ፍቅረኛውን አስተዋወቀ. ሁሉም ነገር ህልም ይመስላል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • ፍቅረኛውን አስተዋወቀ. ሁሉም ነገር ህልም ይመስላል

Комментарии • 9 тыс.

  • @ኡሙፎዚያዩቱብ
    @ኡሙፎዚያዩቱብ 10 месяцев назад +789

    ይህን ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ሰበቡን ብታደርስ ጥሩ ነው ሠወች እቤታቸው ሲጠሩት አይሂድ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ምክንያቱም ለሂወቱ ያሰገዋል በድጋሚ ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @myfano
      @myfano 10 месяцев назад +7

      አይሰማም አትሂድ እነሱ የሚቀጥሩህ ቦታ አልነው

    • @geteneshyaie4465
      @geteneshyaie4465 10 месяцев назад +13

      ትክክለኛ አስተሳሰብ ነው ። እርሱ በሚመቸው ቦታ ነው ቀጥሮአቸው ማውራት ያለበት ።

    • @Belcacanalee
      @Belcacanalee 10 месяцев назад +5

      😢እርርር እኔ በታምም ነው ምውደውውውው ውላሂ😢😢😢

    • @massamo4596
      @massamo4596 10 месяцев назад +1

      Bechirash saw bet bayhed Melkamu naw bet wust yale sew tezegajito naw yeminorew

    • @worike-Tube
      @worike-Tube 10 месяцев назад +8

      አዎ የሰው ቤት አይድ

  • @ibrahimdila1787
    @ibrahimdila1787 10 месяцев назад +1031

    ድብቅ ከሜራ ተቀምጦ ጀሪባቻዉ ይጠነ የምትሉት 👍👍👍

    • @Krm-vm7jg
      @Krm-vm7jg 10 месяцев назад +1

      awu yixara

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 10 месяцев назад +1

      እኔ

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 10 месяцев назад +3

      በትክክል😢

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 10 месяцев назад +2

      ጸበል፤ወሰዶት፤ፍቀር፤yለባትም፤አወቅአነወ

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 10 месяцев назад +7

      ተገዝቶው ነው የምሆነው😢

  • @ChuChu-w3w
    @ChuChu-w3w 10 месяцев назад +298

    ይህ ነገር አላመንኳቸውም ሴራ ያለው ነው የመሰለኝ እራስክን ጠብቅ የኛ ጀግና ወንድም ❤❤❤

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 10 месяцев назад +4

      ያሰፈራል ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቀዉ😢😢😢😢

    • @genetiligabawu1709
      @genetiligabawu1709 10 месяцев назад +2

      ​@@HuluagershTeshale-hb6gcአሜን፫ ክባዳ እዳ ነው

    • @sgsgdhhddbhddh341
      @sgsgdhhddbhddh341 10 месяцев назад

      አትመናቸው

    • @LilySedro
      @LilySedro 16 дней назад

      እውነት ነው ከሃላው ሴራ ተንኮል ያለ ይመሰላል ያላዩትን ያላወቁት ሰው እንዲህ አይሆንም እንዴህ አይወደድም

    • @Sara-j9r5u
      @Sara-j9r5u 5 дней назад

      ኪኪኪኪ እዲህ አይነት የመጀመሪያ አዝናናችሁኝ 😅😅

  • @meseretAyele-eq8zg
    @meseretAyele-eq8zg 10 месяцев назад +106

    በእርግጠኝነት ሠው ነው የላካቸው የያንዳዳቸውን ገመና ስለምታወጣ ለበቀል ነው እራስህን ጠብቅ በማርያም ወድሜ

  • @fikertegetnet3971
    @fikertegetnet3971 10 месяцев назад +195

    እራስህ ጠብቅ እንደዚህ አይነት ፍቅር የለም ፣ ካበደች ፀበል ትውሰዳት ፣ ወንድማችን ተጠንቀቅ ።ይህን ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ሰበቡን ብታደርስ ጥሩ ነው ሠወች እቤታቸው ሲጠሩት አይሂድ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ምክንያቱም ለሂወቱ ያሰገዋል በድጋሚ ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @EthioEyfd
      @EthioEyfd 10 месяцев назад +2

      Yeah darkens naw

    • @sadaahmedahmedin6373
      @sadaahmedahmedin6373 10 месяцев назад +2

      በትክክል ደደብነት ነው ጀዝባ ሁላ እንዳትሰማት ምኗ ዱንዙዝ ናናት ደረቅ

  • @ffty7136
    @ffty7136 10 месяцев назад +117

    ወድሜ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ለበቀል ሊሆን ይችላል ፈጣሪ ይጠብቅህ እኛ እንፈልግሀለን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤

  • @Aose-z5h
    @Aose-z5h 10 месяцев назад +147

    የኔ የዋህ ወንድሜ ምን አይነት ነዉ በስማአም ቅዱስ ሚካኤል ከአንተ ጋር ይሁን እስቲ 🙏🙏🙏❤

  • @EsEs-ih6jo
    @EsEs-ih6jo 10 месяцев назад +28

    ወድሜ እራስህን ጠብቅ ካመማት ፀበል ትውሰዳት እደዚህ አይነት ፍቅር የለም

  • @amaamm5641
    @amaamm5641 10 месяцев назад +1229

    ወንድሜዋ ለበቀል እንዳይሆን የቀረቡህ እባክህ እራስህን ጠብቅ በማርያም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @MmJjk-t9f
      @MmJjk-t9f 10 месяцев назад +45

      እረ ይህን ነገ አልተዋጠልኝም ለበቀል ነው የሚመስሉው ሊበቀሉት እንዳይሆን

    • @zainasied615
      @zainasied615 10 месяцев назад +36

      ​@@MmJjk-t9fእኔም ፍራሁለት ወላሂ ብቻ አላህ ይጠብቀው እደናቴልጁ ወድሜነው የምሳሳለት ግን ለበቀል መሰለኝ ምናቸውም አላማርኝ😢

    • @Sameera-o8w
      @Sameera-o8w 10 месяцев назад +22

      እኔም አልተዋጠልኝም ያስታውቅባታል እህት ተብየዋ ስትቅለበለብ

    • @TigistDegu-yl6ym
      @TigistDegu-yl6ym 10 месяцев назад +11

      አወን የምር እራስህን ጠብቅ ወንድሜ
      እስከመሞት ነው ሰው ማፍቀር አላለችም ? ሲጀመር ፍቅር እኮ ዋጋ ያስከፍላል 😢 ትቀልዳለች እዴ

    • @makyamd6204
      @makyamd6204 10 месяцев назад +7

      ወድማቺንን ለበቀል ነው ውይስመጃጃል ፈጣሬየጠብቅህ እረምን አይነትመጃጃልሁነብን

  • @mihrattomas5664
    @mihrattomas5664 10 месяцев назад +786

    ውሽት ነው ፍቅር እንደዚህ አያደርግም 😮😢የሆነ ነገር አለው ከጀርባው 😢😢በጌታ ኤራስህን ጠብቅ❤❤

    • @zinazina853
      @zinazina853 10 месяцев назад +21

      አዎ በደንብ የሰትዮ አነጋገር እራሱ ያስታውቃል የዉሸት መሆኑ 😢

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 10 месяцев назад +5

      😒ያሳብዳል እንኩዋን ይህች

    • @shemima5580
      @shemima5580 10 месяцев назад +16

      እኮ ፍቅር እንዲ አያረግም ሴራ ነው ውሸት ነው ወይኔ ወንድሜ

    • @x-hktr6860
      @x-hktr6860 10 месяцев назад +8

      ዝበላትውሸቷንነው

    • @roozrs8707
      @roozrs8707 10 месяцев назад +2

      Eko enam ferahu bicha allah yetbekew 😢

  • @Kiyaye-i2z
    @Kiyaye-i2z 10 месяцев назад +162

    በእውነቱ ልጁ የሚወደድ ነው ግን ተንኮል ይኖረዋል ራስህን ጠብቅ ወድሜ ብዙወቻችን እንሳሳልሀለን

  • @Aaa-nn4zg
    @Aaa-nn4zg 5 месяцев назад +2

    ሠዉ ነዉ የላካቸዉ ጀርባን ለማጥናት የብዙ ሠዎችን ሚስጥር ለማስወጣት ነዉ እራስህ ጠብቅ የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Firehiwot-w8x
    @Firehiwot-w8x 10 месяцев назад +131

    የሚገርመው ደግሜ የህቷን ንግግር ሰማሁት ወጥመድ ነው ቤት መልቅቅ ምን አገናኘዉ አትበላም ትላለች ደግሞ ትበላለች የት እንደሚሔድ አላውቅም ትላለች ወንድሜ ደግመህ እንዳታገኛቸው ፈራውልህ

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 10 месяцев назад +1

      ትክክል ማርያምን ሴራ ይሆያታን አውቃነው እዳያስገድሉት😢😢😢

  • @umfaisal8269
    @umfaisal8269 10 месяцев назад +64

    በጣም የምወድህ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ እራስህን ጠብቅ ለበቀል እንዳይሆን ተጠቀቅ

  • @ToybaSeid-w9p
    @ToybaSeid-w9p 10 месяцев назад +111

    ልጅቷ አነጋገሯ ያስታውቃል ፍቅር ሳይሆን ተልኮ አለ ጠርጥር ወድማችን

  • @MohamodAb
    @MohamodAb 9 месяцев назад +7

    አላህ ይጠብቅህ ወዲሜ እህህህህህህአየፈራሁነው አለህ ካተጋይሁን

  • @ሰብኩን-ሰ3ኸ
    @ሰብኩን-ሰ3ኸ 10 месяцев назад +426

    ጥላትም ወዳጅ መስሎ ነው የሚመጣው እና ወንድሜ በሁሉም ተጠንቀቅ 😍🙏 የማታውቀው ሰው እወድሃለው ማለት ከባድ ነው

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d 10 месяцев назад +5

      😢😢😢በጣምምናልባትተልከውስቢሆን

    • @AliyuAbubakar-o4b
      @AliyuAbubakar-o4b 10 месяцев назад +11

      ተልኮ አላቸው በእነሱ ባይሳካ እራሱ በሌላሰው ሊጎዶህ ይችላሉ ፡፡ተጠንቀቅ

    • @Zahra-የናትዋልጅ
      @Zahra-የናትዋልጅ 10 месяцев назад +10

      ታላቅ ነኝ ባይ ሴትየዋ አነጋገር ለበቀል እደሆነ ያስታውቃል ባአላህ እራስህን ጠብቅ ጠብቅ

    • @medinamedina8256
      @medinamedina8256 10 месяцев назад +4

      ትክክል ተልኮ አላት

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 10 месяцев назад

      🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐

  • @NdHd-r1j
    @NdHd-r1j 10 месяцев назад +87

    ወንድሜ. በእውነት ለበቀል ነው እራስህን ጠብቅ መጠርጠር አለብህ ማርያምን ❤❤❤

  • @HERMELA3
    @HERMELA3 10 месяцев назад +89

    ሴት የላከው ሞት አይፈራም ይህ ሴራ ነው ፍቅር ሣይሆን ጀግናችን እራስህን ጠብቅ

  • @Hgit9gi
    @Hgit9gi 10 месяцев назад +36

    ይሄነገር አላማረኝም
    አወራራ እራሱ ያስታውቃል ወድሜ እራስህን ጠብቅ 😢😢

    • @mduuvfiy1595
      @mduuvfiy1595 10 месяцев назад

      ተከታታይወች እባካችሁ ቁጥሩታላችሁ ደውሉና አስጠቅቁት ለበቀልልሆንይችላል ፈራሁ

    • @حنانبنت-ن3ن
      @حنانبنت-ن3ن 4 дня назад

      ደግሞ ሴትየዋን በድንምፅዋ ነው ያወኳት አርቲስት ነች ይሄ ነገር ምንድነው😮😮😢😢

  • @NassersalimNasser-yt5lf
    @NassersalimNasser-yt5lf 10 месяцев назад +257

    የኔ የዋህ አላህ ይጠብቅህ፡ተልዕኮ ሊኖራቸዉ ይችላል😢

    • @HaferaHelil
      @HaferaHelil 10 месяцев назад +2

      ወይ ጉድ አተ ልጅ የዋሕነትሕ ተጠቅመው እዳይጎዱሕ

    • @AhsbVjz
      @AhsbVjz 10 месяцев назад +1

      በጣም😢😢

    • @cgf8399
      @cgf8399 10 месяцев назад +2

      አላህከቀደርዉዉጭእሚሆንየለምአላህከተኮለኞችይጠብቀዉ መጨረሻዉ ምንይሆንያረብ

    • @tsionyohans8578
      @tsionyohans8578 10 месяцев назад

      ታማነው ጸበል ብቻ ነው ሚ ያድናት ጸበልና ሳይካትሪስት እርዳታ ፈጥነሽ አሪጊላት ትንሽ አእምሮዋ ከተዛባ ችግርነው።😢🙏🙏🙏 መናፍቃን ካልሆንሽ ጸበል አስረሽ ውሰጂና እህትሽ አድኚ አለቀ።

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 10 месяцев назад

      ወንድሜ እራስን ጠብቅ ግን ይህን ሴራማ አለ

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 10 месяцев назад +139

    እራስህ ጠብቅ እንደዚህ አይነት ፍቅር የለም ፣ ካበደች ፀበል ትውሰዳት ፣ ወንድማችን ተጠንቀቅ ።

  • @elieli6323
    @elieli6323 10 месяцев назад +132

    ማርያም ለበቀል ነው ከንግግራቸው ያስታውቃል ጀግነ እራስን ጠብቅ 💪💪💪💪

  • @mohagala1607
    @mohagala1607 10 месяцев назад +9

    ምድነው ምታወራው ትደጋግማለት ብቻ አልወደድኳትም አላህ ይጠብቅህ😢😢

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 10 месяцев назад +65

    ጀግናው ወንድማችን በየተጠራህበት አምነህ እየሔድክ ነው እና እመብርሀን በመንገድህ ሁሉ ትቅደምልህ❤❤

    • @bzu-dt1st2pf4k
      @bzu-dt1st2pf4k 10 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 10 месяцев назад +51

    ጀግናው ጋዜጠኛ እኳን ደህና መጣህ እራሥህን ጠብቅ ለተቀል እዳይሆን እዳይገሉህ ለራሥህ ኑር እባክህ ለቤተሠቦችህ በጤና ኑርልን

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 10 месяцев назад +79

    ወንድሜ ተጠንቀቅ ይህ ላንተ የተሰራ ሴራ ሳይሆን አይቀረም ተጠንቀቅ በምታደርገው ስራ ጀግና ነህ ጅግና ለመግደል በሴት ነው የሜጣቃ ተጠንቀቅ ሰነብሶ ብታጠፋ የራሷ ጉዳይ ቴዲ ወዴ አስመራ

  • @ananiyadambu
    @ananiyadambu 14 дней назад +1

    ውሸት ነዉ ፍቅር እንደዚህ አያደርግም የሆነ ነገር አለዉ😢😢😢😢😢😢

  • @ፍረማርያምጓልተዋህዶ-ከ8ነ
    @ፍረማርያምጓልተዋህዶ-ከ8ነ 10 месяцев назад +73

    ወንድሜ የኔ የዋህ እባክህን ራስህን ጠብቅ የሆነ ተንኮል ያለው ነገር ይመስላል ሁለተኛ እንደዚ ዓይነት ሰዎች ልብስህን ራሱ እንዳይነኩህ እመብርሃንየ ከለላ ትሁንልህ የኔ ልዩ ወንድም👏👏👏🥰🥰🥰

  • @ksaksa3260
    @ksaksa3260 10 месяцев назад +162

    አንተ ተጠቀቅ ወንድማችን ይህ ፍቅር አደለም እውነት ፈጣሪ ይጠብቅህ ከክፉወቹ🙏

    • @netsanetmengiste4633
      @netsanetmengiste4633 10 месяцев назад

      አሜን የምር ፍቅር አይደለም ሴራ ነው

    • @YfvbFxhj
      @YfvbFxhj 8 месяцев назад

      Geta hoo😮😮😮😮😮

  • @ኪያዬነኝ
    @ኪያዬነኝ 10 месяцев назад +236

    ወድም አለም ሁለተኛ እዳታገኛቸዉ ለበቀል ነዉ የቀረቡህ አላህ ይጠብቅህ😢😢😢

    • @zamzamz7175
      @zamzamz7175 10 месяцев назад +3

      ሣህ

    • @lifeat2401
      @lifeat2401 10 месяцев назад

      የምን በቀል?

    • @ኪያዬነኝ
      @ኪያዬነኝ 10 месяцев назад +1

      @@lifeat2401 እና ዝም ብሎ አፈቅርሀለሁ ይባላል ካፈቀረችዉ እራሴ ደዉላ አፈቅርሀለሁ አትለዉም እቤት ካመጡ ቡሀላ ከደገና አፈቅርሀለሁ የምትለዉ ይች ወጥ እረገት የሆነች ሴት?

    • @lifeat2401
      @lifeat2401 10 месяцев назад

      @@ኪያዬነኝ እኔ ያልኩት እኮ እህትና ማቾቸ አውቀው ተመካክረው ነው ያልኩት ዝም ብሎ እወድሀለሁ ምን ማለት ነው

    • @HamizeyaHamizeyageltu
      @HamizeyaHamizeyageltu 10 месяцев назад

      ሣሀ

  • @LailaLaila-o9c
    @LailaLaila-o9c 10 месяцев назад +19

    እርግጠኘ ነኝ ተማነዉ በጤነዋ አይደለችም አትፍረዱ ገዜጠኘችን ተጠንቀቅ አለሀ ይጠብቅህ

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 10 месяцев назад +85

    የምወድህ ወንድማለሜ ለኛ ታስፈልገናለህ አባቴ እራስህን ጠብቅ እባክህን ምናቸውም ደስ አላለኝም ከጀረባ የሆነ ተንኮል አስበው ነው እባክህን ተጠንቀቅ ከሁሉም በላይ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ😢😢😢😢

  • @iopo9417
    @iopo9417 10 месяцев назад +106

    ወይኔ በእዉነት አይመስለኝም ተጠንቀቅ እመብርሃን ትጠብቅህ ወንዲሜ

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 10 месяцев назад

      በርግጥ ልጁ የሚፈቀር ነው ምንም ጥያቄ የለውም ሆኖም ግን በዚህ ደረጃ በፍፁም ተአይቶ አይታወቅም ያዘጋጁልህ ወጥመድ አለ ማለት ነው እና በጣም ነው የሚያስፈራው ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን እውነትም ሆነ ውሸት ግን በጣም ነው የሚዘገንኑት አሳፋሪዎች ናቸው ሁለቱም

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 10 месяцев назад +71

    አንተ ጀግና ወንድማችን እራስህን ጠብቅ አንተ የህዝብ ልጅ ነህ የማንም ድብርታም መዝናኛ አይዴለህም።

  • @UgDy-v6u
    @UgDy-v6u 4 месяца назад +1

    ወድሜ በጣምነው የምንሳሳልህ እራስህን ጠብቅ ይሄ ነገር አላማረኝም አላህ ይጠብቅህ ለተኮል የጠነሠሱት ሴራነው ጥንቃቄ አድርግ ወድሜ የኔ ጀግና ውሸታቸውነው😢

  • @melukongio5148
    @melukongio5148 10 месяцев назад +122

    አቤት ድራማ እህት እና እህት ተመሳጥረው ነው እንዳያስገድሉህ በቅርቡ እናቴን አባቴን አጥቻለሁ ምርጥ ወንድሞች አሉኝ ይሄ ልጂ ክእነሱ ውስጥ አንዱ ይመስለኛል አዛኝም ወንድንድነትም ያሟላ በጣም ያሳስበኛል እባካችሁ በዙሪያው ያላችሁ ሰዎች ጠብቁት ገና ብዙ ሰው ያተርፋል

    • @Fatima-p2j1s
      @Fatima-p2j1s 10 месяцев назад +2

      Allah yitabikowal

    • @AsinakechShiferaw
      @AsinakechShiferaw 10 месяцев назад

      ስታስጠላ ገርፈሽ ብታሳዲጋት እንዲህ አትሆንም

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 10 месяцев назад

      @@AsinakechShiferaw ውሸት ነው እውነት እንዳይመስላችሁ እህትየዋ ሁለቱም ልጁን ለማጥመድ ነው

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 10 месяцев назад

      😢😢ፈጣሪ ያፅናሽ😢😢

    • @alemledete2748
      @alemledete2748 10 месяцев назад

      ሁለተኛ ብቻህን እንዳትሄድ ችግር ይገጥምሃል።

  • @zewditalemayehu8584
    @zewditalemayehu8584 10 месяцев назад +61

    በሰው ህይወት ገብቶ መፍረድ ከባድ ነው በርግጥ ይሁንና አፍቅራውም ሊሆን ይችላል ለበቀል ይሆናል እውነቱን የሚያውቀው አንድ ጌታ ነውና ወንድማችን እራስህን ጠብቅ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ እላለሁ ወንድሜ

    • @YoditAbere
      @YoditAbere 10 месяцев назад +3

      በፍፁም ፍቅር የለባቸውም የፍቅር ነገር የላቸውም ገደል አባታቸው ይግቡና ከንግግራቸው ያስታውቃል ተልዕኮ አላቸው የተንኮል ሴራ ነው

    • @ForeeverForever
      @ForeeverForever 10 месяцев назад

      wederash temeles wendimea ewunet telko alew yihema betam new yedengetekut

  • @atsedetube123
    @atsedetube123 10 месяцев назад +59

    እንደዚህአይነት ፍቅር የለም እሱ የራሱ ህይወት ይኖረዋል ብላ አታስብም እንደት ፍቅር ሊይዛት ቻለ እርግጠኛ ነኝ የሆነ ተንኩል አስበው መሆን አለበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ተመልሰህ ቤታቸው ባትሂድ ጥሩ ነው ሲት እኮ በብር ትገዛለች አትመናቸው

    • @lubabayimam4598
      @lubabayimam4598 10 месяцев назад

      ኸረ ይሄ ልጅ ጠፋ በሰላም

  • @LilySedro
    @LilySedro 16 дней назад +1

    ይሄ ነገር ሚኪ እኛ ደስ አላላንም ጸበል ውሰጃት ሌላ ነገር እንዳይኖር እባክህ ድሮ በሰራቸው በወንጀላቸው ያጋለጥካቸው የተላኩ ይሆናል እና ባክህ እራሰህን ጠብቅ እህትየዋን አልወደድናትም

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 10 месяцев назад +205

    ጋዜጠኛ በሄድክበት ቦታ ቸሩ መድሀኒኣለም ይጠብቅህ ኣንበሳ

  • @ነጃትነኝ-ዠ3ሠ
    @ነጃትነኝ-ዠ3ሠ 10 месяцев назад +110

    አውቃ ነው ልትበቀልክ ነው እንጂ ፍቅር አይደለም ብቻ አላህ ይጠብቅህ በተረፈ እራስክን ጠብቅ

    • @melestesfay5687
      @melestesfay5687 10 месяцев назад

      የምን በቀል ነው በቀል የምትሉ ሰዎች ልጅቷ የቤት ልጅ ናት የቤት ልጅ ሲወድ እንዲህ ግግም ነው ልጅቷ ቅብጠትም አለባት

    • @ነጃትነኝ-ዠ3ሠ
      @ነጃትነኝ-ዠ3ሠ 10 месяцев назад +2

      @@melestesfay5687 እረ የውነት እንደዚህ አያደርግም ሴቶች ስንባል አስመሳይዋች ነን

    • @SalamahHakami
      @SalamahHakami 10 месяцев назад

      ትክክል ማርያምን😢❤️

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 10 месяцев назад +87

    ብዙዎቻችን የምንወደዉ ወንድማችን ነዉ በዛላይ ጀግናችን ነዉ ግን እንዲጨነቅ አንፍልግም ❤❤❤

  • @zelalemteklemichael-ek1fn
    @zelalemteklemichael-ek1fn 5 месяцев назад +1

    የአይን ፍቅር የጆሮ ፍቅር ሊሆን ይችላል

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 10 месяцев назад +34

    አፍቃሪክ ነኝ ከምትለው ይልቅ እህት ተብየዋ ናት ጉዳዬን እያባባሰችና እያጦዘችው ያለው ስለዚህ ወንድሜ በታናሽ እህቷ ተገን አድርጋ ታላቅ የሆነ ሴራ የምትሰራ ትመስላለች ብቻ በጣም ከባድ ነው ጀርባቸውን አጥና ካልሆነም ድጋሚ ባታገኛቸው😢ኦኦኦ ጎመን በጤና

  • @user-wg5ht2ht7d
    @user-wg5ht2ht7d 10 месяцев назад +50

    ወድሜ በአላህ ተልኮ አላቸዉ ሊያስነኩህም ስለሚችሉ እባክህን እራስህን ጠብቅ ለበቀል ነዉ ምንስ ቢሆን በግድ እሚሆን ነገርየለም ።እኔመቸም በጣም ፈርቻለሁ አላህ ይጠብቅህ።

    • @ZenbS-bv7gm
      @ZenbS-bv7gm 10 месяцев назад

      አላህይጠብቀዉ. ሰወቹየሆነ ያሴሩትሴራ. ይኖራቸዋል. እጂየዉነት ወዳዉአይመስለኚም. የህትዮዋወሬ. ከዉነትየራቀነዉ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 10 месяцев назад +111

    ምንም እንዳታምናቸዉ የሌለ ዉሸት እንደሆነ ከወሬዋ ያስታዉቃል በቀል ነዉ ጀግናዉ ወንድማችን እራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 10 месяцев назад +1

      ደንበኛ ብቀላ ነው ወሬዋ እራሱ በደንብ ያስታውቃል ውሸት እንደሆነ ባነጋገሯ ያሰታውቃል እራስህን ጠብቅ ንቃባት

    • @ZeynabMohammed-h2i
      @ZeynabMohammed-h2i 10 месяцев назад +2

      አወ ከወሬዋ ያሥታወቃል አተልጂ እራሥህን ጠብቅ እኔ ፈራሁ ላንተ

  • @lidyaaraya6590
    @lidyaaraya6590 10 месяцев назад +7

    እኔ እንደሚመስለኝ ልጅቷ የአእምሮ ሆስፒታል መግባት አለባት ባይ ነን።ሁላችንም አፍቅረን እናውቃለን እንዲህ ግን አላሳበደንም ግን ወንድም ራስህን ጠብቅ ከቻልክ ሆስፒታል አስገባት በዚህ እርዳት ዘመኑ ያስፈራል።

  • @azizaaazizaa9418
    @azizaaazizaa9418 10 месяцев назад +52

    ጀግናው ወንድማችን ተጠንቀቅ እሄ ነገር ሴራ ይመስላል

  • @ትግስትሒሪተስላሴ
    @ትግስትሒሪተስላሴ 10 месяцев назад +32

    አቤት ትግስትህ ወንድማችን እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም በህድክበት ሁሉ ትጠብቅህ ከጀርባቸው ሴራ አለ ተጠንቀቅ በስስት ነው የምንጠብቅህ

  • @TibebMedia-ui4ql
    @TibebMedia-ui4ql 10 месяцев назад +75

    ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ የእግዚአብሔር ልጆች እኒህ ሰዎች ከሗላቸዉ የሆነ ነገር አለ👍

    • @SelamAsefa03
      @SelamAsefa03 10 месяцев назад +1

      አልተዋጠልኝም በጭራሽ።።።

  • @HayatQx
    @HayatQx 5 месяцев назад +1

    እቤታቸው አትሂድ ደሞ የሚያጋጥምህን አታቅም በተረፈ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 10 месяцев назад +302

    ሀገራችን ኢትዮጵያን ከዝሙት ይጠብቃት💚💛❤🙏ደምሩኝ

    • @Btey-e6u
      @Btey-e6u 10 месяцев назад +1

      Amen

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 10 месяцев назад

      😢😢😢😢😢😢😢👐👐👐👐

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 10 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን🙏💚💛❤😥

    • @NasriahJordan
      @NasriahJordan 10 месяцев назад

      😢😢😢😢

    • @yirgaalem8626
      @yirgaalem8626 10 месяцев назад

      ደምረኝ ሙቢታ

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm 10 месяцев назад +90

    ወድሜ ለአድ ሰው ሳይሆን ለብዙ ሰው ታስፈልጋለ ህይ ነገር አላማረኝም ፀልይ ስትወጣ ፀበል እምነት ተቀባባ ፈጣሪ ካተጋ ይሁን አደራክን😢😢😢

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 10 месяцев назад +41

    ወድሜ እሄ ምንም ጥርጥር የለውም ተልእኮ ነው ወድሜ እራስክን ጠብቅ ወዳጅ እዳለ ጠላትም አለ እሄ ነገር ምንም አልጣመኝም ልጅቱ አነጋገሯ ያስታውቃል ወድሜ እመቤቴ ትጠብቅክ❤❤❤

  • @alemledete2748
    @alemledete2748 10 месяцев назад +11

    ሁለተኛ ብቻህን እንዳትሄድ ይሄ ከሁዋላው ነገር አለው። እህትዬዋ አስመሳይ ናት።

    • @AshuAshe-py5dw
      @AshuAshe-py5dw 8 месяцев назад

      Liju indew bekelalu mishewed lij ayedelem

  • @slamedmeke5099
    @slamedmeke5099 10 месяцев назад +43

    ወድሜ በማርያም ከጀርባ ያሰቡት እቅድ አለ እራስህን ጠብቅ የሰውን ህይወትን የሚነጥቁት በዚህ እየገቡ ነው😢😢😢😢😢ለራስህ አስብ በማርያም😢😢😢

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc 10 месяцев назад +775

    ምን ጉድ ነው እንዴ አረ ከጀርባው ሌላ ተልኮ ይኖረዋል እራስክን ጠብቅ

    • @Zumramuhaye
      @Zumramuhaye 10 месяцев назад +8

      የኔዉድም አላህ ይጠብቅህ ይረብ የጣና አደለም እሽ ከጀርበዉ የሆነ ተኮል አለዉ እሽ ስለዚህ እራስህን ጠብቅ እሽ በተረፉ አላህ የጠብቅህ ዉድድድድድድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 10 месяцев назад +10

      በጣም ነዉ የፈራሁት ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድሜ

    • @rahmahmoh3796
      @rahmahmoh3796 10 месяцев назад +9

      ትክክል ተልኮ አላት መነመነች አላለችም

    • @Oromo-jp6oy
      @Oromo-jp6oy 10 месяцев назад +3

      Be careful brother

    • @gabreelgabre6813
      @gabreelgabre6813 10 месяцев назад +4

      ጠግባ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ከቱ ቱ 🤮

  • @eilmeilm
    @eilmeilm 10 месяцев назад +41

    እስከዛሬ የተጋለጡት ስዎች ዘመድ ይሆናሉ ለሴራ ነው ወንድሜ እራስህን ጠብቅ ሀገራችን እንኳን ጀግና ያለበትን እያስቀምጡ

  • @حكمهسعيد-ر7غ
    @حكمهسعيد-ر7غ День назад

    እኔ አረ እናት ብሆን በርበሬ ነበር የማጥናት ባለጌ ግን ወጥመድ እዳትከትህ እትመናቸው ጀግናየ

  • @yefatmedia5833
    @yefatmedia5833 10 месяцев назад +440

    እኔ ትልቆ ስታወራ ምንም አልተመቸኝ ሌላ ሴራ ያለው ነው የምመስለኝ እንዴ😂😂😂እራስህን ጠብቅ ወንድም አደራ 🙏

    • @saedaahmed4320
      @saedaahmed4320 10 месяцев назад +11

      ኸረ እባክህ እራሥህን ጠብቅ እኔ አላምን....

    • @FekdeGeberew
      @FekdeGeberew 10 месяцев назад +10

      እኔም ደስ አላለኝ ወይ የሆነ ነገር አስባለይ ካለዛ ድራማ እየሠሩብን ነው

    • @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
      @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ 10 месяцев назад +10

      የሆነ ሲራ እማ አላቸዉ በርግጠኙነት

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 10 месяцев назад +11

      አዎ የውሸት ቃል ነው የምታወራው ያስታውቃል

    • @mershaasfere468
      @mershaasfere468 10 месяцев назад

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 10 месяцев назад +46

    ወንድሜ ለእኛ ስስታችን ነህ ጀግና ጋዜጠኛ ብቻ ሳትሆን መርማሪም ጭምር እራስህን ጠብቅ በፍቅር ነው ማለት ይከብደኛል የምር ከጌታ ጋር እራስህን አደራ እንደዚህ አይነት ሁኔታ ተቀበይነት አትስጥ ሁኔታቸው አላማረኝም አደራህን የተበዳይ እንባ አባሽ የህዝብ ልጅ ነህ 🙏🙏

  • @signalamioun1370
    @signalamioun1370 10 месяцев назад +93

    ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ ለጤና አይደለም ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቀን ተጠንቀቅ ጤነኛ የመስኖ ሁለቱም❤😢😮😮😮

    • @smumd
      @smumd 10 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @MilonBd-i3u
      @MilonBd-i3u 6 месяцев назад

      አወ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Kokob-pd3yi
    @Kokob-pd3yi 10 месяцев назад +2

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ምኑም አላማረኝም እንድህ አይነት ፍቅር በቀል እንዳይሆን ራስህን ጠብቅ ወንድሜ

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 10 месяцев назад +31

    የኔ ጀግና ለሴት ያለው ክብር ትግስቱ የሚደነቅ ነው እኔ ግን አሁን አሁን ሌላ ሰዎች መጥተው ያዙት ብዬ እየተጨናነኩ ነው የጨረስኩት ወንድሜዋ አላህ ይጠብቅህ

    • @HabtemichaelAlem-j1z
      @HabtemichaelAlem-j1z 10 месяцев назад

      ትእግስቱ ልዳት

    • @lubabayimam4598
      @lubabayimam4598 10 месяцев назад +1

      ወንድማችን ጠፍቷን ኸረ በናታችሀ ማነው እንደኔ የጨነቀው

  • @freywoldu9901
    @freywoldu9901 10 месяцев назад +79

    መጨረሻዉን ግን ኣሳዉቀን ጀግናዉ
    አና ራስህ ጠበቅ ፈጣረ ከክፊ ነገር ይጠብቅህ

  • @marebelu
    @marebelu 10 месяцев назад +40

    ጀግናው ኮሜንት አንብብ ❤️ ለአንተ ይጠቅምሃል የተለያዩ አሳቦች ስላሉ

  • @Fathrma-v4z
    @Fathrma-v4z 6 дней назад

    አረ የሀፍቅር ላላደለ ለወጥመድነው ማፍቀርን አናቅምደ ምድረ አስመሳይ ትልቂቱ ታናሽ እህቴ አፍቃሪ ተብየይቱ ማሚ አላህ ይህዲና ክፋት የተሞላበት ዘመን

  • @MuluDemeke-p5o
    @MuluDemeke-p5o 10 месяцев назад +34

    በርግጥ ልጁ የሚወደድ ነው ግን ድንገት አስደነገጣችሁት ለምን ታስጨንቁታላችሁ በድንገት አይዞህ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ ❤❤❤

  • @Bireeyemariyamlij
    @Bireeyemariyamlij 10 месяцев назад +38

    ዋይ ጉድ 😂 ወንድሜ አንተ እራስህን ጠብቅ ከፈጣሪ ጋር ግን እሄ ነገር ጀርቦዉ ይጠና የሆነ ነገርማ አለ ከዚህ በፊት ታስዉሳለክ በዱላ የተመታህ ጊዜ በሴት ነዉ የተበቀሉክ እሄም እንደዛ እንዳሆን አንተ ለሴት ልጅ ክብር ስላክ ነዉ በሴት የምበቀሉህ እጅ አትስጥ አንተ ለገሪቷ ታስፈልጋለክ የኔ ጄግና❤❤❤❤

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኈ3ኰ
    @የድንግልማርያምልጅ-ኈ3ኰ 10 месяцев назад +21

    አቤት ትግስቱ በእግዚአብሔር እባክህን የእኔ ወንድም እራስህን ጠብቅ ይሄ እኮ ግልፅ ነው ለበቀል ነው የፈለጉህ እና እባክህ አንዳዴም የተመልካቹን ሀሳብ ተቀበል በጣም ለብዙ ሰዎች ታስፈልገናለህ እናም በበለጠ ሊቀ መልአኩ ውዱስ ሚካዔል ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @yalemadara2107
    @yalemadara2107 10 месяцев назад +4

    ወድሜ እራስህን ጠብቅ በቀል እንዳይሆን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @mehamedabduu6063
    @mehamedabduu6063 10 месяцев назад +96

    ጠርጥር ይሄ ፍቅር አይደለም እንሣሣልሀለን አደራ

  • @RamedanAsnake
    @RamedanAsnake 10 месяцев назад +18

    ይሄ ነገር በቀል ነዉ እምትሉ ላይክ ግጩኝ

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 10 месяцев назад +18

    ወንድምዬ እራስህን ጠብቅ የሰው ህይወት ስታቃና አደጋ ላይ ህወትህ እንዳይወድቅ !
    የሚታየው ነገር ሁሉ ያስጠላል በተለይ ትልቋ በጣም ታስፈራለች በመሀል በመሀሉ የሚያስበረግጋት ነገር ይከብዳል እንዲህ አይነት ፍቅርም የለም እንዲህ አይነት ቤተሰብም ታይቶ አይታወቅም እኔ በደንብነው ስራዎችህን የምከታተለው በቲቪ ግን አሁ ያየሁት ነገር ቀፎኛል ለዛም ነው አስተያየት የሰጠሁት ሁሉም ኮሜታተር ስጋት አለው እራስህን ጠብቅ ዳግም እዛቤት ባትሄድ ይመረጣል አሊያም የህግ አካል አብሮህ ቢሆን ይመረጣል ። " ልዑል እግዚአብሔር " ይጠብቅህ!

  • @zehramarsh002
    @zehramarsh002 10 месяцев назад +7

    የአላእራስሕንጠብቅወንድማችንአላሕይጠብቅሕ

  • @selamkoo1566
    @selamkoo1566 10 месяцев назад +33

    ለአንተ በጣም ነዉ ምፈራልህ ወድሜ ራስህን ጠብቅ ከዛ በላይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏

  • @zainasied615
    @zainasied615 10 месяцев назад +123

    ትልቋ ራሱ ትልቅ ማስመሰልና ተኮል ያለባት ገገማነች ምናቸውንም አትመናቸው በአላህ ራስህን ጠብቅ ማንንም አትመንን ለናትህ ስትል ኡፍፍ እኛስ ተሳቀን ሞትን😢😢😢😢

    • @mednaseeit211
      @mednaseeit211 10 месяцев назад +3

      በጣም ወላሂ ያስታውቅባቸዋልኮ ከጀርባው ሌላ ነገር እዳለ

    • @HerutHerut-f6p
      @HerutHerut-f6p 10 месяцев назад +1

      Menim,alamerechegnem,telkuwa,weshetam,asemesay,neche,ergetegae,negne,lebekel,nw,yefelgut,eme,berhan,tetebkew,lela,mnm,alelem,wey,gud

    • @tsigeredaros916
      @tsigeredaros916 10 месяцев назад

      Awo betunm yetkhrayut ahun new adrsha khyerwo lebkl new!!!!

    • @mekdesabrham4591
      @mekdesabrham4591 10 месяцев назад

      ወድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሆን ብለው ነው ድራማ በቀል ነው

  • @ጄሪየጌታልጅነኝ
    @ጄሪየጌታልጅነኝ 10 месяцев назад +30

    አንተ ልጅ ራስህን ጠብቅ እነዝህ በጤናቸው አይደለም እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ይሰውርህ 🥹♥️♥️ወንድሜ ጌታ ይጠብቅህ 🥹

  • @tughjwgitv5145
    @tughjwgitv5145 7 месяцев назад +3

    ተልኮ እደሆነ ከትልቅዋ አነጋገር ያስታውቃል ተጠቀቅ ወድሜ

  • @bettydany1879
    @bettydany1879 10 месяцев назад +46

    ሰው የምያፈቅረዉን ሰው ሲያይ ያፍራል ይደነግጣል ማውራት እስኪያቅት ድረስ
    ይቺ ግን ወጥመድ ናት አባቴ ወንድሜ
    የሰማይ አምላክ ይጠብቅህ

  • @AbdullahBader-x7y
    @AbdullahBader-x7y 10 месяцев назад +76

    ጀግናችን አደራክን እራስክን ጠብቅ ከፈጣሪ በታች ወዳች መስለዉ እሚያጠቁ ይኖራሉ አደራ አደራክን ተጠንቀቅ ልጅቱ ወደ ፀበል ትግባ

    • @medinamedina8256
      @medinamedina8256 10 месяцев назад +2

      የፀበል ጉዳይ አይደለም ለበቀል ነው😢😢😢😢

    • @medinamedina8256
      @medinamedina8256 10 месяцев назад +2

      አነጋገራ ያስታውቃል ትልቅየው😢😢😢

    • @AbdullahBader-x7y
      @AbdullahBader-x7y 10 месяцев назад

      ምን ይባላል ፈጣሪ ይጠብቀዉ

  • @HgGu-lj4vq
    @HgGu-lj4vq 10 месяцев назад +81

    በመፀሐፍ ቅዱስ ያለው ሳምሶን አስታውስ ያለውን ሀይል ያጣው በገሊላ ነው አንተም የምስራውን ለማደናቀፍ የመጡ ናቸው እህት ፀበል ታስጠምቃት አንተም አታግኛት ወንድማችን ❤❤❤

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 10 месяцев назад +6

      የዛሬው ፕሮግራም በጣም የሚያስጠላ የሚዘገንን ደም የሚያንተከትክ ባጠቃላይ የውሸት የብቀላ ድራማ ነው የሰሩብህ በዛ ላይ የውነት እህታማቾችም አይመስሉም ትግስትህን አደነኩት

    • @chrism2071
      @chrism2071 10 месяцев назад +1

      ጴንጤዋች የማላይበት የማልሰማበት የት ልሂድ?

    • @tube-mo2hy
      @tube-mo2hy 10 месяцев назад +1

      ወደ ጋነብ ህድ ​@@chrism2071

  • @nuhaminmekonenlena2931
    @nuhaminmekonenlena2931 8 месяцев назад +1

    እመብርሀን ትጠብቅ ወጥመድ ነው በቀል ነው ውጣ

  • @HalimaAragaw-ze2pk
    @HalimaAragaw-ze2pk 10 месяцев назад +35

    ኮሜንታተሮች ውነታችሁንነው ተልኮ አላቸው እንድህ የሚያጃጅል ፍቅርየለም ደግመህ እንድህአይነት ቦታአትሂድ ምን እንዳዘጋጁልህ አታቅም ወጥመድ እንዳያስገቡህ ራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ ጀግናነህ

    • @AtnafwaHaile
      @AtnafwaHaile 10 месяцев назад

      Becarful Becarful Becarful

    • @SikoSilo-ld3fr
      @SikoSilo-ld3fr 10 месяцев назад

      ሳህ

    • @rukykassa210
      @rukykassa210 10 месяцев назад +1

      አፋቸው ላይ ያስታውቃል

    • @cgf8399
      @cgf8399 10 месяцев назад +1

      ያአላህ ምንጉድነዉ አላህነዉሀቆንእሚቀዉ እንዳው ባልጉዱት ጀግናልጅነበር ወይጉድ

    • @bereneshmekuria2410
      @bereneshmekuria2410 10 месяцев назад

      አንተ የዘመኑ ጀግና ወጣት ነህ ለያጠፉህ በፍቅር አሰመስለው የተንኮል እቅድ ለመሆኑ ያስታውቃል እባክህ አራሰህን ጠብቅ አደራ አደራ! ለማንነኛውም ዘወተር የምትጠራው ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 10 месяцев назад +58

    ዛሬ በጣም ነው ያናደድከኝ ኰስተር ብለህ መውጣት አለብህ!

    • @HewotMuch
      @HewotMuch 10 месяцев назад

      😂😂😂😂 menaw kenashe

    • @myfano
      @myfano 10 месяцев назад +2

      😂😂😂😂ጅል ነገር ነው

    • @TgAy-cw4xc
      @TgAy-cw4xc 10 месяцев назад

      ሀሀሀሀሀ​@@HewotMuch

    • @hiwotgmariam5489
      @hiwotgmariam5489 10 месяцев назад

      ዝም ብሎ መውጣት ነበረበት

  • @etsegenetmengiste4252
    @etsegenetmengiste4252 10 месяцев назад +14

    Thanks!

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 10 месяцев назад +5

    ውይ ምን አይነት ፈተና ነው ከተንኮላቼው አላህ ይጠብቅህ😁😁😁😂😂😂😂

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 10 месяцев назад +21

    እኔም ከዚህ በፊት ደጋግሜ ነግሬዋለዉ እቤታቸዉ ሲጠሩህ አትሂድ ብዬ አሁንም ድራማ ይመስለኛል ለበቀል ነዉ የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ የዛሬን ካመለጥክ በድጋሚ እንዳታገኛቸዉ እባክህን ከዚህ ቀጣይ እማንም ቤት ሲጠሩህ አትሂድ በፈጠረህ የምንልህን ሰማን በፈጠረህ በቀል ይመስለኛል

  • @ህልናጓልተዋህዶ
    @ህልናጓልተዋህዶ 10 месяцев назад +18

    ወይኔ ምንኣይነት ፍጥጥ ያለ ድፍረት ነው ወንድሜ እመብርሃን ትጠብቅህ እባክህ ራእስህን ጠብቅ እመብርሃን እናቴ አደራ የህን መልካም ወንድማችን ጠብቅልን የምር ፈራሁት🤲🤲😢

  • @DggRthyu
    @DggRthyu 10 месяцев назад +52

    ወድሜ ይሄ የሠላም አይደለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @zelalemteklemichael-ek1fn
    @zelalemteklemichael-ek1fn 5 месяцев назад +1

    አትፍረድባት እውነት ሊሆን ይችላል የምትሰራው መልካም ነገር ያስወድድሀል። ጸበል ውሰዱዋት

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 10 месяцев назад +460

    እስኪ ዛሬ ይለፍልኝ ላይክ ስጡኝ የመዳም ቅመሞች እዚ ቤት ካላቹ አበረታትኝ አይከፈልበትም🥰👍

  • @dttsige4234
    @dttsige4234 10 месяцев назад +14

    በፈጣሪ ሰም ጠበቀህ ቃሉ በእውነት በጣም አሰተዋይ እና ብልህ ሰው ነህ ወንድሜ ከባድ ነው ግራና ቀኙን ማየት ነው ባንዴ ሚወሰን አይደለም የምትረዳባት መንገድ ይኑርህ

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 10 месяцев назад +67

    እራስህ ጠብቅ ወድሜ አደራ ይህ ዘመን ከፍቶል በጌታ አውቀው ሊበቀሉህ ይሆናል ጥንቃቄ አድርግ

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 10 месяцев назад +7

    ውይ ዛሬ ደሞ ዱብ እዳው ራሥህ ላይ ሆነ ከባድ ነው በጣም ከእንድህ አይነት ሠው አላህ ይጠብቅህ ይሄ ፍቅር አይባልም በጪራሽ

  • @ራህሚነኝወሎየዋ
    @ራህሚነኝወሎየዋ 10 месяцев назад +27

    ማነው እደኔ. ሁሌ የሚሳቀቀው ለዚህ ልጅ. በጣም ነው የማስብልክ. አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅክ. ❤🎉

  • @emnstesfaye4971
    @emnstesfaye4971 10 месяцев назад +21

    አባቴ መስምያክ ጥጥ ይሁን ህትየው ሶሻል ሚዲያ ስትል ነገሩ ወደአንተ እንደሆነ በጣም ያስታውቃል ድራማ ነገርም ይመስላል ።ለማንኛውም አንተ ብዙ ጥላት ያለክ ሰው ነክ ጠንቀቅ በል መድሃንያለም ይጠብቅህ

    • @nanibelete6371
      @nanibelete6371 10 месяцев назад

      WESHET MEHONU BEDENB NEW YEMIASTAWEKEW
      EWNET AYDELEM
      YELEK WESHET

  • @sifanymamoo3946
    @sifanymamoo3946 10 месяцев назад +20

    ምን ጉድ ነው አረ ብዙዎች እንደ አይናችን የምናየውን ልጅ አንድ ነገር እንዴታደርጉብን ካበደች ወደ ፀበል ትሂድ ክፉ ካሰብሽ አይሳካልሽ መድሀኒያለም የዕውነት አምላክ ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @Hkma-r3t
    @Hkma-r3t 5 месяцев назад +1

    አተ. ባይኖርህ እኳ የሚያስፈልግህ የሷ አይነት ሴት አይዴለም 1 ግዜ በጥፊ በላት