የልጆቹ አባት ተመልሶ መጣ// ወንድሜ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 1 тыс.

  • @Diamonds8011
    @Diamonds8011  10 месяцев назад +205

    የሆህተ ቻናል ነው ሰብስክራይብ እያደረጋቹህ አበረታቷት
    ruclips.net/video/R5pE1xqax08/видео.htmlsi=olr9gqY4Ps8teMx2

    • @hayatislam8513
      @hayatislam8513 10 месяцев назад +5

      በአላህ ወንድሜ ይህችን ልጂ እናትያዋም እንዳትጎዳት ፍራሁ በአላህ አደራ ወይኔ ማን እንድ እናት

    • @birtukantesfaye678
      @birtukantesfaye678 10 месяцев назад

      ለልጅቶ እንጀራ ናት አታስፈልጋትም የምናየው ነው በንብረት ደግሞ ሌላ ነገር ይመጣባታል ይች ልጅ እና ለምን ቤቱን ምሽጥ ከቻሉ ቤቱን ሽጦ ለልጅቶም አካባቢ ብትቀይር ጥሩ ይሆናል ።የናቶ ልጅ ያልሆናት እንጀራ እናት ይባስ እንዳትሆን እፈራለው ።😢😢ሴትም ጎበዝ ናት እናንተም ተጠንቀቁ ይህን የሚጠቀሙ ስወች ምንም ከማድረግ አይመለሱም ፓሊስ የማይስራውን ስራ ነው ህይወታችሁን አስይዛችሁ ከባድ መስዋዕትነት ነው የምትከፍሉትና እግዛብሄር ይታደጋችሁ ።ምንም ስራ ብለው ሲጠሮችሁ በደንብ አጣርታችሁ ሂዱ ራሳችሁን ጠብቁ አባትየው ገንዘብ ከፍሎ ለማስፈታት ሞክሮል ነገር ሊያደርገው ይችላል የሴት ልጁ ጉዳትና ህመም አልታየውም እና አትዘናጉ ህግ አለ ብላችሁ እንዳትዘናጉ ገንዘብ ሀይል አለውና አረማመዳችሁን አስተካክሉ በተለይ ሴቶ 😢

    • @ሀሁብየዩቱብ
      @ሀሁብየዩቱብ 10 месяцев назад +2

      እሽ

    • @ኡሙረሀፍቢንትወረቄ
      @ኡሙረሀፍቢንትወረቄ 10 месяцев назад +2

      የሞተችዋን እናቱን ፍትህ እዲታገኝ ተከተተለዉ

    • @abebaalemu9289
      @abebaalemu9289 10 месяцев назад +1

      ጀግና ነሽ ቆየሁ መከታተል ከጀመርኩ ግን አደራ እራሳችሁን ጠብቁ

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 10 месяцев назад +148

    ጅግናችን መጣልን ማነው እንደኔ የሚወደው ይሄንን ጀግና ጋዜጠኛ 🥰👍👍👍

    • @alexalem-nt5sv
      @alexalem-nt5sv 10 месяцев назад

    • @ZazaZaza-y5t
      @ZazaZaza-y5t 10 месяцев назад +1

      👍👍👍በጣም ጀግና ጎበዝ ጥሩ ጋዜጠኛ ነው ይመችህ ቀጥልበት

    • @Sara-w1n7t
      @Sara-w1n7t 10 месяцев назад +1

      እንኳን ደህና መጣህ ጎበዝ ወንድማችን ሃብታሙ

    • @GebeyewDamtie
      @GebeyewDamtie 10 месяцев назад +1

      አንዳንዴ ጥፊ ተጠቀም ጋጨው በእናትሕ አተ ጀግናችን ነህ

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 10 месяцев назад +38

    በጣም ያሳዝናል ጀግና ነህ በርታልን እስቲ ይህን ጀግና የምታደቁ እህት ወድሞቼ ግለፁለት በላይክ❤❤❤

  • @tsigeyirgaw2604
    @tsigeyirgaw2604 10 месяцев назад +17

    ጋዜጠኞች ታማኝ ናችሁ እግዚአብሔር በሞገስ ይጠብቅልን በርቱ

  • @salima44-z8w
    @salima44-z8w 10 месяцев назад +44

    አንተን የወለደ እናት ሺ ትውለድ ተባረክ

  • @MsratHafiz
    @MsratHafiz 10 месяцев назад +129

    አንተን የወለደች አናት ሺ ትውለድ ተባረክ

    • @gentikonjo399
      @gentikonjo399 10 месяцев назад +1

      ❤❤

    • @BrtukanAhmed-y8t
      @BrtukanAhmed-y8t Месяц назад

      አሜንንንንን። በርታሀብቴዋ በጣምጎበዝማለት አንተነህ❤❤❤❤ሺአመትኑርልኚ

    • @LeylaLeyla-l4s
      @LeylaLeyla-l4s 22 дня назад

      ሀብትሽ፣ሀብትሽ፣በርታ፣በርታ

    • @LeylaLeyla-l4s
      @LeylaLeyla-l4s 22 дня назад

      ረዳት፣በማግኘትሕ፣በጣምጥርነው

  • @clickcell2805
    @clickcell2805 10 месяцев назад +42

    አውነት አንተን የውለድች አናት ማሀፀናዋ ይለምልም ተባርክ ውንድሜ

    • @loulasaeed5656
      @loulasaeed5656 10 месяцев назад

      ውነትሽነው አሚን❤

  • @abest4396
    @abest4396 10 месяцев назад +40

    መጀመሪያም ጥፍተኛነው አባትዬው እንዴት እንዳሳዘነችኝ ልጅቷ የኔ እናት እንኳን መጣ አባትሽ ማማ

  • @AbuRimMuhamed
    @AbuRimMuhamed 10 месяцев назад +26

    ጀግና ጋዜጠኛ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
    የአመቱ ጀግና

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc 10 месяцев назад +19

    ተባረክ አንተ ልጅ ረጋ ብለክ ብዙ ቁም ነገር ሰራክ ህጉ ደግሞ ሰርቶ ልፋትክ ፍሬ በይዘ😢😢😢

  • @HaeahAa
    @HaeahAa 9 месяцев назад +2

    ወንድማችን ስለ ደረስኪላት እህታችን እግዚአብሔር ከኩፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 10 месяцев назад +67

    ሰው እንዲጠንቀቅ ለሚን ፊቱ አታሳዩቱም ወንጀለኛ ሁሉ መጋለጥ አለባቹ❤❤❤❤ ይታሳብበት

  • @JdMd-s1v
    @JdMd-s1v 4 месяца назад +1

    የኔ ጀግና ኑርልኝኝኝ ራስህን እየጠበቅክ ወንድምነቴ

  • @hddhgdydydh9607
    @hddhgdydydh9607 10 месяцев назад +14

    አተን የወለደች እናት ሽህ ትውለው እህቴ ጀግናነሽ በርች 👏👏💚💚💚

  • @ZeynbayesufZia
    @ZeynbayesufZia 4 месяца назад +2

    ወድማችን ጀግና ነህ አተን የወለደች እናት ለዘላለም ትኑር እንወድህ አለን ቀጥልበት

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 10 месяцев назад +41

    የምን ማስፈታት ነው ቅጣቱን ማግኘት አለበት መማር አለበት እሱ ለእህቱ ያልሆነ ከቱ ለማንም አይጠቅምም ይሄ ሁሉ የአባትየው ጥፋት ነው ልጆቹን ጥሎ መራቅ አልነበረበትም ለዛውም ሴት እና ወድ እህታችን አይዞሺ ትምህርትሺን ማቋረጥ የለብሺም ትንሺ ወራት እኮ ነው የቀረሺ

    • @HD202v
      @HD202v 10 месяцев назад +1

      ሰውየው ደፋር ነው ልጁን በገንዘብ ለማስፈታት መሞከሩ ልጁ የእህቱ ጠላት ብቻ ሳይሆን የማህበረሰቡ ጠላት መሆኑን አላወቀም ሲቀጥል እራሱ አባትየው ተጠያቂ ነው ልጆቹን ያለምንም ረዳት ትቷቸው መሄዱ። በጣም የሚያሳዝነው ልጅቷ በጣም ተጎድታለች ቢሆንም በጣም ብልህና ጠንካራ ልጅ ናት እርዳታ እና ከለላ ያስፈልጋታል እግዚአብሔር ይጠብቃት።

    • @ZEthiopia-ng2oe
      @ZEthiopia-ng2oe 10 месяцев назад +1

      አይይይይ እባኮት የወንድማ ይበቃታል አሁንም በእንጅራ እናት አታስጎዳት አባትይው?🤔🤨🙄

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 10 месяцев назад +4

    አረመኔ ወንድም የእጁን ነው ያገኘው እህታችን አይዞሽ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅሽ🙏

  • @SeadaaberaV
    @SeadaaberaV 10 месяцев назад +4

    በጣም በግና ጋዜጠኛ ነህ ቀጥል እበት አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ወንድማችን❤

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 8 месяцев назад

    ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ዘርህ ይባረክ ሣናመሠግንህ አናልፍም ጀግኒት ልጅቲነም እናመሠግናታለን እራሳችሁን ጠብቁ አባትየውን ለሕግ አቅርብልን።

  • @mesitube1985
    @mesitube1985 10 месяцев назад +15

    ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች ደግሞ የእጀራናቷ እዳትጎዳት ምክንያቱም የእጀራ እናት ደግ የለውም እባክሽ እራሷን ትጠብቅ አስጠቅቋት

  • @HirutTilaye
    @HirutTilaye 4 месяца назад +1

    ሀብቴ እናመሰግናለን ስላቀረብክልን ግን አባትዮው በጣም ነው ያሳዘነኝ እዴት ላስፈታው ነበር ይላል ሴቷ አታሳዝነውም ለሌላው መማሪያ እዲሆን መጠንከር ነውጂ ቢወጣማ ምኑን ተማረ ይህ ባለጌ የልጅቷስ አይምሮ መጎዳት

  • @ሀናደርቤ
    @ሀናደርቤ 10 месяцев назад +7

    ልጂታ ስነልቦና ህክምና ያስፈልጋታል የምትሉ ላይክ 👍 ግጩኝ

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 10 месяцев назад +2

    ራሳችሁን ጠብቁ እስኬው እና ሀብቲሽ የኔ ደሞች ጀግና ናችሁ ትለያላችሁ 💪💪💖💖😘😘

  • @KirosYrga
    @KirosYrga 10 месяцев назад +17

    ጀግና ❤❤❤ ጀግና ❤❤❤❤❤❤ጀግና ❤❤❤❤❤

  • @ዘማቹ
    @ዘማቹ 4 месяца назад +1

    አድናቂህ ነኝ ይመቺህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 10 месяцев назад +4

    በእውነት አተን እና መሳይዋችህን የወለደች እናት ማህፀኗ ይባረት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤🎉

  • @Hayat-eu1qg
    @Hayat-eu1qg 9 месяцев назад +1

    ጋዜጠኞች ታማኝ ናችሁ እግዚአብሔር በሞገስ ይጠብቅልን በርቱ ❤❤❤❤❤

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት 10 месяцев назад +27

    የምር ጀግና ነህ ልጅ በሱስ ተጠምዶ በገንዘብ ልቦናው ታውሯል ከባድ ነው ይህ ክፉ ትውልጅ ይህ ሆነ መጨረሻው ያማል
    የኔ እናት በጣም ነው ያሳዘነችኝ ልጅቷ በዚህ እድሜዋ ይህ በመፈፀሙ ያማል ከጎኗ ኖኖ አይዞሽ ብሎ የሚያበረታታት ሰው ያስፈልጋታል ትምህርቷ ላይ ፎከስ እንድታደርግ

    • @negesudemissie7424
      @negesudemissie7424 10 месяцев назад +2

      ልጅቱ ምርመራ ታድርግ ከአባላዝር HIV ሌሎች በሽታዎች ትመርመር ጋዜጠኜ 100% Best

  • @talaalex2032
    @talaalex2032 10 месяцев назад +2

    ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ስንት አይነት ጉድ አለ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ🤲🙏

  • @allahwokil5777
    @allahwokil5777 10 месяцев назад +50

    አባትየው ያናዳል ላስፈታው ሞክሬ ነበር ይላል እንዴ የልጁን ሂወት አበላሽቶ

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 10 месяцев назад +1

      እኮ ስያናድድ

    • @RahmaRahma-bp8ws
      @RahmaRahma-bp8ws 10 месяцев назад

      አቦ አላህ ይጠብቅን ከደሀይነተ መሀይም በተስብ😢😢😢😢

    • @allahwokil5777
      @allahwokil5777 10 месяцев назад

      @@RahmaRahma-bp8ws አላሁመ አሚን እህት

    • @rahmahmoh3796
      @rahmahmoh3796 10 месяцев назад +1

      በጣም ያናዳል

    • @birktiyetagesu490
      @birktiyetagesu490 10 месяцев назад

      እሱ እኮ የሚገርመው ወልጅ ወላጅ ይላል ሌላ ሴት ይዘው ልጆቻቸውን ያልጠየቁ ማስፈታት ይሞክራሉ።

  • @حسنامام-د5ن
    @حسنامام-د5ن 9 месяцев назад +1

    የኔ ጀግና ወድም አተን የወለደች እናት መሀፀኗ ይለምልም ሺ አመት ኑር❤❤❤❤❤❤

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ 10 месяцев назад +28

    አባትየዉ ግን የጀራ እናት አያምጡባት ድጋሜ ትሰበራለች😢😢😢

  • @AhmedAlhadi-x7n
    @AhmedAlhadi-x7n 3 месяца назад +1

    ሀብቴ የኔ ጀግና አላህ ከክፋ ይጠብቅ ህይትህን መፅዋት ከፍለክ ከተበዳይ ጎን ትቆማለክ ፈጣሪ ይቁምልክ እራስህን ጠብቅ በጣም ሁልጊዜ እያየዉክ ነዉ በዚ ዘመን የናንቴን አይነት ጀግኖች ማየቴ በጣም ይደንቀኛል ስልክህን ላክልኝ የኔ ዉድ

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 10 месяцев назад +14

    ክፍል ሁለትን በማቅረብክ በጣም አሪፍ ነው በጣም ጥሩ ሥራ እየሠራህ ነው በርታልን ጎበዝ

  • @فاطمةمحمد-س3ل6ن
    @فاطمةمحمد-س3ل6ن 10 месяцев назад +2

    እደት ደስ እደሚለኝ ይሄ ጀግና ውርድማችን ❤❤❤❤❤ሃያትህ ይቆይልን አላህ አለህበት ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 10 месяцев назад +6

    ጀግና ጋዜጠኛ በየሃለሁ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @EgzihabherEregnaynew
    @EgzihabherEregnaynew 10 месяцев назад +2

    እራስህን ጠብቅ እባክህ ወንድም ያንተ መኖር ለብዙ ሰው ለቤተሰብህ ይጠቅማል እግዚአብሔር ይጠብክህ ድንግል ብክፍዋ ታኑርህ

  • @አሚራቱዩብ-ለ2ኘ
    @አሚራቱዩብ-ለ2ኘ 10 месяцев назад +26

    ወይኔ እምዬ ሳኡዲ ነሪ ለዘላለም ወንጀለኛን አስተካክላ የምትቀጣ ሀገር ሳኡዲ ብቻ ❤

    • @saadadxb8820
      @saadadxb8820 10 месяцев назад +1

      ትክክል

    • @ZenatZenatullah-vx5yq
      @ZenatZenatullah-vx5yq 10 месяцев назад +1

      ዱባይም እሮጦካን ማምለጥ አይችልም

    • @AmeenaImam-jh1pb
      @AmeenaImam-jh1pb 10 месяцев назад +2

      ሳአውድ እናት አለም ለወጀለኝ ቦታ የላትም አገቱን ይቀሉታል

    • @SaraSara-xv3pp
      @SaraSara-xv3pp 10 месяцев назад

      በጣም😢

    • @M2Meriem
      @M2Meriem 9 месяцев назад

      😢❤alhmdulih Saudi Arabia ❤❤❤muslims people's ❤❤❤❤

  • @GuGg-mf2ni
    @GuGg-mf2ni 9 месяцев назад +1

    አተን በምን ቃል ልግለፅህ አላህ ይጠብቅህ ወዲም የኔ እህት አይዞሺልኝ እፍፍፍፍ ከባዲነዉ ወይኔ የገጠር ልጂ በመሆኔ በጣምነዉ የምኮራው ❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @zelalembiru237
    @zelalembiru237 10 месяцев назад +7

    በርቱ በጣም ጥሩ ሥራ እዬሠራችው ነው። በዚህ ሁነታ ከቀጠላችሁ ምድሬ ወንበዴ ከአገራችን ልጠፋ ይችላል።

  • @selamnikulu-ol1ul
    @selamnikulu-ol1ul 10 месяцев назад +1

    በጣም፡ጎቦዞች!BRAVISSIMI!!!ሁለታቹ!እግዚኣብሄር፡ይጥብቓቹ !!!

  • @adaworkabayirga3166
    @adaworkabayirga3166 10 месяцев назад +12

    አባትየው፡በጣም፡ትልቅ፡ስህተት፡ተሳስቶአል፡፡አባትነት፡ንፁህ፡ትውልድ፡ቀርፆ፡አገርና፡ወገንን፡የሚጠቅም፡ሰው፡የሆነ፡ሰው፡እንዳዘጋጀ፡ነገር፡በገንዘብ፡ለማስወጣት፡መሞከሩ፡ድንቁርናና፡አርቆ፡አለማሰብ፡ነው።በርህ፡ላይ፡አንዱ፡ከሚደፋው፡በህግ፡ቁጥጥር፡ስር፡ውሎ፡ፍርዱን፡መቀበል፡አለበት፡፡ስለእንጀራ፡እናትዋ፡ልጅቱዋን፡እግዚአብሄር፡ይርዳት።ከእሳቱ፡ወደ፡እረመጡ፡እንዳይሆንባት፡እሰጋለሁ፡፡የእንጀራ፡እናትዋን፡መልካም፡ሴት፡ያድርግላት።

  • @TagastAsmara
    @TagastAsmara 10 месяцев назад +2

    ጀግናወድማችንበርታእራስህንጠብቅ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ሀናደርቤ
    @ሀናደርቤ 10 месяцев назад +7

    አተን የወለደች እናት ሺ አመት ትኑር

  • @SamsungAw5
    @SamsungAw5 Месяц назад

    በጣም ጥሩ ስራ ነዉ እየሰራህ ያለህዉ ጎበዝ ፈጣሪያግዝህ ሀብትሽ

  • @selinasol982
    @selinasol982 10 месяцев назад +5

    ረ በማሪያም የዚህን ሚዲያ ስልክ ስጡኝ እኔም ችግር ላይ ነኝ

  • @samerasaeid5870
    @samerasaeid5870 10 месяцев назад +2

    እወነት ጀገና ካብታሙ ፈጣሪ ዘመነክን ይባርከዉ🙏🥰🥰🥰🥰

  • @sikosilo1727
    @sikosilo1727 10 месяцев назад +3

    አተጄግና አላህ ይጠብቅህ🎉🎉 እናመሰግናለን ወድም🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ እዴናተ ያለውን አላህ ያብዛልን

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 10 месяцев назад +2

    ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ዋውውው በርታ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም ልጅቱ ግን ድጋሚ በእንጀራ እናት እንዳትጎዳ ለአባትየው አሳውቀው በደንብ እንዲከታተላት እህቴም በርቺ እሺ እናበረታታሻለን

  • @aberamamo1497
    @aberamamo1497 10 месяцев назад +7

    ሀብትሽ አንተ ጀግና ወንድማችን ነህ በርታህልን ❤❤❤❤

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 Месяц назад

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅ❤❤❤❤😢😢

  • @Tibeyine-qj5lq
    @Tibeyine-qj5lq 10 месяцев назад +8

    በርታ ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን😢😢😢😢

  • @TsehayLemma-lp7mm
    @TsehayLemma-lp7mm 16 дней назад

    አይዞሽ ድርሳናት ይጠብቁሻል እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
    አንተ ጀግና ሳላመሰግንህ አላልፍም

  • @musamehamed5582
    @musamehamed5582 10 месяцев назад +4

    እሚገርም ነው ወድማችን በጣም ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 10 месяцев назад +1

    እህቴ ልጅ ይውጣልሽ ጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤❤ወንድሜም እግዚአብሔር አምላክ እድሜህን ያርዝመው ይሄ ባለጌ ተገቢውን ቅጣት ያግኝ ለሌላውም ማስተማሪያ ይሆናል

  • @Sofi24434
    @Sofi24434 10 месяцев назад +4

    ሀብትሽዬ ፈጣሪ ይጠብቅ 🙏❤️
    ልጅቷ ግን ተከታተላት አውን ደግሞ ሌላ ትኩሳት እዳይጀመር በእንጀራ እናቷ አብረው ቢሆኑም ለራሷ ለብቻዋ ክላስ ይሰጣት ራሷ ዘግታ ከፍታ የምገባበት ድጋሚ እዳትጎዳ

  • @saradesta6541
    @saradesta6541 10 месяцев назад +1

    በጣምነው የማደቅህ ብድራትህን እግዚብሔር ይክፈልህ ጀግና ወድምነህ እስከጥግ የዝችንልጅ ጥቃት ስለተጋፍጥክ አመስግንሀለሁኝ አኔ አገሬ ስመጣ የምትሰሪበትን ትናንሽ ካሜራዎችን አመጣልሀለሁኝ ባጣምነው ደስያለኝ አተእውንት እህት አለህ ከእናት ነው የተፈጠርከው ስለሴቶች ግድ ስለሚልህ በጣምነውደስያለኝ ባጭርጊዜ ጀምረህ ስኬታማሆነሀል ተባረክ ከክፉይጠብቅህ

  • @ABIKAbik-n2e
    @ABIKAbik-n2e 10 месяцев назад +4

    እዉነትም ጀግኒት አንበሳ ነሽ የኔ ቆንጆ አሏህ ይጠብቃችሁ አቦ

  • @LambiyeKobro
    @LambiyeKobro 9 месяцев назад +1

    የእውነት ጀግኖች ተባረኩ መድኃን ዓለም ከክፉ ይሠውራችሁ።

  • @SelimHassen
    @SelimHassen 10 месяцев назад +5

    የኔ እናት ስታሳዝን እስኪ ዝም አትበይ አሁንም ያሁኑም ምንም ደስ አላለኝም እስኪ አላህ ያግዝሽ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 10 месяцев назад +1

    ጀግና ጋዜጠኛችን አላህ ይጠብቅህ በጣም መልካም ልጅ ነህ ተረጋግተህ የምትሰራዉ ስሪህ በጣም ነዉ የማደንቅህ ለዚች ምስኪን ለጅ እንደደረስክላት ላንተ አላህ ይድረስለህ ወንድሜ ክፉ አይንካህ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 10 месяцев назад +101

    ደግሞ የእንጀራ እናቷ እንዳትበጠብጣት አደራ ልጅ አደራሽን እንደበፊቱ ዝም እንዳትይ እሽ አይታወቅም ወንድምሽ ያልሆነሽ የእንጀራ እናት ከባድ ነው ግን ደግሞ ከእናትም በላይ አለች ድንገት ነው ያልኩሽ እሽ እንደጨለመ አይቀርም እግዚአብሔር ቀን አለው

    • @Melawitchanel
      @Melawitchanel 10 месяцев назад +3

      ልክ ነሽ

    • @Tgst1212
      @Tgst1212 10 месяцев назад +5

      ምክርህ ጥሩ ነበር ነገር ግን እሷ ኣታነበዉም ምክንያቱም የምትከታተል ኣትመስለኝም ሞባይል የላትም መሰለኝ

    • @heluyoutube4089
      @heluyoutube4089 10 месяцев назад +3

      ልጅቷም ጉበዝ ናት

    • @Umnayf
      @Umnayf 10 месяцев назад +3

      ትክክል ነሽ ይች ዓለም ያለ እናት ከበድ ናት😢😢😢

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit 10 месяцев назад

      በትክክል አብየ 😢😢

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi 10 месяцев назад +1

    😢😢በርታ ወንድሜ በተለይ መምህር ተብየወቹን ለህግ አቅርቧቸው ትውልድ እያበላሹ ያሉት እነሱ ናቸው እንደዚህ አይነት መምህር ከሚያስተምራቸው ባይማሩ ይሻላል😢😢😢

  • @aliseidi8946
    @aliseidi8946 10 месяцев назад +3

    ቀስበቀስ ምርጥስራ እየሰራህነዉ የሰዉልጂ ስራዉን እያሻሻለ ሲሄዲ ደስይላል አሉጂ ተመልካች አገኘን ሰበሰብን ብለዉ ዲራማ የሚሰሩ ሌሎቻቺሁም ኢትዩበሮቺም ጥሩስራ ካልሰራቺሁ የሰበሰባቺሁት ተመልካች ይበተናል

  • @hayatOumer-hu5nu
    @hayatOumer-hu5nu 10 месяцев назад +1

    በዚህሰአትእንዳተያለ ጀግናአላህያብዛልን ሰላምህንብዝትያርገው ወድሜአላህይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤

  • @goldencell3461
    @goldencell3461 10 месяцев назад +3

    ጎበዝ፣ጋዜጣኛ፣እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @emebetdejen5262
    @emebetdejen5262 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርከው የኔ ልጅ እንኳን አምላኬ የእረፍት ዘመን አመጣልሽ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 10 месяцев назад +6

    ምርጥ የተዋጣለት ሥራ ልምድ ሥራአት ፀበይህ ወሰኝ ሰው

  • @rablayesuf2629
    @rablayesuf2629 9 месяцев назад +1

    የፋኖወች ወድም ሀብትሺጀግናጋዜጠኛ አላህይጠብቅህ

  • @tgze2435
    @tgze2435 10 месяцев назад +4

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ኤች አይ ቢ መመርመር አለባት

  • @romangina5121
    @romangina5121 10 месяцев назад +1

    አተንየወለደች እናት ዘመኖ ይባረክ ሀብትሽዬ እባክህ ሰው ጨምር ብቻህን አትሁን ታሰፈልገናለህ የኛ ጀግና በርታታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eteneshworikcho8190
    @eteneshworikcho8190 10 месяцев назад +4

    አንቴ ልጅ እግዝአብሄር ይጣብቅህ♥️♥️💪💪💪💪

  • @HeekmaQtr
    @HeekmaQtr 10 месяцев назад +1

    ኑርልን አባቴ አቦ ይመችሽ የኔ እህት የኔ ጀግና

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 10 месяцев назад +4

    ጀጋጊና ወዲማችን ቃለት አጠውልክ❤

  • @Rahel-p9r
    @Rahel-p9r 10 месяцев назад +1

    በውነት በጣም ጀግና ነህ በርታ ፍትህ ላጡ ሰዎች ከፈጣሪ በታች እየደረስክላቸው ነወ ስይጣን ሰው እዳለሁሉ ደግ ሰውም አለ በውነት በጣም ነው ነማደቅህ እግዝር ያግዝህ

  • @Fathema-i6b
    @Fathema-i6b 10 месяцев назад +21

    አላህ ይጠብህ ወንድም አለም❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @dddd1717
      @dddd1717 10 месяцев назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 10 месяцев назад +2

    ዋው ልጅቱም ልክ እንደ. አንተ ናት ይመቻችሁ በርቱ ጀግና ለጀግና ተገናኞችሁ በርቺ በርታ ወንድ ❤❤

  • @እሙሃሊድ
    @እሙሃሊድ 10 месяцев назад +6

    እሰይ እሰይ ያዝከዉ ይሄኛዉንም አቦ ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 10 месяцев назад +2

    ጀግኖቻችን ከጎናችሁ ነን። ተስፋ ቆርጬ በነበረበት በአሁኑ ግዜ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ግብረገብነት ያላችሁ ትውልዶች መታችሁ የጠፋውንና የሚያጠፋውን ትውልድ እያጸዳችሁ ስለሆነ እጅግ ደስተኞች ነን። ይህ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ነው ያሳየን። ተባረኩ በርቱ። ልዑል እግዚአብሔር ጥበቃው አይለያችሁ። ክብሩን፣ ጸጋውን ያብዛላችሁ። እንወዳችኋለን።

  • @FgehdfsTddhf
    @FgehdfsTddhf 10 месяцев назад +5

    ሴቶ ለራሱ ጀግና ነች 🌺🌹🌹

  • @Abdo-tg5zk
    @Abdo-tg5zk 10 месяцев назад +2

    የኔ እህት ጀግናናና በርካ ሁኒ ማር ጀግና አበጀሺ ሀብቴ ጀግናናናዉ ከነአካሚራ አማንህ ደም መላሾችችች ማሻአላህ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 10 месяцев назад +4

    በእዉነት ያደረግሽዉ አስተዋጽዖ ሳናደንቅ አናልፍም።

  • @genetgebrewold5420
    @genetgebrewold5420 10 месяцев назад

    በጣም ጎበዝ ጠንካራ ጀግና ናቹ አደን ቃችኋለው በርቱልን እንደዚህ ያሉ ናቸው አገር ያጠፋ ትውልድ ያበላሹ ስንቱ ወጣት የደነዘዘው በእፅ በርቱል ትውልድ ማዳን ነው የምትሰሩት እህታችን ጠንካራ ነሽ በርችልን አድንቀን ሻል በርቱ እናመሰግናለ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 10 месяцев назад +3

    እፎይታ ይሏችኋል ይሄ ነዉ የድካምህ ፍሬ አንተ ጋዜጠኛ❤️❤️❤️🙏

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 10 месяцев назад +2

    በብዙ ኢትዮጵያዊ ውስጥ በጣም ጠንካራ የሆነ ክፉ መንፈስ አለ። ✅️በእግዚአብሔር ፊት ንስሐ መግባት እና መስተካከል አለብን። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።

  • @hananetaye7027
    @hananetaye7027 10 месяцев назад +11

    እውነት በጣም ደፍር አባት ናቸው ላስፈታ ሞክሬ ይላሉ እንደው ሂሊና የላቸውም ሰውየው ተባባሪ ነበሩ ሌላው ቢቀር የልጅቱ አያሳስባቸውም የፈጣሪ ቁጣ

    • @SelimHassen
      @SelimHassen 10 месяцев назад

      ጭራሽ ደግሞ እሷ ፊት ያወራል ደፋር

    • @ወይሰውመሆንብዙፈተናአለው
      @ወይሰውመሆንብዙፈተናአለው 10 месяцев назад

      የትላልቅ ሹፌሮች አላህ ካዘነላቸው በስተቀር ዘልዛላ ስለሆኑ ብዙም አይገርማቸውም የስንቱ ልጆች ህይዎት ያበላሹ ስለሆኑ በገንዘብ ስለሚመኩ ይኸ ሰውየ በዛ ህይዎት ውስጥ ያለፈ ነው ለማለት ያስችለኛል ወንጄለኛን አስፈታለሁ ካለ

    • @RozamohmmedROZAMOhmmed
      @RozamohmmedROZAMOhmmed 10 месяцев назад

      አባታቸው ሹፌር ከሆነ ምንም አይደንቀው የልጅ ጥፍት ያርሱ ስራ ስለሆነ በጣም ኬርለስ ነው ሰው ውሎውን ስራውን ነው የመስለው

  • @sabahaile3676
    @sabahaile3676 10 месяцев назад +5

    ብዙ ሰው ያበላሸ መቀጣት አለበት አባትየዎ የወላድ አንጀት ይላሉ ልጃቸው ብቻ ሳይሆን ብዙ ሰው ነው በሀሽሽ የሚያበላሸው ።

  • @MadinaAbdalkarem
    @MadinaAbdalkarem 9 месяцев назад

    ጀግናችን ባርት ሁለት ስላቀረብከልን እናመሰግናለን እዳተው ሺያብዛልን አባት ተብይው ግን ያናዳል

  • @sarafekirfiker5359
    @sarafekirfiker5359 10 месяцев назад +4

    አንተ ጀግና ተባረክ ተባረክ እድሜ ይስጥህ ❤❤❤❤

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 10 месяцев назад

    አንተ ጀግና በርታ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሁን ወደ ፈጣሪያቸው መቅረቢያቸው ግዜ ስው ያጦዛሉ አስተማሪዎችንም ሳይቀር ለቃቅሞ ማስገባት ነው እህቲቱ ግን እመቤቴ ታበርታት አቦ

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 10 месяцев назад +4

    ኧኔ አባትየው አናዶኛል ወልዶ መጣል ነው እንዴ አይ የሀበሻ ወንዶች አፈር ውለዱ ትልም ይወልዳል ትወልዳላቹ ዞር ብሎማየት የለም እጭ አኡዙቢላህ 💔😭😭

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 10 месяцев назад

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👍👍👍

  • @ሜሊነኝየመቀሌልጅ
    @ሜሊነኝየመቀሌልጅ 10 месяцев назад +2

    እግዛብሄር ይስጥህ በጣም ጅግና ነህ🎉🎉🎉🎉

  • @AbbuyeeTasafayee
    @AbbuyeeTasafayee 10 месяцев назад +4

    Work please indeti yiqamxalu lijuta sartanyi hamxu sir ka hela indeti yinoralu😢😢😢😢please Work 🙏

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 10 месяцев назад

    በጣም ጀግኖች ናቹህ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 እህታችንም በጣም እናመሰግናለን በርቱልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @RabeaMohammed-g9g
    @RabeaMohammed-g9g 13 дней назад

    ሀብታሙ❤ወንድሜዋ ❤አላህካተጋርይሁን❤ባለህበት❤በሂድክበትሁሉ❤ፈጣሪ❤ይጠብቅህያርብ❤እህቴዋ ❤አይዞሺ❤

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 10 месяцев назад +14

    እባክህ በቅርብ የቀጠርካት ሴት ጋዜጠኛ አለች ፣ፈፅሞ የወንጀል ምርመራ ብቃት የላትም።አሰናብታት ።ብዙ ጥፋት ታመጣለች ።
    ወንጀለኛን ስትለምንና ስትለማመጥ ነዉ ያየናት።ኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸ

  • @ekru7258
    @ekru7258 3 дня назад

    ልጅቷ ይመችሽ የምር 👍👍👍

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel 10 месяцев назад +4

    ጀግና ነክ የምር በርታልን👍

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 10 месяцев назад

    በርታ አንተ ጀግና ጀግና የሚባለው ስም መልካም ስራ ለሚስራ ነው እረ የእንጀራ እናት አምጠተህ እንደገና ልጆቹን እንዳትገላቸው ቶሎ ብለው ንብረት ነው የሚሉት ዳግም እንዳትበድላቸው አባት ተብዬው

  • @FantayeNegash
    @FantayeNegash 10 месяцев назад +4

    አባትየው ልጁ ምንም ሳይቀጣ ሊያስፈታው ስለሆነ እርምጃ ቢወሰድ ከተፈታ ግን ለሰው ሕይወትም ቢሆን አይመለስ