//የቤተሰብ መገናኘት//"ይቅርታ ልጄ መወለድሽን አላውቅም ነበር..."አባት የማያውቃት ልጁን ያቀፈበት ልዩ ቀን //ቅዳሜን ከሰዓት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 янв 2025

Комментарии • 896

  • @demismariam969
    @demismariam969 2 месяца назад +121

    የዛሬው ፕሮግራም ሀዘን ያልበዛበት እና ሁሉም በህይወት ኖረው የተገናኙበት በመሆኑ በጣም ደስ ይላል 😍
    አቶ አስማማውና የሀና አባት ጥሩ ኮሜዲ ሰርተዋል 😂👍
    እንግዲህ በጠቅላላው ቀሪ ዘመናቸው ይባረክ🙏
    EBS ምንግዜም ልዩ ነው🏆👌😍

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
    @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ 2 месяца назад +77

    😅😅😅😅😅😅😅 ዛሬ ገና የቤተሰብ መገናኘትን በሳቅ ጨረስኩት እውነት ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ አቦ❤❤❤❤❤❤

  • @Betty-yf9yi
    @Betty-yf9yi 2 месяца назад +99

    አንቺን የሰማች እመቤቴ ሁላችንንም ትስማ❤❤❤❤

    • @hanataye3645
      @hanataye3645 2 месяца назад

      Amen

    • @salehamahdi7303
      @salehamahdi7303 2 месяца назад

      አሩ እኒስ አበት አለኝ ማይፈልገኝ ሁኖ ነው ማይጠይቀኝ ኣሁን22 አላውቀውም 💔💔😭😭😭😭😭😭

    • @Betty-yf9yi
      @Betty-yf9yi 2 месяца назад

      @@salehamahdi7303
      የኔ እህት ዋናው የሰማይ አባትሽ አይተውሽ የሱ ይበልጣል

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 месяца назад

      አሜን

  • @astertefera151
    @astertefera151 2 месяца назад +57

    እኔ የገረመኝ ያባባ ጉልበት ውይይ የኔ ጣፋጭ አባት እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት በጣም ምስኪን ናቸው

  • @ጋልኤረይጻዕዳአስመራዊት
    @ጋልኤረይጻዕዳአስመራዊት 2 месяца назад +64

    ፉሉያት ስድራ ደስ ክትብሉ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፈጣሪ 🇪🇷❤️🇪🇷 ኣቦይ 💗

  • @Mnd7-v4q
    @Mnd7-v4q 2 месяца назад +41

    ይህንየመሰሉ ሸበላ አባት ማገኘት መታደል ነዉ እኳን ደስ አለሽ

  • @AdaneJabamo
    @AdaneJabamo 2 месяца назад +55

    እኛ ሰዎች በትንሽ ነገር ተስፋ እንቆርጣለን ፋጣሪ ግን በሰዓቱ ውብ አድሪጓ ያስተካክላል
    ይህን የምታነቡት ሁሉ በትንሽ ነገር ተስፋ አትቁረጡ
    መቼም ቢሆን ተስፋችሁ በእግዚአብሔር እጅ ላይ ነው

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 2 месяца назад +72

    ልጂቱ ሰታምረ ዋዉዉዉ አለባበሷ ሰነምግባሯ እኳን ደሰ አለሸ❤❤❤❤❤

    • @astertefera151
      @astertefera151 2 месяца назад +1

      እሷ ግን ማንንም አትመስልም እንዴት ነው ነገሩ

    • @leylatube7153
      @leylatube7153 2 месяца назад

      😂😂😂​@@astertefera151

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 2 месяца назад +4

      ​@@astertefera151ቀይ ስለሆነች ነው እንጂ አባቷን ነው የምትመስለው።።።

    • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
      @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 2 месяца назад

      @astertefera151 እናትነት እዉነት አባትነት እምንት ይባላል እናቷ በሂወት ሰላለች ይሷ ታቃለች

    • @Eristutube-k4o
      @Eristutube-k4o 2 месяца назад

      ገና ሳልጀምረው ኮሜንትሽ አስደሰተኝ

  • @dehab2127
    @dehab2127 2 месяца назад +5

    ወይዘሮ መሰረት ክብር ያላት ሴት አባቷን ሁላ ይዛ መታለች❤❤❤

  • @BemnetAngawu
    @BemnetAngawu 2 месяца назад +227

    ተው ግን የጎንደሩን ልጅ /ዘር ጠይቅን /መጨረሻ አሳውቁን 😢😢😢😢😢

    • @Rahma-ls5ji
      @Rahma-ls5ji 2 месяца назад +5

      አወን ባጣምነዉ እኔምያሳሰበኝ

    • @zebibazebiba4936
      @zebibazebiba4936 2 месяца назад +8

      ከዉስጤ የማይጠፋ ልጅ
      ቢያንስ እንኳ ትንሺ ብናግዘዉ ድጋሜ ቢያቀርቡት

    • @rimemhdi680
      @rimemhdi680 2 месяца назад +7

      መልሶ ይቅረብ ወይንም የተቀረፀውን ድገሙት

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 2 месяца назад

      🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬✅✅✅✅💪💪💪🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝

    • @Wesenederege
      @Wesenederege 2 месяца назад

      ​😅🤣😅😅🤣

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 2 месяца назад +15

    ማሻአላህ በተለይ ሁኔታ ኢቢኤሰ እንደዛሬው በተለይ አይነት ሃገር ጠባቂ ጀግና አባትና ልጅ እናት ወንድም በእድሜ ከፍ ያሉ ሸማግሊ እና ደሰ የሚል ቤተሰብ በፍቅር የ34አመት መልሳቸው የተገኘበት የኢቢኤሰ የቤተሰብ ግንኙነት ይህ ጀግና አባትም ልጅም እናትም ወንድም ሸማግሌም አባት ደስታ ፈካ ብለው ምንም እንዳልተፈጠረ እንባና ደስታ ፍቅር የታየበት በኢቢኤሰ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ እድሜ ሰቶዋቸው አባትና ሚሰት ልጅ የተገናኝበት እኔም በእንባ ያጠበኝ የሃምሳ አለቃው አባት ንግግር እናቱን ያጣ ቁሰሉን ያውቃል ሰለናቱ ሲያወራ እኔም እንደ በእንባ ታጥቤ ነበር የእናቴነን ማጣት የእናትና አባት ዋጋ ያሰከፍላልና በጣም ጨዋ ሚሰቶችና ሌጆች የታየበት የድሮ ፍቅር በጣም አሰለቀሰኝ እውነትም የጎንደር ሰው ልጅየዋንና ኢቢኤሰ ከመቼም በላይ የዛሬው ልዩ ነው ይህ እንደሰርግ ተደግሶ ነበር መቀበል ጨዋ አባት እናት ሚሰት ልጅ ባህላቸውን ያረሱ ጎንበሰ ብለው አባትም ልጅም ትልቅ ሸማግሊን ያከበራችሁ ክበሩ እድሜ ሰቶኝ ይህን ጀግና አባትና ቤተሰብ ደግሼ ከአሜሪካ መጥቼ በሸለምኩት አቤት ሰነሰርዓትና ሰነምግባር ያለበት ቤተሰብ ደሰ ሰትሉ አላህ እድሜ ጤና ይሰጣችሁ በሙሉ ቤተሰቦች ተባረኩ እኛም የናተ ደስታ ደሰታችን ነው ልጅየው የወለድሸው ይባረክ አቦ ትዳርሸ ይመር ሁሉ እርጥብ ይሁንልሸ ተባረኪ እውነትም ጀግና አባት እና እናት ወለዱሸ ብቻ እልል ብያለሁ ይህ ትልቅ ፊልምና መፀሃፍ ይወጠዋል ኢቢኤሰ እናንተ አላህ ባለቤቶች ሰራተኞች ይህ ብሮግራም ምንም ቢከፈልበት የማይቆጭ ብሮግራም ነው በርቱ የዚህን ያለ ያህል እድሜ የሰው ልጅ ላደለው ይገናኛል ሰብሃናላህ በጣም ደሰታዬ ከልጅትዋም የበለጠ ነው ለምን ማለት ማንነትን ማወቅ ትልቅ ነገር ነው ለሷ ግን የጀግና ልጅ አባት ለሃገሩ ሟች ተርፎ ማግኘትዋ ትልቅ ክብር ይገባቸዋል ኢቢኤሰ እባካችሁ ልጅና እናት አባት ይሸልሙልን በትህትና ለኢቢኤሰ ባለቤትና ሰራተኞች ይቅረቡልን ከነሙሉ ቤተሰቦቻቸው በልዩ ዝግጅት ከአባት እድሜ ከሰጣቸው ጋር እውነትም ሃና የዋህ ሰው ነች እናትዋም ሁሉም ትዳር ኖሮዋቸው ቢወልድም ትዝታቸው ሲያሰደሰት በፈገግታና በእንባ ደሰ የሚል ነበር በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t 2 месяца назад +25

    ወንድምና እህት ደስ ሲሉ ❤❤❤ ደሞ ከአባቶ ይበልጥ ከወንድሞ ጋር ትመሳሰላለች❤

  • @SimegnewGetahun
    @SimegnewGetahun 2 месяца назад +38

    በጣም ደስ ሲሉ ያምራሉ ሁሉም በተለይ እናትየዋ አሁንም ወጣት ናት.

  • @UaeUae-gc5bm
    @UaeUae-gc5bm 2 месяца назад +28

    ወኔ በሳቅ ጨርሰኩት ታድልሺ ሀኒ ምርጥ ቁፍጥን ያለ አባት አለሺ ❤❤❤❤❤

  • @gashts
    @gashts 2 месяца назад +27

    ቆፍጣናዉ ወታደር ንቃቱ ደስ ይላል። ህልሙን አስፈትቶ ገና ትመጣለች ብሎ ያሰባትን ሴት ልጅ በሀገሩ ጠረፍ ሊሰይም የተዘጋጀ ሀገረኛ! እንኳን ደስ ያላችሁ!!

    • @hshdhdh5295
      @hshdhdh5295 2 месяца назад

      በጣም ❤😢

    • @GdHs-v1w
      @GdHs-v1w 2 месяца назад

      እልልልልልልልልልል

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ 2 месяца назад +27

    መልካም አስተዳደግ ዝቅ ብላ እግር ስትስመ ደስ ስትል ክብር ይስጥሽ አስለቀሽኝ እንኳን ደስ አለሽ ሃና

  • @ConfusedHangingGondola-qg8fj
    @ConfusedHangingGondola-qg8fj 2 месяца назад +24

    የአላህ በጣም ደስ ይላል በጣም ነው ደስ ያለው ልጁ ማሻአላህ እህቴ ሲላት ደስሲል. ታድለሽ❤

  • @tibebuzeleke4531
    @tibebuzeleke4531 2 месяца назад +30

    እኩያ አባት አገኘሽ፤እንኳን ደስ አለሽ!!! ልጅ ድልድልይ ነው እንዲህ ያገናኛል!!!!👏👏👏👏ኮሚክ አባት ናቸው አሁንም ፍቅር አለ ደስ ይላል😍❤❤❤የዛሬው ፈንዲሻ ነው!!!

    • @anahiyab7211
      @anahiyab7211 2 месяца назад +1

      አሁንም ፍቅርአለ እውነት ነው ግን የአሁኗ ሚስቱ እንዳይደብራት ሰጋሁ

    • @ahlamMuhhammed
      @ahlamMuhhammed 29 дней назад

      እስኪ ቤተሰብ ፈልጋ ለመመዝገብ ቁጥሩን ምቃዉቁ ተባበሩን😢😢😢

    • @anahiyab7211
      @anahiyab7211 29 дней назад

      @@ahlamMuhhammed ቁጥሩን አላውቅም ገርጂ ያለው ቢሮ ግን ልወስድሽ እችላለሁ በተረፈ እግዚአብሄር ይርዳሽ

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 2 месяца назад +6

    መሲየ በፍቅረኛዋ ልብ ለአመታት የኖረች ቆንጆና ጀግና ሴት እንኳን ደስ አለሽ❤

  • @YenenehMisganaw
    @YenenehMisganaw 2 месяца назад +24

    ስለ አገልግሎትዎት እናመሰግናለን ።ኢትዮጵያ በአንድነቷ ለዘላለም ትኑር

  • @Umhabib_7
    @Umhabib_7 2 месяца назад +32

    በጣም ደስ እምል አባት እንኩን ደስ አለሽ ምንም ባይጉልም አባት እሚተካ የለም እድለኛ ነሽ ደስ የምል።አባት ነው

  • @AbebechYaregal
    @AbebechYaregal 2 месяца назад +52

    የተፍታታ አባት። በአንዴ ይህንን የመሰለ አባት የት ይገኛል። እረጅም እድሜ

  • @fekadetessera3412
    @fekadetessera3412 2 месяца назад +11

    የአመቱ ምርጥ የቤተሰብ መገናኘት። እጅግ አዝናኝ እና አስደሳች።

  • @zaharaameno
    @zaharaameno 2 месяца назад +17

    ማሽ አላህ እንዴት ያምራሉ በነሱ ደስታ በጣም ተደሰትኩ ውድ ያገሬ ልጆች ሰላማችን ይብዛ

  • @menalelias7674
    @menalelias7674 2 месяца назад +5

    ከሲውዲን ነው የየሁት ደስ እሚል የፍቅር ታሪክ የጅሱ ነገር የእኔ አባት ❤ድምጻቸው ሲያም 10 ግዜ ደግሜ ደግሜ ነው የየሁት ረጅም እድሜ ለአባታችን

  • @FreweiniFreweini
    @FreweiniFreweini 2 месяца назад +13

    ኤረ የዛሬ ይለያል ናፍቆት በሳቅ በስመኣብ 🙏❤️

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 2 месяца назад +130

    የዛሬውስ ለየት ያለነው በሳቅ ተጀምሮ በስቅ ያለቀነው

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 2 месяца назад +83

    እውነትም ጠረፍ ወርቅ አስማማው ታፈረ
    የቀድሞ ሰራዊት የሀገር ፍቅር በእናተ ጊዜ ቀረ እናት ሀገር ወይ ሞት ።።።

    • @DrawMeToYouLord
      @DrawMeToYouLord 2 месяца назад +1

      እውነት ብለሻል ሰላምየ❤

    • @mekiyajemal9132
      @mekiyajemal9132 2 месяца назад +1

      በነሡ ጊዜ የተገነባች ኢትዮፒያ አሁን በማንም ወጠጤ ፈረሠች ሥንት ዋጋ እንዳልተከፈለላት

    • @Redwan-fz5ye
      @Redwan-fz5ye 2 месяца назад +1

      ትክክል የደርግ መንግሰት አገሩን ባህር በር አላሰጣም አገር አልከፋፈለም የአገር ባንድሪያ አንድ ነው ከአሰመራ ሀረር ሄዶ መስራት ይቸለል አሁን ግን ከወረዳ ወደ ዞን ለመሄድ ስንት ችግር አለው

  • @TenyeBernu
    @TenyeBernu 2 месяца назад +185

    ተው ዘር ጠይቅን ድጋሜ አቅርቡልን😢😢😢😢😢

    • @esubalew7518
      @esubalew7518 2 месяца назад +3

      ውሸት ነው አይገባህም ከልቡ ከሆነ ከተማረችበት ትምህርት ቤት ማፈላለግ ነው ቀላሉ ነገር

    • @Bariwwonde
      @Bariwwonde 2 месяца назад

      ዋሽቶ ነው የተገኘ እናት አባቱ አሉ ገንዘብ ለመሰብሰብ ነው

    • @FatimaAssefa
      @FatimaAssefa 2 месяца назад

      ተምር ነው ግን​@@Bariwwonde

    • @Rahma-ls5ji
      @Rahma-ls5ji 2 месяца назад

      ለምንንዋሻል እረታዉ

    • @TenyeBernu
      @TenyeBernu 2 месяца назад

      እውነት ነው ግልፅ አድርጉልን😢😢😢​@@Bariwwonde

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 2 месяца назад +21

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እንኳንም ተገናኛችሁ❤❤

  • @የሀገርባህል-ሚዲያ
    @የሀገርባህል-ሚዲያ 2 месяца назад +4

    የዛሬው ይለያል ደስ የሚል ነው😮የኔ አባት ደስ ሲሉ መሰረትን ይወዳታል😂ሀና አባትሽ እና ወንድምሽ በጣም ያዝናናሉ እንኳንም በሰላም ወደቤተሰቦችሽ ተቀላቀልሽ ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ 🎉😂❤❤🎉

  • @nibretyitbarek5616
    @nibretyitbarek5616 Месяц назад +2

    ደግሞ ለጎንደር ፍቅር ነዉ እኔም አስለቀሱኝ በህይወት መገናኘት ደስ ይላል

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 2 месяца назад +22

    ደስ የሚል አባት መሲም ፈገልታሽ ደስ ሲል❤❤❤ ኸረ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ😂😂😂

  • @natnaelsolomon
    @natnaelsolomon 2 месяца назад +2

    ደስ እሚል ጥሩ ልብ ያለው አባት ነው እመቤቴ የሰጠችሺ ቀሪ እድሜያቹህን በፍቅር ያኑራቹህ

  • @nibretyitbarek5616
    @nibretyitbarek5616 Месяц назад +1

    ደስ የሚል ቤተሰብ ነዉ የመጀመሪያ ፍቅረኛ ከሁሉም በላይ ነዉ የተወለደ ደግሞ መቸም አይለያይም

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 месяца назад +18

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴን ጠርቶ ያፈረ የለም ❤❤❤❤

  • @thankyouGod2119
    @thankyouGod2119 2 месяца назад +1

    ቅን ቤተሰብ ሲያሳድግህ እንዲህ ትሞጋገሳለህ ዋው ደስ ይላሉ

  • @Ema-Tube22
    @Ema-Tube22 2 месяца назад +101

    እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰

  • @ekramabrar8456
    @ekramabrar8456 2 месяца назад +1

    Thanks!

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    የዛሬው ይለያል መስርቷ መጣች ebs ፈድሻ አርገችሁ ደስታቹ ደስታችን ነው እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤

  • @TK-hn2wf
    @TK-hn2wf 2 месяца назад +9

    The funniest , humorous, and honest guy. Have a longer life !
    በጣም አስቂኝ፣ ቀልደኛ እና ታማኝ ሰው። ረጅም እድሜ ይኑርዎት!

  • @yeurbhfof5703
    @yeurbhfof5703 2 месяца назад +1

    እሄ ደሞ ለየት ይላል በሳቅ ተጀምሮ በሳቅ ግን ደስታም ያስለቅሳል ያልሞተ ሰው ይገናኛል 😊👍

  • @AbduGetahun-y1h
    @AbduGetahun-y1h 2 месяца назад +13

    በጣም የሚገርመው የኢትዬጽያ ወታደር ማለት ግን በደርግ ጊዜ የነበረው ነው በሀገር ፍቅር የተንገበገበ የልጁን ስም ሲያወጣ ከሀገር ዳር ድንበር ጋር የተገናኘ ነው *** ጠረፍ ወርቅ*** ከመወለዷ በፊት ይሄን ስም አወጣላት ታሪክ ነው እድለኛ ናት ልጅቱ በህይወት ማግኘቷ

  • @Jamila-p9x
    @Jamila-p9x 2 месяца назад +31

    ዮኒ ቢኖር በጣም ደማቅ ይሆን ነበር😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ለማንቻውም እንኳን ደስ አላችሁ😅

    • @Dagi-man
      @Dagi-man 2 месяца назад +1

      እውይይይይይይይይይይይ😂😂😂😂

  • @AbebaShumye
    @AbebaShumye 2 месяца назад +17

    አንጀት የሚበላው የዘርጠይቅ ነገር ሁሉም የሚያነሳው ጥያቄ ነው እና እባካችሁ ebs ይደገምና ይጠየቅለት

  • @AEMA349
    @AEMA349 2 месяца назад +2

    የእናትየው አስተያየት❤❤❤ ደስስስስ ሲሉ
    መሰረቴ ሲሉ ውይይይ እንደው በፍቅር የተለያዩ ሰዎች ከረጅም አመታት በዃላ...ዝብርቅርቅ ያለ ስሜት

  • @Sofya-jk3ov
    @Sofya-jk3ov 2 месяца назад +6

    በጣም ደስ ይላል መገናኝታችሁ አልሀምዱሊላ ለአላህ ሽኩር ይገባው❤❤❤

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 2 месяца назад +10

    የዛሬው ይለያል በጣም ደስ ይሚል ቤተሰብ 😂😂 እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Fanta12w3f
    @Fanta12w3f 2 месяца назад +52

    ለየት የሚ ል ቤተስብ ዋዉ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 2 месяца назад +2

    😂😂😂😂😂አባባ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦውት እንኳን ደስ አላቹ የዛሬው ልዩ ነበር እግዚያአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 2 месяца назад +6

    ኣይይ ፀጊ ኣንቺ ነሽ ያሳቅሽኝ ከመጠን በላይ ነው ያሳቀሽ ሁሌም ሳቂልኝ እህትኣለም

    • @elisaworku6637
      @elisaworku6637 2 месяца назад +3

      ጸጊን እንደኔ የሚወዳት በጣም

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 2 месяца назад +6

    እጅግ በጣም ደስ የሚል የቤተሰብ ግንኙነት ነው::

  • @mereasu2643
    @mereasu2643 2 месяца назад +17

    የሰዉ ደስታ ያስደስታል እንኳን ደስ አላችሁ 🥰🙏

  • @HanaTube-g5d
    @HanaTube-g5d 2 месяца назад +6

    ዛሬ ለቅሶ የለም ደስ ሲል😁 እኳን ደስ አላችሁ🥰🥰🥰

  • @tadedjemba612
    @tadedjemba612 2 месяца назад +19

    ሀኒቾዬ እህት አለሜ እንኳን ደስ ያለሽ ደስ ብሎኛል

  • @TegestAsrat
    @TegestAsrat 2 месяца назад +1

    የኔ ጌታ ልጁ ሲያምር ታድላ ቆንጆ ወንድምም አገኘች❤❤

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty 2 месяца назад +2

    ውይ ፋቅር ታያልቅ የተለያዩ መሠረትና አሥማማው

  • @meskoteasegid-9371
    @meskoteasegid-9371 2 месяца назад +2

    ያገናኘን ይሆናል የእግዚአብሔር ነገረ።

  • @liytim678
    @liytim678 2 месяца назад +3

    Thank you for your service for the country

  • @habiba_habiba1
    @habiba_habiba1 2 месяца назад +4

    በጣም ደስ የሚሉ ቤተሠቦች ናቸዉ እንኳን ደስ አላችሁ🥰🥰🥰🥰ፈታ ያሉ በተሠቦች

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 2 месяца назад +6

    ለመጀመሪያ ጊዜ በሳቅ ተጀምሮ በሳቅ ያለቀ የቤተሰብ መገናኘት... ኡፍፍፍፍ ቀናችሁ በሳቅ ይለቅ::

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie7424 2 месяца назад +51

    አይ የዘር ጠይቅ መፍትሄ ሣይኖረው

  • @יונהוורטה
    @יונהוורטה 2 месяца назад +10

    አጅግ በጣም ደስ ይላል። እኔምለእውነት ሲለፋ የነበረው 102 አባል ስለነበርኩ ወደኋላ ተመልሸ እንዳስብ አደረጋችሁኝ ይህ ነው የቀድሞ ሰራዊት ለእውነትና ለእውነት ብቻመ ሞት❤

  • @iyi6812
    @iyi6812 2 месяца назад +3

    እድለኛ ነሽ አባትን የመሰለ በጤናው ማግኘትሽ

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 2 месяца назад +3

    አመብዙሃንን ጠርቶ ያፍር የለም ሁላችሁም ትሰማችሁ አኔን አንደምትሰማ 🙏🏻

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 месяца назад +5

    እጅግ ደስ የምትሉ ቤተስብ ናችሁ
    እንካን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር እርዳችሁ❤❤❤

  • @MeseretGetinet
    @MeseretGetinet Месяц назад +1

    አይ የጎደር ሰዉ ነፍስ እኳነን ታድለን❤❤❤🎉🎉ሀኔዬ እኳን ደስ አለሽ

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 2 месяца назад +2

    አማራዬ የዋህ ህዝብ አላህ ይጠብቃችሁ መከራችንን ሁሉ ያንሳልን😢

  • @AlmazAbreha
    @AlmazAbreha 2 месяца назад +1

    ሀና እንኳን ደስ አለሽ መስረት እንኳን ደስ አለሽ ቀሪውን ዘመናቹህን የደስታ ያደርግላቸህ ከበሩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AddisemuShibru
    @AddisemuShibru 2 месяца назад +1

    ምን አይነት አባት ነው ደስ የሚል ቆፍጠን ያለ ሁኖ ስረአት ያለው ትሁት አባት ነው ። ልጅም ደስ የሚል ነው

  • @Lulu8049-c8d
    @Lulu8049-c8d 2 месяца назад +17

    አይይይይ እማይገኘው የሞተ ሰው ብቻ ነው አይሆንም እጂ እኔ ወደ አኬራ የሄደችውን እናት አለሜን ባገኘኃት የኔ ውድ እናት የኔ አለም አላህየ በራህመቱ ጀነተል ፊርደወስ ይወፍቅሺ ያረብብብ😢😢😢

    • @hussenyesuf-h6k
      @hussenyesuf-h6k 2 месяца назад

      አብሺሪ እህት አለም

    • @zahrameloveislife1181
      @zahrameloveislife1181 2 месяца назад +2

      እኔም እንደዛው 😭😭

    • @Zulfaahmed-s1v
      @Zulfaahmed-s1v 2 месяца назад +1

      አብሽር እህት ሁሉም ይሞታል አላህ ይራህማቸዉ እናትሽን

    • @Amriya-s8j
      @Amriya-s8j 2 месяца назад +1

      አብሽሪ የኔ እህት አላህ በጀነተል ፍርዶስ ያገነኛቹ

  • @jjyisak1575
    @jjyisak1575 2 месяца назад +5

    የወንድም አድናቆት"" ሀሪፍ ነሽ "" ❤❤❤

  • @MeseretMeseret-w3q
    @MeseretMeseret-w3q 2 месяца назад +3

    50 አለቃ ግን ፍቅሯ አለቀቀውም ዋው ፍቅር እጅግ ከባድ ነው ❤❤❤❤መሲ ቶሎ ብላ ባለትዳር ነኝ አለሽ 😅😅😅😅ዘመናቸው ይባርክ

  • @Westgate_6
    @Westgate_6 2 месяца назад +2

    የመሰረት ፈገግታ በጣም የተለየ ነው 👌👌👌👌👌

  • @አሀዱአሀዱ-ቨ6ቸ
    @አሀዱአሀዱ-ቨ6ቸ 2 месяца назад +2

    😢ዘር ጠይቅንም ቸር ያሰማው

  • @beltebelte9575
    @beltebelte9575 2 месяца назад +5

    ሀና እንኳን ደስ አለሺ መሰረት እንኳን ደስ አለሺ ቀሪውን ዘመናቹህን የደስታ ያድርግላቹህ ለመላው ቤተሰብ እንኳን ደስ አላቹሁ

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 2 месяца назад +11

    ዕፀገነት ተባረኩ ፤ አለቀስኩ ሳቅሁ አብሬያችሁ ዘፈንኩ

  • @Maya-y5t
    @Maya-y5t 2 месяца назад +1

    አይ አማራ የኔ ትሁት የኔ አክባሪ ህዝብ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazabreham2776
    @almazabreham2776 2 месяца назад +8

    ደስ ሲሉ የዋህ አባት ሀቀኛ አሁንም ፍቅሩ አለ በልባቸው

  • @spert-ir9hm
    @spert-ir9hm Месяц назад +2

    በጣም ደሰ የሚል በተሰብ❤❤

  • @ሊሊ-ፐ6ነ
    @ሊሊ-ፐ6ነ 2 месяца назад +3

    ደስ የሚል ቤተሰብ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት 😂❤

  • @sebleyoutube
    @sebleyoutube 2 месяца назад +7

    ክብርና ምስጋና ለእናትና ልጇ ለእመብርሐን❤❤❤❤ውይ ትህትና አባትና ልጅ❤ ደስ እሚል ቤተሰብ😂❤❤❤እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @danielkebede2765
    @danielkebede2765 2 дня назад

    ካየሁት ሾው በሙሉ ምርጥ ብየዋለሁ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ በሳቅ ጨረሱን እኮ እያትየውም በጣም ደስ ይላሉ ረጂም ጤናና እድሜ ይስጥልን ቀሪው ዘመን የተባረከ ይሁንላችሁ ሃናም እንኳን ደስ አለሽ።

  • @hjgughkgkg1804
    @hjgughkgkg1804 2 месяца назад +13

    አባቴ የኔ አባት አይየዋ 😢😢😢😢😢ባንተ መታቀፍ ናፈቀኝ የኔ አባት😢😢😢

    • @BurteAna
      @BurteAna 2 месяца назад

      +++enem bewinet babat metakef hulem enafikalew +++

    • @hjgughkgkg1804
      @hjgughkgkg1804 15 дней назад

      @@BurteAna እንደናፈኩ ወደማይወረው ሄደብኝ😭😭😭😭

  • @HawaSaid123
    @HawaSaid123 2 месяца назад +16

    አሁንስ እኔም በቅናት ምትኩ የሞተችው እናቴን ላድ ቀን እኳን ባገኝዋት😊😊😊😊ሁሉም ሠው ሲገናኝ መቅናቴ😢😢😢

    • @zahrameloveislife1181
      @zahrameloveislife1181 2 месяца назад +1

      በጣም አይዞሺ እኔም እንዳንችው ነኝ😭😭

  • @ይደርስይሆን
    @ይደርስይሆን 2 месяца назад +294

    እኔም የሞተው አባቴ ጠፍቶ ባገኘሁት 😢😢😢

    • @Sada-mm1tw
      @Sada-mm1tw 2 месяца назад +8

      😢😢😢😢

    • @መዲዩቲብ
      @መዲዩቲብ 2 месяца назад +8

      አይዞሽ እህቴ አላህ ያጠንክርሽሽሽሽ

    • @السبايدرمان-ز8ي
      @السبايدرمان-ز8ي 2 месяца назад

      አይዞሺሁሉምወደዛውነን😢😢😢😢😢

    • @BabeFikru
      @BabeFikru 2 месяца назад +6

      ሁልጊዜ ከሚሞት ጠፍቶ በፈለኩት እልነበር እኔም

    • @Fatumatube.2
      @Fatumatube.2 2 месяца назад +2

      ቢሆንልን እማ ቢሆን 😢 ግን አይሆን

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 2 месяца назад +3

    እንካን ደስ አላችው ደስ የሚሉ ቤተሰቦች
    ፈጣሪ ሥራህ ድንቅ ነው ebc ተባረኩ የሰው ደስታ ማየት እንዴት ደስ ይላል

  • @אסובלוגובנייה
    @אסובלוגובנייה 2 месяца назад +14

    10 አለቃ አስማማዉ እህታችን ሐና በጠቅላላ ቤተሰቡ እንኳን ደስ አላችሁ
    ለወ /ሮ መሰረት
    ለወንድማችን መብራቱ አስማማዉ
    እንኳን ደስ አላችሁ
    የ34 አመት ማን ‏‪37:22‬‏ ነት ጥያቄ ተመልሶላችኋል
    10 አስማማዉ ታፈረ የዘዞ ትወልድ አገርህ አዘዞ ነዉ እና ከአዘዞ ቤተሰቦች ነበሩነ
    የእናትህን ስም ብት ጠቅስልነ በተለይ እንዲት አክስታች መዳረሻዋን ስለ አጣነዉ
    መልካም የደስታ ዘመን ይሁንላችሁ

  • @MadinaAdem-fu7bx
    @MadinaAdem-fu7bx 2 месяца назад +17

    መገን ሰሜን ሸዋ❤❤❤❤❤ እስይ እሰይ

  • @tedyhagos1844
    @tedyhagos1844 29 дней назад

    ዋው የዛሬው በጣምም ልዩና ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ፡፡ እንኳን ደስ አላቹ ።

  • @dantek1753
    @dantek1753 2 месяца назад

    ልብ ወለድ የሚመስል ታሪክነው በጣምደስስስስስስ የሚል ታሪክነው ❤❤❤❤❤❤

  • @asmaruassefa4080
    @asmaruassefa4080 2 месяца назад

    ደስየሚል ቤተሰብነው እንኳን እግዚአብሄር አምላክ በሰላም ጠብቆ አገናኘሽ ❤❤❤❤❤

  • @BedriaHussien
    @BedriaHussien 2 месяца назад +1

    ሀኒ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ የምገረመዉ እግዝአብሔር በግዜዉ ስፈቅድ ሁሉ ነገር እንድሁ ውብ ያደርገዋል።

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በደስታ ተጀምሮ በምርቃት አለቀ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @tinsaezedagim4808
    @tinsaezedagim4808 2 месяца назад +3

    ዋው ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እንኳን እግዚአብሔር አገናኛቹ ዘላለም ደስ ይበላቹ

  • @tesganesheYidew
    @tesganesheYidew 2 месяца назад +24

    ዘር ጠይቅ የት ደረሰ ድጋሜ ቢቀርብ ደስ ይለኝ ነበር

  • @tseganeshyeferu9852
    @tseganeshyeferu9852 2 месяца назад +2

    ውይ ሐና እንኳን ደስ አለሽ ! ደስ የሚል! አባ ብዬ ዘፈኖት ደስ ይላ ል።

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 2 месяца назад

    እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ለቅሶን በሳቅ ቀየራችሁት ይህቺናት ኢትዮጵያ የኖርንባት በፍቅር ❤😂

  • @SebeleAden
    @SebeleAden 2 месяца назад

    ያ ጅንስ ግን ምን አይነት ፍቅር ነው
    በሳቅ ተጀምሮ በሳቅ ያለቀው ደስ ሲል🎉🎉🎉🎉

  • @zewudituDesisa
    @zewudituDesisa 2 месяца назад +2

    እነደ እኔ ደሰ ያለው ምርጥ ቤተሰብ እንኳን ደሰ አላችሁ