ባሌን የዉሸት ሚስት እንዲያገባ የፈቀድኩለት ካናዳ እንዲወስደኝ ነበር | በፍቅር ሽፋን ጉድ ሰራኝ ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • In the name of love, my husband did me harm. በፍቅር ስም ባለቤቴ ጉድ ሰራኝ። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን
    Subscribe to our official channel / @erq-maed-tv
    በፍቅር ሽፋን የገዛ ባለቤቴ ጉድ ሰራኝ።
    የ14 አመት ባለቤቴ የ3 ልጆቼ አባት ወደ ካናዳ እንድንሄድ ለዉጭ ፕሮሰስ ለማድረግ እንዲመች የዉሸት ሚስት ላግባ እንፋታ ብሎ
    ቤቴን እና መኪናዬን አሽጦኝ ጉድ አደረገኝ። ሰዉ እንዴት በዚህ ደረጃ ቤተሰቡ ላይ ይጨክናል? ከዚህ የባሰ ህመም አለ ወይ?
    ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ +251912170956 ብርሀኔ ጎሹ።
    ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና Whatsapp ላይ መልእክት አስቀምጡልን።
    ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።
    የእርቅ ማእድ ቲቪ። Erq Maed TV.
    #erq_mad
    #erq_maed_TV
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Комментарии • 861

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  2 месяца назад +63

    በፍቅር ሽፋን የገዛ ባለቤቴ ጉድ ሰራኝ።
    የ14 አመት ባለቤቴ የ3 ልጆቼ አባት ወደ ካናዳ እንድንሄድ ለዉጭ ፕሮሰስ ለማድረግ እንዲመች የዉሸት ሚስት ላግባ እንፋታ ብሎ
    ቤቴን እና መኪናዬን አሽጦኝ ጉድ አደረገኝ። ሰዉ እንዴት በዚህ ደረጃ ቤተሰቡ ላይ ይጨክናል? ከዚህ የባሰ ህመም አለ ወይ?
    ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ +251912170956 ብርሀኔ ጎሹ።

    • @sebleabebe7186
      @sebleabebe7186 2 месяца назад +9

      በሕግ ይጠየቅ

    • @abenetwoldesenbet9117
      @abenetwoldesenbet9117 2 месяца назад +17

      እርዱ እርዱ አትበሉን ለማኝ ይሆናሉ።ህጉን ተከትላችሁ ንብረቷን አስመልሱ ሌባውም እዛው ጉያቹ ስር ነው። ንብረት በሚሊየን የሚገመት አላቸው

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 2 месяца назад +4

      ጅልነት ሽልማት የለውም

    • @ደበሌሌንጮ
      @ደበሌሌንጮ 2 месяца назад +2

      አንዱ የመኪና አደጋ ደረሰበት ብለው ፍቶ አሳይተዉ ገንዘብ እርዱ ብለው ስልክ ቁጥር አስቀምጠው ! ደውዬ አነጋግሬ 13.000 ብር አብሲንያ ባንክ አስገብቼ ወደ አገር ቤት (ኢትዮጵያ) ስለምመጣ የሕመም ማስታገሻ እና የሚታዘዝ መድሐኒት ካለ ይዤልህ እንድመጣ ከሐኪም ወረቀት አፅፍ ስለው እሺ ብሎ ስልኩ ከዛን ቀን ጀምሮ ስደውል ማንሳቱ ቀረ : ስለዚህ ማን ይታመናል ?

    • @gigigigi1793
      @gigigigi1793 2 месяца назад +1

      😊😊😊😊😊😊00😊😅

  • @ribkayeshitila5467
    @ribkayeshitila5467 2 месяца назад +129

    ባልየዉ ይሄን ኮሜንት እንደምታነበዉ አዉቃለሁ እስኪ ስትሮክ መቶህ ፓራላይዝ ብትሆንስ ኩላሊትህ ፌል ቢያረግስ ሰዉ እኮ ተሰባሪ ነዉ ለነገዉ ምንም ዋስትና የለዉም

    • @misrakmendaye6635
      @misrakmendaye6635 2 месяца назад +1

      Yargelet

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 2 месяца назад

      Tekekele

    • @SelamawitNebiye
      @SelamawitNebiye 2 месяца назад +6

      ቃል የለኝም ፈጣሪ ፍርዱን በህይወት እያለ አልጋ ላይ ያስቀረው እንደዚህ አይነት ክፋት ሰምቼ አላውቅም ይሄስ በዛ

    • @meskermmeles9755
      @meskermmeles9755 2 месяца назад +1

      የፈረደባት ሚስቱ ልታስታምም ነዋ

    • @ShibibaAtoipi
      @ShibibaAtoipi 2 месяца назад

      ኢንሻ አላ ያምጣበት

  • @LiamLiam-hl4tm
    @LiamLiam-hl4tm 2 месяца назад +88

    ሴቶችየ በድሮ ግዜ እንዳንድ ሴቶች ነበሩ ወንዶችን ገንዘብና ንብረትን የሚወስዱ
    ዛሬ ግን ወንዱ ቢያገባም ቢወልድም አላማው አንድና አንድ ገንዘብ ብቻ ሆኗል ስለዚህ ሴቶች መንቃት አለባችሁ ወንድ አትመኑ

    • @User12073-d
      @User12073-d 2 месяца назад +5

      እንዴ ሴት ይሄን ያህል ብትወሰድም አትጨክንም አታላም ሳይሆን ወንድ ካፈቀረ ወዶነው የሚሰጣት ወንድ ከፈቀረ ለሴት ገደልቢሆንም ገብቶ አጭበርብሮው ቢሆን ያመጣል

    • @Mengesha-l9r
      @Mengesha-l9r 4 дня назад

      ወንድ አይደለም ሰው አይታመንም!!!!

    • @Mengesha-l9r
      @Mengesha-l9r 4 дня назад

      እሱ ፈጣሪ ይሁነን ማን ይታመናል

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 2 месяца назад +73

    እግዚእ ፣ እባክህ ወንድማችን አንተ የምታውቃቸውን የሕግ አማካሪዎች አገናኛት እርዳት እባክህ ስለ ፈጣሪ ብለህ እርዳት ከጎኗ ቁም

  • @RozaAsefaw
    @RozaAsefaw 2 месяца назад +55

    በጣም የሚገርም ነው እንደዚህ ይሆናሉ ብዬ አስቤ አላቅም በተለይ ባለቤቷ አካባቢው ላይ ይታወቃል በጥሩነቱ ነው እኔ በግሌ የማውቀው ለካ ውጪ መልካም የሚሆኑ ሰዋች ችግር አለባቸው እይዟሽ ብሬ እግዚአብሔር ይፈርዳል በጣም ያሳዝናል

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 2 месяца назад +1

      ለውጭ አልጋ ለቤት ቀጋ ሆኖ ነው😢

    • @HanaDoha-t6w
      @HanaDoha-t6w 2 месяца назад

      ​@@ruhamabarkot4802ewenetnew 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @EdomDires
      @EdomDires 21 день назад

      100 ፐረሰት ነዋ በኔደረሶብኛል

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 2 месяца назад +40

    አህታችን በድጋሚ ዱካ ሾው (duka show)
    የሚባል ዘላለም አነጋግሪው አስቸኳይ ነው በይው። ሕግ ስለምያቅ. ወድያው ይረዳሻል አህቴ. መሲ ፕሮግራም ላይም ቅረቢ። መላ ኢትዮጰያን ይሄን ጉድ መስማት አለባቸው።

  • @hhdre5924
    @hhdre5924 2 месяца назад +32

    እርግጠኛ ነኝ ይህን ኮመንት እንደምታነብ ሰማይን ያለአንድ ምሶሶ ያቆመው ምድርንም የዘረጋው በአንዱ አላህ ይሁንበት ያልታሰበ በላ ይውረድብህ አንተም ፓላራይዝ ያድርግህ

    • @munamune8353
      @munamune8353 2 месяца назад

      አረ አንቺላይ ያውርድብሽ ደነዝ መናኛ

    • @Askal-z3n
      @Askal-z3n Месяц назад

      ​@@munamune8353አሁን መአት ያውርድበት እከካም በቤተስቦችዋ ገንዘብ እኮ ነው ስው የሆነ ,ወጣትነት ይረግፋል የአባትዋን ህመም ይስጥህ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 8 дней назад

      ​@@munamune8353
      ምነው ጠበቃ መቆሙ በዳይ ለጊዜው ቢደሰትም ነገ የጁን ያገኛል

  • @Zety-476
    @Zety-476 2 месяца назад +61

    ፍትህ ለብርሃኔ ጎሹ ፤ተባብረን ጠበቃ እንቅጠርላት

    • @Fozya-wq6ow
      @Fozya-wq6ow 2 месяца назад

      ማነዉ ጥፋተኛ ግን ኧረ ተዉ ሴቶች ልብ ግዙ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 месяца назад

      @@Fozya-wq6owግልፅ ነው ካላዳላን በስተቀር

    • @Zety-476
      @Zety-476 2 месяца назад +11

      @@Fozya-wq6ow ቆይ እንግዲህ አግብተሽው ሶስት የወለድሽለትን ሰው እንዴት ነው አለማመን የሚቻለው? እኔ በዝች ልጅ ቦታ ብሆን ምንም የተለየ ነገር ማድረግ የምችል አይመስለኝም ፤ በዚህ ላይ የነፍስ አባት ተፅኖ የጓደኞች ተፅኖ በሽተኛ አባት ፤ ምስኪን ናት በጣም

    • @dontjudgeme7968
      @dontjudgeme7968 2 месяца назад

      @@Fozya-wq6owአንቺሁ ንገሪን እስቲ 😮የልጆቻ አባት የልጅነት ፍቅሯ በጭራሽ እኔም ብሆን አልጠራረውም ላልስማማ እችላለው እንጂ

    • @Zety-476
      @Zety-476 2 месяца назад

      @@munamune8353 ሽንኩርት ያንቺ ችግር ነው እኔን አይመለከትም

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 2 месяца назад +64

    እረ,በፈጣሪ,እዳልክ,ለነብስ,ትሆናለች,እርዷት
    ለልጆቿ,ስትሉ

  • @hareg6874
    @hareg6874 2 месяца назад +21

    እናት በጣም የዋህ እና ምስኪን ሴት ነሽ፡ እግዚአብሔር ይሄን የዋህነትሽን አይቶ፡ ፍትህ እንደሚሰጥሽ አትጠራጠሪ። የመድሐኔአለም ያለ፡ ሰው ግን እንዴት የዚህን ያህል ክፋትና ተንኮል ያውም ሚስቴ ብሎ ባገባት ላይ የልጆቹ እናት ላይ ይሰራል። እውነትም ሰውን ማመን ከባድ የሆነበት ግዜ ላይ ነው ያለነው። እርሱ ለግዜያዊ ሀብት ብሎ የዚህን ያህል እርቆ፡ አብረሽ ያፈራሽውን ንብረት ለግዜው ብልጠት መስሎ ቀምቶሻል፡ እግዚአብሔር ግን ነገ ተነገወድያ ግዜውን ጠብቆ ባዶ እጁን እንደሚያስቀረው እና ባጭበረበረው ሀብት በሽታ እንደሚሸምት ምንም አትጠራጠሪ። አንቺ ግን በርቺ ጠንክሪ፡ ነገ ሌላ ቀን ነው አይዞሽ የተሻለ ህይወት ይኖርሻል። እርሱ ግን እግዚአብሔር ይፈርድበታል።

  • @ሰላምአፍቃሪ
    @ሰላምአፍቃሪ 2 месяца назад +28

    ወይ ግዜ የሰው ክቡርነት ወርዶ ገንዘብ የነገሰበት ዘመን:: እንዲያው በህግ ስራ ዙሪያየምትሰሩ ወገኖች እባካችሁ እርዱዋት እህታችን:: ሃብትን ይዞ የሞተም የተቀበረም የለምና ንብረቱን በስምህ ያደረከው ግለሰብ ቆም ብለህ አስብ እንዳለችው ካደረክ በክፋትህ ልክ ዋጋህን ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ::

  • @mlieteweldegebreal2126
    @mlieteweldegebreal2126 2 месяца назад +17

    አቤቱ መድሀኔአለም አባቴ እባክህን መልካም ጠበቃ አገናኛት እና ሀቋ ይውጣላት😪😪😪

  • @mazerlovemazerlife107
    @mazerlovemazerlife107 2 месяца назад +14

    የኢትዮጵያ ፡ ወንድ ፡ እኮ ፡ መጥፎነቱን ፡ የምታውቁት ፡ በየመንገዱ ፡ እናቶቻቸው ፡ ጋር ፡ የሚለምኑትን ፡ የህፃናት ፡ ብዛት ፡ ስታዮ ፡ ነው

  • @Lkh5671
    @Lkh5671 2 месяца назад +16

    አይዞሽ አይዞሽ እህቴ እንኩዋንም በጤና ሆንሽ ሀብት ኖሮአቸው በጤና ማጣት መኖርን ይሚመኙ ብዙ አሉ ገንዘብ ይመጣል ይሄዳል አይዞሽ እግዚአብሔር የሚያረገው ይበልጣል ገና ልጅ ነሽ ክህደቱ ከባድ ብሆንም ለራስሽ ለጤናሽ አስቢ ለልጆችሽ ኑሪላቸው ብልጥ ሁኝ እሱም የስራውን ያገኛል እንኩዋንም ወደዚህ ሚዲያ መጣሽ እህቴ በጣም የዋህ ነሽ የየዋህነትሽ አምላክ ይርዳሽ እሱም እንደዚህ የተጫወተብሽ ለዛ ነው እብካችሁ የሕግ አዋቂዎች እርዷት 😔

  • @elsayohannes7767
    @elsayohannes7767 2 месяца назад +19

    እኔ ምለዉ መኪና ያንቺ ይሸጥ ሲልሽ አይ ያንተ ይሸጥ አይባልም ያኔ ገና ነዉ ተንኮል የጀመረዉ

  • @meuse69
    @meuse69 2 месяца назад +7

    ወንዶቹ እኮ ሴት ለፍታ ሰው ስታደርጋቸው ላነተ ጠላት ይሆናሉ እንዲህ አይነት ወንዶች የክፋታችሁን ውጤት እግዚአብሄር ይክፈላችሁ ክፉ ናችሁ

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 2 месяца назад +26

    ሴቶች ግን ነፃ የህግ አገልግሎት የሚሰጥ መኖር አለበት ለማንኛው ጉዳያቸው

    • @kusokom
      @kusokom 2 месяца назад

      አለ እኮ!

    • @RehimaMindaye
      @RehimaMindaye Месяц назад

      ወደ ህግ ከመዳረስ በፊት ለምን የምክር አገልግሎት አንጠይቅም ምንም ይሁን ምን እንደዚህ አይነት አጭበርባሪዎች ወደህይወታችን ሲመጡ ጥረን ግረን ያፈራነውን ንብረት የማንም መጫወቻ እንሁን እቢ አይሆንም ማለት አለብን

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 2 месяца назад +32

    ታሪኩ በጣም ስላናደደኝ መጨረስ አቃተኝ በዚህ ዘመን ወንድን ለልጅ ብቻ

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 2 месяца назад +60

    ግን አድማጮች ምን ነካችሁ ጋዜጠኛው ስራውን እየሰራ ነው ሰአት የሚባል ነገር አለ እኛ እንዘዝህ አላችሁ ተረጋጉ

    • @LiamLiam-hl4tm
      @LiamLiam-hl4tm 2 месяца назад +4

      ትክክል እንደው ስርአት ባለው መንገድስ ቢሆን 🤔

    • @Azebyimer-q9y
      @Azebyimer-q9y 2 месяца назад +2

      በሁለት ክፍል ማቅረብ ይችላል ሰአት ካነሰው ካፏ ላይ ነው እየቀማት ያለው

    • @Joel-t9r
      @Joel-t9r 2 месяца назад

      @@Azebyimer-q9y
      "መሃይምነት የጨለማ ጉዞ ነው " ኧረ ትንሽ እንፈር ፕሮግራሙ የእንዳልክ ነው ሰዓቱ የአዘጋጁ ነው:
      ሽንኩርትሽን እየከተፍሽ ስሚ እንጂ መስመር አትለፊ 😊😊

    • @Mte-k2m
      @Mte-k2m 2 месяца назад

      Your are right

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 2 месяца назад +3

      ሠዓቱን የሚጨርሰው እሱ ነው እኮ

  • @zaytunaadam595
    @zaytunaadam595 2 месяца назад +8

    መፍረድ አልፈልግም ግን አንዴት አታስቢም ፈቺ ፈፅመሽ የገዛው ቤት አንዴት ለኔ ይሆናል ብለሽ ታስቢያለሽ በዚ ልክ እንዴት አመንሽው

  • @MekdesMetaferiya
    @MekdesMetaferiya 2 месяца назад +33

    የሆነ ነገር አድርጎብሻል እኔ ላንቺ ተቃጠልኩ

    • @wintaberhane5546
      @wintaberhane5546 2 месяца назад

      Tikikil

    • @Saba.bayene
      @Saba.bayene 2 месяца назад

      እኔም በጣም ነው የተቃጠልኩት በዜሮ

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 2 месяца назад +1

      በጣም እንጂ የሚገርመው ፍቼ ከፈፀመችው ሰው ንብረት ሲያሸጣት እንዲት ነው የማትነቃው ምን አይነት ድንዛዚ ነው😢😢

  • @elsayohannes7767
    @elsayohannes7767 2 месяца назад +12

    የዉሸት ፍች ብዙ ሰዉ ለፕሮሰስ ያረጋሉ ግን የልጅ ቀለብ ንብረት ተካፍለናል ሚለዉን ሲጨምር መንቃት አለባቹ ሴቶችዬ ፍቺ ፈፅማቹ ንብረት መከፋፈል ሚል ምን አመጣዉ ይሄ አስቦበት ነበር ከመጀመሪያዉ

  • @MyLove-u6u
    @MyLove-u6u 2 месяца назад +18

    እረ ሴቶችችችች ንቁቁቁቁቁቁቁቁቁቁቁ ቤት አለሽ መኪና አለሽ ልጆች አለሽ ታዳ ምን ፈልገሽ ባልሽ ውጭ እንዲሄድ እሽ አልሽ እሱ መሄድ ከፈለገ እንኴን ይሂድ ብለሽ ብተይው ንብረትሽን ማዳን ትችይ ነበር ፍች ካለ አይገደድም ግን ግን ንብረትሽን ሲያሸጥሽ መንቃት ነበረብኝ 😢😢

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 2 месяца назад +2

      Iraso ya leeba tebabare naate indeet ya wushate fichche tifatsimallechche

    • @meskermmeles9755
      @meskermmeles9755 2 месяца назад

      እሱኮ ቤቱን አሽጦአት እንደልማዱ የራሱን ህይወት ሊገነባ ነው አይ ክህደት እረበዛ

  • @sarashfrew3867
    @sarashfrew3867 2 месяца назад +15

    አለምሰገድ ሲያዳምጥ ደስ ሲል እዳ ልክ ይቸኩላል

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 2 месяца назад

      በጣም ይቸኩላል

  • @emuyeemu4841
    @emuyeemu4841 2 месяца назад +19

    እህት ብርሃኔ እውነት አምላክ እውነቱን😮 ያውጣልሽ ድንግል ማርያም ትድረስልሽ 😢😢😢😢😢😢

    • @asnakechzewge9071
      @asnakechzewge9071 2 месяца назад

      ድንግል ማርያም የመድረስ ስልጣን ዬሊትም ፥እግዚአብሔርን ጭራሽ ረሳችሁት

    • @asnakechzewge9071
      @asnakechzewge9071 2 месяца назад

      በኢየሱስ ስም ምን አድርጎባት ነው ግን ?

    • @zteshome75
      @zteshome75 2 месяца назад

      ​@@asnakechzewge9071ደነዝ

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 2 месяца назад +21

    ሕግ እስኪዳኝሽ ልጆችሽን አትስጭው።
    አይዞሽ ቤቱ ስለ ታወቀ. የእጁን ያገኛል ።
    ንሰዓ አባቱም መቀጣት አለባቸው።
    የሌባ ተባራሪ ናቸው።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 месяца назад +1

      ልጆችዋን ቢደላትም ባይደላትም ለእሱ መስጠት የለባትም በንብረትዋ እንደቀጣት በልጆቹ መቀጣት አለበት

    • @gideyhaila5302
      @gideyhaila5302 2 месяца назад

      @@meseretdibabe8020ባሁኑ ሳዓት ንሳህ አባት ማለት( ብር የሚወድ ዉሰኪ የሚወዱ አሰመሰይ ናቸዉ ባሁኑ ሳዓት 80% ቄሶቹ ጥሩ አይደሉም።

    • @dontjudgeme7968
      @dontjudgeme7968 2 месяца назад

      አይ ምን እንዳይቀርበት እንደውም ደስ ነው እሚለው

  • @ZufanTerefe
    @ZufanTerefe 2 месяца назад +24

    ምን ጊድ ነው ለምን ለምን ለምን ለምን ለምን ለምን😢 በቃ ትዳር እሄ ነው በጣም ነው የተናደድኩት ግን ያንቺም ጅለነት በዛ

    • @abenetwoldesenbet9117
      @abenetwoldesenbet9117 2 месяца назад +4

      የዚን ያህል አቀላጥፋ ካወራች እንዴት ባሏን መከራከር አቃታት??? ወሬ ከቻልን ከብልጠት ጋር ቢሆን ለራስ ይጠቅማል

    • @hananabdena4051
      @hananabdena4051 2 месяца назад +1

      በጣም!

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 2 месяца назад

      @@abenetwoldesenbet9117እስኪ ዝም ብላችሁ አትፍረዱ ባል ያውም የልጆቿን አባት ካላመነች ትዳር ምንድን ነውውውውውውው ከገንዘብ በላይ እራሳችንን እየሰጠን አይደለም ወይ ጎበዝ እናስብ እንጂ ልጆችዋ ከየት መጡ እስኪ የምድሩን የዲያቢሎስን ብቻ እያሰብን የፈጠረንን እግዚአብሔርንስ እንዴት ነው ግን የምናየው ብልጠቱ ክፋቱ አለማመኑ ይህ ሁሉ እኮ ትዳር ውስጥ ካለ ትዳር ምንድን ነውውውውው????? እረረረረረ አስቡ ምንአልባትም እሷ በዚ መንገድ መሄድ ኖሮባትስ ከሆነ ? ይህ አንዱ የህይወቷ ክፍልስ ከሆነስ ? በአሁን ግዜ እኮ ሰዎች ጭራሽ እየተጋደሉም ነው እሷ ንብረት ነው ያጣችሁ ከበረታች ትመልሰዋለች እንኳን እሷ ከነልጆቿ ሰላም ሆነች ወይ የሀገራችን ጉድ መች ይሆን ስላም የሚሆነው

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 2 месяца назад +33

    በቁምሽ ገሎሽ ነው የሄደው አይለፍለት አቦ

    • @lemlemkassaye375
      @lemlemkassaye375 2 месяца назад

      ቀላል ገደላት በቁም ነው የተበቀላት የልጅነት ሚስቱ ናት እኔ እንኳን ሳቃት ከ 13 አመት በፊት ልጅ ሆነን በትንሽ ተነስተው እዚህ ከደረሱ በሁዋላ ሆ ምን ጉድ ነው😢

  • @ilmaanagaro978
    @ilmaanagaro978 2 месяца назад +9

    አንደኔ ለተበደሉት ሴቶች ሲባል ህግ እንዲሻሻል የተመኘ ማነዉ? በሴቶች ላይ እንዲህ አይነት በደሎች እንዲቀንሰ የሚትፈልጉ ሁሉ ህግ የወጣ በሉ። የኸም ሀግ በዳዩን ሜከሲኮ አደባባይ አስሮ ሁሉም ሰዉ አንዳንድ ድንጋይ ይዞ በመምጣት እንዲተባበር ማድረግ። ከዚያም ሁሉም ምን ማድረግ ,እንዳለበት ያዉቃል።

  • @cocococo5920
    @cocococo5920 2 месяца назад +6

    ሁሉም ያልፋል ልጆቹም ያድጋሉ አይዞሽ እግዚአብሔር ደግ ነዉ🙏🏾🙏🏾

  • @MUBAREKHUSSEIN-i4o
    @MUBAREKHUSSEIN-i4o 2 месяца назад +9

    እኔ.አውቃታለሁ.በጣም.ምስኪን.ናት.አውቃታለሁ.ባሏ.ጥበብ.ይባላል..ከሀዲ.ነው..ቤተሰቦቻ.ጋር.ይዛው.ገብታ.ያኖረችው.የስራውን.ይስጠው..

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 2 месяца назад +3

      ለምን አትተባበሯትም ከህግ ሰዎችጋ እባካችሁ እርዷት

    • @lemlemkassaye375
      @lemlemkassaye375 2 месяца назад

      እኔም አቃታለሁ አብረን ሰርተን ነበር በጣም የሚያምር ቤት ሰርተው ሲኖሩ ሁለተኛ ልጅ ወልደው አቃለሁ ምን ነካው ግን

    • @lemlemkassaye375
      @lemlemkassaye375 2 месяца назад

      የጁንማ ያገኛል የእሷ እምባ ይደፋዋል በጣው ትወደው ነበር ችግርን አብረው ካለፉ በሁዋላ እግዚኦ

    • @HelensehinSusa
      @HelensehinSusa Месяц назад

      ጥበብ ያሳጣው የክፉ ክፉ

  • @Sinoritalove13jimin
    @Sinoritalove13jimin 2 месяца назад +35

    ሰዉ እንዴት ይሀን ያህል እዉር ጂልሰ ይሆናል አረ ሴቶች እንቃ ከባዶ አንተሺ እዚህ አደረሰሺዉ ጠገበ 😂

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 2 месяца назад +1

      በጣም 😂

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 2 месяца назад +1

      በጣም

    • @SameeraEth
      @SameeraEth 2 месяца назад

      😢

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 2 месяца назад

      ወላሂ በጣም አናደደችኝ ሰው እንዴት በሲህ ልክ ጅል ይሆናል

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 2 месяца назад

      አትፍርዱ የሆ መተት ነገር አድርጎባት ቢሆንስ😢

  • @meseKerm-y9y
    @meseKerm-y9y 2 месяца назад +5

    ይሄን ስታደርግ ሰው መሆንህን ረስተሀው መሆን አለበት በተቀመጥክበት ምትቀር ከንቱ ፍጥረት እንደ ሆንክ አላስ ተዋልክም እሷን በትፈልግ ለጆችህን በዚ ልክ መጉዳት ህሊናህ እራሱ አል ወቀሰህም እግዚአብሔር ይፍረድልሽ አይዞሽ እህቴ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 месяца назад

      በጣም እግዛብሄር የሰራህን ይሰጥክ አይቀናክም በጣም ባለጌ አይገልፀውም እህቴ አንቺም ከልክ ያለፍ መጂጃል ነው እሱ ይፍታው እግዝዬ ይሄን ሰይጣን ነው አይቅናው

  • @Belay-q4e
    @Belay-q4e 2 месяца назад +3

    እንዳልክ በናትክ እንቧዋ እንዲታበስ በሄድክበት ሁሉ ከዳነምህረት ከፊት እየቀደመች ታሳካልክ። እሷን ያመነ አያፍርም ፍጻሜውን አሳውቀን pleas....ኡፍ ነደድኩ

  • @romanFirew
    @romanFirew 2 месяца назад +26

    ነገ ጥለነዉ ለምንሄደዉ ንብረት ጭካኔ

  • @MartaSewadagn
    @MartaSewadagn 2 месяца назад +6

    አይ የሰው ልጅ ከንቱ ምን መጣብን ግን አገራችን ላይ ሰውኛ አይምሮችን የት ገባ አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ አንተ ይቅር ባይ ነህ ደግሞም ፈራጅ ነህ ለዚች ምስኪን ሴት አንተ ፍረድላት

  • @NourAlb-j4e
    @NourAlb-j4e 2 месяца назад +4

    እጅግ በጣም ባለጌ ሠው ነው ለልጆቹ እንኳን ትንሽ የማይራራ ጨካኝ አረመኔ ነው በህግ መጠየቅ አለበት በፍፁም ዝም እንዳትይው አይዞሽ ፈጣሪ ጥሎ አይጥልሽም የዋህ ስለሆንሽ ነው ያታለለሽ 😥

  • @bethdejene4362
    @bethdejene4362 2 месяца назад +8

    እግዛብሄርን የሚፈራ የህግ ባለሞያ ካለ እርዶት ከእግዛብሄር ታገኛላቹ ውለታውን

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 месяца назад +1

      እውነት ነው እግዛብሄር ይርዲት ወይኔ የምንሰማው ነገር ሁሉ ጆሮ ጭው ያርጋል ወንዳቹ ምን ሆኑ ከወለድ ሀሃላ ልጅ መበተን በቃ ሴትን ልጅ መጫወት ኧር እፍሩ እግዝዬ ይህንን ዘቅዝቆ መግርፍ ነው አይዞሸ እህቴ

  • @abbeyabebaz4737
    @abbeyabebaz4737 2 месяца назад +5

    ባለቤሽ አንቺ እንዳልሽው ካደረገ በእውነት በጣም ነው በላይሽ ላይ ድራማ የሰራው። ግን ባልየው የሚለውን ደግሞ ቀርቦ ቢሰማ መልካም ነው። ፈጣሪ ሃቅሽን ያሰመልስልሽ።

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 2 месяца назад +7

    እህቴ እግዚአብሔር ካንች ጋራ ይሁን የወንድ ጉድ ተነግሮ አያልቅም ገንዘብ አላፊ ጠፊ ነው እምያፍርበት ዘመን ይመጣል 😮😮😮

  • @דסטהקסהון-צ8ק
    @דסטהקסהון-צ8ק 2 месяца назад +2

    በየህድክበት አይቅናህ የዝች ልጁ አባ የትም አያድርስህ ዘላለም አይቅናህ

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem4537 2 месяца назад +14

    ሴቶች ንቁ ንቁ ተነቃነቁ ወንድ ወንዱ ክዷል ነፍሱን

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 2 месяца назад +11

    እግዚአብሔር ❤❤ የጁን ፡ ይስጠው ፡በጣም ፡ ያማል ፡ 💔💔💔 😭😭😭

  • @yilem1073
    @yilem1073 2 месяца назад +15

    እኔኮ የሚገርመኝ አንዳንድ ወንዶች ግን እንዴት ነው እራሳቹ ትዳራችሁን መበተን ስትፈልጉ ለንብረትና ለገንዘብ ብላቹ የልጆቻቹ እናት ላይ በዚ ደረጃ የምትጨክኑት?? 🤔 እሷን ባዶ አስቀርታቹ እናንተ ንብረትና ገንዘብስ ወስዳቹ ስንት አመት ልትኖሩበት ነው ኧረ እያሰባቹ

  • @aminaamina-em4tu
    @aminaamina-em4tu 2 месяца назад +28

    ምን እደምልሽ አላቅም እረተዉ ሴቶች እሄንን ያህል አትታለሉ

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 2 месяца назад +7

      እና ባሏን ካላመነች ማነን ትመን 😢😢😢 አትፍረዱ...አስመሳይ ሰው..በምንም .ማምለጥ አይቻልም..
      ..ከባድ. ነው..

  • @bertukanetr5776
    @bertukanetr5776 2 месяца назад +13

    በቁምሽ ሸጠሽ ባጭሩ ብዙ አልተማረም አለሽ በማጭበረበር ድግሪ የጫነ ሰዉ በጣም የሰዉ ሸየጣን ነዉ ባጭሩ😮

  • @Joel-t9r
    @Joel-t9r 2 месяца назад +3

    እይሄ ሰው የረጅም ጊዜ ፕላን ነው: እናትሽንም የገደለብሽ እሱ መሆን አለበት በሃይለኛ ይጠርጠር

  • @muluneshalemayehu5775
    @muluneshalemayehu5775 2 месяца назад +8

    አንተ አረመኔ ባል ተብዬ እድሜህን በሙሉ ሰላም ቤትህ አይግባ አይቅናህ ዘርተሀልና ክፉ ስራ አጭደህ ብላው አድስዋ ሴት ባል አይሆንሽም የነገ ተረኛ ነሽ ዘር አይወጣልሽም ሀቅዋን መልሱ እልዝያ በመኪና አደጋ ትሞታላችሁ።

    • @munamune8353
      @munamune8353 2 месяца назад

      እኔምልሽ አንቺ ረጋሚ ፈራጅ የሆንሽው ፈጣሪነሽ ወይስ ማነሽ መጀመርያ ከሁለት አይቶ ነው መፍረድ እሺ ለራስሽ ያርግልሽ ሁሉንም እሺ መረን

  • @bizunishtasfay761
    @bizunishtasfay761 2 месяца назад +5

    ያንዳንድ ሰው ጭካኔ ይገርማል በጣምም የዋህ መሆን ይጎዳል

  • @alemtsehayreda
    @alemtsehayreda 2 месяца назад +2

    አይዞሽ አንቺ ብቻ ኑሪ ብዙ ታያለሽ እግዚአብሄር አለ አይጠቀምበትም

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 2 месяца назад +14

    ገንዘቧን ትራንስፐር ያደረገችበት ባንክ ላይ ስለሚኖር ቢያንስ 4 ሚሊዮን ብሯን ማግኘት ትችላለች የህግ ድጋፍ ካገኘች

    • @SamKoke-b5q
      @SamKoke-b5q 2 месяца назад

      የውርስ ገንዘቧ በህይወት ከሌለች ልጆቿ እንጅ አሱ አይመለከተውም

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 2 месяца назад +9

    ሚዲያዎች ይጮአሉ ይጮአሉ መች ነው ምንማረው መኪና ይብላው

  • @tigistgirma3793
    @tigistgirma3793 2 месяца назад +1

    አይዞሽ እህቴ ከታገስሽ ያልፋው እግዚአብሔር እውነተኛ ዳኛ ነው፡፡ እድሜ ይስጥሽ የስራውን ሲያገኝ ታያለሽ ግን ትዕግስት ያስፈልጋል፣የማያልፍ የሚመስል መከራ ያልፋል፡፡ ሰው እንደሆነ የዘራውን ያጭዳል ታገሽ የዋህ ስለሆንሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ነው ያዘንኩት፡፡

  • @mekditerefe868
    @mekditerefe868 2 месяца назад +5

    አይቅናህ መድኃኔዓለም የእጅህን ይስጥህ አይቀርም.

  • @meronhailmariam1524
    @meronhailmariam1524 Месяц назад +1

    ፈጣሪ ይፍረድብህ ፡፡የሴትን በደል የምታበዙ ወንዶች ብድራታችሁን አግኙ መድሀኒያለም እምባሽን ያብስልሽ ፡፡

  • @AlemLegese-h2i
    @AlemLegese-h2i 2 месяца назад +1

    የኔናት ፈጣሪ አለ ሠማይና ምድርን የዘረጋ አይዞሽ አንጀቴ ተቃጠለ አንቺ እንዴት ቻልሽው እነረ 21 አመት የኖርኩትን 4 ልጆች የወለድኩለትን ባሌን አላምነውም ሁሌ በተጠንቀቅ ነው ምኖረው እግዚአብሔር አላማ አለው ያልፋል ከይዞሽ የምረዳሽ በፀሎት ነው ምንም የለኝም አምለሠክ ነው የሚያውቀው እሕቴ

    • @haymanotdaniel6679
      @haymanotdaniel6679 Месяц назад

      እውነትሽን ነው እኔም እንዳንቺ ለምን አስር አልወልድለትም

  • @elhammohammed4349
    @elhammohammed4349 2 месяца назад +1

    የአላህ ግፍፍፍፍፍ ደስ የሚለው ፈራጁ የእጅ የሚሰጥ ጌታ አለ እባክህ ፈጣሪህን ፍራ እንባዋ እሳት ነው አሁን ትን ብሎህ ልትሞት ትችላለህ ተው ሀቋን ስጣት 😢😢😢

  • @TgKebede-wf1gi
    @TgKebede-wf1gi 2 месяца назад +11

    ምትነዳው መኪና ከላይህ ይውጣ ውሻ የልጆችህን እናት አስለቅሰህ የወሰድህው ሃብት መጥፊያህ ይሁን

    • @tadelechgoshu1828
      @tadelechgoshu1828 2 месяца назад

      አሜን🙏

    • @WorknsheBekele
      @WorknsheBekele 2 месяца назад +1

      አሜን አይባልም በክፉ ነገር ግን አሜን ይሄ ንብረት መጥፊያክ ይሆን አረመኔ

    • @HanaDoha-t6w
      @HanaDoha-t6w 2 месяца назад

      Amenamenamen 😢😢😢😢😢😢

  • @Daniel-nv3hi
    @Daniel-nv3hi 2 месяца назад +6

    በጣም በጣም ነው ያሳዘነቺኝ እባካችው እርዷት!!

  • @KalkidanYibeltal-sb9rf
    @KalkidanYibeltal-sb9rf Месяц назад

    በጣም ያናድዳል ። ላንች እግዚአብሄር መፍትሄውን ይስጥሽ ። ሌሎቻችን ግን ጥንቃቄ ያስፈልጋል። በተለይ ሴቶች ባልየው አዲስ ነገር ሲያመጣ ለቤተሰብ እንዲሁም ለህግ ባለሙያ አማክሩ ። በተለይ ጉዳዩን ሌላ ሰው እንዲያቀው ካልፈለገ የሆነ ተንኮል አለው ማለት ነው

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 2 месяца назад +9

    ቤትና መኪና ካለሽ ካናዳ መንግስተ ሰማያት ነው እንዴ? ያበርታሽ

    • @dnv6347
      @dnv6347 2 месяца назад

      በጣም

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 2 месяца назад +12

    የኔ እናት አታለ ላት ባለጌነዉ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 месяца назад +2

      ምንታድርግ እምነት ጥላበት እኮ ነው

  • @yemetaye4622
    @yemetaye4622 2 месяца назад +1

    የኢትዮጵይ እናት የሚያስለቅስ እግዚአብሔር ይፋረድባቸው አይዞሽ እህቴ

  • @TigistAyele-fz3kf
    @TigistAyele-fz3kf 2 месяца назад +2

    የኢትዮጵያ ሴቶች አብዛኛውን የምንኖረው ከአውሬ ጋር ነው

  • @etsubgashaw6173
    @etsubgashaw6173 2 месяца назад +7

    ሁሉን ነገር አሳጥቶታል አሁን ደሞ ልጆቿን ሊያሳጣት ነው ኧረ ወገን ወዴት እየሄድን ነው?

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 месяца назад +1

      ልጆችዋንማ በፍፁም በፍፁም መስጠት የለባትም የቀን ሥራም ቢሆን ስርታታሳድጋለች ደግሞም ደጋግ ኢትዮጵያውያን አይጠፉም

  • @helinadebebe3899
    @helinadebebe3899 2 месяца назад +7

    እንዴት አይነት ጭካኔ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ በጣም የዋሕ ነሽ

  • @mimi4866
    @mimi4866 Месяц назад +1

    የኢትዮጲያን ወንዶች ስብስብ በኒውክለር መጨረስ ካናዳ እይመቸውም

  • @mrvip2706
    @mrvip2706 2 месяца назад +5

    ሰው የዚህን ያክል እደት አውሬ ይሆናል😢😢

  • @titililiya3096
    @titililiya3096 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉም የዘራውን ያጭዳል 😢😢😢😢ነገ ለመኖሩ ምን ዋስትና አለው አለ ማስተዋል😢

  • @ኢትዮጵያዉዴ
    @ኢትዮጵያዉዴ 2 месяца назад +3

    የእኔ እህት እውነቱ ቢመርም ባል ተብየሽ አሁን ሳይሆን ገና ሲተዋወቅሽ 19 አመት ልጅ እያለሽ ለዘረፋ እያመቻቸሽ እንደነበረ ግልፅ ነው በአንች ህይወትና ንብረት ብቸኛው ወሳኝ እሱ ነበር : እሱ የምድሩን ዳኛ ቢያመልጥም የሠማዩን መሸሸግ አይችልምና አይጠቅመውም እስኪ ሠወች ንቁ ! አትናገሩ ለማንም አትተንፍሱ የሚባሉ የሎባና ያጭበርባሪ ቋንቋወች ናቸው እውነት ያለው አይሸፈንም: አይደበቅም : የማይመስል ተረት ተረት አያወራም

    • @selamawitselma9116
      @selamawitselma9116 2 месяца назад

      Sikerbatem yedehna beteseb lej mehonuwan awko legenzebuwa ymeslegnal😢.

  • @romadimered3771
    @romadimered3771 2 месяца назад +3

    አይ ሰው 💔 ከማንጋ ነው መኖር እሚቻለው ግን

  • @BeemnetBayeah
    @BeemnetBayeah 2 месяца назад +1

    እውነት እግዚአብሔር አምላክ የዚች ምስኪን እእት በቸርንትህ አስባት
    አንተ ግን ባል ተብዬው ያልታስበ በሽታ ይስጥህ የወስድከው ንብረት አትብላው ሁልቱም ኩላሌትህ ፊል ያድርግው አንተ የተርገምክ

  • @User12073-d
    @User12073-d 2 месяца назад +5

    ወይይቼ ሴት በጣም ታሳዝናለች በንዴት ተጠብሳለችችችች ኡፍፍፍፍፍ

  • @habtemichaeltewelde2469
    @habtemichaeltewelde2469 2 месяца назад +1

    ሰውየው ሰይጣን ነው ኣንድ ቀን የካንሰር ታማሚ ይሆናል 3ልጆች የወለደው
    የታወቁ የኢትዮጵያ ሃብታመች የሆናሉ
    ምክንያቱ የእናት እንባ የልጆች መርገም መሬት ኣይወድቅም
    ተሎ ብለህ ወደ እግዛብሄር ተመለስ
    ክልሆነ ፈጣሪ ይቀጣል
    ቅጣቱ ደግሞ ጤና መጣት ነው
    በፍጹም ኣታመልጥም

  • @Weynshet990
    @Weynshet990 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ የስራውን ይስጠው እንባሽን የዋህነትሽን አይቶ እግዚአብሔር ይፍረድልሽ

  • @Sara-f2j9i
    @Sara-f2j9i 2 месяца назад +9

    የጭካኔ ጥግ😢ፈጣሪ የስራክን ይስጥክ🙏

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 2 месяца назад +10

    ሰውየው ብቀላ ነው እንዴ የያዘው ምነው በዚ ልክ አረ ኡኡኡ አያንተስ ከፉ

  • @Joel-t9r
    @Joel-t9r 2 месяца назад +5

    ሽማግሌዎቹም በጉቦ ተይዘዋል ህጉም በጉቦ ይበላሻል ደላላ አገር ያጠፋ ወንጀለኛ እግዚአብሄር ይፍረድ

  • @BelayTadesse-t3l
    @BelayTadesse-t3l 2 месяца назад

    የኔ ናት ልክ በድሮ እናቶች ስታይል ነው የኖርሽው እነሱ እንኩዋን ወንድሞቻቸው ይቆሙላቸዋል አንቺ እሱን ብቻ አመንሽው ጡሩ ነው መልካምነትሽ ፈጣሪ ይቆምልሻል

  • @selemawitberhe615
    @selemawitberhe615 2 месяца назад

    የዋህነትሽ ጎዳሽ የኔ እናት ባለቤቴ ነዉ ብለሽ አምነሺዉ ሸወደሽ እሳት ይሁንበት ምን ይባላል

  • @GhaderCell-zv2pc
    @GhaderCell-zv2pc 2 месяца назад

    እግዚዮ መዳኒያለም እድሜዉ ይጠር ህግ ባለበት አገርየልጆቹን እናትየሚያገላታ የሚያገላታ

  • @Wosen-nf2ji
    @Wosen-nf2ji Месяц назад

    የቤተሰቧን ውለታ እንኳን እንዴት ይረሳል። በዚህ ልክ ለምን ጠላት እንዴ በጣም ይገርማል ወይጉድ

  • @rasayifat5726
    @rasayifat5726 2 месяца назад +4

    አጫውቺኝ ይልና ገና ከመጀመሯ በጥያቄ ያጣድፋታል

  • @sofitegegne3761
    @sofitegegne3761 2 месяца назад

    ከጉዳዩ በላይ የጋዜጤኛው ስሜት የሚደነቅ ነው ።ጉዳትዋን ውስጡ ገብትዋል ።ቁጭቱ ይታያል ጀግና ነህ ወንድ ነህ

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 2 месяца назад

    ባልየዉ ጨካኝ ነዉ እቤት ዉስጥ ታማሚ አባት ስላላት ነዉ እንዲ የጣላት። አባቷን ያሳደጋት ታሞባት የት ታድርገዉ ታዲያ ይልቁን አስታማሚዎቹን ሳያባርር አባቷን እንዲንከባከቡ ማድረግ ነበረበት

  • @KaliKali-m5o
    @KaliKali-m5o 2 месяца назад +3

    ሚሥኪን አላህ ይርዳሸ በጣም ተታልሻል

  • @haniasmare6130
    @haniasmare6130 Месяц назад +1

    እባካችሁ ሶፍት አቅርቡ ሰው አታሳቁ

  • @LemlemTeare-kf4uh
    @LemlemTeare-kf4uh 2 месяца назад

    ያማል ያማል ያማል😢😢😢😢😢 ጊታ እየሱስ እባክህን እቺ ታማኝ ይሆኖችው ልጅህን ከዚ ኣውሬ ታደጋት!!!እውነት ኣርነት ታወጣለች ተብልዋል እና ብሰዎች ኣድረህ እውነት ኣውጣው❤❤❤❤እህቴ ብርቺ እጅሽ እንዳትሰጪ ኩፉዎች ሁሌ ብራሳቸው እጅ ተጠልፈው ይጣላሉ ሁሉም ግዜ ኣለው ኣይዞሽ ❤❤❤❤

  • @አሜን-መ3ዘ
    @አሜን-መ3ዘ 2 месяца назад

    እንደዚህ አይነት ሰዎች ናቸው በመፈጠራቸው ሀገራችንን እግዚአብሔር ተጣላን ይህ ሰው ነው. ግን መደሀኒያለም ግንዘቡን ለህክምና ያድርግልህ ልጆችህ ላይ ይህንን ፍርድ የፈረድክ ጨካኝ አቶረመኔ መደሀኒያለም ይፍረድብህ እንደዚህ አይነት ብዙ ወንዶች አሉ በሴት ላብ እና ደም ለመበልፀግ ያሰቡ ይፈርድባችሁ 😢😢😢😢😢

  • @TehtenaMuche
    @TehtenaMuche 2 месяца назад

    አይዞሽ ከእጂሽ ይጥለዎል እውነተኛ ዳኛ እግዛብሔር ነው የሰራውን ይሰጠዎል

  • @hanaburuk1363
    @hanaburuk1363 2 месяца назад +1

    በሂወቴ እንደ ሽማግሌ የሰፈር ግርግር እና ንስሃ አባት ምናም ተብዮች ኣስመሳዮች ለኡነት ሳይሆን ለባህል እና ውሃላ ቀር ኣስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች እንዴት እንደ ምጠላ ብያንስ ምን ዋስትና ኣላቸውና እኛ አለን ውጭ እሚሉ ቲሽ ከረፈፍ ማህበረሰብ የማንም ወንበዴ መጫወቻ እንሆናለን ደሞኮ በቤተክርስትያን ቃል ገባን ትላለች በይ ቃልሽ ብይ አሁን 😏😏

  • @gigisiyoum9086
    @gigisiyoum9086 2 месяца назад +4

    ኡህህህህ ግን ምን እየተካሀደ ነው ግን ይሄን ያህል የልጅነት ባል ይሄን ያህል ስግብግብነት

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 2 месяца назад +1

    እህቴ በፍጥነት ወደ ፀበል በጤናሽ አይደለም እንዲህ የሆንሽው ፤ ቶሎ ወደ ፀበል መጀመሪያ መንቃት አለብሽ ከድንዛዜ ውስጥ።

  • @anastasialoulsegket5928
    @anastasialoulsegket5928 2 месяца назад

    Finally I saw you're face😊?you are amazing person i always listen your program. Good luck 👍

  • @SarasaraAbebe
    @SarasaraAbebe 2 месяца назад +4

    እኔ እኮ ግርም ይለኛል ቤት መኪና እያላቹ ምንም ሳይጎልባቹ ለምንድነው ስደት ልሰደድ ብሎ ሲነግርሽ ለምን ተቀበልሽው 😢😢😢😢 እረ ተው

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 2 месяца назад

      አዉቆ ንብረቷን ሊወሰደዉ ነዉ እንጂ እኮ ሊሄዱ እኮ አይደለም😢😢😢😢😢 ግን ያዉ ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ChochoTriki
    @ChochoTriki 2 месяца назад

    Yechon Ehetachinin Endet Adergachewat?????

  • @yohannesg5915
    @yohannesg5915 2 месяца назад +2

    ኣረሜን የሆነ ሰው አይዞሽ የኔ አህት አግዚኣብሄር ይረዳሻል

  • @QueenAs-t4y
    @QueenAs-t4y 2 месяца назад

    ዋጋ የከፈለችለትን ሴት የልጁን እናት የዚህን ያክል መበደል ምጉድ ነው ያረቢ አላህ የቁም ስቃይ ይስጥህ ደነዝ እኔ ለሠማሁት የተቃጠልኩ እሷ ስትኖረው እደት ያማታል😢😢😢💔💔💔

  • @addiszemen1637
    @addiszemen1637 2 месяца назад +2

    ይችን የዋህ የልጆችህን ሚስት እንደዚህ አድርገህ ይቀናሀል ምንስ ዓይነት ሰው ብትሆን ነው አቦ አይቅናህ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 2 месяца назад

    እግዜኦ የኢትዩጵያ ወንዶች ምን ጉዶች ናቸው ጭካኔ የኔ እናት ሀቅሽን ፈጣሪ ያስመልስልሽ😢😢😢