Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዘልዬ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣክ ጀግናው የንስር አይንን ነው የማስታውሰው አንተን ሳይ በርቱ ጀግናዎች❤❤
❤❤❤❤❤
Tetekeme. Ena. Eyw
¹11111111¹1111❤❤❤❤❤pppppppppppby yy@@mohmmed563
Bexam chenekegn silikuni enideti lagegn?
ትልቁ የሰው ልጅ ሞት ሞትን እያሰቡ መኖር ነው እና ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል እኖራለሁ በይ ከዛሬ ቦኃላ እግዚአብሔር እንጅ ዶክተር የሞት ቀን አይቆርጥልንም አይዞሽ ዘላለም ጀግናው አንተን ሳላደንቅህ አላልፍም አድናቂህ ነኝ❤❤❤
ጀግናነው ዘላለም ላለቀሰ ደራሽ ለሰወች ደስታ ብዙ የሚለፋሀገሩን የሚወድችግር እሚፈታከፈጣሪ በታችለፍትህ የቆመጀግና ወጣት መጡ ለችግሮችደራሽ አበረታቱት እሄን ጀግና
ebakachihu enem yetedebek bedel alebign silikun situgn lebezuwoch memaria yihonal
ልጅ ማለት ትዳርን ያጣፍጣል ልጅ የአምላክ ስጦታ ነው አረ ፈጣሪን ፍሩ ልጅን የምሸሹ እኔአግብቼ 3ልጆች እናት ነኝ የቤታችን ደስታ በጣም ደስ ይላል
እሷ ግን እሞታለሁ እያለች ነው ልጁን አስታቅፋው ማለፍ ፈልጋ ነው ? አብራ የማታሳድገውን ልጅ መውለድ ለምን ፈለገች ? ለእሱ እዳ ጥላ መሞት ለምን አሰበች በዛ ላይ የአጭር ወራት ትዳር ትውውቃቸውም የቅርብ ነው የረዥም ጊዜ ትውውቅ ቢሆን ባልከፋ ነበር በምን እዳው ነው የሚጠበሰው እኔም ሴት ነኝ ልጆች አሉኝ 2 ወንዶች 1 ሴት
በጣም እንጂ ልጆች የግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸዉ
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው ይኑርህ አይኑርህ ሳታቅ ልጅ ፍራቻ እንዴት የቤት ውስጥ ቁምሳጥን ይመስል ትጎለታለህ ብዙ ሰው የሴቶች ችግር ብቻ ብለው ያስባሉ ዘንድሮ ወንዱ የቤት እቃ ከሆነ ቆየ ወንድነቱ በቁሙ የተሰለበ የማሳደግ አቅሙ ካላት ልጅስ ቢከሰት ምን ችግር አለው
ሠው ልጂ አጣሁ ብሎ ይጨነቃል ይህ ደግሞ ልጂ ብየ ነው ወሲብ አላደርግም ፈጣሪ ልቦና ይስጠንየሠውየው ጀርባ ይጠራ
ተመልካቾቼ ይመስለኛል ሰውየው ያገባት ጥቅም ፈልጎ ነው ወይም ደግሞ የዘመኑ boshti የዛሬ ወንዶች እኮ ቅዳሜ ተዋውቀን እሁድ ስጡኝ ነው የሚሉት አንኳንስ በትዲያ እንኳንስ ይሄ ከጀርቦ የሆነ ነገር አለ ሌባ የሰው ህይወት ሳታበላሽ ውጣ እኔ በሆን እስካሁን ጥፎ ማባረር
ትክክል ከእርሷ ጀርባ እየሄደ ይሆኖል ። የሰው ልጅ ትዳር ማለት ፍቅር ነው ። ፍቅር ካለ ደግሞ ስሜቱን ከሚስቱ ሊደበቅ አይገባም ። 6ወር በአንድ ቤት የሚኖሩ ባልናሚት ምን ማለት ነው
ሁለቱም ፈጣጦች ናቸው በተለይ እሷ ውጭ ያለው ጓደኛዋ ስእለወለደ ወልዳ ማሳየት ነውእ የምትፈልገው እሱ ደግሞ ፍጥነቷ እልህ አስይዞታል
ደምሪኝ
እሺ እጠቀማለው ብለሽ ለምን አታረግዝም ፍላጎቱ ካለሽ ሰውዬው የደነዘዘ ነው
ምኑ ገገማ ነዉ ቱ ልጅ ፀጋ ነዉ አንተ ገልቱ አንተ ወደፊትህ ልጅ አይኖርህም የኔ እናት ስታሳዝን በማርያም አይዞሽ እህቴ መዳኒአለም ሁሉን ቻይ ነዉ ምትፈልጊዉን ያደርግልሻል ብቻ እመኚ
የስውሯ ማሪያም ሄደሽ ተጠመቂ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል አይዞሽ እመቤታችን ከጎንሽ ትሁን ።
ስውሯ ማርያም ደግሞ የቷ ናት የምትገርሙ ጉዶች ናችሁ ። እንዲህ የእግዚአብሔር ቃል በእጃችሁም ባፋችሁም ሆኖ ቀርቦላችሁ ሳለ የስማይ ያህል ርቆባችሁ ገረገራውን ጉድጓዱን ስትዳክሩ የተገኘች ትሆን?😂😂😂😂😂😂😂
ስዉሯ ማርያም ማለት የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም የጌታዬ የንጉሴ የኢየሱስ ክርስቶስ እናት አማላጄ ናት በእየ አዳራሹ ጭፈራ በሀሰተኛወች ቤት በምንፍቅነዉ አለም ልተገኝ አትችልም ለወደደችዉ ለመረጦት እናታችን ናት ለእኔ ደግሙ ዉይ ሀኪሜ ፈዋሽዩ ምኔ ለበልሽ እናትነቷ ፍቅሯ ጥልቅ ነዉ ፍቅሯን ያሳድርብን ጌታ አሜን፫@@samuelnegash5663
ደናቁርት ምን አባክ አገባህ ንፍጣም 😡@@samuelnegash5663
እሂቴ ሞትም ሂወትም በአላህ እጅ ነው አይዞሽ አአሏህ ተመኪ ወደ አለህ እጅሽን ዘረጊ ☝️
ደምርኝ የኔዉድ የአኬራ እህቴ ለአላህ ብዬ እወድሻለሁ
የሰራሽ እግዚአብሔር ነው እምነትሽን አስተካክዬ ወደእጅዚአብሔር እምነትሽን አጠንክሪ ጸሌይ ፀበል ተጠመቂ ጹሚ አይዞሽ ለታም ትመሰክሪያለሽ ።
እምነት ካለሽ ፀበል ግቢ ሁሉም ይስተካከላል አይዞሽ ህይወታችን በፈጣሪ ስራ እንጂ በዶክተር እጅ አይደለም አይዞሽ🙏😢
እምነት የሌለው ሰው አለ እንደየ ታድያ😢
ፈጣሪ በፈቀደው ግዜ የሞትን መላክ ይልካል እስከዛው ማድረግ ያለብነን ነገር ለምን አንተገብርም ለምን ለፈጣሪ ቅርብ አንሆንምብቻ በዶክቶሮች ተመርተን ፈጣሪን እምንረሳ ልብ ይስጠን
የሞትን ደብዳቤ የሚቀድ አምላክ አለ በዶክተር ከማመን ፈጣሪን ማመን ይሻላል አይዞሽ እማዬ ፀበል ተጠመቂ ተአምር ታያለሽ
ሴቶች ከዚህ አይነት ባል ይሰዉራችሁ ዘላለም ኑርልን ጀግና ነህ❤
ጎበዝ ዘላለም ወጣትነት ከውቀት ጋ ለአካባቢም ለሀገርም ይጠቅማል በርታ ለተቸገረ ፈጥነህ መድረሥህ ጀግናነህ👍🙏💚❤❤❤❤
በጣም አስተዋይ ነው። ጨዋ ረጋ ብሎ ለስሜቱ የማይሮጥ አስተዋይነት ነው። በመጀመሪያ የሚገልም የሚያኖርም ልዑል እግዚአብሔር ብቻ ነው። ተስፋሽን ሞልተሽ ንስሀ ግቢና ሀጢአትሽን ሁሉ አስወግድሽ ወደፀበል ሂጂ ከዛ ትድኛለሽ። ያየሽውን ሁሉ በአለም እያየሽ አትጭበርበሪ። ለድንግል ማርያም ልጅ ለአማነኤል ህይወትሽን ስጭ። ለምስክርነቱ ይብቃሽ።
አሜን ግን ሰዉዬዉን አስተዋ ላልሽዉ ስተት ነዉ በጣም ባለጌ እን አስተሳሰብ የጎደለዉ ሰዉ ነዉ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ ስለፈለገ ስላልፈለገ አደለም በፈጣሪ ስራ ባይገባ ጥሩ ነዉ ምን አለ እሺ ቢላት እስኪ በቦታዋ ሆነሽ አስቢ
ዘሌ ምርጥ ሰው በጣም ነው የምወድህ ❤️ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🏿የንስር አይንን ስላገዝከው በጣም አከብርለሁ
አይዞሽ የኔ ቆጆ እግዜአብሔር ቸር ነው ፀልይ በምነትሽ ፀልይ ምንም አትሁኝም እመኝ ድንግል ማርያም ትፈውስሽ 🙏🙏🙏
ፀበል ሂጂ አይዞሽ ድንግል ማሪያም በምህረት ትዳብስሽ
ዘላለም ዘገየ እንኮን ደህና መጣህ ጠንካራ ወንድም ነህ የኔ ዸግና በርታ❤
በእግዚአብሔር ታመኚ። አትሞችም። በኢየሱስ ስም አሜን።
አፈር ብላ ገገማ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው አተን የሚያኖር አምላክ ልጆቹን ያኖራቸው ሲጀመር ሰውዬው አያምረኝም አያያዙ
አይፈልጋትም
ስለ ማይፈልጋት ነው ሴትነቷን መጦ ይጥላታል ገና ለገና ልጅ አይፈልግም
አይበላም ግን እሱዋ ተማም ናት ወይስ ሁለት አመት ብቻ ቀረኝ ምትለዉ ምጋሪም ነዉ ይሄ የምትመለከቱ ከክፍ ነገር ይጠብቀቹ
ምነው የኔ እህት አንደነኞ ሁሉን ለፈጣሪ ትተቪ ዝም ብለቪ የቀረውን ግዜ በሰላም ማሳለፍ ነው ።ደሞ የሆንቪዉን መናገር አለብቪ።ዋናው እዉነት ነው። ሁለታቺሁም ማወቅ ያለባቺሁ ሁሉን የሚያደርግ ፈጣሪ ነው።አንቺም ብዙ ግዜ እንዶትኖሪ ምግብ አቁሚና በዉሀ ብቻ 15 ፁሚ። ሰዉ ሁሉ በመፆም እዳነ ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዜም ላደርሺ ትችያለሽ አላህ ነው መሞቻችን የሚያቀው ሁለት አመት ቀርቶ ሁለት ቀን እንደምንኖር ማንም አያቅ አልጨረስኩም አይቸ እኮምታለሁ
የኔ ባል መጀመርያ ቀን እንኳን ማደር አልቻለም. 5 ወር ለነሱ ብዙኅ ነዉ ከባድ ነዉ አይዞሽ የኔ እናት 😢😢
😂
እንየም😢😢
የአንች ደግሞ ጉድ ነው 😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
@@aberashayele66 ምን ላርግ ከፍቸ ሰጣሁት ክክክክክክክ በግድ
አላህን ፍሮ ዶክተሮች በሴቶች ላይ የሠውልች ትሙችለሽ አይባልም አላህ እጅ ስው ያቃል እድእሮህን የማውጣው አድ አላህ ብችናብች ❤
ዘላለም እድሜ እና ጤና ይስጥህ የኛ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤
የዘመኑ ጀግናችን❤❤❤❤❤
እረ በፈጣሪሽ ተመኪ አላህ ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤👍👍👍👍👍
የሀገሬ ሴቶች ወድን እደወርቅ አይቶ መለማመጥ ቲሺ
ይሄስ ፈሪ ነው አያድርስ ወይስ ክፉት ነው
በእዉነት አንቴ ጀግና ነኩ እንም እየጠበቁ ነበር ምናልባት በሽታ ፋሪቶ ከሆናሁሉም ነገር ግዜ አለዉ እሱ ፀባይ ያለዉ ይመስላል ምርጥ ገዜጣኛ በሄርኪ በት ክፉ አይንካክ እዉነቱ ነዉ አንቺ ታረገግ እጉዚሀብሄር መጨረሸቹ ያሰመረቹ
አብሮ እየተኙ እንጠናና ጉድ ጉድ ዘንድሮ ብዙ ያሰማናል
የወድ አልጫ ልጅ እኮ የእግዚአብሔር ስጦታነው
አይፈልግሺ ማማየ ወድልጂ አትውለጂ ተለ ሌላታርክ አለው በስተጀርባ
ትክክል
ዘሌ ዛሬ እኔ አደኛ ነኝ አተን ለማየት ስጠብቅህ ነበር❤❤❤❤
ፀበል ፀበል እጅ ትድኛለሽ የምትሞችው እግዚአብሔር ስፈቅድ ብቻ ነው ፀበል እጅ😢😢😢😢
ጀግኖቻቺን አላቺሁ#ኑሩልን ቅመማቼ አሰኪ 2000ሽ አስገኝ ስወዳቸሁ እድሜዬን ጨረስኩ እማዳም ቤት ❤❤❤
200000000000000
ሰብ አደረኩሺ ሥከፈት ትመልሺ አለሺክክክክክክ
ጅግና ነህ ወንድሜ በርታ እሸ አይዞህ እኛ ከጎናችሁ ነን❤❤❤❤✊
አንተኮ ትለያለህ ጎበዝ ወንድማችን 👍👍👍👍
ወንድ ልጅ ልጅ ምናምን በዛ ዙሪያ የማይፈልግ ከሆነ ሌላ ሴት ልጆች አሉት ለዛ ና ለዛ ብቻ ነዉ ይሄ አስመሳይ ሴሬኛ ነዉ በጊዜ አባሪዉ እህቴ ሲቀጥል አንቺ በሀይማኖትሽ ፀበል ሂጂ አላህ ይማርሽ ሂወት ይቀጥላል
ልጁ ሌላ ሂወት ያለው ይመስለኛል አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ
ኧረ የኔ ቆንጆ ቶሎ አምልጭ ልጁ የሚፈልጋትን ልጅ እስከማገኝ ድረስ ነው መደበሪያ የማደርግሽ ትዳር በልመና አይሆንም በጊዜ ልትጎጂ ትችያለሽ ለአንች ያለው አሏግ ያመጠዋል ክብርሽን አትጣይ
ዘልዬ ወንድማችን አንኳን ደህና መጣክ❤❤❤
ደምሩኝ የመዳም ቅመሞችየ አሳድገኝ የንስር አይንና የዘላለም አድናቂዎች ❤
ነይ እንደማማር
ደምሪኝ እደምርሻለሁ ❤
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብእሺ ነይ ደምሪኝ እንደማመር❤
ደምሬችኋለሁ ደምሩኝ 🌹🌹
@@ራህመትይቱ እኔም ደምሬሻለሁ ሽኩረን
ዘላለም ጀግና ነህ ተባረክ
Gazetegnaw betam teru,sew neh letechegere derash,Hagerhen,yemtwod.neh egziabher yebarkeh
ዘሌ እኳንደሀና መጣህ ጀግናዉ ❤❤❤❤❤ የዘመኑ ጀግናችን ነህ❤❤❤
ወይ ዩኒበርስቲ አርፈሽ ብትማሪ ኖሮ ይህ ሁሉ ችግር አይመጣም ነበር ለማንኛውም እግዚአብሄር ይጠብቅሽ !!
ቢያንስ የልጅቷን ስሜት አልተረዳም ሴክስ እኮ የትዳር ማጣፈጫ ነው በዛ ላይ መከላከያ መጠቀም ይቻላል ምናልባት ልጁ ምንም ቤተሰብ የለኝም ያለው ከኋላው የሆነ ነገር ይኖራል ልጅቷ መጠንቀቅ አለባት
መጠቀም አትፈልግም አለኮ
@@hikmayesuf-ep3js😢😢😢😢😢
እውነት ነው ግን ፌክ ይመስለኛል
ዘሌያችን የኛ ጀግና እነኳን ደና መጣክ አልገባኝም ስንት አመት ኖረሽ ?የቀረኝ 2 አመት እንዴ የምንሞትበትን ቀን ማወቅ ተጀመረ እንዴ የዉነት ግራ ሰለገባኝ ነዉ ይቅርታ ዛሬ ተኝተሽ ነገ ጠዋት ለመነሳትሽ ምን ያህል እርግጠኛ ሆነሽ ነዉ የቀረኝ ሀለት አመት ነዉ የምትይዉ በጣም ትገረሚያለሽ ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ የሞቻቸዉን ቀን ቢያቁ ኖሮ የጎፋ እዝብ ተዘጋጅተዉ ይቀመጡ ነበር የኔ እህት ማታ ተኝተሽ ጠዋት እራስሽን ካገኝሽ ፈጣሪሽን አመስግኚ ዶክተር ብዙ ሊያወራ ይችላል ግን የምንሞትበትን ቀን ም ሆን ሰኣት ደቂቃም ሆነ ሰከንድ ፈጣሪ ብቻ ነዉ የሚያቀዉ ለሞቱት ወገኖቻችን ነምስ ይማር ጎፋ 🖤💔😢😢🙏🙏
ትዳር የሚሰጠው እግዚአብሔር ልጅ የግዚአብሄር ስጦታነው እሱንምከሰጠሕነው ልጅልጅ አትበል ተነጋግራችሁ ተስማሙ አትገታገት
እስኪ መከላከያ እጠቀማለሁ በይው እና ደግሞ የሚለውን ነገር ስሚው ጉድ በል ጎደር
😂😂😂
😂😂
😂😂😂😂
ወድሜ ዘሌ እንኳን ደህና መጣህ በርታልን የኛ መልካም
አይይይ የሃበሻ ወንድ ልበል ወይስ አይ ሰው ልበል ?እንደዚህ አስደንጋጭ ነገር ስትነግረው አቅፎ እንደማረጋጋት አይዞሽ ከማለት በንዴት መጦፍ መሃይም ነገር ነው ዶማ ራስ😢😢😢
ዘልዬ አተናየነስር አይን ፍጣሪ ይጠብቃችሁየእቶጵያ ጅግኖች ናችሁ
ዘሌ የ ፕሮግራምህ ወዳጅ ነኝ ። እያንዛዛኸው አሰልቺ እያደረከው ሰአት በጣም ትወስድብናለህ ። ብዙ ሰው ኮሜንት ሲሰጥህ ማስተካከል ሲገባህ ብሶብሀል ።
የአሏህ የቂያማ ምልክት በሃገራችን ጎፋ በቻይና ና በህንድ ብዙ ህዝብ አለቀ በመሬት መዝቀጥ. 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ከቤተሰቤ ከባሌ ሰላም ያድርሰን
Chigirachihun huletachihu fitu,....Yeligu hasab tikikil new.keep it up
ዘሌዬ ወንድማችን እንኳን ደና መጣክ ጀግናው የአንተም የንስር አይን አንናተ ከህግ በላይ ናቹ እግዚአብሔር ከኩፉ ነገር ይጠብቃቹ እና ራሳቹ ጠብቁ አይ ስው መውልድ የተሳነው አለ እናንተም ደሞ ለላ ሃስብ እግዚአብሔር ይቅ ይበላቹ የአሁን ግዜ የስለጠነ ግዜ ነው እኮ ቡዙ ለሴት ልጅ መከላክልያ አለ በሃሳብ ይፈታል ግን በመፃሃፍ በሃይማኖቻን በህግም ያስጠይቃል ሴት ልጅ የጋብቻ ከተፈፀመ ነገሮች የምፈፀሙ ይፈፃማል ግን በቅ መልስ አይደልም ደሞ ማና አለሽ የሞት ደብዳቤ የፃፍልሺ ዶክተር እኮ ከፈጣሪ በታች ነው እንጂ ወይ የባአድ አሚልኮት ታሚልእክያለሽ ማለት ነው ይህ ሚላሽ አይደለም😢😢😢😢❤
ልጅ የ እግዚአብሔር ሰጦታ ነዉ
እረ በፈጣሪ ጋብቻ ሲጀመር እግዚሐቤር ቅዱስ ነገር ነው ልጅ ደሞ ዙርህንመተካት አለብህ አትፍራ የኔ ልጅ
ማነው እሳ ለ2አመት ትኖራለሽ ብሎ ወስኖ የነገረሽ እዴ እድሜችን ፈጣሪነው እጂ እሚአቀው ሰውነው እዴ እዴ በይ በይ አታሳምኝው እሞታለሁ ብለሽ የሞትሽን ደብዳቤ ይቀይርልሽ ቅዱስሚኬኤል ፀልይ ፀበል ሂጂ አይዞሽ
የትግስት አሰፋ ጉዳይ ከምን ደረሰ ዘልየ ናፈቃችሁን❤️❤️❤️
Zaliyee ambasa yene jagina ❤❤❤❤❤❤❤ yesaw amakari siwadik
ዘሌ ምርጥ ወንድሜ እንኳን ደና መጣህልን
ዘሌ ምሪጥ ሰወ ናወ በጣም የምወድህ እድሜና ጤና ይሰጥህ
እህት አትሞቺም የሞት መንፈስ ካንቺላይ የተመታ የሁን በእየሱስ ስም አሜን።
aayyyyiiiii carraa shamaranii yaa rabii dhugaa gara naa nyatee rabii furumata siif yaa fidu giftii koo😢😢😢😢😢😢💔💔💔🙏🙏🙏🙏 zaliiyyee lencaa koo nuuf jiradhuu attii cimmaa namatii🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ዜልየ,ምርጥ,ጋዜጠኞ❤❤❤❤❤❤
እረ ዘሌ እንኳን እጅህን አልቀረጠፈ ጀግናችን
ወላሂ ግን አሳዘነችኝ የኔእህት አይዞሽ😢😢😢😢
እመነትሽ በፈጣሪ ይሁን የሞተን የሚያስነሳ አምላክነው ያለን እመኒ እንጂ አምላክ እድሜ ይጨምራል
በልጅቱሃ ሕይወት እንደተጨወትከው እንድሁ በሕይወት ትቀበለሌ😢
እንኳን ሰላም መጣህ ጀግናው ወንድማችን 🎉🎉🎂🎉🎊🎈🎈🎈🎉🎊
2አለም ነዉ የቀረኘ አላለይም ሞትም ሂወትም በእግዚአብሔር ነዉ አትሸወዱ🙏
ሰላምህን ይብዛ ዘሌ እኳን ደህና መጣህ በጣም ሚያሳዝን ኬዝ ነው
Zala jagena gazetana nake fatare yebareke 🎉🎉🎉❤
የሰዉ ልጅ ልጅ በሰጠኝ ብሎ ይጸልያል የዚህ ሰዉዬ ነገር የሆነ ችግር አለበት ወይም ስልብ ይሆናል የልጅቱን ህይወት ባያበላሸዉ መልካም ነዉ እህታችን ምን አይነት ዶ/ር ነዉ እንዲ ያለሽ ወደ ፈጣሪ ቅረቢ ወደ ፀበል ሂጂ
ጸበል ሂጂ ትድኛለሺ አይዞሺ እመቤቴ አችጋ ትሁን 😅😅😅😅
እንካን ደህና መጣ ዘላለም ጅግና ❤️❤️❤️❤️
ወይ አምስት ወር እኔ ተጠልፌነበር ያገባሁት ግን ሳንመርመር አብረን አናድርም አልኩት ከዛ ተነጣጥለን አደርን ኒካህ እስከሚታሰርነበር እንደት አስቻለው አምስት ወር ሙሉ ስሜት የለውም እደ ያጠረጥራል እማ አይወድሽም❤❤❤
ሰላም ሰላም እንደየት ነህ አብት አላህ ይጠብቅህ ስወዶህ ስራህን ሁሉ ደስይለኝል አላህ ካተ ይሁን ❤❤❤❤❤👈
እረ አንተ ሁለት አመት ነው የቀረኝ ስትልህ እንደ መደንገጥ ትተሀት ትሔደለህ ገርሚ ነህ።ልጅ ደግሞ ፀጋ ነው። አንቺ ግን እህቴ እድሜ ሰፍሮ፡ ቆጥሮ፡ የሚሰጥ አንድ አምላክ ብቻ ነው ።በእምነትሽ ወደ ፈጣሪ ፀልይ አይዞሽ። ዘሌ መጨረሻቸዉን ግን አሳዉቀን!!!!!
ከንስር አይን ወደ ዱካ ሾው ❤❤❤ዘልዬ ጀግና እንኳን ደህና መህ ❤❤
ሰላምታህ ተቀብያለሁ. እንኳን. ደህና. መጣህ. ዲኳሾ. አተመልካም. ሰዉ. በርታልን❤❤❤❤❤
ኦረ እባካቹ የዘላለምን ቆጥረ ፈልጋቹ በማርያም ላኩልኝ በብዛት እኛ አረብ ሀገር ያለን ነወ የምናየው ስለዚ ለምን ሰልክ ቁጥር የማይለቀው ዘሌ እባክ እኔ ሰደት ንኝ ልጄ አደጋላይ ነወ ዘሌ በማርያም ስቴ ፃፍኩል ግን አልመለስክለኝም እርዳታክ ያስፈልገኛለ ለልጄ እስከዛ ቢያስ ችግሬን ልገር ስራ መስራት አልቻልኩም ያንተን እና የንስር ዐይን በጉጉት ነወ የምጠብቀው ዘሌ ተስፈ አልቆርጥም በእግዚአብሐር እጠብቃለወ ልጅንም እመቤቴ ትጠብቅልኝ ኡፍ ጭቀት
ኧረ ወደ ፀበል እህቴ ገዳም ሂጂ አይዞሽ
መሂዲ መፍትሄ አደለም መጀመራ ማሳወቅ ነበረብሺ ግን አሁንም በምነትሺ ጠክረሺ ፀበል ተጠመቂ ፈጣሪ ይርዳሺ እህቴ
የኛ ጀግና ወድም❤❤❤❤❤ እኮን ደህና መጣህ
ፀበል ሂጂ እህቴ🎉🎉🎉
Yen miskin wade sabeli ejii Hulu be isaberi yichalali😢😢❤❤❤❤
ማፈሪያ አፈር ያስበላሽ ወንድ ልጅ ሳይፈልግሽ እና ከበስተጀርባው ሌላ ነገር ሲኖር ነው፡፡ወንድሜ እነሱ ሁለቱም ጤነኛ አይመስሉኝም በአሁን ዘመን ዋናው የመጀመሪ ጥያቄ ልጅ ነው፡፡ልጆች ደግሞ የእግዚሐብሔር ስጦታዎች ናቸው፡፡አንተስ አሁን ብትሞትስ
እረ ይህ ጀዝባ ነው እህቴ አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ ወንድ ቢሄድ ወንድ አለ ንገሽን አስቢ ምን አልባት እቃው አይስራ ይሆናል እራቂ ከሱ ግራና ቀኝ እይ ሁለት አመት ሶስት አመት ይላል አንች አትጨነቂ አጭር ጊዜ ያለሽ ዶክተር ነው አትሞችም ካንስርም ቢሆን እስከ 40 አመት ትኖሪያለሽ ከዚያም በላይ
ልጅቶ ታሪኮ ውሰብሰብነው አልገባኛም ሁለትአመት የቀረሸ ማነውየነገረሸ ፈጣሪየሰራውን ፈጣሪነው የሜወሰደው
ግን እኮ እግዚአብሔር ጊዜሽ አልቆአል አላለም አግብቶ ለመውለድ ከመቸኮል ወደፈጣሪሽ ቅረቢ ንሰሀ ግቢ ታሪክሽ ይቀየራል ሳይወለድ ቢሞት ገነት አይዘጋም የሚዘጋብን በእየሱስ ክርስቶስ ባለማመናችን ነው ህይወትም መንገድም እሱ ብቻ ነው እህት ተመለሽ ❤❤❤
አኔ እምልሺ እህቴ እራስሺን አጀግነሺ ተፋቺ በፍፁም አይሆንሺም እስከ 6 ወረሸ ምንም አይነት ስሜት የሌለው ባይነግርሺ እንጂ የደበቀሺ በቂ ምክንያት አለው ወይም ሌላ ቤተሰብ ለራስሺ ፀበል ሒጂ ወይም እንደ እምነትሸመፀልዪ !!"!ለሁሉም መፍትሔ አለው እወቂ
ሰዉዬዉ የሆና የደበቀዉ ሚስጥር። አለ😢😢😢
ይሄ ፍቅርም የለው ላንቺ ደግጦ ምንሆነሽብኝ ነው ብሎ መደገጥ ነበረበት ይገርማል አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር ነው እድሜን የሚሰጠውከዚህ ሰው መጠበቅ ነው ያለብሽ ቀዳሚው ማን እንደሆን እግዚአብሄር ብቻነው የሚያውቀው
ፀበል ፀበል ሂጂስባኤ ጊቢ ፀልይአይዞሽ😢
😂እህቴ ስውርዋ ማርያም ህጂ ታአምር አይቼ መጣሁ ትድኛለሽ
ዘልዬ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣክ ጀግናው የንስር አይንን ነው የማስታውሰው አንተን ሳይ በርቱ ጀግናዎች❤❤
❤❤❤❤❤
Tetekeme. Ena. Eyw
¹11111111¹1111❤❤❤❤❤pppppppppppby yy@@mohmmed563
Bexam chenekegn silikuni enideti lagegn?
ትልቁ የሰው ልጅ ሞት ሞትን እያሰቡ መኖር ነው እና ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል እኖራለሁ በይ ከዛሬ ቦኃላ እግዚአብሔር እንጅ ዶክተር የሞት ቀን አይቆርጥልንም አይዞሽ ዘላለም ጀግናው አንተን ሳላደንቅህ አላልፍም አድናቂህ ነኝ❤❤❤
ጀግናነው ዘላለም
ላለቀሰ ደራሽ
ለሰወች ደስታ
ብዙ የሚለፋ
ሀገሩን የሚወድ
ችግር እሚፈታ
ከፈጣሪ በታች
ለፍትህ የቆመ
ጀግና ወጣት
መጡ ለችግሮች
ደራሽ አበረታቱት
እሄን ጀግና
ebakachihu enem yetedebek bedel alebign silikun situgn lebezuwoch memaria yihonal
ልጅ ማለት ትዳርን ያጣፍጣል ልጅ የአምላክ ስጦታ ነው አረ ፈጣሪን ፍሩ ልጅን የምሸሹ እኔአግብቼ 3ልጆች እናት ነኝ የቤታችን ደስታ በጣም ደስ ይላል
እሷ ግን እሞታለሁ እያለች ነው ልጁን አስታቅፋው ማለፍ ፈልጋ ነው ? አብራ የማታሳድገውን ልጅ መውለድ ለምን ፈለገች ? ለእሱ እዳ ጥላ መሞት ለምን አሰበች በዛ ላይ የአጭር ወራት ትዳር ትውውቃቸውም የቅርብ ነው የረዥም ጊዜ ትውውቅ ቢሆን ባልከፋ ነበር በምን እዳው ነው የሚጠበሰው እኔም ሴት ነኝ ልጆች አሉኝ 2 ወንዶች 1 ሴት
በጣም እንጂ ልጆች የግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸዉ
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው ይኑርህ አይኑርህ ሳታቅ ልጅ ፍራቻ እንዴት የቤት ውስጥ ቁምሳጥን ይመስል ትጎለታለህ ብዙ ሰው የሴቶች ችግር ብቻ ብለው ያስባሉ ዘንድሮ ወንዱ የቤት እቃ ከሆነ ቆየ ወንድነቱ በቁሙ የተሰለበ የማሳደግ አቅሙ ካላት ልጅስ ቢከሰት ምን ችግር አለው
ሠው ልጂ አጣሁ ብሎ ይጨነቃል ይህ ደግሞ ልጂ ብየ ነው ወሲብ አላደርግም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
የሠውየው ጀርባ ይጠራ
ተመልካቾቼ ይመስለኛል ሰውየው ያገባት ጥቅም ፈልጎ ነው ወይም ደግሞ የዘመኑ boshti የዛሬ ወንዶች እኮ ቅዳሜ ተዋውቀን እሁድ ስጡኝ ነው የሚሉት አንኳንስ በትዲያ እንኳንስ ይሄ ከጀርቦ የሆነ ነገር አለ ሌባ የሰው ህይወት ሳታበላሽ ውጣ እኔ በሆን እስካሁን ጥፎ ማባረር
ትክክል ከእርሷ ጀርባ እየሄደ ይሆኖል ። የሰው ልጅ ትዳር ማለት ፍቅር ነው ። ፍቅር ካለ ደግሞ ስሜቱን ከሚስቱ ሊደበቅ አይገባም ። 6ወር በአንድ ቤት የሚኖሩ ባልናሚት ምን ማለት ነው
ሁለቱም ፈጣጦች ናቸው በተለይ እሷ ውጭ ያለው ጓደኛዋ ስእለወለደ ወልዳ ማሳየት ነውእ የምትፈልገው እሱ ደግሞ ፍጥነቷ እልህ አስይዞታል
ደምሪኝ
እሺ እጠቀማለው ብለሽ ለምን አታረግዝም ፍላጎቱ ካለሽ ሰውዬው የደነዘዘ ነው
ምኑ ገገማ ነዉ ቱ ልጅ ፀጋ ነዉ አንተ ገልቱ አንተ ወደፊትህ ልጅ አይኖርህም የኔ እናት ስታሳዝን በማርያም አይዞሽ እህቴ መዳኒአለም ሁሉን ቻይ ነዉ ምትፈልጊዉን ያደርግልሻል ብቻ እመኚ
የስውሯ ማሪያም ሄደሽ ተጠመቂ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል አይዞሽ እመቤታችን ከጎንሽ ትሁን ።
ስውሯ ማርያም ደግሞ የቷ ናት የምትገርሙ ጉዶች ናችሁ ። እንዲህ የእግዚአብሔር ቃል በእጃችሁም ባፋችሁም ሆኖ ቀርቦላችሁ ሳለ የስማይ ያህል ርቆባችሁ ገረገራውን ጉድጓዱን ስትዳክሩ የተገኘች ትሆን?😂😂😂😂😂😂😂
ስዉሯ ማርያም ማለት የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም የጌታዬ የንጉሴ የኢየሱስ ክርስቶስ እናት አማላጄ ናት በእየ አዳራሹ ጭፈራ በሀሰተኛወች ቤት በምንፍቅነዉ አለም ልተገኝ አትችልም ለወደደችዉ ለመረጦት እናታችን ናት ለእኔ ደግሙ ዉይ ሀኪሜ ፈዋሽዩ ምኔ ለበልሽ እናትነቷ ፍቅሯ ጥልቅ ነዉ ፍቅሯን ያሳድርብን ጌታ አሜን፫@@samuelnegash5663
ደናቁርት ምን አባክ አገባህ ንፍጣም 😡@@samuelnegash5663
እሂቴ ሞትም ሂወትም በአላህ እጅ ነው አይዞሽ አአሏህ ተመኪ ወደ አለህ እጅሽን ዘረጊ ☝️
ደምርኝ የኔዉድ የአኬራ እህቴ ለአላህ ብዬ እወድሻለሁ
የሰራሽ እግዚአብሔር ነው እምነትሽን አስተካክዬ ወደእጅዚአብሔር እምነትሽን አጠንክሪ ጸሌይ ፀበል ተጠመቂ ጹሚ አይዞሽ ለታም ትመሰክሪያለሽ ።
እምነት ካለሽ ፀበል ግቢ ሁሉም ይስተካከላል አይዞሽ ህይወታችን በፈጣሪ ስራ እንጂ በዶክተር እጅ አይደለም አይዞሽ🙏😢
እምነት የሌለው ሰው አለ እንደየ ታድያ😢
ፈጣሪ በፈቀደው ግዜ የሞትን መላክ ይልካል እስከዛው ማድረግ ያለብነን ነገር ለምን አንተገብርም
ለምን ለፈጣሪ ቅርብ አንሆንም
ብቻ በዶክቶሮች ተመርተን ፈጣሪን እምንረሳ ልብ ይስጠን
የሞትን ደብዳቤ የሚቀድ አምላክ አለ በዶክተር ከማመን ፈጣሪን ማመን ይሻላል አይዞሽ እማዬ ፀበል ተጠመቂ ተአምር ታያለሽ
ሴቶች ከዚህ አይነት ባል ይሰዉራችሁ ዘላለም ኑርልን ጀግና ነህ❤
ጎበዝ ዘላለም ወጣትነት ከውቀት ጋ ለአካባቢም ለሀገርም ይጠቅማል በርታ ለተቸገረ ፈጥነህ መድረሥህ ጀግናነህ👍🙏💚❤❤❤❤
በጣም አስተዋይ ነው። ጨዋ ረጋ ብሎ ለስሜቱ የማይሮጥ አስተዋይነት ነው። በመጀመሪያ የሚገልም የሚያኖርም ልዑል እግዚአብሔር ብቻ ነው። ተስፋሽን ሞልተሽ ንስሀ ግቢና ሀጢአትሽን ሁሉ አስወግድሽ ወደፀበል ሂጂ ከዛ ትድኛለሽ። ያየሽውን ሁሉ በአለም እያየሽ አትጭበርበሪ። ለድንግል ማርያም ልጅ ለአማነኤል ህይወትሽን ስጭ። ለምስክርነቱ ይብቃሽ።
አሜን ግን ሰዉዬዉን አስተዋ ላልሽዉ ስተት ነዉ በጣም ባለጌ እን አስተሳሰብ የጎደለዉ ሰዉ ነዉ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ ስለፈለገ ስላልፈለገ አደለም በፈጣሪ ስራ ባይገባ ጥሩ ነዉ ምን አለ እሺ ቢላት እስኪ በቦታዋ ሆነሽ አስቢ
ዘሌ ምርጥ ሰው በጣም ነው የምወድህ ❤️
ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🏿
የንስር አይንን ስላገዝከው በጣም አከብርለሁ
አይዞሽ የኔ ቆጆ እግዜአብሔር ቸር ነው ፀልይ በምነትሽ ፀልይ ምንም አትሁኝም እመኝ ድንግል ማርያም ትፈውስሽ 🙏🙏🙏
ፀበል ሂጂ አይዞሽ ድንግል ማሪያም በምህረት ትዳብስሽ
ዘላለም ዘገየ እንኮን ደህና መጣህ ጠንካራ ወንድም ነህ የኔ ዸግና በርታ❤
በእግዚአብሔር ታመኚ። አትሞችም። በኢየሱስ ስም አሜን።
አፈር ብላ ገገማ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው አተን የሚያኖር አምላክ ልጆቹን ያኖራቸው ሲጀመር ሰውዬው አያምረኝም አያያዙ
አይፈልጋትም
ስለ ማይፈልጋት ነው ሴትነቷን መጦ ይጥላታል ገና ለገና ልጅ አይፈልግም
አይበላም ግን እሱዋ ተማም ናት ወይስ
ሁለት አመት ብቻ ቀረኝ ምትለዉ ምጋሪም ነዉ ይሄ የምትመለከቱ ከክፍ ነገር ይጠብቀቹ
ምነው የኔ እህት አንደነኞ ሁሉን ለፈጣሪ ትተቪ ዝም ብለቪ የቀረውን ግዜ በሰላም ማሳለፍ ነው ።
ደሞ የሆንቪዉን መናገር አለብቪ።
ዋናው እዉነት ነው።
ሁለታቺሁም ማወቅ ያለባቺሁ ሁሉን የሚያደርግ ፈጣሪ ነው።
አንቺም ብዙ ግዜ እንዶትኖሪ ምግብ አቁሚና በዉሀ ብቻ 15 ፁሚ።
ሰዉ ሁሉ በመፆም እዳነ ነው።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዜም ላደርሺ ትችያለሽ አላህ ነው መሞቻችን የሚያቀው ሁለት አመት ቀርቶ ሁለት ቀን እንደምንኖር ማንም አያቅ አልጨረስኩም አይቸ እኮምታለሁ
የኔ ባል መጀመርያ ቀን እንኳን ማደር አልቻለም. 5 ወር ለነሱ ብዙኅ ነዉ ከባድ ነዉ አይዞሽ የኔ እናት 😢😢
😂
እንየም😢😢
የአንች ደግሞ ጉድ ነው 😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
@@aberashayele66 ምን ላርግ ከፍቸ ሰጣሁት ክክክክክክክ በግድ
አላህን ፍሮ ዶክተሮች በሴቶች ላይ የሠውልች ትሙችለሽ አይባልም አላህ እጅ ስው ያቃል እድእሮህን የማውጣው አድ አላህ ብችናብች ❤
ዘላለም እድሜ እና ጤና ይስጥህ የኛ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤
የዘመኑ ጀግናችን❤❤❤❤❤
እረ በፈጣሪሽ ተመኪ አላህ ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤👍👍👍👍👍
የሀገሬ ሴቶች ወድን እደወርቅ አይቶ መለማመጥ ቲሺ
ይሄስ ፈሪ ነው አያድርስ ወይስ ክፉት ነው
በእዉነት አንቴ ጀግና ነኩ እንም
እየጠበቁ ነበር ምናልባት በሽታ ፋሪቶ ከሆና
ሁሉም ነገር ግዜ አለዉ እሱ ፀባይ ያለዉ ይመስላል ምርጥ ገዜጣኛ በሄርኪ በት ክፉ አይንካክ እዉነቱ ነዉ አንቺ ታረገግ እጉዚሀብሄር መጨረሸቹ ያሰመረቹ
አብሮ እየተኙ እንጠናና ጉድ ጉድ ዘንድሮ ብዙ ያሰማናል
የወድ አልጫ ልጅ እኮ የእግዚአብሔር ስጦታነው
አይፈልግሺ ማማየ ወድልጂ አትውለጂ ተለ ሌላታርክ አለው በስተጀርባ
ትክክል
ዘሌ ዛሬ እኔ አደኛ ነኝ አተን ለማየት ስጠብቅህ ነበር❤❤❤❤
ፀበል ፀበል እጅ ትድኛለሽ የምትሞችው እግዚአብሔር ስፈቅድ ብቻ ነው ፀበል እጅ😢😢😢😢
ጀግኖቻቺን አላቺሁ#ኑሩልን ቅመማቼ አሰኪ 2000ሽ አስገኝ ስወዳቸሁ እድሜዬን ጨረስኩ እማዳም ቤት ❤❤❤
200000000000000
ሰብ አደረኩሺ ሥከፈት ትመልሺ አለሺክክክክክክ
ጅግና ነህ ወንድሜ በርታ እሸ አይዞህ እኛ ከጎናችሁ ነን❤❤❤❤✊
አንተኮ ትለያለህ ጎበዝ ወንድማችን 👍👍👍👍
ወንድ ልጅ ልጅ ምናምን በዛ ዙሪያ የማይፈልግ ከሆነ ሌላ ሴት ልጆች አሉት ለዛ ና ለዛ ብቻ ነዉ ይሄ አስመሳይ ሴሬኛ ነዉ በጊዜ አባሪዉ እህቴ ሲቀጥል አንቺ በሀይማኖትሽ ፀበል ሂጂ አላህ ይማርሽ ሂወት ይቀጥላል
ልጁ ሌላ ሂወት ያለው ይመስለኛል አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ
ኧረ የኔ ቆንጆ ቶሎ አምልጭ ልጁ የሚፈልጋትን ልጅ እስከማገኝ ድረስ ነው መደበሪያ የማደርግሽ ትዳር በልመና አይሆንም በጊዜ ልትጎጂ ትችያለሽ ለአንች ያለው አሏግ ያመጠዋል ክብርሽን አትጣይ
ዘልዬ ወንድማችን አንኳን ደህና መጣክ❤❤❤
ደምሩኝ የመዳም ቅመሞችየ አሳድገኝ የንስር አይንና የዘላለም አድናቂዎች ❤
ነይ እንደማማር
ደምሪኝ እደምርሻለሁ ❤
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብእሺ ነይ ደምሪኝ እንደማመር❤
ደምሬችኋለሁ ደምሩኝ 🌹🌹
@@ራህመትይቱ እኔም ደምሬሻለሁ ሽኩረን
ዘላለም ጀግና ነህ ተባረክ
Gazetegnaw betam teru,sew neh letechegere derash,Hagerhen,yemtwod.neh egziabher yebarkeh
ዘሌ እኳንደሀና መጣህ ጀግናዉ ❤❤❤❤❤ የዘመኑ ጀግናችን ነህ❤❤❤
ወይ ዩኒበርስቲ አርፈሽ ብትማሪ ኖሮ ይህ ሁሉ ችግር አይመጣም ነበር ለማንኛውም እግዚአብሄር ይጠብቅሽ !!
ቢያንስ የልጅቷን ስሜት አልተረዳም ሴክስ እኮ የትዳር ማጣፈጫ ነው በዛ ላይ መከላከያ መጠቀም ይቻላል ምናልባት ልጁ ምንም ቤተሰብ የለኝም ያለው ከኋላው የሆነ ነገር ይኖራል ልጅቷ መጠንቀቅ አለባት
መጠቀም አትፈልግም አለኮ
@@hikmayesuf-ep3js😢😢😢😢😢
እውነት ነው ግን ፌክ ይመስለኛል
ዘሌያችን የኛ ጀግና እነኳን ደና መጣክ አልገባኝም ስንት አመት ኖረሽ ?የቀረኝ 2 አመት እንዴ የምንሞትበትን ቀን ማወቅ ተጀመረ እንዴ የዉነት ግራ ሰለገባኝ ነዉ ይቅርታ ዛሬ ተኝተሽ ነገ ጠዋት ለመነሳትሽ ምን ያህል እርግጠኛ ሆነሽ ነዉ የቀረኝ ሀለት አመት ነዉ የምትይዉ በጣም ትገረሚያለሽ ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ የሞቻቸዉን ቀን ቢያቁ ኖሮ የጎፋ እዝብ ተዘጋጅተዉ ይቀመጡ ነበር የኔ እህት ማታ ተኝተሽ ጠዋት እራስሽን ካገኝሽ ፈጣሪሽን አመስግኚ ዶክተር ብዙ ሊያወራ ይችላል ግን የምንሞትበትን ቀን ም ሆን ሰኣት ደቂቃም ሆነ ሰከንድ ፈጣሪ ብቻ ነዉ የሚያቀዉ ለሞቱት ወገኖቻችን ነምስ ይማር ጎፋ 🖤💔😢😢🙏🙏
ትዳር የሚሰጠው እግዚአብሔር ልጅ የግዚአብሄር ስጦታነው እሱንምከሰጠሕነው ልጅልጅ አትበል ተነጋግራችሁ ተስማሙ አትገታገት
እስኪ መከላከያ እጠቀማለሁ በይው እና ደግሞ የሚለውን ነገር ስሚው ጉድ በል ጎደር
😂
😂😂😂
😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
ወድሜ ዘሌ እንኳን ደህና መጣህ በርታልን የኛ መልካም
አይይይ የሃበሻ ወንድ ልበል ወይስ አይ ሰው ልበል ?እንደዚህ አስደንጋጭ ነገር ስትነግረው አቅፎ እንደማረጋጋት አይዞሽ ከማለት በንዴት መጦፍ መሃይም ነገር ነው ዶማ ራስ😢😢😢
ዘልዬ አተናየነስር አይን ፍጣሪ ይጠብቃችሁየእቶጵያ ጅግኖች ናችሁ
ዘሌ የ ፕሮግራምህ ወዳጅ ነኝ ። እያንዛዛኸው አሰልቺ እያደረከው ሰአት በጣም ትወስድብናለህ ። ብዙ ሰው ኮሜንት ሲሰጥህ ማስተካከል ሲገባህ ብሶብሀል ።
የአሏህ የቂያማ ምልክት በሃገራችን ጎፋ በቻይና ና በህንድ ብዙ ህዝብ አለቀ በመሬት መዝቀጥ. 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ከቤተሰቤ ከባሌ ሰላም ያድርሰን
Chigirachihun huletachihu fitu,....Yeligu hasab tikikil new.keep it up
ዘሌዬ ወንድማችን እንኳን ደና መጣክ ጀግናው የአንተም የንስር አይን አንናተ ከህግ በላይ ናቹ እግዚአብሔር ከኩፉ ነገር ይጠብቃቹ እና ራሳቹ ጠብቁ አይ ስው መውልድ የተሳነው አለ እናንተም ደሞ ለላ ሃስብ እግዚአብሔር ይቅ ይበላቹ የአሁን ግዜ የስለጠነ ግዜ ነው እኮ ቡዙ ለሴት ልጅ መከላክልያ አለ በሃሳብ ይፈታል ግን በመፃሃፍ በሃይማኖቻን በህግም ያስጠይቃል ሴት ልጅ የጋብቻ ከተፈፀመ ነገሮች የምፈፀሙ ይፈፃማል ግን በቅ መልስ አይደልም ደሞ ማና አለሽ የሞት ደብዳቤ የፃፍልሺ ዶክተር እኮ ከፈጣሪ በታች ነው እንጂ ወይ የባአድ አሚልኮት ታሚልእክያለሽ ማለት ነው ይህ ሚላሽ አይደለም😢😢😢😢❤
ልጅ የ እግዚአብሔር ሰጦታ ነዉ
እረ በፈጣሪ ጋብቻ ሲጀመር እግዚሐቤር ቅዱስ ነገር ነው ልጅ ደሞ ዙርህንመተካት አለብህ አትፍራ የኔ ልጅ
ማነው እሳ ለ2አመት ትኖራለሽ ብሎ ወስኖ የነገረሽ እዴ እድሜችን ፈጣሪነው እጂ እሚአቀው ሰውነው እዴ እዴ በይ በይ አታሳምኝው እሞታለሁ ብለሽ የሞትሽን ደብዳቤ ይቀይርልሽ ቅዱስሚኬኤል ፀልይ ፀበል ሂጂ አይዞሽ
የትግስት አሰፋ ጉዳይ ከምን ደረሰ ዘልየ ናፈቃችሁን❤️❤️❤️
Zaliyee ambasa yene jagina ❤❤❤❤❤❤❤ yesaw amakari siwadik
ዘሌ ምርጥ ወንድሜ እንኳን ደና መጣህልን
ዘሌ ምሪጥ ሰወ ናወ በጣም የምወድህ እድሜና ጤና ይሰጥህ
እህት አትሞቺም የሞት መንፈስ ካንቺላይ የተመታ የሁን በእየሱስ ስም አሜን።
aayyyyiiiii carraa shamaranii yaa rabii dhugaa gara naa nyatee rabii furumata siif yaa fidu giftii koo😢😢😢😢😢😢💔💔💔🙏🙏🙏🙏 zaliiyyee lencaa koo nuuf jiradhuu attii cimmaa namatii🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ዜልየ,ምርጥ,ጋዜጠኞ❤❤❤❤❤❤
እረ ዘሌ እንኳን እጅህን አልቀረጠፈ ጀግናችን
ወላሂ ግን አሳዘነችኝ የኔእህት አይዞሽ😢😢😢😢
እመነትሽ በፈጣሪ ይሁን የሞተን የሚያስነሳ አምላክነው ያለን እመኒ እንጂ አምላክ እድሜ ይጨምራል
በልጅቱሃ ሕይወት እንደተጨወትከው እንድሁ በሕይወት ትቀበለሌ😢
እንኳን ሰላም መጣህ ጀግናው ወንድማችን 🎉🎉🎂🎉🎊🎈🎈🎈🎉🎊
2አለም ነዉ የቀረኘ አላለይም ሞትም ሂወትም በእግዚአብሔር ነዉ አትሸወዱ🙏
ሰላምህን ይብዛ ዘሌ እኳን ደህና መጣህ በጣም ሚያሳዝን ኬዝ ነው
Zala jagena gazetana nake fatare yebareke 🎉🎉🎉❤
የሰዉ ልጅ ልጅ በሰጠኝ ብሎ ይጸልያል የዚህ ሰዉዬ ነገር የሆነ ችግር አለበት ወይም ስልብ ይሆናል የልጅቱን ህይወት ባያበላሸዉ መልካም ነዉ እህታችን ምን አይነት ዶ/ር ነዉ እንዲ ያለሽ ወደ ፈጣሪ ቅረቢ ወደ ፀበል ሂጂ
ጸበል ሂጂ ትድኛለሺ አይዞሺ እመቤቴ አችጋ ትሁን 😅😅😅😅
እንካን ደህና መጣ ዘላለም ጅግና ❤️❤️❤️❤️
ወይ አምስት ወር እኔ ተጠልፌነበር ያገባሁት ግን ሳንመርመር አብረን አናድርም አልኩት ከዛ ተነጣጥለን አደርን ኒካህ እስከሚታሰርነበር እንደት አስቻለው አምስት ወር ሙሉ ስሜት የለውም እደ ያጠረጥራል እማ አይወድሽም❤❤❤
ሰላም ሰላም እንደየት ነህ አብት አላህ ይጠብቅህ ስወዶህ ስራህን ሁሉ ደስይለኝል አላህ ካተ ይሁን ❤❤❤❤❤👈
እረ አንተ ሁለት አመት ነው የቀረኝ ስትልህ እንደ መደንገጥ ትተሀት ትሔደለህ ገርሚ ነህ።ልጅ ደግሞ ፀጋ ነው። አንቺ ግን እህቴ እድሜ ሰፍሮ፡ ቆጥሮ፡ የሚሰጥ አንድ አምላክ ብቻ ነው ።በእምነትሽ ወደ ፈጣሪ ፀልይ አይዞሽ። ዘሌ መጨረሻቸዉን ግን አሳዉቀን!!!!!
ከንስር አይን ወደ ዱካ ሾው ❤❤❤ዘልዬ ጀግና እንኳን ደህና መህ ❤❤
ሰላምታህ ተቀብያለሁ. እንኳን. ደህና. መጣህ. ዲኳሾ. አተመልካም. ሰዉ. በርታልን❤❤❤❤❤
ኦረ እባካቹ የዘላለምን ቆጥረ ፈልጋቹ በማርያም ላኩልኝ በብዛት እኛ አረብ ሀገር ያለን ነወ የምናየው ስለዚ
ለምን ሰልክ ቁጥር የማይለቀው ዘሌ እባክ እኔ ሰደት ንኝ ልጄ አደጋላይ ነወ
ዘሌ በማርያም ስቴ ፃፍኩል
ግን አልመለስክለኝም እርዳታክ ያስፈልገኛለ ለልጄ እስከዛ ቢያስ ችግሬን ልገር ስራ
መስራት አልቻልኩም ያንተን እና የንስር ዐይን በጉጉት ነወ የምጠብቀው
ዘሌ ተስፈ አልቆርጥም በእግዚአብሐር
እጠብቃለወ ልጅንም እመቤቴ ትጠብቅልኝ ኡፍ ጭቀት
ኧረ ወደ ፀበል እህቴ ገዳም ሂጂ አይዞሽ
መሂዲ መፍትሄ አደለም መጀመራ ማሳወቅ ነበረብሺ ግን አሁንም በምነትሺ ጠክረሺ ፀበል ተጠመቂ ፈጣሪ ይርዳሺ እህቴ
የኛ ጀግና ወድም❤❤❤❤❤ እኮን ደህና መጣህ
ፀበል ሂጂ እህቴ🎉🎉🎉
Yen miskin wade sabeli ejii Hulu be isaberi yichalali😢😢❤❤❤❤
ማፈሪያ አፈር ያስበላሽ ወንድ ልጅ ሳይፈልግሽ እና ከበስተጀርባው ሌላ ነገር ሲኖር ነው፡፡ወንድሜ እነሱ ሁለቱም ጤነኛ አይመስሉኝም በአሁን ዘመን ዋናው የመጀመሪ ጥያቄ ልጅ ነው፡፡ልጆች ደግሞ የእግዚሐብሔር ስጦታዎች ናቸው፡፡አንተስ አሁን ብትሞትስ
እረ ይህ ጀዝባ ነው እህቴ አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ ወንድ ቢሄድ ወንድ አለ ንገሽን አስቢ ምን አልባት እቃው አይስራ ይሆናል እራቂ ከሱ ግራና ቀኝ እይ ሁለት አመት ሶስት አመት ይላል አንች አትጨነቂ አጭር ጊዜ ያለሽ ዶክተር ነው አትሞችም ካንስርም ቢሆን እስከ 40 አመት ትኖሪያለሽ ከዚያም በላይ
ልጅቶ ታሪኮ ውሰብሰብነው አልገባኛም ሁለትአመት የቀረሸ ማነውየነገረሸ ፈጣሪየሰራውን ፈጣሪነው የሜወሰደው
ግን እኮ እግዚአብሔር ጊዜሽ አልቆአል አላለም አግብቶ ለመውለድ ከመቸኮል ወደፈጣሪሽ ቅረቢ ንሰሀ ግቢ ታሪክሽ ይቀየራል ሳይወለድ ቢሞት ገነት አይዘጋም የሚዘጋብን በእየሱስ ክርስቶስ ባለማመናችን ነው ህይወትም መንገድም እሱ ብቻ ነው እህት ተመለሽ ❤❤❤
አኔ እምልሺ እህቴ እራስሺን አጀግነሺ ተፋቺ በፍፁም አይሆንሺም እስከ 6 ወረሸ ምንም አይነት ስሜት የሌለው ባይነግርሺ እንጂ የደበቀሺ በቂ ምክንያት አለው ወይም ሌላ ቤተሰብ ለራስሺ ፀበል ሒጂ ወይም እንደ እምነትሸመፀልዪ !!"!ለሁሉም መፍትሔ አለው እወቂ
ሰዉዬዉ የሆና የደበቀዉ ሚስጥር። አለ😢😢😢
ይሄ ፍቅርም የለው ላንቺ ደግጦ ምንሆነሽብኝ ነው ብሎ መደገጥ ነበረበት ይገርማል
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር ነው እድሜን የሚሰጠው
ከዚህ ሰው መጠበቅ ነው ያለብሽ ቀዳሚው ማን እንደሆን እግዚአብሄር ብቻነው የሚያውቀው
ፀበል ፀበል ሂጂስባኤ ጊቢ ፀልይአይዞሽ😢
😂እህቴ ስውርዋ ማርያም ህጂ ታአምር አይቼ መጣሁ ትድኛለሽ