“በውጭ ሀገር የለፋሁበትን መና አስቀረችኝ” ልጅ “የሀገሬ ልጆች እስቲ እናንተ ፍረዱኝ” እናት Eyoha Media | online couples therapy |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Комментарии • 4,7 тыс.

  • @ወይንየአህመድ
    @ወይንየአህመድ Год назад +1043

    እኛ ያረብ ሀገር ሠራተኞችን ከፈጣሪ ውጪ ማንም አይረዳንም

    • @jubairajubaira9920
      @jubairajubaira9920 Год назад +2

      በትክክል

    • @راشدالغيثي-ش1ط
      @راشدالغيثي-ش1ط Год назад +2

      እውነትነው

    • @mabiratelukas2386
      @mabiratelukas2386 Год назад +3

      betekikil ::

    • @TitiTiti-oe8xv
      @TitiTiti-oe8xv Год назад +5

      እህት አትሳሳች ያለፈ ታሬክ አትሁኝ በግልፅ ገዘብ ካለሽ እባክ አስገቢ ሌላውን እመኝው ግን ኮንትሮል አድርጊው በድሮ አስተሳብ አትሄጂ እግዜር ከሰማይ ወርዶ ላንቺ አይነግርሽም ከሌላው እንድትማሬ ጆሮ ሰቶሻል እወድሻለሁ እህቴ በርቺ

    • @selamsamuel1hl15h
      @selamsamuel1hl15h Год назад

      ትክክል

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    በቤተሰብ እንደ መከዳት ልብ የሚሰብር ነገር የለም ስደተኛዋ እሕታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @abutube6506
      @abutube6506 Год назад +18

      እሱን እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው ቤተሰብ አይከዳም ጥጋበኛ ልጅ ካልኖረ

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط Год назад +30

      @@abutube6506 አይባልም የብዙ የስደተኞች እየተካዱ ነው

    • @rahelrahel467
      @rahelrahel467 Год назад +11

      አሳምረዉ ይክዳሉ

    • @hbetamendalw9023
      @hbetamendalw9023 Год назад +10

      @@abutube6506 አረ አትሳሳች አሉ የሚከዱ እኔ የገዛ ጓደኞቸ አሉ የተከዱ ሀገር ቤት የሚሰቃዩ

    • @tegesttemesgen6631
      @tegesttemesgen6631 Год назад +1

      @@abutube6506 yalteneka gelegl yawkal. Kalawek zmmm

  • @sofiaa6110
    @sofiaa6110 Год назад +400

    ልጂቱን የሚረዳት የኛ ቢጤ. ነው ወላሂ እኛ የረብሀገር እምንኖር ልጆች እዛ ስኔድ ምንም አንመስላቸውም የደረሰበት ያቃል

    • @ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ
      @ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ Год назад +4

      በትክክል አይ ስደት

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад +2

      @@ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ እህት ደምሩኝ

    • @jordans9533
      @jordans9533 Год назад +4

      እኔ አረብ ሃገር ነበርኩ አሁን ምኖረው አሜሪካን ነው ።እንደዚህ አይነት ችግርን ለመዳን ብራችሁን ሰብስባቹ ተለወጡበት። ዝም ብላቹ ለቤተሰብ አትላኩ ወደሱስ አትግቡ ሱስ ከሁሉም ጋ ያጋጫል ይሄው ነው

    • @mahraahmed87
      @mahraahmed87 Год назад

      @@jordans9533 😭😭😭😤

    • @abinaturaltube
      @abinaturaltube Год назад +1

      እውነት ነው የአንዱ ጉዳት ለአንዱ መማሪያ ነው ተጠንቀቁ እህቶች ተቃጥላችሁ እንቅልፍ አጥታችሁ የምታመጡትን ገንዘብ የማንም ሲሳይ አታድርጉ ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Год назад +50

    ልጅቶ ሀቃ አላት ፍጣሪ ከእንደዚህ አይነት ቤተሰብ ይጠብቅ የማዳም ቅመሞች ፍጣሪ ይጠብቅን በያልንበት 🙏🙏❤❤

  • @hannamelkesa7686
    @hannamelkesa7686 Год назад +255

    ልጅቷ ምንም ጥፍት የለባትም የቤተሰብ ነገር የሚያቅ ያቀዋል 😥😥😥አይዞሽ እህቴ

    • @kedestzegeye992
      @kedestzegeye992 Год назад

      Ewnteshen new ehete

    • @endiyaadem1621
      @endiyaadem1621 Год назад

      Yeah! Buzu ewenete yalew lejetugare naw!

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      እህቱቿም።ሀቀአልፈርዱም

    • @mrsa3706
      @mrsa3706 Год назад

      Hulum betesebe eko metefo ayedelem. Ende enezi betam tiru enate nachew

    • @rabiyaabrar3349
      @rabiyaabrar3349 Год назад

      Ewnet new ye deresebet yawkal betesew adma adrgewbatal

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube Год назад +102

    *አራት ቡትቶ አግኝቻለሁ አሉ እናት ይገርማል እኛ ስንት ተጨንቀን ምን ይዘን እያልን እናስባለን እነሱ ቡቲቶ አመጡልን ያማል ይች ልጅ አንድ ነገር ብትሆን ያለቅሳሉ ግን ልጅቷ በእናት በእህትና ወንድም ቅስሟ ተሰብሯል ቀን አለ ቀና በይ ስደተኛዋ እህቴ😭😭😭*

    • @Wello.Amhara
      @Wello.Amhara Год назад +1

      ያሳዝናን ይህ ነው ትርፍችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @chaltubefekadu2676
      @chaltubefekadu2676 Год назад

      Thank you , you are right!!!!?

    • @zteshome75
      @zteshome75 Год назад

      ትክክል ናቸው እሷስ እናት ቢሞቱ ታለቅሳለች አንችስ እናትሽ ን እደዝህ የምታቀያት ከሆነ በፍፁም አትላኪ በድህነት ቢኖሩ ይሻላል

    • @fatma6629
      @fatma6629 Год назад

      ክክክክ

    • @superhero3455
      @superhero3455 Год назад +1

      አሪማኔ ነቸዉ ኤጭ

  • @ericahyland695
    @ericahyland695 Год назад +196

    የዝች ልጂ እንቧ እና መንከራተት ለሁላችሁም አንድ በአንድ ይደርስባችኃል

  • @ሉሉ-ኰ1ጠ
    @ሉሉ-ኰ1ጠ Год назад +32

    ውድ ያገሬ ልጆች ከእንደዚህ አይነት አውሬ ቤተሰብ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @kareemkalo7944
    @kareemkalo7944 Год назад +558

    ጋዜጠኛው ምርጥ ሰውነህ አጠያየቅህ👌

    • @saraabraham9188
      @saraabraham9188 Год назад +2

      Awo betam Rega Yale gazetegna new

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Год назад

      @@saraabraham9188 በቅንነት እነደማመር

    • @RUKIYATube485
      @RUKIYATube485 Год назад

      ሠብስክራይብ አድርጉኝ የኔ እንቁወች🥰

    • @Wyeyt
      @Wyeyt Год назад +2

      አዋ ጎበዝ ነዉ። ሬዲዮ ላይ ልምድ ያለው ጋዜጠኛ ነዉ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Год назад +1

      በትክክል አሪፍ ነዉ ትህትናዉ ይገላል

  • @bettydave2764
    @bettydave2764 Год назад +90

    በቤተሰብ ውስጥ እየገባ ሰላም የሚነሳውን እርኩስ መንፈስ ቅድስ ድንግል ማርያም በተሰጣት ቃልኪዳን ትሰርልን

    • @አማረችእሸቴስደተኛዋነገሌ
      @አማረችእሸቴስደተኛዋነገሌ Год назад

      አሜን አሜን አሜን ሰላም ያውርድላቸው

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад

      @@አማረችእሸቴስደተኛዋነገሌ እህት ደምሪኝ

    • @tilahundemere7185
      @tilahundemere7185 Год назад

      Amen

    • @bruktayttilaye5314
      @bruktayttilaye5314 Год назад

      እህቴ እባክሽ ከልብሽ ሁኚ የእናትሽ ቤት የአንቺ ቤት ነዉ። አትከፌ ገንዘብ ይመጣል ይጠፋል ወደፊት የበለጠ ታገኛለሽ የእናትና የቤተሰብ ፍቅርማጣት ከባድ ነዉ ይቅር ተባብላችሁ ሰላም ብትሆኑ ይሻላል ከቤተሰቡ የሚያጣላ ጓደኛም ሆነ ትዳር ወደፊት ይከዱሻል አይምሰልሽ።

  • @ምእራፍ-የ4ጀ
    @ምእራፍ-የ4ጀ Год назад +51

    የልጅቷን እመም እማቀው እደሷ ስደትን ያየ ነው አንዳድ ቤተሰብ ግን ልብ ይስጣቸው ጋዜጠኛው 👌👌

  • @ابنراغؤر
    @ابنراغؤر Год назад +102

    ልጅቷ ሀቅ አላት ሲጀመር ስደት ያለን ሰው ቤተሰብ ያለምክንያት ነው የሚጠላው መካድ በጣም ያማል

    • @HaeshaNasero
      @HaeshaNasero 9 месяцев назад

      ስህ😢😢😢😢😢

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 Год назад +51

    ስደት ላይ ተንከራታ ያመጣችውን ንብረት መልሱላት ለዚህች ከንቱ አለም እዚህ ደረጃ አትዳረሱ ሲሆን አይዞሽ በሏት ስደት የመከራ ህይወት ነው እናት ሁሉንም ቢተውት ምንም አይደለም

  • @Eየኮሜንትአፍቃሪ
    @Eየኮሜንትአፍቃሪ Год назад +284

    አረብ አገር ሂዳተበላሽታ መጣች አለች እህትዮዋ አረብ ሀገር ትልቅ ትምህርት ቤት ነው አረብ አገር ያለች ሴት ጀግና ናት አረብ አገረ ሤት ሀገረት ናት እግዚ አብሔር ምህረቱን ያውረድላችሁ

    • @janatmmm6876
      @janatmmm6876 Год назад +11

      ትክክል ገዘቡዋንበልተው ተሰብስበው ካዱዋት እዴት አትበድ ልጅቱ ውነት አላት ሁሉም አግብተው ወልደው እሱዋ ተከራታ የሰራችው ባዶ ቀርቶል

    • @ethiopiancoding3593
      @ethiopiancoding3593 Год назад +13

      የሚየወሩት ነገር ሁሉ ግራ የሆነ ነገር ውሸታሞቾ ናቻው

    • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
      @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ Год назад +7

      😭😭😭😭😭😭😭😭በደከመን፣ስም፣ወጣልን

    • @SarahSarah-hy2hh
      @SarahSarah-hy2hh Год назад +1

      አረብ አገር ድካምም እዴት አይቀይርም ትንሽ እፈሩ

    • @dawitdagne7957
      @dawitdagne7957 Год назад +1

      Susegna huna wey yemayerba guwadegna yeza bw lejetwa enjie enaten yemiyakel negr be mideya masatate kebad nw

  • @emanema679
    @emanema679 Год назад +391

    እዴት ለፍታ እዳመጣችው ልጅታ ታውቃለች ልጅቷ ሃቅ አላት

    • @sarageleta2094
      @sarageleta2094 Год назад

      Edeteme lefeta tametawe ena betesebosha momote alebeshawe

    • @መቅዲ-ኸ7በ
      @መቅዲ-ኸ7በ Год назад +11

      እኔ ማንም ላይ አልፈርድም ምክኛቱም የውስጣቸውን የሚያውቀው ፈጣሪ ነው መዳናለም ቤታቹን ይገበኘው ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

    • @fikirtehalego8440
      @fikirtehalego8440 Год назад +3

      @@sarageleta2094 ተ
      አናት አልበሉ ባትም ስንት አናት ታጠፋለች ገዙላት አገዛዙም ያለነው ጎረምሳ የበላቸው አሉ አሁን ከዚውስጥ ምን ተበደለች እራሶ ጠግባ አንጂ እናቶ ነች በሙሉ ብታጠፋውስ ምንችግር አለው ለእናት አሄ አይገባም እንኮን የሰው አገር ለእና ቢቻል ነብስ ቢሰጥ ለገሮምሳም ተበልተው ዝም እያሉ ነው የገዙትን ሸጡ ሰጧት ሴጣን አላዋ ሰፍሮ ነው አናት ያለአባት አሳድጋ አባት ሲንዘላዘል እህቶ የመረጠቻት እኮ መሠከረች

    • @ሀዋራሠይድ
      @ሀዋራሠይድ Год назад

      አላህ አረባገር የመጡ መሳደብ ቤተሠብ። እናትሥ ሀቅ መናገር የለባትምደ😷😷😷

    • @sudansudan2790
      @sudansudan2790 Год назад +7

      አዋ ምንም ብታጠፋ ሀቅ አላት 400,000 የተ ገዛ ቤት ተመልሶ በሚገዛበት ተሸጠ አይባልም።

  • @mehamedseid4859
    @mehamedseid4859 Год назад +7

    እናት በጣም ሩህሩህ ናቸው እህቶቿም ጥሩ ናቸው ልጅቷ ቅጭላቷ ተበላሽቷል ቢጠፋስ ምን ችግር አለው እናት አይደሉ ደሞ ሴቶች ለማያውቁት ወንድ አፈቅርሻለሁ ስላሉ እየላኩ አይደል ማማዬ እድሜያችሁ ይርዘም ማማዬ

  • @fozitube2316
    @fozitube2316 Год назад +680

    የሥደትን ህይወት የቀመሠዉ ነዉ የሚያዉቀዉ
    ልጂቷ ሀቅ አላት

    • @marry6186
      @marry6186 Год назад +14

      አንድ የአጎቴ ልጅ አረብሀገር ከ17አመት በላይ ሰርታ የመን እሲከፈርስ ጋዳፊ እያለ ገብታ ሲገደል ከዛም መንግስት የፈረሰባት ሊቢያ ኮታር አላገባች አልወለደች ሁሉንም ወንድም አህት ባለንብረት አርጋ የአፈር ቤታችው የሚከራይ ቤት ሁሉ ፈርሶ ተሰርቶ ከድስት ከመፍጫ ከአንሶላ ብርድ ልብስ ልብስ የእህት ወንድሞቾን ልጆች አስተምራ አሁን እድሚዎ ሲገፍ መታ በሰራችው ቤት ብትቀመጥ አባረርዎት አምሳንቲም ሳይሰጥዎት እናትዎም ጭምር ከልጆቹ ብሳ አንዳንዳድ ወላጅ ከባድ ነው

    • @rozaroza744
      @rozaroza744 Год назад +4

      በትክክል😭😭

    • @fozitube2316
      @fozitube2316 Год назад +8

      @@marry6186 ትክክል በዛሬዉ ጊዜ ሌላዉን ተይዉ እናት እንደት በልጇ ትጨክናለች በጣም እኮ ነዉ የሚያመዉ አንዳንድ ኮመንት ሠጭወች ሥደትን ሥላልቀመሡት መሠለኝ በልጂቷ ላይ ይፈርዳሉ።ይህንን ሥሜት የምናዉቀዉና የምንረዳዉ ሥደት ያለነዉ ብቻ ነን በአሁኑ ሠአት ማንም ይሁን ምን ካንች ይልቅ ገንዘብሽን ነዉ የሚፈልጉት ምነዉ ብንተሣሠብ እንምጣ ሥንላቸዉ እንኳን ኑ አይሉምኮ ኧረ እዛዉ ሥሪ ነዉ የሚሉት ብቻ ከባድ ነዉ በአሁኑ ጊዜ ከፈጣሪ በሥተቀር ሠዉን ማመን በጣም ይከብዳል

    • @አማራነውደሜ-ጨ8ጰ
      @አማራነውደሜ-ጨ8ጰ Год назад +3

      @@fozitube2316 ፈጣሪ በመካከላቸው ይግባ ዘመኑ ከፋ መካካድ በዛ ሀገርሽ ለመግባት የነሱን ፈቃን ምን አስጠየቀሽ ቀጥ ብለሽ መሄድ እንጂ ነይ የሚልሽ የለም ሁሉም የራሱን ኑሮ እየኖረ ነው አንች ለማን ብለሽ ነው እህቴ ትንሽ ነገር ከያዝን እዛው ሄደን እነሱ እንደሚኖሩት እንኖራለን አይዞኝ እህቶቸ

    • @abebamedia2366
      @abebamedia2366 Год назад +1

      Tekekl yamale

  • @ሀረገወይንሀረገወይን
    @ሀረገወይንሀረገወይን Год назад +1200

    የልጅቷን ህመም የሚረዳት ማነው ዞሮ ልጅቱ ተበድላለች ቤተሰብ እባካችሁ ለልጆቻችሁ አስቡ በተለይ በአአረብ ሀገር ለሚኖሩት አስቡ

    • @ቅዱስሚካኤልአንተጠብቀኝ
      @ቅዱስሚካኤልአንተጠብቀኝ Год назад +56

      በተሰብ በጣም አስቸጋሬ ናቸው እኔንም 8 አመት ብር አጥፍተውብኛል አገር ስገባ አንድም ነገር አላገኘሁም ስናገርም እብድ ነው የምባለው በገዛ ብሬ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Год назад

      @@ቅዱስሚካኤልአንተጠብቀኝ በቅንነት እነደማመር እህቴ

    • @sebletiruneh2183
      @sebletiruneh2183 Год назад

      የተሻሉ፣ናቸው

    • @aynalmeyeborenalji7877
      @aynalmeyeborenalji7877 Год назад +17

      @@ቅዱስሚካኤልአንተጠብቀኝ አይዞን እኔ 5 አመት ሰራሁ በቤተሰብ ነው የምልከው አሁን ልገባ ነው ምን እንደሚጠብቀኝ አላውቅም

    • @aaysy6092
      @aaysy6092 Год назад +12

      እውትነው ተበድላለች ግንፍርዱን ከላይ ከአድየ መጠበቅነው ያማል

  • @emumiftah2467
    @emumiftah2467 Год назад +223

    ስደተኞች ሆይ ከዚህ እንማር የወለደች እናት ሶስት ቡትቶ ስትል ሌሎች ምን እንደሚሉ መገመት አያቅትም ገንዘባችንን በጃችን ይዘን እንሂድ

    • @rahelwolde146
      @rahelwolde146 Год назад +27

      እንዲህ ነው የሚሉት በወሩ ውስጥ 29 ቀን ተልኮላቸው 1 ቀን ሳይላክ ቢቀር አይልኩልኝም ነው ነው የሚሉት ። ሶስት ቡቱቱ አለች?????

    • @emumiftah2467
      @emumiftah2467 Год назад +23

      @@rahelwolde146 በጣም የደረሰበት ያውቃል ይህን ቡትቶ ያሉትን እቃ እንዴት ተጨንቀን እንደገዛን አያውቅቱም ግን ከፈጣሪ ፍርድ ማምለጥ አይቻልም

    • @fantayoutube8854
      @fantayoutube8854 Год назад +18

      😂😂😂😂 እኔም አክስቴ እዲህ ብላኛለች ባለኝ ግዜ ቀረበዉኝ እጀ ሲያጣ ጥብሰ አረጋኝ እደዉም የብና ሲኒ ደፍት መኪና ይብላሸ አለችኝ ግን እግዜብሔር እያለ ምንምጨየለ አሁንም እረዳታለወ ግን በደሰታ ነወ የምረዳት ይብላኝ ለሷ

    • @emumiftah2467
      @emumiftah2467 Год назад +12

      @@fantayoutube8854 ጓደኛየ ሁላችንም ነን ግን ከወለደች እናት ይህ ቃል ሲወጣ የበለጥ ያደማል ያቆስላል ፣ይህ ርትሷ ቡርቶ ያለችው የልጇ ዕንባ እና ላም ፈሶበት የተገዛ ነው

    • @tigestseme3176
      @tigestseme3176 Год назад +23

      በጣም ቡትቴ የሚለው ቃል በጣም አናዶኛል ወርቅ ብታለብሻቸው አለበሰችኝ አይሉም

  • @zahrazahra3249
    @zahrazahra3249 Год назад +102

    እኛኮ የአረብ ሀገር ስደተኞች አረቦቹ አይመቹን ቤተሰቦቻችን አያዝኑልን ህብረተሰባችን መቀለጃ መሽማጠጫ ያደረገን 💔💔💔💔💔 እንደሰው ያልሆነ ፈጣሬ ይረዳናል።

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 Год назад +147

    የመጨረሻው ዘመን እናትና ልጅ ባደባባይ ክስ ይገርማል እግዚኦ እግዚአብሔር ምህረት አድርግልን።

    • @selamgobena3932
      @selamgobena3932 Год назад +1

      Enat bere setemert men yehun

    • @tizutizu543
      @tizutizu543 Год назад

      በጣም ያሳዝናል እውነት ነው የመጨረሻው ዘመን እንደዚህ ያለ ነገር የምንሰማው በውጭ ማህበረሰብ ነበር በጣም ያሳዝናል በሀገራችን ይህን መስማት ምን ያህን ጊዜው እንዳስጠላ ይገልፃል እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የፍቅር አምላክ ፊትህን መልስልን።

    • @genet7274
      @genet7274 Год назад

      አረ ባክሽ ትክክል ናት

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Год назад

      @@genet7274 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ውድ

  • @ኤሚየባባሙሀመድ
    @ኤሚየባባሙሀመድ Год назад +174

    እናትና ልጅ ስቃረኑ እህት ተብዬዎች ማስማማት ነበረባቹ ልጆች ቢከፋፈሉ እናት አንድ ማድረግ አለባቸው አንድ ሁኑ

    • @hannanabdul7143
      @hannanabdul7143 Год назад

      batkekel mastrk setchl

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Год назад +3

      እሷ የሱስ መንፈስ ስለያዛት ነዉ እና መጥፎ ጎደኛ ነወ ከቤተሰብ ያወጣት

    • @konjit--21
      @konjit--21 Год назад +19

      አጠገባቸው ላሉት ልጆች ይሳሳሉ እናቶች
      ስደት ለወጣች ልጃቸው ገንዘቧን ነው ሚናፍቁት የደረሰበት....ያውቀዋል ደሞ እህትና ወንድም ምን ውለታ ያውቃል ሆዳሞች

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад

      @@konjit--21 እህት ደምሩኝ

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 Год назад +142

    እኛ አረብ ሀገር ያለን ሰወች ብዙ ፈተና አሳልፈን ነው ብሩን የምናመጣው የሚረዳን የለ አንድ ፈጣሪ ብቻ ስንጮህ አብደው መጡ እንባላለን እኛ አላበድንም ያሳብዳቺሁ እና ሲጀመር እናንተ ብር ነው የምፈልጉት 😭😭😭😭😭😭

    • @Wello.Amhara
      @Wello.Amhara Год назад

      😁😭😭😁😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад

      @@Wello.Amhara ቤተሰብ አርጊኝ

    • @umunani5371
      @umunani5371 Год назад

      አይባልም

    • @munaomar8577
      @munaomar8577 Год назад

      ሣህ ወላ😪😪😪😪😪😪😪😪😪

    • @ሔለንሔሉ
      @ሔለንሔሉ Год назад +4

      እናታ ካሉት ያስገረመኝ እኔ ከሳ ሁለት ሶስት ቡትቱ አይቻለሁ እህት ቀጠለች ምናምናን ለምዳ አለች በጣም ያሳዝናል እኛም አንማርብቻ እዉነቱን ፈጣሪ ያዉቃል

  • @wudebekelemare4115
    @wudebekelemare4115 Год назад +7

    እናት ብታጠፋም እናት እናት ነች እናት አትከሰስም እህቴ እግ/ር ልብ ይስጥሽ ልንገርሽ ለእናት የአምስት አመት ገንዘብ አይደለም ከእኔን እድሜ ግማሹን ፈጣሪ ለእናቴ ይጨምርላት ወጣት ነሽ እንደገና ተሰደሽ ስሪ እንደገና እናትሽን እርጃት እናቴ ሺ አመት ኑሪልኝ ክፉ አይንካሽ

  • @ነፂየገብርኤልልጅ
    @ነፂየገብርኤልልጅ Год назад +574

    ልጅቷ ላይ አድመውባታል ሲጀመር ቤት በተገዛበት አይሸጥም ይሄን የደረሰበት ያውቃል ሀረባገር ስንመጣ ብሩን ይወዱና እኛን ይረሱናል እናት ደሞ አታዳላ በጣም መጥፎ ነው 🥺እኔ ሳገባ ቤተሰቤ ሁሉ አድሞ ባሌን ጠምዶ 10 አመት ሰርቼ አግዤ ያሁሉ ተረስቶ መድሀኒያለም ሰው አረገኝ ወለድኩ ያኔ እየተጀነኑ መተው አዩኝ በጣም ከፋኝ እና ቤተሰብ አያድም በጣም መጥፎ ነው ፈጣሪ ይርዳት ብቻ

    • @ይፋት
      @ይፋት Год назад +24

      ትክክል ነሽ ስንሰደድ እኛን እረስተው ገንዘባችንን ይፈልጋሉ እንዴት ሆነሽ እንደምታገኝው እንኳን አይጠይቁሽም

    • @mesfinamdetsion3532
      @mesfinamdetsion3532 Год назад +3

      አታሽቋልጪ አሽቋላጭ

    • @ነፂየገብርኤልልጅ
      @ነፂየገብርኤልልጅ Год назад +43

      @@mesfinamdetsion3532 ዝም በል ልጋጋም ሌባ በልተሀል መሰለኝ አመዳም

    • @zamotube5162
      @zamotube5162 Год назад +2

      Ine giraa Ya gebagn lamin maretun ba dibiq mashex Asfalege Chigir Alebat motherwa

    • @ይፋት
      @ይፋት Год назад +2

      @@zamotube5162 ለመቀሸሽ እንዲመች ነዋ

  • @zehara605
    @zehara605 Год назад +25

    ሴትየዋ ሲያዋት ሀይለኛ ትመሰላለች እኛ ሰዴተኞችን የሚረዳን የለም ባጪሩ ተበዳይ ነን🔴🔴🔴🔴

    • @saraderba2899
      @saraderba2899 Год назад +1

      እናት ግድ ነው አይለኝ መሆን አለባት ለፍታ ነው ያሳደገቸት ምንም ቢሆን እናት ናት ክፋቷን አትወድም ምክንያቱም እናት ናት

    • @ሀዋራሠይድ
      @ሀዋራሠይድ Год назад

      @@saraderba2899 በትክክል ወላሂ አረባገር የተሠደደ ሁሉም ጥሩ። ወይም መጥፍ አለ

    • @ሀዋራሠይድ
      @ሀዋራሠይድ Год назад

      አላህ የት ለፍታ አሳድጋ። ብወሥደውስ

  • @shamsu6910
    @shamsu6910 Год назад +73

    ስለቤቱ ስትጠየቅ የመለሰችው ውሽት ነው እኔ የዛሬ አመት የገዛሁት ባዳ መሬት ነበር ግን አሁን በሚሊየን ቤት ነው የተገመተው ስለዚህ እናትዬው በዚህ ጋ ዋሽታለች

    • @ethiopiancoding3593
      @ethiopiancoding3593 Год назад +5

      እኔምኮ ግርም ብሎኛል እንዴ የልጅቷን ብር ይመልሱለት ለዚቺ ልጅ ህግ በደንብ ቢመራምር ጥሩ ነው ልጅቷ ዮነ ነገር ሰትሆን

    • @beletteayalew268
      @beletteayalew268 Год назад +6

      በትክክል እኔ እራሱ የዛሬ አመት 200.000 የገዛሁት ባዶ መሬት አሁን ላይ 800.000 ከዚህም በላይ አሲዦል ሰለዚህ ቤተሰቦቿ አድመውባታል ውሸት አለባቸው ዋጋ እኮ ከቀን ወደቀን እየጨመር ነው የሚሄደው እንግድች እግዚአብሔር ይሁናችሁ

    • @fevenketema3318
      @fevenketema3318 Год назад

      Lemesht lij kachakolch delala weym gezi birr marakesu ayekrm enatm fata benorat mesht techl nbr yenberatn birr lij ke agul guwadgna gar getma batechers zare enatuan le mewks adebabay balewtach nbr zare yajeb hulu nege yetfal keri enat becha nat hulem

    • @menbiekonegn1497
      @menbiekonegn1497 Год назад +1

      @@beletteayalew268 ማርያምን ልክ ነሽ አድመውባታል

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ Год назад +15

    የዚህ ቤተሰብ ሰላም ሁኖ ለማዬት እግዚአብሔር ያብቃን የሰላም አምላክ ሰላም ያድርጋችሁ

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Год назад +57

    ፍርዱን ለፈጣሪ ሰጠሁት ግን ልጅቱ ትክክል ነው ምትመስለኝ ምን ትላላቹህ ኮመንታተሮች👍

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Год назад +3

      ልጅቷ በሱስ ምክኒያት ችግር ውስጥ ሳትገባ አይቀርም።

    • @Hannah-tq3mn
      @Hannah-tq3mn Год назад +8

      ልጅትዋ ትክክል ናት እነሱ ብዙ ናቸው ተመካክረው መቱ እስዋ ግን ብቻዋን ናት

    • @blatob8799
      @blatob8799 Год назад +5

      ልጅቷ እውነት አላት እናት ባትከፋባትም እህት ወድሞቿ እናቲቱን ይጎተጉቷታል

    • @user-bz4wd4to6t
      @user-bz4wd4to6t Год назад +3

      ልጅቷ ትክክል ናት እነሱ ግን በአድማ አንድ ቃል ናቸው ሲጀመር አባቷ እናትዋ ሲለያዪ የቤተሰብ ህይወት የተመሰቃቀለው መዘዙ ለልጅ ይተርፋል።እንዴት ነው መሬት ዋጋ እየቀነሰ የሚሄደው።

    • @zebibaabate4026
      @zebibaabate4026 Год назад +4

      ልጅቱ ትክክል ናት እናቷም እህቶቿመ በውሸት እና በለቅሶ ለማሳመን ነው የሞከሩት እኔ የእናቷም የእህቶቿም ምንም አላሳመነኝም አረብ ሀገር ሂደው ስላላዩት እንደዚህ ሰውነታቸውን የተነከረ ባቄላ ይመስል አሳብጠው የእሷን ገንዘብ በልተው ፍትህ ያስፈልጋታል

  • @emumiftah2467
    @emumiftah2467 Год назад +143

    ሀግር ላይ በሚያውቁት ቋንቋ በለመዱት አየር ዝቅ ብሎ መስራትና በሰው ሀገር መስራት ትልቅ ልዩነት አለ እባካችሁ ወላጆች ለስደተኛ ልጆቻችሁ አዛኝ ሁኑ ።እናንተ ያለዘናችሁትን ማን ሊያዝንልን!!!

  • @ashrekatredi7132
    @ashrekatredi7132 Год назад +35

    ልጅትዋ በጣም ነው ምታሳዝነው አብረውባታል ተመካክረው የሚያወሩባት ነው ሚመስለው ልጅቷ ካልተበደለች የሚያስቡላት የሚያቀርቧት ቢሆን እዚህ ባልደረሰች

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Год назад +3

    15 ደቂቃ ላይ ሰማችኋት አዕምሮዋ ልክ ባይሆን ነዉ አለች።እኛ አረብ ሀገር ያለን ሰዎች ስንናገር የሚመለስልን መልስ አብደዋል ጨልለዋል ሆኗል ከገዛ ቤተሰብ ይህንን መስማት እንዴት ያማል

  • @ሱሱ-ባባ
    @ሱሱ-ባባ Год назад +112

    ልጅቱ በደለኛ ናት የኛ ነገር ማንም አይረዳን አኛ እንረዳሻለን መከዳትን ያወቀ

    • @እውነትበጊዜዋውብናት
      @እውነትበጊዜዋውብናት Год назад +3

      እረ ልጅቶ ገና መብሰል ይቀራታል
      አረባገር እናቃለን የብዙዎቻችንን ጸባይ ይቺ እናት እንደውም ተሸክማታለች ግፋን ትቀበላታለች

    • @mantegboshmybob1578
      @mantegboshmybob1578 Год назад +1

      @@እውነትበጊዜዋውብናት አላህ ይስጥሽ የእናት ሀቅ ይሄ ነው ውይ እኔማ በጣም ነው ያዘንኩት

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 Год назад

      @@እውነትበጊዜዋውብናት tkkl demo amta yeweledechihn enathn tzenetlaleh kea 2011 yet neberechi ahun 2015 lay yeteshetebet waga lkaydelem yemtlew mnalea Ena endesua enat bran trg arga yebelachi btnoregni behiwet mengstesemayat yawarsat enata endalkugni erro lay negni eshi bilugne enat bihonugni lena egni enat

    • @rabiyaabrar3349
      @rabiyaabrar3349 Год назад

      Lejetwa tebeday nat elalew blesh new

    • @alexpro5787
      @alexpro5787 Год назад

      @@እውነትበጊዜዋውብናት በልጅቷ የደረሰ ባንቺ ይድረስ። አሜን በይ

  • @ifif7131
    @ifif7131 Год назад +45

    ውድ የስደት እህቶቼ ከዚች ልጅ ህይወት ብዙ መማር አለብን ቤተሰብ ገንዘባችን ይፈልጋል እኛ የላክነውን ብር ስንጠይቅ አእምሯቸው ታውኳል ይሉናል በጣም ነው ያዘንኩት ልጅቱን አድመውባታል ምንም ይሁን ምን እናታችን አንጠላም ሁላችንም ነገር ግን እናትየዋ ምን አሉ ሁለት ቡትቶ ሲሉ ልቤ ተሰበረ

    • @zinetfker
      @zinetfker Год назад +1

      እኛ ነን የምንረዳት የስደትን ነገረ ያወቀ በዛ ላይ ብዙ አሳልፈናል 😥😥

  • @ፋፊነኝየልጄናፋቂ
    @ፋፊነኝየልጄናፋቂ Год назад +244

    እህቶቼ በስዴት ላይ ያለነዉ ከዚህ መማር አለብን ወላሂ እናት ልጇን ሁለት ቡትቱ ዴርሶኛል ስትል እንዴት አንጄቴ ቁርጥ እንዳለ ለካ ይሄዉ ነዉ ትርፋችን እኛበስዴት የምንኖር ልብ ግዙ

    • @meserethaile9599
      @meserethaile9599 Год назад +25

      ለሰዉ ልብስ አትስጡ አረብ የጣለዉን ነዉ ያመጣችልን የሚሉት በገንዘብ ቢትገዙ እንኳን አያሚኑም

    • @edenagabis5556
      @edenagabis5556 Год назад +9

      አወ ውዴ ደሞ ብታይ እማይረባ ኮተት ሰብስበሽ ይሉሻል ።በውነት ነው የምልሽ እርር ነው የምትይው

    • @amentube9168
      @amentube9168 Год назад +5

      እኔም ደረሳብኝል ግን በእናቴ አይደለም

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu Год назад +1

      😢😢😢😢😢😢😢Zemenu kebad new

    • @امالربيع-ي8ك
      @امالربيع-ي8ك Год назад +12

      አይ የቡቱቱውን ነገር አይወራም ። ከአረብ ሀገር የሚያመጡት ጨርቅና ገንዘብ አይበረክትም እያሉ ሲያጣጥሉብን እኮ አንጀታችን እንደቃጠለ ይኖራል እህህህህህህ

  • @hadaihhadiah9137
    @hadaihhadiah9137 Год назад +5

    እናትዬውም እንደ አነጋገሯ ታሣዝናለች 😢😢የልጅቷን የውጠስጥ ችግሯን የሚያውቅላት ሠው ያሥፈልጋታል 😢😢😢

  • @አንድኢትዮጵያ-ገ5ጰ
    @አንድኢትዮጵያ-ገ5ጰ Год назад +46

    እናትና እህቶች ተብዬዎቹ ልቦና ይስጣችሁ

    • @berhanezelelew3365
      @berhanezelelew3365 Год назад

      ምን አደረጉ

    • @sofizerfe4206
      @sofizerfe4206 Год назад

      ገና ለገና አረብ ሀገር ሰርተናል ተብሎ ቤተሰብ መበጥበጥ ነዉር ነዉ ሲጀምር ከቤተሰብ ምንም ጥፋት አይታየኝም

  • @mantegboshmybob1578
    @mantegboshmybob1578 Год назад +23

    እኔ በማንም መፍረድ አልፈልግም ምክንያቱም ሀቅ ያለው ማን ጋር እንደሆነ አንድ አላህ ብቻ ነው የሚያውቀው እናት እናት ነች እምዬ በኖረችልኝ እና እድሜዬን ሙሉ ተሰድጄ በኖረችልኝ ነበር ግን አላህ አልፈቀደውም ብዙ ነገር ሆኖ ነው ያሳደገችኝ በማረፊያዋ ሰአት ሞተችብኝ 😭😭😭😭 እማ በውስጤ አለች
    እናም እናት ያላቹ አደራ መጀመሪያ ለእናታቹ የሚያስደስታትን ነገር አድርጉላት ምክንያቱም የምዬን ውለታ ብንከፍለውም የማያልቅ ብዙ እዳ አለብን አደራ የወላጆቻችን ሀቅ እንጠብቅ
    ለነሱም አላህ ሰላሙን የውርድላቸው
    ምን አልባት እሷም በሰው አገር ስትኖር ብዙ መከራ ደርሶባት ይሆናል ስደትን የቀመሰው ነው የሚያውቀው እናት ስታለቅስ ማየት አቤት እንዴት ያማል 😭😭😭😭

    • @zenashzeleke9765
      @zenashzeleke9765 Год назад +1

      እሷም ለእናቷ ማድረጓ አልከፍትም ነበር ሲመስለኝ እናት ልጅቷ የለፍችበትን ለሌሎች ልጆቿ ተጠቅማበታለች ልጅቷ ባላሰቡት ሰአት ድንገት ነው የመጣችባቸው

  • @nanilove8410
    @nanilove8410 Год назад +37

    በእርግጠኝነት ልጅቱ እዉነት አላት

    • @temutemucar1203
      @temutemucar1203 Год назад +3

      እኔ ግን ማዘር ውሸት አላቸው ምክንያቱም አራት መቶ ሽ አይሸጥም ቦታው

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Год назад

      እኮ

  • @semudari5693
    @semudari5693 Год назад +26

    ይህችን ልጅ ተባብረን ልንረዳት ይገባል ።

    • @MedhanitAyalew-f7l
      @MedhanitAyalew-f7l 3 месяца назад

      ምንድነው የምትረዳዉ ሀሺሽ እየተጠቀመች እናቷን አሰቃየች ደሞ ኖሮኝ ለእናቴ ምንስ ባደርግላት ለእምዬ የእራሷ ችግር ነው ክፉ መንፈስ ነው ትፀልይ ትጠመቅ

  • @yonasnahom7695
    @yonasnahom7695 Год назад +30

    ይገርማል ሰው እዴት በልጇ እና በእህት ይጨከናል በጣም ይከብዳል ጥሩ ቤተሰብ ብትሆኖት እደዚህም አትል ነበር ይገርማል የኔ እህት ፈጣሪ ይርዳሽ

    • @babydoll3635
      @babydoll3635 Год назад +1

      ዳቃላዋን እንኳን ተቀብለው አሣድገዋል ጥሩ እናት ስለሖኑማ

    • @neju748
      @neju748 Год назад

      @@babydoll3635 no

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg275 Год назад +191

    አሳፍሪ ናችሁ ቤተሰቦቿ ከደዝህ አይነት አውሬ ቤተሰብ እግዛቤር ይጠብቀን ማነን ያምናን ሰው 😭😭😭😭

    • @adg9112
      @adg9112 Год назад +3

      አይባልም

    • @abinaturaltube
      @abinaturaltube Год назад +1

      ከባድ ነው በቤተሰብ ከመከዳት ፈጣሪ ይሰውር

    • @rigvhfg275
      @rigvhfg275 Год назад +2

      @@adg9112 እረ እመሙን የሚያውቀው ነው የሚረዳሽ እህቴ 😭😭😭😭

    • @Eeeeeeeee-c8t
      @Eeeeeeeee-c8t Год назад +1

      አብኪውች በጣም አሁን ወላድ እድህ ይባላል ውይይይ የስራችሄን ይስጣችሁ ፈጣሬ

    • @yonasg9246
      @yonasg9246 Год назад

      JEBOH NAHEW

  • @foxcee3754
    @foxcee3754 Год назад +9

    ልጅቷ የሚያስፈልጋት የቤተስብ ፍቅር ነው።የምትሳደበውም የምታደርገው ነገር ሁላ ከልብ አይደለም እቅፍ አድርጋችሁ እንወድሻለን አይዞሽ ብትሏት ብታስጠጓትብየተሻለ ነው

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 Год назад +6

    በጣም ይገርማል እናት እንደዚህ ስትናገር በወድሜ ብዙ ገንዘብ ብከዳ እናቴ እህል ሺጣ ነው ለኔ ሳሙና ሎሺን ስትገዛ የነበርው እሷ ሳትበላ ያማርኝን ገዝታ እንደህፃን አባባብላኝ ተከባክባኝ ሰው የሆኩት ልጅቶ ተጎድታለች እግዚአብሔር ይፍርድላት😭

  • @berekayoutube3513
    @berekayoutube3513 Год назад +15

    ልጅቷ እውነት አላት። ታላቅ እህቷ እውነቱን ለመናገር ፈርታለች እንጂ በጣም አዝናለ፣ ትልቂቱ ደግሞ ክፋቷ ፊቷ ላይ ይነበባል አድመውባታል አይገልፀውም አይ የስደተኞች ህይወት 😭😭

  • @nanu144
    @nanu144 Год назад +46

    በስደት ላይ ያላችሁ እህቶቸ እራሳችሁን ጠብቁ ሁሉም ለጥቅም ነው የሚፈልገን

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 Год назад +251

    ቤተሰብ ሲያድም በጣም ከባድ ነው ይኼንን ደግሞ የደረሰበት ነው የሚያውቅ ቤተሰቡ ለሁለት እንደተከፈለ በደንብ ያስታውቃል ስለዚህ እናትና እህቶቿ ወንድሟ ቆም ብለው ቢያስቡ ጥሩ ነው። ልጅቷ ሀቅ አላት የፈለገ ቢሆን ቤት ከአመታት ቦኃላ በተገዛበት አይሸጥም ባያድሙባት ኖሮ የፈለገ ቢሆን እንዲህ አንድ አይነት ቃል አያወሩም ነበር ታላላቆችና እናት ወደ ቀልባችሁ ተመለሱ

    • @0276Jerry
      @0276Jerry Год назад +7

      ትክክል

    • @raeecell6431
      @raeecell6431 Год назад +17

      አዎ እናት በአንድ በኩል ባያዘነብሉ ልጆች መስማማት ይችሉ ነበር

    • @hayterolla2910
      @hayterolla2910 Год назад +7

      ሣህ ወላ ከነሡ የተደበቀነገር አለ ሃርብ ሃገርሂዳ የመጣችውባህሪ እያሉ ሥምሠጧት

    • @sarasisay7472
      @sarasisay7472 Год назад +3

      በጣም ደርሶብኛል 😢😢

    • @Ethiopiamusic2016
      @Ethiopiamusic2016 Год назад +8

      በትክክል ልጁቱበጣም ታሳዝናለች አላህ ይድረስላት ብቻ

  • @fireyotasgidom3169
    @fireyotasgidom3169 Год назад +21

    መጨረሻው ዘመን እንደ ደረሰ ማረጋገጫ ነው እናት እና ልጅ እንደ ዚህ መሆን ይገረማን 💔💔💔😥😥

    • @sewihebite
      @sewihebite Год назад

      እኔ ማቅት ጓደኛዬ አለች እናቷ የካደችት ሙሉ ቤተሰቦ በሰዋ የፈረደባት 😢😢😢

    • @HaeshaNasero
      @HaeshaNasero 9 месяцев назад

      ​@@sewihebite😢😢😢😢😢

  • @Afiyatube
    @Afiyatube Год назад +21

    ጋዜጠኛዉ አላህ ይጠብቅህ👍 ልጅቱ እዉነትን የያዘች ይመስለኛል በቅርብ ወገን መከዳት ከባድ ነዉ አይዞሽ ስደተኛዋ እህታችን አንች እራስሽን ጠብቂ እና ጠንካራ ሁነሽ ተቀመጭ ጊዜ ነዉጅ የአላህን ዉሳኔ ጠብቂ ሁሉም የእጁን ያገኛል አላህ ይጠብቅሽ እንወድሻለን❤

  • @እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ

    ውይ ቤተሰብ በጣም አስቸጋሪ ነው አይ የአረብ አገር ሴት ማን ይሆን የሚረዳሽ እግዚአብሔር ይርዳን ብቻ 😭😭😭😭😭

  • @mariamaria8168
    @mariamaria8168 Год назад +29

    ይህ ቤተሰብ ልጅቷን እንደጉዷት ከንግግራቸው ያስታውቃል . የሚያሳዝነው የኛ እናቶች በጊዜ ከስድስት እስከ አስራ ሁለት ወልደው ከልጅ ልጅ ያበላልጣሉ . በስደት ያሉ እህቶቻችን ግን እናቴን አባቴን ወንድሞቼን እህቶቼን ዘመዶቼን ሳላሳልፉላቸው እያለች በሰው ሀገር እድሜዋን ጨርሳ እንኳን ከልጅ ልጅ የምትመርጠው ይቅርና ለስሞ መጠርያ አንድ ልጅ የመውለድ እንኳን ቻንስ አይኖራትም መጨረሻው የቀየረቻቸው ቤተሰቦቿ ቅንጆ ቆንጆ ስም ያወጦላታል ተበላሽታ መጣች , ባለበሰችበት ቦቱቱ ሰብሳቢ , የደከመችበን ገንዘብ ስትጠይቅ ሶሰኛ , በእንደነዚ አይነት ቤተሰቦች ምክንያት ፀበል የገባ , አብዶ ሆስፒታል የገባ , በንዴት እራሶን ያጠፋ , ቤት ይቁጠረው ብቻ በስደት ያላቹ እህቶች እራሳቹን አስከብሮ መጀመሪያ እራስ መቻል ቀላል አይደለምና መጀመሪያ መውደቂያ አዘጋጆ ከዚያ ሁሉም ይደርሳል .

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 Год назад +3

      የዚች ቤተሰብ ጥሩ ናቸው እኔ እንደተረዳሁት ግን ልጅቷ ናት ጥፋተኛ። ለአጠቃላይ ግንዛቤ ለነገሩ አንድ ሰው ስደት ሲወጣ እዳ ካለበት እዳውን ከፍሎ ከዛ እራሱን ለመቻል ብቻ ነው መስራት ያለበት እራሱን በደንብ ሲችል ነው ሌላውን ማስተዳደር መርዳት የሚችለው። ቤተሰብኮ ድሮም እሷ ሳትሄድ ቆሎ በልቶ ከነበር የሚያድረው እሷም ከሄደች በዋላ ቆሎ በልቶ ይደር ዋናው ጤንነት ነው። አልረዳሽም ተብላ ቢጠሏት ዝም ሎ እራስን መቻል ላይ መፍጨርጨር። እራስን በደንብ ሲችሉ ሲደላደሉ ቤተሰብ ቆሎ እየበላ ከነበር አስሩን አመት የቆየው ከቆሎ ወደ ዳቦ ማሻገር ትችላለች እራሷን በአስር አመት ታግላ አሸንፋ የራሷን ነገር ስለያዘች። ወይም ቤተሰብ እራሱ አረብ አገር እንደሄደው እንደሚፈጋው ባለበት ፈግቶ መስራት ይለምዳል ምንም ካልተላከላቸው። ሰውን መርዳት እራስን አደላድሎ ነው ያለበለዚያ እራስን ሳያቆሙ ሰውን መርዳት ማለት የተረዱትን ዘላለም እየወቀሱ እየረገሙ መኖር ማለት ነው ለሷ፣ለሱ ብዬ ይኸው እድሜዬ አለፈ እጄ ባዶነው እያሉ ፀፀትና ወቃሽ ከመሆን የተለፋበትን ነገር እራስን ማሳደግ መጀመሪያ ከዛ በዋላ ነው ሲተርፍ ለተቸገረ የሚሰጠው። ተቸገርኩ ያለው ሰው ካልታመመ በስተቀር በቀን አንዴ ከበላ ይኖራል። የተሻለ በልቼ ልኑር ካለ ደሞ ስራ እየፈጉ እየሰሩ መኖር ነው አንን እንጀራ በልቶ ማደር አያቅታቸውም። ስለዚ ውጪ ያላቹ ሰዎች ለራሳቹ የሆነነገር ሳታዘጋጁ ገንዘብ ለቤተሰብም ቢሆን አይበተንም።

    • @محمدنور-ص4ه
      @محمدنور-ص4ه Год назад

      እኔም በእናቴ አልቅሻለሁ

  • @helayetata5637
    @helayetata5637 Год назад +1

    አመዛዝኖ ሚፈርድ አንድ ፈጣሪ ነዉ ሳናዉቅ አንፍረድ እኔም ስደተኛ ነኝ ይሄን ቁስል አዉቀዋለሁ በማናዉቀዉ ፍርድ መስጠት ግን ይከብዳል ሁሉን ለሚያዉቅ አምላክ ለሱ እንተወዉ !!አንተ እድሜ ይስጥህ ከቻልክ አስማማቸዉ!

  • @thebesistersever
    @thebesistersever Год назад +78

    እረ አገር ቤት ቤተሠቦች እባካቹ ክፉ አትሁኑ የገዛ ወንድሜ 17 አመት የላኩትን ገንዘብ ቤት ክዶ ባለ ሁለት ቤት ሆኖ ይኖራል እኔ አሁንም ስደት እየኖርኩ ነው አለም ለክፉ ናት የስራቸውን ያግኝት

    • @baraka267
      @baraka267 Год назад +7

      የኔ እናት አይዞሽ ምን ብየ ላፅናናሽ አየ የአንዳንድ ቤተስብ ክፋት ጥግ የለውም

    • @thebesistersever
      @thebesistersever Год назад

      @@baraka267 አረ ተይኝ የናት ልጅ ለዛውም ያሰተማርሽው ያሳደግሽው እረ ሰድብም አለው 😢😢😢ለእግዚአብሔር ሠቶ ዝም ነው ገንዘቡ ብቻ ሳይሆን ዘላለም ቁስል ነው የሚሆንብሽ የገዛ ስጋሽ ሲጎዳሽ

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 Год назад +4

      ይከብዳል እህቴ እግዚአብሔር የልፋትሽንዋጋ ቆጥሮ የተሻለነገር ይሥጥሽ 😢😢😢🙏

    • @jakrrbr7271
      @jakrrbr7271 Год назад

      እግዚአብሔር ቀን አለሁ ለጊዜው ነው የተደሰትን የሚመስላቸው አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ አለሽ

    • @ኢትዮጲያአገሬ
      @ኢትዮጲያአገሬ Год назад

      Yagatemal enat

  • @ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ

    የኔ ስደተኛ የኔ እህት አይዞሽ😢 የልብሽን እናቃለን እኛ ስደተኞች የሚረዳን የለም አላህ ይጠብቀን እናት እናት እዳለች ሆኖ እህቶቾ ግን ማስታረቅ ነበረባቹ ሁለተኛ ተሰማምተውባታል እስርቤት ያሳለፈቺው እሷ ታቃለች አላህ ሰላሙን ያምጣልን

  • @yoditworku8930
    @yoditworku8930 Год назад +13

    የኛ ናት ልዩ ናት የምንለው በምክንያት ነው ለሷ የምንልከውን ሳይቀር ነው ልጆቼ በሰው ሀገር እየተንከራተቱ ብላ የምታስቀምጥልን እማ ነብስሽን ይማርልን እናቴ ሂወት 😭😭😭

  • @samuelalemu1400
    @samuelalemu1400 Год назад +16

    ልጆች እህታችሁ ብዙ ተጎድታለች እንደምንም ፍቅር ብትሰጧት ይሻላል
    አሁን በንግግራችሁ እናንተ እንዳደማችሁ
    በግልፅ ያስታውቃል በኋላ ፀፀት ላይ እንዳትወድቁ።

    • @um_Ahmed.
      @um_Ahmed. Год назад +3

      ልክ ብለሻል እናት አሳድማለች

  • @tsegaatebeha2161
    @tsegaatebeha2161 Год назад +132

    I think the daughter is telling the truth. My heart goes out to her. May God take her pain away and bless her heart. I understand and feel what she is going through. Money is one thing, but the most important thing is losing motherly love and trust. These things stay with you forever and it hurts! May God help you sister and stay strong 🙏🙏💕💐

    • @encouephrem5799
      @encouephrem5799 Год назад +7

      Betrayal especially by your own family is the most painful. You not only lose your family but you lose TRUST in everyone 😢. Going through the same pain myself.

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 Год назад +1

      ☑️

    • @arditube5698
      @arditube5698 Год назад +2

      That's what im thinking too

    • @tigtig8146
      @tigtig8146 Год назад +3

      የሰማህው በአማርኛ የው ያገርህን ፌደል ማክበር ጥሩ በእንግሊዝ አልሰማህም

    • @arditube5698
      @arditube5698 Год назад +9

      @@tigtig8146 በጣም ብዙ ልጆች እዚህ ያደጉ አማረኛ ቢሰሙም ለመፃፍ ይቸገራሉ እሱም ባይሆን በፈለገው ቆንቋ አስተያየት የመስጠት 100%መብት አለው ምክኒያቱም ከአንድ በላይ ቆንቋ የመናገር የመስማት የመፃፍ ችሎታ ስላለው👌

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 Год назад +42

    ሲጀመር አንቺ ትክክለኛ እናት ብትሆኒ ልጅሺ ባለለቀሰች ልጅሺ ከቤት ባልወጣይ አንዳዱ ቤተሰብ በጣም ከባድ ናቹሁ

    • @tigestseme3176
      @tigestseme3176 Год назад

      እጅግ በጣም በተለይ ታላቅ እህታ በጣም ታናድዳለች የእህታ ስቃይ ለሳ ያርገው

    • @mesfinamdetsion3532
      @mesfinamdetsion3532 Год назад +1

      ማታቂውን አትቀባጥሪ አሽቋላጭ

  • @sdetegnawar8292
    @sdetegnawar8292 Год назад +8

    በጣም ታሳዝናላችሁ ከ2 ወር በፊት 430,000 የገዛሁት ቦታ አሁን 700,000 ነው ያወጣልኝ እንኳን አመታት አስቆጥሮ አሳፋሪ ናችሁ
    አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቦች አላህ ረጅም እድሜ ያኑርልኝ

  • @tizuethiopia1710
    @tizuethiopia1710 Год назад +30

    ይገርማል አንዳንድ ቤተሰብ ብቻ ልቦና ይስጠን 😢😢

  • @ወለየዋ-ረ3ቨ
    @ወለየዋ-ረ3ቨ Год назад +8

    ደሞ የእህቶቿ አድማነት ሲያናድድ ተባበሩባት ሚስኪን አላህ ይርዳሽ ስደተኛዋ እህታችን

  • @zebibajemal115
    @zebibajemal115 Год назад +72

    አረብ ሀገር ሄደን የመጣን ምስኪኖች ሁሌም ተመስግነን አናቅም በትዳራችንም በቤተሰባችንም እንደተካድን ነው ሁልጌዜ በተለይ አረብ ሀገርን ሄደው ያልቀመሱት እህት ወንድሞች እንደ እብድ የሚያዩን ነገርና የሚተባበሩብን ነገርስ ብን ብለን እድኔድ ነው የሚያደርገው ሁላችንም ተረድተንሻል እህቴ አብሽሪ እሱ ጥሎ አይጥለንም!!

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Год назад +7

      ለምን መሰለሽ በአይምሯችሁ ቤተሰብ መርዳት የሚለውን ብቻ ይዛችሁ ስለምትሄዱ ነው። መስራት መስራት የራሳችሁን ህይወት በቅንፍ ውስጥ አድርጋችሁ ነው የምትሄዱት ሌላ አገር ደግሞ ለመስራት ፈቃድ ማግኘት ይጠይቃል ቋንቋ ማወቅ ከፍ ለማለት መማር ሲባል ገንዘብ ከራስ ሲተርፍ ካልሆነ መላክ አይቻልም የግድ ኑሮው ቅድሚያ ለራስ የሚለውን ያስተምራል።

    • @fkr834
      @fkr834 Год назад +2

      Tikikil😭

    • @blatob8799
      @blatob8799 Год назад +4

      በጣም ሰተን እማንመሰገን

    • @ruqiyaahmed1282
      @ruqiyaahmed1282 Год назад +1

      ልጅቷ ሱሰኛ ናት። ሱስ ደሞ መጥፎ ነገር ነው

    • @ekarmenderrssi4290
      @ekarmenderrssi4290 Год назад

      እውነት ነው

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Год назад +5

    ሀቅ የሚያውቅ አላህ ብቻ ነው የነውር ነውር እናትን መካት ነው ከነውርም ነውር እናትን ሜዳላይ ማስጣት ነው የእናትን ክብር ያላወቀ ሰው ለመሆኑ ጥርጣሪ አለኝ

  • @snesha3444
    @snesha3444 Год назад +26

    እውነቱ ማን ጋር እንዳለ እግዚአብሔር ያውቃል ልጅታ በጣም ተጎድታለች ግን ምን ያክል ስደተኛ ለቤተሰብ ብለን የምንልከው እቃ ምን ያክል ተጨነንቀን እንደምናደረገው ነገረ እነሱ ጋር ብትቱ ነው

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 Год назад +141

    ባዶ ሰትቀሪ አለም ሰትዞርብሸ ሁሉም ነዉ ጥፋተኛ የሚያርገዉ አማማ ቤቱን መግዛቶት መልካም ሲሆን መሸጦት ያሰከፋል ግን መቼም የአርብ አገር አህቶች ባያብዱም አብዶች ናቸዉ እግዚያብሔር የአርብን በር ዘግቶ በአገራችን ይባርከን 😩🙏

  • @abayabay690
    @abayabay690 Год назад +123

    እማማዬ ይቅር በሏት : እርሶ ለልጆችዎት የሰሩትን ይህን መልካም ስራ ብዙ እናቶች አያደርጉትም :: የመልካም እናት ምሳሌ ኖት:: እረጅም እድሜ ይስጦት :: 💕💕

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 Год назад +18

      ልጁቱ እውነት አላት

    • @yw4039
      @yw4039 Год назад

      @@selamsamueltube5490 minu new ewunet?

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Год назад +3

      Esan lefitew asadigew lijan lefitew asadigew yihulu aygebam enat ket tigegnalech.

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 Год назад +13

      ተክዳለች አንቺ ምን አለብሽ ስደት የሚቀው ያውቀዋል

    • @mitu8128
      @mitu8128 Год назад +1

      enatua asazenugn

  • @abezashtedla6183
    @abezashtedla6183 Год назад +1

    ነገሩ እውነት ቢሆን እንኳን የእናትዋን ገበና ሚዲያ ላይ ማውጣትና እንደዚህ ማንቋሸሽ አግባብ አይደለም። ቤቱ የተገዛበትን ገንዘብ ትታ የጨመረውን ወይም ትርፉን ነው የፈለገችው ይሄ ደግሞ ስግብግብነት ነው። ጥቁር በነጭ (84) የለበሰችው ልጅ ሕይወትሽ ይባረክ፤ ብቻዋን ለፍታ ያለአባት እርዳታ ላሳደገቻት እናትዋ ያላት አክብሮት በጣም ደስ ይላል(እናቴን ሙዚየም ውስጥ ባስቀምጣት ደስ ይለኛል አለች)።

  • @bettytess3576
    @bettytess3576 Год назад +15

    ቤተሰብ ሲያገል በጣም ያማል እንዴት ሁሉም አንድ አይነት ነገር ያወራል ከእሱዋ ውጭ ?ሁሉም ሰው የራሱ understanding level አለው ለማንኛውም ፍርድ የእግዚአብሔር ነው ልቦና ይስጣችሁ ::

  • @seadaapp3133
    @seadaapp3133 Год назад +44

    አትፍረዱባት ስደት ብዙ ቁስል አለው😥😥😥😥😥

    • @ethioselam2046
      @ethioselam2046 Год назад +3

      የተሰደደ ብቻ ነው የሚያቀው

  • @kebabush2119
    @kebabush2119 Год назад +18

    እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ እናትም እናት ናት ነገር ግን ልጅቱ እውነት አላት ከእጂ ስናጣ ቤተሰብ ይጠሉናል እሄ የታወቀ ሃቅ ነው ስደትን የቀመሰ ያውቃል

  • @mazasendek8787
    @mazasendek8787 Год назад +2

    ልጅቷ እውነት አላት የደረሰበት ያውቀዋል እግዝያብሄር ይርዳሽ እህቴ

  • @soniyatesfaye7241
    @soniyatesfaye7241 Год назад +294

    ብዙ ጩካኝ በምድር ላይ አለ
    እናት ከጨከንች ግን ጭካኔዋን ከምንም ከማንም ጋር አይወዳደርም
    ይሄን የቀመሰ ብቻ ነው የሚያውቀው

    • @saraderba2899
      @saraderba2899 Год назад +4

      ለመፍረድ ይከብዳል ፈራጅ አንሁን

    • @sablewangl5067
      @sablewangl5067 Год назад +2

      ትክክል

    • @በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ
      @በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ Год назад +2

      እነትን መነገር አደባባይ ማውጣት በጣም ከባድነው ምክንያት የወነችው እነትነት ለዚህ በቅታ ልጅቱ ለማውራት የቻለችው የነት ሁሌታ በዚህ አይመለስም

    • @hayatbesher7221
      @hayatbesher7221 Год назад +2

      Betam yederesebet bicha new miredaw

    • @አስቴርቆንጆ-ቀ3ጨ
      @አስቴርቆንጆ-ቀ3ጨ Год назад +6

      በጣም እኔም ደርሶብኛል እንደውም የልጅቱ እናት ጥሩ ነች እናቴ እንደውም አላውቅም ነው ያለቺኝ ስጋና ደሙን ተቀብላለች

  • @ethio1283
    @ethio1283 Год назад +22

    ሁላቹህም አንድ ሆናቹሁ አታላቹዃታል ተመካክራቹህ ነዉ መልሥ የሠጣቹሁት ሱሷን ታሥተካክል ለማለት መጀመሪያ ፍቅር ስጧት ሀቋንም መልሡላት ካለነገር መችም እንዲህ አትሆንም ይቅር ይበላቹሁ እናት ሁሌም ቻይና ለልጇ ሟች ናት እርሥዎም ማሥተዋሉን ይሥጥዎትና ሠላሙን ያዉርዱ

  • @holistictube3367
    @holistictube3367 Год назад +53

    ጣት ገማ ተብሎ ተቆርጦ አይጣልም እግዚአብሔር እርቅና ሰላሙን ያውርድላችሁ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Год назад +3

    ክብር ለውድ እናት

  • @zeenbzeenb3906
    @zeenbzeenb3906 Год назад +55

    እናት እኮ የልጆቻ ገበና ሸፋኝ ናት ፊቲሽ እራሱ የናትነት ስሜት አላየሁብሽም የኔ እናት የልጆቻ ብላ ሂወትዋ ትሰጣለች

    • @በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ
      @በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ Год назад

      ተይ ለነት እዲህ አይባልምሺ እህት

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 Год назад +3

      እናቿ አትመሥለኝም 😭😭😭😭😭😭😭

    • @Martaethio363
      @Martaethio363 Год назад

      ኸረ ዝም ብላቹ አትፍረዱ እናት እኮ ናት ልጅቷ ናት ጥፋተኛ

    • @babydoll3635
      @babydoll3635 Год назад

      ዘልዛላ ምን ታርጋት እናቶ

    • @gijjetigol1157
      @gijjetigol1157 Год назад +1

      ምንታርጋት ? ለምን ታባብሳላችሁ ሴጣኖች ከዚህ በላይ ምን ታርግ እናቷ

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 Год назад +48

    ልጅቷ ትክክልናት በዚህ ሰአት እንዴት በገዛችሁበት ትሸጡታላቹ ሁለተኛ ነገር እቺ ልጅ እንደሌሎቹ መውለድ ማቀፍ ትዳር መመሥረት ኑሮዋን መኖር ትችል ነበር ግን እናት ደሞ ልጅን ከልጅ ስታበላልጥ ጥሩ አደለም እሷም እንደሌሎቹ ልጅ ናት ግን ይገርማል በየቤቱ ጉድ አለ እኛ ስደተኞችን አላህ ይርዳን እሱ መጠጊያ ይሁነን

    • @milanrafael4524
      @milanrafael4524 Год назад +1

      እናትየው ያሉትን ተረድተሻል እንዳትሞትብኝ በተገኘው ነው የሸጥኩት አሉሽኮ አትርፈሽ ለመሸጥ ጊዜ ይፈልጋል እሳቸው ትርፉን ሳይሆን የልጃቸውን ህይወት ማትረፍ ላይ ነው ያተኮሩት ሌላው የላከችው 400,000 የሰጧት 400'000 ምንድነው የወሰዱባት የደላላ አለኮ አንዳንድ ወጪ አለኮ እናቱ እሱንስ ለምን አናስብም በዚ ልክ እናትን መክሰስ ይደብራል ላልተካደ ብር ልቦና ይስጠን የናት ከሳሾችና ኮመንታተሮች😒

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ Год назад +3

      @@milanrafael4524 እንኳን አዲስ አበባ አጣዬም ባዶ ቦታ ሚልየን ገብቷል ለምን ደበቀች እናትየዋ ቦታዉን እንዳታይ ከለከለች ከገዛችስ ያለልጅቷ ፍቃድ ለምን ይሽጣል እኔ እናቴ አደለም ለመሸጥ የሆነ ነገር ልትስራ ስትል እኳን ታስመርጠናለች

    • @milanrafael4524
      @milanrafael4524 Год назад +1

      @@ግእዝቲዮብ በደንብ ስሚው የተረዳሽ አልመሰለኝም እናት ለልጂቱ ቦታውን አሳይተዋትታል ልጂቱ ቦታው ላይ ያለውን ቤት አልወደደችውም ሌላው እናትየው ሁለት ሲኖ የተደፋ ድንጋይ አለ እና ልጅቱ የድንጋይ ክምር ነው የገዛሽው ብላ ሰደበችኝ አሉሽኮ ሌላው ያልገባሽ ቦታው በችኮላ ነው የተሸጠው በልጃቸው ሁኔታ ደንግጠዉ በገባኝ ልክ ግን አይከብድም እናትን መክሰስ ባደባባይ እናትየውስ እንዴት ሆነው ነው ያሳደጓቸው ያውም ያለ አባት ....እናት እናት ናት ሁሌ አትፍረድ ይፈረዳል ነው

    • @emuzab4781
      @emuzab4781 Год назад

      @@milanrafael4524 የኔ ቆንጆ ባወጣው ያውጣ ቢባልም ደላላ ነው ሚሸጠው በትንሹ ሚሊየን ቤት

    • @ekarmenderrssi4290
      @ekarmenderrssi4290 Год назад +1

      @@milanrafael4524 እህቴ በደንብ አዳምጫቸዋለሁ እናት እናት ናት በዚህ አምናለሁ እናት የልጃቸው ሁኔታ ቢያሣሥባቸው እራሷን አማክረው ይሸጡት ነበር ይነግሯትም ነበር ሲቀጥል ቤት ከሶስተኛ ወገን አይገዛም እንዴት አምነው ከሶስተኛ ሠው በሰው ስም ይገዛሉ ቢክዳቸውስ የዛኔስ ምን ይሉ ይሆን እህት ባንገዛም ብዙ ነገር እናቃለን ግን ባጠቃላይ ስደት ሄደን ስንመለስ ሁሌ የሚጎል ነገር አለ እሱን ለመሙላት ተመልሰን ስደት እድሜችን ሁሉ በስደት ቢያልቅ ከ100/10ቢሆን ነው መልካም ቤተሰብ የሚኖር ህመሙን ደሞ የደረሰበት ብቻ ነው እሚያቀው

  • @gibtsawityohannes3459
    @gibtsawityohannes3459 Год назад +110

    ልጅቷን አምኛታለው አረብ ሀገር ብቻ ሳይሆን ሌላም ሀገር ያላቹ ራሳችሁንም ገንዘባችሁንም ጠብቁ

    • @mulugetatsedal609
      @mulugetatsedal609 Год назад +1

      እራስሽን ጠብቂ(ቅ)ገንዘብ ወረቀት ነው እናትነት ድንቅ ነው ሰው እንዴት በአደባባይ እናቱን ያስንቃል

    • @ktube8920
      @ktube8920 Год назад

      ​@@mulugetatsedal609 ተበድላ ነው

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 Год назад

      @@mulugetatsedal609 አይደልልል ሌላስ በቤት ተበድላ ነው ስደት የመረጠቹ በዚች ጨካኝ ሴትዮ ሲቀጥል ብሯን በላቻት ልጄ አይደለችም አለች ታዳ ልጅቷ ምን ታድርግ

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ

    ጎበዝ እናት ናቸው ማዘር ስንት ሰው አለ መሰላችሁ ቤቱን ቀምተው የሚያባርሩ አባት ጋር አሳድገው እንኳን ብቻቸውን አሳድገው

  • @tizuethiopia1710
    @tizuethiopia1710 Год назад +44

    4 ቡቱቶ አላሉም ይቅር ይበሎት ያሳዝናል የኛ ልፋት 💔💔

    • @abebamedia2366
      @abebamedia2366 Год назад +2

      Buteto yasazenal hulacinm ga teksetale

    • @tigitigi5517
      @tigitigi5517 Год назад

      በጣም እኔም ገርሞኛል

    • @yetina7144
      @yetina7144 Год назад +1

      4 ቱታ ያሉ መስሎኝ ነበር 🤔

    • @rozateklay8818
      @rozateklay8818 Год назад

      Setywa betam weshetamna gefegna nat mnm ye enat anjet yelatem

    • @nejat3779
      @nejat3779 Год назад +2

      እኔ በጣም የተናድድኩት

  • @samerahamsho6762
    @samerahamsho6762 Год назад +63

    የሚገርም እኮነው የቤተሰብ ፀብ በሚዲያ አያሳፍርም የደረስንበት ዘመን የሚገርም ነው

  • @sbbacraft
    @sbbacraft Год назад +50

    ልጅቷ ሀቅ አላት !! ለምን ሰይነግሩዋት ይሻጠሉ ።

    • @abcabc7430
      @abcabc7430 Год назад +4

      በጣም ሲቀጥል እደት በዛው ዋጋ ይሸጣል ትንሽእኩዋ ሳይጨምር ዋሽተዋታል

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Год назад +2

      Enat lijan birr sayhon rasanim sheta mebilat yifekedal

    • @Sarasara-tf7rs
      @Sarasara-tf7rs Год назад +1

      ምን ሆና ሰርታ እንዳገኘችው እራሷ ታቀዋለች እኔ በጣም ነው ያሳዘነችኝ እግዚአብሔር ይርዳት

    • @hanalemma8465
      @hanalemma8465 Год назад +2

      ብሬን አምጡ ስተል ምን ያርጉ

    • @abcabc7430
      @abcabc7430 Год назад +1

      @@hanalemma8465 ብትልስ እብራቸውሁና ስትእደሸጡ አይኑያየ መሆን ነበረበተት

  • @sirrur8493
    @sirrur8493 Год назад +2

    አይዞት ማዘር እናት ብዙ ነገር ይችላል የእርሶ ዋጋ ሁሉም ልጆች ከፍለው አይጨርሱትም ለብቻዋ 6 ልጆች ማሳደግ ከባድ መሆኑን ሁሉም ያውቃል በተረፈ ግን የዚህችን ልጅ ችግር ተረዱት እና እርዷት አትራቋት

  • @meskeremdelilbeshir3654
    @meskeremdelilbeshir3654 Год назад +6

    ትንሽ ቆይታችሁ ከአረብ ሀገር የመጣ በሽተኛ ነዉ ልትሉ ነዉ እፍረት የሌላችሁ የኢትዮጽያ ህዝብ አላህ ይፍረዳችሁ

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 Год назад +76

    ቤተሰብ አንዳንድ ቤተሰብ ጨካኝ ነው እኛ ሰደት ላይ ያለነው እንደ እብድ ነው የሚያዩን😥😥😥

    • @mrsa3706
      @mrsa3706 Год назад +1

      Ende enesu eko nachew mekerachewen beletew yasadegute enante tinish birr lakachuna ende geta amelekun new ende? Ene areb ager yalu setoch yasazenugne neber ahune gene abezachute enesuse le enante belew hiwotachewen eko new mesewate yaderegute

    • @yeshichekole6302
      @yeshichekole6302 Год назад

      @@mrsa3706 እውነት ነው እኔ እናቴ ብትበላው እንደዚህ አልሆንም ተሠቃይተው አሣድገውናል እኮ

    • @ሚያ
      @ሚያ Год назад +1

      ትክክል ውዴ ምን አይረዱንም እብድ ናቸው እዳሉ ይኖራሉ

    • @ethiopiancoding3593
      @ethiopiancoding3593 Год назад

      በትክክል አዎ በዘላይ ከአረብ ሀገር የመጡ ይጮወሉ ይሉናል

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад +1

      @@yeshichekole6302 እህቴ ደምሪኝ

  • @salamkassa1601
    @salamkassa1601 Год назад +28

    ስደትን ያየዉ ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ የኔ ስደተኛ አይዞን

  • @kidukidsteteshom2437
    @kidukidsteteshom2437 Год назад +1

    ምንም ብታደርግ እናት እናት ናት እሷን ለፍታ አሳድጋለች እንደገናም የሷን ልጅ ለፍታ እያሳደገች ነው እናትየው ለሷ ብለው መሬቱን ገዝተውላታል መሬቱን አልፈልግም ብሬን አምጡ አለች ሸጠው ሰጧት እኔ የእናትየው ጥፋት አይታየኝም እንደውም በጣም ጀግና እናት ናቸው ።

  • @zahramohamad8872
    @zahramohamad8872 Год назад +96

    እናቷን ልቦና ይስጣት ፍትህ ለስደተኛዋ እህታችን

    • @genet7274
      @genet7274 Год назад

      ትክክል

    • @ihavefaithingod.godisgood.1188
      @ihavefaithingod.godisgood.1188 Год назад

      Yes ❤

    • @Wello.Amhara
      @Wello.Amhara Год назад

      አሰ እድህማ አትበሉ በአምስት አመት ማነው ቦታ ገዝቶ ቤት የሰራ ብር እደሁ በራሬ ነው እኔ ከመጣሁ አምስት አመቴ ነው ግን ቦታኳ አይገዛም አትፍረድ እደ በዛላይ ቤት ተገዝቶላታል እያሰባቹህ ሀቁን የማቀው አድ አላህ ብቻ ነው እናት ለዘላለም ትኑር💚💚

  • @elias0829
    @elias0829 Год назад +131

    ውክልና በደላላ የለም!አታለዋታል ሁሉም ዘምተዉባታል 400ሺህ ብር እንኳን መሬት ሞተር የለም...

    • @emufamilytube
      @emufamilytube Год назад

      ትክክል እውነት ከሀዲ እናት በስመአም

    • @goledbekele1718
      @goledbekele1718 Год назад +2

      ዘምተውባታል ያሰኬዳል የእውነት ዘመተውባታል

    • @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ
      @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ Год назад +3

      እውነት ነው እኔ የዛሬ አመት ቦታ ሶስት መቶ ሀያ ሺ ገዝተውልኝ አሁን የእጥፍ እጥፍ ነው ያወጣው

    • @gf5289
      @gf5289 Год назад

      ያተርፋል ግን ልጅቱ ቶሎ እድሸጥ ነው የፈለገችው

    • @ktube8920
      @ktube8920 Год назад +1

      እውነት ነው እህቴ 410 ሺ የገዛችውን ቦታ እኔ 800 መቶ ሺ አሁን ገዛኋት

  • @wsawsea677
    @wsawsea677 Год назад +34

    እናት በዚ ልክ በማን እንፈርዳለን ፍርድ የእግዚአብሔር ነው😢😢

  • @MiMi-vi7xr
    @MiMi-vi7xr Год назад +1

    በእዉነቱ የሚርብሽ አይጠፍም ልቦና ይስጠን
    ይክ በእኛ ቤት ደርሳል አራት እህትማማቾቾ
    ከአንድ እናት ከአድ አባት ነን ከሚገርማችሁ
    ከአራት አችን አዳ በጠበጠች ከሚገርማችሁ እናትና አባትዋ እንኳን አታከብራቸዉም የሚገርመዉ እግሯለይ ወድቀዉ እንኳን ቢለምንዋት አሰማቸዉም ምንም ሳትነካ ቤተሰብን ሰላም የምተነሳ አዳድ አለን አረባገር ሰለሄድን አለቃ መሆን የምንፈልግ ድሮ ታላቅና ታናሽ ተከባብረን ሰንኖር የነበረዉን መርሣት ጥሩ አይደለም አሉ የነበሩበትን የሚርሱ እናትና አባትን ማስጨነቅ ጥሩ አይደለም ቆይ ዉጪ መሄድ ይቀይራል እዳይባል እኛ ሦስታችን አልተቀየርንም ሁሉም ይገርመዋል ይችም እደኛ እህት አይነት ሳትሆነ አይቀርም ልቦና ይስጠን እናትን ማስለቀስ ጥሩ አይደለም ሊያዉም እናት ሆና አይታዉ

  • @hannatv
    @hannatv Год назад +13

    ማዘር ጀግና እናት ነሽ ትልቁ ቁምነገር ልጇን አሳድገሻል ሌላው ከስደት መልስ ከቤተሰብጋ ተቀላቅሎ መኖር ከባድ ነው ሰላም ወርዶ እናያለን እመቤቴ ከነልጇ ትጎብኛቹ

    • @s.ss.s3592
      @s.ss.s3592 Год назад +1

      ጀግና ማለት በሌብነት ነዉ

    • @tenanisro9218
      @tenanisro9218 Год назад

      ጨካኝና ጀግና እየለየን እንጂ

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Год назад +32

    የስደት ህይወት የሚያውቅ ያውቃል ስደተኛዋ እህታችን እውነቷን ነው

  • @hanan2237
    @hanan2237 Год назад +189

    ልጂቷ ከባድ ሂወት ነዉ እያሣለፈች ያለችዉ

  • @derejegebradefai7872
    @derejegebradefai7872 Год назад

    በጣም የሚገርመው ልጅቷ ብዙ ያሰማራቻቸው ኮሜንት ሰጪዎች እንዳሉ ያሳያል እናት ያየ የቀመሳት ያውቀዋል እናት እንኳን ለወለደችው ላልወደችውም የምትጨነቅ ነች የምታዝን የምትራራ ነች እንኳን ይህን የመሰለ ነገር አስቀምጣላት ቸግሯት ሸጣ ብትበላስ በጣም ይገርማል እናት መሬት ቧጣ ባሰደገቻት ልጅ ስትከሰስ እናት ከገንዘብ በላይ ናት እዚህ ላይ እናት ላይ ፈርዳችሁ ኮሜንት የምታደርጉ እግዚአብሄር እናት ያሳጣችሁ እናቴ እርሶ ጀግና እናት ኖት ስድስት ልጆች እዚህ በማድረስ ያስመሰከሩ እሷ ግን አንድ ልጅ ማሳደግ አቅቷት ሺሻ ለሺሻ ቤት የምትዞር ወንበዴ ሱሰኛ ደንቆሮ ነሽ

  • @friendlyLulu
    @friendlyLulu Год назад +61

    This mother is strong mother please she deserves to be respected.
    Thank you for being strong mother it's not easy to raise 6 kids by your self.

    • @Sofis-yn6eq
      @Sofis-yn6eq Год назад +7

      She wanted to have 6 children. That was her choice. However, it does not mean she has to revenge her own kids by destroying her $$. She should be respectful to her daughter Money , if she love her. I am sure the daughter gave her money for to to live comfortab life. Some mother are toxic.

    • @mrsa3706
      @mrsa3706 Год назад

      True

    • @አንድኢትዪጵያ
      @አንድኢትዪጵያ Год назад +1

      So true. She deserves to be respect

    • @ibexkkk3085
      @ibexkkk3085 Год назад

      @@Sofis-yn6eq I agree!

    • @ibexkkk3085
      @ibexkkk3085 Год назад

      The mother probably deserves the world the way she raised her kids, but that was her obligation as a mom. she chooses to have 6 kids, so she must go through that path to raise her kids when the father runs away. I had the same life as her, but I believe I must raise my kids, and my kids don't owe me anything for that! she should ask her daughter instead of cheating! Where is the rest of the money? Where is the Document for selling that house for that price for Evidence??? If I was a journalist, I would ask for the document for evidence.

  • @kalkidanmdm767
    @kalkidanmdm767 Год назад +75

    እግዚአብሔር ፍርዱን ይፍረድ እንኳን በቤተሰብ በተዋደደ ሰው መፍረድ እጅግ ከባድ ነውና
    ሰላሙን ይስጣችሁ

  • @senayetsenayet6650
    @senayetsenayet6650 Год назад +66

    ልጂቱ በጣም ነዉ ልብዋ የተሰበረዉ 😢😢😢😢😢😢😢 የደረሰበት ያዉቀዋል

    • @HaeshaNasero
      @HaeshaNasero 9 месяцев назад

      😢😢😢😢ኢኔም

  • @kitawtadesse2679
    @kitawtadesse2679 Год назад +1

    ለፍርድ እሚከብድ አሳዛኝ ታሪክ። የፍቅር ባለቤት የሆነው ልዑል እግዚአብሔር ፍቅሩን ወደ ቤታቸው ይመልሰው።

  • @zedzed1137
    @zedzed1137 Год назад +53

    አዎ እናት 100% ትታመናለች ግን ይቺኛዋ እናት ጭካኔ በልቧ ውስጥ አለ እህትና ወንድምንም ከፋፍላለች ስለዚህ የሙሉ እናቶችን ዋጋ አልከፈለችም ልጅቷ ሀቋን ፈጣሪ ይፈልግላት

    • @mitu8128
      @mitu8128 Год назад +2

      yesuan lij eyasadegu ayidel meche dikala ametach bilew alitewuatim enat atisadebi enjera gagira yasadegech enat ,, mechem enatiyew kifu bihonu noro lelochu lijoch lenatachew yalachewen fikir ayitenal

    • @zamotube5162
      @zamotube5162 Год назад

      @@mitu8128 er zim bey Diqalawam bihon wegenwa new Degmo ba iswa birr new yaasadegut Zim bilesh atiqadaji qededa Jazba

    • @zulikhashafi8755
      @zulikhashafi8755 Год назад +1

      Endet tihed neber areb hager enato bayinoro noro??? Beso birr new lijon yasadegut alsh...burr lemelak eko mejemera yemehid edil yasifeligal....

    • @mitu8128
      @mitu8128 Год назад

      @@zamotube5162 anchi eruz bekededew afish atikedeji enat yemisadeb andebet yalesh tera set silehonsh keanchi gar alimelalesim ande ayinet nachu ye enatin tikim atakium enatin beadebabay mawared muya ayidelem