Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሌባና ወንጀለኛን እየተከታተልን የምናጋልጥበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ እያደረጋቹህ አበረታቱንruclips.net/video/Ag7cfRHRYd4/видео.htmlsi=jHzOgZHObs-ln9LH
እሺ ወንድሜ በርታልን ከጉንክነን ።
አንተንማ ሰብስክራይብ እናደርጋለንጂ አንተን ያላደረግን ማንን ልናደርግ ነው😥
Katayi
በርታ ወንድሜ ራሥህን ጤብቅ ❤❤❤❤🎉
❤❤❤የእኔ ጀግና
ከባድ ነዉ ያሳፍራል😢😢😢 አንተማ ጋዜጠኛ ብቻ አይደለህም እንደ እናት ልጅ ነህ 💪💪❤❤❤
ሚስትዬዋ ንፁህ ልብ እና አስተዋይ ናት የኔ ቆንጆ ትዳርሽ ይመርልሽ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ሀብቴ እሰክድር በሰላም ነውየጠፋው ምርጥ ጋዘጠኛ ነህበርታ 🙏🙏🙏🙏🙏
አወ ሰሞኑን የለም ግን ምን ሁነዉይሆን አላህ ይጠብቃቸው
ወይኔልጂቱ ፀባየተኛናት እዲህሴትነዉእማስፈልገዉ
አረ አንዱም ጃግነ ገዜጠኝ ተግቷወል እዬተበለነው አረ ፈልጉት
የምር የኔም ጥያቄ ነበር ምን ሁኖ ይሆን ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ🤲🤲🤲
በራሱ ቻናል አለ ገብታቹ የስክድር ቻናል አደለም ኢሄ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ሚስቱ በጣም ትግስተኛ ቁምነገረኛ ናት እግዚኣብሄር ይባርክሽ
ሚስቱ የልጅ አዋቂ ናት የዋህ ሰው ሁሌም እደተጎዳ ነው ዓለም ዱኒያ ለጥሩ ሰዎች መሆን አቁማለች አይዞሽ የኔ አስተዋይ ፈጣሪ ላቺ ያለውን ይስጥሽ ❤️❤️🙏
ዘትክክል
ወይኔ የኔ እናት ሚስትዬ የትንሽ አዋቂ ነቺ ወይኔ ያጋጥማል እኮ በድጋምይ ጋዜጠጋኛ እጂግ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤
ሚስትዬው የትንሽ አዋቂ ነች🥰👌
🥰🥰🥰
በጣም
ሀብትሽ በምትሰራቸዉ ሥራዎችህ የብዙዎችን የጠወለገች ሂወት ከተስፋመቁረጥና አንዳንዶችንም እራሳቸዉን ከማጥፋት ብዙዎችን ታደገሀል እጅግ መልካም ሥራ ብትሰራም ❤ እራህን ለአደጋ የሚያጋለጥ አሰራር በመሆኑ በጣም ጥንቃቄ አድርገህ ብትሰራ መጀመሪያ አንተሥትኖር ነዉ ሌላዉን መርዳት የምትችለዉ 💚
ሚስት በጣም ትዳሯን የምታከብርና አስተዋይ ምንያህል ለትዳሯ ዋጋ የምትከፍል እደሆነች የምታሳይ የመጨረሻውን እግዚአብሔር ያሳምርልሽ።
በጣም ታሳዝናለች ለዚህ ገገማ ዋጋ መክፈሏ እግዚአብሔር የበለጠውን የሚመጥናትን ይስጣት።
ሀብትሽ የኔጀግና በርታ በጣም ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
100ክ እናስገባው እሄን ጎበዝ ልጅ ❤️👌
ሚስትዋ በጣም ብልህና አስተዋይ ነች:: ሳትናደድ ነገሮች ለመረዳት የምትሄድበትን መንገድ በጣም ብስለት ያለበት ነው:: እግዚአብሄር ላንቺ የሚሆን ይስጥሽ:: በሳል ልጅ ነሽ::
ጋዜጠኛውን ሳላደቅ ማለፍ ንፍገት ነው ጀግና እሩህሩህ አዛኝ ነህ ወድሜ ተባረክ ❤
ልጅቷ በእውነት የምትደነቅ ቆንጆ ናት ምን ያክል የትልቅ ሰው ልጅ ናት ትልቅ ሰው ያሳደገሽ ፈጣሪ ትግስቱን ይድልሽ የላው አብረህ ከአደርክ ልጅ መካድ አይቻልም ልጅ አይካድም ሲጀመረ !
በርታ.የዘመኑ.ምርጥ.ወጣት.ብየሀለሁ❤❤❤🎉🎉🎉
አቤት ትግስት እህቴ ያችን ትግስት ለኔም ያድለኝ❤❤❤❤
ያሳዝናል አይዞሽ እህት ከምንም በላይ ይቅርታ ይሻላል ❤❤❤
በትዳሩ መቀጠልም መፋታትም ሙሉ መብት አለሽ ለማንኛውም ሚሥትየዋ በጣም መልካም ሠውነች ጓድኛው መጀመርያ ሥታይ እንዴተሰ ደሥ እንዳላት
ሚስትየዋ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ተፈጠረ ይህን ጉድ ሰምተሽና እራስሽን በማረጋጋት የወሰንሽው ውሳኔ ጀግና ነሽ ቀጣይ ህይወትሽ ይባረክ ጋዜጠኛው መልካም ስራ ነው ግን የምታቀርባቸው ሰዎች ቢቻል ያንተም ፊት ይሸፈን
ከባድ ነዉ ግንያጋጥማል ጀግናነህ አተ የእናቶች የችግር ፈች ነህ በአጠቃላይ የሴቶች የደህንነት ጠባቂያችንነህ
ሚስቱ አስተዋይ ናት ጓደኛዬ ብትሆን ደስ ይለኛል ❤❤
ቅልጥፍጥፍ ያልሽ ልጅ...!!! ትክክለኛ ውሳኔ። በጣም ተመችተሽኛል።መጀመሪያ ነው የጠፋው። ብዙ ነገሮችን ማስተካከል ይቻል ነበር።ባለታሪኳ፦ አንድ ነገር በጣም አጠራጥሮኛል። አይኑካ ነው ከእርሱ ጋር ያገናኘሽ ወይስ በመስተፋቅር ነው ያገባሽ...??? በህፃኑ ጉዳይ የበለጠ እርግጠኛ ለመሆን የአባትነት ምርመራ ማስደረግ ይቻላል።
ጎበዝ ጋዜጠኛው በርታ ፈጣሪ ይጠብቅ
አንት እውነት ለመናገር በጣም አሰተዋይና ጥበበኛ ሴት መሆንሽ ንግግርሽ ያስታውቃል እሱ ገና ብዙ የመብሰል ነገር ይቀረዋል
አቤት ጀግና ሚስት የኔ ቆንጆ በጣም መልካም ሴት ነሽ❤❤❤❤❤
እሱ ባሌጌ ነው አችግን እውነት ትግስትሽ የኔ ውዴ ተባርኪ የኔ ቆጆ ላችም ለሷም ለአች አይሆንሽም አይዞሽ
ምርጥ ጋዜጠኛ
ወይኔ ልጅትዋ ምናይነት ስነምግባር ስነስራት ያላት ልጅናት ማሻላህ አላህ ይጨምርልሽ
ኑሮ ይቀየራል ብለሽ አታስቢ ፣ከገጠር ለመጣ ሰዉ ይህ ህይወት የኑሮ ጥግ ነዉ።ህይወትሽን መቀየር የምትችይበት እድሜ አለ።
ህፃኑ ምን ፈረደበት ሲያሳዝን❤❤❤❤ የማንም ሴሴኛ በማገጠበት ልጁ ፈረደበት
አንተ❤❤❤ውድ ሀብት ነህ ያገርሀብት ነህ ጀግና በጣም በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ በርታልን ።❤❤❤
😢😢በጣም ያሳዝናል የኔ እናት ባለ ልጇም ሚስቱም አሳዘኑኝ😢😢
በሰዉ አትፍረዱ ይፈረድባችሆል😢
ኡፍፍፍፍ ህፃኑ ጫማ እንኳን የለውም ምንም ብትሳሳትም ግን አሳዘነችኝ የህፃኑም እናት😢😢😢😢😢
አዎ 😢😢😢
እኔም ልክ እዳቺ ሁሉን የምሆንለት ጎደኛያ የልጄን አባት። ብኔላይ አማላ አግብታ እኔም ስድት ተቃጥዬ ልጅን አሳደከ አሁን ግን የሆነው ሁሉ ለበጎ ነበር ሁሉም የልፈል ብርቺ እሕቴ😢😢😢😢
ጎበዝ። በህይወትሽ ወሳኝ መሆንሽ ግድ ነዉ። የተጨመላለቀ ህይወት ዉስጥ እየዋኙ መኖር አያስፈልግም። እንዳንቺ ወሳኝ ቢኮን፣ ባለጌዎች ባልበዙ ነበር። ሁሉም ትዳሩን አክብሮ ይኖር ነበር። ጓደኛየ ነዉ ነች የተባለ ወንድ ወይም ሴት እንዲህ አይነት ወንጀል ባከበረዉ ሰዉ ላይ ባልፈጸመ ነበር።
ልጁ ጀዝባ ነገር ነዉ ልጅቷ ለሱ አትገባዉም
ጀግና የተማረቺ ሴት ናት መሀይም የሆነ ባልአግብተሽ ተናደድሽ
😅😅
በጣም አስተዋይ ሴት ሚስትየዋ። መልካሙን ይግጠምሽ።
ሠዉ እደት ሚሥት አሥቀምጦ😢😢 ሌላ ቦታ ዬልከሠከሣል
ሚስት እያለዉ እያወቀ እንዴት ከሷ ጋርስ ጠጡ ስለዚህ የልጁን እናት ከልጁ ጋር ይንከባከብ እሷ ገና ልጅ ናት ሌላ ህይወት መስርታ መኖር ትችላለች አሁንም ያልሰማችዉ ሌላ ሊኖረዉ ይችላል።
አራም.ወላ.የወለደችው.ታሳዝናለች
😢😢😢😢😢😢ማማዬ እጂግ አዝኛለሁ እህቴ ሰዉ ማመን
እባክህ ወድሜ እራስህን ጠብቅ ብቻህን አትሂድ መግስትም ጥበቃያድርግልህ በተለይ ከጫካ ባትሂድ ጡሩነዉ
እውነት ነው
ስታሳዝንንን ልጂቷ የሷሥህወት ሁለትአት ብቻዋንሥታሳዝንንንን😢😢😢😢😢😢
ይነገር ያጋጣሚ ስህተት ነው ጽፋተኛዋ ባለ ልጅዋ ነች
She’s right 💕💕 she’s so lovely person 🥰🥰💎💕
ትዳር ክቡር ነው በጣም መከበር ዓለበት። መጠጥም በልኩ ይሁን ዕስከ ስካር ዓይድረስ።
ጀግነ ጋዚጠኛ ነክ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ በረታ
ሰጀመር ሳትፈልግ ወይም ሳይፈልግ ምን ብለው ከስዋ ተደብቀው ወደመጠጥ ቤት አቀኑ በውስጣቸው ያለ አንድ ስሜት ቢኖር እና ቢፈላለጉ እንጅ ስሜት ባይኖራቸው አይገናኙም
እኮ
እግዚአብሔር ይባረክ ዎንድሜ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞አመሰግናለሁ ተባረክ
አፈር ብይ እና ከጓደኛዬ ባል ትያለሽ ስትቸገሪ ነው ጓደኛዬ የምትይው ከዚህ በላይ መሰቃየት ይገባሻል !
ውይኔሚሥትየዋ አሥተዋኚነች❤❤❤መልካሙን ይግጠምሺ
ሰላም ሲንግል ውንድሜ በጣም ጎበዝ ባርታ ❤🌹🌹🌹
አትናደጅ ብርቱ ነሽና እግዚአብሔር ላንቺ የሚሆን ይሰጥሻል:: ይቅር ባይ በመሆንሽ ትልቅ እንጀራ አለሽ:: በርቺ እግዚአብሔር ይረዳሻል::
አብረን ተኝተናል ልጅ ግን የኔ አይደለም አላለም ይህ ሙሉክያ ምን ያወናጅለኛል ምናለ ብፆምበት
ሀፍትሺካሳዉ እኔእምልህቦታምርጥእራስህን ጠብቅ አላህይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚስትዬው የትንሽ አዋቂ ነች❤❤❤
አላህ ይጠብቀን ልጅቱ ማሻአላህ ሥነሥርአት አላት
የኔ ማር የልጅ አዋቂ አስተዋይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀብቴ ምርጥ ሰው እስኬ የየ ጠፋ ግን
ህፃኑ እና እናት ናቸው የሚያሳዝኑት እነሱ ምንም አይሆኑም
የሚገርመኝ ደግሞ የማገጡወንዶች የተባሉት የአፈር ገንፎ ነዉ የሚመስሉት ሴቶቹ አበባ ነዉ የሚመስሉት
እይ ወላህ አስለን ጥሩ ስው ሰውን አይጎዳም
😂😂😂😂😂😂
በጣም፡የማዝነው ፡ መሰቀል፡ አገኘችው ፡ ላይ፡ ሳይ፡ እጅግ ፡እነዚህ ፡ ሌቦች ፡ ሀሉ፡ እግዚአብሔር ፡ የቅር፡ አይበላችሁ ።😮
የትንሽ ትልቅ ሰው ነች ሚስቲቱ አይዞሽ እህቴ
Hbetye wedeme Selam naw yne jgna brta❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም እስተዋይ እና መልካም ሴት ነች ጥሩ ሴት እጣ የልጅ እናትም ታሳዝናለች እስካሁን ብዙ ሴቶች ወንዶችን ፈርተው ሴቶች ላይ ነው የሚጮሁት ይቺ እህት ግን ምሳሌ ነች የኔ እህት እይዞሽ እግዚአብሔር ያንቺን ይስጥሻል
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነት ለመናገር ሀቅ መቆም ለመካም ነው 🙏🏾🙏🏾💪🏾💪🏾👍🏾
የልጅቶ የአገቶ መአተብ እዴትደሰይላልልልልል❤❤❤
ወይ እግዚአብሔር ግራ ገባኝ ለምንሥ እንደምኖር 😭😭😭😭ወይ ግራገባኘ
ጀግና ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏❤️🇪🇷
ጀግናዉ❤❤❤ ሀብትዬ በርታልን ❤❤❤❤
የትንሽ አዋቂ ነሽ ሰፊ እድል አለሽ መገፋት ይክሳል በርች ባልየው
አንተ ጎበዝ አዳኘነህ መቨረታት ይገባል ጀግናነህ በእዉነት
Matured young women love her ❤️ and learn so many things from her.
ጀግና ሚስት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ባልየው በቃ በቃ በማለት ጨረሰው እኮ😂😂😂 ሲያሳዝኑ እስኪ ልዩው
ውይዘንድሮ 😢😢ማንይሆንየሚታመን
ጋዜጠኛው ተባረክ
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ለረከኝ ጌታ ሀብቲሽ ጀግነችን ጎበዝ ነክ በርታ ግን እስክዬ ዬታ ጠፈ ነፍቆነል
ሙስሊም ሴት ከመሆን ቢቀር ሶስት ወይም አራት ሆኖ ለአንድ ባል መኖር ቢቀርስ
በሉ ለቀቅ እስልምናን ና ክርስትናን ማንኛውም ስው በግለሰቡ ማንነት ነው ሊለካ እሚችለው እንደ በሜያምንበት እምነት አይደለም እስልምና እኮ በሀላል እንጅ በዚና አይደለም አራትም ያግባ ሶስት ዝም ብለሽ አትቀደጅ እየሄዱ ካለ ኒካህ መውለድ ነው ህይወት እምትይው ጅላጅል😂😂😂@@Belachewchaka-gw1jq
እኤ እከፊ አች ቆጂዬናሺ እደውም ገለገለሺ በጠም ይከብደለ አሁንሚ። እናሱ አብሮ ይኑሩ ከእዎትሺ አውጨቻው
ልጉዋም የሌለው ኑሮ መኖር ያለክርስቶስ መኖር ውጤቱ ይሄ ነው።ንስሃ ግቡ
ልጅቱ ግን ትግሰቷ ይገርማል ልባም ናት
አብትሺ ሰለም ናው እሰኪደር ጋደኛክ ዬጠፈ አቴሚጎበዚናክ በርታ ጀግናናክ ስረክን እየየውናው
ምን አለ እኔ ስደት ሳልወጣ እዳቺ ያለች ቆጆ ባገኝ ስደት እቀብረው ነበር
የኔ ቆጆ እኳን አች አልለድሽም ገና ልጅ ነሽ ብዙ አበባ እድሎች አሉሽ ገና አበባ ነሽ ትምህርትሽን ስራሽን ቀጥይ ቆጅየ ነሽ
ኮሩጥ ሴት ነሽ አጠያየቅሽ እህቴ ተባረኪ ባልሽ ግን ባለጌ ነው
ሀብትሸዬ ሰልክህን አሰቀምጥልን ያተ ደንነት ያሳሰበናልልልልል
ሀብት የኔኩሩ ወድም ስወድህ❤❤❤
ወይኔ ልጅቷ ስረአቷ አቦ ብርክ በይ ❤️
ልጅትዋ ታሳዝናለች ተበድላለች ተክዳለች፣ ውሳኔዋም ትክክልነው።
ልጂቱግን ውይኔ ❤❤❤❤❤❤
ልጅቷ ለሷ ስትል የከፈለችው ዋጋ ከባድ ግን ልጅ ስፈጠር አባቱን ማወቅ አለበት ደሞ ደጋግማ ብታገኜው ልንፈርድባት ነበር አሁን የአንድ ግዜ ስህተት እርግዝና አጋጠመ ስለዚ ይቅር በይላት ከይቅርታ በላይ ሌላ ክፍያ የለውም
100k እናስገባው💛👏
ጀግናቶ አያስፈልጎት በቃ❤❤❤❤
በጣም ከባድ ነው ለመፍረድ ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን
ልጅቱዋ የከተማ ልጅ ናት ይሄን ባላገር የት አግኝታው ነው
ልክ ናት እግዚአብሔር ድርጅት ያጠንክራት
ሚስትየዉ ስታምር አስተዋይ ነች
የኔ ቆንጆ ደግሞም አስተዋይ ናት
ሌባና ወንጀለኛን እየተከታተልን የምናጋልጥበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ እያደረጋቹህ አበረታቱን
ruclips.net/video/Ag7cfRHRYd4/видео.htmlsi=jHzOgZHObs-ln9LH
እሺ ወንድሜ በርታልን ከጉንክነን ።
አንተንማ ሰብስክራይብ እናደርጋለንጂ አንተን ያላደረግን ማንን ልናደርግ ነው😥
Katayi
በርታ ወንድሜ ራሥህን ጤብቅ ❤❤❤❤🎉
❤❤❤የእኔ ጀግና
ከባድ ነዉ ያሳፍራል😢😢😢 አንተማ ጋዜጠኛ ብቻ አይደለህም እንደ እናት ልጅ ነህ 💪💪❤❤❤
ሚስትዬዋ ንፁህ ልብ እና አስተዋይ ናት የኔ ቆንጆ ትዳርሽ ይመርልሽ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ሀብቴ እሰክድር በሰላም ነውየጠፋው ምርጥ ጋዘጠኛ ነህበርታ 🙏🙏🙏🙏🙏
አወ ሰሞኑን የለም ግን ምን ሁነዉይሆን አላህ ይጠብቃቸው
ወይኔልጂቱ ፀባየተኛናት እዲህሴትነዉእማስፈልገዉ
አረ አንዱም ጃግነ ገዜጠኝ ተግቷወል እዬተበለነው አረ ፈልጉት
የምር የኔም ጥያቄ ነበር ምን ሁኖ ይሆን ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ🤲🤲🤲
በራሱ ቻናል አለ ገብታቹ የስክድር ቻናል አደለም ኢሄ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ሚስቱ በጣም ትግስተኛ ቁምነገረኛ ናት እግዚኣብሄር ይባርክሽ
ሚስቱ የልጅ አዋቂ ናት የዋህ ሰው ሁሌም እደተጎዳ ነው ዓለም ዱኒያ ለጥሩ ሰዎች መሆን አቁማለች አይዞሽ የኔ አስተዋይ ፈጣሪ ላቺ ያለውን ይስጥሽ ❤️❤️🙏
ዘትክክል
ወይኔ የኔ እናት ሚስትዬ የትንሽ አዋቂ ነቺ ወይኔ ያጋጥማል እኮ በድጋምይ ጋዜጠጋኛ እጂግ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤
ሚስትዬው የትንሽ አዋቂ ነች🥰👌
🥰🥰🥰
በጣም
ሀብትሽ በምትሰራቸዉ ሥራዎችህ የብዙዎችን የጠወለገች ሂወት ከተስፋመቁረጥና አንዳንዶችንም እራሳቸዉን ከማጥፋት ብዙዎችን ታደገሀል እጅግ መልካም ሥራ ብትሰራም ❤ እራህን ለአደጋ የሚያጋለጥ አሰራር በመሆኑ በጣም ጥንቃቄ አድርገህ ብትሰራ መጀመሪያ አንተሥትኖር ነዉ ሌላዉን መርዳት የምትችለዉ 💚
ሚስት በጣም ትዳሯን የምታከብርና አስተዋይ ምንያህል ለትዳሯ ዋጋ የምትከፍል እደሆነች የምታሳይ የመጨረሻውን እግዚአብሔር ያሳምርልሽ።
በጣም ታሳዝናለች ለዚህ ገገማ ዋጋ መክፈሏ እግዚአብሔር የበለጠውን የሚመጥናትን ይስጣት።
ሀብትሽ የኔጀግና በርታ በጣም ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
100ክ እናስገባው እሄን ጎበዝ ልጅ ❤️👌
ሚስትዋ በጣም ብልህና አስተዋይ ነች:: ሳትናደድ ነገሮች ለመረዳት የምትሄድበትን መንገድ በጣም ብስለት ያለበት ነው:: እግዚአብሄር ላንቺ የሚሆን ይስጥሽ:: በሳል ልጅ ነሽ::
ጋዜጠኛውን ሳላደቅ ማለፍ ንፍገት ነው ጀግና እሩህሩህ አዛኝ ነህ ወድሜ ተባረክ ❤
ልጅቷ በእውነት የምትደነቅ ቆንጆ ናት ምን ያክል የትልቅ ሰው ልጅ ናት ትልቅ ሰው ያሳደገሽ ፈጣሪ ትግስቱን ይድልሽ የላው አብረህ ከአደርክ ልጅ መካድ አይቻልም ልጅ አይካድም ሲጀመረ !
በርታ.የዘመኑ.ምርጥ.ወጣት.ብየሀለሁ❤❤❤🎉🎉🎉
አቤት ትግስት እህቴ ያችን ትግስት ለኔም ያድለኝ❤❤❤❤
ያሳዝናል አይዞሽ እህት ከምንም በላይ ይቅርታ ይሻላል ❤❤❤
በትዳሩ መቀጠልም መፋታትም ሙሉ መብት አለሽ ለማንኛውም ሚሥትየዋ በጣም መልካም ሠውነች ጓድኛው መጀመርያ ሥታይ እንዴተሰ ደሥ እንዳላት
ሚስትየዋ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ተፈጠረ ይህን ጉድ ሰምተሽና እራስሽን በማረጋጋት የወሰንሽው ውሳኔ ጀግና ነሽ ቀጣይ ህይወትሽ ይባረክ ጋዜጠኛው መልካም ስራ ነው ግን የምታቀርባቸው ሰዎች ቢቻል ያንተም ፊት ይሸፈን
ከባድ ነዉ ግንያጋጥማል ጀግናነህ አተ የእናቶች የችግር ፈች ነህ በአጠቃላይ የሴቶች የደህንነት ጠባቂያችንነህ
ሚስቱ አስተዋይ ናት ጓደኛዬ ብትሆን ደስ ይለኛል ❤❤
ቅልጥፍጥፍ ያልሽ ልጅ...!!! ትክክለኛ ውሳኔ። በጣም ተመችተሽኛል።
መጀመሪያ ነው የጠፋው። ብዙ ነገሮችን ማስተካከል ይቻል ነበር።
ባለታሪኳ፦ አንድ ነገር በጣም አጠራጥሮኛል። አይኑካ ነው ከእርሱ ጋር ያገናኘሽ ወይስ በመስተፋቅር ነው ያገባሽ...???
በህፃኑ ጉዳይ የበለጠ እርግጠኛ ለመሆን የአባትነት ምርመራ ማስደረግ ይቻላል።
ጎበዝ ጋዜጠኛው በርታ ፈጣሪ ይጠብቅ
አንት እውነት ለመናገር በጣም አሰተዋይና ጥበበኛ ሴት መሆንሽ ንግግርሽ ያስታውቃል እሱ ገና ብዙ የመብሰል ነገር ይቀረዋል
አቤት ጀግና ሚስት የኔ ቆንጆ በጣም መልካም ሴት ነሽ❤❤❤❤❤
እሱ ባሌጌ ነው አችግን እውነት ትግስትሽ የኔ ውዴ ተባርኪ የኔ ቆጆ ላችም ለሷም ለአች አይሆንሽም አይዞሽ
ምርጥ ጋዜጠኛ
ወይኔ ልጅትዋ ምናይነት ስነምግባር ስነስራት ያላት ልጅናት ማሻላህ አላህ ይጨምርልሽ
ኑሮ ይቀየራል ብለሽ አታስቢ ፣ከገጠር ለመጣ ሰዉ ይህ ህይወት የኑሮ ጥግ ነዉ።ህይወትሽን መቀየር የምትችይበት እድሜ አለ።
ህፃኑ ምን ፈረደበት ሲያሳዝን❤❤❤❤ የማንም ሴሴኛ በማገጠበት ልጁ ፈረደበት
አንተ❤❤❤ውድ ሀብት ነህ ያገርሀብት ነህ ጀግና በጣም በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ በርታልን ።❤❤❤
😢😢በጣም ያሳዝናል የኔ እናት ባለ ልጇም ሚስቱም አሳዘኑኝ😢😢
በሰዉ አትፍረዱ ይፈረድባችሆል😢
ኡፍፍፍፍ ህፃኑ ጫማ እንኳን የለውም ምንም ብትሳሳትም ግን አሳዘነችኝ የህፃኑም እናት😢😢😢😢😢
አዎ 😢😢😢
እኔም ልክ እዳቺ ሁሉን የምሆንለት ጎደኛያ የልጄን አባት። ብኔላይ አማላ አግብታ እኔም ስድት ተቃጥዬ ልጅን አሳደከ አሁን ግን የሆነው ሁሉ ለበጎ ነበር ሁሉም የልፈል ብርቺ እሕቴ😢😢😢😢
ጎበዝ። በህይወትሽ ወሳኝ መሆንሽ ግድ ነዉ። የተጨመላለቀ ህይወት ዉስጥ እየዋኙ መኖር አያስፈልግም። እንዳንቺ ወሳኝ ቢኮን፣ ባለጌዎች ባልበዙ ነበር። ሁሉም ትዳሩን አክብሮ ይኖር ነበር። ጓደኛየ ነዉ ነች የተባለ ወንድ ወይም ሴት እንዲህ አይነት ወንጀል ባከበረዉ ሰዉ ላይ ባልፈጸመ ነበር።
ልጁ ጀዝባ ነገር ነዉ ልጅቷ ለሱ አትገባዉም
ጀግና የተማረቺ ሴት ናት መሀይም የሆነ ባልአግብተሽ ተናደድሽ
😅😅
በጣም አስተዋይ ሴት ሚስትየዋ። መልካሙን ይግጠምሽ።
ሠዉ እደት ሚሥት አሥቀምጦ😢😢 ሌላ ቦታ ዬልከሠከሣል
ሚስት እያለዉ እያወቀ እንዴት ከሷ ጋርስ ጠጡ ስለዚህ የልጁን እናት ከልጁ ጋር ይንከባከብ እሷ ገና ልጅ ናት ሌላ ህይወት መስርታ መኖር ትችላለች አሁንም ያልሰማችዉ ሌላ ሊኖረዉ ይችላል።
አራም.ወላ.የወለደችው.ታሳዝናለች
😢😢😢😢😢😢ማማዬ እጂግ አዝኛለሁ እህቴ ሰዉ ማመን
እባክህ ወድሜ እራስህን ጠብቅ ብቻህን አትሂድ መግስትም ጥበቃያድርግልህ በተለይ ከጫካ ባትሂድ ጡሩነዉ
እውነት ነው
ስታሳዝንንን ልጂቷ የሷሥህወት ሁለትአት ብቻዋንሥታሳዝንንንን😢😢😢😢😢😢
ይነገር ያጋጣሚ ስህተት ነው ጽፋተኛዋ ባለ ልጅዋ ነች
She’s right 💕💕 she’s so lovely person 🥰🥰💎💕
ትዳር ክቡር ነው በጣም መከበር ዓለበት። መጠጥም በልኩ ይሁን ዕስከ ስካር ዓይድረስ።
ጀግነ ጋዚጠኛ ነክ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ በረታ
ሰጀመር ሳትፈልግ ወይም ሳይፈልግ ምን ብለው ከስዋ ተደብቀው ወደመጠጥ ቤት አቀኑ በውስጣቸው ያለ አንድ ስሜት ቢኖር እና ቢፈላለጉ እንጅ ስሜት ባይኖራቸው አይገናኙም
እኮ
እግዚአብሔር ይባረክ ዎንድሜ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞አመሰግናለሁ ተባረክ
አፈር ብይ እና ከጓደኛዬ ባል ትያለሽ ስትቸገሪ ነው ጓደኛዬ የምትይው ከዚህ በላይ መሰቃየት ይገባሻል !
ውይኔሚሥትየዋ አሥተዋኚነች❤❤❤መልካሙን ይግጠምሺ
ሰላም ሲንግል ውንድሜ በጣም ጎበዝ ባርታ ❤🌹🌹🌹
አትናደጅ ብርቱ ነሽና እግዚአብሔር ላንቺ የሚሆን ይሰጥሻል:: ይቅር ባይ በመሆንሽ ትልቅ እንጀራ አለሽ:: በርቺ እግዚአብሔር ይረዳሻል::
አብረን ተኝተናል ልጅ ግን የኔ አይደለም አላለም ይህ ሙሉክያ ምን ያወናጅለኛል ምናለ ብፆምበት
ሀፍትሺካሳዉ እኔእምልህቦታምርጥ
እራስህን ጠብቅ አላህይጠብቅህ
❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚስትዬው የትንሽ አዋቂ ነች❤❤❤
አላህ ይጠብቀን ልጅቱ ማሻአላህ ሥነሥርአት አላት
የኔ ማር የልጅ አዋቂ አስተዋይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀብቴ ምርጥ ሰው እስኬ የየ ጠፋ ግን
ህፃኑ እና እናት ናቸው የሚያሳዝኑት እነሱ ምንም አይሆኑም
የሚገርመኝ ደግሞ የማገጡወንዶች የተባሉት የአፈር ገንፎ ነዉ የሚመስሉት ሴቶቹ አበባ ነዉ የሚመስሉት
እይ ወላህ አስለን ጥሩ ስው ሰውን አይጎዳም
😂😂😂😂😂😂
በጣም፡የማዝነው ፡ መሰቀል፡ አገኘችው ፡ ላይ፡ ሳይ፡ እጅግ ፡እነዚህ ፡ ሌቦች ፡ ሀሉ፡ እግዚአብሔር ፡ የቅር፡ አይበላችሁ ።😮
የትንሽ ትልቅ ሰው ነች ሚስቲቱ አይዞሽ እህቴ
Hbetye wedeme Selam naw yne jgna brta❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም እስተዋይ እና መልካም ሴት ነች ጥሩ ሴት እጣ የልጅ እናትም ታሳዝናለች እስካሁን ብዙ ሴቶች ወንዶችን ፈርተው ሴቶች ላይ ነው የሚጮሁት ይቺ እህት ግን ምሳሌ ነች
የኔ እህት እይዞሽ እግዚአብሔር
ያንቺን ይስጥሻል