የአርቲስት ሜላት ነብዩ የታፈነ ሚስጥር!፡፡በአስራ አምስት ዓመቴ ነው ከቤት የወጣሁት! ባለታሪክ አርቲስት ሜላት ነብዩ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 606

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  2 месяца назад +152

    የመክሊት ሙሉጌታን ቻናል በዚህ ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡www.youtube.com/@meklitmulugeta1

    • @gsissjjs4657
      @gsissjjs4657 2 месяца назад +7

      የእዉነት ገነት አሥመሣይ ነሺ የምማዋሬዉን ቢዝነሥ የምሠሬቅን ቆንቆ አሣድጎ ለሥረከብሺ ህዝብ በጦረነት እያለቀ አች ትሣለቄለሺ

    • @dxdx4561
      @dxdx4561 2 месяца назад

      ​@@gsissjjs4657😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @Berry-g4y
      @Berry-g4y 2 месяца назад

      ​@@gsissjjs4657ጉድ ጉድ ጉድ መጀመሪያ አማረኛ እወቂ ተማሪ ጅል 😮😮😮😮😮

    • @helengetachew1496
      @helengetachew1496 2 месяца назад

      ይህን ወሜላት አድርሽልኝ ሌላ ጊዜ ለቤት እረዳትሽ አውዳመት ሲሆን እንዳንቺ ውድ ባይሆንም ረከስ ያለ ያገር ልብስ ግዥላት እባካችሁ የቤት ሰራተኛ አክብሩ ኢትዮጵያን ባላሃብቶች በተረፈ መልካም አዲስ አመት

    • @Truth-12
      @Truth-12 2 месяца назад

      Kanchi befit ye meklitn new ye’subscribkut ❤… haha

  • @addismekonen7399
    @addismekonen7399 2 месяца назад +274

    ሜላትን እንደኔ ሚወዳት አለ ግን ጥንካሬዋ ደግሞ እንዴት እንደምታምሩ ❤❤❤❤❤

  • @Babinadew
    @Babinadew 2 месяца назад +234

    የሴት ልጅ ማዕረጓ እርጋታዋ ነው ለዚህም አክባሪሽ ነኝ ሜላት በተለይ የጌታዬ እናት እናቴን ቅድስት ድንግል ማርያምነ የሚወድ ሰው ፈጣሪ ከሀጢያት በስተቀር ሁሉንም ያሳካለት።

  • @Almemehs
    @Almemehs 2 месяца назад +140

    ሜላት በጣም መልካም ሴት ናት ያክስቴ ልጅ ለሰራተኝነት ከሜላት ቤት ስትሰራ ነበር 4አመት በፊት እና ፊልም ስሪ ላሰራሽ ብለኝ ነበር እያለች በጣም ትፀፀታለች ያኔ ከባድ መስሎ ታየኝ የማልችል መስሎኝ አልሰራም አልኳት አለችኝ ሜሊ ትለያለሽ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 2 месяца назад +5

      አሁንስ የአክስትሽ ልጅ ጥሩ ቦታ ነች

  • @W-yh9uk
    @W-yh9uk 2 месяца назад +66

    ሰላም መቼም ሜሉን በጣም የምንወዳትና የምናከብራት እንቁ ልጃችን ነች ስላየንሽ ደስ ብሎናል ገኒንም በዛሬ ኢንተርቪሽ ላይ ግን ቅር ብሎኛል ሜሉ ጋብዛሽ እንደመጣሽ በተደጋጋሚ እወራሽ በመጀመሪያው ፓርት ላይ ጥሩ ያው ማሳወቅ ስላለብሽ ይሆናል በሚል እንቀበለው ግን በተደጋጋሚ እስቲል ባለቀ ሰአት ሁሉ ተጠርተሽ መምጣትሽን በጣም ማሳወቅ ፈለግሽ ለምን እንደሆነ ባይገባኝም ሜሉ እኮ በፍለጋም የማትገኝ እንቁ ነች እንኳንስ ለኢንተርቪው ለሰላምታም የምትናፍቀን ጋብዛ ከጠራችሽ በክብር ተገኝተሽ ጨዋታሽን ወይም መልክትሽን እንደማስተላለፍ ባገኘሽው ቀዳዳ ሁሉ እሷ ጋብዛሽ እንደመጣሽ ማሳወቅ ትፈልጊ ነበር ይህ እኮ ላንቺ ክብር ነው ሜሉ አይደለም ኢንተርቪው ዝም ብላ ቆማ በሚዲያ ብናያት እንኳ እሷን ለማየት እንፈልጋለን ሙሉ ቪዲዮውን አይቼዋለሁ ይሄ ነገርሽ አልተመቸኝም ሌላው ስላንቺ ነው እውነት ነው ሁሉም በልጁ አይደራደርም አዎ ጎብዝ ነሽ ካሳለፍሽው ህይወት አንጻር ልጆችሽን ለዚህ ማብቃትሽ ደስ ይላል ግን ብዙም የተለ ነገር አታርጊው ሁሉም ልጁን የሚያሳድግበት የተለየ ታለንት አለው ምርጥ አርጎ ሁሉም አደባባይ አይወጣም እንዳልኩሽ ነው ያንቺ ካለፍሽበት መንገድ አዎ እኔም አደንቅሻለሁ ግን አረጋጊው ኳስ በመሬት ኦቨር ኮንፊደንስ ይጥላል ለሁሉም እግዚአብሄር ሲባርክ ስለሆነ በኛ አንዳች የሆነ የለምና የህትነቴን ነው ግን የሜሉን እንኳንም ጠራችሽ እንቺ አትርፈሽበታል

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 месяца назад +11

      አዲት ጎደኛ ነበርችኝ ቀጫጫ ነች እና ብዙ ግዜ ልብስ ልክአይሆናትም እና ልብሷን ትሰጠኛለች እኔከሷ ወፍራም ስለነበርኩ ስለብስ ያምርብኛል ሰወች ስለልብሱ አስተያየት ከሰጡ ቀዲማ እኔኮሰጥቻትነው ትላለች😂😂😂😂

    • @GenetTesfa-xm4jc
      @GenetTesfa-xm4jc 2 месяца назад +1

      አቤት የእኛ ሰዉ አይቶ ማለፍ ቀረ

    • @meskeremmamo3989
      @meskeremmamo3989 2 месяца назад +7

      ስለእውነት ከሆነ እኔም በጣም ነዉ ያናደደችኝ እንዴ ስንት ግዜ ነዉ የደጋገመችዉ እሷ ነች የጠራችኝ ብላ ለሜላት ኢንተርቪው ብርቋ ነዉ እንዴ: ምነዉ ገነት እንደዝህ እራሷን አዋደደችዉ አረ ተረጋጊ። ለማንኛዉም አንተ ወንድሜ ከላይ የፃፈከዉ የልቤን ነዉ እግዚአብሔር ይስጥህ።

    • @tnz1288
      @tnz1288 2 месяца назад +4

      ገኒ አንቺ ትልቅ ሰው ነሽ አክብራ ጠርታሻለች መጀመሪያላይ ደብሮኛል ነይ ብለሽኝ አልሽ ብትልሽ እንካን ቃሉን መለወጥ ነበረብሽ ደጋገምሽው ጋብዛኝ ሚለውን ቃል በመልካምም አይተሽው ይሆናል ለሚዲያ ግን አይመጥንም አፉ በይኝ ያየሁትንነው

    • @እስቴርመኮንን
      @እስቴርመኮንን 2 месяца назад +2

      እረ አኔም ገርሞኝ ነበር ደጋግማ ጠርታኝ ነው የመጣሁት አይባልም 😢😢

  • @solomongebremariam9704
    @solomongebremariam9704 2 месяца назад +56

    ሚላት በጣም እረጋ ያለች የመልካም ድርጊት ተምሳሌት ውብ ኢትዮጵያዊ ነች መልካሙን ሁሉ አድሎ ይስጥሽ ፈጣሪ ይባርክሽ።

  • @Fetiahmed-tx1ss
    @Fetiahmed-tx1ss 2 месяца назад +34

    ሜላት ጠንካራ ነሽ በጣም ደግሞ ሁለት ልጅ አለሽ እድለኛ ነሽ ጠንካራ ሁኝ ከዚህም በላይ

  • @nateyabraham5192
    @nateyabraham5192 2 месяца назад +16

    ውይ ሜልዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ጠንካራ እውነት ዛሬ ደሞ ካንቺ ብዙ ነገር ተማርኩ ከፍቶኝ ነበር አበረታሽኝ ምርጥ የተዋህዶ እንቁ እህታችን የምትወጃት ወላዲተ አምላክ በመንገድሽ ሁሉ ትቅደምልሽ እማምላክ ዘመንሽን ልጆችሽን ኑሮሽን ቤተሰቦችሽን በዙሪያሽ ያንቺ የሆነውን ነገር ሁሉ ትባርክልሽ

  • @NicIvym
    @NicIvym 2 месяца назад +115

    ሜላት እዉነት ነሽ ስለነብዩ ኤልያስ ለማዉራት ይከብዳል ሁሌ ስለምትመሰክሪለት ምስክርነቱን አይንፈግሽ እህቴ

    • @TiztaTi
      @TiztaTi 2 месяца назад +1

      Sile eysusi meskiryi eheta silfitert kmitaweryi silefetarishe awiryi🎉🎉

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z 2 месяца назад +4

      ​@@TiztaTiምን እያልሻት ነው? እግዚአብሔርን በየነገሯ እያመሠገነች ነው ጆሮሽ ችግር አለበት ካለበት ተመርመሪ።

    • @amytk6095
      @amytk6095 2 месяца назад +1

      @@TiztaTiነፈዝ በነገር ሁሉ ካልተቃወማችሁ አይሆንላችሁም።

    • @RitaOsa
      @RitaOsa 2 месяца назад +1

      ​@@TiztaTiከእየሱስ በላይ ፍጥረት የለም

  • @Amharawit787
    @Amharawit787 2 месяца назад +30

    እንኳን ለ2017 አደርሳችሁ መልካም አዲስ አመት የፍቅር የሰላም የአንድነት አመት ይሁንልን በፍቅር ኑሩልኝ ገኒ ሜሉዬ በጣም ነው ምወዳችሁ መልካም አዲስ አመት

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 2 месяца назад +8

    ገኒ የኔ ውድ እናት ምርጥ ስው ሜላት የኔ ብርቱ ሴት አቤት በተለይ በሀይማኖትሽ ያልሽ ጥንካሬ በጣም ደስ ይላን በርች ❤❤❤❤❤❤

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 2 месяца назад +2

    ያከበሩትን የሚያከብር እግዚአብሔር ነው❤❤❤❤❤ሜሉዬ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤የበለጠውን ያድርግልሽ❤❤❤"""" ሙሉውን እግዚአብሔር ነው የመራኝ"""የሁሉ ነገር መደምደሚያ ደስ ይላል❤❤❤እግዚአብሔርን ማመስገን🎉🎉🎉🎉ለተሠጠን ነገር መውደድ🎉🎉🎉አልችልም የሚለውን ማስወገድ የሚያስችል እግዚአብሔር ነውና❤❤❤❤❤❤❤ሜሉዬ ትልቅ ትምእርት

  • @Abinetteju
    @Abinetteju 2 месяца назад +87

    አረብ ሀገር ያላችሁ እህቶቸ ፈጣሪ በሀገራችን ከሰው ቤት ሸቃላ ከመሆን ይጠብቀን 😢😢😢

    • @misrach2350
      @misrach2350 2 месяца назад +1

      አሜን😢

    • @TgistTgist-m2u
      @TgistTgist-m2u 2 месяца назад +1

      አሜን በጣም ታሳዝናለች ሀገሯ ሆና በአልን በሰው ቤት😢😢😢

    • @MariamMaraim-p9o
      @MariamMaraim-p9o 2 месяца назад +1

      አሜን ዉዴ በጣም በጣም በጣም የረብ ሀገር መዳም እዉነት ለመናገር ሊመሰገኑ ይገባል የሀበሻ መዳ መላላጣቸዉስ

    • @zeinuSeid-l9f
      @zeinuSeid-l9f 2 месяца назад +1

      አሜን

    • @tsehayweldeyes9059
      @tsehayweldeyes9059 2 месяца назад +1

      Amennnnnnnnnnnnn

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 2 месяца назад +6

    ገኒ ሜላትን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን ሜሉ ሁልጊዜ ትሁት ፈጣሪዋን አመስጋኝ የእግዚአብሔር ስም ከአፏ የማይጠፋ ሴት በጣም ክብር አለኝ ለእርሷ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉መልካም አዲስ አመት ገኒ እና ሜሉ❤

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ 2 месяца назад +9

    ሜሉየ የኔ ጠካራ ለኔ ጀግነየ ነሽ ገኒየ
    የኛ ምሳሌ ለቡዙወቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dy11dg28
    @dy11dg28 2 месяца назад +1

    ሜላት የተረጋጋች እና እና አስተዋይ ነች በዛ ላይ ገነት ደሞ ለሰው ቲረዳለች እንድያወራ እና እንድሳሳት አትገፋፋም ማርያምን በጣም ነው የማደንቃቹሁ በርቱ ❤

  • @ahme9759
    @ahme9759 2 месяца назад +6

    ሁለት ጠንካራ ውብ ሴቶች ተምሳሌትናቹ እግዛብሔር ይጠብቃቹ ከክፉነገር አሜን።❤❤❤❤❤❤

  • @zena4992
    @zena4992 2 месяца назад +25

    ሜሉየ የኔ ደርባባ የኔ ሴት ጀግኒት እግዚአብሄር ይጠብቅሽ

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 2 месяца назад +4

    እንዴት እንደምወድሽ ሚላትየ እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይባርክሽ ይጠብቅሽ ገኒ የሴቶች አሪያ ምርጥ እናት እንኳን አደረሳችሁ

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 2 месяца назад +13

    የኔ ደግና አህቴ ሜሊይ በጣም ነው የምወድሽ ከአነች ብዙ ተምረለሁ

  • @EtholoveSeewt-cj9rj
    @EtholoveSeewt-cj9rj 2 месяца назад +26

    ❤❤ሜሉ ንግስቷ እንኳን አደረሰሽ

  • @samrimiki4328
    @samrimiki4328 2 месяца назад +1

    ከማንም ከምንም በፊት እግዚአብሄር ይቀደማል እሱን የተደገፈ ሰው አፍር አያውቅም ሜሉዬ ክበሪልኝ እኔም በጣም ሽቶ እወዳለሁ ለሳ የሚለውን በትሰጭኝ ደስ ይለኛል ደርባባ የኔ ሴት ጀግኒት በርቺ ሴት ልጅ ጠንካራ ስትሆን በጣም ነው ደስ የሚለኝ ገኒ እናመሰግናለን፡፡ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን፡፡

  • @MeronSisay-h3p
    @MeronSisay-h3p 2 месяца назад +14

    ሜሉዬ መታደልሽ እኔንም ይስበኝ የምር ጀግናዬ የሴቶች ተምሳለት ውድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤እኔንም የአቅም ስው ያድርገኝ በዚህ አመት

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 2 месяца назад +35

    አድሱን አመት ፈጣሪ ከችግር😢ከህመም😢ከብሶት😢ያዉጣችሁ🎉ያሰባችሁበት ድረሱ አሚን በሉ🎉❤❤

    • @tigist-_21
      @tigist-_21 2 месяца назад

      አሜን አሜን አምን

    • @MiaMm-l8z
      @MiaMm-l8z 2 месяца назад

      አሜን

  • @mimekebede5623
    @mimekebede5623 2 месяца назад +6

    ሜሊ የኔ ቆንጆ ጨዋ ንግስት እኮ ነሽ ተባረኪ።

  • @beedan865-zs3yw
    @beedan865-zs3yw 2 месяца назад +5

    ሜሉ የኔ ሴት ጀግና እኮ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤😘😘😘

  • @Haregi849
    @Haregi849 2 месяца назад +17

    እኔ ሜሉ ለሀይማኖትሺ ያለሺ ክብር ያስቀናኛል የአንገት መስቀሏ የማይለያት ውብ ሴት ገኒም እንደዛው ሁለታችሁም ውብ ድንቅ ሴቶች ናችሁ

  • @ferihanseid8026
    @ferihanseid8026 2 месяца назад +3

    ሜሊየ ገኒ ሁለት ጠንካራ ሴቶች በጣም ነው የምወዳችሁ ሜሊየ በጣምብተሰብሬ ወድቄ ለመነሳት ዳደ እያልኩ ነው ግን ልዳን ይችን ቀን ልለፍ አላውቅም አላህ ብቻ ነው የሚያቀው ጥንካሬና ብርታት ግን ሆነሽኛል ፈጣሪ ይጠብቅሽ ባለሽ ላይ ይጨምርልሽ ረዥም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁላችሁ

  • @yonasteshome6019
    @yonasteshome6019 2 месяца назад

    ገኒ በጣም እናመሰግናለን የምትሰሪው ሰራ እግዚአብሔር ይርዳሽ ከነቤተሰብሽ ሜላትን በጣም በጣም ነው የምወዳት ያሰበችው ሁሉ ይሳካ

  • @humanity76
    @humanity76 2 месяца назад

    ሜሉ, My Hero!! እ/ር ከመጥፎ ነገር በፀጋዉና በሀይሉ ይጋርድሽ:: አንች የገንዘብ ሀብታም ብቻ ሳይሆን ባለፀጋ ነሽ:: ሀገራችን ያሏት የገንዘብ ሀብታም ሴቶች እንጂ እንደአንች ባለፀጋ ሴቶች የሏትም:: ላንች ካለኝ አክብሮትና ስስት ስራሽን ለማስተዋወቅ ካልሆነ በተለያዩ ሚዲያዎች መስኮት ባትታይና ድብቅ ያለ ሂወት ብትኖሪ አመኛለሁ:: እርግጠኛ ሁኖ ለመናገር በቅርብ ጊዜ ትልቅ የስኬት ማማ ላይ ደርሰሽ እናይሻለን:: በርች እንወድሻለን::

  • @halibemesqelu8359
    @halibemesqelu8359 2 месяца назад +10

    አሜን ሜሉ እማምላክ በነገሮችሽ ሁሉ ትቅደም አሜን የተሰበረ ልብ ያድለን

  • @FasikaTeklu-s3f
    @FasikaTeklu-s3f 2 месяца назад +1

    በጣም ሚዲያ ትወጃለሽ ሜላትየ ድብቅ በይ😊

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 месяца назад +1

    የሜላትን አበሻ ቀሚስና ከሃላ ያለውን የጌታችን ምስልን በጣም ወደድኩት ሁለታችሁም ታምራላችሁ የተባረከ አመት ለመላው ኢትዮጵያውያን ❤

  • @Dawet373
    @Dawet373 2 месяца назад +5

    ሜሉዬ በጣም ነው የምትወደጅው።

  • @adisaabusemaw6338
    @adisaabusemaw6338 2 месяца назад +10

    ሜሉ ቆንጆ

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 2 месяца назад +9

    እኔ ሜላትን በጣም ነው ምወዳት ❤❤❤❤❤

  • @makilove3195
    @makilove3195 2 месяца назад +2

    ገንዬ ምንም ችግር የለውም ብትጋብዝሽ እኮ ጠሪ አክባሪ

  • @zeanalkhh1114
    @zeanalkhh1114 2 месяца назад +5

    ነኔ ውድ ሜሊዬ ቆጆ

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey 2 месяца назад +6

    ሜሉ የኔ ቆንጆ ሰወዳት መልካም በአል ለሁላችሁም የሃገሬ ሰዎች💚💛❤👑👑👑👑

  • @hulufkirehulu2978
    @hulufkirehulu2978 2 месяца назад +1

    እንኳን አደረሰሽ ሜሉዬ የኔ ቆንጆ በእምነትሽ ጠንካራ ነሽ ስወድሽ ደሞ በህልሜ ሽቶ ስትሰጪኝ አየው ማርያም የአዲስ አመት ለት ገረመኝ❤❤❤

  • @Eteneshyirga
    @Eteneshyirga 2 месяца назад

    ሜላት በጣም ጠንካራ ሴት ነች የሁላችን አርአያ እግዚአብሔር ፍፃሚሽን ያሳምርልሽ

  • @TsgeredeM
    @TsgeredeM 2 месяца назад +18

    እንኳን ደህና መጣችሁ መልካም አድስ አመት አድሱ አመት የሰላም የፍቅር ያድነት ይሁንልን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 2 месяца назад +3

    በጣም ነው የምወድሽ ሜላትዬ

  • @geteneshshiferaw947
    @geteneshshiferaw947 2 месяца назад +4

    ገኒንም ሜሉንም በጣም ነው የምወዳቸው

  • @dodygebre7143
    @dodygebre7143 2 месяца назад +1

    አሪፍ ቃለ መጠይቅ ገኒ ደስ የሚል ምርቃት አሜን🙏♥️ብለናል🙏♥️

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 месяца назад +1

    ሜሉዬ የተረጋጋሽ ጨዋ ስነስርዓት ያለሽ አለሁ አለሁ የማትይ የተባረክሽ ሴት ነሽ:: ይሄንን ባህርይ አይለውጥብሽ ከነልጆችሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🏾🌼🌼🌼

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 2 месяца назад +4

    እንኳን ለአድሱ አመት በሠላም አደርሳችሁ አደርሰን
    ሚልዪ &ገኒ በጣም ነው የምወዳችሁ ሚልዪ የኔ ብርቱ ጠንካራ ከአዚህም በላይ በብዙ እንጠብቅሻለን አይዞሺ በርች ጠንክሪ

  • @YttugfUudfhg
    @YttugfUudfhg 2 месяца назад +17

    ገኒ ቆንጆ ማሻ አላህ ታምራላችሁ
    እንኳን አደረሰን ለአድስ አመት ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ፍትህ የምናገኝበትና ዘረኝነት የሚጠፋበት ፍቅር አንድነትና ኢትዮጵያዊነት የምንሰብክበት በአንድነት የምንኖርበት ይሁንልን እኛም በሰላም ከስደት ወጥተን በሀገራችን በሰላም የምንኖር አላህ ያድርገን
    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ እንድሁም እናቶች በሰላም በጤና ለእናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ❤❤❤

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 2 месяца назад +1

    ሜላት ሳያት የምታስታውስኝ አሜሪካዊቷን የፊልም ባለሞያና የብዙ ቢዝነዞች ባለቤት የሆነችውን ጀሲካ አልባ ነው... Natural beauty ያላቸው የውሽት ጥፍር የለ የውሽት ፀጉር የለ ፈጣሪ የስጣትን ብቻ የተገኝች!

  • @MuZeZ-fx6kq
    @MuZeZ-fx6kq 2 месяца назад +3

    ሜላትየ እንኳን አደረሳችሁ ደርባባ ቆንጂት 🙏💕🎊💚💛❤️

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 2 месяца назад +1

    ሜላት እንኳን አደረሰሽ ልጅ ጸጋ ነው በልጅ ይጸደቃል ብለዋል አባታችን አባ ከብረ ኪዳን

  • @haymitesh2622
    @haymitesh2622 2 месяца назад +2

    ሚሉዩ ስወድሽ❤❤እርጋታሽ ሞገስሽ እንኳን አደረሰሳቹሁ❤

  • @jaynata7301
    @jaynata7301 2 месяца назад

    የእናቴም ስም ገነት ነው ገኒዬ የምትመስይኝ እናቴን ነው አሁንም በርቺ በምትሰሪው ስራ ጠንካራ ሴት ነሽ እኔ በግሌ አመሰግናለሁ ሜሉን ስላቀረብሽልን አሁን ደግሞ እባክሽን የሴት ጠንካራዋን ጀግኒቷን መቅደስ ፀጋዬን አቅርቢልን በተረፈ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ ከእነ ቤተሰቦችሽ ዘመንሽ ይባረክ

  • @zemenetruneh510
    @zemenetruneh510 2 месяца назад +2

    ሜስቴ ብትሆን ብየ የምመኛት ሜላትዬ እንኳን አደረሰሽ

  • @HamelmalBeyene-tl7xq
    @HamelmalBeyene-tl7xq 2 месяца назад +3

    ሁለት የሴት ጀግናዎች ❤❤❤🌻🌻🌻🌼🌼🌼

  • @mimisolomonMimisolomon
    @mimisolomonMimisolomon 2 месяца назад +1

    ሜሉ ዘመን የማይቀይረዉ እርጋታሽ ታድለሽ የኔ ቆንጆ ስወድሽ

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 2 месяца назад +2

    እንኩዋን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ሜሉ ጠንካራ ለብዙ ሴቶች ምሳሌ የምትሆን ሴት ናት አሁንም ስኬትሽ ይብዛ ❤❤❤

  • @Trsittube
    @Trsittube 2 месяца назад +1

    ትክክል ሜሉዬ ባለ ሙያ ሶስት ቀን ይፈጃ ዶሮ

  • @Zewdu-ns2xh
    @Zewdu-ns2xh 2 месяца назад +2

    ኢየሱስ ክርስቶስ ይወድሻል

  • @AwekeDinke
    @AwekeDinke 2 месяца назад +1

    አንገትሽ በመስቀል የተዋበ ነው እግዚአብሄር በቤቱ ያፀፅናሽ

  • @GenetWende
    @GenetWende 2 месяца назад +1

    የኔ ፍልቅልቆች ደስ ስትሉ ገኒ ሜሉ የምወዳችሁ እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 2 месяца назад +4

    ገኒ ሜላትን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን ሜሉ ሁልጊዜ ትሁት ፈጣሪዋን አመስጋኝ የእግዚአብሔር ስም ከአፏ የማይጠፋ ሴት በጣም ክብር አለኝ🙏🙏🙏
    ሜላት እዉነት ነሽ ስለነብዩ ኤልያስ ለማዉራት ይከብዳል ሁሌ ስለምትመሰክሪለት ምስክርነቱን አይንፈግሽ እህቴ🙏🙏🙏
    የሴት ልጅ ማዕረጓ እርጋታዋ ነው ለዚህም አክባሪሽ ነኝ ሜላት በተለይ የጌታዬ እናት እናቴን ቅድስት ድንግል ማርያምነ የሚወድ ሰው ፈጣሪ ከሀጢያት በስተቀር ሁሉንም ያሳካለት❤💘💘❣❣😘😘😘🙏🙏🙏

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 2 месяца назад +2

    ሜላትየ የኔ ጀግና ሁሌ እዎድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AddisAbebe-b3z
    @AddisAbebe-b3z 2 месяца назад

    ሜላትን. 🎉 በእውነት አንዴት አንደምወዳት. ድምጧ በጣም ደስ ይለኛል. ንገሪልኝ. ብርቱ. ጀግና. ሴት. እንኳን. አደረሰሽ. በይልኝ❤❤❤❤

  • @Tegshe123
    @Tegshe123 2 месяца назад +2

    ሜሉ ምርጥ ሰው❤❤❤

  • @yemsida1758
    @yemsida1758 2 месяца назад +7

    እንኳን አደረሳቹ ሜሊ በጣም እወድሻለሁ አዲስ አመት ነው ቡና የምታፈላውን ልጅ ግን የአበሻ ቀሚስ ብታለብሻት ግን እንዴት ጥሩ ይሆን ነበር።

    • @tigist9810
      @tigist9810 2 месяца назад

      አንዳንድ ሰዉ የሀገር ልብስ መልበስ አይወድም

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 месяца назад +2

    ሜሉየየኔ ጀግና ስወድሽ ገኒየየኔ ሳቂታ

  • @אדיסלםוורקנה
    @אדיסלםוורקנה 2 месяца назад +2

    ሜሉየ እናገኒ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 2 месяца назад +2

    Meliye endih kazegajesh endewuchochu memokerya hard paper azegaj, hulunim sew eyetekeba kemimokirew. Keza yetekola buna cover lid argesh sukish askemichi, bizu kemokeru bunawun siayshetut endeaddis yihonal afinchachew, yenekashiw Hulu yibarekilish. Enquan aderesachihu Geniye

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t 2 месяца назад +4

    ገነት የሽቶ ሽታ በአማርኛ መአዛ/sent ነው የሚባለው:: ጣእም/flavor አይባልም:: የሽቶ ጣእም ይባላል? ግን አንቺ ብቻ አይደለሽም ብዙ ሰው ነው የሚሳሳተው:: የሽቶ መአዛ ነው

  • @elisabethkassa3569
    @elisabethkassa3569 2 месяца назад

    ሜሉዬ የኔ ድንቅ በጣም ነው ምወድሽ ማከብርሽ አንች የብርቱነት ምሳሌ ነሽ
    ሁሌም እግዚአብሔር አምላክ ከአንቺ ጋር ይሁን
    2017 ደግሞ የበለጠ ፀጋን በረከትን የምታገኝበት አመት ያድርግልሽ🙏❤

  • @shemim6079
    @shemim6079 2 месяца назад

    ማሻአላህ እርጋታ አንደበትሽ ሜሉ ልዩ ነሽ 😘😘😘😘 ታምራላችሁ

  • @bezadinku9868
    @bezadinku9868 2 месяца назад

    Betam des yeml interview, thank you both of you 🙏

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 2 месяца назад +2

    ሁለታችሁንም በጣመ ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤እንዴት እንደምወዳት ሚሉ ❤እንኳን አደረሳቹ ዉድ ኢትዬጵያዉያን በስደት የምትገኙ ያሰባቹት ተሳክቶ ወደ ሀገራቹ የምትመለሱበት አመት ያድርግላቹ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰዉ ዘር በሙሉ ❤❤❤❤❤

  • @najaiAli-e3m
    @najaiAli-e3m 2 месяца назад

    geniym tebarkkelig ❤❤❤

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 2 месяца назад +1

    ሚሉየ የሴት ወይዘሮ የምር በጣም ነው የምወድሽ❤ እምነትሽ እርጋታሽ እጂግ በጣም ነው የምወድልሽ❤❤❤❤

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 месяца назад +1

    ሰፈሩ እጅግ ስያምር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @elsabetalemayehu375
    @elsabetalemayehu375 2 месяца назад

    ተባረኩ ደስ ሰትሉ የቅረታ ትልቅነገር ነው 😍🥰😍

  • @MeMe-qw5yl
    @MeMe-qw5yl 2 месяца назад +3

    melu betam efalgalhu kancey gar maserat cast adergeg bnatesh

  • @elfneshmulugeta5367
    @elfneshmulugeta5367 2 месяца назад +1

    Melat She is brilliant ❤❤❤❤

  • @ሶብር
    @ሶብር 2 месяца назад +1

    ❤❤ኧር ስረዓቷ እዉነት ደስ ትላለች የምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍሬህይወትከወሎ
    @ፍሬህይወትከወሎ 2 месяца назад +2

    ሜሉየ የኔ ሴት ስወዳትኮ❤❤❤❤

  • @edlemlemma463
    @edlemlemma463 2 месяца назад +3

    ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ ።መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ።

  • @najaiAli-e3m
    @najaiAli-e3m 2 месяца назад

    Ewnet mlaetiy semaert geril nes tebarkkelig ❤❤❤❤

  • @hanawerku
    @hanawerku 2 месяца назад +1

    ኡኡኡኡ ነብዩ ኢሌያስ የሀገሬ ታቡትነው ነብዩ የጠብቃችሁ

  • @family_v-k9x
    @family_v-k9x 2 месяца назад +2

    ሜሉዬ ስወድሽ🎉

  • @meklitesubalew3451
    @meklitesubalew3451 2 месяца назад +2

    ገኒዬ በእውነት ነው የምናገረው ግብዝነት አይደለም አንች ጠንካራ ሴት ነሽ፡፡ ሜሊም ጠንካራ ሴት ናት እናንተ ምን አልባት ከተማ ውስጥ ስለተወለዳችሁ ይሆናል የሚያጋጥሙአችሁን ችግር ሁሉ ቀለል ባለ መልኩ ታልፋትአላችሁ በርች ገኒ፡፡

  • @tsegayegebremedihnaraya9001
    @tsegayegebremedihnaraya9001 2 месяца назад +1

    ሜላት ጀግና ታላቅ ሴት ነች ግን ሌሎች አርቲስቶች ለምን ከሜላት ቢማሩ

  • @TigistBeyene-jg2vw
    @TigistBeyene-jg2vw 2 месяца назад

    Tebarake bexam desi teyalesh❤

  • @ChuChu-w3w
    @ChuChu-w3w 2 месяца назад

    ሜልየ እርጋታሽ ደስ ሲል ስወድሽ ገንየ የኔ ፍልቅልቅ ❤

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 месяца назад

    ዋዉ ሜሉ እና ገኒ እንክዋን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ አደረሰን🙏🏾🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t 2 месяца назад +1

    ሴቶች በራሳችሁ ቁሙ! ያኔ በህይወታችሁ ማንም መጣ ሄደ ቢያሳዝንም ሰባብሮ ግን አይጥላችሁም እንደውም ያስፈነጥራችሗል:: በዚህ ላይ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆናል:: መበደል ፀጋ ነው በዳይ መሆን ነው መጥፎ::ሁሌ ምሳሌ ነው የማደርግሽ! እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ! ጎበዝ ልጅ::❤❤❤

  • @aregumulu4579
    @aregumulu4579 2 месяца назад +1

    ሜላትየ ኩል እንኳን አደረሰሽ!!!

  • @AmusedCherryBlossoms-bq5te
    @AmusedCherryBlossoms-bq5te 2 месяца назад

    ሠላም ሜልዬ እና ገኒ በእውት በጣም ነው የምወዳቹ እና የለሁት በስደት ነው ከትንሽ ወራት በሗላ እመለሣለው እነደፈጣሪ ፍቃድ እኔ ምንም ከናተ ፈልጌ ሣሆን ባገኛቹና ብተዋወቃቹ በጣም ደስ ይለኝል በህወቴ ብዙ ነገር አሣልፌለው እና ፍቃደኛ ከሆናቹ አናግሩኝ መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ ❤❤❤❤❤

  • @BuzedamsewDamsew
    @BuzedamsewDamsew 2 месяца назад +1

    ❤❤ yen nigest melu sh amt nuru😊

  • @Mulat-m3p
    @Mulat-m3p 2 месяца назад +2

    ማነዉ እደኔ ሜሉን የሚወዳት የኔ ደርባባ❤❤

  • @AzebEmirue
    @AzebEmirue 2 месяца назад

    ጀግና ሴት ነሽ በርቺ የኔ ውድ❤

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186 2 месяца назад

    ሁለታችሁ የናታችን የቅድስትና የንፅሕት እናታችን ቅድስት ማርያም ልጆች ስለሆናችሁ እወዳችኋለሁ

  • @Sirage111d
    @Sirage111d 2 месяца назад

    Meli so kind really she is really decent and very kind