Gize Media
Gize Media
  • Видео 231
  • Просмотров 2 183 303

Видео

ተጠንቀቁ! አስገራሰሚው ሌባ!አደንዝዞን የጠየቀንን ሀሉ ሰጠነው(‎@gizemedia1974 )Ethiopia|Elias|1 July 2024
Просмотров 42 тыс.12 часов назад
ተጠንቀቁ! አስገራሰሚው ሌባ!አደንዝዞን የጠየቀንን ሀሉ ሰጠነው(‎@gizemedia1974 )Ethiopia|Elias|1 July 2024
ሞቷል ያልኩትን ልጄን ከ16 ዓመታት በኃላ አገኘሁት 15 July 2024
Просмотров 58 тыс.День назад
ሞቷል ያልኩትን ልጄን ከ16 ዓመታት በኃላ አገኘሁት 15 July 2024
ወደ ሆላንድ መሄዱን ከላኩት ሰዎች ነው የሰማሁት(‎@gizemedia1974)Ethiopia|Elias Degenet|Ebs|11 July 2024
Просмотров 123 тыс.14 дней назад
ወደ ሆላንድ መሄዱን ከላኩት ሰዎች ነው የሰማሁት(‎@gizemedia1974)Ethiopia|Elias Degenet|Ebs|11 July 2024
መስቀል እያሳለሙ እንዴት ብር ይጠይቃሉ?ወጣትነት እና ብህትውና ፈታኝ ነው!(@gizemedia1974)Ethiopia|Elias|Ebs|8 July 2024
Просмотров 7 тыс.14 дней назад
መስቀል እያሳለሙ እንዴት ብር ይጠይቃሉ?ወጣትነት እና ብህትውና ፈታኝ ነው!(@gizemedia1974)Ethiopia|Elias|Ebs|8 July 2024
ጴጥሮስ የእኔ ልጅ ነው በሱ ምክንያት ሊገድሉኝ ነበር|ያልተፈታው እውነት|(@GizeMedia1974)Ethiopia|Elias Degenet|Ebs|5 July 2024
Просмотров 175 тыс.21 день назад
ጴጥሮስ የእኔ ልጅ ነው በሱ ምክንያት ሊገድሉኝ ነበር|ያልተፈታው እውነት|(@GizeMedia1974)Ethiopia|Elias Degenet|Ebs|5 July 2024
የህጻን ሶሊያና ዳንኤል ሰራቂ ፅኑ እስራት ተፈረደባት!ሶሊያና ሰው መቅረብ ተቸግራ ነበር(@gizemedia1974 )Ethiopia|Elias 3July 2024
Просмотров 4,3 тыс.21 день назад
ሶሊያና ዳንኤል#የህጻን ሶሊያና ዳንኤል ሰራቂ ፍርድ የ18 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣች ሶሊያና ዳንኤል የተባለችውን የሁለት ዓመት ሕፃን በመጥለፍ እና በከባድ ስርቆት ወንጀል የተከሰሰችው ግለሰብ በ18 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣች፡፡ ሕፃን ሶሊያና ዳንኤል በቤት ሰራተኛቸው ተሰርቃ የተወሰደችው መጋቢት 7 ቀን 2015 ዓ.ም በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ሳሪስ አዲስ ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ነበር፡፡ ቤዛዊት በቀለ በተባለችው የቤት ሰራተኛቸው ተሰርቃ የተወሰደችውን ሕፃን ለማግኘት የአዲስ አበባ ፖሊስ ከብሐየራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ጋር በመቀናጀት፣ ከአዲስ አበባ ውጪ ወደ ተለያዩ...
ለመመረቅ 6 ወር የቀራት ልጄ ት/ቤት ብላ ወጥታ ቀረች(@GizeMedia974)Ethiopia 1 July 2024
Просмотров 5 тыс.21 день назад
ለመመረቅ 6 ወር የቀራት ልጄ ት/ቤት ብላ ወጥታ ቀረች(@GizeMedia974)Ethiopia 1 July 2024
የልጆቼን አባት ቀብሬ ስመለስ ሙሉ ንብረቴን ዘርፈው ከነ ልጆቼ ጎዳና ወጣሁ(‎@gizemedia1974)Ethiopia|Elias degente| 27 June 2024
Просмотров 1,4 тыс.Месяц назад
የልጆቼን አባት ቀብሬ ስመለስ ሙሉ ንብረቴን ዘርፈው ከነ ልጆቼ ጎዳና ወጣሁ(‎@gizemedia1974)Ethiopia|Elias degente| 27 June 2024
ያሳደገቱ ልጃቸው ቤታቸውን የወረሰባቸው እናት መጨረሻ |መንታ ልጆቿ የትን እንዳሉ አታውቅም (@gizemedia1974)Ethiopia|Elias Degenet
Просмотров 2,3 тыс.Месяц назад
ያሳደገቱ ልጃቸው ቤታቸውን የወረሰባቸው እናት መጨረሻ |መንታ ልጆቿ የትን እንዳሉ አታውቅም (@gizemedia1974)Ethiopia|Elias Degenet
ጋዜጠኛው ምን ገጠመው?በክላሽ ታጅቤ ብሔራዊ ባንክ ተወስጄ ተመረመርኩ(‎@gizemedia1974 )Elias Degenet|Ethiopia|21 June 2024
Просмотров 8 тыс.Месяц назад
ጋዜጠኛው ምን ገጠመው?በክላሽ ታጅቤ ብሔራዊ ባንክ ተወስጄ ተመረመርኩ(‎@gizemedia1974 )Elias Degenet|Ethiopia|21 June 2024
ጋዜጠኛውን ምን ገጠመው?ሚዲያውን የሚያሸጠው ምክንያት ምንድን ነው?(@gizemedia1974 )Ethiopia|Elias Degenet|7 June 2024
Просмотров 21 тыс.Месяц назад
ጋዜጠኛውን ምን ገጠመው?ሚዲያውን የሚያሸጠው ምክንያት ምንድን ነው?(@gizemedia1974 )Ethiopia|Elias Degenet|7 June 2024
በተወለደች በ8 ቀኗ ኦፕራሲዮን ተደረገች!ቆማ ከሄደችልኝ ምንም አልፈልግም!(@gizemedia1974 )Ethiopia|Elias Degetn14 June 2024
Просмотров 3,3 тыс.Месяц назад
በተወለደች በ8 ቀኗ ኦፕራሲዮን ተደረገች!ቆማ ከሄደችልኝ ምንም አልፈልግም!(@gizemedia1974 )Ethiopia|Elias Degetn14 June 2024
ስማችንን ጠቅሶ ይቅርታ ጠይቋል በሚል ከትምህርት ቤት የተባረረው ታዳጊው ተዋናይ(‎@gizemedia1974)Ethiopia|Elias Degeetn|10/06/2024
Просмотров 15 тыс.Месяц назад
ስማችንን ጠቅሶ ይቅርታ ጠይቋል በሚል ከትምህርት ቤት የተባረረው ታዳጊው ተዋናይ(‎@gizemedia1974)Ethiopia|Elias Degeetn|10/06/2024
ብቻዋን ሆና መሞቱን የምታምንበት ቀኗ ያስፈራኛል(@GizeMedia1974)Ethiopian|Zeritu kebede|Elias Degenet|8June 2024
Просмотров 427Месяц назад
ት በስቲያ በየ ማህብራዊ ሚዲያው አርቲስት ዘሪቱ ከበደ በድንገተኛ ህመም የበኩር ልጇን አጣች የሚል ዜና ሲሰማ ልቡ በድንጋጤ ያልረዳ ሰው አልነበረም! ወዲህ እንደሄት ሆ ገና የ17 ዓመት ልጅ እንዲህ በድንገት ሞተ ወዲያ እንዴት አድርጋ ቆማ ትሄድ ይሆን የሚሉ ጥያቄዎች በየሰዉ ልብ ውስጥ ሲሰገሱ ነበር፡፡ ሁለቱም ጥያቄዎች የብዙዎቻችንን እንቆቅልሾች ነበሩ!! የ17 ዓመት ልጅ ምን ሆነ …ምን ገጠመው ……አደጋ ነው…የእክምን ስህተት ነው…ድንገተኛ ሕመም ነው …ምንድነው የሚሉ ጥያቄዎች በብዙ ሲከታተሉ ነበር…. ሲቀጥል ለአንዲት ልጇ ከመሞቱ አንድ ሳምንት በፊት እናትነት የዘላለም ውል ስምምነት ነው …ብላ ለመጀመሪያ ጊዜ በሟች ል...
በጣም ልብ ይሰብራል!ዘሪቱ ከበደ የመጀምሪያ ልጇን በሞት አጣች!(‎@gizemedia1974)|Ethioiap|Zeritu kebede| 6 June 2024
Просмотров 3,1 тыс.Месяц назад
በጣም ልብ ይሰብራል!ዘሪቱ ከበደ የመጀምሪያ ልጇን በሞት አጣች!(‎@gizemedia1974)|Ethioiap|Zeritu kebede| 6 June 2024
እባካችሁን ወደ ትምህርቴ አስመልሱኝ መማር እፈልጋለሁ(‎@gizemedia1974) Ethiopia |Elisa Degente|5 June 2024
Просмотров 1,3 тыс.Месяц назад
እባካችሁን ወደ ትምህርቴ አስመልሱኝ መማር እፈልጋለሁ(‎@gizemedia1974) Ethiopia |Elisa Degente|5 June 2024
በጣም ነው ደስ ያለኝ! ጊዜ ሚዲያ ተመለሰልኝ!ሁላችሁንም አመሰግናለሁ!(@GizeMedia1974)|Ethiopia|Elias Degenet|June 2024
Просмотров 4,1 тыс.Месяц назад
በጣም ነው ደስ ያለኝ! ጊዜ ሚዲያ ተመለሰልኝ!ሁላችሁንም አመሰግናለሁ!(@GizeMedia1974)|Ethiopia|Elias Degenet|June 2024
ፀያፍ እና ነውረኛ የሐሰት ታሪኮችን የእውነት በማስመሰል ትውልዱን አበላሽተዋል!(@gizemedia1974)Ethiopia|11 May 2024
Просмотров 4922 месяца назад
ፀያፍ እና ነውረኛ የሐሰት ታሪኮችን የእውነት በማስመሰል ትውልዱን አበላሽተዋል!(@gizemedia1974)Ethiopia|11 May 2024
የወሰንን ቀን እንሞታለን|የኤልያስ ሽታሁን ሸጋ ግጥሞች(@GizeMedia1974)
Просмотров 5053 месяца назад
የወሰንን ቀን እንሞታለን|የኤልያስ ሽታሁን ሸጋ ግጥሞች(@GizeMedia1974)
ከ30ሺ በላይ ተዋንያን ተሳተፉበ የቴዎድሮስ ተሾመ ፊልም(gizemedia1974) Ethiopia
Просмотров 7 тыс.4 месяца назад
ከ30ሺ በላይ ተዋንያን ተሳተፉበ የቴዎድሮስ ተሾመ ፊልም(gizemedia1974) Ethiopia
ፍቅር ማጣታ ፈተነኝ!ወንድም እህቶቼ አናታችንን ገደልሽ ብለ ይወቅሱኛለ!(‎@gizemedia1974) Ethiopia 16 March 2024
Просмотров 5174 месяца назад
ፍቅር ማጣታ ፈተነኝ!ወንድም እህቶቼ አናታችንን ገደልሽ ብለ ይወቅሱኛለ!(‎@gizemedia1974) Ethiopia 16 March 2024
በ10 % ቅድመ ክፍያ ከ2-25 % ቅናሽ ለልጆችዎ የተሻለ መኖሪያ ያኑሩ!(@gizemedia1974)
Просмотров 1894 месяца назад
በ10 % ቅድመ ክፍያ ከ2-25 % ቅናሽ ለልጆችዎ የተሻለ መኖሪያ ያኑሩ!(@gizemedia1974)
ሰው እንዴት እንዲህ የገዛ ልጁ ላይ ይጨክናል?(@gizemedia1974) | Ethiopian| 7 March 2024
Просмотров 8994 месяца назад
ሰው እንዴት እንዲህ የገዛ ልጁ ላይ ይጨክናል?(@gizemedia1974) | Ethiopian| 7 March 2024
አሜሪካን ሀገር የምትኖሩ ወገኖቼ እባካችሁን ልጄን እንዳገኛት እርዱኝ(@gizemedia1974)Elias Degenet|Ethiopia| 27 January 2024
Просмотров 5 тыс.6 месяцев назад
አሜሪካን ሀገር የምትኖሩ ወገኖቼ እባካችሁን ልጄን እንዳገኛት እርዱኝ(@gizemedia1974)Elias Degenet|Ethiopia| 27 January 2024
የ2 ዓመት ልጄን ሰረቁኝ! የልጄ ናፍቆት ዓመት ሙሉ እንቅልፍ ነሳኝ(@gizemedia1974)Elias Degenet|Ethiopia|Ebs|January 2024
Просмотров 9 тыс.6 месяцев назад
የ2 ዓመት ልጄን ሰረቁኝ! የልጄ ናፍቆት ዓመት ሙሉ እንቅልፍ ነሳኝ(@gizemedia1974)Elias Degenet|Ethiopia|Ebs|January 2024
ያሳዝናል!ታቦታቱን ሲሸኙ በነበሩ ምዕመናን ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ(@gizemedia1974)Elias Degenet|Ethiopia
Просмотров 8 тыс.6 месяцев назад
ያሳዝናል!ታቦታቱን ሲሸኙ በነበሩ ምዕመናን ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ(@gizemedia1974)Elias Degenet|Ethiopia
በገዛ እናቱ በጭካኔ ገደል ውስጥ የተጣለው ዓይነ ስውሩ መምህር (@gizemedia1974)Elias Degenet|Ethiopia January 2024
Просмотров 1,3 тыс.6 месяцев назад
በገዛ እናቱ በጭካኔ ገደል ውስጥ የተጣለው ዓይነ ስውሩ መምህር (@gizemedia1974)Elias Degenet|Ethiopia January 2024
ሀዋሳ ለስራ ሄዶ በሕዝብ ፊት በሽጉጥ የተገደለው የ3 ልጆች አባት።ሲገደል የሚያሳየው ቪዲዮም ተገኘ(@gizemedia1974) |Ethiopia|
Просмотров 3,6 тыс.6 месяцев назад
ሀዋሳ ለስራ ሄዶ በሕዝብ ፊት በሽጉጥ የተገደለው የ3 ልጆች አባት።ሲገደል የሚያሳየው ቪዲዮም ተገኘ(@gizemedia1974) |Ethiopia|
ከ6 ዓመታት በኃላ እራት መብላት ጀመርን(@gizemedia1974) Elias Degenet|Ethiopia
Просмотров 14 тыс.6 месяцев назад
ከ6 ዓመታት በኃላ እራት መብላት ጀመርን(@gizemedia1974) Elias Degenet|Ethiopia

Комментарии

  • @NardiTsfay
    @NardiTsfay 2 часа назад

    ልጅ የጠፋባት እናት ቀርቶ የእጅ ቦርሳ የጠፋብሽ አትመስይም ገለቴ

  • @user-kc8mw3zk3g
    @user-kc8mw3zk3g 2 часа назад

    እቺሴትዩ ትመስላለች ጵጥሮስየ እዉነት ይሁንልህ የድሮ እናቶች ግን ጨካኛች ናችሁ

  • @tigistgugssa1174
    @tigistgugssa1174 3 часа назад

    That's so good i want know the story

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 4 часа назад

    አይ ኤልያስ ጥንት ጠዋት እኛ ህፃናቶችሆነን መንገድ ላይ እሚቆመው ሴት ብዛት የትኛውም መንግስት ይሄን ማስቱካከል አልቻለም ትንሽ ተጁማምሮ ነበር ግን ፖሊሶች ገንዘብ እየተቀበሉ ከሴቶቹ ይለቅዋቸዋል ክራቫት አሳሪ እንሰሳ ነው አሁን ይሄ ደንቆሮ የፖሊስ አዛዥ ይሁን ከሌላ ከተማ የመጣው ሴት ፍለጋ በፍቶት የተቃጡለ ነው ሚስት ልጆችይኖሩታል ግንበክፉ መንፈስ ስለተበተበ እሱ እንዴ እስኪቱነፍስ ውሻም ቢያገኝ ወደኃላ አይልም ይሄ ነው መልሱ!!!

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 4 часа назад

    ጎበዝ ኤልያስ በርታ ላይፍ አፕ ኤንድ ዳውን ነው ስለዚህ በርታ የኤልያስን ስልክ ውስዱ እና እሱን ጥሩ የትም ቦታ ስትሄዱ የፖፕሊክ ታማኝ ነው!!!!

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 4 часа назад

    ሀበሻ እኮ ሴሰኛ ነው ለምንድነው እምትደነቁት? አልገባኝም!! እርጉዝ ቆማጣ እብድ ወዘተ ጉዳያቸውም አይደለም ስሜት ስሜት ስሜት ስሜት መቆጣጠር አይችሉም!!!!

  • @girmaadamutafese2464
    @girmaadamutafese2464 4 часа назад

    አሳዛኝ ጉዳይ😂 ከመሸ ባትሠራስ?ወደ ጨሐማዉ መጠጋትህ አናዶኛል፣

  • @user-po1uu1ix6l
    @user-po1uu1ix6l 5 часов назад

    Gen betam yegeremal ene behiwete metefo hneta lai eyalekeskunge deweyelek yederesebegne neger bekeflil negerek neber menor endakategne eyalekeskungne nber yawarawek metefo ena celema ena yemenor tesefa endelelegne negerek legen masadeg alcalekum beyek neber edewlalew belek tefak betam yemigeremew gen ende metelut atenorum ene be egezabeher hayele eyewataw new aye sew

  • @user-zx4yg4tl5r
    @user-zx4yg4tl5r 7 часов назад

    👍👍👍👍👍👍

  • @fifinegash3816
    @fifinegash3816 9 часов назад

    Ewnten new berta landandachini yemyetay land yemitay alena tilkinet new

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 9 часов назад

    ውይ ኢላዬ አንተ አቅርበኸው አረ ደግመሕ ደጋግመሕ አቅርብ ጆሮዬን ስዬ ነው የማዳምጥሕ

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji 10 часов назад

    ይቀጥል ኤላ ወንድሜ እኛ እቤት ውስጥ ሆነን የተጨነቅን የተከፋን አለን እኛ ወደከፋ ነገር እንዳንወጣ ያስተምረናል በርታ ጥሩ አቀራረብነው ታሪኩም አስተማሪነው።

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 12 часов назад

    በዚህ ቀጥል ለብዙ ነምህርት ይሆናል በርታ

  • @melkamwubie8264
    @melkamwubie8264 12 часов назад

    Now adays it's a waste of time going to the Police. One should take the Law into their own hand. Period.

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 12 часов назад

    የኔ ወንድም አንተ መልካም እድሜ ጤና ይስጥ

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 14 часов назад

    ምንድን ነው የሚቀቡት ነገር ግን ቢታወቅ።በጣም ያሳዝናል ግን

  • @ElfuAsrat
    @ElfuAsrat 14 часов назад

    ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @NourAlb-j4e
    @NourAlb-j4e 16 часов назад

    😢የኔን ታሪክ ይመስላል አይ የሌባዎች ህይወትን ፈጣሪ አይማረው ያረብ

  • @retasa7652
    @retasa7652 17 часов назад

    Be Hashish new yadnzezeshs

  • @user-pq8er9yr5w
    @user-pq8er9yr5w 18 часов назад

    አይዞሽ የኔ እህት ገንዘቡን ሰርተሽ ታገኚዋለሽ እንኳን አንቺ ተረፍሽ አላህ ይድረስልሽ

  • @user-ex9vd5zy3d
    @user-ex9vd5zy3d 19 часов назад

    Gatan tekebelu! Gata eyesuse yewedachehole

  • @user-ex9vd5zy3d
    @user-ex9vd5zy3d 19 часов назад

    Jesus loves you! Cover your self with the blood of Jesus!!

  • @dagmegetachew3954
    @dagmegetachew3954 20 часов назад

    ቀን በቀን ለእግዚአብሄር አምልኮ ያስፈልጋል ሰግደሽ ውጪ 41 ጊዜ በቃ ህይወትሽ ይቀየራል

  • @MunaJimma
    @MunaJimma День назад

    አረ ጉድ ነው ይህ ሰው ጂማም መጥቷል የፀጉር ደንበኛዬ እስቲል አመት አከባቢ ይሆናል ከባንክ ንግድ ባንክ መነሐርያ ቅርንጫፍ ላይ ለራስዋ በምታወጣበት አጋጣሚ ጨብጧት አብረን ስራ እንሰራለን በሚል ብር እንድትሰጠው ሲነግራት ያለምንም ተቀውሞ ጨምሪ ሲላት እየጨመረች ወደ አብሯት ሳይለያት ሶስት ዙር ወደ 80 ሺህ አውጥታ ሰጥታው ከሄደ ከተወሰነ ደቂቃ በኋላ እንደማዞር ሲላት በድንጋይላይ ቁጭ ስትል ከፌቷ እንደዳመና ገለል አለላትና ነው የነቃችው በልፋት ያገኘችው ስለሆነ ራሷን ልታጠፋ ሁሉ ነበር

  • @user-qb7di9sr3f
    @user-qb7di9sr3f День назад

    Sew bhgru endte new yemnorew

  • @yordi4366
    @yordi4366 День назад

    ሲጀመር ያልተዘረፍ ማን አለ እኛ ተጠቅቀን የምናመልጠው አደለም

  • @lekiea2384
    @lekiea2384 День назад

    የዘዋሪው ማስታወሻ ግሩም ነው ጆሮአችን መጥፎ ነገር የሚባለውን ሁሉ እየሰማ ተለማምዶ ቀላል ይመስላል ግን ደግሞ ወዴት እየሄድንነው ቀን ላይ አንቱ ሲባል ውሎ ምሽት ላይ ግን ትዳር ያለውም ሁሉ ከትዳሩ ውጭ በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ እንዲህ ሲወርድ መስማት ትልቅ ህመም ነው እግዚአብሔር ይማረን

  • @beke8193
    @beke8193 День назад

    ሻሸመኔ ጥቁር ውኃ ላይ ተመሳሳይ ችግር ተደርጓል

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc День назад

    ይሄ ሰዉ ሲነግረን አለማመናችን እርስ በ እርስ አለመከባበራችን አንዱ ከአንዱ አለመማራችን ድርቅናችን እኮ ነዉ ዋጋ የሚያስከፍለን እህቴ እመኝ ሌቦች ብቻቸዉን አይደሉም ከመናፍስት ጋር ነዉ የሚሰሩት መንፈሱ አንችን ሲያፈዝለት ሰዉየዉ ስራዉን ይሰራል የሙት መንፈስ ነዉ ከልከልዮስ ይባላል ስራዉ ማፍዘዝ ማደንገዝ ነዉ ለዛ ነዉ ድንግዝግዝ ጭልም ያለብሽ ሌላ ስሙ ፀራሞ ድራሞ ይባባል ድብን ያለ የ እንቅልፍ መጫጫን ይፈጥራል።

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc День назад

    ስለ መናፍስት ሴራ ያስተማሩኝ የሀይማኖት አባቶቼ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ፀልዮ ቅብአቅዱስ እጃችሁን ሳትቀቡ አትዉጡ ስዕል አድህኖ ቦርሳችሁ ጋር ያዙ የምትሉት እዉነት ነዉ የሚያፈዘዉ መንፈስ ከልከልዮስ የሙት መንፈስ እንደሆነ ሌቦችም በመቃብር አፈር ድግምት እንደሚሰሩ እድሜ ለመምህር ግርማ አንቅተዉኛል። አደራ የሌላ እምነት ተከታዮች የሆናችሁም ሆናችሁ ሌሎችም በምታምኑት ይዣችኃለሁ ክፉ ቃል እንዳትፅፉ አለማመን መብታችሁ ነዉ መሳደብ ግን በራሳችሁ ሀጥያት ማስቆጠር ነዉና

    • @haymanotgebreyes9865
      @haymanotgebreyes9865 19 часов назад

      እውነት ነው❤እኔም ባልሽው እስማማለው ከቻልን ከቤት ስንወጣ ፀልየን በመቁጠሪያ ቀጥቅጠን በፀሎት አስረን ከወጣን አይቀርቡንም❤

  • @antenehwolde4773
    @antenehwolde4773 День назад

    በጣም ያማል ! ልብ ይሰብራል

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 День назад

    ካሜራ ማድረግ ሱቁሽ ላይ ጦስሽ አንቺ ጤና እግዚአብሔር የስራው ይስጠው

  • @newaymulu7712
    @newaymulu7712 День назад

    የራስሽ የቅርብ ሰው ነው የሚያደርገው

  • @aklilubashe
    @aklilubashe День назад

    በክርስቶስ ኢየሱስን የህይወት መሪ ባደረጉ የድግምት ስራ አይሰራባቸውም

  • @almazhailu8748
    @almazhailu8748 День назад

    ኣይይይ ምን ኣነት ዘመን ደረስን! 🙈💔💔😭

  • @user-kv7qr3zd6m
    @user-kv7qr3zd6m День назад

    ምንም እሪህራሄ የጠፍበት ዘመን ውስጥ ነው ያለነው እብሯትሰ ለመተኛት ይዟት የሔደው ወንድ ምን እይነት ልብስ የለበሰ እውሬ ነው እጅግ በጣም እሳዛኝ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ፡ ፈቅዶ ካገኘሀት ለመርዳት ዝግጁ ነኝ በረረታ ቀጥልበተረ

  • @gracejesus5309
    @gracejesus5309 День назад

    God bless you brother ❤❤❤ Good Job

  • @user-gl9zf2yj1y
    @user-gl9zf2yj1y День назад

    በአገሬ ምድር ላይ የሌለ ጉድ የለም ብዙ ሰው ህሊናውን የሸጠ ነው የአገሬ ወንዶች እኮ የአእምሮን በሸተኞ የሚገናኝ ነው ብዙ የሚሰቀጥጥ ነገር የሚታይበት አገር ነው ያለን

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 День назад

    ካሜራው ሲሰርቅ ለማየት ጠቀመን እንጂ ሌባውን ለመያዝ አልጠቀመንም ላልሻው ,ኢትዮጵያ ውሰጥ ብዙ ቦታ ካሜራ አለ ግን ኦፕሬተር የለውም ተመልሶ ለማየት ካሜራ አይጠቅምም CCTV operator security በጣም ያሰፈልጋል ወንጀለኛ ለመያዝ በ security የሰለጠነ

  • @azebta5238
    @azebta5238 День назад

    ሸጋ ነው ቀጥልበት

  • @Meski.Blackgirl
    @Meski.Blackgirl День назад

    በርታ በጣም ያሳዝናል ታሪኩ አንተም በርታ እግዜር ይጠብቅህ ወንድም አለም

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 День назад

    እጅግ ያሳዝናል ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን አንተንም እናመሰግናለን በርታ ቀጥል

  • @hanazwedu5503
    @hanazwedu5503 День назад

    My brother I feel you how u broke about her me either but what we can do those kind of man make all this please come back with part 2 u are my hero do ur best atleast one per u can change much respect 🙏

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 День назад

    እኔ ቪዲዮውን ዳውን ሎድ አድርጌ ነበር የሰማውት ወላሂ ሶሰት ግዜ ነው መልሼ መላልሼ ስሰማው የነበረው አሪፍ ነው የበለጠ ደሞ እውነተኛ ታሪክና ያለ ሰለሆነ ይበልጥ ያጓጓል እና በርታ ቀጥልበት ❤ 👍🥰

  • @Romaflorist
    @Romaflorist День назад

    ከእንዲህ አይነቱ ድግምት እና መተት ማምለጥ የሚቻለው በጌታ እየሱስ ደም መሸፈን ነው እየሱስ ጌታ ነው ዲያቢሎስ ለዘለአለም ተሸንፉል እሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ramla-tk1or
    @ramla-tk1or День назад

    ይቀጥልየምትሉበላይክአሳዩኝ

  • @ramla-tk1or
    @ramla-tk1or День назад

    በርታልን

  • @ramla-tk1or
    @ramla-tk1or День назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-mr7vk3kr5m
    @user-mr7vk3kr5m День назад

    ይገርማል በጣም ያስተምራል ታሪኩ ቀጥልበት በርታ ኤሊ

  • @askalebirkineh7068
    @askalebirkineh7068 День назад

    በጣም ልብ ይሰብራል! አንተ አዝነህ ተጨንቀህ ስለተናገርክ እኛም አዝነናል :: እህታችንን እግዚአብሔር ይርዳት እንዳልከውም ካገኘሀት መልካም :: የዘዋሪው ማስታወሻ ግን እንዲቀጥል እወዳለሁ ምን አልባት ይህንን ሚድያ ከሚከተሉት ውስጥ አንድ እህታች በዚህ አይነት ህይወት ውስጥ ብትኖር አንድ ወንድም በዚህ ህይወት ዉስጥ ቢኖር ሊማሩበት ይችላሉ እና በርታ ቀጥልበት