Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ተባረክ ወንድሜ እሷ ፈልጋ ሳይሆን የአምላክ ሥራ ነው ባለቤቷም በጣም መልካም ሰው ነህ ጌታ ይባርክህ አሁንም ቢሆን እስከመጨረሻው አትለያት ካሳለፍከው ጊዜ የወደፌቱ አይከብድህም እሶም ሁሉ ነገር ሲያልፍ መልካም ሚስት ትሆንልሃለች እግዚአብሄር ይርዳችሁ
እንዴት ይኖራሉ አብረው
ምን አይነት ወሬ ነዉ ይበቃዋል እናት አባት እህት የላትም መጀመርያ ቤተሰቦቾን ያዉቃሉ አታማክርም ነበር እሱ ዘበኛ ነዉ
Beftari seme imanayaw imnsemaw neger yele 😢🥺yefetari sera now seweyew gen melkam sew now
😊😅😊😊
ግን እውነት ነው
ወይኔ ባልየው ትእግስቱ ትህትናው በጓደኝነት 1 አመት በትዳር ለ7ወር የጠበቃት እደዎዶቹ አስገድዶ ያልደፈራት ትእግስቱ ደስ ሲል ማርያምን ተባረክ❤❤❤❤
Betaam ❤❤❤❤egzaber yerdaw be ewnet new mindinnoo yemibalew lijutaam tasazinalech
😢😢😢😢😮😮😮😮😅😅
እመቤቲን ዋው የኒበሆነ የሚያሥብህወድነው የምር
በጣም 1ኛ ብየዋለሁ
ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ስሰማ ይህ ነገር ከእግዚአብሔር የተፈጠረ ነው እስካሁን አለመናገሩዋ አጠፋች ራስዋንም ጎዳች አስቀድማ ብትናገር መፍትሄ ታገኝ ነበር እብክህን ባልዋ እንዳይሸሻት አድርግ እርዳታ ያስፈልጋታል እግዚአብሔር ይርዳሽ ዘሌ ተባረክ
ደምሪኝ ውዴ
❤
የአላህ ስጦታ ነው ያው ልጅቱ ያጠፋችው በፊት አላማናገሯነው ሡባሀን አላህ 😢
በዚህ አለም የሌለ ታምረኛ እግዚአብሄር ታማች አድርጎ የፈጠረክ ባል ነህ ተባረክ ወንዱ ዝም ብሎ እየደፈረ አይ መታደል ነው ። ድምጽህ እራሱ ይማርካል ።
ልጁን በጣም ታማኝ ነው ጀግና ነው❤❤❤
ምርጥ ወንድ ነህ የምር እራሰክን ገዝተህ ይህን ያአል የቆዬ ልዩ ስው አሁንም ወንድሜዬ ከቆየህው አይበልጥም መፍትሔ ታገኙለታላቹሁ እህቴ አይዞሽ ያአጋጥማል ይህ የእግዚአብሔር ሰራ ነው ምክንያት አለሁ እግዚአብሔር
የእኔ እናት ተጨነቀች እሄ እኮ የእግዚአብሔር ስራ ነው አቤቱ ሆይ መፊትሔ ሰጣት
Tikkl
Thanks you're smart Minm malet aydelem tefexero nw
Amen.mefthiewnyamtalat
አይ ፍርድ ነው ። ግን ውድ ህክምና እንጂ የሚኬደው የልጁን ሂወት መረበሽ ያውም ደብቃው ልክ አይደለችም ስታገባው መናገር ነበረባት ። ጨዋ ጨዋ ያሳደገው የተባረከ
በናታቹ የልጅቷን ሞራል ጠብቁ ገዝታው አይደለም የእግዚአብሔር ስራ ነው ምስኪን እህቴ😞
Betam.. enji.. lijitua asazenechegn sewo demo genezabe.. yelewom endezi aynet neger yefeteral belo gazetegnawo demo ewoket yelewom.. ende akabede betam
ሁለት ፆታ እንዲኖራት ፈልጋ ሳይሆን የፈጣሪ ስራ ነውና በሷ አትፍረዱ የሷ ጥፋት ቀድማ ባለመናገሯ ብቻ ነው
በትክክል ምን ታድርገዉ በህክምና አንዱን ያስወግዳሉ በፈረንጆች አገራት እኛም ጋ ሀኪም አይጠፋም በቃ ዉሳኔ ህክምና ብቻ ነው ሌላው የአላህ ጉዳይ ነው በቃ።
እሱመ ልክ ነሽ ግን ሰይገቡ በፊት እዉነቱን መነገር ነበረት
Ur right ✅️
መጀመሪያ ፍቅር ሲጀምሩ መናገር ነበረባት ግን ፈርታ ነዉ ሚስኪን😢😢😢😢
ስያሳዝኑ
Yegzabheri siranow
ደምሩኝ ውዶችዬ
@@محمدعلي-ط4خ4وደምሪኝ ውዴ
@@MherateBekelaደምሪኝ ውዴ
በጣም ጥሩ ሰው ነው አንድ ቤት ሰባት ወር በጣም ጎበዝ ነኽ መታገስህ
ትክክል
የሚገርም ትግሰት
በጣም❤
❤❤❤❤❤❤
እሄ ነገር ሁለቴ መስማቴ ነው አንዱም እንደዝ ቀርቦ ተናግርዋል ሁለት ፆታ እንደአላት ስትነግረው አላመነም እና ይከሰታል መናገር ነበረባት እሄ የተፈጦሮ ጉዳይ ነው❤❤❤
Enem lela midya lay semchalehu kerbew
እሷኮ አልተናገረችም በድብቅ ካሜራ ደብቀው ነው ያወቁት
ግን መዉለድ ትቻላለች አሳዘነችኝ😢
@@tarimarc-vi6udደምሪኝ ውዴ
@@HanaHana-io3bqሀኒ ደምሪኝ ውዴ
ግን ባልዬው በጣም ጀግናበጣም ትእግስተኛ ነውይሄንን ሁሉ ግዜ በትእግስትመጠበቁ ይለያል 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍ከዛሪ ጋር ይሄንን ተመሳሳይታሪክ ከ 2 ስው መስማቴ ነውያውምበ ጉዋደኝነት 1 አመት !በ ትዳር 7 ወር አንተስ ትለያለህእንዴ የዘንድሮ ወንዶች ! ከ 2 ቀን በዋላ በፍቅር ሳይሆን ወንድምሽ ነኝ እንዴ ብሎ አስገድዶ ነው እሚደፍረው :: ተባረክ ባልዬው ምርጥ ስብእና ያለው ወንድም 👏👏👏
እውነት ❤🙏🙏
نعم የሚደነቅ ወጣትነዉ @@tigisthome
ታዺያ፡ወላጆቿ፡እንዴት፡ዝዎ፡አሉ?ሳያውቁ፡ቀርተው፡ነው?
ማርያምን የባልዬዉ ትህትና 7 ወር ሙሉ አድቤት እየኖሩ አስገድዶ አለመድፈሩ በጣም የሚያስደንቅ ነዉ😢❤❤❤
በፈጣሪ ስም ይሄ የእግዚአብሔር ስራ ነው እሷ ያጠፋችው ቀድማ አለመናገሯ ነው ፈጣርዬ ሆይ አንተ መላ በላት😢😢
በትክክል
ብሓቂ
Amen Amen Amen
True 100%
አይ ወላሂ
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ አላህ እረጅም እድሜ እና አና ይስጥህ❤❤❤
ዉዴ ደምርኝ
@ethioደምሬሸለሁ ደምርኝmimitube7507
ማነው እንደኔ አሄንን ልጅ የምዎዶው ባላይክ አሳዩኝ
እኔም
❤️❤️👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻🤜🤛
Ere dani yetnew beslam new abela
በህክምና ያስተካክላል እሱዋ ወንድ ትሆናለች ወይም ሴት ትሆናለች ከሁለት አንድ አይጠፋም😢
❤❤❤ኮክተሩ በጣም እናመሰግናለን ባሏ ካልፈለገ ይተወው እሷ ውጪ ሄዳ ታስወግድ አተ የኢትዮጵያ ህዝብ እናግዛለን አኳውንት ስልክ ትስጥ የፈጀውን ጊዜ ይውሰድ ገንዘቡን ታገኛለች እሱ ካልፈለጋት አያቁስላት በቃ ልጅ ናት ህይወት ይቀጥላል አጽናናት አደራ 100 ብር አንድ ሸው ቢለግሳት እደርስላታለን አይዞሽ አትዘኚ በርቺ ጠንክሪ ።
ወይኔ ባልየው ትግስቱ በጣም ጀግና ነው ግን ተረዳት ይሄ የአላህ ስራ ነው ያረቢ
ግን ጀግና ነዉ በልዮ እንደዚህ በትእግስት ይህን የኪል ግዜ 🎉🎉
እኮ
በጣም እኔም ገርሞኛል ይሄን ያህል ትግስት
በጣም ትግተኛና፣ኣስተዋይ ነው በእውነት
በጣም ያውም በዚህ ዘመን
በጣም እኔ አሞኝ ጫጉላቤት እቢ ብለው ከናቅሽ ለምን መጣሽ አለና በአለጋ ገባብኝ😅😅😅😅😅😅ያለውል በግደ እያመመኝ አብሬ ተኛሁ 😢ሊረዳኝ እኳን አልሞከረም የመጀመሪያ ቀን እሸ አለኝ ሁለተኛ ቀን ላይ በሌላ መንገድ ተረዳ ይህ ከቱ😂 እሡ ግን ማሻ አላህ ይህን ያክል ጊዜ ጠበቃት
መናገር ነበረባት እሰከመቸ ተደብቆ ይቆያል 🙏🇪🇷
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏D, renamesgnalennnnn. 👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤
አይ አየድርስ ነው እሱን አጣዋለሁ ብላ ነው ሌላው የተለየ ፍጡር ነኝ ብላ ነው አሳዝናኛለቸ ማርያምን
ግን እኮ በውጭ ሀገር የተለመደነው ግን ትንሽ ነፍስ ሲያቁ ወደ አስራ እድሜ ሲደርሱ የፈለጉትን ሴክስ ይመርጣሉ ከዛ ሳርጀሪ ይደረጋሉ ማለት ነው እና ወንድም እኛ ኢትዮጵያን ቤተሰብ ችግሩን ከመቅረፍ ጭራሽ ይደብቃሉ በዚ ምክንያት ወጣትነት እውሜ ሲደርሱ እንደዚ አይነት ችግር ይፈጠራል ጥፋትዋ አለመናገርዋ ነው አሁን ግን ተረዳት ህክምና ትሂድ ሳርጀሪ ትሰራ ኢኮኖሚ ችግር ካለ ህዝብ ጠይቅ የኢትዮጵያ ህዝብ መልካም ህዝብ ነው እንረዳሀለን
👍👍👍
ቲሽ ቆሻሻ ወልደሽ ልጆችሽን ሰርጀሪ አሰሪ አሳፉሪ ትውልድ የሆንሽ ማፈሪያ አሁን እሷ ሴት አፍቃሪ ነበረች ነገር ግን የቤተሰብን ክብርና ሰም ለማሴጠበቅ ነወየተዳረችው አለቀ በተለየ መገድ በውጭ ሀገር ምንምን እያልሽ መርዝሽን አትርጪ ሲጀመር በጓደኚነትና እደሚጣጣሙ ሳያውቅ ለምን ወደትዳር ሄዴ???
ሲጀመር ሰውነቷን ሳያያትና ሳይጠጋት ነው እዴ ዘው ብሎ ትዳር የሚመሰርተው?
ባሏ ለፍቅር የሠጠው መስዋት ነት ከምንም በላይ የሚደነቅና የሚመሠገን ነው ይሔንን ትግስት የሠጠው እግዚአብሔር ነው አሁንም ትግስቱን ይስጥህ ነው የሚባለው ታጋሽ ሆነህ አመት ከ ሠባት ወር ቆይተህ በአንድ ቀን እደዚ መሆን የለብህም እግዚአብሔር እስከዚህ ቀን ድረስ አንተን ከሌላ ሴት የላገናኘህ የራሡ አላማ ስላለው ነው እግዚአብሔር ታሪክን ቀያሪ አምላክ ነው የሳንም ያንተንም ታሪክ ይቀይራል አንተን ታጋሽ ያረገሕ ያለምክንያት ይመስልሃል በምክንያትነት ነው የሷን የመናገር ድፍረት የዘጋው ስለዚ ወንድሜ ተረጋግተህ ወደራስህ ተመለስ እግዚአብሔር አንተን ይፈልግሀል ብዙ ፍሬ ታፈራለህ ሰለዚህ ወድሜ ወደሀጥያት እዳትገባ በተቻለው አቅምህ ከእግዚአብሔር ጋር ተገናኝ የድንግልማርያ ልጅ ክርስቶስ ታረክ በነተላይ ይስራ ተረዳትና እርዳት ታሪክ የሚቀየርባቸው የመቤታችን የድንግል ማርያም የመላኩ የቅዱስ ገብርኤል የመላኩ የቅዱስ ሚካኤል ፀበል ስላለ ወስደሀት አስጠምቃት እግዚአብሔር ታሪካችሁን ቀይሮት ፍሬ እድታፈሩ ለሠው ጥሩ ተምሳሌት እድትሆኑ ያብቃቹ
አንድ ቀንም አያድረ ወንድም በጣም አድናቂህ ነኝ አብዝቶ ትግስቱን ይጨምረልህ ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እደት ቢታገስ ነው ግን ባልዮው በጉልበት ሳይደርስባት የቆየው ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር መፍትሔውን ይላክላት የኔ እናት 😢
ትክክል ማርያምን
የኔም ጥያቄነው
ወላሒጀግነነውእንኳን7ወረሰባትቀንያብዳሉጀግነነሕ
ከልቡ ሰው ነው
ተፈጥሮ ከሆነ ምንም ማረግ አይቻል😢 ተረዳት ግን 7ወር መታገሱ ባልዬ ጎበዝ ልጅቱ ጥፋተኛ ናት ቶሎ መናገር ነበረባት ተደብቆ እስከመቼ
በጣም አይዴለም 7ወር 1ቀን የሚቀመጥ የለም
እህቴ አይዞሽ ይህ የተለመደነው ያንች ጥፋት አለመናገርሽ ነው ሌላው ምንም ነው ለማንኛውም አይዞሽ ባላገባኮ አገባሽነበር በእውነት ምንም ችግር የለውም
ሁለተኛ አግባት ይፈቀዳል
ባላገባ አገባሽ ነበር 😂
ብትደበልላትስ ?
@@SonySony-up2kvበነሡ አይፈቀድም
አምላኬ ሆይ እሱንም ትእግስቱ አስገረመኝ የውነት እህታችንም የፈጣሪ ስራ ነው አይዞሺ❤🙏
በስደት የምትኖሩ እሕቶቼ እደዚሕ ለስጋው የልሞተ ውድ ይስጥን😢😢😢😢
አሜን
እሚን ያረብ
አሚን
ይህንን የምታነቡ ሁላችሁም አምላክ ከክፉ ይስውራቹ ቤቴ ገብረታቱኝ ኢትዮጵያውያን እህቴ ወንድማች❤❤😢😢👍👍
አሜን ❤❤❤
ወይ የኔ እናት ተጨነቀች እኮ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ሙሉ ሴት አረጋት ለአንተ የምሳነው ይለም ጌታሆይ🙏❤❤ጋዜጠኛው እጂግ መልካም ስራ ነው የምትስራው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ግን የዳኒ አንድ በለን ለተመልካቻችህን❤❤
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እህቴ አይዞሽ አንቺ ፈልገሽ ያመጣሽው ነገር አይደለም የኔ ቆንጆ በህክምና ይወገዳል እኔ ልጨነቅልሽ
ዱካ ሾው በጣም ጀግና ጋዜጠኛ ወድማችን ፈጣሪ ይጠብቅልን በርታ ከፈጣሪ በታች ጎበዝ ነህ❤❤❤❤❤
ዘላለም አንተ ልዩ ሰዉ ነህ ዘመንህ ይባረክ
ልጁ ታታማኝና ጎበዝ ነዉ እዉነት 7 ወር ሙሉ መታገሱ
ወይ የእኔ እናት ተጨነቀች እግዚአብሔር ሆይ አንተ መላ ስጣት
ይቻላል
እረ ተዉ ቁጥር ስጡኝ በፈጠራችሁፈልጌዉ ነዉ
ተጨነቀም ይሆናል
ወገን ባይጋነን ልጂቱ ወዳ አይደለም ተፈጥራ ነው አለመናገርዋ አጥፍታለች በሰለጠነው አለም በህክምና ይስተካከላል ❤
ትክክል ግን ሆርሞኗም የሴት ነዉ እንደምናያት የወንድ ቢሆን ወንድ አታፈቅርም ሀኪሙም ያለዉ አንዱን ነዉ የሚይዙት ብሏል ስለፈራች ነዉ እንጂ ልትወልድም ትችላለች ልጁም ያልጠበቀዉ ስለሆነ ነዉ የደነገጠዉ መጀመሪያ ነግራዉ ቢሆን መፍትሄም ሊፈልጉ ይቺሉ ነበር እስዋም ወዳ አይደለም የፈጣሪ ስራ ነዉ
I appreciate it very much,to used prophishnal
በጣም ጀግና ነህ በርታ የባልየውን ትእግስት ሳላደንቅ አላልፍም አሷንም ቢሆን በምትችለው ሁሉ እርዳት እባክህ ወዳ ያመጣችው አደለም
ምንም ችግር የለውም ፈጣሪ የሰጣት እንጂ ገዝታ ወዳ ያመጣቹ ኣይደለም እና ተቀበላት።
ልክ ነው የርሷ ጥፋት የሚሆነው መጀመሪያ ነግራው ቢሆን ጥሩ ነበር።
@@Tnbit-h4n😂ሰታሳዘን
እዴት ነዉ የሚቀበላት ቀድማ ማሳወቅ ነበረባት
ማለት አልገባኝ ተቀበላት?ቀላል አረጋችሁት
አይ ጥፈተኛ ናት መጀመሬያ መናገረ ነበረባት
የእግዚአብሔር ሥራ ተመስገን ማለት ነው ወንድሜ ህክምና አለ በጣም ስለምትወድህ እንጅ ወንድ አይቀርቡም ያሳዝናል አትራቃት በጣም ጨዋ ሴት ናት
tchegra sayhon kere benegeryew zmtawana truneta
Yeni konjo staszne egzyabher new yestant esewa mne taderge 😢😢😢😢😢
😀
እዉነተኛ. ታሪክ ከሆነ. ልጁ ጎበዝ ነዉ. በዝህ ዘመን ሴት ልጅ ለብቻ በምገድላይ መሄድ በከበደበት. ዘመን 😢
Best Zelalem, Best Doctor Thanks
የተማረ ይግደለኝ የምለው እኮበምክንያትነው❤🎉የምር ጀግናነህ 🙏😇😇🙏🙏🙏እሷጥፋቷ አጣዋለሁበሚል ፍራቻ አለመናገሯነው😢😢የኔሚሥኪን ይሔእኮ የፈጣሪሥጦታነው😥በእውነቱ እሱም ትግስተኛነች😮😮እደት አሥቻላት😮😮
የኢትዮጵያ ህዝብ ስለሚደብቅ እንጂ በየአለማቱ ይከሰታል ዋናው ጥፋት የወላጅ ነው ወላጅ የተለየ ነገር ካለ ሀላፊነት አለባቸው አቅም ያነሰ ከሆነ መፍትሄ መፈለግ ለሚረዳ ሰው ደብቀው ይቀጥሉና ችግር ይፈጠራል እህቴ ከማግባትሽ በፊት በሰፊው ማሰብ ነበረብሽ ተደብቆ ያውም እንዲህ ያለ ነገር አይዘለቅም ለሱ ግልፅ መሆን ነበረብሽ ባል ግን በጣም አደንቅሃለሁ ወንድ አይችሉም ይባላል አንተ ግን እውነተኛ ታጋሽ ጥሩ ሰው ነህ አሁንም መፍትሄ አለው አትተዋት እግዚአብሔር ይረዳሃል ።
እግዚሐብሔር ጣልቃ ይግባላቹ በጣም ያሳዝናል አንተ ግን ምርጥ ባልና ጋዜ ጠኛነክ ጌታ ከጭንቅ ያውጣሽ ተባረኩ
ይህ የእግዚአብሔር ፍጥረት ነው, እና ምንም ማድረግ የምትችለው ነገር የለም, ነገር ግን ትልቅ ስህተትዋ በወቅቱ ችግሩን መደበቅ ነው
10Q ወንድሜ እሷ ፈልጋ ሳይሆን የአምላክ ሥራ ነው ባለቤቷም በጣም መልካም ሰው ነህ Allah ይባርክህ አሁንም ቢሆን እስከመጨረሻው አትለያት ካሳለፍከው ጊዜ የወደፌቱ አይከብድህም እሶም ሁሉ ነገር ሲያልፍ መልካም ሚስት ትሆንልሃለች Allah ይርዳችሁ!!!
በእውነት ጐበዝ ነህ ወንድሜ እንደ አንቴ አይነት ያብዘልን እሱሀም የእግዘአብሄር ስራ ነው የእኔ እናት አዬዞሽ
ይኸ ጋዜጠኛ የሚወድ የኔጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ያአላህ አላህ ይጠብቀን እናመስግን ፈጣርያችን አልሀምዱ ሊላህ መጨርሻየን አሳምርልን
ልጁ ግን ትግስቱ ን ሳላደንቅ አላልፍም
በእውነት የሁሉም ኮሜኒት ደስ ይላል የእኛ ሰው ወጣ ያለ አስተሳሰብ ይመቻል በትክክል የልጅቱዋ ጥፋት አይደለም
ዋው,ባልው,በጣም,ይወዳታል,እንደት,,ይሁሉ,ይታሳል,የእኔ,ባል,ለደቂቃ,አይታገስም,እንደዚህ,አይነት,ባል,ያብዛልን
እሄ እኮ የተፈጥሮ ጉዳይ ነው😢 በርግጥ ልትነግረው ይገባ ነበር ግን ቢሆንም መፍትሄ ካለው ፈልጉላት ተባበሯት😢 ጨነቀኝ እኮ ወገን ምን ልበል💔😥
የኔ ውድ ፣ የኔ ቆንጆ ፣ የኔ እመቤት !!!አይዞሽ ሰማይና ምድርን የፈጠረው ! የሁሉ ትልቅ የሆነው ! መጀመሪያና መጨረሻ የሌለው ! ታእምር ያደርጋል !!!? ሁሉን መቀየር ይችላል !!!!! የኔ ቤቲዬ አይዞሽ ወደሽ ያደረግሽው አይደለም ❤❤❤❤
ስሟን መጥቀስ ምን አስፈለገ?አዛኝ ቅቤ አንጓች ይባላል እንዲህ አይነቱ
❤❤❤
ይሔን ነገር በገጠመኝ ላይ ሰምቸ ነበር በመምህር ተስፋየ አበራ ቻናል በእዉነት እግዚአብሔር ይርዳሽ ይሐረ የተፈጥሮ ጉዳይ ነዉና ይቅር ተባብላችሁ አብራችሁ ብትኖሩ እላለሁ በእዉነት ያድርስ ነዉ 😢
መውለድ ይቻላል ግን ግሩም ነው 😢
መጀመርያ እናንተን ጤናና እድሜ ይስጣቹ ከዚህ ቀጥዬ ደግም እሳ ለብዙ ጊዜ አምቃና ተጨንቃ የነበረውን ጭንቀታን ነው የገላገላቻት አሁን ደም ህክምናው ተሳክቶላት ባለቤታና እሳ አብረው እንዲኖሩ የፈጣሪ ፍቃድ ይሁንላቸው
የኔ ምስኪን ወንድም ያንተ አይነቱን ወንድም ያብዛል❤❤እህቴ ቀድመሽ ብትናገሪ ቆንጆ ነበር ይሄ እኮ የፈጣሪ ስራ ነው
እኔ ገና ልጅ እያለሁኝ የማስታውሰው አንድ የኔ እኩያ የሆነ ልጅ ሁለት የወንድ ብልት የነበረው ታዳጊ አወቃለሁኝና ሁሌ እያደኩኝ በመጣሁኝ ግዜ አምሮዬን ይረብሸኝ ነበርና ኢቭን ሳገባ ተፅእኖ ፍጥሮብኝ ነበር ምክንያቱም ለይት ያለ ፍጥረት ስለሆነ በጣም ይረብሸኝ ነበር ልጆቼ ስወልድ መጅመርያ ማይት የምፍልገው መራቢያቸው ነው ጌታ ይመስገን ጤነኛ ልጆች ናቸው ልጆች🙏
There is *** ⁸Zelalem all over the world. So they hide themselves that's why they made a mistake by hiding themselves that's nature need surgery talk to Dr
ይገርማሌጨሱበሀን አሏህ
እህቴ አይዞሽ አላህ ይርዳሽ ግን አንችመደበቅ የለብሽም ነበር ግን አደየ ሁኗል አሁንም አረፈደም ሀኪም ቤት ሂጅ እና ሰርጀሪ ተሰሪ አይዞሽ አላህ ይጠብቅሽ ወድሜ አንተ ደሞ ተረዳት እና ወደ ሀኪም ቤት ወሰዳት ምክንያቱም እኔ ላይ ቢከሰት ብለህ እሰብ ይህ ነገር የፈጣሪ ስጦታ ነው ምንም ማረግ አችልም
እንድት ናቹህ ቅመሞቹ በርቱ እራሳቹህን እየጠበቃቹህ ❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢
እሺ ውዴ ❤❤❤🎉🎉🎉
እሺ ጸሎት አድርጉ 🤲🏾🤲🏾
እሽውደሁላችንምይጠብቀን
እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሽ ሲፈጥርሽ እግዚአብሔር አላማ አለው አትበሳጪ ይፈቀደው ይሁን ወንድሜ እድሜ ጤና ይስጥክ ምንም ማለት አይደለም የእግዚአብሔር ሥራ አይመረመርም ብዙ አትጨነቆ
እውነት ነው እኛም ወንዶች በሷ ቦታ ብንሆን ምን ያህል ልንጨነቅ እንደምንችል ማወቅ አይከብድም ልጅቷ ግን በጣም በጣም ተጨናነቀች የኔ እናት በጣም አሳዘነችኝ አምላክ እንደዚህም ሆነሽ እቀበልሻለው የሚል ወንድ እንዲያጋጥምሽ እመኝልሻለው
ዛሬ. ሁለተኛነኝ. እስኪ በላይክ. አጥግቡኝ. 😂😂😂😂😂
😂😂 👍👍
@@eexx5392 😂😂🙈
Jazabaa
እኔ ተማሪ እያለሁ ኬሚስትሪ መምህራችን ሁለት ፆታ አለዉ ሲሉ ሰምቸ አቃለሁ
ማን ወየትአገርነዉ
እኔም የጎሮቤት ልጀ አቃልው
@@Emahakmthawalt መካነሰላም ጁኔር ትቤት
@rahelcellfieያአሏህ9673
Kkkkkkk
አለ እኛአገር አለ👍👍👍
Such patient man. I do admire him. I love him. I love his attitude and feel so sorry for him that he waited for so long.
yegizaber sera new hulatum yasazinalu ❤❤❤❤❤bale betuwa betam tagashi new agibito minim sayidergi miqemexu geta yeridati betam kebadi new 😢😢😢😢😢
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን። እግዚአብሔር ይጠብቅህ።❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍናፍት ያለ ነዉ እና በህክምና መስታካከል ይቻላል ዘለላም አግዛቻው ፕሊስ😢
ትክክል ግን መጀመሪያ መናገር ነበረባት ልጁ ከወደደቺው❤❤❤
አዬሰተካከልም በህክምና መሰተካከል ካለበት ህፃን ሆና ነበር ረፍድዋል አሁን
@@TgAy-cw4xc😢😢😢😢
@@TgAy-cw4xcዉጮች ትልቅም ሆነዉ አሰተካክለዋል ትችላለች
ስታሳዝን ወዳ አይደለም ፈጣሪ ይርዳሽ❤❤
ወድማችን በህክምና እደምትረዳት ጥርጥር የለንም ዘላለም ተባረክ አቦ❤❤❤
በጠም ጥሩ ሰው ነው የእውነት መንም ሰው እንድ መቆይት አይችልም ❤
ተፈጥሮ ከሆነ ምን ታድርግ ጉድ እኮነው 😳
እና እሱኮ ጥፉት የለበትም ወድ ወይም ባል አይደል እዴ በግልፅ ካልነገረችውና ችግሯን ካላወቀ በሬ አደልች አስቀሞጦ የሚያደልባት ጉድ እኮ ነው??3ችግሯን መናገርና ማስረዳት ግዴታዋ ነው
ሱሩለብሳያስታውቃል
ከመገባቷ በፊት ምን በግልፅ አትነግረውም ።
@@alemhaile625 ፈርታ ነዋ ነውር መስሏት 😢😢
Exactly 😢men targe.
በርሜል ጎርጊስ ትሂድ መፍትሄ አታጣም ፈጣሪ ይርዳት❤❤
ኧረ ይሔ ባል ከሰማይ ነው ማን ወንድ ነው 7 ወር ሚስቱን ታግሶ የሚጠብቀው ወይ ጉድ 7 ደቂቃም አይታገሱም።
እውነት ነው 😥
አወ ከባድ ናቸው ከነሱ ይልቅ እኛ እንጠብቃል. እኔ የመጀመሪያባሌ 14 አመቴነው ያገባሁት እሱ ለተወሰነ ሰአት ግንኙነት አልፈፀምንም ነበር ታሞ 9 ወሩ ተሻለው ለህቴም ለናቴም አላወራሁ አሁንድረስ አመት ከምናምን ሲሆን ተለያየን
ይገርማል
በአሁኑ ሰአት እደዝህ አይነት ባል ማገኘት ከባድ ነው እሷም በጣም ሰለምትወደው ነው መናገር የከበዳት ምሲኪን ቀጣዩንም video አይቸዋለሁ አላህ ያሳካላትና ህክምናውን አጠናቃ ሰትመጣ እናያታለን
sel leju betam adinakew nany bewent teru lej nah isewanem Ivizeabeher yiftalat Zola bezihu ketelebet ❤❤❤❤❤❤
ለዚ ተጠያቂዉች ቤተሰብ ነዉ ለምን ልጅ ሆና ከታወቀ እክምና መዉሰድ ነበረባቸዉ አይዞሽ እህት
የልጁ ድምፅ ዋው 😘
😂😂😂
አፈቀርሽው እንዴ 😂😂😂😂😂
ድምፅ እኔም ተመችቶኛል ማድነቅ መብታችን ነው
😂😂
እውነት ሁለቱም ያሳዝናሉ በጣም ስለምትወደው ላለማጣት ነው ወዳ አይደለም ያመጣችው የእግዚአብሄር ስጦታ ነው
አቤት ትግስት ወንድ ጀግና ነህ ባልየዉ❤❤❤
ለአዘጋጁ በጣም ክብር አለኝ። በርታ በዚህ በጎ ስራህ
ልጅ ግን ትግስተኛ ነው 😢❤
እግዚአብሔር ፍጥረት ነው ወዳ አላመጣችውም አንተም እግዚአብሔር መልካምን ይስጥህ ምንም ማድረግ አይችልም ፍቅር አለት እኮ ግን አለቻለችም
ከውስጥ ሴት ልትሆን ትችላላች።ድምፅዋ የደንበኛ ሴት ነው ። እስኪ ሀኪም አማክሩ። እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
Lij bexam bexam tagash new Masha Allaah 👍👍
Jegnaa gazetengaw & doktor enamesegenalen tebarekuu hulachum k.manum ❤❤❤
ዘገዬዬ አዎ ይከሰታል እደናተ የሚሰራ ከ5 ወረ በፊት እደዚሁ ሁና ተገኝታለች ይህ ምንም ማረግ አይቻልም የፈጣሪ ስራ ቢሆንም እኛ ሰዎች እምነታችን የማስመሰል ስለሆነ ቤተሰብ በአመጣዉ ጣጣ ለሚፀነሰዉ ልጅም የተፈጥሮ አፈጣጥሩን በተለዬ እዲፈጠረ ያረጋል
ስብሃናሏህ አሏህ ይጠብቀን ያረብ ያአሏህ ታአምር ኖው ጋዜጠኛው በርታ
አሜን አሜን አሜን
ምን አደረገቸዉ እና ተፈጥሮ ነዉ እስዎ ምን ቷድርግ አለመንገርዎ ነዉ ጥፉትዎ እንጂ ሌላ ጥፉትዎ ምንድነዉ ?ልቷስረዳዉ ፈርቷ ነዉ ተጽኖ የባህል አለ ገባህ እንድትረዱላት እላለሁ ጋዘጠኛዉ በጣም ምርጥ ሰዉ ነህ አግዛት ብትሞትስ ??አግዛት እባክህ
በጣም ምርጥ ባል ነበር ነገርግን ይገርማል ተጎዳች ልጅቷ የሚደነቅ ባል አስቀድማ መወያየት ነበረባት ፈጣሪ የውሃ አጣጭህን ይስጥህ ጥሩ ወንድ ልጅነው እንደዚ ጨዋ ወንድ አይገኝም ለምን መሰላች ወሲብ ወሳኝ ነገርነው የኔ እህት ወንድምሽ እኮ አይደለም ስለዚህ ማሰብ ነበረብሽ የተፈጥሮ ነገር ከሆነ ፈጣሪ ይርዳሽ
ye fitar sira new ayzoh gazetagn jaginay fitar yetabike❤❤
አይዞሽ እመብርሀን ካንቺ ጋር ትሁን
ኦፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል ይሄ ትእግስቱ ይቅር ሰባት ወር በኣንድ ኣልጋ ሰባት ደቂቃ እንዃን ኣይታገሱም እግዚአብሔር ይርዳቹ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Wanee godii
የልጁ ትግስት ደስ ይላል እሶ ደሞ ይሄንን ነገር ፈልጋ አደለም ያመጣች መናገር ነበረባት ግን ይርቀኛል ብላም ፈርታም ይሆናል እና ወደ ህክምና ሄዳ መፍትሔ ብታገኝ ጥሩ ነው ደሞ የልጁን ድምፅ ሳላደቅ አላልፍም ዘሌ መጨረሻቸውን አሳየን
ምስኪን የአላህ ስራ እንደው መጅመሪያ ባስረዳችው ከባድ ነው ሁለቱም ያሳዝናሉ
የተባረከ ልጅ ትዕግስተኛ ነህ ቀጣዩነ በእገዛብሔርና በህክምና መፍትሄ እንድታገኙ እግዛብሔር ይርዳችሁ
ተባረክ ወንድሜ እሷ ፈልጋ ሳይሆን የአምላክ ሥራ ነው ባለቤቷም በጣም መልካም ሰው ነህ ጌታ ይባርክህ አሁንም ቢሆን እስከመጨረሻው አትለያት ካሳለፍከው ጊዜ የወደፌቱ አይከብድህም እሶም ሁሉ ነገር ሲያልፍ መልካም ሚስት ትሆንልሃለች እግዚአብሄር ይርዳችሁ
እንዴት ይኖራሉ አብረው
ምን አይነት ወሬ ነዉ ይበቃዋል እናት አባት እህት የላትም መጀመርያ ቤተሰቦቾን ያዉቃሉ አታማክርም ነበር እሱ ዘበኛ ነዉ
Beftari seme imanayaw imnsemaw neger yele 😢🥺yefetari sera now seweyew gen melkam sew now
😊😅😊😊
ግን እውነት ነው
ወይኔ ባልየው ትእግስቱ ትህትናው በጓደኝነት 1 አመት በትዳር ለ7ወር የጠበቃት እደዎዶቹ አስገድዶ ያልደፈራት ትእግስቱ ደስ ሲል ማርያምን ተባረክ❤❤❤❤
Betaam ❤❤❤❤egzaber yerdaw be ewnet new mindinnoo yemibalew lijutaam tasazinalech
😢😢😢😢😮😮😮😮😅😅
እመቤቲን ዋው የኒበሆነ የሚያሥብህወድነው የምር
በጣም 1ኛ ብየዋለሁ
ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ስሰማ ይህ ነገር ከእግዚአብሔር የተፈጠረ ነው እስካሁን አለመናገሩዋ አጠፋች ራስዋንም ጎዳች አስቀድማ ብትናገር መፍትሄ ታገኝ ነበር እብክህን ባልዋ እንዳይሸሻት አድርግ እርዳታ ያስፈልጋታል እግዚአብሔር ይርዳሽ ዘሌ ተባረክ
ደምሪኝ ውዴ
❤
የአላህ ስጦታ ነው ያው ልጅቱ ያጠፋችው በፊት አላማናገሯነው ሡባሀን አላህ 😢
በዚህ አለም የሌለ ታምረኛ እግዚአብሄር ታማች አድርጎ የፈጠረክ ባል ነህ ተባረክ ወንዱ ዝም ብሎ እየደፈረ አይ መታደል ነው ። ድምጽህ እራሱ ይማርካል ።
ልጁን በጣም ታማኝ ነው ጀግና ነው❤❤❤
ምርጥ ወንድ ነህ የምር እራሰክን ገዝተህ ይህን ያአል የቆዬ ልዩ ስው አሁንም ወንድሜዬ ከቆየህው አይበልጥም መፍትሔ ታገኙለታላቹሁ እህቴ አይዞሽ ያአጋጥማል ይህ የእግዚአብሔር ሰራ ነው ምክንያት አለሁ እግዚአብሔር
የእኔ እናት ተጨነቀች እሄ እኮ የእግዚአብሔር ስራ ነው አቤቱ ሆይ መፊትሔ ሰጣት
Tikkl
Thanks you're smart
Minm malet aydelem tefexero nw
Amen.mefthiewnyamtalat
አይ ፍርድ ነው ። ግን ውድ ህክምና እንጂ የሚኬደው የልጁን ሂወት መረበሽ ያውም ደብቃው ልክ አይደለችም ስታገባው መናገር ነበረባት ። ጨዋ ጨዋ ያሳደገው የተባረከ
በናታቹ የልጅቷን ሞራል ጠብቁ ገዝታው አይደለም የእግዚአብሔር ስራ ነው ምስኪን እህቴ😞
Betam.. enji.. lijitua asazenechegn sewo demo genezabe.. yelewom endezi aynet neger yefeteral belo gazetegnawo demo ewoket yelewom.. ende akabede betam
ሁለት ፆታ እንዲኖራት ፈልጋ ሳይሆን የፈጣሪ ስራ ነውና በሷ አትፍረዱ የሷ ጥፋት ቀድማ ባለመናገሯ ብቻ ነው
በትክክል ምን ታድርገዉ በህክምና አንዱን ያስወግዳሉ በፈረንጆች አገራት እኛም ጋ ሀኪም አይጠፋም በቃ ዉሳኔ ህክምና ብቻ ነው ሌላው የአላህ ጉዳይ ነው በቃ።
እሱመ ልክ ነሽ ግን ሰይገቡ በፊት እዉነቱን መነገር ነበረት
Ur right ✅️
መጀመሪያ ፍቅር ሲጀምሩ መናገር ነበረባት ግን ፈርታ ነዉ ሚስኪን😢😢😢😢
ስያሳዝኑ
Yegzabheri siranow
ደምሩኝ ውዶችዬ
@@محمدعلي-ط4خ4وደምሪኝ ውዴ
@@MherateBekelaደምሪኝ ውዴ
በጣም ጥሩ ሰው ነው አንድ ቤት ሰባት ወር በጣም ጎበዝ ነኽ መታገስህ
ትክክል
የሚገርም ትግሰት
በጣም❤
❤❤❤❤❤❤
እሄ ነገር ሁለቴ መስማቴ ነው አንዱም እንደዝ ቀርቦ ተናግርዋል ሁለት ፆታ እንደአላት ስትነግረው አላመነም እና ይከሰታል መናገር ነበረባት እሄ የተፈጦሮ ጉዳይ ነው❤❤❤
Enem lela midya lay semchalehu kerbew
እሷኮ አልተናገረችም በድብቅ ካሜራ ደብቀው ነው ያወቁት
ግን መዉለድ ትቻላለች አሳዘነችኝ😢
@@tarimarc-vi6udደምሪኝ ውዴ
@@HanaHana-io3bqሀኒ ደምሪኝ ውዴ
ግን ባልዬው በጣም ጀግና
በጣም ትእግስተኛ ነው
ይሄንን ሁሉ ግዜ በትእግስት
መጠበቁ ይለያል 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
ከዛሪ ጋር ይሄንን ተመሳሳይ
ታሪክ ከ 2 ስው መስማቴ ነው
ያውምበ ጉዋደኝነት 1 አመት !
በ ትዳር 7 ወር አንተስ ትለያለህ
እንዴ የዘንድሮ ወንዶች ! ከ 2 ቀን በዋላ በፍቅር ሳይሆን ወንድምሽ ነኝ እንዴ ብሎ አስገድዶ ነው እሚደፍረው ::
ተባረክ ባልዬው ምርጥ ስብእና ያለው ወንድም 👏👏👏
እውነት ❤🙏🙏
نعم የሚደነቅ ወጣትነዉ @@tigisthome
ትክክል
ታዺያ፡ወላጆቿ፡እንዴት፡ዝዎ፡አሉ?ሳያውቁ፡ቀርተው፡ነው?
ማርያምን የባልዬዉ ትህትና 7 ወር ሙሉ አድቤት እየኖሩ አስገድዶ አለመድፈሩ በጣም የሚያስደንቅ ነዉ😢❤❤❤
በፈጣሪ ስም ይሄ የእግዚአብሔር ስራ ነው እሷ ያጠፋችው ቀድማ አለመናገሯ ነው ፈጣርዬ ሆይ አንተ መላ በላት😢😢
በትክክል
ብሓቂ
Amen Amen Amen
True 100%
አይ ወላሂ
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ አላህ እረጅም እድሜ እና አና ይስጥህ❤❤❤
ደምሪኝ ውዴ
ዉዴ ደምርኝ
@ethioደምሬሸለሁ ደምርኝmimitube7507
ማነው እንደኔ አሄንን ልጅ የምዎዶው ባላይክ አሳዩኝ
እኔም
እኔም
❤️❤️👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻🤜🤛
Ere dani yetnew beslam new abela
በህክምና ያስተካክላል እሱዋ ወንድ ትሆናለች ወይም ሴት ትሆናለች ከሁለት አንድ አይጠፋም😢
❤❤❤ኮክተሩ በጣም እናመሰግናለን ባሏ ካልፈለገ ይተወው እሷ ውጪ ሄዳ ታስወግድ አተ የኢትዮጵያ ህዝብ እናግዛለን አኳውንት ስልክ ትስጥ የፈጀውን ጊዜ ይውሰድ ገንዘቡን ታገኛለች እሱ ካልፈለጋት አያቁስላት በቃ ልጅ ናት ህይወት ይቀጥላል አጽናናት አደራ 100 ብር አንድ ሸው ቢለግሳት እደርስላታለን አይዞሽ አትዘኚ በርቺ ጠንክሪ ።
ወይኔ ባልየው ትግስቱ በጣም ጀግና ነው ግን ተረዳት ይሄ የአላህ ስራ ነው ያረቢ
ግን ጀግና ነዉ በልዮ እንደዚህ በትእግስት ይህን የኪል ግዜ 🎉🎉
እኮ
በጣም እኔም ገርሞኛል ይሄን ያህል ትግስት
በጣም ትግተኛና፣ኣስተዋይ ነው በእውነት
በጣም ያውም በዚህ ዘመን
በጣም እኔ አሞኝ ጫጉላቤት እቢ ብለው ከናቅሽ ለምን መጣሽ አለና በአለጋ ገባብኝ😅😅😅😅😅😅ያለውል በግደ እያመመኝ አብሬ ተኛሁ 😢ሊረዳኝ እኳን አልሞከረም የመጀመሪያ ቀን እሸ አለኝ ሁለተኛ ቀን ላይ በሌላ መንገድ ተረዳ ይህ ከቱ😂 እሡ ግን ማሻ አላህ ይህን ያክል ጊዜ ጠበቃት
መናገር ነበረባት እሰከመቸ ተደብቆ ይቆያል 🙏🇪🇷
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏D, renamesgnalennnnn. 👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤
አይ አየድርስ ነው እሱን አጣዋለሁ ብላ ነው ሌላው የተለየ ፍጡር ነኝ ብላ ነው አሳዝናኛለቸ ማርያምን
ግን እኮ በውጭ ሀገር የተለመደነው ግን ትንሽ ነፍስ ሲያቁ ወደ አስራ እድሜ ሲደርሱ የፈለጉትን ሴክስ ይመርጣሉ ከዛ ሳርጀሪ ይደረጋሉ ማለት ነው እና ወንድም እኛ ኢትዮጵያን ቤተሰብ ችግሩን ከመቅረፍ ጭራሽ ይደብቃሉ በዚ ምክንያት ወጣትነት እውሜ ሲደርሱ እንደዚ አይነት ችግር ይፈጠራል ጥፋትዋ አለመናገርዋ ነው አሁን ግን ተረዳት ህክምና ትሂድ ሳርጀሪ ትሰራ ኢኮኖሚ ችግር ካለ ህዝብ ጠይቅ የኢትዮጵያ ህዝብ መልካም ህዝብ ነው እንረዳሀለን
👍👍👍
በትክክል
ትክክል
ቲሽ ቆሻሻ ወልደሽ ልጆችሽን ሰርጀሪ አሰሪ አሳፉሪ ትውልድ የሆንሽ ማፈሪያ አሁን እሷ ሴት አፍቃሪ ነበረች ነገር ግን የቤተሰብን ክብርና ሰም ለማሴጠበቅ ነወየተዳረችው አለቀ በተለየ መገድ በውጭ ሀገር ምንምን እያልሽ መርዝሽን አትርጪ ሲጀመር በጓደኚነትና እደሚጣጣሙ ሳያውቅ ለምን ወደትዳር ሄዴ???
ሲጀመር ሰውነቷን ሳያያትና ሳይጠጋት ነው እዴ ዘው ብሎ ትዳር የሚመሰርተው?
ባሏ ለፍቅር የሠጠው መስዋት ነት ከምንም በላይ የሚደነቅና የሚመሠገን ነው ይሔንን ትግስት የሠጠው እግዚአብሔር ነው አሁንም ትግስቱን ይስጥህ ነው የሚባለው ታጋሽ ሆነህ አመት ከ ሠባት ወር ቆይተህ በአንድ ቀን እደዚ መሆን የለብህም እግዚአብሔር እስከዚህ ቀን ድረስ አንተን ከሌላ ሴት የላገናኘህ የራሡ አላማ ስላለው ነው እግዚአብሔር ታሪክን ቀያሪ አምላክ ነው የሳንም ያንተንም ታሪክ ይቀይራል አንተን ታጋሽ ያረገሕ ያለምክንያት ይመስልሃል በምክንያትነት ነው የሷን የመናገር ድፍረት የዘጋው ስለዚ ወንድሜ ተረጋግተህ ወደራስህ ተመለስ እግዚአብሔር አንተን ይፈልግሀል ብዙ ፍሬ ታፈራለህ ሰለዚህ ወድሜ ወደሀጥያት እዳትገባ በተቻለው አቅምህ ከእግዚአብሔር ጋር ተገናኝ የድንግልማርያ ልጅ ክርስቶስ ታረክ በነተላይ ይስራ ተረዳትና እርዳት ታሪክ የሚቀየርባቸው የመቤታችን የድንግል ማርያም የመላኩ የቅዱስ ገብርኤል የመላኩ የቅዱስ ሚካኤል ፀበል ስላለ ወስደሀት አስጠምቃት እግዚአብሔር ታሪካችሁን ቀይሮት ፍሬ እድታፈሩ ለሠው ጥሩ ተምሳሌት እድትሆኑ ያብቃቹ
አንድ ቀንም አያድረ ወንድም በጣም አድናቂህ ነኝ አብዝቶ ትግስቱን ይጨምረልህ ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እደት ቢታገስ ነው ግን ባልዮው በጉልበት ሳይደርስባት የቆየው ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር መፍትሔውን ይላክላት የኔ እናት 😢
ትክክል ማርያምን
የኔም ጥያቄነው
ወላሒጀግነነውእንኳን7ወረሰባትቀንያብዳሉ
ጀግነነሕ
ከልቡ ሰው ነው
ተፈጥሮ ከሆነ ምንም ማረግ አይቻል😢 ተረዳት ግን 7ወር መታገሱ ባልዬ ጎበዝ ልጅቱ ጥፋተኛ ናት ቶሎ መናገር ነበረባት ተደብቆ እስከመቼ
በጣም አይዴለም 7ወር 1ቀን የሚቀመጥ የለም
እህቴ አይዞሽ ይህ የተለመደነው ያንች ጥፋት አለመናገርሽ ነው ሌላው ምንም ነው ለማንኛውም አይዞሽ ባላገባኮ አገባሽነበር በእውነት ምንም ችግር የለውም
ሁለተኛ አግባት ይፈቀዳል
ባላገባ አገባሽ ነበር 😂
ብትደበልላትስ ?
@@SonySony-up2kvበነሡ አይፈቀድም
አምላኬ ሆይ እሱንም ትእግስቱ አስገረመኝ የውነት እህታችንም የፈጣሪ ስራ ነው አይዞሺ❤🙏
በስደት የምትኖሩ እሕቶቼ እደዚሕ ለስጋው የልሞተ ውድ ይስጥን😢😢😢😢
አሜን
እሚን ያረብ
አሜን
አሚን
ይህንን የምታነቡ ሁላችሁም አምላክ ከክፉ ይስውራቹ ቤቴ ገብረታቱኝ ኢትዮጵያውያን እህቴ ወንድማች❤❤😢😢👍👍
አሜን ❤❤❤
ወይ የኔ እናት ተጨነቀች እኮ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ሙሉ ሴት አረጋት ለአንተ የምሳነው ይለም ጌታሆይ🙏❤❤ጋዜጠኛው እጂግ መልካም ስራ ነው የምትስራው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ግን የዳኒ አንድ በለን ለተመልካቻችህን❤❤
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እህቴ አይዞሽ አንቺ ፈልገሽ ያመጣሽው ነገር አይደለም የኔ ቆንጆ በህክምና ይወገዳል እኔ ልጨነቅልሽ
ዱካ ሾው በጣም ጀግና ጋዜጠኛ ወድማችን ፈጣሪ ይጠብቅልን በርታ ከፈጣሪ በታች ጎበዝ ነህ❤❤❤❤❤
ዘላለም አንተ ልዩ ሰዉ ነህ ዘመንህ ይባረክ
ልጁ ታታማኝና ጎበዝ ነዉ እዉነት 7 ወር ሙሉ መታገሱ
ወይ የእኔ እናት ተጨነቀች እግዚአብሔር ሆይ አንተ መላ ስጣት
ይቻላል
እረ ተዉ ቁጥር ስጡኝ በፈጠራችሁ
ፈልጌዉ ነዉ
ተጨነቀም ይሆናል
ወገን ባይጋነን ልጂቱ ወዳ አይደለም ተፈጥራ ነው አለመናገርዋ አጥፍታለች በሰለጠነው አለም በህክምና ይስተካከላል ❤
ትክክል ግን ሆርሞኗም የሴት ነዉ እንደምናያት የወንድ ቢሆን ወንድ አታፈቅርም ሀኪሙም ያለዉ አንዱን ነዉ የሚይዙት ብሏል ስለፈራች ነዉ እንጂ ልትወልድም ትችላለች ልጁም ያልጠበቀዉ ስለሆነ ነዉ የደነገጠዉ መጀመሪያ ነግራዉ ቢሆን መፍትሄም ሊፈልጉ ይቺሉ ነበር እስዋም ወዳ አይደለም የፈጣሪ ስራ ነዉ
I appreciate it very much,to used prophishnal
በጣም ጀግና ነህ በርታ የባልየውን ትእግስት ሳላደንቅ አላልፍም አሷንም ቢሆን በምትችለው ሁሉ እርዳት እባክህ ወዳ ያመጣችው አደለም
ምንም ችግር የለውም ፈጣሪ የሰጣት እንጂ ገዝታ ወዳ ያመጣቹ ኣይደለም እና ተቀበላት።
ልክ ነው የርሷ ጥፋት የሚሆነው መጀመሪያ ነግራው ቢሆን ጥሩ ነበር።
@@Tnbit-h4n😂ሰታሳዘን
እዴት ነዉ የሚቀበላት ቀድማ ማሳወቅ ነበረባት
ማለት አልገባኝ ተቀበላት?ቀላል አረጋችሁት
አይ ጥፈተኛ ናት መጀመሬያ መናገረ ነበረባት
የእግዚአብሔር ሥራ ተመስገን ማለት ነው ወንድሜ ህክምና አለ በጣም ስለምትወድህ እንጅ ወንድ አይቀርቡም ያሳዝናል አትራቃት በጣም ጨዋ ሴት ናት
ደምሪኝ ውዴ
tchegra sayhon kere benegeryew zmtawana truneta
Yeni konjo staszne egzyabher new yestant esewa mne taderge 😢😢😢😢😢
😀
እዉነተኛ. ታሪክ ከሆነ. ልጁ ጎበዝ ነዉ. በዝህ ዘመን ሴት ልጅ ለብቻ በምገድላይ መሄድ በከበደበት. ዘመን 😢
Best Zelalem, Best Doctor Thanks
የተማረ ይግደለኝ የምለው እኮበምክንያትነው❤🎉የምር ጀግናነህ 🙏😇😇🙏🙏🙏እሷጥፋቷ አጣዋለሁበሚል ፍራቻ አለመናገሯነው😢😢የኔሚሥኪን ይሔእኮ የፈጣሪሥጦታነው😥በእውነቱ እሱም ትግስተኛነች😮😮እደት አሥቻላት😮😮
የኢትዮጵያ ህዝብ ስለሚደብቅ እንጂ በየአለማቱ ይከሰታል ዋናው ጥፋት የወላጅ ነው ወላጅ የተለየ ነገር ካለ ሀላፊነት አለባቸው አቅም ያነሰ ከሆነ መፍትሄ መፈለግ ለሚረዳ ሰው ደብቀው ይቀጥሉና ችግር ይፈጠራል እህቴ ከማግባትሽ በፊት በሰፊው ማሰብ ነበረብሽ ተደብቆ ያውም እንዲህ ያለ ነገር አይዘለቅም ለሱ ግልፅ መሆን ነበረብሽ ባል ግን በጣም አደንቅሃለሁ ወንድ አይችሉም ይባላል አንተ ግን እውነተኛ ታጋሽ ጥሩ ሰው ነህ አሁንም መፍትሄ አለው አትተዋት እግዚአብሔር ይረዳሃል ።
እግዚሐብሔር ጣልቃ ይግባላቹ በጣም ያሳዝናል አንተ ግን ምርጥ ባልና ጋዜ ጠኛነክ ጌታ ከጭንቅ ያውጣሽ ተባረኩ
ይህ የእግዚአብሔር ፍጥረት ነው, እና ምንም ማድረግ የምትችለው ነገር የለም, ነገር ግን ትልቅ ስህተትዋ በወቅቱ ችግሩን መደበቅ ነው
10Q ወንድሜ እሷ ፈልጋ ሳይሆን የአምላክ ሥራ ነው ባለቤቷም በጣም መልካም ሰው ነህ Allah ይባርክህ አሁንም ቢሆን እስከመጨረሻው አትለያት ካሳለፍከው ጊዜ የወደፌቱ አይከብድህም እሶም ሁሉ ነገር ሲያልፍ መልካም ሚስት ትሆንልሃለች Allah ይርዳችሁ!!!
በእውነት ጐበዝ ነህ ወንድሜ እንደ አንቴ አይነት ያብዘልን እሱሀም የእግዘአብሄር ስራ ነው የእኔ እናት አዬዞሽ
ይኸ ጋዜጠኛ የሚወድ የኔጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ያአላህ አላህ ይጠብቀን እናመስግን ፈጣርያችን አልሀምዱ ሊላህ መጨርሻየን አሳምርልን
ልጁ ግን ትግስቱ ን ሳላደንቅ አላልፍም
በእውነት የሁሉም ኮሜኒት ደስ ይላል የእኛ ሰው ወጣ ያለ አስተሳሰብ ይመቻል በትክክል የልጅቱዋ ጥፋት አይደለም
ዋው,ባልው,በጣም,ይወዳታል,እንደት,,ይሁሉ,ይታሳል,የእኔ,ባል,ለደቂቃ,አይታገስም,እንደዚህ,አይነት,ባል,ያብዛልን
እሄ እኮ የተፈጥሮ ጉዳይ ነው😢 በርግጥ ልትነግረው ይገባ ነበር ግን ቢሆንም መፍትሄ ካለው ፈልጉላት ተባበሯት😢 ጨነቀኝ እኮ ወገን ምን ልበል💔😥
የኔ ውድ ፣ የኔ ቆንጆ ፣ የኔ እመቤት !!!አይዞሽ ሰማይና ምድርን የፈጠረው ! የሁሉ ትልቅ የሆነው ! መጀመሪያና መጨረሻ የሌለው ! ታእምር ያደርጋል !!!? ሁሉን መቀየር ይችላል !!!!! የኔ ቤቲዬ አይዞሽ ወደሽ ያደረግሽው አይደለም ❤❤❤❤
ስሟን መጥቀስ ምን አስፈለገ?አዛኝ ቅቤ አንጓች ይባላል እንዲህ አይነቱ
❤❤❤
ይሔን ነገር በገጠመኝ ላይ ሰምቸ ነበር በመምህር ተስፋየ አበራ ቻናል በእዉነት እግዚአብሔር ይርዳሽ ይሐረ የተፈጥሮ ጉዳይ ነዉና ይቅር ተባብላችሁ አብራችሁ ብትኖሩ እላለሁ በእዉነት ያድርስ ነዉ 😢
መውለድ ይቻላል ግን ግሩም ነው 😢
መጀመርያ እናንተን ጤናና እድሜ ይስጣቹ ከዚህ ቀጥዬ ደግም እሳ ለብዙ ጊዜ አምቃና ተጨንቃ የነበረውን ጭንቀታን ነው የገላገላቻት አሁን ደም ህክምናው ተሳክቶላት ባለቤታና እሳ አብረው እንዲኖሩ የፈጣሪ ፍቃድ ይሁንላቸው
የኔ ምስኪን ወንድም ያንተ አይነቱን ወንድም ያብዛል❤❤እህቴ ቀድመሽ ብትናገሪ ቆንጆ ነበር ይሄ እኮ የፈጣሪ ስራ ነው
እኔ ገና ልጅ እያለሁኝ የማስታውሰው አንድ የኔ እኩያ የሆነ ልጅ ሁለት የወንድ ብልት የነበረው ታዳጊ አወቃለሁኝና ሁሌ እያደኩኝ በመጣሁኝ ግዜ አምሮዬን ይረብሸኝ ነበርና ኢቭን ሳገባ ተፅእኖ ፍጥሮብኝ ነበር ምክንያቱም ለይት ያለ ፍጥረት ስለሆነ በጣም ይረብሸኝ ነበር ልጆቼ ስወልድ መጅመርያ ማይት የምፍልገው መራቢያቸው ነው ጌታ ይመስገን ጤነኛ ልጆች ናቸው ልጆች🙏
There is *** ⁸Zelalem all over the world. So they hide themselves that's why they made a mistake by hiding themselves that's nature need surgery talk to Dr
ይገርማሌጨሱበሀን አሏህ
እህቴ አይዞሽ አላህ ይርዳሽ ግን አንች
መደበቅ የለብሽም ነበር ግን አደየ ሁኗል
አሁንም አረፈደም ሀኪም ቤት ሂጅ
እና ሰርጀሪ ተሰሪ አይዞሽ አላህ ይጠብቅሽ
ወድሜ አንተ ደሞ ተረዳት እና ወደ ሀኪም ቤት ወሰዳት
ምክንያቱም እኔ ላይ ቢከሰት ብለህ እሰብ ይህ
ነገር የፈጣሪ ስጦታ ነው ምንም ማረግ አችልም