Yesew emba Kelale yemeselew ende esat yemifaje Mehonune abesheri ehetewa yalefal Gen ke anchi bezu yetebekal bertate akemeshen sebesebesh ke getash gar be solat be dua kumi inshallah ene leanchi tekatelku i will put you in my dua all the time inshallah Allah Naser yametaleshal
Weak up habibety kebade nw I know don’t forget this is dunya yene konjo talefiyalesh kezi hula hazen Emesun Allah be miyasamem katate siketu tayegne demo yetefeterewn afenjew gud ande semone new
I would have told my sister if I were you. 😢The sister need to pay all the pain she caused 😒you. Please tell her. 😢Shame on her. Dam it. You are paying for your sister sin. Why? 😢
😭😭እባክሽ ሰብር አርጊ ለልጅሽ ታስፈልጊዋለሽ❤❤ሁሉም ታማሚ ነው
😊ውዴ ደምሬኝ
🎉ajjebe nwe ygdlwe blese ymotwe wdemese wdema wsa new ehiitesenate baly aygltateme alahii ysrawane ystate ahe absereheta
Absere ehiita erasesne tbk emmayy❤
አላህ ይጠብቀን
የታፈነ እውነት ፣የታፈነ ስቃይ 😢😢
እግዚአብሔር ከእንዲህ ያለው ፈተና ይጠብቀን
ብርታቱን ይጨምርልሽ
Amel amen amen
እንደዉ ምን አይነት ጌዜ ደረስን? የ መጀመሪያ ባልሽን እናት በቅሎ ቤት አልመጣም ቡለዉ ያፍቱሽን መዉለድሽን እዲያዉቁ አደረግሽ? ቢፀፂታችዉ ምንም ባላልኩ እዲሉ እባካችሁ? የ ስዉ ትዳር ዉስጥ አትግቡ ወላጆች፣ቤተስቡ፤ ጎደኛ ወዘተ... እህት ተቡየዋ ይባስ ባለ ባል በትዳር ላይ መሽርሞጥ የ እህትሽን ዉሻ ነዉ ይሄን የሚያደርግ እንስሳ! እኔ ቡሆን እሶን ከ ትዳሮ አለያየታለሁ በፎቶ ማስረጃ ባለጌ ነች!
ባለጌ !አይዛሽ እህቴ እንኮን ልጅ ስጠሽ🙏🏽 ጤናሽን ይስጥሽ ለ ልጅሽ!!! እናትሽን ደህና ያድርግልሽ 🙏🏽
አወ እኳን እህት የኔ አብሮ አደግ ጓደኛየ የገዛ ባሌን ሰታገባዉ ሁለቱ ባንድ ሳጣ ቅረፅም ነዉ ያልኩት😢💔😭
Amiin
ይቺ ልጅ በእውነት በጣም ነው የተጎዳችው በሽታዋ ተጨምሮ .በጣም የምክር አገልግሎት ያስፈልጋታል እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ የማያልፍ የለም
ያማል ነገር ግን አንድ የሚያፅናናሽ ነገር ከሱ ልጅ አለመውለድሽ ጥሩ ነው አንድ ወቅት የምታውቂው ባዳ እንደሆነ ቁጠሪው። እሷንም አብራቹ ስላላደግሽ ብዙም ነው ፍቅሩ ስለዚህ እርሻት ይቅር በያት። ፀልይ እነሱን በማሰብ አትብሰልሰይ ጤነኛኛኛኛኛኛኛ መሆን አለብሽ እባክሽሽሽሽሽሽሽሽ የኔ ቆንጆ እራስሽን ጎድተሽ የባሰ አታስደስቻቸው ከነመፈጠራቸው እርሻቸው። ከዚህ በኋላ አታልቅሺ ልትኖሪለት የሚገባ ልጅ አለሽ ከአያቱ ይልቅ አንችን ይፈልግሻል። አንብቢ ትንሽ ወጣ በይ ከጓደኞችሽ ጋር ተገናኚ
ውይ የኔ እህት የታባቴ አግኝቼ እቅፍ አድድርጌ ላፅናናሽ ልቤ ነው የተሰበረው እህታለሜ ሁሉም ያልፋል እራስሽን አጠንክሪ እመምሽን ለመዳን መታገል እና ማንነትሽን ማሳየት አለብሽ እግዚአብሔር እንዴት እንደሚወድሽ ያየሁት የተሰደብሽበትን እንባሽን ያበሰልሽ በልጅሽ መባረክ ነው አሁንም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነዉ አይዞሽ አይዞሽ እህቴ አንቺ የዋህ ነሽ ጎበዝ ጠካራ ነሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነዉ
ፊቷን ባናየውም ያንተን ስሜት አይተን መረዳት አያቅተንም ከባድ ነው 😢😢 አንተን ግን ፈጣሪ ያቆይህ አለምዬ መልካም ስብእና ያለህ የተባረክ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤
እሱ ሽቀላ ልይ ነው ወዳጄ ለየት ያለ ኣቀራረብ ነው ሁሉም ሽቀላ ላይ
@@merrarisaman519 ምንም ቢሆን ከልቡ እየሰማት ነው ስንቱ ሚሰማው አቶ ነው ብቸኛ የሚሆነው ውስጡ ሚቆስለው ልቦናን ማከም የሰውን ቁስል መሸከም ከባድ ነው ለሚሆኑልን ብናመሰግን መልካም ብንመኝ ለኛ እንደተደረገልን ብናስብ መልካም ነው
እግዚዎ መሀረነ
አቦእዲህው እሚያስለቅስ መአትያውርድባት ምናይነትባለጌናት በስመአም
የኔ እናት በእንባ ጀምራ በእንባ ጨረሰችሁ😢😢😢😢😢 ውስጧ ደምቷል እግዚአብሔር አቅምኑን ይስጥሽ
በጣም ታሳዝናለች😭
@@rorororo7967 በጣም ያማል እንጂ ያውም በራስ ሠው መበደል😞
እሄን ያክል እራስን መጉዳት አያስፈልግም ብየ አምናለው የረከሱት እነሱ ለገዛ ህልናቸው ትታ ከሂወቷ አውጥታ ጥላቸው የራሷን ሂውት መምራት ነው የለባት የምን ማልቀስ ነው ደግሞ ለነሱ እርኩስች
@@wesenayalew3421 በትክክል
በስመአም እንዴት አርጋ የገዛ እህት እኮ ናት እንዲህ ያርገቻት እንዴት አርጋ ንውከአንጀቱ የምታወጣው ይሄን ንገር
እሷም እህትሽ ልትባል, እሱም ባልሽ ሊሆን የማይገባቸው ዝቃጭ ባለጌዎች ናቸው, የአንቺ እንባ ሊፈስላቸው አይገባቸውም! ፈጣሪ ይመስገን ከእሱ ልጅ የለሽም! አይዞሽ ! ጠንክሪ! ፈጣሪ ያግዝሻል! ለልጅሽ ታስፈልጊዋለሽ፡፡ እሱን ጠንክረሽ አሳድጊ፡፡
ለዛውም እህትዮ ባለ ትዳር ናት
Kesewuyewu new yeweledech kebedelat yelja abat new
በሰመም ምን አይነት በላጌነት እንዷም ለበሎ መነገር አለበት አልኩኝ በእውነት አነደዴችኝ@@ZorishMenjeta
እማ ደምሬኝ
እግዜር ጽናቱን ይስጥሽ በርቺ አይዞሽ አለምዬ በደንብ አግዛት ጥሩ ባለሙያ አገናኛት አንተ ግን ግሩም ሰው ነክ ፈጣሪ ይባርክክ
አለም ሰገድ አንዳንድ ግዜ የምታቀርባቸው ሰዎች ሲያለቅሱ ምን እንደሚሉ ስለማይሰማ ልክ እንደ እንዳልክ እንደሚያደርገው ትንሽ አረጋግተህ እንዲናገሩ ብታደርግ ለምሳሌ የዛሬዋን እንግዳ የምታወራውን ለመከታተል በጣም በጣም አስቸጋሪ ነበር በተረፈ ተባረክልን
ምን ፡ አይነት ፡ ኮሜንት ፡ ነው 😏
በጣም ልብ ይሰብራ የሰማሁት ታሪክ ግን አምለዬ በጣም ትሁት ነህ አንተ እራስህ ሀኪም ነህ በጣም አከብርሃለሁ
የሚገርመኝ እኮ ከሚቀርቡት ታሪክ በላይ የአለምሰገድ ፊት እና ስሜት አንጀቴን የሚበላኝ ነገርስ😢
Yes I was watching him more, he is experiencing pain
አይ ሴቶች ደግሞ ወደ ጎን ማየት ትወዳላችሁ!
ወላሂ. እኔም😢😢
Betam yigermegnal
ይሄን የምታዩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
😊ደምሬኝ እማ
አሜንአሜንአሜን
አሜን አሜን ያረቢ
ለባሏ ንገሪውና ራሱን ከዚች አይነት ሰይጣን እንድያርቅ አድርጊ😢
እግዚአብሄር ልጅን ይሰጣል ታገሱ እመኑ::ልጅ ለሚፈልግ ሁል እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ::አሜን 💚💛❤️
አሜንንንንን
አሚን አሚን አሚን
አሜን❤🙏
AMEN 🙏
አሜን
አለምሰገድ ምን አይነት አስተዋይ ሰው ነህ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ የኔ እህት ክፉ የሰራችብሽ እህትሽ እና ባልሽ እግዚአብሔር ለሰሩት የግፍ ጥግ ዋጋቸውን ይከፍላቸዋል እመኝን አንች እራስሽን አትጉጅ ለልጆችሽ ታስፈልጊይቸዋለሽ። እግዚአብሔር ያበርታሽ። 🙏🙏
አለምዬ ትህትና ለስው ያለህ ክብር እንዴት ያስደስተኛል
አቤት መታደል እሄን ጎድ ሁሉ ይዘሽ እስካሆ መቆየትሽ አቤት ተዕግስት አይዞሽ እራሽን ጠብቂ
እኔን አቤት ዘንድሮ መልካም ነገር አትስሙ የተባልን ይመስል ጌታዬ እንደው ምን ይሻለናል የኔ ማር ስታሳዝን ጌታ ልብሽን ይጠብቀው
😊ደምሬኝ እማ
ላያስችልም አይሰጥም አደል የሚቤለው
Yelechim eko!!! besikay bekusil... dekmalech. Beshitegna hona
@@NouraSultan-s2v alchalechim beshitegna honech eko. Yenenat
አያቹ የሱን ችግር ለሳ አድርገው ነበር ግን እናቱ ተፅኖ ብታሳድርም በቅሎ ብትላትም በቅሎዋ ወለደች እግዚአብሔር ይመስገን ግን የማይወልደው ልጃ ነው በጣም ተደስቻለው ሴትልጅ እዲየሚሉ ሰዎች ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤
ማሬ ደሜሬኝ
መንፈስ እኮ ነው አትፍረዱ
የሚገርም ታሪክ ነዉ እኔ አልቅሼ ጨረስኩት እዉነት ትልቅ ሴቴ ነሽ አይዞሽ ፈጣሪ ካንቺ ነዉ አይዞሽ እህቴ ቆሰልኩ 😭😭😭😭
ዓለምሰገድ ትዕግስቱን ይሰጥህ
ለምን አንኳኩተሽ አልያዝሽም ውሸት ነው
አለምሰገድ ምርጥ ሰዉ እድሜና ጤና ይስጥህ ወላሂ የህሌና እረፍት ነዉ
እህትና ወንድም ያልታመነበት ጊዜ ላይ ዴረስን😢😢😢
ጊው የአላህ ነው እኛ ነን ጨካኝ የሆነው
Lege. Aytamnm
ቆየን ሰነበትን እኮ ግን እየከፋ መጣ
💔😪
ወይ ጉድ የጥንካሬ ጥግ በእውነት እግዚአብሔር ሙሉ ጤንነትሽን ሰቶሽ ለምስጋና ያገናን❤
ይችን ኮሜንት የምታነቡ እግዚአብሔር የእርፍት እንጀራ ይስጣችሁ. በየ. ቤቱ. ስንት. ጉድ. አለ. 😢😢😢 በማርያም
አሜን አሜን አሜን😢
አሜን አሜን አሜን
😊ደምሬኝ ውዴ
Amen
Amen
እኔ ለህመምሽ ነው ስሜቴ የተነካው ስለሱ እንኩዋን መነፋረቅ አያስፈልግም :: መቁረጥ ነው ምን ያደርጋል እንዲህ አይነት ሰው :: ጤናሽ ተመልሶ ልጅሽን በሰላም ማሳደግ ነው በእምነትሽ ይርዳሽ
እኔ ግርም የሚለኝ የጋዜጠኛው ነገር ሁልግዜ ከተጨነቁት ጋር ተጨንቆ ከታመሙት ጋርታሞ ከተደሰቱት ጋር ተደስቶ ነው በዛልክ ደግሞ ሀኪም ነው ሳላደንቅህ አላልፍም ተባረክ እህቴ ድግሞ አይዞሽ ለዛ አንድ ልጅሽ ኑሪለት እሺ ከባድ ነው በተለይ በራስ ሰው መካድ በጣም ያማል እህትዋይ አይዞሽ
እንደዚህ ዓይነት ታሪኮች ን ስሰማ ከአስተማሪነቱም ባሻገር በከፍተኛ ሁኔታ ተጠራጣሪ እያደረገኝ ነው
እህቴ እንኳን ወለድሽ፤ ቢያንስ "በቅሎ" ላሉሽ የፈጣሪን ስጦታ ያዩበታል። ጤናሽን ጠብቂ። ለእህትሽ ፍርድ ከላይ ነው።
በጠም መዉለዱአ ትልቅ ነገር ነው
ትክክል መውለዳ የእግዛብሄር ሰራ ድንቅ ነው አይዞሸ እናቴ ጤናሸን ጠብቂ 😢😢😢
😔እህትሽም የዘራችውን ታጭዳለች አይዞሽ 😭😭እንዴት በሽታ አይያዝሽ 😭ይህን ነግር በ ውስጠሽ ይዘሽ 😭😭
ማሬ ደምሬኝ
አሌክስ ታደስ.. ይብላኝ ላንተ አጠገብህ በ አካል እንዲህ በሲቃ ሲንስቀስቁ .. ህመማችውን ስታይ አዘንኩኝ
እሄስ ሲበዛ ዩቲዩቤን ዘግቼ ደሞ ወደ ቲክቶክ እከረበታለሁ
አሌክስ .. አቤት ትእግስትህ ... አቤት ትህትናህ @ አቤት አገላለፅ @ ማፅናናትም ትችላለህ ዘመንህ ይባረክ !!!
🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻
አሌክሱ ታደስ.. እንደው በሄ አንደበት... የብሶተኞች.. የተበዳዬች @ የተጎጂዎች .. ፍቱን ዶክተር ብዬሀለሁኝ
ብዙ አይነት ዶክተሮች አሉ
አንተ ግን የሁሉ ነገር ሀኪም ነህ ከ ጋዜጠኝነትህ ባሻገር
ዘመንህ ይባረክ 👏👏👏
🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻
መቼም ጥሩ ነገር አትስሙ ተብለናል ዘንድሮ😢 ያማል እህቴ😢
😂😂😂
@@cirstinmamo1891 እስቲከር ተሳስተሽ ይመስለኛል ኢሄ የሳቅ ኢሞጂ
😂😂ኤወላህ
ኢ ወላ😢😢😢
😢😢😢😢😢
ጋዜጠኛው መቸም አንተራሱ ሀኪምነህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😊ደምሬኝ ዙዙየ
ኣንድንዴ ወረ ያበዛል ቀጥታ ወደ ቁምነገሩ ኣይገባም
በጣም
በትክክል
እባክሽን አታልቅሺ የኔ እህት እንደውም እግዚአብሄር ይወድሻል ተይው ለጤናሽ ስትይ አትጨናነቂ ግን ንገሪያቸው ውርደታሞች ናቸው።
እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ አይዞሽ እህቴ ሁሉ ለበጎ ነው፣ አትወልጂም ተብለሽ ወለድሽ ይህንን ያሳየሽ አምላክ ለወደፊትም ከአንቺ ጋር ነው በርቺ ሁሉም ለመልካም ነው❤
የኔ እህት ይሄ የዓለም መጨረሻ አይደለም......ስንት መልካም ወንዶች አሉ....ወላድ በድባብ ትሂድ**
❤❤❤❤ እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይረው ድጋሜ እየሳቅሽ እንድትቀርቢ እመኛለሁ አንች ከበረታሽ ከጠነከርሽ የማያልፍ የለም አንች መኖር አለብሽ እሶንም እሱንም ደልቻቸው አዲስ ህይወት ይስትሽ
የኔ እናት ልቧ ተሰብሯልእመቤተ ማርያም ትርዳሽ
ኣሜን
የኔናት አይዞሽ ይሄኮ ያንች ጥፋት አይደለም በዚህ ስራቸው ራሳቸው ያልቅሱ ምንበወጣሽና ታለቅሻለሽ?!አይዞሽ ጠንክሪ አላህ ይርዳሽ አላህ ያበርታሽ
እንዴት ግን አልነገርሻቸውም?😮 ለማንኛውም ይች ባለትዳርና ሴስኛ እህትሽን ባሏም ማወቅ አለበት🥱
ትክክል ! እናገር ነበር ይሄ ቆሻሻ ስራቸውን አወጣው ነበር
እደዶክተር ሳይሆን እደ እግዚአብሔር ፍቃድ ልጅ ተሰጠሺ እግዚአብሔር ይመስገን
እፎ መናገር አቅጧታን የኔ ውድ ውስጧ ተጉድቷን አይዞሽ ለእግዚአብሔር ስጫቸው ሁሉም አይረቦም ፀልይ ፆለት የውስጥ ምንፈስ ያጠነክራን የተሰበርን ልብ ይጥግናን
አንተኮ የስውን መረዳት ❤ ሀኪም ነህ ይገርማል ❤
ወይ የታፈነ ድምፅ አመት ሙሉ ተሰቃየሽ አይዞሽ እህታችን ትግስት ስላለሽ ነገ የተሻለቀን ነው ሰው የዘራውን ማጨዱ አይቀርም እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ
አዎ የጊዜ ጉዳይ ነው ዋጋዋን ታገኛለች
God is good
Yesew emba Kelale yemeselew ende esat yemifaje Mehonune abesheri ehetewa yalefal Gen ke anchi bezu yetebekal bertate akemeshen sebesebesh ke getash gar be solat be dua kumi inshallah ene leanchi tekatelku i will put you in my dua all the time inshallah Allah Naser yametaleshal
Weak up habibety kebade nw I know don’t forget this is dunya yene konjo talefiyalesh kezi hula hazen Emesun Allah be miyasamem katate siketu tayegne demo yetefeterewn afenjew gud ande semone new
i don’t like when they cry too much, it’s disturbing.
😢ይለቀስላት። ሰዉ እንዴት ከእናቱ ልጅ ከገዛ እህቱ ባል ጋ ይዘሙታል? ምን አይነት ወራዳነት ነዉ በእግዚአብሔር?! አይዞሽ እህቴ ሰዉ የዘራዉን ማጨዱ አይቀርም የእጇን ይሰጣታል! እንባሽ ጎርፍ ሆኖ ይዉሰዳቸዉ በተለይ እህትሽ ይለቀስላት😞
ውዴ ደምሬኝ
አለም ሰገድ ያዘነውን አፅናንተህ ደስ ካለው ጋር ደስ ብሎህ አንተ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤
አይዞሽ እህቴ አንቺ ጠንካራና ጎበዝ ሴት ነሽ የደረሰብሽ ችግር ቀላል ባይሆንም አንቺ አሁን ለራስሽ፣ ለልጅሽና ለእናትሽ ስትይ ጤናሽን ጠብቂ ስለሁሉም ነገር መልስ አለው እግዚአብሔር እንዲያበረታሽ እለምነዋለሁ
የዚህን ሚድያ ነው የማምነው ሌላውን አላምንም በሚዲያው የማይታይ የለም
ድራማነው ሁሉም እህቴ በዶራልነው ጨዎታው
ማሬ ደምሬኝ
እህቴ እግዜአብሔር ብርታት ይሁንሽ አትወልጅም ተብለሽ ዘር የሰጠሽ አምላክ ያበርታሽ ግን እባክሽ ከዜ በለይ መጎዳት የለብሽም ለልጅሽ ታስፈልጌዉ አለሽ እዉነቱን ተፍሽዉ ሁሉንም ትተሽ ልጅሽን አሳድጌ ይብላኝ ለነሱ ልጅ የሰጠሽ ለብርታት ነዉ
አቤት የኛ ህዝብ ልጅ የሚሰጥ እግዚአብሄር ነው ከአንደበታችን ለሚወጣው ቃል እንጠንቀቅ ዋጋ ግን ያስከፍላል
algebagnim tadya fetari new enji man liset yichilal lij
እህት ለልጅ ኑሪለት ታስፈልጊዋለሽ አላህ ሰብር ይስጥሽ ልጅ አቶልጅም ተብለሽ የሰጠሽ ፈጣሪ አሁንም ነገራቶች ሁሉ በደስታ በጤና ይቀይርልሽ አብሽር ውዴ አላህ ከተበዳይ ጋር ነው
አንቺ በጣም መልካም ሴት ነሽ በጣም ነው ማደንቅሽ አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው አንቺ በርትተሽ ሌሎች ብዙ እንዳንቺ ልባቸው የተሰበረ አጽናኝ እና መካሪ ትሆኛለሽ አላህ ያግዝሻል
የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ሰላም ፍቅር ጤና ይብዛላችሁ
ውዴ ደምሬኝ
በጣም የምታሳዝን ነች እግዚአብሔር ያበርታሽ ጤናሽን ይስጥሽ እህቴ 😢😢
😊ደምሬኝ እማ
መውለድሽ ደስ ብሎኛል ይህንን ትወጭዋለሽ አይዞሽ
በጣም ጠንካራ ነሽ። እኔ ብሆን ለባሏ ሁሉንም ከነማስረጃው እራሱ እንዳየ እንዲሆን በማስጠንቀቅ እነግረዋለሁ። መቋቋም አልችልም። ግን ልጆች ቻላሉሽ እድለኛ ነሽ። እሻክሽን እህቴ ሙስሊምም ብትሆኝ ጠበል ሂጅ ትድኛልሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ።
❤❤❤❤በጣም የምወደው ሚዲያ ነው ብትችሉ እያለቀሱ ባይሆን ደስ ይላል ይጨንቃል ለቅሶ
በጣም ያማል እህታችን አይዞሺ አንቺ ጠካራ ሁኝ እዲህ እያለቀሺ በህመምሺ ላይ ሌላ ህመም ነው እግዚአብሔር ጤናሺን ይመልስልሺ ለልጆቺሺ ኑሪላቸው እነሱ ፈጣሪ የስራቸውን ይከፍላቸዋል
😊ማሬ ደምሬኝ
ትክክል።
አድ ልጅ ብቻ አይደል ያላት
@@astertube5406 እሺ እህት
@@abrarsolaiman8031 ለልጆቼ ስትል ሰምቼ
እቤት የሰው ልጅ የማይችለው መከራ የለም እግዚአብሄር ይጠብቅሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Wow በጣም አድናቂሽ ነኝ ይቅር ማለትሽ መባረክ ነው አምላኬ ሆይ እኔንም ሀጢያተኛ ልጅህን ይቅር የምልበትን ልብ ስጠኝ:: አሜን
ትግስትሽ የኔናት አይዞሽ ስሜቱ ከባድ ነው ህመምሽ ግን ለልጅሽ ታስፈልጊዋለሽ እባክሽ ጠንከር በይ አለምዩ ተባረክ
አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም ያልፋል እራስሽን ጠብቂ ለማን ብለሽ ነው ራስሽን የምታሰቃይው እስካሁን ያለፍሽበት ይብቃሽ በርቺ ለእናትሽና ለልጅሽ ታስፈልጊያለሽ ነገ ሌላ ቀን ነው እነርሱም የእጃቸውን ፈጣሪ ይሰጣቸዋል እንባሽ እሳት ይሆንባቸዋል ፍርዱን ለፈጣሪ አይዞሽ በርቺ
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው:: አለምሰገድ አንተ ትለያለህ:: እግዚአብሄር የልብህን መሻት ይስጥህ::🙏🏽😢
ለሐይማኖታችን እንኑር ሁላችንም ፈጣሪን እንፍራ
በትትክክል ማሬ ደምሬኝ
ብቸኘነት እዳይሰማኘ አለሁልሽ ትለኛለች ብየ ወደ ጀርመን ያመጣሗት እህቴ ባሌን ባሌ ነዉ አለችኝ እኔ ስወጣ እሷ የሱናት እኔ ከስራ ወደቤቴ ስመጣ ታኮርፈኛለች ነገሩ ከአቅሜ በላይ ሆነብኘ ብቻ በጣም ያማል እህቴ አይዞሽ ዋናዉ አች ደና መሆንሽ ነዉ እሷም እሱም የስራቸዉን ያገኛሉ የግዜጉዳይ ነዉ እሷም እሱም ክፉናቸዉ እግዚአብሔር የስራቸዉን ይስጣቸዉ አይዞሽ እህታለም ጠንካራ ሁኘ አይዞሽ እህትየ እኔም አልቅሸአልቅሸለፈጣሪ ሰጥቸ ተዉኳቸዉ በስማም ሁሉ ታሪክሽ ከኔታሪክጋርተመሳሳይ ነዉ 😢😢😢😢አይዞሽ እሷንም እሱንም እዳታያቸዉ እራቅብለሽ ሂጅ ይሄ ነዉ መዳኒቱ ።
እግዚአብሔር ያበርታሽ እንዲት ቻልሽው ?
በጣም ይገርማል እግዚአብሄር አምላክ ልቦና ይስጣቸው አንቺንም እግዚአብሄር ትግስቱን ይስጥሺ በተቻለሺ መጠን ከነሱ ብትለይ ይሻላል ወይም እህትሺን ከቤትሺ አባሪ ምን እስከምትሆኝ ነው የምጠብቂው
sorry እህቴ be strong
አይዞሺ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተረጋጋሺ በጣም ከባድ ነዉ በእህት ለዚያዉም ከጎኔ ትሆናለች ብለሺ አምጥተሺ ግን አደንቅሻለሁ ጠንካራ ነሺ ከቻልሺ ብታገኛት ተመሳሳይ ቁስል ያለዉ ነዉ ስሜቱን የሚያዉቀዉ አጠንክሪያት እህቴ🙏
@@yeshi2239 የሺየ አመሰግናለሁ እህታለም እግዚአብሔር ደግ አምላክ ነዉ ሁሉን ያስችላል የፈጠረኘን አምላክን እመቤቴን እየለመንኩ አበርትተዉኘ ይሄዉ አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ያልፍል እግዚአብሔር ይመስገን እኔም እደዚች እህታችን አልቅሼ አልቅሼ ሊወጣ ልኘ አልቻለም ነበር አሁንግን እበጣም ደናነኘ ወደስራየም ተመልሼ እየሰራሁ ነዉ አምላኬን አመሰግነዋለሁ
ይችን እህቴን በስልክ ባገኛት ደስ ይለኛል ከተቻለ
ላበረታታችሁኘ ሁሉ በጣም አመሰግናለሁ
በጣም የሚያሳዝነኘ ግን ማነን እንመን ከእናት ልጅ የበለጠ ማን አለ በዉነት ማነን እንመን በባዳ ብንካድ ባዳነነች ብለን እናልፈዋለን በእህት መካድ ግን እህህህ😪😪😪 ያማል ሌሎቻችሁ እህቶቼ በትዳራችሁ ንፋስ እይግባባችሁ እግዚአብሔር ለትዳሩ ታማኝ እግዚአብሔርን የማይፈራ ሰዉ ይስጣችሁ።
ስታሳዝን ከእምባዋ ጋር እየታገለች የምታወራዉ ዉስጧ በጣም ሀዘን ቁጭት እንዳለባት ያስታዉቃል😢 ያረቢ ሁላችንም እኮ በዉስጣችን ይዘን እንጂ ብዙ ታሪክ አለን ግን እንደተጋደሙ ብትይዣቸዉ ጥሩ ነበር ባለጌዎች 😢
ሰው የዘራውን ማጨዱ አይቀርም እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ
ወይ ዘንድሮ😢😢😢ሲያለቅሱ አያሰችልም አለቅሳለሁኝ እእእፍፍፍፍ😢😢😢 ምን አይነት ፈተና ነዉ የመጣብን
😊ደምሬኝ ማሬ
አላሕ ከቁጣሕ ይቅርበለን የምንሰማው የምናየው ከባዲነው ግን እደዲራማ እየታየ በይቅርታ ይታለፋን
እደው እዴኔ ሐሳብ ሕግ ቢወጣ በዚሕ አይነት የሚፈፀመው ዲርግት
እርምጃመወሰዲ አለበት እየተሠማ ዝምባይባል
አይስፋፋምነበር እደአገራችን ባሕላችን
መብት እየተጣሠነው
እረ ኡፍፍፍ እኔ አመመኝ
ኡለቱንም ወስላቶች አስጠርቶ መጠየቅ ነው ያቺም ባሉዋ ይስማ
አኔ የምለው እህቱዋ ከ 1አባት ነው የሚወለዱት ወይንስ ከተለያየን
ፀሎት ብቻ ነው እሚያስፈልገው ክፉ ዘመን ላዮ ደርሰናል ይቅር ይበለን😢😢😢
ማሬ ደምሬኝ
ውዴ ደምሬኝ
ይህን ጋዜጠኛ ማግኘት በራሲ ከበሽታ መፈወስ ነው ለዛም እኔነኝ ያለ ዶክተር ሊያድናቹህ ከማይችለው በሽታ ማኔ እንደኔ ሚወደው ሚያደንቀው 🙌🙌🙌ዘመንህ ይባረክ አይዞሽ እህቴ ይች አለም እንደዝህ ነች
በ ጣም
😊ኪኩ ደምሬኝ
ኡፉፉፉ በኪዳነምህረት ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን እህቴ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ ምን ያህል እንደተጎዳሽ ሲቃ ከሞላበት ንግግርሽ ያስታዉቃል አይዞሽ በእምነትሽ ፀልይ ያልፋል እግዚአብሔር ደሞ ከተገፉ ሰዎች ጎን ነዉ መገፋትሽን መከፋትሽን አይቶ በምህረት እጁ ይዳብስሽ ለእናትሽ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልሽ በርቺ አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ እህቴ አይዞሽ
እኔእንደሚመስለኝ፡ፈጣሪ፡ሀገራችንንእና፡ህዝቧን፡ተቀይሟል፡ሀይማንቷ፡ረክሷል፡ስለዚህ፡ልባችንን፡ወደፈጣሪ፡መመለስአለብን፡የረገመን፡ግን፡ማነው፡እኛኢትዮጵያዊያንን❓ክፉመንፈስ፡ገብቷል፡ሀገራችንውስጥ።ያሳዝናል፡ልብይሰብራል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የኔ እናት እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ፍሬ ሰጠሺ ❤❤❤❤❤❤ተመስገን ሁሉም ያልፋል እኔ ❤❤❤❤
😊ደምሬኝ ውዴ
የኔ እናት የእኔ ውድ ቃላት አጣሁልሽ እንዴት ብዬ የውስጥሽን ህመም እንደምናገር አንደምገልፀው እኔንጃ እግዛብሔር እሱ በእጆቹ ይዳብስሽ በእጆቹ የውስጥ ቁስልሽን ይንቀልልሽ ይፈውስሽ!!ህመምሽን ከድምፅሽ መረዳት ይቻላል ሰው ቢያየው ትርጉም የለውም እሱ ይመልከትልሽ የውስጥሽን ህመም እውነት አቅፌሽ አብሬሽ ባለቅስ ደስ ባለኝ እውነት በጣም ያማል አንቺ ያለሽበት አንቺ ግን ጠንካራ ጨዋ ንፁህ አምላክዋን የምትፈራ ንፁህ ንፁህ ሴት ነሽ እውነት አንቺ እንቁ እህታችን ነሽ የኔ ውድ ጀግና እህት ሰውን ላለመጎዳት እራስዋን የጎዳች ❤❤❤
Ena eylfkubt yal qusil ewnti Egzyabhre yefrdbachwe endhi yaqeselninii 😢😢😢
ጫን ያለ ነው የዛራው ባል ባዳ ነው ግን በእህት መከዳት በጣም በጣም ያማል
በጣም😢
በጣም
አንዳንድ የአሁን ጊዜ እህቶችና ወንድሞች ከባእድ ይብሳሉ
ውዴ ደምሬኝ
ማርያምን በጣም 💔😭
አጆኺ ዛሓፍተይ ኡፍፍ...ቃል ይሓፅረካ ትብሎ እንታይ ዓይነት ሓፍቲ እያ እግዚኣብሔር ናይ ስራሕኺ ዋጋ ይሃብኪ ባዕለገ።
ውድ የስደት እህት ወድሞች በሰላም እረመዳንን ደርሰን የምንጦም ያድገን
አሜን አላሁማ አሜን አላህ በሰላም ያድርሰን
አሚን ያረብ ፆመውም ከሚቀበላቸው ያርገን
አሚን ያረብ
አሜን በሰላም ያድርሳችሁ ሙስሊም ቤተሰቦቻችን❤
የሰላም ፆም ያድርግላችሁ። ለአገራችን ዱአ አድርጉላት። ፆሙ ግን ደረሰ እንዴ?
ወይ ዘንድሮው ጆሮክ ለምን አያድግም ቢሉት ይህ ሁሉው ግፍ እየስማሁ አለ ይህ ሁሉ እግዚኦ ይቅር ይበለን
እውነተኛ ተረት ይገርማል
I would have told my sister if I were you. 😢The sister need to pay all the pain she caused 😒you. Please tell her. 😢Shame on her. Dam it. You are paying for your sister sin. Why? 😢
አንተ ልጂ ግን ሰወድህ ሳከብረህ ዋውው አንደበቱ እረቱ ነህ ልጆችህ ጥሩ አባት ለባለቤትህ ጥሩ ባል እደሆንክ አሰመሰክረሀል ወንድማለሜ❤❤❤❤❤
😊ውዴ ደምሬኝ
እባክሽ ለሆነ ነገር አታልቅሽ እያለቀስሽ መስማት አልቻለም ጊዜው የተመሠቃቀለ ጊዜ ነው እሷም የተረገመ ች እርኩስ ናት
እው የኔ ውድ እንኳንም የምትፅናኝበት ልጅ የለሽ አንችም ለልጅሽና ለናትሽ ስትይ በጤና መኖር አለብሽ የኔ ውድ አንች ጀግና ሴት ነሽ ነገ ሌላ ቀን ነው ቅን ፈራጅ ጌታ ካንች ጋር ነው
በፍፁም ከዚህ በኋላ ልታዝኝ ልታለቅሽ አይገባም አምላክ ልጅ ሰቶሻል ይህ ባይሆን ኖሮ ነበር አሁን በልጅሽ በእናትሽ ልፅናኝ ይገባል ሁሌም የሚታመነው ፈጣሪ ብቻ ነው ከዚህ በኋላ ምንም እንዳልተፈጠረ ነገም ሌላህይወት አለ ብሎ በተስፋ መኖር ይገባሻል ፈጣሪ የበለጠ አጥንክሮ ለልጅሽ ለእናትሽ መከታ ያርግሽ።
ውዴ ደምሬኝ
እኔ ኢትዮጵያ ሆኝ በ ሬድዮ ነበር ምከታተልህ ዓለም ስገድ አቀራረብህ ሁሉ ሲመችኝ አድሜ ይስጥህ
እባክሽ እህቴ ተረጋጊ የተናገርሽዉ ልብ ይሰብራል አሳዛኝ ነገር እዳለ ደግ ነገር አለ ስኳር እንኳን እንዲህ ተጨንቀሽ ተጠብቆም ከባድ ነዉ ፈጣሪ ይርዳሽ
ዋው አህቴን ይሄን እመመሽን ላግዝሽ ብችል ደስታዬ ነበር 😢 በቀል ግን የፈጣሪ ነው ለሱ ሰተሽ እራስሽን አበርቺ ለልጅሽ ኑሪለት ነገ ሌለ ቀን ነው እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመንሽን የካሳ ያድርግልሽ❗❗
ያችን እባ ለነሱ ያድርግላቸው ከባድነው ግን ጠንክሪ ለራሰሸና ለልጅሸ ኑሪ
ያአላሃ እርዳት😢 የምክር አገልግሎት ያስፈልጋታል በጣም ተጎድታለች 😢
😊ውዴ ደምሬኝ
@@astertube5406dr. Abyi ga heji le + 😅
ጋዜጠኛው ግን በጣም አስተዋይ ታጋሽ
ኡፍ ልቧ ስብር ብሏል ወላሂ ስታሳዝን 😢😢😢
😊ደምሬኝ ውዴ
ለምን አይሰበርም እህት ናት እኮ የካደቻት ባለጌ ናት
በጣም የምር 🥺
እማየ አታልቅሽላቸው። ጠንከር በይ ስትቀርቢው ለሸሸሽ ፣ስታምኝው ለካደሽ ፣ ስትወጅው ለጠላሽ አንች ቀረሽበት እንጅ ( እሱ ቀረበት ) አንችማ ተገላገልሽ። ለእሱ ግን የዘላለም እሳት ።ቼሩ መዳህኒዓለም እናት የሆነ ባል ይሰጥሻል።እመኝኝ ።ለራስሽም ፣ ለልጅሽም ጠንክረሽ አሳያቸው።አይዞሽ እህትየ።መገፋትሽ ለበጎ ነው።
በጣም ያሳዝናል ታርክሺ እህ
አይ ዘመን...... አይ ጊዜ...... ግልሙትና የነገሰበት.....ፈሪሃ እግዚአብሔር የጠፋበት....እውነተኛ ትዳር የረከሰበት....!!!
አቤት ህመም..... አቤት ስቃይ..... አቤት ፈተና..... አቤት ትዕግስት..... አቤት ፅናት..... ወ...ዘ...ተ...!!!
ውዷ እህቴ፦ አይዞሽ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይረዳሻል፣ ይደግፍሻል፣ ይፈውስሻል፣ በእርግጠኝነት ሙሉ በሙሉ ታሪክሽን ይቀይረዋል።
አንቺ ግን በስነ ልቦና ባለሙያ በመታገዝ ጠንካራ ሁኚ። እንደ እምነትሽም ወደ ፈጣሪሽ ፀሎት አድርጊ።
እግዚአብሔር ይርዳሽ።
ወንድማችን አለምሰገድ እንደዚህ ዓይነት አስተማሪ ታሪኮችን ስላቀረብክልን አጅግ በጣም እናመሰግናለን።
በጣም ልክ ነህ የሁላችንም ህመም ነው ትዳራችንን አክብረን የምንኖር ሴቶች ተክደናል
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ የኔ እናት ሁሉን ትተሽ ለልጅሽ ኑሪለት አችይም በተባልሽበት ሰቶ ያከበረሽን ፈጣሪ አመስግኝ 🙏 እመምሽ በጣም ያማል
ስው በዝሙት መንፈስ እብዳል ወንዱም ሴቱም የእህትን ባል መመኘት ነውር ነበር ዛሬ ግን ፍሽን ሆኖአል ልቦን ይስጣችሁ እህት ተብዬ ያው የቀን ጉዳይ ነው የዘራሽውን ታጭጪዲያለሽ እህቴ ግን ጠንክሪ ያ ስው ያንቺ አይደለም ለበጎ ነው አታልቅሺ ጠንክሪ በርቺ አንቺ ጀግና ነሽ
አለምሰገድዬ እባክህን እራስህን ጠብቅ አንተ እሥን ላናገርካት እኔ እራሴን አመመኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አለምዬ በጣም ብዙ ጋዜጠኛች አሉ አንተ ልዩ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እህት ጠጋኙ አላህ ይጠግንሽ ያረብ አለም ሰገድዬ ትትናዉ ሰነስራቱ እደምወድለት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
አለምሰገድ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም አሳዘነችኝ በእህቷ መከዳት የኔ እናት አይዞሽ ለልጅሽ ኑሪለት ሁሉም ያልፋል እውነት ነው ለእናቷ አለመናገሯ ጥሩ ነው የሰፈር ሰው ሲሰማ ከባድ ነው ለእእትዋ ግን መንገር ነበረብሽ ለማንኛውም አለምሰገድ እርዳት እባክህ እውነቴን ነው አልቅሼ ጨረስኩት የኔ እናት ጠንክሪ እባክሽ አይዞሽ ወገን እንርዳት ቢያንስ እንፀልይላት ።
ምን ልበል ግራ ገባኝ እግዚአብሔር ልብሺን ይፈውስልሺ:: አይዞሺ እህቴ በልጅሺ ይካስሺ!
አላህ ሰብራን ይስጥሽ በጣም ያማል አይዞሽ በርች አንች ጠንካራ ሴት ነሽ እስካሁንም አፍ ነሽ በውስጥሽ ያስቀመጥሽ
ከባድ ነው ግን ምን ያነፋርቅሻል. Be strong lijeshi yefelgesal እግዝሐብኤር እንክዋንም ልጅሰጠሽ
እግዝዩ መሀርነ ክርስቶስ. የመን መድባብቅነው እህትሽን ማጋለጥ ነው ያለብሽ
ይሄ የመጨረሻው ዘመን ነው የሚሰማውሁሉ ጆሮ ጭውየሚያረግ እየበዛ መጣ ይቅር ይበለን