Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አኔ እንደዚህ ጅግና ጋዜጠኛ አይቼ አላቅም 💪💪💪🥰
እንደዛሬ ተደስቼ አላቅም የታባቱ ሊገላት ነበረ ይሄ ሰገጤ ለጀግናዉ ጋዜጠኛችን ትልቅ ክብር አለኝ ጀግና እናት ወለደችህ ክፉ አይንካብን ኑርልን❤❤❤❤❤❤
ሐብትሽ ምርጥ መርማሪ ፈጥኖ ደራሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አቤቱ ማረን ሰው ጠፍቷልና😢 ልቦና ይስጥህ
እኔ ግን ሰለ ጋዜጠኛው በጣም ያሳስበኛል!!እግዚአብሔር አምላክ ከክፊ ሁሉ ይጠብቅህ።❤❤❤❤
ልጂቱ ሚሲኪን ነች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ኣሜን⛪❤❤❤❤
ጀግናነህ የምትሉ ላይክ አሳይኝ👍👍👍 አላህ ይጠብቅህ ❤❤💪💪💪💪
❤❤❤❤❤❤
ምን አይነቱ ጨካኝ ነው በተደጋጋሚ በመዳኒት አንጀቷን በጣጥሶ ሊገላት ወይ ይሄ ንብረት ህዝቡ ከሰው ይልቅ ገንዘብን ያስበለጠበት ዘመን
H
እስኪ ለውሬ እና የፕራክ የምሮጡ ስውች እደዚህ ሀገራ ትውልድ እያዳኑ ላሉ ስውች አበርታቱ ላይክ አርጉ
በትክክል
👍👍👍
በትክክክል
በጣም ትክክል እዉነት ነዉ
ገንድራማነዉ ወይሥ❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ድምፅሽ እራሱ ሲያምር አይዞሽ ላንቺ ያለውን ይስጥሽ ለእናትሽ ለአባትሽ ምትክ የሚሆንሽ እናት አባት የሌለው ልጂ ይህ ነው ችግሩ
100k እና ስገባቸው የምትሉ
እኔንም በቅንነት የመዳም ቅመም ነኝ
ጋዜጠኛ ሃፍታሙ ቀጥልበት ጀግና👍
ገዜጠኛው እረጅም እድሜ ይስጥልኝ 💚💛❤🙏
ጅግናዉ ለተበደሉ ደራሽ እዝጋብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ተባረክ።
ጠካራ ሁኚ አይዞሽ ማንም የለኝም አትበይ እግዛብሔር ተማመኚ እሱ ወደ እየሱስ ተጠጊ።
ወንድሜ ጀግና ጀግና ነህ ይች እህታችን ሳይገላት ስለደረስክላት ፈጣሪ ላንተም ይድረስልህ እኝህም እናት ጠርተው በማሳወቃቸው ሰጣሪ ይርዳቸው ግን የማስወረጃ መድሀኒት ባይሰሩ ጥሩ ነው በፈጣሪ ስለሚጠየቁበት በጣም ሀጥያት ነው በርታ ወንድሜ
😢😢😢😢😢😢
ጋዜጠኛዉ ወንድሜ እነዚህን የማይረቡ የማይታመኑ ሌቦች ወንጀለኞች የምታወጣጣበት መንገድና ጀግንነትሕን በጣም ነዉ የማደንቀዉ ሑልግዜም እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሕ ሰላምሕን ያብዛዉ:: ❤❤❤❤
አንተ ጋዜጠኛ ላንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ ። አንተን ያፈራ ማህን ይለምልም ይባረክ በርታ ብቻ ብዙውን ግዜ ብቻህን ስለምትንቀሳቀስ ለአደጋ ልትጋለጥ ስለምትችል ቢቻል ከህግ ባለሙያዎች ጋር ብትንቀሳቀስ ይሻላል። ፈረንጆች ምን ይላሉ ኤቭሪ ዴይ እዚህ ኖት ሰንዴይ (Every day isn't sun day ) ከገባህ ይግባህ እንደ እንትን አይነት ጀግና እንዲጎዳ አልፈልግም። እሺ።
አንደኛ ነኝ ደብሮኛል ላይክ አርጉኝ ❤❤❤
ወድማችን አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
ጋዜጠኛው ማነው እንደኔ እሚያደቀው ❤❤❤
ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ጋዜጠኛው ለጋለጡትም ሰው እንዴት እንደሜወድ መስሎ ተንኮል ሲስብ ይኖራል እስር ቤቱ ውረስ አይዞሽ እታችን
አቤት ጌታየ ስንቱን አሰማሀን ማነው እንደኔ ጥሩ ነገር መስማት የናፈቀው
አምላክ ይርዳህ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ
ምስኪን ማሳዘንሽ ይብላኘለት ወንድማችንየ በርታልን ከእግዚአብሔር በታች ራስህን ጠብቅ ባባየ ❤❤❤❤❤
ሰው እኖራለሁ ብሎ ትልቅ ቤት ይሰረል እሞታለሁ ብሎ ግን መልከም ስረ አይሰረም ከጥቅቶቹ በስተቀር። አይይይይ😢😢😢😢
ፍቃዱ አገባብህና አጠያየቅህ ድንቅ ነው በርታ
እኔ የምገረም የይልስደንቅ ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ለሁሉ በጥሩ ስራህ ይክፈለህ ለጁቱ ስታሳዝን አይዞሽ በህግ ተካታተለው ከዜጠኛው የተባበረሽ መልካም ስው ነው በጣም በስራው የምኮራ ነው❤😢😢😢😢😢
ሀብትሽ ጥበብህን ይለያል ጅግና ነህ ቀጥልበት
የኛ ጀግና የስቱን ህይወት ነው የምታድኑት
ሀብትሸዬ እርጋታህ አጠያአየቅህ ሴሰተምህ ድ ሴል በርታ ወድሜሜሜሜ❤❤ ጀግናነህህህህ❤❤
አይሳካ በጌታ በእየሱስ ስም እግዚአብሔር አምላክ የእዉነት ይፋረዳል ዉሻ ዉሻ አዉሬ አዉሬ አዉሬስግብግብ አዉሬ
ይህሰዉየዉ ባልየዋ መርመራ ህወቱ በስተጀርባ ሌላ ሴት ልጅ ልኖሮዉ ይችላል እዲህ አያድርግም ነበር አለ ልጅአስቀርቶ ለብቻው ቤት ንብረት ለመዉረስ ስለሚሆን በደንብ ይመርመር
ጎበዝነህየምታወጣጣወ መንገድጥ በብ ያለወ ሁኔታነወ ዋወ በረታ ወንድም ፈጣረይጠብቅሀ
አይይይይይ የሰው ክፋት የበዛበት ዘመን አለህ ያንሳው አውሬ ገዜጠኛው ጎበዝ ነህ
ጀግናችን ቆይልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ጋዜጠኛቺን እንዳተ አዪነቱን ብዝት ያርግልን
አንተና ንጉሥ ሚድያ የተረጋጋቹ ናቹ 💪💪❤❤👍👍👍👍
ጋዜጠኛው ጀግና ክፉ አይንካሕ መልካም አይለፍሕ በርታ እግዚዓብሄር ይጠብቅሕ
ሀብታሙ በአለህ እስክደር ደነ አደለም ለሚን ጠፋ ነፍቆነል 😢😢😢😢
ደህናነው
ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ሀብትዬ ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው ❤❤ግን በእናትህ ስለ እስክንድር የሆነ ነገር በለን በሰላም ነው ምን ገጠመው
ጀግናው መጣ፡ህልን ዳግም ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
የኔ ወንድም አላህ ከጎንህ ይሁን
ወላሂ በጣም ጀግና ነህ እኔ በጣም የሳኩት እውነታውን እምታውጣጣበት ዘደ ነው ያሳቀኝ😂😂😂ትለያለህ በጣም❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍✊✊✊👌
ውንድሜው ❤ ጀግና አንተ እግዛአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ይህም ትልቅ ምስጢር ነው ልትወልድ ፤ይጥቅማል።❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ በርታልን ።❤
እስኪ ይሄን ጀግና 100k እናስገባው ሰትዮዋ ግን ልጅ ማሰወረዷ አልተዋጠልኝም
ጀግና ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🇪🇷
ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ በእግዚአብሔር የተረገመ ነው & በጣም ክፉ. ሁላችንም ንስሀ መግባት እና በእግዚአብሔር ፊት መስተካከል አለብን። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይማር።
አይ የሰው ጭካኔ እሷን ጎድቶ ንብረት ለመውረስ የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ ሀብትሽ ተባረክ ዘር ይውጣልህ❤❤❤ስግብግብ በንፁህ ልቧ አፍቅራህ ልጆች ብትወልድ ዘርህንም ተክተህ ትኖር ነበር ሞት እንዳለብን አንርሳ
የህስግብግብ ጋዜጠኛውበረታ አላህየጠብቅህ
ጀግና ጋዜጠኛ አላህ ይጠብቅህ
የተረገመ ባልነው ምንአይነት ጨካኛነው አረመኔኔኔኔኔ😢😢 ይሄን ዘቅዝቆ ነበር መግደልልል ውሻ ደሞ እናት የሆነባል አለኛ አለች ጎዶን አታቅምምምም ሜሰኬን 😢😢😢 ሰው እዴት የገዛልጅን ያሶርዳል ይሄአረመኔነውውው😢😢😢
ጀግና ጋዜጠኛችን በጣም መልካም ደግ አስተዋይ ነህ አላህ❤❤❤ትልቅ ቦታ ያድርስህ❤❤❤🎉🎉🎉
የኔወድም አላህ ይጠብቅህ ጀግናነህ ፊትህንተሸፎን
ሴቶች ተጠቀቁ ይህ ነገር ሀገራችን እየበዛ ነው
አምላኽ ይባርኸኽ የኔ ወንድም ኤንደ ስምህ ሃብታም ነህ በስነልቦናና በስነምግባር አምላኽ ይጠብቀለኝ ኸሁሉ መጥፎ አንተ Hero ነህ
ይችም ሴት ለምን የማስወረጃ ለምን ትሰጣለች ይህም ትክክል አይደለምለሌላም ቢሆን ውርጃ ክልክል ነው ሀኪምቤት ኬልሆነ
ዋው ጋዜጠኛው በጣም ደግ ሰው ነክ
አንበሣ ጀግና ጋዘጠኛ ነህ ጌታ ይጠብቅህ ልጅቱን ፈጣረ ነፃ አወጣት
አይ ጀግንነት እናት ወልዳለች አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
በጥፊ እንዳላቀናብርህ ብታቀናብርልኝ ኖሮ የኔጀግና
ሲንግል !! ኣንተ ልጅኮ ጉደኛ ነህ የኢትዮጵያውያንህይወት እያዳንክ ስለሆነ ሙሉ ጤንነትና እድሜ ይስጥህ !!!
የኔ ጅግና የተ ክተማ ነህ የደብርታቦር ልጅ ነህ
ዋው ይሄ ጀግና ጋዜጠኛ ሳላደንቅህ አላልፍም 👍❤️
ማሻኣላህ ሃፍትሽ ጎበዝ ነክ እናት ወልዳለች peals ኣባራታቱት የሀነ የተሳዳቢ /የዘርበዝር የምያባላ ብሆን 1ሚልዮን በገባ ያሳዝናል የምር በርታ ወንድሜ ኣላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤
ሀብታሙ የኔ ጅግና 🎉❤
ላለ መሳቅ ሞከርኩ ግን 😂😂 ጎበዝ ጋዜጠኛ ❤
ጀግናጋዜጠኘ ,, የልብአደረሰ❤❤❤ተባርከ አራሠከን ,ጠብቅ
እግዚኣብሔር ያኑርህ እግዝኣብሄር ከኩፋ ይጠብቅህእግዝኣብሄር በክንፈ መላእክቱ ይጠብቅህዘርህ ይባረክእግዝኣብሄር ኣንተ የወለደች ማህጸን ይባርክእግዝኣብሄር ዘር መንዘርህ ይባባርክሌላ የምሎ የለኝም እንግዲ💒💒💒
Inquwan dehina metah our great 👍 brother 👍
ጎበዝ የአነጋገር ዘይቤ ጥብህ ይገርማል
ምርጡ የአገራቸን ጀግና ቃል አጣሁልህ ጀግናይ ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ በርታ
የኔ ወደም አግዚአብሔር የጠብቅህ ሰዉየዉ ግን አርዉስ ነው
ሚሰትየዋ ጀግና ጎበዝ ነች የሱን ስም ስላላሰገባችው ጎበዝ ጀግና
አንደኛ ነኝ መልካም ውሎ 📡📡📡 ምርጥ ሥራ ሀብታም በርታ ቀጥልበት
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ የሚደነቅ ልጅ ነው ተባረክ
መርዝይብላ,,እባብ,የሆነባልሽ,ጋዜጠኘዉም,አሏህይጠብቅህ,,🌹🌹🌹እራሥህንጠብቅ
ሀብትሽየ እግዚአብሔር አምላክ ክፉ ይጠብቅህ በርታ መልካም ሰዎች እንዳሉ ሁሉ ክፉ ሰዎችም አሉ በምትሄድበት ሁሉ ተጠንቀቅ በተረፈ አነጋገርህ በጣም ደስ ይለኛል ሀገሬን ያስታውሰኛል ሁሌ ነው ፕሮግራምህን የምከታተለው የማወጣጣት ዘዴህን እወድልሀለሁ በርታ ወንድሜ
Wowwww gazetegnaw anten yeweledech enat mehatsenua yebarek antem tebarekelegn No more word🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Shukurani
ባጌታ ስም ዎንድሜ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባራክ ጎባዝ ናክ ❤️❤️👍🏻👍🏻
ሀብታሙ ጀግና ነህ። ስንቱን ታደግክ ክፉ አይንካህ
እያየች አያደርገው ትላለች ደነዝ ሰውን አትመኑ ተጠራጣሪ መኦን አለባቹ ካለሱ ማንም የለኝም አይባልም ልኡል አምላክሽ አለልሽ ከናትሽ ካባትሽ በላይ የሚጨነቅልሽ😊
ሰላም የተከበርክ ውድ ወድሜ ሃብታሙ በርታበት ለሃቁ የቆምክ በርታ ቡዙ መስቃእት እየከፈልክ ነው በርታ በርታ በርታ
የኔ ጀግና ወንድም ጎበዝ ሰለሆንክ እንጂ ያሰፈራኛል ምትገባበተ ቦታ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጋዜጠኛ ወድሜ አድናቂህ ነኝ በርታ ብርታት ላተ አየ
እግዜር ይባርክህ ጋዜጠኛው።
ተባርክወንድሜ❤❤❤❤
ጎበዝ ጋዜጠኛ ❤❤❤
ተባረክ የእውነት ሀብታሙ
ይሄጋዜጠኛእንዴትእንደምወደዉተባረክወንድሜ
ባል የለላችሁ ቤት ያላችሁ ሸቃሎችየ ትምህርት ይሆናል እያጣጣማችሁ እእእ😂😂
ይኼ መናጢ አሪዬስ የእጁን ያገኛል ፈጣሪ ከደጋጎች ጋር ነው እህቴ የሙት አምላክ ይረዳሻል የማታሽን ያሳምርልሽ አይዞሽ ያስቸገርሽው ነገር የለም ምን ጎደለኝ ብሎ ነው ምንም እርግማን የለብሽም ቅዱስ ሚካኤ መልእክተኛ ልኮልሻል እንዳትፈሪ።
አፈር ብላ ሀይዋን እደት ከለጅ ገዘብ ይበልጥበታል አይ ግዜ
የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ በሔድክበት ሁሉ አንተን አለማድነቅ አይቻልም
የኛ ጀግና ወድማችን በርታ ፈጣሬ ይባርክ
ዉይይይይይ አይ ሀብታሙ በጣም አሳከኝ ስታየኝ ምን እመስላሀለሁ ግዜዉ ያሳዝናል 😢😢😢😢
ሌላ ምንም አልልም ዘርህ ይባረክ እንደስምህ በሁሉም ነገር ሀብታም ሙሉ ባለጤና ሰላም የበዛ ይስጥህ እግዛብሄር
👍👍👍እግዚያብሔር ይስጣቹህ እውነት❤❤❤
በጣም በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ልትበረታታይገባል
ፀበል ተጠመቂ ገጠመኝ አዳምጪ መምህር ተስፋየ አበራን አግኚው 😢😢😢
ሀብትዬ አላህ ይጠብቅ ኑርልን ❤️🙏
አኔ እንደዚህ ጅግና ጋዜጠኛ አይቼ አላቅም 💪💪💪🥰
እንደዛሬ ተደስቼ አላቅም የታባቱ ሊገላት ነበረ ይሄ ሰገጤ ለጀግናዉ ጋዜጠኛችን ትልቅ ክብር አለኝ ጀግና እናት ወለደችህ ክፉ አይንካብን ኑርልን❤❤❤❤❤❤
ሐብትሽ ምርጥ መርማሪ ፈጥኖ ደራሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አቤቱ ማረን ሰው ጠፍቷልና😢 ልቦና ይስጥህ
እኔ ግን ሰለ ጋዜጠኛው በጣም ያሳስበኛል!!
እግዚአብሔር አምላክ ከክፊ ሁሉ ይጠብቅህ።
❤❤❤❤
ልጂቱ ሚሲኪን ነች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ኣሜን⛪❤❤❤❤
ጀግናነህ የምትሉ ላይክ አሳይኝ👍👍👍 አላህ ይጠብቅህ ❤❤💪💪💪💪
❤❤❤❤❤❤
ምን አይነቱ ጨካኝ ነው በተደጋጋሚ በመዳኒት አንጀቷን በጣጥሶ ሊገላት ወይ ይሄ ንብረት ህዝቡ ከሰው ይልቅ ገንዘብን ያስበለጠበት ዘመን
H
❤❤❤❤❤❤
እስኪ ለውሬ እና የፕራክ የምሮጡ ስውች እደዚህ ሀገራ ትውልድ እያዳኑ ላሉ ስውች አበርታቱ ላይክ አርጉ
በትክክል
👍👍👍
በትክክክል
በጣም ትክክል እዉነት ነዉ
ገንድራማነዉ ወይሥ❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ድምፅሽ እራሱ ሲያምር አይዞሽ ላንቺ ያለውን ይስጥሽ ለእናትሽ ለአባትሽ ምትክ የሚሆንሽ እናት አባት የሌለው ልጂ ይህ ነው ችግሩ
100k እና ስገባቸው የምትሉ
እኔንም በቅንነት የመዳም ቅመም ነኝ
ጋዜጠኛ ሃፍታሙ ቀጥልበት ጀግና👍
ገዜጠኛው እረጅም እድሜ ይስጥልኝ 💚💛❤🙏
ጅግናዉ ለተበደሉ ደራሽ እዝጋብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ተባረክ።
ጠካራ ሁኚ አይዞሽ ማንም የለኝም አትበይ እግዛብሔር ተማመኚ እሱ ወደ እየሱስ ተጠጊ።
ወንድሜ ጀግና ጀግና ነህ ይች እህታችን ሳይገላት ስለደረስክላት ፈጣሪ ላንተም ይድረስልህ እኝህም እናት ጠርተው በማሳወቃቸው ሰጣሪ ይርዳቸው ግን የማስወረጃ መድሀኒት ባይሰሩ ጥሩ ነው በፈጣሪ ስለሚጠየቁበት በጣም ሀጥያት ነው በርታ ወንድሜ
😢😢😢😢😢😢
ጋዜጠኛዉ ወንድሜ እነዚህን የማይረቡ የማይታመኑ ሌቦች ወንጀለኞች የምታወጣጣበት መንገድና ጀግንነትሕን በጣም ነዉ የማደንቀዉ ሑልግዜም እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሕ ሰላምሕን ያብዛዉ:: ❤❤❤❤
አንተ ጋዜጠኛ ላንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ ። አንተን ያፈራ ማህን ይለምልም ይባረክ በርታ ብቻ ብዙውን ግዜ ብቻህን ስለምትንቀሳቀስ ለአደጋ ልትጋለጥ ስለምትችል ቢቻል ከህግ ባለሙያዎች ጋር ብትንቀሳቀስ ይሻላል። ፈረንጆች ምን ይላሉ ኤቭሪ ዴይ እዚህ ኖት ሰንዴይ (Every day isn't sun day ) ከገባህ ይግባህ እንደ እንትን አይነት ጀግና እንዲጎዳ አልፈልግም። እሺ።
አንደኛ ነኝ ደብሮኛል ላይክ አርጉኝ ❤❤❤
ወድማችን አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
ጋዜጠኛው ማነው እንደኔ እሚያደቀው ❤❤❤
ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ጋዜጠኛው ለጋለጡትም ሰው እንዴት እንደሜወድ መስሎ ተንኮል ሲስብ ይኖራል እስር ቤቱ ውረስ አይዞሽ እታችን
አቤት ጌታየ ስንቱን አሰማሀን ማነው እንደኔ ጥሩ ነገር መስማት የናፈቀው
አምላክ ይርዳህ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ
ምስኪን ማሳዘንሽ ይብላኘለት
ወንድማችንየ በርታልን
ከእግዚአብሔር በታች ራስህን ጠብቅ ባባየ ❤❤❤❤❤
ሰው እኖራለሁ ብሎ ትልቅ ቤት ይሰረል እሞታለሁ ብሎ ግን መልከም ስረ አይሰረም ከጥቅቶቹ በስተቀር። አይይይይ😢😢😢😢
ፍቃዱ አገባብህና አጠያየቅህ ድንቅ ነው በርታ
እኔ የምገረም የይልስደንቅ ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ለሁሉ በጥሩ ስራህ ይክፈለህ ለጁቱ ስታሳዝን አይዞሽ በህግ ተካታተለው ከዜጠኛው የተባበረሽ መልካም ስው ነው በጣም በስራው የምኮራ ነው❤😢😢😢😢😢
ሀብትሽ ጥበብህን ይለያል ጅግና ነህ ቀጥልበት
የኛ ጀግና የስቱን ህይወት ነው የምታድኑት
ሀብትሸዬ እርጋታህ አጠያአየቅህ ሴሰተምህ ድ ሴል በርታ ወድሜሜሜሜ❤❤ ጀግናነህህህህ❤❤
አይሳካ በጌታ በእየሱስ
ስም እግዚአብሔር
አምላክ የእዉነት
ይፋረዳል ዉሻ ዉሻ
አዉሬ አዉሬ አዉሬ
ስግብግብ አዉሬ
ይህሰዉየዉ ባልየዋ መርመራ ህወቱ በስተጀርባ ሌላ ሴት ልጅ ልኖሮዉ ይችላል እዲህ አያድርግም ነበር አለ ልጅአስቀርቶ ለብቻው ቤት ንብረት ለመዉረስ ስለሚሆን በደንብ ይመርመር
በትክክል
ጎበዝነህየምታወጣጣወ መንገድጥ በብ ያለወ ሁኔታነወ ዋወ በረታ ወንድም ፈጣረይጠብቅሀ
አይይይይይ የሰው ክፋት የበዛበት ዘመን አለህ ያንሳው አውሬ ገዜጠኛው ጎበዝ ነህ
ጀግናችን ቆይልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ጋዜጠኛቺን እንዳተ አዪነቱን ብዝት ያርግልን
አንተና ንጉሥ ሚድያ የተረጋጋቹ ናቹ 💪💪❤❤👍👍👍👍
ጋዜጠኛው ጀግና ክፉ አይንካሕ መልካም አይለፍሕ በርታ እግዚዓብሄር ይጠብቅሕ
ሀብታሙ በአለህ እስክደር ደነ አደለም ለሚን ጠፋ ነፍቆነል 😢😢😢😢
ደህናነው
ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ሀብትዬ ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው ❤❤ግን በእናትህ ስለ እስክንድር የሆነ ነገር በለን በሰላም ነው ምን ገጠመው
ጀግናው መጣ፡ህልን ዳግም ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
የኔ ወንድም አላህ ከጎንህ ይሁን
ወላሂ በጣም ጀግና ነህ እኔ በጣም የሳኩት እውነታውን እምታውጣጣበት ዘደ ነው ያሳቀኝ😂😂😂ትለያለህ በጣም❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍✊✊✊👌
ውንድሜው ❤ ጀግና አንተ እግዛአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ይህም ትልቅ ምስጢር ነው ልትወልድ ፤ይጥቅማል።❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ በርታልን ።❤
እስኪ ይሄን ጀግና 100k እናስገባው ሰትዮዋ ግን ልጅ ማሰወረዷ አልተዋጠልኝም
ጀግና ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🇪🇷
ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ በእግዚአብሔር የተረገመ ነው & በጣም ክፉ. ሁላችንም ንስሀ መግባት እና በእግዚአብሔር ፊት መስተካከል አለብን። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይማር።
አይ የሰው ጭካኔ እሷን ጎድቶ ንብረት ለመውረስ የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ ሀብትሽ ተባረክ ዘር ይውጣልህ❤❤❤ስግብግብ በንፁህ ልቧ አፍቅራህ ልጆች ብትወልድ ዘርህንም ተክተህ ትኖር ነበር ሞት እንዳለብን አንርሳ
የህስግብግብ ጋዜጠኛውበረታ አላህየጠብቅህ
ጀግና ጋዜጠኛ አላህ ይጠብቅህ
የተረገመ ባልነው ምንአይነት ጨካኛነው አረመኔኔኔኔኔ😢😢 ይሄን ዘቅዝቆ ነበር መግደልልል ውሻ ደሞ እናት የሆነባል አለኛ አለች ጎዶን አታቅምምምም ሜሰኬን 😢😢😢 ሰው እዴት የገዛልጅን ያሶርዳል ይሄአረመኔነውውው😢😢😢
ጀግና ጋዜጠኛችን በጣም መልካም ደግ አስተዋይ ነህ አላህ❤❤❤ትልቅ ቦታ ያድርስህ❤❤❤🎉🎉🎉
የኔወድም አላህ ይጠብቅህ ጀግናነህ ፊትህንተሸፎን
ሴቶች ተጠቀቁ ይህ ነገር ሀገራችን እየበዛ ነው
አምላኽ ይባርኸኽ የኔ ወንድም ኤንደ ስምህ ሃብታም ነህ በስነልቦናና በስነምግባር
አምላኽ ይጠብቀለኝ ኸሁሉ መጥፎ
አንተ Hero ነህ
ይችም ሴት ለምን የማስወረጃ ለምን ትሰጣለች ይህም ትክክል አይደለም
ለሌላም ቢሆን ውርጃ ክልክል ነው ሀኪምቤት ኬልሆነ
ዋው ጋዜጠኛው በጣም ደግ ሰው ነክ
አንበሣ ጀግና ጋዘጠኛ ነህ ጌታ ይጠብቅህ ልጅቱን ፈጣረ ነፃ አወጣት
አይ ጀግንነት እናት ወልዳለች አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
በጥፊ እንዳላቀናብርህ ብታቀናብርልኝ ኖሮ የኔጀግና
ሲንግል !! ኣንተ ልጅኮ ጉደኛ ነህ የኢትዮጵያውያንህይወት እያዳንክ ስለሆነ ሙሉ ጤንነትና እድሜ ይስጥህ !!!
የኔ ጅግና የተ ክተማ ነህ የደብርታቦር ልጅ ነህ
ዋው ይሄ ጀግና ጋዜጠኛ ሳላደንቅህ አላልፍም 👍❤️
ማሻኣላህ ሃፍትሽ ጎበዝ ነክ እናት ወልዳለች peals ኣባራታቱት የሀነ የተሳዳቢ /የዘርበዝር የምያባላ ብሆን 1ሚልዮን በገባ ያሳዝናል የምር በርታ ወንድሜ ኣላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤
ሀብታሙ የኔ ጅግና 🎉❤
ላለ መሳቅ ሞከርኩ ግን 😂😂 ጎበዝ ጋዜጠኛ ❤
ጀግናጋዜጠኘ ,, የልብአደረሰ❤❤❤ተባርከ አራሠከን ,ጠብቅ
እግዚኣብሔር ያኑርህ
እግዝኣብሄር ከኩፋ ይጠብቅህ
እግዝኣብሄር በክንፈ መላእክቱ ይጠብቅህ
ዘርህ ይባረክ
እግዝኣብሄር ኣንተ የወለደች ማህጸን ይባርክ
እግዝኣብሄር ዘር መንዘርህ ይባባርክ
ሌላ የምሎ የለኝም እንግዲ💒💒💒
Inquwan dehina metah our great 👍 brother 👍
ጎበዝ የአነጋገር ዘይቤ ጥብህ ይገርማል
ምርጡ የአገራቸን ጀግና ቃል አጣሁልህ ጀግናይ ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ በርታ
የኔ ወደም አግዚአብሔር የጠብቅህ ሰዉየዉ ግን አርዉስ ነው
ሚሰትየዋ ጀግና ጎበዝ ነች የሱን ስም ስላላሰገባችው ጎበዝ ጀግና
አንደኛ ነኝ መልካም ውሎ 📡📡📡 ምርጥ ሥራ ሀብታም በርታ ቀጥልበት
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ የሚደነቅ ልጅ ነው ተባረክ
መርዝይብላ,,እባብ,የሆነባልሽ,
ጋዜጠኘዉም,አሏህይጠብቅህ,,
🌹🌹🌹እራሥህንጠብቅ