የሁለቱ እህትማማቾች ሚስጥር ይፋ ወጣ ። በእንቅልፍ ልባቸው ያረገዙት እህትማማቾች ያልተጠበቀ መጨረሻ !!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 ноя 2024

Комментарии • 90

  • @ksaksa9220
    @ksaksa9220 6 часов назад +3

    ኦራሱህንጠብቅ፣ዉዱማችን፣ፉጣራ፣ይጠብቅህ

  • @NardiTsfay
    @NardiTsfay 5 часов назад +1

    ድራማቹ ያስጠላል ድምፀ ጎርናናዋ ሁሌ ስለማርገዝ ነው ድራማዋ በሌላ ሚድያ ያያቹሃትላይክ 👈

  • @hanageberemdhine9908
    @hanageberemdhine9908 6 часов назад +2

    እረ ሱራፌል እራስህን ጠብቅ በጣም መተተኞች ናቸው

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 8 часов назад +14

    ይች ልጅ ድምፅዋ አዲስ አለሆነብኝም ጎርነን ያለ

    • @GdIf-gv2kj
      @GdIf-gv2kj 4 часа назад

      አወ ሲጀመርዋሽተውነው እሚጫወቱብን😂😂😂

    • @sisayyaregal
      @sisayyaregal 4 часа назад

      በትክክል😂😂😂😂😂😂

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 7 часов назад +3

    ወድሜ እራስህን ጠብቅ የሄመተተኛ ባለጌ እራስህን ጠብቅ ሱራፌል

  • @SaraMebrahtom-x7o
    @SaraMebrahtom-x7o 8 часов назад +3

    ጎበዝ ❤️❤️🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️🇪🇷❤️❤️

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 8 часов назад +5

    ውድ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቻችን እባካችሁ እባካችሁ ማንኛውም የውጪ ዜጋ ሀገራችን ገብቶ ከባህላችን ውጪ የሆነ ነገር ሲያደርጉ ስታዩ ለሚዲያ ወይም ለፖሊስ ማመልከት አለባችሁ። ማጋለጥ አለባችሁ።

  • @melkamumesele650
    @melkamumesele650 7 часов назад +3

    መተተኞችን ፈጣሪ ከምድረገፅ ያጥፋልን

    • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
      @MulatuTadesseHaile-jj8hi 6 часов назад

      Set lij batem dakama ina koshasha fitur nachawu, dagimo matetagna set nat inj setan ayidelem, dagimo wushatachawu ka setan yebasanawu

  • @AlmiAlmi-h2q
    @AlmiAlmi-h2q 7 часов назад +3

    ለሊት ሲገቡ ተከታትሎ ገብቶ መያዝ ነው እሚሻለው ይሄ መተታም ሱዳኔ

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy 10 часов назад +22

    አፈር ብሉ ድራማ ነው ይችን ልጅ እምታቁ ላይክ አርጉኝ

    • @AaAa-sr9qk
      @AaAa-sr9qk 10 часов назад

      👍👍👍👍👍👍👍እኮ

    • @እመብርሀንየልቤብርሀ-የ1ፈ
      @እመብርሀንየልቤብርሀ-የ1ፈ 8 часов назад

      እኮ ድራማ

    • @HINHH-qj5lc
      @HINHH-qj5lc 8 часов назад +2

      አወድራማ ነው ያኔ ሶስት ሴቶችአንድ ወንድ አስረገዘን እያሉሲጮሁ ከነበሩት አንዷ ናት

    • @sarahabas8619
      @sarahabas8619 8 часов назад

      👍👍👍👍

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 6 часов назад

      ​@@HINHH-qj5lcትክክል ድምፀ ጎርናናዋ

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 8 часов назад +3

    ሱዳን እንክዋን ትንሽ ሁለት የሚያምሩ ሴት አግኝቶ ብድግ ምት ከአለም ሁለተኛ ናቸው ካለሽበት ጎትተው ያመጣሉ

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 9 часов назад +4

    በሱዬ ጀግናቺን በርታልን አባ. 🎉🎉ያገራቺን ጉድ አያልቃ መቼስ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 8 часов назад +3

    ይች ልጂ ግን አዲስ አልሆነብኝምእያጭበረበርክ ድራማነው

  • @aman-sr4qd
    @aman-sr4qd 8 часов назад +3

    መተት ነው❤❤❤❤

  • @kelemsegew8988
    @kelemsegew8988 10 часов назад +3

    እረ የኔ ወንድም ይህንን ነው መፍራት ጭራሽ ባገራችን ላይ ኽረ ጉድ መድሀኒያለም ይጠብቅህ

  • @HirutTilaye
    @HirutTilaye 6 часов назад +1

    አሰርቶባቸው ነው እዳያመልጥ አሳስሩት

  • @ganat12345
    @ganat12345 10 часов назад +2

    እንኳን,ደህናመጣህ,ወንድሜ,ፈጣሪ,ይፍታቸው,ተቸግረው,ይሆናል,,

  • @Kal-l6q
    @Kal-l6q 8 часов назад +1

    ያረቢ ነሥረህን

  • @meryammeryam8098
    @meryammeryam8098 10 часов назад +8

    መስተፋቀር አድርጎ ነዉ እሚሆነዉ😢😢😢

    • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
      @MulatuTadesseHaile-jj8hi 5 часов назад

      Ara bakish dakama, dagimo mastefakir alechu? Ayi set lij batem dakama ina koshasha fitur nachawu ba Ewunat, ina yala kula lij mithiz set Ethiopia wust tinoralech bilesh nawu?

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 9 часов назад +3

    ሱዳኔው በመድሀኒት አሰነክቷየው ይሆናል

  • @MesiTesfu
    @MesiTesfu 5 часов назад +1

    ካሜራ ይገጠም ግቢ

  • @AbdulHassen-jc1rb
    @AbdulHassen-jc1rb 7 часов назад +1

    የኛ ሴቶች የሰዉ አገር ሰዉ ሁሉ ገንዘብ ያለዉ ይመስላቸዋል ባለዝናም ይመስላቸዋል በዛላይ ኖሮዉ ተወዷል

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 4 часа назад

    ይች ልጅ ድምፅዋ አዲሰ አለሆነብኝም ጅግናዉ በሪታ 😢😢😢

  • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
    @MulatuTadesseHaile-jj8hi 5 часов назад +1

    Inates ye inate bet inde mariyam asibachu nawu koshasha domoch

  • @TekayTlema
    @TekayTlema 9 часов назад +1

    እግዚኦ

  • @hdbz
    @hdbz 8 часов назад +1

    Ijolee oromoo fedhaa kesanii matii nafii ta'a maloo ❤❤❤

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 10 часов назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ጀግናችን ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-km8tm8ig3o
    @user-km8tm8ig3o 10 часов назад +2

    እንኳን በሰላምመጣህ ወንድማችን ምንጉድነው አስመትቶባቸውእዳይሆን አቤትየሰውክፍት ጉድሳንሰማመስከረም አይጠባ

  • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
    @MulatuTadesseHaile-jj8hi 6 часов назад +1

    Koshasha inatem bilo setoch komata hula sitagabu karimachu wode tukur sudanawi gabachu? Ye inate kit wust baribare masgabat nawu lela mabte yelem,

  • @semTIWu
    @semTIWu 10 часов назад +7

    ስሙማ ያደክማል እንዴ ሠብስክራይብ ብታደርጉኝ😢

  • @ethiohagar4253
    @ethiohagar4253 8 часов назад +1

    ሱዳኑ መተቱን በትኖባቸው ነው ሌላም ችግር ሳያመጣባችሁ ቶሎ ከዛ ጊቢ አስወጡት

  • @AsAs-ck7xy
    @AsAs-ck7xy 8 часов назад +1

    አዱን ቡዙ ቦታ ድምፆን ሰምቻታለሁ ምን አይነት ዘመንነው😢😢😢😢

    • @fadsdd4491
      @fadsdd4491 6 часов назад

      ክክክክክድራማነው

  • @eskinderzegeye433
    @eskinderzegeye433 5 часов назад +1

    😢😮 Addis dram tjamar

  • @MimiBiruk-l6k
    @MimiBiruk-l6k 9 часов назад +1

    Be Eyesusim.. kesudan

  • @Ikraam21977
    @Ikraam21977 10 часов назад +1

    ምክቻላይ

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 8 часов назад +1

    Egizow merina kiresetos Abetu geta hoy tolo nah kantu gize Manor feran 😢 😢 😢 😢 😢

  • @zeekee2767
    @zeekee2767 8 часов назад +1

    Please be careful from Sudan and nigeria people.

  • @MakJason-w5c
    @MakJason-w5c 10 часов назад +1

    እረበናትህእደዚተናግረሰለሱበነትከዚጌቢወጣላንተምያሠጋል

  • @MaserteBalchotub
    @MaserteBalchotub 9 часов назад +1

    ምናልባት መድኃኒት የሆኑ ይችላል

  • @DeguSinishaw
    @DeguSinishaw 8 часов назад +1

    በሀሽሽ አሥክሮ የተገናኛቸው ሠው አለ ማለት ነው

  • @umhibatube
    @umhibatube 9 часов назад +3

    በይ ሡዳኑን ከአገር አሥወጡ መተታም

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 8 часов назад +1

    ይችን ልጅ ተዚህ ቀደም የሰማዃት መሰለኝ እንድ ወንድ 3ሴት አስረገዘ ብለው ወይ ድራማ😂😂

  • @ApostleTeddyTsegay
    @ApostleTeddyTsegay 8 часов назад +3

    ይሄ መተተኛ ሱዳኒ እነሱኮ የታወቁ መተተኞች ናቸዉ

    • @jamilaatta823
      @jamilaatta823 4 часа назад

      ከኢተዩጰያ ጡንቄልና አይበልጥም

  • @DubaiDubai99
    @DubaiDubai99 8 часов назад +1

    ጉድጉድሃሌ

  • @mohammedabdella3619
    @mohammedabdella3619 6 часов назад +1

    YE Sudan matati nw eheye/masitafakir tasatobachohali

  • @etsegenetayele2412
    @etsegenetayele2412 9 часов назад +1

    Bemedanit new yesudan medanit new

  • @BrkaKurma
    @BrkaKurma 8 часов назад +1

    ❤😢😢

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy 9 часов назад +1

    😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @Ikraam21977
    @Ikraam21977 10 часов назад +2

    ይህልጅአውቀዋለሁ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 8 часов назад +1

    የስይጣን ልጂ ነው አስወጡት

  • @MaharetArega
    @MaharetArega 10 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @بويوسفبودلامة
    @بويوسفبودلامة 8 часов назад +2

    ሳቢ ሰይጣን ይኖረዋል

  • @BrkaKurma
    @BrkaKurma 8 часов назад

    ❤🙏🙏🙏❤️

  • @MariMari-o3f
    @MariMari-o3f 9 часов назад +1

    Ara minawu enate wuleti andi sawu gara😢

  • @BeletechDemise
    @BeletechDemise 10 часов назад +1

    😢😢😢😢😢

  • @SebleTadesse-nv8fi
    @SebleTadesse-nv8fi 8 часов назад

    Aya sudan bemstefaker ararotechew

  • @khoruae9602
    @khoruae9602 10 часов назад +1

    M13

  • @klm9872
    @klm9872 4 часа назад

    Efffffff😭😭😭😭😭

  • @كونفيكون-ك1ص
    @كونفيكون-ك1ص 10 часов назад +4

    አንተ ለተመልካች ክብር የለክም ድራማ ነው ውሽት ያገሬ ልጆች የምሬን ነው የምላችሁ ይች ድምፁዋ ቀየር ያለችው ሶስተኛ ጊዜ አቅርበዋታል ሌላ ቦታም ስምቻት ነቡር ይገርማል መልሽ አላይህም

    • @hawasamanin1762
      @hawasamanin1762 9 часов назад +1

      አወ እኔም አደየ የባሏልጂ ልጇን ደፍሯታል የተባለቸው ናት የአእሜሮ ኸመምተኞ ነት

    • @UfRa-yi7hp
      @UfRa-yi7hp 7 часов назад

      በምን እርግጠኛ ሆንሽ ሰውለሰው ይመሳሰላል

  • @susu7m
    @susu7m 10 часов назад +1

    Belaw kabadi😢😅

  • @Konjo-e5r
    @Konjo-e5r 4 часа назад

    sudanuni keager aswetuti surafel erashin tebik

  • @waltniguskebede2157
    @waltniguskebede2157 9 часов назад +2

    አሁን አሁን በተለይ አንተ የምታቀር ባቸው ድራማዎች በዙ subscribe እና view ለማግኘት ብለህ ተመሳሳይ ሰዎችን( ተመሳሳይ ድምፆችን)መስማት ያሳፍራል ይህንን የዋህ ህዝብ መናቅ ነው ያሳፍራል ድራማህን አቁም የወንዱንም የሴቶችም ድምፅ ብዙግዜ ሰምቼአቸዋለሁ

  • @mammottylal8842
    @mammottylal8842 10 часов назад +1

    😢😢😢😅😅😮❤❤