ኢትዮጵያውያን ሴቶች ተጠንቀቁ!| እንተንፍስ #9

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @rahelmamo1170
    @rahelmamo1170 11 месяцев назад +12

    ናይጄርያ በጣም ገንዘብ ይወዳሉ:: ያዝናናኛል ወይም ያሳልፍልኛል ብላችሁ እንዳታስቡ:: በአለም ላይ በሌብነትና ዕፅ በማዘዋወር የሚታወቁ ህዝቦች ናቸው:: እህቴ አንቺ በጣም ቆንጆና በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ:: የተሻለ ቦታ የመድረስ አቅም አለሽ:: እጅ እንዳትሰጪ በርቺ::

  • @ef6079
    @ef6079 11 месяцев назад +146

    ናይጄርያ በአለም የታወቀ ዘራፊ ናቸው የሀገሬልጆች አትጠጉዋቸው 😢እርኩስ ናቸውፀበል ሂጂ ተጠመቂ ማጂከኛ ናቸው

    • @etafarawalemu2635
      @etafarawalemu2635 11 месяцев назад +4

      ምን የማይስርቁት ነገር አለብለሽ ነውዌስቶች ችግር አለባቸው ደግሞ በረከትሽንም የሚወስዱት

    • @MPeace-yw9cm
      @MPeace-yw9cm 11 месяцев назад +3

      True

    • @selamyohanes5646
      @selamyohanes5646 11 месяцев назад +4

      Betam ene Greek eyalhu sintun ehetochachen aslkesewal demo degemtegnoch

    • @ebenhosanna9740
      @ebenhosanna9740 11 месяцев назад +2

      Lebawech, kfuwoch ersebersachew enkuwan aytemamenum, bezuw zegawoch aslkesewal

    • @hageraethiopia513
      @hageraethiopia513 10 месяцев назад +5

      ከባዶች ናች የማጭበርበር ስልታቸው የረቀቀም ነው። በትዳርም ዓለም ቢሆን ።

  • @seblewengelabebe1644
    @seblewengelabebe1644 11 месяцев назад +54

    ሀናን እህቴ የዋህነትሽን እና መልካምነትሽን በቅርበት አውቀዋለው በዚህ መጠን ሰው እንዲጠቀምብሽ መፍቀድሽ ግን ልቤን ነው የሰበረው አንዳንዴ እናተርፋለን ብለን ያለንንም እናጣለን 😢ይሄኔ ያልተናገርሽው ስንት ጉድ አለ ከእንደዚ አይነት አረመኔ ጋር ኖረሽ በህይወት መውጣትሽ ራሱ የሚገርም ነው አይዞሽ ቢያንስ ወገን እንዳለሽ ባይተዋር እንዳረገሽ አይቀርም 😢

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 11 месяцев назад +5

      ዋናው ችግር አተርፋለሁ ብሎ ያጠራቀሙትን አውጥቶ መስጠቱ ላይ ነው።

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 11 месяцев назад +53

    ናያጄርያ እኮ ከአለማችን ክፉውች ጠንቆዮች መጥፍች ናቸው አለም ያቃል መጠንቀቅ ነበረብሽ እህቴ

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 11 месяцев назад +1

      She keeps talking the same stupid money 💵 who cares about her what company he’s running in Ethiopia she’s Leba too

    • @hallemedia4469
      @hallemedia4469 11 месяцев назад

      ​@@nonenone3420ምነው ባልየው አንተ ነህ እንዴ ?

    • @adgehtalema5429
      @adgehtalema5429 10 месяцев назад

      What?

    • @seblewengelabebe1644
      @seblewengelabebe1644 8 месяцев назад

      @@nonenone3420 of course we care about her who are you to give advise why you concern and watch the video by translator ,what is your business here 🤔 tenkuay

  • @TigistIndale
    @TigistIndale 11 месяцев назад +50

    የኔ እህት እርጋታሽ ❤❤ ደሞ ስታምሪ በርቺ ፈተና ይገጥማል ዋናው ፀሎት ነው ትወጪዋለሽ ያልፋል በርቺ

  • @sofisofi4510
    @sofisofi4510 11 месяцев назад +16

    ናጀሬያውያን በጣም መተተኞች ድግምተኞች ናቸው እህቴ ከእዚህ እስራት መፈታት አለበሽ ነፃ ሊያወጣሽ የሚችለው እግዚአብሔር አምላክ ስለእኛ አሳልፎ የሰጠን ጌታ እየሱስ ክርስቶስን አድነኝ ብለሽ ተማፀኝው እሱ ታሬክሽን ያድሳል ወደ ነበርሽበት ማንነትሽም ትመለሻለሽ አይዞሽ አትፍሬ ❤

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 11 месяцев назад

      She already know that’s why she give him money 💵 to make it more money 💵

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 11 месяцев назад +46

    ማንያዙ እባክህን ይህችን ልጅ ጸበል አስወስዳት ከርሱ እንዲፈታላት። ሰለደግነትህ፣ ስለምትሰራው መልካምነት፣ ስለኢትዮጵያዊነትህ፣እግዚአብሔር ይባርክህ ። ይሄ በሀገራችን መጥቶ ሊባጥጥ አይገባውም። መማርና መቀጣት አለበት።

    • @gy8086
      @gy8086 11 месяцев назад +1

      በትክክ፡ እሱን ነበር፡ የማስበዉ፡

    • @kidhgs717
      @kidhgs717 11 месяцев назад +2

      Ewinet new lijitoa ejig betam yeteregagash melikam lij nach besime agatami awikatalehu. Ye esun 3 lijoch ende enat treat eyaderegech neber yemawikat.

    • @kidhgs717
      @kidhgs717 11 месяцев назад

      Manyazewal halafinet mewised alebih yihen seytan sewiye lifird makireb alebih endih eyalekesech video seethe bicha endatitewat.

    • @chukwuemekalivinus5487
      @chukwuemekalivinus5487 10 месяцев назад +1

      Why don’t you go and punish him…only greedy and foolish people fail victims of love

    • @Misneb
      @Misneb 10 месяцев назад +3

      የሰውን ልጅ በዚህ ልክ መቆጣጠር መቻልና ከዝያ አውጥቶ እንደ ቆሻሻ መጣል፣ ከሰው የማድረግ አቅም በላይና ከጀርባው ክፉ የሆነ የመናፍስት አስራር እንዳለ የሚያስጠረጥር ነው። ይህች ልጅ ችግርዋን መናገር መቻልዋ ትልቅ ነገር ነው፣ መፍትሄው ግን ለዚህ ውድቀት ካበቃሽ በዚህ ሰው አማካኝነት የተቆራኘሽንና ሌሎችም ሊኖሩ ስለሚችሉ ወደ ፀበልና መሳሰሉት አገልግሎት ስፍራ ብትሄጂ፣ እግዚአብሔርንም አጥብቀሽ ብትለምኚው ችግርሽ እንደሚፈታ አልጠራጠርም። በነግራችን ላይ ከኖሩት ክምናውቃቸው በተጨማሪ፣ ከውጭው ዓለም በተለያየ መንገድ የሚገቡ ክፉዎች መናፍስት የሰለጠኑበት ግዜ ስለሆነ እስካልነቃንበቻው ድረስ ችግሮቻችንን የተዳራረቡና ውስብስብ ይሆናሉ። ዕላይ እንደጠቆምኩት መፍትሄው ግን ሩቅ አይደለም። እግዚአብሔር ይርዳሽ!

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 11 месяцев назад +23

    እባክሽ የኔ ቆንጆ እንች ሊገባሽ የሚገባው ኢትዮጵያዊት በመሆንሽ ብቻ ቆንጆ ነሽ። ይሄ ባሪያ እንች ነሽ ቦታ ሰተሽው ነው የሚጨማለቀው። እባክሽ ጸበል ሂጂና ባስቸኳይ ተጠመቂ ናይጄሪያዊ መጥፎ መተተኞች ናቸው መፍትሄሽ እንባሽን የሚጠርግልሽ ልዑል እግዚአብሔር ብቻ ነው። ጸበል ተጸበይ።

    • @Sada-i7l
      @Sada-i7l 9 месяцев назад

      ትክክል

  • @rosarcalm2769
    @rosarcalm2769 10 месяцев назад +6

    ሲጀመር እኔ አንድ ሰው መቶ ስለሃገሬ ሰው መጥፎነት ከነገረኝ ይሄሰውዬ ለኔ ጥሩ ሊሆን አይችልም ይሄን ነው የምረዳው.
    My advice for you just Forgiveness, Learn from your mistakes and move on
    God bless you ❤️

  • @Mita460
    @Mita460 11 месяцев назад +25

    ስታምር🤩 አምላክ ችግርሽን ፈቶ ውብ የሆነ ህይወት ይስጥሽ 🙏የለበሽውን የናይጄሪያ ኮተት አቃጥይው። ባልሽን እያወቀች የቀማችስ ሴትም አይጥቀማት 😢

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 11 месяцев назад +59

    ንግግራ ሁሉ ጤና ያለው አይመስልም፣ ደና አድርጎ ነው በገዛ ሃገርዎ ላይ የመተተባት😢 so painful

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 10 месяцев назад

      አዎ መተተኞች ናቸው አውሮፓ ያሉት እንኳ ከተጣላሻቸው አስመትትብሻለሁ ብለው ይዝታሉ

  • @IslamIslam-ks8xq
    @IslamIslam-ks8xq 10 месяцев назад +3

    እ ነዚ የትረገሙ መተተኞች ናቸው እችንልጅ ሳይ ጓደኛዬን የገደለብኝ ናይጄርያ ትዝ አለኝ ባለንበት ሀገር ውስጥ ከሀገሩ ሰዎች ጋር መልክዋ ስለሚመሳሰል ያያትሁሉ በጣም ነው ምታምረው ይል ነበር ቆንጆ ልጅ ነበረች ገድላት በናይጄርያ መተተት አንች እድለኛ ነሽ ሳትሞች መላቀቅሽ💔😔

  • @beyenebejeto
    @beyenebejeto 11 месяцев назад +13

    አይዞሽ የኔ እህትእኛ አለንልሽ ባባ እና እቴቴን ሰላም ያድርጋቸው ምንም አታጭም የፈለግሽው ያሰብሽው ሁሉ አይቀርም ምንም ተስፋ የሚያስቆርጥ ነገር የለም አለንልሽ የኔ እህት።ዛሬም ጀግና ነሽ ትችያለሸ።

    • @Yesuf-ey3db
      @Yesuf-ey3db 11 месяцев назад +1

      በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ባዳ ከሚያዋጣው ገንዘብ ቤተሠብ የባከነባትን ገንዘብ እንደምተኩላት የተጻፈው ጥሩ ነው

  • @dinamitiku1522
    @dinamitiku1522 11 месяцев назад +12

    You are strong woman and if you did for him all this things so you can do for you I know that ሰው ተስፋ የቆረጠለት ነው መሞት የሚጀምረዉ ተስፋ ካልቆረጥሽ ነገ ትልቅ ደረጃ ትደርሽያለሽ ዝም ብዬ ላሞግስሽ ሳይሆን ለምን እንደሆነ አላውቅም ውስጥሽ ያለው አቅም በጣም ጎልቶ ይታየኛል also you are still to young to start from the scratch. Good luck 🤞

  • @busyline3882
    @busyline3882 11 месяцев назад +4

    እንኳን ንበረትሽ በገደለሽ እናንተ ያበሻ ሴቶች መች ሰው መች ወንድ መርጣችሁ ታውቃላችሁ ለምን አሕያ አይሆንም ብቻ ገንዘብ የተባለነር ይኑረው እንጂ ነገረ ስራችችሁ ሁሉ አያምር በናንተ ሰበብ ምን አለተባልንም ተዋረድን ተሰደብን ፈጣሪ ልቦና ይለግሳችሁ

  • @meazagebre5073
    @meazagebre5073 10 месяцев назад +3

    በነገራችን ላይ የትም ሀገር ላይ ያሉ 95%ናይጄሪዎች ራስ ወዳዶች ናቸው ከአገር ውጭ ያለን ሰዎች አናቀርባቸውም በፍፅም ጥሩ ሰዋች አደሉም አይዞሽ እህቴ ከዚህ ህይወት በመውጣትሽ እግዚአብሔር አመስግኝ ባለሞያም ነሽ እራስሽን መቀየር ትችያለሽ በርቺ❤

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 11 месяцев назад +67

    ምዕራብ አፍሪካ ላይ ያሉ ሀገራት ዜጎች በማጭበርበር የተካኑ ናቸው። በተለይ ናይጄርያዊያንና ጋናዊያን ግሎባል አጭበርባሪዎች ናቸው። ስለዚህ ሴቶቻችን በጣም ተጠንቁቅልን።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 11 месяцев назад +2

      ትክክል አንድ ጋናዊ አንዷን ለማግባት ቀለበት አድርጎላት ለቤተስቦቹ ካስተዋወቃት በኋላ ከሌላ ሴት ጋር ሲማግጥ ኖሮ ሌላዋ ሴት ፈልጋ ነገረቻትና ተለያዩ።

    • @genetkonjo
      @genetkonjo 11 месяцев назад

      ተባረክ ወንድማችን 👍👍👍

    • @teklubirru5780
      @teklubirru5780 11 месяцев назад

      ​@@genetkonjo❤❤❤

    • @anwarahmed4796
      @anwarahmed4796 10 месяцев назад

      ናይጄሪያና ካሜሮን

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 11 месяцев назад +192

    እንደ ናይጀሪያ እኮ ክፉ ፍጥረት የለም ፈጣሪዬ እባካችሁ ሴቶችዬ ከራሳችሁ ዜጋ ዉጭ አትነካኩ አታግቡ አትዉለዱ አታፍቅሩ እባካችሁ ልብ ግዙ💔😢😢

    • @teg22345
      @teg22345 11 месяцев назад +10

      Very true

    • @Kebe-cl8jc
      @Kebe-cl8jc 11 месяцев назад +5

      Lik new

    • @ethiopaiethiopai285
      @ethiopaiethiopai285 11 месяцев назад +53

      የእኔ እህት በኞ ሀገር ወንዶች አይብስም ብለሽ ነው ብቻ አይፍረድ ነው የሚባለው አይደል

    • @Oumlizaaa
      @Oumlizaaa 11 месяцев назад

      @@ethiopaiethiopai285 በሀገርሽ ሲሆን ለመወቃቀስም አትቸገሪም የሰዉ ሀገር ግን የሰዉ ነዉ ህጉም ሰዉምኳን ተበድለሽ በዳይ ነዉ የሚያረገሽ ብቻ አያገጣጥም ነዉ ማርዬ🥰🥰

    • @Champions920
      @Champions920 11 месяцев назад +6

      ትክክል አይፍረድ

  • @User_19967
    @User_19967 10 месяцев назад +1

    የኔ ጀግና አባትሽን ስለምትወጂው ብቻ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሺ አይዟሽ አባት የሚወዱ ሰዎች ብዙ ጊዜ መከራ ይበዛባቸዋል መጨረሻቸው ግን ያምራል

  • @yo-yo2188
    @yo-yo2188 11 месяцев назад +3

    ሐበሾች በእውነት የሀገራችን እህቶች የማንም መጫወቻ ሆኑ ምርጥ ደፋር ፍቅር ወንድሞች እያላቸው

  • @deepakcnw
    @deepakcnw 11 месяцев назад +1

    እነዚህ ናይጄሪያውያን እጅግ በጣም ብልጦች ናቸው " የኔን የቅርብ ሠው አንዱ ናይጄሪያዊ አብረው የሰሩበትን ስራ ገንዘብ በሙሉ ይዞባት መኪናዋን ኤርፖርት አቁሞ ሔድኩ ሣይላት ነዉ ጥሏን ወደ ሀገሩ የሄደው " ብዙ ተመሳሳይ ታሪክ አለ የህግ ባለሞያዎች ይህችን ልጅ እባካችሁ እርዷት , ናይጄሪያ ዊው ለህግ ይቅረብ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 11 месяцев назад +53

    የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ አሜን

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 10 месяцев назад +5

    ደህና አድርጎ በመደሃኒት አፍዝዟታል ሴነጋል ጋና ናይጄሪያ ቶጎ እህ የዋዛ ናቸው እና ጭራሽ በሃገሯ ይጫወትባት😢😢😢😢😢😢

  • @ruthelias9956
    @ruthelias9956 11 месяцев назад +19

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ አሁንም አልረፈደም ነገር ሁሉ ይቀየራል ፍትህ ለዚች ወጣት ልጅ

  • @yamrotdagnew6498
    @yamrotdagnew6498 10 месяцев назад +2

    የኔ ቆንጆ ለናይጀሪያ አትገቢውም በጣም አቃቸዋለሁ በጣም ነው የሚያስጠሉት እና አጭበርባሪ ናቸው ብዙ መጥፎ በሃሪ አላቸው አንቸ እመብቱ ነሽ ድግምታሞች ናው የሚበሉት እንኳን ይሽታል በጣም እዝንኛለሁ አንች ስላስለቀስሽ አዝኛለሁ እህቴ አይዞሽ

  • @tamrattaye7848
    @tamrattaye7848 11 месяцев назад +4

    አይዞሽ ገለቴ ናይጄሪያኖች የሀበሻን ሴቶች እንደሰቱፒድ ነው የሚያዮቸው ጭቅላታቸው አይሰራም የሀበሻ ሴቶች ነው የሚሉዋቹሁ

    • @jemelajemela6978
      @jemelajemela6978 10 месяцев назад +1

      እውነት ነው ግን ምን ዎጋ አለው የኛ ሴቶች ምንም ልብ የላቸውም

  • @israelgedebu1342
    @israelgedebu1342 11 месяцев назад +1

    እጅግ በጣም አዝናለሁ።ይቺን እህታችንን በተፈለገዉ መንገድ ልትረዳ ይገባል።በጣም የሚያሳዝነዉ በዉጪ አገር የሚጫወቱባቸዉ እህቶችን አልፈዉ አገራችንም ላይ እንዲህ ሲጫወቱ ማየት ያማል።እኔ በምኖርበት አገር ብዙ ግዜ ናጀሪያወች አባረዉ የሚይዙት የኛን ሴቶች ናቸዉ።አንድ ቀን በተለያየ ጉዳይ የምገናኛቸዉ ናጀሪያወች ነበሩ።ሁልግዜ የኢትዮጵያን ሴት እንደማግኘት ቀላል ነገር የለም ብለዉ ሲሳሳቁ የኛ አገር ሴት እንደ እንደናንተ የሚንቁት ነገር የለም ብዬ አስደነገጥኳቸዉ።ስማ ሁለት ሴት እፊትህ ጠርቼ አሳይሃለሁ ብሎ አንዱ ጉረኛ ለፈለፈ አታረገዉም ስለዉ በዉርርድ ጠርቶ ሁለቱንም ጠርቶ በተመሳሳይ ሰዓት እጭኑ ላይ አስቀምጦ ሲስማቸዉ ደንግጬ ምን ነካችሁ ብዬ ስጮህ ደንግጠዉ ሁለቱም እሮጠዉ ወጡ።በርግጥ እንደ ድህነት መጥፎ ነገር የለም።የኛ ልጆች ብዙ ችግር አለባቸዉ የገንዘብ የሴክስ እርካታ የግል ነጻነት ወዘተ የመሳሰሉት ነገር ግን ዞሮ ዞሮ የፈለገ ቆንጆ ብትሆን መጨረሻ ላይ መጥጦ ይጥላታል ወይ በሽተኛ ያረጋታል ወይም እራሱኣን እንድትጠላ ያረጋታል።ስለዚህ እህቶቻችን ሁልግዜ ተጠንቀቁ።የአፍሪካ ጥቁሮች ፈልገህ ፈልገህ ሴት ካጣህ መጨረሻ ላይ ኢትዮጵያዊ ሴት አታጣም ብለዉ ነዉ የሚቀላለዱት።የዚህን ያህል እህቶቻችን ነቀዋቸዋል።የዛኑ ያህል ስንት ጀጎኖች እህቶቻችን እንኳን ገላቸዉን ባይናቸዉም እዲያዩዋቸዉ የማይፈቅዱ እህቶች አሉ።
    ለማንኛዉም እህታችን አይዞሺ።ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን።
    ብዙ ሰዉ ሊያምንም ላያምንም ይችላል።የዉጪ ዜጋ በሂወቴ መንካት አልፈልግም ካገሬ ልጅ በስተቀር ለምን ይሆን ? በፍጹም በጣም ይደብረኛል።

  • @milkiigurmuu6421
    @milkiigurmuu6421 11 месяцев назад +24

    You are beautiful and talented woman. Start again. Use this worst situation as education. Hopefully you can be unstoppable woman❤
    Love you🙏

  • @bezatekilemariam7129
    @bezatekilemariam7129 11 месяцев назад +13

    ማስረጃ ስለሌላት በህግ መጠየቅ ሊጓተት ይችላል እሱን እየሞከሩ በዋናነት ግን በሬስቶራንቱን በፍፁም አለመጠቀም አድማ ማድረግ የዛን ግዜ በግዱ ይቅርታ ጠይቆ ገንዘቧን የመመለስ እድል ይኖረዋል።

  • @geregerc109
    @geregerc109 11 месяцев назад +16

    ድሮስ የናይጄርያ ደህና የለውም አገር ያወቃቸው ፀሐይ የሞቃቸው ሌቦች አለምን ያስቸገሩ

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 11 месяцев назад +20

    You are a beautiful and brave individual ❤️ ❤❤❤❤❤
    We ethiopian trust people so badly.

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 11 месяцев назад +63

    ይህ ግለሰብ ኢትዮጵያ ውስጥ እያለ እንዴት እንዲህ አጭበርብሮ ይበላታል እናንተ ሚዲያ ላይ የምትሰሩ ይህንን ሰው በትክክል ሀገራላይ ተቀምጦ መቀለድ የሌለባት መሆኑን ማሳወቅና ለዜጋችሁ አንድ ላይ ቁሙላት

    • @wubitualemayehu5932
      @wubitualemayehu5932 11 месяцев назад +7

      Ethiopia lezegohwa koma takalech inde

    • @AlemTekeste-h8c
      @AlemTekeste-h8c 11 месяцев назад +2

      ትክኬል። እነሱአገር ሒደህ እንዲህ ብትሞክር እንኳን ሬሳሕ ሊገኝ በገራቸዉ ትራንዚትም አልፈሕ እንማታቅ አድርገዉ ከአገራቸዉ ቀርቶ ከምድረገፅ ያጠፉሓል

    • @girmawongele
      @girmawongele 10 месяцев назад

      አረ ምንአገባክ ነው ምትልህ የሴት ጸባይ አታውቅም

  • @D.D501
    @D.D501 11 месяцев назад +5

    By z way you have that best freind that worries about you! At least you are not alone! GOD bless your friend 🙏🙏🙏አንቺም ብርቱ ሴት ነሽ!አይዞሽ we get your back

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 11 месяцев назад +81

    ጭራሽ በሃገራችን ባርያ ይጫወትብን ኧረ ለህግ ይቅረብ ትክሰሰው።
    እባካችሁን ይህ ናጄሪያዊ ለህግ ይቅረብልን በሳይኮም በገንዘቧም በእድሜዋም ላይ ሞትን የፈረደባት ነው።
    እንዴት በሃገራችን ሌላ ዜጋ ይጫወትብናል?
    ማኔ የህግ ድጋፍህን አስተባብረክ ተፈርዶላት ድጋሜ በዚሁ ሚዲያ ለምስጋና ቀርባ ማየት እፈልጋለሁ።😊

    • @mississippiwenz8388
      @mississippiwenz8388 10 месяцев назад +1

      ትክክል ፡ በገዛ ፡ ሀገሯ ፡ እንዴት ፡ደፋር ፡ ቢሆን ፡ ነዉ?

    • @msaddis4164
      @msaddis4164 10 месяцев назад +3

      ከኛ የማይሻል በመልኩ ነው ወይ በንብረቱ ምንሆናችሁ አፍሬካውያን ድግምተኞች እኔ የአፍሬካ ወንድም ሴትም አልጠጋም በሩቁ ነው የነኩትንአልነካም

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 10 месяцев назад

      እራሷ መርጣው ነው

    • @myfano
      @myfano 10 месяцев назад

      የሚመራን የጋላ ናይጀሪያና የኬኒያ አህዮች 😮መንግስታችሁ ነው ለዚህ ያበቃን

    • @ane-ix7pd
      @ane-ix7pd 10 месяцев назад

      ​@@msaddis4164😂😂😂😂😂👍

  • @samizina7045
    @samizina7045 11 месяцев назад +16

    የካዛንቺስ እና የገርጂ ልጆች እውነት ወንድ ኣይደላችሁማ ይሄን ጥንብ ባሪያ ልክ ካላሳያችሁት ወይ መቃጠልልል ወገን እንደሌላት በኣገሯ ላይ ይሄን ያህ ግፍ ሞተናላ I swear a God!!!! I can’t wait

    • @HelenPolite
      @HelenPolite 11 месяцев назад +2

      ሁሉም ናይጄሪያዎች የሚኖሩት ገርጂ ነዉ ለመዝረፍ ስለሚመቻቸሁ ከተማዉ የተረጋጋ ስለሆነ ማንም አይነቃባቸዉም

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 10 месяцев назад

      She chose him, where's her accountability?

    • @samizina7045
      @samizina7045 10 месяцев назад +1

      @@almaz-rudy8793 sorry for late response.
      yea you right she choose him but she doesn’t deserve to go through all this suffering in her country . Our system fell us .

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 10 месяцев назад

      @@samizina7045 this has nothing to do with the system, I am not saying the system is great but she gave him willingly her hard earned money

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta 11 месяцев назад +25

    እነዚህ ሌቦችና መተተኞች ( ናጀርያኖች) ከኢትዮጵያ ምድር ተለቅመው መዉጣት አለባቸው፡ ዱባይ ላይ የተጫወቱባቸዉ ይበቃል ጭራሽ በአገራችኝ??

  • @pitr4399
    @pitr4399 11 месяцев назад +15

    እንኳን የሰውሀገር ያገሬንም ወንድ አላምን ብዬ ቆሜ ቀረሁ የሚሰማው የሚታየው ከአይምሮ በላይነው ከባድነው ፈጣሪ ይሄን መንፈስ ያንሳልን

    • @eliastad7815
      @eliastad7815 11 месяцев назад

      MN🎉7gyy

    • @eliastad7815
      @eliastad7815 11 месяцев назад

      ። ዘ

    • @sabahaile5446
      @sabahaile5446 10 месяцев назад

      Amen 🙏🏻❤️😢

    • @desalegntube881
      @desalegntube881 10 месяцев назад

      most Grils think money not humanity so that they become risk in thire life.money is noting but humanity is every thing

  • @amarechmessele8968
    @amarechmessele8968 11 месяцев назад +16

    የት ይደርሳሉ የተባሉትን ሴቶች ለሚያጨነግፊ ወንዶች እርግማናችሁ ለራሳችሁ እንጂ ለልጆች አይድረስ ይሄ እንባ ፈጣሪ ይየው

  • @MsEmnet27
    @MsEmnet27 10 месяцев назад +4

    The fact that you dressed his Traditional cloth shows your respect and devotion for him. However sometimes you should hold on what is yours for others to see your value. 🤍 you are a brave girl and your future is so bright.

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 10 месяцев назад +2

    ክፉ ናቸው 😢😢😢😢😢አይዞሽ ጌታ ኢየሱስ ነፃ ያወጣሻል❤አፈር ያብላኝ ይሄ ጉማሬ አስለቀሰሽ😢😢😢😢😢

  • @tigstwalfa6928
    @tigstwalfa6928 11 месяцев назад +4

    ሀነዬ ያሳለፍሽው ከባድ ጊዜ ትምህርት ይሆንሻል ከዛ ይልቅ የሚያሳስበኝ አሁን ያለሽበት ሁኔታ ነው ።ካለሽበት የአልችልም ስሜት ውጪ በደንብ አቅም አለሽ በቃ ከዜሮ ተነሽ ከአንቺ አልፎ ለሰው የሚተርፍ አቅም አለሽ ሚሊየነር ትሆኛለሽ ተነሽ አንድ ብለሽ ጀምሪ የኔ ቆነጆ አይክፋሽ።ደገሞ እንኳን ተፈተንሽ ጠንካራና ጎበዝ ሴት ነው የምትሆኚው።ቀሪውን ገዜሽን መድሀኒአለም ይባርክልሽ የኔ እህት

  • @helenmekuriya6409
    @helenmekuriya6409 11 месяцев назад +1

    አይዞሽ እህቴ አንቺ ጠንካራ ነሽ ይሄን ሁሉ መከራ ችለሽ የለ አሁን ደግሞ ይሄን ሰውዬ ሳይገልሽ በህግ ተፋችው።ናይጄሪያውች ሀበሻን ሴት ቆራርጠው ሳይገድሉ አይፋቱም።ሌላ ህይወት እንኳን ብትመሰርቺ ተከታትሎ ከመግደል ወደኋላ አይልም ።እራስሽን ከዚህ ሰውዬ አርቂ ።ለቤተሰቦችሽ መኖር አለብሽ።

  • @Ethi912
    @Ethi912 11 месяцев назад +7

    አንቺ ጠንካራ ቆንጆ ገና ወጣት ነሽ ስርተሽ ታገኛለሽ ❤ ቢቻል ፁም እና ፀሎት ያዥ ካለሽበት ታወጫለሽ ❤ አይዙሽ እኔ በፁሎት አስብሻለሁ ማኔ እባክህን እረዳታ ያስፋልጋታል ይሄቼ ጉብዝ ወጣታ ❤❤❤❤ በርቺ ጠንካራ ሆኜ !

  • @genetshiferaw7160
    @genetshiferaw7160 10 месяцев назад +2

    ፈጣሪ ይርዳሽ አይዞኝ አንዳንድ ሠዎች አሉ ሆን ብለው የበታችነት ስሜት እንዲሰማሽ ያደርጋሉ አይዞሽ በእምነትሽ ፀሎት አድርጊ እንደ አንቺ ባይሆንም ተጎድቼ ነበር ሀፀሎት 10000000000% ይስተካከላል አይዞኝ

  • @Hadush3454
    @Hadush3454 11 месяцев назад +22

    ኢትዬጲያ ላለቹ ሰዎች እባካቹ ይሄ ሰውየ ወደፍርድ ቅሩብት ሰው እንዴት በአገሩ በሌላ አገር ዜጋ እነድህ አይነት በደል ይደርስበታል እጅግ በጣም ያማል 💔

    • @JawsawFano-eh4zt
      @JawsawFano-eh4zt 10 месяцев назад +2

      ወደ ፍርድም ቢቀርብ ውል ስለሌላት ለማሸነፍ ከባድ ነው::

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በሕይወት ስለተለየሽ
    ማኔ በናትህ ፍጠን ለዝች ልጅ ታሳዝናለች
    ማኔ ስውየው ከሀገር እንዳይወጣ ምን መደረግ እንዳለበት በፍጥነት መፍቴ ፍጠኑላት አይዞሽ እህቴ ነገሮች ሲፈትኑን ከፍት መልካም ነገር አለና አይዞሽ በርች
    ታርክ ይቀየራል።

  • @ሁሉንቻይ-ጠ2ከ
    @ሁሉንቻይ-ጠ2ከ 10 месяцев назад +4

    በጣም ነው ልቤን የነካችኝ እግዚአብሔር ታሪካን ቀይሮላት ደግማ ትመሰክር ዘንድ ምኞቴ ነው

  • @tedaddis8146
    @tedaddis8146 11 месяцев назад +2

    አግዚአብሔር ይጠብቅሽ አይዞሽ የኔ አህት ፀበል ግቢ :: አባካችሁ አህቶቼ ምን አንደምትፈልጉ አወቁ : የዉጭ ዜጋ ስታዩ ሰፍ አትበሉ : በተለይ አናንተ አትዮጵያውያ ን አያሉ አምያወሯቹን ሰው አትቅረቡ በራስ መተማመናችሁን ለመስረቅ ነው : ማንም ምንም ቢሆን አትስሙ :በዚህ ላየ የፈለገ ቢሆን የናንተን መሰረታዊ አስተሳሰብ ማንነታቹን ሀይማኖታቸውን በተ ቦችቻሁን value ስነኩ ባችሁ ንቁ : dont negotiate your ሞራል value. ደግሞ ሁሌም ጥሩ ኢትዮጵያዉያይን አሉ አነሱን አዩ: በተረፋቹ አግዚአብሔር የሀገሬን ሰዎች ይባርክ ይጠብቀን::

  • @edombekelekumssa373
    @edombekelekumssa373 11 месяцев назад +3

    እግዚያብሔር በከንቱ የተበላውን ዘመንሽን ያድስ

  • @peaceonearth293
    @peaceonearth293 10 месяцев назад

    ማኔ እግዚአብሄር ይባርክህ በህግ አግባብ እንጠይቃለን ስትል እንዴት ደስ እንዳለኝ። ስንሰማት እንዴት እየተናደድን ምክንያቱም በሀገሯ ላይ ይሄን ያክል ስቃይ በእውነት የንፁህ አምላክ ይፍረድልሽ። ሲጀመር የሚስቱን ቤተሰብ ሲጠላ ስታይ የዛኔ ነበር ከርሱ ጋር የነበረሽን ግንኙነት ማቆም የነበረሽን ሁለተኛ ከጔደኛው ጋር መስማማት ካልቻለ ብቻ ቃላት የለኝም ደከመኝ መፃፍ ጌታ በብዙ ይርዳሽ

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd 11 месяцев назад +5

    የኔ ውድ የታባቱ ነው አታምሪም የሚልሽ እርጋታሽ ና አይኖችሽ የአነጋግርሽ ማማር የውነት ቆንጆና ማር ነገር ነሽ ማሬየ እየዋሸሁኝ አይደለም ማሬየ

  • @KebedeZewdie-t8k
    @KebedeZewdie-t8k 10 месяцев назад +2

    Am so sorry, Hanan. Things happened like this . I know you are very kind. I used to come there to the bar with my friends. Don't lose hope you are young still you can do tichiyalesh we will support you I zoshe !

  • @derejeguta8057
    @derejeguta8057 11 месяцев назад +8

    ኢትዮጵያዊ ሴቶች በጣም በጣም ልብ በሉ ናጄሪያ ወንድ ለእህቱ አይመለስም።

    • @rorororo9896
      @rorororo9896 10 месяцев назад

      Not all, I'm married to Ethiopian and I love her so much 😊

  • @jerrrrrrrrrri
    @jerrrrrrrrrri 10 месяцев назад +1

    Ohooo pls pls pls pls በሕግ ዬጠየቅ. በሀገራችን ያላቸሁ የህግ ሰዎች እርድዋት በጌታ በእግዛብሄር. 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AgewKemant
    @AgewKemant 11 месяцев назад +7

    የተፈጥሮ ግዴታ ነው...ሁሌ እሽወይና እሼሼ ገዳሜ የለም በስው ልጅ ላይ ፈተና ሁሌም እለ....እንዲያውም ያንቺ ቀላል ነው.... መሞትም ማበድም እለ እኮ....👈🏽በምድር ላይ እስካለን ፈተና ይገጥመናል የስው ልጅ ይወድቃል ይነሳል....ብር ይጠፋል ይተካል....ሲጀመር “ለወንድ” ለዛውም ለውጭ ዜጋ (በእለም ለታወቁ ጭልፌት እሞራዎች ለናይጄራዊ ወንድ) 🙄 እራስሽን በዚህ ደረጃ እሳልፈሽ መስጠት እልነበረብሽም... እሁን ያለፈ እልፋዋል የፈስስ ውሀ እይታፈስም....ጤና ነው ዋናው ስርተሽ በላብሽ ትተኪዋለሽ እና እረረረ በቃሽ ይሄ ሁሉ ሮሮ ለገንዘብ ነው ወይስ ፍቅርሽ እልወጣልሽም ...???

    • @meremomer7472
      @meremomer7472 11 месяцев назад +1

      ጭልፊት አሞራ😂😂😂

  • @solomontenaw9455
    @solomontenaw9455 10 месяцев назад

    በጣም ያሳዝናል፣ እህታችን በየዋህነት ዘንዶ ላይ ነበር የወደቀችው። የእነዚህ ሰዎች ክፋትና አጨበርባሪነት በመላው ዓለም የታወቀ ነው። ድህነታችን ነው ለዚህ የዳረገን። በተለይ አዲስ አበባ በእነሱ ተወራለች ማለት ይቻላል። እንግሊዝኛ የሚናገር ሁሉ የተማረና ባለ ሀብት ስለሚመስላቸው ብዙ እህቶቻችን በእነዚህ እባቦች እየተነደፉ ነው። ለእህቴ ያለኝ ምክር ተስፋ መቁረጥ እንደሌለብሽና የተጫወተብሽን ሰውዬ ህግ ፊት አቅርቢው የሚል ነው።

  • @msaddis4164
    @msaddis4164 10 месяцев назад +3

    ናይጀሪያ በጣም አደገኛ ናቸው ሆሆሆሆ እኔ በመስማት አቃቸዋለሁ በጣም ፎርጅ በአለም የታወቁ አንደኛ ዶኮሜንት በመስረቅ የባንክ በስልክ ሳይቀር የሜዘርፉ

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 11 месяцев назад +3

    ለዛውም አዲሳባ ተቀምጦ ነው ዝንጀሮ ናይጄሪያ ያገራችንን ውብ ስማርት ልጅ እንዲ ሚያደርገው? አድራሻውን አሳውቂን ሬስቶራንቱን ቢዝነሱን አቃጥለን እሱን ቀጥቅጠን ራቁቱን ወደመጣበት ናይጄሪያ እንልክልሻለን!
    ከፋኖ አባላት❤

    • @girmawongele
      @girmawongele 10 месяцев назад

      እረ ባክህ አሁንም ፍቅሩ አለቀቃትም የለበሰችው እኮ የእሱ እገር ልብስ ነው :: ምን አገባህ ነው የም ትልህ ተመልሶ ቢመጣ

  • @Bretanssa
    @Bretanssa 10 месяцев назад +1

    I love Nigerians .. ለኢትዮጵያ ሴት ፍቱን መድኃኒት ናቸው ...

    • @munaali2129
      @munaali2129 7 месяцев назад

      They are not good for anyone except betraying and misleading . Don’t say I love Nigerians

    • @aquagal8645
      @aquagal8645 3 дня назад

      We don't want them

  • @feydukedir
    @feydukedir 11 месяцев назад +3

    እኔም የምኖረው በስደት ነው እኔም የምኖርበት ሀገር ላይ በጣም ብዙ ናይጄሪያዎች አሉ በጣም አደገኛ ማፍያዎች ናቸው የማይሰሩት አይነት ወንጀል የለም። ናይጄሪያውያን ልብስ መሸጫም ቢኖራቸው ሱፐር ማርኬትም ቢኖራቸው ለማስመሰል ነው ዋናው ስራቸው እዛ ሱቅ ውስጥ ድራግ ነው ሚሸጠው። የናይጄሪያ ሙስሊሞች ግን በጣም ታምኝ ናቸው ይባላል። ሲጀመር ሙስሊሞቹ ስደትም አይሄዱም። ሀገራቸው ላይ ነው እየሰሩ የሚኖሩት።።።።

    • @mo..7680
      @mo..7680 11 месяцев назад

      Ye nagrian Muslim yehun Christian leboch achbrbari araj nachew ezi meat alu Nigerian Muslimch wendmachewn emiglu

  • @tamrattaye7848
    @tamrattaye7848 11 месяцев назад +1

    የኔ እናት በወንድ ዲጅኖ የሚያምኑ ሴቶች ብዙዎቹ እንደዚያ ነው የሚያረጋቸው አንቺ የመጀመሪያ አይደለንም መቆፈሪያው አፍዠዦሽ ነው

    • @girmawongele
      @girmawongele 10 месяцев назад

      አሁንም ትወደዋለች እሱን ለማስታወስ ነው ልብስዋን የናይጄራውያን ያደረገችው ዲጂኖ ወሳኝ ነው::

  • @MahommedKedir
    @MahommedKedir 11 месяцев назад +5

    የኔ እሕት አይዞሽ ታሪክሽን መጨረስ አቃተኝ ግን እግዚያብሔር አለ ወገን አለሽ እውቀት አለሽ አቅም አለሽ
    እግዚያብሔር ልጁን አይጥልም አይዞሽ
    ያልፋል ወደድሮሽ ትመለሻሐሽ ከዛም በላይ ትሆኛለሽ እግዚያብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው በብዙ ይባርክሻል የኔቆንጆ
    እራስሽ አረጋጊ ጠብቂ የእግዚያብሒር
    ውድ ፍጥረት ነሽ

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 11 месяцев назад

      አንተም ወገኗ አይደለህም? ገንዘብ ላክላት

  • @woynetwoaynaw9188
    @woynetwoaynaw9188 11 месяцев назад +1

    Soriy በጣም ያሳዝናል ከፍ ወንዶች ቀማተኞች ኢትዮጵያኖች ብቻብይመስሉኝ ነበር ፈጣሬ ያፅናሺ በጣም አዝኛለሁ በህግ መያዝ አለበት በርሽንም አንድ ብሎ መመለስ አለበት አንች ደሞ በጣም ቆጂየነሺ ጠንካራ ሴት ነሺ❤

  • @ሻም
    @ሻም 11 месяцев назад +30

    ናጀርያውያን በዓለም ላይ የሚጠሉ ሰዎች መሆናቸው ኣታውቅም ነበር

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 11 месяцев назад +5

      መተተኞች ናቸው , ክፉ 😔
      ዎች
      መድኃኔዓለም ይገስጻቸዉ

    • @Hiwothiyab
      @Hiwothiyab 11 месяцев назад +1

      ኧረ እኔም አላዉቅም ነበር

    • @mafivlogs5144
      @mafivlogs5144 11 месяцев назад

      ትክክል

    • @madi8643
      @madi8643 11 месяцев назад +1

      ​@@Hiwothiyabእኔም አላቅም ነበር አሁንም አብራኝ ያለችው ናይጀሪያ ናት ኮሜንቶች አስፈራራችሁኝ የበፊቲቱ በጣም ክፍናት ይች ግን ገራም ናት አላህ ያብጃት

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 11 месяцев назад

      የኛአገር ሤቶች ወንድአይመርጡም አረቡንም ባንጋሊውንም ነጩንም ናይጀሪያውንም ኧረእህቶቼ ተው ሎብበሉ ነገመውለድአለ በዚያሠአት ለልጆችም አደጋአለው መሞትም መለያየትም ሥለዚህ ልጆች ብቻቸውንሂወታቸው ይከብድባቸዋል

  • @emebatwubushet551
    @emebatwubushet551 11 месяцев назад +2

    በጣም ቆንጆ ነሽ ደሞ ጎበዝ ነሽ ልገርሽ መጀመሪያ ተረጋጊ የምንም እምነት ተከታይ ሁኝ ፀበል ተጠመቂ እህቴ እነሱ ለአምሳንቲም መተትየሚያስቡ ናችው አይልሽን የወሰደው ምን ሆኜ ነው የሚያስብልሽ ስትጠመቂ ታውቂዋለሽ ከክብ አወርዶሽ ማርቤት የወሸቀሽ ይህ እርኩስ አይዞሽ የአባትሽ ፀሎት ምርቃት ምኞት ከስፍራሽ ያስቀምጥሽ።

  • @bute5158
    @bute5158 11 месяцев назад +8

    የሚገርምህ የኛ ህዝብ የውጭ ዜጋ በጣም ይወዳል ከራሱ ህዝብም የሚገርመው እሜሬክን ብዞዌችን በክሬዲት ካርድ ሌብነት በማታላል የሚታወቁት ናይጄርያን ናቸው ያገቧቸውና አገራቸው ይመለሱና ብር ላኩ እያሉ ይሰርቕቸዋል ሰው አይማርም

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 11 месяцев назад +1

      She knows she’s scammers too what the heck she’s doing with the Nigerian guy because it’s all about money 💵 My roommate was Nigerian guy he told me his wife is in Nigeria 🇳🇬 so one day I came from work he was having African American lady drinking beer 🍺 I seen that and ignored and the next time at night I was sleepy in my room midnight I heard some noise from his room after a few minutes there’s a woman screaming cursing and she knocked my room door 🚪 thankfully the door 🚪 was locked when I wake up in the morning I said hi to him I didn’t mention about last night I just told him sorry I have emergency call my country I’m going back home the next day I moved out because I was scared to live with him.

  • @User_19967
    @User_19967 10 месяцев назад

    የኔ ጀግና አባትሽን ስለምትወጂው ብቻ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሺ

  • @fisoneden7750
    @fisoneden7750 11 месяцев назад +3

    ውዴ አንች በጣም ጠንካራ ደግሞም ወጣት ነሽ ነገ ሌላ ቀን ነው ፀልዬ አፀልዬ ሂወት ይቀጥላል ❤❤ውብ ነሽ አሮጌውን ሂወት እርሽው ያች የተሳሳተችዋን ቆጆ ይቅርታ አድርጊላት ህይወትሽን አንድ ብለሽ ጀምሪ ደስታ የሚጀምረው አሁን ነው ገዘብን ከማግኝትሽ በፈፍት አንች ታስፈልጊያለሽ ውዴ ለራስሽ ግዜ ውሰጂ ኪዳንሽን አንሽ ምርጥ ነሽ ❤❤❤

  • @ስለ-እውነት
    @ስለ-እውነት 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት አለም!!!
    ተስፋ አለሽ!! ወጣት ነሽ!! ቆንጆ ነሽ!! ትጉህ ነሽ !! ትችያለሽ!!!

  • @ziy7130
    @ziy7130 11 месяцев назад +1

    የኔ ቆንጆ ይሄ ሁሉ ደርሶብሽም ውበትሽ የተጎዳሽ አይመስልም ከታሪክሽ ስረዳ በህይወት መለያየትሽ በራሱ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም አልፎ ነገ የተሻለ ቀን ይኖርሻል እሱ ግን መቀጣት አለበት ህግ እስኪፈርደው አንጠብቅ የሱን restaurant ባለመጠቀም እንቅጣው

  • @AMANI_I_3I_ZZZ
    @AMANI_I_3I_ZZZ 11 месяцев назад +12

    የኣረብ ሴቶች አና እስራኤል የራሳችውን ዜጎች ነው ሚያገቡት

    • @younusroza288
      @younusroza288 11 месяцев назад

      Isral yeraso zega mech alate keteleyayu hager yetesabasebu nachu

  • @ednasamuel3941
    @ednasamuel3941 11 месяцев назад +1

    አይዞሽ እግዚአብሔር የእንደገና አባት ነው ሰው በሀገሩ እንዴት ባንድ ውጭ ዜጋ ይህንን ያህል ይበደላል?
    አይዞሽ ፍቅር ክፉ ነው ፍርዱን አይንሽ እያየ አምላክ ይከፍለዋል

  • @yamtube8790
    @yamtube8790 11 месяцев назад +5

    ናይጀሪያ በይበልጥ የሚታወቁት በመጥፎ በጥንቆላ ወይም በማጅክ መተትነው።

  • @bezaorku2149
    @bezaorku2149 11 месяцев назад +1

    እንደው ናይጄሪያዊ ሰው ሆኖ ይጉዳ ያገሬ ልጅ ድፍት ነበር ማድረግ እነኝህ ጉማሬ የሆኑ ዝንጀሮ ከነሱ ያምራል ናይጄሪያ ን ጥላቻዬ አሁን አጠነከእሽልኝ ግን አንቺ ጀግና ነሽ አይዞሽ ማማቲ ቆንጆ ነሽ ❤❤❤❤

  • @rahelweldegiorgis40
    @rahelweldegiorgis40 11 месяцев назад +4

    Please እህታችን አግዞት ወደ ህግ አቅርበዉ እህቴ ፀበል መሄድ አለብሽ ከአለም የታወቁ መተታሞች ሌቦች ናቸዉ ምእራብ አፍሬካዉያን እንዴት ከነዚ ባርያዋች ትሄጄለሽ 😢

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 11 месяцев назад +1

    አይዞሽ እህቴ አታልቅሺ !ገና ወጣት ነሽ ብዙ እድል ይጠብቅሻል። የስራ ሰው ስለሆንሽ ገንዘቡን ትተኪዋለሽ። በርቺና ራስሽን ጤናሽን ጠብቂ። እመኚኝ ያልፋል።

  • @MesNima-fk8vy
    @MesNima-fk8vy 11 месяцев назад +10

    ሲጀመር እነሱንና በጋሊ አልወድም አልሃምዱሊላህ የኔሀበሻ ይግደለኝ

    • @TrHg-mo4mr
      @TrHg-mo4mr 11 месяцев назад

      ክክክ ሲጀመርእኔ ከሀበሻዉጭ ምንምአሎዳቸዉም ምነዉያገሬልጂእስተክፋቱ የሀበሻወንድ በቂያችነዉ ሴቶች እባካችሁልብግዙ😊

  • @nebrettadesse7845
    @nebrettadesse7845 10 месяцев назад

    Vuduuuu, you keef Jesus. This is not normal . my sister may God heal you in Jesus name. Ayzosh you are so young and beautiful. Big love you have a good future.

  • @haihi6112
    @haihi6112 11 месяцев назад +17

    ፀበል:ሄጂእናትናይጄሪያ:ከባድ:መተተኛችናቸው:ፈጥነሸ:ፀበልሄጂ:ታያለሸ:ለዉጡን:በፍጥነት::እራቂ:ዲባይ:የማይገቡት::በማጭበርበር:በመት:ነውየሚኑሩትለዛነው:ንቂ:ንቂፀበልሄጂ:መጀመሪያ:ተፈቼ::እርዳት:ማኔ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

    • @hallemedia4469
      @hallemedia4469 11 месяцев назад

      ዱባይ መግባት አይችሉም አንዴ ? በቀደም ያየኋቸው ስለመሰለኝኮ ነው ?

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 11 месяцев назад

      ya inanta kesoche irasu ka inarisu ya basu matatangiche ayidollue indee worangochche

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 11 месяцев назад +1

    Share God's Word
    መዝሙረ ዳዊት 7
    11፤ እግዚአብሔር የእውነት ዳኛ ነው፥ ኃይለኛም ታጋሽም ነው፥ ሁልጊዜም አይቈጣም።
    12፤ ባትመለሱ ግን ሰይፉን ይስላል፥ ቀስቱን ገተረ አዘጋጀም፤
    13፤ የሞት መሣርያንም አዘጋጀበት፥ ፍላጻዎቹንም የሚቃጠሉ አደረገ።
    14፤ እነሆ፥ በዓመፃ ተጨነቀ ጉዳትን ፀነሰ ኃጢአትንም ወለደ።
    15፤ ጕድጓድን ማሰ ቈፈረም። ባደረገውም ጕድጓድ ይወድቃል።
    16፤ ጉዳቱ በራሱ ይመለሳል፥ ዓመፃውም በአናቱ ላይ ትወርዳለች።

  • @romanayele2912
    @romanayele2912 11 месяцев назад +6

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው ገንዘብ እኮ እናት ልጇን እንድትክድ ያደርጋል ሰወች ለመፍረድ አትቸኩሉ

  • @Kalkidan727
    @Kalkidan727 11 месяцев назад

    የኔ እናት በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር አሁንም ያበርታሽ ይርዳሽ🙏

  • @rorororo9896
    @rorororo9896 10 месяцев назад +31

    I'm Nigerian and my wife is Ethiopian,we have been together for years now,my wife shared me this video and felt sad😢,but you know it's bad to say all Nigerian's are bad and evil or call us thieves because every nation have good and bad people,please do she have his contact address in Nigeria so we Nigerian's can hold him to return the money back

    • @hewotat2147
      @hewotat2147 10 месяцев назад +5

      Me too I married a Nigerian man he is blessing to me and my family he is well educated,smart and hardworking man he treats me well I have never go to shopping always my husband does he is supportive husband,father and partner I don’t understand this stereotype comments about Nigerian men all men aren’t the same .I am lucky I got one I moved to USA because him .Ethiopian men or women most of them are jealous which isn’t good .because my husband is supportive this folks at work gave me a lot of challenges.Nigerians are ambitious men …….I’m sorry that girl got a bad boy even most Ethiopian men these days scamming young ladies

    • @abcdabcd5059
      @abcdabcd5059 10 месяцев назад

      Exactly

    • @JawsawFano-eh4zt
      @JawsawFano-eh4zt 10 месяцев назад

      Are you ebo bro?

    • @JawsawFano-eh4zt
      @JawsawFano-eh4zt 10 месяцев назад

      @@hewotat2147Nigerians are well known world class scammers but not all there are good people from Nigeria too.

    • @neversaynever793
      @neversaynever793 10 месяцев назад

      Yeah not all

  • @eduam2859
    @eduam2859 11 месяцев назад +2

    ናጄሪያውን እኮ እንተርናሽናል ዘራፊዎች ናቸው እንካን አንድ የዋህ እትዮጵያዊ ቀርቶ የአለም ባንክ የሚዘርፉ ናቸው
    እህቶቼ እባካችው እናስተውል !
    እህቴ እዝብሔር በህይወት ደርሶልሻል በርቺ አንቺ አንቺ ልዩ ጠንካራ ልጅነሽ

  • @loveyourself5058
    @loveyourself5058 11 месяцев назад +7

    You should post his picture so no more women is gonna get scammed.

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 11 месяцев назад +2

    ልጅነቶን አይቶ ነው ያሳዝነል እንደውም
    ነይጄሪያ ይገርማል ይችን ህፃን ልጅ አይምሮዋን በንግግር ለውጦታል እኛ ብንህን ነይጄሪያ ሀገር ይህንን ብነደርግ ይገሉነል እሱ ግን ያለ ሀገሩ ሴትን ልጅ መጫወቻ አደውም ነይጄሪያ ያሳዝነል

  • @tse520
    @tse520 11 месяцев назад +7

    ናይጄሪያዊ እንዴት ፍቅረኛ ባል ምናምን ይሆናል ያውም ለሀበሻ ሴት ገና ሲታዩ እኮነው የሚያሳቅቁት 😢😢

    • @tigi886
      @tigi886 11 месяцев назад +2

      እዉነት ነዉ:: ከእሱ ጋር ኢትዮጵያዊ ሴት ልጅቱ እራሱ ትገርማለች

    • @girmawongele
      @girmawongele 10 месяцев назад

      አይ ያ ነገራቸውን የቀመሰች ሴት

  • @liyagebretsadik
    @liyagebretsadik 11 месяцев назад +2

    እኛ በሀገራችን ፍትህ አጥተን ናይጄሪያውያን ግን ሀገራቸው ነው መንግሥት በሌለበት ሀገር ይህ ነው የሚሆነው

  • @geregerc109
    @geregerc109 11 месяцев назад +9

    አይደለም ባል ጎረቤት መሆን አያስፈልግም

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema 11 месяцев назад

    የኔ እህት ናይጂሪያ አንዳንድ ያፍሪካ ዎንዶች ከባድ መተተኞች ናቸው አይምሮሽን ተቆጣጠረው ጌታ አትርፎሻል አይዞሽ ገንዘብ ይተካል አይዞሽ።

  • @Forcast700
    @Forcast700 11 месяцев назад +30

    ሁሉም ሰዉ አንድ አይነት አይደለም ናይጄሪያ ሆነ ኢትዩዺያዊ ነገር ግን እግዚአብሔርን ጠይቆ ትዳር መመስረት ያስፈልጋል እንዲሁም ከሚመስለን መጣመሩ መልካም ነዉ እግዚአብሔር ይርዳን ።

    • @abduibrahim2135
      @abduibrahim2135 11 месяцев назад +3

      ከብት እንደ ናይጄሪያ ክፉ ዬለም

    • @Forcast700
      @Forcast700 11 месяцев назад

      Sorry

    • @abduibrahim2135
      @abduibrahim2135 11 месяцев назад +4

      @@Forcast700 ስለ ናይጄሪያ ጥሩነገር ልትነግሪኝ ነው ክፋታቸው ጥግ ድረስ ነው

    • @gy8086
      @gy8086 11 месяцев назад +2

      ግን ፡ ናይጄሪያና ፡ ኢትዬዺያ፡ በጣም ፡ የተለይየ ህዝብ፡ ነዉ ፡ በጣም ፡ ለዛዉ፡ በሌላ ፡ ኢትዬዺያዊት ፡ ተጒዳሁ ፡ የሚልን ናይጄሪያዊ፡ መቅረብ ፡ አደገኛ፡ ነዉ ፡ ባለሞትዋ፡ እግዚሃብሄር፡ ይመሴገን ፡

    • @rahelmamo1170
      @rahelmamo1170 11 месяцев назад

      ሁሉም ሰው አንድ አይነት ከሆነ አንት ወይም አንቺ አግብተህ ወይም አግብተሽ ሞክሪው::ሌላውን አትምከሪ:: ያልተነካ ግልግል ያውቃል::

  • @selamteshome8279
    @selamteshome8279 8 месяцев назад

    ቢያንስ ብሩን ስትሰጠው ውል ለምን አትፈራረምም ነበር ናይጄሪያ ሰብአዊነት የላቸውም መተተኞች ናቸው አይዞሽ ቀሪ ዘመንሽን መልካም ያድርግልሽ😢😢😢

  • @attygetachewchinweoba4008
    @attygetachewchinweoba4008 11 месяцев назад +25

    This is unbelievable. This is exactly what happened to me. He made feel I am useless and my self confidence was entirely gone,
    But I am still healing.
    I am now starting to know that i am actually a strong person more than ever.

  • @AdiAbebayehu
    @AdiAbebayehu 11 месяцев назад +2

    እህቴ በጣም ጥንካሬሽ ደስ ይላል ነገ ከዚ በተሻለ ሁኔታ ትገኛለሽ ፈጣሪ ይክስሻል

  • @marthaseyfu4581
    @marthaseyfu4581 11 месяцев назад +6

    ለምን ይሰማዋል አይወድሽም ቢወድሽ ኖሮማ ያከብርሽ ነበር አይንቅሽም

  • @JS-jw2uv
    @JS-jw2uv 11 месяцев назад +1

    You are so beautiful & strong.
    Berchi
    There is nothing better than God’s best.

  • @ephrem03
    @ephrem03 11 месяцев назад +3

    ቦክስና ምክር........ እንዲሉ
    Business and love don't mixed. You are the one tried to take advantage from him. Couse you know his back ground very well even his dissised wife.

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር አውጥቶሻል እጅ ናይጄሪያ መተተኞች ናቸው እኳንም በጤና ወጣሽ ሶየው ግን በህግ የእጁን ማግኘት አለበት ይሄ ገፍዋም😢

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 11 месяцев назад +9

    እሺ ሀገሩላይ ወይም ሌላ አገር ውስጥ ቢሆን ልክ ነው እንላለን በሀገርሽ በምድርሽ እንዲህ ይጫወትብሽ ????

  • @axumtafere8363
    @axumtafere8363 11 месяцев назад

    Betam yegeremal e/ r enbashen yekuterelesh cherish bahageresh yemanem bareya gezy eskiyalfe Tafere bareya yegezagh enzh endat tegebewal yene ehet wede sebel beteheji sukunem yederegemeletal labesh naw bereshen wedo sayehone begedu yekefeleshal e/r yeredash amen