የሱ አይደለችም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 ноя 2024

Комментарии • 637

  • @Diamonds8011
    @Diamonds8011  8 месяцев назад +36

    ሌላኛው ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ አድርጉልኝ❤
    ruclips.net/video/ZVk2xHhJT8g/видео.htmlsi=vpWAp8lAsTknocTP

    • @zuzuloveyotub2005
      @zuzuloveyotub2005 7 месяцев назад

      ሀፍትሽዬ እንናንተ አይነቶቹን ጀግና አሏህ ያብዛልን አሏህ ይጠብቃችሁ እና ደግሞ በተቻላችሁ ያክል ራሣችሁን ጠብቁ ሀፍትሽ ማሥክ ልበሥሥሥሥሥሥሥሥ

    • @hanhana3851
      @hanhana3851 7 месяцев назад

      ❤❤❤የእኔ ጀግና በጣም ነው የምውድህ

    • @conniebistat9930
      @conniebistat9930 7 месяцев назад

      አረመኔ ስው ነው::

    • @ToibaAli-zh4qd
      @ToibaAli-zh4qd 6 месяцев назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ToibaAli-zh4qd
      @ToibaAli-zh4qd 6 месяцев назад

      😢😢😢😢😢😢😢

  • @azezetegene660
    @azezetegene660 8 месяцев назад +97

    ይሄ ነገር ግን D N A መመርመር አለባቸው አይታወቅም ልጁ ልትሆን ትችላለች

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 8 месяцев назад +56

    ዋዉ ሃብታሙ አልተቻልክም ከኀላ መጥተህ ሁሉንም እየበለጥክ ነዉ ጎበዝ ነህ በርታልን

    • @solomonhaile8848
      @solomonhaile8848 7 месяцев назад +1

      የሚገርመኝ ደግሞ እውነት ነው ።እንደሌሎቹ ድራማ አይሰራብንም።

  • @TinaDusseldorf
    @TinaDusseldorf 8 месяцев назад +27

    እንደው ሴትየዋ በደለኛነት ስለተሰማት እንጂ
    ይህን ያህል ዓመት ከቆየ በሁዋላ ባይነገር እዚያው ተከድኖ ቢበስል ሳይሻል አይቀርም
    ያማል !

  • @yohannesdereibe9954
    @yohannesdereibe9954 8 месяцев назад +19

    እሚገርም ባል ተባረክ
    አንተ ትልቅ ሰው ነህ፡፡ ምስትየውም ትክክል ነው ያረገችው፡፡ ልጅቷ ደግሞ እንጀራ አባቷን እንዳባት ማየት አለባት፡፡

  • @Luluseid-b3e
    @Luluseid-b3e 7 месяцев назад +12

    አረቡቹን በጣም ከማደንቃቸው ነገር ልጆቻቸውን ሴትና ወንድ አንድ ክፈል አያስተኙም ይሄ ነገር ስለሚፈጠር 😢

    • @ooll3350
      @ooll3350 7 месяцев назад +2

      ማማዬ አረቦች ብቻ ሣይሆኑ እሥልምና ሸሪአ ከ7 አመት ቡሀላ ምኝታ ቦታ ለያዮቸው ይላል እናማ ሸሪአችን ሥለሚያዘነው አልሀምዱሊላህ አለኒእመተል ኢሥላም

    • @fatumamohamedyassin2957
      @fatumamohamedyassin2957 2 месяца назад

      ​@@ooll3350tekekel

  • @SelimHassen
    @SelimHassen 8 месяцев назад +25

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ውዱ ነብያችን❤❤❤❤ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤

    • @MrmiDlgagi
      @MrmiDlgagi 7 месяцев назад +1

      ሠለለሁ አለህ❤❤ወሠለም

    • @ZeynebMuhamed-k4v
      @ZeynebMuhamed-k4v 7 месяцев назад +1

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤

    • @HaleemaHh-ff4fx
      @HaleemaHh-ff4fx 7 месяцев назад +1

      saw

    • @Hወለዬዋ
      @Hወለዬዋ 7 месяцев назад

      ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም❤❤❤❤

  • @MileyAsem
    @MileyAsem 7 месяцев назад +8

    የ እውነት ባልዋ በጣም ሰው ነው ተባረክ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 8 месяцев назад +12

    ጎበዝ ባል ነዉ የሚረዳ ደሰ ይላል አላህ ይቅር ይበላችዉ ይቅር መባባሉ ጥሩ ነዉ

  • @አማራነኝየጀግናዘር
    @አማራነኝየጀግናዘር 8 месяцев назад +25

    የኔ እናት ማዘር አሳዘኑኝ ወደው አይደለም እሰከ ዛሬ እምቅ ያረጉት የኔ እናት ተቼግረው ነው ባልዬውም በጣም አስተዋይ ይቅር ባይ ነህ 😢😢😢😢😢😢

    • @sarabarkot1646
      @sarabarkot1646 8 месяцев назад +1

      ምንድነው ማዘር የሚያሳዝኑት ጭንዋን ለወንድም ከፍታ ልክ እንደ ቀላል ነገር ተሳሳትን ይባላል ምንዋ ያሳዝናል????
      ወንድም እኮ ቢደፍር ደፈረኝ እሺ እሱ በእይል ተጠቀመባት እንበል

    • @አማራነኝየጀግናዘር
      @አማራነኝየጀግናዘር 8 месяцев назад

      @@sarabarkot1646 አትፍረድ ይፈርድብሀል ነው እሷ አቅማ ባይኖራት ነው አስገድዶ የደፈራት የገዛ ወንድሟ በፍላጎቷ አይደለም ጭንዋን የከፈተችው ተገዳ ነው እንጅ

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 8 месяцев назад

      ​@@sarabarkot1646በትክክል የመጨረሻ የብልግናና የሀጢያት ጥግ። ልጅቷ በጣም ይከብዳታል ይህን ተቀብሎ መኖር!😡😡😡

    • @kasachs
      @kasachs 7 месяцев назад

      በጣም😢

  • @meronmeron-mg9nu
    @meronmeron-mg9nu 8 месяцев назад +16

    ጌታ ሆይ የልጅትዋ አይምሮ እንዳይበላሽ

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 8 месяцев назад +50

    አረ በስምኣም ወዴት እየሂድን ነዉ ወንድሜ ጋር ተሳሳትን መሳሳትኮ ከማታዉቀዉ ሰዉ ጋር መሰለኝ።ጋዜጠኛዉ በጣም ጎበዝ ነህ ግን እራስህን ጠብቅ ወንድሜ።

    • @SARAYOUTUBE-c1p
      @SARAYOUTUBE-c1p 8 месяцев назад +2

      ሰይጣን ምን ሰርቶ ይብላ እህቴ በወደቀው አለም እየኖርን ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ

    • @selamgebremedhin
      @selamgebremedhin 8 месяцев назад

      @@SARARUclips-c1p Amen Amen Amen

    • @masa5699
      @masa5699 8 месяцев назад

      Dirama naw yihen sawuye lelalay ayichawalahu

    • @ሙኒረ
      @ሙኒረ 8 месяцев назад

      ድራማ ነው እሚሆነው

    • @Atsede-zd6mj
      @Atsede-zd6mj 7 месяцев назад

      !pk 😊

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 8 месяцев назад +7

    እሸቱ እውነቱን ነው ዩቱብ ማየት ፈራጅ ያረገናል ያለው አውጣን ከምናየው ከምንሰማው ክፉ ነገር በርቱ ጀግና ወንድሞቻችን

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 8 месяцев назад +2

    ቀጣዩን አሳዉቁን መጨረሻቸዉን ያሳምርልን ጎበዝ ወንድማችን ጋዜጠኛ በርታልን

  • @marthafekebelu
    @marthafekebelu 8 месяцев назад +25

    እባክህ ጋዜጠኛው ዲኔኤ ቢመረመር ምክንያቱም የወንደምና እህት ልጆች በሳይንሱም ጤነኛ ልጅ አይፈጠርም አሁን የምናያት ልጅ ግን በጣም ንቁ ናት

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 8 месяцев назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 8 месяцев назад +1

      አንዳንዴ..ጤነኛ.ልጅ.ይወለዳል

    • @negesudemissie7424
      @negesudemissie7424 8 месяцев назад

      አይ ከስት አንድ ነው እነደገለፃችሁት የሚገለፅ

    • @ambawyeshi1157
      @ambawyeshi1157 8 месяцев назад

      Hulum adelm yekstal new yemibalw

  • @አገሬጎጃምነው
    @አገሬጎጃምነው 8 месяцев назад +22

    ዘድሮ አይሰማ ጉድ የለም ወይ ፈጣሪ ወድሜ ጠክር ጀግና ነህ ግን እራስህን ጠብቅ

    • @عليعلي-ت3ض2س
      @عليعلي-ت3ض2س 6 месяцев назад

      ኣቤት ጉድ ሣይሰማ መስከረም አይጠባም አለ ያገሬ ሰዉ

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 8 месяцев назад +11

    እግዝዝዝዝዝዞኡኦ እረ ኡኡኡኡ ምን ጉድ መጣብን ዘንድሮ ከባድ ኪሳራ ነው በ እግዚአብሔር ላይ ለምን እናዝናልን ማዘን ብኛው ሰራ ነው እንጂ 💔💔💔😭😭😭😭 አቤቱ አንተ ማረን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @yoditgedamu
      @yoditgedamu 8 месяцев назад

      U right 🙏🙏🙏

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 8 месяцев назад +10

    ገና ብዙ ይሰማል 😢😢

  • @dghhxvhh9131
    @dghhxvhh9131 8 месяцев назад +5

    በስላሴ ስም ምን አይነት ጉድ ነዉ ምንሰማዉ ዘንድሮ ኧረ ወይይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢 የፈጣሪ ያለህ ጆሮ አይሰማዉ የለ 😢አቤቱ ማረን😢

  • @sarkiaddissmma
    @sarkiaddissmma 8 месяцев назад +3

    አጀብ አጀብ እየበሉ መውጀብጀብ አለ ያገሬ የወሎሠው ሎቱ ሥበአት ከደዚህ አይነት ፈተና ይሠውረን

  • @SaraSara-oh7no
    @SaraSara-oh7no 8 месяцев назад +8

    የማናየ ውማሰማው የለም ጀግና ነህ በርታልን ወድማችን እግዲ እናንተ ስላላቹ በጣም ደሲለል ማውቅ ያለባቸው ብዙ ሚስጥሮችን ይዛለች አገራችን በርታ ወድማችን

  • @زمزماحمد-ب8و
    @زمزماحمد-ب8و 8 месяцев назад +4

    ባሏግን ትእግስቱ😢😢

  • @AngelEtp-c8o
    @AngelEtp-c8o 8 месяцев назад +13

    ጉድ በል ጎደር አይ አገራችን

    • @WasKan-z4b
      @WasKan-z4b 26 дней назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hika1333
    @hika1333 8 месяцев назад +3

    ወይ ጉድ በጣም ይገርማል እናቶች እባካችሁ እንዲህ አይነት የቤተሰብ ምስጥር ለንሳሐ አባት ተናገሩ እና ቤተሰብን አድኑ ንሳሐ በሚዲያ ሳይሆን በንሳሐ ጨርሱ በእናንተ ቅሌት አባት ልጁን ደፈረ ይባላል አወኩ ብላ የሀገረ ሰው ለልጅ በጣም ከባድ ነው ምን አይነት ሕይወት እኖራታል አሁን

    • @MuLU-my3hg
      @MuLU-my3hg 2 месяца назад

      ትክክል ማሪያምን💔💔💔💔💔💔

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 8 месяцев назад +4

    ድርቅ ማለቱ ደሞ ይገርማል እግዚኦ መሀረነ ነው

  • @meryum23
    @meryum23 8 месяцев назад +18

    ከወንድም ጋር እንዴት ነው ሚሳሳተው ሰው ግን😢

    • @ZainabZeynu
      @ZainabZeynu 8 месяцев назад +1

      አላህ ይስቱር

    • @MesiKonjo-v4n
      @MesiKonjo-v4n 8 месяцев назад

      ይገርማል እኮ ኖራ ኖራ ዛሬ ምትናገሪው ምን እንዲመጣነው

    • @Adamacentar-nd9ce
      @Adamacentar-nd9ce 8 месяцев назад

      እንደዛው😂አብሮ በተኛት😮😅

    • @kasachs
      @kasachs 7 месяцев назад

      ጆሮሽ አይሰማምዴ አስገድዶኝ ነው ስትል

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 7 месяцев назад +1

    በሽታይያዝህ,ወድምተብዬዉ,ባለጌ,ጋዜጠኛዉ,በጣምነዉየምወድህ,አሏህይጠብቅህ

  • @BelayneshSeid
    @BelayneshSeid 2 месяца назад

    ጀግና ሁነሀል በርታ የኛ ወንድም የዛሬዉ ደሞ ይለያል

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 8 месяцев назад +1

    ሁልጊዘ እግዚዓብሔር ይጠብቅህ ወንድማቺን እንኳን ተፈጠረቺ እደጊ ዘርሺ ይብዛ ::

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 8 месяцев назад

    በጣም የምትገርም የተለየህ ጀግና ጎበዝ ሰርአአት ያለህ ጥበበኞ አንደኞ ነህ በርታ አይዛህ እራሰህን ጠብቅ

  • @HelenKkk-j3r
    @HelenKkk-j3r 2 месяца назад

    አ/ር ይባርክህ መልካም ባል ነህ በውነቱ

  • @AmanSine-p3c
    @AmanSine-p3c 8 месяцев назад

    The step father is genius and he understood the things that went wrong long a go forgive his wife with a fraction of menites however he got grampy the emotions went high toward to his brother in law becouse it a natural hunan behavior. Now my advice to the doughter such a scenario should not desract your education such things happen all over the world for may people this peoples now they are in great position. You will be great female leader in a higher position that will change the entire world you will be a voice to the voiceless. You are also a doughet for may you are a sister for many. Keep your bond with your mum neve be for. Have a lovely family bond. Much respect to single media spacially the one who drop the bombshell

  • @mekdelawitwu3vo
    @mekdelawitwu3vo 8 месяцев назад +3

    እናትየዋ በጣም ትገርማለች ምክንያቱም እስከዛሬ አምቃው ማውጣቶ ምን ማለት ነዉ ዝም ብት ጥሩ ነበር

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d 7 месяцев назад

      በትክክልደነዝነች

    • @hayatali5809
      @hayatali5809 14 дней назад

      እኮ አሁን ምን ይገኛል ልጅቷም አባትየውን አሁን ጉዳቻቸው😢

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 8 месяцев назад +1

    Gazetegnaw betam gobez bkedem delalaw yesrahew ltmesgen ygbhal egzabher tbekaw ybzalih🙏🙏🙏🙏

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 8 месяцев назад +2

    ጥሩ ሥራ ነው በርታ ።

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 8 месяцев назад +2

    በስመአብ ወወልድ ጌታ ሆይ አምላኬ የሚያደርጉትን አያቁምና እረ ጆሮዬ ምንድን ነው የሚስማው ተሳሳትን ጉድ ስንት ስይጣን አለ እረ ከአእምሮ በላይነው😭😭😭😭

  • @tesfomgebremichael6225
    @tesfomgebremichael6225 7 месяцев назад

    በጣም ትኪክል ኣላደረክም ውንዲምየ !!!
    ቡዙ ጡሩ ሲራ ሰሪታሃል ግን መጨረሻው
    በተሰብ በጠበጥኪ
    መጀመሪያ እህትዋ ክዝህ በሃላ ምን እንደምትሆን እግዛኣቢሀሪ ያውቀው
    የሁለት ትዳሪ ዲሞ ኣፈረሲኪ ከማጋለጥ በፊት ምኪሪ ልፀጣት ኣትችልም ነበሪ!!!
    ሰትዋ ከወንዲምዋ ለምን ለመነጋገሪ ኣልመክሪክም ከመጋለጥ በፊት ????
    የ20 ኣመት የተሰራ ሲተት
    ሙሉ ዘመንዋ ሲቃይታሸከምካት እኮ ለልጂትዋ ለሳምትም ሲትል ኣንዲኣዲ ልሸገሩ እና ኣደባባይ ልወጡ የማይ ገባቸው ምሲጥሮች በካመራ ፊት ምን ኣተረፊኪ ከጥላቻ በዲተቀሪ ሸም ሸም ሸም !!!
    የEthiopia ጉዱ ያልተሰራ የልም 😂

  • @FathumSaid
    @FathumSaid Месяц назад +1

    መናገር አልነበረባትም ያሣዝናን😮😮

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 8 месяцев назад +1

    አይዞሽ እናቴ ኡፍፍ ሀያ አመት አምቆ መያዝ ከባድ ነዉ በስማም ወይ ዘንድሮ ማይሰማ የለም እኮ በዚህም ምድር እኮ ያልተሰራ ሀጥያት የለም አልሰማንም እንጂ እረ ጆሮ ጩ ሚያረግ ነዉ ምንሰማዉ ምናየዉ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 8 месяцев назад +6

    ወንድማችን ጋዜጠኛ የዛ የግፈኛ ደላላ ህፃናቱን ያሰቃየዉ እንዲሁም በሰሩ ያሉት ሰራተኞችሰ ተያዙ

  • @መድስደተኛዋ
    @መድስደተኛዋ 8 месяцев назад +3

    እግዝዮ ማሃረና ክርስቶስ ጌታ ሆይ ምን ጉዲ ነው 😢😢ሃፍትሽይ ራስህን ጠብቅ ❤🎉

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 8 месяцев назад

    አምላኬ ጥሩ ነገር አይስማም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ልጆቻን መጠበቅ በጣም ያሳዝናል ልጅትዋ ራስዋ ምን ትላለች ወንድ ይሁን ሴት ስሜታችን መቆጣጠር እግዚአብሔር መፉራት

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 8 месяцев назад

    እግዚዓብሔ ይባርክህ ጠያቂዉ እንኳ በሰላም የልጆች እናት ሆነች ::

  • @perffeto
    @perffeto 8 месяцев назад

    Amazing investigative journalism.
    Excellent!!!

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Месяц назад

    እግዝዮ እግዝዮ እግዝዮ እግዝዮ ይህንን በጥይት እየቀጠቀጡ መግደል

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 8 месяцев назад +5

    በጌታ ሥም ወንድማችን በርታልን የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ብየ አሥባለሁ

  • @JvvjHccj
    @JvvjHccj 8 месяцев назад +1

    ሠዉዬዉ ምሥጊነዉ❤❤❤ይቅርታ የገባዉነዉ❤❤❤❤እግዛብሄር ይቅር ይበላችሁ ይበለን❤❤❤

  • @hirutdemissie5081
    @hirutdemissie5081 11 дней назад

    ሀብታሙ የት ጠፉህ።ሾህን በጣም ነበር የምወደው።

  • @naidalo5047
    @naidalo5047 8 месяцев назад +2

    ጋዜጠኛ ወድሜ አድናቂህ ነኝ በርታ ብርታት ላተ

  • @SentayehuGetachew-q7o
    @SentayehuGetachew-q7o 15 дней назад

    አንድ ነገር ደግሞ በትክክል እህትና ወንድም ናቸው ይህም የእነትና አባት ወይም ባባት,ወይም በእናት ነው የሚገናኙት ሲቀጥል እንዴት ድፍረቱን አገኙ 15ዓመት ትንሽ አታውቅም ወይሰ አደንዝዟት ነው አልያም ደግሞ እህትማማች ላይሆኑም ይችላሉ አምጦ ሰላሳደጋት እንደ እህትና ወንድም ሊተያዩ ይችላሉ እንገዲህ ማመን ሰላቃተኝ ነው

  • @zuzuloveyotub2005
    @zuzuloveyotub2005 7 месяцев назад +2

    ሤትዮይቱ ግን ይህያክል እድሜ ቆይታ እንደት አሁን ትናገራለች ጥሩ አላደረገችም በቃ እንደታፈነ ታፍኖ መቅረት ነበረበት ምንም ለዉጥ ላይመጣ መናገሩ ምንአሥፈለገናነዉ አይይይ!!!

  • @ShshHehd-c6i
    @ShshHehd-c6i 8 месяцев назад +3

    አተ ጀግናነህ በርታ ጎበዝ

  • @fatimamoha7377
    @fatimamoha7377 4 месяца назад

    ጀግናጋዜጠኛነህተባረክእራስህንጠብቅ

  • @mimilove8942
    @mimilove8942 8 месяцев назад +1

    እህቴ ግን ንስሀ ለመግባት እኮ በሚዲያ አይደለም አባቶች ጋር ሄደሽ ነው እንጁ እንደዚህ ነው እንዴ? አረ ሰዎች ወዴት እየሄድን ነው?

  • @BekeleAbdu-vl1bn
    @BekeleAbdu-vl1bn 8 месяцев назад +8

    እናት እና አባቷ ጠቆር ይላሉ እሷ ግን ቀላ ትላለች DNA ትመርመር የምትሉ

    • @FatmaMohamedFatoom
      @FatmaMohamedFatoom 8 месяцев назад

      ኧረ በዚህ አይሄድም አሁን እኔ ዘይም ነኝ አባቴ ግን ነጭነዉ አባቴ በጣም ዉበታም ነዉ አላህ ይዘንለትና

  • @menalumasresha54
    @menalumasresha54 8 месяцев назад +5

    በጣም ቅን ልቦና ያላት ሴት በአደባባይ ይቅርታ እንዲያደርግልኝ እግዚአብሔር ስትል እራሴን በሷ አምሮ አሰብኩት እግዚአብሔር ይቅር ይልሻል እንጅ እንዳአንች ያለችን የተከበረችን እናት መታደልሽ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዠ6ኈ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዠ6ኈ 8 месяцев назад +1

    ወይኔ ሀገራችን ስንት ጉዳለ አለ እግዚአብሔር ሆይ ምህረትን ስጠን 🙏😪

  • @higtug6
    @higtug6 2 месяца назад +1

    መናገር አልነበረባትም ። ይህንን ድርጊት ከንሰሐ አባት ጋር መጨረሰ ነበረባት

  • @NurhisenIbrahim
    @NurhisenIbrahim 2 месяца назад

    አረ መጀመርያ ለምን ዲኤንኤ በድብቅ ወይም አታስራም ከዛ መፍተሄ ታስባለክ

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 6 месяцев назад

    እስካሁን ደብቃ ምን የሚሉት ነው አሁን መገር በራስ ላይ መአት ማምጣት ምን የሚሉት ነው

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 8 месяцев назад +2

    ዎንድምሽ ልክስክስ ኤጭ ምናለ በስአቱ ብታስተካክሉት

  • @miram-ed4dr
    @miram-ed4dr 7 месяцев назад

    ባልዋ እግዚአብሔር ይባርከው ቀጣዩን አሳዩን ጀግና ነህ ጋዜጠኛ❤

  • @wasmiWasmi2024
    @wasmiWasmi2024 20 дней назад

    በፈጣሪ ህልምነዉ ወይስ ድራማ ነዉ መስማት አቃተኝ ለማምን ይከብዳል ሰቀጠጠኝ ዉይ

  • @MdEt-h9t
    @MdEt-h9t 8 месяцев назад

    ወድማችንበርታልን አተንምፈጣሪይጠብቅሕአተመልካምነሕ

  • @Koleh-eo4ih
    @Koleh-eo4ih 8 месяцев назад

    ወንድሜ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ይረዳህ❤

  • @IdrisMohamed-n8m
    @IdrisMohamed-n8m 2 месяца назад

    አላህ ይጠብቅህ ጀግናነህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @MaryaMaryaa123
    @MaryaMaryaa123 8 месяцев назад +1

    አረ በአሁኑ ዘበን ምንድነዉ የምንሠማዉ በሥም አብ ወንድ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 8 месяцев назад +2

    ሌሎቹ ቢሆኑ ግንባሩን ይሉት ነበር ደሞም ለጋዜጠኛው አፍ አለኝ ብሎ ይናገር

  • @1974degu
    @1974degu 8 месяцев назад +1

    መሞት ይሻላል እግዚኦ ማሀረነ እህቱን😢😢😢😢😢

  • @aberrakeraga682
    @aberrakeraga682 7 месяцев назад

    እንዲህ አይነት ጉዳይ ሲገጥምህ ከቄስ ጋር ማድረግ ይገባህ ነበር ። መንፈሳዊ ብስለት ይጎድልሃል

  • @DOKEDoko-ss6bd
    @DOKEDoko-ss6bd 8 месяцев назад

    እግዞ ማህርነ ክርስቶስ የት እየሄድነ ነዉ ምንኔያለየው

  • @JvvjHccj
    @JvvjHccj 8 месяцев назад +2

    ሥልካቸዉን❤❤❤❤የት ነዉ እሚጀኝዉ❤❤❤የዩቲቦቹ መረጃ ነበረኝ❤❤

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 8 месяцев назад +1

    ሲንግል ሚዲያ በደንብ አስታርቃቸው

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 8 месяцев назад

    ወንድሙዎ አልገባዉም እስከአሁን ተደፍራለቸ ወንድሙዎ ነዉ ትንሽ ነበረቸ እኮ መልካም ሴት ነቸ ቷማኝ ሴት ነሽ ተባረኪ ቷጋሽ ነሽ ስለኡነት 20 አመት ተሰቃየቸ መጨረሻዉ ተሳካ ያንተ ትዕግስ ይገርማል

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 8 месяцев назад +1

    በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ህዝቦች ውስጥ ጠንካራ እርኩስ መንፈስ አለ። ሁላችንም ንስሃ እንግባ በእግዚአብሔርም ፊት እንስተካከል። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።

  • @abenetwoldesenbet9117
    @abenetwoldesenbet9117 8 месяцев назад

    አቤቱ ይቅር በለን በደላችንን ይቅር በለን አሜን

  • @Toyba-oo1zz
    @Toyba-oo1zz 8 месяцев назад +2

    ወይ ጉድ ምን አይነት ዘመን ነው

  • @raheltsegaye4445
    @raheltsegaye4445 8 месяцев назад +2

    የጉድ አገር ገንፎ እያደር ይፋጃል አሉ በስመአብ
    አባት እምነት ነው
    እናት እውነት ናት
    ስንቱ አምኖ አባት ሆኖአል
    ያሳዝናል 😮😮😮 መቼም ጆሮ አይሞላም ዘንድሮ የምንሰማው ጉድ የለም እግዚኦ !!

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 6 месяцев назад

    አቤቱ ፈጣሪየ እባክህ ይቅር በልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ታዳ የምን ምንዛዛት ነው ገዳም አትገቢም ቆሻሳ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @KingVip-qb4sh
    @KingVip-qb4sh 6 месяцев назад

    መገን ዘድሮ ገና ብዙ፠እናያለን ያልሰማነዉኳ ምንም አይኖርም

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 8 месяцев назад

    Gazetegnaw Tetenak Betam Des Yelal Yehen Gud Mesmat Yezegenenal Fetari Yefredew❤🙏❤🙏❤🙏

  • @Sulhiya-y1g
    @Sulhiya-y1g 8 месяцев назад +4

    ዲኤን ኤ ይመርመሩ ልጅቱ እነሱ አትመስልም

  • @Mulutahtaka
    @Mulutahtaka 8 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢እፍፍፍፍልጅቷ ስታሳዝን. ህፃኗ

  • @mekayutube-iu1kk
    @mekayutube-iu1kk 6 месяцев назад

    ምን እየሰማንነው

  • @filoadam97
    @filoadam97 8 месяцев назад +1

    ኤረ የጌታ ያለህ የማንሰማው ጉድ የለም

  • @zahra951aseeri
    @zahra951aseeri Месяц назад

    ሀብትዮ ትግስቱን ይስጥህ በዚ ስረህ ለይ ውይ😢😢

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 8 месяцев назад

    በዚህ ስህተት ችግር ኣገራችን እርስ በእርሱ ወንድም እና እህት የምንገዳደለው የኛ ሀጢኣት ብዛት ነው እና እግዚኦ እንበል ጌታ በቸርነቱ ይቅር ይበለን ሰላም ያውርድልን እግዚኦ እግዚኦ

  • @የሴቶችምክርቤትTube
    @የሴቶችምክርቤትTube 8 месяцев назад +1

    እረ ከባድ ነው መሳሳት አለ እኛም ተሳስተናልግን ከወድምጋ እንጃ እኔ እጃ

  • @ZemzeMabat
    @ZemzeMabat 7 месяцев назад

    ኑሮ ጌታየዋየ ስትጉድ አለ አላህማ በራህመቱ ይዞናል አደሠውክፍት😢😢😢😢😢

  • @getachewgebremariam4665
    @getachewgebremariam4665 8 месяцев назад +1

    ይ ፕሮግራም የሁሉንም ወገ
    ን ህይወት አበላሸ እነጂ ትምህርት አልሰጠም። ጊዜየረዘመና ከፊሉ ሳያውቁት ተረጋግየው እየኖሩ ነበር ይህን ጥያቄ ያነሳችው ልጅቷ ብትሆን ኖሮ ያሰኬድ ነበር። አሁን ግን የትኛውም ወገን ተጠቃሚም አስተማሪም አይደለም ሕይወት ከማበላሸተ በስተቀር። ለወደፊቱ ጠቃሚና አስተማሪ የሆኑ ፕሮግራሞች የረመረጡ

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 8 месяцев назад

    ሱባሀንአላህ ሱባሀንአላህ እርእሱ. ልብይሰብራል የናቷ ወድም ????? ኢላሂ. ባሮችክወዴት. እየሄዱእደሁያሳዝናል ልቦናስጣቸዉ ያረብ የሰዉልጅ እደስሳማሰብ. የጀመረዉከመቸጀምሮ. ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 8 месяцев назад

    በጣም ይገርማል

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen 8 месяцев назад +1

    ያላየነው እንጅ ያልተሰራ ነገር የለም😢😢😢😢

  • @KdstWende
    @KdstWende Месяц назад

    ለልጅቷ ማሰብ ነበረባቼው እናትዬዋ የራሷን ስቃይ ለማቅለል ስትል ልጇንና ባሏን ለስቃይ ሰጠቻቼው አንዳንዴ እስከመቃብር ይዘነው መውረድ ያለብንን ነገር ማወቅ አለብን ስህተት ሰሩ ደግማ ስህተት ሰራች

  • @טדיטייאציאו
    @טדיטייאציאו 2 месяца назад

    እጅግ ከባድ ነው

  • @DOKEDoko-ss6bd
    @DOKEDoko-ss6bd 8 месяцев назад +2

    ጋዜጠኛው ጎበዝ በርታ❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 8 месяцев назад +2

    ይቀጥላል👂👂📚

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 8 месяцев назад +2

    ልጅቷ ከሀያ አመት በሁላ አጎቷ አባቷ እንደሆነ ማወቁ ምን ይጠቅማታል?ሴትየዋ ነገሩ እንደተደበቀ ቢቀር ይሻል ነበር።
    ከአሁን በሁዋላ አባቷን ስላወቀች ከጉዳት ዉጭ የሚጠቅም አንድም ነገር የለም።😅😅😅😅

  • @Mulutahtaka
    @Mulutahtaka 8 месяцев назад +1

    ወድሜ አላለችም ምኑወድም ነው😢😢😢

  • @focgkc8594
    @focgkc8594 8 месяцев назад +2

    እግዞ እግዞ እግዞ 💔💔💔💔💔😭😭😭😭