በግልገል ሱሪ ጉድ ተሰርቼ ነበረ !! - ለትዳሩ ታማኝ በመከራ ተገኘ !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 ноя 2024

Комментарии • 450

  • @negusmediaOfficial
    @negusmediaOfficial  Месяц назад +110

    ውድ ቤተሰቦቻችን ቪድዮውን ላይክ በማድረግ ይጀምሩ!! ❤❤

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 Месяц назад +54

    በጣም.የሚገርም.ነዉ.የዘመኑ.ምርጥ.ወንድማችን.ፈተናዉን.አልፈሀል❤❤❤.

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b Месяц назад +59

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል ተመስገን አምላኬ ታማኝ ሰዉ ተገኘ

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Месяц назад +122

    በይ እግዲህ ማስፈተንሽን ካወቀ ሊጣላሽ ይችላል መልካም የፀፀት ጊዜ😂😂😂😂

    • @addisw1713
      @addisw1713 Месяц назад

      😅😅😅

    • @SelamMobl
      @SelamMobl Месяц назад +3

      ​@@addisw1713እውነት ከባድነው ያጎቴልጅ ፍቅረኛውን ፈትኗት ስታቅ ትታዋለች እደት እደተፀፀተ በቃል አይገለፅም

    • @Idhidyshdjhd
      @Idhidyshdjhd Месяц назад

      😂😂😂😂

    • @saganeshlebanon
      @saganeshlebanon Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

    • @MdKgjfjg
      @MdKgjfjg Месяц назад

      😅😅😅 ሳህ

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 Месяц назад +123

    ዋው ዋው ዋው 😂 በ እሳት ተፈትኖ የወጣ ወርቅ 😂😂😂😂

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Месяц назад +18

    ኡፍፍ ምን አይ ነት አስተዋይ ነዉ አነጋገሩ ሚገርም ነዉ ዋዉ አቦ ደስ ሲል ሚገርም ስብና ሚገርም ታማኚነት ይገርማል እግዚያብሔር ከዚህ በላይ ፀጋወና ማስተዋሉ ጥበቡ ይጨምርልህ

  • @Zhara214
    @Zhara214 Месяц назад +57

    እሱ ግን ታመኝ ሆኖ ታገኛ የሶ ጃሪበወ ይጠነልን 😢😢😢😢😢

  • @ksaksa2315
    @ksaksa2315 Месяц назад +62

    አሁን ይህ ሰዉ ቢሳሳት ምን ይፈረድበታል

    • @MariamMari-cp8ee
      @MariamMari-cp8ee Месяц назад

      Ewnt eko new begid tesat new yeh

    • @sareffsareff8357
      @sareffsareff8357 Месяц назад

      nathing

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw Месяц назад

      EWNT.BLSEL.TRUAYDLM.ENDZY..BGUD.LMSAST.MTER.ALDGFM

    • @LubabaMamo
      @LubabaMamo Месяц назад +3

      ወላሂ ትክክል ሴቶች ስረአት እነያዝ እደህ እያረግን ወዶችን ጥፋተኛ አናርግ

    • @سميرة-ب4ي
      @سميرة-ب4ي Месяц назад +1

      የኔምጥየቄነው

  • @Meron-gw1wj
    @Meron-gw1wj Месяц назад +55

    ኧረ ንጉስ አንዳንዴ እንደዚህ ታማኞቹን አሳይልን የአመቱ ምርጥ ታማኝ 😊

    • @alkidan16
      @alkidan16 Месяц назад +2

      የሁልጊዜ ነዉእንጂ

  • @RakGirl-h3t
    @RakGirl-h3t Месяц назад +24

    ዋው መልካም ሰው ነው 🎉🎉🎉ላንቺ ግን መልካም የጸጸት ጊዜ ይሁንልሽ በርግጠኘነት ይጣላሻል😊😊

  • @ethiotechnology
    @ethiotechnology Месяц назад +6

    እንደዚህ አይነት ማስፈተን ግን ተገቢ አይመስለኝም!!! አሁን ይሄ ልጅ ቢሳሳት... Cheat አደረገብኝ ብላ ልትጣላው ነው?

  • @semiratofik3884
    @semiratofik3884 Месяц назад +17

    እንደዚ አይነት ሰው አለ በጣም ታድለሻል በዚ ግዜ እነደዚ አይነት ባል በማግኘትሽ ፈጣሪን አመስግኚ እህቴ እድለኛ ነሽ

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou Месяц назад +13

    የወንድ ወንድ ነህ መጨረሻህን ያሣምረው ደግና ነህ

  • @menenlema7757
    @menenlema7757 Месяц назад +9

    ጨዋ የሚለው ቃል አይገልፅህም ዘመንህን ይባርክልህ ትዳርህን ይባርክልህ ውለዱ ክበዱ ::

  • @musamehamed5582
    @musamehamed5582 Месяц назад +15

    ወይይይ ጀግና ታማኝ ሰውየነው በጣም ደስስስ ይላል

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 Месяц назад +6

    እጅግበጣም ጥሩ ባል እና እፍቃሪ ሰውነህ ጎበዝ እግዝአብሄር በአላማህ ይፅናህ ❤

  • @jdjxx9648
    @jdjxx9648 Месяц назад +3

    ሚድያን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ አንድ ሰው ብቻ ታማኝ መየቴ በጣም አዝናለዉ ብቻ እንዳንተን አይነቱ ፈጣሪ ያብዛልን❤🙏

  • @simenehgashaw1687
    @simenehgashaw1687 Месяц назад +11

    ውሻ ወንዶች ከዚህ ጀግና ተማሩ

  • @RashaEtchi
    @RashaEtchi Месяц назад +9

    ተበላሽ በገዛ እጅሽ ቀጣይ ክፍል ስታለቅሺ አይሻለው ምን አስፈለገ ማስፈተን ለራስሽ ታማኝ ከሆንሽ በግልፅ አታወሪውም

  • @ትንቢተነቢያት
    @ትንቢተነቢያት Месяц назад +12

    ሚስቱን ማባረር አለበት የምታስፈትን ሴት አታስፈልግም
    ባለጌ ናት።

  • @zedyemaryamlij659
    @zedyemaryamlij659 Месяц назад +8

    ምን አይነት የተባረከ ልጅ ነው ኡፉፉፉ አምላኬ ሆይ እኔንም አስበኝ

  • @Helen-hf8mr
    @Helen-hf8mr Месяц назад +23

    መተማመን አይበልጥም ገበናን አደባባይ ነውርነው

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou Месяц назад +1

      መተማመን ጠፋ አይ ጉድ

    • @sarakebede3234
      @sarakebede3234 Месяц назад

      ውይጉደ የሚገርመው የልጀቲ ደፈረት😢😢😢😢😂😊😊

  • @a.a2095
    @a.a2095 Месяц назад +9

    ሚስት ግን እፈሪ
    በጣም እራስሽን የማታምኚ
    አንቺም የማትታመኝ ሰዉ ነሽ
    ለመሆኑ ያንቺ ንፅሕና ፣ ያንቺ ፍፁምነት እስከምን ሆኖ ይሆን እስከዚሕ ባልሽን የምትፈታተኝዉ ???

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ Месяц назад +5

    ዋው በእሳት ተፈትኖ ይለፍ ወረቅ ክብረ ይገባካል እንዴ አይነቱን ይብዛልን

  • @almasa4814
    @almasa4814 Месяц назад +9

    Wow በጣም የሚገርም ነው የዘመኑ ምርጥ ፈተናውን💯👍

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ Месяц назад +12

    ጎበዝ,አበሳ❤❤❤❤,ታማኚ,ወንድ❤❤❤

  • @Abay-yi7to
    @Abay-yi7to 14 дней назад

    ልታዋርዱት ነበር ልጁ በእውነት የሚመረገን ነው ማስፈተን ሠው ያላሠበውን ወጥመድ ማዘጋጀት ነው መደረግ የሌለበት ነገር ነው

  • @yemisrachtesema312
    @yemisrachtesema312 Месяц назад +2

    ዋው እንደዚህ አይነት ታማኝ ሰው ስላየሁ ደስ ብሎኛል ተባረክ በቃ ታማኝነት ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ

  • @sikosilo1727
    @sikosilo1727 Месяц назад +2

    ማሻ አላህ ዴስ የምትል ወድነህ እዳተ,ያሉትን ወዶች ያብዛቼው🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Месяц назад +13

    wow ደስ ስል ጀግና ነው ሰውዮ መፈታተን አልነበረበሽም እህቴ 😊

    • @Fifi-q6d
      @Fifi-q6d Месяц назад +2

      ትፈጥነው ከብዙ ሴቶች ጋር ስልክ ስለሚያወራ ይሆናል ነገር ግን እውነታውን በቪዲዮ ካየች በኋላ መውጣት ነበረባት ?
      በቃ ከአሁን በኋላ ይሄ ትዳር ንፋስ ገባበት በገዛ እጇ ?

    • @tamanechtafese2694
      @tamanechtafese2694 Месяц назад

      @@Fifi-q6d አው

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn Месяц назад +5

    ሁሉም ወንዶች እንዴት አላህ ያድርጋቸው አላህ ይጠብቅህ

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre Месяц назад +3

    ፈጣሪ ይመሰገነው እሱ ግን በጣም ጀንትል ሰራና ሰራ ብቻ ይለያል አፈሰሺው ሚሰትየው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Naima-k8p
    @Naima-k8p 19 дней назад +1

    ምርጥ በል ዋዉ ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ Месяц назад +19

    ወደን ልጅ በዚህ ደረጃ መፈታተን ከባድ ነዉ

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 Месяц назад +10

    በይ ለአንች መልካም ፀፀት ባልሽ ግን በእሳት የተፈተነ ወርቅ ሳይሆን ዳይመንድ ነው ጀግና ወንድ ነው ከዚ በዋላ አንች ሳትሆኝ እሱ ነው የሚጠረጥርሸ ሁሌ የምትከታተይው ነው የሚመስለው

  • @SadaMohmammed
    @SadaMohmammed Месяц назад +12

    ኡፉፉፉ ምስቱ ታድላ ❤❤❤❤

  • @MariyamAdam-f8q
    @MariyamAdam-f8q Месяц назад +4

    ወላሂ ታማኝ ነህ ጎበዝ❤❤❤❤❤

  • @SmJefdah-mh3cv
    @SmJefdah-mh3cv Месяц назад +24

    ኧረ ተው ባላችሁን አታስፈትኑ ጥሩ አይደለም

    • @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
      @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ Месяц назад +1

      ብየ ነበረ ተው ባአይናችሑ ካያችሑም አንዲ እዲል ሰጡት ከደገመ በመለየትሽ አትጰጰቱም ተው ብየ ነበረ

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320 Месяц назад +1

    ወአወ ,በጣም ,ታማኘሰወ ,ነክ ,🎉ገንባለቤት,ማሰፈተን አልነበረባትም ነበር❤❤❤

  • @meseretasefa-7363
    @meseretasefa-7363 Месяц назад +16

    Dhirii akka keeti kun kumaa ossoo dhaltee wowow ❤

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 Месяц назад +5

    ጀግና ወንድ አለማድነቅ አይቻልም እራስሕን ገዝተሀል ማለት😊😊😊😊

  • @SaraSara-iw9rl
    @SaraSara-iw9rl Месяц назад +27

    ንጉስ ሚዲያ ለምንድነው 100ሺ ማናስገባው ❤❤

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 Месяц назад

      ምን ስለሆነ የሰው ጓዳ ገብቶ ሊጥ ስላቦካ?ቺፉ ስራ ፈለ
      ልግ በለው ይህ ትዳር ከዚህ በኋላ አይበረክትም ይፋቱና በፈጣረ
      ሪም በህዝቡም ተጠያቂ ናቹህ

    • @sarakebede3234
      @sarakebede3234 Месяц назад

      ምቅኛነ ሽ አንችህ ምን አርገ ጋዚጠኛው ሜስት ተቡየዋ ናት ትዳራን በገዛ እጃ የበ

      ንችው😢

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 21 день назад

    እንዳንተ፡አስተዋይ፡ወንድ፡ያብዛልን። እግዚአብሔር፡ይባርክህ።

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ Месяц назад +3

    አይ ይከብዳል ድራዉ ስውየው ቢሳሳት ይፈረድበታል ለማንኛው ታማኝ ተገኝ ግን ፍቅርኛው ግን ለአቺ ጥሩ ፍልንግ አይስጠሽም መፈተኑ ከአወቅ በኃላ ይክብዳል❤😢

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 Месяц назад +6

    ተመስገን ዘርህ ይብዛ

  • @BelayAmberber
    @BelayAmberber Месяц назад +3

    ተክክል አደለሽም ማንም ሰው በፈተናው አያልፍም ምክነያቱም በምድርላ በጣም አሰቸጋሪው ስልጣን ገንዘብ ዝሙት እነኝህ 3 ነገሮች በጣም አስቸጋሪ ነገር ነው ።

  • @አስያአህመድ-ፀ7ለ
    @አስያአህመድ-ፀ7ለ Месяц назад +3

    አች ነበር መፈተን ያለብሽ እደዚህ ማሥፈተሽንካወቀ ይጠላሻል መልካም የጸጸት ጊዜ

  • @Emuhanantub
    @Emuhanantub Месяц назад +3

    ይሄ ሰውዬ ሰው ነው ከልብ ማሻ አላህ እንዳው እደዝህ አይነት ወንድ ከየት ተገኘ

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n Месяц назад +5

    ይሕ ወድማችን አሑን ቢሰሳት ይፈረድበታል የሰውልጂ ስንባልኮ ሑልግዜ እኛን ለማሰሳት ሰይጣን ይፈታተነናል በጣም አደነኩሕ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏እስኪእደዝሕ እዳንድ እንኳን ታማኝይውጣልን ሐገራችን ላይ❤❤❤

  • @ביבהזמר
    @ביבהזמר Месяц назад +3

    ወንደ ቀጥለበት ፍተናወን አልፍሃል❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet1465 Месяц назад +1

    ተባረክ ወንድሜ ጀግና ነህ::

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 Месяц назад +9

    የሚገርም ሰው ወንድሜ ሚስትህ የታደለች ናት ወንድሜ የተባረክ ነህ ዋው 👏🏼👏🏼👏🏼ለታማኝነትህ ♥️♥️🎉🎉🍾🥂

  • @ZenasheAyalew
    @ZenasheAyalew Месяц назад +1

    ፀፀት የሚባል ነገር አለ አባቴ ቻይው እንግዲህ

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Месяц назад +4

    ዋዉ ጀግና ወንድ ነክ ታማኝነት ለራስ ነዉ መልካምነትም

  • @sarakebede3234
    @sarakebede3234 Месяц назад +1

    በጣም ጉቡዘ ነህ በርታልን ግን ሚስት ተቡየዋ ከባደ ነው ላንችህ ካውቅህ በዋላ አትትህ ጀገና ነህ❤❤❤

  • @Ethiozena-ty1dc
    @Ethiozena-ty1dc Месяц назад +2

    እኔ ብሆን ወዲያው መንጥቄ ነው ማስወጣት።በጣም ባለጌ ናት። ታማኝነት ለራስ ነው አምና እንደገና መፈተን ያዋጣል። ይቺን ሴት እርሱም ማስፈተን አለበት

  • @HeheudhdDbdbddbj
    @HeheudhdDbdbddbj Месяц назад +1

    በጣም ጀግና ፈጣሬ ቀሬ ዘመንህን ይባረክ

  • @ZabibaNaima
    @ZabibaNaima 28 дней назад

    ዎውውውው ማሽአላህ ያራብ እንዳዝ አይናት ባል ስተኝይ ያራብ ❤️🙏

  • @ዜድነኝየቁራአንየቁራአን

    ቆይ ግን ቢቀር እስ እኔ ስልክ ቀይሬ ጀጅኔ ጀጅኔ እኔ ባለትዳር ነኝ ብሎ ቡልክ ሲያረገኝ እኔም በአንዴ አመኩት ከሴት ጋር አስቀምጦ መፈትን ከባድ ነው😢 ለድመት ስጋ ሰቶ ጠብቂ እደማለት ነው የዋ ነው ልጁ ግን

  • @EyobLidiya
    @EyobLidiya Месяц назад +2

    ዋውውውውው ገራሚ ታማኝ ነው በዚህ ቀጥልበት 👑👑🏆🏆👈💞💞💞💞🙏🙏🙏

  • @hadiyajabar9898
    @hadiyajabar9898 Месяц назад +1

    ማሺላህ በጣም ቁኑ አላህ የምትፈራ ነህ አላህ ይጠቡቅ ይቅርታ ሚሲቲዩዉ ግን መፍተኒሺ የሚመጣቢሺ ተቀቢዩ ለሁሉ ነገር እዳትፀፀተሺ መልካም ቀናቶሺ ያርግሊሺ

  • @AynalemAlemayehu
    @AynalemAlemayehu Месяц назад +3

    ስራህን በቢሮህ ብቻ ስራ ማንም ቤት አትሂድ

  • @user-km8tm8ig3o
    @user-km8tm8ig3o Месяц назад +3

    የ ዛሬውስ ያበደ ፍቅር ነው አ ይለያችሁ ሚ ኪዬ የኛ ጀግኝ

  • @AfwerkReta
    @AfwerkReta 29 дней назад

    ዋው አኬ እንዳተ ሺ ይወለድ ጤናና ፍቅር እመኝልሃለሁ እግዚሃብሔር ድግፍ ጥብቅ ያድርግህ ወድምህ ነኝ

  • @ksaSaudi-p1x
    @ksaSaudi-p1x Месяц назад +3

    በጣም፡ጎበዝ፡ታማኝልጅ💚💚💚💚💚💛💛💛💛💜💜💜💜💜💜💚💚💚💚💛💛💛💛💛

  • @SadaFiqx
    @SadaFiqx Месяц назад +1

    የምረ እደዝህ አይነት ሰወ የት ነወ ያለወ እረ የኔ አዳም የኔትነህ❤❤😘😘😘😘

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Месяц назад +11

    ሴቶች ባትፈታተኑስ ወንድ ትንሽ ነገር ይፈታተነው ይችላል

  • @ግሬስ-ሠ5ለ
    @ግሬስ-ሠ5ለ Месяц назад +1

    ዋውውውው በዝህ ሳኣት እንድ ኣይነት ባል ማግኘት ከባድ ነው ፍጣሪ መጨረሻው ያሳካላቹ 😮😮😮❤

  • @Adanech-yv3lc
    @Adanech-yv3lc Месяц назад +7

    Wow dhugaa baayee natii tola waqaayyoo mana keessan jireenya keessan yaa ebbiisu umrii dheera waliif jiraadha 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @טדיטייאציאו
    @טדיטייאציאו Месяц назад +1

    ዘረህ ይባረክ ወንድማችን ዋው

  • @kenessabukuna6937
    @kenessabukuna6937 Месяц назад +1

    Woooooooooooooooooooooow 100%faithful husband ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Thank you brother ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @JabariMadin
    @JabariMadin Месяц назад +1

    ዋውውውውው ታማኝ ወንድ ተገኘ ይገርማል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samerwoloyewa4198
    @samerwoloyewa4198 Месяц назад +2

    ግን እንደዚህ አይነት ጫና ስታረግብት ከጪቅጪቋ ለማምልጥ ሲል እሺ ቢላት በማን ነው ፍርዱ ሆሆ

  • @fevenmesele1495
    @fevenmesele1495 Месяц назад +4

    እራሷ ምን ያህል ታማኝ ነች ??

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de Месяц назад +2

    ፈጣሪይባርክህ እዲህነው ወድማለትእዳታነቷቹንያብዛልን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yosephgeberwold4633
    @yosephgeberwold4633 Месяц назад +3

    ቢሳሳት እንካን አይገርመኝም እንደዚ አይነት ስራ ይደብራል I'm so sorry for you

  • @PariteSaid
    @PariteSaid Месяц назад +2

    ከመፈተን ክትትል ማድረግ ይሻል ነበረ😢

  • @fetyiaibrahimsaid1079
    @fetyiaibrahimsaid1079 Месяц назад +2

    በጣም ታማኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 Месяц назад +1

    ማሻአላመሠሎቸህንያብዛለን🎉🎉🎉

  • @MartaMershaye
    @MartaMershaye Месяц назад +1

    ዉሻ ነሸ ወድ ነዉ ተጠቅሞ ቢሆንሰእንኳን ወድ ሴት ትሸነፋለክ

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx Месяц назад +1

    Gobez Mert Meri Mert Bal Mert Wendem Mert Abat Bezihu Ketel Endezi Aynet Sewech Yebzulen Asasachochen Fetari Yegesetselen Fetari Yebarkek❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @girmayassefa3011
    @girmayassefa3011 Месяц назад

    በጣም ኮርቸበታለው
    እኔ እንደግሌ በጣም የከበደ ፈተና ስለሆነ እሳሳታለው????

  • @AddisAbebe-b3z
    @AddisAbebe-b3z Месяц назад +2

    አንበሳ አንበሳ አንበሳ🎉

  • @wudineshhailu7015
    @wudineshhailu7015 Месяц назад +2

    Wow, you are the best husband. Your wife is so lucky to have a husband like you. ❤❤❤❤

  • @obsetube730
    @obsetube730 Месяц назад +2

    Silaa dide ma ciqqati mee dhisee 😂😂dhugaa dubbanichufi dhiraa akka waqayyoo nuuf baayisii mee ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
    @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ Месяц назад +2

    ዋው ምረጥ ወዲ እረጋ ያለ ዋው

  • @المهديالرويلي-ت1ح
    @المهديالرويلي-ت1ح Месяц назад +1

    ሽልማት ያስፈልገዋል እንዳንተ ያለውን ያብዛልን❤️❤️🙏

  • @LEWAMT
    @LEWAMT Месяц назад +2

    ጀግና, አማካሪ ሆኖ የሚያማግጥ ብሆን በሙያ ላይ ያለን መተማመን የወረደ ይሆን ነበር

  • @netsanetthomas8803
    @netsanetthomas8803 Месяц назад +2

    የባልየው ንፁህነት እና ታማኝነት ሚስትየዋን እንድጠላት አረገኝ ሲበዛ ትልቅ በጣም ትልቅ ስህተት ነው የሰራስችው ሲጀመር የተፈተነበት መንገድ ወንድ በመሆኑ ብቻ ያሳስተው ነበር ግዴታ የማንነቱ መገለጫ ላይሆን ይችላል በዚህ መሃል ስህተት ቢፈጠር ኖሮ እሷ ግን በገዛ በራሷ መንገድ ትዳሯን የራሷን ሰው እንዳጣች ትቁጠረው ታማኝነት ለራስ ለገዛ ህለናችን ነው ከውርስ ስጦታ በላይ የሷ እምነት ነበር ለሱ ትልቁ ስጦታው አይ አለማስተዋሏ 🤔🤔🤔🤔

  • @tesfa20052
    @tesfa20052 Месяц назад

    ግን ካሜራው በድብቅ ቦታ የሚያስብል አይደለመ ይታያል......

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 Месяц назад +1

    ወይና ታማኝ ደሰ ሰል❤❤❤❤

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 Месяц назад +1

    ተመስገን ታማኝ ተገኘ ❤❤❤

  • @BelyuKassa
    @BelyuKassa Месяц назад +2

    ሚስቱምአንተም ፈታኟም አጅግ እጅግ ባለጌ ናችሁ

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 Месяц назад +2

    ሚገርም ፈተና የሚገርም መልስ ጀግና ወንድ ይህን ካልኩ ግን እኔ አክሊሉን ብሆን ፈታኝዋን ሚስት ተብዬ ጥንቅር ብለሽ ቅሪ ነዉ የምላት

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ Месяц назад +2

    ሚሥትየዋ በልሺ ፈተኔውን በማለፉ ልትደሠች ትችያለሽ አምላሹደሞ በመጠርጠሩ ማሥፈተኝሺንታወቀ ሊጣላሺ ይችላል ተገሺ

  • @FantuuTarreessaa
    @FantuuTarreessaa Месяц назад +1

    Wowowo dhirii akaan juraamoo
    Anii akaa Italian gotutii hin kufa se e garu fattanan keesa bayeedhaa😢😢 bagaa daribittee bro❤❤

  • @ሥላሴአምላካችንነው
    @ሥላሴአምላካችንነው Месяц назад

    ዋዉ ተማይኝ ሰዉ ደስ ስል ይገርማል❤❤❤

  • @MeskeremTilahun-of2rb
    @MeskeremTilahun-of2rb Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ታማኝ፣ሰውያብዛልን

  • @fetyiaibrahimsaid1079
    @fetyiaibrahimsaid1079 Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤ወንዳታ ወንድሜ😊

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Месяц назад +1

    Wow ❤❤❤❤❤❤ጀግና ወድ ነህ 😁❤