Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቲጂ ከሰጠቻቸው ኢንተርቪዎች ኤሚ ያንቺ በጣም ምርጡ ነው ተረጋግተሽ መጠየቅሽ ለሙያው መቅረብሽ ልዪ አድርጎታል...ስለሞዳሊቲዎቹ ብዙ ማብራሪያ ጠብቄ ነበር አጠረብኝ በተረፈ በጣም በጣም ጠቃሚና ወሳኝ ሀሳቦች ተነስተዋል እናመሠግናለን ❤❤❤
Thank u
ያለዛሬ አላየሁሽም ኤሚ በእውነት ግን ከቲጂ የማያንስ ጥሩ እውቀት እንዳለሽ ተረድቻለሁ ቲጂማ እንደ ሁልጊዜውም ገራሚ ነች ፣ በብዙ ራሴን እንዳይ ትረዳኛለች ፣
@@elsa3589 Thank you
The most powerful topic I really like all the messages emu keep shining .. keep up the good job..😍😍😍
Thank you, I will
ሁሉንም የቲጂን ኢንተርቪው አይቻለው እሷ እያወራች የሚያቆርጣት ነገር አይመቸኝም እሷ ብቻ ስታወራ ውላ ብታድር አይሰለቸኝም መፅሃፍን እስካሁን አልገኝውም
@@bjordan4974 Thank you
በሙሉ ተመስጦ ስለምታወራ ነው
ኤሚ! ይህ ፖድካስት ረጅም ነበር። ሁለት ሰዓት ፈጅቷል። በፖድካስት ደረጃ ሙሉ ለሙሉ መጀመርሽን ስላላወቅሁ፣ ሌሎች የለቀቅሻቸው መኖር አለመኖራቸውን አላውቅም። ይኸኛው ግን ከእንግዳሽ፣ ከትዕግሥት ዋልተንጉሥ ጋር በሙያ ተመሳሳይ ስለሆናችሁ ያሳያችሁትን መደጋገፍና ጭብጦችን የመጠበቅ አቀራረባችሁን በጣም ወድጄዋለሁ። እንደ ፖድካስት አዘጋጅ መሪ(ሊዲንግ) ጥያቄዎችን በማቅረብ ሳይሆን ትዕግሥት በመጽሐፏ ዙሪያ ያሉትን ምሳሌዎች በማጣቀስ ስለተራውማ እንድታብራራ የሰጠሻትን ጊዜ(ስፔስ) አድንቄያለሁ። ከልጅነት ጀምሮ የታየ ጠባሳ ምን ያህል በአሁንና በወደፊት ሕይወት ላይ ተጽእኖ እንዳለው በአያሌ ምሳሌዎች የተብራራ ስለሆነ፣ በጉልህ ቢታይብንም ባይታይብንም እያንዳዳችን ከዚህ እንከን ነፃ እንደማንሆን ግንዛቤ እንዲኖረኝ አድርጓል። በውይይታችሁ ማብቂያ ላይ ስለመፍትሄው ሞዳሊቲ ያነሳሽው ነጥም ሆን ብዬ ስጠብቀው የነበረ ስለነበረ በማንሳትሽ ብደሰትም፣ ትዕግሥት የሰጠችው መልስ ግን ተድበስብሶብኛል። እርግጥ ትራውማ በላፒስ እንደሚጠፋ ችግር አድርጎ መገመት እንደማይቻል ብታሰምርበትም፣ በመፍትሄ አኳያ መሃል ሜዳ ላይ ተጠልጥዬ እንድቀር ነው የሆንኩት። ክስተቱ የሚጨበጥና የሚዳሰስ ባለመሆኑ በዚህ መድረክ በዝርዝር ማቅረብ እንደማይቻል ብገምትም፣ የመድረክ ተሳትፎዋ በዚህ ብቻ ስለማይገደብ፣ የሚቻል ቢሆን ወደፊት ረገጥ አድርጋ እንደምታነሳው በጉጉት እጠብቃለሁ።ለሜዲያ ዝዝግጅትና አቅርቦት ያለሽን ክህሎት ስለማውቅ፣ ያንን በቅጡ ያሳየሽበት ፖድካስት ሆኖ ስላገኘሁት፣ በርቺ ቀጥይበት እላለሁ። ሰሎሞን ገብሬ፣ ከአትላንታ
Pls matsafun agegnutte anbebewalaw
ጃፋር መፅሐፍ ቤት አለ እኔ ገዝቸ እያነበብኩት ነው
O my God the baby boy is Right !!!!! Amazing that is True!!!!!! So what is the solution???
ስለ feeling ልጆች ሆነን መግለፅ አልተማርንም ዛሬ feeling ጋችንን ለመግለጽ ግራ ይጋባል።
Excellent and high-quality conversation; great flow; great points. ❤
Thank you
ቲጅ እወድሻለሁ
Interesting I learn a lot.Thank you
Glad to hear that!
TG i am happy to see you ❤❤❤❤
ኤሚ እኔን ነው የገለፀችኝ
ተባረኩ ብዙ ተምሪያለዉ
@@direharerej Thank you
Yewnet tg dikdik chelema lay birhan eyabersh mehonu yisemagnal❤
@@etsegenetmuhe6109 thank u
Thank You ❤❤❤❤
You're welcome 😊
I am really in need of Tg's service, please can I have her address?
0921 333331 Tigist waltenguise
ስለ trauma ሠምቼ አልጠግብም እራሴን ስለማይበት
@@marthayilma2349 true
Thank you so much
You're most welcome
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Thank you🙏🙏🙏
👌👏👏👏👏
🙏🏼 🙏🏼 🙏🏼 🙏🏼
እባክሽ ቆንጆ ስምሽን እመቤት የሚለውን ኤሚ ማለቱ ???? በራሳችን ስም እባካችሁ እንኩራ
@@MaryMary-xp2lb እሺ አመሰግናለሁ
Werewun titen fire hasabun binadamit mn alebet ay habesha
Mary is your Id name ?
ማርያ የአንቺ የመታወቂያ ስም መሆኑ ነው ? ጣት መጠቆም ተይ እና ቁም ነገሩ ላይ አተኩሪ
tsega ybzalachu bzulin
Dubi mesafn edet lagngi ichilalew
I will check and will let u know
www.berhanfinancial.com/product-page/%E1%88%9D%E1%8A%95-%E1%88%86%E1%8A%9B%E1%88%88%E1%88%81
Hear is the link for the book
👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿
Tg I proud of you and where can I get your book I want to know please
If u are in Ethiopia you can have it at Jafar book store
I am in American and I am living in Maryland
@@safiaahmed1570 will check and will let u know
Please this is not a good idea to publicly talk family topic, stop it please it’s culture to be so patient with family, because you don’t know everything , you can’t be
እኔ አንድ የማይገባኝ ነገር ተማርን ትላላቹህ!! መማር ማለት አግባባብ ያለውንለማድረግ ነው!! የምታቀርቡት በአማረኛ!! ምን ሊያረግ የእንግሊዘኛ ቃላት ይገባል!!!! መጀመሪያ አስቀድማቹሁየገዛ ቋንቋቹሁን አስተካክላሉሁ አውሩ!! እናቴ እናንተን ማድመጥፈልጋ ግን እንግሊዘኛ እየቀላቀላሉሁ እያወራቹህእናቴ ስትናደድ አየሆት!! ማፈሪያዋች!! ወይ በእንግሊዘኛ እውሩ! ቋንቋችንን አታበላሹየሰውም ቆንቋ በቦታው ተጠቀሙኢነርጂ ትሯማ ሳኮሎጂ ሲቨርሊስትረስ ኤክዛክትሊ ነዚህ ሁሉ የአማረኛ ፍቺ አላቸው!!!
Ere eyastewalik tiru negrim alew sidbun min ametaw be rasih efer
ምን አይነት ትራማ ዉስጥ አልፈህ ነዉ እንዲህ የምትሳደበዉ ሳትከፍል እየታከምክ ? ቀጠሮ ያዝና ታከም ለሰዉ ክብር ይኑርህ በመጀመሪያ communication skills ተማር።
👍@@ethiopialove2463
ወዳጄ አንተ ደሞ የአማርኛ ፊደላትን በአግባቡ ተማር ፣ ሳስበው አስተዳደግህ ልክ አይደለም በል በግል ታከም
❤❤❤❤
ቲጂ ከሰጠቻቸው ኢንተርቪዎች ኤሚ ያንቺ በጣም ምርጡ ነው ተረጋግተሽ መጠየቅሽ ለሙያው መቅረብሽ ልዪ አድርጎታል...ስለሞዳሊቲዎቹ ብዙ ማብራሪያ ጠብቄ ነበር አጠረብኝ በተረፈ በጣም በጣም ጠቃሚና ወሳኝ ሀሳቦች ተነስተዋል እናመሠግናለን ❤❤❤
Thank u
ያለዛሬ አላየሁሽም ኤሚ በእውነት ግን ከቲጂ የማያንስ ጥሩ እውቀት እንዳለሽ ተረድቻለሁ ቲጂማ እንደ ሁልጊዜውም ገራሚ ነች ፣ በብዙ ራሴን እንዳይ ትረዳኛለች ፣
@@elsa3589 Thank you
The most powerful topic I really like all the messages emu keep shining .. keep up the good job..😍😍😍
Thank you, I will
ሁሉንም የቲጂን ኢንተርቪው አይቻለው እሷ እያወራች የሚያቆርጣት ነገር አይመቸኝም እሷ ብቻ ስታወራ ውላ ብታድር አይሰለቸኝም መፅሃፍን እስካሁን አልገኝውም
@@bjordan4974 Thank you
በሙሉ ተመስጦ ስለምታወራ ነው
ኤሚ! ይህ ፖድካስት ረጅም ነበር። ሁለት ሰዓት ፈጅቷል። በፖድካስት ደረጃ ሙሉ ለሙሉ መጀመርሽን ስላላወቅሁ፣ ሌሎች የለቀቅሻቸው መኖር አለመኖራቸውን አላውቅም። ይኸኛው ግን ከእንግዳሽ፣ ከትዕግሥት ዋልተንጉሥ ጋር በሙያ ተመሳሳይ ስለሆናችሁ ያሳያችሁትን መደጋገፍና ጭብጦችን የመጠበቅ አቀራረባችሁን በጣም ወድጄዋለሁ። እንደ ፖድካስት አዘጋጅ መሪ(ሊዲንግ) ጥያቄዎችን በማቅረብ ሳይሆን ትዕግሥት በመጽሐፏ ዙሪያ ያሉትን ምሳሌዎች በማጣቀስ ስለተራውማ እንድታብራራ የሰጠሻትን ጊዜ(ስፔስ) አድንቄያለሁ። ከልጅነት ጀምሮ የታየ ጠባሳ ምን ያህል በአሁንና በወደፊት ሕይወት ላይ ተጽእኖ እንዳለው በአያሌ ምሳሌዎች የተብራራ ስለሆነ፣ በጉልህ ቢታይብንም ባይታይብንም እያንዳዳችን ከዚህ እንከን ነፃ እንደማንሆን ግንዛቤ እንዲኖረኝ አድርጓል። በውይይታችሁ ማብቂያ ላይ ስለመፍትሄው ሞዳሊቲ ያነሳሽው ነጥም ሆን ብዬ ስጠብቀው የነበረ ስለነበረ በማንሳትሽ ብደሰትም፣ ትዕግሥት የሰጠችው መልስ ግን ተድበስብሶብኛል። እርግጥ ትራውማ በላፒስ እንደሚጠፋ ችግር አድርጎ መገመት እንደማይቻል ብታሰምርበትም፣ በመፍትሄ አኳያ መሃል ሜዳ ላይ ተጠልጥዬ እንድቀር ነው የሆንኩት። ክስተቱ የሚጨበጥና የሚዳሰስ ባለመሆኑ በዚህ መድረክ በዝርዝር ማቅረብ እንደማይቻል ብገምትም፣ የመድረክ ተሳትፎዋ በዚህ ብቻ ስለማይገደብ፣ የሚቻል ቢሆን ወደፊት ረገጥ አድርጋ እንደምታነሳው በጉጉት እጠብቃለሁ።
ለሜዲያ ዝዝግጅትና አቅርቦት ያለሽን ክህሎት ስለማውቅ፣ ያንን በቅጡ ያሳየሽበት ፖድካስት ሆኖ ስላገኘሁት፣ በርቺ ቀጥይበት እላለሁ። ሰሎሞን ገብሬ፣ ከአትላንታ
Pls matsafun agegnutte anbebewalaw
ጃፋር መፅሐፍ ቤት አለ እኔ ገዝቸ እያነበብኩት ነው
O my God the baby boy is Right !!!!! Amazing that is True!!!!!! So what is the solution???
ስለ feeling ልጆች ሆነን መግለፅ አልተማርንም ዛሬ feeling ጋችንን ለመግለጽ ግራ ይጋባል።
Excellent and high-quality conversation; great flow; great points. ❤
Thank you
ቲጅ እወድሻለሁ
Interesting
I learn a lot.