ወደ እስር ቤት ሊወስዱት መጡ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
    storm-visage-3...
    ❤️❤️❤️ፍቅር ይሻለናል❤️❤️❤️
    ተመስገን ይባላል ። ተፈትኖ ያለፈ ምርጥ የፍቅር ታሪክ ያለው ሲሆን ከፍቅረኛው ጋር በፍቅር ከ12 ዓመታት በላይ ከ 5 ዓመት በላይ ደግሞ በትዳር ቆይተዋል። ፍቅራቸውን የጀመሩት የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ሆነው የነበረ ሲሆን ካለሁበት ከባድ የሱስ ህይወት አላቃ ባሏ ስላደረገችኝ ሚስቴ ብቻ ሳትሆን እናቴም ነች ይላታል። በትዳር ሁለት ልጆችን ከወለዱ በኋላ ግን ኑሮን ለማሸነፍ ሲሉ ልጆቻቸውን ትተው ከትግራይ አዲስ አበባ መተዋል። ኑሮው እንዳሰቡት ስላልሆነላቸው ግን ሚስት ተመልሳ ወደ ትግራይ ልትሄድ ነው። ዶንኪ ትዩብም ትዳር ተለያይቶ መኖር ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ስለተረዳ እዚው አዲስ አበባ እንድትቀር የ 1 ዓመት የቤት ኪራይ የ 1 ዓመት ደይ ኬር እንዲሁም የቤት እቃ ሰርፕራይዝ ሊያደርጋቸው አስቧል። ሰርፕራይዙን ተቀብላ እዚው ትቀር ይሆን?? አብረን እንከታተል!
    Temesgen and his wife have a long, loving history dating back to their university days. Despite facing challenges, they've been married for over 5 years and have two children. Recently, the family left their home in Tigray to seek better opportunities in Addis Ababa, but the reality has been tough.
    Donkeytube hatches a plan to surprise her with a year's worth of rent, daycare, and new furniture, hoping this will convince her to stay in Addis Ababa.
    Will Teme's heartfelt gesture be enough to persuade his wife to remain in the city, or will she feel it's still not enough and decide to return to Tigray with the children? Follow along as this emotional story unfolds - will Teme's surprise be accepted, or will his wife feel it's not enough to keep the family together in Addis Ababa?
    ከዚህ ቀደም ፍቅር ይሻለናል ታሪኮች
    • የ4 ዓመት ፍቅረኛውን አግቢኝ አላት...
    • ብቻዋን ያገኘኋት ሙሽራ.. ፍቅር ይ...
    • አይመጥናትም!! ፍቅሬን ለመግለጽ ያ...
    • የድሮ ፍቅረኛውን ይቅርታ ለመጠየቅ ...
    #LoveStory #FamilyDrama #SurpriseGesture#TigraySituation #AddisAbabaStruggle #MarriageDecision #FinancialSupport #familyunity

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 15 дней назад +102

    አቤት መታደል እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ የሰውን ልጅ ደስታ እንደማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ የእውነት ህይወትህ ሁሉ በደስታ የተሞላ ይሁን አሁንም በብዙ ተትረፍረፍ🙏

    • @MuslimaEbr
      @MuslimaEbr 14 дней назад +6

      Waw betam des tlalacu fatari eskemeceresam endezihu befkr ketlu .

  • @Habtamu480
    @Habtamu480 24 дня назад +193

    እሽቱ ወዳጀ በእውነት ፕሮግራምህ በጣም ህዝብ የሚውደው የሚያከብርህ ልጅ ነህ
    7 አመት ለተደፈረችው ህፃን ለሔበን ፍትህ

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm 18 дней назад +1

      ደምረኝ ማሬ🙏

  • @Maeryame
    @Maeryame 24 дня назад +79

    ዋዉ ደስ ዝብል ናይ ፍቅሪ ታሪክ ሓዳርኩም ኣምላክ ይባርከልኩም እሸቱ ላባም ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ፈጣሪ❤

  • @user-vx2lk2rh3o
    @user-vx2lk2rh3o 25 дней назад +321

    ደስ ስትል የምር ዘና ያለችግልፅ ሴት የደስደስ አላት የምር ተመቸችኝ❤

  • @almaztesfay6888
    @almaztesfay6888 22 дня назад +136

    እሸቱ የእውነት ትልቅ ሰው ቅን ሰው ከራስህ አልፈህ ለብዙ ሰው የምተርፍ ጠንካራ ና እግዚአብሔር ን የምትፈራ ምርጥ ወንድማችን በህወት ዘመንህ ሁሉ ከነቤቴሰብህ ሁሌም የምታመልከው አምላክህ ይጠብቅህ ❤🙏🙏🙏

  • @romantsegaye7051
    @romantsegaye7051 25 дней назад +276

    ፍትህ ልጅነቷን ለተቀማችው ህፃን ፌቭን 😢

  • @Cleo-h3x
    @Cleo-h3x 24 дня назад +147

    ፍትህ በግፍ ለተገደልችው ህፃን ነገ በኔ ነው እና ፍትህ ፍትህ .

  • @fifegeru723
    @fifegeru723 25 дней назад +246

    እንኳን ለቅዱስ ማካኤል በአል አደረሳችሁ🙏❤️

  • @yeshiwas8757
    @yeshiwas8757 24 дня назад +86

    ኮስሞቲክስ እንኳ አልተጠቀመችም ። ጥሩ ኢትዮጵያዊ ናት። እህቴዋ አንቺ በስለሻል ሌሎችን ለመምከር እና ለማጠንከር ሥሪ

  • @danielteshome6708
    @danielteshome6708 25 дней назад +103

    WAWWWWWWWWW....እሼ የምትገርም ልጅ ትዳራቸው ልጆቻቸውን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላቸው ክብር ለአባቶቻችን ይሁን እሼ አቦ ተባረክ ዘርህን ያብዛው ተመስገን

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 25 дней назад +89

    ልጅ የወለዳቹ ሁሉ የሰው የሰውነት ባህሪ ያላቹ ፍትህ ለዝች ጨቅላ ህጻን እሼ ድምጽ ሁናት 😢😢😢😢😢

    • @user-on2bf5ul2j
      @user-on2bf5ul2j 24 дня назад +1

      😢😢😢😢 ጊዜው ባልወለድን ያስብላል 😢😢😢😢😢😢

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm 18 дней назад

      ​@@user-on2bf5ul2j ደምረኝ ማሬ

  • @user-dw2mz2vj4v
    @user-dw2mz2vj4v 24 дня назад +25

    በጣም ደስ ይላል ቤተሰብ ተለያይቶ መኖር ከባድ ነው በተለይ ለህፃናት በዚሁ አጋጣሚ ተደፍራ ለተገደለችሁ ህፃን ድምፅ እንሁን 😭😭😭

  • @Altaye61388
    @Altaye61388 24 дня назад +42

    ከአድናቂዎችህ አንድዋ ነኝ: በልጅነት እድሜህ ብዙ ቁም ነገር እየሠራህ ስለሆነ የኢትዮጵያውያን ሁሉ ኩራት ነህ:: ሌላው ልነግርህ የምወደው ኢትዮጵያ ትልቁም ትንሹም ቀሳውስትም ሳይቀሩ ከባህል ውጭ የሆነ mother father ሲሉ በጣም ያስጠላል; አንተ ግን እናታችን ስትል ደስ ይላል:: እኔ እድሜዬን በሙሉ አሜሪካ ስለኖርኩ በቀድሞው ባህል ያለሁ ነኝ

    • @Zewdneshsebsibe
      @Zewdneshsebsibe 24 дня назад +1

      ትክክል

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm 18 дней назад

      ​@@Zewdneshsebsibe ደምረኝ ማሬ

  • @emmy1365
    @emmy1365 22 дня назад +15

    ደስ እምትል ሴት ቆንጆ ያለ ሜካፕ ውብ ሴት!!! ባሏን እና ልጆችዋን እምትወድ መልካም ሴት!!! እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!!🙏😍

  • @ninjaice744
    @ninjaice744 25 дней назад +321

    ህፃናትን የምትደፍሩ ወንዶች ድፍት ያርጋችሁ

  • @saratube7323
    @saratube7323 24 дня назад +150

    ፈታ ያለች ልጅ እንደኔ የተመቸችዉ በላይክ❤

  • @biraraendalew
    @biraraendalew 24 дня назад +36

    እሸ የጭቁኖች ተስፋ እባክህን በህጻን ሄቨን ጉዳይ እገዛ አድርግ
    የእናቷን እንባም ተጋራ

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  23 дня назад +38

    ፍቅር ይሻለናል ፕሮግራም ላይ ታሪኮን ለማካፈል storm-visage-37a.notion.site/Donkey-Tube-f04852259266406cb80ff5ca88050e8a?pvs=4

    • @melimeli6184
      @melimeli6184 21 день назад +1

      @@comedianeshetu felgek neber edet lagegnik wedeme benatek😭😭😭😭

  • @momlove20733
    @momlove20733 25 дней назад +115

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በኣሰቃቂ ተደፍራ ለተገደለችው ለ ህፃን ፌቨን

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 21 день назад +8

    እሼ እናትህ ምን ያህል ብትታደል ነው አንተን የመሰለ የተባረከ ልጅ የሰጣት።
    እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ይባርክህ።
    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሄድክበት ሁሉ ትከተልህ።❤❤❤
    We love you Eshe❤❤❤❤

  • @ertselam
    @ertselam 24 дня назад +31

    ጌታ ሆይ ፍቅር ስጠኝ አያችው ንፁህ ፍቅር ሲኖር እግዚአብሔር እጆቹን ዘረጋ❤

  • @teferaworku8842
    @teferaworku8842 24 дня назад +16

    እሼ መልካም ሰው ነህ ተባረክ ንፁህ ልብ ያለህ ኢትዮጵያዊ ተባረክ!

  • @keseteyemane3008
    @keseteyemane3008 24 дня назад +15

    እግዛብሄር ኣብዝቶ ይባርክህ እሴ በጣም የሰዎችን ጥሩ ነገር ማየት ትፈልጋለህ እዲሁም ታደርጋለህ እኔ በጣም ነው የገረመኝ ፡የነዝህን ጥንዶች ላደረከው ነገር የኡነት ፈጣሪ በኈድክበት ቀድሞው ይገኝን ኣሜን
    በእኖር ለኔ ያደረከው ነው የመሰለኝ።❤❤❤❤❤🎉

  • @jamaalshemustefa3744
    @jamaalshemustefa3744 23 дня назад +9

    እስከመጨረሻ አዳምጫለሁ የያዘኝ በጣም ደስ ይላል ሳላቅ ሰለ ቃለቀስኩት ይሄ የተባረከ ስራ ነው ወደፊትም እንደዚህ ቀጥለው የሼይቱ መለሰ ታንክስ🎉❤❤❤❤❤ This is god jop brother ❤❤

  • @user-gx6eo8xs7k
    @user-gx6eo8xs7k 25 дней назад +57

    ፊትህ ለህፃን ፈቨን😭😭

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y 24 дня назад +21

    ተደፍራ ለሞተቺው ልጂ ፍትህን አሏህ ያውጣላት ሙቶ እንስማ

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 25 дней назад +61

    እሸአደራህ ፍትህለሔቭን እባክህድምፅሁነን

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 24 дня назад +7

    ይቺ እውነትም ማር ነች እግዚአብሄር አምላክ እስከመጨረሻው ይባርካችሁ ነፃነት ቆንጆ ነሽ ከነድባብሽ ልጆሽ ባለቤትሽ ዕፁብ ድንቅ ብሉ ፅጋ ያልብሳችሀ ጌታ ❤❤❤❤ ተባረኩ እሽቱንም ከንቤተስብህ ይጠብቅህ ጌታ አንተ ልዩ ስው ተባረክ ❤❤❤

  • @takelederesa
    @takelederesa 23 дня назад +20

    የምትገርም ልጅ ትዳራቸው ልጆቻቸውን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላቸው ክብር ለአባቶቻችን ይሁን እሼ አቦ ተባረክ ዘርህን ያብዛው ተመስገን

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 24 дня назад +24

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ካለእድሜዋ ተደፍራ ህይወቷን በህፃንነቷ ላጣቺዉ ለህፃን ፌቨን

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c 24 дня назад +10

    ስተወራ በጣም ደስእምትልነች ሁሌም ደስይበለችሁ ፍቅር ይስጠን ትልቁ ነገር እሡነዉ❤❤❤

  • @ethionigus2189
    @ethionigus2189 24 дня назад +7

    እሼ አምላክ ይጠብቅህ ለግፋአን ለተቸገሩ የምትርስ የህይወት ተመክሮህን ልጆቻችን ምታጋራ ለቤተክርስቲያን የቆምክ አምላከ እስራኤል መላእክቶች ሁሉ ይቁሙልህ የወለድከው ይባረክ ሚስትህም ትባረክ ፈጣሪ በእድሜ በፀጋ ይባርክህ አንድ ቀን ደ/ብርሀን ስትመጣ አገኝሀለሁ

  • @gebretnsaekahsu731
    @gebretnsaekahsu731 10 дней назад +3

    ጎበዝ በራስ መተማመን ያላት ልጅ መሆኗን ያወቅኩ ወደ 'ዚህ ቃለ መጠይቅ ስትመጣ ምንም አይነት መዋቢያ አለመጠቀሟ ነው።

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 24 дня назад +14

    No make up, everything natural. Very confident women, God bless whole family.

  • @BeBetter25803
    @BeBetter25803 25 дней назад +107

    ፉትህ ለሔቨን; እሼ ድምፅህን አሰማ
    እንተባበር በፈጣሪ
    እናቷ ስታሳዝን!
    ልጇን መግደል ሳይበቃቸው ደግሞ ማሳደዳቸው !

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 24 дня назад +1

      በጣም በሀመምላይ ሀመም

    • @biraraendalew
      @biraraendalew 24 дня назад +1

      እሸ የጭቁኖች ተስፋ እባክህን በህጻን ሄቨን ጉዳይ እገዛ አድርግ
      የእናቷን እንባም ተጋራ

    • @serkiewalle5928
      @serkiewalle5928 24 дня назад

      m

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm 18 дней назад

      ​@@genetteshome3906ደምረኝ ማሬ

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm 18 дней назад

      ​@@biraraendalew ደምረኝ ውዴ

  • @Hanna1221-f3v
    @Hanna1221-f3v 24 дня назад +25

    ይቅርታ ዛሬ ይህን ቪዶ አላየውም ጥሩ ስሜት የለኝም ፍትሕ ለጨቅላዋ ህፃን 😢😢😢

    • @user-ls1im5sg7s
      @user-ls1im5sg7s 23 дня назад +2

      አዝኛለው ከዚ በፊት ፍትህ ለጨቅላዋ እናት😭😭😭😭😭😭

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm 18 дней назад

      ​@@user-ls1im5sg7s ደምረኝ ማሬ

  • @kingdomofaxum6891
    @kingdomofaxum6891 25 дней назад +24

    ፍትህ ራሳቸው መከላከል ለማይችሉ ልጆች ፍትህ ለፌቬን

  • @asmrechsinishaw3825
    @asmrechsinishaw3825 8 дней назад +2

    ወይኔ ኤንዴት ደስ የምትል ሴት ነች ስትናገር የምታሳሳ ንፁህ ፍቅር በፈተና የተሞላ ነው ሆኖም ግን በመጨረሻ ደስታን ያመጣል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 25 дней назад +41

    ❤ሲያሳዝኑ በማርያም ❤❤ ግልፅነቷ ደስ ሲል።
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ እሸ የእግዚአብሔር ሰዉ❤❤❤

  • @zozomtube4404
    @zozomtube4404 24 дня назад +35

    ስለ አባትሽ ስታወሪ የኔን አባት ታሪክ እንዳወራሽ ተሰምቶኛል የኔም አባት የህግ ሰው ነበር በጣም በሰው የተወደደ እና ሀቀኛ ነበር ቅንነቱ ለልጆቹ ተርፎ ፈጣሪ ጥሎ አልጣለንም እኮራበታለሁ ነፍሱን ይማረው

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 25 дней назад +31

    ፍትህ ለህፃን ሄቨን

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8d 24 дня назад +13

    እሼ በክብር ያኑርህ ❤❤❤እሼ በማሪያም ለሄቨን ድምፅ ሁን እባክህ እዬ አረመኔአጋንቴ የእጁን ያግኝ አስሮ መቀለብ ሳይሆን መርሸን አለበት 😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 25 дней назад +72

    ፍትህ ለፌቨን አሽቱ ዝምታህን ስበር !!!🕯️🕯️🕯️💔

    • @Ruth-ex3cu
      @Ruth-ex3cu 18 дней назад

      Eshetu lemin zim alk!!!

  • @selamkoo1566
    @selamkoo1566 24 дня назад +13

    ፍትህ ከመደፈሯ ብሶ በአሰቃቂ ድርጊት ለተገደለች ለትንሿ ብላቴና ለ7 አመቷ ሄቨን😭🖤💔

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9b 25 дней назад +26

    ወይኔ አንዳንድ ሰው ወሬው ደስ ሲል ፈገግታሽ ጭምር

  • @Sosina-wv6nq
    @Sosina-wv6nq 24 дня назад +6

    በጣም ደስ ይላል ልጂ እናት አባቱ ጋ ነው መሆን ያለበት ኦፍፍፍ በህፃን ሄቨን ስሞኑን ሀዘን ሊደፋኝ ነው

  • @meaza2509
    @meaza2509 25 дней назад +26

    ፍትህ ፍትህ 🖤🖤🖤🖤🖤💔😭😭😭😭😭ፍትህ ለንፁኅው ሚጣ🖤💔😭 ለሚዘገንን ተግባሩ ይቀጣ ❌

  • @kiddycake9138
    @kiddycake9138 24 дня назад +6

    እሼ ዘመንህ ይባረክ ብዙ ካለቀስኩ ቦዃላ ነበረ ያንተን ያየሁት ጌታ የልጆችህ አባት ያድርግህ ሰዉ ነህ ኢትዮዽያዊ ዉይ ቃል የለኝም እሽዬ❤❤❤❤❤

  • @user-zj5mo9xu3w
    @user-zj5mo9xu3w 24 дня назад +9

    ደስ ስትል ውበት ብሎ ዝም ነው ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 24 дня назад +20

    ፍትክህ በአሰቃቂ ሁኔታ ለተገደረችሁ ህፃን 😭😭

    • @tigisttufa6469
      @tigisttufa6469 22 дня назад

      🥺🥺🥺

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm 18 дней назад

      ​@@tigisttufa6469 ደምረኝ ማሬ

  • @user-wv1pd7pr2k
    @user-wv1pd7pr2k 25 дней назад +20

    ተሼ ኦርቶዶክዊ ወንድሜ ባቶን ይቆጨኝ ነበር ዘመን ይባረክ ይዋህ ነህ ሰበዛ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌👌👌

  • @mishomishomeseret8863
    @mishomishomeseret8863 23 дня назад +11

    ፍትህ ለህፃን በ7ዓመትዋ ተደፍረ በአሠቃቂ ወንጀል ለተገደለችው ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢

  • @haimanot2452
    @haimanot2452 24 дня назад +15

    ፍትህ ለህጻን ፌቨን ፍትህ እዉነት በሀገራችን ላይ እንዳንኖር እየሆንን ነዉ ፍትህ

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 24 дня назад

      የሀገሩ የባህር ዳር ስው ይሄንን እያየ ዝምም ያለ እውሬ ነው👹☠️🔨

  • @yemzosstudio210
    @yemzosstudio210 24 дня назад +31

    እኔ እንደዚህ በእምባ ታጅቤ የሰማሁት ታሪክ ያለ አይመስለኝም። ፍቅራቸውንና ትዳራቸውን እግዚአብሔር ያፅናላቸው ልጆቻቸውን ይባርክላቸው። ገና አፍላ ወጣት ሆነህ ይሄን ያህል ቁርኝነት ይገርማል!! የሁለት ቤተሰብ ማንነት በወጣቶቹ አየነው። ቤተሰበ ሃገር ይመሰርታል ሲባል እንዲህ ነው‼️

  • @user-mx2ju2vb8p
    @user-mx2ju2vb8p 25 дней назад +14

    የምር ግልፅነትሽ ደስሲል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @taleendarakjian1314
    @taleendarakjian1314 21 день назад +3

    በጣም ነው ድስ ይለኝ እውነት ከስድት ያልነው እግዚአብሔር በስላም አስግብቶን ልጆችን እንድንስም ያብቃን እውነት በጣም ተድስኩ 😢❤❤

  • @RUtaTubeሩታቱዩብ
    @RUtaTubeሩታቱዩብ 25 дней назад +32

    ፍትህህህህህህህህ የምትሉ

  • @user-ix5rf9el5s
    @user-ix5rf9el5s 23 дня назад +4

    የእውነት በጣም እያለቀስኩነው ያዳመጥኩት ፈጣሪ አብራችሁ የምታረጁ ያድርጋችሁ

  • @user-jt6zq9yz3c
    @user-jt6zq9yz3c 25 дней назад +13

    ፍትህ ለህፀኑወ 😢😢😢😢😢😢 መቼም ሀገረችን ህግም ዬለም አለህ ሆይ እነቱወን ሳብሪ ስጠት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አጀታቹ ይቀጠል

  • @mbet1840
    @mbet1840 24 дня назад +15

    እናንተ ትላልቅ ሚዲያ ያላችሁ ሰወች ፍትህ በግፍ ለተገደለችው ህፃን ጠይቁ እባካችሁ

  • @gdg2040
    @gdg2040 25 дней назад +15

    ፊትህ ፊትህ ፊትህ ለህፃንዋ ልጅ በጉፊ ለተገደለችው ፊትህ ፊትህ ፊትህ😢😢😢

  • @wondimubeshah5057
    @wondimubeshah5057 23 дня назад +3

    እግዚአብሔር ደስ ያሰኝህ እሼ በልጆችህ እየዉ እግዚአብሔር ያንተ የሆነዉን ሁሉ ይባርክ።ተሜ ለሚስትህ ያደረከዉ ሚስትህም ልጆችህም በቅዱስ እግዚአብሔር ይባረኩ።

  • @rahel6046
    @rahel6046 25 дней назад +16

    ፍትህ በዘግናኝ ሁኔታ ተደፍራ ለተገደሐችው ሆፃን ፌቨን ኡኡኡኡኡ የፍትህ ያለ

  • @hanashambel1907
    @hanashambel1907 24 дня назад +5

    ደስ ይላል በጣም እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ

  • @user-ho6di6pq6e
    @user-ho6di6pq6e 25 дней назад +50

    ፍትህ ተደፍራ ለተገደለችው ህፃን

  • @pakpak6065
    @pakpak6065 24 дня назад +8

    በጣም የምወድህ እሸየ እባክህ በግፍ ለተገደለችዉ ህፃን ፍትህ እያልን እንጭሁ ፈጣሪ ፍዱን ይስጥ😢😢😢😢😢

    • @user-ls1im5sg7s
      @user-ls1im5sg7s 23 дня назад

      ለምን ዝም እንዳለ ግራ እያጋባኝ ነው ይሄኮ ፓለቲካ አደለም አዝናለው😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-ls1im5sg7s
      @user-ls1im5sg7s 23 дня назад

      ያንተ ድምፅ ያስፈልጋታል ለናቷ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @pakpak6065
      @pakpak6065 23 дня назад

      @@user-ls1im5sg7s እዉነት ነዉ 😭😭😭😭

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 25 дней назад +23

    ደስ ትላላችሁ ዘራችሁ ይብዛ እሼ እባክህ ለህፃን ሄቨን ፋትህ በለ እና ቪድዮ ስራ ልብ የሚሰብረ ነገር ነው የተፈፀመው😭

  • @user-qm1os7dk2i
    @user-qm1os7dk2i 24 дня назад +4

    እሽዬ በመብርሀን አንተም ልጅ አለህ እኛም አለን የዚህች ብላቴና ን እናት እንባ እናብስ ነግበኔ እሽዬ ይይሰቀል ይቆራረጥ አይ በፍልውሀ በላዪላይ ይለቀቅ አቤቱ ፈጣሪዬ ምንአይነት ዘመን ላይ ነው ያለነው እነዚህ ጉግማንጉጎች እግዚያብሄር ከምድረገፅ ያጥፋቸው እሽዬ ፍትህ ፍትህ ለዚች ለምስኪን እናት እንባዋን አብስላት የኔልጅ በግዚያብሄር እሽዬ

  • @InspiretoBesuccessful-xh5tg
    @InspiretoBesuccessful-xh5tg 25 дней назад +58

    1 ኛ ነኝ ዛሬ እሼን የምትወዱ like ❤ በማረግ ፍቅራችንን አናሳየው

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 24 дня назад +11

    ፍትህ ... ፍትህ ... በጨቅላ ህይዎቷ በግፍ ለተገደለችው ህፃንና በግፍ ለታረደችው መመምህር ፍትህ ለኢትዮጵያ ህዝብ በየቀኑ በመቶዎች ለሚገደለው?

  • @sofutameru6583
    @sofutameru6583 25 дней назад +18

    ባህርዳር ላይ ለተደፈረችሁ የሰባት አመት ህፃን ፍትሕ
    እፁብ ድንቅ ልጅ ተደፍራ ተገድላለየች እሼ የታለህ

  • @user-zx2vo4vh3b
    @user-zx2vo4vh3b 24 дня назад +5

    እሸ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ ከነ ሙሉ የሰራ ባልደረቦችህ❤❤❤❤

  • @Hayat-yl5zq
    @Hayat-yl5zq 25 дней назад +25

    ቆንጅየ ነሽ ካለ ዱቄት
    ከፈገግታ ጋር ምርጥ ውበት

  • @senaytadane1694
    @senaytadane1694 24 дня назад +7

    እሼ ብዙ ኢትዮጵያዊያን የሚከተሉህ እና ብዙ ለውጥ ማምጣት የምትችል ሰው እንደሆንክ ይታወቃል ስለዚህ የዚህን ሁላ ሰው ኮሜንት እያየህ ለዚች በግፍ ተደፍራ ለተገደለችው የ7 ኣመት ህጻን እባክህ ድምጽ ሁን እባክህ የሆነ ነገር ኣድርግ!!

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 25 дней назад +40

    እንኳን በደህና መጣችሁ ስለፋቅር ሰሞቶ የማይጠግብ ማነው እደኔ😢

    • @YayatYayat-dh4nv
      @YayatYayat-dh4nv 25 дней назад

      እኔ አለሁልሽ የተጓዳሁ እህቴ በልጅነት

    • @alemtsehaysesaysisay7144
      @alemtsehaysesaysisay7144 25 дней назад +4

      @@YayatYayat-dh4nvአይዞን እኔ እኮ የቤተሰብ ፍቅር ሳላገኚ ስላደኩ በቃ ፍቅር ይርበኛል😢

    • @YayatYayat-dh4nv
      @YayatYayat-dh4nv 25 дней назад

      አይዞሽ እህቴ እኔ በልጅነት ሥደት ወጥቼ እናቴ አጥቻለሁ ሥለናት ሲወራ እባ ብቻ ሆነ ፣ ዋናው በሂወት መኖራቸው ነው እህቴዋ

    • @user-if8jx4bt2z
      @user-if8jx4bt2z 25 дней назад

      ሜቴክ ተቀጠርኩኝ - እህ !!

    • @alemtsehaysesaysisay7144
      @alemtsehaysesaysisay7144 25 дней назад +1

      @@YayatYayat-dh4nv አይዞን ፈጣሪ አለልን ሁላችንም ወደዛው ነው ምንሄደው ግዜያችንን ጠብቀን

  • @ፈንትሽቲዩብ
    @ፈንትሽቲዩብ 24 дня назад +8

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህጻን ፌቨን 😢😢እሸ ድምጽ ሁን ብዙ ተከታይ አለህ 😢😢😢ፍትህ ፍህት ፍትህ 😢😢😢😢ኧረ ተቃጠልን እኮ በአደባባይ ይሰቀል ይገደል 😢😢😢😢

  • @SenayHaileselassie
    @SenayHaileselassie 25 дней назад +19

    እሼ ሺ አመት ኑር ❤❤❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 24 дня назад +7

    በእዉነት እንደት ደስይላል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እንኳን ደስአለሽ እህቴችን እግዚአቤሔር አምላክ ይወድሸል❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @AffectionateMarsh-fe1jy
    @AffectionateMarsh-fe1jy 24 дня назад +30

    ፍትህ ተደፍራ ለተገደለችው ለፌቨን እሽ ዝም አትበል💔💔💔😢😢😢

    • @user-ls1im5sg7s
      @user-ls1im5sg7s 23 дня назад +2

      እሼ አዝናለው ይሄኮ ፖለቲካ አደለም ለምን ዝም አልክ 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @hanategegn7736
      @hanategegn7736 22 дня назад

      😢😢

  • @TiberhDemoz
    @TiberhDemoz 24 дня назад +3

    እነሱንና እነሱን መሰሎች ደስታ እርቋቸው ነበርና ሲስቁ ማየት ደስታን ይሰጣል አንተንም ደስታ ይስጥህ እሸቱዬ❤❤❤

  • @user-if8jx4bt2z
    @user-if8jx4bt2z 25 дней назад +9

    እሸ ፈጣሪ ይባርክህ ።ከልቤ ነው የመረቅኩህ በእንባ ።ይደርሳል።

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 23 дня назад +6

    ዋው !!! ልብወለድ የሚመስል የፍቅር ታሪክ :: ቀኑን ሙሉ ብታወሪ አትሰለቺም :: የመጨረሻውን surprise በእንባ ነው ያየሁት::Thank you Eshe❤.

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 25 дней назад +26

    ፍትህ ለሄቨን😢

  • @user-rz8ru3tb7i
    @user-rz8ru3tb7i 24 дня назад +2

    አቦ ይመችህ በጣም የምወድህ በምክኛት ነው ፈጣሪ ይባርክህ እኔ ደሞ አተጋር የሚያቀርብ የፍቅር ታሪክ ነበረኝ ግን 11አመት በሀላ ምንም በማላቀው ምክኛት ተለያየን እሄው አምስት ወር ፊልም ነበር ብቻ እግዛቤር የፈቀደው ነው የሚሆነው አተ ግን ፈጣሪ ዘመንህ ይባርከው

  • @user-cz3nu2mj4l
    @user-cz3nu2mj4l 25 дней назад +17

    ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ለፌቨን ፍትሕ ፍትሕ

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 12 дней назад +1

    Des yemil tegbar new Teme, Nesi , lij och Selamna fikr yadilachu ljochachu yemitidiru yargachu balna mist le kurban yadrisachu amen 🙏🌹🌷❤

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f 25 дней назад +17

    ፍትህ ለሄቨን😭😭😭💔💔እሸቱ ድምፅ ሁን

  • @user-df1qz3ef7r
    @user-df1qz3ef7r 24 дня назад +11

    ፍትህ ለዛች ህፃን ልጅ😢😢😢😢😢 ወይኔ አመመኝ 😢ኧረ ወገኔ😢

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 23 дня назад +3

    ዋዉ እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ልጅቷም ባሏም ልጆቻቸውም ደስ የሚሉ ናቸዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amsalmulugetadisasa8339
    @amsalmulugetadisasa8339 25 дней назад +15

    ደስ ስትይ በፍቅር የሚሰማ ታሪክ

  • @user-gd8vd5xj1w
    @user-gd8vd5xj1w 24 дня назад +7

    ፍትሕ ለሕፃኖች አሣቃቂ ሞት ለሚሞቱ ፍትሕ ፍትሕ

  • @user-uv9hc5ec3x
    @user-uv9hc5ec3x 24 дня назад +15

    እሼ ሁሌም ላተ አድናቆቴ እንዳለ ሆኖ ያው አተ በህፃናት ዙርያ ስለምትሰራ ፍትህ የ7 ዓመት ልጅ ተደፍራ ለተገደለች ህፃን ልጅ ፍትህ ፍትህ እንጠይቃለን ፈጣሪ ደሟን ይበቀል

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 21 день назад +3

    ውይ ወንዱን ልጅሽንም አቴንሽን ስጭው እናቴ፣ ሳናቀው እንጎዳቸዋለን ፣ለደቂቃም ቢሆን ሁሉንም ልጆቻችንን እኩል አቴንሽን እንስጣቸው❤

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590 24 дня назад +10

    ልጆችሽን ሰታይ የሁንሽው ነገር አሰለቀሽኝ እሽቱ የእውነት መልካም ተግባር ነው በፍፁም ተለያይቶ መኖር አይገባም መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ

  • @tigistwoldeyesus928
    @tigistwoldeyesus928 22 дня назад +2

    አምላክ እንኳን ረዳሽ የሚያዳምጥናየሚረዳሸ ባል ስለሰጠሸ አምላክ ትዳራቹን ይባርክ!!!!

  • @hlimet
    @hlimet 25 дней назад +27

    ያረብ እኔስ መቸነው ከልጀጋር የምገናኚው ያረብ አላህየ አግዘኚ 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @genetteshome2182
      @genetteshome2182 24 дня назад +1

      አይዞሽ ፈጣሪ በስላም ያገናኙሽ

    • @saruyoha2590
      @saruyoha2590 24 дня назад +1

      የኔ ማር አይዞሽ አነቺም አንድ ቀን እንደነሡ ትስቂያለሽ:: እግዚአቤር ሀሳብሽን ይሙላልሽ❤

    • @hlimet
      @hlimet 24 дня назад

      አሚን የኔውዲ አመሰግናለሁ❤❤❤​@@saruyoha2590

    • @hlimet
      @hlimet 24 дня назад

      ​@@genetteshome2182አሚን እህቴ

  • @ArodoAkile
    @ArodoAkile 11 дней назад +1

    ፈጣሪ ከልጆችህ አይለይህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @beedan865-zs3yw
    @beedan865-zs3yw 24 дня назад +3

    ዋውውውውውው እንኳን ደስ አለሽ እሼ እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ

  • @user-kx5ox4lh1q
    @user-kx5ox4lh1q 24 дня назад +4

    ልጅቷ በጣም ደስ ትላለች she is a kind of funny

  • @SaadSaad-dt2qp
    @SaadSaad-dt2qp 25 дней назад +37

    እሽ በእናት ፍትህ ተደፍራ ለተገደለች ህፃን ወይኔ አልቅሼ ልሞት ነው እኔም የልጅ እናት ነኝ አልቻልኩም😭😭