Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ruclips.net/video/UAGV47hNYak/видео.htmlsi=CIglZ1K7OLvaQeqlክፍል 1
ዱካ ሾ አንድ እህቴ በስደት እህቷ ገንዘብ በልታ ከቤተሰብ አግላ አሁን በሲሂር እያሰቃየቻት ነው በፈጣሪ ይዤካለሁ አንተን ማገኝበት ስጠኝ ሌሎች እንደምረዳው እርዳን
ዘላለም እግዚያብሔር ይስጥህ ትልቅ ስራ ሰራህ ንሰሀ ገብተዉ ፀበል እንዲፀበሉ የፆሎት የስግደት ህይወት እንዲኖራቸዉ ንግርልኝ ቋጠሮዉ ሁሉ በእግዚያብሔር ይፈተል የጠፋችዋን ነፍስ አድነሀል እግዚያብሔር ይስጥህ የነካህዉ ሁሉ ፍፃሚዉ ያማረ ነዉ እግዚያብሔር ይመስገን አደራ ንሰሀ አስገባት ዘሌ❤❤
ዘሌ ሰዉን እደምታስደስት አንተም በህይወትክ ሁሉ ደስተኛ ሁን ፈተና እና ችግር አይግጠምክ❤❤❤❤❤
ስ
እደው ዘዛለም እኔምለውዘላለም በደስታ ኑርልን
ያረግችው ትክክል ባይሆንም ይቅርታ አርግላት ደስ እሚል መተሳሰብ ደስ እሚል ፍቅር ለትዳሯ ብላ ራሷን የሰጠች ምርጥ ሚስት
አወ መታረቅአለባቸው
ልክነቺ እናበራሀብ መሞት አለባትኑው
አንተንም ለይቅርታህ እግዚአብሔር ይባርክህ እርሷንም እግዚአብሔር ይባርካት መጨረሻችሁን እግዚአብሔር ያሳምራል ❤❤❤❤❤
እሷ ግን ለሱ ብላ ነው ታሳዝናለች መጨረሻው መታረቃቸው ደስ ይላል
ይገርማል ሌላ ወንድ ጋር ተኝታ ሊታርቅ መቻሉ እሳ ጥፍተኛ ናት ለሱ ብላ ገለዋን ማቆሸሽ የለባትም ባይ ነኝ
እጅግ በጣም ደስ የሚል ስራነው ዘላለም የምትስሰራዉ ስራ የንስረ አይን ጎደኛህም እጅግ በጣም ጎበዝ ናቹህ አላህ ይጨምረላቹህ ጤና እድሜ ሀላል ሀብት ይስጣችሁ
ዋው ለመፍረድ የሚሰቸግር ታሪክ እግዚአብሔር ለታማሚው ምህረት የሰደድለት
በጣም ጠንካራ ሴት ነች።ወደዚህ ተግባር የገባችው ለትዳሯ ስትል ነው።ጠንካራ ነች አሡም ጥሩ ሰው ነው ለይቅርታ ልቡን መስጠቱ ትልቅ ሠው ነው።
ዘሌ ጀግና ትለያለህ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ❤
የሄደችበት መንገድ ነው እንጂ እሷ እኮ ለእርሱ ብላ ነበር እዚህ ነገር ውስጥ የገባችው ዘላለም ተባረክ ባልየውም ጥሩ ሰው ነው።
ለባሏ ህይወት የከፈለችው መስዋእትንት የሚያስደንቃት ነው👏👏👏
አሳዛኝና አይምሮን የማነካ ቢሆንም ለጅቷ ወዳ አይደለም በጭቀት የመጣባት መከራ ነው እኔ አዝኛለሁ ስትጨነቅ የወሰነችው ሚስጥሯ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ ለህክምናው ቃል የገባው ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ይባርከው።
ትክክል ተጨንቃ ያደረገችው ነገር ይመስለኛል
😒እኮ እሱ ቢኦን ጥልዋት ነበር ሚህደው 🤮
ሴቱአ ትክክል ነች ብዬ አምናለሁ ስንቶቹ እንስቶች ህይወታቸውን እና ልጃቸውን በትነው በሚኮበልሉበት ወቅት ይህቺን የመሰለች ጀግና ሴት ማግኘታችን ድንቅ ነው መርዳት ይኖርብናል ።
ይቅርታ ከሌላ ወንድ ጋር እየተኛች ሚስትህ ብትመጣ ምን ይሰማሀል?ከመፍረድ ማስተዋልና እኔስ ብሆን ብለን እናስብ
True
@uslesu bela naw men aregechtewedewalecher-lv5zf7cc5v
Lesu bela new atefered @@የግብፅህይወትአባይ
ሽርሙጥር አማራጭ አደለም
ይሄ ሥራሽን ብትተይ ትባረኪያለሽ ፈጣሪን የያዘ አያፍርም ምክንያቱም ንሥር አሞራን የሚመግብ አምላክ አለን
❤
የኔባት ወድሜ እግዚአብሔር ከያዘህ ህመም ነፃ. ድርግህ😢
ያሳዝናል 11:15
ምንም ልፍርድ አልችልም ፍራጅ እግዚአብሔር ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ጨርሱ ይማርክ ህእቴ ደግሞ እግዚአብሔር አምላክ የተሻለ ሰራ ይሰጥሸ ፍጣሬ ይርዳቹው❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ደምሩኙ ዉዴ
Leke new. Aschegari new
@@helawisolomon8291 ደምሪኙ ዉዴ
ደቂቃቅ ስለረዘመ ጨርሼ አላየውም ምንም ብሆን ዝሙት ተሰርቶ ገንዘብ አይመጣም ብለምን ይሻል ነበር
ዘሌ አላህ ይጠብቅህ ደስ ብሎኛል ህክምናውን የሚረዳው ማግኘትህ ዘሌ ለሰው እንደምትደርስ ያሰብከው ነገር አላህ ያሳካልህ ወንድሜ የሀገሬ ልጅ አላህ አፊያ ያድርግህ ሁሉም ነገር ያልፋል በአላህ ፍቃድ ከህመምህም ታገግማለህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Amen ya Allah 🙏
ዛሬ አደኛነኝ ላይክግጪኝ👲🏃
ዘላለም ዘገየ እኮን ደህና መጣህ የኛ ጀግና ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን
እሰይ እንኳን ታረቃችሁ አትፍረዱባት ወዳ አይደለም ታሳዝናለች እግዚአብሄር በምህረቱ ጎብኝቶህ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
እግዚአብሄር መልካም ያደርግለቸው፣ ምህረት ያድርግላቸው፣ እግዚአብሄር ያጣመረውን ሰው አይለየው ተብሏልና በምህረት ይድረስላቸው፣ ወንድማችን በርታ!!!
ምንምማለት አልፈልግም ብቻ እግዚአብሔር ይማርህ ማጣት ከባድነው
ሁለቴሙ ይዎደዳሉ አስተዋይ ነህ ወንድሜ ደግሞ ዎጋ የከፈለች ላንተ መሆኑ የተረጋገጠ ነዉ አስተዋይ ነህ በእውነት ልብዎን ስላየህ
ዘሌዋ ተባረክ ቃል የለኝም ላንተ
ጄገናው ዘሌ የማናየው የማንሰማው የለንም እሱ ይጠብቀን
ይሄ ትዳር በፍጹም መፍረስ የለበትም: ልጅቷ አፐታይቱ ኖሯት ይህን ነገር በሰውነቷ ለማድረግ መቻሏ በጣም ይገርማል እንጂ ላለባት የተለያየ ወጪ ለመሸፈን ያሰበቺው እንጂ ሌላ ወንድ ወይም ድሩዬነት ፈልጋ እንዳልሆነ የተረጋገጠ ስለሆነ በበሽታው ላይ ደሞ ትዳሩን ባያጣ መልካም ነው: እኔ አልሞክራትም ለምን ራሴም አልሞትም: ሰው እንደተፈጥሮው ስለሆነ መፍትሄዋ አደረገችው: ስለዚህ እባካችሁ በርቱና ትዳራቸውን አድኑ:: ለመፈተን የተላከውንም ልጅ ማመናጨቁ አግባብ ስላልሆነ ሁሉም ነገር ይታረምና ሕይወት ይቀጥል እላለሁ:: እግዜር ይጨመርበት::
ሲጀመር መሣጅ ተብሎ ነገር በኢትዮጵያ ምድር ላይ መግባት አልነበረበትም ትዉልድ ማበላሻ ተብሎ ታቅዶ የተሠራ ነዉ
😂ሳህ
ትክክል ❤❤
ትክክል
ሰው ዝሙት ሲሰራ መጀመሪያ የሚጣላው ከእግዚአብሔር ጋር ነው ስለዚህ ንሰሀ ግቢ በተረፈ ባልሽ ይቅርታሽን ስለተቀበለ ደስ ብሎኛል ወልዳችሁ ሳሙ ባለቤትሽንም ጤናውን ይመልስለት 🤲🙏
የምር ባልዮው መልካምሰውነው ማሻላህ እስዋም ጥሩናት ግን መደበግዋነውይ የሚደብረው ዘልየ በርታን የኛመልካም
በልጂትዋ መፍረድ ግን ይከብዳል በጣም?🤔😭💔😭💔
በእውነት ዘሌ ላንተ ቃላት ያጥረኛል መድሃኒያለም ክርስቶስ መልካሙን ዋጋ ይክፈልክ ከሲኦል ነው ያወጣካት እስዋም ንሰሃ ትግባ እሱም ህክምናውን እየወሰድ ጸበልም ይከታተል ፈጣሪ ስራው ድንቅ ነው ሁለም ነገር ይስተካከላል እሚሳነው ነገር የለም ተባረክ ።
ፈጣሪ ይማርህ ወንድሜ በጣም ነው የምንወድህ ዘሌ ቻዎ❤❤
ችግርን ሰበብ አድርጎ በጣም የወረደ ከባህልና ከስርዓት የወጣ ባለጌ ስራን መስራት መቸም ትክክል አይሆንም ሊሆንም አይችልም።
እውነት ነው ለገባው ስው❤❤❤
,ዘላለም.እወነትም..ዘላለም.ተባረክ
ቷባረክ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘላለም ዘገየ እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ ይርዳህ ይጠብቅህ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ ወንድሜ 😊
በዝሙት ለውጥ ከምታገኝ በድህነት ብትኖሪ ምን ያህል ስላም አለሽ አለም በሃጢአት ወደቀች
አታድርሰነውምክነያቱምእሷምተቼግራነው
ሁልቱ.ፀበል.መጥምቅ.አለባችው.ምፈሰ.ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በትክክል
አይዞህ ወንድሜ ትድናለህ እግዛቤህር አለ
እውነተኛ ፍቅር ማለት እኮ ይህ አንዱ ነው። በቀውጢ ጊዜ እንኳን ለባሏ ያለት ፍቅር ሸብረክ አላለም።
ለምታደርገው ነገር እግዚአብሔር ዕደሜና ጤና ይሰጥ ባለጉዳዪም እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላከል። እሷም ከሰአትቷ ተመለሳ በይቅርታ ታልፋ ሙሉ የጤና ምርመራ አደረጋ አብሮ የሚኖሩበት መንገድ ቢፈለገ?
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ እስዋም ላንተ ብላ ነዉ ስለተረዳሃት ደስ ይላል
ዘሌ እባክህ ኣድራሻህን ኣስቸኳይ እፈልገሃለሁኝ
እኔ የሚገርመኝ እያንዳንዱ ታሪከኛ ቤተሰብን ችግሩን ሰበብ ያደርጋል ግን ነውርና ደስ የማይል ነገር ነው።በየትኛውም የህይወት መስፈርት ቤተሰብኮ እናንተ ሳትደርሱ የኖሩበት ህይወት ነው እናንተ ችግር ውስጥ ሆናችሁ ሰራን ባላችሁበት እንኳን ትዝ እንደማይሏችሁ እርግጠኛ ነኝ
የኖሩበት ችግር ስለሚያውቁት ቤተሰብን ከዚያ ችግር ለማውጣት የሚያስቡ ይመስለኛል ችግሩ ደግሞ በተለይ በገጠር በችግር ውስጥ ሆነው በጣም ብዙ ይወልዳሉ
እግዜብሔር ይባርካቹ በጣም አሪያ የምትሆ ባትዳሮችናቹ ትዳር በምቀ በደመቀ ሰአት ብቻ ሳይሆን እዲ በመከራ ጊዜም አብሮ መቆምነው ይቅርታ መደራረግነው ዘሌወድማችን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ዘሌ ጀግናትለያለህ ረጅም አድሜ ከጤና ጋ ይሰጥህ❤❤❤❤❤አይዞህወንድሜትድናለህ አላህ አለ
ሁለቱም አሳዘኑኝ እኔም ጥላው አልሄደዪም ታሞራሱ ስጋውን ሽር ለሱህክምነውው ያረገዪው እሱም ጤናው ያለበት ሆኔታ ያሳዝናል አስማማቸው
በለቤቷም አለህ ጤናውን ይመልስለት ጀግና ነው ይህን ሁሉ ታግሶ ይቅርታ በማድረጉ ሊደነቅ ይገባዋል
😒አላለችም ደደብ
የኔአባት ሁለታቸዉም አሰተዋይ ናቸዉ ፍፁም ጤናህ ይመለሰልህ 😢😢😢 ይገረማል የፍቅር ጥግ የኔናት አንች ብርቱ ነሸ ምንም እንኳን አማራጨሽ አዳጋ ቢሁንም እሱን ላለማጣት ነዉ አይ ማጣት ,,, 😢😢😢 የማያልፍ የለም አይሰማሽ እማማማ!!❤❤❤
ለፍቅር ሲባል የተከፈለ ዋጋ ነው እንኳን ታረቃችሁ ዘሌ የኛ ጀግና እግዚአብሔር ያክብርልን
ወይኔ ሰውየው ጤነኛ ከሆነ ጥሩ ነው ፈርቼ ነበር ያለበት ሁኔታ ትንሽ ስለሚያሰጋ ሌላ ህመም እዳያመጣበት ተጨንቄ ነበር ደሞም ሰው የሚፈልግበት ሰአት ላይ ነውእ/ር ጨርሶ ይማርህ
አይዞሽ እህተችን ሂወት እንዲህ ነች ነገ ሌላ የራስዋ መልካም ነገር ይዛ ትመጣለች ባለቤትሸ እግዚአብሄር ቸርሶ ይማረው ዘላለም ምርጥ ጋዜጠኛ🙏🙏🏆🏆በህክምና የምትረዳው ዶክተር God bless you🙏
በጣም ነው ያሳነችኝ ዘሌ ላንተ እውነት ተብሎ እሷ እደዛ መሳቀቅ ነበረባት ? ከካሜራ ውጭ መተማመን አይቻልም ነበር ? የሰራችው ስራ ስተ ት መሆኑ ግልፅ ነው ነገር ግን የባሏን ህይወት ለማትረፍ ብላ ነው በጣም ነው ያሳዘነችኝ መጨረሻው ተመችቶኛል በርቱ እሱም መልካም ሰው ነው ያው ድህነታችን ያመጣብን ጣጣ ነው
የልብ፡ኬዝ፡ቀላል፡ነዉ፡ትዳናለህ፡በተለይ፡እኛካለንበት፡በእሰራኤል፡አገር
እርዱት ከፈጣሪ በታች
እባካቹሁን ርዱት ከፈጣሪ ታገኛላቹሁ
አረ ትባረካላችሁ ትጸድቃላችሁ ወንድሜ አሳክሙት🙏
በጣም አሳዛኝ ነው በእውነት አሁንም እሷ ትወደዋለች እንዲታከም ስለማድረጋችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ።
ከንስር አይን ወደ ዱካ ሾ 🏃♀️🏃♀️
😂😂🎉🎉
@@ttww9470❤😂
Duka show naa yensir ayin wendimochachin 1ኛ nachewu❤❤❤❤ siwedachu 1000 amet kee tena gar 🎉🎉🎉🎉
ዛሬ የመጀመሪያው ነኝ ላይክ አድርጉኝ እንኳን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወርኀ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ዘሌ እንኳን ደና መጣህ
አሜን
አሚን
አንድ ግዜሳታውቂ አረግሹው ለገንዘብ ብለሽ ዙሙት ማድረግ ግን ልብ ዬሚስብር ነው በተለይ ለክብርሽና ዬ ባሰው ለሱነው ወንድ ልጅ ባለቤትሽ በይበልጥ ጎዳሽው ትዋሺ አልሽ ደግሞ ቢሞት ይሻለዋል ውሽታም ሌላ ስራ ጠፍቶ ነው :: ይቅር ይበልሽ
ለቅድስ ጊዮርጊስ ቢራ ነዉ
@@Rahwa-h1e አረ አይባልም
Brother egizabeher yimareh
ወይኔ ዘላለማችን አቤት ምን ይሳንሃል ለዚህ ሰዉዪ ላደረግህለት ከአምላክ አግኘዉ
ዘሌዋ በናትህ በምታምነው እምነትህ ልለምንህ 14 አመት ልክ እደኔ በአረብ ሀገር ተሰቃይታ የሰራች አንድት ምስኪን እህት በዚሁ በሚድያ ላይ አየሁዋትና ባሏ ነበር የሷን ገንዘብ ንብረቷን የያዘው ከአመት በፊት ለእረፍት መታ ሂዳ ነበር ተመልሳ ወደ ስደት መጣ በቀጣይ 1 አመት ስትገባ አገር ሌላ አግብቶባት አገኘይው ማግባቱ አይደለም የሚከብደው 14 አመት ለፍታ ያፈራቻቸውን ቤት ንብረቷን ካዳት ማካፈልም ነበር እሱ በሱ ስም ስለነበር ሙሉውን ክዶ ገፍትሮ አስወጥቷት አየሁ የቲም ናት ምንም ሰው የላትም በረኪና ጠጥታም ነበር ትዳንም አትዳንም አላቅም ግን አግዛት ዘሌዋ ጎበስ ብየ ለምኘሀለሁ በርቀትም ቢሆን እኔ አላውቃትም በሚድያ ነው ያየሁዋት / ስሟ 👉ወይንሸት ዩቱዩብ 👈ነው እዚሁ ዩቱዩብ አላት/ ነው
ልጅትዋ ምንም አላጠፋችም ምክንያቱም ምንም አማራጭ አልነበራትም ችግር ላይ ስላሉ ገንዘብ ፍለጋ ሄደች እንጂ በላዩ ላይ አፍቅራ አይደለም ሌላው ደሞ እውነቱን እንድታወራ ከሌላ ወንድ ጋር ተኝቻለው ብላ ለማውራት በጣም በጣም ይከብዳል ስለእውነት ከሆነ እጅግ በጣም አሳዝናዝናለች የኔ እናት አይዞን ህይወት ይቀጥላል ባልሽንም ፈጣሪ ጤናውን ይመልስለት እሱም እጅግ ጥሩ ሰው ነው በደንብ ተረድቶሻል ቀጣይ ህይወታቹ የሰመረ ይሁንላቹ ሁለታቹም አስገርማቹኛል ስለእውነት ስትታረቁ እንባ ተናነቀኝ ደስታቹ ሙሉ ይሁን ህይወት ይቀጥላል
አሁን ምን ሥራ ልትሠሪ ነው። እግዚአብሔር ይርዳችሁ፣ አቶ ዘላለም እባክህ ሥራ ፈልግላት፣ ለመኖር እኮ ቤት ያስፈልጋል፣ምግብ ልብስ። ይህን ሁሉ የሴቶች ችግር ያመጣው ድህነታችን ነው። በጣም አሳዘነችኝ።
በኡነት ሁለቱም ባልና ሚስት በጣም አስተዋዬች መሆናቸው ተረድቻለሁ፣ ሚስቱ የሰራችው ጥሩ ባይሆንም ሁሉ ነገር ተረድተው ለዘላቂ ንሮአቸው በማሰብ ይቅርታ በመደራረጋቸው በጣም ደስ ብሎኛል። ግንኙነታችሁ እግዚኣብሔር ይባርክ፣ በርቱ ችግር ያልፋል።
እስቲ ለዘሌ እድሜና ጤና ተመኙለት
ስጠብቅ ነበር መጨርሻውን ለማየት
ፀበል ግባ እግዚአብሔር አምላክ መሀሬ ነው
ትክክል ውድ❤
ልጅቷ ምንም አይፈረድባትም ለሱ ብላ ነው እዚ ነገሩ ውስጥ የገባችው
በልዮ በጣም ትወደሀለች አንተም ያይቅርታልብ ስላለህ ጌታ ኢየሱስ ይፋውስህምርጥ ሰው ተመችተሀኛል
ለባሌ ትልቅ ዋጋ እራሷን አሳልፍ የስጠች ሴት ናት ለእኔ እሷ ጀግና ናት በህመሙ ና በስቃይ በችግር ዉስጥ ሆኑ እሱን ትታ አልሄደችም እንደሌሎቹ ሴቷች ስራ አመራርጥሽ ትሳስተሻል እንጂ ጠንካሪ ሴት ነሽ
በዚህ ዘመን እራስዋን መስወአትነት ከፍላ ሁሉንም ሸፍና መኖር ❤ የእውነተኛ ፍቅር መለኪያ ነው አማራጭ በሌለ ለሆነችለት ባልየው ይቅርታ በላት ዛሬ ያንተ እዚህ መገኘት 😊 በስዋ ነው ሰላም ፍጠሩ ምህረት ይስጥህ ዘሌ ተባረክ🎉 ቺርስ
እግዛብሄር ይባርክህ ይቅር ስትል ጌታም ከህመምህ ሁሉ አድኖህ ልጅወልድችሁ ይህን እንደ ታረክ ኢኒጂ ኢንደጥፍት እንዳትዬት በርቱ ያለፈውንትቶ ጌታን ይዞ ወደፊት በሉ ትደራችሁንም እግዛብሄር ይባርክላችሁ
አልሀምዱሊላህ መስማማታቹህ ደስ ይላል ግን ምንጊዜም ለምናደርገው ስራ የጌታን ፍራቻ ብናስቀድም የተሻለ ነው አሁንም ሙሉ አፍያህን አላህ ይስጥህ
ዘልዬ እኳን ደህና መጣህ የሰራችው ነገር ባይደገፍም ካለባቸው ችግር ነው ስራውን ትታ አድላይ ቢሆኑ ደስ ይላል❤❤❤
💔💔💔💔😲😲😲😲😲😲😲
እንደዚህ ከምታደርግ እርሱ ሳያውቅ እሷን ብቻ ከዚህ ህይወት ዉስጥ እድትወጣ ማድረግ ነበረብህ ምክንያቱም ነገ ከነገ ወዲያ እርሡ ይሄን ነገር ማንሳቱ አይቀርም እደገና መራበሽ ነው ለማንኛውም ሠላምና ፍቅርይስጣቸው
መፍረድ ከብዶኛን ፈጣሪ ይማርህ ወንድሜ
አሜን🙏🏾
Gobez gazetegna egizabeher yibarekeh
አረ በጣም ጠካራ ልጂኒት መሰተግዶ ድረታ የወዶቺ ፀጉረቤት ትረታ ድግል አረ ለዝቺ ሺልማት እዚህ ነገረ የገባቺው የሱነገረ ሆኖባትነው ልክናት እያልኩ አደለም ግን መፈሳዊ ግንዛቤ ስለሌላት ባለማዊ ሀሳቦ ለሶ መፍትሂ ብላ ያሰበቺው መሰዋተነት ነው ለሶ
በሷ አይፈርድም ወዳ አይደለም የገባችበት በአሁን ሰዓት የቤት ኪራይ እና መድሃኒት ዋጋ ምንያህል እንደሆነ ሁሉም ያውቀዋል በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው 😢እሱም እግዛበሔር ይማረው በጣም ያሳዝናል እውነት
በርቱ፡ምርጥ፡የፐሮግራም፡አዘጋጆች፡፡እግዚአብሄር፡ከፊታቹ፡ከሃላቹ፡ይከተሉህ፡አሜን፡፡እዚህ፡ቤተሰብ፡እርዳታ፡ያስፈልጋል፡ቀጥሉ፡፡ልጅትዋ፡ፈልጋ፡አይመስለኝም፡ግን፡መከታተል፡ያስፈልጋል፡፡
🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሰራዋ ምንም የከፋ ነገር ቢሆነም ለሱ ብላ እስካደረገቸዉ ድረስ አይደለም ስጋዋን ነብሷንም ብትሸጠ ሳላደንቃት አላልፍም ጀግና ናት ❤❤❤❤❤💝💝💝💝💝💝የእውነት ማንም አያደርገውም በዚህ ሰአት ገንዘብ ከሌለው ጥላው ነው የምትሄደው 😊
ዘልዬ ወንድሜ በጣም ነው ምወድር ስራህን በጣም ነው ምወው በርታልን አላህ ያግዝህ የኔ ጀግና አምበሳ ነህ
ትክክል ነች ብዩ ለማለት ይከብዳል ሠው ሰወነቷን ይሸጣሉ ነውባሏየምታድነው?ባሏ ከእግዚአብሔር የተቸረው ስጦታዎች ነው እሡ ምህረት ካላደረገለት በገነዘብ ልተድነው አትችልም❤
.ዘሌ ስወድህ በምክንክያት ነው ወድሜ ፈጣሪ ይባርክህ
ዱካዬ የብስራቱ 😢😢😢 ከደስታ ብዛስት 😢 አላህ ይርዳቹ የምትረዱ አላህ በሀብት ላይ ሀብት ይጨምርላቹ በመጨረሻ ደስስስስስ ብሎኛል❤❤❤❤
ይቺ እናት እህት ናት እንጂ ሚስት አይደለችም ሃጥያት ነዉ ግን ትለያለሽ ላቺ ሲል እግዛቤር ባልሽን ይማርልሽ ❤❤❤
Ewnt new mert sat nat bechger west eraswan sheta yemtanor mecham eytedsetch aydelm yemtesraw yena enat anchi mert neshi hatiyatn yekr yemil gata yekr yelshal ewdshalw ❤
እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ ቀሪው ዘመናችሁ በፍፁም ምህረት እና መተሳሰብ አእምሮአችሁ ነፅቶ እግዚአብሔር በሁሉ ነገር አንድባርካችሁ አመኛለሁ ለዚህ መልካም ሥራ እጃችሁን የሰጣችሁ ሁሉ ብሩክ ሁኑ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
سبحان اللهሃቁንአወቀይገርማልለማንኛውምአተንአላህያሺርህያረብዋናውአተነህማንኛውምነገርትርፍነው
እሰይ ዘላለም ዘገየ እናመሰግናለን በጣም ጨዋና ጨዋ ሰው ነው ባለቤትሽ ምርጥ ሰው ነው አንቺም ይቅርብሽ ትዳርሽ ይበልጣል ደስስስስ ብሎናል ❤❤❤
Fetari ymark wendme zele tebarek fetari yasebkewun yasakalk❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ zola
መፍትሄን የያዘ ፕሮግራም እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ዘላለም
Wow I love the happy ending, Duka Show I am proud of you 👏 You saved this marriage and i respect the husband for understanding her God bless you all ❤
Lesewu lij chigir lemedires yemitiroxu tiwulidochi egiziabiher amilak wuletachun yikfelewu kesewu sayiho kee egiziabiher agignu tebareku zemenachun Geta abzito yibarek
አትፍረድ ይፈረድብሀል ነው ምንም ልል አልችልም እኳን ተስማሙ ዘሌ ላተ ቃል የለኝም ❤❤❤
ግን እኮ ስህተት ቢሆንም ለሱ ብላ ነው😢 ማርያምን ጌጋ መንገድ ብትጎዝም አሰዘነችን😢አንፈረዳት❤
ዋው ዘላለም ፈጣሪ ይርዳቹሁ❤❤❤❤❤
በእውነት የእውነት አስተማሪ የህይወት ታሪክ ነው። እሷንም እግዚአብሔር ይባርካት የእውነት ለሱ ብላ ነውና እሱንም ጨርሶ ምሮት ወደ ቀደመው ስራ ያብቃው። ሰላማዊ የሆነ ትዳርና ይህወት ሆኖ በድጋሚ ለማየት/ መስማት ፈጣሪ ይርዳን።
ዘሌ በጣም ጥያቄሕ ይበዛል ጥያቄዉን አታዛዙት 🤔🤔🤨
ዉድና ምርጥ ወንድማችን በርታ አንተንና የንስር አይን እናት እህህ ብላ ወለደች እንኳን ተወለዳችሁ
ልጅቷን ይቅር ሊላት ይገባል። ባለቤቷን ሳታማክር በራሷ መወሰኗና መጥፎ ነገር ውስጥ መግባቷ ትልቅ ጥፋት ቢሆንም ያን ያደረገችው የቤቷን ችግር ለመፍታት አስባ ስለሆነ ባለቤቷም ይህን ተረድቶ ይቅር ሊላትና ተሳስበው ኑሯቸውን አብረው ሊቀጥሉ ይገባል እላለሁ። አላህ ከናንተ ጋር ይሁን!
አይ ዘሌ አንዳንዴ ያስቀኛል😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርታ
ትዳር በእግዚአብሔር ቸርነትና በማስተዋል በጥበብ እንጂ የሚመራው በዝሙት አይደለም ትዳርሽን የምታቆሚው በማመንዘር ሳይሆን በቅድስና ነው አለቀ!!!!
Feral nesh
መጨርሻቸውን አሳውቀን
ruclips.net/video/UAGV47hNYak/видео.htmlsi=CIglZ1K7OLvaQeql
ክፍል 1
ዱካ ሾ አንድ እህቴ በስደት እህቷ ገንዘብ በልታ ከቤተሰብ አግላ አሁን በሲሂር እያሰቃየቻት ነው በፈጣሪ ይዤካለሁ አንተን ማገኝበት ስጠኝ ሌሎች እንደምረዳው እርዳን
ዘላለም እግዚያብሔር ይስጥህ ትልቅ ስራ ሰራህ ንሰሀ ገብተዉ ፀበል እንዲፀበሉ የፆሎት የስግደት ህይወት እንዲኖራቸዉ ንግርልኝ ቋጠሮዉ ሁሉ በእግዚያብሔር ይፈተል የጠፋችዋን ነፍስ አድነሀል እግዚያብሔር ይስጥህ የነካህዉ ሁሉ ፍፃሚዉ ያማረ ነዉ እግዚያብሔር ይመስገን አደራ ንሰሀ አስገባት ዘሌ❤❤
ዘሌ ሰዉን እደምታስደስት አንተም በህይወትክ ሁሉ ደስተኛ ሁን ፈተና እና ችግር አይግጠምክ❤❤❤❤❤
ስ
እደው ዘዛለም እኔምለውዘላለም በደስታ ኑርልን
ያረግችው ትክክል ባይሆንም ይቅርታ አርግላት ደስ እሚል መተሳሰብ ደስ እሚል ፍቅር ለትዳሯ ብላ ራሷን የሰጠች ምርጥ ሚስት
አወ መታረቅአለባቸው
ልክነቺ እናበራሀብ መሞት አለባትኑው
አንተንም ለይቅርታህ እግዚአብሔር ይባርክህ እርሷንም እግዚአብሔር ይባርካት መጨረሻችሁን እግዚአብሔር ያሳምራል ❤❤❤❤❤
እሷ ግን ለሱ ብላ ነው ታሳዝናለች መጨረሻው መታረቃቸው ደስ ይላል
ይገርማል ሌላ ወንድ ጋር ተኝታ ሊታርቅ መቻሉ እሳ ጥፍተኛ ናት ለሱ ብላ ገለዋን ማቆሸሽ የለባትም ባይ ነኝ
እጅግ በጣም ደስ የሚል ስራነው ዘላለም የምትስሰራዉ ስራ የንስረ አይን ጎደኛህም እጅግ በጣም ጎበዝ ናቹህ አላህ ይጨምረላቹህ ጤና እድሜ ሀላል ሀብት ይስጣችሁ
ዋው ለመፍረድ የሚሰቸግር ታሪክ እግዚአብሔር ለታማሚው ምህረት የሰደድለት
በጣም ጠንካራ ሴት ነች።ወደዚህ ተግባር የገባችው ለትዳሯ ስትል ነው።ጠንካራ ነች አሡም ጥሩ ሰው ነው ለይቅርታ ልቡን መስጠቱ ትልቅ ሠው ነው።
ዘሌ ጀግና ትለያለህ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ❤
የሄደችበት መንገድ ነው እንጂ እሷ እኮ ለእርሱ ብላ ነበር እዚህ ነገር ውስጥ የገባችው ዘላለም ተባረክ ባልየውም ጥሩ ሰው ነው።
ለባሏ ህይወት የከፈለችው መስዋእትንት የሚያስደንቃት ነው👏👏👏
አሳዛኝና አይምሮን የማነካ ቢሆንም ለጅቷ ወዳ አይደለም በጭቀት የመጣባት መከራ ነው እኔ አዝኛለሁ ስትጨነቅ የወሰነችው ሚስጥሯ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ ለህክምናው ቃል የገባው ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ይባርከው።
ትክክል ተጨንቃ ያደረገችው ነገር ይመስለኛል
😒እኮ እሱ ቢኦን ጥልዋት ነበር ሚህደው 🤮
ሴቱአ ትክክል ነች ብዬ አምናለሁ ስንቶቹ እንስቶች ህይወታቸውን እና ልጃቸውን በትነው በሚኮበልሉበት ወቅት ይህቺን የመሰለች ጀግና ሴት ማግኘታችን ድንቅ ነው መርዳት ይኖርብናል ።
ይቅርታ ከሌላ ወንድ ጋር እየተኛች ሚስትህ ብትመጣ ምን ይሰማሀል?ከመፍረድ ማስተዋልና እኔስ ብሆን ብለን እናስብ
True
@uslesu bela naw men aregechtewedewalecher-lv5zf7cc5v
Lesu bela new atefered @@የግብፅህይወትአባይ
ሽርሙጥር አማራጭ አደለም
ይሄ ሥራሽን ብትተይ ትባረኪያለሽ ፈጣሪን የያዘ አያፍርም ምክንያቱም ንሥር አሞራን የሚመግብ አምላክ አለን
❤
የኔባት ወድሜ እግዚአብሔር ከያዘህ ህመም ነፃ. ድርግህ😢
ያሳዝናል 11:15
ምንም ልፍርድ አልችልም ፍራጅ እግዚአብሔር ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ጨርሱ ይማርክ ህእቴ ደግሞ እግዚአብሔር አምላክ የተሻለ ሰራ ይሰጥሸ ፍጣሬ ይርዳቹው❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ደምሩኙ ዉዴ
Leke new. Aschegari new
@@helawisolomon8291 ደምሪኙ ዉዴ
ደቂቃቅ ስለረዘመ ጨርሼ አላየውም ምንም ብሆን ዝሙት ተሰርቶ ገንዘብ አይመጣም ብለምን ይሻል ነበር
ዘሌ አላህ ይጠብቅህ ደስ ብሎኛል ህክምናውን የሚረዳው ማግኘትህ ዘሌ ለሰው እንደምትደርስ ያሰብከው ነገር አላህ ያሳካልህ ወንድሜ የሀገሬ ልጅ አላህ አፊያ ያድርግህ ሁሉም ነገር ያልፋል በአላህ ፍቃድ ከህመምህም ታገግማለህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Amen ya Allah 🙏
ዛሬ አደኛነኝ ላይክግጪኝ👲🏃
ዘላለም ዘገየ እኮን ደህና መጣህ የኛ ጀግና ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን
እሰይ እንኳን ታረቃችሁ አትፍረዱባት ወዳ አይደለም ታሳዝናለች እግዚአብሄር በምህረቱ ጎብኝቶህ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
እግዚአብሄር መልካም ያደርግለቸው፣ ምህረት ያድርግላቸው፣ እግዚአብሄር ያጣመረውን ሰው አይለየው ተብሏልና በምህረት ይድረስላቸው፣ ወንድማችን በርታ!!!
ምንምማለት አልፈልግም ብቻ እግዚአብሔር ይማርህ ማጣት ከባድነው
ሁለቴሙ ይዎደዳሉ አስተዋይ ነህ ወንድሜ ደግሞ ዎጋ የከፈለች ላንተ መሆኑ የተረጋገጠ ነዉ አስተዋይ ነህ በእውነት ልብዎን ስላየህ
ዘሌዋ ተባረክ ቃል የለኝም ላንተ
ጄገናው ዘሌ የማናየው የማንሰማው የለንም እሱ ይጠብቀን
ይሄ ትዳር በፍጹም መፍረስ የለበትም: ልጅቷ አፐታይቱ ኖሯት ይህን ነገር በሰውነቷ ለማድረግ መቻሏ በጣም ይገርማል እንጂ ላለባት የተለያየ ወጪ ለመሸፈን ያሰበቺው እንጂ ሌላ ወንድ ወይም ድሩዬነት ፈልጋ እንዳልሆነ የተረጋገጠ ስለሆነ በበሽታው ላይ ደሞ ትዳሩን ባያጣ መልካም ነው: እኔ አልሞክራትም ለምን ራሴም አልሞትም: ሰው እንደተፈጥሮው ስለሆነ መፍትሄዋ አደረገችው: ስለዚህ እባካችሁ በርቱና ትዳራቸውን አድኑ::
ለመፈተን የተላከውንም ልጅ ማመናጨቁ አግባብ ስላልሆነ ሁሉም ነገር ይታረምና ሕይወት ይቀጥል እላለሁ:: እግዜር ይጨመርበት::
ሲጀመር መሣጅ ተብሎ ነገር በኢትዮጵያ ምድር ላይ መግባት አልነበረበትም ትዉልድ ማበላሻ ተብሎ ታቅዶ የተሠራ ነዉ
😂ሳህ
ትክክል ❤❤
ትክክል
ሰው ዝሙት ሲሰራ መጀመሪያ የሚጣላው ከእግዚአብሔር ጋር ነው ስለዚህ ንሰሀ ግቢ በተረፈ ባልሽ ይቅርታሽን ስለተቀበለ ደስ ብሎኛል ወልዳችሁ ሳሙ ባለቤትሽንም ጤናውን ይመልስለት 🤲🙏
የምር ባልዮው መልካምሰውነው ማሻላህ እስዋም ጥሩናት ግን መደበግዋነውይ የሚደብረው ዘልየ በርታን የኛመልካም
በልጂትዋ መፍረድ ግን ይከብዳል በጣም?🤔😭💔😭💔
በእውነት ዘሌ ላንተ ቃላት ያጥረኛል መድሃኒያለም ክርስቶስ መልካሙን ዋጋ ይክፈልክ ከሲኦል ነው ያወጣካት እስዋም ንሰሃ ትግባ እሱም ህክምናውን እየወሰድ ጸበልም ይከታተል ፈጣሪ ስራው ድንቅ ነው ሁለም ነገር ይስተካከላል እሚሳነው ነገር የለም ተባረክ ።
ፈጣሪ ይማርህ ወንድሜ በጣም ነው የምንወድህ ዘሌ ቻዎ❤❤
ችግርን ሰበብ አድርጎ በጣም የወረደ ከባህልና ከስርዓት የወጣ ባለጌ ስራን መስራት መቸም ትክክል አይሆንም ሊሆንም አይችልም።
ትክክል
እውነት ነው ለገባው ስው❤❤❤
,ዘላለም.እወነትም..ዘላለም.ተባረክ
ቷባረክ
ቷባረክ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘላለም ዘገየ እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ ይርዳህ ይጠብቅህ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ ወንድሜ 😊
በዝሙት ለውጥ ከምታገኝ በድህነት ብትኖሪ ምን ያህል ስላም አለሽ አለም በሃጢአት ወደቀች
አታድርሰነውምክነያቱምእሷምተቼግራነው
ሁልቱ.ፀበል.መጥምቅ.አለባችው.ምፈሰ.ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በትክክል
አይዞህ ወንድሜ ትድናለህ እግዛቤህር አለ
እውነተኛ ፍቅር ማለት እኮ ይህ አንዱ ነው። በቀውጢ ጊዜ እንኳን ለባሏ ያለት ፍቅር ሸብረክ አላለም።
ለምታደርገው ነገር እግዚአብሔር ዕደሜና ጤና ይሰጥ ባለጉዳዪም እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላከል።
እሷም ከሰአትቷ ተመለሳ በይቅርታ ታልፋ ሙሉ የጤና ምርመራ አደረጋ አብሮ የሚኖሩበት መንገድ ቢፈለገ?
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ እስዋም ላንተ ብላ ነዉ ስለተረዳሃት ደስ ይላል
ዘሌ እባክህ ኣድራሻህን ኣስቸኳይ እፈልገሃለሁኝ
እኔ የሚገርመኝ እያንዳንዱ ታሪከኛ ቤተሰብን ችግሩን ሰበብ ያደርጋል ግን ነውርና ደስ የማይል ነገር ነው።በየትኛውም የህይወት መስፈርት ቤተሰብኮ እናንተ ሳትደርሱ የኖሩበት ህይወት ነው እናንተ ችግር ውስጥ ሆናችሁ ሰራን ባላችሁበት እንኳን ትዝ እንደማይሏችሁ እርግጠኛ ነኝ
የኖሩበት ችግር ስለሚያውቁት ቤተሰብን ከዚያ ችግር ለማውጣት የሚያስቡ ይመስለኛል ችግሩ ደግሞ በተለይ በገጠር በችግር ውስጥ ሆነው በጣም ብዙ ይወልዳሉ
እግዜብሔር ይባርካቹ በጣም አሪያ የምትሆ ባትዳሮችናቹ ትዳር በምቀ በደመቀ ሰአት ብቻ ሳይሆን እዲ በመከራ ጊዜም አብሮ መቆምነው ይቅርታ መደራረግነው ዘሌወድማችን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ዘሌ ጀግናትለያለህ ረጅም አድሜ ከጤና ጋ ይሰጥህ❤❤❤❤❤አይዞህወንድሜትድናለህ አላህ አለ
ሁለቱም አሳዘኑኝ እኔም ጥላው አልሄደዪም ታሞራሱ ስጋውን ሽር ለሱህክምነውው ያረገዪው እሱም ጤናው ያለበት ሆኔታ ያሳዝናል አስማማቸው
በለቤቷም አለህ ጤናውን ይመልስለት ጀግና ነው ይህን ሁሉ ታግሶ ይቅርታ በማድረጉ ሊደነቅ ይገባዋል
😒አላለችም ደደብ
የኔአባት ሁለታቸዉም አሰተዋይ ናቸዉ ፍፁም ጤናህ ይመለሰልህ 😢😢😢 ይገረማል የፍቅር ጥግ የኔናት አንች ብርቱ ነሸ ምንም እንኳን አማራጨሽ አዳጋ ቢሁንም እሱን ላለማጣት ነዉ አይ ማጣት ,,, 😢😢😢 የማያልፍ የለም አይሰማሽ እማማማ!!❤❤❤
ለፍቅር ሲባል የተከፈለ ዋጋ ነው እንኳን ታረቃችሁ ዘሌ የኛ ጀግና እግዚአብሔር ያክብርልን
ወይኔ ሰውየው ጤነኛ ከሆነ ጥሩ ነው ፈርቼ ነበር ያለበት ሁኔታ ትንሽ ስለሚያሰጋ ሌላ ህመም እዳያመጣበት ተጨንቄ ነበር ደሞም ሰው የሚፈልግበት ሰአት ላይ ነውእ/ር ጨርሶ ይማርህ
አይዞሽ እህተችን ሂወት እንዲህ ነች ነገ ሌላ የራስዋ መልካም ነገር ይዛ ትመጣለች ባለቤትሸ እግዚአብሄር ቸርሶ ይማረው ዘላለም ምርጥ ጋዜጠኛ🙏🙏🏆🏆በህክምና የምትረዳው ዶክተር God bless you🙏
በጣም ነው ያሳነችኝ ዘሌ ላንተ እውነት ተብሎ እሷ እደዛ መሳቀቅ ነበረባት ? ከካሜራ ውጭ መተማመን አይቻልም ነበር ? የሰራችው ስራ ስተ ት መሆኑ ግልፅ ነው ነገር ግን የባሏን ህይወት ለማትረፍ ብላ ነው በጣም ነው ያሳዘነችኝ መጨረሻው ተመችቶኛል በርቱ እሱም መልካም ሰው ነው
ያው ድህነታችን ያመጣብን ጣጣ ነው
የልብ፡ኬዝ፡ቀላል፡ነዉ፡ትዳናለህ፡በተለይ፡እኛካለንበት፡በእሰራኤል፡አገር
እርዱት ከፈጣሪ በታች
እባካቹሁን ርዱት ከፈጣሪ ታገኛላቹሁ
አረ ትባረካላችሁ ትጸድቃላችሁ ወንድሜ አሳክሙት🙏
በጣም አሳዛኝ ነው በእውነት አሁንም እሷ ትወደዋለች እንዲታከም ስለማድረጋችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ።
ከንስር አይን ወደ ዱካ ሾ 🏃♀️🏃♀️
😂😂🎉🎉
@@ttww9470❤😂
Duka show naa yensir ayin wendimochachin 1ኛ nachewu❤❤❤❤ siwedachu 1000 amet kee tena gar 🎉🎉🎉🎉
ዛሬ የመጀመሪያው ነኝ ላይክ አድርጉኝ እንኳን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወርኀ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ዘሌ እንኳን ደና መጣህ
አሜን
አሚን
አንድ ግዜሳታውቂ አረግሹው ለገንዘብ ብለሽ ዙሙት ማድረግ ግን ልብ ዬሚስብር ነው በተለይ ለክብርሽና ዬ ባሰው ለሱነው ወንድ ልጅ ባለቤትሽ በይበልጥ ጎዳሽው ትዋሺ አልሽ ደግሞ ቢሞት ይሻለዋል ውሽታም ሌላ ስራ ጠፍቶ ነው :: ይቅር ይበልሽ
ለቅድስ ጊዮርጊስ ቢራ ነዉ
@@Rahwa-h1e አረ አይባልም
Brother egizabeher yimareh
ወይኔ ዘላለማችን አቤት ምን ይሳንሃል ለዚህ ሰዉዪ ላደረግህለት ከአምላክ አግኘዉ
ዘሌዋ በናትህ በምታምነው እምነትህ ልለምንህ 14 አመት ልክ እደኔ በአረብ ሀገር ተሰቃይታ የሰራች አንድት ምስኪን እህት በዚሁ በሚድያ ላይ አየሁዋትና ባሏ ነበር የሷን ገንዘብ ንብረቷን የያዘው ከአመት በፊት ለእረፍት መታ ሂዳ ነበር ተመልሳ ወደ ስደት መጣ በቀጣይ 1 አመት ስትገባ አገር ሌላ አግብቶባት አገኘይው ማግባቱ አይደለም የሚከብደው 14 አመት ለፍታ ያፈራቻቸውን ቤት ንብረቷን ካዳት ማካፈልም ነበር እሱ በሱ ስም ስለነበር ሙሉውን ክዶ ገፍትሮ አስወጥቷት አየሁ የቲም ናት ምንም ሰው የላትም በረኪና ጠጥታም ነበር ትዳንም አትዳንም አላቅም ግን አግዛት ዘሌዋ ጎበስ ብየ ለምኘሀለሁ በርቀትም ቢሆን እኔ አላውቃትም በሚድያ ነው ያየሁዋት / ስሟ 👉ወይንሸት ዩቱዩብ 👈ነው እዚሁ ዩቱዩብ አላት/ ነው
ልጅትዋ ምንም አላጠፋችም ምክንያቱም ምንም አማራጭ አልነበራትም ችግር ላይ ስላሉ ገንዘብ ፍለጋ ሄደች እንጂ በላዩ ላይ አፍቅራ አይደለም ሌላው ደሞ እውነቱን እንድታወራ ከሌላ ወንድ ጋር ተኝቻለው ብላ ለማውራት በጣም በጣም ይከብዳል ስለእውነት ከሆነ እጅግ በጣም አሳዝናዝናለች የኔ እናት አይዞን ህይወት ይቀጥላል ባልሽንም ፈጣሪ ጤናውን ይመልስለት እሱም እጅግ ጥሩ ሰው ነው በደንብ ተረድቶሻል ቀጣይ ህይወታቹ የሰመረ ይሁንላቹ ሁለታቹም አስገርማቹኛል ስለእውነት ስትታረቁ እንባ ተናነቀኝ ደስታቹ ሙሉ ይሁን ህይወት ይቀጥላል
አሁን ምን ሥራ ልትሠሪ ነው። እግዚአብሔር ይርዳችሁ፣ አቶ ዘላለም እባክህ ሥራ ፈልግላት፣ ለመኖር እኮ ቤት ያስፈልጋል፣ምግብ ልብስ። ይህን ሁሉ የሴቶች ችግር ያመጣው ድህነታችን ነው። በጣም አሳዘነችኝ።
በኡነት ሁለቱም ባልና ሚስት በጣም አስተዋዬች መሆናቸው ተረድቻለሁ፣ ሚስቱ የሰራችው ጥሩ ባይሆንም ሁሉ ነገር ተረድተው ለዘላቂ ንሮአቸው በማሰብ ይቅርታ በመደራረጋቸው በጣም ደስ ብሎኛል። ግንኙነታችሁ እግዚኣብሔር ይባርክ፣ በርቱ ችግር ያልፋል።
እስቲ ለዘሌ እድሜና ጤና ተመኙለት
ስጠብቅ ነበር መጨርሻውን ለማየት
ፀበል ግባ እግዚአብሔር አምላክ መሀሬ ነው
ትክክል ውድ❤
ልጅቷ ምንም አይፈረድባትም ለሱ ብላ ነው እዚ ነገሩ ውስጥ የገባችው
በልዮ በጣም ትወደሀለች አንተም ያይቅርታ
ልብ ስላለህ ጌታ ኢየሱስ ይፋውስህ
ምርጥ ሰው ተመችተሀኛል
ለባሌ ትልቅ ዋጋ እራሷን አሳልፍ የስጠች ሴት ናት ለእኔ እሷ ጀግና ናት በህመሙ ና በስቃይ በችግር ዉስጥ ሆኑ እሱን ትታ አልሄደችም እንደሌሎቹ ሴቷች ስራ አመራርጥሽ ትሳስተሻል እንጂ ጠንካሪ ሴት ነሽ
በዚህ ዘመን እራስዋን መስወአትነት ከፍላ ሁሉንም ሸፍና መኖር ❤ የእውነተኛ ፍቅር መለኪያ ነው አማራጭ በሌለ ለሆነችለት ባልየው ይቅርታ በላት ዛሬ ያንተ እዚህ መገኘት 😊 በስዋ ነው ሰላም ፍጠሩ ምህረት ይስጥህ ዘሌ ተባረክ🎉 ቺርስ
እግዛብሄር ይባርክህ ይቅር ስትል ጌታም ከህመምህ ሁሉ አድኖህ ልጅወልድችሁ ይህን እንደ ታረክ ኢኒጂ ኢንደጥፍት እንዳትዬት በርቱ ያለፈውንትቶ ጌታን ይዞ ወደፊት በሉ ትደራችሁንም እግዛብሄር ይባርክላችሁ
አልሀምዱሊላህ መስማማታቹህ ደስ ይላል ግን ምንጊዜም ለምናደርገው ስራ የጌታን ፍራቻ ብናስቀድም የተሻለ ነው አሁንም ሙሉ አፍያህን አላህ ይስጥህ
ዘልዬ እኳን ደህና መጣህ የሰራችው ነገር ባይደገፍም ካለባቸው ችግር ነው ስራውን ትታ አድላይ ቢሆኑ ደስ ይላል❤❤❤
💔💔💔💔😲😲😲😲😲😲😲
እንደዚህ ከምታደርግ እርሱ ሳያውቅ እሷን ብቻ ከዚህ ህይወት ዉስጥ እድትወጣ ማድረግ ነበረብህ ምክንያቱም ነገ ከነገ ወዲያ እርሡ ይሄን ነገር ማንሳቱ አይቀርም እደገና መራበሽ ነው ለማንኛውም ሠላምና ፍቅርይስጣቸው
መፍረድ ከብዶኛን ፈጣሪ ይማርህ ወንድሜ
አሜን🙏🏾
Gobez gazetegna egizabeher yibarekeh
አረ በጣም ጠካራ ልጂኒት መሰተግዶ ድረታ የወዶቺ ፀጉረቤት ትረታ ድግል አረ ለዝቺ ሺልማት እዚህ ነገረ የገባቺው የሱነገረ ሆኖባትነው ልክናት እያልኩ አደለም ግን መፈሳዊ ግንዛቤ ስለሌላት ባለማዊ ሀሳቦ ለሶ መፍትሂ ብላ ያሰበቺው መሰዋተነት ነው ለሶ
በሷ አይፈርድም ወዳ አይደለም የገባችበት በአሁን ሰዓት የቤት ኪራይ እና መድሃኒት ዋጋ ምንያህል እንደሆነ ሁሉም ያውቀዋል በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው 😢እሱም እግዛበሔር ይማረው በጣም ያሳዝናል እውነት
በርቱ፡ምርጥ፡የፐሮግራም፡አዘጋጆች፡፡እግዚአብሄር፡ከፊታቹ፡ከሃላቹ፡ይከተሉህ፡አሜን፡፡እዚህ፡ቤተሰብ፡እርዳታ፡ያስፈልጋል፡ቀጥሉ፡፡ልጅትዋ፡ፈልጋ፡አይመስለኝም፡ግን፡መከታተል፡ያስፈልጋል፡፡
🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሰራዋ ምንም የከፋ ነገር ቢሆነም ለሱ ብላ እስካደረገቸዉ ድረስ አይደለም ስጋዋን ነብሷንም ብትሸጠ ሳላደንቃት አላልፍም ጀግና ናት ❤❤❤❤❤💝💝💝💝💝💝የእውነት ማንም አያደርገውም በዚህ ሰአት ገንዘብ ከሌለው ጥላው ነው የምትሄደው 😊
ዘልዬ ወንድሜ በጣም ነው ምወድር ስራህን በጣም ነው ምወው በርታልን አላህ ያግዝህ የኔ ጀግና አምበሳ ነህ
ትክክል ነች ብዩ ለማለት ይከብዳል ሠው ሰወነቷን ይሸጣሉ ነውባሏየምታድነው?ባሏ ከእግዚአብሔር የተቸረው ስጦታዎች ነው እሡ ምህረት ካላደረገለት በገነዘብ ልተድነው አትችልም❤
.ዘሌ ስወድህ በምክንክያት ነው ወድሜ ፈጣሪ ይባርክህ
ዱካዬ የብስራቱ 😢😢😢 ከደስታ ብዛስት 😢 አላህ ይርዳቹ የምትረዱ አላህ በሀብት ላይ ሀብት ይጨምርላቹ በመጨረሻ ደስስስስስ ብሎኛል❤❤❤❤
ይቺ እናት እህት ናት እንጂ ሚስት አይደለችም ሃጥያት ነዉ ግን ትለያለሽ ላቺ ሲል እግዛቤር ባልሽን ይማርልሽ ❤❤❤
Ewnt new mert sat nat bechger west eraswan sheta yemtanor mecham eytedsetch aydelm yemtesraw yena enat anchi mert neshi hatiyatn yekr yemil gata yekr yelshal ewdshalw ❤
እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ ቀሪው ዘመናችሁ በፍፁም ምህረት እና መተሳሰብ አእምሮአችሁ ነፅቶ እግዚአብሔር በሁሉ ነገር አንድባርካችሁ አመኛለሁ ለዚህ መልካም ሥራ እጃችሁን የሰጣችሁ ሁሉ ብሩክ ሁኑ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
سبحان الله
ሃቁን
አወቀ
ይገርማል
ለማንኛውም
አተን
አላህ
ያሺርህ
ያረብ
ዋናው
አተነህ
ማንኛውም
ነገር
ትርፍ
ነው
እሰይ ዘላለም ዘገየ እናመሰግናለን በጣም ጨዋና ጨዋ ሰው ነው ባለቤትሽ ምርጥ ሰው ነው አንቺም ይቅርብሽ ትዳርሽ ይበልጣል ደስስስስ ብሎናል ❤❤❤
Fetari ymark wendme zele tebarek fetari yasebkewun yasakalk❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ zola
መፍትሄን የያዘ ፕሮግራም እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ዘላለም
Wow I love the happy ending, Duka Show I am proud of you 👏 You saved this marriage and i respect the husband for understanding her God bless you all ❤
Lesewu lij chigir lemedires yemitiroxu tiwulidochi egiziabiher amilak wuletachun yikfelewu kesewu sayiho kee egiziabiher agignu tebareku zemenachun Geta abzito yibarek
አትፍረድ ይፈረድብሀል ነው ምንም ልል አልችልም እኳን ተስማሙ ዘሌ ላተ ቃል የለኝም ❤❤❤
ግን እኮ ስህተት ቢሆንም ለሱ ብላ ነው😢
ማርያምን ጌጋ መንገድ ብትጎዝም አሰዘነችን😢
አንፈረዳት❤
ዋው ዘላለም ፈጣሪ ይርዳቹሁ❤❤❤❤❤
በእውነት የእውነት አስተማሪ የህይወት ታሪክ ነው። እሷንም እግዚአብሔር ይባርካት የእውነት ለሱ ብላ ነውና እሱንም ጨርሶ ምሮት ወደ ቀደመው ስራ ያብቃው። ሰላማዊ የሆነ ትዳርና ይህወት ሆኖ በድጋሚ ለማየት/ መስማት ፈጣሪ ይርዳን።
ዘሌ በጣም ጥያቄሕ ይበዛል ጥያቄዉን አታዛዙት 🤔🤔🤨
ዉድና ምርጥ ወንድማችን በርታ አንተንና የንስር አይን እናት እህህ ብላ ወለደች እንኳን ተወለዳችሁ
ልጅቷን ይቅር ሊላት ይገባል። ባለቤቷን ሳታማክር በራሷ መወሰኗና መጥፎ ነገር ውስጥ መግባቷ ትልቅ ጥፋት ቢሆንም ያን ያደረገችው የቤቷን ችግር ለመፍታት አስባ ስለሆነ ባለቤቷም ይህን ተረድቶ ይቅር ሊላትና ተሳስበው ኑሯቸውን አብረው ሊቀጥሉ ይገባል እላለሁ።
አላህ ከናንተ ጋር ይሁን!