ለልጇ ልደት አርትፊሻል እንትን ሰጦታ ሰጠቻት //አላስፈላጊ ትምህርት እያስተማረች ተገኘች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • #mertfilms #mert_films_ተከታታይ #Amharicmovie #አማርኛፊልም #አማርኛታሪክ
    #Amharic film
    abi ethiopia, ethiopian, teddy afro, fana tv, 9 shi part, amharic film, betoch, tigrigna music, ebs tv, ethiopian drama, ethiopian comedy, ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14, hanan tarik, amharic music new ethiopian movie, new ethiopian movie 2019, ethiopian movie, full ethiopian movie, ethiopian drama, ethiopian new movie, new ethiopian film, ethiopian movies, best ethiopian movie, new ethiopian movies, amharic movie, ethiopian comedy, ethiopian film, ethiopian new drama, ethiopian movies 2023, ethiopian, ethiopian new movie 2023, new ethiopian music 2023,
    ms,ትርጉም ፊልም,mert film - ምርጥ ፊልም,የኢትዮጵያ ፊልም,አዲስ አማርኛ ፊልም,አማርኛ ትርጉም ፊልም,አማርኛ ፊልም,ኢትዮጵያ ፊልም 2023,amharic films,habesha films,arif films,ምርጥ ፊልም,ሴራ ፊልም,ምርጥ የፊልም ታሪክ,ፊልም በአማርኝ,አጭር ፊልም,ፊልም ገለፃ,
    #amharicmovie
    #ethiopia
    #ethiopianmusic
    #ethiopiannews
    #amharicmovie
    ፊልም በአማርኛ
    የኢትዮጵያ ፊልም
    kana drama
    #seifuonebs
    #amharicmovie film 2023
    #ethiopianmusic
    New Amharic film
    New Amharic movies
    ethiopian film new
    amharic film
    አማርኛ ፊልም
    አዲስ ፊልም
    የፊልም ታሪክ ባጭሩ
    Ethiopian prison break
    Amharic story
    #Ethiopian movie 2023 full movie
    kana tv
    #seifuonebs
    seifu on ebs
    kana drama
    Film wedaj, film, series movie. movie recap Amharic, movie recap in amharic, amharic movie recap, amharic recap, recap amharic , Amharic, money heist ethiopia recap, Hear me recap, Film wedaj | cinemawi Films | Seifu on ebs | Arif Films | Abel Entertainment | Abel Birhanu Entertainment | Ethiopia Film | kana | babi | ebs | Ethiopia tiktok | Sera Film | ሴራ የፊልም ታሪክ ባጭሩ | Sera film | prison break | Feta squad | Amharic film | Amharic movies | Sera ye film tarik | Film | Arif film | ፊልም ወዳጅ | ሴራ | የፊልም ታሪክ | ፊልም በአጭሩ | Abel Entertainment | New Ethiopian movie | ህንድ ፊልም በአማርኛ ትርጉም | የህንድ ፊልም በአማርኛ ትርጉም | Amharic movies old | Sera film tarikh | Wase records | Amharic movies | Ethiopian film | Mert film | gerami negeroch | Ye Film Wedaj | Abel Birhanu Entertainment | Film wedaji | Sera movie | mert films | ሴራ ፊልም | Arif films | Ethiopian music | Ethiopian prank | Ethiopian movies | Filme wedaj | Films | tingret tube | ፊልም ወዳጆች | ፊልም ወዳጅ | ትንግርት ቲዩብ | feta daily world | ለማመን የሚከብድ | አስገራሚ | አስደንጋጭ | አስፈሪ | አደገኛ | የማይታመን | የአለማችን | Epic habeshans | Salon tube | ድንቃድንቅ | Asgerami negeroch | Asferi | babi | Miko mikee | Comedian eshetu | Hulu daily | Ethiopia | Habesha | Tigray | GERD | Aser tad | Ethiopian prank | እረኛዬ | Eregnaye | Feta daily news | | Tech talk with Solomon | Kana tv | Selam tesfaye | | Eritrea | Getachew reda | Debretsion G.Michael | Saron ayelign | Eteamr Tv | ላይቭ ላይ የተዋረዱ ሰዎች | davi funny | abel birhanu የወይኗ ልጅ | ethiopian movie | ebs | vlog | babi | ethiopia tiktok | amharic film | mezmur protestant 2021 new | abel birhanu የወይኗ ልጅ 2 | ለማመን የሚከብድ | seifu on ebs this week | new ethiopian amharic movie | Addis Sheger አዲስ ሸገር | አዲስ ሸገር | Addis sheger youtube | Addis Sheger Ethiopia | teddy afro new music 2021 | fana tv live | 9 shi part 100 | amharic film | Betoch colatest ethiopian movies, funny ethiopian comedy, new ethiopian music seifu fantahun on ebs show, seifu show, seifu on ebs, seifu fantahun show 2023, seifu fantahun late night show, seifu fantahun, seifu fantahun prank, funny pic seifu show, seifu on ebs this week, seifu on ebs this week 2023 , #ethiopiannews, #zena, #ethiopia zena.tplf, #ኢትዮጵያ ፎረም ComedianEshetu #comedianeshetu #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #comedianeshetu #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Series #Yetsehay_Lijoch #Amharic #Ethiopiamert films - ምርጥ ፊልም,ምርጥ ፊልም ታሪክ,mert filmedy | tigrigna music | ebs tv | ethiopian drama | ethiopian comedy | zetenegnaw shi, seifu on ebs, new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, b

Комментарии • 906

  • @Amhara251
    @Amhara251 7 дней назад +72

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማለም

    • @ZsZs-v2n
      @ZsZs-v2n 4 дня назад

      አፈረ መሪት ያሰበላሸ

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 7 дней назад +128

    ኢትዮጵያ 😢 ውስጥ ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም ይላል ዘላለም ዘገየ

    • @meretechwolda-v1j
      @meretechwolda-v1j 7 дней назад

      😂❤❤❤

    • @MHAYYoutube
      @MHAYYoutube 7 дней назад

      😢😢😢😢

    • @ZenbS-bv7gm
      @ZenbS-bv7gm 6 дней назад

      እዉነት ነዉ. ምርጥ ንግግር ሂዲያዉን ይስጣት 😢😢😢😢😢

    • @meitohabibi
      @meitohabibi 6 дней назад

      እውነት ነው

  • @Hawa-l7k
    @Hawa-l7k 7 дней назад +42

    ጀግናው ወድማችን አላህ ይጠብቅህ በጣም ያሣዝናል የመጨረሻ ዘመን ደርሳል አላሆይ እዘንልን

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 7 дней назад +68

    የጠቆመችውን ልጅ እጅግ በጣም ነው የማደቃት የእሷ አይነቶችን ያብዛልን ፣ የጠፋ ትውልድ የወለደች እናት ልጇን እዚ ድረስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    😢😢😢

    • @mekiayAhmed
      @mekiayAhmed 7 дней назад +1

      @@ElsaHanicho ሳህ ወላ

  • @ermysmese9404
    @ermysmese9404 7 дней назад +39

    ሐብትሽ እራስህን ጠብቅ እግዚአብሄር ጉልበት ብርታት ይሁናችው አሜን❤❤❤❤

    • @Azmrah
      @Azmrah 7 дней назад +1

      አሜን ❤

  • @MeryYosf
    @MeryYosf 7 дней назад +73

    አኡ ዙቢላህ ሚነሸይጧን እሮጀም ከተረገመዉ ሸይጧን በአላህ እጠበቃለሁ

    • @NnnNnn-n5g
      @NnnNnn-n5g 7 дней назад +1

      ክክ መገን ሙስሊሞች ጉዳቹሁ😅😅😅

    • @Myself-c4h
      @Myself-c4h 7 дней назад +2

      ተይ አትፍረጂ …ሰው በጤናው እንዲህ አያረግም፡

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 7 дней назад +7

      @@NnnNnn-n5g
      በሺታ ይሳምሺና ሙስሊሞች ለምን ጉዳቸው ነው አንቺ ተንከሲስ ይሄ ተግባር አህላቅን ይጠይቃል እንጂ ሀይማኖትን አይወክልም አሹፈሺ ሞተሻል እንከፍ

    • @ועח
      @ועח 6 дней назад +1

      ​@@NnnNnn-n5gአየሽ በራሳቸው ሲሆን ዝም አሉ ሙስሊም ያደረገኝ ማለት ቀረ😅😅😅🇪🇷

    • @ועח
      @ועח 6 дней назад +1

      ​@@LeyoLeyo-i6nእናንተ እኮ ናችሁ በሀይማኖት የምትሳደቡ በራሳችሁ ሲሆን ግን ጻድቅ ትሆናላችሁ 🇪🇷

  • @SMa-mv5xb
    @SMa-mv5xb 7 дней назад +51

    ሙስልሞች ስለዝች ሊጅና ኢናት ሁላችንም ትቅረብልን ኢና ትጠይቅልን ኢስልምና ኢንደዝ አይነት ነገር ያውግዛል ብህግ ሳይዎን ሙስልሞች ኢራሳቸዉ ፍርዱን ይስጣት መሰቀል አለባት

    • @WeynsetDesale
      @WeynsetDesale 7 дней назад +2

      በክቶይ እናተን ጋዝ አርከፍክፎ ነበር ማቃጠል

    • @محمدمحمد-ب3ي5ه
      @محمدمحمد-ب3ي5ه 7 дней назад +3

      አወ ትቅረብ እስልምናችንን አዋርዳለች

    • @WeynsetDesale
      @WeynsetDesale 7 дней назад +3

      @محمدمحمد-ب3ي5ه ዱሩስ የተዋረደ አይደል

    • @zebibajemal115
      @zebibajemal115 7 дней назад +4

      ​@@WeynsetDesale ስድ ክፍት አፍ ሁሉንም መሳደብ ለምን አስፈለገ እናንተም ብሎ ደግሞ ግም

    • @MUbaMamuDE7
      @MUbaMamuDE7 7 дней назад

      አቺ ነጃሳ አፍሽን ያዥ​@@WeynsetDesale

  • @masarathMasi
    @masarathMasi 2 дня назад +5

    አረ በስማም 😢😢😢😢😢

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 7 дней назад +23

    እግዚኦኦኦ ማረን😢😢😢😢የኔ እናት ልጅትዋ ግን ሆዴን በላችኝ ህልምዋ ያሳካልሽ ማማዬ🎉🎉❤ እናትሽም ልቦና ይስጣት የሄ የሴጣን ስራ ነው ወዳ አይደለም
    ሀብቴ ነበልባል ሚድያ ያለ ወንድማችን አግዝልን ወንድሙ ታግተዋል በእመቤቴ የእናቱ እማባ አብስሉን😢😢

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 15 часов назад

    ሀብታሙ እግዚአብሔር ይስጥህ ስንት ነፍሳት አድነሃል በዚህ ስራህ ልትመሰገን ይገባሃል ወንድማችን በርታ❤❤❤❤❤

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c 7 дней назад +65

    ጋይስ 80ሺን ወደሞቶሺ 100ሺ አስገቡት ጀግናውን

    • @frehiwotkifle2634
      @frehiwotkifle2634 6 дней назад

      ከጀግናም ጀግና የመልካም ስብእና መገለጫ ዘመኑ ይለምልም

    • @ShopMcc-s4c
      @ShopMcc-s4c 6 дней назад

      @frehiwotkifle2634 በጣም ግፍጥ ነውኮ የሚለው

    • @MubarekAtikilt-rq4rj
      @MubarekAtikilt-rq4rj 3 дня назад

      ሀብትሺ ሥልክህን እንደትነው የምናገኘው ወኝድማችን

  • @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ

    አኡዙቢሏሂ ሚንሽጧን እረጂም

    • @NnnNnn-n5g
      @NnnNnn-n5g 7 дней назад

      ሙስሊም ናት😅😅😅😅

    • @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
      @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ 7 дней назад

      @NnnNnn-n5g ምንያስቃል

    • @vhi7066
      @vhi7066 7 дней назад +1

      ሙስሊም ልደት አያከብርም ​@@NnnNnn-n5g

    • @sada-or9gx
      @sada-or9gx 5 дней назад +1

      ሀቂቃ ምናቸዉም ሙሰሊም አይመስሉ ግን ከኛ ከሙስሊሞች አይኖርም ማለቴሳይሆን በሙስሊም ልደት የሚከበርየሚባልነገር የለም ይህነገር የወረደ አስተሳሰብነዉ ሙስሊምም ይሁን ክርስቲያን እምነቱን የማየቀዉሁሉ በጣም የወጣነገሮቹን እያየነዉ​@@NnnNnn-n5g

  • @UtFg-h5p
    @UtFg-h5p 7 дней назад +20

    እንኳን ደህና መጣህ ሀብትሽ ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን በርቱ ጀግኖች እባካቹ ሼር እያደረግን እናበረታታዉ❤❤❤❤❤

  • @Lily-bk9zw
    @Lily-bk9zw 7 дней назад +22

    ወይኔ የባሰ መጣ ወገን ሞተናል እግዚኦ ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ክፋ ወሬዎችን ትሰማላቹ ያለው ነው እየተፈፀመ ያለው ወገን ንቁ እራሳቹን ልጆቻቹን ጠብቁ እየሱስ ብቻውን ያድናል ከዚ ሁሉ ሀጢያት ልምምድ

  • @mekiayAhmed
    @mekiayAhmed 7 дней назад +37

    ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጁዑን ምን ጉድ ነዉ አኡዙቢላህ መነሸይጧን እረጅም

    • @NnnNnn-n5g
      @NnnNnn-n5g 7 дней назад +1

      ሙስሊም እደዚህ ያደርጋልዴ😅😅😅😅😅😅

    • @ለይላሀሰን-የ9ነ
      @ለይላሀሰን-የ9ነ 7 дней назад +1

      لاإله إلا الله سبحان الله

    • @ለይላሀሰን-የ9ነ
      @ለይላሀሰን-የ9ነ 7 дней назад +2

      ​@@NnnNnn-n5gአወ ሸይጧን ይከታል ከዚህም በላይ ያደርጋሉ ሸይጧን የጥመት መገድ ነው አኡዙቢሏህ በተውሂድ ፅኑ አላህን ፍሩ ተውሂድን የማይከተል ወድቅነው ስራው ሁሉ ላአድ ሙስሊም ተውሂድ ግደታነው

    • @mekiayAhmed
      @mekiayAhmed 7 дней назад

      @@NnnNnn-n5g ሙስሊም ቀርቶ ካፊር ለራሱ አያደርገዉም ይሄ ሰይጣን አጋንት እራሡ የማይፈፅመዉ ቆሻሻ ተግባር ነዉ

  • @ZaharaMuhammad-w3j
    @ZaharaMuhammad-w3j 7 дней назад +12

    አኡዙቢላሂ ሚነሸይጦኒ እሮጅም እረአላህ ይግደልሺ ያረቢ በቃ ቄምቀን ደረሠ

  • @NetsanetSime
    @NetsanetSime 7 дней назад +23

    እረ ምን ጉድ ነው ምን አይነት ግዜ ነው ፈጣሪ ይታረቀን 😢 ግን ጤነኛ አትመስለኝም

  • @fhtfrg8728
    @fhtfrg8728 3 дня назад +1

    አኡዙቢላህ አላህ ከንደዚህ አይነት ሙሲባ አላህ ይጠብቀን ወንድሜ ስራህ በጣም ጥሩ ነው በርታ አላህ ይጠብቅህ እሷን መስቀል ነው

  • @Ruthkassa11223
    @Ruthkassa11223 4 дня назад +4

    አይ ሀብትሽየ ያንተን ሽልማት እኮ እናውቀዋለን ደስ ይላል በርታ ወንድማችን

  • @zahrahusain-nz7fo
    @zahrahusain-nz7fo 7 дней назад +20

    አላህ አዉዙቢላህ ምንአይነተ የተረገመች አናት ናት እቺ እናት አትወክልም አላህ ይጠብቀን

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ 7 дней назад +15

    ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ

  • @MariamMariam-dv9uw
    @MariamMariam-dv9uw 19 часов назад

    አሚለኬወይ ተራቀን 🙏🙏🙏💔💔ኡፉፉፉፉፉፉ ያራብ ሀብተሙ እራሲህን ጠብቅ አሚለኪ ግተችን ይጣብቂህ ፋጠሪ ጥላካለለየሁንኪ 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️

  • @amulove5866
    @amulove5866 7 дней назад +11

    ጀግናዉ ሀብትሽ እንኳን ሰላም መጣህ እችን እርኩስ ሴትየዋ አስሮ መግረፍ ነዉ

  • @TiblesHewiki
    @TiblesHewiki 7 дней назад +4

    ዋው ሜን አይነቴ ጊዜ ነው ያለን ምሕረትካ አይፈለየንም

  • @RidwanJemal-e2h
    @RidwanJemal-e2h 7 дней назад +135

    ሀብቴ ፕሮግራምህ በጣም ምርጥ እና ጠቃሚ ነዉ ።ነገር ግን ሙስሊም ክሪስቲያን እያላችሁ እምነት እየጠራችሁ ፕሮግራም አትስሩ ። ምክንያቱም እንደዚህ አይነት ሰው እምነት አለው ብዬ አላምንም ።

    • @mekiayAhmed
      @mekiayAhmed 7 дней назад +3

      ሳህ 😢

    • @Riya-gc9kz
      @Riya-gc9kz 7 дней назад +3

      እውነት ብለሀል

    • @mastallbisset9682
      @mastallbisset9682 7 дней назад +3

      ትክክልልል

    • @LubabaKassaw-q1z
      @LubabaKassaw-q1z 7 дней назад +2

      አወ

    • @elaykidanekidane8529
      @elaykidanekidane8529 7 дней назад +13

      RidwanJemal በምን ሐይማኖት እንዲጠሩ ተፈልገያለሸ እዚህ ሁሉም ሐይማኖት ነው ሰህተት የሚሠራ ያለው ሰለዚህ ለሁሉም መቃወም አለብሸ ሐይማኖቴ አይ ጠራ አትበይ

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 7 дней назад +12

    ያአላህ፣ምናይነት፣ግዜ ደርሠናል፣አላህ፣ይሡቱር
    ቂያማ፣ቆሞዋል፣አላህዬ፣ይቅር፣በለን ፣😢😢😢😢ጀግናችን፣አላህ፣ይጠብቅህ፣አተዉ፣ወድሞቼ፣፣ለነነበልባል፣የግዙት፣ባካቹ፣ወድሙን፣እዳይገሉት😢😢😢😢

  • @FelekecheWledesemayat
    @FelekecheWledesemayat 7 дней назад +15

    አንተ ጎበዝ በርታ ግን ሰዉ ጨምር ብዙዎች እየተጠቁ ነዉ

  • @TINSAE-ke9hh
    @TINSAE-ke9hh 7 дней назад +8

    ጌታ ሆይ ምን ጉድ ነው 😭😭😭😭😭😭 ሃብትዬ እንኮን ደህና መጣህ የኔ ወንድሜ ❤️የኔ ጃግና በርታ 💪💪💪❤️እግዚአብሔር ካክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤️❤️ለህክ አርጉ👍👈 ዎዳጆቼ 👍

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 7 дней назад +7

    ጀግናቺን በርታልን 👌❤️❤️ኡዙብላህ ያ አላህ 😭😭😭 አሬ uuuuu መጨረሻ ዘመን.. ደሞ ሃራም ነው ትላላአች... ሃራም እንደማቅ ሰው 😳

  • @HayatHayat-Ymr
    @HayatHayat-Ymr 7 дней назад +11

    ያጅምአ ሀብትሽንእናበርታታቸዉ 100ሺእናስገባዉ ከዛደሙ ወደ200ሺ እንጓዝከጀግናወድማችንጋ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HayatHayat-Ymr
    @HayatHayat-Ymr 7 дней назад +13

    አዉዚቢላ አላህ የስራሽንይስጥሽ እደትእናት በዚህልክ ይጨክናል ሀብትሽእንኳንበሠላምመጣህልን እራስህንጠብቅ 🎉🎉🎉🎉

    • @NnnNnn-n5g
      @NnnNnn-n5g 7 дней назад

      ኪኪ ሙስሊሞች😅😅😅

  • @حورالشمري-ي5ع
    @حورالشمري-ي5ع 7 дней назад +3

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድሜ❤❤❤❤❤❤

  • @FfguggGdyggg-ce4vd
    @FfguggGdyggg-ce4vd 7 дней назад +10

    አኡዚቢላህ ሚነሸይጣኒ ረጂም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yehulashethaile3116
    @yehulashethaile3116 4 дня назад

    ተባረክ እግዜአብሄር ይርዳህ እራስህን ጠብቅ

  • @makiyemakiye8942
    @makiyemakiye8942 7 дней назад +11

    ሀብትሽዬ የኔ ምርጥ እንኳን ደህነ መጣክ ገነ ነገሩን ሰልሰማ ነዉ የኮመትኩት እስኪ ልስማዉ መቼም መይሰማ የለም

  • @mulubekele1525
    @mulubekele1525 7 дней назад +6

    የሚያም ታሪክ. አንተ ግን ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @JainamJainam-j1u
    @JainamJainam-j1u 7 дней назад +11

    አኡዙቢላህ ሚንሸይጧን ረጂም ከተረገመ ሾይጣን አትጠብቀን እረገጠኛነኝ እናቲቱ ጤነኛ አምሰለኝም ሀብትሸ ጀጎናችን በረታልን❤❤❤😢😢😢

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 2 дня назад +1

    ሀብትሺ የኛ ጅግና አሏህ ይጡብቅህ

  • @Karemah-dg1mz
    @Karemah-dg1mz 7 дней назад +9

    ወንድሜ ሃብቴ ጀግናችን ፈጣሪ ይጠብቅክ በሄድክበት ሁሉ

  • @YewerkuhaBereket
    @YewerkuhaBereket 5 дней назад +4

    እናት እንደዚህ ነዉ?ጥሩ ነገር ያሰምራል እንጅ ብልግና አያሰተምርም ባለጌ እናት ናት

  • @AyelAshenafi
    @AyelAshenafi 7 дней назад +12

    ሀብትሸ ጀግናው 😢😢😢😢😢😢😢እባካቹህ 😢😢😢😢😢😢ለነበልባሉ ድረስለት እባካቹ እባካችሁ 😢😢😢

  • @Fairy-c4h
    @Fairy-c4h 7 дней назад +9

    እንኳን በደህና መጣህ ሀብትሺ እግዚአብሔር ይጠበቅ ❤❤❤😢

  • @Aminahassen-t5b
    @Aminahassen-t5b 7 дней назад +15

    ሀብታሙ ጀግና በርታልን ቆሻሸ ሰዎችን በርብራሂ አውጠልን

  • @AlSiSi-im7tp
    @AlSiSi-im7tp 7 дней назад +18

    እች የሠይጣን ቁራጭናት እጅ ሙስሊም እሄን ያወግዛል እጅ አያደርግም አዳድ ኮሜቶችግን ሙስሊምሙስሊም አላችሁ ሙስሊም አጥብቆ ያወግዛል ብታቁ ሀብትሽ አተ ጀግናነህ በሄድክበትሁሉ አላህ ይጠብቅህ😍😍😍

    • @kasachs
      @kasachs 7 дней назад +5

      ማንም ሙስሊምን ያወገዘ ኮሜት የለም ይሄ የሰው ልጆች ሁሉ ጠላት የሆነ ሀይማኖት የማይመርጥ የሁሉም ሰው ገዳይ በሽታ ነው ሁሉንም አበላሽቷል ሙስሊም ክርስቲያን አይልም ሁሉንም ያጠፋል

    • @GhhFyt-zr8tn
      @GhhFyt-zr8tn 7 дней назад +5

      ሙስሊምም ክርስቲያንም እንደዚህ አይነት አይደረግም ሙስሊም ሲያጠፋ አቤት ሙስሊም ክርስቲያን ሲያጠፋ አቤት ኦርቶዶክ እያሉ ያምታታሉ ይሄኮ የሴጣን ስራ እንጂ የሀይማኖት ፍቃድ አደለም ሴጣን ደግሞ ሁሉንም ሰዉ ይጠናወታል ስለዚህ እንደዚህ ያለ ነገር ሀይማኖት ባይገባ ባይ ነኝ😢😢😢

    • @Myself-c4h
      @Myself-c4h 7 дней назад +3

      አቤት ሙስሊም የበታችነት ይሰማችሁዋል አይደል? ስንት ጉድ አለ በየቤታችሁ ጎበዝ ናችሁ ሽፍን አርጋችሁ ነው እንጂ፡ ከናንተ የባሰ ምን ሰይጣን አለ ንገሩኝ ባይ፡ የሰው ልጅ ሌላ ሀይማኖት ከሆነ እረዱት አይደል የሚለው አምላካችሁ ? ንገሩኝ ባይ

    • @GiovanniCeresa-i2e
      @GiovanniCeresa-i2e 7 дней назад

      Eko👌

    • @zebibajemal115
      @zebibajemal115 7 дней назад

      ​@@Myself-c4hአቤት ድክመት መፈለግ የተረገማችሁ እናንተም አላችሁ ቆሻሾች

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 7 дней назад +18

    አይ ሀብቴ ጥሩ መርማሪ ወጥቶሀል ያንተ ፍርጅ ና ቲቪ አያልቅም የዛሬዉ ይለያል ከመጨረሻዉ ዘመን ደርሰናል በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @GhhFyt-zr8tn
      @GhhFyt-zr8tn 7 дней назад +3

      ያሳቀኝ ኮሜንት ያንተ ፊሪጅ አያልቅ 😂😂😂😅

    • @mihretkidane5363
      @mihretkidane5363 7 дней назад

      Very true so bad mother who in the earth mum can do this disgusting things 😭😭😭😭😭

  • @meseehallu1001
    @meseehallu1001 7 дней назад +2

    ሀብቴ ጀግናችን ቆራጥ ወንድ ቆራጥ ጀህናችን እድሜ እና ጤና

  • @KadijahAlimam
    @KadijahAlimam 7 дней назад +12

    ሐብቴ ወንድሜ በርታ አላህ ይጠብቅህ

  • @SleepyDreamCatcher-lp6vz
    @SleepyDreamCatcher-lp6vz 4 дня назад +1

    ሀብትሽ አጠያየቅህ የጥሩ መርማሪ ነው ችለህበታል ጎበዝ ነህ ቀጥልበት

  • @زومرامحمد
    @زومرامحمد 6 дней назад +5

    ኢናሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጅኡን እኛ የአላህ ነን ወደሱም ተመላሾች ነን ያረቢ ልብ ሰጠን እዘንልን ወንጀላችን በጣምም እየበዛ ነዉ

  • @Adanech-yv3lc
    @Adanech-yv3lc 6 дней назад +1

    Jagna keenya umrii dheera nuuf jiraadhu 🙏🥰🥰💯❤️ waqaayyoo sii waliin yaa ta, u 🙏🥰

  • @shibcrypto45
    @shibcrypto45 7 дней назад +3

    በጣም የሚያዛዝን ታሪክ ነው ሴተዪዋ በምን ተልከፋ ይሆን?"
    ለሕግ መቅረበ አለባት በልጅቷ የወደፊት ሕይወቷን አበላሸታለች ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጥሸ እንደዚህ ዓይነት አይሰጣቸው ።

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c 7 дней назад +6

    እንኳን ደህና መጣክ ሐብትሺዬ ጀግናችን

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 7 дней назад +18

    ጀግናው መጣህ በርታ የወንጀለጆ ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቅ ሁሌም ጸሎቴ ነው🙏🙏🙏

  • @whya5801
    @whya5801 7 дней назад +4

    ሀብትሺ ጀግናው ራስህን እየጠበክ ባሁኑ ሰአት ሰው ከፍቷል

  • @nasserjemal8915
    @nasserjemal8915 7 дней назад +6

    አላህ ይጠብቅህ ሀብትሽ

  • @tsionwesen-od5kp
    @tsionwesen-od5kp 7 дней назад +2

    ሀገሬ ታመሻል አስታማሚሽም ብሶበታል ኸረ ወየው! ዋ!ለእኔ! ጤነኛ ጎረቤቶችን ያብዛል አምላካችን

  • @ኪያዬየእማ8209
    @ኪያዬየእማ8209 7 дней назад +7

    ሀብትሽ ምርጥዬ ተከሰትክ የምገጥሙህ ሁሉ ኬዞች አጸያፊ ፈሪሃ እግዚአብሔርን የማያውቁ ሰዎች ናቸው ብቻ በርታ ሀገሬ ወዴት እይውሄድሽ ነው 😭😭

  • @طيبهطيبه-ه9س
    @طيبهطيبه-ه9س 7 дней назад +2

    ይህ ጀግና ጎበዝ

  • @እረድኤትየስላሴልጅ
    @እረድኤትየስላሴልጅ 6 дней назад +5

    ወይኔ በድግልማርያምስም በጣም ያሳዝናል ፈጣሪይቅርይበልሽ የገዛልጅሽን ከባሰብሽ ወድገዝተሽ ብትግማሚ አይሻልሽም ፈጣሪይድፋሽ 😢

  • @nadaQatar-u1j
    @nadaQatar-u1j 6 дней назад +2

    ወይኔ ዘድሮ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ተዋረድን😢😢😢😢

  • @genimulat9858
    @genimulat9858 7 дней назад +3

    ያልሰማነው እጂ ያልተደረገ ነገር የለም ብሎል ዘሌ ትክክል ነው

  • @qaxisaqalbisa5358
    @qaxisaqalbisa5358 6 дней назад +2

    በርታ በጣም ቆንጆ ሥራ እየሠራህ ነው Bravo ❤

  • @beletechmelaku2847
    @beletechmelaku2847 7 дней назад +3

    ይች ሰይጣን አግብታት ልትኖርነዉ ልጂቱ በጣም ጎበዝናት ያሳዝናን

  • @رقيهابراهيم-ن2ك
    @رقيهابراهيم-ن2ك 7 дней назад +2

    አኡዙቢላህ የናት ሰይጣን ።።አላህየ ጠብቀን

  • @SeniHailu
    @SeniHailu 7 дней назад +3

    በስመአብ ውይ እግዚአብሄር ይገስፀው ይህን መንፈስ

  • @YewerkuhaBereket
    @YewerkuhaBereket 5 дней назад

    አይን አዉጣ ባለጌ ብሎም እስላም ነሽ ሰወ ለልጁ ጥሩ ያስተምራል እንጅ ተሰምቶም አይሰማም አይታወቅም ልጇን ገድ ነዉ

  • @Azmrah
    @Azmrah 7 дней назад +4

    አረ ኡኡኡኡ ወይኔ በፈጣሪ ሰም ምንአይነት ጌዜ ነው ሰያሠጣላ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፀበል መጠመቅ አለባት የሰይጣን ሰራ ነው😢😢

  • @YafatEfrem
    @YafatEfrem 7 дней назад +2

    ይህን ነገር ማንኛውም ቤተ እምነት ያወግዛል

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 7 дней назад +14

    ይሄን ልጅ እናሳድገው ሼር ላይክ አድርጉት

  • @fatimamoha7377
    @fatimamoha7377 12 часов назад +1

    ሀብታሙየኛጀግናየወቅቱጀግናእዳንተያለሰውያብዛልያርብ
    መሼለምያለብህአንተነህ

  • @ToybaT-i9s
    @ToybaT-i9s 7 дней назад +8

    😢😢😢 ያአላህ ከሸይጧን ሥራ አኡዙቢላ መነሸይጧን እረጅም አኗኗራችን ሀቲማችንን ያረብ አሠምረልን
    አላህ ሂድሀ ይስጥሺ አንች እናት ነሺ የቆሻሻ ሥራ ተሠምቶ የማይታወቅ አኡዙቢላ

  • @nanny3146
    @nanny3146 7 дней назад +1

    Selam habtish inquwan dehina metah our great brother ur amazing berta jegnachin fetare yebarkeh amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BelayMeka
    @BelayMeka 5 дней назад +3

    ከአድ ሙስሊም እማይጠበቅነው እናሊላሂ በአላህ ትቀጣ😭😭😭

  • @GaladOsss
    @GaladOsss 7 дней назад +2

    ሀብትሽዬ የኔ ጀግና ተባረክ ❤❤❤

  • @senayasefaw7148
    @senayasefaw7148 7 дней назад +6

    ምን ዓይነት ጉድ ነው ምን አይነት ትውልዶች ነን እውነትም የጠፍን ትውልድ ን እግዚኦ መሓረኒ ክርስቶስ
    እረ ፍራው ፍራው እኔ ሓጥያቴ ሳስብ ለንስሓ ሞት አብቃኝ እያልኩ ጌታየን እየለመንኩት ነው እንዲህ ስሰመሰ ደግሞ የባሰ ፈራሁኝ በሃገራችን አሁን የምናየው ችግር ሁሉ ሲያንስብን ነው እግዚአቤሄር አምላክ በምህረቱ ይማረን

  • @عثمان-ي2ص
    @عثمان-ي2ص 6 дней назад +2

    ፈጣሪምህረትህንአዉርድልን

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 7 дней назад +4

    ኣጀብ ሀብትሽ የስንቱን ሂወት ኣተረፍክ ዘንድሮ ጎረቤታቸዉም ተባረኪ።❤❤❤❤

  • @zozo2808
    @zozo2808 6 дней назад +2

    አእንዝቢላህ ሚነሽይጣን እረጂም ምን አይነት ነገር ነው ያአላህ😢😢😢😢😮😮😮😮😮

  • @GHb-u9s
    @GHb-u9s 7 дней назад +3

    ሀብቴ በአላህ የሰሩትን ስራ ቪድዮን ለመጅሊሱ አቅርበው ❤❤❤❤❤❤

  • @Hayatttt-ff3gj
    @Hayatttt-ff3gj 3 дня назад

    እግዝኦ ማረን ክርስቶስ ምን ጉድ ነው ፈጣሪ ሆይ ዋይ እናት ኢትዮጵያ 😭😭💔💔💔

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet1465 7 дней назад +7

    ጀግና ነህ በርታ

  • @maryamenat8287
    @maryamenat8287 5 дней назад

    አብትሽ ዘርክ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @TesfenshYegetaAlij
    @TesfenshYegetaAlij 6 дней назад +3

    በጌታ በኢየሱስ ስም ወጋሁ😢

  • @FygGuv
    @FygGuv 5 дней назад

    ጌታ ሆይ ልጁጃችንን ታደግልንን 😢😢 እሺ እኛ በሰደት ልጆቻችንን አደራ ሰጠን የወጣኑች ምን ይሻለናል ኦፎፎፎፎ እግዚአቤሔር ሆይ ማረንንን😢😢😢😢

  • @Nabiyaat-q1k
    @Nabiyaat-q1k 7 дней назад +4

    Subahanal😢 yarabii keyirnager aseman😢😮😮😮🥹😭😱😡😡😡🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼☝️☝️☝️☝️☝️

  • @HanaDesalegn-r7pKHN
    @HanaDesalegn-r7pKHN 6 дней назад +2

    Be getasim😮😢😢😢😢

  • @asterhailehruy1175
    @asterhailehruy1175 7 дней назад +5

    የዛሬው ከባድ ነዉ ምን ብየ ልኮምት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SofiSofi-v7g
    @SofiSofi-v7g 6 дней назад

    Yenen jegina 💪💪💪 fetar yitebikih egizabiher lib yisitat egizabiher yikir belen 😭😭😭😭😭

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 7 дней назад +4

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ኢትዮጲያዊያን እንደው ወዴት እየሄድን ነው የመሬት መንቀጥቀጥ ጣርነቱ ችግሩ እንደው ምን ተበተነ ብን እግዚአብሄር ማረን ማረን ማረን

  • @SabaMengedave
    @SabaMengedave 7 дней назад +1

    አንበሳዉ ተባረክ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ 7 дней назад +12

    ላይክ እያረጋችሁ እናበረታታው

  • @NuriaAbby-tq1fz
    @NuriaAbby-tq1fz 7 дней назад +1

    Betam arif newu berta ambesa

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 7 дней назад +3

    ኡኡኡ እግዚኦ እንበል አረ መአት ፈላ ሐገራችን😭😭😭

  • @believeingod1623
    @believeingod1623 6 дней назад +1

    እግዚአብሄር ይባርክህ !

  • @KokobIimam
    @KokobIimam 7 дней назад +4

    ቅሌታም እናት 😢😢😢😢

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 7 дней назад +2

    ጀግናው፡ሀብታሙ፡በርታ።

  • @ሀገሬLove
    @ሀገሬLove 7 дней назад +4

    ልኡል ዘላለም ነበልባል ጠፉ ዛሬ በሰላም ይሆን ጨቆኛል😥😥😥😥😥

  • @fantishtesfu
    @fantishtesfu 6 дней назад

    Begata beyeshus semm serash yeferes balga weyna menwa seytan nattt

  • @uaealain9164
    @uaealain9164 7 дней назад +15

    ከሙስልሞች ውጣ ያለ ባህሪ ሳይ ዛሬ የመጀመሪያዬ ነው

  • @BayeBaye-w4h
    @BayeBaye-w4h 3 дня назад

    ጉድ ያላየነዉ እጅ ያልሰማነዉ የለምኮ😢😢😢😢