Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሴት ልጅ እውነት ሳይሆን በዚህ ልክ አታወራም በጣም ቢበዛባት ነው አይዞሽ ፋንትሽዬ። እግዚአብሔር መልካም ነው ወደሱ ተጠጊው! ❤
በትክክል
አትፍረዱ
@@MeseretHaile-vt6mmግራ ገባን እኮ ጓበዝ እግር ቤት አልተባዱም ታይላንድም አልተባዱም ካናዳም አልተባዳንም ካሉ እንግዲህ ምን ይባላል 😂
አሁን ስሰማው የከንባታ ሰው ነች እዛ አካባቢ መጥፎዎች ናቸው እንኳን በጊዜ ወጣ አባባልም አለ "አንድ ከንባታ ጎሮቤት ካለህ አጥፋው ሁለት ከሆኑ አንተ ጥፋ" ይባላል።
@@yemiside ነች አዎ ኃይለኛ ነች ግን ደሞ እሱ በጣም ዱርዬ ነው ተነግሯታል የሚያውቁት ሰዎች
ፋንታዬ በጣም ታሳዝናለች ለፍቅር ብላ መስዋእት የሆነች ጊዜዋን የተበላች ነች የኔእህት ፈጣሪ ይካስሽ የገረመኝ እናቴን ትወዳታለች ያልከው እናትህን የምትወደው እኮ አንተን ስለምትወድህ ነው በምትኩ ነገ እናትህን የምትገርፍልህን ታገባለህ የምትወዳትም ለቤተሰብህ ቦታ የሌላትን ነው አይ አንተም ልጅህን ያሳድግልህ ለሷም ፍሬ ሰቷት ወልዳ ትሳም
እኔ ማህላ የሚያበዛ ሰው ለማመን ይከብደኛል በህይወቴ ዘመን ብዙ አይነት ሰዎችን ስላየሁ እንደው ሀጥያታችን እና በደላችን በዝቶ ፈጣሪ ወዲያው ስላልፈረደብን የማያይ የማይሰማ መስሎን ይሆን ማህላ ማብዛት እግዚያብሄርም ያያል ይፈርዳል ኪዳነምህረትም ትፈርዳለች።
በጣም መሀላ የሚያበዛ ሰዉ በጣም ሲበዛ አስመሳይና ዉሸታሞች ሙልጭ ያሉ አስመሳይ ናቸዉ 6/7አመት ሙሉ ያለምንም ነገር እርዳታ አድርጌላት የሚለዉ ምድረ ሸተት ዉሸታም አንደበትክን ይሰረዉሴት አትዋሽም በደሉ በዝቶባት ነዉጅ ራሱን ሀብታም አደረገዉኮ 😢😢😢😢ቱ ይንሳህ
እውነት ነው እኔ ራሱ ብዙኅ ውሸታሞች አይናችንን እያየ በእግዚአብሄር እና በመላእክቱ ያለምንም ፍራቻ በተደጋጋሚ በመማል እውነትን ለመቅበር የሚጥሩ ለእውነት በመሓላ እንዳላምን አድርጎኛል 😢
በመሐላ ለማሳመን ነው ይሄ ሁሉ የመሐላ ጋጋታ ፣ የቤት ክራይ ከአንድ ሰዉ ቼክ ነው የሚወሰደው በኋላ ይከፍላት ይሆናል እንጂ ከሁለት ሰዉ አይወስዱም ፣
በሰማም መሐላውን እንኳን ተወው እግዚአብሔር ይፈርዳል
ሴት ልጅ ካልመራራትና በደልዋ ካልበዛ ሚዳያ ላይ አትወጣም ወንዶች ስትዋሹ አይኔን ባፈር ያደርገው ነው ምትሉት ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ
Tikekekel
You are right ✅️
Why we can see your face ? When you true
😂😂😂😂 በይ በይ ወደት ወደት ሴት ወንድ ሳይሆን ሰው በሚለው ተናገሪ በባለፈውም እድህ ብላችሁ አንድት እዮሀ ሚድያላይ ጉዷ ሲዘረገፍ አይተናል 😂😂😂 አትፍረድ አንድነገር ነው ያለዛ ሴት ምናምን እያላችሁ አትበሽረኩ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ ተይ እንጂ እህቴ አይናችን እያየ የእውር ፍርድማ አንፍረድ ለምን መደባበቅ አስፈለገ አብዛኛውን በስደትም ሆነ በሀገር ጉዳት የሚደርስባቸው ሴት እህቶቻችን ናቸው
አንግዲህ ኪዳነ ምህረት በኪዳነ ምህረት ቀልድ የለም አውነቱን ትፍረድ ❤❤❤
አስሬ የእሷን ስም በሀሰት መጥራት ያማል
እንዴ ለምን ያማል ኪዳነምህረት ስለሚወዳት ስለሚያምናት ሊሆን ይችላል ግን በውሸት ስሙዋን ካነሳ ፍርዱ ለሱነው ቀልድ የለም
በአሁን ሳአት ሚምሉ ሰዎች አላምንም
በጣም እኔም አመመኝ ከሀዲ ነው ጊዜዋንና ገንዘቦን ነው የጨረሰው @@mehretkassa6041
ሚዲያ ላይ ፊታቸውን የሚደብቁ ሰዎች አጭብርባሪ እና እውነት የሌላቸው ሰዎች ናቸው በሰው ህይወት የምትቀልዱ ሰዎች ሁሉ እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ😢
ይቅርታ አድርጉልኝና የሰውየው ንግግር ምንም አልተዋጠልኝም
ልክ ነሽ ምንም ይቅርታ አያስፈልግም
እውነት ከያዝክ ለምን ፊትህን አታሳይም።
ምን ማለት ነው ልጅኮ አለው
ለሊት ወደ ስራ እየሄድኩ አለ እኮ
@@tigetad5649ዉጭ በጠዋት ወደ ስራ ስለምከድ ነዉ ሌሊት የሚለዉ 12 ሰዓት ነዉ😂
ያሰት ምስክር ድቢጥ የናተ ቢጤ ነዉ አንዳችሁ ልጅ አለሁ አንዳችሁ ወደ ስራ እየሄደ ነዉ የት ነዉ የምትኖሩት ስራ ቢሄድም ፉቱ መታየት ይቻላል እኛም የምንኖረው ጎረቤት አሜሪካ ነዉ ሌባ ስለሆነ ነዉ ፉቱ የማይታየው
ባክህ እራሰህን አትካብ ፈጣሪ ሰጭም ነሺም ነዉ እዉነተኛ ከሆንክ ለምን ፍትህን ደበቅ ???
ትክክል
ንብረት ዋጋ የለውም ለሴት ልጅ እድሜ, እምነት ነው ዋናው እኔ ተረድቻታለው ፈጣሪ ይርዳት ልጅ እንድታገኝ
ውጭ ያደግን እናቃለን ይገባናል።
Yes you are righ 7 years
@@tsi907 ለሴት ልጅ ከዚህ በላይ ምንም የለም ፣ኢኒተርቪዋን ሳይ ከገንዘብ በላይ የታየኝ እሱ ነው
@@tsi907 አይይ እድሜዋን በልቷታል በየት በኩል
ፍጹም የማይመስል ነገር ነው የሚያወራው:: እግዚአብሔር ቢዘገይም በተለያየ መልኩ ይከፍለዋል አይቀርም
እሯጭ ስሜት የለውም ይላል እንዴ? እነ ሀይሌ እነመሰረት እነ ደራርቱ የወለዱት በነፋስ ነው? ምኑ ነፋረሳም ነገር ነው
ከሁለት ወገን ማዳመጥ የኛ ፋንታ ነው እኛ ፈራጅ አይደለንም ፈራጅ እግዚያብሄር ነው ማንም ፍፁም የለም
ወገኖቼ አትቀደሙ ከተቀደማችሁ በቃ ተሸንፋችሁአል ፈጣሪ ይፍረድ ብላችሁ ተውት እንጂ ከባድ ነው ሆይ 😢
እኔ ግን ይቅርታ አድርጉልን ምንም አይነት ግኑኝነት ሳይኖራቸው ቤተሰብ ድረስ የደረሰ ግኑኝነት እንዴት ነው ልረዳት ፈልጌ ነው የሚለው አልዋጥልሽ አለኝ
እውነት
0.0 እውነት የሌለው ማሃላ
እረ የሚያወራው ሁሉ ውሸት ነው እንዴት አንድ ላይ እያደረ ምንም አላረግንም ይላል
@@Meseret-g2gሕጉን በደንብ አጥንቶታል ተዘጋጅቶበት ነው የመጣው። በ 3 አመት 37000 ዶላር በልጅቷ ዲሲፕሊን አኗኗር በ 1 አመትም እንኳን ይጠራቀማል።
በትክክል እኔም የተሰማኝ ይኽው ነው
I live in Vancouver,if you live by yourself it’s difficult to save that much,however if you have someone to share your rent expenses,it’s possible
ለኔ ግራ የገባኝ በየሀገሩ ስትሄ እኔ ንኝ ስፖርት የማደርጋት እያልክ ነዉ እሷ በየሄደችበት ሀገር ስትሮጥ አይከፈላትም በነፃ ነዉ አገልግሎት የምሰጠዉ ሌላዉ እዉነቱ እኔጋ ነዉ ያለዉ ትላለህ ተሳስተሃል ፈጣሪ ጋ ነዉ ያለዉ እዉነቱ
1 አልጋ እየተኛን ምንም ወፍ የለም ኦኦኦኦ የክህደት ጥግ
Exactly
😂😂😂 እሷም እኮ ወፍ የለም ብላለች በእሱ ሲሆን ነው አላምን የምንለው 😅
ይህን ኮመንት ያነበበ ሁሉ እኔ ከአረብ ሃገር ተመላሽ ነኝ በጣም ቆይቻለሁ የአንድ ልጅ እናት ነኝ በአሁን ሰዐት በጣም ስራ መስራት እፈልጋለሁ ግን መነሻ የሚያግዘኝ እግዚአብሔር በሚያውቀው ችግር ላይ ነኝ።መስራት እየቻልኩ መነሻውን ማጣቴ።ለልጄ እንኳን ዳቦ ለመግዛት እስከ ማጣት።አይናለም ነኝ ።
ሲጀምር ካልኩሌት አርገክ ነው የቀረብካት ለመጠቀም ተጠቀምክባት ግን ፈጣሪ ይፈርዳል የዘራከውን ታጭጃለክ የምሬን ነው የምልክ ሀቁአ ካለብክ መልስላት በመሀላቹ ፈጣሪ አለ ስለዚህ ይፈርዳል
I have listen many interviews but I had never listen as like you a good layer.
መቸም እግዛኣብሄር ጻድቅ ፈራጅ ነው ይፈርዳል
አንዱን ሲሰሙት ያፈዛል አንዱን ሲሰሙት ያደነግዛል አሉ እናቴ ኪዳነ ምህረት እውነቱን ታውጣው::
ወደጄ የሴት እምባ መጥፎ ነው ፤የእሷ ሃቅ አንተ ላይ ከለ መልስላት
በጣም ያሳዝናል የሷን በደል የሚወቀዉ ፈጣሪ ብቻ ነዉ አንዴ ጥሩ ሰዉ ናት አንዴ ሀይለኛ ናት ትላለህ ቤቱንም ሆነ መኪናዉ የገዛህዉ በሷ ብር ነዉ ስትገዛ ግን በፊት እንደተገዛ አድርገህ በራስ ስም ልጅቷ ምስኪን ናት ተጫወትክባት መሸጋገሪያ አደረካት ፈጣሪ ግን በሰራህዉ ልክ ይከፍልሃል
በጣም😢😢😢😢
እንዴ ታድያ የመኪና የውስጥ መብራት አያበራም እንዴ ይህ ምክንያት አይደለም የሚደበቅበት ምክንያት ካሌለው
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ❤❤❤❤
መሢዬ አትድከሚ የኢትዮጵያ ህዝብ ተበላሽቷል ።
በጣም ነዉ የሚዘባርቀውእውነት የለውም
መስዬ እኔ አንድነገር የማምነውመውጣቱ መልካም ነበር እውነታውንግን ትበደል አትበደል የሚያውቀው ፈጣሬነው ፍርዱ ያምላክነው ጓደኞቿ የሚለውን እንኳን ጌታ ይወው እውነታውንየሚያውቀው ፈጣሪ ይፈርዳል መስዬ እግዚአብሄር ይስጥሽ በርችልኝ የኔጀግና
መሰዬ ይህ ሰው እራሰ ወዳድ ሰው ነው
መሲ ያልጠየቀችው ነገር ቢኖር እሷ በየሀገሩ እየሄደች ስትሮጥና ስታሸንፍ ይከፈላት አልነበረም ወይ?
ማሸነፏን ማን አወቀ
መሃለው በዛ
ለምን ፊትህም ኣይታይም ጨለማ ቢሆን መብራት እኮ ኣለው
ስራውን ስለሚያቅ ነው። በዛላይ ይክዳል እሷን ሯጭ ስለሆነች መተኛት አትችልም አለ። የውሸቱ ብዛት። ሰልኩን ሰጥቷት ኬጂቢ ሆነች ይላል።
ለማንኛውም እኔ ካናዳ ነው ያለሁ 3 ሥራ እንዴት ትሰራለህ no matter what እራሥህን መግለጱ ሥላልፈለክ ነውጅ ካናዳ 24 ሰአት መብራት አለ የኢትዮጵያ ወንዶች ትታወቃላችሁ ባለቤቴ ትላለህ እንደገና ደሞ ምንም ግኑኚነት የለኚም ትላለህ
እግዚአብሔርን መፍራት መልካም ነዉ፤ ሴትን ልጅ መበደል ጥሩ አይደለም።
መሃላ ይደርሳል zm bleh awura.
ወይ ጉድ በየቤቱ ስንት ነገር ይሰማል ግራ ያጋባል ግን ቤት የተገዛበት ቀን አመተ ምህረት ኢትዮጵያ መቀየር ይቻላል ሌላ ባንክ የላከችበት የምትለው ያው በሰው ልካው አሆነ ህጋዊ አይደለም ለዛ ማስረጃ አይኖርም ስለዚህ ማንን እንመን?????
እግዚአብሔር ነው እውነቱን የሚያውቀው ሰው ስለማለ እውነት እየተናገረ ነው ማለት አይደለም በውሸት የሚምሉ ብዙ ሰዎች አሉ
የሚገርም ነው በውቨት የሚምሉ ብዙ እሉ ግን ትንቨ ስውየው የሚዋቨ ይመስላል እግዚአብሔር እዋቃ ነው እውነቱን ያውጣላት
ውሸታም ነው ተጠቅሞባታል
ወይ ዘንድሮ ማንን😢እንመን
Maryamen. Gera.yegebale😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ውሸቱን ነው ለጥቅም ነው የቀረባት ፣ በርግጥ ሀይለኛ ሴት ነች ግን ሰዉዬው በጣም ዱርዬ ነው ተነግሯትም ነበር አልሰማም ብላ ነው
የሚያወራው እውነት የሌለው መሆኑ በየደቂቃው ከሚያደርገው መሀላ ይታወቃል።
ምስዬ ምጥቅ ያልብት ሁሉ ጥይቅሽዋል ጎብዝ !!! እኔ ግን ያእልምንም ስጋዊ ግንኙነት ይህ ሁሉ ዓምታት እና ይግንዝብ ልውውጥ እንዴት ሊሆን ይችላል እኔ ልእምን ይውሻል ነው?? ይምልው እሺ ማእንንስ እንምን ??? ሁልቱም ይምላሉ ?!?
ኪዳነ ምህረት ፍርድ ትስጥ
ሲጀመር እሷን የቀረብካት ለገንዘባ እና ለቢዛ ነዉ የፈለካት እዉነቱን ሲታወቅብህ ነዉ ዉሸታም ነህ የሴት ልጂ እንባ የትም አያደርስህም ❤❤❤
ዱርዬ ነበር እንቢ ብላ ነው አልሰማ አለች
እግዝዬ እግዝዬ ካድያ ማንን እንመን እሳም ትምላለች እሱም ይምላል ምንድን ነው መሃላ ቀልድ ሆነ እንዴ ኧር እፍሩ መአት እንዳይወርድባቹ ለግዜ ያዊ ጥቅም እራሳችውን እወቁ እግዝዬ እግዝዬ መሃርና ክርሰቶሰ ያሰብላል😢😢😢😢😢😢😢
መሸጋገሪያ ነው ያደረካች በዚህ ልክ ብር ካለህ በራስህ አትሄድም ነበር
በማሪያም እየማለ ለምን ይተባተባል ሲናገር መብራት መንገድ ላይ አለ ለምን አይታይም?
እኔ ያልገባኝ ይሄ ሁሉ የሱንም የሷንም ጉድ በሚድያ መውጣቱ ለምንድ ነው? ካናዳ የህግ ኣገር ውስጥ እየኖሩ እውነት ካላት ክስዋን በመረጃም በማስረጃም ኣስደግፋ መብትዋን እና ትክክለኛ ፍትህ ማግኘት ኣይቀልም። የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኝ እያሉ ህዝቡን ላይ መለጠፉ ከምን ኣስፈለገ። ያውም ካናዳ በነጻ ጠበቃ ምታገኚበት። ሀዝቡን ለቀቅ ኣርጉት ኣቦ
በነፃ ማን ይሰጣታል ጠበቃ ? ለግል ጉዳይዋ
አረ አታዋሽ መግስት ምን አገባው ከቤት ክራይ አታዋሽ የምን መግስት ምንም አይነት አያገባው እኛም ከናዳ ነው ምንኖረው
ትላንትም እሷን ስሰማ ብዙ ነገሯ እውነት አልመሰለኝም ለምሳሌ ከአሜሪካ እንድ ሰው በጣም ብዙ ገንዘብ ወደውጭ የሚልክ ከሆነ ይጠየቃል ከየት አመጣኸው ተብሎ በተጨማሪም ቴረሪስት እየደገፈ ነው ተብሎ ይጠየቃል እዛም እንዲሁ እንደሚሆን እገምታለሁ
እኔ ከካናዳ 50ሺ ዶላር ልኬ አውቃለሁ የግድ በአንዴ መላክ የለብህም
ምናልባት እሱዋ ታፈቅረዋለች እሱ አያፈቅራትም።
ገንዘቧን ነው የሚያፈቅረው
በጣም❤
አንደኛ እዉነተኛ ሰዉ ከሆንክ እራስክን ማሣየት ነበረብክ ሊላዉ የፍቅር ግንኛነትክን እንኳን ማመን አልፈለክም በግሊ እዉነት የምለዉ ስለ ንብረት ያወራከዉን ነዉ በተረፈ ብዙ የዋሸክ እና ሊላ ግንኝነትክን ልታድን ትመስላለክ😢
ቀጣፊ ውሸታም ነው ተጠቀመባት ምስኪን እድሜዋን ጨረሰው
ሲጀምር ያለምንም ጥቅም በዚህ ደረጃ እንዴት እሱስ ሊረዳት ቻለ
ትክክል። ወረኛ ነው። ክርስትና አባት ነው የአይን ጨባት።
ብዙ ሰዎች አትሌቶችን የሚደግፉት ለጥቅም ነው ነገ ተስፋ አላት ብሎ ነው በጣም አጥንቷት ነው የመጣው በዛ ላይ ዱርዬ ነው ፣ በጣም ውሸታም ነው
እሰማለሁ እንጂ አልፈርድም እግዚአብሔር ይፍረድ
የገንዘብ ችግር አለበት አላለችም እኮ አንተ ግን ምንም ከሷ ሳይኖርህ ነው ስድስት አመት የቤት ኪራይ ቀለብ ,,,, ችለሀት የኖርከው ወንድ ልጅ 😂😂😂😂😂😂 እረ አትማል ወይ እመብርሀን መቀለጃ የተጠየከውን በአግባቡ መልስ አትንዘባዘብ ዶላሩን በምንም ትላከው ሳትልክ አታወራም ጩልሌ ተሳክቶልሀል ስለማልክ እውነት አወራህ ማለት አይደለም ሰላም እንዴት ይኖራል ሴቶችህ እየደወሉባት ምላስህ ይርበተበታል የማልከው ነገር ጥሩ አይደለም ከነችግሩ ለልጅህ ኑርለት አትማል በርግጥ ሳታገባ ሴት ልጅ ይህን ሁሉ አመት ስትጠብቅህ አንተ ልጅ ስትወልድ ሊያናዳት ይችላል ሴት ልጅ እድሜ ያልፋል እኮ ብትናደድ እቃ ብትሰብር ተበሳጭታ እኮ ነው እድሜዋን ስትጠብቅህ በላኸው መጠቀምያና ጊዜ መግፍያ አረካት እሷ እኮ አልወለደች አላገባች ውጣ ብትልህ ብትሰድብህ ቪዲዮ ሙሉ ጉዳቷን አያሳይም አንተ የሚመቸውን ቆርጠህ ብታሳይ ምንም አይገርምም ፈጣሪ የተጎዳውን ጎን ይካሰው
😢ጌታ ሆይ ፈራጅ ከመሆን ልቤን እና አንደበቴን ቆጥበው
እባካችሁ ቶሎ ለመፍረድ አትቸኩሉ....ሁሌም መጀመሪያ የጮኸ ነው የሚሰማው....በጣም ብዙ አስቸጋሪ ሰዎች አሉ በተለይ ሴቶች እኔ ብዙ ስለማውቅ ነው።
ስንት ሴቶችን አግብተህ ነበር እየተወራ ያለው ስለ ጋብቻ ስለሆነ የራስህን ማንነት ነዉ እየተናገርክ ያለህው ስንት አገባህ ስንት ፈታህ
ምን መከራ ወረደብን እኛ ሴቶች እንዴት ብለን ነው እምናምናቸው የወለዳቹ እህቶቼ ግን ዳድላቹሀል🤲🙏🤲🥺🥺🥺💔💔💔🖤🖤🖤
እውነትኛ ሰው ከሆንክ እንደሷ እራስህን አሳይና አውራ ከዛ እናምናለን ወይ ግን ወንዶች
እዉነት ስሰማ ገርሞኝ ነበር እኛም እዛዉ ቶሮንቶ ነዉ ምንንኖረዉ እሄን ሁሉ ገዘብ ያዉም አሣይለም ጠያቂ
ባንድ አመት አይሰራም 37,000 CAD?
@@thevoiceofethiopia-9295Absolutely NO
@@thevoiceofethiopia-9295አይሰራም በርግጥ እሷ በብላክ ነበር የሰራችሁ ቢሆንም በአመት አይሰራም ምን አልባት እቁብ ካልጣለች
If you truly have the truth on your side, there’s no need to hide your face. Honesty doesn’t fear being seen.
That’s true
ማላ አታብዛ ወንድሜእባክህ ::ባሌ ብላህ አምጥታ ሳይሆን ሲቀር ,ማንም ቢሆን ያዝናል::በዛ ላይ ለሴት ልጅ እድሜ የሚባል ነገር አለ :: ግን ግን ግን ቢያንስ ገንዘቧ ካለብህ መልስ ሁሉም ነገር ቀሪ ነው! የሰው እንባ አይቀናም ይፈርዳል ::ይሄን ስልህ ግን ጃጅ እያረኩህ አይደለም ::
አነጋገሩ ደስ ይላል እዉነታዉን እግዚአብሔር ያዉቃል
❤❤❤thank you brother for your response❤❤❤I am living your life in Canada.I understand the situation
😅😅😅 then go back where you come from
እግዚአብሄር ይፍረድላት ፍፁም እውነት እንዳላት ግልፅ ነው።ሰውየው ግን ንሰሀግባ ሴት ልጅ አታስለቅስ እንባዋ በዘመንህ ሁሉ ይከተልሀል ሠላም አታገኝም ይቅርታ ጠይቃት።ለሚቀር አለም በዚህልክ ክፉ አትሁን።
ደም ከፈሰሰው የዛር መንፈስ አለበት ራሄሎ መንፈስ
ትክክል።
እውነቱን እግዚአብሔር ያውጣው እኔ ወደማንም መወገንና መናገር አልፈልግም
የሰለጠነ ቦታም ሁና በዜህ ልክ ትንሽም ቢሆን ኑራችኋል መባል የሌለበት ነገር በሚድያ መነሳቱ ያሳዝኔል እግዚአብሔር ዮርዳቹ
ቅማል ልትለቅም ነበር አንድ ክፍል አብረ የገባህዉ😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂እዚህፖርትነው ውሸታም መሆኑን የተረዳሁት
😂😂😂😂😂😂እረ በስማም ይሄ የውሸት ውሸት መሆኑ በደንብ ታወቀ ሽምጥጥ በስማም ከዚህ ሁሉ አላቃትም ቢል ይቀለን ነበር 😂😂😂😂
ወንድች ካልፈለጉ እንደ ሴት ለማስመሰል ተፈጥሮ አይፈቅድላቸውም።
ቤት እያለህ ደረሰኙን አጥፍጠህባት እንዳይሆን
እውነተኛ ሰው ፍቱን አይሸፍንም ግን እግዝያብህር ይፈርዳል ግን ይትም አትደርስም እግዝያብር ይበቀለሃል እኔ ተረዲቻለው ይህች ሴትዬ ይውሸት እንደማታውራ ግልፂ ነው
ትክክለኛ ሀሳቡን የሳተ መጀመሪያ እና መጨረሻው የተምታታ መሲ ትግስቱን ይስጥሽ
ምንም እውነት የሌለው ወሬ
የፍቅር ግንኑነት ከሌላቸው እንዴት 7 አመት አብረው ይኖራሉ በዛላይ አንድ አልጋላይ ?
ምን ታወራለክ እኛ አናቅም እዚህ ካናዳ ሰንት ሴቶች ናቸው ባል ይሆነኛል ብለው ያመጦቸው ወንዶች አብዛኛዎቹ ከመጡ በሀላ የሚከድ ቡዙ ናቸው የወንዶች ግፉ ሴቶች ላይ የሚያደርጉት
የማይመስል አንድ አልጋ ላይ ተኝተዉ ግኑኝነት የለዉም ካናዳ 24 ሰአት ማብራት አለ ለምን ምስሉን አያሳይም ካናዳ የሴት ብቻ ሳትሆን በእኩልነት የምታምን ሀገር ናት አስተማማኝ ገብ ሳይኖራት ካናዳ ሰዉ አታሜጣልሽም ።
ምነው ማህላ አበዛህ እኔ መቸም ሳትበደል እንዲህ አትልም የተናገረችውን በሙሉ በ0 አባዛው እኮ በዛ ላይ ለምን እውነት ካለህ መኪና ውስጥ መብራት አታበራም ሁላችንም ውጭ ነው የምንኖረው አወ ጠዋት 12 ሰአት ላይ ጨለማ ነው ግን ውስጥ ማብራት ይቻላል አትዋሽ ሲቀጥል ቤት ስንከራይ ያልከውን አዎ ሁለቱም ሰው ይፈርማል ግን አከራዩች ከሁለት ባንክ or ከሁለት ሰው ግማሽ አይቀበሉም ካንድ አካውንት ነው የሚቀበሉት እራሳችሁ ግን ተነጋግራችሁ ሸር ማድረግ ይቻላል እንጅ አከፉፈሉ ከአንድ አካውንት ነው ሀገር ቤት ያለ ሰው ለመሸወድ አትሞክር ብዙ ከሀገር ውጭ ያለ ሰው እንደሚከታተልህ አትዘንጋ ጋሸ ።
ትናትና ቁጭ ብዬ ነው ያዳመጥኳት በጣም አዝኜ ነበር እናመሰግናለን መልስ ስለሰጠከን ወድማችን
ውሸት ነው ዱርዬ
በጣም ፕለቲካአለ
ሁሉ ለየቅል እግዝያብሔር ከተጎዱት ጎን ነው በዚህ ውስጥ ግን ሁል ግዜ የምለው ሴቶችዬ እንደወዶች ብልጥ ሁኑ ልብ ግዙ ።
እግዚአብሔር ይወቅ ስለሁለታችሁ ነገር ግን የካናዳ ወንድ እየተገረፈ እየፈራ ነው የሚኖረው እንኳን ያልወለደ የወለዱትም ከባድ ነው ግን ሴት ልጂም ወንድም አይጓዳ ሌላ ምን ይባላል የምንሰማው እኛንም አስጨነቀን 😔😔😔
አዬ አጅሬው ደህና አድርገህ ተጠቅመህባት ነው ጥለሀታል እውነቱን የሚያውቅ አምላክ ይፍረድብህ መሀላ ስላበዛህ የሚቀየር ነገር የለም እስዋ ንግግር ስላልቻለች ነው እንጂ እንደተጎዳች ታስታውቃለች
ምንልባት የአልጋ ጫዎታ አይጫዎቱም መሰለኝ 😂😂😂ብዙን ግዜ እኛ ሴቶቺ መግለፅ ስለማንቺል
Yelem
ወይ ዘንድሮ እረ ግራ አታጋቡን ባይሆን የኪዳነ ምህረትን ስም በየደቂቃዉ አታንሳ
ምን አይነት ሰው ነክ እግዚአብሄር ይፈርዳል አትዋሽም ብዬ አስባለው ስለባሰባት ነው የምትጨቃጨቀው ብድሩን እንደምታገኝ እወቅ በልጆችህ በቤተሰቦችህ በሪስህ በጣም በቅርቡ ትከፍላለህ በአሁን ሰአት ምንም ንብረት ቀምተህ አይ ለምን ለፍተህ ብታመጣ አትበላውም ንብረቷን መልስ ኪዳነምህረት ትፈርዳለች
ሁለታችሁም፣ ይቅር ይበላችሁ፡፡ ማን እውነተኛ እንደሆነ ማወቅ ለተመልካች አስጨናቂ ነው፡፡ ግን ከልብ ይቅር ተባባሉ እና ችግራችሁን ፍቱ፡፡ ስለ ሰላም ስትሉ፡፡
ኣንድ ኣልጋ ላይ 😂እየተኛችሁ ምንም ምንም ምንም?😮😮😮😮ኣልገባኝም🤔🤔🤔???
Alu bezu sewoch menm mayergu,
የለም። @@Lovebk98
አይገርምም 😅😅😅
ወንድሜ ያረከው ማለት መሸ ሹ ጥሩ ነው በተለይ ሴት የሚከበርበት አገር ካናዳ መለያየት እራሱ ትልቅነት ነው የሰው ሂወት ከሚጠፉ
እባካችሁ ወንዳች ሴትን አትበድሉ ሴት እኮ እናት እህት አገር ናት
እኛ ሳንሆን አድማጮቹ,,,እውነቱን የሚያውቀው አንድዬ ይፍረድ።
መሲዬ ጥሩ ጥያቄ ጠየቅሽዉ ይሄንን ፀባይ ኢትዮጵያ ዉስጥ እያለችም ታዉቃለህ ወይስ ካናዳ ከሄደች በኋላ ነዉ ማለትሽ አሰደሰተኝ
ሲባጎሕ ይበጠስና ታድያ የአይን አባትዋ ነው የክርስትና አባት አንዲት ክፍል አንድ አልጋ እየተኙ ሚስቴ አልነበረችም ይላል።
እኮ ያዝልኝ ይሄ ውሸን ካድያ አንድ አልጋላይ እየተኙ ሚሰቴ አይደለችም ካድያ የአይን እናቱ ነች ለስት ክብር ይኑርክ
የእምስ ምሐላ ደረት ያሰፍል አለ የአገሬ ሰው እኖግዲህ ኪዳነ ምሕረት እውነቱን ታወጣለች
😂ምንጉድ ነው የተጻፈው
Omg aygermm egizyo marina kirstos😅
እውነት እሳ ሃቁን ታውጣላቸው
ጉድ በል ጎንደር ተዉ ግን እናንተ ኢትዮጵያዊያን ማን እንመን ደክሞናል ምንድነዉ ምንስማዉ እዉነቱ ያለዉ ሁለታቹ ጋር ነዉ 😢😢😢
Aned.kemeger.yelem.egzoooo😢😢😢😢😢😢😢😢
እውነቱ ያለው እሷ ጋ ነው ምክንያቱም እሷ ፕሮሰስ እያደረገች ደፋ ቀና ስትል እሱ ከነ ልጁ አገሩ ላይ መቀመጡ ትልቅ ጥፋት ነው።
ማስረጃዋን ታቅርብና ከፍላለዉ አለ አቅርቢና ይክፈል እዉነቱን እንቺና እሱ ፈጣሪ ነዉ የምታዉቁት እህቴ ብዙ አሳልፋችዋል ይቅር ተባብላችሁ ቤተሰብ መሆን ይሻላል ❤
አብዛኛው ውጭ የሚኖር ሰው በባንክ አይልክም ያን ያህል ብር
በሰዉ ሰለተላከ ማስረጃ ስለሌዉ ነዉ እግዚአብሔር ይፈርዳል ተዉ
ማስረጃማ እንደሌላት ያውቃል ለዛ ነው እጥፉን እከፍላለሁ የሚለው ባይላክልንም አላላኩን እንሰማለን ሲቀጥል ሰው ለባሉ መረጃ አይሰበስብም ፈጣሪ ይፍረዳት
አንተ በኪዳነምህረት ቀልድ የለም እውነት ከሆነ ዝም ብለህ አውራ የእውነት አምላክ ይፈርድብሀል አንተ መንግሰት ነህ ይህን ሁሉ ወጪ የአወጣሀው እውነት አይመስልም ።
እነ ራሴን ልያጠፋ ነበር የሚሉ ሰዎች ይገርመኛል። ማስፈራራት ነው ወይስ ምን የምሉት ነው ?።
ፋንታዬ የአማርኛ እጥረት አለባት ማስረዳትም ያልቻለችው ከዚህ የተነሳ ነው ። ሰውዬው የመናገር ችሎታ ስላለው ለማሳምን እየሞከረ ነው መሀላ የበዛበት ንግግር ስለሆነ አሳማኝ አይሆንም ። እውነቱ ግን ያለው እግዚአብሄር ጋር ነው ።መስዬ እየጠየቅሽበት ያለው መንገድ ግን ጥሩ ነው።
ውሸቱ በጣም ግልፅ ነው። ማነው በአንድ አልጋ ላይ ለረጅም ግዜ በወንድምነት የሚተኛው። ፍርናሽ ላይ መሬትም መተኛት ይቻላል እኳ። no sense ይሄ ባለጌ ነው advantage ወሰደባት። ጌታ ዋጋውን ይከፍለዋል
መሲ! በጣም ይቅርታ አድርጊልኝ እና ይህ ሰው በጣም መጥፎ መሰሪ የሆነነው::ሆንብሎ አስቦ ነው ቀርፇ የስቀመጠው:: አንድ ቤት ውስጥ ይህንን የህል ጊዜ እየኖረ እንዴት ፍቅር ሳይስሩ ቀረ:: ወንድ አይደለም::በጣም ታሳድራለች:: አይዞሽ
በማስመሰል ወወልድ ከማለት ውጭ ምን ይባላል ለእህቴ ግን የምመክራት ወደ አባቶች ተጠግታ ቢጸለይላት ጥሩ ነው ሳይካትሪስትም ብታ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ለሁለቱም የሚበጀውን ያምጣላቸው። በፍጹም አደባባይ መውጣቱም አስፈላጊም አልነበረም። ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን እንኳን የደረሰበት ታሪኩን መስማቱም ያማል።
Mesye anjet areseh gazetegna nsh eqo ❤keep up
ሴት ልጅ እውነት ሳይሆን በዚህ ልክ አታወራም በጣም ቢበዛባት ነው አይዞሽ ፋንትሽዬ። እግዚአብሔር መልካም ነው ወደሱ ተጠጊው! ❤
በትክክል
አትፍረዱ
@@MeseretHaile-vt6mmግራ ገባን እኮ ጓበዝ እግር ቤት አልተባዱም ታይላንድም አልተባዱም ካናዳም አልተባዳንም ካሉ እንግዲህ ምን ይባላል 😂
አሁን ስሰማው የከንባታ ሰው ነች እዛ አካባቢ መጥፎዎች ናቸው እንኳን በጊዜ ወጣ አባባልም አለ "አንድ ከንባታ ጎሮቤት ካለህ አጥፋው ሁለት ከሆኑ አንተ ጥፋ" ይባላል።
@@yemiside ነች አዎ ኃይለኛ ነች ግን ደሞ እሱ በጣም ዱርዬ ነው ተነግሯታል የሚያውቁት ሰዎች
ፋንታዬ በጣም ታሳዝናለች ለፍቅር ብላ መስዋእት የሆነች ጊዜዋን የተበላች ነች የኔእህት ፈጣሪ ይካስሽ የገረመኝ እናቴን ትወዳታለች ያልከው እናትህን የምትወደው እኮ አንተን ስለምትወድህ ነው በምትኩ ነገ እናትህን የምትገርፍልህን ታገባለህ የምትወዳትም ለቤተሰብህ ቦታ የሌላትን ነው አይ አንተም ልጅህን ያሳድግልህ ለሷም ፍሬ ሰቷት ወልዳ ትሳም
እኔ ማህላ የሚያበዛ ሰው ለማመን ይከብደኛል በህይወቴ ዘመን ብዙ አይነት ሰዎችን ስላየሁ እንደው ሀጥያታችን እና በደላችን በዝቶ ፈጣሪ ወዲያው ስላልፈረደብን የማያይ የማይሰማ መስሎን ይሆን ማህላ ማብዛት እግዚያብሄርም ያያል ይፈርዳል ኪዳነምህረትም ትፈርዳለች።
በጣም መሀላ የሚያበዛ ሰዉ በጣም ሲበዛ አስመሳይና ዉሸታሞች ሙልጭ ያሉ አስመሳይ ናቸዉ 6/7አመት ሙሉ ያለምንም ነገር እርዳታ አድርጌላት የሚለዉ ምድረ ሸተት ዉሸታም አንደበትክን ይሰረዉ
ሴት አትዋሽም በደሉ በዝቶባት ነዉጅ
ራሱን ሀብታም አደረገዉኮ 😢😢😢😢ቱ ይንሳህ
እውነት ነው እኔ ራሱ ብዙኅ ውሸታሞች አይናችንን እያየ በእግዚአብሄር እና በመላእክቱ ያለምንም ፍራቻ በተደጋጋሚ በመማል እውነትን ለመቅበር የሚጥሩ ለእውነት በመሓላ እንዳላምን አድርጎኛል 😢
በመሐላ ለማሳመን ነው ይሄ ሁሉ የመሐላ ጋጋታ ፣ የቤት ክራይ ከአንድ ሰዉ ቼክ ነው የሚወሰደው በኋላ ይከፍላት ይሆናል እንጂ ከሁለት ሰዉ አይወስዱም ፣
በሰማም መሐላውን እንኳን ተወው እግዚአብሔር ይፈርዳል
ሴት ልጅ ካልመራራትና በደልዋ ካልበዛ ሚዳያ ላይ አትወጣም ወንዶች ስትዋሹ አይኔን ባፈር ያደርገው ነው ምትሉት ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ
Tikekekel
You are right ✅️
Why we can see your face ? When you true
😂😂😂😂 በይ በይ ወደት ወደት ሴት ወንድ ሳይሆን ሰው በሚለው ተናገሪ በባለፈውም እድህ ብላችሁ አንድት እዮሀ ሚድያላይ ጉዷ ሲዘረገፍ አይተናል 😂😂😂 አትፍረድ አንድነገር ነው ያለዛ ሴት ምናምን እያላችሁ አትበሽረኩ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ ተይ እንጂ እህቴ አይናችን እያየ የእውር ፍርድማ አንፍረድ ለምን መደባበቅ አስፈለገ አብዛኛውን በስደትም ሆነ በሀገር ጉዳት የሚደርስባቸው ሴት እህቶቻችን ናቸው
አንግዲህ ኪዳነ ምህረት በኪዳነ ምህረት ቀልድ የለም አውነቱን ትፍረድ ❤❤❤
አስሬ የእሷን ስም በሀሰት መጥራት ያማል
እንዴ ለምን ያማል ኪዳነምህረት ስለሚወዳት ስለሚያምናት ሊሆን ይችላል ግን በውሸት ስሙዋን ካነሳ ፍርዱ ለሱነው ቀልድ የለም
በአሁን ሳአት ሚምሉ ሰዎች አላምንም
በጣም እኔም አመመኝ ከሀዲ ነው ጊዜዋንና ገንዘቦን ነው የጨረሰው @@mehretkassa6041
ሚዲያ ላይ ፊታቸውን የሚደብቁ ሰዎች አጭብርባሪ እና እውነት የሌላቸው ሰዎች ናቸው በሰው ህይወት የምትቀልዱ ሰዎች ሁሉ እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ😢
ይቅርታ አድርጉልኝና የሰውየው ንግግር ምንም አልተዋጠልኝም
ልክ ነሽ ምንም ይቅርታ አያስፈልግም
እውነት ከያዝክ ለምን ፊትህን አታሳይም።
ምን ማለት ነው ልጅኮ አለው
ለሊት ወደ ስራ እየሄድኩ አለ እኮ
@@tigetad5649ዉጭ በጠዋት ወደ ስራ ስለምከድ ነዉ ሌሊት የሚለዉ 12 ሰዓት ነዉ😂
ያሰት ምስክር ድቢጥ የናተ ቢጤ ነዉ አንዳችሁ ልጅ አለሁ አንዳችሁ ወደ ስራ እየሄደ ነዉ የት ነዉ የምትኖሩት ስራ ቢሄድም ፉቱ መታየት ይቻላል እኛም የምንኖረው ጎረቤት አሜሪካ ነዉ ሌባ ስለሆነ ነዉ ፉቱ የማይታየው
ባክህ እራሰህን አትካብ ፈጣሪ ሰጭም ነሺም ነዉ እዉነተኛ ከሆንክ ለምን ፍትህን ደበቅ ???
ትክክል
ንብረት ዋጋ የለውም ለሴት ልጅ እድሜ, እምነት ነው ዋናው እኔ ተረድቻታለው ፈጣሪ ይርዳት ልጅ እንድታገኝ
ውጭ ያደግን እናቃለን ይገባናል።
Yes you are righ 7 years
ትክክል
@@tsi907 ለሴት ልጅ ከዚህ በላይ ምንም የለም ፣ኢኒተርቪዋን ሳይ ከገንዘብ በላይ የታየኝ እሱ ነው
@@tsi907 አይይ እድሜዋን በልቷታል በየት በኩል
ፍጹም የማይመስል ነገር ነው የሚያወራው:: እግዚአብሔር ቢዘገይም በተለያየ መልኩ ይከፍለዋል አይቀርም
እሯጭ ስሜት የለውም ይላል እንዴ? እነ ሀይሌ እነመሰረት እነ ደራርቱ የወለዱት በነፋስ ነው? ምኑ ነፋረሳም ነገር ነው
ከሁለት ወገን ማዳመጥ የኛ ፋንታ ነው እኛ ፈራጅ አይደለንም ፈራጅ እግዚያብሄር ነው ማንም ፍፁም የለም
ወገኖቼ አትቀደሙ ከተቀደማችሁ በቃ ተሸንፋችሁአል ፈጣሪ ይፍረድ ብላችሁ ተውት እንጂ ከባድ ነው ሆይ 😢
እኔ ግን ይቅርታ አድርጉልን ምንም አይነት ግኑኝነት ሳይኖራቸው ቤተሰብ ድረስ የደረሰ ግኑኝነት እንዴት ነው ልረዳት ፈልጌ ነው የሚለው አልዋጥልሽ አለኝ
እውነት
0.0 እውነት የሌለው ማሃላ
እረ የሚያወራው ሁሉ ውሸት ነው እንዴት አንድ ላይ እያደረ ምንም አላረግንም ይላል
@@Meseret-g2gሕጉን በደንብ አጥንቶታል ተዘጋጅቶበት ነው የመጣው። በ 3 አመት 37000 ዶላር በልጅቷ ዲሲፕሊን አኗኗር በ 1 አመትም እንኳን ይጠራቀማል።
በትክክል እኔም የተሰማኝ ይኽው ነው
I live in Vancouver,if you live by yourself it’s difficult to save that much,however if you have someone to share your rent expenses,it’s possible
ለኔ ግራ የገባኝ በየሀገሩ ስትሄ እኔ ንኝ ስፖርት የማደርጋት እያልክ ነዉ እሷ በየሄደችበት ሀገር ስትሮጥ አይከፈላትም በነፃ ነዉ አገልግሎት የምሰጠዉ ሌላዉ እዉነቱ እኔጋ ነዉ ያለዉ ትላለህ ተሳስተሃል ፈጣሪ ጋ ነዉ ያለዉ እዉነቱ
1 አልጋ እየተኛን ምንም ወፍ የለም ኦኦኦኦ የክህደት ጥግ
Exactly
😂😂😂 እሷም እኮ ወፍ የለም ብላለች በእሱ ሲሆን ነው አላምን የምንለው 😅
ይህን ኮመንት ያነበበ ሁሉ እኔ ከአረብ ሃገር ተመላሽ ነኝ በጣም ቆይቻለሁ የአንድ ልጅ እናት ነኝ በአሁን ሰዐት በጣም ስራ መስራት እፈልጋለሁ ግን መነሻ የሚያግዘኝ እግዚአብሔር በሚያውቀው ችግር ላይ ነኝ።መስራት እየቻልኩ መነሻውን ማጣቴ።ለልጄ እንኳን ዳቦ ለመግዛት እስከ ማጣት።አይናለም ነኝ ።
ሲጀምር ካልኩሌት አርገክ ነው የቀረብካት ለመጠቀም ተጠቀምክባት ግን ፈጣሪ ይፈርዳል የዘራከውን ታጭጃለክ የምሬን ነው የምልክ ሀቁአ ካለብክ መልስላት በመሀላቹ ፈጣሪ አለ ስለዚህ ይፈርዳል
I have listen many interviews but I had never listen as like you a good layer.
መቸም እግዛኣብሄር ጻድቅ ፈራጅ ነው ይፈርዳል
አንዱን ሲሰሙት ያፈዛል አንዱን ሲሰሙት ያደነግዛል አሉ እናቴ ኪዳነ ምህረት እውነቱን ታውጣው::
ወደጄ የሴት እምባ መጥፎ ነው ፤የእሷ ሃቅ አንተ ላይ ከለ መልስላት
በጣም ያሳዝናል የሷን በደል የሚወቀዉ ፈጣሪ ብቻ ነዉ አንዴ ጥሩ ሰዉ ናት አንዴ ሀይለኛ ናት ትላለህ ቤቱንም ሆነ መኪናዉ የገዛህዉ በሷ ብር ነዉ ስትገዛ ግን በፊት እንደተገዛ አድርገህ በራስ ስም ልጅቷ ምስኪን ናት ተጫወትክባት መሸጋገሪያ አደረካት ፈጣሪ ግን በሰራህዉ ልክ ይከፍልሃል
በጣም😢😢😢😢
እንዴ ታድያ የመኪና የውስጥ መብራት አያበራም እንዴ ይህ ምክንያት አይደለም የሚደበቅበት ምክንያት ካሌለው
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ❤❤❤❤
መሢዬ አትድከሚ የኢትዮጵያ ህዝብ ተበላሽቷል ።
በጣም ነዉ የሚዘባርቀውእውነት የለውም
መስዬ እኔ አንድነገር የማምነው
መውጣቱ መልካም ነበር እውነታውን
ግን ትበደል አትበደል የሚያውቀው ፈጣሬነው ፍርዱ ያምላክነው ጓደኞቿ የሚለውን እንኳን ጌታ ይወው እውነታውን
የሚያውቀው ፈጣሪ ይፈርዳል መስዬ እግዚአብሄር ይስጥሽ
በርችልኝ የኔጀግና
መሰዬ ይህ ሰው እራሰ ወዳድ ሰው ነው
መሲ ያልጠየቀችው ነገር ቢኖር እሷ በየሀገሩ እየሄደች ስትሮጥና ስታሸንፍ ይከፈላት አልነበረም ወይ?
ማሸነፏን ማን አወቀ
መሃለው በዛ
ለምን ፊትህም ኣይታይም ጨለማ ቢሆን መብራት እኮ ኣለው
ስራውን ስለሚያቅ ነው። በዛላይ ይክዳል እሷን ሯጭ ስለሆነች መተኛት አትችልም አለ። የውሸቱ ብዛት። ሰልኩን ሰጥቷት ኬጂቢ ሆነች ይላል።
ለማንኛውም እኔ ካናዳ ነው ያለሁ 3 ሥራ እንዴት ትሰራለህ no matter what እራሥህን መግለጱ ሥላልፈለክ ነውጅ ካናዳ 24 ሰአት መብራት አለ የኢትዮጵያ ወንዶች ትታወቃላችሁ ባለቤቴ ትላለህ እንደገና ደሞ ምንም ግኑኚነት የለኚም ትላለህ
እግዚአብሔርን መፍራት መልካም ነዉ፤ ሴትን ልጅ መበደል ጥሩ አይደለም።
መሃላ ይደርሳል zm bleh awura.
ወይ ጉድ በየቤቱ ስንት ነገር ይሰማል ግራ ያጋባል ግን ቤት የተገዛበት ቀን አመተ ምህረት ኢትዮጵያ መቀየር ይቻላል ሌላ ባንክ የላከችበት የምትለው ያው በሰው ልካው አሆነ ህጋዊ አይደለም ለዛ ማስረጃ አይኖርም ስለዚህ ማንን እንመን?????
እግዚአብሔር ነው እውነቱን የሚያውቀው ሰው ስለማለ እውነት እየተናገረ ነው ማለት አይደለም በውሸት የሚምሉ ብዙ ሰዎች አሉ
የሚገርም ነው በውቨት የሚምሉ ብዙ እሉ ግን ትንቨ ስውየው የሚዋቨ ይመስላል እግዚአብሔር እዋቃ ነው እውነቱን ያውጣላት
ውሸታም ነው ተጠቅሞባታል
ወይ ዘንድሮ ማንን😢እንመን
Maryamen. Gera.yegebale😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ውሸቱን ነው ለጥቅም ነው የቀረባት ፣ በርግጥ ሀይለኛ ሴት ነች ግን ሰዉዬው በጣም ዱርዬ ነው ተነግሯትም ነበር አልሰማም ብላ ነው
የሚያወራው እውነት የሌለው መሆኑ በየደቂቃው ከሚያደርገው መሀላ ይታወቃል።
ምስዬ ምጥቅ ያልብት ሁሉ ጥይቅሽዋል ጎብዝ !!! እኔ ግን ያእልምንም ስጋዊ ግንኙነት ይህ ሁሉ ዓምታት እና ይግንዝብ ልውውጥ እንዴት ሊሆን ይችላል እኔ ልእምን ይውሻል ነው?? ይምልው እሺ ማእንንስ እንምን ??? ሁልቱም ይምላሉ ?!?
ኪዳነ ምህረት ፍርድ ትስጥ
ሲጀመር እሷን የቀረብካት ለገንዘባ እና ለቢዛ ነዉ የፈለካት እዉነቱን ሲታወቅብህ ነዉ ዉሸታም ነህ የሴት ልጂ እንባ የትም አያደርስህም ❤❤❤
ዱርዬ ነበር እንቢ ብላ ነው አልሰማ አለች
እግዝዬ እግዝዬ ካድያ ማንን እንመን እሳም ትምላለች እሱም ይምላል ምንድን ነው መሃላ ቀልድ ሆነ እንዴ ኧር እፍሩ መአት እንዳይወርድባቹ ለግዜ ያዊ ጥቅም እራሳችውን እወቁ እግዝዬ እግዝዬ መሃርና ክርሰቶሰ ያሰብላል😢😢😢😢😢😢😢
መሸጋገሪያ ነው ያደረካች በዚህ ልክ ብር ካለህ በራስህ አትሄድም ነበር
በማሪያም እየማለ ለምን ይተባተባል ሲናገር መብራት መንገድ ላይ አለ ለምን አይታይም?
እኔ ያልገባኝ ይሄ ሁሉ የሱንም የሷንም ጉድ በሚድያ መውጣቱ ለምንድ ነው? ካናዳ የህግ ኣገር ውስጥ እየኖሩ እውነት ካላት ክስዋን በመረጃም በማስረጃም ኣስደግፋ መብትዋን እና ትክክለኛ ፍትህ ማግኘት ኣይቀልም። የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኝ እያሉ ህዝቡን ላይ መለጠፉ ከምን ኣስፈለገ። ያውም ካናዳ በነጻ ጠበቃ ምታገኚበት። ሀዝቡን ለቀቅ ኣርጉት ኣቦ
በነፃ ማን ይሰጣታል ጠበቃ ? ለግል ጉዳይዋ
አረ አታዋሽ መግስት ምን አገባው ከቤት ክራይ አታዋሽ የምን መግስት ምንም አይነት አያገባው እኛም ከናዳ ነው ምንኖረው
ትላንትም እሷን ስሰማ ብዙ ነገሯ እውነት አልመሰለኝም ለምሳሌ ከአሜሪካ እንድ ሰው በጣም ብዙ ገንዘብ ወደውጭ የሚልክ ከሆነ ይጠየቃል ከየት አመጣኸው ተብሎ በተጨማሪም ቴረሪስት እየደገፈ ነው ተብሎ ይጠየቃል እዛም እንዲሁ እንደሚሆን እገምታለሁ
እኔ ከካናዳ 50ሺ ዶላር ልኬ አውቃለሁ የግድ በአንዴ መላክ የለብህም
ምናልባት እሱዋ ታፈቅረዋለች እሱ አያፈቅራትም።
ገንዘቧን ነው የሚያፈቅረው
በጣም❤
አንደኛ እዉነተኛ ሰዉ ከሆንክ እራስክን ማሣየት ነበረብክ ሊላዉ የፍቅር ግንኛነትክን እንኳን ማመን አልፈለክም በግሊ እዉነት የምለዉ ስለ ንብረት ያወራከዉን ነዉ በተረፈ ብዙ የዋሸክ እና ሊላ ግንኝነትክን ልታድን ትመስላለክ😢
ቀጣፊ ውሸታም ነው ተጠቀመባት ምስኪን እድሜዋን ጨረሰው
ሲጀምር ያለምንም ጥቅም በዚህ ደረጃ እንዴት እሱስ ሊረዳት ቻለ
ትክክል። ወረኛ ነው። ክርስትና አባት ነው የአይን ጨባት።
ብዙ ሰዎች አትሌቶችን የሚደግፉት ለጥቅም ነው ነገ ተስፋ አላት ብሎ ነው በጣም አጥንቷት ነው የመጣው በዛ ላይ ዱርዬ ነው ፣ በጣም ውሸታም ነው
እሰማለሁ እንጂ አልፈርድም እግዚአብሔር ይፍረድ
የገንዘብ ችግር አለበት አላለችም እኮ አንተ ግን ምንም ከሷ ሳይኖርህ ነው ስድስት አመት የቤት ኪራይ ቀለብ ,,,, ችለሀት የኖርከው ወንድ ልጅ 😂😂😂😂😂😂 እረ አትማል ወይ እመብርሀን መቀለጃ የተጠየከውን በአግባቡ መልስ አትንዘባዘብ ዶላሩን በምንም ትላከው ሳትልክ አታወራም ጩልሌ ተሳክቶልሀል ስለማልክ እውነት አወራህ ማለት አይደለም ሰላም እንዴት ይኖራል ሴቶችህ እየደወሉባት ምላስህ ይርበተበታል የማልከው ነገር ጥሩ አይደለም ከነችግሩ ለልጅህ ኑርለት አትማል በርግጥ ሳታገባ ሴት ልጅ ይህን ሁሉ አመት ስትጠብቅህ አንተ ልጅ ስትወልድ ሊያናዳት ይችላል ሴት ልጅ እድሜ ያልፋል እኮ ብትናደድ እቃ ብትሰብር ተበሳጭታ እኮ ነው እድሜዋን ስትጠብቅህ በላኸው መጠቀምያና ጊዜ መግፍያ አረካት እሷ እኮ አልወለደች አላገባች ውጣ ብትልህ ብትሰድብህ ቪዲዮ ሙሉ ጉዳቷን አያሳይም አንተ የሚመቸውን ቆርጠህ ብታሳይ ምንም አይገርምም ፈጣሪ የተጎዳውን ጎን ይካሰው
😢ጌታ ሆይ ፈራጅ ከመሆን ልቤን እና አንደበቴን ቆጥበው
እባካችሁ ቶሎ ለመፍረድ አትቸኩሉ....ሁሌም መጀመሪያ የጮኸ ነው የሚሰማው....በጣም ብዙ አስቸጋሪ ሰዎች አሉ በተለይ ሴቶች እኔ ብዙ ስለማውቅ ነው።
ስንት ሴቶችን አግብተህ ነበር እየተወራ ያለው ስለ ጋብቻ ስለሆነ የራስህን ማንነት ነዉ እየተናገርክ ያለህው ስንት አገባህ ስንት ፈታህ
ምን መከራ ወረደብን እኛ ሴቶች እንዴት ብለን ነው እምናምናቸው የወለዳቹ እህቶቼ ግን ዳድላቹሀል🤲🙏🤲🥺🥺🥺💔💔💔🖤🖤🖤
እውነትኛ ሰው ከሆንክ እንደሷ እራስህን አሳይና አውራ ከዛ እናምናለን ወይ ግን ወንዶች
ትክክል
እዉነት ስሰማ ገርሞኝ ነበር እኛም እዛዉ ቶሮንቶ ነዉ ምንንኖረዉ እሄን ሁሉ ገዘብ ያዉም አሣይለም ጠያቂ
ባንድ አመት አይሰራም 37,000 CAD?
@@thevoiceofethiopia-9295Absolutely NO
@@thevoiceofethiopia-9295አይሰራም በርግጥ እሷ በብላክ ነበር የሰራችሁ ቢሆንም በአመት አይሰራም ምን አልባት እቁብ ካልጣለች
If you truly have the truth on your side, there’s no need to hide your face. Honesty doesn’t fear being seen.
That’s true
ማላ አታብዛ ወንድሜ
እባክህ ::ባሌ ብላህ አምጥታ ሳይሆን ሲቀር ,ማንም ቢሆን ያዝናል::በዛ ላይ ለሴት ልጅ እድሜ የሚባል ነገር አለ ::
ግን ግን ግን ቢያንስ ገንዘቧ ካለብህ መልስ ሁሉም ነገር ቀሪ ነው!
የሰው እንባ አይቀናም ይፈርዳል ::
ይሄን ስልህ ግን ጃጅ እያረኩህ አይደለም ::
አነጋገሩ ደስ ይላል እዉነታዉን እግዚአብሔር ያዉቃል
❤❤❤thank you brother for your response❤❤❤
I am living your life in Canada.
I understand the situation
😅😅😅 then go back where you come from
እግዚአብሄር ይፍረድላት ፍፁም እውነት እንዳላት ግልፅ ነው።ሰውየው ግን ንሰሀግባ ሴት ልጅ አታስለቅስ እንባዋ በዘመንህ ሁሉ ይከተልሀል ሠላም አታገኝም ይቅርታ ጠይቃት።ለሚቀር አለም በዚህልክ ክፉ አትሁን።
ደም ከፈሰሰው የዛር መንፈስ አለበት ራሄሎ መንፈስ
ትክክል።
እውነቱን እግዚአብሔር ያውጣው እኔ ወደማንም መወገንና መናገር አልፈልግም
የሰለጠነ ቦታም ሁና በዜህ ልክ ትንሽም ቢሆን ኑራችኋል መባል የሌለበት ነገር በሚድያ መነሳቱ ያሳዝኔል እግዚአብሔር ዮርዳቹ
ቅማል ልትለቅም ነበር አንድ ክፍል አብረ የገባህዉ😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂እዚህፖርትነው ውሸታም መሆኑን የተረዳሁት
😂😂😂😂😂😂እረ በስማም ይሄ የውሸት ውሸት መሆኑ በደንብ ታወቀ ሽምጥጥ በስማም ከዚህ ሁሉ አላቃትም ቢል ይቀለን ነበር 😂😂😂😂
ትክክል
ወንድች ካልፈለጉ እንደ ሴት ለማስመሰል ተፈጥሮ አይፈቅድላቸውም።
በትክክል
ቤት እያለህ ደረሰኙን አጥፍጠህባት እንዳይሆን
እውነተኛ ሰው ፍቱን አይሸፍንም ግን እግዝያብህር ይፈርዳል ግን ይትም አትደርስም እግዝያብር ይበቀለሃል እኔ ተረዲቻለው ይህች ሴትዬ ይውሸት እንደማታውራ ግልፂ ነው
ትክክለኛ ሀሳቡን የሳተ መጀመሪያ እና መጨረሻው የተምታታ መሲ ትግስቱን ይስጥሽ
ምንም እውነት የሌለው ወሬ
የፍቅር ግንኑነት ከሌላቸው እንዴት 7 አመት አብረው ይኖራሉ በዛላይ አንድ አልጋላይ ?
ምን ታወራለክ እኛ አናቅም እዚህ ካናዳ ሰንት ሴቶች ናቸው ባል ይሆነኛል ብለው ያመጦቸው ወንዶች አብዛኛዎቹ ከመጡ በሀላ የሚከድ ቡዙ ናቸው የወንዶች ግፉ ሴቶች ላይ የሚያደርጉት
የማይመስል አንድ አልጋ ላይ ተኝተዉ ግኑኝነት የለዉም ካናዳ 24 ሰአት ማብራት አለ ለምን ምስሉን አያሳይም ካናዳ የሴት ብቻ ሳትሆን በእኩልነት የምታምን ሀገር ናት አስተማማኝ ገብ ሳይኖራት ካናዳ ሰዉ አታሜጣልሽም ።
ምነው ማህላ አበዛህ እኔ መቸም ሳትበደል እንዲህ አትልም የተናገረችውን በሙሉ በ0 አባዛው እኮ
በዛ ላይ ለምን እውነት ካለህ መኪና ውስጥ መብራት አታበራም ሁላችንም ውጭ ነው የምንኖረው አወ ጠዋት 12 ሰአት ላይ ጨለማ ነው ግን ውስጥ ማብራት ይቻላል አትዋሽ ሲቀጥል ቤት ስንከራይ ያልከውን አዎ ሁለቱም ሰው ይፈርማል ግን አከራዩች ከሁለት ባንክ or ከሁለት ሰው ግማሽ አይቀበሉም ካንድ አካውንት ነው የሚቀበሉት እራሳችሁ ግን ተነጋግራችሁ ሸር ማድረግ ይቻላል እንጅ አከፉፈሉ ከአንድ አካውንት ነው ሀገር ቤት ያለ ሰው ለመሸወድ አትሞክር ብዙ ከሀገር ውጭ ያለ ሰው እንደሚከታተልህ አትዘንጋ ጋሸ ።
ትናትና ቁጭ ብዬ ነው ያዳመጥኳት በጣም አዝኜ ነበር እናመሰግናለን መልስ ስለሰጠከን ወድማችን
ውሸት ነው ዱርዬ
በጣም ፕለቲካአለ
ሁሉ ለየቅል እግዝያብሔር ከተጎዱት ጎን ነው በዚህ ውስጥ ግን ሁል ግዜ የምለው ሴቶችዬ እንደወዶች ብልጥ ሁኑ ልብ ግዙ ።
እግዚአብሔር ይወቅ ስለሁለታችሁ ነገር ግን የካናዳ ወንድ እየተገረፈ እየፈራ ነው የሚኖረው እንኳን ያልወለደ የወለዱትም ከባድ ነው ግን ሴት ልጂም ወንድም አይጓዳ ሌላ ምን ይባላል የምንሰማው እኛንም አስጨነቀን 😔😔😔
አዬ አጅሬው ደህና አድርገህ ተጠቅመህባት ነው ጥለሀታል እውነቱን የሚያውቅ አምላክ ይፍረድብህ መሀላ ስላበዛህ የሚቀየር ነገር የለም እስዋ ንግግር ስላልቻለች ነው እንጂ እንደተጎዳች ታስታውቃለች
ምንልባት የአልጋ ጫዎታ አይጫዎቱም መሰለኝ 😂😂😂ብዙን ግዜ እኛ ሴቶቺ መግለፅ ስለማንቺል
Yelem
ወይ ዘንድሮ እረ ግራ አታጋቡን ባይሆን የኪዳነ ምህረትን ስም በየደቂቃዉ አታንሳ
ምን አይነት ሰው ነክ እግዚአብሄር ይፈርዳል አትዋሽም ብዬ አስባለው ስለባሰባት ነው የምትጨቃጨቀው ብድሩን እንደምታገኝ እወቅ በልጆችህ በቤተሰቦችህ በሪስህ በጣም በቅርቡ ትከፍላለህ በአሁን ሰአት ምንም ንብረት ቀምተህ አይ ለምን ለፍተህ ብታመጣ አትበላውም ንብረቷን መልስ ኪዳነምህረት ትፈርዳለች
ትክክል
ሁለታችሁም፣ ይቅር ይበላችሁ፡፡ ማን እውነተኛ እንደሆነ ማወቅ ለተመልካች አስጨናቂ ነው፡፡ ግን ከልብ ይቅር ተባባሉ እና ችግራችሁን ፍቱ፡፡ ስለ ሰላም ስትሉ፡፡
ኣንድ ኣልጋ ላይ 😂
እየተኛችሁ ምንም ምንም ምንም?😮😮😮😮
ኣልገባኝም🤔🤔🤔???