እርቃናችንን ሆነን ‘ረጃጅም ጥፍር’ አወጣ! ወጣት ሴቶች እባካችሁ ከእኔ ተማሩ! Eyoha Media |Ethiopia | online_couples_therapy

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 1 тыс.

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 2 года назад +1109

    እባክህ ወንድሜ እንደነዚህ አይነት እህቶቻችንን ታሪክ ስታቀርቡ ፊታቸዉን አታሳያቸዉ በየቦታዉ ሲመለከቷቸዉ ይሰድቧቸዋል ያሳቅቋቸዋል አይዞሸ የኔ ቆንጆ አታልቅሽ የሴትን ልጂ ልብ የምሰብሩ አንዳንድ ወንዶች ፈጣሪ የስራቹሁን ይስጣችሁ

    • @kiyayemaryamlij3585
      @kiyayemaryamlij3585 2 года назад +20

      ትክክል

    • @yordanosweldemichael5685
      @yordanosweldemichael5685 2 года назад +14

      ትክክል ለምን ፊትዋን እንዳሳየ እዝኛለሁ

    • @fentahunfentahun9947
      @fentahunfentahun9947 2 года назад +4

      it true🙏🙏🙏🙏

    • @fikretkbroum2175
      @fikretkbroum2175 2 года назад +12

      እውነት ነው እባክህን ወንዴሜ ብዙ በደል ይደርስባቸዋል የኔ እህት ይዞሽ 😢 ሰው እኮ የማይፍልገው ህይወት የሚገባው ወዶ አይደለም

    • @elsaberhe3671
      @elsaberhe3671 2 года назад +4

      ሴት እህት የሌለዉ ነገ ይወልዳታል ይባላል እስዋ ኮ ደህና ብትለዉ መሸፈን ነበረበት ።

  • @emebetsetegn7580
    @emebetsetegn7580 2 года назад +336

    እቺ ልጅ እንርዳት ሴቶች እንርዳት ልጅቿ ጸበል ትጠመቅ በጣም ነው የምታሳዝነው እግዚአብሔር ይርዳሽ 💔💔💔

    • @Amhara782
      @Amhara782 Год назад +3

      እኔም እፈልጋለሁልረዳት

    • @Yesufhusen
      @Yesufhusen Год назад +4

      ሀያ ሀያ ሺ ብር በየግላችን እናዋጣላት

    • @yonasdemeke8348
      @yonasdemeke8348 Год назад +2

      wendochin lireduwat yigebal enirdat

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 2 года назад +294

    በጣም ታዛዝናለች እንርዳት እስኪ ትረዳ የምትሉ

    • @BerhanuLulseged
      @BerhanuLulseged 5 месяцев назад +1

      ጯአንተ ገንዘብ ሰብሳቢ ልትሆን ማለት ነው አይደል::

    • @MeseretAbere-gw6nm
      @MeseretAbere-gw6nm 4 месяца назад

      Ebakachihu enrdat ❤❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 года назад +246

    የምንሰማው ሁሉ ጆሮን ጭው ያደርጋል አቤቱ ማረን ለንስሐ አብቃን🤲 እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ጥምቀቱ✝️💚💛❤️

  • @keryodtube
    @keryodtube 2 года назад +144

    እባካችሁ እንደዚህ አይነት ታሪክ ስታቀርቡ የባለ ታሪኩ ደህንነት ስትሉ ፊታቸው እንዳይታዩ ባታደርጉ የተሻለ ነው
    አቤቱ ጌታ ሆይ ይህን ክፉ ዘመን በምህረትህ አሳልፍልን 😭😭😭

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 года назад +274

    መስማት ይከብዳል እንዲህ አይነት ባለታሪኮችን እነሱ እንኳን ቢፈቅዱ ፊታቸው ባይታይ ጥሩ ነው ስማቸውንና ከየት እንደመጡ ጭምር ባይነገር ታሪኩን ብቻ ብታስደምጡ አለበለዚያ ነገ ማህበረስቡ እውጭ ሲያያቸው ስሜታቸውን ሊጎዷቸው ይችላሉ

    • @senimikiru305
      @senimikiru305 Год назад +9

      እውነት ነው አለምዬ ለወደፊቱ የፊት ገፅታቸውን ደብቁ

  • @mdenatshom6352
    @mdenatshom6352 2 года назад +215

    ስታሣዝን ማንኛዋም ሤት ያለምክኒያት እዚህ ህይወት ወስጥ አትገባም

    • @LemlemLegese-wr3rl
      @LemlemLegese-wr3rl 6 месяцев назад +2

      እግዚአብሔር ይረዳሻል እህቴ አይዞሽ ስለጠናሽ ወደ እምነት ቤት ሂጅ እግዚአብሔር ፈዋሽ አምላክ ነው

    • @FayizaMohamed-m8d
      @FayizaMohamed-m8d 5 месяцев назад

      ሆ😮😮😮😅😅

  • @edenteshome7065
    @edenteshome7065 2 года назад +208

    ፊቷ መታየት የለበትም ነበር ለቤተሰቦቿም ለሷም ህይወት መገለልና ጥቃት ሊያደርሱባት ይችላሉ

    • @zainasied615
      @zainasied615 Год назад +1

      በትክክል

    • @agaretube2103
      @agaretube2103 3 месяца назад

      ፈጣሪን መፍራት ይሻላል ከፈጣሪ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 2 года назад +71

    ሴት ሆኜ መፈጠሬን የምጠላው እንዲህ ያለ ነገር ስሰማ እህህ እህቴ

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 2 года назад +82

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ገና ስው መሰል አውሬዎች ተበልተን እናልቃለን ሴቶች እህቶቼ ይገባኛል ኑሮ ህይወትን ለመታደግ ለመቀየር ምርጫ ከማጣት ነው ሆኖም እግዚአብሔር ሲፈጥረን ምክንያት አለው በንሰሃ በፆም በፀሎት በስግደት ወደ እግዚአብሔር እንጠጋ በመቅደሱም /በቤቱ ) እንመላለስ ሁሉም ያልፍል እባካችሁ እንዲህ አይነት ከእግዚአብሔር ፍርድ ከህሊና ፀፀት ከሰውም ስድብና አሽሙር ለመዳን እራሳችንን ከዚህ መጥፎ ስራ እራሳችንን እንጠብቅ አቅም በፈቀደ ባሬላ ተሸክመን እንኳን ብንኖር ይሻለናል እህቶቼ ይቅርታ መመፃደቄ ወይም መፍረዴ አይደለም የወገኖቼ ስቃይ ስለሚያመኝ ስለሚያንገበግበኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አገሬን ኢትዮጵያን ከነ ልጆችዋ አንተ ታደገን ድረስልን 😭😭🙏🏼

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 2 года назад +22

    ከዝች እህት የተማርኩት ደሃ እና የጎዳና ሰው ምን ያህል ጨዋ መሆናቸው አምባሳደር ያሉ የጎዳና ወጣቶች በ ጨዋነት እራት አብልተው በ ጎዳና ጠብቀው የስራ መንገድ የከፈቱልሽ ከልብ እግዚአብሔር ይባርካቸው ሌላው በህይወትሽ ለገጠመሽ ፈተና ሁሉ እግዚአብሔር ስለጠበቀሽ ከ በሽታም ልጅ ከመውለድም ታድጎሻል እና አሁንም በርቺ ትምህርትሽንም ለመማር ሞክሪ ጋዜጠኛው ድንቅ ሰው ነህ እንዴት አድማጭ እንደሆንክ ሳይህ ነፍሴ ባረከችህ ብዙ ጋዜጠኛ ማድመጥ ሳይሆን መለፍለፍ ይወዳሉ ብሶቷን ማዳመጥ እራሱ ከ ብዙ እንክብል መድሃኒት በላይ ነው ተባረክ ❤❤

    • @linawondosen7002
      @linawondosen7002 Месяц назад

      አለምዬ እንዴት እንደምታዳምጥ ተባርክ መልካም ሰው

  • @tigyoutube2999
    @tigyoutube2999 2 года назад +614

    ይህ ዘመን ግን አግቡ ውለዱ ሳይሆን ገዳም መንኑ ነው ሚያሰኜው አምላኬ ሆይ ከምን አይነት ዘመን ተፈጠርነ እፍፍፍፍ

    • @mastallbisset9682
      @mastallbisset9682 2 года назад +12

      ማርያምንእውነትነው.እፉፉፉፉፉፊ

    • @ፍቅርLOVE
      @ፍቅርLOVE 2 года назад +5

      😢😢😢😢😢

    • @danaethio
      @danaethio 2 года назад +1

      ቲጂ ደምሪኝ ደምሬሻለው

    • @danaethio
      @danaethio 2 года назад

      ​@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ነይ እኔም ቤት ቤትሽ መጥቻለው ዋው ጎበዝ ነሽ

    • @antsokiayacob7492
      @antsokiayacob7492 2 года назад

      @queendabo 0q

  • @eastafricalifestyle9752
    @eastafricalifestyle9752 2 года назад +31

    ጋዜጠኛውን በጣም የምትደነቅ ነህ the way you listen to her very professional well done 👍

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 2 года назад +37

    የኔ እህት አይዞሽ ችግር ከባድ ነው ሳፈልጊ የማትፈልጊው ቦታ ያስገባሻል አይዞሽ እራስሽን አሁን እንደአዲስ ቀይሪ አትፍረድ ይፈረድብካልና

  • @iloveumom2973
    @iloveumom2973 2 года назад +99

    ውይይ በኖረኝና የሁሉንም እንባ ባበስኩኝ💔😢
    አይዞሽ ማማዬ ሁሉም ያልፋል ፈጣሪ ብርታት ይሁንሽ

  • @ሰላምለሀገሬ-ተ2ጀ
    @ሰላምለሀገሬ-ተ2ጀ 2 года назад +41

    ውዴ አይዞሽ ንግግርሽ ሀሳብሽ ምኞትሽ ደስ ሲል ይሄም ያልፋል ነገ በደስታሽ በስኬትሽ እንደምናገኝሽ ተስፋ አደርጋለው ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ 2 года назад +2

      አሜን ቸሩ መዳህኒዓለም ከደስታው ቦታ ያውልሽ እማየ

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 2 года назад +177

    እግዚአብሔር ይመሰግን አሜን በሰደት ያላችሁ እመቤቴ ተጠብቃችሁ እሰከቤተሰባችሁ አሜን

  • @kidestabraham3771
    @kidestabraham3771 2 года назад +46

    እህቴ በእውነት ቅድስ እግዚአብሔር ካንችጋር ነው ❤ ቄስስ ሄኖክ ይባላሉ ጎሮ ወይናባ ማርያም ሂጅ አዲስ አበባ ውስጥ ነው በተረፈ መምህር ተስፋዬን ዩቱብ ገጠመኝ አድምጭ እውነት እልሻለውሂጅ ባጭር ቀን ትቀየሪያለሽ❤

    • @SaudiKsa-m6x
      @SaudiKsa-m6x 4 месяца назад

      የት አከባቢነው ወይ የት ቤቴክርስትያን ይገኛሉ አባታችን

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 2 года назад +28

    ኡፍፍፍ ስለ እንጀራ አባት ባይነሳብኝ ይሻለኛል ብቻ አሀምዱሊላህ ለዚህ ያበቃኝ ጌታ

    • @Anshagim
      @Anshagim 5 месяцев назад

      አይዞሽ ውደ ለበጎ ነው😢ዋናው ጤናነው አልፈሽዋል❤

    • @Belagiyirga
      @Belagiyirga 4 месяца назад

      እኔም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SoTired-Of-BS
    @SoTired-Of-BS 2 года назад +52

    ሴቶች ምን ያህል በከፋ ደረጃ እንደሚጠቁና ማንም ከለላ እንደማይሰጣቸው ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ አሳዛኝ ግን ደግሞ በተስፋ የተሞላ ታሪክ ነው:: የእምነቱዋ ጽናት ግን በጣም ይገርማል:: መልካሙ ሁሉ ይግጠምሽ እህቴ::

    • @HabtamuTEwnetu
      @HabtamuTEwnetu Год назад +1

      ሁሉንም Comment ሳይው ለሴቶች ብቻ ነው ባካችሁ ወንዶችምን አንዳንድ ቃላት ጣሉባቸው እንጅ ወንዶችም እኮ ማሰቢያቸው ስለተደፈነ ነው ከመስመር የሚወስዱ እና እንደዚህ ማሰቢያ የለላቸውን ወንዶች ማሰቢያውን ስጣቸው እግዚአብሔር ሆይይይይይ እያልኩ እለምንሀለው

    • @yordaabera7551
      @yordaabera7551 Год назад

      ​@@HabtamuTEwnetuhe rfffrfrrrr you rrttr🎉🎉😅😅

  • @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏🌺🌺🌺

  • @Sosinayirgu
    @Sosinayirgu 2 года назад +9

    አይዞሽ አንቺ እጅግ ጠንካራ ሴት ነሽ ነገሽን እግዚአብሔር አምላክ ይስራልሽ በዚህ ግዜ የአለም ህይወት ሁሉ ይቀፋል እሱ ፈጣሪ ያስበን።

  • @berhandejene968
    @berhandejene968 2 года назад +14

    ወንድማችን ሁሉም ወንድ ለሴቶች ስብህና ቢኖራቸው ጥሩ ነው በተለይ የኢትዮጵያ ወንዶች ጥቂት ስብህናና እናት እህት ያላቸው የሚራሩ ወንዶች ቢኖሩም ብዙዎቹ ጨካኝ ስብህና የሌላቸው ሴትን ልጅ እንደ ዕቃ የሚቆጥሩ እባካችሁ ግፍን በሴት እህቻችን ላይ ግፍ እትስሩ::

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 года назад +90

    ክርስቶስ መምጫው ደርሷል ንሰሀ ግቡ ወገኖቼ

    • @Belagiyirga
      @Belagiyirga 4 месяца назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @hayuhayuti-m2o
      @hayuhayuti-m2o 4 месяца назад

      Wedet new memetaw esu eko nebeye enji fetari ayedelim

    • @Rahma04a
      @Rahma04a 3 месяца назад

      የናተ ይለያልእደ ደጃል ሳይመጣ የሚመጣው😂

    • @HermelaMatiyase
      @HermelaMatiyase 2 месяца назад

      እዉነት ነዉ ንሰሃ እንግባ

    • @EmebatEndeg
      @EmebatEndeg 26 дней назад

      ​@@hayuhayuti-m2oአላህ ጣኦት እንጂ አምላክ መሆን አይችልም ኢየሱስ ክርስቶስ የነበያት አምላክ ነው

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 2 года назад +66

    በእርቅ ማህድ ላይ ታሪኩዋን ሰምቼ ነበር አሁን እንዲህ ሳያት የምር አንጀቴን ነው የተላወሰው እህቴ ብዙ የሚረዱሽ ሰዎች ታገኚና ታሪክ ተለውጦ እናይሻለን

  • @emyefrata3202
    @emyefrata3202 2 года назад +47

    ሴት መሆን ፈተና ነው አይዞሽ እህት እግዚአብሄር ፈውሱንና ምህረቱን ይላክልሽ 🙏🙏🙏

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 2 года назад

      ሰው መሆን በዙ ፈተና ይህ ፈተና ከመድረሱ በፊት ነገ ብስበርስ ብሎ እራሳችን ማየት ከመጥፎ ህይወት አለ መግባት በተለይ ይህ ሰውነት ሽጦ እንዳለው የሚባለው የዘላለም ደስታ ማጣት ነው

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 2 года назад

      እሕቴ አይዞሽ እግዝአብሔር ይረዳሻል

  • @ethiotiru4329
    @ethiotiru4329 2 года назад +10

    ወዮ ወዮ ወዮ አቤቱ አምላክ ሆይ ዘንድሮ የሚሰማን እንጂ ያልሰማንዉ የለም በመቤቴ ስም እንደዉ ምን አይነት ጊዜ ላይ ተፈጠርን ዕግዚኦኦኦኦኦ

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 2 года назад +58

    የየሀ ሚድያ ቤተሰቦች እስኪ የራሷን ስራ እድትጀምረ የያቅማችነን እንረዳት እህታችንን

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 Год назад +27

    ጌታ ኢየሱስ አንችንም በዚ ህይወት ውስጥ ያሉትን ሁሉ ይጠብቅ ነጳ ያውጣ በኢየሱስ ስም ነጳ ውጪ

  • @hayathassn1016
    @hayathassn1016 2 года назад +15

    አይይይ ሴት መሆን ወሏህ በጣም ነው ያሳዘነችኝ ግን ለምን ፊቷን እንኳ ሸፈን ብታደርጉላት አይዞሽ እህቴ አሏህ መጨረሻሽን ይሳምርልሽ

  • @kingskid8864
    @kingskid8864 Год назад +7

    መርዳት አለብን እባክህ አካውንት አዘጋጅና ንገረን እንደዚህ አይነት ሴቶች ናቸው መረዳት ያለባቸው። አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ነሽ። ስራ ደሞ እግዚአብሄር ያዘጋጅልሻል የኔ ቆንጆ።

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg Год назад +1

    በሰማም ልጅቱ በጣም ጥሩ ሰው የምትገርም ናት
    ሣሰበው ወደ ፋት በጣም ጥሩ ሰው አግብታ ጥሩ ንሮ እየኖረች ለሰወች የምትረዳ ልጅ ናት ተባረኪ የኔ ቆንጃ

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 2 года назад +11

    አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ ሁሉም ያልፋል አይ የሴት ልጅ ፈተና ግን እባካችሁ ለባለ ታርክ ስባል ፍታቸዉን ብትሸፍኑ መልካም ነዉ

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 4 месяца назад +5

    እርፍ ብለሽ በቤትሽ ተቀምጠሽ ፈጣሪሽን እያመሠገንሽ ወልደሽ ስመሽ የምትኖሪበትን ህይወት ይስጥሽ የኔናት እመብርሀን ትርዳሽ እህቴ አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው ህይወት ትቀጥላለች💔💔💔 በርቺ ነገ ደሞ ደስ በሚል የህይወት ምዕራፍሽ በእዮሀ ሚዲያ ጀግና ሴት ሁነሽልን እንደምናገኝሽ ባለ ሙሉ ተስፈኛ ነን አይዞሽ በርቺ አምላክ ሁሌም አይለይሽ❤❤❤

  • @beitymajaz9516
    @beitymajaz9516 2 года назад +3

    የጋዚጠኛው ትትና ማሪያምን በጣም ደስ ይላል በርታ እህታችንም አይዛሽ እመብርሀን መልካሙን ሆሉ ትስጥሽ ፀልይ

  • @EmuTube-to3oy
    @EmuTube-to3oy Год назад +6

    ሴት ልጅ መሆን ፈተና ነው እግዚአብሔር የንሰሀ ሞተ ያብቃን😢😢😢😢😢😢

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 2 года назад +3

    የኔ ቆንጅዬ እህት ፅናትሽ ልዩ ነሽ እግዚአብሔር ካችጋር ነው. ህልምሽ ሁሉ ልዩ ነው አይዞሽ ሁሉም ይሳካል እግዚአብሔር ከዛ ህይወት ስላወጣሽ ደስ. ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @merigalmarye7051
    @merigalmarye7051 2 года назад +7

    ኣባቴ እንኳን በኣንድ ኣመቴ ቢያጣም እናቴ በጥሩ ና ስብእናን የተሞላበት ስላሳደግሽኝ ኣመሰግንሻለዉ እማየ የኔ ሂወት የኔ ኣለም በሃይማኖቴ እማይደራደር በፍቅር ታማኝ ለሰው ኣዛኝ ነኝ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን ኣምላኬ ይከብዳል ምን ኣይነት ግዜ ነው የደረስነው😢

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 2 года назад +16

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ዘመናችንን አሣምርልን ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን

  • @abezanteneh3592
    @abezanteneh3592 Год назад +4

    አንች ሴት ጌታ ታድጎሻል።ነይ ወደጌታ እንባሽን ያብሳል የዘላለም ህይወት ይሰጥሻል።

    • @EmebatEndeg
      @EmebatEndeg 26 дней назад

      ስንት ጌታ ነው ያለ ?

  • @hirut7396
    @hirut7396 2 года назад +18

    ሴት መሆን እራሱ ትልቅ ፈተና ነው ጌታ ሆይ ማስተዋልን ስጠን ሁሌ ለቅሶ ሁሌ ሀስን በቃ በለን 😢😢😢😢😢😢😢

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 2 года назад

      እጅግ ፈተና ነው እንጂ

  • @tizitahaile4938
    @tizitahaile4938 2 года назад +25

    እግዚአብሔር ሆይ እንደነዚህ አይነቶችን እህቶቻችንን ህይወትአቸውን ከመጥፎ መንገድ አካሄድ ጠብቃቸው😭

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 2 года назад +53

    ወይ ፈተና የሰውልጅ ፈተናው መብዛቱ በምህርትህ አስበን ፈጣሪየ🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 2 года назад +7

    የኔ እናትዋ እንደት እንዳሳዘነችኝ እፍፍፍ😥😥😥🙏🙏ብቻ እግዜአብሄር ከአንችጋ ይሁን።

  • @adaneayalew6258
    @adaneayalew6258 2 года назад +81

    ፊቷን ብሸፍኑላት መልካም ነበር

    • @ed_123B
      @ed_123B 5 месяцев назад

      እኔም እሱን እያሰብኩ ነበር!!

  • @lemeja6589
    @lemeja6589 Год назад +10

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12
    “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ
    ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
    - ዮሐንስ 1፥12
    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ተቀበዪ ከሁሉ ያድንሻል

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ Год назад +2

      ስንት እየሱስ ነው ያለው አንገታላይ ያደረገችው መስቀል ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት መሰለኝ አይ መናፍቆች የትኛውን እየሱስ ነው ምትከተሉት እንዴ😳

    • @hiwotwoldemichael1463
      @hiwotwoldemichael1463 3 месяца назад

      ልጅትዋ እኮ ሐይማኖት ቸገረኝ አላለች በተወለደች በ80 ንያ ቀን የተቀበለችው ሀይማኖት አላት እናንተ ስውን በደካማ ጎን እየገባችሁ ጌታን ተቀበይ የምትሉ የናንተ ጌታ ኤርፓርት ነው ቤቱ ወይስ አሮፕላን ላይ ነው የሚበረው በጥቅም የገባችሁበት ሀይማኖት ስለሆነ ሁሌ የተቸገረ ስው ስታዩ እንዲገዛችሁ ለችርቻሮ ታቀርቡታላችሁ ሀይማኖት አስተምሮ ስብኮ በእምነት የሚቀበሉት እንጂ መነገጃ አይደለም

    • @hiwotwoldemichael1463
      @hiwotwoldemichael1463 3 месяца назад

      ልጅትዋ እኮ ሐይማኖት ቸገረኝ አላለች በተወለደች በ80 ንያ ቀን የተቀበለችው ሀይማኖት አላት እናንተ ስውን በደካማ ጎን እየገባችሁ ጌታን ተቀበይ የምትሉ የናንተ ጌታ ኤርፓርት ነው ቤቱ ወይስ አሮፕላን ላይ ነው የሚበረው በጥቅም የገባችሁበት ሀይማኖት ስለሆነ ሁሌ የተቸገረ ስው ስታዩ እንዲገዛችሁ ለችርቻሮ ታቀርቡታላችሁ ሀይማኖት አስተምሮ ስብኮ በእምነት የሚቀበሉት እንጂ መነገጃ አይደለም

  • @linakebede5645
    @linakebede5645 2 года назад +20

    አይዳብሎስ የስንቱን ሂወት አበላሸህ ፈጣሪ የገስ ጽህ ኦፍ የኔናት ፈጣሪ ይርዳሽ 🙏

  • @SamrieHabeshawit
    @SamrieHabeshawit Год назад +1

    አንቺ ጀግና ሴት ነሽ እምነትሽ አድኖሻል። እግዚአብሔር ደግሞ መልካሙን በቅርብ ያደርግልሻል አይዞሽ የኔ እህት!!

  • @fitawahferom7577
    @fitawahferom7577 2 года назад +7

    አይዞሽ እህቴ የሴትልጅ እድል እ በጣም ከባድ ነው ወደቀኝ ስታስቢ ወደግ ነው ብዙታግለሻል ምን ይደረግ ያሳዝናል

  • @kestedemena3800
    @kestedemena3800 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን። ምን አይነት እድል ነው። ከልጅነት ጀምሮ መገፋትሽ ያሳዝናል። ለኔ ጀግና ሴት ነሽ። በርቺ

  • @mesafntbirhnu3115
    @mesafntbirhnu3115 2 года назад +3

    ምን አይነት ፈተና ነዉ ያስለፍሺው እህታችን በጣም ይከብዳል አይዞሺ ሁሉም ያልፍል

  • @yenutube8940
    @yenutube8940 2 года назад +11

    እግዚአብሔርን አመስግኚ ጤነኛ በመሆንሽ ከባድ ነው

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 года назад +11

    እህቴ እግዚአብሔር መልካም የሆነ ነገር ይስጥሺ
    ታሪክሺን እግዚአብሔር ይቀይር በጣም ነው ያሳዝንሺኝ ግን ምንም ብችግርሺ ወደዚህ ህይውት አትግቢ
    የስው ቤት ስሪ
    ደገሞ ከአሁን ወዲ እግዚአብሔር ያሳርፈሽ መልካም እድል ይግጠምሺ

  • @tgtgtgtgtgtgtgtgtgtgtg
    @tgtgtgtgtgtgtgtgtgtgtg 2 года назад +2

    እጅግ እጅግ በጣም የሚያሳዝን ትንግርት እግዚአብሔር ሁሌም ከጎንሽ ይሁን እህቴ

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 2 года назад +5

    አይዞሽ የኔ እናት እግዛብሄር ይርዳሽ አቅም ያላቹ ወገኖች እባካቹ አግዛት ዴይ ኬር በራሳ አስጀምራት ካፒታሉ ብዙ አይደለም እግዛብሄር ይርዳሽ

  • @አለምየማርያምልጅ-ዘ9በ

    አይዞሽ እማዬ በእግዚአብሔር ቸርነት ሁሉም ያልፋል እሺ የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም ።

  • @zahrabintbabatube5921
    @zahrabintbabatube5921 2 года назад +9

    የአላህ አላህ ሆይ ከክፉ ፈተና ሁሉ ጠብቀን እህቶቻችን ጠብቅልን

    • @hdgfjf389
      @hdgfjf389 5 месяцев назад

      Amen yareb

  • @meseretgebresilassie4894
    @meseretgebresilassie4894 Год назад +1

    የኔ እናት የእውነት በጣም የምታሳዝን ልጅ ነች ከርታታ ቸሩ አምላክ ከዚ ችግር ያውጣሽ ይጎብኝሽ🙏

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 2 года назад +24

    ውይይይይ የሴት ልጅ ፈተና!
    😭😭😭
    ከችግር ሸሸሁ ስትል ወደባሰ ችግር?
    የጥፍሯ ነገር እንኳን ተዋት።
    በእሷም አይፈረድም ። ያየችው ነገር በእውነታው ዓለም ያለ መስሏት ነው።
    ሠውዬው ግን ወይ ቀድሟት ወደክፍሉ ገብቶ መቋቋም የማትችለውን አደንዛዥ እፅ አጭሶባታል ነበር አሊያም እንደፈለገው ለማድረግ ሲል ያው ከምትጠጣው ነገር ጋር ውሃም ቢሆን የሆነ ነገር ጨምሮበት አጡዟታል። እየፈራች በስጋት የገባችበት ህይወት ስለሆነ ከጭንቀቱ ጋር ተጨማምሮ ስለሌላው የማይታየው ይታያታል።
    አይዞሽ ፈጣሪ እዚህ ያደረሰሽ ያለምክንያት አይደለም።
    ትላንትሽን ትተሽ ቀና ብለሽ የምትሄጂበት ራስሽን የምትችይበት ቀን አይራቅ!
    🙏🙏🙏

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 2 года назад +5

      🧶Yayechiw, imagination aydelem. Ye Chilemaw Menfes Sewuyewun yezot, Sewunetu wede lela fetur ( Mainly in Animal Forms) eyetekeyere new! It is called *Shapeshifting or *Warewolf Syndrome! Be Agerachin, ye *Sew Gib/Hyna be Menfes endemikeyerut Malet new! Ezih Wuch Ager be Metfo Menfes *telekfew wey *Seytan 666 Amkakiwoch, be denget, Shapeshifting yadergalu! Physically, yekeyeralu! Ante yalkewum lek new, if someone takes *Drugs/Adenzaj Etse, they may suffer from *Visual/Halucination and *Auditory disturbances! *Neger gen esuwa yalechiw tekekel new! Ke Sewuyew Yemeta mekeyer new! Mawek Tru new!!

    • @أميحيىمحمد-ث3ه
      @أميحيىمحمد-ث3ه 2 года назад

      😭😭😭😭

    • @geriemelkama7059
      @geriemelkama7059 5 месяцев назад

      ስውይው በፖሊስ ተይዞ እኮ የተናገረው ነገር ስው ግደል ግደል ነው የሚለኝ እኮ አለ
      እና ችግር ያለበት ስው ነው እሱ

  • @Tube-fi9qq
    @Tube-fi9qq 2 года назад +12

    ግን ሰው የማያውቀው እግዚአብሔር ያየው ስንት ጉድ አለ እግዚአብሔር ግን እንዴት ቻይ ነው ስንቱን ሀጥያታችን ቻለው

  • @natytube3604
    @natytube3604 2 года назад +75

    አረ እህቶቸ እባካቹ ምንም ቢቸግራቹ ወደዚ ስራ አትግቡ😭😭😭😭😭

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 Год назад

      Endemer

    • @netsanetmengiste4633
      @netsanetmengiste4633 Год назад

      እህቶቼ እባካችሁ የፈለገውን ያህል ቢቸግራችሁ እንኳን ይሄን ሂወት እንዳትመርጡት ዘመናችን በጣም ከፍቷል የሰው ልጅ ወደ አውሬነት እየተቀየረ ነው እህቶቼ ከምንም በላይ ጤና ይኑራችሁ

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ Год назад

      ሳህህህህወላሂሂ

  • @dawitdima-se4vj
    @dawitdima-se4vj Год назад +1

    በጣም ጎበዝ እህት። በራሷ የምታምን ሠው ናት። እግዚአብሄር ይርዳሽ

  • @ቃልየድግልማርያምልጂ
    @ቃልየድግልማርያምልጂ 2 года назад +37

    በስላሤ እዴት ይዘገንናል አቤቱ ፈጣሪ😭😭😭

  • @MOHAMEDAMENREDESALEH
    @MOHAMEDAMENREDESALEH 2 года назад +16

    እህቴ ፈጣሪ ከጎንሽ ይሁን 💚♥❤😭😭😭😭

  • @tututefera9435
    @tututefera9435 2 года назад +3

    ፍሬዘር ነው ስሟ የደሴ ልጅ ነች በጣም መልካም እናትና የእንጀራ አባት ያላት እህቶቿና ወንድሟ በጣም መልካሞች ናቸው የሰፈሬ ልጅ ናት በጣም ሀይማኖተኛ ነበረች ዘማሪ ነበረች የሆነ የሆነችው ነገር አለ እንጂ ይሄ አይደለም ታሪኳ

    • @tsitube2342
      @tsitube2342 2 года назад

      😣😣😣😣 እኔ ያዘንኩት ለእናት እና ለወንድም እህቶቿ ነው

    • @lamrotagegne2512
      @lamrotagegne2512 2 года назад +2

      ውስጥ እቤት ከበር ጀርባ የሚደረገውን ማን ያውቃል

    • @promobile1638
      @promobile1638 Год назад

      አዲስ አበባም ዘመዶችህ አላት እኔም አቃታለው ባልሳሳት ፍሬዘር እያሉ ነው የሚጣራት

    • @voiceofbetel4082
      @voiceofbetel4082 5 месяцев назад

      አቤት ድምጿኮ በጌታ ስም

  • @RedatAlemayhu
    @RedatAlemayhu 5 месяцев назад +2

    የኔ እናት አይዞሽ በርቺ ሁሉም ነገር ለበ ጎነው

  • @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
    @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ 2 года назад +4

    የኔ እናት እመብርሀን ታግዝሽ የተሻለውን ነገር ትስጥሽ

  • @farida1771
    @farida1771 Год назад +2

    የኔቆንጆ አይዞሽ ሁሉ ያል ፋል እሺ
    ወንድማችን ደሞ በጣም ነው ማደቅህ❤

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 2 года назад +57

    God 's a medicine for everything 🙏 ✨️ 🙌 Keep praying, praying and praying 🙌 🙏 👏 🤲

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    አረ እህቶች ይህን ሰራ አማራጭ አድርጋችሁ አትዩት እባካችሁ ይህ ሰራ ከምትሰሩ ብትለምኑ ይሻላል እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይ የሴት ልጅ መከራ 😭😭😭😭

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 2 года назад +8

    😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭🤲🏾🤲🏾🤲🏾😭😭😭😭😭ኣጆኺ ሓፍተይ መዓረይ እግዚኣብሄር ምሳኺ ይኹን ፈቲኽን ኣይኮንኪኒን ኣቲኽንኦ ነዚ ስራሕ ኣምላክ መዋጽኦ ይፍጠረልክን ንኩልክን ይሕዋት ❤️💐

  • @አይንዬየራያዋ
    @አይንዬየራያዋ 2 года назад +12

    እባክህ እንደዚህ ያለታሪክ እህቶችን ፊታቸዉን ሸፍን አካባቢአቸዉን ባይጠቅሱ መልካምነዉ ወንድሜ ማህበረሰቡ ችግር ያመጣል አይዞሽ እህቴ እፍፍፍ ጊዜዉ ከባድነዉ

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 2 года назад +8

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው በእርግጠኝነት ነው የምነግርሽ

  • @Selam_AwitH
    @Selam_AwitH 4 месяца назад

    You are so bright! አሁንም ጎብዢና ህይወትሽን ቀይሪ! አይዞሽ! ❤

  • @lidya4781
    @lidya4781 2 года назад +27

    ወይ ህይወት; ወይዕድል? አቤቱ በምህረትህ አስበን::

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 4 месяца назад +1

    ኡፍ የኛ የሴቶች ስቃይ💔💔💔😥😥😥 መቼ ይሆን ሚያበቃልን ፈጣሪ ሆይ በምህረት ተመልከተን የኛ መልካም አባት💔💔💔💔💔😥😥😥😥😥

  • @muwaitlove1228
    @muwaitlove1228 2 года назад +6

    እኔን የረዳ አምላክ እናተንም ይርዳሽሁ እኔ አረብ አገር ነዉ ያለሁት 🇰🇼Kuwait አሁን ላይ ስኬታማ ነኝ ለራሴ መሬት ገዝሸ ቤት ሰርሸ ለቤተሰቦሸም ቤት ልሰራ የሚያስፈልገኝን ሁሉ ሌኬ ጨርሻለሁ አረብ አገር ባልመጣ ኑሮ እህኔየ ሴተኛ አዳሬ ነበርኩ

  • @selamawitameha1747
    @selamawitameha1747 Год назад +5

    ሴትነት እራሱ ፈተና ነው አይዞሽ እህቴ😭😭😭😭😭😭

    • @SaraOlsam
      @SaraOlsam 5 месяцев назад

      በጣም😢😢

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +42

    ጌታ ሆይ አስበን ዘንድሮ ምንጉድ ነው ምንሰማው 😭😭ሰው በቃ ስጋ ለበስ አጋንንት ሆነ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😢

  • @helenhelen9597
    @helenhelen9597 2 года назад +5

    አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ይረዳሻል ይህ የፈተና ዘመን ያልፋል

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 2 года назад +31

    ሴቶች እህቶቻችን ገንዘብ ብቻ አይደለም ሕይወት አግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አፀያፊ ሥራ ነው ሌላ ሥራ ለመፈለግ አትሰልቹ የሰው ሰይጣን እየበዛ ነው እመቤታችን ትጠብቀን

  • @abebech3154
    @abebech3154 Год назад +1

    የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ እግዛቤር ይርዳሽ የምትመኝዉን ይሰጥሽ እሀቴ ሰዉ ይስጥሽ❤❤❤❤

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ

    ፊቷን ብትሸፍኑ ጥሩ ለው ለወደፊት ሂወቷ ጫና እዳያመጣ

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 2 года назад +23

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳቸው እደው በዛ ህይወት ውስጥ የሚኖሩ እህቶቻችንን

  • @tigistdubale1545
    @tigistdubale1545 2 года назад +3

    ኡፍፍፍፍ ምን አይነት ዘመን መጣብን ግን መጨረሻ ላይ የተናገረችው ግልፅ አልሆነልኝም አይኗ ነው ከእርቀት ያስቸግረኛል ያለችው ወይስ? ፍጣሪ ይሁንሽ እህቴ😥😥😥

  • @Tadu1234
    @Tadu1234 2 года назад +6

    ኡፍፍፍፍፍፍ እንኳን በሕይወት ኖርሸ እግዚአብሔር ሌላ እድል ሰጥቶሻል አሁንም እግዚአብሔር ይረዳሻል

  • @yordanoshaile2348
    @yordanoshaile2348 Год назад +1

    እግዚያብሔር ይባርክህ ይች ምድር በሂወት እስካለን መከራ ናት ግን ትእግስቱን ይስጠን።

  • @ሕይወት-ፐ3ለ
    @ሕይወት-ፐ3ለ 2 года назад +3

    የኔ ማር የአለሙ ጌታ ቀሪ ዘመንሽ በደስታ ያኑርሽ ኡፍፍፍፍፍፍ ሴትነት

  • @weyzetesfyeatesfyea7589
    @weyzetesfyeatesfyea7589 2 года назад +1

    የኔ ዉድ አይዞሽ እግዛብሄር የሚወደዉን ይፈትናል ሁሉም ለበጎ ነዉ ያልፋል መታገሥ መጠንከር ነዉ

  • @Lideyatibebu2641
    @Lideyatibebu2641 2 года назад +6

    አይዞሽ እህት : ለአይንሽ ደግሞ ተመርምረሽ መነፅር ተጠቀሚ

  • @moktad6722
    @moktad6722 Год назад +1

    ወንዱ ራሱን የማይገዛበት የእቶችን ህይወት የምናበላሽበት ዘመን ገና ይሄ የወሲብ ፊልም የማያመጣብን ጣጣ አይኖርም እቺ ቅድስት አገር ግብረሰዶምንም እንድትቀበል እየተገደደች ያለችው እኛ በመርከሳችንና ክፋትን የመቃወም አቅማችን በመቀነሱ ነው ። እህቴ በምምኔስበው በላይ ጠንካራ ሴት ነሽ መልካም ነገር ይግጠምሽ ።

  • @betigeda7693
    @betigeda7693 2 года назад +4

    ልጅቷን መርዳት አለብን ስታሳዝን ግን ተስፋ ይታየኛል ጌታ ይርዳሽ

  • @kemeryaadem7281
    @kemeryaadem7281 Год назад +1

    በጣም ያማል ወላሂ አላህ ጨርሶ ይማርሽ ብርታቱን ይስጥሽ ወይ ሴት መሆን😢😢😢😢😢😢

  • @mube8885
    @mube8885 2 года назад +14

    የሰው ልጅ መከራ😭😭😭😭💕💕💕

  • @GetnetShewit
    @GetnetShewit 2 месяца назад

    በጣም ያሳዝናል የሰው ልጅ ህይወት የኔ እህት አንቺ እግዚአብሔር ልብሽ ውስጥ አለ እሱ ህይወትሽን ይቀይራል አይዞሽ በርቺ

  • @alemnegnyenatalijealemnegn4422
    @alemnegnyenatalijealemnegn4422 2 года назад +14

    ኡፍፍፍ የኔ እናት አሳዘንሺኝ😢😭😭

  • @helinadebebe3899
    @helinadebebe3899 4 месяца назад

    አይዞሽ ጎበዝ ነሽ በውነት ማረፊያ አተሽ ነው እዚሕ ውስጥ የገባሽው እመብርሃን ትርዳሽ

  • @Mami-lh6vg
    @Mami-lh6vg 2 года назад +6

    ግን ስደቴን ወደድኩት አልሀምዱሊላህ ያረብ አላህየ ይቅር በለኝ ማረኝ

  • @YohanaWASIHUN-ys2kv
    @YohanaWASIHUN-ys2kv 5 месяцев назад +1

    አይዞሽ እህታችን አይዞሽ ጠንካራ ነሽ አንቺ❤❤❤

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 2 года назад +14

    እኔ ከወልደያ በስምት አመቴ ነው አአ የመጣሁት ዘመድ ጋ በግድ አምጥታኝ ያው ስራ እዳ ግዛት አራስ ነበረች እና ከዛ ከተወሰነ አመታት በሁአላ ተጣላን ከዛ ግን የማንንም ጥገኝነት አልጠየኩም መገናኛ ሄድኩ ደላላ ጋ ስራ ገባሁ ቁርስ ቤት እዛ እየለፍሁ የቀረኝን ተማርኩ ፒያሳ አትክልትም እነግድም ነበር ማንም ከጎኔ አልነበረም እመብርሃንን ግን እኔ አላማ ነበረኝ ነገርን መልካም ሁኖ ማየት ከዛም በራሴ ብር ኩዌት መጣሁ ለራሴ ቤት ገዛሁ የናት የአባቴ ቦታ የተሸጠ ነበር እሱን አስመለስኩ. እግዚአብሔር ይመስገን ለእጄም አለኝ የሰው እጂ አልጠብቅም በታምር ነገ እጅግ የተሻለች ሴት እደምሆን ተስፍ አደርጋለሁ. እና ምን ልል ነው ብዙ ሰወች የራሳቸው ጥፍት ነው ለዚህ የሚዳርጋቸው. ሴተኛ አዳሪ ከመሆን በረኪና ገዝቶ መጠጣት የሚሻል ይመስለኛል ደሞ አያፍሩም እየመጡ ስለ ዝሙት ያወራሉ ቁጭ ብለሽ መዲሀኒያለም በር ለም ነሽ ብይየሰማዩም የምድሩም ቤታችሁ የሰይጣን ነው አለቀ

    • @በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ
      @በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ 2 года назад +1

      እኩሀን በግርሽ ቆምሽ ዋነ ተፈትነሽ በግዚአብሔር አይል እራስሽን መቻል በቂነው መጨረሻሽን ያሳምርልሽ መድሀኒያለም

    • @azi3563
      @azi3563 Год назад +5

      አንቺ ማን ሆነሽ ነው በእነዚህ አይነት እህቶች ላይ የምትፈርጅው? አንቺ ስለተሳካልሽ ደስ ብሎኛል በሌሎች መፍረድሽ ግን ተገቢ አይደለም 💔💔💔

    • @ChezNettoyage
      @ChezNettoyage Год назад

      Ye habesha set mejemerya ende dena sra yemisabut shurmutna new yegulbet sra aywedum

    • @AminaMuhammed-cw2fx
      @AminaMuhammed-cw2fx 5 месяцев назад

      ገንዘብሽን አላህ በረካ ያርግልሽ

    • @TameratTeshome
      @TameratTeshome 5 месяцев назад +3

      ማንነሽ አፍሽ እንደዚህ በሰውለመፍረድ የተከፈተልሽ