኖረው በመድሀኒትኮነው ቫይረሱን ይቆጣረው ነበረ
ያሳዝናል
አንቺ ግን ክብር ይገባሻል ተባረኪ
እፍፍፍፍፍ የእውነት በጣም ያሳዝናል አንድ ሰው ማስታመም እና ሲቃዩን ማየት እንዴት እንደሚያም እንኳንም ተናግርሽው አልቅሰሽ ወጣልሽ እኔም እንዳቺ አውርቼው ብተነፍስኩ አልሁ የኔ ብርቱ ሴት በርቺልኝ የኔ እናት እመብርሀን ትጠብቅሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ
የኔ እናት ጠንካራ ሴት ነሽ ደግሞ ፈጣሪ የሚወደውን ነው የሚፈትነው አታልቅሺ ሁሉም ያልፋል ደግም አልፏል እሺ የድንግል ልጅ አለ ታምኒው የለ በርቺ በፀሎት እናግዝሻለን ይህን ቀን ያልፍና ብዙ የምትስቂበት ጊዜ አለ በር ቺ ወዴ ይህን ሁሉ ማለፍ ቀላል አይደለም እና ደግሞ ልጆችሽን ፈጣሪ በፀጋ ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ ፡፡
ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ ማልቀስሽን አቁሚ ሀዘንሽ ሴይጣንን ያስደስተዋል ተፅናኚ ልጆችሽን አፅናኚ በርቺ
ወይ የሰው ልጅ ፈተና???? በተለይ እናትነት ከባድ ነው ግን ጎበዝ ጠንካራ ስት ነሽ ሴት ልጅችሽን አሳድገሽ አስተምረሽ ለዚህ ማድረስሽ የምትደነቂ ጀግና እናት ነሽ::እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው🙏🏾
አይዞሽ የኔ እናት😢እዮብን ያፅናና ፈጣሪ አንችንም ይመልከትሽ💔💔💔💔💔💔😥😥😥😥የሴት ልጅ ፈተና ማለቅያ የለውም
አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራም ቀን መሸሸጊያችን ነው
ብርቱ ሴት ጀግና እናት ጀግና ሚስት ነሽ አይዞሽ እንደውልልሻለን❤️ ማንያዘዋል እናመሰግናለን 🙏
ኡፍፍ የኔ እናት ጠካራ ነሽ በእምነትሽ ያፅናሽ የ ባልሽም ነብሱ ይማረዉ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ እህቴ አባ ግርማ ቀሲስ ሄኖክ ይቱብ ተከታተዬ እናቴ አይ ፈተና ከባድ ነዉ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ጠካሪ ነሽ ጀግና እናት ነሽ
ልብ የሚሰብር ታሪክ የኔ እናት አምላክ ብድርሸን ይክፈልሸ ጀግና ነሸ we will help you !
በርታ ማኔ ያንተን ለውጥ አለማድነቅ አይቻልም ጀግናው🥰🥰🥰
እመቤቴ ድንግል ለመነን አታሳፍሪንም ክብርሁሉ በልጅሽ በየሱክርስቶስ ሰም ክብር ሁሉ ላአንቺሁን ድግልማርያም🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ማኔ የምታቀርበውን ፕሮግራም እከታተላለሁ ሁሉም መሳጭና ትምህርት ሰጭ ነው ግን ብዙዎች አይመለከቱትም መሰለኝ በርታ ወንድሚ💚💛❤️💚💛❤️💛❤️
የኔ እናት ያላባት ልጅ ማሳደግ ምን ያክል ከባድ እንደሆነ በራሴ ሂወት ኣቀዋለዉ የልጆቼ ኣባት ድንገት ሙቶብኝ ይሀዉ 3 ኣመት ኣልፎኛል ህመምሽ ይገባኛል ለልጆችሽ ኑሪላቸዉ የኔ የዋህ እናት 💔😢😢😢😢😢
😅
ሰታሳዝን የኔ እነት እግዛብሄር የሚወደውን ነው ሚፈትነው አይዞሸ ሁሉም ነገር አልፎአን የሚወደውን ሰው ነው ሚፈትነው እግዛብሄር ሰለሚወድሸ ነው እነቴ መፅነነትን እመኝልሻለው ታርከሸ ያሳዝነል ጀግነ ሴት ነሸ ልጆችሸንም ቁም ነገር ያድርሰልሸ 🙏 አሰለቀሸኝ እህ 😢 እግዛብሄር ሆይ አቤቱ ሀገራችንን መልካም አድርግልን የተቸገሩትንም እንዲበርቱ አድርግልን አሜን 🙏
እናት መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ ይሄ የመተት ስራ ወይም አይጥላ መንፈስ ነዉ ፁሙ ፀልዩ ስገጂ በእምነትሽ ፅኚ ሂወትሽ በገጠመኝ ዉስጥ ነዉ ሚስተካክለዉ እናቴ በጣም ጀግና ነሽ ግን ጥንካሬሽ
አይዞሽ እህቴ ነገ የተሻለ አለ ፈጣሪ በልጆችሽ ያሳርፍሽ አፍፍፍፍፍ አይዞሽ ፈጣሪ ያጠክርሽ
የእዉነት ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሄር ይርዳሽ ❤❤❤
ገራሚ ታሪክ ነው በእውነት አስተማሪ ነው
😂
አይዞኝ እናቴ እመብዙሃን አለች ፀልይ ስገጂ ምንሽንም ይመምሽ ምንም ይቸግርሽ እመኝኝ ያልፋል እመቤቴን❤❤
የኔ እናት አምላክ እረድቶሻል አንቺንና ልጆችሽን ነፃ አርጎልሻል ደግነትሽ ባልሽን እንዲህ ሲሆን ማሰታመምሽ
Ende mastamemua yedenkal ende???? Balua eko new
ውይ ውዴ አስነባሽኝ ❤ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ምንም አይደል ለሌሎች ትምህርት ይሆናል
የማል በጣም አለሀ ከአንቺ ጋራ ይሁን አይዞሽ ከዚህ ቡሀላ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ቤተሰቦችሽ ነን በርችልን የምንችለውን ሁሉ እናደርገለን ማኔ አንቴንም እናመሰግናለን ይችን እናት አይቶ ልቡ የልተነከ ሰው አለ ብዬ አልገምትም አመሰግና
ተመስገን እንኳን ልጆቹ ነፃ ሆኑ ❤❤
ጀግና እናት ነሽ ህመምሸ ይገባኛል አልፊበታል። እግዚአብሔር ይባርክሸ!
የእውነት በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞሽ
እኔም በአክስቴ ልክ እንደአንች ነበረኩ ሰውነቷ ሲቀዘቅዝ ውይ ተመሥገን ዳነች አክስቴ እላለው ለካስ ነፍሷ ልትወጣ ሲል ነው 😢😢😢😢😢😢 ኡፍፍፍ ሀዘን ለብቻ አይድረስ የደረሠበት ያውቀዋል አክስቴ ነፍስሽን ይማር ዘንድሮ17አመቱ የካቲት 4አለፈ
በጣም የሚያሳዝን እውነተኛ ታሪክ ነው ግን ጌታ መልካም ነው ጌታ አሁንም ያበርታሽ እህቴ ለልጆቻችሁም እንኳን አንቺ ኖርሽላቸው አይዞሽ ኡፍ
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ለምወደው ሰው ነው የሚፈትነው እና ደሞ በጣም ጠንካራ ስሴት ነሽ አይዞሽ ማማዬ
ወይ ይሄ ድርጅት ስንቱን በከለው በጌታ በምግብ ነክ የሚሰጥ እስከሚመስል ብዙ ሰው አልቁዋል ያሳዝናል እመቤቲ ትጠብቅሽ እህቴ እምነይሽ ጽናትሽ በጣም ደስ ይላል
የምን ድርጅት
እግዚአብሔር የሚሳነው የለም አይዞሽ እህቴ ጀግና እናት ነሽ በርቺ እመብርሃን ትርዳሽ
የህኔ እናት አላህ እባሽን ያብስለሽ ጠንካራ እናት መልካም ሚስት ቀሪኡ ዘመንሽ የተድላአ እደሚሆን እርግጠኛአ ነኝ አይዞሽ
@በጣም አሳዛኝ ታሪክ ? ጎበዝ ሴት ..❤
በእውነት ታሪኩ ያሳዝናል ግን እኮ ኤች አይቭ ኤድስ ኦኮ በጣም ቀላል ነው በጾም በጾለት በጸበም ይዳናል እኔ ባለፈው ተመርምሬ አለብሽ ተብየ ከዛ ከአምስት ወር በኅላ ስመረመር የለብሽም ተባልኩ የሀኪም ስህተት ይከሰታል አይዟችሁ ልኡል እግዚአብሔር ይርዳችሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂
@@bibiabraham3507😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ምን ያሰቃል ሺ ሰተ ት የሞላበት ገር@@bibiabraham3507
እንኮንም የለብሽ እንኮንም ማረሽ❤
አይዞሽ እታለም የሀዘንን ከባድነት እኔም ደርሶብኛል ያውም ያለ ዘመድ ሞት ምን እንደሆነ ያወኩት ያኔ ነው ብቻ እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ
ውይ ይሄ አመተምህረት እኔም መከራ ያሳለፍኩበት ዘመን የሞት መከራ ግን ደግ ሰው ያለበት ዘመን መልካም ዘመን ነበር
የኔ አናት አይዞሽ እመብርሀን ካንቺ ጋር ትሁን። እባክህ ማንያዘዋል አንተ ሬስቶራንት ዉስጥ ቅጠራት እና ትስራ
አይዛሸ የኔ እህት እንኳንም ልጃችሸ ንፁሆኑ ተመሰገን
ምሥኪን ጀግና ነሽ አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፋል አይዞሽ
ጠንካራ የዋህ እሩህሩህ ሚስት እናት ቤተሰብ ጓደኛ አዛኝ ነሽ❤❤❤ አንችን የሚመስሉ ከአንች የሚማሩ ሁሉ ዛሬ ከጎንሽ ይቆሙ ዘንድ ምኞቴ ነዉ❤
እዚህ ያደረሰሽ ፈጣሪ ስሙ ይባረክ🤲
አይዞሽ ጌታ ይረዳሻል ። ወገኖች እንተጋገዝ። ለድሀ የሚረዳ ለእግዚአብሔር ያበድራል ይላል መፅሐፍ ቅዱስ
ወሃሂ ጎበዝነሽ በርች ተሥፋ አትቁረጭ ንግዲእኮ እዲህነዉ ያከሥራል ወይም ይለዉጣል በርች የኔጀግና
ወላሂ እንቅልፌን ትቼ ነው የሰማኋሽ አላህ ይርዳሽ አላህ ያፅናሽ
አልሀምዱሊላህ አላኩሊሸይእ
ገና ዛሬ ማዳመጤ ነው በእውነት እንዴት እንዳሳዘኑኝ የኔ የዋሕ እናት የኔ አማኝ እፍ
አይዞሽ ድንግል ማርያም ካቺ ጋር ከልጆችሽ ጋር ያስደስትሽ አይዞሽ የኔ ዉድ።
ጠንካራ እናት ኘሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለው
የኔማር አይዞሽ በጣም መልካም ሴትነሽ
መስፍን ፈይሳ ከ hiv ጋር 30 አመት ሆኖታል መኖር ከጀመረ አሁንም በጣም ጤነኛ ነው
የሰ
እዉነት ነዉ 30 ዓመትስ ሳያልፈዉ ይቀራል????
እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ...
አይዞሺ እናቴ በጣምአስለቀሺኚ ህይወት እዴናት ሁላቺንም አንበርም ደሞአያታቸውጋር ሂዱስትይኚ ተሻለኚ
እመቤቴ ማርያም ዘመንሽን በደስታ ትቀይርልሽ
በእውነት ጀግናነሽ ማርያምን
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው የምትቀርበው እናመሰግናለን
ምኔ በጣም ነው የምወድሕ በማርያም እናግረኝ እኔ በጣም ተስፍ የቆረጥኩ ሰው ነኝ ደሞ በዚላይ አረብ አገር ነው ያለሑት 18አመታ ነው ብታይ ሕይወት ክብድ ብሎብኛል