የተደበቀው ሚስጥር ወጣ February 4, 2025

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 36

  • @javedaaddes757
    @javedaaddes757 2 часа назад +4

    አይ መሳይ ቃለ መጠይቅ ነው ቃለ ጉባኤ የተያያዝከው መሳይ ቁርጥና ውስኪ መግዥ ጠፋ በቃ በቅርቡ ኤርትራ ሳዋ መግባትህ አይቀርም መሳይ ህዝቡ ዶላር ጠኔ ለቆባቹ ጩኽት በጩኽት ሆናቹ

  • @alemituzewdu9955
    @alemituzewdu9955 2 часа назад +6

    በአጠቃላይ እስክንድር መሪ መሆን አይችልም ችሎታ የለውም

  • @AdenaDegu
    @AdenaDegu 2 часа назад +2

    እስክንድር የሚባል ነቀርሳ ለምንእኔ ነኝ ሃላፊ ብሎሙጭጭ ማለቱ ያሳዝናል ይህ የሚያመለክተው ሌላ ተልእኮ አለው ብዬ እገምታለሁ ።

  • @yetmanful
    @yetmanful 2 часа назад +1

    ይኼ የዱርዬ ስብስብ የድሃ ልጅ እያስፈጀ መቀጠል የለበትም ። ገልቱዎች።

  • @tadessekassa6714
    @tadessekassa6714 4 часа назад +5

    ከአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት አፈንግታችሁ የወጣችሁ እናንተ ናችሁ!
    በናንተ ምክንያት የአማራ ሕዝብ መከራ እየተቀበለ ነው :: ድርጅት እናፍርስ ማለት ለአንድነት ማሰብ አይደለም ::

    • @AbeniMoll
      @AbeniMoll 3 часа назад

      አንተ ቆሻሻ

  • @Aman-h7i6k
    @Aman-h7i6k Час назад

    አርበኝነት ተራ ነገር ነው እስክንደር አርበኛ ሲባል ይገርመኛል መሳይ የእስክንድር አራጋቢ ነው

  • @melesseagegnehu6583
    @melesseagegnehu6583 Час назад

    መሳይ:ትንሽ:ጥያቄህ:ወገናዊነት:ያለው:ይመስብሀል::ብዙ:ጊዜ:ከጠበቃ:አስረስ:ጋር:ቃለ:ምልልስ:አድርገሀል:የዛሬወ:ምነው:ለየት:አለብህ?ትግሉ:ከተጀመረ:እስከ:ቅርብ:ጊዜ:እስክንድር:የት:ነበር:?እውነት:በሜዳው:ካለስ:ጠበቃን:አሥረስን:ብዙ:ጊዜ:ስለወቅታዊዉ:የትግል:ሁኔት:ደጋግመህ:እንደጠየክዉ:ህዝባችን:ያውቃል::ይሱን:ያህል:እሥክንድርን:ትግሉ:በሱ:በኩል:የት:እንደ:ደረስ:ለጥያቄ:ወይም:ለውይይት:አቅርበኽው:አታውቅም::አሁን:በሱ:በኩል:ምን:ተሥፋና:ውጤት:ተገኝቶ:ነዉ:?ባለፈው:ክረምት:ቤት:አይስራም:መሳይ::ህዝባችን:ምድር:ላይ:ያለውን:ሀቁን:(እውነቱን):ጠንቅቆ:ያውቃል::አማራ:ነገር:ባላመጠ:ባመቱ:ይውጣል::እነዚህ:ጀግኖቻችንም:ያባቶቻቸው:ልጆች:ናቸው:የሚያደርጉትን:ጠንቅቀው:ያውቃሉ:ስለዚህ:ጋዜጠኛ:መሳይ:እንወድህ:አለን:እናከብርህ:አለን:የትግሉን:ሁኔታ:ከነ:ጠበቃ:አሥረሥ:ከነ:ጀነራል:ተፈራ:ማሞ:ሥማ::

  • @DeseFikado
    @DeseFikado 2 часа назад

    የአማራ ህዝብ እርግማን አለበት ይህ ሁሉ ስቃይ እየወረደበት አሁንም እርስ በራሳቸዉ አይሰማሙም

  • @Cripto244
    @Cripto244 Час назад

    እስክንድር ነጋ ከኢጋዱ ወርቅነህ ገበየሁ ጋር ለውይይት የተገናኘው ለተራበው ህዝብ እርዳታ ለማስተባበር ነው ብሏል:: ታዲያ የውይይቱ አላማ ይህ ከነበረ አንድ ጥሬ ስንዴ እስካሁን ለህዝብ ሲቀርብ አላየንም:: እርዳታው ለህዝብ የሚቀርበው መቼ ነው ብለህ ጠይቀው እባክህ? ክክክክክክ

  • @Tenu-zo9sq
    @Tenu-zo9sq 3 часа назад +2

    እስክድር ቢያንስ ውጭ ቤተሰቡን አስቀምጦ ነው

  • @NegusaTase
    @NegusaTase 2 часа назад +1

    ምንም እነዚህ አጭበርባሪወች የተምታቱ የአማራን ትግል የጎቱ ናቸው እሄብቻ በቂነው እስክድር የመርህ ሰው ነው እሄ ጥጃ

  • @abusemerabusemer
    @abusemerabusemer 2 часа назад +2

    የጎጥ በሽታ የታመመው ፋኖ አንድ ይሆናል ብሎ መጠበቅ ድካም ነው ስለዚህ ፋኖ አያሸነፍም

  • @hussenmeribo
    @hussenmeribo 3 часа назад +3

    ምንም ዓላማ የሌላችሁ የኢትዮጵያን ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦችን ፍላጎትና የሕዝቡን ልብ ትርታ ሳትረዱ በጭፍን አምባገነንነት የድሮ ሥርዓት ናፋቂና በአማራ ክልል ዉስጥ የሚኖሩትን ብሔር ብሔረሰቦችን በማፈን የአማራነትን ቅባቅዱስ በመቀባት የባርነትን ሥርዓት በእነሱ ላይ በመጫን የራሳችሁን ማንነት ለመጫን የሚትሯሯጡ ናችሁ።

  • @minasiebithone35972
    @minasiebithone35972 Час назад

    Eskinder pays divisive role!!!!

  • @tamiratbirhane
    @tamiratbirhane 3 часа назад +2

    yeh kal meteyek man mn endehon yasayal...

  • @AlemenshMrsha
    @AlemenshMrsha 2 часа назад +1

    ምድረ እስኮድ ይቆማጣ ፌት የማራን ህዝብ እያስጨረስ ነው

  • @tsegayeabebe8693
    @tsegayeabebe8693 2 часа назад +1

    ይሀ አካሄድ ትጎሉን በጣም ይጎዳል በካችሁ ልዪዪነት አጥብቡት

    • @yemisrachyohannes962
      @yemisrachyohannes962 Час назад

      እውነትህን ነው? ይሄ ትግል ነው ልፊያ? ይልቅ ህዝቡን አትዝረፉት ይበቃዋል :: የመሀይም ስብስብ የትም አይደርሱም !! ጌም ኦቨር!!

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 2 часа назад

    የተገለበጠ ቀስተደመና የሴጣን #ባንዲራ ለብሶ ፋኖን #በዕዝ ምስረታ ስም የአገው ሸንጎ ባሪያ ያደረገው #ዘመድኩን በቀለ አደለም እንዴ???

  • @user-tq1xo4tq5q
    @user-tq1xo4tq5q Час назад

    Asres you wasting your time talking to this guy. Messay and the wrest are all conspiring against fano and Amhara. Today I watched him in disgust defending his friend Eskender. Its no brainer Eskinder is nothing but a wasted jerk, has no formal education, no maturity just messed up individual. He crossed the red line and will continue to disrupt and delay unity. Time to get rid of him by all means.

  • @holysaviour6613
    @holysaviour6613 3 часа назад +1

    Pls አንድ ሁኑ ተስፍችን እናንተ ናችሁ 😂😂😂😂😂

  • @almazteklehaimanot9859
    @almazteklehaimanot9859 4 часа назад +4

    WEY. WEYANE. ! AMARA. LAIY. ENDI. YIKELID. !?!?!?!

  • @melakuhunegnaw7262
    @melakuhunegnaw7262 2 часа назад

    አይ መሳይ 😅

  • @HuluagerAmbaye
    @HuluagerAmbaye 2 часа назад

    መሤይ ሁሉንም ለነሡ ተወቸው እባክህን ተወን ሞታችን አበዛህ ብን መንግስትን እና አታሠቃዩ

  • @alemituzewdu9955
    @alemituzewdu9955 2 часа назад

    ምንም ችሎታ የሌላው ሴረኛ ነው መሳይና ደረጀ ተሽጠዋል

  • @benzola4808
    @benzola4808 3 часа назад

    For that matter......for that matter......hahahaha

  • @ሀገሬሀገሬ-ፈ2ጐ
    @ሀገሬሀገሬ-ፈ2ጐ 3 часа назад

    "ሚስጥር" ምንም ሚስጥር አላገኝሁም።

  • @hassetassefa242
    @hassetassefa242 2 часа назад

    - እስኬው የሰለጠነ፣ የከተማ አስተሳሰብ ያለው፣ ጎጠኛና መንደርተኛ ያልሆነ፣ የተማራ፣ ጨዋ፣ እውነተኛ የሆነ ሰው ነው።
    - በአንጻሩ እነ ዘመነ አስረስ ሲበዛ የወረዱ ጎጠኞች ተራ ነማፊያ ስራ የሚሰሩ ያልበሰሉ ወጠጤ ፍየል ለመሪነት የማማይበቁ ብአዴኖቾ ናቸው።

    • @AbdissaAgga1500
      @AbdissaAgga1500 2 часа назад +1

      ጂል ብልጽግና

    • @hassetassefa242
      @hassetassefa242 Час назад

      @AbdissaAgga1500 ፋራ ጎጣም የእናንተን ሃሳብ ሰው ካልተቀበለ ወያኔና ብልጽግና ማለት ትወዳላችህ!!!