Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
❤❤❤❤ ጀግናችን ዘላለም በፈጠረህ በናትህ አንተ እኮ የስንቱን ህመምተኛ ተባብረህ ከአላህ ጋ አድናችሀል ይሄን ልጅ እርዳዉ እንዲታከም እስቲ ዘሌ ይርዳዉ ና ይታከም የምትሉ
እውነት ነው ይረዳ በጣም ያሳዝናል ይሄንን ቢሰማ ይሞታል ሁፍፍፍፍፍፍ
ዘላለም ብቻውን ምን አቅም አለው መርዳት ካለብን ሁላችንም ነው
ወንድሜ እኔም እዳንተ የልብ ታማሚ ነበርኩ ከምልህ በላይ እግዚአብሔር አያልቅበትም አሁን ጥሩ ጤንነት ላይ ነኝ ስውሯ ማርያም ሂድ እኔ እዛ ሄጄ ነው የዳንኩት
አረ ባክህ ንግረው በጣም ያሳዝናል ገና ወጣት ነው አና እግዝኣብሔር የሚሳነው የለም አና ጸበል
@@asterokbaindris8082ምን ማለት ነው?
በማርያም ይሁንብሸ ሰዉሯ ማርያም የት ናት የት አካባቢ በጌታ ንገሪኚ
ስውሯ ማለት የማትታየው ማለት ነው?
@@hgttgyyyghh4139 ደብረብረሀን
የኢትዮጵያ ሕዝብ እኮ ድምፅ በሌለው መሳሪያ እያለቀ ነው ማጣት ክፋ ነው እፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭
ሰዉን ለመርዳት ሰዉ መወን በቂ ነዉ 50ሎሚ ለ1 ሰዉ ሸክም ነዉ ለ50ሰዉ ጌጡ ነዉ ስለዚ ደጋግ የሀገሬ ልጆች በሀገር ዉስጭ በዉጭ ያላቹ የአንድ ሰዉ ሂወት መትረፍ በፈጣራ ዘንድ ዋጋ አለዉ እዬን ልጅ እናሳክመዉ ተባብረን 🙏🙏🙏🙏🙏
Ewenet new yasazinal be men bekul enrdaw entebaber enadenew Ke alebet heywet nuro enrdaw 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Zelalem telek sera new eyaserah yalhew ende Ye neser hakegna nachew gobezoch bertu!!!! Zele ebakeh enrdaw yehe leje!!!!!
❤🎉
እውይ የኔ አባት ሲያሳዝን ዱካ ሾ በናታቹ የህክምና እርዳታ አድርጉለት በፈጣሪ ስም አንጀቴን ነው የበላኝ😢
ከንስር አይን ወደ ዱካ ሾ የሚሮጥ እንዴኔ ማን ነው😂😂
ስራችን ሁኖ ቀረ የኛ ነገር መንከራተት 😂
እኔም❤❤
😅😅😅😅😅😅
Me
Ene😅😅😅
ዝሙትን እንደስራ ከመቁጠር መድሀኒአለም ይሰዉረን አሜን በሉ እስኪ.....
አሜን አሜን አሜን
አሜን፫❤❤❤❤
አሜን፫
Amenamenamen
Amen
ስሜነሺ ማርያም ፀበል ሒድ ትድናለሕ የምን ሕክምና ነዉ ፀበል ያድንሀል ዋናዉ እምነት ነዉ አቤት ቁመቱ ግርማ መጎሱ ደስስስ ሲል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሕ 😢😢😢
እንኳን በደህና መጣህ ዘላለም ለምንድነው የጀመርከውን መጨረሻ ሳታሳያን ሌላ የምትጀምረው መጀመረያ የጀመርከውን ጨርስልን
በጣም ይመስጣል የልጁ አገላለፅ አይ ፍቅር የሚገርም ነው ዘላለም ዘገየ ተመስጠህ ነው የምታዳምጠው ታሪኩ ይመስጣል የሁሉንም ልብ የሚነካ ነው አቦ ይመቺህ ደግሞ ፈጣሪ ይማርህ አይዞህ ወንድማችን ❤
ወገኖች ተረባርበን እናሳክመዉ እባካችሁ ❤❤❤
የኔ ወንድም ዘሌ አላህ ይጠብቅህእባክህ ዘሌ ወንድማችን በቻልከው መጠን ህክምናውን እንዲታከም የቻልነውን እንደግፈው
ዘሌ በጣም ታረዝማለህ የሠዉ ባድግራዉድ ጠልቀህ መጠየቁ ብራይቨሲ መጠበቅ ነዉ ወይ? አንድ ሰው ከልጅነቱ እስከ ትዳሩ ካወራ ፊቱን መልኩን ለማወቅ ለቅርቡ ሰዎች ቀላል ነዉ።ታዲያ ፊቱን መሸፈኑ ምን አስፈለገ
ሰደት ያለቸ እንደ ኤኔ ፈጣሪ ይጠብቀን ፈጣሪ በሰላም አገራችን የመልሰን አሜን በሉ👏👏👏
❤❤❤❤ጀግናችን ይሄ ሰዉዬ የልብ ኬዝ ካለበት ሲያቅ ፀጥ እንዳይልብህ ወይ ይቅርብህ እኔ ጨንቆኛል አላህ ከቤተ ጋ ይሁን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዘሌ አንጥልጥለህ የተውከው ታሪክ በዛ😅😅😅
በዛበት አወ
የኔም ጥያቄ ነው
በጣም
እኮ
ወድሜ ግን ከይቅርታ ጋር መጨረሻውን ብታሳየን ደስ ይላል ሁሉም ቪዲዮችህ መጨረሻቸውን ለማየት አልቻልንም
ቢቆይም እኮ እስከ መጨረሻው ይሄዳል ብዙግዜ እከታተላለሁ
ወይ ኣጌሬ ኣሁንስ ይህን እየስማው ወደ ኣገር መግባት ኣስጠላኝ😮😢😢😢😢😢
ግን ለምን በትዳር ላይ ዝሙት ለምን የምትሉ😢😢😢
እረ ዘሌ ብዙ ቀጣዮቹን እየጠበቅን እኮ ነዉ ከቻልክ አሳዉቀን ❤❤❤ይቅርታ ግን ምን ላይ እንዳለህም ባላዉቅ ሶሪ🎉🎉🎉🎉🎉
እውነት ፀበል ተጠመቅ ልብህ ላይ የተቀመጠ እርኩስ መንፈስ ነው ትድናለክ ልባቸውን ስርጀራ የሚስሩው ብዙም አይቆይም ተጠመቅ ፁበል
ጸበል. ይህድ እሱነው የሚሻአለው❤❤❤❤🎉🎉🎉
የሰፈሬ ልጅአላህ አፍያ ያርግህ
ወይ ወይ ወይ አገራችንን በጣም እያሰጠላኝ ነው ትልቁም ትንሹም ያገቦውም ያላገቦውም ዝሙት ቡቻ እግዚአብሔር ይመሰገን ግርድና ያደርገኝ ከዝሙት😢😢😢😢
በትክክክልያወገኔሃቅነውውነትነውማንእደሃላልአልሃምዱሊላህያረብ
እህቴ እንደዚህ ያላደረከኝ አይባልም ጠብቀኝ ነው እንጂ እንደ ፈሪሳዊው አንሁን።
@@YoditKumera ህእቴ ልክነሸ ግን በአገራችላይ ውሎም ነገር ሰትሰሜውና በጣም ህያሰጠላኝነው አይደለም አገራችላይ ሳውዲላይ እራሱ ያሰጠላሻል ታዲያ ቁሎ ሸጠው ግርድናው የሜሰራሰው አይደሰትም
waw ድምፅ እንዴት ደስ ይላል አነጋገሩ ስለፍቅር ሂወቱ የገለጸበት ምንገድ ሰረአቱ በጣም ደስ የሚል ሰው ነው
እረ ዘሌ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን እንዴት ነው ከቤተሰባቸው ጋር አገናኘሃቸው
የወሬ ሡሥ😂😂 ገና ነው
@hj😂😂dhdhhjrjie259
😂😂😂😂😂😂@@hjdhdhhjrjie259
ደስ የሚል ቃለመጠይቅ ነው በተለይ ስዎቹን እዴት ወደ እርእሱ እደት እደመጣህ የሚገርም ነው
መጀመሪያ ሰላም ለአንተ ይሁን በመቀጣልም በጣም ይገርማል እግዚአብሔር መጨራሻችንን ያሰምርልን😢😢😢
የልጁ ታሪክ ያሳዝናል ምን ይደረጋል የሰው ልጅ አንዳንዴ የሚገጥመው በህይወት ፈተና
ራስክን ጠብቅ ዘሌ ኢትዮጵያ የሰው ጅብ የበዛበት ጊዜ ላይ ነን
በጣም ደባሪ ነዉ እግዝአብሄር ሰዶምና ጎመራን ያጠፉዉ እኮ ሰዉ አጥተዉ ነዉ እንዲያውም 5 ሰዉ ነዉ ያጣ ለዛ ነዉ በጦርነት❤❤ ያለቅነዉ በድህነት ያሳዝናል በጣም
አንተንና የንሥር አይን አለማድነቅ አይቻልም እግዛብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ ጀግና ናችሁ 👌👌👌👌👍👍
መቐለ ሲባል ልቤ ድንግጥ ይላል ናፍቆት😢😢❤
Me to
አይዞሽ
ዘሌ ሰላምህ ይብዛ ድንግል ማርያም ታበርታህ የኔ ጀግና በርታ
ወድማች አይነጥላነች ፀበል ይጠመቅ እንዳያልፍለት ስለምትፈልግ ነው ያሳመመው በፀበል ይድናል እግዚአብሔር ይምርዋል
👏👍👏👍👍👍
ወድማችን ዘሌ እንኳን ደህና መጣህ የኛ ጀግና በርታ ጥሩ ስራ ነዉ
ትግራይ ዓዳይ ህዝቢ ኮ ፍቃር ለዋህ እዩ ሓደ ሓደ ግድፍካ 😢ሰላምና ይመልሰልና ❤❤❤
ኮመንቱን አንበው ስውሯ ማሪያም ፀበል ተጠመቅ ጠጣ ከምነቱም አድርገህ እመቤቴ ትዳብስህ
Yen abatii atayayaqu rasu biribirii fitishii arigono sirahun yemisar yenya malikam wanidime👌👌👌♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹fatarii hulem yitabkii
ወይኔ በእግዚአብሔር ባሊየው አሳዘነኝ ይህን ከሰማ አደጋ ላይዎርቃል ኡፍፍ😢😢ወንድማችን ዘላለም አንተ ብርቱና ጠንካራ ነህ ብዙ ሰዎችን በእግዚአብሔር እገዛ አሳክመሃልና ይህን ልጅም እንደምንም እንዲታከም አድርግ ፕሊስ😢😢😢😢 በተረፈ በርታ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ የኔ ውድ ወንድም አይዞህ😢😢😢❤❤❤
ጀግናው ወንድማችን
የምትሰራቸውን ታሪኮች በጥልጥል አተው መጨረሻውን አሳውቀን
I agree with your comment
ሳይጨርስ አይተውም ያ ስራው ነው🎉🎉🎉🎉
@@aduadu3685 አልከታተለውም በል ዝብለህ
ትክክል
ውነት ነው ልክ እንደ ንስር አይን በተከታታይ ከነ መጨረሻው አሳየን ዘገዬ ጀግናችን
ወንድሜሆይ ከለበት የህመምክንያት ይቅርበት
ወንድማች ልብ በሽታ ምትታመ ወንድማ እግዚአብሔር ምህረት ያላክልህ
ወንድሜ ሰዉየዉ ካለዉ የጤና እክል ሁኔታዉን ለመግለፅ በጣም የሥነ ባህሪ ባለሙያ ወየንም ሳይካስትሪስት ያስፈልጋል።
ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ዘሌ ጀግናው በርታ
እግዚያብሔር ይማርህ ጤናህ አሳሳቢ ነዉ ዘልዩ ፀበል ዉሰደዉ እና እርዳታ ይሰባሰብለትና ይታከም በጣም ያሳዝናል😢😢አይ ሄወት
መቀሌ ፀበል አለ ከተጠመቀ ይድናል ፀበሉ ለሁሉም በሽታ ይፈውሳል የፀበሉ ገዳም ደሞ አብነ እንድርያስ ሴሮ ይባላል ወንድሜ ወደዛ ላኩት እሺ እርግጠኛ ነኝ ሙሉ በምሉ ይድናል ይፈወሳል ድኖ ወደ ስራው በቅርብ ይመለሰል
እኔም እቡነ እንድሪያስ ፀበል ሂጄ ነው ታሪኬ ሂወቴ የተቀየረልኝ እዛ ብትሂድ ጥሩ ነው ወንድሜ
ወንድሜ.ፈጣሪ..ጨርሶ.ይማርክ.እንፀልያለን
ዘላለምየ የኛጀግና የኔጎበዝ ወንድሜ በርታአይዞህ ሠላምህ ይብዛ ❤❤❤ይገርማልበጣም ይመስጣል አገላለፅ አይይይይይፈቅር የሚገርም ነዉ
ወይኔ,ባልዬው,ያሳዝናል
ወንድሜ ሴት ቢሄድ ሴት ይመጣል ትኩረት ማድረግ ያለብህ ጤናህ ላይ ነው ይሄ የሰይጣን ስራ ነው አምነህ ፀበል ተጠመቅ ኩክየለሽ ማርያም፣ሰሚነሽ ማርያም፣ስውሯ ማርያም ፣አይሰድ ማርያም እና እንጦጦ ማርያም ከእነዚህ ሁሉ የእመቤታችን ስሞች እጣ አውጥተህ በወጣልህ ጊዜ ሂደት ከአንዷ ተጠመቅ፡፡
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
ዘሌ እንኳን ሰላም መጣህ በተረፈ ሰውየው በጣም ነው የሚያሳዝነው ነገረ ግን ሆኖ ቢሆን እራሱ የጤናው ጉዳይ ለመገርመ በጣም አሳሳቢ ነው አትገረው ዘሌ ይከብደዋል መቋቋም የማሰጂ ቤቶቸ የቆየ ታሪከ አላቸው ከዚህ በፊት ዳኒ ብረስኮ በደብ ሰርቶበት ነበር
ዘሌ ሠላምህ ብዝት ይበል ምን ያህል ለሠው እንደምታዝን እናውቃለን ።ባልዬው ግን በጣም ያሳዝናል በእናትህ መጀመሪያ በምትችሉት አቅም ህይወቱን ታደጉት ?ይቺን ጨምላቃ ተዋት እዛው ትጨማለቅ ሴት ብትሄድ ሴት ትመጣለች ቅድሚያ ለእሱ ስጡ ?
አላህይጠብቅህየኔልዩ ማርበርታ እራሥህጠብቅህህ ጀግናውማርጡ❤🎉🎉
እኛ አንተንና ንስርን ብዙ ሆነን ነው የምናያችሁ ግን አንተ ብዙ የተጀመሩ ብዙ አሉ አልጨረስከውም በተለይ ያቺ ሀብቷን ጨርሳ ሰራተኛዎን ያገባት እምን ደረሰች እባክህ እርዳት ለኝም ንገረን
ሓወይ ናተይ ምሕረት የውርደልካ
♥️♥️♥️🙏😊🙏🙏🇪🇷
Sorry for him 💔💔💔 thank you brother Good job’s 🙏🏽⭐️
ዘሌ እከንደናማጠ ወደማችን እጅግ ሐብሔር ይማርክ እናዘሌ የስንቱን እዎት አትርፈል እናለዚወደማችን እርደው
ከደዚአይነት አላህ ይጠብቀን ሴቶች አላህን ፍሩ ዝሙት ተዉ ወድሜ አላህ አፍያህን ይስጥህ ዘሌ ምርጥ ሰዉ ስወደክ❤❤❤❤❤❤❤
ዱካ ሾው የፕሮግራምህ አድናቂ ነኝ ነገር ግን ስለጉራጌ ህዝብ የትምህርት አመለካከት ያለህ የተሳሳተ ነው ስንትና ስንት የተማሩ ልጆች አሉ አንተ አላወቅህም ማለት የሉም ማለት አይደለም:: ጀነራላይዝድ አታድርግ
Ufff betam yamal Eigzaaebihr kante yhun yene wedm 🙏❤️
ዘሌ ጄግናው ወንድማችን ፈጣሪ ጤናህን ይመልስልህ ፣በሷም አትፍረድ ምናልባት ላንተ ለጤናህ ለህክምና ለኑሮአችሁ የምትከፍለው መስዋትነት ይሆናል፣ ኡፍ ይከብዳል የሰው ልጅ ህይወት
ወንድሜ ለልብ ህመም ትልቁ መፍትሄ ጧት ና ማታ እርድ በጥብጠህ ጠጣበት አንዳንድ ሻይ ብርጭቆ ጠጣ ፡እኔ እሡ ነው ያዳነኝ
እውነት ነው እኔ አማራ ነኝ ግን የትግራይ ህዝብ ፍቅር ነው ❤❤❤❤❤
ዞላ እና የንስርአይን ጀግኖች በርቱ❤❤❤❤❤
አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር ይማርህ! የአቡነ ሀራ ድንግል ፀበል ጠጣ ተጠመቅ ትድናለህ!
ሰላምህን ይብዛ ዘሌ ሰውዮ ያለበት ሁኔታ ያሳዝናል አላህ አፍያውን ይመልስለት ❤❤❤
ዘላለም ግን አባክህ መቸም አንተ ጀግና ነህ ሰውየውን ግን እሚያሳክመው ሰው ቢገኝለት አላህ ያሽረው እንደወንድሙ የማይጨክን ጌታ ያረብ
አላህ ያሽርህ ታማሚው ሙሉ ጤነህን አላህ ይመልስልህ ወንድማችን
ምርጦቼ ናችሁ ግን የተጀመረውን የመጨረስ ነገር ምን ይመስላችሃል
i like your show my brother ❤
የታመምኸው ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ
ሰላም. እንደት ሲያሳዝን. ድካሾ መቸም ዝም አተለዉም ፈጣሪ. ደጋግ ሰወቺን ይላክለት እና።ያሰበዉ ህክምና ያሳካለት. ያሳዝናል
😢ዱካ ሾ እነ የነሰረ አይን አንዲ ናቸው ትግዝታቸው አነጋገራቸው ዋው
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ❤
ለጌታ የሚሳነው የለም የሚያቅተውም የለም ነብይ ኤኖክ ቤሌ ሮአዳ አካባቢ ነው ቸርቹ ካሰር የልብ እመም ወዘተ እየተፈወሱ ነው ግዴለእም ኢድ አዲስ ልብ ነው ጌታ የሚሰጥ
ሰላምህ ይብዛልህ ዘለአም ሰላም የመጀመሪያ ነኝ ታሪኩን ልከታተልና ...በዚች ምድር ላይ ያልተወራ እንጂ ያለተደረገ የለም
የምር ዘሌ ክፍል ሁለት ይለቀቅልን ልባችን አፋፋ ላይ ተጠልጥላለች ወድቃ ብትሰበር ተጠያቂ ነህ❤❤❤❤
😂😂😂😂
ያልብሽ ተጠየቂ😂
🤣🤣🤣🤣🤣@@አልሀምዱልለህ
ሰላም ላተም ዜድ እራስክን ጠብቅ ሀገራችን በነጋ በመሸ ቁጥር የምንሰማዉ የምናየዉ የባሰ ነዉዉና ፈጣሪ በቃ ይበለን ያንሳልን
ሰላምህ ይብዛለን ወንድማችን ዘሌ እራስህን ጠብቅ
ችግሩን እያወቀች ከምትጎዳው ለምን ካልፈለገችው አትፈታውም ምን አይነት አረመኔ ናት።ይሄን ሜዲያ የሚያዩ አቅም ያላቸው ሰዎች እረድተውት ድኖ ብናየው መልካም ነው ዘሌ እንደተባለው ነው በጣም ብዙ የተቸገሩ ሰዎችን ስትረዳ ነበር የምታውቃቸውን ዶክተሮች አናግረካቸው ቢረዳ ባይ ነኝ ምክንያቱም ሰው በቁሙ እያለ ካልተረዳዳ ከሞተ በኋላ ከንፈር መምጠጥ ዋጋ የለውም እላለሁ ። ፈጣሪ ይጠብቅክ ወንድማችን ዘሌ አንተንም ቢሆን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ ከማለት ውጪ ምንም ልልክ ባለመቻሌ ልተባበርክ ባለመቻሌ ይቅርታ ማለት የምችለው ልቦና ይስጥክ በምታደርጋቸው አንተም ሆንክ የንስር አይንን በእያንዳንዷ እርምጃችሁ እሱ ጥላ ከለላ ይሁናችሁ።
ወድም ፈጣሪ ይማርክ ጠከርማለት ነዉ አዉን ማሰብ ያለብክ ስለጤናክ ነዉ
እኔ የምለው ዘሌ ከዚ በፊት የተለቀቁ ቪዲዮችህን ጀምረህ ለምን አትጨርሰውም ይሄንንም ቀጥልበት😊
አግዚአብሔር ይትብቅው ስውዩን ❤❤
ጀግናችን ስራዎቹ ጥሩ ሆኖ መጨረሻዎችን አሳውቀን
በእምነትህ ታከም አላህ አፊያ ያድርግህ
ዘላለምና የነስር አይን ጀግና
❤❤❤❤❤❤ፀበል ሂድ ወንድማችን እባክህ ፀበል ተከታተል ፀልይ ❤❤❤😢😢😢😢😢
ተንጠልጥለዉ የቀሩብን ነገሮች በዙ
እኔ የንስርን አይንና ዘሌን በጣም በጉጉት ነው ምጠብቃቸው
ባለ ታሪኩ በጣም ያሳዝናል ህይወት እንደዚህ ናት አይ የሰው ልጅ በጣም ያሳዝናል አይ ዘሌ ልትጎለጉለው ነው
ዘሌ እንዴት ነህ የኞ ጀግና ብርታ የነሰርአይን አሁን ያለበት በጣም አደገኘ ልይ ነው ባለው ሆኔታ አንተነህ ያልጠፍሀ ውንድም ማለት ይህ ነው ያለው ሆኔታ ተከተለው
ወይ ዘሌ ሰው ቆሽሿል ምድረ ባለጌ ባለጌ ስራ አታ ነው ባለቤቷን እቤቷ አስቀምጣ የምትሸቅጠው ሊቸግራት ይችላል ግን ትዳር እያላት ለዚያውም የልብ ህመም ያለበት ወይ ቅሌት ፌን አድርጎ እአንዳይጎዳ እባክህ ዘሌ
ዞላዬ እንኴን በሰላም መጣክልን መልካም ወንድም ኑርልን እንወድካለን❤ ሁሌም እንደምትለው ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም ጉድ ነው ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን😮
እግዚአብሔር ይዘህ ፀበል ተጠመቅ
Inquwan dehina metah our great hero brother wellcome always ur the solution of young man berta inatuna liju yetebkeh amen ❤❤🎉🎉
እግዚአብሔር ይማርህ ወድሜ የዋህ ነህ
Hi ዘላለም ሁሉ ሰላም እባክህን የክህሎት ፕሮግራም አዘጋጅ እስክንድር ለረጅም ግዜ ጠፍቷል እና አሱን ብትነግረን
እሱ እኮ ከተያዙት ጋዜጠኛ ጋር ሳይኖር አይቀርም ለዛ ይመስለኛል የጠፋዉ
❤❤❤❤ ጀግናችን ዘላለም በፈጠረህ በናትህ አንተ እኮ የስንቱን ህመምተኛ ተባብረህ ከአላህ ጋ አድናችሀል ይሄን ልጅ እርዳዉ እንዲታከም እስቲ ዘሌ ይርዳዉ ና ይታከም የምትሉ
እውነት ነው ይረዳ በጣም ያሳዝናል ይሄንን ቢሰማ ይሞታል ሁፍፍፍፍፍፍ
ዘላለም ብቻውን ምን አቅም አለው መርዳት ካለብን ሁላችንም ነው
ወንድሜ እኔም እዳንተ የልብ ታማሚ ነበርኩ ከምልህ በላይ እግዚአብሔር አያልቅበትም አሁን ጥሩ ጤንነት ላይ ነኝ ስውሯ ማርያም ሂድ እኔ እዛ ሄጄ ነው የዳንኩት
አረ ባክህ ንግረው በጣም ያሳዝናል ገና ወጣት ነው አና እግዝኣብሔር የሚሳነው የለም አና ጸበል
@@asterokbaindris8082ምን ማለት ነው?
በማርያም ይሁንብሸ ሰዉሯ ማርያም የት ናት የት አካባቢ በጌታ ንገሪኚ
ስውሯ ማለት የማትታየው ማለት ነው?
@@hgttgyyyghh4139 ደብረብረሀን
የኢትዮጵያ ሕዝብ እኮ ድምፅ በሌለው መሳሪያ እያለቀ ነው ማጣት ክፋ ነው እፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭
ሰዉን ለመርዳት ሰዉ መወን በቂ ነዉ 50ሎሚ ለ1 ሰዉ ሸክም ነዉ ለ50ሰዉ ጌጡ ነዉ ስለዚ ደጋግ የሀገሬ ልጆች በሀገር ዉስጭ በዉጭ ያላቹ የአንድ ሰዉ ሂወት መትረፍ በፈጣራ ዘንድ ዋጋ አለዉ እዬን ልጅ እናሳክመዉ ተባብረን 🙏🙏🙏🙏🙏
Ewenet new yasazinal be men bekul enrdaw entebaber enadenew Ke alebet heywet nuro enrdaw 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Zelalem telek sera new eyaserah yalhew ende Ye neser hakegna nachew gobezoch bertu!!!! Zele ebakeh enrdaw yehe leje!!!!!
❤🎉
እውይ የኔ አባት ሲያሳዝን ዱካ ሾ በናታቹ የህክምና እርዳታ አድርጉለት በፈጣሪ ስም አንጀቴን ነው የበላኝ😢
ከንስር አይን ወደ ዱካ ሾ የሚሮጥ እንዴኔ ማን ነው😂😂
ስራችን ሁኖ ቀረ የኛ ነገር መንከራተት 😂
እኔም❤❤
😅😅😅😅😅😅
Me
Ene😅😅😅
ዝሙትን እንደስራ ከመቁጠር መድሀኒአለም ይሰዉረን አሜን በሉ እስኪ.....
አሜን አሜን አሜን
አሜን፫❤❤❤❤
አሜን፫
Amenamenamen
Amen
ስሜነሺ ማርያም ፀበል ሒድ ትድናለሕ የምን ሕክምና ነዉ ፀበል ያድንሀል ዋናዉ እምነት ነዉ አቤት ቁመቱ ግርማ መጎሱ ደስስስ ሲል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሕ 😢😢😢
እንኳን በደህና መጣህ ዘላለም ለምንድነው የጀመርከውን መጨረሻ ሳታሳያን ሌላ የምትጀምረው መጀመረያ የጀመርከውን ጨርስልን
በጣም ይመስጣል የልጁ አገላለፅ አይ ፍቅር የሚገርም ነው ዘላለም ዘገየ ተመስጠህ ነው የምታዳምጠው ታሪኩ ይመስጣል የሁሉንም ልብ የሚነካ ነው አቦ ይመቺህ ደግሞ ፈጣሪ ይማርህ አይዞህ ወንድማችን ❤
ወገኖች ተረባርበን እናሳክመዉ እባካችሁ ❤❤❤
የኔ ወንድም ዘሌ አላህ ይጠብቅህ
እባክህ ዘሌ ወንድማችን በቻልከው መጠን ህክምናውን እንዲታከም የቻልነውን እንደግፈው
ዘሌ በጣም ታረዝማለህ የሠዉ ባድግራዉድ ጠልቀህ መጠየቁ ብራይቨሲ መጠበቅ ነዉ ወይ? አንድ ሰው ከልጅነቱ እስከ ትዳሩ ካወራ ፊቱን መልኩን ለማወቅ ለቅርቡ ሰዎች ቀላል ነዉ።ታዲያ ፊቱን መሸፈኑ ምን አስፈለገ
ሰደት ያለቸ እንደ ኤኔ ፈጣሪ ይጠብቀን ፈጣሪ በሰላም አገራችን የመልሰን አሜን በሉ👏👏👏
❤❤❤❤ጀግናችን ይሄ ሰዉዬ የልብ ኬዝ ካለበት ሲያቅ ፀጥ እንዳይልብህ ወይ ይቅርብህ እኔ ጨንቆኛል አላህ ከቤተ ጋ ይሁን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዘሌ አንጥልጥለህ የተውከው ታሪክ በዛ😅😅😅
በዛበት አወ
የኔም ጥያቄ ነው
በጣም
እኮ
በጣም
ወድሜ ግን ከይቅርታ ጋር መጨረሻውን ብታሳየን ደስ ይላል ሁሉም ቪዲዮችህ መጨረሻቸውን ለማየት አልቻልንም
ቢቆይም እኮ እስከ መጨረሻው ይሄዳል ብዙግዜ እከታተላለሁ
ወይ ኣጌሬ ኣሁንስ ይህን እየስማው ወደ ኣገር መግባት ኣስጠላኝ😮😢😢😢😢😢
ግን ለምን በትዳር ላይ ዝሙት ለምን የምትሉ😢😢😢
እረ ዘሌ ብዙ ቀጣዮቹን እየጠበቅን እኮ ነዉ ከቻልክ አሳዉቀን ❤❤❤ይቅርታ ግን ምን ላይ እንዳለህም ባላዉቅ ሶሪ🎉🎉🎉🎉🎉
እውነት ፀበል ተጠመቅ ልብህ ላይ የተቀመጠ እርኩስ መንፈስ ነው ትድናለክ ልባቸውን ስርጀራ የሚስሩው ብዙም አይቆይም ተጠመቅ ፁበል
ጸበል. ይህድ እሱነው የሚሻአለው❤❤❤❤🎉🎉🎉
የሰፈሬ ልጅአላህ አፍያ ያርግህ
ወይ ወይ ወይ አገራችንን በጣም እያሰጠላኝ ነው ትልቁም ትንሹም ያገቦውም ያላገቦውም ዝሙት ቡቻ እግዚአብሔር ይመሰገን ግርድና ያደርገኝ ከዝሙት😢😢😢😢
በትክክክል
ያወገኔ
ሃቅነው
ውነት
ነው
ማን
እደሃላል
አልሃምዱሊላህ
ያረብ
እህቴ እንደዚህ ያላደረከኝ አይባልም ጠብቀኝ ነው እንጂ እንደ ፈሪሳዊው አንሁን።
@@YoditKumera ህእቴ ልክነሸ ግን በአገራችላይ ውሎም ነገር ሰትሰሜውና በጣም ህያሰጠላኝነው አይደለም አገራችላይ ሳውዲላይ እራሱ ያሰጠላሻል ታዲያ ቁሎ ሸጠው ግርድናው የሜሰራሰው አይደሰትም
waw ድምፅ እንዴት ደስ ይላል አነጋገሩ ስለፍቅር ሂወቱ የገለጸበት ምንገድ ሰረአቱ በጣም ደስ የሚል ሰው ነው
እረ ዘሌ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን እንዴት ነው ከቤተሰባቸው ጋር አገናኘሃቸው
የወሬ ሡሥ😂😂 ገና ነው
@hj😂😂dhdhhjrjie259
😂😂😂😂😂😂@@hjdhdhhjrjie259
ደስ የሚል ቃለመጠይቅ ነው በተለይ ስዎቹን እዴት ወደ እርእሱ እደት እደመጣህ የሚገርም ነው
መጀመሪያ ሰላም ለአንተ ይሁን በመቀጣልም በጣም ይገርማል እግዚአብሔር መጨራሻችንን ያሰምርልን😢😢😢
የልጁ ታሪክ ያሳዝናል ምን ይደረጋል የሰው ልጅ አንዳንዴ የሚገጥመው በህይወት ፈተና
ራስክን ጠብቅ ዘሌ ኢትዮጵያ የሰው ጅብ የበዛበት ጊዜ ላይ ነን
በጣም ደባሪ ነዉ እግዝአብሄር ሰዶምና ጎመራን ያጠፉዉ እኮ ሰዉ አጥተዉ ነዉ እንዲያውም 5 ሰዉ ነዉ ያጣ ለዛ ነዉ በጦርነት❤❤ ያለቅነዉ በድህነት ያሳዝናል በጣም
አንተንና የንሥር አይን አለማድነቅ አይቻልም እግዛብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ ጀግና ናችሁ 👌👌👌👌👍👍
መቐለ ሲባል ልቤ ድንግጥ ይላል ናፍቆት😢😢❤
Me to
አይዞሽ
ዘሌ ሰላምህ ይብዛ ድንግል ማርያም ታበርታህ የኔ ጀግና በርታ
ወድማች አይነጥላነች ፀበል ይጠመቅ እንዳያልፍለት ስለምትፈልግ ነው ያሳመመው በፀበል ይድናል እግዚአብሔር ይምርዋል
👏👍👏👍👍👍
ወድማችን ዘሌ እንኳን ደህና መጣህ የኛ ጀግና በርታ ጥሩ ስራ ነዉ
ትግራይ ዓዳይ ህዝቢ ኮ ፍቃር ለዋህ እዩ ሓደ ሓደ ግድፍካ 😢ሰላምና ይመልሰልና ❤❤❤
ኮመንቱን አንበው ስውሯ ማሪያም ፀበል ተጠመቅ ጠጣ ከምነቱም አድርገህ እመቤቴ ትዳብስህ
Yen abatii atayayaqu rasu biribirii fitishii arigono sirahun yemisar yenya malikam wanidime👌👌👌♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹fatarii hulem yitabkii
ወይኔ በእግዚአብሔር ባሊየው አሳዘነኝ ይህን ከሰማ አደጋ ላይዎርቃል ኡፍፍ😢😢ወንድማችን ዘላለም አንተ ብርቱና ጠንካራ ነህ ብዙ ሰዎችን በእግዚአብሔር እገዛ አሳክመሃልና ይህን ልጅም እንደምንም እንዲታከም አድርግ ፕሊስ😢😢😢😢 በተረፈ በርታ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ የኔ ውድ ወንድም አይዞህ😢😢😢❤❤❤
ጀግናው ወንድማችን
የምትሰራቸውን ታሪኮች በጥልጥል አተው መጨረሻውን አሳውቀን
I agree with your comment
ሳይጨርስ አይተውም ያ ስራው ነው🎉🎉🎉🎉
@@aduadu3685 አልከታተለውም በል ዝብለህ
ትክክል
ውነት ነው ልክ እንደ ንስር አይን በተከታታይ ከነ መጨረሻው አሳየን ዘገዬ ጀግናችን
ወንድሜሆይ ከለበት የህመምክንያት ይቅርበት
ወንድማች ልብ በሽታ ምትታመ ወንድማ እግዚአብሔር ምህረት ያላክልህ
ወንድሜ ሰዉየዉ ካለዉ የጤና እክል ሁኔታዉን ለመግለፅ በጣም የሥነ ባህሪ ባለሙያ ወየንም ሳይካስትሪስት ያስፈልጋል።
ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ዘሌ ጀግናው በርታ
እግዚያብሔር ይማርህ ጤናህ አሳሳቢ ነዉ ዘልዩ ፀበል ዉሰደዉ እና እርዳታ ይሰባሰብለትና ይታከም በጣም ያሳዝናል😢😢አይ ሄወት
መቀሌ ፀበል አለ ከተጠመቀ ይድናል ፀበሉ ለሁሉም በሽታ ይፈውሳል የፀበሉ ገዳም ደሞ አብነ እንድርያስ ሴሮ ይባላል ወንድሜ ወደዛ ላኩት እሺ እርግጠኛ ነኝ ሙሉ በምሉ ይድናል ይፈወሳል ድኖ ወደ ስራው በቅርብ ይመለሰል
እኔም እቡነ እንድሪያስ ፀበል ሂጄ ነው ታሪኬ ሂወቴ የተቀየረልኝ እዛ ብትሂድ ጥሩ ነው ወንድሜ
ወንድሜ.ፈጣሪ..ጨርሶ.ይማርክ.እንፀልያለን
ዘላለምየ የኛጀግና የኔጎበዝ ወንድሜ በርታአይዞህ ሠላምህ ይብዛ ❤❤❤ይገርማልበጣም ይመስጣል አገላለፅ አይይይይይፈቅር የሚገርም ነዉ
ወይኔ,ባልዬው,ያሳዝናል
ወንድሜ ሴት ቢሄድ ሴት ይመጣል ትኩረት ማድረግ ያለብህ ጤናህ ላይ ነው ይሄ የሰይጣን ስራ ነው አምነህ ፀበል ተጠመቅ ኩክየለሽ ማርያም፣ሰሚነሽ ማርያም፣ስውሯ ማርያም ፣አይሰድ ማርያም እና እንጦጦ ማርያም ከእነዚህ ሁሉ የእመቤታችን ስሞች እጣ አውጥተህ በወጣልህ ጊዜ ሂደት ከአንዷ ተጠመቅ፡፡
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
ዘሌ እንኳን ሰላም መጣህ በተረፈ ሰውየው በጣም ነው የሚያሳዝነው ነገረ ግን ሆኖ ቢሆን እራሱ የጤናው ጉዳይ ለመገርመ በጣም አሳሳቢ ነው አትገረው ዘሌ ይከብደዋል መቋቋም የማሰጂ ቤቶቸ የቆየ ታሪከ አላቸው ከዚህ በፊት ዳኒ ብረስኮ በደብ ሰርቶበት ነበር
ዘሌ ሠላምህ ብዝት ይበል ምን ያህል ለሠው እንደምታዝን እናውቃለን ።
ባልዬው ግን በጣም ያሳዝናል በእናትህ መጀመሪያ በምትችሉት አቅም ህይወቱን ታደጉት ?
ይቺን ጨምላቃ ተዋት እዛው ትጨማለቅ ሴት ብትሄድ ሴት ትመጣለች ቅድሚያ ለእሱ ስጡ ?
አላህይጠብቅህየኔልዩ ማርበርታ እራሥህጠብቅህህ ጀግናውማርጡ❤🎉🎉
እኛ አንተንና ንስርን ብዙ ሆነን ነው የምናያችሁ ግን አንተ ብዙ የተጀመሩ ብዙ አሉ አልጨረስከውም በተለይ ያቺ ሀብቷን ጨርሳ ሰራተኛዎን ያገባት እምን ደረሰች እባክህ እርዳት ለኝም ንገረን
ሓወይ ናተይ ምሕረት የውርደልካ
♥️♥️♥️🙏😊🙏🙏🇪🇷
Sorry for him 💔💔💔 thank you brother Good job’s 🙏🏽⭐️
ዘሌ እከንደናማጠ ወደማችን እጅግ ሐብሔር ይማርክ እናዘሌ የስንቱን እዎት አትርፈል እናለዚወደማችን እርደው
ከደዚአይነት አላህ ይጠብቀን ሴቶች አላህን ፍሩ ዝሙት ተዉ ወድሜ አላህ አፍያህን ይስጥህ ዘሌ ምርጥ ሰዉ ስወደክ❤❤❤❤❤❤❤
ዱካ ሾው የፕሮግራምህ አድናቂ ነኝ
ነገር ግን ስለጉራጌ ህዝብ የትምህርት አመለካከት ያለህ የተሳሳተ ነው ስንትና ስንት የተማሩ ልጆች አሉ አንተ አላወቅህም ማለት የሉም ማለት አይደለም:: ጀነራላይዝድ አታድርግ
Ufff betam yamal Eigzaaebihr kante yhun yene wedm 🙏❤️
ዘሌ ጄግናው ወንድማችን ፈጣሪ ጤናህን ይመልስልህ ፣በሷም አትፍረድ ምናልባት ላንተ ለጤናህ ለህክምና ለኑሮአችሁ የምትከፍለው መስዋትነት ይሆናል፣ ኡፍ ይከብዳል የሰው ልጅ ህይወት
ወንድሜ ለልብ ህመም ትልቁ መፍትሄ ጧት ና ማታ እርድ በጥብጠህ ጠጣበት አንዳንድ ሻይ ብርጭቆ ጠጣ ፡እኔ እሡ ነው ያዳነኝ
እውነት ነው እኔ አማራ ነኝ ግን የትግራይ ህዝብ ፍቅር ነው ❤❤❤❤❤
ዞላ እና የንስርአይን ጀግኖች በርቱ❤❤❤❤❤
አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር ይማርህ!
የአቡነ ሀራ ድንግል ፀበል ጠጣ ተጠመቅ ትድናለህ!
ሰላምህን ይብዛ ዘሌ ሰውዮ ያለበት ሁኔታ ያሳዝናል አላህ አፍያውን ይመልስለት ❤❤❤
ዘላለም ግን አባክህ መቸም አንተ ጀግና ነህ ሰውየውን ግን እሚያሳክመው ሰው ቢገኝለት አላህ ያሽረው እንደወንድሙ የማይጨክን ጌታ ያረብ
አላህ ያሽርህ ታማሚው ሙሉ ጤነህን አላህ ይመልስልህ ወንድማችን
ምርጦቼ ናችሁ ግን የተጀመረውን የመጨረስ ነገር ምን ይመስላችሃል
i like your show my brother ❤
የታመምኸው ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ
ሰላም. እንደት ሲያሳዝን. ድካሾ መቸም ዝም አተለዉም ፈጣሪ. ደጋግ ሰወቺን ይላክለት እና።ያሰበዉ ህክምና ያሳካለት. ያሳዝናል
😢ዱካ ሾ እነ የነሰረ አይን አንዲ ናቸው ትግዝታቸው አነጋገራቸው ዋው
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ❤
ለጌታ የሚሳነው የለም የሚያቅተውም የለም ነብይ ኤኖክ ቤሌ ሮአዳ አካባቢ ነው ቸርቹ ካሰር የልብ እመም ወዘተ እየተፈወሱ ነው ግዴለእም ኢድ አዲስ ልብ ነው ጌታ የሚሰጥ
ሰላምህ ይብዛልህ ዘለአም ሰላም የመጀመሪያ ነኝ ታሪኩን ልከታተልና ...በዚች ምድር ላይ ያልተወራ እንጂ ያለተደረገ የለም
የምር ዘሌ ክፍል ሁለት ይለቀቅልን ልባችን አፋፋ ላይ ተጠልጥላለች ወድቃ ብትሰበር ተጠያቂ ነህ❤❤❤❤
😂😂😂😂
ያልብሽ ተጠየቂ😂
🤣🤣🤣🤣🤣@@አልሀምዱልለህ
ሰላም ላተም ዜድ እራስክን ጠብቅ
ሀገራችን በነጋ በመሸ ቁጥር የምንሰማዉ የምናየዉ የባሰ ነዉዉና
ፈጣሪ በቃ ይበለን ያንሳልን