A very intriguing story. Being a teacher is a respectable job. But,parents send their kids to school so they could support themselves economically. A teacher not only in Ethiopia but also the rest of the world is not a well paying job and that is the only reason why people look down the teaching profession. The challenge this young lady went through is unimaginable from every angle but she overcame it finally.
I'm halfway, but what I understood I'd is that she has a mental disorder called "attention seeker" at the beginning of her story, she asserted as soon as she left her future prearranged husband house, her mother heard the news and collapsed in shock!!!!! Amazing
የዚህ ታሪክ ሁለተኛዉ ክፍል ሊንክ ነዉ
ruclips.net/video/22AiQm14VuA/видео.html
ማርያምን አሥበሺዋን ባሥራአድ አመት አየ ጭቅላት እኒ ሳይማሩ ሢያሥተምሩኝ ሳይጎልብኝ አሥበሺዋን ድቁርናየን ሺትቤት ለማጠብ አልማርምአልኩ አገቢሥባል እብኢአልኩ እጭ ብቻ ፍጣሪ ይመሥገንሞሉጤነኛነኝ ❤❤❤❤❤
ወላሂ በጣም ብዙ ታሪክ ሰምታለሁ አች ግን ትለያለሽ ጀግና ሴት ነሺ አብዛሀኛው ሴት ግን ህይወት ከበደን ብለው ተስገብግበው ሴተኛ አዳሪ ይመርጣሉ አች ግን ወላሂ ቃል አጣሁልሽ በምን ቃል ልግለፅሽ እህቴ እስኪ ሴቶች ተማሩ ከሰው ህይወት በአብዛሀኛው ሴተኛ አዳሪ አትዘፈቁ
ስም አወጣሁልሽ. አትጠገብ ብዬ
በእውነት እግዚአብሔር. መልካሙን ሁሉ. ያድርግልሽ. ውዴ
አለምዬ እነደዛሬ አዝናንተህኝ አታውቅም ጨዋታ ታውቃልህ ግማሽ ከንፈር ያልካት ቃል ወደኋላ መለስከኝ ጎበዝ ነህ ሁሉንም መሆን ትችላለህ እንደምታቀርባቸው ሰዎች ማለቴ ነው መልካም ሰው ነህ በርታ
ማርያምን ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ ብዙ አርአያ ያደረኳቸዉ ጀግና ሴቶችን አዉቃለሁ አንቺ ግን ከሁሉም ትለያለሽ እግዚአብሔርን እጅግ በጣም ጀግና ነሽ።
አቤት አለምየ ሠወችን እደምሠማ ፈጣሪበምትሻው ሁሉ ይሥማህ
በጣም ጠንካራ ሴት ቀጣዩን ክፍል እንጠብቃለን❤
ጠንክረን ሒደን ሒደን መሰናክል ሳይበግሩን ሁሉን አልፈን መርጠን አንዳን ተከሲስ ወንዶች ላይ እንወርቃለን ፆፆት ይተርፈናል 😢 መጨረሻዉን እስክሰማ ጓጉቻለሁ
በጣም ልጅ እያለን ጠንክረን አልፈን ትልቅ ሰዎች ስንሆን😢
በጣም ማርያምን ምክኒያቱም ገላችንን ይፍልጎና ገላችሢያገኞ አይፍልጎንምየማንም አሥሙሳይ የማንም ልቅምቅም አያቅም የሠውልክ ❤❤❤❤
አቤት በየቤቱ ያለ ጉድ እሚገርም ታሪክ አለምዬ ስወድህኮ ኑርልን🙏🥰
Betam migerm tark naw
የመጀመሪያዬ ነሽ የተባለችዋ ልጅ 9ኛ ሆና ራሷን አገኘችዉ።
3ጊዜ ሽማግሌ ተልኮባት ልጅህን ለልጄ ተብላ ያላገባችዋ ልጅ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ።
ነናይ ኑሮ ነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነና ነ
መጨርሻውን ክፍል እስኪ ለቀቅ ልቤ ተንጠልጥለዉአል ጌታን አቤት ጥንካር እውይይ 🥹🥹🥹😌😌😌😌
ጥረትሽ
ጥንካሬ
ፅናትሽ
ችሎታሽን አለማድነቅ አይቻልም/ጎበዝ ነሽ
ግን ምንም ጠንካራና ጥንቁቅ ብንሆንም በሆነ በህይወት በፈተና እንወድቃለን ;ሰዎች ነን አቅማችን ውስን ነው ::ህይወት ይቀጥላል
መልካሙን ተመኘን
የኔ ቆንጆ ወላሂ ጀግና ነሽ የሚገርመው ስራ ከጨረስኩ መጥረጊያ ይዘሽ ቁቁሚ ትለኝ ነበረ ስትይ ካፍሽ ሳትጨርሺ እንደ አረብ ሴት ነበር ያልኩት በጣም ያሳዝናል
ክፍል 2 ማየት እፈልጋለው
ይሄ ታሪክ የኔን ታሪክ ጭምር ነዉ ገጠር ቤተሰቡ ሊድረኝ ነበረ ግን ከዛ ገና በልጅነቴ ነበረ ወደ ስደት የመጣሁት ግን እዚህ ከመጣሁት ከባድ ፈተና ነበረ የገጠመኝ 😢😢😢😢ሂወት እጅግ ከባድ ነዉ የምር
የሴትነት እና የውስጥ ጥንካሬ ውሃ ልክ ነሽ❤ አይዞሽ በፍቅር ሕይወትሽ በገጠመሽ ፈተና...ግን እንደለመድሽው በርቺ.. ሕይወት ይቀጥላል- እግዚአብሔር በመልካም ሰው ይካስሽ!
በትምህርቷ ጉዳይ÷ ወገን financially እንደግፋትና university ትምህርቷን ምትቀጥልበትን መንገድ ብናመቻችላት ማን ከእኔ ጋር ሚቆም አለ?! ይህችን የመሰለች የጥንካሬ እና የፅናት ምሳሌ ማገዝ÷ ቤተሰብን አገርን ማገዝ ነው❤ please ይህ አሳብ ያላቹ ከዚህ comment በታች ፃፉልኝ...አዘጋጆችም ልጅቷን ባማገናኘት ሆነ በማስተባበር ብታግዙ፣ መልካም ሥራ ለራስ ነው!
በተረፈ በርቺ- እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳሽ! መልካም ልብ ያላቸው ሰዎችን ይቀስቅስልሽ ውድ እህት❤
የሚገርም ጥንካሬ ነው አሁንም ፈጣሬ አሁንም ፈጣሬ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ❤ መቸ ነው ከስደት ተመልሸ የእኔን ም የማወጋቺሁ ይቀለኚነበር 😢
ፍቅር በራሱ እኮ ፊዚክስ ነው😂😂😂
ፊዚክስ ይቀላል እንጅ😂😂😂
ጀግና ጀግናነሽ ያሳለፍሽው ዛሬ ያለሽበት ግን በፍቅር ስኬታማ ያሎንሽው ያንቺ ያሎነን ያገባን ሰው እግዚአብሔር ስላልፈቀደ አገባ ሊያውም በተክሊል ነግ በኔ ነው እኮ
Betam jegna sat ayzoshe berchi Egzabhar amlak kanchi gar new❤
ዋዋ ጠንካራአ ሴት ነሽ እማየ
ወይ እንደ እዚ አይነት ስሰማ ለመጀመሪያዬ መጨረሻውን ለመስማት እንድ እኔ የቸኮለ ❤❤❤
እኔኮ እራሴን ባላማ ደረጃ ከሴቶች አደኛ ያረግሁትን እደዚች አይነት ጂግና ሴቶች ሲመጡ ሁለተኛና ሶስተኛ ያደርጉኛል 100/ አድናቂሽ ነይ❤❤❤❤❤❤
❤
The lady is very sharp mind , ( mind you i am at the midel of the story, so i will comment my view at the end of the story😂)
እኔ አሁላይ ያለሁበት ስሜት ነው ህህህህ😢😢😢
She id so special. I like her courage
Ke ehitesh mathije sewu bit genahu beza ewunet aymeselegnm
Good job❤❤❤❤❤❤❤
Wow ❤❤❤🙏🙏🙏
በፈጣሪ ልብ አጠልጣይ ታሪክ
እረ በወላዲቶ ትለያለሸ ጀግና
Yetemewazeze tarik new yezarew
እኔም ያንችው ጉድ ደርሶብኛል😢
ሃሃሃሃ ግማሽ መንገድ
Part 2 plsss
A very intriguing story. Being a teacher is a respectable job. But,parents send their kids to school so they could support themselves economically. A teacher not only in Ethiopia but also the rest of the world is not a well paying job and that is the only reason why people look down the teaching profession. The challenge this young lady went through is unimaginable from every angle but she overcame it finally.
I agree 💯
በጣም ያሰለቻል ታሪኩ በጣም ያስጠላል
ለመሆኑ ፍቅር እስከ መቃብር ከዚህ ጋር ምን አገናኘው????
ጀግና ሴት በያታለሁ
vibrate..ኢቫበሬት😅😅
Er ketay🥰🥰🥰
ያስገቡ ብኝ ሰዎች ምን አስገቡብሽ ግልፅ አድርጊው
ያጉዋጉዋል ታሪኩ
ሳምንት ማቼ ነው😊😊😊😊 omg
መቼ ይሆን ክፍል ሁት የምትለቁልን ድንቅ ሴት ናት
ስራ ጨረሸ መጥረጊዉን ይዘሽ ቁሚ አለች ጉድ ይሄኮ የሸይጧን ታምረ የወረደባት ሆናነዉ
እያሳዘነችኝ ነው
ወደን ነው እዴ የአረብ መዳም ትግደለን የምንል ❤❤❤👈
የሃበሻ መዳሞቺ ተው አላህን ፍሩ
ልብ አንጠልጣይ😢
ወድን ያመነ
ሁሉም አደሉም አዳድወዱችን ያመነበቁሞሞተ
እግዞ🙄😂😂😂😂አንዳንድ ወንዶች
ጀግኒት
የምር የቱርክ ሙቪ እንኳን እንዲ አላጏጏኝም ወቸ ጉድ🤔🤔🤔
ከሐገር ወጥቼ ይህ ፕሮግራም ለረጅም ግዜ እየተከታተልኩ አልነበረም ከፌስቡክ አጭር ቪዲዮ አይቼ ነዉ የመጣሁት
ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ መቼ ደርሶ ሳምት
ግማሽ ከንፈር😂😂❤ኣለምሰገድ በሳቅ
😅😅😅
ግንማሽ ከንፈር ይቻላል መሳሳም😂😂😂እኔከተፈጠርኩ አንድ ሠዉስሞኛል እሱም ሳላስበዉ😂😂😂😂ግንየመጀመሪያየስለሆነጣእሙንምአላወኩት😅😅😅😅
@@MeremEshetu ድገሚዉና ኣጣጥሚዉ🙈😂😂
@@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ የትአግኝቸዉ እኔያለሁመዳምቤት ያንንልጅንም በዚያዉተጣልቸዋለሁ ለእረፍትሒጀነበር😅😅😅😅😅
@@MeremEshetu በይ ፈልጊ ሆ🙄🙄 እኔም ብሆን ፈሌግልሻለሁ😁😫😜
መጨረሻ ጓጎሁ ልጅቷ ሥርአቷ
ሁለተኛውን ክፍል እባካችው 😢😢😢😢
1.ክፍል 2 መቼ ነው
ትለያለሽ
ይሄን የመነንን ሙስና ታሪክ እባካችሁ ለአዳነች እድርሱልን
የማታ ተማራ ኢልፍረም አለው
2አመቴ💔💔
እኔ የምምኝልሽ ሰባት አመት ሞሎ ያፈቀርሽዉን ነዉ የምምኝልሽ የሚገባሽም ያ ነዉ
በተክሊል ያገባትስ ምንም የማታቀዉ ልቧ ሊሰበር ነዉ እኮ
Katyi
❤❤❤
❤❤❤❤😂
እኔም ያራተኛ ሆኜ ነው ያገኘሁት 😢
😅😅😅😅ይገርማሻል እኔማ 10ኛ ከዛ በላይም ያገኝሁት ግንኮ በጣም ምሎልኛል ካንቺ በፋት ሴት አላቅም ብሎ
ግን እግዝአብሄር ይመስገን ቆንጆ ልጅ ሶጥኛል
ግማሽ ከንፈር ኪኪኪኪኪ አይ ድሮ ሀይስኩል አለፈ ገባ ወጣ መወሰን አለመቻል መፍራት ማለት ነው
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
አለምስገድ. አልክሴየ እኔ አንተ ለመግነት እጓጓለው ( እንዳልክን አስፍ. እውነት እንባየ ፈሶ አይቀረም. እኔም እንባ ፊቴን ተልጣል
😂😂😂😂 yasqal
ሚቀጥለውን ክፍል ሪኮመንድ አርጉኝ😢
Hi
Yene bite.....
የማይመስል የፈጠራ ወሬ..የሌለ ነገር ነው የምታወራው..ደግሞ part 2 አለው እኮ😅
ምኑነወ የፈጠራ ወሬ 😮
😢😢😢😢😢😢
የእጅሽን ነው ያገኘሽው አጉል መግደርደር ይህን ያመጣል
❤😂😂
በጉጉት እጠብቃለው❤
Aye wondoch
Lejeta gin 1ga nat ene dekamawa bihon sint gize bewodeku
Ewut kidus bethog berktshi yederbign yesinatu eleshi nbet
WHAT ABOUT THE VIDEO
ጠንካራ ሴት ልትሆኚ ትችያለሽ ግን በጣም በጣም ቆዳሽን አዋደድሽ
እረ 69 የደረስ አለ
ግ ማ ሽ ከ ን ፈ ር?
I'm halfway, but what I understood I'd is that she has a mental disorder called "attention seeker" at the beginning of her story, she asserted as soon as she left her future prearranged husband house, her mother heard the news and collapsed in shock!!!!!
Amazing
❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤