Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጃሚ በጣም ትልቅ የጥበብ ክህሎት ያለው፥ የራሱን ፈጠራ የሚጫወት፥ እጅግ የሚያስደምም የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ ያለው ፥ በጣም ጎበዝ የሆነ ልጅ ነው። እንዳለመታደል ሆኖ የኛ ሰው ብዙም የገባው አልመስለኝም። እንዲህ ላቅ ለሚል ስራ ብዙ ሰው ማገዶ ይፈጃል። አሁንም በሌሎች ዕውቅና ማግኘቱ በጣም የሚያበረታታ ነገር ነው። አንድ ቀን ጎልቶ እንደሚወጣ ጥርጥር አልነበረኝም። ልጅ ጃሚ በርታ።
ሰይፉ እንኳን ደሥ እለህ ባለቤትህ ወለደች ልጆችህን ያሳድግልህ
ስንተኛ 🐥🐥🐥🐥?
በጣም ጠቃሚና ከጥላቻ የፀዳ አስተያየት ትራምፕ መቼም ወደሚካኤል አይፀልይም የኢየሱስ ስም ከአፉ ጠፍቶ አያዉቅም ክብር ለኢየሱስ
ኮመዲያን ጃኒ ድንቅ አርት ነዉ በጥሩ አቀራረብ ብራቮ በርታ ወንድማችን
ሰይፉ የልጆችህ ብቻ ሳይሆን የብዙ ልጆች አባት ነህ የድህነት ጥግ አሳይተሃል እና እንካን ደስ አለህ ልብህ ይደጉና ያንተን ጥሩ ስራ ያስቀጥሉልህ ።የት ጠፍቶ ነበር ጃሚ ምርጥ ኮሜዲ አረ እንናፍቅሃለን።ሰይፉ እስቲ የቀድሞ ፕሬዚዳንታን አነጋግርልን በተረፈ ስለ ሁሉም ስራህ እናመሰግናለን ።
ቁጭ ትራምፕን እር ደከምኩኝ፣ እር ለዚ ትራምፕ እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ሰይፍሻ እንኳን ደስ አለክ በልጅ መባረክ መታደል ነው ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ❤❤❤❤
እስ ዛሬን በሰላም የደረሰ አንድ ሰዉ ተመስገን ይበል🙏❤
አልሀምዱሊላህ
ተመስገን
አሜን ተመስገን አሜን
ተመስገን ተመስገን
ሰይፉ እንኳን ደስ አለህ አራተኛ ልጅ ስለተወለደልህ ቬሮኒካ እንኳን ማርያም ማረችሽ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Safu😅
Safu malatay yamaralwie😅🎉
Seleweldek nw mibalw
@@SamuelTadesse-j8oስለተወለደልህ ነው የሚባለው ስለወለድክ የሚባለው እሱ አያምጥ ያስወልዳል እንጂ
This is by far the best Trump impressionist I ever seen Alec Baldwin got noting on you
It's impersonation, not impressionist.
ወይ ትራፕ በሳቅ ገደልከኘ በጣም ጎበዝ ነህ
በምሕረቱ እያቆመንበቸርነቱ እየደገፈንበረድኤቱ እያኖረንዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን !ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁንጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን:: ሰላም ለሕዝባችን 🙏 ሰላም ለአገራችን🙏 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏
@@sewasew አሜን/3
እንኳን ደስ አላችሁ ሰይፉ ልጆጃችሁን በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤
ሴፉ እንኳን ደስ ያለህ ፈጣሪ ያሰብከዉን የመቆዲያን ሃሳብ ፈጣሪ ያሳካልህ
ይሄማ የትራፕ ልጅ መሆን አለበት በደኤን ኤ ይረጋገጥል😂😂😂😂
ቮሪናካ እንኳን ማርያም ማረችሽ በጣም ደሥ ብሎናል ሰይፉ እንኳን ደሥ እለህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይቺ ሀሊማ እኮ ነች።።።። ደሞ ወልዳ አይደለም።
@@selamselam3065😂😂😂😂እሷ ስለሰይፉ ሚስት ቬሮኒካ ነው ስለወለደች ነው እንኳን ደስ አለህ ያለችው
እንኳን ደስ አለህ ሰይፉ ፣ ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግልህ!
ሰይፉ ባለቤትህ እንኳን በሰላም ተገላገለችበልጅ ስለተባረካቹህ ለሁለታቹህ እንኳን ደስ እላቹህ 🌺🌼🌷
ሰይፉ ፣ ልጆችህ ይባረኩ ፣ባለቤትህ ቬርኒካ እንኳን ማርያም ማረችሽ ❤❤❤❤
ሠይፉ መልካም ሠው ነህ አንተ😘😘😘😘እንኳን ባለቤትህ በሠላም ተገላገለች
ችሎታው ግን😂😂😂😂😂❤❤ ግሩም ነው
ጎበዝ ኮምድያ ነዉ አሳቃን እኮ❤❤😂😂
Jammy never disappoints + He has become fit, in the right size. Keep winning, bro!
እንኳን ደስ አለህ ሠይፍሻ ይባረኩልህ 🙏🙏🙏
ሰይፍዬ እንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤❤በጥበብ ያሳድግልህ🎉🎉❤❤
ለእንቅልፍ ውድድር አንድ ሶስት ከፓርላማ ተመርጠው ይሲተፉ ስፖንሰር ፈልግ ሰይፍሻ😮
እንኳን ደስ አለህ ሰይፋችን ኑርልን🎉
የሚያጨበጭቡት ተመልካቾች አይታዩም::መንፈስ ናቸው እንዴ?
SUPER SUPER Trump Impersonation😁😂❤️❤️❤️👍👍!!
😂😂😂😂😂የ እንቅልፈ ኪኒን
ከአንተ ድንቅ ሠው ዘርህ ይብዛ ተባረክ።
የእግዚአብሔር ስም ይመስገን🙏🌎
Jammy you are the best impressionist ! keep up the good work 🤎
I swear he is so good! He really played Trump well! 👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿
እንኩዋን ደስ አለህ ሰይፋሻ❤❤❤❤❤❤
ሙሐመድ ለምን ዕርዳታ አስፈለገው በሠላም ነው ? የማይረሳ ብዙ ውለታ የአደረገ ኢትዮጵያዊ ነው ❤😍
ትራምፕ በጣም ትችላለህ 🎉😂
ገናት እነ ሙልዬ ይታረቁ የምትሉት ለይክ አድርጉ❤❤❤
ቀዉስ
ሰይፉሻ እንወድሀለን❤❤
Congratulations 🎉🎉🎉 seifusha for the new your comers ❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አለክ ሰዪፍ ባለቤትክንም እንኳን ማርያም ማረቻት
Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 lezelalem tinur 🇪🇹 zeregnoch enna bandawoch ke Ethiopia 🇪🇹 yatfachu
እንኩዋን ደስ አለህ ሰይፍሻ
እሰይእንኳ ን ደስ አለህ❤❤❤ ሰይፉ
ጎበዝ ነህ ጂሚ
Seyfu❤❤enkane dese yalki🎉🎉🎉 enkaneme balebatki hurting honeci🎉🎉🎉🎉🎉 ate xeru sewe eki🎉🎉🎉❤❤
ሰይፉዬ እንኳን ደስ አላችሁ ለመላዉ ቤተሰቦችህ🙏🙏🙏
ሰይፉዬ እንኳን ደስ አላችሁ ለመላዉ ቤተሰቦችህ❤❤❤❤
እኔም የታክሲ ከፍላልኝ ስልኳን ሳልቀበል ይሄው መላው ጠፍቶኛል😢😂
No more shisha እሰይ እንዳፍህ ያድርግልን ሰልችቶናል 😊😊😊😊
ስይፍዬ የሳቄ ጌታ እንኩዋን ለሳምንቱ አገናኘን ❤❤❤❤❤
Congratulations, Seyifu and your family 🎉🎉🎊 🎉🎉
ትችላለህ አቶ ትራፕ ሰይፍየ እንካን ደስ አለህ❤❤❤
welcome back Jammy 😊😊😊
seifu ምርጥ ሰው
እንኳን በሰላም ተገላገለች። ሰይፉ እንኳን ደስችአለ
Respect president Donald Tramp 🇺🇸 No smoking No Alcohol No Tato
Congratulations Mr president for your winner😂❤I like the way he said china😂 If anyone heard Trump say china? he called "china" in Trump's own way😁 "ረጋ ብለህ እያወራህ ድንገት ጮክ ብትል ደግሞ ትራንፕ ራሱ ሆኖም ግን ችለህበታል😂
አዝናናህን እናመስግናለን
የሚገርምኝ የአርቲስቶች መወፈር መክሳት መፋታት መጋባት እኛን ይመለከተናል ? ከስራቸው እንጂ ከግል ህይወታቸው ጋር ምናገባን ? ስይፍ ተብይ እዚህ እያመጣህ መነጋገሪያ ባታረጋቸውና ጆሯችንን ባታቆረፍድ ጥሩ ነው። ማወቅ የሚፈልግ በግል ይከታተላቸው ይህ የህዝብ ነው። ስንት ችግር ባለበት ሀገር !!
ሰይፉ እንኳን ደስ አላችሁ
Very nice 👌
ፈጣሪ ጨርሶ ይማራቸዉ 🥺🙏
Enkuane desss yalehe congratulations seifu 🎉
⚠️ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏😢
አርጌለሑመልሡ❤
ልመና ስልችት ብሎኛል
ጥሩ ስራ ከሰራህ እናበረታታሀለን በርታ❤❤
ዩቲዩብ በማየት ነው?
Berta
ትራምፕ ጎበዝ የራስህ ችሎታ
Yezarawe wow 😂😂😂😂😂😂😂😂😂syfu ymciki enmesgenalene❤❤❤ trp😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👌🤭no more sisa😂😂😂😂😂
ሰይፍሻ. እንኳን ደስ አለህ።
ትክክል ፕሬዝዳንት ሀበሻ ቤቶች ሽሻ ቸርቻሪዎች ናቸው ልጆች እንኳን ይዘህ የምትሄድበት ሀበሻ ቤት በቁጥር ነው ሌላው ፊታቸው ብቻ ንፁ ጏዳችሁም ሽንትቤታችሁም ንፁ ይሁን አሜሪካ ነው የምትኖሩት በልልኝ
Trump very funny 😂😂😂❤
ትራፕ😂😂ተመቸኝ
እውነት ነው እንቅልፍ ማጣት ቀላል አይደለም ❤
6:08 😂
Enkwan dessss aleh Seifye
ዋው amazing
I hope you will entertain us because of trump 😂❤
What a talented man he is
lij abe ይቅረብልን 😢😢😮😮😮😮
13:38 "So biggly" 😭
Sefisha enkuan das alek🎉😂❤
ሰይፈቫ እንኳን ደሰ ያለህ🎉❤❤
ቁጭ ትራምፕን አደከምከኝ ማይ ሀበሻ ሆደባሻ እውነት ነው
Hey Seyefesha Wishing you all the love and joy that a new baby brings!! Congratulations!! ❤❤ 🎉🎉🎉🎉
Seifisha Enkuan dese Aleh🎉🎉🎉🎉
ትራንፕ 😂😂😂😂😂😂😂
ሰይፉ ገና ይቀረዋል ለመጠይቅ አይደለም የማያውቀውን ለመጠየቅ ይቀረዋ ጋዜጠኛነትን ዝቅ የሚያደርግ ምን መጠየቅ እንዳለበት የማያውቅ እንቶፈንቶ ነው ሰይፉ
Ethiopian Trump😂😂😂
I’m from Senegal 🇸🇳 I like this guy
which GUY?😂
He talk about Trump@HubelAl-UZZA
@@HubelAl-UZZA the comedian lol
@@oneentertainment2020 who cares ?
@@HubelAl-UZZA you guys have an issue
Congratulations Seifu 🎈
american Got Talent ላይ ብትሞክር
ሰይፉ ፋንታሁን ትዳርን ስለማፋታት እና ፍቺ በፕሮግራሙ ሁሌ እንዲወራ ለምንድነው የደጋገመው? ሰይፉ አላማህ ምንድነው?
sefsha ekuan des alek leju betam yaskal 😂😂😂
እንግሊዘኛህ ሲያምር
Shemesu on ebs yigabezelne
ውድ ኢትዮጵያውያን የሰይፍ'ሻ' 'ሾ'ው ቤተሰቦ'ች' በእግዚአብሔር አበረታቱን።
ትራፐ😅😅😅😅
ለምን ኢትዮ ምክር ቤት ቢሆን የእንቅልፉ ውድድር የወርቅ ሜዳልያ እናመጣ ነበር
Trump 😂😂😂
አሜን
የኢትዮጵያዎችም ከዚህ ተማሩ ተናገሩን ብላችሁ በየእስርቤቱ ከምታጉሩ በሉልኝ አደራ ሰይፉ
ጃሚ በጣም ትልቅ የጥበብ ክህሎት ያለው፥ የራሱን ፈጠራ የሚጫወት፥ እጅግ የሚያስደምም የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ ያለው ፥ በጣም ጎበዝ የሆነ ልጅ ነው። እንዳለመታደል ሆኖ የኛ ሰው ብዙም የገባው አልመስለኝም። እንዲህ ላቅ ለሚል ስራ ብዙ ሰው ማገዶ ይፈጃል። አሁንም በሌሎች ዕውቅና ማግኘቱ በጣም የሚያበረታታ ነገር ነው። አንድ ቀን ጎልቶ እንደሚወጣ ጥርጥር አልነበረኝም። ልጅ ጃሚ በርታ።
ሰይፉ እንኳን ደሥ እለህ ባለቤትህ ወለደች ልጆችህን ያሳድግልህ
ስንተኛ 🐥🐥🐥🐥?
በጣም ጠቃሚና ከጥላቻ የፀዳ አስተያየት ትራምፕ መቼም ወደሚካኤል አይፀልይም የኢየሱስ ስም ከአፉ ጠፍቶ አያዉቅም ክብር ለኢየሱስ
ኮመዲያን ጃኒ ድንቅ አርት ነዉ በጥሩ አቀራረብ ብራቮ በርታ ወንድማችን
ሰይፉ የልጆችህ ብቻ ሳይሆን የብዙ ልጆች አባት ነህ የድህነት ጥግ አሳይተሃል እና እንካን ደስ አለህ ልብህ ይደጉና ያንተን ጥሩ ስራ ያስቀጥሉልህ ።የት ጠፍቶ ነበር ጃሚ ምርጥ ኮሜዲ አረ እንናፍቅሃለን።ሰይፉ እስቲ የቀድሞ ፕሬዚዳንታን አነጋግርልን በተረፈ ስለ ሁሉም ስራህ እናመሰግናለን ።
ቁጭ ትራምፕን እር ደከምኩኝ፣ እር ለዚ ትራምፕ እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ሰይፍሻ እንኳን ደስ አለክ በልጅ መባረክ መታደል ነው ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ❤❤❤❤
እስ ዛሬን በሰላም የደረሰ አንድ ሰዉ ተመስገን ይበል🙏❤
አልሀምዱሊላህ
አልሀምዱሊላህ
ተመስገን
አሜን ተመስገን አሜን
ተመስገን ተመስገን
ሰይፉ እንኳን ደስ አለህ አራተኛ ልጅ ስለተወለደልህ ቬሮኒካ እንኳን ማርያም ማረችሽ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Safu😅
Safu malatay yamaralwie😅🎉
Seleweldek nw mibalw
@@SamuelTadesse-j8oስለተወለደልህ ነው የሚባለው ስለወለድክ የሚባለው እሱ አያምጥ ያስወልዳል እንጂ
This is by far the best Trump impressionist I ever seen Alec Baldwin got noting on you
It's impersonation, not impressionist.
ወይ ትራፕ በሳቅ ገደልከኘ በጣም ጎበዝ ነህ
በምሕረቱ እያቆመን
በቸርነቱ እየደገፈን
በረድኤቱ እያኖረን
ዛሬ ላይ ያደረሰን
እግዚአብሔር ይመስገን !
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
ሰላም ለሕዝባችን 🙏 ሰላም ለአገራችን🙏 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏
@@sewasew አሜን/3
እንኳን ደስ አላችሁ ሰይፉ ልጆጃችሁን በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤
ሴፉ እንኳን ደስ ያለህ ፈጣሪ ያሰብከዉን የመቆዲያን ሃሳብ ፈጣሪ ያሳካልህ
ይሄማ የትራፕ ልጅ መሆን አለበት በደኤን ኤ ይረጋገጥል😂😂😂😂
ቮሪናካ እንኳን ማርያም ማረችሽ በጣም ደሥ ብሎናል ሰይፉ እንኳን ደሥ እለህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይቺ ሀሊማ እኮ ነች።።።። ደሞ ወልዳ አይደለም።
@@selamselam3065😂😂😂😂እሷ ስለሰይፉ ሚስት ቬሮኒካ ነው ስለወለደች ነው እንኳን ደስ አለህ ያለችው
እንኳን ደስ አለህ ሰይፉ ፣ ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግልህ!
ሰይፉ ባለቤትህ እንኳን በሰላም ተገላገለች
በልጅ ስለተባረካቹህ ለሁለታቹህ እንኳን ደስ እላቹህ
🌺🌼🌷
ሰይፉ ፣ ልጆችህ ይባረኩ ፣ባለቤትህ ቬርኒካ እንኳን ማርያም ማረችሽ ❤❤❤❤
ሠይፉ መልካም ሠው ነህ አንተ😘😘😘😘እንኳን ባለቤትህ በሠላም ተገላገለች
ችሎታው ግን😂😂😂😂😂❤❤ ግሩም ነው
ጎበዝ ኮምድያ ነዉ አሳቃን እኮ❤❤😂😂
Jammy never disappoints + He has become fit, in the right size. Keep winning, bro!
እንኳን ደስ አለህ ሠይፍሻ ይባረኩልህ 🙏🙏🙏
ሰይፍዬ እንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤❤በጥበብ ያሳድግልህ🎉🎉❤❤
ለእንቅልፍ ውድድር አንድ ሶስት ከፓርላማ ተመርጠው ይሲተፉ ስፖንሰር ፈልግ ሰይፍሻ😮
እንኳን ደስ አለህ ሰይፋችን ኑርልን🎉
የሚያጨበጭቡት ተመልካቾች አይታዩም::መንፈስ ናቸው እንዴ?
SUPER SUPER Trump Impersonation😁😂❤️❤️❤️👍👍!!
😂😂😂😂😂የ እንቅልፈ ኪኒን
ከአንተ ድንቅ ሠው ዘርህ ይብዛ ተባረክ።
የእግዚአብሔር ስም ይመስገን🙏🌎
Jammy you are the best impressionist ! keep up the good work 🤎
I swear he is so good! He really played Trump well! 👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿
እንኩዋን ደስ አለህ ሰይፋሻ❤❤❤❤❤❤
ሙሐመድ ለምን ዕርዳታ አስፈለገው በሠላም ነው ? የማይረሳ ብዙ ውለታ የአደረገ ኢትዮጵያዊ ነው ❤😍
ትራምፕ በጣም ትችላለህ 🎉😂
ገናት እነ ሙልዬ ይታረቁ የምትሉት ለይክ አድርጉ❤❤❤
ቀዉስ
ሰይፉሻ እንወድሀለን❤❤
Congratulations 🎉🎉🎉 seifusha for the new your comers ❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አለክ ሰዪፍ ባለቤትክንም እንኳን ማርያም ማረቻት
Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 lezelalem tinur 🇪🇹 zeregnoch enna bandawoch ke Ethiopia 🇪🇹 yatfachu
እንኩዋን ደስ አለህ ሰይፍሻ
እሰይእንኳ ን ደስ አለህ❤❤❤ ሰይፉ
ጎበዝ ነህ ጂሚ
Seyfu❤❤enkane dese yalki🎉🎉🎉 enkaneme balebatki hurting honeci🎉🎉🎉🎉🎉 ate xeru sewe eki🎉🎉🎉❤❤
ሰይፉዬ እንኳን ደስ አላችሁ ለመላዉ ቤተሰቦችህ🙏🙏🙏
ሰይፉዬ እንኳን ደስ አላችሁ ለመላዉ ቤተሰቦችህ❤❤❤❤
እኔም የታክሲ ከፍላልኝ ስልኳን ሳልቀበል ይሄው መላው ጠፍቶኛል😢😂
No more shisha እሰይ እንዳፍህ ያድርግልን ሰልችቶናል 😊😊😊😊
ስይፍዬ የሳቄ ጌታ እንኩዋን ለሳምንቱ አገናኘን ❤❤❤❤❤
Congratulations, Seyifu and your family 🎉🎉🎊 🎉🎉
ትችላለህ አቶ ትራፕ ሰይፍየ እንካን ደስ አለህ❤❤❤
welcome back Jammy 😊😊😊
seifu ምርጥ ሰው
እንኳን በሰላም ተገላገለች። ሰይፉ እንኳን ደስችአለ
Respect president Donald Tramp 🇺🇸 No smoking No Alcohol No Tato
Congratulations Mr president for your winner😂❤I like the way he said china😂 If anyone heard Trump say china? he called "china" in Trump's own way😁
"ረጋ ብለህ እያወራህ ድንገት ጮክ ብትል ደግሞ ትራንፕ ራሱ ሆኖም ግን ችለህበታል😂
አዝናናህን እናመስግናለን
የሚገርምኝ የአርቲስቶች መወፈር መክሳት መፋታት መጋባት እኛን ይመለከተናል ? ከስራቸው እንጂ ከግል ህይወታቸው ጋር ምናገባን ? ስይፍ ተብይ እዚህ እያመጣህ መነጋገሪያ ባታረጋቸውና ጆሯችንን ባታቆረፍድ ጥሩ ነው። ማወቅ የሚፈልግ በግል ይከታተላቸው ይህ የህዝብ ነው። ስንት ችግር ባለበት ሀገር !!
ሰይፉ እንኳን ደስ አላችሁ
Very nice 👌
ፈጣሪ ጨርሶ ይማራቸዉ 🥺🙏
Enkuane desss yalehe congratulations seifu 🎉
⚠️ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏😢
አርጌለሑመልሡ❤
ልመና ስልችት ብሎኛል
ጥሩ ስራ ከሰራህ እናበረታታሀለን በርታ❤❤
ዩቲዩብ በማየት ነው?
Berta
ትራምፕ ጎበዝ የራስህ ችሎታ
Yezarawe wow 😂😂😂😂😂😂😂😂😂syfu ymciki enmesgenalene❤❤❤ trp😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👌🤭no more sisa😂😂😂😂😂
ሰይፍሻ. እንኳን ደስ አለህ።
ትክክል ፕሬዝዳንት ሀበሻ ቤቶች ሽሻ ቸርቻሪዎች ናቸው ልጆች እንኳን ይዘህ የምትሄድበት ሀበሻ ቤት በቁጥር ነው ሌላው ፊታቸው ብቻ ንፁ ጏዳችሁም ሽንትቤታችሁም ንፁ ይሁን አሜሪካ ነው የምትኖሩት በልልኝ
Trump very funny 😂😂😂❤
ትራፕ😂😂ተመቸኝ
እውነት ነው እንቅልፍ ማጣት ቀላል አይደለም ❤
6:08 😂
Enkwan dessss aleh Seifye
ዋው amazing
I hope you will entertain us because of trump 😂❤
What a talented man he is
lij abe ይቅረብልን 😢😢😮😮😮😮
13:38 "So biggly" 😭
Sefisha enkuan das alek🎉😂❤
ሰይፈቫ እንኳን ደሰ ያለህ🎉❤❤
ቁጭ ትራምፕን አደከምከኝ ማይ ሀበሻ ሆደባሻ እውነት ነው
Hey Seyefesha Wishing you all the love and joy that a new baby brings!! Congratulations!! ❤❤ 🎉🎉🎉🎉
Seifisha Enkuan dese Aleh🎉🎉🎉🎉
ትራንፕ 😂😂😂😂😂😂😂
ሰይፉ ገና ይቀረዋል ለመጠይቅ አይደለም የማያውቀውን ለመጠየቅ ይቀረዋ ጋዜጠኛነትን ዝቅ የሚያደርግ ምን መጠየቅ እንዳለበት የማያውቅ እንቶፈንቶ ነው ሰይፉ
Ethiopian Trump
😂😂😂