Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እረ በጣም ነው የሚያስቀው፣ ይመችህ
ምርጥ ድምፅአለህ ተጠቀምበት ትልቅታለንት አለህ ምርጥ ኮመዲነህ ላድናቆቴ ቃላትየለኝም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣💐💐💐💐💐💐💐💐💐
እንደዚ ልጅ የሚመቸኝ ኮሜዲያን የለም ቀልዶቹ በሙሉ ከእውቀት እና ከብስለት ጋር የሚሰሩ ናቸው በርታልኝ ጀግናዬ ያንተ ከፍታ ገና ከዚ በላይ ነው አድናቂህ እና አክባሪህ ነኝ🙏
ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች,ሕይወት ለዋጭ,የሚያንጽ, መልካም, አስተማሪ, መንፈስን የሚያድስ, ጤናማ, አርኣያ, መሆን የሚችል እና ጠቃሚ ቃለ መጠይቅ እና የልምድ ልውውጥ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ።
ይሄ ልጅ በጣም ጎበዝ ወቅታዊ ነገሮችን በቀልድ ለህዝብ የማድረስ ብቃቱ ከፍ ያለ ነውፍልፍሉ ፍየል እንጂ Comedy አይደልም❤
ፍልፍሉ የራሱ ነገር አለው
ሁሉም በዘመኑነዉ አሁን ሚድያ ተሥፋፋናነዉ እንጅይ ልጅ እያለሁ በጣም ነበር የምንሥቅበት በፉልፉሉ
ለብዙ የማህበራዊ ሚዲያ አዘጋጆች ምርጥ ተምሳሌት የሚሆን ድንቅ ወጣት ነው፡፡ እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጠው ፡፡
ይሄ ልጅ በጣም ጎበዝ ወቅታዊ ነገሮችን በቀልድ ለህዝብ የማድረስ ብቃቱ ከፍ ያለ ነው ምናለ ከፍልፍሉ ጋር ቢገናኝፍልፍሉ
በጣም የምወደው ልጅ ነው። ትልቅ ቦታ እንዲደርስ ምኞቴ ነው አቅም እንዳለው ባለብዙ ተሰጥኦ እንደሆነ ግልፅ ነው።
በጣም አሳቂ እና ቀልደኛ የሚናገረው ቁም ነገር እና ዘመኑን የዋጀ ነው
ምርጥ:ተስጥኦ:ብስለትም:ለዛም:ያለህ:ልጅ:ነህ:እግዚእብሄር:ድካምህን:ስራህን:ይባርክልህ::
ይህ አርቲስት ወቅታዊ እና መልእክቱ ትልቅ የሆነ ነው በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የሚያቀርበው።በርታ
እባካችሁ ኮሜድያኖች በጣም የአእምሮ ሀኪሞች ናችሁ እነኚህ ባንዳንድ ሱሶች የተጠመዱትን በትምህርት መልክ ኮሜዲ ብታደርግ አዕምሮዋቸው ይታከማል ይመስለኛል መሳቅ እይምሮን ያድሳል ይህን ሞክሩ ።
እጂግ ተወዳጅ ቀልደኛ ነህ ቀልዶችህ ወቅታዊ ናቸው። በርታ በሚቀጥለው ጊዜ የተጎሳቀለችው ወንበርህን አስወግዳት።
ዋዉ አንተ ልጅ ችሎታህ ለየት ያለ ነው:: ወቅታዊም አስተማሪም ነው👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏በርታ ቀጥል!!!!!!!!
ጎበዝ ሙያ ማለት የህዝብን ጉዳይ በሚችለው ሁሉ የሚያደርግ ነው: ተባረክ በርታ
ለመጀመሪያ ጊዜ መለስን አድናቂ ኮመዲያን ጀግና ስዉ ተልባ በሆነበት ዘመን አከበርኩህ።
ካንድ ከስምንት አመት በኋላ ከሶስት አመት በፊት ሐገር ቤት ስገባ ከስደት በጣም የናፈቀኝ ዱለት ነበር።አክስቴ እጅዋ ይባረክ እንደ አምሮቴ እራሱን ሰርታ እስኪወጣልኝ አበላችኝ ።አራት አመት ሞላው ዱለት ቋንጣ ፍርፍር ክትፎ እና የማዘር ዶሮ የምወዳቸው ምግቦች ናቸው።
Ethiopia tebelashitewal gezten yeminametaw liken eyabelashut tewardenal legenzeb bikew tief bileh gezteh yehone debalikew yametuna egnan betiena gedelun lezih new tiru neger ayagegnim.
እጅግ ድንቅ ድምጽ ከመሆኑ በላይ መልእክቱ ድንቅ ነው በረታ::
አረኔም ነፍሱን ይማረውና አቶ መለስን እወደው ነበር አተደሞ በጣም ነው የምትመቸኝ የምታዝናናኝ እደሰራከው አላገኝክም እግዚአብሔር የልብክን መሻት ያሳካልክ አሜን
አብረሃም ወልዴ የሁሉም አባት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና እመኝለታለሁ ❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ጊዜ ከምርጥ ኮሚዲያን ጋር 🙏🥰
መሳቅ ብቻ ሳይሆን እምባዬም በሳቅ ሃይል እየፈሰሰ ነው ይህንን ውይይት የምከታተለው! እጅግ ጎበዝ ነህ- በህልሜም መሳቄ አይቀርም:መሰለ ይህን ጥበበኛ በማቅረብህ ምስጋናዬ ይድረስህ!!
ድምፁ ምርጥ ከሚባሉ ሬር ድምፆች የሚመደብ ነው ቢዘፍን ያዋጣዋል ወቅታዊ ብሶትም ማስተላለፉንም ይቀጥል
😂😂የት ነበር እኔ ገና ዛሬ ሰማሁት ቀልድ ከነወዙ 😂😂😂እኔ ኮሜድወች ብዙም አልሰማቸውም ነበር ለካስ እንዲህም ናቸው😂
Thanks for presenting him! I like his comedy and he is mature too!
ምችት ይበልህ የኔ አባት😅😂❤❤❤በኑሮ ውድነት የተጨናነቀውን ሕዝብ ዘና አደረከን😅❤❤❤❤❤❤
አሪፍ ድምፅ አለህ እኔ በጣም የምትመቸኝ ልጅነህ ይመችህ❤❤
ምርጥ ጋዜጠኛ❤❤❤🎉🎉🎉
እጅግ በጣም ደስ የሚል ተስጥኦ ነው ከወቅቱ ጋር በሚያስደንቅ ፍጥነት መራመዱም የሚገርም ነው ይደግ ይመንደግ ብለናል❤❤❤
"መለስ በጣም ከማደንቃቸው መሪዎች ነው" ሲል Like ገጨሁኝ😊 በጣም በሳል ልጅ ነው እንደ አብዛኛው አርቲስት ነን ባዮች ደንቆሮ አይደለም። በርታ ሃብትሽ
መለስ ምኑ ነው የሚደነቀው? በዘር ስለያየን ወይስ ወደብ ስላሣጣን ?
መለስ ምኑ ነው የሚደነቀው!? ሀገር በማፍረሱ፣የትውልድን እጣፈንታ በማጨለሙ፣ መቼም የማይግባባ ማህበረሰብ ተክሎ በመሄዱ፣ከሰውነት ማማ ወርዶ በዘርና በጎጥ የሚመፃደቅ ትውልድ ፈጥሮ በመሄዱ፣ መቼም አሏህ እንኳን ወሰደው!!
እኔም መሌን በጣምነው ምወደው 🥰
አለ እንዴ መለስ ዜናዊን?😡 አስጠላኛ ጤነኛ ሰው ሰይጣን እንዴት ያደንቃል!!!
መለስ ❤👌🏽
ጎበዝ በርታ አቅራቢውም ጥሩ ፕሮግራም ነው ።
ምርጥ ሰው ተባረክ 😂😂😂❤❤❤
እሚገርም ሀሳብ ምርጥ ለየት ያለ ልጅ
ወይኔ ሀገር ፍቅር ጎን ለጎን ተቀምጠን ነበር ዱለት የምጋብዝህን ወይኔ ቆይ እንገናኛለን
ይችላል ይችላል ይችላል...... 🤣 👍👍👍እናመሰግናለን መሴ 🙏
በጣም ተሰጦ አለው ልዬ ነው አይጠገብም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጋዜጠኛዉን ስወደዉ❤❤
በርታ ወንድሜ ሜሴ አቦ ተባረክ እንዲህ ፈታ አድርገን እንጂ
እሄን ልጅ ስወደው በናታቹ አገናኙኝ 🥰🥰🥰
ቀልድም. ቁም ነገርም. 🎉🎉ይመችክ.
መሴ እንወድሃለን በጣም በጣም blessed 🙏🙏🙏🙏
አጨብጫቢ ነን😂ችግሮናል😂😂😂😂
ከምወዳቸው ኮሚዲውቸ አንደኝነህ ለኔ በጣም❤❤❤😂😂😂🥰🥰🥰🥰
በጣም ነው ፈታ ያልኩት የማደንቀው ኮመዲ ነው
በርታ ሀብትሽ በጣም ጎበዝ ነህ ።❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ ወይኔ ይሄ ልጅ
Mels በጣም ነው የምወድህ በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉
"የት ነበርክ" ይሄን የመሰለ ታለንት ይዘህ ተንተራስከው! 😊😊😊😊😊
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አረ ይመችህ ወንድሜ የዱለቱ ዘፈን ሆዴን አቆሰለው 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
ሀብትሽ ማኛ በርታ ወንድሜ
ኩላሊቱን እየተዘረፈ ሀብታሙዩቱቡን እየተዘረፈ ገነት ንጋቱ😢
በርታ በጣም ጎበዝ ነህ እኔም መለስን እወደዋለሁ
...."ለመጣው ለሄደው አጨበጭባለው፤ገና ለሚመጣው ተዘጋጅቻለው!!😆😆😆 መክሊትህ ኮሜዲ ነው(That's your passion)! ጋዜጠኛ መሴ Thank you!
ባይ ባይ በርበሬ😂😂😂😂😂አጨብጫቢ ነና😂😂😂😂
des milegn leje anten yagebach yetadelech ❤❤❤
Habita,we,love,your,comedy's.❤❤❤🎉
የሰፈሬ እንቁ ክበርልን❤❤❤ በርታልንንንንን
በጣም ጎበዝ ነህ ድምፅ ጥግ ድረስ ነው ሰራበት
Man ende abrham asmelash❤❤❤
Mesev show keberete yebezaleke wedemey enewedeke akebereke alewe 🙏💚💛❤🙏💙🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Yehe lije yechilale tefetrowawe Talent yalwe lije nwe Berta,,,,100% tilke derja yedetsale Egziabher yebarkehe Berta….,
Habtye the number one comedian in ethiopia no dought ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
ባይ ባይ ባርባሬ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ሀብትሽ ምርጥ ታለንት ነው ጤና ይብዛል ።
አይ ሀብትሽ?ምርጥ እኮ ነሽ በርቺ
😂😂 እኔም ዱለት ነው የምወደውከዶሮ ቀጥሎ 🤪
sefu fantahun ይቅረብ ምትሉ
የምትሰራቸው ዜማዎች ግን የነበሩ ናቸው ሥራህን ይደነቃል በርታ
ዉይ ችሎታ በቃ ምንም ቃላት የለኝም
ይመችህ አዝናናሀን
😂😂😂😂😂አረ በፈጣሪ እንዴት ያለ ድምጽ ነው ድምጵ የሚለካው ካለሙዚቃ አው አንተ ወንድሜ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዋው ነህ
ባይ ባይ በር በርሬ😂😂😂
ፈታ የሚያደርገው በእውነቱ❤❤
ግጥም ብቻ ሳይሆን የዳዊትንም ትዝታ ማይነር ወደ ሜጀር ቀይረሀል ሀብትሽ😛😛😛😛
ሀብትሽ ጎበዝ ነህ።በርታ።
ዱለት ጎድቶኛል 😂😂😂
ወይኔድሜፅህ አደኛኛኛኛኛኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሚገርም ልጅ 🎉🎉🎉🎉🎉
አጨብጫቢ ሚለው ሀሪፍ ስራ።
የምር አጨብጫቢ ህዝብ ነን ለሄደው ለመጣው የሚያጨበጭብ ማመዛዘን የማይችል የቀነጨረ ህዝብ
😢😢😢😢ትክክክክል
It's so hilarious and classic ❤❤❤❤
መለስ የተዋሃደ ጥበብ ነው ያለህ: ቀልድህ ይጥማል-ድምፅህ መረዋ ነው ይደመጣል: በርታ የምታኮራ ነህ! ሁለቱንም አቀናጅተህ-ታድለሃልና ግጥሞቹንም ቀምማቸው! ይበል-ይበል ብያለሁ::
ወይ አተልጅ ትመችኛለህህህህህህ😅😅😅😅
ጀዋር ነው ሰላም የማይወድ
ቆይ ላባትሽ አንች በርበሬ ካልታጥንሽ አስሚም አይደል ትል ነበር እናቴ አሁንማ 😅😅😅😅 በርቤሬ መታጠንየለም በለኛ
ምርጥ ሰው
ደጀኔ ኧር ስሜን ኡኡኡ🤣🤣🤣
ቀንዲ ያለው ቁንጫ አላለም😂😂😂
wow you so creative! I am impresses!
I miss Melese Zenawi!
እድሜህን ተጠቀምበት አታባክነው
ውይ ድምጽህ እኮ ወርቅ ነው። አቤት ስትኮምክ እራሱ አሪፍ ነህ።
He's my favorite.
በትክክል.
ABSOLUTELY IT'S TRUE DEAR SIR.
18:02 ለምክር ቤት ነፈዝ አባላት ለጨብጫቢዎች መታሰቢያ ይሁንአጨብጫቢ ነኝ😂
Too short too sweet!
የገባችሁ እስረኞች ታብ ታብ። ላልገቡት ኮፒ ሊንክ ሼር😂😂😂😂
😂😂😂
እረ በጣም ነው የሚያስቀው፣ ይመችህ
ምርጥ ድምፅአለህ ተጠቀምበት ትልቅታለንት አለህ ምርጥ ኮመዲነህ ላድናቆቴ ቃላትየለኝም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣💐💐💐💐💐💐💐💐💐
እንደዚ ልጅ የሚመቸኝ ኮሜዲያን የለም ቀልዶቹ በሙሉ ከእውቀት እና ከብስለት ጋር የሚሰሩ ናቸው በርታልኝ ጀግናዬ ያንተ ከፍታ ገና ከዚ በላይ ነው አድናቂህ እና አክባሪህ ነኝ🙏
ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች,ሕይወት ለዋጭ,የሚያንጽ, መልካም, አስተማሪ, መንፈስን የሚያድስ, ጤናማ, አርኣያ, መሆን የሚችል እና ጠቃሚ ቃለ መጠይቅ እና የልምድ ልውውጥ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ።
ይሄ ልጅ በጣም ጎበዝ ወቅታዊ ነገሮችን በቀልድ ለህዝብ የማድረስ ብቃቱ ከፍ ያለ ነው
ፍልፍሉ ፍየል እንጂ Comedy አይደልም❤
ፍልፍሉ የራሱ ነገር አለው
ሁሉም በዘመኑነዉ አሁን ሚድያ ተሥፋፋናነዉ እንጅይ ልጅ እያለሁ በጣም ነበር የምንሥቅበት በፉልፉሉ
ለብዙ የማህበራዊ ሚዲያ አዘጋጆች ምርጥ ተምሳሌት የሚሆን ድንቅ ወጣት ነው፡፡ እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጠው ፡፡
ይሄ ልጅ በጣም ጎበዝ ወቅታዊ ነገሮችን በቀልድ ለህዝብ የማድረስ ብቃቱ ከፍ ያለ ነው ምናለ ከፍልፍሉ ጋር ቢገናኝፍልፍሉ
በጣም የምወደው ልጅ ነው። ትልቅ ቦታ እንዲደርስ ምኞቴ ነው አቅም እንዳለው ባለብዙ ተሰጥኦ እንደሆነ ግልፅ ነው።
በጣም አሳቂ እና ቀልደኛ የሚናገረው ቁም ነገር እና ዘመኑን የዋጀ ነው
ምርጥ:ተስጥኦ:ብስለትም:ለዛም:ያለህ:ልጅ:ነህ:እግዚእብሄር:ድካምህን:ስራህን:ይባርክልህ::
ይህ አርቲስት ወቅታዊ እና መልእክቱ ትልቅ የሆነ ነው በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የሚያቀርበው።በርታ
እባካችሁ ኮሜድያኖች በጣም የአእምሮ ሀኪሞች ናችሁ እነኚህ ባንዳንድ ሱሶች የተጠመዱትን በትምህርት መልክ ኮሜዲ ብታደርግ አዕምሮዋቸው ይታከማል ይመስለኛል መሳቅ እይምሮን ያድሳል ይህን ሞክሩ ።
እጂግ ተወዳጅ ቀልደኛ ነህ ቀልዶችህ ወቅታዊ ናቸው። በርታ በሚቀጥለው ጊዜ የተጎሳቀለችው ወንበርህን አስወግዳት።
ዋዉ አንተ ልጅ ችሎታህ ለየት ያለ ነው:: ወቅታዊም አስተማሪም ነው👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏በርታ ቀጥል!!!!!!!!
ጎበዝ ሙያ ማለት የህዝብን ጉዳይ በሚችለው ሁሉ የሚያደርግ ነው: ተባረክ በርታ
ለመጀመሪያ ጊዜ መለስን አድናቂ ኮመዲያን ጀግና ስዉ ተልባ በሆነበት ዘመን አከበርኩህ።
ካንድ ከስምንት አመት በኋላ ከሶስት አመት በፊት ሐገር ቤት ስገባ ከስደት በጣም የናፈቀኝ ዱለት ነበር።አክስቴ እጅዋ ይባረክ እንደ አምሮቴ እራሱን ሰርታ እስኪወጣልኝ አበላችኝ ።አራት አመት ሞላው ዱለት ቋንጣ ፍርፍር ክትፎ እና የማዘር ዶሮ የምወዳቸው ምግቦች ናቸው።
Ethiopia tebelashitewal gezten yeminametaw liken eyabelashut tewardenal legenzeb bikew tief bileh gezteh yehone debalikew yametuna egnan betiena gedelun lezih new tiru neger ayagegnim.
እጅግ ድንቅ ድምጽ ከመሆኑ በላይ መልእክቱ ድንቅ ነው በረታ::
አረኔም ነፍሱን ይማረውና አቶ መለስን እወደው ነበር አተደሞ በጣም ነው የምትመቸኝ የምታዝናናኝ እደሰራከው አላገኝክም እግዚአብሔር የልብክን መሻት ያሳካልክ አሜን
አብረሃም ወልዴ የሁሉም አባት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና እመኝለታለሁ ❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ጊዜ ከምርጥ ኮሚዲያን ጋር 🙏🥰
መሳቅ ብቻ ሳይሆን እምባዬም በሳቅ ሃይል እየፈሰሰ ነው ይህንን ውይይት የምከታተለው! እጅግ ጎበዝ ነህ- በህልሜም መሳቄ አይቀርም:መሰለ ይህን ጥበበኛ በማቅረብህ ምስጋናዬ ይድረስህ!!
ድምፁ ምርጥ ከሚባሉ ሬር ድምፆች የሚመደብ ነው ቢዘፍን ያዋጣዋል ወቅታዊ ብሶትም ማስተላለፉንም ይቀጥል
😂😂የት ነበር እኔ ገና ዛሬ ሰማሁት ቀልድ ከነወዙ 😂😂😂እኔ ኮሜድወች ብዙም አልሰማቸውም ነበር ለካስ እንዲህም ናቸው😂
Thanks for presenting him! I like his comedy and he is mature too!
ምችት ይበልህ የኔ አባት😅😂❤❤❤በኑሮ ውድነት የተጨናነቀውን ሕዝብ ዘና አደረከን😅❤❤❤❤❤❤
አሪፍ ድምፅ አለህ እኔ በጣም የምትመቸኝ ልጅነህ ይመችህ❤❤
ምርጥ ጋዜጠኛ❤❤❤🎉🎉🎉
እጅግ በጣም ደስ የሚል ተስጥኦ ነው ከወቅቱ ጋር በሚያስደንቅ ፍጥነት መራመዱም የሚገርም ነው ይደግ ይመንደግ ብለናል❤❤❤
"መለስ በጣም ከማደንቃቸው መሪዎች ነው" ሲል Like ገጨሁኝ😊 በጣም በሳል ልጅ ነው እንደ አብዛኛው አርቲስት ነን ባዮች ደንቆሮ አይደለም። በርታ ሃብትሽ
መለስ ምኑ ነው የሚደነቀው? በዘር ስለያየን ወይስ ወደብ ስላሣጣን ?
መለስ ምኑ ነው የሚደነቀው!? ሀገር በማፍረሱ፣የትውልድን እጣፈንታ በማጨለሙ፣ መቼም የማይግባባ ማህበረሰብ ተክሎ በመሄዱ፣ከሰውነት ማማ ወርዶ በዘርና በጎጥ የሚመፃደቅ ትውልድ ፈጥሮ በመሄዱ፣ መቼም አሏህ እንኳን ወሰደው!!
እኔም መሌን በጣምነው ምወደው 🥰
አለ እንዴ መለስ ዜናዊን?😡 አስጠላኛ ጤነኛ ሰው ሰይጣን እንዴት ያደንቃል!!!
መለስ ❤👌🏽
ጎበዝ በርታ አቅራቢውም ጥሩ ፕሮግራም ነው ።
ምርጥ ሰው ተባረክ 😂😂😂❤❤❤
እሚገርም ሀሳብ ምርጥ ለየት ያለ ልጅ
ወይኔ ሀገር ፍቅር ጎን ለጎን ተቀምጠን ነበር ዱለት የምጋብዝህን ወይኔ ቆይ እንገናኛለን
ይችላል ይችላል ይችላል...... 🤣 👍👍👍
እናመሰግናለን መሴ 🙏
በጣም ተሰጦ አለው ልዬ ነው አይጠገብም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጋዜጠኛዉን ስወደዉ❤❤
በርታ ወንድሜ ሜሴ አቦ ተባረክ እንዲህ ፈታ አድርገን እንጂ
እሄን ልጅ ስወደው በናታቹ አገናኙኝ 🥰🥰🥰
ቀልድም. ቁም ነገርም. 🎉🎉ይመችክ.
መሴ እንወድሃለን በጣም በጣም blessed 🙏🙏🙏🙏
አጨብጫቢ ነን😂ችግሮናል😂😂😂😂
ከምወዳቸው ኮሚዲውቸ አንደኝነህ ለኔ በጣም❤❤❤😂😂😂🥰🥰🥰🥰
በጣም ነው ፈታ ያልኩት የማደንቀው ኮመዲ ነው
በርታ ሀብትሽ በጣም ጎበዝ ነህ ።❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ ወይኔ ይሄ ልጅ
Mels በጣም ነው የምወድህ በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉
"የት ነበርክ" ይሄን የመሰለ ታለንት ይዘህ ተንተራስከው! 😊😊😊😊😊
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አረ ይመችህ ወንድሜ የዱለቱ ዘፈን ሆዴን አቆሰለው 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
ሀብትሽ ማኛ በርታ ወንድሜ
ኩላሊቱን እየተዘረፈ ሀብታሙ
ዩቱቡን እየተዘረፈ ገነት ንጋቱ😢
በርታ በጣም ጎበዝ ነህ እኔም መለስን እወደዋለሁ
...."ለመጣው ለሄደው አጨበጭባለው፤ገና ለሚመጣው ተዘጋጅቻለው!!😆😆😆 መክሊትህ ኮሜዲ ነው(That's your passion)! ጋዜጠኛ መሴ Thank you!
ባይ ባይ በርበሬ😂😂😂😂😂
አጨብጫቢ ነና😂😂😂😂
des milegn leje anten yagebach yetadelech ❤❤❤
Habita,we,love,your,comedy's.❤❤❤🎉
የሰፈሬ እንቁ ክበርልን❤❤❤ በርታልንንንንን
በጣም ጎበዝ ነህ ድምፅ ጥግ ድረስ ነው ሰራበት
Man ende abrham asmelash❤❤❤
Mesev show keberete yebezaleke wedemey enewedeke akebereke alewe 🙏💚💛❤🙏💙🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Yehe lije yechilale tefetrowawe Talent yalwe lije nwe Berta,,,,100% tilke derja yedetsale Egziabher yebarkehe Berta….,
Habtye the number one comedian in ethiopia no dought ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
ባይ ባይ ባርባሬ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ሀብትሽ ምርጥ ታለንት ነው ጤና ይብዛል ።
አይ ሀብትሽ?ምርጥ እኮ ነሽ በርቺ
😂😂 እኔም ዱለት ነው የምወደው
ከዶሮ ቀጥሎ 🤪
sefu fantahun ይቅረብ ምትሉ
የምትሰራቸው ዜማዎች ግን የነበሩ ናቸው ሥራህን ይደነቃል በርታ
ዉይ ችሎታ በቃ ምንም ቃላት የለኝም
ይመችህ አዝናናሀን
😂😂😂😂😂አረ በፈጣሪ እንዴት ያለ ድምጽ ነው ድምጵ የሚለካው ካለሙዚቃ አው አንተ ወንድሜ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዋው ነህ
ባይ ባይ በር በርሬ😂😂😂
ፈታ የሚያደርገው በእውነቱ❤❤
ግጥም ብቻ ሳይሆን የዳዊትንም ትዝታ ማይነር ወደ ሜጀር ቀይረሀል ሀብትሽ😛😛😛😛
ሀብትሽ ጎበዝ ነህ።በርታ።
ዱለት ጎድቶኛል 😂😂😂
ወይኔድሜፅህ አደኛኛኛኛኛኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሚገርም ልጅ 🎉🎉🎉🎉🎉
አጨብጫቢ ሚለው ሀሪፍ ስራ።
የምር አጨብጫቢ ህዝብ ነን ለሄደው ለመጣው የሚያጨበጭብ ማመዛዘን የማይችል የቀነጨረ ህዝብ
😢😢😢😢ትክክክክል
It's so hilarious and classic ❤❤❤❤
መለስ የተዋሃደ ጥበብ ነው ያለህ: ቀልድህ ይጥማል-ድምፅህ መረዋ ነው ይደመጣል: በርታ የምታኮራ ነህ! ሁለቱንም አቀናጅተህ-ታድለሃልና ግጥሞቹንም ቀምማቸው! ይበል-ይበል ብያለሁ::
ወይ አተልጅ ትመችኛለህህህህህህ😅😅😅😅
ጀዋር ነው ሰላም የማይወድ
ቆይ ላባትሽ አንች በርበሬ ካልታጥንሽ አስሚም አይደል ትል ነበር እናቴ አሁንማ 😅😅😅😅 በርቤሬ መታጠንየለም በለኛ
ምርጥ ሰው
ደጀኔ ኧር ስሜን ኡኡኡ🤣🤣🤣
ቀንዲ ያለው ቁንጫ አላለም😂😂😂
wow you so creative! I am impresses!
I miss Melese Zenawi!
እድሜህን ተጠቀምበት አታባክነው
ውይ ድምጽህ እኮ ወርቅ ነው። አቤት ስትኮምክ እራሱ አሪፍ ነህ።
He's my favorite.
በትክክል.
ABSOLUTELY IT'S TRUE DEAR SIR.
18:02 ለምክር ቤት ነፈዝ አባላት ለጨብጫቢዎች መታሰቢያ ይሁን
አጨብጫቢ ነኝ😂
Too short too sweet!
የገባችሁ እስረኞች ታብ ታብ። ላልገቡት ኮፒ ሊንክ ሼር😂😂😂😂
😂😂😂