የሳምንቱ ምርጥ ቀልዶች እና የፅድቅ መንገድ ... ቻይና ሄዳችሁ ሽሮ እንዳታዙ … ፖፖ አዲሱ ፕላትፎርም | Seifu on EBS
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- የሳምንቱ ምርጥ ቀልዶች እና የፅድቅ መንገድ ... ቻይና ሄዳችሁ ሽሮ እንዳታዙ… ፖፖ አዲሱ ፕላትፎርም
Seifu on EBS
የሳምንቱ ምርጥ ቀልዶች እና የፅድቅ መንገድ ... | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
ስይፉ ሌጀንድ ነው ትልቅ ክብር ይገባዋል❤
❤❤❤❤❤❤❤
ሰይፍሻ በጣም ጥሩ ነው ያደረከው ከምር ተባረክ ❤
በነካ እጂህ ያንን ከጀርመን ወደ ገብርኤል ስንሄድ ጎፋጋ ወደ ኮንዶምኒየም በሚያስገባው መንገድ ላይ በስተግራ በኩል ሁሌ ቁሞ ሲጋራ እያጨሰ የምናየውን ሰውየ ፍቅረኛ እራሱ ብታቀርብልን ደስ ይለኛል? ክህደቱ ተመሳሳይ ሳይሆን አይቀርም ዘንድሮ ብቻ ሳይሆን ከድሮም እየተጎዳን ግማሹ እያበደ ሌላኛው እራሱን እያጠፋ እስከመቼ ይኖራል ሀብታሙ ደህና ስለሆነ ብቻ ችግሩ ተፈታ ማለት አይደለም ሴቶች 99 % ከሀዲዎች ናቸው።
ኑ ከሀሙጋ ስለ ፖፖ እንነጋገር @Poppo_hamuti_group
ሰይፍሻ ድምቀታችን እረጅም እድሜና ጤና እንዳታረጅብን ጡረታም እንዳትወጣ ድምቀታችን
የማይቀየር ሁሌም አንድ አይነት ተጫዋች ምርጥ ሰው 🥺❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉
ሰይፉ አንተ ልዩ ነህ አቦ ይመችህ።ቲክቶክ ይዘጋ ለአንተ ኢቢኤስ ብቻ አይዘጋብህ ዘና እንድታረገን።
እማማ ዝናሽ ኔክስት የሰይፉ ሾው እንግዳ ትሆናለች የሚል ላይክ?!
@@ethiopiainme23 ere tawu imama yiyawerutin ayakum iko
Min iyalachu new imama yemiyawerutin ayakum iko arjutiwal
እናት ናቸው አንቱ ቢባሉ አይከፋም
Wooowww seifu
ከያሬዶ ጋር አትይም ባዩሽ ኢንስትግራሙን ስሙን ጠርተሽ አታስተዋዉቂለትም ነበር የብዙ ኢትዮጵያኖች ባለውለታ ነው ያሬዶ💚💛❤️
Welcome ሰይፉ ኦን ሾው💚💛❤️
Melatah seyfsha eyabarekegn eg tmechegn alehu
አሜን አሜን አሜን
የሁልጊዜ ጥያቄዬ ሰይፉ ለምን አይሸለምም😢😢😢
እኔም
Ayzon yshelemal😅😅
ሰይፉ ማለት በራሱ ሽልማት ነው
Welcome sefuye😊
❤❤🎉🎉wowoww
አንደኛ
መቼም እኛ እንደ አሜሪካውያን መምሰል በጣም በጣም በጣም እንሞክራለን እንፈልጋለን ወይም ጠፍተን ወደዚያው በባህር ብምድር በሰማይ እንሄዳለን:: ድህነታችን ተጫወተብን::
ፖፖ ከቲክቶክ በፊት የነበረ ነው ቲክቶክ በቅርብ የመጣ ነው ሁለቱም አደንዛዥ ናቸው ምንም ጥቅም የላቸውም እውነት ምእራብውያኑ እኛን በእንደዚህ አይነት ነገሮች ወስራው አስቀምጠው እነሱ የሚፈልጉትን ያደርጋሉ
በሽሮየማ ቀልድ የለም ጎበዝ ኦኦ ተደፍረናል😀😀😀
የለቅሶ ቤቱ ዲጄ ይመችህ I'm dying 🤣🤣
Seyifu edma tana yisthi yemadam kmemoch andeberm yeante chanal eyale
John 3 አማ - ዮሐንስ
36: በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”
ሹ መጽሐፍ ብሎ መልሶ አይጥ ....እንዴት ይሆናል::
Beseyifu salikerb lizega new tiktak
Be ewnet alemenor waga asekefeloshal
Bayushe wefershi syfusha long life
ሁሉም የዓለም ሕዝብ አሜሪካንን መምሰል ይፈልጋሉ:: አሜሪካውያን እንዴት የታደሉ እግዚአብሔር የባረካቸው ናቸው:: ወይኔ ያገራችን ድህነት ማቆሚያ የሌለው::
ሰይፍሻ ከፖፖ ላይቭ ስኬታማዋን እናታችን ናፍሌት አለሙን አቅርብልን
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሀ ሁም ቢሆን የራሱ የሆነ ትርጉም አለው እውቀትህ ብታሰፋ መልካም ነው ሰይፍሻ እንደው ሲፈጥረን የራሳችንን ለማወቅ ለመመርመረ ስላልታደልን ነው እንጅ
የዋሸ እንጂ የሰራ እኛ ሃገር አይሸለምም።
ማሲንቆ ተጫዋቹ የት ጠፋ?
😂😂😂👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁለተኛ😮😁
Comment like የጠማው ግን ሰይፍሻ ጋር መምጣት ነዉ ይች ኮሜንቴ ራሱ 1k ይገባል
tiktok litefa nw😂
lemndnewu temelkach matasayut??
እቶ ሰይፉ:- አትጠራጠር TikTok ከአሜሪካ ምድር ይጠፋል:: በቃ አሜሪካ ከወጣች ቢዝነሱ business መውደቁ ነው::
Bereket Tesfaye....የማደንቀው
ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ 💝💝💝
እናትህ ትበዳ
ሰይፍሻ ሞጣንና ሮሚን ላለማየት ሲባል ቲክቶክ ይዘጋ
እባካችሁ በራሳችን እንተማመን:: ሁል ጊዜ ከ አሜሪካን መለመን መለማመጥ የሚለብሱትን መልበስ የሚበሉትን መብላት በቃ ያደረጉትን ማድረግ ያሳዝናል
ሳሚ...
ሰይፉ ስለቋንቋችን የሰጠኸው አስተያየት የቻይናን በለጥ ያደረግህ አልመሰለህም ? የኛ ቋንቋ ልዩ ነው ሁልግዜም የሌላነ ከፍ ስታደርግ አያለሁ
ይገርማል አሜሪካ ከ TikTok ከወጣች ምነው ሌሎቹ ሀገራት አሳሰበን?? ያለ አሜሪካ ምንም አይሆንልንም ማለት ነው???
ሀገራችን ይህ ሁሉ ወጣት ያለ ስራ ቦዘኔ ሆኖ ሜዳ ላይ ቀረ:: ያሳዝናል:: ተምሮ ሜዳ ላይ መቅረት ነው:: ደግሞ ጉረኞች እኮ ነን:: ድሀ ሁሌም ድሀ ነው::
ፖፖ መስራት የምትፍልጉ ፃፋልኝ አብረን እንደግ ኑ
የለውዝ ክፋቱ ዜብራ ላይ ያስገጭሃል
ግን ግን ግን ስይፉ
ሰይፉ አብዱ ወሎን አቅርብልን ተው ግን
Sefu pop ley nigne
ሰይፍሻ ፕሮግራምህን በጣም ነው የምወድልህ እግዚአብሔርን ስታመሰግን በክብር ይሁን🙏🙏🙏
Popp sirana sira bicha nw inde TikTok minim yfelegewun ayinagerim chewable app nw
ሄሎ አዲስ አበባ አዱገነት
Sifu ewdekalhu
ከፋኝ አለው በሉኝ
አይ ሰይፉ ፋንታሁን:- የአሜሪካን ሾው ነው እንዳለ ኮፒ ያደረግከው:: የእሜሪካን ሲቢስ የማታ ሾው:: አቀማመጥህ አወጣጥህ 100% ኮፒ ነው::
why you have no like symbol i hope peoples are try to give like but ...
እመቤት ካሳ የምትቀጥለው እንግዳ ትሁን የምትሉ ይገርማል በጣም ብዙ ስራ ትሰራለች ምንም እንኩአን ሰይፉ ጋ ለመቅረብ ክራይቴሪያውን ባላውቅም በቅርብ ብላችሁ ሳምንት አድርጉ
Yemam Komchie
አይ ይህች ድሀ ኢትዮጵያ ጦርነት:- ሙስና:-በዘር:- በክልል:- በህዳ በመጨማለቅ:- በመገዳደል:- ምን ዓይነት ኃጢያት ብንሰራ ነው ልመናና ብድር ሊለቀን ያልቻለው????
ባዮሽ ዛሬ ዜብራ መስለሻል
ቻይና ሄጄ ሽሮ አልበላም !
😂😂😂😂
Ante yager magrtia
ፖፖ አፕ ግን ጊዜ በጣም ነው የሚፈጀው ክፍያውንም አላየሁበትም ጓደኞቼ ይጠቀማሉ ግን ይሄው 3ወር ሞላቸው ምንም ትርጉም የለውም ግራ ስለገባኝ ነው ።
በደንብ በሰሩ 1ወር ተከፋይ ይሆኑ ነበር እህቴ
ሻ በስዳምኛም መግደል ማለት ነዉ
Ante alhe aydel popo afe dedebe
በመልካምነት ኣባራታቹኝ ውዶቼ ኣብርን እንድግ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤👍👍👍👌👌👌🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ደምሩኝ ጀማሪ ነኝ seifu family ❤
እቶ ሰይፉ:- አትጠራጠር TikTok ከአሜሪካ ምድር ይጠፋል:: በቃ አሜሪካ ከወጣች ቢዝነሱ business መውደቁ ነው::
ይገርማል አሜሪካ ከ TikTok ከወጣች ምነው ሌሎቹ ሀገራት አሳሰበን?? ያለ አሜሪካ ምንም አይሆንልንም ማለት ነው???
ሀገራችን ይህ ሁሉ ወጣት ያለ ስራ ቦዘኔ ሆኖ ሜዳ ላይ ቀረ:: ያሳዝናል:: ተምሮ ሜዳ ላይ መቅረት ነው:: ደግሞ ጉረኞች እኮ ነን:: ድሀ ሁሌም ድሀ ነው::
😂😂😂😂
ከፋኝ አለው በሉኝ
አይ ሰይፉ ፋንታሁን:- የአሜሪካን ሾው ነው እንዳለ ኮፒ ያደረግከው:: የእሜሪካን ሲቢስ የማታ ሾው:: አቀማመጥህ አወጣጥህ 100% ኮፒ ነው::
😂😂😂😂😂😂