Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ማነዉ ግን ያቤል አባት ድምፅ የአቶ ሞገስ ድምፅ የመሰለዉ ስለእኛ ኑሮ ሚል የይቱብ ቻናል ምትከታተሉ ሰዎች ካላቹ በተረፈ አቤሎ ስራትህ ትግስትህ ትህትናህ ስወደዉ ደሞ እማ አባ ስትል ሲያምርብህ እኮ ደሞ በስሜ ሲጠራኝ ከፋኝ ስትል አሳዘንከኝ እኮ አይዞህ በርታ ጠካራ ሁን ዉጤቱ ምንም ይሁን ምን ከወለደ ያሳደገ ይበልጣል እኮ
😂😂😂 ene esuni biyee nabara
እኔ እራሡ የዛን ሰው ድምፅ መስሎኝ ደንግጨነበር ከትላት ጀምሮ❤
Leknh demxum ato mogsi
ሣህ እኔም ድምጻቸው ተመሣሥሎብኞል😢
ነውኮ
ጀግናው ነበልባል ህመምህ ህመማችን ነው ሀዘንህ ሃዘናችን ነው 😢😢😢😢አይዞህ
ወንድሜ አንተ ጠንካራ ነህ ቸረጋጋ
ትክክል 😢😢😢
አይዞህ በርታልን ከባድ ሁኔታ ላይ ነህ አደራ እራስህን ጠብቅ ጊዜው ግን አሁን አልነበረም
ትክክል🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢
ትክክል በጠምነዉ የሰዘነኝ የኔ ዉንድም😢😢😢
እንኳን ተወለድክ ። ለብዙዎች መድሀኒት ነህ ።
አቤል እግዚአብሄር የወደደውን ነው ያደረገው አይዞህ በርታ!!!
አቤልየ እኔ ልደንግጥልህ ክፉ አባት ነህ አሳድገህ እንደዚህ አይነት ጀግና ልጅ ቀረብህ እንጅ አይቀርበትም
ክፉማ እናቲቱ ናት እዉነትን ደብቃ ዉሸትን አድንቃ የዚህን ያክል አመት አባትየዉ ጀግናነዉ እደዉም እየተጠራጠረ ከዚህ እስኪደርስ አሳደገ ስትፈርዱ እያስተዋላልሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@@BayeBaye-w4h ከሌለ ሰው ጋራ መሆኖን እያወቀ ነው ያገበኝ አለች አይደል በፍኩኩር እኔ አሸንፍ አገበዋት ሰል ነበረ አይደል ተድያ ለምን እውነቱን ከወቀ እሰካሁን ዝም አለ ይሄ በቃል ነው ልጅ ሰለሞተበት በደንብ ብጣራ ለይሞትም ይችለል
አቤላ አብሽር ሁሉም ለበጎ ነው ህመም ህመማችን ነው አንተ ጀግና ነህ በርታ
😭😭💓
አቤል ሲያለቅስ ማነው እንደኔ አብሮት የሚያለቅሰው 🥺🥺😢😢የኔ የዋ ሲያሳዝን 🥺🥺😔አታልቅስ የኔ መልካም ሁሉም ያልፋል❤❤
እኔ 😢😢😢
እኔ ዝብየ ትዝ ሲለኚ ሁሉ እያለቅስኩ ፈጣር ከጎኑ ይሁን😢
እኮ ተሰቃየ🥺🥺
😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭ufffffffff
አይዞህ አቤላ ያጋጥማል በሐዘን ላይ ሐዘን ቢሆንም አንተ በጣም ጀግና ልጅ ነህ ጠንካራ ሁን ፈጣሪ ይጠብቅህ
አቤላ አንተ ጠንካራ አስተዋይ ነህ ስታለቅስ አብረን አልቅሰናል አይዞህ ይሔ ታሪክ የአንተ ብቻ አይደለም የብዙ ኢትዮጺያዊ ታሪክ ነው ወንድሜ እናትህን አታሳዝን በንዴት በሽታ እንዳትወድቅ ተንከባከባት ወንድምህን አንዴ አተሀል እናት እና እህትህን ከጎን ሆነህ የወንድምህን ገዳይ ለፍርድ ማቅረብ አቤላ በርታ
አይዞክ በስራ ብዙ ነገር ስለሚያጋጥክ ላንተ ቀላል ነው በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው ራስክን ጠብቅ
አቤላ ሀሉም ለበጎ ነው ህመም ህማችን ነው አንተ ጀግና ነህ በርታ 🙏🙏
በግሩሜ መገኘት ማነው ደስ ያለው እልልልልል አቤልዬ የዮኒ መሞት አላምንም ጋዜጠኛ ግሩም ሞተ ተብሎ ባዶ ሳጥን ቀብረው ዛሬ በስንት ጊዜ ተገኘ አግተውት እና እባክህ ቶሎ ፍለጋውን አጯጡፍ
እኔ ወላሂ
በጌታ በሆነልን😢😢😢😢
እኔ ወሏሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ አልሃምዱሊላህ ❤❤❤
@@MdKgjfjg በጣም ማሬ ቃላት የለኝም
@@Selamtube-t2r እውነት ነው ማሬ ምነው ታግቶ በሆነ
አባትየው በዚህ ሁኔታ ያሳደገውን ልጁን መናገር አልነበረበትም አቤል ለበጎ ነው ራስህን ጠብቅ ማወቅህ ጥሩ ነው ሆኖም በርታ ምንም ማለት አይደለም አንተ ስላልቸዘጋጀህ ነው ይገጥማል ፈጽም ወደኋላ እንዳትመለስ ቀሩ ዘመንህን አስብ ብዙ ነገር ይጠብቅአል ብዙ ስራ አለብህ ስህተቱ ቀድሞ አለመንገር ነው እግዚአብሔር ከአንተ ገር ይሁን
አቤል አይዞህ ለበጎ ነው 😢😢😢😢❤❤❤
ኣምላኽ ንዝፋትዋ እዩ ዝፋቱኖ ኣጆኻ🇪🇷🙏🙏🙏
አቤል በርታ ቢከብድም ምንም አይደለም አሁንም አባትህ ነዉ አሳድጎሃል።አሁንም ከዛኛዉ የበለጠ አባትህ አሄ ነዉ የሚል ሀሳብ ኣለኝ።
በቃ አንተ ምርጥ ሰው ነህ!ጠንካራ ወጣት ነህ!ሐቀኛ ልጅ!ከጎን ያሉትን ችግሮች ወዲያ ብለህ,,,የእውነት አባትህ አንድዬ ፈጣሪ ነው። ሁሌም ታማኙ ጌታ!!! በርሱ ተደገፍህ ጉዞህን ቀጥል።
አይዞህ አቢልየ አተ የህዝብ ልጂ ነህ❤❤❤❤❤
አይዞህ ወድሜ ነገሮች ቢደራረቡብህም አላህ ይረዳህ ጠከር በል
አይዞህ ወድም በፈተናወቺህ ጠካራ ሁን ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤
የኔ የዋህ አይዞህ አቢልየ አተ የህዝብ ልጂ ነህ ❤❤❤❤
ነበልባልእና ሚኪ ላይ የደረሰው ፈተና ይከብዳል ነገርግን አላህ የወደደውንነው የሚፈትነው አላህያጠክራቺሁ
Unatishino❤
በትክክል የሚኪና የነበልባል ህይወት ተመሳሰለብኝ😢😢😢😢😢❤❤❤
የግሩሜ የነበልባል የሚኪ ሂወት እየተመሳሰለ መጣ
@سمرا-ط7و ሣህ ወላ
የኔ ዉድ ነበልባል እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ የዋህ❤❤ ጠንካራ ሁን ገና ወጣት ነህ ብዙ ህይወት ይጠብቅሀል
አይዞሕ አቤል አንተ የሕዝብ ልጅ ነሕ አይዞሕ
አይዞህ ወንድሜ ባንተ አልተጀመረም ሁሉም ነገር ያልፋል አንተ ጀግና ነህ አንተ የህዝብ ልጅ ነህ አንተ ጠንካራ ነህ አሏህ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉
አንበሳችን እንዳት ከፋ አይዞህ የኔአባት አታልቅስችግር የለውም ያጋጥማል ጀግና ወጣትነህ ተረጋጋ ቆፊጠንበል አቤልየ እንደዝ አይነት ነገርበብዛት ያጋጥማል 🎉እንዳትጨነቅ በርታ አላህያጠንክርህ ጀግናችን አይዞህ❤
አቤልየ ጠንካራ ሁን
አይዞህ አቤሎ አንተ አስታዋይ ልጂ ነህ አይዞህ በርታ የኛ ጀግና ነህ ያጋጥማል ያለ ነገር ነው
እግዚአብሔር መፅናናቱ ይስጠህ አቤላ አዞክ በርታ ድንግለይ ታግዝክ
እብሺርለብጎነው የኔውድ 😢😢😢😢😢እኔላልቅሥልህ አይዝህ ያገርልጅ ንህ የህዝብ ልጅ ጅግና አላህ ትግሥቶን ሶብሮን ይስጣችው
አያይዞ የእኛ አበሳ መበርታት አለብህ ጀግናው እኛ በብዙ ነገር እጠብቅሀለን እግዚአብሔር በመጽናቱ ይስጥህ
አይዞህ ተረጋጋ አንተ ጀግና ነህ ይህ በአንተ ላይ የደረሰው በብዙ ሰዎች የደረሰ ነው በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
አይዞህ አቤላ በርታ እግዚአብሄር ያፅናህ ለመጠንከር ሞክር 🎉🎉🎉😢😢😢😢
አቤላ አንተ ጠንካራ ልጅ ነህ ተስፋህን በፈጣሪ ላይ አድርግ ፈተናህ በዛ አይዞህ
,አቤልዬ አንተ ካ ትልቅ ሰው ነህ እርዳታ ከሰው አንተ አትፈልግም አንተ ለሰው ትረዳለህ አንተ ጀግና ነህ በጣም እንወድሀለን አንተካ የህዝብ ልጅ ነህ አባትና እናት አያሰፈልግህም የህዝብ ልጅ ነህ. ,በርታ አንተ ለምንድነው የምታለቅሰው ጥላትህ ያልቅሰ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤
አብል ፀናቱን ይስጥህ አብሽር ለህይሩ ነው ወላህ በገጠር ቤገቡ ደኢን ኢን አብዛሀኘው ልጅች ያጎት ነው የሚሆነው አብስ ዋርሳ የሚባልበት አካባቢ እደው ደግነቱ ደኢን ኢን የለም በገጠር ወርሳ አንባልም ከባሌ ቤተሰብ ጋር አንዘላዘልም ያሉ ሴቶች በጣም ጥቄቶቹ ናቸው ለዛውም ዋርሳ ይገባኘን ከሚሉ ሰውች ጋ ተጣልተው ወይም ተራርቀው ካልሆነ በቀር ይከብዳን አልሀምድልላህ ያች እማየ እድሁም አያቴ ማትሽን ምረጭ ከድህ አይነት ነገር እያሉ ስላሳደግሽኘ በቆም ሞታን ከምኮኑ የሞትት ይሻላሉ እያለይ ያሳደገይኘ አያቴ አላህ በጀነት ያገናኘን ያረብ እማየ እረጅም እድሚ እከልጋ አየናት ካሉኘ እኔ እሚሉ እናት የለሽም እያልሽ ስላሳደግሽኘ ከኔ እድሜ ቀንሶ ቀናንሶ ይስጥልኘ ፈጣሪ
_እኛ እንወድሃለን ውድ ወንድማችን አይዞህ ከሁሉ የሚበልጠው የማይለወዋጥ አባትህ እግዚአብሔር አለልህ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢_
አንተ የአለም ልጅ ነህ ውዴ እኛ ሁላችንም እንወድሀለን እባክህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤
ጀግናው ወንድሜ አይዞክ። እኛ እንወድካለን ግን። የሚኪን አባት አቶ መጎስ ጋ ድምፃቸው ይመሳስላል
እሱ ነዉ ድምጹ ያስታዉቃል 😅😅😅
አዎነውበየስፍራውወልዶነውአይሹፌር
እኔ እራሡ ሞገሥ አደልወይ እያልኩነው እንዴት
ሦሥተኛዋ ሚሥትናትነውየምለው የአቤል እናት የሞገስ
እሱ ነው ድምጹ ቀመናው ሁሉ ነገሩ ይመስስላል😢
አቤልዬ አላህ ከአንተ ይሁን ስወድህ አላህ የሰላም ያርግልህ አብሽር አላህ አለ☝☝☝አንተ ማለት ጀግናችን ነህ💪💪💪💪💪👍👍👍
የኔ ወንድም አይዞክ አንተ ምርጥ ጀግና ነህ እራስህን ጠብቅ አቤል በርታልን ከጎንህ ነን ስሜቱ ከባድ ነው አይዞን 😢😢
አቤልዬ ጀግና ነክ መቼም ጀግናነክ አይዞን ጀግና ይፈተናል ፈተናውንም ታልፈዋለክ የኛ ጀግና እንወድካለን
ጀግናው አይዞህ ብርታቱንና ጥንካሬውን ይስጥህ ከባድ ነው
ጀግናው ነበለባል ሁሉም ለበጎ ነው ጠንካራ ሁን❤
አይዞህ ወንድማችን ሁሉም ለበጓ ነው ነገሮች ሁሉ አንዳንድ ጌዜ ያጋጥማል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አብአተ ጀግናው ነበልባል ህመምህ ህመማችን ነው ሀዘናችን ነው እይዞህ 😔😭😭😭😭😢😢😢😢
😭😭😭😭😭
አቤል አይዞህ የኛ ጀግና ጠከር በል በቃ በሂወት ዉስ ብዙ ነገር ያጋጥማል ማዘር በአዘን ዉስናቸዉ አዘን አታብዙ🙏😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
አቤል አሳዘንከኝ ነገሮች ሁሉ ተደራረቡብህ በሀዘንላይ ሀዘን አላህ ፅናቱን ይስጥህ🎉🎉
ምን አይነት ክፉ አባት ነህ ህይወቱን አበላሸህ እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ አቤላ አይዞህ ወንድሜ በርታ
አባትየው ጥፉት የለበትም ምንም ቢሆን ልጁ መቅበር ነበረበት
@ ስለሞተው ልጁ ልክ ነው ግን በአሁን ሰአት ልጄ አደለህም አይከብድም ከወንድሙ ሞት አባት መከዳት ይከብዳል
አቤልዬ ጀግና ነህ አንተ ትግስተኛ ነህ እናትህ ታሳዝናለች አይዝህ አቤልዬ ተረጋጋ መንፈሰ ጠንካራ ነህ ነበልባሉ እናትህን አአጋጋት አይዝህ አቤልዬ
ወንድማችን አቤላ እደትነህ ቤተሰብ በረታች በጣም ልቤ ተሰብሯል የራሲ ወንድም የምትብ ያህል ነው የተሰማኝ የኔ ጌታ
አቤላ አይዞህ እውነትን ማወቅ ጥሩ ነው ይሁንና ያሉት አባተ ያሳደጉእ መንገድ ያሰመሰግናቸዋል እኛም ካንተ ጋር ነ ን በርታ ጀግና ነህ
ጀግናው 🔥ነበልባል ! ህመምህ ህመማችን ነው😓 በጣም ላንተ የማይገባ ብዙ ነገር ደርሶብሃል በጣምም ነው ያዘነው 😓አንዳንድ ግዜ ፈተናዋች በተደጋጋሚ ይደርሳል ግን በትግስት እንዳንተ ማለፍ መባረክ ነው !ቸሩ መድሃኒያለም ! ከአንተ ጋር ይሁን አሜን !!!
የኛ ብርቱ ጀግና አይዞን ሁሉም ያልፋል አቤል ሁሊም ከጎንህ ነን እሺ ጠክር
Betam yasazenal ayzohh wendem abel ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏
አይዛክ ወንድማችንለበጎ ነው ነገር ሁሉ እርሱ ጠበቃ😢😢😢😢❤❤❤
አይዞ ወድማችን እንደዚአይነት ነገር ይፈጠራል በርታ ❤❤❤ ሁሉም ነገር ለበጓ ነው
አንደኛ ነኝ ወገኖች ከኳታር 🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦
እኔም ኳተር ነኝ የሀቢባን ስልክ የሚያውቅ ካለ
አልደሸም ወድ ኢትዮጵያ?
❤❤❤
@@SameyMohmmed አሌድኩም ትንሽ ቀናት ይቀረኛል ዉዴ
@@ዘሀራይመር-ዀ7አ እኔ አላዉቅም ዉዴ
በርታ ኣተ ጀግና ነህ
አይዞህ ወንድማችን ነበልባል ሁሉም ለበጎ ነው። ፈጣሪ የወደደውን አደረገ የወንድምህን ። ይሄንን ታሪክ እንድታውቅም የፈቀደው አሁን ነው ማለት ነው ግዴለህም የኞ ጀግና ሁሉንም ትተህ ለመቀበል ሞክር ።ያሳደጉህ አባትህም መወለድ ቋንቋ ነወ ።አይዞህ የኞ ጀግና
አይዞህ ወንድሜ ተረጋጋ ያጋጥማል ዋናው ማወቅህ ነው mother ሆን ብለው ያደረጉት ነገር አይደለም ጥፋት የለባቸውም የቤተሰብ ተፅዕኖ ነው ❤❤❤❤❤❤❤በርታ
ጀግና ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ አንተ ጠንካራና ጀግና ነህ አይዞህ ሁሉ ነገር ያልፋል ❤😢
ነቡየ የኛ አስተዋይ ወንድም አንተ በጣም ጀግና የልጅ አዋቂ ነህ ህመምህ አሞናል መከፋትህም ከፍቶናል ሀዘንህ ሀዘናችን ነዉ እግዚአብሔር ከአንተጋ ይሁን ጠላቶችህን እንዳታስደስት የበለጥ ጠንካራ ነዉ መሆን ያለብህ ምንም እንዳይሰማህ
የኔ ወንድም አይዞህ ጀግና ነህ
አቤል አይዞህ እግዚአብሔር ነው አባትህ የማይክድህ
እንዳንድ አባቶች የራሳቸውን ጉድ ለመሸፈን ሲሉ ብዙ ነገሮች ይጎረጉራሉ። ይህንን ያህል ጊዜ ለምን ቆየ ።አንተ በጣም የዋህና ጥሩ ሰው ነህ አይዞህ ፀልይ ወደእምነትህ ተጠጋ። ነገሮችን በእርጋታ ተመልከት ።
አቤልየ አይዞህ በዚህ ሁኔታ እያለህ ሊነገርህ አይገባም ነበር አይዞህ በርታ ሰውየው ግን ጨካኝ ሰው ነው ተጠንቀቅ
ነበልባል ጀግናችን አብሽር የኔ ወድም ያጋጥ ማል ጠካራ ሁን የኛ አበርሳ 💪💪💪💪
አቤላጀግናነህበርታ፣አላህይጠብቅህ፣እኖደሀለን
የኔ ጌታ አታልቅስ ሁሉ ላበጎ ነው ፈተና ሁሉ ለጥፋት አይደለም አይዞህ እግዚአብሔር ያፅናናህ
አተ ጎበዝ ነክ አብሽር የህይወት አጋጣሚ ይገጥማል አይዞክ ጠከርበል
አቤልየ አብሽር እንደዚህ የሚሆንበት አጋጣሚ ሰፊ ነው እናትህ ምንም ጥፋት የለባቸውም አብሽሪ በላት ሁላችንም ያለፍንበት ነው የኔ እናት አብሽሪ
ጀግናው ነበልባል ሁሉም ለበጎ ነው !! ጠንካራ ሁን "
ነበልባልየ ህመምህ እኛንም አሞናል እባክህ በርታልን ወንድማችን
ኣይዘህ ኣበልየ ኣተ የህዝብ ልጅ ነህ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አቤል ተረጋጋ ብዙ ነገር አሳልፈሃል ሁሉም ያልፋል ! ጀግናችን በርታ😂 የወንድምህን ነፍስ ይማር! ማንነትህ ከሆነ በኃላ አትበሳጭ። እርጋታህ ❤ልዩ ነው በቤታችሁ ሰላም እርቅ ይውረድ አሜን!
አይዞህ አቤልይ የአንተ ጭንቃትና ሃዘን የሁላችንም ነዉ የኔጀግና የኔቆንጆ አንበሣችን የልጅ አዋቅ አንተእኮ ጎበዝ ጠንካራ አሥተዋይ ልጅ ነህ ሁሉም ለበጎ ነዉ ያልፋል ፈጣር ፀያፅናናህ የኔመልካም ጠንከር በል ፈጣር ከታ ጋር ነዉ የምይጥል የማይካዳ የማይቀያየር የማይለዋወጥ ❤❤❤❤😭😭😭
ወንድሜ አቤል አስቀድሜ እግዚአብሔር ያፅናህ በመቀጠል አባትህ ቢሆኑም ባይሆኑም ብዙ ቦታ እትስጠው አሁን እራስህን ችለህ አመዛዝነህ የምትመላለስብት ወቅት እንጂ እራስን የሚጎዳ ነገር የምታስተናግድበት ወቅት አይደለም ስለዚህ አንተ እትዘናጋ እራስህን ጠብቅ
አቤል አይዛህ ተስፍ አትቁረጥ ሁሉ ነገር በምክንያት ነው የሚሆነው በጭራሽ ተስፍ እንዳትቆርጥ ይህ ነገር ሊያጠንክርህ ነው ወንድማችን በርታ
አላህ ይርዳህ ምንም አይደል ጠካራ ነህ አላህ የበለጠ ጠካራ ያርግህ በርታ አባትህ ቢሆን ደሰ ይለኛል ከልሆነም አድ ነገር እዳታዝን የአላሆ አደራ አናትህንም ቢሆንቢሆን አበረታታቸው
ኣቤል የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልህ !!!! ኣይዞህ በርታ ፡ ሕይወትህ ከሚገጥምህ ያለው ፈተና በላይ ናት። እያንዳንዱ ሰው ልዩ ነው ። መተኪያ የለውም ። ታሪክህን በጸጋ ተቀበለው ምንም የሚጎድልብህ የለም እንዲያውም ልዩ መሆንህን ደስ ይበልህ ። ኣሁንም ጌታ ጥናቱን ይስጣቹ !!!! ወንድምህ ጌታ ዘለዓለማዊ ዕረፍት ይስጠው!!!!
አቤሎ እደዚህ አይነት ነገሮች ይከሰታሎ ግን ደግሞ በዚህ ሁኔታ አሳዳጊህ (አባትህ) መናገር አልነበረበትም እና ለመረጋጋት ሞክር አብዘሽር ወድምዓለሜ🙏
ምንም ቢፈጠር እንዳትቀየር አይዞክ ወድማችን አንተ ማለት ጀግናችን ነክ ❤❤❤❤
አባትየው በአሁን ሰአት ማለት አልነበረበትም ብቻ የሆነው ሆኗል አቤላ አይዞክ በርታ ያጋጥማል ስላልወጣ እጂ በየቤቱ አለ እራስክን ጠብቅ አተ ከመቼውም በላይ ብቻክን አትቀሳቀስ ሰውም አትመን ፈጣሪ ይጠብቅህ
ኣብየ ኣይዞህ በርታ ኣንተ ጅግና ነህ
የኔ የዋህ አይዞህ አቤል አንተ የህዝብ ልጅ ነህ አብ ሽር መጠንከር አለብህ
ወላጅ አባት መሆን አይደለም ዋናው ነገር ማሳደግ ነው ብዙዎቻችን በሴት እጅ ነው ያደግነው አጋጣሚ በዚህ ሰዓት መንገሩን ባልደግፈው እውነትን ማወቅ ጥሩ ነው ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ነበልባል እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን የመናከብር ወንድማችን
የኔ ጀግና አላህ ያግዝህ አይዞህ
አቤሎ ያንተ ጉዳይ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ምን ማለት እንዳለብኝ እየጠፍብኝ ነው ብቻ ፈጣሪ ስለሁሉም ነገር ብርታቱን ይስጥህ
አይዞህ ወንድምህን ከማጣት በላይ የማንነት ጥያቄ ሲከሰትብህ ድርብ ሐዘን የተዘበራረቀ ስሜት ውስጥ በመግባትህ ለአንተ የማይገባህ ነገር ነው። ፈጣሪ የጥንካሬ መነፈስ ያድልህ።
የኔልጅ በርታ አይዞህ ሠው ሆኖ መበርታት ያለነው ፈጣሪ አዞታል አይቀርም ❤❤
አይዞህ አቤል ሁሉም ለብጎነው ይህም ያልፋል እግዚአብሔር ሀይል ጉልበት ፅናት ይህንን ❤❤❤❤
ችግር ካለ ወርቀቱ ከመክፈቱ በፊት ቢነግርት እናትዮው መልካም ነው🙏
የኔ ትእግስተኛ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥክ አይዞክ ጠንከር በል እራስህን አረጋግ !!!!!
አይዞህ. ወንድሜ በርታ አንተ ጠንካራ. ነክ❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉አብሸረ ወዲም
አቤልዬ ጀግና በርታ ሑሉ ለበጎ ነው
አይዞክ አቤላዬ ሁሉ ምለበጎነዉ በርታ እግዚአብሄር ይጠብቅክ
አይዞህ ወንድሜ ሁሉንም በፀጋ ተቀበል ጠንካራ ሁን
አቤላ አብሽርሁሉም ነገር ለበጎ ነው የኛ አንደኛ ጀግናችን ነህ አቤላ አንተ የህዝብ ልጅ ነህ ❤❤❤❤
አቤልአብሸር❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግናኦኮነህአት
ማነዉ ግን ያቤል አባት ድምፅ የአቶ ሞገስ ድምፅ የመሰለዉ ስለእኛ ኑሮ ሚል የይቱብ ቻናል ምትከታተሉ ሰዎች ካላቹ በተረፈ አቤሎ ስራትህ ትግስትህ ትህትናህ ስወደዉ ደሞ እማ አባ ስትል ሲያምርብህ እኮ ደሞ በስሜ ሲጠራኝ ከፋኝ ስትል አሳዘንከኝ እኮ አይዞህ በርታ ጠካራ ሁን ዉጤቱ ምንም ይሁን ምን ከወለደ ያሳደገ ይበልጣል እኮ
😂😂😂 ene esuni biyee nabara
እኔ እራሡ የዛን ሰው ድምፅ መስሎኝ ደንግጨነበር ከትላት ጀምሮ❤
Leknh demxum ato mogsi
ሣህ እኔም ድምጻቸው ተመሣሥሎብኞል😢
ነውኮ
ጀግናው ነበልባል ህመምህ ህመማችን ነው ሀዘንህ ሃዘናችን ነው 😢😢😢😢አይዞህ
ወንድሜ አንተ ጠንካራ ነህ ቸረጋጋ
ትክክል 😢😢😢
አይዞህ በርታልን ከባድ ሁኔታ ላይ ነህ አደራ እራስህን ጠብቅ ጊዜው ግን አሁን አልነበረም
ትክክል🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢
ትክክል በጠምነዉ የሰዘነኝ የኔ ዉንድም😢😢😢
እንኳን ተወለድክ ። ለብዙዎች መድሀኒት ነህ ።
አቤል እግዚአብሄር የወደደውን ነው ያደረገው አይዞህ በርታ!!!
አቤልየ እኔ ልደንግጥልህ ክፉ አባት ነህ አሳድገህ እንደዚህ አይነት ጀግና ልጅ ቀረብህ እንጅ አይቀርበትም
ክፉማ እናቲቱ ናት እዉነትን ደብቃ ዉሸትን አድንቃ የዚህን ያክል አመት አባትየዉ ጀግናነዉ እደዉም እየተጠራጠረ ከዚህ እስኪደርስ አሳደገ ስትፈርዱ እያስተዋላልሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@@BayeBaye-w4h ከሌለ ሰው ጋራ መሆኖን እያወቀ ነው ያገበኝ አለች አይደል በፍኩኩር እኔ አሸንፍ አገበዋት ሰል ነበረ አይደል ተድያ ለምን እውነቱን ከወቀ እሰካሁን ዝም አለ ይሄ በቃል ነው ልጅ ሰለሞተበት በደንብ ብጣራ ለይሞትም ይችለል
አቤላ አብሽር ሁሉም ለበጎ ነው ህመም ህመማችን ነው አንተ ጀግና ነህ በርታ
😭😭💓
አቤል ሲያለቅስ ማነው እንደኔ አብሮት የሚያለቅሰው 🥺🥺😢😢የኔ የዋ ሲያሳዝን 🥺🥺😔አታልቅስ የኔ መልካም ሁሉም ያልፋል❤❤
እኔ 😢😢😢
እኔ ዝብየ ትዝ ሲለኚ ሁሉ እያለቅስኩ ፈጣር ከጎኑ ይሁን😢
እኮ ተሰቃየ🥺🥺
😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭ufffffffff
አይዞህ አቤላ ያጋጥማል በሐዘን ላይ ሐዘን ቢሆንም አንተ በጣም ጀግና ልጅ ነህ ጠንካራ ሁን ፈጣሪ ይጠብቅህ
አቤላ አንተ ጠንካራ አስተዋይ ነህ ስታለቅስ አብረን አልቅሰናል አይዞህ ይሔ ታሪክ የአንተ ብቻ አይደለም የብዙ ኢትዮጺያዊ ታሪክ ነው ወንድሜ እናትህን አታሳዝን በንዴት በሽታ እንዳትወድቅ ተንከባከባት ወንድምህን አንዴ አተሀል እናት እና እህትህን ከጎን ሆነህ የወንድምህን ገዳይ ለፍርድ ማቅረብ አቤላ በርታ
አይዞክ በስራ ብዙ ነገር ስለሚያጋጥክ ላንተ ቀላል ነው በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው ራስክን ጠብቅ
አቤላ ሀሉም ለበጎ ነው ህመም ህማችን ነው አንተ ጀግና ነህ በርታ 🙏🙏
በግሩሜ መገኘት ማነው ደስ ያለው እልልልልል አቤልዬ የዮኒ መሞት አላምንም ጋዜጠኛ ግሩም ሞተ ተብሎ ባዶ ሳጥን ቀብረው ዛሬ በስንት ጊዜ ተገኘ አግተውት እና እባክህ ቶሎ ፍለጋውን አጯጡፍ
እኔ ወላሂ
በጌታ በሆነልን😢😢😢😢
እኔ ወሏሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ አልሃምዱሊላህ ❤❤❤
@@MdKgjfjg በጣም ማሬ ቃላት የለኝም
@@Selamtube-t2r እውነት ነው ማሬ ምነው ታግቶ በሆነ
አባትየው በዚህ ሁኔታ ያሳደገውን ልጁን መናገር አልነበረበትም አቤል ለበጎ ነው ራስህን ጠብቅ ማወቅህ ጥሩ ነው ሆኖም በርታ ምንም ማለት አይደለም አንተ ስላልቸዘጋጀህ ነው ይገጥማል ፈጽም ወደኋላ እንዳትመለስ ቀሩ ዘመንህን አስብ ብዙ ነገር ይጠብቅአል ብዙ ስራ አለብህ ስህተቱ ቀድሞ አለመንገር ነው እግዚአብሔር ከአንተ ገር ይሁን
አቤል አይዞህ ለበጎ ነው 😢😢😢😢❤❤❤
ኣምላኽ ንዝፋትዋ እዩ ዝፋቱኖ ኣጆኻ🇪🇷🙏🙏🙏
አቤል በርታ ቢከብድም ምንም አይደለም አሁንም አባትህ ነዉ አሳድጎሃል።አሁንም ከዛኛዉ የበለጠ አባትህ አሄ ነዉ የሚል ሀሳብ ኣለኝ።
በቃ አንተ ምርጥ ሰው ነህ!
ጠንካራ ወጣት ነህ!
ሐቀኛ ልጅ!
ከጎን ያሉትን ችግሮች ወዲያ ብለህ,,,የእውነት አባትህ አንድዬ ፈጣሪ ነው። ሁሌም ታማኙ ጌታ!!! በርሱ ተደገፍህ ጉዞህን ቀጥል።
አይዞህ አቢልየ አተ የህዝብ ልጂ ነህ❤❤❤❤❤
አይዞህ ወድሜ ነገሮች ቢደራረቡብህም አላህ ይረዳህ ጠከር በል
አይዞህ ወድም በፈተናወቺህ ጠካራ ሁን ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤
የኔ የዋህ አይዞህ አቢልየ አተ የህዝብ ልጂ ነህ ❤❤❤❤
ነበልባልእና ሚኪ ላይ የደረሰው ፈተና ይከብዳል ነገርግን አላህ የወደደውንነው የሚፈትነው አላህያጠክራቺሁ
Unatishino❤
በትክክል የሚኪና የነበልባል ህይወት ተመሳሰለብኝ😢😢😢😢😢❤❤❤
የግሩሜ የነበልባል የሚኪ ሂወት እየተመሳሰለ መጣ
@سمرا-ط7و ሣህ ወላ
የኔ ዉድ ነበልባል እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ የዋህ❤❤ ጠንካራ ሁን ገና ወጣት ነህ ብዙ ህይወት ይጠብቅሀል
አይዞሕ አቤል አንተ የሕዝብ ልጅ ነሕ አይዞሕ
አይዞህ ወንድሜ ባንተ አልተጀመረም ሁሉም ነገር ያልፋል አንተ ጀግና ነህ አንተ የህዝብ ልጅ ነህ አንተ ጠንካራ ነህ አሏህ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉
አንበሳችን እንዳት ከፋ አይዞህ የኔአባት አታልቅስ
ችግር የለውም ያጋጥማል ጀግና ወጣትነህ ተረጋጋ ቆፊጠንበል አቤልየ እንደዝ አይነት ነገር
በብዛት ያጋጥማል 🎉እንዳትጨነቅ በርታ አላህያጠንክርህ ጀግናችን አይዞህ❤
አቤልየ ጠንካራ ሁን
አይዞህ አቤሎ አንተ አስታዋይ ልጂ ነህ አይዞህ በርታ የኛ ጀግና ነህ ያጋጥማል ያለ ነገር ነው
እግዚአብሔር መፅናናቱ ይስጠህ አቤላ አዞክ በርታ ድንግለይ ታግዝክ
እብሺርለብጎነው የኔውድ 😢😢😢😢😢እኔ
ላልቅሥልህ አይዝህ ያገርልጅ ንህ የህዝብ ልጅ ጅግና አላህ ትግሥቶን ሶብሮን ይስጣችው
አያይዞ የእኛ አበሳ መበርታት አለብህ ጀግናው እኛ በብዙ ነገር እጠብቅሀለን እግዚአብሔር በመጽናቱ ይስጥህ
አይዞህ ተረጋጋ አንተ ጀግና ነህ ይህ በአንተ ላይ የደረሰው በብዙ ሰዎች የደረሰ ነው በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
አይዞህ አቤላ በርታ እግዚአብሄር ያፅናህ ለመጠንከር ሞክር 🎉🎉🎉😢😢😢😢
አቤላ አንተ ጠንካራ ልጅ ነህ ተስፋህን በፈጣሪ ላይ አድርግ ፈተናህ በዛ አይዞህ
,አቤልዬ አንተ ካ ትልቅ ሰው ነህ እርዳታ ከሰው አንተ አትፈልግም አንተ ለሰው ትረዳለህ አንተ ጀግና ነህ በጣም እንወድሀለን አንተካ የህዝብ ልጅ ነህ አባትና እናት አያሰፈልግህም የህዝብ ልጅ ነህ. ,በርታ አንተ ለምንድነው የምታለቅሰው ጥላትህ ያልቅሰ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤
አብል ፀናቱን ይስጥህ አብሽር ለህይሩ ነው ወላህ በገጠር ቤገቡ ደኢን ኢን አብዛሀኘው ልጅች ያጎት ነው የሚሆነው አብስ ዋርሳ የሚባልበት አካባቢ እደው ደግነቱ ደኢን ኢን የለም በገጠር ወርሳ አንባልም ከባሌ ቤተሰብ ጋር አንዘላዘልም ያሉ ሴቶች በጣም ጥቄቶቹ ናቸው ለዛውም ዋርሳ ይገባኘን ከሚሉ ሰውች ጋ ተጣልተው ወይም ተራርቀው ካልሆነ በቀር ይከብዳን አልሀምድልላህ ያች እማየ እድሁም አያቴ ማትሽን ምረጭ ከድህ አይነት ነገር እያሉ ስላሳደግሽኘ በቆም ሞታን ከምኮኑ የሞትት ይሻላሉ እያለይ ያሳደገይኘ አያቴ አላህ በጀነት ያገናኘን ያረብ እማየ እረጅም እድሚ እከልጋ አየናት ካሉኘ እኔ እሚሉ እናት የለሽም እያልሽ ስላሳደግሽኘ ከኔ እድሜ ቀንሶ ቀናንሶ ይስጥልኘ ፈጣሪ
_እኛ እንወድሃለን ውድ ወንድማችን አይዞህ ከሁሉ የሚበልጠው የማይለወዋጥ አባትህ እግዚአብሔር አለልህ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢_
አንተ የአለም ልጅ ነህ ውዴ እኛ ሁላችንም እንወድሀለን እባክህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤
ጀግናው ወንድሜ አይዞክ። እኛ እንወድካለን ግን። የሚኪን አባት አቶ መጎስ ጋ ድምፃቸው ይመሳስላል
እሱ ነዉ ድምጹ ያስታዉቃል 😅😅😅
አዎነውበየስፍራውወልዶነውአይሹፌር
እኔ እራሡ ሞገሥ አደልወይ እያልኩነው እንዴት
ሦሥተኛዋ ሚሥትናትነውየምለው የአቤል እናት የሞገስ
እሱ ነው ድምጹ ቀመናው ሁሉ ነገሩ ይመስስላል😢
አቤልዬ አላህ ከአንተ ይሁን ስወድህ አላህ የሰላም ያርግልህ አብሽር አላህ አለ☝☝☝አንተ ማለት ጀግናችን ነህ💪💪💪💪💪👍👍👍
የኔ ወንድም አይዞክ አንተ ምርጥ ጀግና ነህ እራስህን ጠብቅ አቤል በርታልን ከጎንህ ነን ስሜቱ ከባድ ነው አይዞን 😢😢
አቤልዬ ጀግና ነክ መቼም ጀግናነክ አይዞን ጀግና ይፈተናል ፈተናውንም ታልፈዋለክ የኛ ጀግና እንወድካለን
ጀግናው አይዞህ ብርታቱንና ጥንካሬውን ይስጥህ ከባድ ነው
ጀግናው ነበለባል ሁሉም ለበጎ ነው ጠንካራ ሁን❤
አይዞህ ወንድማችን ሁሉም ለበጓ ነው ነገሮች ሁሉ አንዳንድ ጌዜ ያጋጥማል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አብአተ ጀግናው ነበልባል ህመምህ ህመማችን ነው ሀዘናችን ነው እይዞህ 😔😭😭😭😭😢😢😢😢
😭😭😭😭😭
አቤል አይዞህ የኛ ጀግና ጠከር በል በቃ በሂወት ዉስ ብዙ ነገር ያጋጥማል ማዘር በአዘን ዉስናቸዉ አዘን አታብዙ🙏😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
አቤል አሳዘንከኝ ነገሮች ሁሉ ተደራረቡብህ በሀዘንላይ ሀዘን አላህ ፅናቱን ይስጥህ🎉🎉
ምን አይነት ክፉ አባት ነህ ህይወቱን አበላሸህ እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ አቤላ አይዞህ ወንድሜ በርታ
አባትየው ጥፉት የለበትም ምንም ቢሆን ልጁ መቅበር ነበረበት
@ ስለሞተው ልጁ ልክ ነው ግን በአሁን ሰአት ልጄ አደለህም አይከብድም ከወንድሙ ሞት አባት መከዳት ይከብዳል
አቤልዬ ጀግና ነህ አንተ ትግስተኛ ነህ እናትህ ታሳዝናለች አይዝህ አቤልዬ ተረጋጋ መንፈሰ ጠንካራ ነህ ነበልባሉ እናትህን አአጋጋት አይዝህ አቤልዬ
ወንድማችን አቤላ እደትነህ ቤተሰብ በረታች በጣም ልቤ ተሰብሯል የራሲ ወንድም የምትብ ያህል ነው የተሰማኝ የኔ ጌታ
አቤላ አይዞህ እውነትን ማወቅ ጥሩ ነው ይሁንና ያሉት አባተ ያሳደጉእ መንገድ ያሰመሰግናቸዋል እኛም ካንተ ጋር ነ ን በርታ ጀግና ነህ
ጀግናው 🔥ነበልባል ! ህመምህ ህመማችን ነው😓 በጣም ላንተ የማይገባ ብዙ ነገር ደርሶብሃል በጣምም ነው ያዘነው 😓
አንዳንድ ግዜ ፈተናዋች በተደጋጋሚ ይደርሳል ግን በትግስት እንዳንተ ማለፍ መባረክ ነው !
ቸሩ መድሃኒያለም ! ከአንተ ጋር ይሁን አሜን !!!
የኛ ብርቱ ጀግና አይዞን ሁሉም ያልፋል አቤል ሁሊም ከጎንህ ነን እሺ ጠክር
Betam yasazenal ayzohh wendem abel ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏
አይዛክ ወንድማችን
ለበጎ ነው ነገር ሁሉ እርሱ ጠበቃ😢😢😢😢❤❤❤