ምንም ልወድህ አልቻልኩም አለችኝ | አሁን ግን ውብ ፍቅረኛ አለኝ|| |Manyazewal Eshetu podcast Ep.26

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
    ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
    በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
    በዚህ በሀያ ስድስተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከወጣቱ ፌደራል ጋር ጥልቅ ውይይት ያደርጋል::
    መሌ ስለልጅነት ፍቅሩ ስለውትድርና ህይወቱ እና ስለተልያዩ የግል እና የስራ ገጠመኙ ያጋራል::በዚህም እጅግ በጣም አዝናኝ እና አስተማሪ ቆይታን አድርገናል::
    ‪@melefedaw2783‬

Комментарии • 820

  • @user-kj7oe2td1m
    @user-kj7oe2td1m 6 месяцев назад +128

    ይሄ ልጅ በጣም ነው የምወደው የሚመቸኝ እንደኔ ❤👍👈

  • @user-jq4wb2sm6g
    @user-jq4wb2sm6g 4 месяца назад +14

    ወላሄ እኔ ባሌ ወታደር ነው አንደዋወልም ሥልክ ተቀምቶ ግን ሁሌም በልቤነው ልተወው ሥል ያሣለፍናቸው ቀኖቺ ይከለክሉኛል አላህ ሠላምአርጓት በሠላም ያገናኝሺበሉኝ እኔ ሥደትነኝ

    • @ahmadjadiga1802
      @ahmadjadiga1802 4 месяца назад +1

      አላህ ያገናኝሽ እሱ ካልገፉሽ እዳትገፊው ጠብቂው

    • @haimanotmerdassa6288
      @haimanotmerdassa6288 3 месяца назад

      Amen Amen Amen Amen ❤

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 6 месяцев назад +86

    ማርያምን ስትል ደስ እዳለኝ እናቴ ማርያም ትጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @zenebdegene-mh7qu
    @zenebdegene-mh7qu 6 месяцев назад +42

    ይሄን ልጅ እደኔ የሚወደው እስኪ 👍🎉

  • @user-kc5hi6gc6z
    @user-kc5hi6gc6z 6 месяцев назад +29

    ማንያዘዋል ሀቅ ነው ያልከው ስለ ሴት ልጅ አለባበስ የተሰጣ ነገር ሁሉ እርካሽ እደሆነ አልሀምዱላህ ሙስሊም ላደረከኝ አላሕ ። ያላዋቂዎች ግን ጭኮና ነው ይላል

  • @user-do6zs9lg7q
    @user-do6zs9lg7q 6 месяцев назад +143

    ወይኔ ማርያምን አላለም የኔ ባለ ማህተብ❤
    በህይወት ዘመንህ እመ ብርሃን ትከተልህ ወንድሜ❤

    • @user-gt4fr7qr6r
      @user-gt4fr7qr6r 6 месяцев назад

      ​@@Sofis-yn6eqש'שששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששש '''ש'❤
      ‏‪18:00‬‏ ❤ מי מי
      ס🎉,

    • @user-bc4mw3ts9n
      @user-bc4mw3ts9n 6 месяцев назад +3

      ትቅደምልህ

    • @MihratuYegeta
      @MihratuYegeta 6 месяцев назад +1

      ጌታዬን ብሎት ኖሮ አንተ መናፍቅ......ትይው ነበር!

    • @user-do6zs9lg7q
      @user-do6zs9lg7q 6 месяцев назад +4

      @@MihratuYegeta አንጨብጭቡላት ለዚች የነገቲቭ አይዲያ ባርያ የሆነች ዋው 😂 ማርያም ስሟ ስነሳ መንፈስዋ ተጨናነቀ እሰይይይ ብለናል👍

    • @MihratuYegeta
      @MihratuYegeta 6 месяцев назад +1

      @@user-do6zs9lg7q ክክክ የትኛዋ ማርያም? 😅😅

  • @user-or4gy6im7l
    @user-or4gy6im7l 6 месяцев назад +90

    ሁሉንም ወታደር መጥፎ ነው ብሎ ማሰብ ከባድ ነው እኔ ጓደኛዬ ወታደር ነው በሱ ምክንያት የወታደርን ጥሩነት አይቻለው
    እውነተኛ ፍቅር ያለው እነሱ ጋር ነው ዘር ሀይማኖት የማይሉ

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 6 месяцев назад +4

      ወታደር ድሮ ቀር አሁን ወታደር የለም ቅጥርኛ እንጅ አዎ የዱርውቹ በጣም ታማኘ ናቸው ለሀገርም ለቤተስብ ለህዝባቸው ከራሳቸው ለሀገር ለህዝብ ይስራ ነበር ያሁኖች ግን በሞርከኘ እየተመር የፓለቲካ ቅጥርኛ ናቸው ወታደር የለም

    • @user-or4gy6im7l
      @user-or4gy6im7l 6 месяцев назад +3

      @@Samera-kd5nz ሁሉም የራሱ የሆነ አስተሳሰብ አመለካከት አለው እኔ ደሞ እንዲህ ያልኩት ወታደርን በተረዳሁት መጠን ነው

    • @yeneMB
      @yeneMB 6 месяцев назад +1

      Yehi demo betami yebsele newu

    • @user-yv8gb4fu6d
      @user-yv8gb4fu6d 6 месяцев назад

      የምርሽን ነው እኔ እኮ በሩቁ ገና ሳያቸው እፈራለው ከሰው የተለዩ ይመስለኛል መሌን ስሰማው ግን አድ ብርቅዬ ሰው ተገኘ አልኩ ❤

    • @user-or4gy6im7l
      @user-or4gy6im7l 6 месяцев назад +2

      @@user-yv8gb4fu6d ማርያምን ነው ምልሽ በፍቅር ከቀረብሻቸው እንደነሱ የዋህ ሰው የለም

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k 6 месяцев назад +21

    ማኔ ከሰዉ ፍቃድ ይልቅ የአምላክ ፍቃድ ይበልጣል በርታ ላተ ያለው ይሻግታል እጂ ማንም አይ ነካዉም

  • @meskelesamuel814
    @meskelesamuel814 6 месяцев назад +67

    በሐይማኖት እንደዚህ መጠንከር በጣም ይገርማል እመቤቴ አዛኝቱ ፍፃሜህን ታሳምርልህ

    • @makiamakia3834
      @makiamakia3834 6 месяцев назад +2

      የቷ እመቤት የኛ ስፍሯ ፍጣሪ ብት አይሻልም

    • @MahletMegersa
      @MahletMegersa 6 месяцев назад

      Jil coment basexs ahun emabate alchi ante men agebal qoy lelaw biqer

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 6 месяцев назад +2

      ​@makiama😢😢😢😢ደደብ ነህ እግዚአብሔር ያከበራትን አንተ አታረክሳትምkia3834

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c 4 месяца назад

      ​​@@makiamakia3834 ያልበላሽን አትከኪ ማን ጠራሽ አችን እዝህ የሙሀመድ ተከታይ ስርአት ያዥ ይበላኝልሽ ላች እጅ እሷስ በልጇ ከብራለች አች አከበርሻትም አላከበርሻትም ከክብሯ ቅጣት አይቀንስም የብርሀን እና እመቤታችን ቅድስት ንፀይት ናት ❤❤❤

    • @hayatmohammed3125
      @hayatmohammed3125 3 месяца назад

      በዚው ቀጥል

  • @yayahala615
    @yayahala615 6 месяцев назад +36

    ማሪያምን ሲል ሲያምርበት ።።ሰላም ለኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ

  • @yegnayoutube
    @yegnayoutube 6 месяцев назад +64

    ሰድት ያለችሁ እህት ወንድሞቺ እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ በሰላም ይመልሳችሁ

    • @TtTt-wn4jf
      @TtTt-wn4jf 6 месяцев назад +1

      Amennnnnn

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 6 месяцев назад

      አሜንውዴ😢😢

    • @user-cm6tt7kk5g
      @user-cm6tt7kk5g 6 месяцев назад

      አሜን🙏🙏🙏❤

    • @geteyetumebtu-nz1wd
      @geteyetumebtu-nz1wd 6 месяцев назад

      አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤እግዚአብሄርይርዳን

    • @destamelese3244
      @destamelese3244 6 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @TigistIndale
    @TigistIndale 6 месяцев назад +10

    ማንዬ በትዳር ላይ ያለክ አመለካከት ልክ አይደለም እራስክን አዘጋጅ ፍቅረኛክ እንኳን ተወችክ እግዚአብሔር የማትተዋትን ይስጥክ❤❤❤

  • @user-mc9zc8se3o
    @user-mc9zc8se3o 6 месяцев назад +20

    ማናዘዋል በጣም ነው የማደንቅህ ሁለታችሁንም በጣም ነው የማደንቃችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @sosnew4164
    @sosnew4164 6 месяцев назад +7

    መሌ በእውነት ትልቅ ማንነት መገንባት የቻልክ ሰው ነህ፡፡ ስለወደፊቱ የአገሬ ሁኔታና ህዝቦቿ ሳስብ በጣም ይጨላልምበኛል ቢዚህ ድቅድቅ መሀል ባለብሩህ አዕምሮና ቀና ሰዎችም እንዳሉ እንዳስብና ኢትዮጵያ ተስፋ እንዳላት እንዲሰማኝ አድርግህኛል። በርታ፣ አንተን በተመለከተ ወደፊት ምንም ቢፈጠርና ቢሆን አሁን ያየሁትን መልካምነት የሚሽር አይሆንም።

  • @user-eb2yi6cs6d
    @user-eb2yi6cs6d 6 месяцев назад +7

    wow የማይጠገብ ቆይታ ሳልተኛ ሊነጋ ነው በጣም ነው የተመቸኝ አስተማሪ ውይይት ነው ይመቻችሁ መሌ 👍👍👍👍 እንደናንተ ንፁህ ህሊና መልካም አስተሳሰብ ያለው ቢበዛልን ሀገራችን የት በደረሰች አድስ ትውልድ በፖለቲካና በዘረኝነት አንጠመድ ከነዚህ ትክክለኛ ጀግናዎች ንፁህና ትህትና አንድነትን እንማማር 🥰🥰🥰🥰🥰🌹🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @bemnet-lk2pw
    @bemnet-lk2pw 6 месяцев назад +10

    አስተማሪ ነዉ እንደኔ እሰከመጨረሻዉ የሰማዉ ይኖራል ፈጣሪ ከዚህ የበለጠ በረከት ይስጣችሁ❤❤❤❤

    • @user-tl6bw7qz9j
      @user-tl6bw7qz9j 6 месяцев назад

      እኔም ስምቼዋለው🎉🎉🎉🎉ዋው በጣም ታሪክ ነው🎉🎉

  • @user-do6zs9lg7q
    @user-do6zs9lg7q 6 месяцев назад +57

    ስሙኝማ ደስ ስትሉ ሁለታችሁ ባለ ራእዮች

  • @aprime9998
    @aprime9998 6 месяцев назад +18

    ❤❤❤ማሻአላህ በጣም ዴሥ ትላላችሁ ማኒ አንተን አለማድነቅ አይቻልም ትለያለክ ቪዶህ በሥሥት ነው የሚያልቅብኝ ሁሌ🎉🎉🎉

  • @MasreshaLegesse-hr2sj
    @MasreshaLegesse-hr2sj 4 месяца назад +1

    Guadegnaye wetader naw enate batnoru yeselam enkilif antegnam neber jegnochi nachihu💚💛❤👍👊

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 6 месяцев назад +355

    መሌ የሚመቻቹ እስኪ በ❤ አሳዩት!

  • @adebabaygebre
    @adebabaygebre 6 месяцев назад +16

    ማርያምን ስትል ሲያምርብህ ኪዳነ ምህረት ትጠብቅህ

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 6 месяцев назад +31

    🙏ወንድሞቼ የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም በእምነታቹ ታፅናቹ ፍፃሜያቹዉን ታሳምርልን🙏

  • @user-ve8xm3kj4p
    @user-ve8xm3kj4p 6 месяцев назад +35

    ምርጥ ልጅ ዲሲፒሊን ያለው ወጣት ስራውን ወዶና አክብሮ እሚሰራ እግዚአብሔርን እሚፈራ ወጣት ዋው

  • @user-fs8wr5ww5s
    @user-fs8wr5ww5s 6 месяцев назад +8

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገርግን አስቀናችሁኝ. በእግዚአብሄርን. እንዴት. እንደምትመኩ. ወንድሞቼ ኑሩልኝ. ጤና. ይስጣችሁ.

    • @BrktiGebre-up6tb
      @BrktiGebre-up6tb 6 месяцев назад

      Manye nte teredchehalew betam lbam neh gn fetariy yemtfera set yagenanh elhalew wendmye tdar betam are new abso lj siweled

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ የሚናገረውን አውቆ በሀይማኖቱ ጠንክሮ ሀገርን ለመጠበቅ ራሱን የሰጠ ጀግና መፍጠር መታደል ነው። ክብር ለወለደችህ እናት ይግባት። ድንግል ማርያም በምትሄድበት ሁሉ ሞገስ ትሁንህ።

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 6 месяцев назад +31

    2006 ጦላይን አስታወስከኝ እወደዋለሁ ውትድርናን !!
    ውታደር ማለት በእሳት የተፈተነ ወርቅ ማለት ነው ! ❤✍️

    • @mefordada
      @mefordada 6 месяцев назад +1

      ❤❤❤

    • @marthataye2796
      @marthataye2796 6 месяцев назад +1

      ዋዉ እኔም አባቴ አስተማሪ ነበር ከዛ በደርግ ግዜ በመጨረሻዉ ሰአት ግዳጅ ነበረና ወደ ወታደር ቤት ገባ እና በ ቢሮ ዉስጥ ይሰራ ነበር ህይወቱን ያጣዉ በወታደር ቤት ነዉ እና የትኛዉም ወታደር ቤተሰቤ ነዉ ❤

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 6 месяцев назад +2

    ገራሚ ልጂ እኔም እዳተ ሰው አምናለሁ ግን በጣም ይጎዳል ሴት ነኝ ባብዛኛው ወዶች በጓደኝነት ብቀርባቼው ደስ ይለኛ ግን እነሱ በፍቅር ያስቡኛል በሀሪህ የኔ ተመሳሳይ ይመስላል እድሜና ጤናውን ያድልህ🙏🙏🙏

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 6 месяцев назад +3

    የሁለታችሁም ወሬ ደስ የሚል እውነት የሆነ የተፈጥሮ ወግ ነው የምታወሩት አትጠገቡም ስታምሩ መሌ በጣም ነው የምወድህ ግልፅነትህ።
    ማንያዘዋል 🌹ብዙ ነው የምታስተምረን💚💛❤🙏🌹መሌ አንድ ነገር ብቻ ልጠይቅህ በዚህ መጠን ክርስቲያን ሲሞት ምን አደረክ በግልህ ቤተክርስቲያን ሲቃጠል ጠይቀሃል?????💚💛❤🙏🌹

  • @samemu
    @samemu 6 месяцев назад +5

    በጣም ደሰ የሚል አመልካከት አንድ ሴትም አንድ ውንድም በፍቅር እይወታቸው ወይም በተዳራቸው የነበሩበት ያለመርሳት ወይም ዝና ሲመጣ የማይቀየር የማትቀየር ሆኖ ፀንቶ መኖር ምን ማለት እንደሆነ በቻ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 4 месяца назад +1

    ማንያዙ መንገድህን በጣም አከብረዋለሁ ጥንካሬህን ቀጥልበት ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ። አንተ በጸሎትህ ተግተህ ከቆምክ ድንግል ማርያም የተሸፈነችውን ክብሯን የጠበቀችዉን ልዩ የድንግል ወዳጅ ትመጣለች። ተስፋህ ይሞላል።

  • @MahommedKedir
    @MahommedKedir 6 месяцев назад +6

    ማኔ የኔውድ ደስ የሚልቆይታ ፈታነው ያረከኝ ሣቅሕ ያስቀኛል ማኔ ሁሌም ደስተኛሁንልኝ🎉🎉🎉

  • @abeskesta278
    @abeskesta278 6 месяцев назад +29

    ይሄ ልጅ በጣም ነዉ የተቀየረዉ ንግግሩ እራሱ ነዉ የተቀየረዉ እረ ለወጥ .ወቸዉ ጉድ ላይ ያለዉ interview እና ይሄ big difference ,keep it up bro

  • @barkot-hm3fm
    @barkot-hm3fm 6 месяцев назад +18

    የዘዶው እውነቱ ነው ❤❤❤ የሞተ ዘዶ ሲሸከሙት እዴት እደሚከብድ ሰውነቱ እዴት እደሚለሰልስ ሰውነቱ እደወርቅ ያበራል

    • @bayeda3062
      @bayeda3062 6 месяцев назад +1

      መሌን አይተን የኢትዮጵያን ፖልሶችን ፊራሀት ትታን መውደድ ጀምራለን❤❤❤❤👍👍💪💪💪

  • @nuruhussen7654
    @nuruhussen7654 6 месяцев назад +1

    በጣም የሚገርመው ነገር የሰውን ልጅ ሳያውቁት መጥላት በዚህ ልጅ ተማርኩ ላይኔ ማየት የማልፈልገው ልጅ ነበር ኢንተርቪውን ሳዳምጥ ግን የበሰለ የወታደር ስነምግባር ያለው ልጅ ነው ይቅርታ! ሳጅን!

  • @selmayakob5736
    @selmayakob5736 6 месяцев назад +5

    ህጀባችን ውበታችን እሰልምነ ውበት ነው

  • @user-dj7fz5go9l
    @user-dj7fz5go9l 6 месяцев назад +3

    የአምላክ እናት ማርያም ሲለ ደሰየሚለዉ❤❤❤❤

  • @user-vs6dt7le3r
    @user-vs6dt7le3r 6 месяцев назад +5

    ይሄ ልጅ እንደዚ አይመስለኝም ነበር ቀጥልበት ወንድማችን

  • @user-qk7zi4kv4r
    @user-qk7zi4kv4r 6 месяцев назад +6

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ለሁሉም አሰተማሪ ነው ::

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 4 месяца назад +1

    አሁን እማ የአብዪ ወታደሮች ነዉ የምትባሉት የሀገር ሣዪሆ አንዳዶቹ. ሀገር ጥሎቻ ናቸዉ እዲህ የሚሊት የሀገራችን ጀግኖች አላህ ያግዛችሁ

  • @tigulibe5558
    @tigulibe5558 6 месяцев назад

    ማናዘዋል የሚገርም ሰው ነው ይሄ ለኢትዮጵያ ህዝቦች ምርጥ አስተሳሰብ ቢሆን የሁላችን የት በደረስን ያለንን ይዘን ብንጨምርበት ይሄ መልካም ነው ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅ ጠብቆም ነው ያለው አብዝቶ ይጠብቅ አሜን

  • @Tsi541
    @Tsi541 6 месяцев назад +1

    ኡፍ እኔኮ በቃ ወንድልጅ እንዲ ከአንጀቱ ስለሃይማኖቱ ሲያወራ እንዴት ልቤን ደስስስስስስ እንደሚለኝ ልጁ በቃ ፩ኛ ነው ማለት በእራሱ ያለው መተማመን ከምንም በላይ ስለ ሃይማኖቱ ሊያውቅ የሄደበት እርቀት እጅግ አስደምሞኛል ሁለቱም መምህሮች ደግሞ እኔም ህይወት ላይ እጅግ በጣም ተፅህኖ አላቸው ብቻ ሰምቼ ስጨርስ ደሞ ልኮምት❤❤

  • @user-om3bx6jl5o
    @user-om3bx6jl5o 6 месяцев назад +2

    አቤቱ ፈጣሪዬ የጠነከረ እምነትን ጨምርልኝ ማኔ እግዚያብሄር ይጠብቅህ

  • @buzeselemon2465
    @buzeselemon2465 6 месяцев назад

    እግዝሃብሄር የልብህን ያሳካልህ የዘመኑ ወጣት ብዙ ካንተ ይማራል ልቦና ላጡት ይመልስላቸው እመብርሀን ትጠብቃላቹ።

  • @Tube-ou6cm
    @Tube-ou6cm 6 месяцев назад +3

    በውነት ማንያዘዋል ፕሮግራምህን በጣም ነው የምወደው ለውጦኛልም ተባርክ ፍፃሚህ ይምር ልጅ በዘህ ልጀነቱ ያለፍበት ነገር ለሌላውም በርታት ይሆናል ጀግኖች ናችሁ❤❤

  • @user-uj3rr9vz3m
    @user-uj3rr9vz3m 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው የዘንዶውን ነገር ከዚህ በፊት ወንድሜ አውርቶኛል ተመሳሳይ ታሪክ

  • @Hanany-y1m
    @Hanany-y1m 20 дней назад

    እኔ በጣም ነበር የምላዉ ፌደራል በአይኔ ያየሁ የሰዉ እዲ ሲነቅሉ ስላየሁ ጠቅላላ ወደር ጠላ ነበር በዚልጂ አመለካከቴ ተቀየረ ሁሉም አንድ እዳልሆኑ ❤❤

  • @user-ss1sw2sr7k
    @user-ss1sw2sr7k 3 месяца назад

    ወላሂ እሚገርም ታሪክ ነው የነገራችሁን ደስእያለኝ ነው ያለቀው

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 6 месяцев назад +4

    ተባረኩ።

  • @wobebele579
    @wobebele579 6 месяцев назад +6

    ሰላም ማኔ እና መሌ።ውይይታችሁን ሙሉውን አድምጫለሁ።ሀሳባችሁ አላማችሁ ቀና እና ተመሳሳይ ነው።ለምን እንደሆነም ሚስጥሩ "እግዚአብሔር" መሆኑን በመረዳታችሁ ነው።
    ማኔ ሁሌም የእግዚአብሔርን ስም ሳትጠራ አልፈህ አታውቅም።መጨረሻ ላይም እንዳልከው"የሕይወት ውዱ ነገር ፈጣሪ እንደሆነ ገብቶኛል ብለሀል" ለተረዳ ሰው ይህቺ ቃል ብቻ አስተማሪ ናት።
    ያለ እግዚአብሔር ፍቃድ የትም አንደርስም ምንም ማረግ ማስደረግ አንችልም።እኛ ሰዎች ይህን ከተረዳን ፍቅር በውስጣችን ይሰርፃል።ከዛም "ሰው"እንሆናለን🙏🙏🙏
    መሌ እግዚአብሔር ሀሳብክን ያሳካል።እስከመጨረሻው ቀጥል።ይሳካል🙏🙏🙏

  • @txhffyxh9171
    @txhffyxh9171 6 месяцев назад +4

    ይሄ ምስኪን ፌደራል ነው ላይክ 👍

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይሄን ፕሮግራም ካየሁ ጀምሮ በዴንብ እየተፅናናሁ ነዉ እፉፉፉፉ አፍቅሮ መለዬት በጣም ከባድ ነዉ ግን ሂወት ይቀጥላል እየኖርኩ ነዉ 6 አመት ሙሉ ደንዝዠ ነበር አሁን ግን ተመሥገን አምላኬ እየበረታሁ ነዉ

  • @HelenMasresha
    @HelenMasresha 6 месяцев назад +2

    የእግዚአብሔር ፍቅርን ለመግለፅ ይከብዳል በቃ ዝምታ ብቻ ነው

  • @Hanany-y1m
    @Hanany-y1m 20 дней назад

    ክበርልን በርታ መሌ ማንያዘዋል ይመችህ❤❤❤

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 6 месяцев назад +3

    ወንድሞቼ እግዚአብሔር የልባችው የፈፅጾምላቹ እናመስግናለን በጣም

  • @MhiretFekadu-iw4pv
    @MhiretFekadu-iw4pv 6 месяцев назад +1

    ማኔ ቪድዮዎችህን አያለው እና በጣም ይገርመኛል እንዴት እንደሆነ አላውቅም ግን በቅርቤ የማውቅህ ያሃል ይሰማኛል ብዙ ሰዎች መልካም እንደሆኑ ለማሳየት ይጣጣራሉ አንተ ግን መልካምነትን እና ከልብ የሰዎችን ችግር መፍታትን በተግባር ስትኖረው አይቻለው አሁንም ይሄን ማንነትህን አይቀይርብህ❤❤❤

  • @user-kx2zm3sv2t
    @user-kx2zm3sv2t 6 месяцев назад +9

    ታዉቃላችሁ በፍቅር እጅግ ከመጎዳቴ የተነሳ ስለ ፍቅር መስማት ሁሉ አልፈልግም የ5 አመት ፍቅረኛዬ ፊቴ ላይ ትንሽዬ ማዳት በቡግር ምክንያት ቢወጣብኝ በዉበቴ መበላሸት ትቶኝ ሄዴ ወጣትነቴን ስነልቦን ፍቅሬን የሰጠሁት ሰዉ ብቻ ራሴን እንድጠላ አደረገኝ 😢 እኔ ግን እዉ still now ሁለት እግሮቹን አይኖቹን እጆቹን ቢያጣ አያድርግበት እንጅ እቀበለዋለሁ እየተመኘሁለት አይደለም ግን ፍቅሬ የእዉነት ነዉ።

    • @abayneshkidanu6148
      @abayneshkidanu6148 6 месяцев назад +2

      ውይ እመብርሃን ታጽናሽ እኔም መስማትም ማንበብም አልፈልግም ስለጾታዊ ፍቅር ቶሎ እሸሻለሁ

    • @user-xu5yh1ko1v
      @user-xu5yh1ko1v 6 месяцев назад +1

      ምን ብዬ ልፅናናሽ የደረሰበት ያቀዋል

    • @abayneshkidanu6148
      @abayneshkidanu6148 6 месяцев назад

      @@user-xu5yh1ko1v በጣም ህመም ነው

    • @baniaychu7478
      @baniaychu7478 6 месяцев назад +1

      ፀሎት አርጊ😢

    • @user-kx2zm3sv2t
      @user-kx2zm3sv2t 6 месяцев назад

      @@baniaychu7478 ፀሎት ለምኑ ? እንድመለስ ወይስ ለዉበቴ ?

  • @user-uw4mu1im7q
    @user-uw4mu1im7q 4 месяца назад

    ይሄ ፖሊስ አስተሰሰቡ ብስለቱ ትህትነው ደስ ሲል ከሀውለት ጋ ቀለምልልስ የደረገውን አይቼነው ሁሉም ጋ ገብቼ ማከተተል የጀማርኩት ግን ምን አለ የሀገረችን ፖሊሶች ሁለችሁም እንደሱ ብቶኑ

  • @josephlahoud1660
    @josephlahoud1660 6 месяцев назад +6

    እኔ እጮዎኛየ የወታደር ሀኪም ነው ግን ስራውን ከለቀቀ 9 ወሩ በፖለቲካው እና በጣም ቀና በጣም አሳቢ በጣም ተከባካቢ ነው❤❤

  • @gdgddgdy9047
    @gdgddgdy9047 6 месяцев назад +11

    ሚሥኪን አሏህ ቀጥተኛዉን ምገድ ይምራቺሁ

    • @Cookie17554
      @Cookie17554 4 месяца назад +1

      kkkkkkkk አንቺን ቀጥተኛውን መንገድ ያሳይሽ

    • @SelamwetTadesse
      @SelamwetTadesse 4 месяца назад +2

      የጭቀት ኮሜት ባይኮመት ቢቀር ቀጥተኛዋን ነዉ የያዙት

    • @user-wg6em5id3p
      @user-wg6em5id3p 4 месяца назад

      እኔኮ እሚገርመኝ ወደኛኑ እያሉ እሚጮህወች ያአርቤ ትላለች ማዳም የተዋህዶን ፍቅር ያልቀመሠ እዴት ያዉቃጣል ቅዳሴዋብቻ ሀሴት እምትሠጥ ሀይማኖትነች

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j 6 месяцев назад

    በእውነት በተለይ ከሳጅን 50አለቃ ብዙ ቁምነገር ተምሬያለው🎉🎉🎉🎉10q so mache🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በእውነት ለሁሉም የፖሊስ ሰራዊት ክብረት ይስጥልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉በሔዳቹበት ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ruq1716
    @ruq1716 6 месяцев назад +1

    እኔ እደ ወታደር የማከብረዉም የምወደዉም ሙያ የለም ነበር በሆነ አጋጣሚ ግን የደረሰብኝ ነገር 😢 ለነሱ ያለኝ ክብር ቀነሰ የሆነ መጥላት ነገር

  • @user-oe6kw3fl9d
    @user-oe6kw3fl9d 6 месяцев назад +5

    ማን ያዘዋል ያንተን የፍቅር ታሪክ ስንቴ ልስማ ሰውን ጋብዘህ የራስህን ታወራለህ😊

  • @bekalubirehan3610
    @bekalubirehan3610 6 месяцев назад +1

    ማኔ & መሌ )በጣም በጣም እየጣፈጠኝ ነው የሰመኋቹህ ሰዓቱ 2:18 ነው ረጅም ነው ብዬ ነበር ነገር ግን ከምኔው እንዳለቀ ዋው በውነት ትልቅ ትምህርት አስተማሪ ነው ሁላችንም ተጎድተናል ግን እንድንማር ስላደረጋቹህን እናመሰግናለን የተሻለ ሰው ሆነን እንድንገኝ ብዙ ማለት ይቻላል ግን በተግባር ማሳየት ይኖርብናል I love you ።

  • @user-pz7yf6dz3t
    @user-pz7yf6dz3t 4 месяца назад

    ማኔ እንዴት እንደምወድክ አሁንም እግዚአብሄር እውቀቱን ጥበቡን ያብዛልክ። !!

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 6 месяцев назад

    ማኔ ምድራዊ ሰው ሆነህ እንዲህ ለፈጣሪ የሚገዛ ልብ በመኖር በጣም ያሰቀናል አምላክ መልካም ነገርህን አብዝቶ በትዳር ይባርክህ ዘርህ መቀጠል አለበት አንተን የመሰሉ ፍሬዎችህ ለምድራችን ያሰፈልጋሉና ወንድምዬ❤❤🙏🙏🙏🙏መሌም ድንቅ የሚል ልብ ነው ያለህ ብዙ ነገር እማርብሀለሁ ወንድሜ መልካም ነገርህን ያብዛልህ ወንድምዬ❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Aster-lf3ik
    @Aster-lf3ik 6 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉ ነገር

  • @MelkamWorku-uu4wk
    @MelkamWorku-uu4wk 6 месяцев назад +2

    ካንደበቱ የሚወጣው ቃል ደስ ሲል ❤❤

  • @SSsaaa-xo5ex
    @SSsaaa-xo5ex 3 месяца назад

    መሌ በጣም ነውምትመቸኝ እውነትነትህ ማርያምን

  • @user-pd8pv7nh4r
    @user-pd8pv7nh4r 6 месяцев назад

    መሌ ማርያም ስል ካፍ ማረ ጠብ ያለ ይመስላል. እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ እድሜ ከጤና ጋር❤❤

  • @janakidani2567
    @janakidani2567 6 месяцев назад +1

    መሌ በጣም ትልቅ ለውጥ ለማምጣት የሚጥር ሰው ነው ቀጥልበት bro እናከብርሀለን

  • @user-pc6py2rb5e
    @user-pc6py2rb5e 3 месяца назад

    Think mele bezi ketal

  • @user-mn3dr6ji2g
    @user-mn3dr6ji2g 6 месяцев назад +15

    ወይኔ እኔ ብቻ አይደለሁም በፍቅር የተጎዳሁ ብዙወች ናቸ ወይ በፍቅር መጎዳት በጣም ያማል

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 6 месяцев назад

      ቀላል ግን ተጎድቶ መጨረሻው መካስ ደስ ይለኛል ተክሻለሁም❤❤❤❤

  • @Aster-lf3ik
    @Aster-lf3ik 6 месяцев назад

    የእውነት በጣም ነው ማደንቅህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ማናዘዋል የልብን ነው ያወራህው ሁሉ ነገር ከፈጣሪ ነው

  • @LubabaLube-nk7xs
    @LubabaLube-nk7xs 6 месяцев назад +6

    በጣም ነው የሚከብደው ምግብ እየለመኑ እየበሉ ነው የጠበቁን የምንሰጣቸውን እየበሉ እነሱም ብስኩት አየሰጡን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @HelenMasresha
    @HelenMasresha 6 месяцев назад

    ወይኔ ማኔ በቃ እኔ ልብ ላይ ያለውን ነው የገለጥከዉ ልክ ነክ የእግዚአብሔር ፈቃድ መጠየቅ መልካም ነው የእግዚአብሔርን ፈቃድ ማወቅ ብዙ ነገር ይጠይቃል ከአንተ የሚጠበቀው ትዕዛዛቱን ማክበርና መፀለይ ነው እግዚአብሔር መልስ ይሠጥሀል በአቋም ፅና ማኔ

  • @Merfietube
    @Merfietube 6 месяцев назад +1

    ጀግና የዚህ ዘመን ምርጥ ወጣቶች

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j 6 месяцев назад +1

    እኔ ግን በሠላም ሀገሬ ልግባ እንጅ ወደያው ነው የማገባ 🎉🎉🎉🎉ይሔ ህልሜ ነው 🎉🎉🎉🎉ፈጣሪ ሃገራችንን ሠላም ያርግልን ብቻ

  • @kenxidhd4317
    @kenxidhd4317 6 месяцев назад +7

    እኔግን ወይኔ እዉነተኛ ፍቅረኛ መቸነዉ የማገኝዉ። አምላኬሆይ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-dg1uh6kf1k
      @user-dg1uh6kf1k 6 месяцев назад +1

      አምላክ ሲፈቅድ ታገኛ ለሺ ጉድጓድን እየሞላ ወጥመድ እየሰ በረልሺ ነው

    • @fyyd9676
      @fyyd9676 6 месяцев назад

      ❤❤❤❤

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t 6 месяцев назад

    ማንያዘዋል በመጀመሪያ በወታደር እና ፖሊስ መሀል ልዩነቱን ተረዳ! Thank you for your service እያለ ህዝብ የሚያከብራቸው ወታደሮችን እንጂ ፖሊሶችን አይደለም:: ሌላው አስተያየቴ ታወራለህ እንጂ አትሰማም:: ይህ ደግሞ ብዙ የእውቀት ክፍተት ፈጥሮብሀል::

  • @user-ur3cm7uu2p
    @user-ur3cm7uu2p 6 месяцев назад +1

    😢😢😭😭 አይሀገራ አሁን ላይ ፋኖ እና መከላክያ እየተገዳደሉ ማየት እንዴት እንደእሜአም 😭😭😭

  • @mulerisu6732
    @mulerisu6732 6 месяцев назад +2

    አነጋገሩ በጣም ይመቸኛል።

  • @hayath5331
    @hayath5331 6 месяцев назад +4

    ስወደው ይሔን ልጅ ይቨልጥ ማርያምን ሲል ወደድኩት❤❤❤❤❤❤

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 6 месяцев назад +2

    አምላኩን ያመነ ለዘላለምደስተኛነው🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulatasefu-yz4sh
    @mulatasefu-yz4sh 4 месяца назад +1

    ለእንግዳህ ቅድሚያ ስጥ እራስህ አውርተህ ሰአቱን ጨረስከው ከልጁ ታሪክ ይልቅ ያንተን ታሪክ ነው የሰማሀት አስተካክል

  • @UMMUNEJAT
    @UMMUNEJAT 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አሁነ
    ው ያወቅሁህ. መሌ ነግግርህ. ብቻ. ከርጋታህ. ጋር. የሚጣፋት. አደበትህ. ደስ ይምትል. ምን. ላድርግህ. ይጨምርል. ህነውእምልህ

  • @selamgirma3798
    @selamgirma3798 6 месяцев назад

    ወይኔ ማኔ እዴት እዳሳከኝ አጠያየቅህ የምር በጣም ተመችቶኛል ታስተምረኛለህ ታዝናናኛለህ ሁለታችሁም ምርጥዬ ናችሁ አንድ ቀን ባካል እደማገኝህ አምናለሁ ማን

  • @user-vm7ei1ye4n
    @user-vm7ei1ye4n 6 месяцев назад

    ምርጥ ትምህርት እምነት ይዙ ጉዝ ደሰ ይላል ጀግና ነህ ፈጣሪ ህልምህን ያሳካልህ

  • @user-eq7ld4pl5t
    @user-eq7ld4pl5t Месяц назад

    🎉🎉🎉❤❤ደሥየሚልጊዜ

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq 4 месяца назад +6

    ወደልጀ በፍቅር ሢጎዳ ደሥሥይለኛል😂😂😂 ማነወ ደሥሥየሚለወ ወዶችበኛእረረረረረረሢሉ😂😂😂 ለምን እኛብቻ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 6 месяцев назад

    ሁለታችሁም ለእምነታችሁ ያላችሁ ፍቅር❤❤❤❤❤ በቤቱ ያፅናችሁ❤❤❤❤ ማርያምን ስትል ወንድም መሌ❤❤❤❤❤❤

  • @Orthodoxawi12
    @Orthodoxawi12 6 месяцев назад +2

    ማኔ ስትስቅ ከልብህ ነው ደስስስስ ይላል በእውነት

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s 6 месяцев назад +6

    ማኔ እኮን ደህናመጣ ሰመር እባአ ላለሁ እጅ በጣም አክባሪ አገሬ ስመጣ አደማገኝ እርግጠኛ ነህኝ በርታአ 👍👍👍👍👍💪💪💪🥰🥰🥰🫶🫶🫶🫶

    • @emusemer5573
      @emusemer5573 6 месяцев назад

      ሰመር የልጀ ስም ትርጉሙ ምንዲነው sister😊

  • @arabseid7881
    @arabseid7881 3 месяца назад

    ትልቅ ትምርት ነዉ የሰማሁት

  • @alemgerma5970
    @alemgerma5970 6 месяцев назад +1

    ጀግናዎች

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 6 месяцев назад

    ❤❤መሌ/ ማኔ/ የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም በእድሜ በጤና ታኑራቹ ትጠብቃቹ / ምርጦች❤❤💚💛❤

  • @Yeshi987
    @Yeshi987 6 месяцев назад +5

    ማርያምን እየጣፈጠኝ ያየሁት ማኔ እና መሌ❤❤❤❤❤❤❤❤ኑሩልን

  • @christinayared1972
    @christinayared1972 6 месяцев назад +3

    ማንያዘዋል በጣም በርግጠኝነት የበፊት ፍቅረኛክን እስካውን ታፈቅራታለክ ሁሉም ኢንተርቢው ላይ ስለ ፍቅረኛ ሲወራ ሰለእሷ ሳታወራ አታልፍም

  • @lubabaabdela9671
    @lubabaabdela9671 4 месяца назад

    አይዞህ ወንድሜ ጀልነት አደለም ወነተኛነህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 4 месяца назад +1

    ሀገራችን ከታሰበላት የጁንታና የግብጽ ሴራ እንዲሁም ከሸጧት ባንዳዎች ሊቢያ ከመሆን የታደጓት ወታደሮቻችን ናቸው። እንኮራባቸዋለን።

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j 6 месяцев назад

    ውይ ሣጅን ያለው ምንም መሬት ጠብ አይልም ኡፍፍፍ አቦ አንደበትህን እመቤቴ ትባርከው ጨምራ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉