Why are all the media saying , Happy Meskel to all Christians? Meskel celeberation only belongs to Ethiopian Orthodox Christians! I am tired of all these media trying to pleases everyone. Why are you all Orthodox tv hosts ,such as Sefu are afraid to stand up for what is right? I am afraid in a few years the chatolic and pente will celebrate meskel 😢. So please say Happy Meskel for all orthodox next time pls
ማዲንጎ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏
የታመሙትን አላህ ያሽራቸው
ናቲ ኬር ንቁ ጉራጌ በርታልን ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ
ቋንቋችንን እናክብር ተብሎ ስንት ጊዜ አስተያየት ተሰጠ ሁሉም ሳንቲም ለቃማ ባህል የሚያጠፋ አሲድ ነዉ ትዉልዱ ልብ ይስጠን
በነገረ የመይኮራ ህዝብ ገጠመን
ሰይፍሻ በጣም ነው ምታዝናናን እናመሠግናለን
ሰይፍዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከመላው ቤተሰብህ ጋር 🙏❤
እንኳን አብሮ አደረሰን
ሶዶ ክስታኔ❤❤❤❤❤❤❤❤የጀግኖች መንደር
ስይፍሻ የሳቅ ንጉስ ነህ እኮ ትችላላህ 👍❤️❤️❤️
ሜካፕ እና ፊልተር የሌለበት ንፁህ ፍቅር የነበረበት ደጉ ዘመን 😢ሰይፍሻ
'ሰርተፍኬት' ተብሎ እንግሊዝኛ በአማርኛ ከመፃፍ 'የምስክር ወረቀት' ቢባል
ለምን ተብሎ የእንግልዝኝ አምላኪወች ናቸው😢
አይ ጉሬ ሶዶ አገሬ ሹክረን ሴፊሻ
እግዚአብሔር ይማርክ
😂😂😂እኔ ግን ዳንስክ ሳይሆን እግርክ ቅጥነቱ የታየኝ ሰይፍሻ😅😅
ማነው የሚያጎርሰኝ 🤣👏👏
አቦ ጉራጌ ❤❤❤🎉🎉🎉
Clapping addiction!!! 😂 ነፍስ ይማር ሲባል ማጨብጨብ።
ኒቲ አቅብልን እስኪ ሴፉ ❤❤❤❤
ወይኔ ጉዴ ሴፉ ፋንታሁን እውይይይ ይሄን እግር ነዉ ለዚሁ ?90, ኪሎ ሚዛንህ የተሸከመዉ አረ ምን ኣረግንህ በብኣሉ ሳምንት በማስነጠስ ልትገድለኝ ነዉ ዉይ ዉይይ የእግር ኣልቆም ኣለኝ ሳቄ ወይ እግር 🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🤭🤭🤭🤭🤭
ስጋ ቀጥቅጦ እሪከርድ ሰው ስንት ታምር በሚሰራበት ዘመን
እግዚአብሔር ይማርህ ግዚአብሔር ይማርሽ ይማረቹ
በሶስት ብር ክትፎህን ስትጠርግ ከርመህ በሰላሳ ብር አበላ ነበር ያልከው ልጅ ነኝ ብለህ መቀለድህ ይሆናል ግን በዚህ መንገድ አንዳድ ታሪኮችን እንታጣምም እሰጋለሁ
በተረፈ አብዛኛውን ስራህን አደንቃለው በርታ
ዳኤ ቡሹ ተመችቶኛል 😂😂😂
Wendimachin Allah yadirgihh eñdhum ehitachin
GReat Seifu
ኢኒስከፕተር እውነት ብላለች ወንድም ድር ያረባ ነበር እና እባቲ ውንድማም እቤ ያሳደኩዋትን ድሮ አላርድም ይል ነበር ወንድሚም እንደዝሁ
ክስቶ ጀግና
ሴፋሻሻሻሻሻሻሻሻ ከትግራይ ኣዲ ግራት ከተማ ደሞ የ " ጥህሎ በቃንጣ "" የሚሰራ ኣለ በናትህ ልማጸንህ ኣቅርብልን 👉💐❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ክትፎ ላዘላለም የምንል አይመስለኝም በጣም ይዘጋል
waht?
ጉራጌ ❤❤❤
ውይ ብላቹ ሰጣቹት እርሱ እሰይ ክትፎ ልትንቁ ባልሆነ
ሁለት ምላስ ያለው አለ መቅረብ ይችላል?
አዎ የ ፈጣሪ ስራን ማድነቅ ነው አላማቸው❤
እኔ እንቊላል እነግድ ነበር❤ ግን ሁለት አስኳል ያለዉ እንቊላል በልቸ ነበር😅
ሰይፉ😍
Seifu yehul gizr mrtachn
Seifu!! Weyegere!! Weywger!!! weykiltem belo seem!!
ጉራጌ❤❤❤🎉🎉🎉
የሰይፍሻ ፀጉር ለካ ኑሮውድኑትን አስቦ ነው አስቀድሞ ያገዠው
ተመስገን ሰይፍሻ ሸግልናክን አመንክ 🤣👍
Seyfuye swedike
ሰይፉ ግን አንዳንድ ለመቀለድ የምትናገራቸው አስተያየቶች ያሳቅቃሉ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ተውጂ
ለምሳሌ በዚህ ቪድዮ ያሳቀቀህ/ሽ
@@ADYEntertianment😂😂
ቀላል 😢😢
ለምሳሌ "ሌላ የምታንቀሳቅሰዉ የለህም?"
200 kg እንዴት ነው 5000 ሰው ሚመግበው? አንዳንድ ማንኪያም አይደርሰም ብዙ ነው ሌላ ነገር ነው
kassahun fishan akrblen
Nice suit today
እንዴ ሰይፋ በዛን ገዜም መላጣ ነበርክ ማለት ነው?
ግንባር ሲንቀሳቀስ ጆሮም ይንቀሳቀሳል እና ምንድነው የደነቃችሁ ግን? ወይ ተጃጅላችሁ እኛንም አጃጃለችሁን በደቂቃ በሶኮንድ ይለያል እያላችሁ😡😳
እስኪ ሞክረው አንተ😅
ስው ተባብሮ እንድ ስው ማዳን ከባድ በሆነበት ጊዜ እየተከፈለ ከህፃን እስከ አዛውንት ስውን ለማሳበድ ለማጥፍትድራማ ስቃይ ግፍአንድ ተራ ስው ላይ ቁጭ ብሎ ሴራ እግዝዮ
Akkami jirta jimma
WHAT A FUNNY THING OH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ከዩቱበር አጋዚን አቅርብልን.,
አፍሪካ ድንቃድንቅ ዛሬም እያታለለ ነዉ
This is not the ear, it's the whole his head!!!°
ጉራጌ ዕንቁ ብሔረሰብ ስሪ እና ስራ ብቻ
@@Johnnbrothers 😂😂🙈ታዳ የትም አልደረሰምሳ ጉራጌ የስራሰው ነው ትላላችሁ መቸም የሰራ ይከብራልኮ ታዳ የታላችሁ አትታዩንምኮ 😂😂🙈
@@እራቢነኝቢትሙሀመድ እንዴ መቸም ከተማው ውስጥ የጉራጌ ለማኝ አይተህ አታውቅም
@@Johnnbrothers ምን ማለት ነው?ሌላው ብሔረሰብ እናንተ በሰራችሁት ነው የሚኖረው ተቃራኒው ስድብ ነው
@@እራቢነኝቢትሙሀመድ gdeta bebudn hono Shibir mefter alebet ende anchi enditayu.
@@DemeseEleyaseerasihin lemesdeb mechekolih yalebihin meseratawi chgr new miyasayew.
ሰይፉ😅😅😅😅😅😅😅😅
Jesus is lord
በነገራችን ላይ ጭረዉ ሚበሉት ናቸዉ ኦርጋኒክ እቁላል ሚሰጡን
በመስቀል የተሞሸረች ሁሌ መስቀል ይመስላታል።
ወዳጄ መሬቱን እንሰጣሃለን። ነገር ግን አመቱን ሙሉ በቆጮ ደርቀህ ነው የመስቀል ክትፎ የምትበላው።
Why are you jealous 😂
ትሽ ያድርቅሽ ቆጮ የበላ ጠንካራ ነው ሚሆነው ቡላ ከቆጮ እንደሚወጣ አታቅም ቆጮ በጎመን በእይብ በእርጎ ከተበላ አይበቃም ሁሌ ስጋ ነው ያማርክ ስጋ እኮ ቶሎ ያስርጃል
Ende garage yemgeb serat yalew yelem betam yeseralu abelalachew seratu nice 👌 best nachew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 i love garage ♥️ ❤️ 💖 💗 😍 💕 ♥️ ❤️ 💖 💗 😍 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጉራጌ ሲባል ምንይሰማል በሰራ፣ በጨዋነት ፣በቅንነት ነዉ ሰለዚህ የሚሰራ ህዝብ ድህነት የለበትም።
ሰይፉ ግን በ32 ብር ክተፎ በቅርቡ የበላኸውን ነው? በናንተ ዘመን የነበረው በቀለች ክትፎ እያለ እየሄድከ በስንት ነበር የበላኸው እንዴ? የአባቴ እኩያ ስለሆኑ ብዬ ነው። ልጅ ነኝ አሉሳ አባባ ሰይፉ? 🤣🤣
ሰይፉ አንተማ 5 ብር እያለም በልተሀል😂
Jegena
ወጨበራ ጭፈራ ሰይፉሻ
እችን ደሮ ግብዴ እንቁላል ያስጣላት ሰይፉ ነዉ
ክትፎ ጠላው
የድሮ ሺፍታና የዘንድሮ ሺፍታዎች ይለያያሉ ለምሳሌ የድሮ ሺፍታ ከለለህ አይ ሚስኪን ብሉ ይሰጣሃል የዘንድ ሺፍታዎች አገር ከፍሎ የማይጨረሰው ገንዘብ ጠይቀው ያሳውሉሃል
እንቁላል አይመስልም ድንች ነው እንዴ ለምን አውጥታቹ አላሳያችሁንም
288 Jenkins Tunnel
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሰ ሠይፉ ሞነው ጾታ ቀየርክ እንዴ እኔ እርግጠኛ ነኝ አንተ ክትፎ በ 9 ብር በልተሀል
Dorowa Edmewa sint new
የድሮ ሌባ በጣም ይገርማል 😂😂😂
Seifu!! we did not see the egg, it is or it could be a fake story, un till you show us the actual egg and it's weight.
አቤት!ወሬ አለብ ይሄ እኮ እውነተኛ አለም አቀፍ ሾው እና መስሪያ ቤት ነው እነሱ አረጋግጠው ሰርተፍኬት ለሰጥዋት አንተ ምን ቤት ነህ
ይቺ ዶሮ ጉቦ ጥላ እንዲያሆን ለኒስፔክተር
ምነው ራስህን ብትሆን የአሜሪካ ስታል ብትሞክር ይሻላል አያምርብህም።
በላለዴምጣ
ወይ ዘንድሮ መንታ ነዋ የጣለችዉ
ጭራሹኑ ለመሆኑ በሬው ሀገሩላይ ተርፏል?😱
😅😅 ሂጂና እይዉ
☝️🌎🇪🇹☝️🤲 amen3
እድሜ መዋሸት ጀመርክ በ9 ብር ክትፎ በልተሀል
መልኩ አያምረም ጣአምኅ ግ
Why are all the media saying , Happy Meskel to all Christians? Meskel celeberation only belongs to Ethiopian Orthodox Christians! I am tired of all these media trying to pleases everyone. Why are you all Orthodox tv hosts ,such as Sefu are afraid to stand up for what is right? I am afraid in a few years the chatolic and pente will celebrate meskel 😢. So please say Happy Meskel for all orthodox next time pls
ሰይፋ አሰልቺ ሆኗል የተሻለ ኘሮግራም ማቅረብ አልቻለም
ሰይፉ እጅ በቁምጣ
like አድርጉኝ ፈልገው ነው
🤲👍👍💕💕✝️💕🎉
Hizb be rehb eyaleke
Ye kızdı terara ⁉️⁉️⁉️
Yehem yalfal 😭👎👎👎👎👎👎👎