የገዛ ባሌ የቤት ሰራተኛችንን አግብቶ!!እኔ ሚስቱን የቤት ሰራተኛ አደረገኝ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @SmilingDominoes-jc7ic
    @SmilingDominoes-jc7ic 6 месяцев назад +249

    እባክህ ለዚህች ምስኪን ፍትህ አሰጣት፡ ይህን
    ያስተማሪ መሀይም ከነሰራተኛው በህግ ይጠየቁ፡ ተባረክ ዘሌ

    • @DhhDhxu
      @DhhDhxu 6 месяцев назад +2

      ያሥተማሪ መሀይም 😢😢

    • @RoseMandefro
      @RoseMandefro 6 месяцев назад +1

      Balga new

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 6 месяцев назад +94

    ልብ ሰባሪ ነው ታሪኳ ስንት ጨካኝ ሰው አለ
    አንተ ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር የጠብቅልን

  • @AberhatsyonGebresilse
    @AberhatsyonGebresilse 6 месяцев назад +133

    ትለያለህ ቡዙ ሰዎች ሂወታቸው እስተካክለሃል ክብር ምስገና ይገባሃል

  • @winniea9803
    @winniea9803 6 месяцев назад +66

    ዘሌ በናት አትፋታው ፍት አሰጣት ለዚች ሚስኪን ሰው የላትም ብሎነው ፈጣሪ ይፈርዳል አይዞሽ የኔ እናት በገዛ ቤታ ፈላጭ ቆራጭ ሆነ ይገርማል 😢😢😢

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 6 месяцев назад +186

    ወይኔ ዘሌ ዛሬ ገና ከልቡ ሲናደድ አየዉት የኔ ጀግና ትለያለክ እኮ የዉነት የልጅቷን ትግህስት ያለማድነቅ አይቻልም የኔ ውድ ስታሳዝን ምን አይነት ብልግና ነዉ ይኤ ቆሻሾች ዘሌ የነሰር አይን ጉዳይ በጣም ደስ ይላል ለፋታቹ ከንቱ አልቀረም ዋዉ ❤❤❤❤❤

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ 6 месяцев назад +12

      የልጅቷ ትዕግስት ላልሽው ነገር ይሄንን እንደ ትዕግስት አላየውም ሙሉ ለሙሉ የልጅቷ ጥፋት አለበት ?
      ሠው እንዴት ፊርማና ልጅ ሳይኖረው ስራውን ይተዋል ይሄንን ነው ትዕግስት የምትይው ?
      ምንድነው ጥላው አትሄድም እንዴ ?

    • @MeseretAlemye
      @MeseretAlemye 6 месяцев назад +2

      ❤❤❤

    • @SeniLove-jw8gv
      @SeniLove-jw8gv 6 месяцев назад

      @@ማር-ዐ5ሰ ለማለት የፈለኩ እኮ የገዛ ባሏ ሰራተኛዉን በላያዋላይ አግብቶ አበራ መቀመጧ ይቅርታ እኔ ብሆን አላደረገዉም በረግጥ ጥፋቷ ቤተሰብ ሳታሳዉቅ ሳትፈራረም አብራ መቀመጧነዉ ግን እኮ ከወረቀት በልብ ያለ ፍቅር ይበልጥ ነበር ይቺ ልጅ ትግህስት ባይኖራት ምን እንሚፈጠር አሰባቹታል ከባድ ነዉ

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 6 месяцев назад +3

      ስራዋንም እንዳትሰራ አድርጎ አደነዘዛት

    • @eeee9393
      @eeee9393 6 месяцев назад

      000፲0፲፲፲000ችሽ​@@ማር-ዐ5ሰ

  • @Asfaw-r7g
    @Asfaw-r7g 6 месяцев назад +22

    ይህ ብሉ አስተማሪ ትውልድ በጥሩ አርአያነት ሳይሆን በመጥፎ መንገድ ስለሆነ የሚያስየው ይታሰር ምስኪንዋ እህታችን ፍትህ ታግኝ። ወንድማችን ጋዜጠኛ

  • @fekadutelahun-l4c
    @fekadutelahun-l4c 6 месяцев назад +75

    የዱካው አንበሳ የስራ ጀግና ነህ አሳየን እግዚአብሔር ይርዳህ መጨረሻቸውን ማየት እፈልጋለሁ በርታልን ❤❤❤

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 6 месяцев назад +20

    ጋዜጠኛ ዘላለም ጀግናው ወንድማችን እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ የንፁሀን እምባ የምታብሱ የንስር አይን እና ዱካ ሾው ትልቅ ክብር አለኝ ለእናንተ ዘራችሁ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ ኑሩልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ይህ ሰይጣን አስተማሪ ነኝ ይላል ለራሱ ከእውቀት ነፃ የሆነ ለፍርድ ቀርቦ የዚች ምስኪን እህታችን እምባዋ ሲታበስ ማየት ይናፍቀኛል እውነት ያሸንፋል ።።።

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 6 месяцев назад +38

    ዞላ ወንድሜ ጀግናችን የስራውን ማግኘት አለበት ጌታ ይርዳህ🙏🙏 እንደዚህ አይነት ወንዶ የእህቶቻችን እንባ ቀሪ ዘመናቹ ይጨልምባችሁ አውሬ ናችሁ😭😭😭

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 6 месяцев назад +20

    እህቴ አሳምረሽ የቤቱ ተካፋይ ነሽ ህግ ይወስንልሻል አይዞሽ ተካፍለሽ አካባቢዉን ለቀሽ ጥፊ ጀግናችንን አላወቅሽዉም ልክ አስገብቶ ያሳየናል ዋጋ ያስከፍላቸዋል ጀግናዉ ዘላለም ዘገየ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ሀዩቲ-ቐ4አ
    @ሀዩቲ-ቐ4አ 6 месяцев назад +55

    ዛሪ እንደኔ የነሰር አይን ያስደሰተው ማነው ጥላቱን ለህግ ማቅርቡ ደስ ብሎኛ አበሳ የኢቲዩ ፍርጦች በርቱ

    • @caaltuuesheetuu5763
      @caaltuuesheetuu5763 6 месяцев назад

      👏👏👏👏👏👏😘😘me to👏👏👏

    • @FelixKoppel-mj5pq
      @FelixKoppel-mj5pq 2 месяца назад

      አይዞሸ እህቴ አላህ ነፅነቱን ይስጥሸ🙏❤️

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 6 месяцев назад +23

    እምባሽ እንዲህ እንደፈሰሰ አይቀርም እግዚአብሔር የሥራውን ይሰጠዋል። በእውነት ሴቶች ምንም ያህል ጠንካሮች ቢሆኑም ደካማዎች እንደሆኑ ና ሊታዘንላቸው እንደሚገባ የእግዚአብሔር ቃል ይናገራል። ስለዚህ ልያዝንልሽ በተገባ ነበር። እኔ ግን በግሌ ሴት ልጅ ታሳዝነኛለች፤ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር እምባሽን ያብሰዋል።

  • @addisw1713
    @addisw1713 6 месяцев назад +105

    አንተና የንስር አይን የወለዱ እናቶች ሺ አመት ይኑሩ የፈጣሪ ጠበቃ አይለያቹ አንጀት የሚያርስ ቪዲዮ ነው የምታቀርብት ሱስ ሆነብኝ ማዳሜ እንኳን ብጠራኝ አልሰማትም በርቱ ለፍትህ የቆማቹ ወንድሞቼ ውድድ❤❤❤

    • @sbnta6404
      @sbnta6404 6 месяцев назад +4

      መደምንማ ሲሚ. አንቺም ሲረሽ ነው ኢነሱም ሲረቸው ነው

    • @קיברטהרטה
      @קיברטהרטה 6 месяцев назад

      አይነን ያወጣ ድፍረት

    • @FrehiwetMirache
      @FrehiwetMirache 6 месяцев назад

      💯💯👏👏👏

    • @SenaitMengstiab
      @SenaitMengstiab 6 месяцев назад

      Ayezosh enda bafetesh sershn gamere

    • @SenaitMengstiab
      @SenaitMengstiab 6 месяцев назад

      Emegarem nawe serhen matawe

  • @Zenaes-cc3wt
    @Zenaes-cc3wt 6 месяцев назад +18

    ዘሌ ዛሬ ልዩ ቀን ነው ደስብሎኛል አንተም እንኳን ደሥአለህ የንከስር አይን ወንድማችን ድል በድል ሆኗል ሁለት ጀግኖች ሰላማችሁ ብዝት ይበል

  • @semiratofik3884
    @semiratofik3884 6 месяцев назад +184

    ዱካዬ ለነዚ ወንጀለኞች ለህግ አቅርብልን እንወድሀለን

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 6 месяцев назад +508

    እንዲህ አይነት ጋጥ ወጥ ባሎች ለፍርድ ይቅረቡ የምትሉ ህብረታችሁን በላይክ ግለፁልኝ ወገኖቼ ::

    • @AbeerSanad
      @AbeerSanad 6 месяцев назад +3

      አህለን፤ዘላለም

    • @AbeerSanad
      @AbeerSanad 6 месяцев назад +3

      yኔ፤ጀግና

    • @AbeerSanad
      @AbeerSanad 6 месяцев назад +2

      ተባረክ

    • @makyamd6204
      @makyamd6204 6 месяцев назад +1

      ምንአይነትሰይጣኖቺናቸው

    • @OromoFirst-ny4cu
      @OromoFirst-ny4cu 6 месяцев назад +1

      Mistun ka tawat saratangam set nat eko...mistun malkak alebat enjy

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 6 месяцев назад +4

    አይዞሽ አታልቅሺ አንቺ ጠንካራ ነሽ ምንም አታልቅሺ አንድ በአንድ ያለዉን ነገር ተካፍለሽ ዉጪ እና የዱሮ ስራሽን ምንም ይሁን ስሪ ሂወት ይቀጥላል ይሄ ጭራቅ የጁን ያገኛል ሰራተኛሽም የጇን ታገኛለች አንቺ ብቻ ጠንካራ ሁኚ የኔ እህት አይዞሽ አላህ የስራዉን ይስጠዉ ያረቢ❤❤🎉🎉

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 6 месяцев назад +32

    ዘላለም ብርክርክበል እሱ የማርያም ልጅ ይጠብቀህ!ይህ የሰው አውሬ የጁን ማግኘት አለበት!

  • @fekadutefera268
    @fekadutefera268 6 месяцев назад +18

    ዘላለም ይሄንን አስተማሪ አሰዳቢ እንዳትፋታው፡፡ ባለቤቱ ትክክለኛ ፍርድ አግኝታ የምትካስበትን ሁኔታ አመቻችላት እግዚአብሔር ይርዳችሁ፡፡ አንተንም እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ፡፡

  • @jskahha1623
    @jskahha1623 6 месяцев назад +26

    የልጅቷ እርጋታ በጣም ደስ ይላል

  • @EmebetAmen
    @EmebetAmen 6 месяцев назад +16

    ዘሌ እንደው ምንላርግህ የኔ ጀግና አ/ር ይጠብቅህ

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 6 месяцев назад +45

    ምን አይነት ጉድ ነው አረ ኢቺ ምድር ቆሽሻለች ኦ የስማይ አባታችን አስበን😢😢😢😢

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 6 месяцев назад +6

    አየ ሰው አንተ ብሎ መምህር የስራህን ይስጥህ ዘሌዋ የዝች ልጅ ፈትህ ይሰጣት የምር በጣም ነው ያሳዘነችይ ውስጤ ነው የደማላት

  • @meronmeron2806
    @meronmeron2806 6 месяцев назад +43

    እችን ምታነቡ እህት ወንድሞቸ እግዛቢሄር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @melukongio5148
    @melukongio5148 6 месяцев назад +4

    ውድ እህቴ አታልቅሽ አሁንም ደግሞ የስራውን መንገድ ስለምታውቂው ጠንከር ብለሽ እንደገና ተቋቁመሽ እህት ወንድሞችሽን አሳድጊ ላአንቺም ጥንካሬ ይሆኑሻል ብርታቱን ይስጥሽ የኔ ቆንጆ❤

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 6 месяцев назад +62

    ወንድ ልጅ ለመጋባት ካልፈለገ ወይም ተጋብቶ መውለድ ካልፈለገ ችግር አለ ሴቶች ልብ ግዙ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😢😢😢😢😢

  • @AlimazeAbate
    @AlimazeAbate 6 месяцев назад +1

    እፎይይ ዘሌ አንተን መግለፅ እንደት ይቻላል በናትህ በቃ ጀግና ነህ የወለደችህ ማህፀን የተባረከች ትሁን ❤❤❤ እሧ ግን በጣም ታሣዝናለች እስከመጨረሻው ከጎኗ እንደምቶን አልጠራጠርም ይሄን ውርጋጥ ደግሞ እስካሁን የገደለው ትውልዲ ይበቃል አሁን ግን የጁን ያግኝ እግዚያብሄርም ይፈርዳል !!! ይችኛዋ ሠገጤ እንኳን ህይወት አይኖራትም መቸም ሠው አቶንም የዘራችውን ስታጭዲ ስታለቅሣት ትኖራለች !!!! ጀግናችን መጨረሻውን እንጠብቃለን እመ ብረሀን ከቅፏ አታውጣህ ሁሌም ትጠብቅህ ታስፈልገናለህ!!!!!!

  • @BLove-dt3lm
    @BLove-dt3lm 6 месяцев назад +20

    አቤቱ ይቅር በለን ወዴት እየሄድን ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @emebetshiferaw3895
    @emebetshiferaw3895 6 месяцев назад +5

    ተባርክ ዘሌ የተጎዳን በመርዳትህ በጣም ነው ደስ የሚለኝ የዚችን ሴት ጉዳት አስመልስላት

  • @hirut8456
    @hirut8456 6 месяцев назад +17

    ዞላዬ ስላየውክ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቅክ ሁሌም እንደምትለው ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም የዛሪው የከፋ ነው ፍትህ ለሚስቱ ለህግ ይቅረቡ ጀግናችን እንወድካለን❤

  • @haymanottesfaye9823
    @haymanottesfaye9823 6 месяцев назад +2

    በእውነት ወንድሜ ብትሆን ብዬ ተመኝው አይዛሽ የሚለው ወንድማዌ መከታ እንዴት ደስ ይላል እህቴ በጣም ነው ትግስትሽን የማደንቀው

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 6 месяцев назад +13

    ኡፍ ጀግና እኮ ነህ ፀጋውን ያብዛልህ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ ወንድሚ

  • @SaloSiko-h5e
    @SaloSiko-h5e 6 месяцев назад +4

    የኔ እህት አሏህ ይርዳሽ ምን አይነት መጦፍ ሰው ነው ያጋጠመሽ ጋዜጠኛውም በጠም ጀግናነህ አሏህ ያጠክሮ ክ ሰራተኛዋ አይን አውጣ

  • @ttww9470
    @ttww9470 6 месяцев назад +25

    😢😢 ያአላህ ዟሊሞቼን ምድረ አበላሾችን አሳማሚ ቅጣት ሥጣቸው

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 6 месяцев назад +4

    ዘላለም እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ታሳዝናለች እርግጠኛ ነኝ ወንድሜ እንደምትረዳት።

  • @zerihuneshetu8273
    @zerihuneshetu8273 6 месяцев назад +50

    አይ ዘሌ እንዲ ጥጋብ የወጠረውን ልኩ አስገባው አንተ እኮ ለተበደለ ደረሽ ነህ የዚህ ጥጋበኛ መጨረሻ አሳየን ህይወቷን አመሰቃቅሎ ሜዳላይ ይጥላታል እግዚአብሔር ይፈርዳል ሴቶች ከዚህ ትምህርት ውሰዱ🙌

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 6 месяцев назад +42

    ይሄ የባል ምቀኛ ሱቋን እንዳትሰራ ስትለብስ የቀና የሚያስመስለዉ የወደዳት አስመስሎ ምቀኝነት አንቺ ከምንም እንዳቶኝ በድህነት ወድቀሽ ማየት ፈልጎ ነዉ የባል ጠላት ነዉ ስለዚህ ንብሮቱን ተካፍለሽ እነሱን እስር ቤት ጀግናዉ ይወረዉርልሻል የድሮ ኑሮሽን መቀጠል አለብሽ በጭራሽ እንዳታለቅሽ ጠንካራ መሆን አለብሽ

  • @ZuZuti-y9z
    @ZuZuti-y9z 6 месяцев назад +13

    ዲቄም ማምህር ስታሰዝን ኡፉፉ አሏህ ማጨረሻሽን የተሸለ የድርግልሽ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 6 месяцев назад +5

    የሱቅ ስራሽን ጀምሪ አይዞሽ ሁሉም ያልፉል

  • @AberhatsyonGebresilse
    @AberhatsyonGebresilse 6 месяцев назад +18

    ዘሊ ብጣም ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው ጀግና ነህ በእውነት ሁሊ እከታተልሃለሁኝ በእውነት ክብር ይገባሃል🎉🎉🎉

  • @ZabibaZabiba-w4x
    @ZabibaZabiba-w4x 6 месяцев назад +7

    ዘሌ ወላሂ አንተ ትለያለህ ከመጥፎ ነገር አላህ ይጠብቅህ

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 6 месяцев назад +28

    ዘሌ እንኳን መጣህልን እንኳን አደረሳችሁ ለአባታችን ለጻድቁ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ ክብረ በዓል አሜን

  • @alamneshshumet294
    @alamneshshumet294 12 дней назад

    ጀግናችን ነህ ወነድሜ እግዚአብሔር ካትጋር ይሁነ ውንድማችን እድሜ ጢና ይስጥህ ዘላለም የዘመናችን ጀግና ነህ ወነድሜ

  • @mariakadesse5188
    @mariakadesse5188 6 месяцев назад +26

    ድካዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ጌታ ይጠብቅህ

  • @Rahelkurabachew-ql9le
    @Rahelkurabachew-ql9le 6 месяцев назад +2

    ዘሌ አንተ የብዙ ሚስኪኖችን እንባ ጠርገሀል ፈጣሪ ውለታክን ይክፈልክ ትለያለህ የውነት አንተን የመሰሉ ወንድሞች ይብዙልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @KasaneshNagesh
    @KasaneshNagesh 6 месяцев назад +18

    ጀግናችን በርታ እግዛብሔር ካተጋር ይሁን

  • @betyTegegn
    @betyTegegn 6 месяцев назад +1

    እ/ር ይባርክህ አንተና የንስር አይን የምትሰሩት ስራ በጣም የሚገርምና ደስ የሚያሰኝ ነው አምላክ ይከተላችሁ እወዳችሗለሁ፡፡

  • @YoditKumera
    @YoditKumera 6 месяцев назад +13

    ወንድ ነህ ዘሌ እንኮራብሀለን እግዚአብሔር አሁንም አብሮ ይጠብቅህ በርታ።

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 6 месяцев назад +4

    ዘሌ ጀግና የህግ ባለሙያ መሆንህ ትቁ ነገረ በጣም ደስ ይላል በየቤቱ ሰንት ጉድ አለ😢😢😢 ወቸው ጉድ አሁን ይ አሰተማሪ ነው❓ሰንት ተውልድ ነው ያበላሸው እርኩስ ወሮበላ ነው

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 6 месяцев назад +13

    የእዉነተኛ ሚስቱ በጣም ታሳዝናለች ዘልዬ እርዳት ሁለቱንም ለህግ አቅርበህ ሰራተኛ ተብዬዋ የሰዉን ሂዎት ልትበጠብጥ የመጣች ጭራቅ እያወቀች ምድረ ቆሻሻዎች የጃቸዉን ስጥልኝ የኔ ጀግና❤❤🎉🎉

  • @mesineguse1376
    @mesineguse1376 6 месяцев назад +3

    ዘሌ እንኳን ደህና መጣህ ጀግና ነህ በርታ እያልን ጉዳት እንዳያጋጥምህ እፈራለሁ እና በተቻለህ እራስህን ጠብቅ❤

    • @Sara-wz5sg
      @Sara-wz5sg 6 месяцев назад

      አይ አስተማሪ ንፍጥ ጭንቅላታቸው ውስጥ የሞላው እኮ መሃይም ማግባት ይሻል

  • @nestaituethiopia7965
    @nestaituethiopia7965 6 месяцев назад +8

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ የዕውነት ጀግና ሰለ እውነት የተመረጥክ ነህ ይሄን ከሀዲ እንዳትለቀው በርታ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 6 месяцев назад +11

    ጀግናዉ ዘልዬ ሁለቱንም ለህግ መቀመቅ ክተትልኝ እነዚህ አረመኔዎች ክፉዎች ከሀጂ እድሜ ልክ ወይ ይገደሉ የነዚህ ደግሞ የተለየ ጭራቅነት ነዉ

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 6 месяцев назад +18

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ጀግናችን ዘሌ በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንግል ማርያም ከቀኝ ከግራ ትቁምልህ ማርያምን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 6 месяцев назад +2

    ❤ዘሌ ጀግናው ዋው በርታ ቆራጥ የባለጌዎች ፅዳት ዘመቻ❤❤

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 6 месяцев назад +12

    አረ በስማም ምን ጉድ ነዉ በማሪያም ምን ይሻላል አይዞሽ እህቴ ሲሜቱ በጣም ከባድ ነዉ ግን እንኳን አንቺ ደና ሆንሽ የሆነ ነገር ቢያረጉሽስ ወድማችን ዘሌ እንወድሃለን በርታ እራስህን ጠብቅ

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 6 месяцев назад +1

    ወይኔ ወንድሜ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲናደድ አየሁት ፈጣሪ ይጠብቅህ አባቱ እንወድሀለን የምስኪኖች ጥላ ከለላኮ ነህ

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 6 месяцев назад +13

    አይዞሸ እህቴ አኔን እባካችሁ አንዳንድ ወንዶች የሰውን ህይወት አታበላሹ እባካችሁን ምን ተጠቀምክ አሁን እሷን እንዲህ አዶርገህ የሥራህን የእጅህን ይሰጥህ

  • @MeazaDejene-dh7dd
    @MeazaDejene-dh7dd 6 месяцев назад +3

    እንኳን ደና መጣህ ዜሌ እሚገርም ታሪክ ነው ንግ ለኔ ቀረ በቃ ወይ ጉድ

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 6 месяцев назад +47

    ጀግናችን ሺ ዓመት ኖርልን የማዳማም ቅመሞችዬ ከንደዚህ አይነት ይሰዉርልን ተቃጠልን እኮ በማዳም ስራ ድብን ብለን አገር ሰላም ብለን አገር ስንገባ የሚጠብቀን አዘን ፈጣሪ ይጠብቀን

    • @mistiresolomon1466
      @mistiresolomon1466 6 месяцев назад

      አሜንንንእማ

    • @RahelTigist
      @RahelTigist 6 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን ​@@mistiresolomon1466

    • @Juandb-dn6vi
      @Juandb-dn6vi 6 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 6 месяцев назад

    ዘሌ አንተ ጀግና ነህ እግዚአብሔረር ረድቶህ ፍትህ እንደምታሰጣት ተስፋ አለኝ። እህቴ ተፅናኚ አደራ በፍፁም ባል እናት ወልዳ የሰጠችሽ አይደለም።
    እግዚአብሔር ካልፈቀደ ያልተባረከ ትዳር እንዲህ ወረሻ ነው። ስለዚህ ተለይተሽ የራስሽን ኑሮ መኖር ነው።
    እግዚአብሔር ይርዳሽ። በርቺ ያን ያህል በፍርሀት መኖር የለብሽም ክብርሽን በዚህ ያህል ማስናቅ የለብሽም።

  • @Marthamuse-z6d
    @Marthamuse-z6d 6 месяцев назад +10

    የኔዉድ ምኑን እስነካሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ ጠንካራሁኘ አንበሣዉ በርታ

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 6 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል ጋዜጠኛችን በውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ የውነት😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @nasriya-lf4ig
    @nasriya-lf4ig 6 месяцев назад +12

    ወንድሜ አለሀ ይጠይቅ እንደተ አይቱን አለሀ የብዘልን

  • @zerfitunegash5045
    @zerfitunegash5045 6 месяцев назад

    እንባ እኮ አንደኛ እግዚአብሔር የሚሰማዉ ጸሎት ነዉ። የእጁን ይሰጠዋል አይዞሽ እህቴ አታልቅሽ!!

  • @walotube33
    @walotube33 6 месяцев назад +44

    እንኳን ደስ ያላችሁ ዘልዬ የንስር አይን ሰውየውን በቁጥጥር ስር ስላዋላችሁ

    • @TsehayMelese-qq9sz
      @TsehayMelese-qq9sz 6 месяцев назад +2

      እኔም በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤🎉🎉

    • @אסתראסתר-ל9י
      @אסתראסתר-ל9י 6 месяцев назад

      ደደብ፥

    • @walotube33
      @walotube33 6 месяцев назад

      @@אסתראסתר-ל9י ምነው ተቀጥረህ ትሰራ ሪ ነበርንዴ

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 6 месяцев назад +1

    ዘልየ የአንተንና የነስርአይንን የወለደች እናት እጅግ በጣም ልዩ ናቸው የእናንተን ፕሮግራም በጣም ሱስ ነው የሆነብኝ እባካችሁ በምትሄዱበት ቦታ ሁሉ ማንንም አምናችሁ የሚበላም ሆነ የሚጠጣ. ነገር ጭራሽ ባትቀምሱ ይመረጣል ።እግዚአብሔር ም ይጨመርበት

  • @EmebetDifabechew
    @EmebetDifabechew 6 месяцев назад +11

    አቤቱ ፍጣርዬ ወዴት እሄደ ነው ሰው የኔ ጀግና ወንድም በረታ ጣፍር ይጠብቅክ አውነት

  • @Nuria-p1x
    @Nuria-p1x 2 месяца назад

    ዘሌ ዛሬ ገና ከልቡ ሲናደድ አየዉት የኔ ጀግና ትለያለክ እኮ የዉነት የልጅቷን ትግህስት ያለማድነቅ አይቻልም የኔ ውድ

  • @atsede054
    @atsede054 6 месяцев назад +11

    ጉድ,ጉድ!!!!ኢትዮጵያ ግን ህዝቡ ምን ወይም ዬት እዬተጎዘ ነዉ???በጣም ነዉ ለጆሮ የሚሰቀጥጠዉ.
    ጋዜጠኛዉ ጀግና ነህ, በጣም ነዉ ዬደንቅህ የማከብርህም❤

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene3530 6 месяцев назад +2

    ዞላ በርታ ግፍ በዝቷል እግዚያብሄርን መፍራት ቀርቷል አይዞሽ እጅቴ

  • @GenetBayu-ns1ow
    @GenetBayu-ns1ow 6 месяцев назад +9

    የሴት ልጅ እድል በጭለማ የተወረወረ ድንጋይ ነው ይባላል ማረፊያው አይታወቅምና ይሄ ጉደኛው አጠመደሽ አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር ሀቅሽን ሊያወጣ ዘሌን አገናኝቶሻል እግዚአብሔር የረዳው ሰው ነው ስለሁሉም ነገር ጌታ ይባረክ ።

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 6 месяцев назад +1

    አረ ምን ጉድ ነዉ ደሞ መምህር ይላል ባንተ አይምሮ ኬጂ ይበዛብሀል😢😢

  • @FiriyotTolosa
    @FiriyotTolosa 6 месяцев назад +9

    ዘልዬ ጀግና ወንዲምቺን አንቴን ይነስሪ አይን ጀግናቺን እግዚአብሔር ክንኒቴ ግር ይሁን ወንዲሞቼ በጠሚ ነው ይሚወደቹ❤❤

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon 6 месяцев назад +1

    ዘሌ ጀግናችን እባክህ የህችን ሴት ከዚህ ማጥ አውጥተህ ይህን ውሻ ከነገረዱ ለሕግ አቅርባቸው አንተም ለወገን የቆምክ ታማኝ ማንነትህን አደንቃለው ፈጣሪ በሄድክበት ካንተ ጋር ይሁን 🙏

  • @ወይንአብ
    @ወይንአብ 6 месяцев назад +17

    በስመአብ የመሸበት ጊዜ ላይ ደረስን መጨካከን በዛ 💔😭😭እግዚኦ መሓረና ክርስቶስ 🙏

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 2 месяца назад +1

    ዘልዬ ካልመጣህ እምንናፍቀዉ ነገርስ🎉🎉🎉በርታልን አባ ለህግ አቅርብልን እባዉን ጥረግላት የምር

  • @FikirteTekabe
    @FikirteTekabe 6 месяцев назад +7

    ወይኔ ዘሌ እናንተ የመታመጡት ጉድየለም ይሔዉሉ በኢትዮጲያ ዉ ይገርማል እግዚያብሔር ይርዳከ መፍቴ እንድታመጣ እርግጠኛነኝ የኔጀግና አንወድሀን ❤❤❤❤❤

    • @ambawyeshi1157
      @ambawyeshi1157 6 месяцев назад

      ምን መፍትሔ አለው ገባች እቤቱ ሥራዋን ለሡብላ አቆመች ካፈርመታ ወደአፈር የሞተች ነች

  • @jskahha1623
    @jskahha1623 6 месяцев назад +2

    ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ አንቺም አይዞሽ አላህ ይርዳሽ እህቴዋ

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 6 месяцев назад +14

    ጉድ ነዉ ዘንድሮ እምናየዉ እምንሰማዉ ሁሉ ለማመን ይከብዳል ፊልም እስኪመስለን ድረስ ይገርማል ብቻ ።

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 6 месяцев назад

    ዘሌዬ የኔ ጀግና በርታልን እንወድሃለን ራስህ ጠብቅ ወንድማችን እና እባክህ ለዚህቺ ምስኪን ፍትህ አስጣት ይህን ምን አስተማር መሀይም ከኑቶ ከነስራተኛው በህግ ይጠየቁ

  • @alamutofia7330
    @alamutofia7330 6 месяцев назад +9

    ዘልዬ እንኳን ደና መጣህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 6 месяцев назад +1

    እባሺን ያብስልሺ መድሀኒ አለም የኔ እህት ዘሌ የንስር አይን ቀኝ እጁ የኔ ጀግና በርታልን

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 6 месяцев назад +7

    ዱካ ሾው መጣሁ ደሞ ከነሥር አይን ቤት ተደምሜ ኦያያ ለካሥ ጀግና አለን በርቱ እንግድያውስ 🥰❤❤❤

  • @ferhte
    @ferhte 6 месяцев назад +1

    እግዚኦ ማሃርነ ክርስቶስ አቤቱ አስበን ዜላዬ ጀግናችን ኑርልን አባቴ

  • @ועח
    @ועח 6 месяцев назад +18

    ዜሌ እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏❤️🇪🇷

  • @HanaHana-lw1zz
    @HanaHana-lw1zz 6 месяцев назад +3

    የኛ ጀግና እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @MediFikr
    @MediFikr 6 месяцев назад +7

    ዎውውው ዘሌ ጀግናችን ኮፊደንሱ ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤

  • @rezeneberhe818
    @rezeneberhe818 6 месяцев назад +1

    ዘሌ ዘ ጉለሌ ወንድማችን ጀግና ጋዜጠኛ ለተቸገሩ ወገን ደራሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ወንደሜ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 6 месяцев назад +5

    ❤❤❤❤ዘልዬ እኔ ላንተ ቃላት አጣሁልህ ወላሂ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ምርጡ አላህ ይጠብቅህ ክፉ ነገር አይንካህ ሺ አመት ኑርልን🎉🎉🎉🎉

  • @ShawitShawit-gs6rx
    @ShawitShawit-gs6rx 6 месяцев назад

    በጣም ነው የምወዳችሁ አንተንና የንስር አይንን የምር ትለያላችሁ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ክፉ አይንካችሁ

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu 6 месяцев назад +7

    ይሔ ነው አስተማሪ ባለጌ ወይኔ ልጆቻችን ምንድነው የሚማሩት

  • @AFox-h9c
    @AFox-h9c 6 месяцев назад

    የኔ እህት የናት ሀዘን በጣም ይከብዳል ፈጣሪ ያፅናሽ😢😢ይህን ብሎ መምህር አሰዳቢ ባለጌችግር የለውም ይላልእንዴችግርመለለቱን አሳየዉየሰራተኛዋ ድርቅና ደም ይገርማል የሌባአይነደረቅ

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 6 месяцев назад +4

    ውይይ አዳድወድኮ ከባድነው የስራህን ይስጥህ የተረገምክ ዘላለምየ እርዳት የኛ ጅግና የታባቱ አች አሁንም ሰርተሽ ታገኛለሽ አብሽርይ

  • @habtamunigatu8812
    @habtamunigatu8812 6 месяцев назад

    ዘሌ ውንድማለም እዉነት ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታልን 👌🏼👌🏼👌🏼

  • @ZaroMasama
    @ZaroMasama 6 месяцев назад +13

    ወይኔ አላህሆይ ሰብር ስጠኝ ትግስቴ አለቀ አንዱን ስልኬ ሰበርኩት ሰውዬውን የመታሁት መስሎኝ እንደዛሬ እርር ብዬ አላቅም ኡኡኡኡ

  • @MemeMeme-jl6rx
    @MemeMeme-jl6rx 6 месяцев назад +2

    ዘልዬ ጀግና ወይኔ ወድልጅ ልጠላ እልና ደሞ እደናተአይነት ጀግና ሳይ ልቤ ይለመልማል

  • @Sgh1-pj2ec
    @Sgh1-pj2ec 6 месяцев назад +24

    3ተኛ ነኝ : ዘልየይ በርታ እንወድሃለን :ራስህ ጠብቅ ወንድም አለም እህት ወንድሞቼ ያላሰባቹ ደስታ ያድላቹ:የማታ እንጀራ ይስጣቹ :ለሁላቹም በዚ የምትከታተሉ በርቱ እወድቻዋለሁ ።የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሃወርያቱ በዓል በሰላም አደረሳቹ :የቅዱስ ጴጥሮስ እና ቅዱስ ጳውሎስ ሰማእታት በረከት ይደርብን :

    • @ועח
      @ועח 6 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤️❤️🇪🇷

    • @firahywotyilma
      @firahywotyilma 6 месяцев назад

      Amen

  • @AklilAsfaw
    @AklilAsfaw 6 месяцев назад

    ዘሌ የኔ ጀግና በርታ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን ይሄ አረመኔ ጨካኝ ፈጣሪ የስራውን ይስጠው እሱን ብሎ አስተማሪ

  • @GelaneAlemu-s6j
    @GelaneAlemu-s6j 6 месяцев назад +6

    አሜን ለሀገራችን በሰላም ያብቃን❤❤❤❤❤❤