//የቤተሰብ መገናኘት// "የአፍላነት ልጄ ነህ..." የሀያ አንድ ዓመት ውጣ ውረድ አባትን ፍለጋ /በቅዳሜ ከሰአት/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 9 месяцев назад +13

    ጥሩ እናት ልትመሰገን ይገባታል ልጇን በሥርዓት ነው ያሳደገችው ልጅ ማሳደግ ቀላል አይደለም እንኳን ደስ አላቹህ ቀሪዘመናቹህን እግዛብሄር ይባርክላቹህ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Год назад +140

    እንኳን ደስ አለህ ዮኒ በጣም ደስ ይላል አቤት እርጋታው ደስ ሲል በዚህ ግዚ እንደዚህ ዝምተኛ እና እርግት ያልክ ልጅ እውነት ያሳደገችህ እናትህም ክብር ይገባታል ለ21 አመት ያለ አባት እንደዚህ ስረአት ባለው መንገድ ማሳደጓ ሊያውም ወንድ ልጅ ይገርማል ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ መታደሉ ቅድመ አያትም አለው ደስ ሲል❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ

    ማነው እንዴኔ የልጁን እርጋታ ደስያለው🥰🥰🥰

  • @kalkali
    @kalkali Год назад +92

    ከውበት ውበት 100%
    ከእርዳታ እርጋታ 100%
    ከፀባይ ፀባይ100%
    ዮኒዬ እንኳን ደስ አላችሁ🎉
    እግዚአብሔር ይመስገን❤

    • @YisakorBelay
      @YisakorBelay Месяц назад

      ሀነአጠጀጠጨጸኸመከሰኘየኘ❤ነጰወዠረአኘገ❤ለነአአከጠ❤አመ❤ነአኸጸ❤የኘአጨጨ

  • @selambekalu-hk6tn
    @selambekalu-hk6tn Год назад +39

    ወደ ሚድያ እንዲመጣ ያደረከው ልጅ ክብር ይገባሀል

    • @AbMan_Hd
      @AbMan_Hd 4 месяца назад

      Njkoo99 b ጨጰ

    • @AbMan_Hd
      @AbMan_Hd 4 месяца назад

      ከለፈዐሀጸጸመ

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Год назад +676

    ይችን ኮሜንት ምታ ነቡ አላህ ያላስ ባችሁት እንጀራ ይስጣቹ❤❤❤🤲🏼 ስጭ እንጅ የስው እጅ ጠባቂ አያር ጋቹ

  • @alehegnbeza
    @alehegnbeza Год назад +249

    ኢትዮጵያ የነዮናስ ለገሰ ቤተሰብን ትመስላለች። ከወልቂጤ ከትግራይና ከአማራ። ልጆችሽ ተገናኝተዋል ኢትዮጵያ (አደይ) እንኳን ደስ አለሽ። በደስታ አነባሁ።

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Год назад +3

      በጣም

    • @foziya-z4e
      @foziya-z4e Год назад +5

      በጣም ወላሂ

    • @zewditu1735
      @zewditu1735 Год назад +2

      ትክክል

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 Год назад +7

      😢😢በጣም እኛ ተዋልደናል ፖለቲካ ግን😢😢😢

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 Год назад

      @@marmaryeheyabenat1796ከአለም የሰው ዘር ሁሉ ተዋልደዋል።ከቻይና፣ከአረብ፣ከአሜሪካ፣ከእንግሊዝ፣ከኮርያ etc ተዋልደዋል nothing is new.

  • @MelakuLegesse-l7x
    @MelakuLegesse-l7x Год назад +24

    በልጁ እርጋታ ዉስጥ ብዙ ጥያቄዌች አሉ ግን ለጥያቄዌችም መልስ ለማግኘት መገናኘታቸዉም መልካም ነው እንኳን ደስ አላቹ

  • @Temutubeተሙ
    @Temutubeተሙ Год назад +72

    ትግሬዎች ግን መልካሞች ናቸው ሠላም ያውርድልን

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 Год назад +5

      ለደሙ ማን ክፍ አለ 😂

    • @susuamni9344
      @susuamni9344 Год назад

      ኣሜን🙏

    • @XehayYebyo-vt9eh
      @XehayYebyo-vt9eh Год назад

      Amen 🙏 🙏 🙏

    • @meklityathehayelij1233
      @meklityathehayelij1233 8 месяцев назад +4

      እንደነሱማ እባብ የለም እሸ ያው ቢያገኘው እሱንም ይገለው ነበር ልጆቻቸውን በብሄር ከሌላ ሰለተወለዱ የገደሉ ሰንቶች ነቸው

    • @FuFy-ik3fo
      @FuFy-ik3fo 8 месяцев назад

      እኮ​@@selammesganaw3899

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg Год назад +14

    ልጁ ደስ ሲል ፀባዩ ኢትዮጵያ በለገሰ ቤተሰብ ትመሰላለች ከወልቂጤ ከአማራ ከአዲግራት ዋው ደስ ሲል❤❤❤

  • @SameraRose
    @SameraRose Год назад +63

    Ebs የሁሉ ቤት በጣም ነው ደስ ያለኝ ዮናስ የሚያሳዝን ልጅ ነው 🥰🥰🥰🫶🫶🫶

  • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር

    ❤የዚህ ብሮግራም እደኔ
    የሚወደው
    🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇨🇬♥♥♥♥♥ ሀገራቺንን አሏህ ሰላሙን ያምጣል

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 Год назад +20

    ዮኒ የኔ ጌታ ሲያሳዝን አመለ ሰናይ ደሞ አይኑ ሲያምር

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl Год назад +17

    በፈጣሪ የልጅዬው እርጋታ ደስ ሲል😍

  • @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ

    አንዴኛነኝ የመዳም ቅመሞች ላይክ አርጉኝ😂👍👍👍👍

  • @drumdrumkit2711
    @drumdrumkit2711 Год назад +118

    ጦርነቱ ላይ ይሄ ልጅ ተዋግቶ ቢሆን።፣ ያ ወንድሙ ደግሞ በዛ፣ ወንድም ወንድሙ ላይ ነበር ማለት አይደል ሚተኩሰው? ፈጣሪ ጦርነትን በቃ ይበለን። እንኳን ደስ አላችሁ❤

    • @milli12354
      @milli12354 Год назад +4

      በጣም😢😢ኣስቢው ብዙ እህት ወንድሞች ኣልቀው ይሆናል በዚህ ከንቱ ጦርነት😢

    • @ammysiy210
      @ammysiy210 Год назад +2

      በጣም አስተዋይ ነህ

    • @medhin8187
      @medhin8187 Год назад +1

      ኣባት ልጆቹም ወግቷል መከላከያ ማለት ነዉ በትግራይ ባለ ትዳሮች የነበሩ መከላከያ ጦርነት ገቡ ልጆቹ ደግሞ ዘራችን ኣናስጠፋም ብለዉ ኣባታቸዉን ለመዉጋት ገቡ እንግዲህ

    • @zelalemteshome9440
      @zelalemteshome9440 Год назад +2

      በጣም የሚያስገርም እና አሳዛኝ ኮመንት❤❤

    • @MakiJusus
      @MakiJusus 11 месяцев назад

      Awooo betam😢❤

  • @FrehiwotAmdu-p3v
    @FrehiwotAmdu-p3v Год назад +34

    ከትግራይ የተጠፋፉ ሰዎች ቶሎ አለን ይላሉ ዘራቸውን የሚወዱ በጣም እማከብራቹ ብሄሮች ናቹ ተባረኩ

    • @bentarabu3244
      @bentarabu3244 Год назад +1

      በጣም በጣም ብዙጊዜ አይቻለሁ😢

    • @GuxFrom
      @GuxFrom 8 месяцев назад +5

      ማ የማይወድ አለ አታሽቃብጡ

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 Год назад +39

    የኔ አባት ማን ናቶሎ እሥከሚል ይጠብቃል እሠይ የኛ ባሀል ይህ ነው በቃ ለካሚራ አደለም ዋናው ሥሚቱን መግለፅ ነው😥

    • @mominaymer174
      @mominaymer174 Год назад +3

      እዴት ድስ እዳልኝ❤❤🎉🎉🎉

    • @AkKa-uq4cv
      @AkKa-uq4cv 7 месяцев назад

      ግን በጣምሲስቁባቸው ተናድድኩኝ

  • @አረግ
    @አረግ Год назад +20

    የመመሳሰላቸው ነገር አባትና ልጅ ደስ ሲሉ❤

  • @abdelletifMohammed
    @abdelletifMohammed 7 месяцев назад +2

    ደስ የሚል ነዉ ዮኒ ከባልደረቦችህ እድሜና ጤና ይስጣቹ 😍😍😍ኣድናቂህ ከኤርትራ 🇪🇷👍👌👋

  • @UMAbdelah
    @UMAbdelah Год назад +66

    ~አንዳንዴ…ካልታሰርክ ነፃ አትወጣም፣ምቀኛ ከሌለህ ስኬት አይኖርህም፣ካልተቸገርክ ከትልቅ ቦታ አትደርስም፣ወርደህ ካልሠራህ አትከብርም፣ዛሬ ካልደከምክ ነገ እረፍት አይኖርህም፣ ስሜትህን ካላሸነፍክ ሰው አትሆንም፣ካልተዋረድክ ክብር አታገኝም…ይህ የሕይዎት ህግ ነው!

  • @LocyLocy-vf2hl
    @LocyLocy-vf2hl Год назад +44

    እውነትም ጸባየ ሰናይ ነው ዮኒዬ ❤️እንኳን ደስ አለህ

  • @ሳሉነው
    @ሳሉነው Год назад +28

    እውነትም ስነ ምግባር ያለው ልጅ እንኳን ደስ አለህ አንዳንዴ ዝምተኛ ሰወች ውስጣቸው ነው በጣም እሚጎዳ የውስጥህን ጉዳት አይቶ እንኳንም ህልምህን ፈታልህ አዳይ ደስ ሲሉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጠወት መታደል ነው ቅድመ አያትን ማግኘት ❤

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Год назад +8

    እኔ የሚያስደስተኝ የዩኒ ደስታ ነው በጣም እኮ ነው እሚደሰተው ቤተሰብ በተገናኘ ቁጥር❤️❤️❤️❤️🙏🏾

  • @Mita460
    @Mita460 Год назад +36

    ልጁ ሲያምር ከፀባይ ጋር ❤ እንኳን ጌታ እረዳህ 🙏

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Год назад +6

    ዮኒ 😢ዉስጡ ብዙ ነገር አለ አዉጥቶ መናገር አልችልም እንጅ እሰይይይይይይይይይ እንኳን እግዚአብሔር እረዳው

  • @dadsinoDadaw
    @dadsinoDadaw Год назад +4

    ኢቢኤስ ቲቪ በዚህ በጎ ስራችሁ ታሪክ በበጎ ሲያስታውሳችሁ ይኖራል በርቱ እነዮናስ

  • @sadeamhmde9169
    @sadeamhmde9169 Год назад +14

    ያአላህ ልጁ ፀባዩ መልኩን ሁሉ ነገር አሞልቶ የስጠው ❤

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt Год назад +53

    ኧረ እነዛ እህትና ወድም ዉጤቱ እምደሰሡ በማደጎ ያደገዉ ሠዉየ በጉጉት እየጠበቅንነዉ 😢😢😢 አሣዉቁን ወድሜም እኳን ደስ አለህ

  • @omnajat
    @omnajat Год назад +20

    ወላሂ በጣም ደስብሎኛን የኔ ወድም እንኳን ሀባትህጋረ ተግናኝህ የኔም አባት ጠቅሽ እየላጠ ያበላኝነበረ ያልሰዉ ይመጣን ግን የሞተዉ አይመጣም😢😢 ቢመጣኑሮ አባየን ልግማሽ ሳአት መቶ ባየዉ ደይልኝነበረ

  • @helen9673
    @helen9673 Год назад +7

    የኒ ሲያሳዝን ኦፍ እንኳን ደስ አለህ አቤት ቆንጆና ከፀባይ ጋር 🎉❤🎉❤🎉

  • @jrethio8618
    @jrethio8618 Год назад +11

    ይሄ ሁሉ ቤተሰብ እያለው ብቻውን ማደጉ ያሳዝናል ባለ ትዳሮች ለልጆቻችን ስንል ቢያንስ እስኪያድጉ ታግሰን ከትዳር አጋራችን ጋር ብንኖር ጥሩ ነው በእኛ ምክንያት ልጆች መቀጣት የለባቸውም

  • @maldayayu4160
    @maldayayu4160 Год назад +44

    ኑልን ዓዲግራት የደጋጎች አገር ጥሕሎ እንጋብዛቹዋለን❤

    • @yayeshmulatu8552
      @yayeshmulatu8552 Год назад

      ጥሕሎ ምንድን ነው!?

    • @bemenetbayi9972
      @bemenetbayi9972 Год назад +2

      ጥሕሎ እማ ጥሕሎ ነው። የበላ ያውቀዋል እንዴት እንደ ጥም ዋው ዋው❤

    • @belalilula6909
      @belalilula6909 Год назад

      thlo malet ye adigrat ymiweded bahlawi mgbachew new 🙏🙏🙏

    • @birhanetefera3668
      @birhanetefera3668 Год назад +1

      ቀልድ አደለም ትግራዋይ ደጋግ ናቸው

    • @zewdugalwembrttgray9281
      @zewdugalwembrttgray9281 8 месяцев назад +1

      ከብደይ ዝበለዓኒ ዝከዶ ዝነበርኩ ቦታ ከይደ ክርእዮ ምስ በለ ውይይይ ማዓረይ 😢 እንካዕ ብሰላም ተጋነኩም

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 Год назад +4

    ዮሶ ላኪ ዮናስ💚💛❤️🙏
    ኬኩ ራሱ በጣም ትልቅ ነው👏🏻👏🏻👏🏻

  • @balsyibalatim1095
    @balsyibalatim1095 Год назад +86

    ወይኔ ልጅ ጸባዩ ጸጥ ያለ ልጅ❤❤❤❤እንኳን ደስ ያላችሁ

  • @zelalemteshome9440
    @zelalemteshome9440 Год назад +3

    ምን አይነት እናት ትሆን ያሳደገችህ ❤ የታደልክ አባት ነህ ወንድምም ልጅም ያገኘኸዉ

  • @ስሊነኝየራያዋቀበጥ

    የኔ የዋህ ልጅ ግን ፀባይ ኡፍፍፍ በጣም ደስ የሚል ልጅነው እንኳንም ደስ አላችሁ ❤🥀🙏👍

  • @samrawitstegay5376
    @samrawitstegay5376 Год назад +33

    ምዓረይ እንኴዕ ምስ ቤተሰብካ ተራከብካ
    ዓዲ ግራት ብጥሕሎ ን ሜስን ክንቅበለካ ኢና❤

  • @Sabla-mn5pw
    @Sabla-mn5pw Год назад +6

    ወኔ ደስ ሰል የቤተሰብ ፍቅር የአደይ ምርቃት እንካን ደስ ያላቸዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r

    ማነወ እደኔ ከእነሱ ደስታ የዮኒ ደስታ የሚአስደስተው ደስታው ከነሱ በላይነውኮ❤❤❤❤❤

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 Год назад +6

    ዮኒየ የኔ አመለ ሸጋ ቁጅና ከነ ፀባይ እኳን ደስ አለህ 😢😢❤❤❤

  • @moviegallery4757
    @moviegallery4757 Год назад

    ወይኔ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ጨዋ ቆንጆ ኸረ በስመአብ እንዲህ አድርጋ ላሳደገች እናት ክብር ይገባታል

  • @eyerusalemhaylemaryam-vg4rl
    @eyerusalemhaylemaryam-vg4rl Год назад +6

    እንቋዕ ደስ በለኩም እንቋዕ ደስ አላችሁ ኡፍ ደስ ብሎኛል💕💕🙏

  • @ሀይሚየገብርኤልልጅ

    የወኒ እንኳን ደስ አለህ እውነት አባትህን ስላገኝ በጣም ደስ ብሎኛል እኔም እንዳተ አንድ ቀን አባቴን አገኝው ይሆን

  • @tsegahadush7204
    @tsegahadush7204 Год назад +21

    እንኳዕ ደስ በለካ ዛሓወይ ዕድመይ ጥዕናይ ይሃብኩም❤❤❤❤

  • @ኡሙረያንባባዬ
    @ኡሙረያንባባዬ Год назад +13

    እንኳን ደስ ያለህ ያክስቱ ልጂ የኔ ወድም 😢😢😢😢

  • @almaze214
    @almaze214 Год назад +18

    ማር የሆነ ልጅ
    አቤት እርጋታ በፈጣሪ ታአድሎ እፉፉፉ❤

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 Год назад +2

    ተባረኩ ኢቢኤሶች የቤተሰብ መገናኘትን ፕሮግራም በጣም የየሚወደድ ፕሮግራም ነው

  • @hity8293
    @hity8293 Год назад +3

    የሰው ደስታ እንዴት ያስደስታል እንኳን ደስ አላችሁ አልሀምዱሊላህ የቀሩትንም የሁሉንም አላህ ያስገኝላቸው

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 Год назад +1

    ያገናሀው ልጅ
    ያክስቱልጅ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ይወድሀል ስታለቅስ አይኑ አትጋ ነበር
    ልጁ መናገር ብዙም አይደል ግን ውስጡ እንደትጎዳ ያስታውቃል
    ያስለቀሰኝ ደግሙ ምን እዳርግልህ ትፍልጋለህ ሲባል እንደልጅነቱ ታያቶቹጋ እንድወስዱት ነበር አደራ ዮናስስን እንዳታስከፎት

  • @በእየሱስአምኚየዳንኩኚቲቲ

    እማማ ፍቅር የሁኖ አያት ናቸው ዩኒ እንኳን ደስ ያለህ እምታምር ልጂ ነህ

  • @TigiZewde
    @TigiZewde 5 месяцев назад

    💯%ጨዋ ልጅ ምን እናት ናት ያሳደገችክ ተባረክ ወገኔ

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 Год назад +7

    እንኳን ደስ አላቹ🙏 ዮኒ ደሞ እድለኛ ነክ አባትክን በህይወት ማግኘትክ በዛ ላይ ቅድመዐያት አለክ አደይ እድሜዎት ይርዘም 🙏

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 Год назад +15

    ዊይይይይይ የእኔ እናት አዳይ አንዴት ደስ ይላሉ አያቶቸን አስታወሱኝ በዕምባ ነው ያየሁት። በእውነቱ እግዚአብሔር ይመስገን ልጁ በጣም እደለኛ ነው የእኔ ጨዋ💚❤💛💚❤💛

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Год назад +6

    ሽማግሌዋ በጣም አስለቀሱኝ ማሻ አላህ እድለኛ ነህ ደስ ይላል

    • @yelgademoz8839
      @yelgademoz8839 Год назад

      እኔ እራሱ ፈነዳሁ አልቻልኩም

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 Год назад +2

    ጸባይ ሰናይ ልጅ ነው እርጋታው ክብር ለእናቱ እንዳታስከፎር

  • @hulumyalfal7516
    @hulumyalfal7516 Год назад +6

    የኔ ማሮች ኣባትና ልጅ ስርኣታቸዉ100% እርጋታቸዉ100% ❤❤❤

  • @GobezaworkuAbate
    @GobezaworkuAbate Год назад

    እኔን ምሥኪን የሆነ ልጅ እንኳን ደሥ አለህ ለእንዲህ አይነት ዝምተኛሠው እጅግ በጣም ትልቅ እና ከባድ አሣብነው ተሸክሞ የነረው ፈጣሪ እንኳን ሃሣብህን አቀለለው መልካም የደሥታጊዜ

  • @selamawitbeyene6452
    @selamawitbeyene6452 Год назад +3

    ዮናስ እድለኛ ነህ ቅድመ አያትህን ማግኘትህ እንኳን ደስ አለህ ነቃ በል

  • @Aendys-wx8pb
    @Aendys-wx8pb Год назад +2

    እፍፍፍፍ😢😢 በእንባ አየሁት ዩኒዬ የኔፀባይ ሰናይ ቅልስልስ እያለ አጀቴን በላዉ እንኳን ደስስስስስስ አላቹህህ እሰይ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቅድመ አያት ደስሲል አምላኬ አንድነታችነን መልስልን እፍፍፍ

  • @lifeambaye4843
    @lifeambaye4843 Год назад +11

    ውይ እንዴት እንዳስለቀሰኝ ዬኒ ሁሉን ነገር በውስጡ ያዝ 😢❤❤❤❤❤ እንኳን ደስ አላቹ ❤❤❤❤

  • @AaAa-lr9dv
    @AaAa-lr9dv Год назад +2

    በስላሴም በጣም ደስ ነዉ ያለኝ እደለኛ ነዉ ቅርማየት አየ ❤️❤️❤️ ተመስገነን🙏🙏🙏🙏

  • @MimiNazerawi
    @MimiNazerawi Год назад +8

    አዬ አገሬ በደጋግ ሰዎች ውስጥ አሁንም በክብር አለሸ መቼም ተስፋ አልቆርጠም ዳግም ያ ክብርና ሞገስሽ በፍቅር ተተሰባስበን አንድለይ እንስቃለን ተቃቅፈን

  • @misraktsegaye8643
    @misraktsegaye8643 Год назад +2

    በቅድሚያ እንኳን ደስ አላቹ ዮኒም ከሳቀው ጋር ስቀህ ከከፋው ጋር ተከፍተህ ስለማይህ ክብረት ይስጥልኝ እላለው ስቀጥል ከዚ በፊት ታሪካቸው ተነግሮ ያልተገናኙ በጣም ብዙ እንዳሉ እገምታለው እየቆየ በሄደ ቁጥር ሊረሱ ስለሚችሉ መለስ እያላቹ ብታስታውሷቸው ባይ ነኝ። በተረፈ በርቱ እንወዳችዋለን

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز Год назад +9

    እኔም በጣም በጉጉት ነዉ እምጠብቀዉ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @Umkamalkedir
    @Umkamalkedir 2 месяца назад

    እንኳን ደስ ኣላችሁ
    አጀኹም ብጣዕሚ ፅብቅ እዩ።
    ናትካ ዝበሎ ኹሉ ኣይጠፍእይ።
    allah is mercy

  • @aishaalemadi5383
    @aishaalemadi5383 Год назад +5

    ልጁ እርጋታው፣ቁጅናው 👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @KvfDtr-ic4cg
    @KvfDtr-ic4cg Год назад +25

    ኣባቱ መሳይ እንኳን ደስ ኣላቹ❤

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt Год назад +6

    በአሁን ሰአት ሴቶቹ አይን አወጣ በሆኑበት የወንድ አይን አፋር ያሠላም እንኳን ደስ አለህ

  • @ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ

    ማልቀስ ሰለቸኝ የእዉነት እንኳን ደስ አላችሁ ደሞ የዛች ምስኪን እናት ልጆች የሚገኙበት ቀን ናፈቀኝ የምር

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 Год назад

      ውነትሽን ነው እኔም አቆምኩ ማልቀስ

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 Год назад +1

      ወላሂ እኔም አላይም እልና አያሠሰችለኝም በዛዉም ይወጣልኛል መቸም ሳናለቀሥ መሽቶ አይነጋም

    • @zebibazebiba4936
      @zebibazebiba4936 8 месяцев назад

      እኔ ደግሞ የዘር ፈልግ

  • @zedalyu3523
    @zedalyu3523 Год назад +36

    እረ እነዛ እህትና ወድም ከምን ደረሱ አተም እኳን ደስ አለህ😢😢

  • @qwas8864
    @qwas8864 9 месяцев назад

    ወላሂ ለልጁ ቃላት ክጣሁለት 😢🎉 ባሁን ዘበን ሙተአድብ የሆነ ልጅ ማሸአላህ❤

  • @Emu__kiya
    @Emu__kiya Год назад +20

    የሰው ደስታ ሚያስደስተው❤

  • @ahmadjadiga1802
    @ahmadjadiga1802 Год назад +2

    ይህ ልጂ እርጋታው ማሻአላህ እንኳን ደስ አለህ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Год назад +7

    ማሻአላህ አያችሁ ቤተሰብ የመሰለ የለም ሁሉ አያቱንም ሁሉንም ማግኝታችሁ ደሰ ይላል ቤተሰብ የመሰለ የለም

  • @marinamarina226
    @marinamarina226 7 месяцев назад

    እኔም አባቴ ስዋች ስለሱ ጥሩ መሆን ብዙ ይላሉ እኔም ምናለ ኑሮ በነበር እላለው ነብሱን በገነት ያኑረው ይህ ስው ሁሉ የሚያውራለት መልካምነት እኔም ባየው ብዬ እመኛለው

  • @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ

    የታደለነው ቅድመ አያት ኑራ ተቀበለችው እንኳን ደስ አላችሁ🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @LIngereshChane
    @LIngereshChane Год назад +1

    እንየኤንም እግዚአብሔር አንደ ቀን ይሰማኛል ብይ አስባለሁ ebs ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይጣቸሁ

  • @semiraabdu9358
    @semiraabdu9358 Год назад +4

    Ebs ረጅም እድሜ ይስጣቹ ።እንካን ደስ ኣላቹ ኣላህ ሰላም ይስጠን ለሁሉ ህዝቦች 👍👍👍❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared934 Год назад +15

    እንኳን ደስ አለክ ወንድሜ በለፈው የነበሩት እናትም ልጆቻቸውን እጎዚአብሔር በሰላም ያስገኝላቸው እዴት እዳሳዘኑኝ

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 Год назад +1

    መልከመልካም እርጋታ የውስጥ ህመም ድብልቅልቅ ያለ ስሜት የኔ ጌታ ሲያሳዝን እንኳን ደስ አለህ

  • @AliAli-cj4hl
    @AliAli-cj4hl Год назад +3

    ከልጁ ኋላ የተቀመጠቻ ልጅ እንደኔ ያያት ማን ነው ፈግግታዋ ማሻ አላህ

  • @EkrameHussen-z2u
    @EkrameHussen-z2u 11 месяцев назад

    ምርጥ እናት እዲህ ነው ልጇን እምታሳድገው 😢

  • @emebetreda3149
    @emebetreda3149 Год назад +12

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MimiAbera-ol3ox
    @MimiAbera-ol3ox Год назад +1

    ዮኒዬ እንክዋን ደስ አለህ አይናፋር ❤አደዬ የእርሶን እድሜ ይስጠን ደስ ይላል

  • @Etebechfantaw
    @Etebechfantaw Год назад +4

    ተመሥገን ተመሥገን ለልኡል እግዚያቤሄር ምን ይሣነዋለ
    ደሥታችንም ሙሉ እንድሆን አሥፍሻንም ድኖ በሠላም ይመለሥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senaytaraya9468
    @senaytaraya9468 Год назад +22

    ❤ወንድሜ እንኳን ደስ ያለክ እድለኛ ነክ ቅድመ አያት አለክ❤

  • @helenzeray1117
    @helenzeray1117 Год назад +3

    EBSሶች ረጅም እድሜ እንደ ማትሳላ ከጤና ጋር ይስጣቹ 🙏🙏🙏

  • @mame.f3798
    @mame.f3798 11 месяцев назад

    ይሄ ነዉ የሚያምርብን አድዬ እንዴት እንደሚያምሩ እንኳን ያልጎደላችሁ ወደፊትም ሰላም ያዉርድልን

  • @እራሴነኝእኔ
    @እራሴነኝእኔ Год назад +5

    የኔማንባት ምን ይሁታል ወይ የልጁ እርጋታ በአዛኝቱ❤❤❤

  • @melkimelki1671
    @melkimelki1671 Год назад

    አባትነት ለልጁ ያለው ፍቅር ጥግ የለወም ከፈጣሪ በታች አባየ የእኔ ናፍቆት ነፍሰህን ከእቅዱሳን አቅፍ ያኑርልኝ😢😢😢

  • @abby8509
    @abby8509 Год назад +6

    ዯኒ ወድ ስለሆነ ዋጥ አድርጎ በቃ አጀቴን በላው ባባየ እንኳን ደስ አለህ ፈጣሪ አገራችንን ሰላሟን መልስልን የፈለግነው ቦታ ሄደን በሰላም እድንኖር እርዳን🥲🥲

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit Год назад +2

    አባት ምንም እንኳ ፍቅሩን አውጥቶ ባይናገርም እንደ እናት ባያወራም በልቡ የታመቀ ብዙ ሚስጥርና ፍቅር ፍላጎት አለው
    አባቴ የኔ እህት እህቴ ሲለኝ ናፍቆቴ ይብሳል ኡፍ ስደት 😢
    እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰብ

  • @tadeleabagada9782
    @tadeleabagada9782 Год назад +13

    ልጅ ቁርጥ አባቱን። እንኳን ደስ አላችሁ።

  • @ሳህለማርያምታደሠ

    ዮኒ ዕድለኛ ነህ መልካም ልጅ ደርባባ ታድለህ። ቅድም አያት አባት እናት እህት ወድም እኲን ደስስስስስ አለህ ውብዬው ዮናስ❤❤❤❤❤

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 Год назад +5

    የ ዬናስ እናትና አባት ትክክለኛ ኢትዮጵያ ዊ 🙏🏼❤️የዚዘርነህ የዚ ዘርነሽ ሳይሉ አብረው ልጅ ያገኙ አደየን እዩ የኔ የዋህ እንዴት እንደተደሰቱ 🙏🏼❤️አይ መለስ ነፍስህ ይማራል ለዚየዘር ክፍፍል አርጎ አገራችን አሁን ላለችበት ደረሰን 😢

    • @azmeruderdar4540
      @azmeruderdar4540 Год назад +1

      ሁሌም ሰዉ መዉቀስ ስራቹ ነዉ

    • @Samsunga535G-we2pr
      @Samsunga535G-we2pr Год назад +1

      እዚጋ ፓለቲካ ምን ኣመጣው

    • @ThayyibaPunchili
      @ThayyibaPunchili Год назад

      Tkkil

    • @loveethiopia3224
      @loveethiopia3224 Год назад

      @@azmeruderdar4540 እረ ይሄ በግልፅ የሚታይ አይደል ?እናንተ መርዘኞች ከሀዲ ሌባ

    • @loveethiopia3224
      @loveethiopia3224 Год назад

      @@Samsunga535G-we2pr ይሄ ፓለቲካ ነው ?ምኑ? የሰራችሁት አገሬን ለዚ ሁሉ ያበቃው ያ የተረገመ መልስ አይደለም ? የናንተን ግፍ እግዚአብሔር በዘር ዘራቹ ታገኛላቹ ሁልሽ እዚ ነፍስ ማጥፋት የደገፋቹ ሁሉ

  • @abunneaaron3192
    @abunneaaron3192 Год назад +8

    ብዙ ግዜ በትንሽ ቅናትና ትቢት ቤተሰብን ያክል ልጆችን ያክል ጸጋ ና ሃብት በትነን ለስቃይና እንግልት እንዳርጋለን. እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን እናትችም ልጆቻችን ስህተት እንዳይሰር በልጅነት ያስትምሩ.❤

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Год назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እናቴ ሲያሳዝኑ ዮኒ እና ጸጊ ቤቱ በእናንተ ነው የሚያምረው አይለያችሁ ስወዳችሁ ኢቢኤሶች ተባረኩ❤❤❤

  • @መሢአመተልደትየማሪያምልጂ

    ወይኔ ልጄን ጥየው የመጣሁት በ3አመቱነው ወይኔ ልጄ ይፈልገኝ ይሆን ግን ፈጣሪ አገጣጥሞ አይሰጥም ለዛነው ይሄልጂ እናቱ ካባቱጋ ለይታ ያሳደገችው እሪዳነኝ ግን ፈጣሪ ሁላችንንም ይጠብቀን