መንግስት እውነቱን ያሳውቀኝ!ልብ የሚሰብር አሳዛኝ ክስተ!ማን ገደላት?(‎@gizemedia1974)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • ፍትሕ ለሃናን!!!!
    የ10 ዓመት ልጅ እራሷን አታጠፋም
    እስከ ዛሬ የሰራኃቸውን ፕሮግራሞች በዚህ ልክ እንደ ገለልተኛ ተመልካች ቁጭ ብዬ ተመልክቼ አላውቅም! ሁል ጊዜም እንዲህ ከልጅ ጋር ተያይዞ ያሉ ፕሮግራሞችን ስሰራ ለምን እንደሁ አላውቅም እንዲህ የሆነው/የሆነችው/ልጄ ብትሆን /ቢሆንስ/እያልኩ ተክቼ በማሰብ ልቤን አደማለሁ፡፡ይህንንም ፕሮግራም ስንቀርፅ የተሰማኝ እንዲህ ያለው ስሜት ነበር፡፡ በተለይ ፎቶዎቿን ስመለከት ልቤ ነው ዝቅ ያለው፡፡የልጅቱ አሟሟት፣የእናትየው ሀዘን እና አንዳንድ ከቅድመ ቀረፃ በፊት የነበሩ ነገሮች መጠየቅ የሚገቡኝ ብዙ ነገሮች እንዳልጠይቅ ተገዳድረውኝ ነበር፡፡ አሁን ላይ ይህን ፕሮግራም መለሼ ስመለከተው ብዙ ሺ ጠያቄዎች ጭንቅላቴ ውስጥ ይግተለተሉብኝ ጀመር፡፡ ይችን የመሰለች ብሩህ ጭንቅላት ያላት፣ፍልቅልቅ፣ደስተኛ፣ልጅ መታነቂያ ፈልጋ፣ሸምቀቆ ሰርታ፣እራሷን አጠፋች ብሎ ለማሰብ አልተቻለኝም፡፡
    ራሷን አጠፋች ይሉት ወሬ የገደላትን ሰው ዱካ እንዳያጠፋ ስጋት አለኝ!
    ፖሊስስ እንዴት የሰውና የሰነድ ማስረጃ አልሰበሰበም? ….
    ማን ገደላት?
    ለምን ገደላት ?
    እንዴት ገደላት ?
    የሚለውን ግን ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው!
    ማንም ገደላት ማንም ሀናን ግን ፍትሕ ያስፈልጋታል!!!
    ፍትሕ
    ፍትሕ
    ፍተሕ
    እስኪ እናንተ መሰናዶውን ተከታተሉ እና ፍርዳችሁን ስጡ!
    ሊንኩን ይኸው!!(@GizeMedia1974)

Комментарии • 546

  • @EmebetassefaAyana
    @EmebetassefaAyana 8 часов назад +63

    ታናሽ ወንድሟ ሞት ምን እንደሆነ ካወቀ ያየዉን ነገር በደንብ ማስረዳት ይችላል ቀስ ብሎ በማባበል መጠየቅ ነዉ እሱን 😭😭

  • @Aamina-j9i
    @Aamina-j9i 9 часов назад +53

    ኢትዮጵያ ላይማ የሆነ የህፃናት ደም የሚገበርበት ጉዳይ አለእኛም ማናውቀው እግዚአብሔር የሚያውቀውምን ጉድ ነው በመድሃኔዓለም😭😭😭😭😭

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 5 часов назад +2

      ህፃን ብቻ አይደለም ህፃኑ ወጣቱ ሽማግሌው ሁሉንም

  • @asterkahsay1387
    @asterkahsay1387 9 часов назад +84

    መፍረድ አይሁንብኝ አባትዎ ይመርመር ከአነጋገሩ ያስታውቃል ለህዝብ እናሳውቃልን ይላል የመንግስት ስራ አረገው እንደአባት አይነ ደረቅ እሱ ራሱ በደምብ ይመርመር

    • @maedotmeseret
      @maedotmeseret 9 часов назад +1

      አዋ

    • @ጣቢታ
      @ጣቢታ 9 часов назад +8

      አዋ ጠርጥሪያለው እናትም ልትደብቅለት እየሞከረች ይመስለኛል

    • @TinaChn-y1n
      @TinaChn-y1n 6 часов назад +2

      አትፍረዱ ይፈረድብናል

    • @SelamEthiopia-jx1qh
      @SelamEthiopia-jx1qh 6 часов назад +3

      እግዚአብሄር ይቅር ይበለኝ እና አባትየው ሲያዩት ምኑም አይጥምም። ስለገዛ ልጁ ሞት ሳይሆን ስለጎረቤት ልጅ አማሟት የሚተነትን ይመስላል።

    • @HaymanotAlemu-vv7ru
      @HaymanotAlemu-vv7ru 6 часов назад +4

      ግን እኮ እሱ ከሄደ በሆላ ደውላላታለች እሱ ደግም በትክክል ስራ ገብቶ ከሆነ የስራ አጋሮቹን መጠየቅ ይቻላል

  • @tsigereday6490
    @tsigereday6490 8 часов назад +30

    ህፃንዋ ተመርምራለች ወይ ምናልባት ተደፍራ አንቀዉ ገለዋት ይሆናል ፖሊስ በደንብ ይመርምርልን

  • @GebrelabateGebrel19
    @GebrelabateGebrel19 8 часов назад +47

    ማንም ማንም ማንም አያደርግም አባቷ ከቤት ከወጣ አመት ሆኖታል ደግሞ ፍርድ ቤት ቀጠሮ ላይ ነው ብላለች ማንም አይድለም አባቷ ይመርመር ሌላ የለም

    • @MemeNegashe
      @MemeNegashe 4 часа назад +1

      እኔም እሱን ነው የጠረጠርኩት

    • @ايمانمحمد-ع6ث
      @ايمانمحمد-ع6ث 3 часа назад

      አባቷ ይመርመር

    • @NeguseGabrielNg-d8k
      @NeguseGabrielNg-d8k 2 часа назад

      በዝች ምድር ላይ አባት በሴት ልጁ ላይ አይጨክንም

    • @Buy-wg3qk
      @Buy-wg3qk Час назад

      No body did it from out side the father and mom must must investigated by police.
      Maye be if the hasbanda and wife has problems, they will do something. But the mom has something in her mind.

  • @Efrata288
    @Efrata288 9 часов назад +24

    እንደማስበው ሠው እግሩ መሬት ካለቀቀ ሊሞት አይችልም ወጥታ ስትገባ ጠላት ሰው ተከትሎ ገብቶ ከመታት ከሞተች በኋላ ነው እንደታነቀች ያደረጋት ይመስላል እግዚአብሔር የንፁሐን አምላክ እውነት ያውጣ

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 9 часов назад +18

    ቆይ ግን አባትየው ለሕዝብ እናሳውቃለን የምትለው እንዴ የጨነቀክ ለሕዝብ ማሳወቅክ ነው እር ምንም ልጅ አይደለም እቃ የጠፋብክ አትመስልም እንዴ ይቺን የመሰለች ታዳጊ እፃን እር ዘንድሮ ጭራሽ ባሰበት የእፃን ስቆቃ እኔ አባትየውን መጠራጠር አይከፋም እግዛብሄር የዝችን እፃን ደም ያውጣ እናትየው አይዞሽ በርቺ እግዛብሄር ያበርታሽ 31:09

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 10 часов назад +23

    ይሄን ያደረጋችሁ እግዚአብሔር ይቅር አይበላችሁ

  • @RADUALI-oi9bd
    @RADUALI-oi9bd 9 часов назад +28

    አቤት ሀገሬ ምን ይሻለናል ግን😢😢😢😢😢😢😢 በጭራሽ ራሷን አታጠፋም በዚህ እድሜ ራስ ማጥፋት አደለም ማሰብ አይችልም የልጅ አእምሮ

    • @hannabelachew101
      @hannabelachew101 9 часов назад

      You right , she can't suicide . She is too young .

    • @sarasara5346
      @sarasara5346 8 часов назад

      Lejoche ekko filmi siyawu newu yemiwulute erase maxfate men endehone ayawukume ehe tive eyalle bet

    • @SelamEthiopia-jx1qh
      @SelamEthiopia-jx1qh 6 часов назад

      እግዚኦ እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን። መቼም ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እናት መሆን መረገም ሆኗል።
      ምን ይሻላል? ሀገራችንን ላይ ምን አይነት አጋንንት ነው የሰፈረው ግን?
      ጨቅላዎች እንደቅልላል እየተቀጠፉ ነው። እንኳን ባለጉዳይ መሆን በጆሮ ለምንሰማው እራሱ ጨርቅ ያስጥላል።
      እናትዬ ምን ብለን እናፅናናሽ?
      ምንም የማይሳነው ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ። የልጅሽን ደም ይመልስልሽ።

  • @ruthfisha1247
    @ruthfisha1247 7 часов назад +32

    የአስር አመት ልጅ መታነቅን አታውቅም ።እግዚእ ብሄር ወንጀ ኛውን ይጋለጥ።

    • @YergaAlem
      @YergaAlem 4 часа назад

      Lementeltel yewetachebet wenber wey meselale menor neberenet

    • @YergaAlem
      @YergaAlem 4 часа назад

      Tekekel

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 40 минут назад

      ህምም ከፈለገች በደንብ ታውቃለች። ስንት ህጻናት ራሳቸውን እያጠፉ እንዳሉ አታውቁም እንዴ?

  • @SamrawitGizaw-t4r
    @SamrawitGizaw-t4r 8 часов назад +23

    አወራሩ ምንም እዉነት የለዉም ምንሞ የተነካ አይመስልም

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 10 часов назад +34

    ምን አልባት ጠላት ይኖራችሁ ይሆን ወይ ደግሞ ለባእድ አምልኮ ገለዋት ይሁን!!!

  • @selamlove7d
    @selamlove7d 9 часов назад +18

    ከዚህ ላይ ገመድ ማን ሰቀለላት የ10 አመት ህጻን እና ደግሞስ ግማሽ ፌቶ ለምን በለዘ ደምመ አለ ብላችሆል ሰለዚህ እራሶን አጥፍታ ሳይሆን በሰው እጂ ነው የሞተችው ለማስመሰል ነው ያጠለጠሎት ወላጆች ከቤታችሁ ካሚራ አስቀምጡ የሴት ልጂ ጥቃት ይብቃ😢😢😢 አባቶ ግን

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 8 часов назад +17

    እንዴ እንዴት እንዴት ነው እምታስቡት ???
    የ 10 አመት ብላቴና የመኖር እና የመሞት ትርጉሙ ጣእሙ ገብቷት ለጣሪያ የቀረበ ማገርላይ የጋውን መቀነት አንጠልጥላ ሸምቀቆ ቋጥራ እራሷን ሰቀለች ለማለት ደፈራችሁ ?????????????????
    ጉድ ነው ዘንድሮ ሀገሪቷላይ የነገሰው በላ ከቃላት በላይ ነው አባትየው ልቡን አደንድኖ የሰጠውቃል እንኳንስ በድንገት የበኩርልጁን በግፍ ያጣ ይህንን የግፍ ታሪክ የስሚ ስሚ ተባራሪ የሰማ ሰው አይመስልም ። ይሄ ድርጊት በሱ የተቀመረ እንደሆነ ያሳብቃል ። እግዚአብሔር የህጻኗን ደም ይበቀል 😭

    • @abbyabby5785
      @abbyabby5785 5 часов назад

      አባትየውግንይመርመር

  • @SamrawitGizaw-t4r
    @SamrawitGizaw-t4r 8 часов назад +31

    አባትየዉ ላይ ጥርጣሬ አለኝ ይመርመር

    • @HayatHayat-ud9go
      @HayatHayat-ud9go 7 часов назад +3

      ልጁ አደለች እንደት ይገላል😢😢😢😢

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 3 часа назад

      እኔም እንደዚሁ ተደፍራ መሸፈኛ ነው ፈጣሪ ደሞን ያውጣላት 😢😢😢 💔💔💔

  • @genet-b5s
    @genet-b5s 8 часов назад +21

    አባትየዉ ምን ጉድ ነህ ያችን የመሠለች ልጅ አተህ ምንም አልመሰለህም ያተ እጅ ያለበት ይመስለኛል

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 8 часов назад +15

    ኣረ እንደው በምን አህምሮ ነው እራሷን ልታጠፋ ትችላለች ግምት ውስጥ የገባቹት ልጅቷ 10አመት እኮ ነች ወገን የአሰር አመት ልጅ መሞትም መኖርንም ትርጉሙን እንዴት ትረዳዋለች ህፃን እኮ ናት ኣረ ሰው ገሎ ሰቅሏት ይሆናል እንጂ ጭራሽ እሷ ገመድ አሰራ መሞት ገብቷት እራሷን ልታንቅ በጣም እሩቅ ነው በሷ እድሜ ለምኑም በወቅቱ እውነቱን አላህ አይቷል ። እሱ ሀቁን ያውጣ 😢

    • @Hanamarym
      @Hanamarym 8 часов назад +3

      በጣም ገሎ ነዉ ያጠለጠሏት

  • @frahiwotkassa6646
    @frahiwotkassa6646 7 часов назад +10

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤት አቤት እርስዋም ለማጥፋት በፍጹም እድሜውን አቅም ዋም አአይችልም ወንጀለኛው እዛው ግቢ ነው መድሀኒአለም ደምሽን ያውጣ ልጄ ኡፍፍ ፍፍፍ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @FitawAhferom-gx8qw
    @FitawAhferom-gx8qw 8 часов назад +35

    አባትየው ግን ቢመረመር ጥሩ ነው ገና አዲስ ሀዘን ይችን የመሰለች የምታምር ልጁን የቀበረ አልመስል አለኝ እንደገና በትኩሱ ወንድሟ ማውራት ስለሚችል ያየውን የሰማውን ሳይረሳ ቢጠየቅ ይናገራል።

    • @ايمانمحمد-ع6ث
      @ايمانمحمد-ع6ث 3 часа назад

      እኔም አባትዬው እንኳን አባት የጎሮቤት ሰውም አይመስልም ብቻ አላህ ጋር ነው እውነቱ አላህ ሀቁን ያውጣው

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 43 минуты назад

      ምን መሆን ነበረበት ድፍረታችሁ እኮ ሲዘገንን

  • @yabukienat974
    @yabukienat974 6 часов назад +10

    የመጀመሪያ ተጠርጣሪ አባቷ መሆን አለበት ጋዜጠኛው እንኳን ፊቱላይ አዘን ይታያል አባቷ ግን ምንም አልመሰለውም ጭራሽ ለህዝብ እባሳውቃለን ይላል

  • @SamrawitGizaw-t4r
    @SamrawitGizaw-t4r 8 часов назад +18

    አባት ተብየ አናምንም ይጣራ ይጣራ

  • @astuworku7780
    @astuworku7780 9 часов назад +31

    ምሳዋን እራሷን ችላ እንደማትበላ እየተናገሩ እራሷን ታጠፋለች ብለው ለምን ይጠራጠራሉ 😭😭😭 በፍፁም ይቺ ህፃን እራሷን አታጠፋም 😭😭😭
    የቤተሰብ የልብ ድንዳኔ ያሳስበኛል 🤔
    በአባትና በእናት ጠበቅ ያለ ምርመራ ቢደረግ 😭😭😭 ፍትህ ፍትህ ለህፃናት 😭😭😭

    • @deborah9291
      @deborah9291 6 часов назад +2

      እኔም ግራ የግባኝ እሱ ነው እናትም እንዴት እራሶን 😢ታጥፍልች ብላ ጥርጣሬ መኖሩ ከምንም በላ በጣም ያሳዝናል😢 እባትየው ብዙ ሀዘን እይታይም 😢

    • @mehretsimegn2422
      @mehretsimegn2422 4 часа назад +1

      I feel like you

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp 10 часов назад +16

    ህጳኑ ወንድምዋስ ምን ይላል እሱ ቀስ ብላቹ ቢጠየቅ ህጳን አይዋሽም ጠይቁት ።

    • @YalemGedelu
      @YalemGedelu 8 часов назад

      Enim endezawu fitan man akoselewu

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile 8 часов назад +34

    እራሷን ታጠፋለች ተብሎ አይገመትም በህፃናት ላይ የመጣብን መአት ፈጣሪ ያንሳልን 😭😭😭😭

    • @Tigist-w4r
      @Tigist-w4r 7 часов назад

      Amen

    • @MobileHouse-x2k
      @MobileHouse-x2k 5 часов назад

      አሜን ያረቢ ያንሰልን በጣም ይከብደል😭😭😭😭

    • @linaejabo8229
      @linaejabo8229 2 часа назад

      Amen amen amen

  • @MeskermMoges
    @MeskermMoges 10 часов назад +25

    አባትየውንም መጠርጠር ነው

    • @ሶሊያናመኩ
      @ሶሊያናመኩ 9 часов назад +3

      እረ ተይ አይባልም ለምን ይገላታል

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 9 часов назад +2

      ​@@ሶሊያናመኩለምንድን ነው የማይበለዉ አበቷ ነዉ::

  • @eliasredda2930
    @eliasredda2930 9 часов назад +26

    የቅር በሉኝና አባትየው እናሳውቃለን የሚለው እሱ ማወቅ አይፈልግም ጠበቅ ያለ ምርመራ ቢደረግበት እላለሁ

    • @Hanamarym
      @Hanamarym 8 часов назад +1

      እኮ የኔም ሐሳብ ነዉ

    • @BrktiMiki
      @BrktiMiki 5 часов назад

      Enem germognal

    • @AbAb-fe9hx
      @AbAb-fe9hx 4 часа назад +1

      እኔም አባትየውን እጠረጥራልሁ ምንም አልመሰለውም ያባትነት ለዛም የለውም ሰው እንባው አይመጣም ለዛውም አባት ሆኖ እኔም እንባዩ አልቆም አለኝ

    • @Hanamarym
      @Hanamarym 4 часа назад

      @@AbAb-fe9hx
      ደረቅ አጭቤ ነው ልጁ የሞተችበት እማይመስል ደረቅ ነዉ ራሱ ነዉ

    • @Kiyu-gc5xy
      @Kiyu-gc5xy 3 часа назад

      እኔም አባትየው ይመረመር

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 7 часов назад +6

    እዝጊኦኦኦኦ ምሓረና ክርስቶስ እዝጊኦኦኦኦኦ ምሓረና ክርስቶስ እዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦ ምሓረና ክርስቶስ ኣቤት እዋይ ደቀይ እዋይ ደቀይ እዋይ ደቀይይይይይይ ጌታየ እዋይ ዘመንንንንንንን ጌታየ እዋይ እዝጊኦኦኦኦ ምሓረና ክርስቶስ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔☝🏾⚖️✝️☝🏾⚖️✝️☝🏾⚖️✝️☝🏾⚖️✝️☝🏾⚖️✝️የህጻናት መልኣኽ ይፍረድ እግዚኣብሄር ይፍረድ እመ ኣምላክ ትፍረድ ወላድ ትፍረድ ሓራስ ትፍረድ ህጻን ቂርቆስ ይፍረድ 😢😢😢😢😢😢😢😢 ነብሲ ይምሓር ጓለየ ወላዲት ችንዓት ይሃብኪ የኽእልኪ የኽእልኪ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @emebetgirma2445
    @emebetgirma2445 6 часов назад +10

    እባካችሁ ወገኖቼ ይህ ጊዜ እስከሚያልፍ ሴት ልጆቻችሁን አለባበሳቸውን እንደእድሜያቸዉ አድርጉ።የዉጭ attention እንዳይወድባቸዉ ተጠንቀቁ

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 4 часа назад +2

      ምን ላድርጎት እግዚአብሔር ይባርኮት ልጆቻቸውን ያለ እድሜያቸው አስጨረስዋቸው ስልጣኔ እየመሰላቸው አይ የኛ ሀገር ያሳዝናል!!

  • @FeleckechAsore
    @FeleckechAsore 9 часов назад +8

    ቁልፎ ከውጪ እናከፍታ ነው የገባችው ጥያቄ ልጂታ ጋር ቁልፎ የት ተገኜ ጥርጣሬ አለኝ

  • @عرنالدالدكاك
    @عرنالدالدكاك 7 часов назад +7

    አባት የሚያዝነው በሆዱ ነው ውስጡ ይቃጠላል አባት አባት አለዘነም አትበሉ ወንጀል ከሆንም አባት በወጣ ሰአት ተከትሎ የገባ ካለ ነው

  • @VlogswithDavid
    @VlogswithDavid 8 часов назад +7

    እግዚአብሔር ሆይ እውነቱን አንተ አውጣ🙏 የኔ እህት አግዚአብሔር ብርታቶ ይስጥሺ 😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @HiwiHiwwi
    @HiwiHiwwi 8 часов назад +6

    ከተንበረከከች እዴት ይገድላታል እዴትስ ደረሰችበት እቃ ላይ እኮን ብትወጣ እራሱ እቃዉን ታገኚዉ ነበር በዛ ላይ ለመግደል ድረስ አቅም የሚኖረዉ አይመስለኝም የህግ አካላቶች እባካችሁ 😢😢😢😢😢

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 8 часов назад +6

    በድብደባ ብሎም በመደፈር (የህክምና ውጤት ተጠባቂ ሆኖ) በሰው እጅ መገደሏ ግልፅ ያለ ነው።እንደ ዘመኑ ክፋት የጠረጠርኩትን ጠርጥሬአለሁ! እናትዬ መቀነትሽን አጥብቂ፣አንቺ ቀርቶ እኔ አብጃለሁ፣ኤሎሄ!!!!!

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 10 часов назад +6

    በፍፁም እራሶን አጥፍታለች የሚል ምልክት የለም ይቺ ህፃን በፍፁም እራሶን አላጠፍችም በጣም ያሳዝና😢😢😢😢😢😢

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 9 часов назад +6

    አቤት የናት መከራ በግሌ እራሷን ታጠፋለች ብዬ ፈጽሞ አላምንም መጽናናቱን ይስጥሽ የኔ እህት።

  • @GebrelabateGebrel19
    @GebrelabateGebrel19 8 часов назад +8

    ደረቅ አባት በሰማም እንደዚ ያለ ሰው አይቼ አላቅም

  • @kassechkassech2596
    @kassechkassech2596 9 часов назад +10

    ህጻናትን የሚያጨነግፍ አውሬ በጌታ በእየሱስ ስም ስራው ይፍረስ በቃ በለን ክፉ መስማት በቃ በለን አምላካችን እግዚአብሔር 🙏🙏

    • @yordanosissac9408
      @yordanosissac9408 8 часов назад

      እውነት እህቴ እኔስ ግራ ገባኝ

    • @hannaastatke6775
      @hannaastatke6775 5 часов назад

      የሰው የክፋትን ጥግ ለምን አውሬ ኢሉምናቴ እያላችሁ የሰውን የጭካኔ ጥግ ለመሸፈን መሞከር ምንድነው ??!!!

  • @hanaabdecho2148
    @hanaabdecho2148 8 часов назад +5

    እረ ምን አይነት ጉድ ነው እናት መፅናናቱነን ይስጥሽ አባትዬው ግን ይቺን የመሰለች ልጅ ሞታ ለህዝብ እናሳውቃለን የሚለው ጭንቀቱ ህዝብ ነው እንዴ በደንብ ተይዞ ይመርመር እንካን ልጅ የሞተበት ዶሮ የሞተበት አይመስልም ይመርመር

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 10 часов назад +7

    ግፍ በዛ አሁንስ ምን ይባላል ህግ ፍትህ በሌለበት ሀገር ነው ያለነው

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 10 часов назад +7

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በቃ የሃገራችን የቀን በቀን ዜና የንፁሐን እፃናቶች 😢😢😢😢😢ግድያ

  • @BerhNAn
    @BerhNAn 6 часов назад +5

    ፈጣሪሆይ የህፃናት ደም የሚገበርበት ዘመን ደርሰናል ለማነው አቤት ሚባለው ፍርዱን ለእግዚአብሄር

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 6 часов назад +5

    አባት አሥር ጊዜ በምን እንደሞተች እንነግራቸዋለን የምለው እርሱ መርማር ፓሊስ ነው እንዴ ምንም ልጅ የሞተበት አይመስልም

  • @ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ
    @ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ 8 часов назад +6

    Something is fishy about this story 😢😢the father he need to be held accountable for this tragedy 🎭 crime started from there 😡 😢

  • @eyerusalemdesta7887
    @eyerusalemdesta7887 8 часов назад +5

    ህፃናት አይደግባት የተባለች አገር ሆነች እንፀልይ ጌታሆይ በቃቹሁ ይበለን አምላክ ያጽናቹሁ

  • @asterworku9645
    @asterworku9645 6 часов назад +7

    ይቅርታ እጅግ ያሣዝናል ግን ልጄ ሞታብኝ ደንደን ብዬ መልስ አልሠጥም እናትም ምንም አልመሠላትም ፍራቻ አለባት ለምትመልሠው ሁሉ እየተጠነቀቁ ነው የሚመልሱት ፈጣሪ እውነቱ ያውጣላት 🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔💔ፍት ፍት ከፈጣሪ እጠብቃለው🖤🖤🖤ምን ጉድ የመጣብን ልጆቻችን ላይ አረኡኡኡኡኡኡኡፍት ፍት💔 33:16

    • @yz7517
      @yz7517 6 часов назад

      አረ ይቅር የበልህ/ሸ

  • @frahiwotkassa6646
    @frahiwotkassa6646 7 часов назад +14

    ምንድነው ንግግር አይጥምም እኩያልጅህ ያጣህ አትመስልም ፊልም እምተርክ ነው የምትመስለው ከተሳሳትኩ ይቅርይበለኝ ፈጣሪ

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 4 часа назад +1

      ድንጋጤ እምባል ነገር አለ

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 4 часа назад +1

      በራስዋም ብሆን ይላል አባትየው እንዴ እንዴት 10 አመት ልጅ ራሱን ያጠፋል ለዛውም ታንቃ it is complicated

    • @mehretsimegn2422
      @mehretsimegn2422 4 часа назад +2

      He looks like layer

    • @eleniworku3153
      @eleniworku3153 3 часа назад +1

      መንግስት ስራተኝ ይቅጠርለት ምን ማለት ነው ሁለቱም መሰዋት አርገዋት ነው ሁለቱም ይመርመሩ እናትም የምታቀው ነገር. አላት።

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 3 часа назад

      ፈጣሪ እውነቱን ያውጣው እንደኔ ሁለቱም የቀዘቀዘ ስሜት ነው የማይባቸው ገና አዲስ ነው ሃዘኑ ያንተ ያለህ 😢😢😢

  • @rutaas2865
    @rutaas2865 8 часов назад +6

    የልጅሽን ደም ያውጣልሽ እግዚአብሔር አሁንስ ኢቺ ሀገር ለየላትና የጭራቅ መፈልፈያ ሆና ቀረች እግዚኦ😭😭😭

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv 6 часов назад +7

    ይሄ አጠራጣሪ ነገር ነው የጎረቤት ጠላት ወይም ደግሞ ለጠላት ደም የሚሰው ሰዎች በአድ አምላኪዎች እንዳይሮሩ በዙሪያሽንም አጣሪ ወንድሟን ጥራት ታስጠናን ያሉ ህፃናት ማናቸው ወላጆች ማናቸው ይሄ በጣም ጥናት ያስፈልገዋል የአባቷን መውጣት ያየ የተመለከት ሆን ብሎ የገባ ይኖራል እግዚአብሔር ደሟን ያውጣላት

    • @ሰላም-ቸ1ጠ
      @ሰላም-ቸ1ጠ 2 часа назад

      አባትየው ነው የገደላት ሀዘን የለበትም ለማሳመን ነው ቃላት የሚያሳምር ልጅ የሞተበት አይደለም እቃ የጠፋበት አይመስልም

  • @ZenebechHaile-q9j
    @ZenebechHaile-q9j 7 часов назад +5

    አባቷ መጠየቅ አለበት በአሁንሰአት ማንም አይታመንም ደሟን ያውጣላት 😭😭😭😭😭

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 10 часов назад +22

    የ 10 አመት ታዲጊ እፃን ልጅ እንዴት ነው እራሷን ልታጠፋ ትችል 😢😢😢😢😢ይሆናል ብሎ ማሰብ በፍፁም ኡይታሰብም የኔ አበባ ደሞ ስታምር ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእፃን 😢😢ሃናን ልብ ያደማል

    • @YeshieYeshie-rp6yb
      @YeshieYeshie-rp6yb 10 часов назад

      እኔ የማውቀው ልጀ አለ 8አመት ልጅ ነው ከቤት እራን እንቁ የገድለ ያሳድገቸው አያቱ ናት በጣም የትምሳሳለት የጇልጀ ነውነበር እኔ ኮ ውፍ አርብ ሀገር ከሚዲ በፊ ኪጀ ተማሪ ስለነበር እኔ እወስድው ነበር😢😢

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 9 часов назад

      እናትየው እራስ የማጥፋት ጥርጣሬም ሆነ የሰው ግምት በፍፁም በሷ አንደበት ልታነሳው አይገባም ልጇ ተገላ ነው ሰው ነው የገደላት ሰላም የነበረችና ከናቷ ጋር ስትደዋወል የነበረች ልጂ ድንገት እራሷን አጠፋች ማለት የማይታሰብ ነው በአሰቃቂ ድርጊት ነው አሰቃይተው የገደሏት የሞተችበት መንገድ ያስታውቃል ወንድሟ ግን ያየውን ነገር ቀስ እያለች ብትጠይቀው

    • @selamlove7d
      @selamlove7d 9 часов назад

      ልጂቶ እኮ ግማሺ ፈቶ በልዞል ቅድቦ ላይም ደም አለ እራሶን አጥፍታ ሳይሆን ገለው ነው የሰቀሎት​@@YeshieYeshie-rp6yb

    • @YeshieYeshie-rp6yb
      @YeshieYeshie-rp6yb 9 часов назад +2

      ​@@selamlove7d የአስር 10አመት ልጀ እራሷን አታጠፋም ስው ገሏት ከ እራሷን ያጠፋቸ አስምስለው ገመዱንከአንገቷ አስሩት እናት አባት ግን ጠላት ይኖራቸው ሆን እንጀ ከመሪት ተነስቶ የሚገድል ስው የለው ብቻ እውነት እግዚአብሔር ያውጣላቸው እፍፍፍፍፍፍፍ ያሳዝናል እፃህ ናት ኮበየቀኑ እየሞቱን ነው የዝች ኢትሀገር ተረካቢ ማነው😢😢😢😢

    • @eleniworku3153
      @eleniworku3153 4 часа назад +1

      ትክክል ምኑን አውቃው ውስጥ አዋቂ ነው ይህ ነገር አንድ. ፍሬ ልጅ በምን ምክንያት እርስዋም ታጠፍለች በፍፁም የስው እጅ ነው።

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 10 часов назад +5

    እንደ ሀገር ታመናል አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ምህረቱን ላክልን😢😢😢

  • @بلل-م6ض
    @بلل-م6ض 7 часов назад +5

    እግዚኦ እምዬ ኢትዮጵያ ስቱን ጉድ ተሸከምሽ😢😢

  • @BekerhNv
    @BekerhNv 6 часов назад +7

    ፖሊስ ለምን ገመዱን ኣልወሰደውም

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 7 часов назад +4

    አንችን የጎደ መስሎት ልጁን ገሎ ነው ስቀጥል ከወንድ ጋር ዱሮ ምጠረጥርሽ ከሆነ የጥለቹ ምክንያት ጥርጥር ከሆነ እርግጠኛ ሁኚ ባልሽ ነው ይቅር ይበለኝ ፈጣሪ እውነቱን ፈጣሪ የውጣ

  • @yabukienat974
    @yabukienat974 6 часов назад +4

    ስለልጅህ የምታወራ አይመስልም ልጅ ሞታብህ ለህዝብ ትጨነቃለህ አንተ ነህእንዴ የገደልካት እንዴት እንደዚ ታወራለህ ምንም አልመሰለህም

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 11 часов назад +4

    የአላህ ኢትዮጵያ ላይ ያለ የሰው ጅብ አንተ ከምድር ላይ አንሳልን
    ዋ ነፍሴ
    ኢትዮጵያ ላይ በሰላም ወጥቶ መመለስ ትልቅ ነገር ነው
    የአላህ በቃ በለን።
    ካንተ ውጭ ሰላም ለምን😢

  • @meseKerm-y9y
    @meseKerm-y9y 9 часов назад +4

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ: እውነቱን ፈጣሪ ያውጣልሽ በጣም ያማል😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 8 часов назад +4

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ ሌላ ምን ይባላል ። እባካችሁ ወላጆች ልጆችን ለብቻቸው አትተዋቸው ጊዜው አይታመንም 😢

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty 10 часов назад +10

    ሰላም ፣ ጎረቤትሽ አልያም አባቷ የቅርብ እንጂ የሩቅ ሰው አይመጣም በዛ ቀን አባት ምሳ ካበላቸው ሌላ ማን አለ አንቺም እሬሳውን መንካት የለብህም ነበር ፖሊስ መጥራትና አሻራ ማስነሳት ነበረብሽ የሰለጠነ ሀገር ቢሆን አንችልም አባትም ነገሩ እስኪጣራ ትታሰሩ ነበር ሳትነኪያት ፖሊስ አሻራ ማንሳት ነበረበሽ

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp 10 часов назад +6

    ምን አይነት አቀሳ ነው የህጳናት ደም የሚገበርበት ዘመን ለሀብት ለአምልኮ ፈጣሪ ፍርዱ ያምጣባቹ ይህን ያደረጉ ።

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 9 часов назад

      የጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ ሰይጣን አምልኮ ህዝቡን ሁሉ የበከለው ይመስለኛል

  • @TadesseBedo
    @TadesseBedo 7 часов назад +4

    እህቴ በመጀመሪያ ፈጣሪ መጽናናትን ይስጥሽ ፍርድ ላልሽው ግን ከፈጣሪ ጠብቂ እባክሽ ተጽናኚ

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 10 часов назад +4

    ለምን 10 አመት ልጅ ቤት ውስጥ ብቻ መተው ልጅ ማስጠበቅም ልክ አይደለም እራሷ ልጅ ናት አንድ የቤተሰብ አባል መኖር አለበት ።

  • @mohammednuraman3012
    @mohammednuraman3012 8 часов назад +11

    😢😢የአባት አነጋገር እራሱን ተጠርጣሪ ያደርጋል 😢

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 5 часов назад +5

    እውነቱን የሚያውቅ ፈጣሪ ነው።
    አባት ልጁ በዚህ ሁኔታ ሞታ ስትገኝ ልጄን ሰውነው የገደለብኝ ይጣራልኝ ብሎ ማዘን ሲገባው ቁጭ ብሎ ለህዝብ እናሳውቃለን ይላል??ትንሽ እንኳን አላዘነም ሰው ለጎረቤት ልጅ እንኳን ያዝን የለ ይገርማል
    ልጅቷ ተመታ ከፍተኛ አደጋ ስለደረሰባት እዳትናገር ነው የተገደለችው አባትየው በደንብ መመርመር አለበት የ10 ዓመት ልጅ በምንም ተአምር እራሷን አታጠፋም ፖሊስ ይህንን ሊደርስበት ይገባል

  • @ruthfisha1247
    @ruthfisha1247 7 часов назад +4

    ሌላ ሰው ነው የገደላት እርስዋ አታጠፋም እራስዋን። አባትዬውን ያስጠርጥራል።

  • @emmyafework3101
    @emmyafework3101 7 часов назад +4

    Very suspicious event, I don’t think she hung herself, somebody has done, the ungodly thing,

  • @EyerusalemTaye-vw2zy
    @EyerusalemTaye-vw2zy 6 часов назад +5

    ከተለያዩ በኃላ ውጣ ገባ አደጋ አለው😥😥😥

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 9 часов назад +4

    የ 10 አመት ልጅ እራሷን ለማጥፋት ለማመን ይከብዳል በሰው እጅ የሞተች ነው የሚመስለው

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 3 часа назад +3

    እንዴ አባትየው በጣም የተረጋጋ ፈጥጣ ነው ብዬ አስባለሁ መንግስት አንድ ነገር ያድርግ???? መጀመሪያ እግር ከመነሳቱ በፊት ይሄን ማሰ ነው ዋው ዋው ዋው አባትየው እ እ ሲል ይገርማል!!! አ አ small in fish!!! ለሰው ማሳወቁ ነው እሱ ያጨነቀው!!!

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 9 часов назад +9

    መደፈር እና አለመደፈሯአይታችኃ ል ዎይ?? ሌላው አባቷ መያዝ ይኖርበታል?? ቅድሚያ ማንሳት አልነበርሽም 😭😭

  • @סלמויטממו
    @סלמויטממו 6 часов назад +5

    አባትየው ንግግሩላይ የመቀበጣጠር ነገር ይታይበታል የህግ አካል ጥብቅ ምርመራ ይደረግበት

    • @TsionTeshome-p5d
      @TsionTeshome-p5d 5 часов назад

      አዎ አዎ ይሂ አዉሬ 😢😢😢😢ዉይ እግዚአብሔር ቡቻ ይፍረድ

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 9 часов назад +4

    እግዚአብሔር ፀናቱን ይስጣችሁ በጣም ያሳዝናል

  • @ejigayehuketema3242
    @ejigayehuketema3242 7 часов назад +5

    የቆመችበትስ ነገር መኖር ነበረበት ግን መሬት ላይ ከተገኘ ሰው ነው ያረገው የህፃናት አምላክ ደሟን ያውጣላት

    • @YergaAlem
      @YergaAlem 3 часа назад

      Enem yeguremgne wenber yele muselé yeguermal

  • @alexhabte9211
    @alexhabte9211 9 часов назад +4

    ግን አባቶ ዘመድ የሞተበት እራሱ አይመስልም እኔ አዘንኩ ለናቶ

  • @GebrelabateGebrel19
    @GebrelabateGebrel19 8 часов назад +3

    አባት እንደው በእግዚያብኤር አነጋገሩ አዛ የለው አብሮ አደጌ የሚለው አብሮ አደግ ይበልጣል ወይስ አባት ይህንን አነጋገር ለጊዜ ሚዲያ ተከታታዮች ጥያቄጠይቄአለው ፍትህ ፍትህ ለሃናን

  • @HananHanan-wj3px
    @HananHanan-wj3px 6 часов назад +4

    የ10አመት ልጅ በጭራሽ ራሱን ማነቅ አይችልም በጭራሽ

  • @ErqiyihunBamlak
    @ErqiyihunBamlak 4 часа назад +3

    እኔ ግን ሁለቱም ግዴለሽ ይመስላሉ ወላጆች ሆነው ኢንፎርሜሽን ከፖሊስ ጋር እለት እለት መጠየቅ አለባቸው

  • @emirufisseha6811
    @emirufisseha6811 7 часов назад +5

    ምን ኣይነት ጊዜ ነው በስመኣብ😢😢

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty 10 часов назад +10

    ፖሊስ አሻራ እንዳያነሳማ ቀድመው ነኳት ፣እባካቹ ልጆች ቅድመ ችግር ሲደርስባቸው ምንም ቢሆን ፖሊስ ደውሉ ፣ ፖሊስ አሳውቁ ቀድማቹ እርስ እያነሳቹ ሆስፒታል አትውሰዱ ቀድማቹ አሻራ አስነሱ ለፖሊስም ያስቸግራል ለምርመራ እባካቹ ቀድማቹ ለፖሊስ አሳውቁ አሻራ አሻራ አስነሱ ቀድማቹ አትንኩት ከነካቹ የናንተው አሻራ ነው የሚወጣው

    • @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
      @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 6 часов назад +2

      በዉጭ ሀገር የፈለገ ነገር ቢሆን ፓሊስ ሳይጠሩ ኣይነኩምየኛ ህዝብ ዘሎ ነዉ የሚያነሳዉ😏😭ያሳዝናል

  • @Hanamarym
    @Hanamarym 8 часов назад +3

    እኔን አፈረ ልብላ እፍፍፍ በአጭር ቀረች ሁሉን እሚያቀዉ እግዚያብሔር ነዉ ይመስለኛል አባትየው ነዉ በደንብ መመርመር አለበት አባት ተብየዉ በዛ ላይ የፍረድቤት ኬዝ አለን አለችኮ

  • @frahiwotkassa6646
    @frahiwotkassa6646 7 часов назад +3

    እርስዋም አጥፍታም ከሆነ የሚባለው ቃል እባካችሁ አትጠቀሙይ ሰው ነው ሰው ነው የገደላት በቃ እንዴ

  • @meskerembekele8410
    @meskerembekele8410 6 часов назад +6

    ሚስጥሩ ትንሹ ወንድሟ ጋር ይመስላል

    • @ምጥን
      @ምጥን 5 часов назад +2

      ልጁንም አስፈራርቶት ይሆናል

  • @abebaali4790
    @abebaali4790 7 часов назад +3

    ችግር ነው ስራተኛ መቅጠር ግን 10 ዓመት እራሶ ሞግዚት ትፈልጋለች እንዴት ብቻዋን መተው ከባድ ነው

  • @ethiopiayena1178
    @ethiopiayena1178 9 часов назад +2

    እረ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ በልጆች ደም የሚገበርን መንፈስ ከኢትዮጵያ ላይ አንሳልን። በጣም ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ ለሃናን😭😭😭😭

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 10 часов назад +3

    እግዚኦ ምን ጉድ ነዉ የምንሰማዉ ሚስኪን ለወላጆቿ መፅናነትን ይስጣቸዉ

  • @tsehayfedlu2832
    @tsehayfedlu2832 6 часов назад +4

    አባት ተብየው አንቺንም መጠየቅ አለባቸው

  • @BekerhNv
    @BekerhNv 6 часов назад +3

    ኣንድ ሰው ከወደቅ ዝም ብሎ መያዝ ማንሳት ኣሻራ ቢነሳ ኖሮ ይታወቅ ነበር

  • @Enate-21
    @Enate-21 4 часа назад +2

    ያማል የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ😭😭😭
    አባትየው ውጤቱ እናሳውቃለን የምለው እሱ ራሱ ማወቅ አይፈልግም ማለት ነው ይችን አበባ የመሰለች ልጅ😭 ደግሞስ ራስዋን ችላ ምሳዋን እንኳን ማትበላ ከሆነ እንዴት ራስዋን ልታጠፋ ትችላለች❓
    አባት ተብየው በደምብ ይመርመርልን
    ፍትህ ለሃናን😭
    ፍትህ ለሄቨን😭
    ፍትህ ለሴቶች😭

  • @CvbFgh-m8j
    @CvbFgh-m8j 2 часа назад +2

    አባቷ ይመርመር እሱነዉ የገደላት የሚሆነዉ መጣራት አለበት እኳን ልጂ የሞተበት እቃ የጠፋበት አይመሰልም 😭😭😭😭

  • @amarche5385
    @amarche5385 8 часов назад +3

    እእ አባትየው በደብ ይጠየቅ አላመረኝም። የታነቀች ለማስመስል ነው እንጅ እንዴ ይች አውቃበት የምትታነቀው ሆ 😢

  • @alexhabte9211
    @alexhabte9211 9 часов назад +5

    አባቶን መጠርጠር ጥሩ ነው ወንዶቺ ጨካኝ ሆነዋል ግን ለምን ሊያደርገው ይቺላል😢 ከብዶኛል

    • @elsa3589
      @elsa3589 6 часов назад +2

      ሴትየዋን ለመጉዳት

    • @ዳባቴዋፍኖ
      @ዳባቴዋፍኖ 6 часов назад +2

      ማሣደጊያ እንዳይከፍል

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty 9 часов назад +2

    ይሄኔ አባት ነው እግዚአብሔር ፈረድሽ ባይለኝ አባት አነጋገሩ ግራ ያጋባል መንግስት እንዲት ነው ካንስል የሚያረግልክ ስራውን አንተ ሜስትክ ተነጋግራቹ መስራት ነው ያለብህ ይሄኔ ውጭ ሀገር ቢሄን አንተም ሜስትክ ትታስሩ ነበር እስኪጣራ ሽኝታክ ተመልስክ ፈፅመከው ቢሆንስ ከሷጋ ተቀማጭ ካልሆንክ እንደ አባት ሳትሆን ቀርተክ መንግስት ወለድ አላለክ ስራ ካንስል የሚያረግልክ ትገርማለክ መንግስት አለማሰሩ ገርሞኛል

  • @lililema80
    @lililema80 4 часа назад +2

    እኔ አባትዬው ጠርጥሪያለሁ የሚያወራው ምንድን ነው እናሳውቃለን ምንማለት ነው ልክ አደለም አባትየው እሱ ይሆና የገደላት

  • @SeneduYelak
    @SeneduYelak 9 часов назад +2

    ይከብዳል ገና የ10አመት ልጅ እራሷን እንዴት ታጣፋለች እንደ እኔ ወንድሟን ቀስ አርገው ይጠይቁት2 እኛ ልጅን ላስተኛ ነው ብላ ደወለች ለእኗቷ በድጋሚ ደውላ የትምህርት የምንሞላው አለህ አለች በቀን 3 ጊዜ ደወለች አቧቷ አብልቶ ወጣ ማን ገደላት ይከብዳል ነፍስ ይማር እናተንም ፅናቱን ይስጣቸው😢😢😢😢

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 7 часов назад +2

    መጀመሪያ ጋንዲ ለመደፈሯ መመርመር ነበረባት ካልተመረመረች አባቷ የእንጀራ አባቷ ነው እንዴ sperm cell ብልቷ ላይ swap ተደርጎ መታየት አለበት

  • @JuneJune-i8m
    @JuneJune-i8m 6 часов назад +2

    ኢትዮ ውስጥ ያለው መንግስት ግን የሚያፈርሰው ሰው ጠፋ እንዴ ህፃናት እየተገደሉ መንግስት ግብሩና ስልጣኑ ላይ ብቻ 😅😅😅 ህዝቡ ራሱ ፈሳም ነው

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 7 часов назад +2

    በየሚዲያው ውጪ ፍትህ ይሰጠኝ በዪ አብዮት አስነሺ አለበለዚያ የፍትህ አካላት ቶሎ ፍትህ አይሰጡሽም እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @tilaneshalebachew1027
    @tilaneshalebachew1027 7 часов назад +2

    ፈጣሪ የልጂሺን ገዳይ በእውነት ያጋልጥልሺ የሕጻንነት አምላክ ተአምር ሠርቶ ይድረስልሺ ደሞም ተደብቆ አይቀርም

  • @Y.Z-q9d
    @Y.Z-q9d 9 часов назад +3

    እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ የኔ እናት

  • @BirkehTadrisse
    @BirkehTadrisse 6 часов назад +2

    አገራችን፡ትልቅ፡ዳቤሎሰ፡ተለቁል፡ነፍሳን፡በአፀደገነት፡ያሰቀምጥል፡፡