Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ እደኔ የምትወዱት በላይክ ግጩት
በርሚል ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሞት ደብዳቤሽን ይቅደድልሸ እህቴ አይዞሽ 🙏🙏🙏
❤❤❤❤በትክክክል
የሰው ቤት የመረራችሁ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ🌹🙏
ያሙቤ ምስት ደነነሽ እጁን ተሻዉ ዋይ ???
Aaaaaameeeennn aaaaaameeeennn aaaaaameeeennn
አሚይን ያረብ
አሚን
አሜን አሜን አሜን
እህቴ በምንም አይነት ተስፉ አትቆረጪ ለአንቺ ለእኔ በመስቀላይ ህይወቱን የስዋወ ጌታ እየሱሰን በልቡሽ አንግሺው እርሱ የእኛን ሀጢያት በመስቀል ላይ ከፍሎልናል እውነት ነው የአንቺን ሸክም እኛ አልተጋራንሽም ግን የናዘሪቱ እየሱሰ ሁሉኑ እዳሽን ከፍሎልሻል ጌታ ተቀበይና ንሰሀ ጊቢ እንጂ ተስፉ በጌታ አይቆረጥም እድሜን የሚስጥ ጌታ ቡቻ ነው ሀኪሞች ያሉትን ሙሉ በሙሉ አትቀበይ ጌታ ምን ይለኝል በለሽ ፅልዩ እባክሽን ወንደሜ አንተን የኢትዮጵያን ጀግና አንተን የወለደች እናት ትባረክ ለእህቶች ዋጋ የከፈልክ ጀግናነህ በርታ ::
ንሰሀ ግቢ ጸበል ተጠመቂ እግዚአብሔር የሞት ደብዳቤሽን ይቀድልሻል
Betkkl
😢😢😢😢😢😢🎉
እውነት ነው
እውነት ነው እግዚአብሄር ምሀሪ ነው🙏🙏🙏
እውነት
ጀግናው፡ጋዜጠኛ፡ተባረክ።ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥህ።በርታ።
የኔ እናት አጀቴን ነው የበላሽኝ የቤተሰብን ነገር የተሰደድን ነን የምናውቀው ግን ጀግና ነሽ አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ እድሜ የሚሰጠው ፈጣሪ ነው አይዞሽ ❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ውዴ
የኔ አስተያየት አንተም ሆንክ ተከታዮችህ ዝሙትን አታበረታቱ አንተ ጀግና ነሺ ትላታለህ ኮመንት ሳነብ ወዳ አይደለም ይላሉ እኔ አረብ ሀገር ሰው ቤት ሰርቸ እሷ ያደረገችላቸውን ሁሉ እኔ አድርጌያለሁ ለቤተሰቦቸ ለራሴም ቤት ሰርቻለሁ ሺርሙጥና ግዴታ አይደለም አታበረታቱ የምን ጀግና ነሺ ነው አይባልም
በትክክል እኔ ከዛ በላይ አድርጋለው
ትክክል ❤እኔም ባይ ነኝ ሁሉም መቅረት ይችላል ዝሙት ሠርቶ ግን በአቁዋራጭ መክበር ተገቢ አይደለም 😢😢😢😢
Woyine 😂😂😂
ደሙርኝ በእግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቀን
በጣም እኔም ሽንት ቤት አጥቤ ለዛውም ተዘቃይቸ ነገ ሌላቀን ነው እያልኩ ስለዚኸ ኩንትራት ሲሰለቸኝ በሰባት አመቴ ጠፍቸ ወጣሁ እየሠራሁ ለቤተሰቤም ለራሴም ሰርቻለሁ የኔ ገና አልጨረስኩ በወራቶች ይጠናቀቃል ቤቴ ግን ፈጣሪ ይመሥን 12አመቴ አላገባሁም ከድም ሁለቴ ሞከርኩ ፍቅር አልተሳካም አሁን ስራየ ሰራለሁ ከቤተሰቤጋ ፈጣሪ ያገናኚን ከባድ ነው በሷ መፍረድም አልችል ፈጣሪ የውስጧን አዋቂ አምላክ ካልተፈቀደ ግንኙነት ይሰውረን አምላክ ሂወታችንን ይባርክልን ለሥደተኞች
የአረብ ሀገር ሴት ሻማ ናት ራሷ እየቀለጠች ለቤተሰብ ትኖራለች ብቻ መድሀኒአለም የልፋታችንን ዋጋ እሱ በቸርነቱ ይክፈለን☝️😢
እዉነት ነው አምላኬ ቅዱስ ዳዊት ይርዳን ለሁላችን😢
አሜንአሜንአሜን😢😢😢😢😢😢😢
Ameen Ameen Ameen 🙏
😢😭😭😭
እውነትነው ስዴታችን ማንሆኖ ቤተሰብ ነው 😢😢😢😢😢 ፈጣሪ ይዲረስላት
ስንቶች የሰው ቤት ሰርተን ቤተሰቦቻችንን እ ረድተናል ❤❤❤ ዝሙትን አታበረታቱ
Exactly 👌
ትክክል😢
ትክክል በሰውቤት ብዙ ሰርተናል አላህ በርካ ያርግልን ዝሙት ከባድነው ያለጢፍ
እውነት ነው እኛ ባይኖረንም በቤተሰብ አግዘናል በላባችን አልሀምዱሊላ
ምስኪን ኃላፊነት ከባድ አረ አንተ ጎበዝ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ
እባክሽ እህቴ እስከ መጨረሻው መልእክቴን አንቢብ ቢው ይህንን ስልሽ ዝም ብዬ አይደለም አንድ እህቴ stage four breast cancer, የተፈወሰች እህት ስላለችና ስለማውቅ ነው ለእግዚአብሔር ሁሉም ይቻለዋል እንኳን እንችን የሞተንም ያስነሳል በአንድ ልጁ ብቻ እመኝ እንጂ ይህ ለእግዚአብሔር ቀላል ነው ለ7 አመት ድም ሲፈሳት የነበረችውንም ፈውሷታል ለእሱ ሁሉ ይቻለዋልና በንፁህ ልብሽ በንስሀ ብፊቱ ውድቂ እግዚአብሔር የፊትን እንጂ የሃላን የሚያይ አምላክ እይደለም ምደሱ ቢሆንኖሮ ማንም ብምድር ላይባልኖረ ነበር እህቴ የከበደሽን ሁሉ በአምላክሽ እግር ስር አስቀምጪና ልብሽን አሳርፊው ጌታ እየሱስ መሀሪ ነው እሱን ብቻ ወድልብሽ አስገቢ እሱ የሚሰራውን ያውቃልና እሞታለሁ የሚለውን ቃል ሳይሆን በህይወት እኖራለሁ የሚል ቃል በእንደበትሽ ይሙላ :: ሀይል የእግዚአብሔር ነውና ከአሁን በህላ ቀሪውን ጊዜሽን ለእግዚአብሔር እና ለአንቺ ኑሪ የአምላክን ድንቅ ስራ ታያለሽ ትናገረያለሽ ለእዚህ እግዚአብሔር ያብቃሽ አንድዬ ::
😭😭😭😭 ጠንካራ ቤተሰብ ናቸው በፀበል ትድናለች አሉ ተሎ ብላቹህ ውሸዷት ዋናው እምነት ነው ድና ደሞ እንድናያት እግዚአብሔር ይርዳን አይዞሽ የኔ ከርታታ 😢😢
Amen Amen Amen
Amen emeberehan temarat,yenatwa ababal betam yasazenal,wanawe emenet nawe tsebel weseduat tedenalech
በዉሀ ነው የምዱነው
@@حياةال-ش1ج🐄🐄🐄🐄🐴🐴🐴🐴🐍🐍
yamene yetetemeke yidenal eminetua yadenatal wuha sayehon menifes kidust yaderebet yegeziabiher fewus yalebet new @@حياةال-ش1ج
ኢየሱሴ የዚህን ቤት ታሪክ ቀይር እንደው እናትዬዋ ሲያሳዝኑ ጌታ ሆይ በእጅህ ዳብሳት የኔ ጌታ
😢የኔ ከርታታ ፈጣሪ ይርዳሽ እምቤቴ ትድረስልሽ ጸበል ተጠመቂ😢
አልሀምዱሊላህ እቢላአለሚን እኔ እምበላው አጥቸ ስት ቀን እርቦኛል ግን እደዚነገር በአምሯቺን አይመጣም አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል እስላም ይሄ ጡሩ አይደለም ሰው እኛን እደዚ ያስባል አኡዙቢላህ ጪራሽ ቤቱን እየኖሩበት በዚ የመጣ ገዘብ እሳትነው ሲጂመር የኛ እመነት ለሁሉም ሶብርን ነው ሚያስተምረን❤❤
አይ መመፃደቅ ክርስትናስ አንድ ባንድ ፅና የምል ሀይማኖት ነው ምንከተለው ዝሙት ሀጥያት እንደሆነ ተፅፎልናል ገባሽ የናንተ ለዛውም አንድውእንድ ለአራት ሴት የምያገባ 😁 ያጎትና ያክስት ልጆች የምትጋቡ አናቅም እናነው ስንት ሙስልሞች ይህን ስራ ይሰራሉ ክርስትያን ብቻ አይደሉም ግን አጥያት ነው ፅድቅ እእይደለም ይህስራ ሰይጣን እያሳሳታቸው እንጂ
@@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂእኔ ሚገርመኝ የናንተ ቶሎ ብሎ ፊጥ ማለት ምንድነው አራት ቢያገቡም በሃላል እንደሆነ ለምን አይገባቹም መቃወም ካለብሽ የዝሙት ድርጊቱን አትቃወሚም ? እኔ ፆመኛ ነኝ አመለካከትሽን አስተካክይ
@@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂኧር እባክሽ ለአራት እኮ ብንጋባ እ ያክስትልጅ የአጎትልጅ ብንጋባ አምላካችን ላቅ ያለው የማያገላጃው የሆነውጌታችን አላህ ሱባሀነውታላ ያዘዘንንነው ፈቅዶልናል ባሀላል አልሀምዱሊላህ ኢስላም አድርጎ ስለፈጠርኚ በርእግጥ የስውልጅ በሙሉ ሲፈጠር ኢስላም ሆኖነው እናተግን እሱን በመካድ ላይ ፍጡርን ጌታ አድርጋችሁ ትጠመቃላችሁ በዛላይ ቦይ ፍሬንድ ፍቅርኛ እያላችሁ በዝሙት ትጨማለቃላችሁ አላህ ሂድያ ይስጣችሁ አላህየ
አልሀምዱልላ ነኢመተል ኢሥላም
አላሃምዱልላህ ያረብ
ውይ እደዛሬው አልቅሽ አላውቅም የኔ ከርታታ አይዞሽ ምንም አትሆኝም ፀበል ግቢ ፈጣሪ አለ
የጌታን እግር ሽቶ የቀባችው ማርያምን ታሪክ ማበብ ነው (ሉቃ 7.36,50) አቺ ላይ ደንጋዬ አልጥልም እኔ ማነኝ!!ምህረት ይላክልሽ እህቴ ሁላችንም በደል ተሸክመናል አይዞሽ ተስፍ አትቁረጪ ወደ ፀበል መኔድ ነው ንሰአ ገብተሽ ስጋውን ደሙን መቀበል ነው ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሁላችን የሚወድ ለሁላችንም የሞተ ደግሞም መሐሪ አምላክ ነው:: ትድናለች አይዞሽ❤❤❤
ገላን ሸጦ የተገኘ ገዘብ በረከት የለውም መጀመሪያ ጤና ይቀድማል ለመኖር ከራሣች በላይ ለሰው የምንኖረው ነገር
ጥሩ አድርገሀል ወንድማችን ከቤተሰቦቿ ጋር መገናኘቷ በጣም ደስ ብሎኛል ጤናሽን ደግሞ እግዚአብሔር ይመልስልሻል ፀልይ በርቺ
ዋውእኔም ከቤተሰቦቼ ጋርአልቅሸለሁ አንተ ጀግና 14 አመትቀላል አይደለም እንኳን አገናኘሃቸው፣ሙሉ ቤተሰብማግኘትዋ እድሜዋን ቀጠልክ ምርቃታቸዉ ይድረሰህ።
የምሪ እንደ ዛሬ አልቅሼ አላውቅም ግን ለምን ህመሟን ተናገረች እኔ ብሆን ወይ ቆይቼ ነው የምነግራቸው ቀድማ እናቷን ብታጣስ በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ይማሪሽ ትዲኚአለሽ እህቴ አይዞሽ
እር በፊፁም ይአኤ አያስኬድም እኔ መዳም ቤት እየስራው ነው ቡዙ ቤተስብ ማስትርዳድርው ማስተምርው አንድም አጋዝዥ የለኝም ግን ይአኤን ስራ አልስራም ዝቅ ብለህ ክስራህ ስራ አይጠፉም ባቃራጭ ለመክበር ነው ሚስሩት
ለመፍረድ ከባድ ነው አሰሪዋ ያሰቃያት ነበር እና ሰይጣን ሲጨመርበት ያልሆነ ውሳኔ ያስወስንሻል
ትክክል ተባርኪ
ክፉ መንፈስ አሰሪዋ ላይ ያለው የዝሙት መንፈስ ነው ዘማዊ ያረጋት 🥹
መፋረድ ቀላልነው ግን ስራተው ስቶች እቶቻችን እራሳቸውን አጥፋተዋል ይህየማየካድ እወነትነው
ትክክል😢😢😢😢
ከቤተሰብ እርቀን ካገር ወጥተን የምንኖር ሁሉ ለቤተሰብ ለቤተሰብ እያልን ራሳችንን ረስተን የምናሳልፈው የኛ ሂወት መጨርሻ እኮ ላሰበው ሰው ......🥺አምላኬ ሆይ አደራክን አንተ ጠብቀን 🙏
ጸበል ተጸበሉ እህታችን ዩቱብ ላይ ግቢና ገጠመኝ አዳምጭ የመምህር ተስፋዬ
❤❤❤❤❤❤
Ebakch telphon kutrwan steng medhanit alew!
እዉነት ነዉ ፈጠኝ
የኔ ጀግና ስወድህ እኮ❤❤
ተፋየ እምትይው ትረትረት እሚያውራውን ለማየት ነው? ኤጭ ይህ የሞተ ትውልድ
ሞትን ተሸክመን ነው የምንዞረው ዋናው ቁም ነገር እግዚአብሔር በሰጠን እድል አንጠቀም ንስሃ መግባት መዘጋጀት ነው የእግዚአብብሔር ቃል ሲናገር የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሃጢያት ሁሉ ያነፃል so እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ አይንሽን ይክፈት ንስሃ ግቢ ከነፍስም ከስጋም በሽታ ትፈቻለሽ ይሄም በእግዚአብሔር ፊት ቀላል ነው
በሰዉ ሃወት መፈረድ ጡሩአይደለም አትፈረድ የሚባል አባባል አለየሰዉ ቤት መሰራት ያልቻለቺበት ነገር ይኖራል ብዙ አማራጮቺ አሉን አልሀምዱሊላሂ ክብራቺን ሳይነካአ እበላለሁ ሲባል መበላትም እዳለ አትርሱ በሸታአ አለ የመዳምን ቤትናአ ሸንትቤት እያጠብኩ አልሀምዱሊላሂ ለናቴ ሰርቻለሁ ቤት መሰራቴን ለመናገር ሳይሆን ብዙ አማራጮቺ አሉን ለማንኛዉም አላህ ይጠብቅሸ አላህ ይጠብቀን በሰላም ላገራቺን ያብቃን ቅመምቺየ አገራቺነን ሰላም ያድርግልን እኳን አደረሳቺሁ ለተከበረዉ ሮመዳን ፆም በሰላም ፆመዉ ከሚጠቀሙት ያድርገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
አሚን ያረብ
ጀግናችን ጋዜጠኛ በጣም ነዉ የምንወድህ ለምን ሁሉም ስራህ አስደማሚ ነዉ እና አላህ ክፉ ነገር ይጠብቅህ እስማርት ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ ተው እራሳቹን ጠብቁ በፈጠራቹ ከመዳም ባል አንድ ነገር አትሳቁ አትቀልዱ ሲርየሲ ሁኑ መጀመርያ እራሳቹን አስከብሩ ተጠቀቁ
ትክክል
ብትክክል ።
በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም እሱ ያውቃልና እሱ ይፈውስሻል። ቤተሰብም ተስፋ ስጧትእንጂ አታልቅሱ አምባን የሚያብስ አምላክ አለ ታመኚ አይዞሽ ።
ትክል
ትክክል ግን አንዳንድ በጣም አስገድደው የሚደፍሩ አሉ
ጸበል ተጠመቂ እህታችን እግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም እመኚ ብቻ የመምህ ተስፋየ ትምርቶች ስሚ የመናፍት ሴራ ነዉ አይዞሽ ንስሃ ገብተሽ ቅዱስ ቁርባን ተቀበይ ክርስተያ ተስፈሰ አይቆርጥም በ እግዚአብሔር እንጂ በስዉ አትወከይ እግዚአብሔርን ያመነ ምንም ይሆንም ተስፋም አይቀረጥም እንደመትድኚ እርግጠና መሆን አለብሽ ለጠላት እድል አተስጪዉ
ወደ ፀበል ውሰዷት በሮሜ ቅዱስ ጊዮርጊስ እግዚአብሔር መሀሪ ነን መንፈስ ነን አደራ ወደ ፀበል ትሂድ
amen
የሰደት መጨርሻው ይሔነው በቃ 😢😢😢😢😢 እህት አይዞሺ ጸበል ግቢ እመኘመ ትድኛለሺ ቆመሺ ትመሰክሪያለሺ እመብርሀን ካችጋር ትሁን 🙏🙏🙏 እደዚህ አይነት ስሪ እዚህ ዱባይም አለደ ገን
የባለፈው እናት የታመሙት በወድሞቿ ምክንያት ቀጣይ የለውም ????ምን ደረሱ አሳውቀን በጣም አዝኔ ነበር ግን😥
እውነት ነው ቀታይ የለውም?????????
እእ ክፍል 2ቢሰራልን
@@Susu-p8v5w ብዙ ቪድወወቹ መጨረሻቸው አይታወቅም ለምንደሁ ባላውቅም
ENDY..ESK.PART3.AYNEKO..FLGHU.EY
PAT.3.AYTNALU.FLGU.
የኔ ከርታታ እሕት የኔ ቆጆ አይዞሽ እኳንም በሰላም ወዳገርሽ ገባሽ ❤❤❤ አቺ ጀግና ነሽ 😭😭😭😭😭😭😭
እፍፍፍፍፍፍ ስደተ ላይ ከመቶ ስንት ነው አልፎለት የሚመለስ እህቴ ፀበል ግቢ እመቤቴ ታሪክ ትቀይራለች አይዞሽ የኔ ማር የኔ ከርታታ
ለቤተሰብ ፀፀት ነው. ባትናገር ፈጣሪዋን. ይቅርታ ብጠይቅ. ይሻል ነበር. እንደመልካም ስራ. መናገር አግባብ አይደለም.
እኔም እንደዛ ነበር ያልኩት ህመሟን ይዛ የገባችባትን ቀን ከናቷ ጋር ዉስጧ ባይደሰትም ቻል አድርጋ ለእናቷ ብላ ከዛ ንሰሃ ገብታ ፀበል ብትገባ ከፈጣሪዋጋር ብትገናኝ ትድን ነበር በእዉነት አሁንም አረፈደም ግን ለቤተሰብ ፀፀት አደረገችባቸዉ ምነዉ በችግራቸዉ ቢኖሩ ይሻል ነበር አይ እናትየዋ አሳዘኑኝ በእዉነት😭😭😭😥😭😥😥😭😭😥😥😭
አላህ ወኪል ነው ከትጨናነቂ አዋቂው አላህ ብቻ ነው አብሽሪ 💐🌷🌹🙏🙏🙏
ትክክል ሰርተዉ መለወጥ ሲሳናቸዉ ወዴ ዝሙት ሀስቢየላሁ ወኒዓመል ወኪል
ትንሽ ቆይታ ብትነግራቸው ጥሩ ነበር ሐኪም ያለው አይሆንም የናትሽ ምርቃት ያድንሻል ጌታ ከሁሉ መከራ ያውጣሽ አይዞሽ
እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ ሸንኮራ ዮውሃንስ ፀበል ተጠመቂ ትድኛለሽ እግዚአብሔር ይምርሻል
አገርሽ ከደረሽ ንስሀ ፀበል አለልሽ እድሜ ስለሰጠሽ ፈጣሪሽን አመስግኚ የኔውድ
እደሠው እረፍት አላቅ በሰው ቤት ይሄው 8 አመቴ ስደት የወጣሁ ለእናቴ ስል ነበር ግን እደሰው ቤት ሰርቼ አሳርፋታለሁ ስል አቃጠሉብኝ 😢 አሁን የእለት ኑሮን ከማሸነፍ ውጭ ምንም ላደርግላት ባለመቻሌ በየቀኑ እየደከመኝ ነው በስደት ያላችሁ እህቶቼ እግዚያብሄር ብርታትና ጥንካሬውን ያድላችሁ
አይዞሺ ወዴ ሁሉችንም ነን ካገር ወደ አገር እየዞርኩ 15 ት አመቴ በሥደት ብቻ ገና 8 ኛ አመቴ ለራሤ የምለዉ ነገር ማርግ ከጀመርኩ ግን የኔ ጓደኞች ወልደዉ የዳሩም አሉ ጥር ላይ ብቃኝ ብየ ካገር ብገባ የማየዉ ነገር ሁሉ ተሥፍ አሥቆርጠኝ ትዳሬንም ፈትቸ ሥለነበር በቃ ከኑሮዉም ከሠዉም ጋር መግባባት አቅቶኝ ተመልሸ ተሠደዲኩ ሠዉ ሁላ ገዘብ አይጠገብ ይለኛል እኔ ግን ባልጀሮቸ ወልደዉ አሣዲገዉ ሠይ በቃ ተበሳጨዉ ከኔ ኋላ ነበር ያገብት 😢😢😢😢
አብሽሪ እህቴ አላህ የተሻለውን ይስጥሽ😢😢😢
@@zhararashad3159 አሜን ዉዴ 😭🤲
አብሽሪ እማ
@@FantawDeribe-yp8ulአብሽሪ የኔ ውድ
በርታ አንተ ጀግና ነህ እግዚያብሔር በማንኛውም ሰአት ከጎንህ ይቁምልህ
😢😢😢😢😢 እናት እናት አሏት ስሟን አሳንሰው ሰማይና ምድር የምታህለውን ሰው እናት
ጀግና ወንድማችን ፈጣር ከክፉ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ አላህ ይርዳህ ስለምትረዳን
የኔ ዉድ ሌላኳ ባይረዳሽ የተሰደድን በሙሉ እንረዳሻለንተስፋ እንዳትቆርጭ
ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽ የታደሰ ይሁን አዲስ ህይወት ይስጥሽ ለቤተሰብ ብለሽ እንደሻማ ቀልጠሽ ታሳዝኛለሽ ተስፋ በፍፁም አትቁረጪ የሚያኖር ፈጣሪ ነውና በቃሽ ፀበል ግቢና ራስሽን አዳምጪ አሁን ደግሞ ለራስሽ ኑሪ አይዞሽ ትፈወሻለሽ።
ወንድማችን የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ እነዚያ ሁለት ልጆች በአጎታቸው ሽር ሞቱ ብሎ የተገኙት ምን ላይ ደረሱ?
ወየዉ እረ ስጋየን ቸረችሬ ቤተሰቤን ከማስተዳድረ ለምኘ ለምን አልኖረም ፈጣሪ ከዚ የዝሙት መንፈስ ይገላግልሽ እህቴ
ጀግና ነህ ወንድሜ አብሽር አላህ ይጠብቅህ ያረብ አላህየሁሉንም ሙራዱን ሙላለት ይረብ❤❤
በጣም ያሳዝናል ታሪኩ አይዞሽ እግዛብሄር ይማርሽ በንስሀ ውደቂ የስማይ አባታችን ታሪክሽን ይቀይርልሽ 😢😢😢😢
እውነት ነው ፈጣሪ አምላክ ሁሉን ታሪክ መቀየር ይችላል ሁሌም አምላክ በዕድሜ ላይ ዕድሜ የሚጨምርልን በምክንያት ነው ለሰው የማይታየው ለአምላክ የሚያየው ብዙ ነገር አለ አይዞሽ እህቴ ዋናው በሰው የማይቻለው በአምላክ ዘንድ ሁሉ ይቻላል ተስፉ አትቁረጪ ንስኀ ግቢና ፀበልሽን ተጠመቂ አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ ይህ ሁሉ በፈጣሪ ቸርነት ታሪክ ይቀየራል ይህችን ቀን ላይ ቀን የሚጨምርልን አምላክ ለምክንያት ነው አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
በርታ ወንድሜ በነገርክ ላይ ሁሉ እግዚያብሔርን አሰቀድም በርታ በርታ አምላክህ ይጠብቅክ።
ዝሙትን አታበረታቱ ሰርታ ቤተሰብ አረዳምደ በዝሙት የመጣ ገዘብ አላህ ይስቱር አላህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነት ስራ
ሳህ ትክክል
እኮ
አንቺ ሴት ነሽ በሴት አትፍረጂ በሰው ቁስል እጨት ሰደደ ነው
ሙስሊምንአነይወክልም
አትፍርድ የፈረድበሃል
😭😭😭የኔ እህት አይዞሽ አላህ ያለው ነው የሚሆነው አይ ስደት 😭😭😭ሀገራችን በሰላም አስገባን
ወድ ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣህ በርታልኝ የኛ ጀግና❤❤❤እፍፍፍፍፍፍ በመጨርሽ ላይ 😭😭😭😭አይዛሽ እህታችን እግዚአብሔር ሁሉ ይችለዋ😢😢
bexebel ydinal ehita ayzoshe yamal
ምንም ጠፈት የለበሸም የኔ ከረታታ በሰዉ ዘንድ የለቀ በእግዚአብሔር ዘንድ ህወሃት ይዘራል አይዞሽ በፍጥነት ፀበል ግቢ
እመቤቴ ትዳብስሽ በሰው የማይቻል በፈጣሪ ሁሉም ይቻላል የድንግል ልጅ ምህረቱን ይላክልሽ😢😢😢
ክ
አሜን ይስማት
አሜን የኔ ውድ
ኧረ አሰር ኮተት አትጥሩ እመቤቴ የድግል ማርያም ልጅ ምን ችሎታ አለዉ ዉይ እናንተስ ክርስትያኖች አእምሮአቹ ተደፍኖዋል አላህ ልቦና ይስጣቹ
እኔም 16 አመቴ በስዴት 😢እናቴ እዳትቸገርብኝ እያልኩ ስዴት እየመረረኝ ይሄው እኖራለሁ 😢ግን እኮ በጣም ደክሞኛል ሰልችቶኛል 😢
አይዞሽ የኔ እሕት ፈጣሪ ይርዳሽ
@@merinati2161 አሚን እህት አለሜ
@@M-xu6ce አይዞሽ እኔም እንዳንቺ ስደተኛ ነኝ ፈጣሪ ያቅልናል እማዬ
@@merinati2161 አሚን ውዴዋ
እፊፊፊ አይ እናት ቶሎ ህክምና ዉሰዶትና ተመሪምራ መዳኒት ትጀምሪ የኔ ከሪታታ ምን አጋጥሞሺ ይሆን 😢😢😢😢😢😢
ወንድማችን እኳን በሰላም ለሀገርህ አበቃህ እኔ ደሞ ኤርፖርት ላይ ፈርቼልህ ነበር መልካም ሰው ነህ
እዳው አይይይ እድላችን በሰው አገር ከርተት ብለን ለሰው ሂወት ቀይረን እድሜኮ የለነም😢😢😢😢😢😢
እህቴ በፆም በፀሎት በጌታ እግር ሥር ወድቀሽ ለንሰሀ በቂ አምለኬ ይርዳሽ ችግር ብዙ ያደርጋል እግዚያብሄር ይቅር ይልሻል ይረዳሻል ተባረኬ
የሰዉ ልጅ የመጨረሻ ደረጃ ሲደርስ ነው እንደዚህ አይነት life ዉስጥ ሚገባዉ አይዞሽ እህቴ እኛ ማለት ልክ እንደ ሻማዋ ነን 🥺🙏መዳን በእግዚአብሔር እንጂ በሌላ የለም ወደ ፀበል ግቢ ንስሀ ገብተሽ አይዞሽ እህቴ ❤️🙏ፈጣሪ የማርሽ 🙏
😢😢😢ውይ እውነት ለመናገር ያደርገችው ጥሩ አይደለም ምክንያቱም ሌላ ብዙ ስራ መስራት ትችላለች ለቤተሰብም አይጠቅምም የሀጢያት ገንዘብ ነው ሁላችንም ቤተሰብ እንርዳለን 1000 ሪያል እየተከፈለን ነው ለራሳችንም ለቤተሰብም እምንርዳው ለኔ አሳማኝ አይደለም ባጭር እና ባቋራጭ ለመለወጥ ሀጢያት ከመስራት 9 አመት ልክ እንደኔ በንፅህ የተከፈለሽን ብትርጅ መልካም ነው ይሄው በሳውድ እኔ ልክ 9 አመቴ ትዳር ሳልይዝ እየናፈቀኝ አለሁ እና እህቶች እራሳችሁን ጠብቁ በሀጢያት የመጣ ጋንዘብ ቤተሰብንም ይበክላል እና ወንድሜ እራስህን ጠብቅ የኔ ጀግና አንተ ነህ
እርሴማ ፀበል ግብ ትድኛለሽ እህቴ
መቼም መከራተት ብዙ ነገርን ያሰራል። እግዚአብሔር ይማርሽ። ያንተ ፕሮግራም ደግሞ update የለውም ሁሌ የምታቀርበው ልብ አንጠልጣኝ ነው።
አልገባኝም መንፈስ እያስጨነቃት ነው 😢 አባታችን መምህር ግርማ እስጢፋኖስ ውሰዷት እመብርሀን ትማርሽ
እስከመጨረሻው ብታይው ይገባሻል
እረ ምንም አልሆነችም ልፋት በሰው ሀገር መንከራተቷ ነው የሚያስለቅሰው ።😢😢😢
በቅንነት ሰለመለሳቹልኝ ክብረት ይስጥልኝ🙏 እሺ ደግሜ አየዋለው ሲያለቅሱ መጨረስ አቃተኝ 😪
አደራ በርምል ቅዱስ ጊወርግስ ትህድ ትድናለች ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤልም ትህዲ አድእራ ንገርልኝ ድና ተመልሳ ለምስክር ትቀርባለች ማርያምን ትድናለች እግዚአብሔር ልቦን ያቃል😢
😢😢በጣም ታሳዝናለች በሰው አገር ፀበል ትድናለይ እግዚአብሔር እማይሳነው የለም
አዎ ያለ ምንም ጥርጥር❤
የኛ ጀግና ምርጥ ወንድም ባለህበት አላህ ይጠብቅህ የአረብ ሀገር ሚስኪኖችን አላህ ውጤታማ አድርጐ በቃ ይበለን ብዙዙዙዙ ነገር አለብን❤❤❤
😢😢😢😢😢❤❤❤😭 💔😭💔😭😭💔😭💔😭😭💔😭💔😭😭💔😭💔😭😭💔😭💔
ማሻአላህ አላህ ላንችም የተሻለዉን ነገር ይስጥሽ እንዲ ነዉ አስተዋይ ሴት ማንም ወንድ ሳያታልልሽ የአረብ ሀገር ሴቶች ለቤተሰብ ብዙወች ዋጋ ይከፍላሉ አላህ ይጠብቃችሁ❤
አይዞሽ ፀበል ሂጂ ትድኛለሽ በሽታ ሁላ ከአጋንንት ነው አይዞሽ እህት አለም
እናት ልቧ ይነግራታል ለቅሷቸዉን ሊያቋርጡ አልቻሉም
አላህ ይድረስልን የሀላል ገዘብ ባዱኒይም ባሄራም የማያስጠይቅ ይስጠን ያረብ ❤❤❤❤
አሚን አሚን ያረብ
,አሚን
Amiiiiiiiiiiiiiin yaa rabii
የኔ ጀግና ነሽ በእውነት ልንገርሽ ሥውሮ ማርያም ይዤሽ ልሂድ ትትያለሽ ድነሽ ትመለሻለሽ ዋናው ልብሽ ይመን
እህታለም ከርታታዋ እመዓምላክ ጤናሽን ትጠብቅልሽ ❤❤❤❤❤❤
ብዙ ፈተና አሳልፊለው እንዲህ አይነት የዝሙት መንፈስ ነው ከእግዚአብሔር በታች እራስ መጠበቅ ግድ ነው እኔ በእራሴ ስራ በማጣት ብቸገርም ባያልፍልኝም ተመስገን ጤናም አንድ ነገር ነው
የአረብ ሀገር ሴቶች እንደሻማ እየቀለጥን ቤተሰብ እናኖራአለን😢
😢😢😢😢😢
በትክክክል
😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢
እንደው ወንዲሜ ብዙ የሚያስለቅሰኝ አይቼ አልቅሼ አለሁ እውነት ይሄግን የመጀመሪያየነው አልኩኝ ፈጣሪ በዙፋኑ ይምጣልሽ የኔእህት እኛ ሰዎች ስንባል የታዘዘልንን ነው የምንፈተንበት አይዞሽ በምክንያት ትገቢያለሽ በምክንያት ያወጣሽ አምላክ ቶሎ ያዲንሽ😢😢😢😢😢 የምሪ ልቤ ተሰብሯል ወንዲሜ አንተ በሪታ ምንም አይወጣለህ ቀጥልበት 👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰
የኔ ውድ አንቺ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ በቀሪ ዕድሜሽ ከቤተሰቦቼ ጋር የአኖርሽ እግዚአብሔር ጤናሽን ይመለሰው ሁሌ ደስተኛ ሆኜ ❤❤❤❤
እዉነት ነዉ ❤❤❤❤
ምንም ማለት አልቻልኩም ካባድ ነው እኔስ የዉስጤን እንደዝህ ማውራት አልችልም በማስታወሻ ደብተር ብቻ ነው ህመሜን ምገልፀው 😢😢😢😢😢😢
ጥሩ ከሆኑላት ጥሩ ነው እግዛቤር ምህረቱን ያውርድላት ያሳዝናል
የኔ ጅግና😢😢እግዚኣብሔር የሞት ደብዳቤ ይቅደድልሽ ኤሄቴ እግዚኣብሔር መፅናናት ይስጥሽ
😢😢😢😢😢😢😢የእውነት በጣም ታሳዝኞለሸ እግዚአብሔር ምህርቱን ይሰጥሸ ተሰፉ አትቁርጪ እግዚአብሔር አምላክ ምእርቱን ድነቱን ይሰጥሻል ለቤተሰቡ ዋጋ ከፍለሻል እግዚአብሔር አምላክ ይምርሻል ወደቤቱ ይጂ ፅበል ተጠመቄ ንሳዓ ጌቤ ውላችንንም አፅያተኞነን
ተስፋ አትቁረጭ በክርስቶስ እማይቻል የለም አይዞሽ እህት ንስሀ ገብተሽ በፀበል በጾም በጾሎት ትፈወሻለሽ በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ህጅ ትድኒ አለሽ 😢😢
አይ ይቺ ህይወት ከባድ ናት አይዞሽ እህቴ😢😢😢
የኔ ውዴ ህታቴ ጥንካሬሽን አደንቃለሁ ግን አሁን ለቤተሰብ ሆነሻል አሁን በእግዚያአብሔር ፊት ንስሐ ግቢ ግን በጣም ጎበዝ ነሽ ለእናት ለአባት ብዙ ዋጋ ይከፈላል ያንቺ ግን ይለያል እግዚአብሔር ሰላምሽን ኢድሜ ይረዝምሽ እግዚአብሔር በልጁ በኢየሱስ ደም በደለሽን እሱ የጠየፈ ነገር ሁሉ ይጠባሻ ክርስቶስ ደም ተሸፈኑ ምናልባት ይህንን ኮሜንት ስታነቡ ምናልባት ዝሙት መሠራትና ቤት መስራት ልትለው ትችላላችሁ ግን አንድ ነገር እወቁ እሷ እራሷን ሰዉታ ለቤተሰቧ ዋጋ የከፈላችሁ ኃጢአተኛም ልትሉም ትችላላችሁ በዚህ ምድር ላይ ማንም ኃጢአትን ያልሰራ የለም ሁሉ ሀጥያትን ሰርቷልና የእግዚአብሔርን ክብር ጐሎ አለ ይላል በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ወንድሜ እግዚአብሔር እንኳን በሰላማዊ መንገድ እንድትመላለሰው ረዳት ድንቅ ልጅ ነውና እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ለሰው እንደምትይጨነቀ እግዚአብሔር ይጸነቅልህ በጠየከበት ነገር መልካም ነገር ሁሉ ይስጠክ አያጎልብህ ያላቸው ወይም በተለየ አለም ውስጥ ላይ የምትገኙት ውዴቶች እና ወንድሞቼ እንዲሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ይሸፍናችሁ ሙስሊም መሆናችሁ ሃይማኖተኞችም ሆናችሁ አንድና አንድ ነገር አንድ ልጆች ነን እሱም ያዳምና የሄዋን ልጆች ነን አንደሃይማኖት አንድ ጭንቀት አንድ ጌታ ያለን ሰዎች ነን እየሱስ ዛሬም ለዘላለም ያድናል ይጠብቃችሁ ይርዳችሁ አቅምና ጉልበት ይሁንላችሁ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ሞገስ ይስጣቸው የምትኖሩባቸው ምድር ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም በበረከት ተመለሱ በባዶ እንዳትመለሱ በህይማም አትመለሱ በበሽታ አትመለሱም በስኬት በሰላም በጤና ኑሮአቸውን አሳምራቸውም አስተካከላቸው ለአገር ያበቃችሁ ኢትዮጵያና ኤርትራ ለዘላለም ትኖር ክፉ ነገር አይንካት ዝረኝነት ጎሰኝነት እኔነት kamhal ይጥፋ እወዳችኋለሁ ባላችሁበት የእግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
እኔ ጀግና ነሽ አልልም አታበራቱ አዳሜ እንዳገባ ወደዚህ ነገር ከጠለብ እየጠፉ ወደዚህ ስራ ነዉ እየገቡ ያሉት
😂😂😂😂እኔ ራሱ 11 አመቴ ምንም ነገር የለኝም
እኔ ጠፍቸ ነዉ ምሰራዉ ግን ወንድጋ እንኳን መተኛት ተስሜም አላዉቅ
ለመፍረድ ማን ብሎችሁ
እረ ባከሸ እኔ ከጠልበ ከጠፋሁ 5አመቴ እግዚአብሔር ይመሰገን እስካሁን ምንም ነገር አልደረሰበኝም ከብር ለመዲሀኒአለም🙏❤🙏
@@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀእውነት እኔም ኮሮና ሳኡድ ገባ ሲባል የወጣሁ ብጠፍም ምሰራው እደኩትራት ነው ምስጋና ይግባት እመቤቴ ወደፊትም ጠባቂየ ነች እናቴ
የኔውድ የምነግርሽን አድምጭኝ አሁን ማድረግ የሚገባሽ ነገር በእግዚያብሔር ዘንድ የማይድን በሽታ የለም እነዚህ ለሰው ሕይወት ደንታ የሌላቸው ነጮች የሚሉሽን ሰምተሽ ከሆነ ተሳስተሻል በፈጣሪ ትድኛለሽ አንች በቅድሚያ እስካሁን ለሰራሽው ሥራ በቶሎ ንስሐ ጊቢ ከልብሽ አልቅሰሽ ወደ ፈጣሪሽ ቅረቢ ጊዜ ሳትሰጪ ከዛ በፀበል በእምነት ትድኛለሽ ሁሉን ለፈጣሪሽ ንገሪ እንዳትፈሪ ጠንካራ ሁኝ ትድሻለሽ ልሞት ነው የምትይውን ከአምሮሽ አውጭው በፈጣሪሽ ታመኝ ይህንን የተባረከ ልጅ በምክንያት ነው ፈጣሪ የላከልሽ በዚህ ተፅናኝ እድናለሁ በይ በአፍሽ መልካም ዝሪበት ትድኛለሽ
የሴት ህይወት ካብድ ነው 😢 ፈረጅ አረጅ ነው ይበላል አይዟሺ የኔ እሄት ፈጠረ ደግ ነው
እህትችን አይዟሽ ፀበል ተፀበይ እግዚአብሔር ወደቤቱ ሊመልስሽ ነው ታሪክ ይቀየራል ታገቢያለሽ ትወልጃለሽ አይዞሽ እናት
አይዟችሁ እግዚአብሄር አይዞሽ ትድኛለሽ ተስፋእዳትቆርጭ ትድኛለሽ ፀበል ውሰዷት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔማር።ምንእደምልሽአላቃም።ተስፍአትቆሮጭ።አላህያለውሆነማሬ።ከአላህተስፍአይቆርጥም።አይዞሽ።እኛእኮ።ለራሳችንኖርን።አናዋቅም።አይስደት።ወድሜ።አተምአላህይጠብቅህ።አዎማሬ።ይባቅሽ።አላህአፊያሽን።ይመልስልሽ።ውዴ😢😢😢😢።
ወድማችን እንኳ በሰላም መጣህ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ክፉ አይካህ ❤❤❤
10 አመቴ አንድ ቀን ከችግር ወጥቸ አላውቅም ቤተስቦቸንም እረድቸ አላውቅም ለምን ጥሩ ሥራ አላጋጠመኝምና ግን 100አመት ቢችግረኝ ይሄን ስራ አስቤው አላውቅም አላስበውምም ፈጣሪ ይቅር ይመልሽ ጎበዝነሽ አትበል ወድሜ❤
😢እንዳታስቢው😢
እህቴ በሙሉ ልብሽ ጌታኢየሱስን እመኝ እርሱ ይቅር ባይ: ፈዋሽና የሞተን እንኳ የሚያስነሳ አምላክ ነው::
እህቴ ነፍስ የሚቀጥል ጌታ እያለ ተስፋ የሚያስቆርጥ ዳቢሎስን ድል ንሺ ንስሀ ግቢ ፤ፀበል ተጠመቂ ቅዱስ ቁርባን ውሰጂ ወደ እግዚያብሄር ተመልሽ የምህረት አምላክ አለ
ለቤተስብ ዋጋ መክፈል ማለት እድህ ነው በዚና ዚና በመስራት ነው ዋጋ መክፈል መጨረሻዋን ዋጋ አስከፈላት ምንድነው ጥቅሙ አላህየ መጨረሻየን ያማረ አድርግልኝ እባክህ አምላኬ
አትጠራጠሪ አገርሽ እንደገባሽ ተዘየጋጆና ፃፊልኝ ለኔ ችግር የለውም
ወይ የውነት እደው ምን እደምል አላቅም አይ ስደት
እኔስ አልቅሸ ሞትኩ የኔ እናት አሳዘንሽኝ እናትሽም አንጀቴን በሉት እመብርሃን ትድረስልሽ ከልጇ ታማልድሽ
በውነት በጣም ነው የማከብርህ ለተሰቃዮት ደራሽ ትግስተኛ ጋዘጠኛ አምላክ ይርዳህ
የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ እደኔ የምትወዱት በላይክ ግጩት
በርሚል ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሞት ደብዳቤሽን ይቅደድልሸ እህቴ አይዞሽ 🙏🙏🙏
❤❤❤❤በትክክክል
የሰው ቤት የመረራችሁ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ🌹🙏
ያሙቤ ምስት ደነነሽ እጁን ተሻዉ ዋይ ???
Aaaaaameeeennn aaaaaameeeennn aaaaaameeeennn
አሚይን ያረብ
አሚን
አሜን አሜን አሜን
እህቴ በምንም አይነት ተስፉ አትቆረጪ ለአንቺ ለእኔ በመስቀላይ ህይወቱን የስዋወ ጌታ እየሱሰን በልቡሽ አንግሺው እርሱ የእኛን ሀጢያት በመስቀል ላይ ከፍሎልናል እውነት ነው የአንቺን ሸክም እኛ አልተጋራንሽም ግን የናዘሪቱ እየሱሰ ሁሉኑ እዳሽን ከፍሎልሻል ጌታ ተቀበይና ንሰሀ ጊቢ እንጂ ተስፉ በጌታ አይቆረጥም እድሜን የሚስጥ ጌታ ቡቻ ነው ሀኪሞች ያሉትን ሙሉ በሙሉ አትቀበይ ጌታ ምን ይለኝል በለሽ ፅልዩ እባክሽን ወንደሜ አንተን የኢትዮጵያን ጀግና አንተን የወለደች እናት ትባረክ ለእህቶች ዋጋ የከፈልክ ጀግናነህ በርታ ::
ንሰሀ ግቢ ጸበል ተጠመቂ እግዚአብሔር የሞት ደብዳቤሽን ይቀድልሻል
Betkkl
😢😢😢😢😢😢🎉
እውነት ነው
እውነት ነው እግዚአብሄር ምሀሪ ነው🙏🙏🙏
እውነት
ጀግናው፡ጋዜጠኛ፡ተባረክ።ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥህ።በርታ።
የኔ እናት አጀቴን ነው የበላሽኝ የቤተሰብን ነገር የተሰደድን ነን የምናውቀው ግን ጀግና ነሽ አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ እድሜ የሚሰጠው ፈጣሪ ነው አይዞሽ ❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ውዴ
የኔ አስተያየት አንተም ሆንክ ተከታዮችህ ዝሙትን አታበረታቱ አንተ ጀግና ነሺ ትላታለህ ኮመንት ሳነብ ወዳ አይደለም ይላሉ እኔ አረብ ሀገር ሰው ቤት ሰርቸ እሷ ያደረገችላቸውን ሁሉ እኔ አድርጌያለሁ ለቤተሰቦቸ ለራሴም ቤት ሰርቻለሁ ሺርሙጥና ግዴታ አይደለም አታበረታቱ የምን ጀግና ነሺ ነው አይባልም
በትክክል እኔ ከዛ በላይ አድርጋለው
ትክክል ❤እኔም ባይ ነኝ ሁሉም መቅረት ይችላል ዝሙት ሠርቶ ግን በአቁዋራጭ መክበር ተገቢ አይደለም 😢😢😢😢
Woyine 😂😂😂
ደሙርኝ በእግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቀን
በጣም እኔም ሽንት ቤት አጥቤ ለዛውም ተዘቃይቸ ነገ ሌላቀን ነው እያልኩ ስለዚኸ ኩንትራት ሲሰለቸኝ በሰባት አመቴ ጠፍቸ ወጣሁ እየሠራሁ ለቤተሰቤም ለራሴም ሰርቻለሁ የኔ ገና አልጨረስኩ በወራቶች ይጠናቀቃል ቤቴ ግን ፈጣሪ ይመሥን 12አመቴ አላገባሁም ከድም ሁለቴ ሞከርኩ ፍቅር አልተሳካም አሁን ስራየ ሰራለሁ ከቤተሰቤጋ ፈጣሪ ያገናኚን ከባድ ነው በሷ መፍረድም አልችል ፈጣሪ የውስጧን አዋቂ አምላክ ካልተፈቀደ ግንኙነት ይሰውረን አምላክ ሂወታችንን ይባርክልን ለሥደተኞች
የአረብ ሀገር ሴት ሻማ ናት ራሷ እየቀለጠች ለቤተሰብ ትኖራለች ብቻ መድሀኒአለም የልፋታችንን ዋጋ እሱ በቸርነቱ ይክፈለን☝️😢
እዉነት ነው አምላኬ ቅዱስ ዳዊት ይርዳን ለሁላችን😢
አሜንአሜንአሜን😢😢😢😢😢😢😢
Ameen Ameen Ameen 🙏
😢😭😭😭
እውነትነው ስዴታችን ማንሆኖ ቤተሰብ ነው 😢😢😢😢😢 ፈጣሪ ይዲረስላት
ስንቶች የሰው ቤት ሰርተን ቤተሰቦቻችንን እ ረድተናል ❤❤❤ ዝሙትን አታበረታቱ
Exactly 👌
ትክክል😢
ትክክል በሰውቤት ብዙ ሰርተናል አላህ በርካ ያርግልን ዝሙት ከባድነው ያለጢፍ
እውነት ነው እኛ ባይኖረንም በቤተሰብ አግዘናል በላባችን አልሀምዱሊላ
ምስኪን ኃላፊነት ከባድ አረ አንተ ጎበዝ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ
ደምሪኝ ውዴ
እባክሽ እህቴ እስከ መጨረሻው መልእክቴን አንቢብ ቢው ይህንን ስልሽ ዝም ብዬ አይደለም አንድ እህቴ stage four breast cancer, የተፈወሰች እህት ስላለችና ስለማውቅ ነው ለእግዚአብሔር ሁሉም ይቻለዋል እንኳን እንችን የሞተንም ያስነሳል በአንድ ልጁ ብቻ እመኝ እንጂ ይህ ለእግዚአብሔር ቀላል ነው ለ7 አመት ድም ሲፈሳት የነበረችውንም ፈውሷታል ለእሱ ሁሉ ይቻለዋልና በንፁህ ልብሽ በንስሀ ብፊቱ ውድቂ እግዚአብሔር የፊትን እንጂ የሃላን የሚያይ አምላክ እይደለም ምደሱ ቢሆንኖሮ ማንም ብምድር ላይባልኖረ ነበር እህቴ የከበደሽን ሁሉ በአምላክሽ እግር ስር አስቀምጪና ልብሽን አሳርፊው ጌታ እየሱስ መሀሪ ነው እሱን ብቻ ወድልብሽ አስገቢ እሱ የሚሰራውን ያውቃልና እሞታለሁ የሚለውን ቃል ሳይሆን በህይወት እኖራለሁ የሚል ቃል በእንደበትሽ ይሙላ :: ሀይል የእግዚአብሔር ነውና ከአሁን በህላ ቀሪውን ጊዜሽን ለእግዚአብሔር እና ለአንቺ ኑሪ የአምላክን ድንቅ ስራ ታያለሽ ትናገረያለሽ ለእዚህ እግዚአብሔር ያብቃሽ አንድዬ ::
😭😭😭😭 ጠንካራ ቤተሰብ ናቸው በፀበል ትድናለች አሉ ተሎ ብላቹህ ውሸዷት ዋናው እምነት ነው ድና ደሞ እንድናያት እግዚአብሔር ይርዳን አይዞሽ የኔ ከርታታ 😢😢
Amen Amen Amen
Amen emeberehan temarat,yenatwa ababal betam yasazenal,wanawe emenet nawe tsebel weseduat tedenalech
በዉሀ ነው የምዱነው
@@حياةال-ش1ج🐄🐄🐄🐄🐴🐴🐴🐴🐍🐍
yamene yetetemeke yidenal eminetua yadenatal wuha sayehon menifes kidust yaderebet yegeziabiher fewus yalebet new @@حياةال-ش1ج
ኢየሱሴ የዚህን ቤት ታሪክ ቀይር እንደው እናትዬዋ ሲያሳዝኑ ጌታ ሆይ በእጅህ ዳብሳት የኔ ጌታ
😢የኔ ከርታታ ፈጣሪ ይርዳሽ እምቤቴ ትድረስልሽ ጸበል ተጠመቂ😢
አልሀምዱሊላህ እቢላአለሚን እኔ እምበላው አጥቸ ስት ቀን እርቦኛል ግን እደዚነገር በአምሯቺን አይመጣም አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል እስላም ይሄ ጡሩ አይደለም ሰው እኛን እደዚ ያስባል አኡዙቢላህ ጪራሽ ቤቱን እየኖሩበት በዚ የመጣ ገዘብ እሳትነው ሲጂመር የኛ እመነት ለሁሉም ሶብርን ነው ሚያስተምረን❤❤
አይ መመፃደቅ ክርስትናስ አንድ ባንድ ፅና የምል ሀይማኖት ነው ምንከተለው ዝሙት ሀጥያት እንደሆነ ተፅፎልናል ገባሽ የናንተ ለዛውም አንድውእንድ ለአራት ሴት የምያገባ 😁 ያጎትና ያክስት ልጆች የምትጋቡ አናቅም እናነው ስንት ሙስልሞች ይህን ስራ ይሰራሉ ክርስትያን ብቻ አይደሉም ግን አጥያት ነው ፅድቅ እእይደለም ይህስራ ሰይጣን እያሳሳታቸው እንጂ
@@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂእኔ ሚገርመኝ የናንተ ቶሎ ብሎ ፊጥ ማለት ምንድነው አራት ቢያገቡም በሃላል እንደሆነ ለምን አይገባቹም መቃወም ካለብሽ የዝሙት ድርጊቱን አትቃወሚም ? እኔ ፆመኛ ነኝ አመለካከትሽን አስተካክይ
@@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂኧር እባክሽ ለአራት እኮ ብንጋባ እ ያክስትልጅ የአጎትልጅ ብንጋባ አምላካችን ላቅ ያለው የማያገላጃው የሆነውጌታችን አላህ ሱባሀነውታላ ያዘዘንንነው ፈቅዶልናል ባሀላል አልሀምዱሊላህ ኢስላም አድርጎ ስለፈጠርኚ በርእግጥ የስውልጅ በሙሉ ሲፈጠር ኢስላም ሆኖነው እናተግን እሱን በመካድ ላይ ፍጡርን ጌታ አድርጋችሁ ትጠመቃላችሁ በዛላይ ቦይ ፍሬንድ ፍቅርኛ እያላችሁ በዝሙት ትጨማለቃላችሁ አላህ ሂድያ ይስጣችሁ አላህየ
አልሀምዱልላ ነኢመተል ኢሥላም
አላሃምዱልላህ ያረብ
ውይ እደዛሬው አልቅሽ አላውቅም የኔ ከርታታ አይዞሽ ምንም አትሆኝም ፀበል ግቢ ፈጣሪ አለ
የጌታን እግር ሽቶ የቀባችው ማርያምን ታሪክ ማበብ ነው (ሉቃ 7.36,50)
አቺ ላይ ደንጋዬ አልጥልም እኔ ማነኝ!!
ምህረት ይላክልሽ እህቴ ሁላችንም በደል ተሸክመናል አይዞሽ ተስፍ አትቁረጪ ወደ ፀበል መኔድ ነው ንሰአ ገብተሽ ስጋውን ደሙን መቀበል ነው ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሁላችን የሚወድ ለሁላችንም የሞተ ደግሞም መሐሪ አምላክ ነው:: ትድናለች አይዞሽ❤❤❤
ገላን ሸጦ የተገኘ ገዘብ በረከት የለውም መጀመሪያ ጤና ይቀድማል ለመኖር ከራሣች በላይ ለሰው የምንኖረው ነገር
ጥሩ አድርገሀል ወንድማችን ከቤተሰቦቿ ጋር መገናኘቷ በጣም ደስ ብሎኛል ጤናሽን ደግሞ እግዚአብሔር ይመልስልሻል ፀልይ በርቺ
ዋውእኔም ከቤተሰቦቼ ጋርአልቅሸለሁ አንተ ጀግና 14 አመትቀላል አይደለም እንኳን አገናኘሃቸው፣ሙሉ ቤተሰብማግኘትዋ እድሜዋን ቀጠልክ ምርቃታቸዉ ይድረሰህ።
የምሪ እንደ ዛሬ አልቅሼ አላውቅም ግን ለምን ህመሟን ተናገረች እኔ ብሆን ወይ ቆይቼ ነው የምነግራቸው ቀድማ እናቷን ብታጣስ በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ይማሪሽ ትዲኚአለሽ እህቴ አይዞሽ
እር በፊፁም ይአኤ አያስኬድም እኔ መዳም ቤት እየስራው ነው ቡዙ ቤተስብ ማስትርዳድርው ማስተምርው አንድም አጋዝዥ የለኝም ግን ይአኤን ስራ አልስራም ዝቅ ብለህ ክስራህ ስራ አይጠፉም ባቃራጭ ለመክበር ነው ሚስሩት
ለመፍረድ ከባድ ነው አሰሪዋ ያሰቃያት ነበር እና ሰይጣን ሲጨመርበት ያልሆነ ውሳኔ ያስወስንሻል
ትክክል ተባርኪ
ክፉ መንፈስ አሰሪዋ ላይ ያለው የዝሙት መንፈስ ነው ዘማዊ ያረጋት 🥹
መፋረድ ቀላልነው ግን ስራተው ስቶች እቶቻችን እራሳቸውን አጥፋተዋል ይህየማየካድ እወነትነው
ትክክል😢😢😢😢
ከቤተሰብ እርቀን ካገር ወጥተን የምንኖር ሁሉ ለቤተሰብ ለቤተሰብ እያልን ራሳችንን ረስተን የምናሳልፈው የኛ ሂወት መጨርሻ እኮ ላሰበው ሰው ......🥺
አምላኬ ሆይ አደራክን አንተ ጠብቀን 🙏
ጸበል ተጸበሉ እህታችን ዩቱብ ላይ ግቢና ገጠመኝ አዳምጭ የመምህር ተስፋዬ
❤❤❤❤❤❤
Ebakch telphon kutrwan steng medhanit alew!
እዉነት ነዉ ፈጠኝ
የኔ ጀግና ስወድህ እኮ❤❤
ተፋየ እምትይው ትረትረት እሚያውራውን ለማየት ነው? ኤጭ ይህ የሞተ ትውልድ
ሞትን ተሸክመን ነው የምንዞረው ዋናው ቁም ነገር እግዚአብሔር በሰጠን እድል አንጠቀም ንስሃ መግባት መዘጋጀት ነው የእግዚአብብሔር ቃል ሲናገር የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሃጢያት ሁሉ ያነፃል so እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ አይንሽን ይክፈት ንስሃ ግቢ ከነፍስም ከስጋም በሽታ ትፈቻለሽ ይሄም በእግዚአብሔር ፊት ቀላል ነው
በሰዉ ሃወት መፈረድ ጡሩአይደለም አትፈረድ የሚባል አባባል አለየሰዉ ቤት መሰራት ያልቻለቺበት ነገር ይኖራል ብዙ አማራጮቺ አሉን አልሀምዱሊላሂ ክብራቺን ሳይነካአ እበላለሁ ሲባል መበላትም እዳለ አትርሱ በሸታአ አለ የመዳምን ቤትናአ ሸንትቤት እያጠብኩ አልሀምዱሊላሂ ለናቴ ሰርቻለሁ ቤት መሰራቴን ለመናገር ሳይሆን ብዙ አማራጮቺ አሉን ለማንኛዉም አላህ ይጠብቅሸ አላህ ይጠብቀን በሰላም ላገራቺን ያብቃን ቅመምቺየ አገራቺነን ሰላም ያድርግልን እኳን አደረሳቺሁ ለተከበረዉ ሮመዳን ፆም በሰላም ፆመዉ ከሚጠቀሙት ያድርገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
አሚን ያረብ
ጀግናችን ጋዜጠኛ በጣም ነዉ የምንወድህ ለምን ሁሉም ስራህ አስደማሚ ነዉ እና አላህ ክፉ ነገር ይጠብቅህ እስማርት ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ ተው እራሳቹን ጠብቁ በፈጠራቹ ከመዳም ባል አንድ ነገር አትሳቁ አትቀልዱ ሲርየሲ ሁኑ መጀመርያ እራሳቹን አስከብሩ ተጠቀቁ
ትክክል
ብትክክል ።
በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም እሱ ያውቃልና እሱ ይፈውስሻል። ቤተሰብም ተስፋ ስጧትእንጂ አታልቅሱ አምባን የሚያብስ አምላክ አለ ታመኚ አይዞሽ ።
ትክል
ትክክል ግን አንዳንድ በጣም አስገድደው የሚደፍሩ አሉ
ጸበል ተጠመቂ እህታችን እግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም እመኚ ብቻ የመምህ ተስፋየ ትምርቶች ስሚ የመናፍት ሴራ ነዉ አይዞሽ ንስሃ ገብተሽ ቅዱስ ቁርባን ተቀበይ ክርስተያ ተስፈሰ አይቆርጥም በ እግዚአብሔር እንጂ በስዉ አትወከይ እግዚአብሔርን ያመነ ምንም ይሆንም ተስፋም አይቀረጥም እንደመትድኚ እርግጠና መሆን አለብሽ ለጠላት እድል አተስጪዉ
ወደ ፀበል ውሰዷት በሮሜ ቅዱስ ጊዮርጊስ እግዚአብሔር መሀሪ ነን መንፈስ ነን አደራ ወደ ፀበል ትሂድ
amen
የሰደት መጨርሻው ይሔነው በቃ 😢😢😢😢😢 እህት አይዞሺ ጸበል ግቢ እመኘመ ትድኛለሺ ቆመሺ ትመሰክሪያለሺ እመብርሀን ካችጋር ትሁን 🙏🙏🙏
እደዚህ አይነት ስሪ እዚህ ዱባይም አለደ ገን
የባለፈው እናት የታመሙት በወድሞቿ ምክንያት ቀጣይ የለውም ????ምን ደረሱ አሳውቀን በጣም አዝኔ ነበር ግን😥
እውነት ነው ቀታይ የለውም?????????
እእ ክፍል 2ቢሰራልን
@@Susu-p8v5w ብዙ ቪድወወቹ መጨረሻቸው አይታወቅም ለምንደሁ ባላውቅም
ENDY..ESK.PART3.AYNEKO..FLGHU.EY
PAT.3.AYTNALU.FLGU.
የኔ ከርታታ እሕት የኔ ቆጆ አይዞሽ እኳንም በሰላም ወዳገርሽ ገባሽ ❤❤❤ አቺ ጀግና ነሽ 😭😭😭😭😭😭😭
እፍፍፍፍፍፍ ስደተ ላይ ከመቶ ስንት ነው አልፎለት የሚመለስ እህቴ ፀበል ግቢ እመቤቴ ታሪክ ትቀይራለች አይዞሽ የኔ ማር የኔ ከርታታ
ለቤተሰብ ፀፀት ነው. ባትናገር ፈጣሪዋን. ይቅርታ ብጠይቅ. ይሻል ነበር. እንደመልካም ስራ. መናገር አግባብ አይደለም.
እኔም እንደዛ ነበር ያልኩት ህመሟን ይዛ የገባችባትን ቀን ከናቷ ጋር ዉስጧ ባይደሰትም ቻል አድርጋ ለእናቷ ብላ ከዛ ንሰሃ ገብታ ፀበል ብትገባ ከፈጣሪዋጋር ብትገናኝ ትድን ነበር በእዉነት አሁንም አረፈደም ግን ለቤተሰብ ፀፀት አደረገችባቸዉ ምነዉ በችግራቸዉ ቢኖሩ ይሻል ነበር አይ እናትየዋ አሳዘኑኝ በእዉነት😭😭😭😥😭😥😥😭😭😥😥😭
አላህ ወኪል ነው ከትጨናነቂ አዋቂው አላህ ብቻ ነው አብሽሪ 💐🌷🌹🙏🙏🙏
ትክክል ሰርተዉ መለወጥ ሲሳናቸዉ ወዴ ዝሙት ሀስቢየላሁ ወኒዓመል ወኪል
ትንሽ ቆይታ ብትነግራቸው ጥሩ ነበር ሐኪም ያለው አይሆንም የናትሽ ምርቃት ያድንሻል ጌታ ከሁሉ መከራ ያውጣሽ አይዞሽ
እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ ሸንኮራ ዮውሃንስ ፀበል ተጠመቂ ትድኛለሽ እግዚአብሔር ይምርሻል
አገርሽ ከደረሽ ንስሀ ፀበል አለልሽ እድሜ ስለሰጠሽ ፈጣሪሽን አመስግኚ የኔውድ
እደሠው እረፍት አላቅ በሰው ቤት ይሄው 8 አመቴ ስደት የወጣሁ ለእናቴ ስል ነበር ግን እደሰው ቤት ሰርቼ አሳርፋታለሁ ስል አቃጠሉብኝ 😢 አሁን የእለት ኑሮን ከማሸነፍ ውጭ ምንም ላደርግላት ባለመቻሌ በየቀኑ እየደከመኝ ነው በስደት ያላችሁ እህቶቼ እግዚያብሄር ብርታትና ጥንካሬውን ያድላችሁ
አይዞሺ ወዴ ሁሉችንም ነን ካገር ወደ አገር እየዞርኩ 15 ት አመቴ በሥደት ብቻ ገና 8 ኛ አመቴ ለራሤ የምለዉ ነገር ማርግ ከጀመርኩ ግን የኔ ጓደኞች ወልደዉ የዳሩም አሉ ጥር ላይ ብቃኝ ብየ ካገር ብገባ የማየዉ ነገር ሁሉ ተሥፍ አሥቆርጠኝ ትዳሬንም ፈትቸ ሥለነበር በቃ ከኑሮዉም ከሠዉም ጋር መግባባት አቅቶኝ ተመልሸ ተሠደዲኩ ሠዉ ሁላ ገዘብ አይጠገብ ይለኛል እኔ ግን ባልጀሮቸ ወልደዉ አሣዲገዉ ሠይ በቃ ተበሳጨዉ ከኔ ኋላ ነበር ያገብት 😢😢😢😢
አብሽሪ እህቴ አላህ የተሻለውን ይስጥሽ😢😢😢
@@zhararashad3159 አሜን ዉዴ 😭🤲
አብሽሪ እማ
@@FantawDeribe-yp8ulአብሽሪ የኔ ውድ
በርታ አንተ ጀግና ነህ እግዚያብሔር በማንኛውም ሰአት ከጎንህ ይቁምልህ
😢😢😢😢😢 እናት እናት አሏት ስሟን አሳንሰው ሰማይና ምድር የምታህለውን ሰው እናት
ጀግና ወንድማችን ፈጣር ከክፉ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ አላህ ይርዳህ ስለምትረዳን
የኔ ዉድ ሌላኳ ባይረዳሽ የተሰደድን በሙሉ እንረዳሻለን
ተስፋ እንዳትቆርጭ