በራሴው ጥፋት የ 8 አመት ሚስቴን በድሮ ፍቅሬ ተነጠኩ / አሌክስ ሾው / alex show

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • #dukashow#alexshow#eyohamedia
    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የአሌክስ ሾው ተከታታዮቻችን ይህ የናተው ምርጫ የሆነው የዩቲዩብ ቻናላችን ነው ባለታሪኮችን ካሉበት አስሰን ለናንተ ያስተምራል የምንለውን ታሪክ የምናቀርብበት ቻናላችን ነው።

Комментарии • 113

  • @yeromFantahun
    @yeromFantahun 6 дней назад +11

    ባለጌ ነህ የልጅህን እናት አሰገብተህ ሚሰትህን አሰገደልክ ክፉ ነህ

  • @hhgggt8883
    @hhgggt8883 6 дней назад +21

    እውነት ከሆን ታሪኩ እሷ ሳትሆን አንተ ነህ የገደልካት እውነቱን እያወክ እዛ ቤት ማምጣትህ

  • @gfggggg5079
    @gfggggg5079 6 дней назад +4

    መታሠርም ይሁን መሞት ያለብህ አንተ ነበርክ ድዝ

  • @yonasgezahegngezahegn8739
    @yonasgezahegngezahegn8739 6 дней назад +13

    አንተ እራስህ በህግ መጠየቅ አለብህ

  • @AbuaminNuru
    @AbuaminNuru 5 дней назад +1

    ይህ ነፈዝ ትረካ የሚተርክ እንጂ ሚሰት የሞተችበት አይመሰልም

  • @gfggggg5079
    @gfggggg5079 6 дней назад +4

    ወንድ ማለትኮ ጂብ ነው የሤትን ህይወት ቅርጥፍ አድርገው በልተው ያሸገሸጋሉ ሠው በላ ነህ ጉማሬ

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 5 дней назад +4

    ይሄ ሰውዬ ከውጭ የመጣ ሚስቱ የካደችው ተብሎ ቤቱ ተመለሰ ተብሎ በአዲስ ጎጆ የቀረበው ነው ካልሆነ ሁለቱንም እቅርቡ ካልሆነ ሁለቱም ድራማ ነው እኛም እኛም ስክራይባችንን እናነሳለን ሲያስጠሉ ባይታይ ድምፅ የማናውቅ መሰላቸው ድፍረት ድራራራራማ

    • @سميرهسميره-د7ش
      @سميرهسميره-د7ش 4 дня назад +1

      አወ ማሪያምን እኔ እራሱ ገና ስጀምረዉ ነዉ ያወኩት እረበፈጣሪ ምን እየተጫወቱብን ነዉ

    • @ZaroMasama
      @ZaroMasama 4 дня назад

      አይደለም አይደለም

    • @AddisDejen
      @AddisDejen 2 дня назад

      ድምፃቸው አንድ አይነት ነው 😊

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 6 дней назад +2

    ደሞ ወሬ ብሎ ያወራል አተ ነህ ያስገደልካት የስራህን ይስጥህ 😢😢💔💔

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 5 дней назад +1

    ጥፋቴህ ከሚስትህ መደበቅህ ነዉ ከጅምሩ በእቅልፍ መድሀኒት ያደነዘዘችህን እዳወክ ለሚስትህ መናገር ነበረብህ አተ ግን ጥፋትህን ደጋገምኸዉ ሲቀጥል ደግመህ ለሰራተኝነት እናቱን መቅጠር አልነበረብህም ሌሎቻችሁ ደሞ እባካችሁ ነገ ሁሉንም ትተነዉ እንሄዳለን እደዚህ በዝሙት በመድሀኒት ወንድን ለራስ ማረግ ዘበት ነዉ ፈጣሪ ለኛ ያለዉ አለ በእምነትና በትግስት መፀለይ ይሻላል

  • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ

    አረ ይሆ ሰውየ ስንት ቦታ አየሁት ምን ጉድ ነው ድራ ማ ነው ምትሰርብኝ😢😢😢😢

  • @MeseretMepngistu
    @MeseretMepngistu 5 дней назад +2

    እኔ በጊዜው የሚለው አነጋገሩ ነው ያስታወቀኝ። እና ደግሞ በየሱስ ስም ይላል ብዙ ጊዜ። ስለዚህ ልቦለድ ነው

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 6 дней назад +3

    በእየሱስም የምር ታሪክ ነው ግን ምን አይነት ጨካኝ ናት አይ ሰው እ/ር ይቅር ይበልሽ

    • @Selimok-l6v
      @Selimok-l6v 16 часов назад

      ኧረ ድራማ ነው

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 6 дней назад +2

    ባለጌ ሆዳም ነው ሰውየው እንዴት ሰራተኛ አድርጎ ቤቱ ያስገባታል ? ክፉ መሰሪ ውሽማውን ሚስቱጋ አስገብቶ የገደላት እራሱ ነው ። እድሜው አጭር ነው።መሰሪ ፊት አግኝታኮ ነው።ቤቱን እዴት አወቀች? ክፉ

  • @AlmZ-r7g
    @AlmZ-r7g 6 дней назад +2

    ልጅ እኮ ያንተ ላይ ሁኔ ታ ፍቅረኛ ነበረኝ ካለች እኮ በኋላ ደሞ ልጁ አደገ በኋላ ብትል ችግር ነው ራሴ መሆኑን መረጋገጥ አለበት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 6 дней назад +5

    አንተ አሁን የተማርክ ነህ የወለደችልህ አፍቅራህ ነው ልጅን እያየች ለአራት አመት ችላያለጋለጠችህ አፍቅራህነው እንዴት በሰላም እንኖራለን ብለህ እመጣሀት አንተንም ዝምማለቶ።ሚስኪን አስገደልካት።

  • @meseretbefkadu8502
    @meseretbefkadu8502 6 дней назад +1

    ብታመዛዝን ኖሮ ለምታረገው ነገር 100 ግዜ አስበህ ቢሆን እቤትህ ሴጣን አተክልም ነበረ ወንዶች አስተሳሰባችሁ ትንሽ ነው ሰፋ አርጋችሁ ነገን ማሰብ አትችሉም አንድን ነገር መፍራት ጥሩ ነው ብትፈራ ኖሮ ፈሪ ሆነህ ቢሆን ይህ ላይፈጠር ይችል ነበረ ድፍረትህ ነው ዋጋ ያስከፈለህ....... ሒወትዋን ከምታጣ እውነቱ ወቶ መፋታት ይሻል ነበረ

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 6 дней назад +2

    የሞተችውንነፍስይማር😢😢😢😢😢😢😢ያሳዝናል

  • @saidfanta-hl7lu
    @saidfanta-hl7lu 6 дней назад +2

    ያተጥፋትነው አብራቹህ ስትሰሩ ለጭልፊት ባታቀርባትኑሮ ከመጠ ጥ ቦታ ታትወስዳት ሲቀጥል የከፋውስተ ትህ የቤትሰራተኛ አርገህ ከቤት መውሰድህ ከስቸ ትላይ ስተ ት በመፈፀምህ ለሚስትህ ፐገዳይ አተነህ ፊደል የቆጠርክ አትመስልም ካተ ያልተማረ የገጠርሰው ብዙያውቃን በጣም ደነገጥኩ አዘንኩ ለሟቿ አሳዘነቺኚ አሁንም አተንገላ ልጁን ተወስዳለቺ

  • @AtsedeAbebe-p4b
    @AtsedeAbebe-p4b 6 дней назад +6

    አፉር ብላ ቆሻሻ ሲጀመር የሰው ልጅ መሳሳት ያለ ነው አንተ እዴት እቤት ታስገባታለህ እሶ ምንም ጥፋት የለባትም ስትፈታ አግባት ትርሲት ምንም ጥፋት የለባትም ስታስጠላ ታወራለህ ምንም ያተ ታሪክ አያስተምርም

  • @ermiyasaschalew6093
    @ermiyasaschalew6093 6 дней назад +1

    ፈጣሪ መፅናናትን ይስጥልኝ በአንተ ጫማ ሆኖ እንዲህ ነው ብዬ ለመፍረድ ይከብዳል ነገርግን በጣም ያዘንኩት ቀላል ስህተት እንኳን አንተ ማንም ሊሰራው የማይችልውን ስህተት ሰርተህ ያቺ የዋህ ልጅ ህይወታዋን ማጣቷ ምክንያቱም ከመጀመሪያው ትሪስት ምን እንዳደረገች ምን እንደምታስብ ጠንቅቀህ ታውቅ ነበረ መርዳት እንኳን አላማ የፈለገውን ይሁን የምትችለውን በውጭ ማድረግ ስትችል ብቻ አለፈ ፈጣሪ አምላክ ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን ።

  • @misteremekonnen8489
    @misteremekonnen8489 5 дней назад +1

    ቆይ ግን ይሄ ሰውዬ ግን በተለያየ ጊዜ ያቀረበው ታሪክ አለ። ምንድነው ነገሩ ምናምን በሚለው ነው ያወኩት

  • @MeseretMepngistu
    @MeseretMepngistu 5 дней назад +2

    ድራማ ነው። ይሄ ሰውዬ ስንት ቦታ ነው የሚሰራው??? እንዴ በጣም ብዙ

  • @yeromFantahun
    @yeromFantahun 6 дней назад +3

    ሚሰኪን ሄዋን አሳዘነችኝ

  • @Elsa-n1p
    @Elsa-n1p 5 дней назад +1

    በጣም ልብ የሚነካ ፈጣሬ ፅናቱን ይስይስጥህ😢😢

    • @emebethabte595
      @emebethabte595 3 дня назад

      ምን ችግር አሱ እኮ ልጅን አቀፈ በሚስኪኗ አሳዳጊነት እሱማ አግዚኘብሄር የጁን ይስጠው

    • @nardosakalu2958
      @nardosakalu2958 3 дня назад +1

      I think አንቺ በደንብ አላዳ መጥሽም እሱ አይደል እንዴ እያወቀ ያስገደላት በጣም ጨካኝ ነው

  • @htube5620
    @htube5620 5 дней назад +1

    የሞተችው ነፍሰ ይማር አንተ አንተብቶን አትረባም ✊

  • @lynlyn6527
    @lynlyn6527 6 дней назад +1

    አታፍርም ሰታወራ አንተ ነበር መግደል

  • @nardosakalu2958
    @nardosakalu2958 3 дня назад +1

    አንተ ነህ ያስገደልካት እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ አንተም መታሰር ነበረብህ በጣም ጨካኝ ነህ

  • @filoadam97
    @filoadam97 6 дней назад +3

    ካንተ መማር ሳይሆን መማረር ነው ጉድ ከጋዳ አንተ ነህ ያስገደልካት ገዳይ ቤት አስቀምጠህ ምንም የማታውቅ ሄዋን አስገደልካት እሱን ለሕግ መቅረብ አለበት።

  • @Aleye-tx3br
    @Aleye-tx3br 6 дней назад +2

    አንተ የተረገምክ ደግሞ አስተማሪ እንዲሆን ትላለህ በመጀመሪያ ልደትህን የምታከብርልህ ምን ስለሆንክ ነው በመጀመሪያ እሷ ቤት ስትሄድ ነው ነገሩ የተበላሸው ከዛ ደግሞ እቤት ማምጣትህ ምስኪን ሄዋን አስገደልካት አንተ እንደገደልካት ነው የሚቆጠረው ካልጠፋ ሰራተኛ እንዴት እቤት ታመጣታለህ?? ደሞ ስታወራ አታፍርም ደነዝ ምስኪኗን በማታውቀው ነገር አሰገደልካት በጣም ነው ያዘንኩት

  • @Atalal-g2j
    @Atalal-g2j 6 дней назад +3

    Ateneki balegee😢😢

  • @NmHi-cl5nk
    @NmHi-cl5nk 6 дней назад +2

    Afer abah bila

  • @LeimetAbadi-w1s
    @LeimetAbadi-w1s 5 дней назад +2

    ኣሁን ያንተ ታርክ ምን ያስተምራል በራስህ ነዉ የገደልካት መታሰር ኣለብህ 39:41

  • @MuluneshiabetaDannaa
    @MuluneshiabetaDannaa 6 дней назад +2

    liju ersu yemaremare yesu lahone ichelale😢

  • @Kasa-jk3up
    @Kasa-jk3up 5 дней назад +1

    አሌክስ ምን መሰለክ መጠጥ መጥፎ ነዉ ከሴጣን አይተናነስም ለማንም ስዉ ብቻ ትዳራቸዉን ፈጣሪ ይባርክ

  • @MuluneshiabetaDannaa
    @MuluneshiabetaDannaa 6 дней назад +2

    gin ye macarasha balge wonde neke erse wodade nehi balge😢

  • @serkalemkura7400
    @serkalemkura7400 6 дней назад +1

    asazagn tarik new hewan nefsuan yimarln😢😢😢

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 4 дня назад +1

    ይሔ ልጅ የሚታወቅ ድምፅ ነው ያለው። ብዙ ላይ ሚስቱን እስታውሶ እንድ እንባ ዘለላ። ድራማውን ቀጥል ከዚ በፊት ልጅ የወለደው የጓደኛህ ነው ተባልኩ ብሎ በአዲስ ሚዲያ። ቅርብ ነበር አዲስ ሚዲያም ሌባ ነው ያ መላጣ ድራማ ነው ገርፍሬዴ። ብሎ። ካንስር ያለው እጭበርባሪ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 6 дней назад +2

    ታሪኩ እውነት ከሆነ የገደለቻት እሷ
    ሳትሆን አንተ ነህ የገደልካት እንዴት ሚስትህ ሳታቅ ቤት ታስገባታለህ ቆሻሻ ባለጌ ወሬ ብለህ ታወራለህ ገልቱ ቱ በሰራተኝነት አመጣሀት

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson 6 дней назад +3

    ይህ ሰዉ ባለ45 ሚልየኑ ዲያስፎራዉ ነዉ? አልገባኝም ፡፡፡፡

    • @سميرهسميره-د7ش
      @سميرهسميره-د7ش 4 дня назад

      አወ ማሪያምን ነዉ እየተጫወቱብን ነዉ😅😅

    • @shimelsmekdes6954
      @shimelsmekdes6954 4 дня назад

      የድምጽ መመሳሰል ነዉ

    • @سميرهسميره-د7ش
      @سميرهسميره-د7ش 4 дня назад

      @@shimelsmekdes6954 እረባክሽ እራሱነዉ

    • @Selimok-l6v
      @Selimok-l6v 16 часов назад

      ​@@shimelsmekdes6954በፍጹም ራሱ ነው

    • @Selimok-l6v
      @Selimok-l6v 16 часов назад

      እሱ ብቻ አይደለም ብዙ ቦታ ሰምቸዋለሁ

  • @AdiHagos
    @AdiHagos День назад

    አንተ በሷ ቦታ ሁነህ ቢሆንስ አንተ ነህ ሄዋንን የገደልካት በጣም ራስ ወዳድ ነህ ለስሜትህ ስትን ነው የገደልካት

  • @ethiopiaberhe592
    @ethiopiaberhe592 5 дней назад +1

    አሁን ምን እንዲሆን ነው የምትለፈልፈው መቶ በመቶ ስተቱ ያንተ ነው ልትቀጣ ይገባል ሚስትህን ብትወድ ይህንን መገመት ነበረብህ የአስተሳሰብ ጉድለት አለብህ እንዴት እቤት አምጥተሀት ይህን አታስብም ብለህ ታስባለህ ሁለቱንም ልጁንም የጎዳኸው አንተ ነህ እርስ ወዳድ እና አቋም የሌለው ሰው ይመስላል ደግሞ ምንም ጥሩ ነገር የለም የሚያስተምር ጅል ቢጤ ነው ደግሞ ያወራል እንዴ ።ነገ ስትፈታም አግብተሀት እንደዚሁ ለፍልፍ።

  • @AlamituAlamitu-n6s
    @AlamituAlamitu-n6s 5 дней назад +1

    Uuuuufffffff yemihazazen tariknow namsuwn yemarlin😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AberAber-c6e
    @AberAber-c6e 4 дня назад +1

    Kenetu yekenetu kenetu gedaye Defene Enekulale zaro cheka

  • @MuluneshiabetaDannaa
    @MuluneshiabetaDannaa 6 дней назад +1

    nase gadaye ante nehi afare bela ante😢

  • @AberAber-c6e
    @AberAber-c6e 4 дня назад +1

    Chekelatehe wesete masebeyahe yetazakezeke newe kewenedoche kutere wesete Atekotereme ZEHONA ROTO GUMARA GEZUFE ENESESANEHE ENESESA

  • @MeskeremBekele-jc4vs
    @MeskeremBekele-jc4vs 5 дней назад +1

    Anitee nehii tidatengaa misitihin yewashew wenidochii sijemerii wishochii

  • @meskermmeles9755
    @meskermmeles9755 12 часов назад

    ምንም አላመንኩትም ልጂ ፍለጋ ሄደሀል

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 6 дней назад +1

    ወይ ጉድ uffffffffff😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @BelayTadesse-t3l
    @BelayTadesse-t3l 5 дней назад +3

    አልገባኝም ሰው እንቅልፍ ተኝቶ ማስረገዝ ይችላል እንዴ ? እንዴት በእንቅልፍ መዳኒት ወንድ ልጅ ያስረግዛል ?ማመን አልቻልኩም ድምፅ እና አወራሩም አዲስ አልሆነብኝም::እስቲ አስረዱኝ

  • @akaletedla5940
    @akaletedla5940 6 дней назад +1

    FAKE DRAMA❗
    ይሄ ታሪክ የፈጠራ ከህንድ ፊልም የተቀዳ ነወ❌ ልጁ የዪቱብ ቃሚዎች በዩቱብ አክተር የሚሆኑበት። በብዙ ዩቱብ ድራማ ተወናዋይ ሆኖ ሠርቷል። ፊት ሸፈንን ብለው የማይታወቁ ይመስላቸዋል? በጣም የረከሱ ጡረተኞች ናቸው። ልጁ ለፍላፊ ነው፣ መርቅኖ ይሆናቨ

  • @Suzan17
    @Suzan17 6 дней назад +1

    Yante lej mehonun bemen argagetk DNA temermer🙏

  • @Tenagne-tibebu
    @Tenagne-tibebu 5 дней назад +1

    Agule yewahnet azeneta asgeldelkat !!!!!!

  • @MeazaBerhanu
    @MeazaBerhanu 5 дней назад +1

    Ihema diram nw Egzaber firu tiru Nagar siru la view bilachihu mayihon Nagar atisiru 😢

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 2 дня назад

    አተውሻ አረመኔ አተነክ ለምንአመጣሀት ያተባደረገልህ

  • @seyuometadessa
    @seyuometadessa 6 дней назад +1

    ከከብት ያነስክ ሲጀመር የገደልካት አንተ ነህ ቀድሞ የተጋደምከው ሳያንስ ልጅ ወልደህ እሳም ማሳደግ ስላልቻለች አምጥታ ጣለች ልጅ መውለድ ባትችል አስገብታ ማሳደግ ጀመረች አንተ ግን እራስ ወዳድ ስለሆንክ ሚስህን ግልፅ በመንገር ና በማስረዳት ስትችል ደብቀህ አንዳን በሚስት አንዳን በውሽማ ለማጫወት ስትል ለሚስትህ ሄዋን ገዳይ ጣውንት አስገብተህ አስገደልካት ሀዘኑን እናትና አባት ይሸከሙታል አንተ ግን ትምህርት ነው ብለህ ማስተማሪያ ትቀባጥራለህ አንተም መታሠር ነበርብህ እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ እውነት የዚች ልጅ ደም ይፋረድህ ስትልከሰከስ እንቅልፍ መዳኒት ሰጥታህ ቆርጣል በጣለችል ጥሩ ነበር ሸርሙጣ ልክስክስ ውሻ።

  • @makiyamakiya3818
    @makiyamakiya3818 6 дней назад +2

    Antenehwishabalege

  • @martadawit8604
    @martadawit8604 3 дня назад

    Ante matreba denkoro yemisth geday anteneh kezyh beuala hiwoth aybarek koshasha

  • @ferhte
    @ferhte 5 дней назад

    እውነት አንተነህ የገደልካት ባለጌ ነህ

  • @user-cj7cc1er1lJanahabayuu
    @user-cj7cc1er1lJanahabayuu 5 дней назад

    Selami wedime feligehi neber isii silkiihin sixeni

  • @almaztufa7852
    @almaztufa7852 4 дня назад

    የምሰትህ ገዳይ እሷ ሳቶን አንተ ነህ

  • @betibekele2239
    @betibekele2239 6 дней назад

    Wayne gudeyyyy😢

  • @genetgashe7488
    @genetgashe7488 День назад

    እዉነት

  • @eyrusalemteklay312
    @eyrusalemteklay312 5 дней назад +1

    አንተ ነውረኛ ደሞ ማውራትህ መሳሳትህ ሳያንስ ጭራሽ ቤትህ አስገብተህ አስገደልካት ባለጌ

  • @abebech1754
    @abebech1754 5 дней назад +1

    Balge nhe

  • @KuWait-bw2li
    @KuWait-bw2li 5 дней назад +1

    Yamel ye unet 😅😅😅😅 ayizo yene wandme

    • @DageeAlemneh
      @DageeAlemneh 2 дня назад

      Betam Hewan Nefsshin Begenet Yanurew

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 6 дней назад

    እህ ከባድነዉ

  • @sartt3173
    @sartt3173 6 дней назад

    ጉድ

  • @martadawit8604
    @martadawit8604 3 дня назад

    Anten blo yetemare fifn chinklat yizek degmo yihen tarik taweraleh gahaneb yasgebah

  • @biniyamHackingboss
    @biniyamHackingboss 5 дней назад

    ደም በጅህ ነው ያለው

  • @halimaroba9634
    @halimaroba9634 6 дней назад

    She lost her life for nothing

  • @islaamnowhiwoote
    @islaamnowhiwoote 5 дней назад

    Aante ne yegaddalkaat 😢

  • @ሀብታምአራጋው
    @ሀብታምአራጋው 5 дней назад

    ባለጌ አፍረብላ

  • @Wanyno2
    @Wanyno2 6 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abebech1754
    @abebech1754 5 дней назад

    Gedayu ante nhe eni ye hewan btesbe bhon eglhe nbre nwu betsbe yelatem

  • @FairouseJafar
    @FairouseJafar 5 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MaryMalek-or9tj
    @MaryMalek-or9tj 6 дней назад

    Ante nek yegdelkat ye sewy le higa mekreba alebeta

  • @seadapp50seadapp50
    @seadapp50seadapp50 5 дней назад

    አንተ እቃም የጠፋህ አይመስል

  • @DesalechDesu-eh6vg
    @DesalechDesu-eh6vg 3 дня назад

    Anta nafsa gadyie nahe

  • @Dagi-bx9md
    @Dagi-bx9md 6 дней назад

    አንተ ነህ የገደልካት

  • @Faif3Ucek5
    @Faif3Ucek5 4 дня назад

    😮😮😮😮

  • @Dagi-bx9md
    @Dagi-bx9md 6 дней назад

    የተረገምክ ነህ

  • @AliMohamed-vw2th
    @AliMohamed-vw2th 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 6 дней назад

      ምንድን ነው?የሴጣን ነው???????😂😂😂

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 6 дней назад

    What she did is wrong

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 4 дня назад +1

    ይሔ ልጅ የሚታወቅ ድምፅ ነው ያለው። ብዙ ላይ ሚስቱን እስታውሶ እንድ እንባ ዘለላ። ድራማውን ቀጥል ከዚ በፊት ልጅ የወለደው የጓደኛህ ነው ተባልኩ ብሎ በአዲስ ሚዲያ። ቅርብ ነበር አዲስ ሚዲያም ሌባ ነው ያ መላጣ ድራማ ነው ገርፍሬዴ። ብሎ። ካንስር ያለው እጭበርባሪ

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 4 дня назад +1

    ይሔ ልጅ የሚታወቅ ድምፅ ነው ያለው። ብዙ ላይ ሚስቱን እስታውሶ እንድ እንባ ዘለላ። ድራማውን ቀጥል ከዚ በፊት ልጅ የወለደው የጓደኛህ ነው ተባልኩ ብሎ በአዲስ ሚዲያ። ቅርብ ነበር አዲስ ሚዲያም ሌባ ነው ያ መላጣ ድራማ ነው ገርፍሬዴ። ብሎ። ካንስር ያለው እጭበርባሪ

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 4 дня назад +1

    ይሔ ልጅ የሚታወቅ ድምፅ ነው ያለው። ብዙ ላይ ሚስቱን እስታውሶ እንድ እንባ ዘለላ። ድራማውን ቀጥል ከዚ በፊት ልጅ የወለደው የጓደኛህ ነው ተባልኩ ብሎ በአዲስ ሚዲያ። ቅርብ ነበር አዲስ ሚዲያም ሌባ ነው ያ መላጣ ድራማ ነው ገርፍሬዴ። ብሎ። ካንስር ያለው እጭበርባሪ

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 4 дня назад +1

    ይሔ ልጅ የሚታወቅ ድምፅ ነው ያለው። ብዙ ላይ ሚስቱን እስታውሶ እንድ እንባ ዘለላ። ድራማውን ቀጥል ከዚ በፊት ልጅ የወለደው የጓደኛህ ነው ተባልኩ ብሎ በአዲስ ሚዲያ። ቅርብ ነበር አዲስ ሚዲያም ሌባ ነው ያ መላጣ ድራማ ነው ገርፍሬዴ። ብሎ። ካንስር ያለው እጭበርባሪ

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 4 дня назад +1

    ይሔ ልጅ የሚታወቅ ድምፅ ነው ያለው። ብዙ ላይ ሚስቱን እስታውሶ እንድ እንባ ዘለላ። ድራማውን ቀጥል ከዚ በፊት ልጅ የወለደው የጓደኛህ ነው ተባልኩ ብሎ በአዲስ ሚዲያ። ቅርብ ነበር አዲስ ሚዲያም ሌባ ነው ያ መላጣ ድራማ ነው ገርፍሬዴ። ብሎ። ካንስር ያለው እጭበርባሪ

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 4 дня назад +1

    ይሔ ልጅ የሚታወቅ ድምፅ ነው ያለው። ብዙ ላይ ሚስቱን እስታውሶ እንድ እንባ ዘለላ። ድራማውን ቀጥል ከዚ በፊት ልጅ የወለደው የጓደኛህ ነው ተባልኩ ብሎ በአዲስ ሚዲያ። ቅርብ ነበር አዲስ ሚዲያም ሌባ ነው ያ መላጣ ድራማ ነው ገርፍሬዴ። ብሎ። ካንስር ያለው እጭበርባሪ