“ለመሞት 15 ቀናት ብቻ ቀርተውሻል”! የጠንካራዋ እናት የህይወት ጉዞ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @KaluMulualem
    @KaluMulualem 11 дней назад +739

    እኔም ህይወቴ ያበቃለት ሲመስለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ተረፍኩኝ አሁንም የሆስፒታል አልጋ ላይ ነኝ ሁላችሁም በየ እምነታችሁ ፀልዩልኝ 😢

    • @seadutumer2565
      @seadutumer2565 11 дней назад +11

      Allah yimarachu

    • @meskiyerosen
      @meskiyerosen 11 дней назад +29

      እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርሽ! ለምስጋና ያብቃሽ!

    • @MinteSin
      @MinteSin 11 дней назад +9

      አምላክ አስራኤል ቸርሶ ymarshi

    • @AdanechGutama
      @AdanechGutama 11 дней назад +4

      Gata cersio yemarshi

    • @user-je2od2mh3e
      @user-je2od2mh3e 11 дней назад +7

      እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ አይዞሽ

  • @mesky5778
    @mesky5778 10 дней назад +137

    እኔ የገረመኝ ሐብቷ ስራዋ አይደለም በጣም የገረመኝ ስለ እግዚሐብሔር ያላትን ክብር አጉልታ ያሳየችበት መንገድ እሱ ትልቁ ስኬት ማለት ይሔ ነው ያከበራትን አከበረችው ዋው 🙏🙏

  • @tsigeredabirahne
    @tsigeredabirahne 10 дней назад +173

    እኔ ደረጃ 4 ካንሰር ታካሚ ነኝ እምኖረው በተስፋ ነው ሰሞኑን ግን ተስፋየ ጨልሞ የመጣሁት 4 አመት ያሳለፍኩት ህክምና እና ብዙ ሰርጀሪ አድካሚ ትሪትመን ቢኖርም ሀኪሙ ሁሉ ተስፋ ቢቆርጥም…….
    ለካ በእግዛብሔር ተስፋ አይቆረጥም ።
    በጣም ተፅናንቻለሁ ደግሞ እንዳንች ጌታ ይጎበኘኛል ተባረኪ ለበረከት ሁኝ

    • @tsigehailesellassie725
      @tsigehailesellassie725 10 дней назад +10

      1 ኩከበር
      2 አፕል
      3 ሴላሪ
      4ሎሚ
      5 ጅጅብል
      ብሌንድ አርገሽ ጭማቂውን ማለት ውሃውን ጠጭ 25ቀን ውይም ለውጥ እስክታግኝ በምን አይነ የስንዴ ምግቦች እዳትብይ ዳቦ ፓስታ የመሳስሉት የማውቀው ሰው ድናል good luck እግዚአብሔር ምድህኒት ያድርግልሽ

    • @lidyayirdaw6152
      @lidyayirdaw6152 9 дней назад +11

      ባበቃ በከተመ ነገር እግዚአብሔር የሚቀጥል አምላክ ነው ዳንኤል ከአባሳ ጉድጓድ እና ሲድራቅን ከእሳት ያዳነ አላዛርን ከሞት ያስነሳ አሁንም ይሰራል በእግዚአብሔር ታመኚ ፀልዪ ተስፋ እዳትቆርጪ

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 9 дней назад +3

      ተስፋ አተቁረጭ አልቅሰሽ ንገሪው በምረት እጁ ይጎበኝሻል

    • @seniyaefdsiyum3964
      @seniyaefdsiyum3964 9 дней назад +6

      አዎ በእግዚአብሔር ተሰፋ አይቆርጥም እሱ የሁሉም ተሰፋ ነው በሪተች።

    • @shortsyoutube8704
      @shortsyoutube8704 8 дней назад

      Ehite Israel dansa guest house gibi ebaksh

  • @tiktoktrends1656
    @tiktoktrends1656 11 дней назад +272

    ሰዉ ምንም ነገር ቢሞላለት ካለእግዚያብሄር ሙሉ አይሆንም ትልቁ ጎደሎ እግዚያብሄርን ማጣት ነዉ

  • @tsehayworku2675
    @tsehayworku2675 11 дней назад +106

    በድጋሚ ግን ስንቶቻችን ነን እግዚአብሔርን በዚህ ልክ የምንገልጸው ማመስገን በተደረገልን በድበቅያችን መሸሸግያችን እንደዚች እይነት የእግዚአብሔር ፍቅር የገባው ካለ ላይክ

  • @user-po1of2cg7h
    @user-po1of2cg7h 11 дней назад +578

    ይህን ጋዜጠኛ እደኔ የሚወደው ላይክ አርጉ

    • @Reham-p4g
      @Reham-p4g 11 дней назад +3

      👍🏻

    • @hareg-w9z
      @hareg-w9z 11 дней назад +2

      ደምሪኘ ውዴ

    • @user-mt5mr5id5d
      @user-mt5mr5id5d 11 дней назад +3

      የሚጠላዉ አለብየአላስብም

    • @Addis-g3u
      @Addis-g3u 11 дней назад

      @@hareg-w9z

    • @ftff2963
      @ftff2963 11 дней назад +1

      👍👍👍👍👍

  • @helymaru
    @helymaru 11 дней назад +1143

    አለም ሰገድ በመሸለሙ ያሰደሰተው ሰው እስኪ በላይክ ያሣየኝ ፡፡

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 11 дней назад +10

      በጣም ደሰተኛ ነኝ ይገባዋል ጀግና ነው ❤❤❤❤

    • @LiyaTesfaye-yl5ds
      @LiyaTesfaye-yl5ds 11 дней назад +7

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @LiyaTesfaye-yl5ds
      @LiyaTesfaye-yl5ds 11 дней назад

      ​@@kaleabwondimu7581😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 11 дней назад +10

      መቸ ተሸልሞ ነው በምን ሚድያ?

    • @LiyaGossay
      @LiyaGossay 11 дней назад +5

      መቼ የት

  • @zewdiem.demeke5249
    @zewdiem.demeke5249 11 дней назад +94

    በጣም ጀግና ሴት ሃሳብሽን የምትገልጪበት መንገድ በእምነትሽ ያላሽ ጽናት ሁሉ ነገርሽ ቀልብን የሚገዛ ግርማ ሞገስ የተላበሰሽ ሴት ብዙ ነገር ተምሬብሻለሁ አመሠግናለሁ ። ጋዜጠኛዉም ምርጥ ጋዜጠኛ ነዉ 🙏

  • @user-tq4iy8ze3b
    @user-tq4iy8ze3b 11 дней назад +104

    ውይ .የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እንኩአን ለዚህ አበቃሽ። እግዚአብ ሄር ያልቆረጠው ቀን እንደዚህ አቁሞ ከምስክርነት አበቃሽ።። ያኑርሽ።

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx 10 дней назад +37

    የሞትን ደብዳቤዎች ቀዳዶ ህይወትን
    የምሰጥ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ለ ዘላለም የተባርከ ይሁን!!❤❤❤❤❤

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud 11 дней назад +576

    ማነዉ እንደኔ ይሄጋዜጠኛ ከልቡ አምኖበት የሚወደዉ እጅወደላይ

  • @elsakasshun8643
    @elsakasshun8643 11 дней назад +176

    የሞትን መርዶ በኔም ደርሶ ሰምቸዋለው አምላክ ደግ ነው ዳግም እድል ተሰጦኝል ስሜትሽን በደንብ እረደዋለው አምላክ ደግ ምህረትን የሚሰጥ አባት ነው ክብር ምስጋና ለመድሀኒ አለም❤❤

    • @inatbizu9051
      @inatbizu9051 11 дней назад +7

      አሜን አሜን አሜን አሜንአሜንአሜንእው ነት ነው
      አምላክ የምህረት አይኑ እጅ ይቅርታው የበዛ ነው
      አምላክ በኔም ሕይወት በቤተስቤ ሕይወት ምህረቱ አብዝቶልኛል ክብር ምስጋና ይድረስው ቹሩ እሩሩ ቅድስ እግዝአብሔር አሜን !!!

    • @Truth-iz6hn
      @Truth-iz6hn 11 дней назад +1

      አሜን

    • @misrakkifle2291
      @misrakkifle2291 11 дней назад +4

      ይሄ የኔ ታሪክ ነው እውነቴን ነው ትሞቻለሽ ተብዬ አልሞትም ነው ያልኳቸው ።ክርስቶስን ይዞ ሞት ድንግልን ይዞ ጭንቀት የለም ብዬ አምላኬን ለመንኩት እርህተ ልቦና እማምላክን ለመንኳት ጸሎቴን ስማችኝ አሁንም እኔ በኔ መቶ ፐርስንት ድኛለው እግዚአብሔር ይመስገን በቃ ምን ልበል ከአይምሮ በላይ ነው እውነቴን ነው ተመስገን አምላኬ ይህችን ደቂቃና ስአት ስለስጠህኸኝ አሜን አሜን አሜን!!!!!!❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 дней назад

      @@misrakkifle2291
      መቶ በመቶ = መቶ [ፐርሰንት]

    • @SarasaraAyihu-fq1et
      @SarasaraAyihu-fq1et 10 дней назад +1

      እኔም የሞት አዋጅ ታውጆብኝ ነበር ፈጣሪ ከዚያ ሂወት በራሱ ታሞር ቀይሮት ብዘ አየሁ ግን የከን ያክል ድኜ ስኖር ዶክተሬን አንድም ነገር አርጌለት አላውቅም አንድን ሳልደርስለት ሞት ቀደመኝ ዋናው ዶክተር አለ ፈጣሪ እረድቶነሸ አንድ ቀን ባመሰገንኩት❤

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l 11 дней назад +228

    ይህ ጀግና ጋዜጠኛ ለእውነት 👈👈 የሚቆም 👍

  • @yamrotharegewoin8547
    @yamrotharegewoin8547 11 дней назад +34

    አቤት ከዉስጧ የሚፈልቅ የሚጣፍጥ ሃሳብ፥ ስለእግዚአብሔር ያላት መረዳት፥ ከሌሎች ጋር ያላት ሕብረት፥ ራሷን በመቁረስ በመስጠት ያላት ልምምድ፥ አንደበተ ርዕቱነቷ ....... ተደማምረዉ ዉብና ልዩ ሴት አድርጓታል።
    ጨምሪ አትቁሚ ለብዙዎች ድረሺ🙏🙏🙏🙏

  • @rukiyadawood6999
    @rukiyadawood6999 11 дней назад +234

    እዮሃ ...ሚዲያ የሚወድ እስኪ 👍

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 дней назад +2

      እዮሃ ✅
      እዮሀብ ❌

  • @user-wb1dm5wq4m
    @user-wb1dm5wq4m 11 дней назад +39

    ምስክርነትሽ ከትላንት ይልቅ ዛሬ በእግዝአብሔር ለይ እንድተማመንበት አድርጎኛል።በጌታ እህቴ ስለሆንሽና የመጨረሻ ጌታ ያዘጋጀልን ስፍራ አንድ ቦታ ስለሆነ እጅግ ደስ ይለኛል በርቺ የተሻለውን ይዘሻል።

  • @kalabebe4402
    @kalabebe4402 11 дней назад +58

    እንኳንም እግዚአብሔር ረዳሽ😊እኔም በሰው ሀገር እንዳንቺ የተቆረጠን የልጄን ነብስ ፈጣሪ እንደአላዛር ከሞት አስነስቶልኛል የድንግል ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን!!!አለም ሰገድ እንኳን ደስ ያለህ😊

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 11 дней назад +52

    ታሪክ ቀያሪው ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ጌታ እረዳሽ 🥰🥰እግዚአብሔርን ለሚወዱ እንዳሳቡም ለተጠሩ ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን አሜን 🙏

    • @meroneasy-idea4289
      @meroneasy-idea4289 11 дней назад +2

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏እምነቷ እንዴት ደሰ ይላል 🥰🥰🙏

    • @KmUr-xy7ur
      @KmUr-xy7ur 9 дней назад

      Amen amen geta ybarek

  • @lulululu-ge6rg
    @lulululu-ge6rg 11 дней назад +85

    እግዚያብሔር ያልቆረጣት ነፍስ ማንም ሚሊዮን ዶክተር ቢሠበሠብ አንዳችም ነገር ያለ እርሱ ጌታ አይሆንም አሁን ለልጆችሽ ለቤተሠብሽ ለሁሉም ጤናሽን ጠብቆ ያኑርሽ እህቴ

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube 11 дней назад +245

    ማነው እንደኔ እርእሱን በማየት ደንግጦ ለማየት የገባ 👍👍👍👍👍

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 11 дней назад +218

    ማነው እደኔ እዮሃ ሚድያ ገና አይቶ ሳይጨርስ ላይክ የሚያረገው👍👍👍

    • @BayushDabi
      @BayushDabi 11 дней назад +3

      እኔ እግዚአብሔርን ሁሌም ሳልጀምር ላይክ አደርጋለሁ!!!!!

    • @adugnachekole5622
      @adugnachekole5622 11 дней назад +1

      ❤❤❤❤❤😂

    • @teyebaaderejee
      @teyebaaderejee 10 дней назад +1

      እኔ እንደገባሁ ላይክ ነው የማረገው ከዛ አዳምጣለሁ በጣም ምርጥ ሚዲያ ❤

    • @simegntadesse9664
      @simegntadesse9664 10 дней назад

      ¹❤​@@BayushDabi

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 9 дней назад

      እኔ እዶም ብዙጊዜ አልኮምትም ላይኩግን ገናሳየውነው ላይክአርግቼ ቪዲዮው ነው ምጀምረው

  • @fikirtehailu1431
    @fikirtehailu1431 11 дней назад +94

    ጀግና ነሽ የሚገርም የእ/ር ን ምህረት አግኝቶሻል ደግሞ ምንም ችግር ያየሽ አትመስይም ስታምሪ ሞገሳም ነሽ ተባረኪ

  • @liliabebe4670
    @liliabebe4670 11 дней назад +23

    እንዴት ነህ አለምሰገድ የእኔ እና የልጅቷ ታሪክ አንድ አይነት ነው እኔም የምኖረው በአሜሪካን DMV ወይንም በቨርጂንያ እስቴት ውስጥ ነው እኔንም ብረስት (የሰጡት)ካንሰር 95% ተብዬ በእግዚአብሔር ምህረት በድጋሚ ከሰርጀሪ በኃላ 0% ወይንም ነፃ ነሽ ብለውኝ አሁን እግዚአብሔርን እያመሰገንኩ በሰላም በጤና እየኖርኩ ነው እግዚአብሔርን ከያዝክ ምንም አትሆንም❤❤❤❤❤❤ስሜትሽ ስሜቴ ነው እረዳሻለሁ

  • @yaredlisanework3218
    @yaredlisanework3218 11 дней назад +55

    አቶ አለምሰገድ ይህንን ታሪክ እንድሰማ በማድረግህ እናመሠግንሃለን
    እህትችንም እንኩዋን ጌታ እረዳሺ
    ‹‹በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ፤ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኩዝህ እነርሱ ያጽናኑኛል›› (መዝ. ፳፪፥፬) ·

    • @user-is3gx1go4o
      @user-is3gx1go4o 11 дней назад +2

      Amne

    • @yaredlisanework3218
      @yaredlisanework3218 11 дней назад

      @@user-is3gx1go4o
      እህት አለም ለምሥጋና ወደዚህ መድረክ መምጣትሺ ትልቅ ትምህርት ሆነኝ:: አንቺ የዚህኛው ዓለም የማራቶኑ ሩጫ አሸናፊ ነሺ:: ባለ-ወርቅ-ሜዳሊያ
      ካንቺ የላቀ የጦር ሜዳ ሚዳሊያ ልትሸለም የሚገባት ግን በማለዳ ላክ እቤትሺ የተከሰችው እህትሺ ናት
      She gone beyond & above the call of DUITY. (የሰውነትን ጥግ በእርስዋ አየሁ)
      👉🏽በፅናት ከጎንሺ የቆመው ውዱ ባለቤትሺ + ልጆችሺ + እህቶችሺና
      ....ወዘተ
      ሁላችሁንም ጌታ ይባርካችሁ!

  • @fasikaalmaw1171
    @fasikaalmaw1171 11 дней назад +128

    ላንቺ የደረስ አምላክ ለተጨነቅ ነው ሁሉ ይድረስልን የድንግል ልጂ

  • @wossenhaile2860
    @wossenhaile2860 11 дней назад +49

    እግዜአብሄር ለሁለተኛ ጊዜ እንድትኖሪ ሰለፈቀደ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ። ካንቺ ጥንካሬንና ተስፋ ያለመቁረጥን ነው የተማርኩት። እግዚአብሔር ልጆችሺና ለደጋጎቹ እህቶሺ ያኑርሺ።❤❤❤

  • @user-ss5mc3us8r
    @user-ss5mc3us8r 10 дней назад +22

    ሄልዬ እህታችን መካሪያችን እንኳን ለመላው ቤተሰባችን እግዛብርሔር አታረፈልን ሌላው የዛን መከራ ጌዜ አልፎ ዛሬ አንቺን ጠንካራና ጀግና አህታችን ከጎናችን መኖርሽ ለኛ ኩራት ነው ሳይነገር መታለፍ የሌለበት ነገር ደግሞ ከዛ በሗላ ያሳየሻቸው ለውጦች በጣም የሚያኮሩና የገነባሹ በራስ መተማመን ለሚያውቁሽ ሁሉ ትልቅ ምሳሌ ነሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @TigistEshetuYabe
    @TigistEshetuYabe 9 дней назад +17

    አንቺ ሙሉ ሴት ነሽ በስጋም በነፍስም በኢየሱስ ተባርከሻል።
    እግዚአብሔር ይባርክሽ በነገሮች ሁሉ መከናወንን ይስጥሽ።
    እግዚአብሔር ያለው ብቻ ነው በአንቺ ህይወት የሚሆነው

  • @rahelcosentino5254
    @rahelcosentino5254 11 дней назад +24

    እዉነት ብለሻል የኢትዬጰያ እናትነት ይለያል ያን መራራ ፀዋ ካንቺ ያሳለፈ እድሜ ሰጥቶ በረከተሽን ያበዛ አምላክ ይመስገን በልጆችሽ ተደሰቺ አምላክ ይጠብቅሽ ይጨምርልሽ❤

  • @SeadaAbesha
    @SeadaAbesha 11 дней назад +143

    😢በስደት የምትኖሩ እህቶቼና ወንድሞቼ ፈጣሪ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ያልታሰበ እንጀራ ይስጠን 😢 እኔ ደክሞኛል ፀልዩልኝ በተረፈ አለምዬ እወድሀለው❤❤

    • @Helina421
      @Helina421 11 дней назад +3

      Amen wude❤

    • @user-tp7gk9uq1s
      @user-tp7gk9uq1s 11 дней назад

      ሰርተሽ ብይ የምን ያልታሰበ እጀራ ነዉ እደሱ እያል እድሜሽን ስደት አጨርሽ ቢመጣም ያቅሻል😅😅😅😅

    • @SeadaAbesha
      @SeadaAbesha 11 дней назад

      @@user-tp7gk9uq1s kkkkk

    • @JomichKids
      @JomichKids 11 дней назад +1

      ❤❤❤

    • @faizamehamed6708
      @faizamehamed6708 11 дней назад +3

      አይዞሺ እኔም ደክሞኛል መሮኛል ብቻ አላሀምዱሊላ ጤና ይስጠን

  • @ተመስገን-ዘ4ቘ
    @ተመስገን-ዘ4ቘ 11 дней назад +44

    አለምሰገድ ይለያል ውድ ሰው ነው የምትሉ❤

  • @فيفيسعود
    @فيفيسعود 11 дней назад +21

    ይሄ ቅን ጋዜጠኛ በመሸለሙ እንደኔ ማነው ደስ ያለው ይገባሀል አለምዬ❤❤❤❤

  • @elenimehari7016
    @elenimehari7016 10 дней назад +13

    ዶክተሮቹ ዋሽተዉ ሳይሆን የሰይጣንን ስራ እግዚአብሔር አፍርሶት ነዉ ሁል ግዜ የሀኪም ሪፖርት ስንሰማ ከበሽታዉ በላይ ፍርሀቱ እድሜያችንን ያሳጥረዋል ግን እግዚአብሔር ከሁሉ በላይ ስለሆነ እምነታችንን በእርሱ ላይ መጣል ነዉ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 11 дней назад +84

    ምርጥ ጋዜጠኛ 1.M እናስገባዉ !! 💐

  • @SariYene-dk1hs
    @SariYene-dk1hs 10 дней назад +12

    ማንም በሌለበት ብቻዬን በሰው ሃገር እሰራለው ብዬ ወጥቼ እንዳልቀር ለቤተሰቦቼ የዘላለም ፀፀት እንዳልሆን የረዳኝ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገንልኝ ከሰርጀሪ ተርፌ አገግሜ ስራ እንድጀምር የረዳኝ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ኪዳነ ምህረት እናቴን አመስግኑልኝ ስሟን ጠርቼ አፍሬ አላውቅም ውለታዋ አለብኝ🙏🙏🙏🙏🙏

    • @biniwold
      @biniwold 9 дней назад +2

      እግዚአብሔር ይመስገን ክብርና ምስጋና ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት ይሁን ላንቺ የደረሰች ኪዳነምህረት ለሁላችን ትድረስ

  • @zj2164
    @zj2164 7 дней назад +3

    ድንቅ ሚስክርነት ና አስደናቂ ለትውልድ ለአገር አሳቢ እሴት ነሽ። ጌታ ስላደረገልሽ መልካም ነገር ሁሉ አመሰግናለሁ። እንደዚህ አይነት ድንቅ የኢትዮጵያ እህቶች ሴቶች ማየት መስማት ስለቻልን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። እህታችን በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ይህ የፈጣሪ እርዳታ ነው ተባረኪ።

  • @nestuhemeca1130
    @nestuhemeca1130 11 дней назад +10

    "እግዚአብሔርን እንዲህ በሉት ስራህ ግሩምና ድንቅ ነው" እጅግ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው የእግዚአብሔር ምህረትና ቸርነት መገለጫ ነሽ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረኪ እህቶችሽን ጌታ ይባርካቸው በቀረው ዘመንሽ ለብዙዎች ማጽናኛ ያድርግሽ

  • @blenadmasu4214
    @blenadmasu4214 8 дней назад +5

    ሄለንዬ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው 🤔 ስታለቅሺ እያለቀስኩ የእግዚአብሔርን ጥበቃ እና ምህረት በእኔም ህይወት ያረገውን የበለጠ እንዲሰማኝ አረግሽኝ፣ከእግዚአብሔር መራቅ የእውነትም ያጎላል፡ የሚገርም ስብእና እና የህይወት መርህ ነው ያለሽ በዚህ ዘመን እንደዚህ በሁሉ ነገር ሙሉ የሆነ ሰው የለም እግዚአብሔር ልብሽን ይጠብቅልሽ ተባረኪ ❤😘

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 11 дней назад +86

    ሞት ለማንም አይቀርም ግን የዘላለም ሞት ነው መጥፎ
    የስጋ ሞት ተፈጥሮ ነው ግን የዘላለም መቶ መጥፎ ሲኦል መግባት ሞት እየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል እየሱስ ያድናል ኑ ወደ እየሱስ❤

    • @kassechseyoum8587
      @kassechseyoum8587 10 дней назад +1

      አሜን አሜን

    • @tigestwoldetsadik4316
      @tigestwoldetsadik4316 9 дней назад

      አሜን

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 8 дней назад

      እደናንተያለ የክርስቶስን ስንስም የሚደልልበትአውሬበስማም ወሬብቻናቹ

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 8 дней назад

      ስምበመጥራትአትድኝም አጋንትምይጠራሉ በፍርሃትም ይቀጠቀጣሉ አፍብቻ

    • @HAliving
      @HAliving 8 дней назад +1

      አንተ እራስህ ምን ማረጋገጫ አለህ ወደ ሲኦል እንደማትሄድ... ልክ ሰው ጴንጤ ሲሆን የመንግስተ ሰማያት መግቢያ confirmed ትኬት የሚያዝ የሚመስላችሁ ነገርን አስቡበት!! ከሞት በሁአላ አንዴ ተመልሼ correction ሰርቼ ልምጣ አይባልም...

  • @asnakechmeskela1732
    @asnakechmeskela1732 11 дней назад +6

    የኔ ቆንጆ አንቺ ስለበሽታሽ ሳይሆን እየ ሰበክሽ ያለሽው የእግዚአብሔርን ቃል ነው እያስተማርሽን ያለሽው እግዚአብሔርበብዙ ባርኮሻል የእግዚአብሔር በረከት እና ምህረት ከአንቺ ጋር ይሁን ከሞት አምልጠው የዳኑ ሰዋች አማኝ ነን የሚሉ ያደረገላቸውን የረሱ ብዙ አሉ እንቺግን ግሩም ድብቅ ነሽ❤❤❤❤❤

  • @sebletlaye1528
    @sebletlaye1528 11 дней назад +34

    አምላካችን እግዚአብሔር እንክዋን ከሞት ወደ ህይወት ቀይሮ ከልጅ እናት ወደ ልጆች እናት ለመባል አበቃሽ አሜን

    • @eliltashow8348
      @eliltashow8348 10 дней назад +1

      በጣም የእግዚአብሔር ስራ ይገርማል

  • @akinibalo180
    @akinibalo180 11 дней назад +7

    ምን አይነት ሰው ናት የዛሬ እንግዳህ😮😮 የምታወራው ነገር በሙሉ ሰውን እንደአዲስ አፍርሶ የሚገነባ ነው እኔ ተገርሜ አሌጨረስኩም ገና....ለብዙ ጊዜ የሚሆነኝን ስንቅ ነው የያዝኩት አቤት የእግዚአብሔር ምህረት😢 አለምዬ አንተም ተባረክ ለምልም ጥሩ ልብ ያለህ ሰው ነህ አይወሰድብህ።

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 10 дней назад +8

    አለምዬ ዛሬ ለየት ያለች ሴት ናት ያቀረብክልን ስኬታማና በእግዚአብሔርም ላይ ያላት እምነት ፅናቷ ጅግና ነሽ ተባረኪ

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 11 дней назад +19

    የዶክተሮች አስፈሪ ቃል የህመሙ ከባድ ነት ሲያወሩኝ እኔ ግን እርቄ ፈጣሪን አስበዉ ነበር ነርሶቹ ሲጠቋቆሙብኝ ዛሬም ፌቴ ላይ ይታዩኛል ለመዉለድ ሄጄ ነዉ ካንሰር አለባት አሉኝ የሚገርምሽ በሰላም ወለድኩ ልጄም እኔም አሀሁንም ዘመን ጨምሮልን አለን ሁሉም በፈጣሪ ዘንድ ምንም አይደለም እኔ 8 ዓመታት ኖሪያለሁ ቀን የፈጣሪ ነዉ አሁንም አለዉ ክብሩ ይስፋ ለፀበሉ ለእምነቱ እንደፈጣሪ ፈቃድ አለዉ እኔ መቼም እንደሀኪሞች ቢሆን ዘመኔን በጭንቀት በሀዘን እጨርሰዉ ነበር ፈጣሪ ያዉቃል ብዬ ወጣዉ በርሱ ቸርነት ሁሉንም አልፌ አለዉ የኔ ዘመን ሁሉ የእርሱ ነዉ

    • @2k7mamo
      @2k7mamo 11 дней назад +2

      Praise God

    • @kukulu99
      @kukulu99 9 дней назад +2

      ትክክለኛ አባባል ነው ፀሎት እንዳይቀዋረጥ መፀለይ አስፈላጊ ነገር ነው

    • @bertuberihun2109
      @bertuberihun2109 8 дней назад +1

      ያንችን እምነት ለኔም ይስጠኝ

  • @abilinda2160
    @abilinda2160 9 дней назад +5

    ምስክርነትሽ ከትላንት ይልቅ ዛሬ በእግዝአብሔር ላይ እድተማመንበት አድርጎኛል ተስፋዬ ለምልሞል❤❤❤ ተባረኪልኝ

  • @user-hf5yj3vj8p
    @user-hf5yj3vj8p 11 дней назад +19

    ክብር ለመድሀኒያለም ምን ይሳነዋል አባታችን.......እግዚያብሔር አብቅቶላችሗል አይበላቹ ወገኖቼ ይህንን እንዳለ የምታዩ በሙሉ ቤታችሁ በረከት ይግባ አሜን የምትሉ በላይክ አሳዪኝ

  • @hyat2155
    @hyat2155 11 дней назад +90

    አላህ ያልቋረጣትን ነብስ ማስም አይቋርጣትም አላህ መጨረሻቺነን ያሳምርልን. ከስደትም ያዉጣን

    • @mmm8874
      @mmm8874 11 дней назад +2

      አሚን

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 11 дней назад +1

      ትክክል አሚን

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 11 дней назад +2

      እሱ የእግዚአብሔር ናት እግዚአብሔር እንጂ ለእኛ ለክርስታኖች አላህ ምንም ማርግ አይችልም ጣኦት ነው ክርስቲያን ናት ክርስቲያን ነኝ ።

    • @sebletlaye1528
      @sebletlaye1528 11 дней назад

      ከእንግዳዋ ታሪክ ውጪ ነው ኮመንት የሚሰጡት አንቺ ግን አዳምጠሽ ከታሪኩ ተመርኩዘሽ የሰጠሽዉ እኔን አስደስቶኛል በርቺ

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 11 дней назад +7

      @@ZorishMenjeta ደደብ ለሠው ሀይማኖት ክብር የለለው የራሡንም አያሥከብርም ንገሩኝ ባይ እናተም በሴት ማህፀን የተወለደውን የአላህን ባሪያና መልክተኛ ነው ጌታችን እምትሉት እሚገርመው የሽንኩርት መክተፊያ እንጨት ተሸክማችሁ የሠውን ለማጣጣል መሞከር አለማፈራችሁ አላህ ጣኦት አይደለም የአለማት ፈጣሪ ጌታ ሠማይና መሬት የዘረጋ ጌታ እማያንቀላፋ ፍፁም የሆነ ፈጣሪ ከፍጡራኑጋር ምንም መመሣሠልም ሆነ የተወለደ ያልሆነ ፈጣሪ ነው ያለን አላሀምዱሊላህ እንዳንተ ፈጣሪያችን ሞተ ተዘቀዘቀ ተሰቀለ ተፈጠፈጠ የሚል የብድ እሳቤ ያለው ሠው ሥለ አላህ ባያውቅ አይገርመኝም ፈጣሪያችን ብላችሁ ለምታሥቡትኳ ክብር የሌላችሁ ደግሞ እውነታውን ታቁታላችሁ ሥትፈጠሩ ሙሥሊም እንደሆናችሁ በሗላ በውሀ ተረጭታችሁ ነው ከዛ እንጨት ገመድ ታንጠለጥሉና አማኝ ነን ሀይማኖት አለን ትላላችሁ ከዛም አይለይላችሁም ማንን እንደምታመልኩ አንዴ ሦሥት አንደ መላክቶቹን ፈጣሪያችን ትላላችሁ ሥለራሣችሁ እማታውቁ አረ አፈሩ የገዛ መፃሀፋችሁን እንኳን ሚሥጥር ነው እየተባላችሁ ውሥጡን ማየት እማትችሉ እንደውር የተባለችሁትን ሁሉ የምትከተሉ የምትመሩ የአእምሮ እውሮች ናችሁ

  • @haregadmasu6361
    @haregadmasu6361 10 дней назад +6

    አበቃ አክትሟል በቃ በተባለበት ነገር ላይ እንደገና ህይወትን የሚሰጥ የሞትን አዋጅ የሚገለብጥ እንደገና የሚያኖር የእግዚያብሔር ልጅ ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ ይህም በእግዚያብሔር አይን ቀላል ነው ተመስገን

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 11 дней назад +38

    አለምየ እንኳን ደህና መጣህ የኔ 1ኛ ጋዜጠኛ ከስነምግባር ጋር ተወዳዳሪ የለህም በርታ

  • @Truth658
    @Truth658 День назад +2

    በጣም የምታካራ ጠንካራ ሴት ተምሳሌት ናት what a well spoken graceful woman learned a lot from you keep shinning

  • @wubitseife1672
    @wubitseife1672 11 дней назад +19

    በእውነት እነዲች አይነት የተባረከች እህት ስለሰጠሽ ጌታ ይባረክ ላንቺም ደግሞ ምህረቱን ያደረገልሽ እግዚያብሔር ይመስገን

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 11 дней назад +12

    አስተዋይና ጥበበኛ ነሽ ይብዛልሽ እግዚአብሔርን መውደድና መፍራት ካንቺ አይወሰድ❤

  • @helenh7835
    @helenh7835 11 дней назад +46

    አተ ልጅ እኮ ትህትናክ እኮ ነው የሚገርመኝ እድሜ ከሙሉ ጢናጋር ይሰጥክ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ

    እግዚአብሔር መልካም ነው ከሞት ያስመልጣል ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርከው አንዳንዴ ስንፈተን የጌታን ማዳኑን እንድናይ በፈተና ውስጥ ትቶን እንደማይሄድ እንኳን ጌታ ከሞት አስመለጠሽ የኔ እህት እኔ በካንሰር የታመሙ ህፃናት ሳይ ሁሌ አለቅሳለው ጌታ እየሱስ ባሉበት ቦታ ይፈውሳቸው

  • @Coolacting
    @Coolacting 11 дней назад +11

    ትልቅ ሆስፒታል ላልቨው እህቴ ትልቅ እግዚአብሄር ነው ሁለተኛ ዶክተር ማለት ሰው ነው የሰውን እድሜ የሚቆርጠው እግዚአብሄር ነው

  • @etagegndagne2979
    @etagegndagne2979 11 дней назад +7

    በእግዚአብሔር ያለ መታመን ምህረቱን እያሰብሽ እለት እለት መኖርሽ ወፊትም የርሱን ጥበቃ እያወቅሽ መኖርሽ ይህ መረዳትሽ የሚገርም ነው ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ድንቅ የእግዚአብሔር ሴት ልጅ ነሽ

  • @mehretyebezalat9857
    @mehretyebezalat9857 11 дней назад +30

    በሠው ዘንድ ያለቀ የመሠለውን ነገር እግዚአብሄር ቀይሮ እዽሜን ለጨመረልሽ አምላክ ፡ለእሡ ሀሳብ እና ፈቃድ የምትኖሪበትን ፀጋ ያብዛልሽ። እህቶችሽን እግዚአብሄር ይባርካቸው እህቶች መሆን የሚገባቸውን ስለሆኑልሽ

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw 11 дней назад +53

    ከኢትዮጵያ ሀቀኛ ጋዜጠኛ አንተ ብቻ ነህ እግዚአብሔር ይስጣህ

  • @jordanw3048
    @jordanw3048 11 дней назад +30

    3 ነገሮች፣
    1. ሀብታምነትሸ የገንዘብ ብቻ አይደለም፣ በመንፈሳዊ ህይወት፣ በደግነትና ሰውን በመውደድ፣ በእውቀት እና በቤተሰብ ሁሉ ሀብታም ነሽ።
    2. ታላቅ እህትሽ ላንቺ ያላት ፍቅር ከቃላት በላይ ነው፣ She made incredible sacrifices to save your life.
    3. መጀመሪያ ኢትዮጵያ ውስጥ ያየሽና እፐሬሽን ሊያደርግሽ የነበረው ዶክተር በራስ ከመተማሙኑ በስተቀር ስህተት አላየሁበትም፣ ከፈጣሪ ጋር እሱም ሊያድንሽ ይችል ነበር።
    ከአንቺና ከእህትሽ ሰው መውደድንና ለሰው መኖርን ተምረናል። እ/ር እስከዘላለም ይባርካችሁ።

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 дней назад +3

      እግዚአብሔር ✅
      እ/ር ❌

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 11 дней назад +13

    አንቺ ውስጥሽና ዉጪሽ ዉብ የሆንሽ እህት ነሽ እግዚአብሔር አምላክና አባት በቀረው ዘመንሽ እግዚአብሔር ይገኝልሽ

  • @Hagosakeza07Dxb
    @Hagosakeza07Dxb 11 дней назад +7

    በጣም ጀግና እንቁ ሴት ነሸ በእውነት ሰራተኞቼ ማለት ከብዶዋት እቤት ውሰጥ ያሉ ረዳቶቼ አለች የኔ ቆንጆ በአረባ ሀገር የምንኖረው እህቶችሸ 24 ሰአት ከዳማ ያከዳማ እያሉ ነው የምጠሩን

  • @Cookie17554
    @Cookie17554 11 дней назад +11

    አዎ እውነት ነው እግዚያብሄር ታሪክ ይቀይራል እኔንም የዛሬ ሁለት አመት እንዲሁ የተሳሳተ ነገር ነግረውኝ ማርያም ደጅ እየሄድኩ በራ ላይ አለቅስባት። ነበር ቦሀላ መልሼ ስመረመር ሀበሻ ዶክተር ነበር እንደውም ጭራሽ ከጤነኛ ሰው ከሚባለው በላይ ነው ያንቺ እንኳን ሊታመም አለኝ ፈጣሪ ይድንግል ልጅ እስከዛሬ በሰላም አቆየኝ ያለምንም ነገር እምሞት መስሎኝ ጠዋት ማታ ነበር የማለቅሰው ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን

    • @WintaKidane-xv3ei
      @WintaKidane-xv3ei 11 дней назад +1

      ❤❤❤amen egziabher men ysanewal❤❤❤

    • @senaitmulalem5603
      @senaitmulalem5603 11 дней назад +1

      አሜን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ

    • @betyyemane7576
      @betyyemane7576 10 дней назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 дней назад

      ⁠ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      #ዊንታኪዳኔ
      @@WintaKidane-xv3ei

  • @berukjohny2507
    @berukjohny2507 11 дней назад +5

    ይሄን ሰሜት እኔም አውቀዋለሁ እናቴ ከብዙ ዲያሌስስ በሗላ እግዚአብሔር ደርሶላት ይሔው ስድስተኛ አመቷ በሕይወት በጤንነት አለች እግዚአብሔርን እሚታመኑ አያፍሩም።

  • @DubaiShow-i6p
    @DubaiShow-i6p 10 дней назад +3

    የሚገረም ተምት ደረስ ባላቅም እዲህ የተማመንሽበት ጌታ አላህ ሂዳያውን ሰጥቶ በጀነት ያበስርሽ እያለቀስኩ በመጨረሻ እየሳኩ አለቀ ውድማች አምሳያህ ያብዛልን🎉🎉

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 11 дней назад +9

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንደዝህ አይነት የተሻለ ቦታ ላይ ሆና ኢትዮጵያዊት ሴትን ማየት ደስስስስ ይላል❤

  • @kassechseyoum8587
    @kassechseyoum8587 10 дней назад +4

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ። እንኳን እግዚአብሔር ጤናሽን መለሰልሽ። አሁንም ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ። ጎበዝ እናት ነሽ ጸጋ በክርስቶስ ይብዛልሽ።

  • @jemo5716
    @jemo5716 11 дней назад +6

    አሌክሥየ አንተ ደግ ሠዉ ተባረክ🙏)) እሕቴ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ።።።።።እግዚአብሔርን ተማምኖ ማን አፍሮ ያዉቃል ተማምኖበት ማን ከሠረ አሜን በእዉነት ተባረኪ እግዚአብሔር የሚያከብሩትን ያከብራል። ለኔም በእግዚአብሔር ምን ያሕል መተማመንሽ ለኔ ብርታት ሖነኝ።።።።።።🙏🙏🙏

  • @AB-zy5ul
    @AB-zy5ul 11 дней назад +5

    ተባረኪ በጣም አስተማሪ ነገር ነው ያነሳሽው ስላለፍሽበት ሕይወት መፅሐፍ ፃፊ እጠብቃለው ሲቀጥል ስለፀሎት ያነሳሽው ነገር ልቤን ነክቶኛል ♥

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 11 дней назад +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ለልጆችሽ ለባለቤትሽ ለቤተሰቦችሽ ተርፈሽ እንደዚህ ሆነሽ ማየታቸው ትልቅ ነገር ነው
    አለምዬ ተከታታይህ ነኝ አከብርሃለሁ ❤

  • @WageyhSesy
    @WageyhSesy 11 дней назад +8

    ከምወዳቸው ጋዜጠኛ አዱ አለም ሰገድ ነው ለኔ አደኛ ጀግና እግዚአብሔር እሜናጤና ይስጥልን ወድማችን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ውድድድድድድድድ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እኔ በራሴ ባጣም ተምሬበታለሁ ❤❤❤🎉🎉🎉 ጀግና ሴት 🎉🎉❤❤❤

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn 11 дней назад +6

    የፈጠረን እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን ታሪክን ቀያሪ የሞትን ደብዳቤ በህይወት የቀየረ እንክዋንም አተረፈሽ እህታችን ቤተሰቦችሽንም መድኃኒዓለም ይባርክልሽ በፀሎት በርቺ ማህተብ አርጊ

  • @MediRedi-t9e
    @MediRedi-t9e 11 дней назад +44

    ብሩሁ ፊትና እጅግ በጣም የሰውን ስሜት የሚረዳና በጣም አድማጭ ነው ዛሬ ሰው እንግዳ አረጎ አቅረበው ራሳቸው ጠይቀው ራሳቸው መለሰው ላቀረቡት እነግዳ ክብር ሳይሰጡ ሰው እየተናገረ የሚያቋረጡ ጋዜጠኞች በሞሉበት የሱ ገራሚ ነው ሰው ሰውን ማድመጥ ትእግስት ዬለውም በዚ ጊዜ የሱ ግን**

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 11 дней назад +22

    አሌክስ ፡ ❤❤❤ የዘመኑ ፡ ምርጥ ፡ ጋዜጠኛ ። ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ❤❤❤❤ ዘመንህን ፡ ይባርክ ። 🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @yemariamforever8624
    @yemariamforever8624 11 дней назад +9

    Good morning ለባለቤቶቹ ተይላቸው እና እንደምን አደርክ በይ በአማርኛም ኩሪ ግን እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ አበቃሽ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ!!!

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 11 дней назад

      Exactly English yememr milkit aydelm betam techinankichi yamygengn English new yamtaweraw

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v 11 дней назад +4

    አለምዬ ለሰው ሁሉ ህመም ማስታገሻ ነህ ምን አይነት መታደል ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እህታችን እግዚአብሔር አሳየሽ ሁሉም ነገር ሁን ያለው ይሆናል ሁን ያላለው አይሆንም እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ

  • @jesusisalive4337
    @jesusisalive4337 9 дней назад +2

    አንች የአምለሰካችን የእግዚአብሔር ምህርትና ቸርነት ሕያው ምስክር ነሽ ቀሪው ዘመንሽን ሀሳቡን አድርገሽ የምታልፊበት ፀጋ ይስጥሽ ተባርኪ እንዲህ ያለ ተስፋ የሚስጥ ነገር ስላቀርብህልን ተባርክ

  • @user-qo4wy8be2u
    @user-qo4wy8be2u 11 дней назад +28

    ጎበዝ ጋዜጠኞ ነህ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 11 дней назад +11

    😭😭😭 እግዚአብሔር ምን ያልቅበታል ተመስገን ነው ሌላ ምን ይባላል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 መርጥ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ 🙏🏾🙏🏾

  • @netsitube8687
    @netsitube8687 11 дней назад +26

    ሣልጨርሠው ነው የኮመትኩት በጣም እድለኛ ነሽ እንደዚህ አይነት እህቶች ስላለሽ 😍😍 እኔ በቤተሠቤ ደስተኛ ነኝ ያንቺዎቹ ግን ይለያሉ። 😍😍😍

    • @konjittadesse2126
      @konjittadesse2126 11 дней назад

      ውሸታም ናት እህቶቿ ብቻ አይደለም አብራ የኖረችው። ከአያቶቿ ከአጎቶቿ ፣ ከአጎት ልጆቿ ጭምር ነው። ሁሉም እገዛ አድርጎላቸዋል። መጥቀስ ያልፈለገችው ገርሞኛል። በባሏ ሀብት የምትሞላቀቅ ቅምጥል። ጉረኛ ናት።

    • @ganatali-fx2sx
      @ganatali-fx2sx 11 дней назад

      ​@@konjittadesse2126ayibalem kesuwa belay iwnetawun imiyak yelem

    • @konjittadesse2126
      @konjittadesse2126 11 дней назад

      @@ganatali-fx2sx ስለማውቃት ነው ኮሜንት የሰጠውት። እህቴ ራሷን አልቻለችው ብላ ማን ረዳቸው ታዲያ? አያቴ ብላ እጥፍ። ሰው ሲያስመስል ያማል። በቤተሰብ መሀል አድጎ ምንም እንዳልሆነለት ሲያወራ ያሳፍራል። ለዛውም የፈጣሪን ስም እየጠራ። እኔ እሷ ብሆን ሁሉንም አመሰግን ነበር። ሰው እናት አባት ሞቶበት አያት ቤት በነጻ እየኖረ እንዴት ዙሪያው ያሉትን አያመሰግንም? እኔ እንኳን ጉረቤቶቼን አመሰግናለው። እውነት ሲያዳምጡ ምን ሊሰማቸው እንደምችል አውቃለው። ብር ሲነፋት ትላንትን ረሳች።

    • @marhuny
      @marhuny 10 дней назад

      @@konjittadesse2126በስመአም ምነው ይህ ሁላ ጥላቻ

    • @saragetahun8347
      @saragetahun8347 10 дней назад

      Fetari lebona yestesh

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw 11 дней назад +3

    እናመሰግናለን አለምሰገድ ትልቅ ትምህርት ያለው ፕሮግራም ነው ከሄለን ጋር የነበረ ትእግስት ማስተዋል እና ኢትዮጵያዊነት ከእኛ አይነቀንቁ ንፁህን ልብ ይስጠን በየሰከንድ ፈጣሪ 🙏

  • @HELENBERTA-wc2kn
    @HELENBERTA-wc2kn 11 дней назад +16

    ባንቺ ህይወት ለተደረገው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን!!!
    ጀግና ነሽ

  • @user-qn8xi9hf5q
    @user-qn8xi9hf5q 11 дней назад +9

    አለም ሰገድ በመሸለምክ ደስ ብሎኛል የሰፈሬ ልጅ ጥነካሬ ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @tenasumuro69
    @tenasumuro69 7 дней назад +4

    ዋው ሃሌሉያ ክብር ምስካና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን!!❤❤❤❤❤

  • @Truth-iz6hn
    @Truth-iz6hn 11 дней назад +18

    የኔ ቆንጆ በጣም እድለኛ ነሽ። ጉዋደኛዬን የዛ ሬ 4 አመት በካንሰር ነው የሞተችው። እሱዋም እንዳንቺ የአማኑኤል ልጅ ነበረች፡ እሞታለው ብላ አስባም አታውቅም ነበር። የሚገርምሽ እሱዋ ካንሰር እንደሆነ ሳታውቅ ነርሱዋ እንደቀልድ " ገና ወጣት ነሽ በጣም ያሳዝናል ካንሰር መታመምሽ "ስትላት ወዲያው ተስፋ ቆረጠች ፡ I wish ኪሞም ባታደግ እላለው። ኪሞ ገዳይ ነው። እሱዋም DMV ነበር የታከመችው። ግን በቃ ፈጣሪ አፈቀደም። እድሜ የጨመረልሽን አምላክ አመስግኚ። ፀበልሽን ሁሌ ጠጪ። ቅዱስ ቁርባን ተቀበይ፡ ለነፍስም ለስጋም መድሀኒታችን እሱ ብቻ ነው። አንቺን የፈወሰ አምላክ የታመሙትን ሁሉ ይፈውስ ❤❤❤

    • @asne3025
      @asne3025 9 дней назад +1

      ቤጤ ናት እነሱጋ ቁርባን አላቸው?

    • @Mesdes1977
      @Mesdes1977 9 дней назад

      ​@@asne3025እንዴት ይኖራል ብለሽ ታስቢያለሽ

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 8 дней назад

      ጥንካሬሽን አደቃለው የፈጣሪን ቸርነት መናፍቅግን ምንቢያደርግአይመቸኝም ውሸታም ሆዳም እራስወዳድ ማለትነው

    • @tikikelalemu3814
      @tikikelalemu3814 7 дней назад

      ​@mihretmengestu2798 fikir yelelebet emnet kalesh you lost! I see you are full of hate for people of protestant religion,such a shame!

  • @ayeleteshome4591
    @ayeleteshome4591 11 дней назад +3

    ዋው እህቴ በእግዚአብሔር ላይ ያለሽ እምነት በጣም ያስደንቃል ለብዙዎቻችን ትምህርት የሚሰጥና የምንማርበት ነው ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ።

  • @Nigst32
    @Nigst32 11 дней назад +4

    ደስ ስትይ matured ሴት ጌታዋን ጠንቅቃ የምታቅ ሴት❤

  • @mesafint44
    @mesafint44 11 дней назад +10

    እህቴ እግዚአብሔር አምላክ እንደሆነ የሚሳነውም እንደሌለ በአንቺ አየሁ።
    ታላቅ እህትሽን ግን በጣም አደነቅኳት
    እንደ መልአክ ተልካ መጣችልሽ ጀግና ሴት ።

  • @marwhmeme7150
    @marwhmeme7150 8 дней назад +2

    ላንች የደረሰ እግዚያብሔር በየቤታቼውና በየ ሆስፒታሉ ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ይድረስላቼው አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን
    ሰይጣን ቢፈትነንም እግዚያብሔር በፈተና ሳንጎዳ ፀንተን እንድናልፍ ይረዳናል ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን
    ይች አለም የፈተና ቦታ ናት ሁላችንም እንደ አቅማችን እንፈተናለን ግን በእግዚአብሔር ኀይል እናልፋለን ❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 11 дней назад +3

    እንኳንም እግዚአብሔር ሁለተኛ እድል ስጠሽ ባንቺ መታምም በአንድ ቀን ውስጥ ከውጭ የመጣችው እህትሽ ደግነት አስለቅሶኛል እንዲሁ በፍቅር ኑሩ ጎበዝ ወጣት ሴት ነሽ ያመንሽበት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስሽ እግዚአብሔርን ተደግፎ ያፈረ የለም ስሙ ለዘለአለም ከፍ ይበል🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @mulugetabezuwork8713
    @mulugetabezuwork8713 8 дней назад +1

    አለም ሰገድ አመሠግናለሁ ምን አይነት ሰው ነው ያቀረብክልን ብዙ ያሸማቁን ባሉበት በዚህ ዘመን ብዙ ምሳሌ የምትሆነንን አቀረብክልን በተሰማራሽበት ኢየሱስን ሰበክሽው የሚደመጥ ፀጋ አላት የእግዚአብሔርን ምህረቱን ቸርነቱን አየሁባት አንተንም እሷንም አመሰግናለሁ ብዙ ተነቃቃው

  • @user-fc4wu8fb1v
    @user-fc4wu8fb1v 11 дней назад +7

    አለምዬ እንኳን ደስ አለህ የለፋህበት የደከምክበት ውጥት ነውና ይገባሀል እህቴ እንኳን ለዚች ቀን አበቃሽ

  • @danishow7795
    @danishow7795 9 дней назад +1

    ሄልዬ የረዳሽ ያዳነሽ ለድልና ለምስክርነት ያቆመሽ እግዚአብሔር ይመስገን። የቀረው ዘመንሽ ደግሞ የተባረከ ይሁንልሽ። አንቺና ቤተሰቦችሽ ለብዙዎች በረከት ናችሁ። እወዳችዋለው❤❤❤።

  • @YordaLucas-vt6gv
    @YordaLucas-vt6gv 11 дней назад +3

    Oh my God, ምን አይነት ጅግና ሴት ናት በጣም ቡዙ ነገር ተምራለው 🙏ክብር ለግዝብሔር ይሁን ጤና አና አድሜ ይስጥሽ wow wowo wow

  • @MihiretTsige
    @MihiretTsige 6 дней назад +1

    እኔም እንዲህ የማመሠግንበት ቀን ናፈቀኝ
    አሁንም ግን እግዚአብሔር አምነዋል ፤እጠብቀዋለው
    ስላቺም እግዚአብሔርን አመስግነዋል ድንቅ ምስክርነት ነበረ ተባረኪ እህቴ

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c 11 дней назад +17

    ☝🏿☝🏿😒እኔ ምለው ሴቶች ከ ውሊድ በዋላ ስውነታቸውን አይጠብቁም 😒ስለ ውንዶች ልጆች ሳይውልዱ ኦዳቸውን ዝርግፍ የሚአደርጉት ለምን አይውራ😒😒የ ውንዱ ይብሳል መዘርክረኩም መውፍሩም 😒ላይ ግጭ በኔ ምትስማሙ ካሊሲውን እንኩዋን በ ሳምንት የሚቀይር ውንድ ባህል ላይ 😒ስለ ሴቶች ብቻ መውፍር ይውራል ሴቶች ውልደው እናንተስ 😒

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 11 дней назад +3

      Ere zem beychwe wefi egri hula yehabsha wend

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 11 дней назад +5

    ለኢትዮጵያውያን ዶክቶሮች ጉብዝና ሳናመሰግናቸው አናልፍም ያሉት ያዩት ነገር እውነት ሆኖ በረሽ ስለሄድሽም ከእግዚአብሔር የበላይ ጠባቂ ሆኖ አድኖሻል እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ እመቤቴ ድንግል ማርያምም ክብር ይገባታ የወለደችው አዳነን

  • @mimialex2514
    @mimialex2514 11 дней назад +12

    የኔ ወንድም አለምሰገድዬ ምርጡ ታጋሹ ትእግስተኛው እንኳን ደህና መጣህ

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 11 дней назад +14

    ድንቅ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 11 дней назад +6

    ማነዉ እንደ እኔ እዮሃ ሚድያ ለይ የሚቀርቡትን ታሪኮች ሁሉ አምኖ የሚቀባል እስቲ በለክ አሳዩኝ 👍

  • @user-yo1sw6tu2q
    @user-yo1sw6tu2q 11 дней назад +5

    ብርቱ ሴት በአምላኳ የታመነች ያመነችው የታመነላት የፀሎትን ሀይል የተረዳሽ