በመስተፋቅር የተተበተበው ፍቅር። የ 67 አመት እናታችን በቅርቡ ወንድም ይኖራቹሀል ስትለን ደነገጥን። ፍቅረኛው እርጉዝ ሆና ተገኘች።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • በመስተፋቅር የተተበተበው ፍቅር። የ 67 አመት እናታችን በቅርቡ ወንድም ይኖራቹሀል ስትለን ደነገጥን። ፍቅረኛው እርጉዝ ሆና ተገኘች።

Комментарии • 888

  • @ynserayne
    @ynserayne  6 месяцев назад +341

    አዲስ ቅመሞች ላይ ጀምረነው የነበረውን የዚህን ቤተሰብ ታሪክ ዩትዩብ ቻናሉ ላይ ቪዲዬ እንዳንለቅ ስላገደን ለጊዜው በዚህ ቻናል ይምናቀርብላችሁ ይሆናል። ክፍል አንድ እና ሁለትን አዲስ ቅመሞች ላይ ታገኙታላችሁ ። ይህን ቻናል ላይክ ሼር ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ድጋፋችሁን አሳዩኝ እወዳቹሀለሁ።

    • @etalem3596
      @etalem3596 6 месяцев назад +6

      ❤❤❤❤❤❤ ጀግነችን ነክ

    • @tsegaelias4373
      @tsegaelias4373 6 месяцев назад +4

      Wendem ye Ato Ermyas Lejosh Selam nashew tefo eko

    • @meazafekadu5657
      @meazafekadu5657 6 месяцев назад +1

      ❤❤

    • @alemhaile625
      @alemhaile625 6 месяцев назад +4

      በስራህ ሁሉ እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም ውንድማለም 🙏❤️

    • @bezayeshiferaw
      @bezayeshiferaw 6 месяцев назад

      🎉🎉

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 6 месяцев назад +220

    ማነው የዚ ጀግና አድናቂ ሁሌም በጉጉት የሚጠብቀው ላይክ አድርጉኝ
    የተበዳይ አባት ፈጣሪ ይጠብቅክ

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 6 месяцев назад

      እኔ ግን እንደተረዳሁት ለጁ ከናቱ ጋር ተመካክሮ በሴትዮዋ ላይ መተት አሰርተውባት ነው የሚመስለኝ እንጂ ሴትዮዋ በዚህ ደረጃ ወርዳ እንደዚህ ትቀላለች ብየ አላስብም

    • @zyadatamam748
      @zyadatamam748 6 месяцев назад

      አሚን ❤

  • @RahelNegussie-x8b
    @RahelNegussie-x8b 6 месяцев назад +153

    ክፉ አይንካክ አንተ ጀግና ጋዜጠኛ እስቲ እንደኔ የሚወደው❤❤❤❤👍👍👍👍

    • @godolyas306
      @godolyas306 6 месяцев назад +2

      ክፍ አይንካክን አንትን ጅግና ጋዜጠኛ እመቤታችን ትጥብቅህ ❤❤

    • @RahelNegussie-x8b
      @RahelNegussie-x8b 6 месяцев назад +2

      አሜንንን ከልቡ ጀግና ነው🤩🤩🤩🤩

    • @lensami2970
      @lensami2970 3 месяца назад

      👍👍👍👍👍

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 6 месяцев назад +196

    ይሄንን ጀግና ዝም ብሉ ማድነቅ ብቻ ሳይሆን ሰብስክራይብ ሸር 👍 እናበረታታዉ

    • @AmsalMengistu-bo8fw
      @AmsalMengistu-bo8fw 6 месяцев назад +1

      አው ትክክል

    • @TsehayMelese-qq9sz
      @TsehayMelese-qq9sz 6 месяцев назад +1

      አወ በትክክል መልካም ሥራ ነው የምሰር❤❤

    • @sisaygebrihiwet9003
      @sisaygebrihiwet9003 6 месяцев назад +1

      እኔ አርጌዉ አለሁ በጣም አድናቂዉ ነይ

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 6 месяцев назад

      ​@@sisaygebrihiwet9003👍👌

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 4 месяца назад

      ማን ያውራ በተራ አያወሩም

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 6 месяцев назад +117

    አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ጀግናው ጋዜጠኛ በርታልን ውንድሜ❤

  • @mesi5527
    @mesi5527 6 месяцев назад +181

    ስራክን በፀሎት እንደምጀምረ እረግጥ ነው የጀመረከው ሁሉ በድል ነው ሚያልቀው ትልቅ ሚዲያ እንዲኖረክ ምኞቴ ነው ❤

  • @Tmesgne
    @Tmesgne 6 месяцев назад +59

    ናታን እሚባለውንም ልጅ ሴትየዋንም ሁለቱንም ፀበል ውሰዷቸው ያኔ የሁሉም መፍትሄ ይገኛል

  • @حنانحفصي
    @حنانحفصي 6 месяцев назад +4

    ዋውውው የዘመኑ ጀግና ዘመንን ይባረክ ቃላት የለኝም ሁሌም አንደኛ

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 6 месяцев назад +38

    እኔ የሚገርመኝ የልጆቹ እናቴ ምንም አታዉቅም አባታችኝ ሰዉ አይገልም እዉነት ተደብቃ አትቀርም እርግጠኛ ነኝ እናታቸዉ ለገዘቡ ብላ በልጁ ላይ የሆነ ነገር አርጋለች ጋዜጠኛዉ ቃላት የለኚም ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 6 месяцев назад +38

    ዘሌ አንበሳ የሆንክ ልጅ ነህ አድናቂህ ብቻ ሳይሆን ትልቅ ትልቅ አክብሮት አለኝ የአሁኑ አካሄድህ ጥሩ ፍንጭ እየሰጠህ ነው በተሳካ ሁኔታ እንድታጠናቅቅ እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @zinabekubi6350
    @zinabekubi6350 6 месяцев назад +27

    በእርግጠኝነት እናትየዋ ታውቅ ይሆናል ምክንያቱም ባል እና ሚስት አንድ አካል ናቸው ሁሉም ነገር ከእናታቸው እጅ ነው ያለው ሚስጥሩ በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 6 месяцев назад +48

    አንተ የዘመናችን ጀግና መንገድህ ሁሉ የተቃና ይሁን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ የደሀዎች እንባ አባሽ❤❤❤❤❤❤

    • @TsehayMelese-qq9sz
      @TsehayMelese-qq9sz 6 месяцев назад +2

      አሜን ፫ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ ይጠበቃልን

  • @azebmehari8639
    @azebmehari8639 6 месяцев назад +25

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ አሪፍ ጋዜጠኛ ብቻ ሳትሆን አሪፍ መርማሪ መኮንንም ነህ ትክክል ብለሃል እውነቱ የት እንዳለ ማወቅ አይቻልም ሰው ብቻ ስለሆኑ ግን እግዚያብሄር ይተዳሃል እውነቱ ይገለጣል።አይምሮህ በጥበብ ይባረክ።

  • @emayelakew650
    @emayelakew650 2 месяца назад +1

    በጣም ይገርማል ልጅቹ በጣም ነው የሚከላክሉት ወላጆቻቸውን
    አንተና አተህ። ማድረግ የሚባህብ ማድረግ አለብህ።

  • @SumanSuman-yn2ze
    @SumanSuman-yn2ze 6 месяцев назад +11

    ጋዜጠኛው የዘመናችን ጀግና ነህ ኑርልን ልጄቹ አባታችን አይገልም ገሎ መስሎኝ የታሰረው ይፎከሳሉሳ

  • @FggGhhh-m8c
    @FggGhhh-m8c 6 месяцев назад +10

    በጣም ይገርማል ስራ ሁሉ በድል ነው ይጠናቀቃል ይህ ደሞ የፀሎት ሀይል ነው እግዚአብሔር ሁሌም ድል ያጎናፅፍህ. ጀግና የብዙ ሰው እንባ አብሰሀል🎉❤

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj 6 месяцев назад +43

    ይህን ጀግና ጋዜጠኛ ቃላት አጣዉለት🥰❤️❤️❤️

  • @fekadutefera268
    @fekadutefera268 6 месяцев назад +23

    ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ ተባረክ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ።

  • @EjigayehuGebreyesusYimanuYiman
    @EjigayehuGebreyesusYimanuYiman 6 месяцев назад +6

    የዳያቢሎስን ስራ ያፈርሰ ዘንድ የእግዚያብሄር ልጅ ተገለጠ ይላል ቃሉ መፍትሄ ያለው እየሱስ ጋ ነው

  • @konjyano7597
    @konjyano7597 6 месяцев назад +17

    የኔ ጀግና እናትክ ጀግና ነው የወለደችው ሺአመት ኑርልን አምላክ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 6 месяцев назад +14

    ሊቁ ጋዜጠኛ በጣም ጋበዝ ነህ ምን ብየ እንደምገልፅህ ቃላት ኣጣሁልህ ተባረክልኝ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 6 месяцев назад +4

    ጀግናችን፡እኒህን፡እናት፡ፈልፍለህ፡እንደምታገላግላቸው፡እናምንብሃለን። በርታ።

  • @HussainAlobaid-hp4wn
    @HussainAlobaid-hp4wn 6 месяцев назад +12

    በርግጠኝነት የልጆቹም እጅ አለበት ብሩን ለመውሠድ በመተት ከእናታቸው ጋር ተመካክረው አስረውት ነው ስለ ብር ሲወራ ተርበተበቱ አይ እውነት መቸም ተደብቃ አትቀርም እሄ ልጅ እኮ ጀግና ነህ እውነታውን የምታውጣጣበት ስልት የሚገርም ነው👑

  • @b.6015
    @b.6015 6 месяцев назад +23

    ልጆቹ ደረቆች ናቸው አባታችን አያረግም አርጎት አይደልደ የሞቱት እርግጠኛ ነኝ እናታቸው ነች ያስነካችው ብሩን እዲሰጣት ልጆቻንም እዳይበቀል

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 5 месяцев назад +1

    በጣም ይገርማል ለክስ ግራ እሚያጋባውን ፈጣሪ ይጠብቅህ በጥበብ እያወጣህው ነው

  • @nejibs1
    @nejibs1 6 месяцев назад +2

    ለኣንተ ቃል የለኝም አላህ እድሜ ይስጥህ አላህ ይጠብቅህ

  • @ethioayushyoutube7834
    @ethioayushyoutube7834 6 месяцев назад +82

    ወይ ሴቶቹ ሲደብሩ ምንድነው እንደዚህ መሆን እስቲ ተረጋግታችሁ ስሙ እናቴ እንደዚህ አታደርግም አባቴ እንደዚህ አያደርግም አትበሉ 😥

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube 6 месяцев назад +5

      አኮ አሩገቷ እራሷ ናት ያጀዘበችው

    • @LemlemAga
      @LemlemAga 6 месяцев назад +4

      ፃድቅ ፃድቅ ተጫዎቱ እኮ ሆ

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 6 месяцев назад +1

      እኮ አስቦም ሆነ ባያስብ ከተጠያቂነት አያመልጥም

    • @safaiaalyami6678
      @safaiaalyami6678 6 месяцев назад +3

      አው ትክክል ሁሉን አቃለሁ ባይ ናቸው

    • @mamituyai9708
      @mamituyai9708 6 месяцев назад +2

      ♥️♥️♥️🙏🙏💔

  • @YemiAdey-u8w
    @YemiAdey-u8w 6 месяцев назад +9

    ልጆቹ ድርቅ ያለ ወገናዊነት ይታይባቸዋል ጋዜጠኛው ግን ከልብ አድናቂሕ ነኝ❤❤❤አላሕ ይጠብቅሐ እርግጠኛ ነኝሤትየዋ ልጁን ይዘዋሐች

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 6 месяцев назад +15

    እግዚአብሔር በመውጣት በመግባትህ ጥበቃው አይለይህ የስንቱ ህይወት ታደገሀል የምትሰራው ስራ ለስጋም ለነፍስም ነው

  • @haimanotdebabe4372
    @haimanotdebabe4372 6 месяцев назад +78

    ልጆቹ ምነው የኛ ቤተሰብ ቅዱስ ናቸው አሉ አባታቸው ሰው ገሎ እስር ቤት ነው

    • @SharaDha-ec1zw
      @SharaDha-ec1zw 6 месяцев назад +9

      እኮ እኔ አናደዱኝ በተለይ ነጭ ለባሿ

    • @sweetheart55268
      @sweetheart55268 6 месяцев назад +7

      ትክክል እኔም እንደዛ እያልኩ ነበረ ዛሬ በወለድከው እንካን ኣይማልም ሰዉ እንደ አውሬ ነው አየሆነ ያለው

    • @አይቅርምአደቅንይሳካል
      @አይቅርምአደቅንይሳካል 6 месяцев назад +2

      እኩ እርገጥኛነኝ የሁነ ሚሰጥር አል እነሱም የሚቁት

    • @ሠላምለሁላችን-ሰ3ኈ
      @ሠላምለሁላችን-ሰ3ኈ 6 месяцев назад +1

      😂😂😂😂❤❤❤በጣም በዛ እጅ

    • @helenmekuriya6409
      @helenmekuriya6409 6 месяцев назад

      እና ቤተሰቡን የሚያንቋሽሽ አለ?

  • @saraayman1293
    @saraayman1293 6 месяцев назад +21

    አቤት፣የሰንቱን፣ህይውት ፣ቅይረክህ፧እግዚአብሔር ፣ይጥብቅህ፣ጀግና ፣አይግልፀህም

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 6 месяцев назад +13

    ጀግና ጋዜጠኛ እውነታውን እደምደርስበት100%👍👍 ልጆቹ ደረቅናቸው ሊሆን ይችላል ብለው አያስቡምእደ

  • @GashewLast
    @GashewLast 6 месяцев назад +8

    ጀግናው ጠንካራው የንስር አይንና ቅመሞች ጋዜጠኛ እመሠግንሀለን እንወድሀለን እናከብርሀለን አንተ የእውነት አጥር ነህ የእውነት ካድሬ ነህ የእውነት ጠባቂ ነህ እኔ ለአንተ አድናቆት ከየት አመጣለሁ ብቻ ፈጣሪ ይባርክህ ያንተ አይነቱንም ያብዛልን የአቶ ኤርምያስን ልጆች እንዳትጥላቸው አደራ ጠብቃቸው

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 6 месяцев назад +5

    ጀግናችን ወንድሜ ምርጥ መርማሪ ጋዜጠኛ ብቻ አይደለህም ለእኛ ጌታ ይጠብቅህ ሴቶቹ ግን ተረጋጉ በጣም የእራሳችሁን ቤተሰብ ብቻ ፃድቃን አደረጋችሁ እናንተ በናታን ቦታ ብትሆኑ ማለታ በማወቅም ባለማወቅም አባታችሁን የምትቀርቡት ሰው ቢያሳጣቹ 😭 በኋላ ችግሩ ከእናንተ ከሆነ ታፍሩበታላቹ ለማንኛውም መጨረሻው ናፈቀኝ

  • @saeedamatafria2115
    @saeedamatafria2115 6 месяцев назад +16

    የጀግና ጀግና ጋዜጠኛ ነህ እግዜር ይጠብቅህ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 6 месяцев назад +6

    🎉🎉🎉 ወንድሜ ጋዜጠኛ አንተ ጎበዝ ነህ። ፈልፍለህ ታወጣዋለህ በርታ ። መጨረሻውን አሳየን።።ፈጣሪ ይርዳህ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 6 месяцев назад +3

    አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ሌላ ምንም ቃላት የለኝም እዉቀትህን አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jemaneshahmed
    @jemaneshahmed 6 месяцев назад +11

    እኔ እኮ ምችት የምትለኝ ነገሮችን ግብ ሳታደርስ እንዴሌሎች በጅምር አስቀርተክ አትተዉም በቃ ከልብክ እንደምትሰራ ይታወቃል ልክ እንደራስክ ጉዳይ አድርገህ ነዉ የምትከታተለዉ በርታ ጌታ ደግሞ ሁል ግዜ ከፊትክ ይቅደምልክ ❤

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 6 месяцев назад +9

    የናተ አባት ጻዲቅ ነው አይገልም አይገልም የራሳችሁን ብቻ አታሞካሹ እናታችሁ ጸበል ትሒድ ይጋለጻል

  • @ZelekashAlemu-r4s
    @ZelekashAlemu-r4s 6 месяцев назад +1

    አንተ የተባረክ ልጅ በተለይ ከወልቃጤ የሚያሳዝኑ እናት ካመጣኸቸው ጀምሮ በጣም እንደ እናት በስስት ነው የማይህ እ/ር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 6 месяцев назад +2

    የኛ ጀግና አንተ የጀመርከው ነገር መጨረሻው ያምራል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልጁ ግን መተት ተደርጎበት ይሆናል በገንዘቡ ምክኒያት ጸበል እንዲሄዱ አድርክ እውነቱ ይታወቅ ይዳን

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 6 месяцев назад +11

    ኤጭ ምነው ልጆች ተጨረጨሩ የሰው ሃሳብ አይቀበሉም ሁሉን አቃለሁ ባይ ናቸው

  • @Mama-sh9ot
    @Mama-sh9ot 6 месяцев назад +2

    እውነት አንተ ጋዜጠኛ ነህ እኔ በጣም የምወድህ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ተባረክ

  • @መቅዲ-የ9ፐ
    @መቅዲ-የ9ፐ 6 месяцев назад +39

    ሴቶቹ ግን ቤተሰቦቻቸውን ንጹህ ለማድረግ የዚህን ያክል መድረቃችሁ ይገርማል ብቻ መጨረሻው ነው የናፈቀኝ ምናልባት ችግሩ ከገዳይ ወገን ይሆንና እዳታፍሩ

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 6 месяцев назад +1

      Yes❤

    • @safaiaalyami6678
      @safaiaalyami6678 6 месяцев назад +1

      እኮ

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 6 месяцев назад

      እነሱ እኮ የሚያዉቁት ነገር የለም!ችግር ግራ አጋብታቸዋል!!!

  • @SofiaHasnaa
    @SofiaHasnaa 6 месяцев назад +27

    የመምህር ተስፋየ አበራ የሚለቀውን ገጠመኝ ስሙ ተግብሩት ሰውን ከመፈረጅ ትረዱታላችሁ ዳይ ፀሎት ክፍል ስሩ ፀልዩ ስገዱ

    • @hodyeyilma6183
      @hodyeyilma6183 6 месяцев назад

      ቢስሙ እማ የመናፈስቱ ሴራ ይገባቸውና ይንቁ ነበር ግን ብዙ ስውኮ ምንም አያዳምጡም ገጠመኝ

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ 6 месяцев назад +2

      እኛ በውጭ ያለነው እንሻላለን እንጅ አገር ቤት ያሉትማ ገጠመኝ ከሚሰሙ የህንድ ኮልኮሌ ነው ማየት የሚፈልጉት ።ልብ ይስጣቸው

    • @hodyeyilma6183
      @hodyeyilma6183 6 месяцев назад

      @@ፀሐይወጣልኝ በጣም እግዚአብሔር ይማረንጂ

    • @senaitsenait9457
      @senaitsenait9457 6 месяцев назад

      Meche ygebachiwal yedenezezu

  • @NbretNegassi
    @NbretNegassi 6 месяцев назад +3

    100% የልጆቹን እናት የሰራችው ሰይጣናዊ ስራ ኣለ። የልጁ እናትም ነጻ የመሆን እድል 50% ነው። ምክንያቱም ፡ ኣባትየው በህይወት እያለ፡ በልጃቸው ኣካውንት ይህንን የሚያክል ከባድ ቁጥር ባሏ ሲያስገባ፡ የግድ ምንጩን ታቃለች። በርታ ኣይዞህ ወንድማለም ። ልጆቹ ደግሞ ፡ ኣባታችን ሰው ኣይገድልም ብለው መከራከራቸው ጨቅላነት ሆኖ ይታየኛል። ኣንተ የያዝከው ኬዝ ማረፍያ እንደሚያገኝ ፡ ከእግዚኣብሄር በታች 100% ኣምናለው። የጀግኖች ጀግና!!!

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 6 месяцев назад +2

    እናት ወልዳለች ጀግና የሆነልጅ አላህ ይጠብቅህ ጀግና ነህ በርታ

  • @MemeGetachew-d8c
    @MemeGetachew-d8c 6 месяцев назад +2

    አንተ ጀግና እግዚአብሔር ባለህበት ቦታ ሁሉ ይጠብቅ

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 6 месяцев назад +4

    አተ ጀግና ጋዜጠኛ ወድም በርታ ❤❤❤ ምነው ልጆቹ እናቴና አባቴ ፍፁም ናቸው አሉ የሰው ፍፁም የለውም

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 6 месяцев назад +6

    በጣም ይገረማል ሁላቹሁም ለፈረድ እንዳትቾኩሉ መጨረሻዉን እዩ

  • @bahiruagodanakondale2599
    @bahiruagodanakondale2599 6 месяцев назад +4

    ውንድሜ አሁን ከባዱላይ ድር ስአል እግዚአብሔር ይርዳህ ከእግዚአብሔር ጋር እራስህን ጠብቅ አቡነ ዘበስማያት ድገም ቦታውጋ ስደርስ ለራስህና ለፀሎት ጊዜ እየስጠህ ግባ እግዚአብሔር ልቦናቸውን ያስገዛልህ መልካም ስራ❤❤❤

  • @YemiAdey-u8w
    @YemiAdey-u8w 6 месяцев назад +12

    ልጁን ላይ ብቻ ለምን ጥፋተኛ ያደርጋሉ እናታችሁሥ በዚ እድሜዋ ትክክል ናት ከልጇ ጋር እንደዛ መሆኗ

  • @tyjhggggggijjg7039
    @tyjhggggggijjg7039 6 месяцев назад +8

    አንተ ድንቅ ጋዜጠኛ ጀግና ነክ እስኪ ላይክ ሼር አድርጉት ❤❤❤

  • @MekresilassieAsfaw-ph3wb
    @MekresilassieAsfaw-ph3wb 6 месяцев назад +2

    ጉብዝናህን ደጋግሜ ገልጬልሃለሁ። አሁን ደግሞ የምርመራ እና የነገሮችን አካሄድ የመተንተን ችሎታህን እጅግ በጣም አደንቃለሁ። በርታ።

  • @znasiweloyewaዝናሽወሎየዋ
    @znasiweloyewaዝናሽወሎየዋ 6 месяцев назад +1

    ፈጣሪ ይባርክህ የስትሰዉ ሂወት አዳክ እግዚያብሄር ብርታትና ጥንካሬ ይስጥህ

  • @meseretEyase
    @meseretEyase 6 месяцев назад +5

    ወድም አለም በጣም ፃዲቅ ናቸው ቤተሰባችን አሉ በእርግጠኝነት ያረገችበት እሷ ልትሆን ትችላለች ለልጅ ድረስለት አባታችን አይገልም ማለት ማን ገደለው ሊሉ ነው ከልጅ እራስ ይውረዱለትና አተ ትኩረትህን ከሴትዮዋ ላይ አድርግ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 6 месяцев назад +2

    እንዳተ እስማርት ጊዜጠኛ አይቼ አላቅም የጀግና ጀግና እኮ ነህ አላህ ይጨምርልህ አንተ እኮ ልዩ ነህ እኮ አላህ እድሜ ና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YemiAdey-u8w
    @YemiAdey-u8w 6 месяцев назад +9

    ይሕንን ገንዘብ ሥትል ያጠመደችው ሤትየዋ የያዘችው ይመሥለኛል ጋዜጠኛው አንበሣ ነሕ አላሕ ከሀቀኛች ነው አላሕ ይርዳሕ

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 5 месяцев назад +1

    ጀግናነህ,አበሠሣ,ጋዜጠዉ,አሏህ,ይጠብቅህ

  • @mareyemahemed3663
    @mareyemahemed3663 2 месяца назад +1

    ጀግና ነህ ወላሂ እሁንም ሀቁ መውጣቱ እይቀርም ቀጥልበት ተዳርሶእል

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 6 месяцев назад +5

    ይገርማል እንደው ምን ጉድነው 🤔እሥቲ መላ በላቸው መቼሥ አንተ የያዝከው ጉድይ መላ አያጣም ብዬነው ፈጣሪሆይ መጨረሻዬን አሣምርልኝ የመዳም ቅመሞች እንዴት አርጎዋቹዋል በርቱ ጠንክሩ 🥰🥰🥰👍👍

  • @MekedesMekedes-t9g
    @MekedesMekedes-t9g 6 месяцев назад +4

    እድው ቃልታ አጣሁ እለት ለዝህ ጋዜጤኛ ብቻ እድሜህ ይረዘም

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm 6 месяцев назад +4

    የኔ ጀግና መጣክልን ፈጣሪ ይጠብቅ በሁሉም መስመር ስትጓዝ ፀልይ በርታልን

  • @hannatsehaye5097
    @hannatsehaye5097 6 месяцев назад +1

    እርዳታንጠይቆ እራስን መደበቅ ወይም መከላከል ምንድነው እህቶች ንቁ አትከራከሩ እባካችሁ ቤታችሁን ፈትሹ ስው ወዶ ስውን አያጠፋም ይልቅ ቶሎ ብላችሁ ወደ መፍትሄው ሂዱ :: እንተ ወንድሜበጣም ጎበዝ ነህ በርታልን አጋልጣቸው :: ተባረክልን

  • @hirut8456
    @hirut8456 6 месяцев назад +2

    ወንድምነት እንኴን ደና መጣክ አንተ የያዝከውን ጎርጉረክ ነው ምታወጣው ተባረክ ጌታ በደሙ ይሸፍንክ❤

  • @alehegneassefa9451
    @alehegneassefa9451 6 месяцев назад +8

    ይገርመኛል ሁሉም እራሱን ከፍ ያደርጋል ሁሉንም የሚውቀው እግዚአብሔር ነው ለምንድን ነው በእውነት የማፈርደው ነገ ወይም ዛሬ ሞት እንዳለብን እረሳን ።ሁለቱም ልጆች የሚናገረት አባታቼው ልብ ውስጥ ያሉ የነበሩ መስለው ነው ይሳዝናል ።

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd 6 месяцев назад +2

    እውነትም ነስር ነህ ጀግናናናና ነህህህ

  • @zenachzenach2403
    @zenachzenach2403 6 месяцев назад +3

    ጀግና በርታ ፈጣሪ ይርዳህ ያሳዝናል ጊዜአችን ያስፈራል

  • @EphremNegussu-r8u
    @EphremNegussu-r8u 5 месяцев назад +1

    ጋዜጠኛ፣ይህ፣ነገር፣የሠው፣ልጂ፣በንደዝህ፣አይነት፣ነገር፣ከተገናየ፣ከመት፣ይበልጣል፣ፍቅር፣

  • @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ
    @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ 6 месяцев назад +3

    እማምላክ ትጠብቅህ እራስህን ጠብቅ በጣም ከባድ ነው❤❤❤

  • @good8574
    @good8574 6 месяцев назад +6

    ታዲያ እናታችሁን ጽበል ውሰዶት ፈጣሪ የታመመው ውገን ይማራቸው

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 5 месяцев назад +1

    የናተ አባትና እናት ምነው ቅዱሳን አረጋችሁዋቸው እደየ አባተየእድህ አያደርግም እናታችን እድህ አታደርግም እያላችሁ ይመርምርበት

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 6 месяцев назад +1

    እኔ የሚገርመኝ ልጆቹ የኛቤተሰቦች መለይካናቸዉ አለ አባቱን የገደለዉ አባታችሁ ነዉ እዴት ነዉካባቱ ገዳይ ቤት የሚሂደዉ ትልቁ ድብቅ ጉዳይ የልጆቹ እናት ጋነዉ ለምን በትክክለኛዉ መገድ ለምን አልጠየቀችዉም ሴትየዋ በደብ ትፈተሽ የምትሉ

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 6 месяцев назад +12

    እናታችሁን አታረገውም አትበሉ እሧጋር ፀባዬ አይቀየርም ነበር ለበቀል ቢሆን እምቢ ካሉ ተዋቸው የራሣቸው ጉዳይ ልጁን እናቱና እጮኛው ፀበል ይውሠዱት

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 6 месяцев назад +1

    ልጆች ደባሪዋች ናቸው ምናልባት ጉንዘቡም ብግፍ የመጣ ይሆናል

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 6 месяцев назад +3

    አንቴ ጀግና ስለሆንክ ፈልፍለክ ድረስበት እመብርሐን ትጠብቅክ

  • @እናተአለሜ
    @እናተአለሜ 6 месяцев назад +27

    አባቴ አባቴ ጡሩ ነው አትበሉ ልጁ አባቱነው ያጣው ዳግም ላይመለስ ትቶት የሄደው

    • @Biba-y9z
      @Biba-y9z 6 месяцев назад +2

      እኮ

    • @عليعلي-ت3ض2س
      @عليعلي-ت3ض2س 4 месяца назад

      በሰራው ስራ ከሆነ የሞተው ለማንኛውም አንቸኩል

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 6 месяцев назад +7

    እናታችዉ እኮ ፍጡር እንጂ ፈጣሪ አይደለችም ስለዚህ ስህተቶች ሊኖሩ ስለሚችል እባካችዉን አማራጮቹን በሙሉ ተጠቀሙ ከዛ በሗላ ነዉ ስህተቱ ማን ጋር እንዳለ ይታወቃል,

  • @LUBABAHLUBABAH-vp9ju
    @LUBABAHLUBABAH-vp9ju 6 месяцев назад +1

    አንተልጅ፡ፈጣሪ፡ተተንኮለኞች፡ይጠብቅህ፡ቃላት፡አይገልፅህም

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 6 месяцев назад +20

    ቅመሞችየ ፆማችንን አላህ ይቀበለን ስራዉን ያቅልልን ❤

    • @ttww9470
      @ttww9470 6 месяцев назад +3

      አሚንን ያረብ

    • @sofiyasofiya8776
      @sofiyasofiya8776 6 месяцев назад +1

      አሚን ያረብ

    • @chru8003
      @chru8003 6 месяцев назад +1

      አሚን ያረብ

  • @Aster-t4z
    @Aster-t4z 6 месяцев назад +2

    ጋዜተኛው በርታ አንደኛ እኔግን እደምገምተው ሴትየዋ ያረገችው ይመስለኛል ብሩን ለማስመለስ ናታን የሚያውቀው ነገር ያለ አይመስለኝም

  • @susuethio8753
    @susuethio8753 6 месяцев назад +11

    አቤት ምነው ግን ሰው አስቦ ሰውጋ አይጣላም አይገልምም ግን የሚያሳስት ነገር ማለትም ሰይጣን ያሳስታል ጭራሽ የኛ ቤተሰብ ፃድቅ ነን አትበሉ አዋቂው ልዑል እግዚአብሔር እና አድራጊው ነው ድርቅ አትበሉ የሞተውንም ነፍስ ይማር ለናተም ሰላማችሁ ይመለስ

  • @fatumamohammad9064
    @fatumamohammad9064 6 месяцев назад +3

    Welcome back Br 👏👏👏 I'm waiting Heremela & her brother information please 👏👏👏👏

  • @netsanetguade757
    @netsanetguade757 6 месяцев назад +1

    ምርጥ ጋዜጠኛ ቀጥልበት

  • @tesfagabrtsegay1922
    @tesfagabrtsegay1922 6 месяцев назад +7

    ልጆቹ በወላጆቻቸው ጭራሽ ፍጹም ሁነው እያወሩ ነው ፥ እደኔ ግን ምስጢሩ ከቤታቸው ነው ያለ ፥ ጀግናው ምስጢሩ እንደምታወጣው ባንተ 100% እተማመናለህ

  • @SelamawitBirhanu-km4pm
    @SelamawitBirhanu-km4pm 6 месяцев назад +2

    ወንድሜ ችግሩ ከገዳይ ቤተሰብ ነው የሚጠቁመው ስለዚ የልጁ እናት ፀበል ትውሰደው እና እዛው ይለይለታል ሀቁን ይውጣ

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 6 месяцев назад +1

    ልጆቹ ምን ነካቸው የራሳቸው ወገን ብቻ ንፁህ ያረጋሉ እንደውም ችግሩ ያለው እናታቸውጋ ነው

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 6 месяцев назад +7

    ❤❤ጀግናዉ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @גשאואסרס-ר1נ
    @גשאואסרס-ר1נ 6 месяцев назад +1

    በጣም ያሳዝናል እናተ እናታችን ጥሩ ናት አባታችን ጥሩ ነው ትል አላችሁ በርጥጠኛ ሁናችሁ አወሩ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 6 месяцев назад +3

    የጆሮ ደግነቱ አለመሙላቱ አሉ

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon 6 месяцев назад +1

    ይህን የሚደንቅ ያዘነን እንባ የሚጠርግ የጀግኖች ጀግና ብየዋለው እስቲ በላይክ አደናንቁት ❤❤❤

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 6 месяцев назад +1

    ትክክል ገሎታል በገንዘቡ ምክንያት። ልጆቹ አባታቸዉ ስለሚወዱት እየተከራከሩት ነዉ አይፈረድባቸዉም።

  • @mewdedsol1641
    @mewdedsol1641 6 месяцев назад +7

    ገንዘቡ የአባታቹ ነው እናታቹ ግን አንድነገር አደርገዋል እናታቹን ጠይቁ

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 6 месяцев назад +3

    የዚህ ቤት መጨርሻ ናፈቀኘ 🤔🤔🤔❤❤❤

  • @saratesfaya2329
    @saratesfaya2329 6 месяцев назад +5

    ልጆቹ ግን አዝግ ናቸው ምንም የማይገባቸው የራሳቸውን እድፍ ዞረው የማያዩ ትግስቱን ይስጥህ እኔን አዛጉኝኮ😷

  • @yoditmussie6466
    @yoditmussie6466 6 месяцев назад +4

    እናትየዉ ልትሆን ትችላለች ያደረገችበት. በእርግጠኛነት በመሀላቸዉ ትልቅ ሚስጥር አለ

  • @NaeemaSomalee-pv3ni
    @NaeemaSomalee-pv3ni 6 месяцев назад +2

    ልጆቹ ደረቆች ናቸው አባታቸው ገሎ ታስሮ አልገደለም ይላሉ እንደ በልጁ ላይ መተት ተሰርቶበታል

  • @muluemebetdegefe7394
    @muluemebetdegefe7394 6 месяцев назад

    አንተ ጀግና ለምሰራቸው መልካም ስራዎች እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @akbermichael5517
    @akbermichael5517 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ጋዜጠኛ ልጃችን

  • @enkuye5138
    @enkuye5138 6 месяцев назад +4

    እኔ እንደሚመስለኝ ናታን ሳይሆን እናትዬው ናቸው ናታንን በፍቅር የተበተቡት የታሰሩት የልጆቹ አባት ገንዘብ የልጆቹ እናት በመተት በፍቅር ስም ገንዘባቸውን ለማስመለስ እየጣሩ ነው እናም እናታችሁን እውነቱን እንዲነግሯችሁ ቀስ ብላችሁ ጠይቋቸው እናታችሁ የሄዱበት መንገድ ስተት ነው ገንዘባችሁን በህግ አስመልሱ