Alemsevged I think you need to apologize to her you count the months wrong because of pagume it offsets Tirr so count tirr as a full month 1 Tirr 2 yekatit 3 Megabit 4 Miyaza 5 Ginbot 6 Sene 7 Hamle 8 Nehassie 9 Meskerem So it is just short of few days to be a full 9 month
ጥር ላይ መተሽ እንዴት በመስከረም ትወልጃለሽ?
2ኛዉ ልጅ የኔ አይደለም ብሎ ከባለቤቴ ጋር መግባባት አልቻልንም።
ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0929120287 ወይም 0923106100
ከጥር መስከረም 9ወር ነው ምን ነው ያላሳመነው
አሌክስ, በርግዝና ሲቆጠር ጥርን አንድ ተብሎ ነው የሚጀመረው ስለዚህ ከጥር እስከመስከረም 9 ወር ነው!!!
99😊😊😊@@fikirsisay
She has to count the last time she sees the period
እባክህ እኔምተመሣሣይ ታሪክአለኝ እኔስደትላይ ንኝ ግንተረጋግቼእኳን መሥራትአልቻልኩም እናመፍተሂካላቹ ብታግዙኝ
ማነው ከጥር እስከ መስከረም ሰባት ወር ያደረገው :: በደንብ ቁጠሩ እንደገና ❤❤
🎉🎉🎉❤
ጥር 7 ስለሆነ ስምንት ወር ነው የሚሆነው
ከጥር እስከ መስከረም 8 ወር ነው
ጥር አይቆጠርም የካቲት ነዉ አንድ የሚባለዉ ግን ሰባት ወርም ይወለዳል ምንም አዲስ ነገር የለም ካልተማመኑ ማስመርመር ነዉ
8 ወር ነው አንዳዴ እኮ በ7ወርም ይደለዳል እኮ
9 ወር እኮ ነው ከጥር እስከ መስከረም በደንብ ቁጠሩት ልጁ ነው ችግር ያለበት 😢😢 አይዞሽ የኔ እህት ወንዶች ግን ታው ልብ ግዙ
9ወርአከነዉ
ማን ዘሙቺ አላት
በመካከል ጳጉሜ 6 ባትኖር ኖሮ ጥቅምት 1 ነበር የምትወልጅው።ደግሞ ቀኑ የሚቆጠረው የወር አበባሽ መፍሰስ የጀመረበት ቀን ነው እሱ ደግሞ መፍሰስ የጀመረው ታህሳስ መጨረሻው አካባቢ ነው ስለዚህ 9ወር ከ5 ቀን ሞልቶሻል።ልጅሽን በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ❤❤❤❤❤❤
Thank you yenam hasab esu nebre lek new sat leje mechersha perad kaychebt new mitasebew .
ጎሽ እግዚአብሄር ይስጥሽ ልጁ በቀኑ ነው የተወለደው
ኧረ ፔረድ የቆመበት ነዉ የሚባለዉ ፔረድ ከመጣም ምኑን ተረገዘዉ
ልጅቱ 9ወር በትክክል ሞልቷታል እሱ ሰበብ ፈልጎነው ወደውጪ በሄደችበት ወቅት ከሌላጋር ግንኙነት ቢኖረውነው 😢😢ብቻ ፈጣሪ ይርዳሽ😢😢😢
እኮ መልቷታል 7ወረም የሚወለድም ልጅአለእ
Yehana eko terenem kotresh yehonal😂😂😂
@@samrialem1917 አዎ እና አይቆጠርምዴ
Exactly her time 9 month new
It's 9 month and few days bro
በኔ አቆጣጠር ይህቺ ሴት በ38 ሳምንት ነው የወለደችው። ከ36 እስከ 42 ሳምንት እርግዝናውን ያጠናቀቀ ጤናማ ልጅ ይወለዳል። ምንም ስህተት አይታየኝም በቀኑ ነው የተወለደው።
ፈጣሪ ያሳድግልሽ!!
አለምዬ እንዴት ነው የምትቆጥረው ሲጀመር ይሄ እከክነው በሴት ጉልበት መብላት የለመደ ካልሰራ ምናባቱ ያረግልሻል ጥርግ ይበል ቆራጦ ሁኝ አታልቅሸ እነሱ ይለቀሰላቸው
እህቶቸ ወደትዳር ስንገባ አስበንበት መሆን አለበት. ልጅልንወልድ ስናስብ አስበንበት መሆንአለበት ግንኙነት ስናደርግ ከግንኙነት ቡሀላ እሚመጣዉን ችግርም ደስታም ማሰብ አስፈላጊነዉ ወደትዳር ስንገባ ልጅ ለመዉለድ ባንቸኩል ምክኒያቱም ልጆቻችን እኛ ባደግንበት የኑሮ ዉጣዉረድ ማደግ የለባቸዉም. እኛም ሌላ ሁለተኛ ሶስተኛ ሰዉ አም ጥተን ከመጨነቃችን በፊት አወዳደቃችንን ብናሳምር ባይነኝ. በስደት ያለን እህቶቸ ለእየአንዳዱ እርምጃችን መጠንቀቅ አይከፋም ስንናር ገንዘባችንን መቆጣጠር ያለአግባብ አለማባከን. ወደትዉልድ ሀገራችን ከተማ ጠጋ ብለን ቦታ መግዛት ከዛ ወደሀገር ለመግባት ማሰብ መንቀሳቀሻ መቋጠር. ከሀገር ከገባን ቡሀላ ያለንን እያወጣን መብላት ሳይሆን እንደት ባለን ላይ እየሰራን ማደግእንችላለን ብለን እንሰብ ያለንን ከጨረስን ቡሀላ ማልቀስ አይረባም በወጣት ነታችን ያልሰራንዉን እድሜ ጊዜ እየሄደ ከየትም ልናመጣዉ እንችልም ስለዚህ በስደት የምንኖር እህቶቸ ሰርተን በአካባቢያችን በሚቀርብ ከተማ. ቦታ መግዛት ቢከፋን ሸራ ወጥረን መኖር እንችላለን እናም ይችልጅ የሽዋልጅ ናት ስደት መጥታ ሳለ ጠንከር ብላ ሽዋሮቢት ቦታዋን ብትገዛ ኖሮ አሁን ሲከፋት ሂዳ ጎጆ አቁማ ቆሎ እየሸጠች ትኖር ነበር ግን ላለፈዉ ከአምት ቤት አይሰራም እና አሁንም በተከታታይ ወላልደሽ ስታለቅሽ እዳትኖሪ ልጆችም ያንችን እጣ እዳይደርስባቸዉ ከመዉለድ ቆጠብ በይ እማይሆን ትዳርከሆነ ያለሽ በጊዜ መለያየት. መፍትሄነዉ ካልሆነ አስር ልጆች ከመዉለድ ትደርሳላችሁ ሳትጣጣሙ
ተሳስታችኃል ከጥር እስከ መስከረም ዘጠኝ ወር ነው እንደገና ቁጠሩ ሲቀጥል ሰውዬ በሴት ጉልበት መብላት የለመደ መስራት አይወድም ሳውዲ በስደት የኖረ ሰው ያቃል እና የስራ ሰው ቢሆን ሽመናው በጣም ያበላው ነበር እህቴ ጠካራ ሁኚ እግዚአብሔር ከአቺ ጋር ነው አለም ሰገድ ለምታቀርበው ዝግጅት ሁሉ ትምህርት ስለሚያስተምር እናመሰግናለን እኔም አንድ ቀን እመጣለው❤❤❤
9 ወሯ ነዉ በደንብ ቁጠሩ። 9 ወር ባይሞላት እንኳ አንዳንዴ በ8 እና በ8 ተኩል ልጅ የመወለደ አጋጣሚ ይናራል።
እኮ ኧረ7ይወለዳል
እኔ የምለው አለምሰገድ የሱ ስራ አለመስራት ፣ ቁጭ ብሎ የሴት ገንዘብ መብላት፣ የወለዳቸውን ልጆች በገንዘብ አለመደገፍ ከሷ ጋር ምን ያገናኘዋል? እሷን አለመፈለግ መበቱ ነው። ልጆቹን የማሳደግ ግዴታ ግን አለበት። በዛ ላይ ደሞ የማንም ሰገጤ ሰነፍ ስራ የማይሰራ ቦዘኔ ወግ አይቅር ባይ፣ ፎቶ ራቁትሽን ተነስተሽ ላኪ 😚😙🧐። ሲጀመር ለሱ ወገብህን ታጥቀህ ስትከራከር ገርመህኛል ። እናቱ በጣም የዋህ ነሽ ። ልጅ አቅም ካለ ብቻ ነው የሚወለደው ። ግዴታ ግብ አይደለም። አለአቅም መጠላጠል ይህው እዚህ እየመጡ ማልቀስን ታስከትላለች።
Alemsevged I think you need to apologize to her
you count the months wrong because of pagume it offsets Tirr so count tirr as a full month
1 Tirr
2 yekatit
3 Megabit
4 Miyaza
5 Ginbot
6 Sene
7 Hamle
8 Nehassie
9 Meskerem
So it is just short of few days to be a full 9 month
ኧ ረ በዘጠኝ ወርሽ ነው የወለድሺው ፣ ጥር ፣ የካቲት ፣መጋቢት ፣ሚያዚያ ፣ግንቦት ፣ሰኔ ፣ሀምሌ ፣ነሀሴ ፣መስከረም ። ጋዜጠኛውም ሲቆጥር ተሳስቶ ነው ሰባት ወር የሚለው ።
ጥር 8 እኮ ነው ግንኙነት ያደረጉበት ቀን ነው ስለዚ እንድ ተብሎ ሚቆጠረው የካቲት ነው ስለዚ በ8 ውራ ነው የወለደችው
@@nanibelete8583mechersha perad kaychebt ken new metasebew lemsale tahesase 15 kehon perad yemtawe keza new 1 belo nekoterew
@@nanibelete8583 ጥር ስምንት ቢሆንም ቋግሜ ስድስት ቀን ተጨማሪ ስላለው ያጣጣዋል ፣ የወለደችው ደግሞ መስከረም ስምንት ነው ፣ ሁለት ቀን ትቀራለች ፣ ያ ማለት ግን ስምንት ወር ከሃያ ስምንት ቀን ነው ፣ ያው ዘጠኝ ወር በይው ፣
ጥር አይቆጠርም እኮ ከጥር 8 እሰከ የካቲት 8 1ወር ነው የሚባለው ስለዚህ 8ወር ነው እንደሱም ቢሆን 7ም 8ም ይወለዳል
@@bedryaahmed6896 It is almosty 9 months bro!
ልጅቱ ሥለሥልክ ያወራችው ትክክል ናት እኔም አጋጥሞኝ ያቃል ግን አልሀምዱሊሏህ መጥፎ ነገር የሚልክልኝ ሠው አልነበረም አንድ ጊዜ ሌላ ሥራ ሣፈላልግ መጥታ ለምድነው ለኔጋር መሥራት ያልፈለግሽው አለችኝ ከዚያ ነገረችኝ እኔም ደመወዝ አሥጨመርኳት አድሥ ሲም ካርድም ገዛሁ
አዎ ጋሪር ነው አፕ በጣም አሪፍ አፕ ነው ምክንያት ስልክ ቢጠፋ የእሱ ኮድ ካለ ሁሉም ፎቶዋች ይመጣሉ ዋይፍይፍ ብቻ ያስፈልጋል ዩትብ ደግሞ ኢሜል እና ፖስፓርት አንድ ላይ ስሆን ነው ሰዎች ልጆች አንድ አይነት ነው ምንም ፎቶ ብላክ 4ሰው ጋር ይግኛል
ጥር የካቲት መጋቢት ሚያዚያ ግንቦት ሰኔ ሐምሌ ነሐሴ መስከረም በምን መልኩ ቆጥረህ ነዉ ሰባት ያደረከዉ አሰበ ደግመህ
እኮ ተሳስተዋል😢😢😢
ሲጀመር ፔሬድ ለመጨረሻ ጊዜ ካየችበት ነው እርግዝና የሚቆጠረው የጤና ባለሙያዎች በደንብ አያስረዱም
እኔማ ለባላ እያገዘ መሰለኝ😢
Awo 9 wor ekonaw enem yanaw yalgabagn
እህ ለምንድን ነው ከጥር እስከ መስከረም 9ወር ነው እኮ እህ❤❤❤😂😢
🎉🎉
ትክክል ዘጠኝ ወሯ ነዉ የወለደችዉ
አባቴ 7ወር ነው የትወለደው ይውለዳል እስከ11ወር ሚቆዩም አሉ
ሞልቶታል እውነትም እሱ ምን አስቦ ነው
ከጥር እስከ የካቲት 1 ወር ብለህ ብትጀምር 8 ወር ይሆናል 7 አይደለም እንደውም መስከረም መጨረሻ ስለወልደችalmost 9 ወር ሊሆናት ቀናት ሲቀራት ነው የወለደችው::
ከአረብ አገር ሠርታ በምትልከዉ ገንዘብ እየተዝናና ስለከረመ ወጥቶ መሰራት የሞት ያህል ከብዶታል እህቴ አላህ ይድረስልሽ።
እኮ አሁንም ሲመራት እድቴድ እኮነው የተረገመ😢
አለምየ ልጅቷ ዘጠኝ ወሯ ሞልቶነዉ የወለደችዉ ከጥር እስከ መስከረም ስትቆጥርዉ ዘጠኝ ሞልቷታን ድኤንኤ ይደረግላት
Bechechek nalawan azurwat beyet bekul teweqew
እግዚያብሔር የልታሰበ ሲሳይ በ ቤትህ ይሰጥህ ተባረክ የሰዎችን ችግር እንደምትረዳ
ስትቆጥሩ ተሳስታችኋል እንጂ 9 ወር ነው
እኔም እደዛ ነዉ የቆጠርኩት
ኧረ ጉድ ነው ዘንድሮስ እና አንድ አመት ነውንደ የሚረገዘው 9 ወር ነው ጥር 1 ❤ የካቲት 2 ❤ መጋቢት 3❤ ሚያዝያ 4❤ ግንቦት 5❤ ሰኔ 6❤ ሀምሌ 7❤ ነሀሴ 8❤ መስከረም 9 ።
አለምስገድ 9ወር ነው ጥር፣የካቲት፣መጋቢት፣ሚያዚያ፣ግንቦት፣ስኔ፣ሀምሌ፣ነሀሴ፣መስከረም፣ዘጠኝ ወር ነው
አላስተዋለውም ቀኑን በደብ ለዛነው
አለምዬ እንዴት ነህ ወንድሜ እኔም የኔ ልጂ አይደለችም አንቺን ነው የምትመስለዉ ጥቁር ናት ብሎ በጣም ተሰቃይቼ አሳደኳት አሁን 20 አመቷ ነው አሁን ግን ይቅርታ ጠየቀ እሷ ደግም አሁን ለምን መጣህ የሚል ጥያቄ አቀረበች ? ልጅነት ይዞኝ ነው ያለዉ አሁን 48 አመቱ ነው ልጦርህ ነው ልታሳድገኝ ነው ያለችዉ
የዛሬ ልጆች ጥሩ ጥያቄ ነው የጠየቀችው
እግዚአብሄር በመሐላችሁ ይግባ የማያውቁትን እናቴ አባቴ የሚሉ ደግሞ አሉ
Abatnet emenet new
የሚገርም ነው እውነቱን የሚያውቀው ፈጣሪነው
አለምዬ መልካም ሰው ተባረክ ተስፋ አሰጣጥህ ደስ ይላል ከልግስና ጋር
ዛሬካ አልተመቸኝም ወደ ወዱ ነው ያደላው አጭበረበረኮ ቆጠራውን😢
ትክክል@@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ገ5የ
ጋዜጠኛው እንዴ ነው የሚቆጥረው😮ልጂቷ ልክ ናት ዘጠኝ ወሯነው😢
ከባድ ነዉ ወድልጅ እንኳን ሒወትህን ኑር ብለሽዉ አብርን ኑረንኳ ሁነን ከኑ ካለፈ እደት እደሚሆኑ እዉነት ደርሶብኛን ምንም አያምኑም 😢😢😢😢
አስመስየ መዉለደ እጅ ከባድ ናቸዉ ሲቀጥል በደብ እስቡ ዘጠኝ ወሯ ነዉ ጠር አይያዝም ካለችሁ ደግሞ 8ወሮ ነዉ
ጎበዝ ሴት ሁኑ እንደዚች ልጅ
ልጅን ትቶ መሰደድ በጣም ከባድ ነው ማንም ከልጁ መለየት አይፈልግም ግን ግዴታ የሚለያይ ነገር ይፈጠራል 😢😢😢😢 እኔም ከስራው ይልቅ የልጄ ናፍቆት ሊደፋኝ ነው ግን ሁሌም ከልጅ ተለይቶ ለመሰደድ ዋንኛው ምክንያት ክፉ ባል ነው !!
የማታውቀውን ፎቶ መላክ አግባብ አይደለም ፎቶው የተላከበትን ስው አደጋ ላይ የሚጥል ተግባር ነው
ወንዶቹ ሰበበኛ ናቸዉ😢😢😢😢😢
1ጥሪ 2,,ይካትት 3,,መጋቢት 4,,ማዝያ 5,,ግንቦት 6,,ሰኔ 7,,ሀምሌ 8ነሀሴ 9,,መሰከረም ።አለቀ
እኔ እረቂ መአድ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤️🎉❤
በቀኗ ነው የወለደችው። የጥር ወር የወር አበባዋ ባደረገችው ግንኙነት ሳይመጣ ሲቀር 1 ተብሎ ጥር ይቆጠራል። በዛ ላይ ጷግሜን እና መስከረም ላይ የሚተርፉትን ቀናት ሲጨመሩ በትክክል በቀኗ ነው ልጇን የተገላገለችው።
አለምዬ እመብርሀን የልብህን ትሙላልህ
አለሰገድ ሊጅታ ምንድ ነው ጥፋታዋ የራቆት ፎቶ መላክ ነበርበት የባላ ጥፋተኝ አይደለችም የራቆት ፎቶ በያገኘ ይጨወትበት ነበር
አለምዬ ተባረክልን እሀታችንም ጌታ ይርዳሽ❤❤💋💋
እኔ ጎርቢቴ የልጀ ባልጀራናት አሁን. በ7ወር ነውየተወለደችው. ይወለዳል. አንችግን. 9ወር ሞልቶሻል. መሙላቱን. ስተትሽ. ምንም ብትናደጅ የሰው ፎቶ መላክ አልነበርብሽም. ሌሎቻችሁም እንማርበት. ለማናደድ ብለው ሌላጋር ማውራት. ፍሮፋይል መስቀል. ምናምን. ቂሙ ዘላለማዊነው. አኪድ መለያየትኳ ቢኖር. ለምንይህአስፈለገ
አለምዬ ምን ሆነህ ነው? ወሩን በደንብ ቁጠር እንጂ 9 ወር እኮ ሞልቶታል። በጣም ተሸማቀቀች እኮ የኔ እናት በጣም አሳዘነችኝ እይ እናት ስታሳዝን።
አለምስገድዬ በስራ ማበረታታህና የልጃቸውን ማቆያ ማገዝህ እጅግ ደስ ይላል❤❤❤
አይዞሽ እህቴ ሁሉ መልካም ይሆናል ሰይጣን ነው ይህን ብጥብጥ የሚያመ ጣ በሰላም እንዳትኖሩ:: እውነት ይዘገያል እንጂ ተዳፍኖ አይቅርም ባልም ስራህን ሰራ ኃላፊነንትህን ተወጣ ሴት ልጅ ከልጅ ጋ ሥራ ከባድ ነው
ልጅ እኮ በሰባት ወር ይወለዳል ❤
የሀገሬ ልጅ አይዞሽ ዋናው ጤና ነው
ስትቆጥሩ ተሳስታሽኋል 9;ወር ሞልቶታል እግዚአብሔር ይርዳሽ እኅት አይዞሽ
አይሞላም እንዴት ሞላሽው?
@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን ጥር .የካቲት .መጋቢት .ሚያዚያ. ግንቦት.ሰኔ.ሐምሌ .ናሀሴ .መስከረም ...6 ቋጽሜ አለች
ዉሩ ትክክል ነዉ ከታህሳስ መጨረሻ እስከ መስከረም መጀመርያ ብላቹ አስቡት
እረ ጎበዝ እጀን ቆጥሬ ሞትኩ እንዴ 9 ወር ሆኗታል ኡኡኡኡኡ
😂😂😂
አለምሰገድ ምነካህ ከጥር እስከ መስከረም 9 ወር እኮ ነው እንዴት ነው የምትቆጥረው ?? ሆሆሆ
አለምሰገድ እጅግ በጣም አደንቅሃለሁ፤ዛሬ ግን ተሳስተሃል፤ ልጅቱ ትክክል ነች፤8ወር አልፋል መስከረም ላይ፤ከቀኑ ቀድሞም ይውልዳል።
ትክክል ነው ወሯ አለምሰገድ አንተ ነህ የተሳሳትከው
Nope, 8 months
@@yoditassefa7669 በሳምንት ነው የሚቆጠረው ግንኙነት ካረገችበት ቀን ጀምሮ በሳምንት ሲቆጠር ልክ ነው
@@yoditassefa7669በእርግዝና ከግንኙነት ቀን ጀምሮ ነው የሚቆጠረው ፣
እርግዝና የሚቆጠረው እኮ ግንኙነት ካደረክበት ቀን ጀምሮ ሳይሆን ለመጨረሻ ጊዜ ፔሬድ ካየችበት ቀን ነው። ስለዚህ መስከረም ላይ ትክክለኛ ዘጠኝ ወር ነው። ታህሳስ ላይ የመጨረሻ ፔሬድ ካየች ጥር ላይ የአንድ ወር እርጉዝ ተብሎ ይታሰባል መስከረም ላይ ዘጠኝ ወር ሞላት ማለት ነው።
ይሄን ሰውየ በብሀር አጥቶግመል ማሳገድ ነበር አሳዘነችኝ አይዞሽ
እንደ ኢትዮጵያ ሴት መከራ ሚበዛባት የለም በዚህ አለም ላይ
ትክክል
ሳህ😢
ጉድ እኮ ነው አረ ይወለዳል 7ወርም ሆነ በስንት እሱ የጀመረው ነገር ስላለ ነው ተመስገን ልበል መሰለኝ እኔ ብንለያይም ከልጄ አባት ጋር በልጁስ አተአደለም ብየውም አልሰማኝ😢😢😢😢😢
እኔበሰባት ወረነዉ የተዋለድኩኝ ለአመት አሰቃየሆት መቀሳቀሰ አልችልም መጥባትም አልችልም አሁን ይሰድቡኛል
እኔም የጋዜጣኛው ቁጥር ጋርሞኛል ልጂታስ እሺ ግራ ጋብታት ነው ማስካራም ሃያ አምስት ነው የወለዴችው ዛጣኝ ሞልታሌች ልጅታ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
እሱስ ለምን አይሰራም እሷ ለምንድነው ሰርታ የምታስደስተው😢😢😢😢😢😢
ግራ የሚአጋባው እሱ አይደል። በሱ ቦታ ሆነሽ ብታይው ቅብጥርሶ እያለ ጋዜጠኛው ቦታ ሊሰጠው ፈለገ። ደሞ ይሄ ሰነፍ የሴት ገንዘብ ቁጭ ብሎ የሚበላ ቦዘኔ ። እነዚህም አያርፉም ። ባዶ ቂጧን እዳሜ ልጅ ካልወለድን እያሉ በራሳቸው ላይ ትልቅ ችግር ይከምራሉ። በተለይ ህፃናቶቹ ከልብ ያሳዝናሉ ።
የዙጢ ጥጅ ነኝ ኖሬበታሁ ዙጢ ምርጥ ሀገር ነዉ። አይዞሽ እህታችንንን
ጥር 7 ከመጣች መሥከረም 25 ዘጠኝ ወር ሞልቷል ሠዉየዉ መለየት ሴፈልግ ብቻ ነዉ እንጅ ወሩን ልክ ነዉ
አላህይርዳሽ እውነታውን ፈጣሪ ይወቀው
ውይ አለም አተ አቅርበው በምን ልግለፅህ Thank you
በደንብ ቁጠሩ እንጂ ከጥር እስከ መስከረም 9ወር እኮነው አንዳዴ ቀንኑ ሳይደርስም የሚወልዱበት ጊዜ ይኖራል
አረ 9 ወር ነው አሌክስይ ግን ስውየው የማይፈልግበት ነገር ኑሮ ነው እንጂ 7 ወርም እኮ ይወለደል እኔ አቃለው አንዴት ጉረቤታችን ናበር. የኤችቢ ተጠቂ ናበርች በ7. . ወር ቆንጆ ልጅ ግን ።ትንሽ ቀጭን ልጂ ነው እንጂ
ትክክል ይወለዳል
ኡኡ ዘጠኝ,ወር ሞልቷል አለም ሰገድ ወይኔ,ሒሳብ በግሩ ሔደ
ኧረ በደንብ ቁጠሩት ከጥር እስከ መስከረም እንዴት ነው 7ወር የሚሆነው ነዉ ወይስ በእርግዝና ጊዜ አቆጣጠሩ ይቀየራል ግራ ገባኝ እኮ ስንቴ እንደቆጠርኩኝ😂
ይሄ ጥያቄ የኔም ጥያቄ ነው እኔም ልክ እንደሷ ከአረብ አገር የካቲት 15 ገብቼ የዛኑ ቀን ከባለቤቴ ጋር ግንኙነት አደረግን ከዛም ልጄን ጥቅምት 29 ወለድኩት ባለቤቴ ምንም ነገር አለሰበም እኔ ግን እስከዛሬ ራሴን ጠይቃለው ከየካቲት 15 እስከ ጥቅምት 29 ስቆጥር 8ወር ከ 20ቀን ነው የሚሆነው የባለታሪኳ እንደውም 8ወር ከ 24 ቀን ነው እኔ ከመውለዴ በፊት ዶክተሮችን ሳናግራቸው የወር አበባሽ ከቆመበት ቀን ጀምሮ ነው የሚቆጠረው አሉኝ የምር እስካውን ድረስ ለኔ ጥያቄ ነው የሚሆንብኝ
እንዴ አለምየ 9ወር ነው ከጥር እስከ መስከረም እሷ በ9ወሯ ነው የወለደችው ቁጠሩ እንደገና ❗❗❗❗❗
አለምዬ ምርጥ ሰው❤
ጥር ከሆነ ግንኙነት ያደረግሽው ስምንት ወር ነው የስምንት ወር ልጅ አያድግም ቢሆንም በአምላክ ስራ አንገባምና ደሙን አስመርምሩ
ከቋግሜ ጋር 9 ወር ከበቂ በላይ ሞልቷል
አዎ በትክክል 9ሞልቷታል ዝም አትይውም ሰበብ ፈልጎነው
እግዚአብሔር ይፍረዲቺ የዚቺ አይነት ሲስተም አምጥተዋል ወዶቺ እኔም ደርሶብኛል ግን ሲወለዲ ቁጪ እራሱን ሆነለትጂ አስተዛዝቦናል አሁንም እኔ ከውስጤ አልወጣ ያለኚ ነገር ቢኖር መጠርጠሬ አይ ስደት የስራህን ይስጥህ ለፍተን ለፍተን በመጨረሻ ምላሻቺን ያሳዝናል አይዞሺ እህቴ ሁሉም ያልፋል እራስሺን ጠብቂ ካመነ ይኑር ካላመነ እጦሮጦስ ይግባ
ጋዜጠኛው ምን ነካው ዛሬ እንዴት ሰባት ይሆናል ቋግሜ ስላለ ዘጠኝ ይሆናታል
ሴቶች ግን ቆይ ባል ምን ያረግላችሁዋል. ወይ ደህና ኑሮ የለው ወይ ደና ኑሮ የለሽ እራሳችሁን ለምን አታሸንፍም. ለተወለድት መከራ ለራስሽ መከራ ከእንደዚህ አይነት ወንድ ባህሪ ካወቃችሁ ለምን መከላከያ አትወስድም. ሌሌቻችሁም. ዲቶች ግን ስናናድድ. ሴት ሆይ እርልድሽን ቀይሪ ሰርተሽ ወይ ካገባችሁ ቀድማችሁ አትተኙ ከጋብቻ በፊት. በክብር ተፈራርማችሁ አግቡ እሱንም ጥሩ ገቢ ካለእ. ነገ ከማልቀስ
አሌክስ ሂሣብ ላይ እንዴት ነህ ከጥር እስከመሥከረም በምን ስሌት ነው ሰባት ወር የሚሆነው የምን ማምታታት ነው
😂😂😂እኮ ዛሬ ተሳስተዋል
ይካቲት ነውኮ አድ ተብሎ የሚቆጠርው
@@fatimah-fj9wb አደለም ከጥረ ሰባት ጀምሮ ነው ክክክክ
ትክክል 9 ወር ነው እኔ እራሱ መላልሸ ስቆጥረው 9 ወር ነው የሆነው ትክክለኛ የመውለጆ ሰአቶ ነው ምንም ስህተት የለውም የወራቱ
አለምሰገድ ምን ማለት ነው ???7ወር አደለም እንደገና ደግሞ በተለያዬ ምክንየት በ7 /8 ሊወለድ ይችላል ጤነኛ መሆኑ በራሱ ትልቅ ነገር ነው
እረ ኣሌክስ ዛሬ ተሳስታሃል 9 ወራ ነው
እንደገና ልጅ ከሶስት ሳምንት በፊት ቀድሞ ወይም ዘግይቶ ይወለዳል ❤
አረ ኡኡኡኡኡኡኡ አለም ሰገድ ምነው 9ኝ ወሮ ነው በደብ ቁጠሩ አይዞሽ እህቲ
አለምየ፣ተባረክ፣ወንድሜ፣🎉
የስደት ሴቶች የራሳችሁ መዳደሪያ ሳይኖር አታግቡቡቡቡቡቡ ስሙ ወንድ አትመኑ
ተባረክ አቦ ወንድማችን
ደግ አረገች እሱስ መታገስ የለበትም ለህይወታቸውን ለማስተካከል ስትሄድ ምን ራቁት ራቁት ይላታል
በደንብ ቁጠር ሰባት ወር ሳይሆን ለዘጠኝ ወር ስድስት ቀን ነው የሚቀረው
ጥር1 የካቲት 2 ሚያዚያ3 ግንቦት4 ሰኔ5
ሐምሌ6ነሐሴ7 መስከረም.8
ወሯ.ነው..ልጆቼን.የወለድኩት.ጥር.ሰባት.ነው
በዛም.ከውቃለው
ልክ ናት እኔም የካቲት አርግዠ ጥቅምት ነው የወለድኩት
ኣልምሰገድ ዛሬ በሰላም ነዉ ከጥር እስከ መስከረም 9 ወር ነዉኮ😢🤔🤔ዛሬ ቡና የለም እንደ🙄🙄
ምን ያድርግ
ሲያለቅሱ ይጨንቀዋል
Betkkel
እረ በትክክል ነዉ የተወለደዉ ምክንያቱም ጠር እሰከ መሰከረም ዘጠኝ ወር ነዉ
ከጠር እስከመስገረም በደንብ ነው ዘጠኝ ወር የሚሞላት እደ ምን ጉድ ነው
የሚያንኮራፋ ድምፅ ይሰማኛል።
ትክክል ናት እስዋ 8 ወር ነው
Are be egzabher ጥር,የካቲት፣መጋቢት ሚያዝያ፣ግንቦት፣ሰኔ፣ሀምሌ፣ኅህሴ፣መስክረም ፔሬድ ያየችበት ቀን እንግዲ ከመምጣትዋ በፊት ነው እና 9 wer new
በትክክል በዘጠኝ ወር ሞልቷቷል እኮ ምነካችሁ አቆጣጠራችሁ ልክ አይደለም:: ጥር እንደሙሉ ወር ሊቆጠር ይገባዋል::
አለም ሰገድ ተሳአሴተሀአል የሚሆነው በትክክል ከጥር 8 እስከ መስከረም 25 የሚሆነው 8 ወር ከ24 ቀን ነው የሚሆነው
ምንሆናችሁ ከጥር እስከ መከርም9,6ዘኛውር ይሞላታል እኮተ።እግዚአብሔር ልብ ይስጠው ወንዶቼ በጣም ችግር አለባችሁ😢😢😢ሴት የሚጉድበት መገድ ሲያጡ እንዴነው የሚያደረጉት😢😢ምንአስጨረሽ Dአድርጌ
ወንዶችከ ወለዱ ቡሀላየኔአይደለም አላሳድግምሲሉ እንዲያሳድጉ የሚያስገድድ ህግ አገራችንውስጥ አለወይስየለም??
ትክክል ናት 9 ወር ነው
ጥር 7 ላይ ለማርገዝ ታህሳስ 20 አካባቢ የወር አበባ አይታለች ማለት ነው ። እርግዝናም የሚቆጠረው ከታህሳስ ጀምሮ ነው እሷ በጥር 7 ግንኙነት ብታረግም። ጥር የካቲት መጋቢት ሚያዝያ ግንቦት ሰኔ ሀምሌ ነሀሴ ጷግሜ 6.. መስከረም 25.....በትክክል 9 ወር ሞልቷል
አለምዬ ለዛውም የማታውቀውን ስው ፎቶ ነው የላከችው ትልቅ ስህተት ነው
ከጠር እሥከመሥከረም 9 ወር በትክክል ሞልቷታል ጠር7 ከሆነ መሥከረም 7 እና 8 9ወር 100 ፔንሠርት ሞልቷታል የራሡ ልጅነው የዴንኤል ምርመራ ይረጋገጥ ታላመነ ባይነኚ
Alexye, I don't have words for you. My God bless you 🙏 ❤️
አለሞየ እባከህ በጣም ተሳስተሀል ከጥር 7 አሰከ መስከረም 25 ቀን 9 ወር ከ 24 ቀን ነው እንዴት ነው።