የዲያስፖራው ልጅ አባቱ ታወቀ የDNA ውጤት መጣ ሁላችንም ተደሰትን ለገላጋይ አልመች ብሎ ዋለ |Cherkose Werkezebo ወርቀዘቦ ጨርቆሴ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 янв 2025

Комментарии • 860

  • @hanabekele5517
    @hanabekele5517 9 месяцев назад +67

    ገና ወጣት ነህ ብዙ ትወልዳለህ የዋህ ስለሆንክ እውነቱ ወጣልህ በርታ

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 8 месяцев назад

      ያው የዋህነትን በሞኝነት ሲያዩት ይከብዳል

  • @chalichali4121
    @chalichali4121 9 месяцев назад +10

    Wayne wendime waaqayyoo gooftaan obsa sif haa keennuu baayyee tokko nama gadisisa of jabesi❤😢💪🎉

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 9 месяцев назад +91

    እውነት ትመነምናለች እንጅ አትበጠሥም አሁንም ቢሆን ብዙ የተወሣሠበ ህይወት ውሥጥ ያላችሁ አሥቡበት ቤትና ልብሥ ብዙ ነገር ይደብቃል ይባላል ፈጣሪ ፍፁም ማንነት ይሥጠን የእውነት እንኑር እኛ የራሣችን አይደለንም

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  9 месяцев назад +17

      ልክ ብለሻል በድብቅ የዘራነው በግልፅ ይበቅላል ……

    • @AtsedeAsalif-qe1lu
      @AtsedeAsalif-qe1lu 9 месяцев назад

      @@werkezebo_Cherkose_show ለምን መሠለህ የሠው ልጅ ፍፁም አይደለም ያጠፋል ይሣሣታል እኮ ግን ድክመታችን ምንድነው ከሠው እንደተደበቅን ሠውን እንደሸወድን ብቻ ነው የምናሥበው የእውነት አምላክ ደም ያየናል ይህን አናሥብም ሢቀጥል ጥፋት በቆየ ቁጥር የበለጠ ህይወትን ያመሣቅላል እሥኪ አሁን የዝህ ልጅ ልብ መሠበር በጣም ያሣዝናል ጌታን በሡ ቦታ ሆኘ አሠብኩት ሠው ለምንድነው ያልሆነ ተሥፉ የሚሠጠው እረ ፈጣሪን እንፍራ ለሁላችንም ቅን ልብ እውነት የተሞላ ማንነትን ፈጣሪ ይሥጠን

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 9 месяцев назад +1

      እውነት ነው❤❤

    • @avg4628
      @avg4628 9 месяцев назад

      እውነት ነው​@@werkezebo_Cherkose_show

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 9 месяцев назад +1

      የሌባ አይነ ደረቅ ነች ይቺ ድምጿ እራሱ እንዴት እንደሚቀፍ ይች ሀለሌ ኧረ ተው አንዳንድ ባለጌ ሴቶች በጅምላ ሴቱን ሁላ አታሰድቡ እባካችሁ

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 9 месяцев назад +23

    እውነት ይቀጥናል እንጂ አይበጠስም እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድሜ እውነትህ ስለወጣ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 9 месяцев назад +9

    ኡፍፍ የኔ አባት ማሪያምን አጀቴን በላው የኔ ጌታ😢😢 እግዚአብሔር አተጋ ይሁን አይዞህ ሂወት ይቀጥላን😢😢 😢ዳኒየ እኔ ልጨነቅልህ አተ ስትጨነቀ እኔም ተጨነኩ ወድም አለም አይዞህ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 9 месяцев назад +56

    አምላኬሆ ለባሌ ታማኝና ፍፁም ሴት አድርገኝ እግዚኦ😢😢😢😢

    • @user-zi5gr1jg9kidisrt
      @user-zi5gr1jg9kidisrt 9 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🫶🫶🫶🫶🫶💯💯💯💯

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 9 месяцев назад +64

    ኡፍፍፍ ልጁ በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢
    ሴትዮ ግን ልቦና ይስጥሽ😢😢😢😢

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 8 месяцев назад +1

      Yedereqch acheberbary fetary agaletatt liju betam yasznal

  • @s_adam6858
    @s_adam6858 9 месяцев назад +13

    ሰላም ዳኒ ጨርቆሴ + ወርቀ ዘቦ፤ ለልጁ በሪዛልቱ ደስ ብሎኛል። ልጅቱ የሆነች ዶማ ራስ ልጁን እንደሽወደች የአሜረካን ኢምባሲ የምትሽውድ መስሏት ነበር። በቪዛ ፕሮሰስ ላይ ልጆት ሲያስከትሉ ኢምባሲው በራሱ መንገድ በ dna አረጋጥጦ ነው ቪዛ የሚሰጠው ። ወንድማችን አይዞህ ፈጣሪ ነው ልብህን አይቶ የገላገለክ በሌላ በራስክ ልጅ ይክሰሃል አይዞን በልልኝ። ዳኒ ታንክስ።

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 9 месяцев назад +82

    አረ ተው ከሌላ ሰው ወልዳችሁ አባት ያልሆነውን አባት ብላችሁ ተስፋ ሰታችሁ ካሳደጉ ቦሀላ አባት አይደለህም ማለት ትልቅ ሀፅያት ነው በእውነት እንደዚህ ስራ ምሰሩ ሰዎች ልብ ግዙ በቃ ትክክለኛ የወለዳችሁለትን ቢያምንም ባያምንም ለትክክለኛ አባቱ ማርገዛችሁን መናገር እንጂ አባት ላልሆነ ተስፋ አትስጡ ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት ተግባር ፈውሰን አድነን ዳንዬ እመቤቴ ትጠብቅህ ባለህበት

    • @SewaSewa-l5d
      @SewaSewa-l5d 9 месяцев назад +1

      Tikikl

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 8 месяцев назад

      በጣም ማርያምን ልጅ አባቱ ማወቅ አለበት ምንም አይነት ይሁን ሴቶቹ ግን ብር ለአለው ይስጣሉ 😢😢😢😢

    • @mulumassa9214
      @mulumassa9214 7 месяцев назад

      yhe hulu lek aydelm malt ymechalw enat hulem kemanem ymateweselt ke hone becha new mekeraker yemetechel kalhone gen gudu selmetawek ent asekedema chewanetwan kawekech bemenem aynt ateferam ayaferbetem kalhon genna tlek werdet le serke selmehon ebakachu le mewrldut ezenu kenant weseltea aynurr ebakachu le mewrldew enezennn😂

    • @mulumassa9214
      @mulumassa9214 7 месяцев назад

      tekele

  • @tigist649
    @tigist649 9 месяцев назад +59

    አይዞህ ዲያስፓራዉ ያጋጥማል እሽ ህፃን ነህ ትወልዳለህ እሽ እሷ የስራዋን ይስጣት

  • @ועח
    @ועח 9 месяцев назад +42

    ዳኒ ወንድሜ እርዳው ከጉኑ ሁን ለዳስፓራው 🙏🇪🇷

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 9 месяцев назад +31

    ምን ኣይነት ባለጌ ናት ጨምላቃ ከሷ ብሶ ትጮሃለች እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ😢😢😢😢

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 8 месяцев назад

      እግዚአብሔር ከምድር ያጥፍት እንጅ ምን ልብ ይስጣታል😢😢😢😢😢😢

  • @ሰብኩን-ሰ3ኸ
    @ሰብኩን-ሰ3ኸ 9 месяцев назад +16

    ጎበዝ ነህ እንኳን መረመርክ ወንድሜ አትጨናነቅ 🙏
    አንቺ ግን ባለጌ ነሽ እከካም ድቃላሽ አሳድጊ

  • @LailaLaila-o9c
    @LailaLaila-o9c 9 месяцев назад +14

    አልሀምዱልለህ አለሀ ቴክኖሎችን አመቸቸልን መንም ሸርሙጠ ከመንገደኘ ሁሉ ወልደ በኑፀዋን መለጠፍ ቀራ በግዲ አበት ነህ መለት ቀራ አልሀምዱልለህ ምርጥ ቴክኖሎጅ ነዉ

  • @NardosTesfaya
    @NardosTesfaya 9 месяцев назад +3

    💔😭😭አሳዘነኝ በጣም

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 9 месяцев назад +7

    የእኛ ምርጥ ወንድም እንኳን ደና መጣህልን 🌹🌷🙏🌹😘😘😘😘😘

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf 9 месяцев назад +49

    አይዞህ ወንድሜ ገና ህፃን እኮ ነህ ከሌላ ትወልዳለህ እግዚአብሔር አለ🙏🥰

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
    @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 9 месяцев назад +253

    ላይክ አምሮኝ ነው እርጉዝ ነኝ 😅

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  9 месяцев назад +50

      ከእኛ ይጀመር ዝ👍 ስትወልጂ ታዲያ ገንፎ መጋበዙን እንዳትረሺ

    • @aynalemhailu7283
      @aynalemhailu7283 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @quluceiluu5780
      @quluceiluu5780 9 месяцев назад +1

      ❤❤😂😂​@@werkezebo_Cherkose_show

    • @Biba-y9z
      @Biba-y9z 9 месяцев назад +4

      እሽ ወንድ ሴት የምትፈልግዉ ክርስትና እኔነኝ የማነሳው❤❤❤

    • @AlamudasalaAlamudasala
      @AlamudasalaAlamudasala 9 месяцев назад +2

      Ante liji fta targhleukoo😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @Netse_YouTube_channel
    @Netse_YouTube_channel 9 месяцев назад +11

    አይዞህ ወንድሜ ህይወት ይቀጥላል ገና ልጅ ነክ ደሞ ሲጀመር ጨቅጨቃ ባለጌ ሴት ናት ጸሎት ያደርጋሉ እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ደግሞ መወልድም በአገባትም አይረፍድም ላንተ ገና ልጅ😢😢😢😢😢😢

  • @zeynebhussen7556
    @zeynebhussen7556 9 месяцев назад +6

    ባርችዬ ስወድህ እኮ❤❤❤❤❤❤

  • @maryam3410
    @maryam3410 9 месяцев назад +17

    ዳአኒየ እኳን ደና መጣህ ተናፎቀህ ነበር❤❤❤

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 9 месяцев назад +6

    ዳኒየ እኳን ደህናመጣህ
    አረ እስክድር ምንሁኖ እደጠፋ ጠይቅ 😢

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 9 месяцев назад +6

    አይዞህ ወጣትነህ ትወልዳለህ እሳግን ባሌጌናት እዴት ሰውን ትሸጣለች ባሌጌናት😢😢😢😢እሳማ እዛ ሂዳ ልትከዳውነው ያሰበቺው

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 9 месяцев назад +39

    እች ሽርሙጣ እጭ አፍር ትብላ 😡 በጣም ያሳዝናል ልብ የስብርል 🥺🥺🥺

  • @mozinamnail4206
    @mozinamnail4206 9 месяцев назад +5

    Wowowውድ ወንድሜ ❤ዳን እሰይ እንኳን በሰለም ማጣክህ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 9 месяцев назад +3

    በጎጎት ሰጠብቅ ናበር እውናት ይቆየልጂ አዲቃን ማውጠቹ አይቃርም አይዞወዲሜ እከንም በግዜ አወክ

  • @mekyachannel4906
    @mekyachannel4906 9 месяцев назад +33

    ኤጭ ከባላቸው ውጭ የሚልከመከሡ ሠወች እንት እንደሚያሥጠሉኝ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 9 месяцев назад

      እንዴት ገላቸው ይጣበቃል ግን በአላህ

  • @zerihuneshetu8273
    @zerihuneshetu8273 9 месяцев назад +10

    ዳኒ ልጁን አረጋጋው እንደዚህ መሆኑ ጥሩ አደለም ይጎዳል እሷ ግን ጉዷን ለመደበቅ አንሄድም አሜሪካ ትላለች አውቃ እኮ ነው ሌተ ቀን ቀን እየቆጠረች ኢባሲ ሳትገባ ጉዷ በመታወቁ ልጁንም ከወጪ ገላገልከው ኢባሲ እራሱ አጭበርብራ ለማለፍ በመፈለጋ ትጠየቅ ነበር መስሏት ነው ፀጥ ብሎ መሄድ ያለ መስሏት ነው አሁን ከቤቱ ያስወጣት በአጭበርባሪነቷ በህግ እንድትጠየቅ አድርጋት ዳኒ አንተኮ ብቃትህ ያስደስተኛል በርታ እንበሳ👋💐👍🇪🇹🇺🇸

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 8 месяцев назад

      ባለጌ ድርቅናዋ ያስጠላል!

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 8 месяцев назад

      ልጁን አረጋጋው አንተ ባሏ ግን ጎበዝ ብልህ ልጅ ነህ ተነፈስክ!አሁን መፍቴው ላይ አተኩር ገና ነህ ቤትህን በህግ ተቀበል ሲቀጥል ጤና ካለህ ጨዋ ታገባለህ!

  • @SaraAhra
    @SaraAhra 8 месяцев назад +1

    አይዞህ ወንድሜ ገነ ህፃን እኮነህ ከሌላ ትወልዳለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ህወት ይቀጥላል ❤❤❤

  • @netsanetgirma1037
    @netsanetgirma1037 9 месяцев назад +4

    daniyeeee yene jegina bertaaa❤❤❤❤Ayzogn Wondime Uuuuuuufffff😢😢😢😢😢

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 9 месяцев назад +4

    ዳኒ በርታ
    አይ ሴት ወይ ጉድ ኢትዮጵያ የማልሰማው ወሬ የለም

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 9 месяцев назад +2

    ዳኔዬ ፍልቅልቅ እንኳን ደህናመጣህ አቤላ ደህናነዉ አንድቀን አቅርብልን

  • @kidistbunaro2267
    @kidistbunaro2267 9 месяцев назад +9

    ሲያሳዝን😢😢😢😢😢

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 9 месяцев назад +20

    ለብር ብላ ሆዳም በተለይ የወንድ ልጅ እንባ ከባድ ነዉ እሄኔ እኮ በዚህም በዛም ብላ ወደውጭ ለመውጣት ነበር አልተሳካም ክክክክክክ ታማኝ ሁኑ

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ ወንድሜ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 9 месяцев назад +9

    ቤቱን እንደገዛላት በአፏ መስክራለችና፣ ሳትሸጠዉ በአስቸኳይ እንዲያሳግድ እባክህ እርዳዉ🙏

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 9 месяцев назад +4

    ይችባለጊ ሸፋፍናሄ ተተደራጀበኋላ ያተአይደለምልትለው አይዞህወድሜ ፈጣሪየተሻለይሰጥሀል😢😢

  • @የራያዋ-ከ2ጰ
    @የራያዋ-ከ2ጰ 9 месяцев назад +14

    እኳን ደህናመጣህ የኛ ወርቅዘቦ ❤❤❤❤

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  9 месяцев назад +2

      እንኳን ደህና ቆየሽልን ውዷ

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 9 месяцев назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙄🙄🙄🙄🙄

  • @zenazizi2244
    @zenazizi2244 9 месяцев назад +12

    ዉጤቱን ሳትናገር ልጁ እንዳልሆነ እሷ በምታሳየዉ አክት ፍረሀት አዉቄ ነበር.😢

  • @slamedmeke5099
    @slamedmeke5099 9 месяцев назад +3

    ዳኒ እንኳን በሠላም መጣህልን😮❤❤❤

  • @טרויהאשטו
    @טרויהאשטו 8 месяцев назад

    የሠለቅሠል ያሥዝናል ግን እራሡክን ጠቡቅ የኔ ኣቫት ባሁኑ ግዜ እንደ ፉሽን ነዉ ሁዉ ያለ ጋዜጠኟች ጀግናዉች በርቷ❤❤☝️👍👍🤲🙏🙏

  • @AberAber-c6e
    @AberAber-c6e 7 месяцев назад

    Gezetegnawe geta yebarekehe tebareke jegenachene nehebereta

  • @temesgenkasahun831
    @temesgenkasahun831 9 месяцев назад +2

    brasco anten alemadinek aychalim. thank you so much, sitaworam tastawukalech lijitwa

  • @ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ
    @ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ 9 месяцев назад +5

    ጎበዞች ከሥንቱ እየተጋደሙ

  • @FikirJon
    @FikirJon 9 месяцев назад +4

    እግ /ር ይቅር ይበልሽ እውነቱን እያወቅሽ ግግም ማለት ምን ማለት ነው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 9 месяцев назад +2

    አፍሮ ያሰበላሽ ካዴ ነሽ በእዉነት ባለጌ ታማኝ ወድ ታማኝ ሢት አያገኝ ተማኝ ሴት ታማኝ ወድ አያገኝ እፍፍፍ ዘመብሉ መድከም ነው 😢😢😢አይዞህ ወድሜ በርታ በል ህይወት ይቀጥላል ገና ነህ ተወልዳልህ ❤❤❤❤❤

  • @zuzuyoutube9919
    @zuzuyoutube9919 9 месяцев назад +17

    ባሌ ናፍቆኝ ነው ላይክ አዲረጉኝ❤😢 😊

    • @Jemilawelyewaeslamnehiweta
      @Jemilawelyewaeslamnehiweta 8 месяцев назад +1

      ‏‪16:54‬‏ አላህበሠላምያገነኛችሁ

    • @zuzuyoutube9919
      @zuzuyoutube9919 8 месяцев назад +1

      @@Jemilawelyewaeslamnehiweta አሚን ሀያቲ ጀዛኪላኸይረ💗🥰

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ 9 месяцев назад +8

    እኳን ደና መጣቹህ

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 9 месяцев назад +3

    እንኳን ደህና መጣህ የጠፋ ሰው

  • @user-lm3hv8ne8v
    @user-lm3hv8ne8v 8 месяцев назад +2

    ጋዜጠኛ ጅግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ChdvgGhdvfcf
    @ChdvgGhdvfcf 9 месяцев назад +2

    ዳኒ መልካም ሰው ሰላምክ ይብዛልክ እንካን ሰላም መጣክ

  • @selambougale9614
    @selambougale9614 9 месяцев назад +2

    ምን ትመልሺ ስታስጠላ በክት የሌባአይ የደረቅ ምልሶ ልብ ያደርቅ አሉ ልያሳዝናል ፈጣሪ ይርዳዉ😢😢😢

  • @MariamAbu-dj9uw
    @MariamAbu-dj9uw 9 месяцев назад +7

    Yarabii koo nuu basii rabii 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ
    @ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ 9 месяцев назад +2

    የኔ ወንድም አይዞህ 😢በጣም ያሳዝናል በጣም ባለጌ ነች 😢

  • @SablaSalba
    @SablaSalba 9 месяцев назад +2

    በጣመሰ ሠሰጠብቅ ነበር ጀግና እራሥኸን ጠብቅ

  • @gizachewregassa1067
    @gizachewregassa1067 9 месяцев назад +20

    አጭርባሪ ነፍሰ ገዳይ ከሐዲ ሴት። እግዛብሔር አጋለጣት።

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 8 месяцев назад +1

    😊አይዞህ አባ አላህ የተሻለ ይሰጥሀል

  • @zenashab4209
    @zenashab4209 9 месяцев назад +1

    እንኩን ደና መጣህ ዳን ጠፍተህ ነበር ምርጥ ወንድማቺን ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰ይች እርካሽ ናት

  • @zehara53o
    @zehara53o 9 месяцев назад +19

    ይች ወራዳ የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ አሉ በፈጣጣው ያንተነው ስትል አለማፈሯ ወራዳ ሚስኪን ልጁ አሳዘነኝ የምር 😢😢😢

  • @martadawit8604
    @martadawit8604 8 месяцев назад

    Min aynet gatewot nechi sijemer leba endehonechi tastawkalechi wusha leba hiwotshin chelema yiwatew lebnetua sigaletbat tengebegebechi ene set negin gn yihen hulu yesew hiwot lay mekeled min yasfelgal Daniye ante gn tebarek endet endemiwodh eko ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BerkiNish
    @BerkiNish 9 месяцев назад

    ተባረክወንድሜስራክደስይላል፡አምላክይጠብቅክ

  • @nanny3146
    @nanny3146 9 месяцев назад +1

    Selam Danny brasko wellcome always our great brother 😊

  • @SofiaSofia-qx7hp
    @SofiaSofia-qx7hp 9 месяцев назад +1

    አዳሜ የትም እይሽርሞጡ በመልካም ንፁህ ስው ላይ ያተነው ይላሉ 😢 ደሀ ሆና ካስባልት 😢😢ወደ እያመጣይ ዲያስፖራን አባት ነው ትላልች

  • @saada7636
    @saada7636 9 месяцев назад +2

    ❤❤❤

  • @MohammedAbuFatuma
    @MohammedAbuFatuma 9 месяцев назад +1

    derek allah yaderkesh

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 8 месяцев назад

    አጽናኑት ይህቺ ባለጌ አነጋገሯ ራሱ ያስታውቃል የለቀቀች ነች። ይልቅ ልጁን ገና ወጤት ነው አይዞህ በሉት። የተባረከችውን ያገኛል። አጽናኑት።

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 7 месяцев назад +1

    Nice program. But Please change your intro music. It’s annoying.

  • @emmabader7307
    @emmabader7307 9 месяцев назад +2

    Danii persko show like share🎉🎉 argut gobz barta lijun aregagaw ichii balege😢😢

  • @MimiYomer
    @MimiYomer 9 месяцев назад +1

    The truth is coming out no matter what 😢😢😢😢

  • @AngelEtp-c8o
    @AngelEtp-c8o 9 месяцев назад +1

    ባርችየ የኔጀግና ስወድህኮ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SenaitMengstiab
    @SenaitMengstiab 8 месяцев назад

    Waye gudi barcya yatganw yalm ❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @አዲስህይወት-ኀ1ኰ
    @አዲስህይወት-ኀ1ኰ 9 месяцев назад +1

    ደኒ ሰወደህ❤🙏👍👍👍

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 9 месяцев назад +7

    Ewunet sitgalet betam dessss ylal❤❤❤❤❤

  • @avg4628
    @avg4628 9 месяцев назад +2

    ዳንዬ እካን በሰላም መጣህ

  • @TegestAsrat
    @TegestAsrat 9 месяцев назад +4

    ቤተሰቦችህ ከኛ ይበልጣሉወይ አላለችም ደፋር ከነሱም እኩል ልትሆኚ ነዉ

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 9 месяцев назад

      Sijemer lemistem bota ale le bitesebem yeteleye bota ale so 2 tendoche ande kehonu ensu 1 nachew bitesbe degmo lila bota alew galena miset eskemote derse aberew yenoralu bitesebum botaw endetetebeke hono

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 9 месяцев назад +1

    👍👍👍👍👍👍ኡኡኡ ናፈቀኘ መልሥ ወይ ውዴ ሥራሽ ያውጣሽ ጌታ አለ ለእሡ ለአንቺ❤

  • @alemayehutewodros2649
    @alemayehutewodros2649 9 месяцев назад +3

    ግን ቆይ ምንድነው ጥቅሙ ኧረ ሰዉ ምንድነው ታማኝ መሆን ያዋርዳል እንዴ ?
    ልጅቷ እኮ ታቃለች

  • @tesfakidane2765
    @tesfakidane2765 9 месяцев назад +2

    ዳኒ መልካሙ የት ጠፍተህ ነእ በጣም ነበር ሲያሳስበኝ ማንን ልጠይቅ በonline በስመአብ የት ሄደህ ነበር የት ነው እራስህን ያጠፍኸው በጣም search ሳረግ ነበር ለማንኛው እንካን በሰላም መጣክ ዳኒ 🙏🙏🙏

  • @YezenaTewelde
    @YezenaTewelde 4 месяца назад

    አምላኪሆየ ለትዳሪ ታማኚ አድረገኚ ምን አይነት ጊዜነዉ እግዞ

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 9 месяцев назад +2

    በእውነት በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢😢

  • @MeseretGelan-k1j
    @MeseretGelan-k1j 7 месяцев назад

    ልጅ የግዚሀብሄር ነው እናት እውነት አባት እምነት ነው

  • @ZenuTekhu
    @ZenuTekhu 4 месяца назад

    ጎበዝ ነህ

  • @sameeraahmad119
    @sameeraahmad119 9 месяцев назад +18

    እቤቴ መተህ በልተህ ጠጥተህ ነው የሄድከው አሊለችም😂😂😂😂😂 ኧረ ዳኒ የምግብ ክፍያ እየተጠየክ ነው

    • @hjdhdhhjrjie259
      @hjdhdhhjrjie259 9 месяцев назад +2

      😂😂😂እኮ እቺ ባለጌ

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @Rgat14
      @Rgat14 9 месяцев назад

      😂😂😂

  • @Ambachew-n7p
    @Ambachew-n7p 3 месяца назад

    ወንጀልን በዘላቂነት ፣እስከ ወዲያኛው ለማስወገድ የህግ የበላይነት መረጋገጥ አለበት። ህግን ኣቅም እሚያሳጡት መሪዎች'ና ባለስልጣናትን እግዚኣብሄር ያጥፋልን፣ኣሜን።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 6 месяцев назад +1

    እውነታውን መቀበል አልፈለገችም እውነቱ ግን ታውቀዋለች እዳምጪ

  • @karimaayman3519
    @karimaayman3519 9 месяцев назад +5

    ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ ምኒቱ ናት በፈጣሪ 😢😢

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene6037 9 месяцев назад +1

    ወንድሜ አትሳሳት እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል የምን መሞት ጠላትህ ይሙት

  • @እኑነኝእናቴንናፋቂ
    @እኑነኝእናቴንናፋቂ 9 месяцев назад +4

    ዳኒ አሳዘንከኝ ማርያምን ለመናገር ከበደህ ወይኔ ወንድሜ

  • @dishagissa
    @dishagissa 7 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ሥራ ነው የተሰራው።በተለይ ምስቱ ደረቅና ካጂ ናት።ቆማ ቀሪ ትሆናለች።እሱን ጠንከር እንድል ባለሙያ ጋህ ውሰደው ጨርቆሴ ሾው

  • @selmayoitbechannel4323
    @selmayoitbechannel4323 9 месяцев назад +2

    😢😢😢ጌታ ይረደኝ የወንድሜ ምስት ጎድ እንዳታመጣብን አድስ አበባ ቁጭ ብላ አለች😢😢😢😢😢😢

    • @selamyemariyamleji3526
      @selamyemariyamleji3526 9 месяцев назад

      ክክክ

    • @GFg-uj2gv
      @GFg-uj2gv 9 месяцев назад

      😅😅😅😅ዱአ አድርጊ እዚአድስ አባ ውሥጥ ጉድ ሞልቷል ግን ሣይቃጠል በቅጠል እደዚሁ ማሥፈተን ይሻላል ማለት ሁሉም ያውነው ማለት አይደለም ነገር ግን ብዙ ከመጎዳት ትንሽ መጎዳት ይሻላል ብየ አሥባለሁ

    • @zm5638
      @zm5638 9 месяцев назад

      😂😂😂 ወይኔ በሳቅ

    • @selmayoitbechannel4323
      @selmayoitbechannel4323 9 месяцев назад

      @@GFg-uj2gv አወ አሁን አሁንማ እንቅልፍም እየነስኝ ነው😂😂😂😂

  • @alhamdulilha6065
    @alhamdulilha6065 9 месяцев назад +1

    Yaa Allah 😢😢😢

  • @Aleye-tx3br
    @Aleye-tx3br 7 месяцев назад

    PLEASE PART 2

  • @helanadanish5659
    @helanadanish5659 8 месяцев назад

    ትክክል ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtamudoc7534
    @habtamudoc7534 9 месяцев назад +4

    ያስደነግጣል ውጤቱ ዲያስፖራው ከመጠራጠር ቁርጡን ማወቁ የተሻለ ነው ፤ ለቀጣይ እምነት ለመጣል ቢክብደውም ህይወት እንዲህ ነችና በጸጋ ተቀብለህ አዲስ ህይወትክን ጀምር ነገሌላ ቀን ነዉና፡፡

  • @genetkahsay4602
    @genetkahsay4602 9 месяцев назад +2

    ወየ ጉድ ወንዴሜ አሳዘንከኝ😢😢❤❤❤

  • @yirgalme7190
    @yirgalme7190 9 месяцев назад +4

    በጣም ያሳዝናል ግን ዘመናዊነትን ወደድኩት ይገርማል አንዱጋ ብር ፍለጋ አንዱጋ ፍቅር እየሆነ እዴት ባንዱ ይፀናሉ

  • @Alemayhu-ve9zf
    @Alemayhu-ve9zf 9 месяцев назад +2

    ብልግና ነው

  • @ganit1132
    @ganit1132 7 месяцев назад


    ,
    1
    Yeah
    Allah😢😢

  • @Amirtub-w4j
    @Amirtub-w4j 8 месяцев назад

    Allah yitabiken setin asadabinat libona yisten.itochee❤

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 9 месяцев назад +3

    በጣም ያሳዝናል ደሞ አፍ አለኝ ብላ ትጫዋለች እውነት ተደብቃ አትቀርም