ህፃናቱ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #ethioinfo #eyoha #seifuonebs #addischewata #addiskimemeoch
    🙏

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @Diamonds8011
    @Diamonds8011  6 месяцев назад +310

    ሌባና ወንጀለኛን እየተከታተልን የምናጋልጥበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ እያደረጋቹህ አበረታቱን
    ruclips.net/video/Ag7cfRHRYd4/видео.htmlsi=jHzOgZHObs-ln9LH
    ሀሳብ አስተያየት ካላቹ በ @Haftataw23 የቴሌግራም አካውንታችን ያናግሩን:: ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

    • @yitbarek350
      @yitbarek350 6 месяцев назад +3

      ይሄን ሰው ለ ሕግ አቅርቡት 👍

    • @BetiAbaraa
      @BetiAbaraa 6 месяцев назад

      😢😢😢😢

    • @aydaali6209
      @aydaali6209 6 месяцев назад

      ልጆቹ ምን ላይ ናቸው

    • @EnanaTekle
      @EnanaTekle 6 месяцев назад +1

      13:14 13:16 13:22 😮😮😮

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 6 месяцев назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @maritaGatachweGatachwe-cb9ei
    @maritaGatachweGatachwe-cb9ei 6 месяцев назад +139

    አባትም እናትም ክፉ የሆነበት ዘመን ምን ብዬ ልግለፅህ አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 6 месяцев назад +84

    እንረዳቸዋለን ብቻ እናታቸውን ያግኙና ለመጭው ትምህርት ይግቡ ደጉ የአገሬ ህዝብ ይረዳቸዋል😢😢😢😢

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 6 месяцев назад +226

    100k አስገቡት እናንተ ይጋጎች የማዳም ቅመሞች 👍👍🥰🥰❤️❤️❤️😢😢

    • @zamzamz7175
      @zamzamz7175 6 месяцев назад +5

      ከእናታቸዉጋርይሁኑ

    • @zdwtube44
      @zdwtube44 6 месяцев назад +9

      እስኪ አኔን እናተን መሰል ሚስኪን የመዳም ቅመምጨ100kአስገቡኝ ለወንድ ከምታሺበጡ

    • @tsigeethio621
      @tsigeethio621 6 месяцев назад +1

      Anchi Kin❤❤

    • @tinattina9633
      @tinattina9633 6 месяцев назад +1

      👍👍👍👍👍👍👍

    • @lidiya-yemaryam
      @lidiya-yemaryam 6 месяцев назад +1

      gid yilal wude 100.000k

  • @hayatyarsulwdaji7600
    @hayatyarsulwdaji7600 6 месяцев назад +31

    የዘመኑ. ምርጥ ጀግና ላይክ አርጉ

  • @eshetetegegnmr-df1ky
    @eshetetegegnmr-df1ky 6 месяцев назад +12

    ጎረቤቶችም.. በጥቆማ እየበረቱ ነው ጋዜጠኛ ጀግናዬ ነህ..

  • @HJRAAbubakr-t1w
    @HJRAAbubakr-t1w 6 месяцев назад +86

    ጀግና ገዜጣኛ በለይክ አበራታቱ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 6 месяцев назад +40

    በውጭ ሀገር እቤት እንደዚህ ልጆቹን ከትምህርት ቤት አስቀርቶ ሲያስለምን ቢገኝ ልጆቹን ለዘላለም አያገኛቸውም። መንግሥት ወስዶ ያስተምራቸዋል።

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 6 месяцев назад +2

      በሀገራችን ይሄ ህግ ያስፈልገናል

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 6 месяцев назад +2

      ውጪው ሀገር ህግ ስላለ ነዋ ሀገራችን ህግ አልባ ናት 😢😢😢

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 6 месяцев назад +87

    ሲያሳዝኑ ልጆቹ 😢😢የሄ የተረገመ አባት በእግዚአብሔር ስም
    ጋዜጠኛው በርታልን የኔ ጀግና

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 6 месяцев назад +23

    የዚህ ጀግና ጋዜጠኛ ስራ የሚያስደስተኘ ወንጀለኛን ሲያገኝ ቀጥታ ወደ ህግ የሚወስደዉ ነገር ያስደስተኛል❤❤❤❤❤ በርታልን ምርጥ ጋዜጠኛ🎉🎉🎉🎉 በርታልን❤❤❤❤

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 6 месяцев назад +66

    አሁን ጥሩ ስራ እየስራችሁ ነው ጎረቤቶች አሁን በየቦታው ጥቆማ ማድረግ ጀምሯል 🙏🙏

    • @M2Meriem
      @M2Meriem 6 месяцев назад

      ❤it's good humanity ❤❤

  • @hiwottadesse4025
    @hiwottadesse4025 6 месяцев назад +33

    እናት እናት ናት እኮ ይሄ አባት ሳይሆን ሴጣን ነህ ጀግኖች ናችሁ ጋዜጠኞች ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @Kalidesmael
    @Kalidesmael 6 месяцев назад +87

    የዚህ ጋዜጠኛ አድናቂወች በሙሉ 10k አሠገቡኝ ሀገሬ ልመለሥ አልቻልኩም

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 6 месяцев назад +16

    አየ መከራ 😭😭😭😭😭 በውነት ያአማል በዚህ እድሚቸው እባክሽ እናታቸው ለልጆችሺ ስትይ ነይ ለልጆዎችሽ አየ መከራ

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky 6 месяцев назад +75

    ይሄን ጀግና ቶሎ 50kእናሥገባው❤❤

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 6 месяцев назад +26

    እኔን አፈር ልብላ የኔ ከርታታዎች 😢😢😢😢 ጌታሆይ በቃችሁ በለን 😢😢በቃ ማረን 😢😢😢በእኛ ሀጢያት ልጆቻችን አይቀጡ 😢😢እስከሁን አለምድፈሩ እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢😢

  • @YewerkuhaBereket
    @YewerkuhaBereket 6 месяцев назад +8

    እንደዚህ ያሉ ጎረቤቶችነ በጣም እናመሰግናለን ጎረቤት የሆናችሁ በዚህ መልኩ በእያላችሁበት ጥቆማዉን ቀጥሉበት

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 6 месяцев назад +21

    እነዚህን ህፃናት የታደክ ይሄንን እርኩስ እበት ልክ አስገቡት እግዚአብሔር ይስጥህ ጥበቃው አይለይህ ተባረክ❤❤❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 6 месяцев назад +19

    ጠቋሚ እናታችን ❤❤❤እድሜ ና ጤና እስከ ልጆችሽ ይስጥሽ እናታችን❤❤❤❤

  • @tizetamelese6743
    @tizetamelese6743 6 месяцев назад +5

    በጣም ጀግና ነህ የወለደች እናት ትባረክ በርታ እግዚአብሔር ይከተልህ ልጀ ።

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l 6 месяцев назад +22

    ገሏታል ሚስቱን 😢😢😢መጨረሻውን አሳውቀን እባክህ

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 6 месяцев назад +14

    ጋዜጠኛኣ በጣም ጎቦዝ ነክ ጡሩ ስራ ነው ምትሰራው ጅግና ነክ ልጆቹኡ ግን ያሳዝናሉ

  • @ShaidaShaid-b7c
    @ShaidaShaid-b7c 6 месяцев назад +16

    እናት ለዘላለም ትኑር እምየ ከለለች አለም ጎደሎ ናት l love you Mom❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 6 месяцев назад +13

    አንተን ጀግና ሴት ወለደችህ እንዳንተ ያለዉ ሰዉ ያብዛልን ❤❤❤❤❤እድሜ ና ጤና ይስጥህ ወንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ayacell1360
    @ayacell1360 6 месяцев назад +19

    ይሄ ልጅ ይገርመኛል ❤❤ፈጣሪ ይጠብቅህ❤

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 6 месяцев назад +9

    ይገርማል እዲህምአለ የኔምስኪኖችሲያሳዝኑ ፈጣሪልቧናይስጠው😢😢😢😢በርቱካብትሽ😢😢😢😢

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 6 месяцев назад +12

    ጀግናዉ አንበሳ አሁን ምናይነት እንበል እንደሚተኙ አፍ ብለዉ የኔ ሚስኪኖች ላንተም የምትፈለገዉን ሙሉ አላህ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bbhh211
    @bbhh211 6 месяцев назад +7

    አፈር ልብላ ልጆቸ በጣም አስለቀሳችሁኝ ያሳዝናል እናታቸውን አግንተው በሰላም ለመኖር ያብቃቸው ፈጣሪ

  • @አዩሽነኝከወሎኮቦልቻ
    @አዩሽነኝከወሎኮቦልቻ 6 месяцев назад +7

    እናታቸው በሂወት ካለች በአላህ ልጆቿን እድትይዝ በአላህ እንርዳት ወይኔ ልጆቸ ወላሂ አልቻልኩም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zuzuloveyotub2005
    @zuzuloveyotub2005 6 месяцев назад +14

    ያአሏህ እንድህም አይነት ወላጅአለ ኢላሂ አንተ እዘንልን ያረብ እንደት እንደሚያሣዝኑ አሏህ ከእናታችሁጋም በሠላም ያገናኛችሁ

  • @sayedaahmada2673
    @sayedaahmada2673 6 месяцев назад +10

    በመላ እምገበባቸዉ ነገርስአቤት ትግስትህየኔጀግና❤❤❤❤

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 6 месяцев назад +15

    እባክህ እነዚህን ልጆች በሀገር ውስጥ ሊያስተምራቸው ለሚፈልግ ድርጅት እንዲወሰዱ አድርጋቸው። አለበለዚያ እንዚህ ልጆች በእንደዚህ አይነት ብልሹ ሰው ከከረሙ የሀገር ጠላት፣ ብልሹ ዜጋ ነው የሚሆኑት። እባክህ ታደጋቸው።

  • @WeyinYenatea
    @WeyinYenatea 6 месяцев назад +11

    ወንድማችን ላንተ ቃላት የለንም በመንገድህ ሁሉ እመቤቴ ትቅደምልህ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MuluDemeke-p5o
    @MuluDemeke-p5o 6 месяцев назад +10

    ምን አይነት አባት ነው የጻናቶችን አይምሮ የሚነካው ምነው አላየዋቸው ባልሰማ ኡኡኡኡኡ ልጆቼን

  • @7yit9gjv
    @7yit9gjv 6 месяцев назад +25

    በጣም እምወደዉ ማከብረዉ ጋዜጠኛ ጀግና

  • @eyasudejen3899
    @eyasudejen3899 6 месяцев назад +6

    አናታቸው በህይወት መኖሯን ተጠራጠርኩ። ጋዜጠኛው ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 6 месяцев назад +28

    100k🎉🎉🎉እናስገባዉ የምትሉ እስኪ እንያችሁ❤❤ምርጥ ቤተሰቦች❤❤❤❤

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 6 месяцев назад

      ልጆቹን ከትምህርት ቤት አስወጥቶ ከለሊቱ 10 ሰአት እያስነሳ ለልመና እየላካቸው እንደዚህ አይነት አባት መገደል ነው ያለበት ይሄ አውሬ ነው

  • @ሠውመሆንይቀድማል
    @ሠውመሆንይቀድማል 6 месяцев назад +14

    ከቻልክ እናታቸውን ብታፈላልግላቸው ጥሩ ነበር

  • @MoMo-t2b8e
    @MoMo-t2b8e 6 месяцев назад +8

    የኛ ጀግና በርታልን በጣም ጡሩ ስራ ነዉ እራስህን እየጠበክ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ahmntoabye6337
    @ahmntoabye6337 6 месяцев назад +10

    የኛ ጀግና የዘመናችን ወጣት በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yeshi-iy2cj
    @Yeshi-iy2cj 6 месяцев назад +8

    የምር በጣም ጎበዝ ልጅ ነው መጀመሪያ ያዋጣቸውና ከዚያ የ ስራቸውን ይሰጣቸዋል 😂😂😂💪💪💪💪

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel 6 месяцев назад +18

    እናታቸውም የሆነ ነገር ኣድርጓት እንዳይሆን ብቻ😢ግን እላዩ ላይ ያለው መንፈስ ነው ፀበል ውሰዱት

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 6 месяцев назад +23

    ጅግና ጋዜጠኛ ምን ኣለ እንዳንተ ኣይነቱ ደግና የዋህ ሰዎች ባበዛልን።ጎሮቤቶች እንደዚህ ኣይታቹህ እምትጠቁሙት ኣምላክ ይባርካቹህ።

  • @JainamJainam-j1u
    @JainamJainam-j1u 6 месяцев назад +13

    ጉድ አድሰአባ የወጀለመጠራቅሚያ ሆነ ያሳዝናል😢😢😢

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu 6 месяцев назад +26

    ህዝባችን ለይቶለታል ልመና ስራ ሆነ በቃ አፍር ልብላ ልጆቼ ትዝ አሉኝ እኔ ልለምንላናቸው ብምን እዳቻው እምለምኑት። ወላህይ 😢😢

  • @sirajsirajsirajmohammed1634
    @sirajsirajsirajmohammed1634 6 месяцев назад +46

    ሚሥቱ እራሡ ጠፍታ አይመስለኝም እናት በልጇቿ ትጨክናለች ብዬ አላምንም ገሏት እንዳይሆን

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 6 месяцев назад +2

      ትክክል 😢ገሏትነውየሚሆነው እናትይሄንያክልአመት አጨክንም😢

    • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
      @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 6 месяцев назад +3

      እዉነት ከሖነ የወንጀለኛዉ ፊት ለምን ይሸፈናል❓

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 6 месяцев назад +1

      @@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ ትክክል. ወንጀለኞችንማ ማጋለጥኑው አዳደዜይሸፍናልአዳደዜ አይሸፍንም ማንኛውውነትነውጉድኮነው

    • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
      @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 6 месяцев назад

      @@eimaneiman8850 የዋሕነን ይጫወቱብናልጅ ትክክለኛ ከሖነ ፊታቸዉ መታየት አለበት ብየ አምናለሑ

    • @አሏህ
      @አሏህ 6 месяцев назад +1

      ያጠራጥራል 😢😢በጣም

  • @RosaGiorgi
    @RosaGiorgi 6 месяцев назад +16

    እነታቸሁን ፈልጉ 😢 ገሏት እደይሆን እኔ አለማረኝም እነት በልጆቻ አትጨክንም በርቱ በርቱ እራሳቹሁን እየጠበቃቹሁ ጎበዞች❤❤❤🎉

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 6 месяцев назад +16

    በጌታ እናታቸውን ፈልጓት እናተን ያዘጋጀ አምላክ ከፍ ያለ ምስጋና ይድረሰው ተባረክ ወድሜ እስኪ መልካም ለመሰሩ ሰወች እናበረታታ 100k እናስገባው❤❤

  • @ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ
    @ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ 6 месяцев назад +35

    ይህ ጋዜጠኛ ይለያል ከመጀመርያው በትህትና ያስወራቸዋል ብሃላ ይሰራላቸዋል ዋውው ይህ ነው ብልህነት❤❤❤እወድሀለሁ❤

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d 6 месяцев назад +1

      በጣምደስይላልአጀማመሩ

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 6 месяцев назад

      በጣም ማወጣጣት ይችልበታል ጎበዝ ነው

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d 6 месяцев назад

      እንዴትላግኘው ያለሁትሳእውዲነውየገዛባሌበቴሰብእንደሌለኝእርግጠኛስለሆነ አራትሚሊዬንብርከዳኝከቤተሰቡጋር ቢያስመልሱልኝ

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 6 месяцев назад +16

    እባክህ ለእናታቸው ፈልገህ አገናቸው ግን ከመሬት በላይ ትቆያለይ ገላት እዳይሆን እጂ አጣራ😢😢😢😢😢

  • @YohannesDegife
    @YohannesDegife 6 месяцев назад +23

    ሀብትሽ አንተ ጀግና ወሎዬ ነህ እኔም የወስላታዎችን ክፉ ስራና ግፍ ከተመለከትኩኝ እጠቁምሀለሁ። ወኔህ የቀዘቀዘን ልብ ያሞቃል በርታ!!!

    • @GanaGana-d5d
      @GanaGana-d5d 6 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤😅❤ 40:35

    • @M2Meriem
      @M2Meriem 6 месяцев назад

      ❤❤❤nice

  • @JainamJainam-j1u
    @JainamJainam-j1u 6 месяцев назад +8

    👊👊👊የህንንሰዉ በበክሰናበረ ማለት ወድም ተባረክ እዳት አይነት ጀግናየለም እነወደሀለን❤❤❤

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 6 месяцев назад +6

    ጀግነጋዜጠኛ እግዝይቢሒራ አምላክ ክክፉ ሁሉ ይጠብቅክ በረታ

  • @eexx1265
    @eexx1265 6 месяцев назад +6

    ጋዜጠኛ ወድሜ አድናቂህ ነኝ በርታ ብርታት ላተ አላህ እናታቸውጋ ያገናኛተው

  • @HayatHayat-st9ed
    @HayatHayat-st9ed 6 месяцев назад +14

    እስከ ዛሬ ደረስ ኮምቼ አላቅም ወላሂ በጣም ጀግናነህ አላህ ይጠብቅህ ለወገን ደራሽ ወገነዉ እና ቢቻ እራስህን ጠብቅ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saramohammad969
    @saramohammad969 6 месяцев назад +10

    ጀግና ገዜጠኛ በርታ እራስህን ጠብቅ እኡፍ ያሳዝናሉ ልጆቹ እርዳቸው ወድሜ ከእና ታቸው አገናኛቸው እዳቺ አይነ ቶቹን ጎረቤት ያብዛልን ጨካኝ ሆዳም አባት 😢😢

  • @KsawwksaksaKsawwksaksaሃየትቢ
    @KsawwksaksaKsawwksaksaሃየትቢ 6 месяцев назад +10

    ወንድሜ አለህ ይጠብቅህ ኡፍፍፍፍ የኔ መሮቾ ልጆቼነዉ የመሠሉኝ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 6 месяцев назад +15

    🎉🎉🎉 ወንድሜ ጋዜጠኛ በፈጣሪ የነዚህ ልጆች አባት ።።የሴቶችና የህፃናት ጉዳይ ቢሮ ።።ውሰዳቸው እባክህ ይሄ የህፃናት ጉልበት እየበላ ነው።። ልጆች ካልተማሩ ድርጅት ሳይለያዩ ቢያሳድጋቸው።። ወንድሜ በፈጣሪ ታደጋቸው።።ሰውየው ህግ ይቅጣው።።

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb 6 месяцев назад +11

    ይህን ጀግና ❤❤በላይክ በኮመት እናበርታው

  • @መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ
    @መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ 6 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አንጀት አርስ የሆናችሁ ወጣቶች እረዥም እድሜ ይስጣችሁ ከጤናጋር የስንቱን እንባ አበሳችሁ

  • @הנוקמששה-ל3ג
    @הנוקמששה-ל3ג 6 месяцев назад +18

    ጀግናዉ ዉንድማችን በርታልን እነዚህን ህፃናት ልብ ይሰብራሉ ይህን ሰይጣን አንገቱን ይዘህ ለህግ አቅርበዉ በዚህ አይነት ባለቤቱንም ገሏት ነዉ የሚሆነዉ በደንብ መመርመር አለበት

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 6 месяцев назад +10

    ዘመኑ የጭካኔ ነዉ። ጌታ ሆይ ቶሎ ናና ስንዴዉንና እንክርዳዱን ለይ

    • @sayedahmada6198
      @sayedahmada6198 6 месяцев назад

      ጉድ ጤጤ ለማነው የምደውሉት ለየሱስ ነው የምደውሉት ጉድ ኸረ እፈሩ በማሪያም እየሱስ ስልክ ይጠቀማል 😅😅😅

  • @HiwotFamilytube
    @HiwotFamilytube 6 месяцев назад +10

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድማችን 🙏 ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ 😢😢😢

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l 6 месяцев назад +5

    ለልጆቹ የቤቱ ድርሻ ይሰጣቸው

  • @habtomalhabtome2166
    @habtomalhabtome2166 6 месяцев назад +9

    ኣንታማ ጅግና ጋዘጠኛ ነህ ሃብትሽ ወንዳ ወንድ።100❤❤❤❤❤❤❤

  • @מסרשהאטאלו
    @מסרשהאטאלו 29 дней назад +1

    እ/ር ይባርክህ ሀብታሙ ሲያሳዝኑ

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA 6 месяцев назад +18

    😢የልብ አድርስ ነህ ሀብትየ ቀጥልበት በዚህ እድሜአቸው ከባድ ነው ብቻ አላህ ልቦና ይስጠን ሁላችንንም ቀጥልበት ግን የትናቱዋ ሴትዮ ምን ደረሰች?😢

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 6 месяцев назад +6

    እረ በፈጣሪ እሷንስለሚመስሉኚ. እጠላቸዋለሁ አላለም ሱባሀንአላህ እና ልጆቸምን አጠፉ. ወደዚችምድር. እዲመጡሰበብ የሆዳቸዉአተመሆንክን. የረሳክይመስላል 😢

  • @hananmuhamed3758
    @hananmuhamed3758 6 месяцев назад +10

    አንተ ጀግና ወንድም ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @filoadam97
    @filoadam97 6 месяцев назад +17

    በዚህ አይነት እስር ቤቱ ሞልተዋል በለኝ እነዚህ ቤታቸው ያልቻለው እስርቤት እንዴት ይችላቸዋል።

  • @AbCd-v4n6g
    @AbCd-v4n6g 6 месяцев назад +4

    ለዚህ ጀግና ወንድማችን የመዳም ቅመሞች 100k እናስገባሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @romangina5121
    @romangina5121 6 месяцев назад +13

    እናታቸውን አፈላልግላቸው እናት ለአልጆ ትሞታለች እዴት እደሜያሳዝኑኑኑ😢😢😢😢

  • @abebaberhe2161
    @abebaberhe2161 6 месяцев назад +9

    አተ ጋዜጤኛ እባክህ ተግራ ተቀኝ እያየህ እዳይጎድህ ማጋለጥህ ጡር ነው በርታፈጣሪ ይጠብቅህ መዳኒታቸው ላጭቤርባሪ ጎቦዝ ዒዲሜይስጥህ ወዲሜ ጀግናነህ

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 6 месяцев назад +2

    ጀግና እግዚአብሔር ውለታችሁን በምድር በሰማይ ይከፍላችሗል

  • @Ifififufu
    @Ifififufu 6 месяцев назад +12

    ❤❤❤❤❤❤❤❤. አይ የኔ አባት ሽ አመት ኑርልኝ ክፉህን እዳልሠማ እርሜህን ያስረዝምልኝ ❤❤❤❤❤ አጀብ አላህ እማይሠማ የለ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 6 месяцев назад +4

    ጀግና ነህ ይህ አብሿም ህግ የለም ይላል። ህግ እንዲህ አሳዩት። ቦዘኔ ልጋጋም።

  • @Sara-w8l8l
    @Sara-w8l8l 6 месяцев назад +13

    እናት ብቻ ትኑር 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ateneshaten1338
    @ateneshaten1338 27 дней назад +1

    የእውነት በጣምም አዘንኩ ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሳኩም የሳኩትም ዝም ብላችሁ ነው የምገብት ሲል ሰውየው ጋዜጠኛው እየጮእን አንገባ ሲል የልጆቹ ሁኔታ ያዛዝናል❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @ruwaishaifamall3377
    @ruwaishaifamall3377 6 месяцев назад +6

    በዉነት ወድማችን እግዛቤሔር ይጠብቅህ

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 6 месяцев назад +4

    ጀግና ነህ እናመስግናለን።

  • @almaze214
    @almaze214 6 месяцев назад +18

    ገሏት እንዳይሆን ይህ ሰው ሰው ነው ማአሰብ ይከብዳል

  • @SeadaEdris-xy9by
    @SeadaEdris-xy9by 6 месяцев назад +1

    የኔዉዶቺ,,,በጣም,,ሲያሳዝኑ,,,አላህይርዳቺሁ,,,እናታቺሁን,,አላህያስገኚላቺሁ,,,,እማያቺን,,ክፉለኔ

  • @ZoumaLebanon
    @ZoumaLebanon 6 месяцев назад +8

    ጋዜጠኛውበርታልንየኔጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 6 месяцев назад +1

    እንታይ ውንድሜ ጀግና ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ ።

  • @etechetech7158
    @etechetech7158 6 месяцев назад +6

    ጀግናናሺ,ፈጣሪ,የጠበቅሺ❤እዉነትየጠቅማል

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 6 месяцев назад +14

    ፀበል አስገባው በማርያም ወዶ አደለም😢😢😢

    • @SuleymanAli93
      @SuleymanAli93 6 месяцев назад +1

      ፀበል አልሽ ማረሚያ ቤት ነው ለዚ አውሬ የሚገባው

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ 6 месяцев назад +11

    አብሾኮ የመንፈስ ስራ ነው እድሜ ለመምህር ተስፋዬ አበራ ፈተና ገጠመኝ ስለዚህ ነገር በደንብ አስተምሯል

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 6 месяцев назад +1

    ጎበዙ፡ሀብታሙ፡በርታ።ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥህ።የሕዝብ፡እንባ፡አባሽ፡በመሆንህ፡እንኮራብሃለን።

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ 6 месяцев назад +18

    ገና ወጣት ነው አባትየው ሰርቶ ልጆቹ ማሳደግ ሲችል

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 6 месяцев назад +7

    አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በክፉ መንፈስ ተሞልቷል። ንስሐ መግባት አለብን። ፈጣሪ ኢትዩጵያዊን ይማር

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 6 месяцев назад +6

    ሀብትሽየ እናታቸውን አግኝላቸው

  • @muluAli-ir9gl
    @muluAli-ir9gl Месяц назад +1

    እድሜይስጥህኑረልን ❤

  • @FrehiwotMolla-r9p
    @FrehiwotMolla-r9p 6 месяцев назад +5

    በረርታ እየተከታተልክ ለህግ የምታቀርበው በርታ እግዛብሔር የእውነት አምላክ ይርዳክ

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 6 месяцев назад +1

    በጣም ይገርማል ጥሩ አስቧል ፀበል ይህድ የሰይጣን ስራ ነው

  • @asefashabebe2933
    @asefashabebe2933 6 месяцев назад +6

    ሰላም ለሲንግል u Tuber
    በመጀመሪያ አግዚአብሔርን ስለ እናንተ አመሰግናለሁ🙏 ታሪካቸው ስሰማ በጣም ነው 💔💔😭 ለነዚህ ልጆች ማገዝ እፈልጋለሁ እባክህን የምኖረው ከባህር ማዶ ነው ። አባትየው ለፍርድ ይቅረብ ።

    • @hadastekle2644
      @hadastekle2644 6 месяцев назад +1

      Egziabiher ystih ebakihin silkun post endiaderg teykewna dewulilet

  • @zerihuneshetu8273
    @zerihuneshetu8273 6 месяцев назад +1

    አንበሳ ነህ ለሚስቱና ለልጆቹ እስከሚመች እዳትለቀው በርታ አድናቂህ ነኝ👍👋🇪🇹🇺🇸

  • @bmm3152
    @bmm3152 6 месяцев назад +20

    ጀግኖቸችን ዉንድሞቼ አለህ ይጠብቀቹ በየ ቀኑ መንሰመዉ መነየዉ ጉድ ዬለም ልጆቹ በጠም ነዉ የሰዘኑኝ😭😭😭😭😭😭

  • @ועח
    @ועח 6 месяцев назад +2

    አሁን አንተ አባት ተብለህ ልትጠራ ነው እበት ፈጣሪ የጂህን ይስጥህ 🙏 ጎረቤቲቱ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ 🙏❤️🇪🇷

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 6 месяцев назад +8

    በቃ ገንዘብ ብቻ ሆነ ውድ ሠው እረከሠ እግዚኦ😢

  • @ZEHABUALIAli-qh5ry
    @ZEHABUALIAli-qh5ry 6 месяцев назад +9

    እወነት አዴለም ምክናየቱም ልጆቹ የተናገሩት ፈራት የለም የወነት ቢሆን ለመናገር አይፈሩም
    አክተር ሁነወ ነው የሚያወሩት😢