ምን አይነት ጊዜ ነው። ለውርስ ብሎ አባቱን ያልጋ ቁራኛ አርጎት ደረስንበት።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • ምን አይነት ጊዜ ነው። ለውርስ ብሎ አባቱን ያልጋ ቁራኛ አርጎት ደረስንበት።

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @הנוקמששה-ל3ג
    @הנוקמששה-ל3ג 11 месяцев назад +296

    ይሄን ጀግና ጋዜጠኛ ማድነቅ ስያንሰዉ ነዉ በርታ ወንድማችን እራስህን ጠብቅ

    • @Alam-k6l
      @Alam-k6l 11 месяцев назад +4

      ጀግና አይገልፀውም❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ayinalem6227
      @ayinalem6227 11 месяцев назад

      100% bamigsb faxeri yixabaqsh

    • @hanunnuu
      @hanunnuu 11 месяцев назад

      ድራማና ትክክለኛ ሾው ለይታቹ እወቁ።

    • @BdfgGgxgg
      @BdfgGgxgg 11 месяцев назад

      አላህ ይጠብቅህ አተ ጀግና ብቻ አይገልፅህም

    • @milorcmilorc1295
      @milorcmilorc1295 2 месяца назад

      ስለምን ድራማ ነው ምትይው​@@hanunnuu

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 11 месяцев назад +61

    ይህን አባት እስከመጨረሻው እደምትረዳቸው ተስፉ አልኝ አላህ ይርዳቸው አንተንም አላህ ይጠብቅህ

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 11 месяцев назад +94

    የኔ አባት ፈጣሪ ጨርሶ ይማሮት ልጁ ባለጌ ነዉ 💔😢😢😢😢😢 አተ ጋዜጠኛ ተባረክ። 😢😢😢😢

  • @titiwolde8153
    @titiwolde8153 3 месяца назад +3

    ጀግናዬ እንኳን ደህና መጣህ
    እኔ ዘንድሮ የማየው የምሰማው ነገር ሁሉ ከአይምሮዬ በላይ እየሆነብኝ ነው አቤቱ ፈጣሪዬ ማስተዋሉን አድለን

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 11 месяцев назад +137

    ጀግና ጋዜጠኛ አምላኪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @AmoHanan-w9g
      @AmoHanan-w9g 11 месяцев назад

      አህለን ጀግናው❤❤

    • @bdqj-ux2hh
      @bdqj-ux2hh 7 месяцев назад

      አሚን

  • @mekonnenabate1423
    @mekonnenabate1423 9 месяцев назад +13

    ጀግና ነህ ምርጥ ጋዜጠኛ መሆን እንዲህ ነው እውነትን መጋፈጥ።

  • @EnaniSileshi-t3h
    @EnaniSileshi-t3h 11 месяцев назад +195

    ወድሜ የአቶ ኤርሚያስ ልጆች ቢኒና ሔርሜላ ምላይ ናቸው መቼም የአንተን ልፋትና ድካም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ወድም አለም ክፋ ነገር ፈጣሪ ይያዝልህ

    • @etho826
      @etho826 11 месяцев назад

      ተስተካክለው ነው የሚኖሩት

    • @Sara-o8c1c
      @Sara-o8c1c 11 месяцев назад +3

      Inem yenesu guday ceqonyal

    • @AshezedAshezed
      @AshezedAshezed 11 месяцев назад +3

      የኤርሚያስ ልጆች ብለዉ RUclips ከፍቷል ወደራሳቸዉ ተመልሷል ገብተሽ እይዉ

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 11 месяцев назад

      👍​@@AshezedAshezed

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 11 месяцев назад

      👍​@@AshezedAshezed

  • @amanmohammedaman4259
    @amanmohammedaman4259 Месяц назад +1

    😢😢😢አንተ ልጅ እድሜ ይስጥህ የንስር አይን አንተን በሄድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅ አላህ ዋስ ይሁንህ በጣም ነው ምወድህ ያንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @mekditerefe868
    @mekditerefe868 11 месяцев назад +77

    ሰራተኛዋ 👏👏👏 ጋዜጠኛው 👏👏👏 እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜህን ያርዝመው.. አባቴ ፀበልም ያስፈልጎታል.

  • @GhgHbg-z4e
    @GhgHbg-z4e 9 месяцев назад +9

    እናት ወልዳሀለች የጀግኖች ጀግና እድሜ ይስጥህ አቦ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @fekadutefera268
    @fekadutefera268 11 месяцев назад +38

    ጀግናው ጋዜጠኛ እንኳን ደህና መጣህ
    የጀመርከው ሥራ ሁሉ የተባረከ ይሁን
    መጨረሻህንም እግዚአብሔር ያሳምርልህ።

  • @SinduBeharu
    @SinduBeharu 9 месяцев назад +4

    አቤት አምላኬ ልጂም ዘነድሮ ጉዳቺን ነው በወለደ ብቻ አደለም እኮ አንተ ባለጌ ወይ አባት ጌታ ጨርሶ ይማሮት

  • @ועח
    @ועח 11 месяцев назад +39

    አንተ ጀግና በምን ቋቋ ልግለጽህ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏❤️❤️🇪🇷

    • @mershaabebayehu3095
      @mershaabebayehu3095 6 месяцев назад

      በምን'' ቋቋ '' ልግለጽህ 😂😂😂

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 11 месяцев назад +15

    በጣም የምትመሰገን ጀግና ጋዜጠኛ እድሜ ከጤና ይሰጥህ

  • @godolyas306
    @godolyas306 11 месяцев назад +44

    ይሄን ጅግና ጋዜጠኛ ማድነቅ ስያንስ ነው በርታ ወንድማችን እመቤት ማርያም ትጥብቅህ ❤

    • @AmsalMengistu-bo8fw
      @AmsalMengistu-bo8fw 11 месяцев назад

      ምኞትሽ ጥሩነውግን ማርያም አጠብቅም ሠውናት በአንዴ በሁሉሥፍራ መገኘት አትችልም ውሥን ናት

    • @hbebahb9603
      @hbebahb9603 11 месяцев назад

      እየሱስም እኮ ልጃ ሰውነወ ​@@AmsalMengistu-bo8fw

    • @hbebahb9603
      @hbebahb9603 11 месяцев назад

      ሁለቱም ምንም የማድረግ አቅም ዬለቸውም ሁለቱም የአላህ በርየናቸወ ልጃ ለኤስራኤለውየን የተለካ ናብይነወ ።

  • @TigistGirma-u7k
    @TigistGirma-u7k 10 месяцев назад +19

    እነንተ ገዜጠኞች ኑሩልን በእዉነት ዘመናችሁ ይበራክ።

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 11 месяцев назад +32

    ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የምትደነቅ ሰዉ ነህ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 5 месяцев назад +1

    እኔ ለነ ስር አይን ቃላት የለኝም አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ❤❤❤ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉ያረብ❤❤❤

  • @እድሌነኝ
    @እድሌነኝ 11 месяцев назад +84

    ማኔዉ እንደኔ እሄንን ልጅ በጉጉት የሚጠብቀዉ❤

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema 8 месяцев назад +7

    ተባረክ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ።

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 11 месяцев назад +26

    የኔ አባት😢 አንተ የተባረክ መልእክተኛ ልጅ አምላኬ ይባርክህ አቦ🙏

  • @alemalemayoh5028
    @alemalemayoh5028 9 месяцев назад +6

    ለዚ ጀግና ጋዜኛ ቃላት አጠረኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን በርታልን❤❤❤❤

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 11 месяцев назад +64

    አሁንማ ግፍና በደል የተንኮልና የጭካኔ ጥግ እየለመድነው መጣን ጌታ ሆይ ምህረት አርግልን😢😢

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 11 месяцев назад +2

      በጣም ኢትዮ ውስጥ በደንብ ነው የተለመደው በጣም ያማል

    • @UddudIfiffi
      @UddudIfiffi 10 месяцев назад

      በጣም ሀቂቃ

  • @SlamAsmamaw
    @SlamAsmamaw 6 месяцев назад +1

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ። አንዳንዴ እውነት መሆኑን ለማመን ይከብደኛል ምክንያቱም የወለዱት ልጅ። እንዲህ ካደረገ ሌላውማ ሰው ምን ያስደንቃል። እንዲህ አይነት ልጅ ከሚወለድ ሳይወለድ ቢቀር ይሻላል። ልጆችን ከመጀመሪያው በፈሪሃ እግዚአብሔር ማሳደግ መልካም ነው ።ከዚህ አይነት ብልሹ አስተሳሰብ እንዲወጡ ይጠቅማል።አባትየው ግን በጣም አዛዘነኝ አባቴን መሰለኝ እንባየ ተናነቀኝ። አይዞዎት አባቴ ድንግል ማርያም ፈጥና ትድርሰልዎት የኔ አባት ።እኔ ግን ወንዱም፤ ሴቱም ፤ ወጣቱም ፤ጎልማሳውም ቢሆን ወዴት እየሄድን እንደሆን ማወቅ ተስኑናል። እግዚአብሔር ልብና ይስጠን።

  • @millionghirmai8045
    @millionghirmai8045 11 месяцев назад +34

    ጋዜጣኛ ተባረክ
    እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ

  • @azmiazmi8180
    @azmiazmi8180 11 месяцев назад +19

    በዝህ ጋዜጠኛ ምውደድ ልደፍኝ ነው ጀግና ኣይገልፀውም እናት ወልድሃለች ኣንተን የወለደች ማህፀን ይባረክ❤

  • @olanibogale688
    @olanibogale688 11 месяцев назад +41

    ተባረክ ቅዱስ ሚካኤል በተቸገርክበት ሁሉ ፈጥኖ ይድረስልህ ❤❤❤

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 11 месяцев назад +7

    አንተን የወለደች እናት የተባረከች ናት
    ህግ በለለበት አገር ለህዝብ ደራሽ
    ያደረገህ ፈጣሪ ይመስገን ይጠብቅህ
    በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
    @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ 11 месяцев назад +64

    ቆይ ምናባታችሁ ነዉ ይህ ጀግና 200ሸ እማናሰገባዉ እሚየዉ ብዙ ሰብሰክራይቡ ትንሸ ተዉ ግን የማዳም ቅመሞች ለማይረባ ነገር ከምናረግ ለምሰኪን ደራሹ እዳርግ ምን አባቲ ላርግህ ብቻየን ማረግ ብችል ብየ ተመኘሁ አባታችንን ደሞ ፀበል ዉሰዳቸዉ አተ ጀግና ጋዜጤኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 11 месяцев назад +1

      ትክክል❤

    • @TakashTasfaya
      @TakashTasfaya 11 месяцев назад +1

      ewunati yanam xiyaqa nw

    • @azadmogas6346
      @azadmogas6346 11 месяцев назад +3

      😂😂ሰዉ ሁላ ለየለት ስድቡን ምን አመጣዉ

    • @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
      @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ 11 месяцев назад

      @@azadmogas6346 የምን ሰድብ አመጣሸ እግዚአብሔር ይመሰገን ጢነኛ ነኝ አድርጉት ማለት ሰድብ ነዉ ብለሸ ማሰብሸ ይገርማል

    • @Hወለዬዋ
      @Hወለዬዋ 10 месяцев назад +2

      አባታችንም አልቀረም😂😂

  • @mulualemnega5583
    @mulualemnega5583 11 месяцев назад +16

    አበሳየ ሽ አመት ኑርልኝ የኒ አበሳ ወንድ ጀግና ኢትዮጵያዊ የቴወድሮስ ዘር

  • @Tesfanesh-bm9wu
    @Tesfanesh-bm9wu 11 месяцев назад +30

    የኛ ጀግና አንተ የኢትዮጵያ አባቶችና እናቶች የተሰጠክ ስጦታ ነክ ተባረክ እባታችን እግዚአብሔር ይማሮት

  • @abebabahrishum1387
    @abebabahrishum1387 10 месяцев назад +7

    በጣም ጀግና ሀቀኛ ጋዜጠኛ ነህ ነገር ግን እራስህን እየጠበቅህ
    በተጨማሪም ሰራተኛዋን በጣም ምስጋና ይድረሳት እውነተኛ ናት

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ 11 месяцев назад +51

    ይህን ልጅ ያገባች ልጅ እድለኛ ነች❤❤❤❤❤💕💕💕

  • @tsigeredazenebe4739
    @tsigeredazenebe4739 11 месяцев назад +8

    እንደ ዛሬ አልቅሼም አላቅም የሞተ አባቴን አስታወስከኝ የኔ አባት እግዚአብሔር ይማሮት እግዚአብሔር ይወዶታል እግዚአብሔር ያመስግኑት በተለይ ሰራተኛዋን ሳላደንቃት አላልፍም የኔ እህት የአንድ ሰው ህይወት አደለም ያተረፍሽው የሁለት ሰው ህይወት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
    የኔ ጀግና ወንድም ጋዜጠኛ ዘመንክ ይባረክ እንደራስክ አድርገህ በእኔ ስለምትሟገት ደስ ታዬ ወደር የለውም እወዳችዋለው

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 11 месяцев назад +30

    አባታችን እግዛብሔር ይማሮት ከመዳኒቱ ያገናኝዎት ጋዜጠኛውም በርታ ተባረክ

  • @edlwettadros6368
    @edlwettadros6368 11 месяцев назад +12

    ወይጊዜ ያሳደኩት ወሻ ጀመረኚ ንክሻ ይበለኚ የበለኚ እኔ ፍት ባልሰጠ መች ይነክሰኚ ነበር አለ የእዉነት እሄ አራመኔ የጁን ማግኘት አለበት የእወነት ተባረክ አት የአለማችን ሙሴ ጋዜጠኛ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ላባታችን😢😢😢💔

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 11 месяцев назад +20

    🎉🎉🎉 አንተ ጋዜጠኛ ምን ልበውህ ፈጣሪ ዘመንህ ሁሉ የደስታ ይሁን።።ጎበዝ ጀግና ነህ።።ደረስክላቸው ተባረክ

  • @tensayzergaw
    @tensayzergaw 11 месяцев назад +10

    ወንድሜ አንተ የተባረክ ነህ ይህን ልጅ የአባባ ልጅ ሳይሆን እናቱ ሰርቃ የወለደችው ይመስለኛል ዲኤንኤ ቢመረመር መቼስ ስንዴ ቢዘራ ስንዴ ይበቅላ ይሄ አጋም የሆነ ልጅ

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 11 месяцев назад +7

    እግዝአቢሄር በፍቃዱ ይማርዎት እላለሁ አንተ ጋዜጠኛዉ አግዛቸዉ እባክህ ልጅ ሊጎዳቸዉ ነዉ ኡነት ደርሳሀል እና አስተዋይ ነህ እግዝአብሄር ይባርክህ

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 11 месяцев назад +5

    መጨረሻዉን ማየት ናፈቀኝ እሱ ለፍርድ ቀርቦ አለምጸሀይ እሳቸዉ ጋ ተመልሳ አባታችን ወደቀድሞዉ ጤንነታቸዉ ተመልሰው ከሱ ይልቅ የስጋ ዘመዶቻቸዉ ካሉበት ቦታ ተፈልገዉ ቢገናኙና መፍትሄ ቢገኝላቸዉ ጥሩ ነዉ በርታ።

  • @hiwotyehualie9445
    @hiwotyehualie9445 11 месяцев назад +18

    የታደልክ ሰው ነህ ወንድሜ በዚህ በከፍ ሰው በሌለበት ዘመን የዘመኑ ሰማእት ነህ ሁሌም በስራክ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደምልክ🙏

  • @demozdesalng4118
    @demozdesalng4118 11 месяцев назад +8

    ባጎረስኩ ተነከስኩ የአሳደገ ሰው እንዲህ መደረግ አለበት ያሳዝናል መልካም ሰዎች ይህ ይገባቼው ነበር ይህን ለሕግ አቅርበው መጨረሻውን አሳውቀን በርታ ስራወችህ በሙሉ የሕግ ሰውችነን ከሚሉት በላይነው ❤❤

  • @Yeshembet
    @Yeshembet 11 месяцев назад +33

    እባክህን ወንድማችን መጨረሻቸውን አሳውቀን አደራ 🙏🙏🙏😭

    • @תמראשטו-ו2צ
      @תמראשטו-ו2צ 6 месяцев назад +1

      🫛💪💪💪💪💪💪💪💪💪🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌💪👍👍👍👍👍👍👌👌👌👍👍♥️🍬🫶🇮🇱🇧🇴🩵👍👌♥️🇮🇱🍬🙏♥️🇮🇱🇧🇴🤙💪🫶😊תמראשטו

  • @eyuteferi8242
    @eyuteferi8242 5 месяцев назад

    ቸሩ መድሐኒአለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ጀግናው( የንስር አይን ),አባቴ እግዚአብሔር ይማሮት🙏 🙏🙏

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 11 месяцев назад +12

    ፈጣሪዬ የድንግል ማርያም ልጅ እባክህ ሙትን የምታስነሣ አምላክ ጎብኛቸው።
    ልጁም ወዶ አይመስለኝም ፈጣሪ ወደ ልቦናው ይመልሰው። እመብረሐንእናቴ ማርያም ይህን ቤተሰብ ጎብኝ ወላዲተ አምላክ።

  • @user-tx1mg1dk8j
    @user-tx1mg1dk8j 11 месяцев назад +9

    ፈጣሪ ጨርሶ ይመረው ሰውየውን ልጁ ይታሠር ሰራተኛ የነበረችውም ልጅ አመስግኗት ጋዜጠኛ በርታ ጎበዝ ወንድሜ

  • @EmebetEe
    @EmebetEe 11 месяцев назад +47

    ወይ የተረገመ ትዉልድ ለአባቱ አንድ ሆኖ ሳለ በፍቅረ በሰላም አባቱን በስነስራት ከአባቱ ጎን ቁሞ ቢከባከብ ዉረሱን መች ያጣዋል በኅላ እረ ልቦና ስጠን ጌታ ሆይ😢

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 11 месяцев назад +2

      ልጅ ከጀርባ ሚስት ትኖር ያሆናል( ገንዘ አምጣ ሚል አካል ያሆናል( በዛላይ ልጅ መጠጥ ያጠጣል አባቱ ምን መስለውአያታዬ ያህ ልጅ እንደው ዥዘንድ ስንቱ አየን ዘንድሮ ወጣቱ ምን አይነት አውሬ ውስጣ የገባው

  • @tsionyohans8578
    @tsionyohans8578 8 месяцев назад +5

    እኔ ምለው ጀግናው የኝህ ሰዉ መጨረሻ ምን ሁኖ ይሆን መጨረሻውን አደራህ❤

  • @bahiruagodanakondale2599
    @bahiruagodanakondale2599 11 месяцев назад +22

    ውንድሜ እንኳን ለአብይ ጾም በስላም ከነቤተስብህ አደረስህ በፀሎት በርቱ እኛንም አስቡን የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለይህ ትህትና ልብ ይነካል አባታችን ፈጣሪ ይማራቸው ፅበል ይጠመቁ ልጁም ልቦና ማስተዋል ይስጠው እግዚአብሔር ፍፃሜው ያሳምርልህ ❤❤❤

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 11 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ የክፎወች መዳኔት ነህ እንዳንተ አይነቱቹን ያብዛልን ጌታ በዜህ ዘመን እንኳን ያልወለዱት ልጅ የወለዱትም ጨካኝ ሁኗል እግዚአብሔር ያስበን በኢየሱስ ስም

  • @hananetaye7027
    @hananetaye7027 11 месяцев назад +23

    የኔ ጀግና ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Feven-e8w
    @Feven-e8w 10 месяцев назад +1

    እቺን የመሰለች ሀገሬን እየጠላኋት ነበረ ነገር ግን አሁን እድወዳት እያደረከኝ ነዉ አንተን መሰል ጋዜጠኛ በመኗሩ በጣም ያሳዝናሉ አባታችን

  • @JanKhan-c2p
    @JanKhan-c2p 11 месяцев назад +22

    ይህን ጀግና ጋዜጠኛ የሚውድ ብቻ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 11 месяцев назад +6

    ይገርማል ማርያምን ፀበል ይግባ ልጁም ጤነኛ ሁኑ አይመስለኝም 😢😢😢😢😢አተም ወድማችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ❤❤❤❤

  • @ghhjghi7113
    @ghhjghi7113 11 месяцев назад +17

    አተን የወለድች እናት እንደት እድለኛ ናት እደው አላህ ይጠብቅህ

  • @ZabibaHassan-h2u
    @ZabibaHassan-h2u 6 месяцев назад

    በጦም ያሶዝናል ዉንዱማቹን እግዜብህረ ዮሲጥህ ❤❤❤❤ መጨረሾ እንፉልጋለን❤❤❤❤❤

  • @frehiwothaile4900
    @frehiwothaile4900 11 месяцев назад +9

    ወንድሜ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ የስንቱ ህይወት እየታደክ ነው ያለሀው

  • @Feven-e8w
    @Feven-e8w 10 месяцев назад +9

    ድጋሚ የጳፍኩት ሰራተኛዋ ወደቤት መታ ከጤንነታቸዉ በኋላ ቢያገቧትና ቢወልዱባት በጣም ደስ ይለኛል

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 11 месяцев назад +8

    ኬር የለው ሮሞዳን ያርግልን ለክርስትያን ወገናችን ደግሞ መልካም ጾም ያርግላቹ እዚህ ሁሉ ሽግርና ግፍ የሚወርደው ያለው ጾሎት ትተን ሞባይል መጠቅጠቅ ስለ ኣበዛን ነው ሁላችንም ጾሎት ዱኣ እናርግም ❤❤❤❤

    • @h.2595
      @h.2595 11 месяцев назад

      እሄን አስተሰሰብ. ቀይሪ እኔ እደቺ አይደለም

  • @rablayesuf2629
    @rablayesuf2629 9 месяцев назад +1

    የዚህ የወጣት ጀግንነት ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 11 месяцев назад +29

    ወይ ያአላህ አገራቺን ግፈ በዛአ በቃበለን ያረሂም ምን አይነት ጊዜ ደረሰን በረቢ ለተከበረዉ የሮመዳን ፆም እኳን በሰላም አደረሳቺሁ ወገኞቼ በያለቺሁት አላህ ይጠብቃቺሁ በዱአአ ንረሳሳ🎉🎉🎉❤❤❤

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 11 месяцев назад +1

      🇪🇹🇪🇹❤❤❤😭

  • @debrituwoldekidan8348
    @debrituwoldekidan8348 11 месяцев назад +6

    እግዚአብሄር ይባርክህ አንተ ልጅ የተጎዱትን እንዲህ እየፈለግህ ሥለምትረዳ :ኑርልን ክፉ አይንካህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @EnaniSileshi-t3h
    @EnaniSileshi-t3h 11 месяцев назад +15

    የኔ ወድም ስትጠፋ በጣም ተጨንቄ ነበር ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል የተበዳዮች እንባ አባሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ ሰውም አትመን ድግል ትጠብቅህወድሜ

  • @Menelik27
    @Menelik27 10 месяцев назад +4

    ወይ አምላኬ ስንት ጉድ ነው የምንሰማው። እግዚአብሔር ይፍታዎት የልጅ ጠላት አያድርስ ነው።በጣም ነው ያሳዘኑኝ በእውነት ያማል ሰው በወለደው ልጅ ሲሰቃይ ማየት እንዴት ከባድ ነው ክፉ ዘመን ፅበል ኤደው እራስዎትን ያስታሙ ልጁን ከማየት ስለሱ ከማስላሰል ጥለውት ዞር ብለው ራሷቱን ያስታሙ።ያማል ይሄን መስማት ጌታ ይርዳዎት የማይላቀቁት ጠላት።

  • @Yeshembet
    @Yeshembet 11 месяцев назад +155

    ለሰራተኛዋ ክብር ይገባታል 💐👀🙏🙏🙏

    • @KidusEyuel
      @KidusEyuel 9 месяцев назад

      አወይ ግዜ ጭካኔው መብዛቱ ውርስ የት ያመልጠዋል

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 11 месяцев назад +5

    ጀግናችን፡ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥህ። ለሕዝብ፡እንባ፡አባሽ፡ስለሆንክ፡ተባረክ።በርታ።

    • @Demrie
      @Demrie 6 месяцев назад +1

      አንተ ጋዜጠኛ ዘመንህ ይባረክ ኦደግ

  • @SifenJorje
    @SifenJorje 11 месяцев назад +6

    ጀግናችን እስከመጨረሻው ከእኝህ አባት እንደማትለይ እርግጠኛ ነኝ የአባቶች የእናቶች ምርቃት ና ፀሎት ይጣበቅብህ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ

  • @tgamare6745
    @tgamare6745 11 месяцев назад +1

    አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ምን ልበልህ ቃላት አጠረኝ እግዚአብሔር ብድራትን ይክፈልህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ተባረክ ❤❤❤❤❤

  • @gizachewregassa1067
    @gizachewregassa1067 11 месяцев назад +4

    አንተ የእግዛብሔር መልዕክተኛ ጌታ የሚወደዉን ሥራ እስከመጨረሻ ሒድበት።ውጊያህን ከፊትህ ቀድሞ አምላክ ይዋጋል።ተባረክ።

  • @araeyaraya1614
    @araeyaraya1614 9 месяцев назад

    መጀመርያ ልጅቷን በጣም የምትመሰገን ልጅ ናት ፈጣሪ ጥሩ ደረጃ ያድርሳት እንድሁም ጋዜጤኛው በዛች የአባቷን ለመበቀል የመጣችው ልጅ ባለመፈተሽህ አኩርፌብህ ነበር እንጂ አደንቃሃለሁ ጠንካራና ለወንጀለኛ የማትፈራ ጀግና ነህ በርታ እላላሃለሁ እራስህም እየጠበቅክ

  • @EmebetEe
    @EmebetEe 11 месяцев назад +27

    የኔ አባት ፈጣሪ ይማረዎት አይዞ ይድናሉ ጋዜጠኛ እረዳቸዉ እስከመጨረሻዉ😢❤

  • @Selam694
    @Selam694 11 месяцев назад +1

    ኡፍፍፍፍፍ ምን ላርግህ እንደው:: እንዴት እግዚአብሔር የባረከህ የተባረክ ልጅ ነህ:: እኚህ አባት ሳይሞቱ ወይ ጭራሽ ሳይብስባቸው እግዚአብሔር አንተን እንደ መልአክ ላከላቸው :: ቅን ደግ የዋህ ነበሩ ማለት ነው 🥲🥲🥲
    መጨረሻቸውን ግን please part 2/ ብለህ ልቀቅል በጉጉት እጠብቃለሁ :: ቁጭ ብለው ድነው ለማየት ያብቃን :: ያን ርጉም ከይሲ ልጅ ተብየው ግን እስርቤት ገብቶአል ተብሎ ለመስማት እናፍቃለሁ 🇩🇪 🇪🇹

  • @good8574
    @good8574 11 месяцев назад +14

    ኣንተ ጅግና ውንድማችን እራስህን ጠብቅ ፈጣሪ በደሙ ይሸፍንህ

  • @htwy52
    @htwy52 10 месяцев назад

    ምርጥ ጋዜጠኛ፣ ሌላ ጊዜበሰፊው ኮሜንት አሰጣለሁ። ወይ/ አለም ፀሀይ በጣም አከበርኩሽ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ፣ ሁላችሁም በሀቅ የምትጠቁሙ ግለሰቦችና በእውነት የምትሠሩ ጋዜጠኞች ለሰው ክብርና ጤንነት በመሆኑ ታላቅ አክብሮትአለኝ፣ ቀጥሉበት!!!

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh 11 месяцев назад +9

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ ጀግና ጋዜጠኛ ። እፍ እፍ እረ እን አይነት ጭካኔነው 😢😢😢 ቀጣይ ይቅረብልን ይምትሉ ላይክ አድርጉ 👍

  • @datweet895
    @datweet895 6 месяцев назад

    እመቤቴ የማያልቅ በረከት ትስጥህ ለእኝህ አባት ስለደረስክላቸው አሁንም የእኛ የናትህ ፀሏት ጠብቅህ❤❤❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 11 месяцев назад +20

    😢😢😢 አላህ ይጠብቀን ያረብ ሰው ለገዘብ ብሎ አባትን እደዚህ አላህ ሆይ እናትና አባቴን ሀያታቸውን አርዝምልኝና ላከባክባቸው የናትና የአባትን ሀቅ የምንወጣ አላህ ያርገን😢😢😢😢

  • @DesalgnKefle
    @DesalgnKefle 5 месяцев назад +1

    ፈጣሪይጠብቅህ
    ወንድማችን በርታ
    እንቅሥቃሴህ ከጥንቃቄጋር ቢሆንተመራጭነው

  • @tgze2435
    @tgze2435 11 месяцев назад +12

    ይገላቸዋል በናትሀ ብቻቸዉን አትተዋቸዉ የኛ ጀግና ይሔ ባለጌ ባሳደጉ በፈጣሪ ስም ዋጋዉን አሰጠዉ

  • @shalushalu4655
    @shalushalu4655 3 месяца назад +1

    የኔጀግና ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @merimeri530
    @merimeri530 11 месяцев назад +5

    የኔ ጀግና ረጅም ዕድሜ ኑርልን የግፈኞች ጉድ ፈልፍለህ የምታወጣ የልብ አድርስ ቃላቶች አጣሁልህ

  • @genimulat9858
    @genimulat9858 11 месяцев назад +1

    ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ነገሩን እስከመጨረሻው ድረስ ሄደህ ተጋፍጠህ መጨረሻውን ስለምታሳየን እናመሰግናለን እግዜር ብድርህን ይክፈልህ 🙏🙏🙏

  • @tsigebekena6817
    @tsigebekena6817 11 месяцев назад +6

    የኔ ጀግና ዘመንህ ይባርክልህ ከክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅህ ቀጣዩ በጉጉት እጠብቃለን ወንድማችን በጣም ነው ምንወድህህህ❤❤❤

  • @saramohammad969
    @saramohammad969 11 месяцев назад +3

    የኔ አባት ልቤን ነው የሰበሩት አላህ ይማረወት ለዚህ ጀግና ጋዜጠኛ ቃላት አጣሁለት በሄድክበት ሁሉ አላህ ይከተልክ

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 11 месяцев назад +14

    አደራህን እስከመጨረሻው 😢😢ከጉኔቸው ሁን ጀግናው ጋዜጠኛ ❤ክበርልን

  • @Mama-sh9ot
    @Mama-sh9ot 10 месяцев назад

    አቦ አንተ ልጅ ወንድሜ ብትሆን እውነት ኮራው በአንተ ጨካኝ ነው እግዚአብሔር አንተን ጣለላቸው ተባረክ

  • @laylalayla2599
    @laylalayla2599 11 месяцев назад +19

    ጀግናችን ኣለህ ይጠብቅህ ያረብ የኛ ፈጥኖ ደራሽ

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 7 месяцев назад

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክነው ምናይነት ግዜነው ልጅ ላባባቱ ሲጨክን አግዚኦ አምላኬ 😢😢😢😢😢😢

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 11 месяцев назад +24

    የአባትየው ትህትና ደስ ሲል እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማሮዎት ልጅ ለገንዘብ ብሉ እሄን ሁሉ ግፍ መፈፀም እጅግ በጣም ያሳዝናል 😢

    • @ዑስሚ
      @ዑስሚ 11 месяцев назад +1

      በጣም

  • @TtTt-xp6rh
    @TtTt-xp6rh 11 месяцев назад +4

    ይህ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ትለያለህ ጀግናቺን ❤❤❤❤ 😢😢😢😢😢😢

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 11 месяцев назад +4

    እንኳን በስላም መጣህልን ወንድማችን የኛ ጀግና እግዚአብሔር ከኩፉ ነገር ይጠብቅህ❤❤❤ግን ምን አይነት ግዜ ነው የደረስን😢😢😢😢

  • @GashewLast
    @GashewLast 11 месяцев назад

    ጀግናው ሰው ብረቱሠው ጋዜጠኛ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ሠላሙን ያብዛልህ አንተ የህዝብ አለኝታ ነህ ኑርልኝ እቺም የቀድሞ ሰራተኛቸው እግዚአብሄር ይባርካት አንተን ያገኘችህ ስለሆነች በጣም አከብራታለሁ በመቀጠልም የአቶ ኤርምያስ ልጆች ቢኒያምና ሄርሜላ ይቲዩብ እስከመክፈትም ደርሰዋል ግን የእነሱን ይቲዩብ ማግኘትም አልቻልኩም እድሜ ለአንተ ከዛ ጨለማ ወደ ብርሀን አምጥተሀቸዋል ፈጣሪ ይባርክህ አደራ እንዳትጥላቸው ስራ ይበዛብሀል አውቃለሁ ግን እንደ ገና እንዲፈጠሩ ያደረካቸው አንተ ነህ አደራ እንዳትዘነጋቸው እንዳትረሳቸው

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 11 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ ወንድሜ ልጅ ልጅ ሰላልሆነ ነው እንደውም ቁርጡን ይንገሩት ወርሱን ለሜቅዶና አውርሻለሁ ብለው።ይንገሩት ምንም ውርስ የለም ሰርተህ እራስህን ቻል ብለው ያባሩት።

    • @MemeGetachew-d8c
      @MemeGetachew-d8c 11 месяцев назад

      የራስ ልጅም ስንት እያደረገ ነው እግዚአብሔር ብቻ ይድረስልን በጣም ክፉ ዘመን ነው የደረስነው ግን ውርሱን ግን እንዳልሽው ነው

  • @milorcmilorc1295
    @milorcmilorc1295 2 месяца назад

    አባት ላይ እንዲ መጨከን ፈጣሪ ይማሮት
    ልጁ ባለጌ ነው የተመኘከውን ውርስ አትብላው አቦ
    ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ከክፎች ሁሉ ይጠብቅሕ

  • @kokebtekle-kc3zk
    @kokebtekle-kc3zk 11 месяцев назад +14

    ሰማይና፣ምድርን፣በቃልኪዳን፣የዘረጋ፣ልዑል፣አምላክ፣ከክፉዎችና፣ከጨካኞች፣ይጠብቅህ፣አሜን፣

    • @KjvccYexs
      @KjvccYexs 10 месяцев назад

      🙏♥️🥺💔

  • @מאורואיינאו
    @מאורואיינאו 9 месяцев назад

    ወንድሜ በጣም በጣም በጣም በጣም ጎበዝ ነህ ለብዙ ሰው እየደርስክላቸው ነው እግዚሐቤር ብርታቱን እውቀቱን አክሎ ይስጥህ በሄድክበት አምላክ ይጠብቅህ እሳቸውም ምርቱን ይስጣቸው እሱም የጁን ያግኝ

  • @myfano
    @myfano 11 месяцев назад +9

    አሁንስ ጥሩ ዘና የምሰማበት ናፈቀኝ. ፆሙ. ሰላም ፉቅርን ያምጣልን የሚገርም ነው ዘንድሮ. የሙስሊምና የክርስቲያን በአንድ ቀን ተያዘ እንበርታ ውዶቸ😢ንፁሀን ደም መፉሰስ ፈጣሪ ያቁምልን

  • @MuluLegese-ir2df
    @MuluLegese-ir2df 6 месяцев назад

    ፈጣሪ ይባርክህ. የዘመናችን. ጀግና. ጀግና ብቻ. አይገልፅህም

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n 11 месяцев назад +248

    ሮሞዳ እንዴት ነው የማዳም ቅመሞች ይህ ጀግና ልጅ በላይክ በሰብስክራይብ አሳዩን❤❤❤❤❤

    • @ኢስላም-ኰ8ፀ
      @ኢስላም-ኰ8ፀ 11 месяцев назад +5

      ሊበሉኚነበር😳😳😳😳😳አመትየጦሙነዉየሚመሥሉት

    • @wt8066
      @wt8066 11 месяцев назад +1

      ​@@ኢስላም-ኰ8ፀ😂😂😂😂😂አይዞሽ

    • @sarasara-xf5wx
      @sarasara-xf5wx 11 месяцев назад +1

      የኛ. ነገ ነዉ ሚጀምረዉ

    • @zeinabahmed863
      @zeinabahmed863 11 месяцев назад +1

      አልኸምዲሊላ በጣም ጥሩ ነው

    • @MediFikr
      @MediFikr 11 месяцев назад +1

      እዬሮጥልንህ ነው

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 11 месяцев назад +13

    ❤️😭አባዬ ይህ አይገባህም አልቻልኩም #አንተ ቅን መልካም #❤️የሕዝብ ጀግና ጋዜጠኛ ወንድማችን በጣም #❤️እንወድህ አለን እረጅም🙏 እድሜ ጤና ይስጥልን!!!አመሰግናለሁ አበሳዬ ኑሪልኝ ወንድማለም!!!🙏❤