//የቤተሰብ መገናኘት// "እናት አለሜ የት ናት?... ደም ስትተፋ ነው ትቻት የሄድኩት " //ያልተጠበቀ አቀባበል በቅዳሜ ከሰዓት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 3,7 тыс.

  • @danielfekadu3733
    @danielfekadu3733 8 месяцев назад +1982

    ይህ ልጅ ከቤተሰብ ጋር በመገናኘቱ ደሰ ቢለኝም የዚህን ልጅ ህይወት ያጨለሙት የሰረቁትና ጉልበቱን የበዘበዙ ከትምህርቱና ከቤተሰብ የነጠሉት በህግ መጠየቅ ይኖርባቸዋል። ኢቢ ኤሰ በህግ አግባብ እዲጠየቁ ብታረጉ ለሌሎችም ትምርት ይሆናል !!!

    • @Fre-x2n
      @Fre-x2n 8 месяцев назад +17

      Ewnet nuw

    • @hayathayat5930
      @hayathayat5930 8 месяцев назад +20

      እውንት ነው ወድሜ የጠየቁ ዪያዙ

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE 8 месяцев назад +21

      ትክክል ነሽ እኔም ያናደዱኝ እነሱ ናቸው እናቱ ታማ ምነው ወስደውኳ እያሲዩት ቢሆን የተረገሙ ሰይጣኖች የእጃቸውን በዱኒያም በአኸይራም ይስጣቸው እንዳሳዘኝ ተማ ትቷት ስለሄደ እሱም አይምሮው የሚረበሸው

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE 8 месяцев назад +19

      አይ ኢቶጲያ ምን ህግ አለና ህግማ ቢኖር የነሱንም ልጅ ቀምቶ መውሰድ ነበር

    • @tubetamirtube4441
      @tubetamirtube4441 8 месяцев назад +3

      በጣም😢😢

  • @debebeteklemariam5914
    @debebeteklemariam5914 8 месяцев назад +902

    የልጁ መገኘት ደስ ያሰኛል ። የበለጠ ግን አታለው የወሰዱትን ሰዎች አድራሻ ልጁ ስለሚያውቀው ለፍርድ እንዲቀርቡ ቢደረግ የበለጠ ያሰደስታል ። እንደጀመራችሁ ተከታትላችሁ ብታስፈጽሙ ወጤቱን ሙሉ ያደርገዋል።

    • @oumerhamid3469
      @oumerhamid3469 8 месяцев назад +29

      ትክክል በዝህጉዳይ ይሰራበት
      Like ግጩ እነዚያ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው

    • @melakuyohannes2020
      @melakuyohannes2020 8 месяцев назад +6

      በትክክል

    • @AzebSileshi
      @AzebSileshi 8 месяцев назад +4

      Betekl

    • @Dibora5211
      @Dibora5211 8 месяцев назад +7

      ይህ ግድ ነው ያለዚያ ሌላ ወነድሻ ተሰርቆ ማልቀሳችን አይቀረም 😢😢😢 ልቤን አመመኝ በለቅሶ የተቀበልሽው እናት ተባረክ ዘመንሽ ይለምልም ብድራትሽ ከአምላክ ዘንድ ሙሉ ይሁን ❤❤!!

    • @husein-Nur
      @husein-Nur 8 месяцев назад

      እና አለሚቱ።

  • @AbbasJamal-oe5gw
    @AbbasJamal-oe5gw 8 месяцев назад +140

    ዛሬ በጣም ደስ የሚል ኮሜንት ነው ያነበብኩት ምንም አይነት ጥላቻ እና ዘረኚነት ያልታየበት በዚው ቀጥሉበት ወገን::

    • @MedinaTube-no5ko
      @MedinaTube-no5ko 8 месяцев назад +4

      😂😂😂😂😂አሳከኝ አሉ ልህ እየተመላለሱ ነዎ የገባን የዘረኝነት ወረርሽኝ በሽታ ከኮረና ይበልጣል 😢 ፈልጋቸው😂

    • @ferhwotzelek4519
      @ferhwotzelek4519 8 месяцев назад +1

      😂

    • @ZaharaWoleyewaa
      @ZaharaWoleyewaa 8 месяцев назад +5

      ትዝ አታስብል እጅ ሰውየ😅

    • @narditube4378
      @narditube4378 8 месяцев назад +2

      ​@@ZaharaWoleyewaa😂😂😂😂 እኮ ትዝ ከለችሁ መንገድ ስለ ምትቀይሩ 😂

    • @penielzewdie8030
      @penielzewdie8030 8 месяцев назад

      @@narditube4378
      Ppææl...æ

  • @Dibora5211
    @Dibora5211 8 месяцев назад +183

    ልጁን የሰረቁት ለህግ የመቅረባቸው ጉዳይ ግድ ነው ያለዚያ ሌላ ወነድሻ ተሰርቆ ማልቀሳችን አይቀረም 😢😢😢 ልቤን አመመኝ በለቅሶ የተቀበልሽው እናት ተባረክ ዘመንሽ ይለምልም ብድራትሽ ከአምላክ ዘንድ ሙሉ ይሁን ❤❤

    • @ShniaShnia-f6b
      @ShniaShnia-f6b 8 месяцев назад +2

      ምንህግአለና😢😢😢😢😢አላህበደሉንያወጣለትእጅ

    • @lialia7616
      @lialia7616 8 месяцев назад

      P

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
    @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 8 месяцев назад +124

    መጨረሻው ይመር እዲህ የተቀበለችህ የእንጀራ እናት ደግሳ የምትድርህ ያድርግልህ ያረብ መከፋትን መገፋትንና ብቸኝነትን የሚያውቀው ያውቀዋል😢😢😢❤❤❤❤

  • @kidistamsalu4597
    @kidistamsalu4597 8 месяцев назад +55

    የዚህን ልጅ ሕይወት የቀማችሁ ሰዎች ልዑል እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ኡፍ😭😭😭😭😭😭😭

    • @Meskerem-oz5oh
      @Meskerem-oz5oh 4 месяца назад

      Amen Amen Amen!!! Kidus Amanuel Ferdun yestachew!!!!

  • @FasikaFafa
    @FasikaFafa 8 месяцев назад +260

    እንዲህ አይነት የኮራ ቤተሰብ እያለው በሰቃይ ሲኖር ግን ድንቅ አምላክ የማታውን አዘጋጀለት የመከራ ህይወት እንዲኖር ያረገው ሰውዬ ነብሰህን አይማረው

    • @nunu7353
      @nunu7353 8 месяцев назад +4

      Oromo family ❤

    • @duliti7133
      @duliti7133 8 месяцев назад

      ​@@nunu7353ማነው ያሰቃየው?

    • @Gere.emun.
      @Gere.emun. 8 месяцев назад +2

      @@nunu7353
      የሰረቀው ኦሮሞ

    • @freweynidesta
      @freweynidesta 8 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @nunu7353
      @nunu7353 8 месяцев назад

      @@Gere.emun. ye gonderew lij/ zer feleg min hono yehon?

  • @tigstetekle768
    @tigstetekle768 8 месяцев назад +380

    እንጀራ እናት ሁና ከእናት እኩል የሆነች መልካም ሴት ተባረኪ የኔ እናት

    • @nunu7353
      @nunu7353 8 месяцев назад +8

      Ye Oromo enat endeza nat❤

    • @muluwork1112
      @muluwork1112 8 месяцев назад +4

      ተገልበጭ ቅዘናም😅😅😅😅😅

    • @ሀይፋ
      @ሀይፋ 8 месяцев назад +25

      ​@@nunu7353የናተስ ከፋ ሁሉን ነገር የኦሮሞ ስለሆነ ብላችሁ ሌላው ብሄር እንደ ክፉ ለምን ታያላችሁ የመላ ኢትዮ ሰው ደግ ነው ከክፎወች በቀር

    • @mahiyakiya1050
      @mahiyakiya1050 8 месяцев назад

      የኦሮሞ እናትማ ሰይጣን ናት ደም መጣጮች​@@nunu7353

    • @tigstetekle768
      @tigstetekle768 8 месяцев назад

      @@muluwork1112 ማንን ነዉ

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi 8 месяцев назад +43

    ማነው እንደኔ የናቱን ሞት ሢሠማ ሢያለቅሥ አብሮ ያለቀሠ የአላህ እናት ኮ አትጠገብም አላህ ሆዮ እርጅም እድሜ ለእናቶች

    • @newaysolomon1972
      @newaysolomon1972 8 месяцев назад

      Ameen

    • @selameselame234
      @selameselame234 8 месяцев назад +1

      በእውነት በጣም ነው ያለቀስኩትም የተደሰትኩትም አዎ እቺ አለም ሁለት ናት ሀዘንም ደስታም . ስለሁሉም እግዚያብሔር ይመስገን .

    • @RitaOsa
      @RitaOsa 8 месяцев назад

      ወላሂ እንባዪ ልብሴን አራሰው በጣም አሳዘነኝ

    • @halimamohamed4297
      @halimamohamed4297 7 месяцев назад

      እኔምበጣምአስለቀሰኚያረቢተስደትስንመለስደስታቺንንሙሉአድርግልን ያረቢያአላህ

    • @ሞትህንሙተህአትጠብቀው
      @ሞትህንሙተህአትጠብቀው 6 месяцев назад

      ወሏሂ አብሬው ስቅስቅ አል ኩ ሳላስበው

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i 8 месяцев назад +107

    አባቱ ግን ምን አለ የኢትዮጵያ አባቶች ከእዚህ ተማሩ ልጁ ሲጠፋ እንኳን እጁን አጣጥፎ አልተቀመጠም ደስ የሚል ቤተሰብ

  • @serkina7243
    @serkina7243 8 месяцев назад +81

    የኔ ጌታ ይሄን የመሰለ ቤተሰብ እያለክ ነው በስቃይ የኖርከው 😢 መጨረሻህ ይመር

  • @drr8432
    @drr8432 8 месяцев назад +31

    የእንጀራ እናቱን ፈጣር ይባርካቸዉ በጣም ደስ የምሉ ቤተሰብናቸዉ
    የሰረቁት ሰዉች በህግ መጠየቅ አለባቸዉ እናቱን እዳይቀብር ነዉ ያረጉት

  • @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል
    @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል 8 месяцев назад +502

    በተለይ ሕጻን ልጅ የሚሠርቁ አረመኔ የሠዉ አዉሬዎች ኑሮአቸዉ ይጨልም😭

  • @adamuteferi5702
    @adamuteferi5702 8 месяцев назад +159

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እናቱ በህይወት ብትኖር እንዴት ደስ ይላል። የአባቱ ቤተሰብ ግን በጣም የሚገርሙ ዘመድ ባህል ጠባቂ ናቸው እግዚአብሔር እንደአከባራችሁ ክብር ይሰጣችሁ ።እውነት እውነት ትልቅ ቤተሰብ ነው ኢትዮጵያ ህዝብን እንደአከበራችሁ ነው የምናየው።

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 8 месяцев назад +10

      በጣም የዚህ ሁሉ ሰበብ የስነ ልቦና በዚህ ያለ መማር ተጠያቂው የሰረቀው ሰውዬ ነው በመቃብር እሳት ይንድድ ሌሎች ሊማሩበት

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 8 месяцев назад +1

      betikikil

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o 8 месяцев назад

      በጣም ታሪኩ በጣም ያስለቅሳል ​@@ተሽንፍአለው

    • @nunu7353
      @nunu7353 8 месяцев назад +1

      Oromo eko endhe naw:: zerun yewedal:: Enkwanem Oromo hobku

    • @ayenynegatu3416
      @ayenynegatu3416 8 месяцев назад

      Betame dess yemelu betesboch nachwo

  • @gemedatadese9654
    @gemedatadese9654 8 месяцев назад +15

    ምን ብየ ማመስገን እዳለብኝ ቃላቶች አጣሁኝ እንዲያው ዝም ብይ ይህን ልጅ የረዳ እግዚሀብሔር ስሙ ይባረክ ሁላችሁም ተባረኩ

  • @peacepeaceful9709
    @peacepeaceful9709 8 месяцев назад +115

    የሰረቁት ሰወች በህግ መጠየቅ አለባቸዉ እናቱን እንኳን እዳይቀብር ነዉ ያረጉት‼️‼️‼️‼️‼️

    • @OppoCell-n4i
      @OppoCell-n4i 8 месяцев назад +5

      በእውነት የእግር እሳት የሆነበት

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 8 месяцев назад

      የትኛው ህግ

  • @fikirtehailemariam5319
    @fikirtehailemariam5319 8 месяцев назад +83

    ወንዴ አይዞህ ብዙ ስቃይ አሳልፈሀል ህይወት ይቀጥላል። ፅናቱን ይስጥህ ፊልም የሚመስል ታሪክ ነው የእንጀራ እናትህ መልካም ሴት ናት ያለፈው ህይወትህን ረስተህ አዲስ ምዕራፍ ለመኖር ጠንክር ከቤተሰቦችህ ጋር ተስማምተህ ኑር በርታ

  • @AsmeZ-yp2vz
    @AsmeZ-yp2vz 8 месяцев назад +12

    እጅግ የሚመሰገኑ ቤተሰብ ናቸው የንጀራ እናቱም ፈሪሀ እግዚያብሄር ያለበት እቤት ነው ፈጣሪ ይባርካቹ እናንተ ምድራዊ ቁስ ለሚያማልላቸው ትልቅ ማስተማርያ ናቹ ተባረኩ

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 8 месяцев назад +56

    በጣም መልካም ቤተሰብ በተለይ እናቱ ክብር ይገባሻል እህቶቹ ምርጥ ናቸዉ ያጣዉን የእናት ፍቅር እንደምትሰጡት እርግጠኛ ነኝ

  • @KalkidanAmanuel-ws7nf
    @KalkidanAmanuel-ws7nf 8 месяцев назад +82

    የኔ እናት እህቱ ግን ለታቅፈው በችኮላ ስትሄድ ደሰ ሰትል ❤❤

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube 8 месяцев назад +69

    እንጀራ እናቱ ማለት ይከብዳል በጣም ቀና መልካም ሴት ናት እንዲሁም በጣም መመስገን ያለባት አስጠግታው ስስትረዳው የነበረች እናት ከነልጆቿ ቅንነቷ ይክፈላት ምርጥ እናት ናት ለሁሉም እድሜና ጤና ይስጥል በሀገራችን እንደዚ ቀናልብ ያለውን ያብዛልን ❤❤❤

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 8 месяцев назад +96

    ከምር አስለቀሰኝ😢😢😢😢 የእህቶችም እናት ጥሩ ሰው ነች። ደግሞ 6 አመት እናት የሆነችው ሴትዮ ከምንም በላ ምስጋና ይገባታል አላህ ያቆይሺ እንም እናትህ ነኝ ስትል እደት እዳስለቀሰችኝ😢

    • @seadaederis3946
      @seadaederis3946 8 месяцев назад +1

      ይሻአላሕጥሩትሑንለት

  • @Rayan-j3x
    @Rayan-j3x 8 месяцев назад +79

    ኢቢኤስ ላይ የምትሰሩ በሙሉ ረጅም እድሜ ከጤናጋር እመኛለው እኔ ለናተምንም ቃላት የለኝም

  • @AmiKabaw
    @AmiKabaw 8 месяцев назад +46

    ከጭቃው ውልቅ ከፎቁ ጥልቅ ይሉሃል ይህ ነው!!ወንድማለም ደስታው ግማሽ ቢሆንም እንኳን ደስ አለህ የአባትህ ቤተሰብ ግሩም ናቸው።

  • @asnakechalemayehu2655
    @asnakechalemayehu2655 8 месяцев назад +263

    እንዴት ደስ እንዳለኝ አልቅሼ ልሞት የአባቱ ቤተሰቦቹ እንዴት ደስ እንዳለኝ ጌታ ይባርካቸው

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 8 месяцев назад +3

      አሜን ጌታ ኮ ነው❤❤❤❤❤ክብር ለእግዚአብሄር❤❤❤❤እናቱ ግን ምስኪን

    • @dagimh
      @dagimh 8 месяцев назад +1

      Enm alkse limot nw 😢😢

    • @AzebSileshi
      @AzebSileshi 8 месяцев назад

      Geta zemnachewn yebarkew

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 8 месяцев назад +1

      @@AzebSileshi አሜን አሜን አሜን ድንቅ ቤተሰብ ደስ ሲሉ ያው የናቱ ሞት ልብ ይሰብራል ግን ባለን ማመስገን ባጣነው መፅናናት ተመስገን ፈጣሪ ሆይ

    • @eyerus43enu
      @eyerus43enu 8 месяцев назад

      😢😢😢

  • @Jerrymekonnen2866
    @Jerrymekonnen2866 8 месяцев назад +128

    ለወንድዬ ደስ ብሎኛል ግን እነዛ ዘመኑን የበሉ ሰዎች በህግ ይጠየቁልን እባካችሁ ኢቢኤሶች😢

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 8 месяцев назад +20

    የእንጀራ እናት አይደለችም ይቺ እናት ነች በእውነት ጌታ እሷን እና ልጆችዋን ይባርክ ደግሞም እንደ እናት ሆነው እያስተማሩት ያሉትም እናትና ጓደኛው አብርሃም እግዚአብሔር ይባርካቸው ❤

  • @OppoCell-n4i
    @OppoCell-n4i 8 месяцев назад +83

    በስመ አብ እንዴት ድንቅ እንስፍስ ንፁህ ልብ ያለው ቤተሰብ ነው እርጉዟ እህት ፈጥና ለመቀበል የሄችበት ሁኔታ እንዴት ደስ ይላል መላው ቤተሰብ ከቃል በላይ ነው እንዲህ አይነት ወገን ያብዛልን

    • @tiz59905
      @tiz59905 8 месяцев назад +2

      ወንድም እህት ማግኘት እኳ መታደል ነው

    • @nunu7353
      @nunu7353 8 месяцев назад

      Awo Oromo zeru yebza:: ❤

    • @AnthonyBelay
      @AnthonyBelay 8 месяцев назад

      Egzeabhre yemasegane lazhe yabakqhe

  • @Temsgen-lq1vo
    @Temsgen-lq1vo 8 месяцев назад +55

    በጣም የሚገርሙ ቤተሰብ ነው ያለው ቤተሰቦቹን እህቶቹ የልጆቹ እናትን መመስገን ይገባችኋል

    • @sofyarased
      @sofyarased 8 месяцев назад

      የበቱ ምስትም መልከም ነት መልከምነትሽን ቀጢይለት

  • @gemechisamano417
    @gemechisamano417 7 месяцев назад +1

    የነ ዮኒ እና ፀጊ ውለታ መቼ ተከፍለው ያልቃል።እንኳን ስድብ ለማመስገን እንኳ ቃላት ያጥሩናል።ፈጣሪ ውለታችሁን ይክፈል።

  • @PeacefulDaffodils-vd1fs
    @PeacefulDaffodils-vd1fs 8 месяцев назад +40

    ወይኔ በእባ ጨረስኩት ቤተሰቦቹ አላህ ይስጣችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ በተለይ አስበው አድስ ክፍል ማዘጋጀታቸው አላህ ፍቅር ሰላም ጤና ይጨምርላችሁ ከነ መላቤተሰቡ ቀሪ ሄወትህ የደስታ ያርግልህ ወደ

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 8 месяцев назад +161

    እናቱ ባያገኝም ይህንን የመሰለ ቤተሰብ ማግኘቱ ደስ ይላል ሌላ እናት ማግኘቱ ደስ ብሎኛል❤❤❤

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o 8 месяцев назад +1

      በጣም

    • @kassuabrham4291
      @kassuabrham4291 8 месяцев назад +12

      እጅግ በጣም በተለይ እህቶቸቹና እንጀራ እናቱ በጣም የሚያሳዝነው ከደስታው በላይ ሀዘኑ በጣም ልብ ይነካል እናቱ ብትኖርለት እንዴት ደስ ይል ነበር ፈጣሪ አልፈቀደውም ዋናው ጥያቄው እንኳን ተመለሰለት አይዞህ በርታ EBS TV በጣም ሊመሰገን ይገባል አዘጋጆቹ እነ ጸጊ ዮኒ ሀሉም ባለሙያዎች ልትመሰገኑ ይገባል በርቱ!!

    • @zahramohamed-ok4oo
      @zahramohamed-ok4oo 8 месяцев назад +14

      አረ ማን እደ እናት

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 8 месяцев назад

      @@kassuabrham4291 በጣም ወላህ

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 8 месяцев назад

      @@zahramohamed-ok4oo አላህ አልፈቀደም

  • @rohobot4959
    @rohobot4959 8 месяцев назад +6

    ውይ አንጀት የሚበላ ሊጅ ተለማማጭ ዘመን ይለምልም እግዚያብሄር በካሳ በበረከት በፀጋ ያኑርህ
    ebc ተባረኩ🎉

  • @Selasea
    @Selasea 8 месяцев назад +138

    እኔ በማልቀስ ራሴን አመመኝ ሁሉ ሙሉ ሆኖ እናት ከሌለች ባዶ ነው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ ወንድሜ😢

    • @Aaaa-td5nw
      @Aaaa-td5nw 8 месяцев назад

      እኔስ ብትይ ራሴን አመመኝ

    • @ዜድየአላህባህሪያ
      @ዜድየአላህባህሪያ 8 месяцев назад +2

      እፍ በጣም ማን እንደ እምዬ 😭😭😭

    • @Mantegibosh2016
      @Mantegibosh2016 8 месяцев назад

      ተባረኪ እናት ከሌለች ሂወት ባዶ ነች ።

    • @Jmillahsaeed8332
      @Jmillahsaeed8332 8 месяцев назад +2

      ወላሂ እንደት እዳስለቀሰኝ እናቱ በኖረችለት ብየ ተመኘው እፍፍፍ

    • @FareadRebe3
      @FareadRebe3 8 месяцев назад

      Enam😢😢😢

  • @kidistlegesse3669
    @kidistlegesse3669 8 месяцев назад +33

    ይሄ ታሪክ በጣም ነው ያስለቀስኝ በተለይ የ እናትክ መሞት, ወንድዬ እናትህ ኖራ ባትቀበልክም, ብዙ እናቶችን ፈጣሪ ሰቶሃል አይዞክ በርታ እሺ.

  • @belayzerihunmekonen3841
    @belayzerihunmekonen3841 8 месяцев назад +3

    የአባቱ ቤተሰቦች በጣም የተባረኩ ሰዎች ናቸው - በተለይ ምስጋና ለአባቱ ባለቤት! እንደዚህ የተባረከ ቤተሰብ ውስጥ በመግባትህ ወንድዬ እንኳን ደስ ያለህ! ይሄን ቤተሰብ ፈጣሪ ይባርከው!

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 8 месяцев назад +39

    እነዚህን የመሰለ ቤተሰብ የአባትህ ባለቤት እግዛቢሄር ረጅም እድሜ ከጤነ ጋር የሰጥሸ ደርባባ ቆንጆ እነት ይጣነውን ሳይሆን ይገኘነውን የተሰጠንን አነመሰግን 🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞🕯🕯🕯🕯🕯

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 8 месяцев назад +17

    ባህላቸው በጣም ደስ ይላል እነዚህን የመሰለ ቤተሰብ አሉህ ፈጣሪህን አመስግን እናትህም ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳፍፋቸው አይዞ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ ኢቢኤስ ተባረኩ ለመልካም ስራችሁ

  • @HanaNa-v1c
    @HanaNa-v1c 8 месяцев назад +12

    አቤት የእግዚአቤሄር ድንቅ ስራ እንደዚህ ዘር እያለ መንከራተት እንኳን ደስ አለህ😢😢

  • @nu-Enizenit
    @nu-Enizenit 8 месяцев назад +62

    አልቅሼ ልፈነዳነው። የስነልቦና ድጋፍ ያስፈልገዋል። ጸጸት እንዳይገለው።

    • @እየሱስያድናል-አ7ኘ
      @እየሱስያድናል-አ7ኘ 8 месяцев назад

      ትክክል 😢

    • @seada3985
      @seada3985 8 месяцев назад

      አው በትክክል😢😢😢

    • @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
      @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ 8 месяцев назад +1

      የአላህ አጀቴን በላኝ😢😢😢😢😢😢

    • @seada3985
      @seada3985 8 месяцев назад

      @@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ እኔም ያለ እናት ባዶ ነው

    • @adjibarmedia2930
      @adjibarmedia2930 7 месяцев назад

      እኔ ራሱ እንደዚህ ልጅ ያስለቀሰኝ ልጅ የለም

  • @seniafeworki1066
    @seniafeworki1066 8 месяцев назад +43

    የኔ ምስኪን እናትህ በሒወት ኖራ ብታገኛት ደስ ይለን ነበር እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥህ 😢😢😢ሒወት ይቀጥላል ቀሪ ዘመንህ ከቤተቦችህ ጋር ደስ የምትሰኝበት ይሁንልህ

  • @Gere.emun.
    @Gere.emun. 8 месяцев назад +27

    ኣንተ ልጅ ነህ ምንም ኣታቅም ነበር ምንም እሚቆጭም የለህም ሞት የፈጣሪ ነው። ያኔ ህፃን እያለህ እናትህን መደገፉ ለራሱ እሚደነቅ ነው ኣይዞህ በርታ

  • @Idont7dan
    @Idont7dan 8 месяцев назад +39

    ይህ ታሪክ ወላጅ ኖሮአቸው በወላጅ ለሚቀልዱ ትልቅ ትምህርት ነው ፡፡ ወንድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ፡፡ አፅናኙን የእግዚአብሔር መንፈስ ያፅናናህ፡፡ ከዝህ በኃላ የራስህን ህይወት ኑር፡፡ አንተ በለማወቅ ያደረከው ነገር ስለሆነ ፡፡ አትፀፀት ህይወት ይቀጥላል፡፡

  • @SintayehuAyalew-ds3hw
    @SintayehuAyalew-ds3hw 8 месяцев назад +2

    ብዙ የሀገራችን ደጋግ ሰዎች አሉ ከሚበሉት አካፍለዉ ለቁም ነገር የሚያበቁ እኒህም ያስጠጉት እናት አንዱዋ ናቸው ከነልጃቸው እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏 ሁላችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ ebs 🙏

  • @shitureshad9861
    @shitureshad9861 8 месяцев назад +37

    የሰረቁት በህግሊጠየቁ ይገባል የሰበሩትን የጎዱትን ከእናትፍቅርየለዩት አላህ የእጃቸውንይስጣቸው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @meazagenet4428
    @meazagenet4428 8 месяцев назад +33

    የእኔ ጌታ እኔን ግብግብ ልበል። የእናት ሞት እኮ የእግር እሣት ነው ወንድሜ። እኔም የእናቴ ሞት እስከ ዛሬ ያንገበግበኛል። እግዚአብሔር መጽናናትን ያድልህ። እናትህንም ነፍሳቸውን በሰላም ያሣርፍ። አሁን የእናትህም ነፍስ በእርጋታ ያርፋል። አይዞህ በርታ።

  • @selamawitbeyene6452
    @selamawitbeyene6452 8 месяцев назад +8

    ወንድዬ አይዞህ እናትን በዚ ሁኔታ መጣት ከባድ ነዉ። እግዚአብሔር ያፅናህ ፀፀት ያስለቅሳል ግን ልጅነት ጊዜ ነው።

  • @behwittasew5390
    @behwittasew5390 8 месяцев назад +29

    አንቺ መልካም የተባረክሽ ሴት ነሽ ዘመንሽ ይባረክ በልጆችሽ የሕይወት ክንውን ይባርክሽ !!!!

  • @HgGg-zu8gt
    @HgGg-zu8gt 8 месяцев назад +27

    እንደዚህ ልጅ ልቤን ስብር ያረገው የለም የኔ ምስኪን ማን እድ እናት እናት ከሌለች ሁሉም ጨለማ ነው የሚሆንብህ 😢😢😢😢😢

  • @HawiFaris-v9q
    @HawiFaris-v9q 6 месяцев назад +1

    ሴትየቱ ግን የተባረከች ናት በልጆችሽ አግኝው ብድር ይቀመጥልሽ ዘመንሽ ይባረክ ብሩክ ሴት

  • @ክብርክርስቶስንለወለደች
    @ክብርክርስቶስንለወለደች 8 месяцев назад +81

    የዚህ ልጅ ታሪክ ውስጤን ነበር የነካው 😢😢😢😢😢 ያሳዝናል የሰረቀው ሰውየ እግዚአብሔር ይይለት 😭😭😭😭😭😭

    • @gelanemegeresa-nb8xc
      @gelanemegeresa-nb8xc 8 месяцев назад

      😢😢😢😢😢

    • @gdhdg3660
      @gdhdg3660 8 месяцев назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ساره12-ت2ت
      @ساره12-ت2ت 8 месяцев назад

      😢😢😢😢😢😢

    • @Sami-zf1zc
      @Sami-zf1zc 8 месяцев назад +1

      ወላሂ አልቻልኩም ረሴ ልፈነዳ ነዉ አላህ ይይለቸዉ ከእናቱ ናጥሎ ለዚ የበቁት አዉሬዎች 😢😢😢😢

    • @NuruMohammed-cd4kh
      @NuruMohammed-cd4kh 8 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @misraktsegaye8643
    @misraktsegaye8643 8 месяцев назад +13

    ውይ ይሄ ልጅ ኡፍፍፍ ከቁጥጥሬ ውጪ አደረገኝ ከሳምንት ጀምሮ አስለቅሶ ሊገድለኝ ። ስለሁሉም ነገር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲተአምላክ መጽናናትን ትስጥህ

  • @merrydegena693
    @merrydegena693 8 месяцев назад +4

    OMG እውነት ከልብ የሆነ ደስታ ሀዘን ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ነው ከባድ ነው በእውነት ebs ከፍፍፍ ከፍ ብላችሁ በክብር ኑሩልኝ ክበሩልኝ ሲቀጥል አስጠግታ የነበረች ሴት ክፍ አይንካሽ ሌላው የአባቱ ሚስት big respect በጣም ደስ የምትል ሰው ናት ቤት ሁሉ አዘጋጅታ ዘመዶቹም በጣም ደስ የሚሉ ናቸው እንዃን ደስ አለው በጣም ደስ የሚል

  • @ruthbirbanu5807
    @ruthbirbanu5807 8 месяцев назад +22

    ጌታ ሆይይይ ይህንን መንፈስ ለዚህ ቤተሰብ ስላበዛህ ተመስገን!!! ሀገራችንን በዚህ መንፈስ ባርክ❤❤❤ ይህ ልጅ ኢትዮጵያዊነትን ያሳያል!!!

    • @burte-k7n
      @burte-k7n 8 месяцев назад +1

      Yes zargninat xaftoo laa hagerchin selam❤❤❤❤❤

  • @mikigetu1352
    @mikigetu1352 8 месяцев назад +20

    እውነት ለሰው ልጅ ክብር ትልቅ ቦታ ሰጣችሁ እንደዚህ አይነት ስራ ያስከብራል እና ክብር ይገባችሁዋል💕

  • @muban2432
    @muban2432 8 месяцев назад +1

    ውይይ ዛሬስ አልቅሼ ልሞት ነው፤ ቅን ልጅ፣ ቅን አሳዳጊ፣ ቅን ቤተሰብ....ሀገሬ ኢትዮጵያ እንዲህ የደስታ ሳቅ አብረን አለቀስን፤ ፈጽሞ ትንሳኤሽን ያሳዬን!

  • @DeraMan-tt5zg
    @DeraMan-tt5zg 8 месяцев назад +43

    አይገርምም ከሁሉም ስጦታ በላይ የእመቤቴ ስእል ነው የታየው ድንቅ ልጅ በርታ የመከፋትህ የብቸኝነት ዘመንህ አብቅቷል ❤❤❤

    • @Damu6.
      @Damu6. 8 месяцев назад

      ሌቦ ዛሬ ልመና የለም😂😂😂😂😂

  • @HaimanotBelay-xl1bg
    @HaimanotBelay-xl1bg 8 месяцев назад +23

    እናት እኮ እንኳን ሞቷ ናፍቆቷ ይንገበግባል ወንድምዬ እግዚአብሔር ያፅናክ

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 8 месяцев назад

    ጌታ ይመስገን ሁለት አይነት ለቅሶ ነው ያለቀስኩት ጌታን በደስታም እናቱን በማጣቱም አቤት ማማራቹ ባህላችን እኮ ደግሞም የእህትየዋ ውበት ፈገግታ የእናታቸው ወንድዬ ወንድሜ የምር መታደል ነው ጌታ ቀሪ ዘመናችሁን ሁላችሁም ተባረኩ እስከመጨረሻው ፍቅራችሁ ሰላማችሁ አንድነታችሁ ይባረክ በእየሱስ ክርስቶስ ስም አያቶቹም ማማራቸው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesfaK-dd3gr
    @TesfaK-dd3gr 8 месяцев назад +11

    የተባረከ ልጅ ነዉ በጣም አሳዘነኝ ምን አለው ጌታ ሙሉ ባደረገለት ነበር።አሁንም እስከ ሙሉ ቤተሰብ ሰለ ተገናኝህ ሙሉ ነህ። የተባረኩ ቤተሰብ ነዉ የሰጠህ ተመሰገን ነዉ ሰለ እናት ፍቅር በእርግጥ አይጠገብም መጽናናትን ይስጥህ ወንድሜ

  • @ሳሉነው
    @ሳሉነው 8 месяцев назад +50

    አንዳንዴ ቃል አጣ እና ላይክ ያደረኩትን ደግሜ ላይክ ላደርግ የምሞክረው ነገርስ እግዚአብሔር ያጽናህ የረዳሽው እናት እና ልጅ እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈላችሁ❤ እንግልትህን ቆጥሮ እግዚአብሔር የካሰህ ይመስላል ሀዘኑ እንዳለ ሆኖ

  • @mahermaher365
    @mahermaher365 8 месяцев назад +5

    ወይኔ እዳስለቀሰኝም እዳስደሰተኝም የዚህ ልጅ ታሪክ ይች እዱኒያ ለቅሶም ሳቅም ናት የሚሉት ውነት ነው

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 8 месяцев назад +44

    ebs የሚሰራው መልካምነት ለሰው አሳቢነቱን ሳስብ ይገርመኛል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹህ❤🙏

  • @kalkidanshewaye1732
    @kalkidanshewaye1732 8 месяцев назад +36

    በጣም ነው ያሳዘነኝ ያስለቀሰኝ አፈር ይብሉና ከዚህ ሁሉ ቤተሰብ ነጥለው አሰቃዮት

  • @GalaxyGalaxy-v9h
    @GalaxyGalaxy-v9h 4 месяца назад

    .በጣም ደስብሎኛል ከሜገርማቹ እስከመጨረሸዉ እያለቀስኩ ነዉ ያየዉ ት የተደስኩት በጀራእናቱ ልጅእና ጤና ይስሽ በለይኜዉታጋኝዉአለሽ ፎቶ ማንይዛል ከልቤ ገብተሻል ማን ያረጋል ፈጣሬ እናቱን ም ነፍስይማር በጣም የጀራ እናቱን ዉድድ ከቤገባች 🎉❤❤❤❤❤

  • @MasuNegash
    @MasuNegash 8 месяцев назад +60

    አቤት የጌታ ምህረት።የሚገርም ቤተሰብ ቆንጆ እናት የሚያምሩ እህቶች ዘመንህ ይታደስ

    • @nunu7353
      @nunu7353 8 месяцев назад

      Oromo nachew temsgen

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 8 месяцев назад +10

      ​​@@nunu7353ቱልቱላ አንተ ጎጠኛ እንደምትጠበው እነሱ አያስቡትም ዘር ቀለም ሳይሉ ይሄንን ልጅ ያሳደጉት ዘራቸው ይለምልም እህቶቹ ፍቅር ናቸው።።።።

    • @SentayewSentayew-g1c
      @SentayewSentayew-g1c 8 месяцев назад

      ​@@nunu7353ጥንብ ጋላስዉ በላ ትንሽ እፈር ዘረኛ

    • @nunu7353
      @nunu7353 8 месяцев назад

      @@ZorishMenjeta zerachenen enwedalen yehe demo yetaweke guday naw:: beza demo enkoralem:: welden antelem

    • @nunu7353
      @nunu7353 8 месяцев назад

      @@selamawitgebretsadik3097 Oromo sibal yasabdachal aydel:: minem mareg aychalem zerochachinen sebsabi nen:: kemtalkaksu esti zemdochachun wededu

  • @tiz59905
    @tiz59905 8 месяцев назад +13

    ልብ የሚሰብር ታሪክ 😢ቢሆንም የ አባቱ ቤተሰብ በጣም ደስ ይላሉ ደስ ከሚል ባህል ጋር እንኳን ደስ አለክ ወንድሜ ❤❤❤❤

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ከሚያምሩ ከሚያኮሩ ምርጥ የእናት ምትክ ከሆነች እናትህ እና እህቶችህ ጋር ስላገናኘህ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መላው ቤተሰቦች ጎረቤቶች ደስ የምትሉ እውነተኛ ኢትዬጵያውያን ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ ታምራላችሁ🙏🙏🙏💚💛❤ ለወላጅ እናትህ ነብስ ይማር እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥህ 💔💔😭ህይወት እንዲህ ናት ደስታና ሀዘን

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 8 месяцев назад +33

    በጣም ደስ ይላል አልቅሸ ልሞት እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ ግን የዚህን ልጅ ህይወት እንደዚህ ያመሰቃቀሉት ሰወች በህግ ይጠየቁ ሌሎችንም እንደዚህ አገናኛቸው ፈጣሪ ዘረኝነትን አጥፋልን

  • @almaze214
    @almaze214 8 месяцев назад +37

    ቸሬ ዮቱበር እግዚአብሔር ይስጥህ ይህን ልጅ ወደ ማዲያ አውተህ አልሳካ ሲልህ ወደ ቅዳሜ ከሰዓት ወስደህ አስመዘገብከው እንኳንም ደስ አለህ ልፋትህ መሬት ለይ አልቀረም

    • @cherutube3064
      @cherutube3064 8 месяцев назад +2

      ምን እሱ ብቻ ኮተቤን አሰስኩት ያለኝን ልብስ አካፈልኩት ግን ደዉሎም እንኳን አልነገረኝም!!አልሚ አንቺ አስታወስሽኝ ክበሪልኝ!!

    • @mohammadsaad2172
      @mohammadsaad2172 8 месяцев назад

      ቺሬ አትፊርድባት በስለ ይደሪስው ቀልል ሚባል አይደለም 😢😢😢 ልጅ ታርቢሾ ይሆናል ​@@cherutube3064

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 8 месяцев назад +4

    አባትየው ጀግና ሰው ነው ደሚን ፍለጋ ምንም ሳይገድበው❤❤❤❤ጀግና ብየዋለው

  • @etaferawgmariam-gf4pz
    @etaferawgmariam-gf4pz 8 месяцев назад +29

    ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው ግን የሰረቁትን አድራሻቸውን ስለሚያውቅ በህግ ይጠየቁ

  • @selmonkerub
    @selmonkerub 8 месяцев назад +10

    እኔ ማመስገን የምፈልገው የአባቱን ባለቤት ነው እግዚአብሔር ይጦት እላለሁ ሰቱ የእንጀራ ልጁን በሚያሰቃይበት አለም እርሶ እዲህ ደግበመሆኖ እናመሰግናለን አንተም እግዚአብሔር ያፅናህ

    • @nunu7353
      @nunu7353 8 месяцев назад +1

      Oromo nat, ye Oromo enat ye’hulachinem Oromo enat nat. Enjera enat minamin ye Amhara bahal naw.

    • @መናዊት
      @መናዊት 8 месяцев назад

      ​@@nunu7353ለዛ ነው አንድ ወንድ 5 እና 6 ሴት እያገባ እየወለዳቹ ፍቅር አንሷቹ የምታድጉት? ለማያቅሽ ታጠኚ! ሲጀመር እዚህ ጋር የዘር በሽታሽን ባታመጪው!

    • @betitube12
      @betitube12 8 месяцев назад

      ​@@nunu7353ባልጊ ነሽ የአዕምሮ ድሀ እናት እናት ናት ይህ ባህል አይደለም የዘር ጥላቻሽን እዛው ለራስሽ ያዥው
      በማንኛውም ቦታ የእንጅራ እናት ሲባል ስማቸው የእንጀራ እናት ቢሆኑም ስራቸው ደግሞ እንደ እናት የሆኑ አሉ በተቃራኒውም ድግሞ ክፉ የማይገልጻቸው አሉ ልብ ይስጥሽ

  • @KelebetAbebe
    @KelebetAbebe 8 месяцев назад +2

    ኡፍ ልብ ይሰብራል የኔ ወንድም አይዞህ ሌላ እናት አለህ ጥሩ ሰው ተመስላለች እሷን እናት ያድርግል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @IhsanhabeshaTube
    @IhsanhabeshaTube 8 месяцев назад +57

    እናትም የትዳር ጓደኛ ሚስትም ያላችሁ ወገኖች ተንከባከቧቸው በኃላ እንይቆጨን❤

  • @AlexSabom
    @AlexSabom 8 месяцев назад +63

    ፋጣሪ አብዝቶ ይባሪካቹሁ መላው ቤታሰቡን በተለይ እንጄራ እነቱን እህቶቹን ኦሮሞ ለሰው ልጅ ያለውን ትልቅ አክብሮት አሰይታቹኛል መልካም ነገሪ ለራስ ነው

    • @ethi9683
      @ethi9683 8 месяцев назад +3

      እንጀራ እናተ የሚለው ስም አይገልፃትም ይቺ ቅን ሰው ነቸ እንጀራ እናት ልትባል አይገባም

    • @ጎጄ
      @ጎጄ 8 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂😂 ኦሮሞ

    • @nunu7353
      @nunu7353 8 месяцев назад +1

      @@ጎጄdros gondere anlhe yehew EBS lay weldachu mitwerwerut eko kedrom enante nachu::

    • @nunu7353
      @nunu7353 8 месяцев назад +1

      @@ጎጄtadia yehen yemsele web melelo komche aydelem:: amdam

    • @ጎጄ
      @ጎጄ 8 месяцев назад

      @@nunu7353 ደደብ፡ለሰውእናዝናለንላልሽው፡ነው፡ደመጠጭ፡ጋላመልክ፡የፈጣሪ፡ስራነው

  • @ROUKYAAHEMD
    @ROUKYAAHEMD 7 месяцев назад

    ውይ መገኘቱ በጣም አስደሰተኝ ግን እቱ ሞቷ ውስጤን ጎዳኝ አብሬ ነው ያለቀስኩት ዮኒና ፀዲ እድሜና ጤና ይስጣችሁ የኔ ትሁት የኔ ምስኪን ካለቀሰው ጋ አብራችሁ አልቅሳችሁ ከከፋው ጋ ተከፍታችሁ ከተደሰተው ጋር አብራችሁ ተደስታችሁ እናንተንም አላህ ያስደስታችሁ ጥሩ ስራ ነው የምትሰሩት የብዙ ሰው እምባ ነው የምታብሱት ዘራችሁ ይባረክ በጣም ነው የምወዳችሁ ሰው ይህን ያህል ሲደሰት ፈጣሪ ደግሞ ለናንተ ጥሩ ነገርን ያዘጋጃል በርቱልኝ የኔ ማሮች

  • @Bellema822
    @Bellema822 8 месяцев назад +243

    አባትዬው ልጁን ባሪያ አድርገው ያሰቃዩትን ሰዎች ልክ እንደሚያሰገባቸው ተስፋ አደርጋለሁ

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 8 месяцев назад +6

      በጣም ዝም መባል የለባቸውም

    • @Hayuti556
      @Hayuti556 8 месяцев назад +8

      እውነት ነው ዋጋ መክፈል አለባቸው😢😢😢

    • @accacc5974
      @accacc5974 8 месяцев назад +3

      እረ ዘር ማንዘራቸውን ማስቃየት

    • @seadaebrahim6145
      @seadaebrahim6145 8 месяцев назад

      ኢሸአላህ

    • @seadaebrahim6145
      @seadaebrahim6145 8 месяцев назад +1

      አላህ የስራቸውን ይሰጣቸው እዴዚህ አዳቃጠሉት አላህ ያቃጥላቸው

  • @hadratube4986
    @hadratube4986 8 месяцев назад +187

    ወይኔ አላህየ የጎደሩን ልጂ እናት አገናኝተክ ደስታው አሳየን ወላሂ አይኔላይ ነው ያለው።ፈጣሪ በአለህበት ይጠብቅክ

  • @arsamayuhans4012
    @arsamayuhans4012 6 месяцев назад +1

    ኡፉፉፉፉ በመላሕክቶች የተከበቡ የታመኑ የአመቱ ምርጥ ቤተሰቦች ናቸው ለእንጀራ እናቱ ያለኝ ምስጋና ላቅ ያለ ነው ፍቅርና አቀባበሏ መልካምነቷን ይገልፃል እድሜ ይስጥሸ መላው የአባቱ ቤተሰቦች መልካም ናቹ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጣቹ ወንድዬ እንኳን ደስ አለክ መከራክ በጥሩ ነገር እግዚአብሔር ክሶካል ተመሰገን አምላኬ🙏❤

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 8 месяцев назад +12

    በዚህ ፕሮግራም ያላለቀስኩበት ጊዜ የለም !!የዛሬው ግን ይለያል አነባሁ!! አይገልፀውም !ቤተሰቦቹ ግን ኮራሁባቸው ዘመናቸው ይባረክ የኔ ወንድም ህይወት ይቀጥላል በርታ የረዳህን አምላክ አመስግን !!
    ebs ❤🎉❤🎉Wawuu

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 8 месяцев назад +11

    Ebs በየሳምንቱ የምታቀርቡት የቤተሰብ መገናኘት በጣም ደስ ይላል የዛሬው ደሞ ከመጀመሪያው ጀምሮ በጣም የሚያሳዝን ልብ አንጥልጣይ ነበር በዛሬውም እለት ሀዘንም ደስታም ጭምር ነበር በመጨረሻ የእመቤታችንን ስእል አድኖ ሲያይ እንዴት እንደሆነ ሆድ ያስብሳል ወንዴ አድገህ ቤተሰብ መስርተህ ለማየት ያብቃን ዮኒና ፀጊህ እናንተንም በቅዳሜ ከስአት ስራችሁ በጣም እደንቃችዋለሁ❤

  • @AsmilBfs
    @AsmilBfs 8 месяцев назад +3

    ወንድማችን እናቱን አግቶ ቢሆን ይበልጥ ደስ ይል ነበረ ደሞ ቤተሰቦቹ በጣም ደስ የሚሉ ናቸው

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 8 месяцев назад +17

    😭😭😭💔💔💔😭😭😭አይዞክ ወንድሜ እእፍፍፍ እናቴ አትሙት ሁሌም ትኑር እናት የጠ የቀዋል ስሜቱዉ እግዚአቤሔር የፅናክ እንኳንም አባታክ ናሩልክ እንኳን ደስአለክ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Uj9yuic
    @Uj9yuic 8 месяцев назад +77

    ሁሉ ሞልቶ ተርፎ በእናት አለመኖር ሁሉ ጎዶሎ ሆነ አይዞህ ወንድሜ ሌላ ምን እላለሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @አይዱኒያ-ዘ5ዀ
      @አይዱኒያ-ዘ5ዀ 8 месяцев назад +1

      በጣም ወላሂ እኔም የሷ መጎደል ነው የታየኝ አላል ያጠንክረው ያረብ

    • @ዜድ-ሰይድ
      @ዜድ-ሰይድ 8 месяцев назад

      እህ እናቱ የሉም😢😢😢 ጓጉቸ ነበር መጨረሻውን ለማየት

    • @werkituagangew2538
      @werkituagangew2538 8 месяцев назад

      Mother also the same

    • @አፀድማርያም-ረ8ለ
      @አፀድማርያም-ረ8ለ 8 месяцев назад +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭 ነፍስ ይማር ኡፍፍፍፍ አይዞህ ወንድሜ አልቻልኩም ማሪያምን እናት እያለ እሷ አለምባዶ ነው ጽናቱን ይስጥህ❤

    • @mohammadsaad2172
      @mohammadsaad2172 8 месяцев назад

      😢😢💔

  • @AntonioYirga
    @AntonioYirga 8 месяцев назад

    ምርጥ በዚህ አስቀያሚ ዘመን ምርጥ የእንጀራ እናት ሌላው፡ ውርስ ፈልጎ ግደለው ፍለጠው እንኳን እንደዚህ

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 8 месяцев назад +10

    እልልልልልልል!!!!!!!!! ከዚህ በፊት በሌላ ዩቲዩብ አሳዛኝ ታሪክህን ሰምተን በኢቢኤስ እንዲቀርብ ሐሳብ ሰጥተንህ ነበር፣እነሆ ፍሬ አፍርቶ ከመልካም ዘመዶችህ ተገናኘህ!!! ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል? የአባቱ ዘመዶች ዘራችሁ ይባረክ!!!! ቅኖች ፣መልካሞች መሆናችሁን በአቀባበላችሁ አየን! አይዞህ አባቴ፣እንኩዋን ደስ አለህ!!!

  • @medyia4031
    @medyia4031 8 месяцев назад +6

    ከቤተሰቡ ጋር መገናኘቱ ደስ ይላል !እናቱ በህመማ ላይ የልጃን መጥፉት ጋር በጣም ያሳዝናል የሰረቁት ናቸው ህይወቱን ያጨለሙበት ቦታውን ካወቁ በህግ አግባብ ቢቀጡ!

  • @ማርያም12
    @ማርያም12 8 месяцев назад +1

    እኔ እስፍስፍ ልብ እንባዬ አፈሰስከው ፅናቱን ይስጥክ ያሳደጉክ እናትህ አቅፍክ ስታለቅስ የእውነትም እናት ናት ጠይቃት ጥሩ ቤተሰብ አግኝትሀል ፍቅራችሁን እመብረሀን ታብዛልክ እጀራናት አመስልም አቀባበላ አባትክን ስታቅፈው ብናይ ጀግና አባት ደክሟል ፍለጋ

  • @HaimanotHailu-cj6dc
    @HaimanotHailu-cj6dc 8 месяцев назад +7

    የአባቶች ስነስርአትና በአል እዴት ደስ ይላል ክብር ይግባችሁ ቤተሰብ ማግኘት ቀላል አደለም እንኳን ደስ አላችሁ❤️

  • @FebenTaye
    @FebenTaye 8 месяцев назад +6

    በጣም ይገርማል ስንት አይነት ሰው አለ ከሌባው ጀምሮ ልጅን የረድት ሰዎች የእነጀራ እናቱ ስንት ደጋግ ሰዎችአሉ የዛኑ ያህል ስነት ሰይጣን አለፊልም የማይ ነው የመሰለኝ በጣም አሳዛኝ ግን እንጀራ እናቱ በጣም መልካም ሰው እንደሆነች ግልፅ ነው የልጅነት ፎቶውን በክብር አስቀምጣለች ልጅን የምለው ፈጣሪ ያፅናናህ ከህንግዲህ ወደፊት ተመልከት ከእህት ወንድሞችህ ጋ በፍቅር ያኑርህ በርታ

  • @HikmaHussein-gt1ev
    @HikmaHussein-gt1ev 8 месяцев назад +3

    ልጂ ዋው ሲያሳዝን የአባቱ ቤተሰቦች በጣም ደስ ይላሉ🎉❤

  • @zuzubintbaba-h8t
    @zuzubintbaba-h8t 8 месяцев назад +610

    ማነው እደኔያንን የጎደሬውንልጅ ደስታ በጉጉትየሚጠብቅ 😢😢😢😢

    • @AsnakuMelkamu
      @AsnakuMelkamu 8 месяцев назад +5

      እኔም

    • @ሳሉነው
      @ሳሉነው 8 месяцев назад +10

      ልጠይቅ ስገባ ጠይቀሽ አገኘውሽ ❤

    • @selam8348
      @selam8348 8 месяцев назад +1

      anem yene abat😢😢😢😢😢😢

    • @SeeSee-zu5ys
      @SeeSee-zu5ys 8 месяцев назад +2

      እኔም በጣም ነዉ😢😢😢

    • @NoraNoranora-x7m
      @NoraNoranora-x7m 8 месяцев назад +1

      እኔም ወላሂ

  • @ourtube21
    @ourtube21 8 месяцев назад +10

    ወንድሜ እህቶችህ እና እናታቸው እናትህ አንተን ምን እንደሚያስደስትህ አውቀው የምትወዳት የአምላክ እናትን ስዕል ስጦቶታ ሰጡህ ፣አንተም የእሷን ስዕል ስታይ የእመቤቴ ስዕል ብለህ በመጥራት ፣እነሱ ላንተ ስጦታ ሲያዘጋጁ ትክክል እንደነበሩ አረጋገጥክላቸው!
    እንኳ ደስ ያለህ ወንድሜ 🎉🎉!
    አምላክ ቀሪ ዘመንህን እነዚህ ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦችን ጋር በደስታ የምታሳልፍበት ዘመን ያርግልህ !

  • @aebemeliktiru5576
    @aebemeliktiru5576 7 месяцев назад

    ውይ ወንድሜን እናቱን እየናፈቀ በማጣት የኖረ ነው የሚያውቀው ህመሙን ወንድሜን ድንግል ማርያም በነጠቁህ የልጅነት እድሜህን መካሻ ትስጥህ

  • @abby8509
    @abby8509 8 месяцев назад +10

    እኔ እደዚህ ልጅ የቤተሰብ መገናኛ ልቤን የነካው የለም እኩል ነው እሱጋር ያለቀስኩት አይዞህ አሁንም ቆጆ ቤተሰብ አግኝተሀል😢😢

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 8 месяцев назад +6

    እድለኛ ነህ እናትህ ብትኖር ጥሩ ነበር ግን ፈጣሪ የወደደውን አደረገ እግዚአብሔር ይመስገን በል እሄን የመሰለ እቤተሰብ ፈጣሪ ሰጦሀል ለእናትህ የአቡና እስትንፋሰ ክርስቶስ ገድል ገዝተህ ሁሌም ጸልይ ለእናትህ እሽ😢😢😢😢

  • @Madee-hs9ly
    @Madee-hs9ly 8 месяцев назад +18

    ሁሉም ቀርቶበት እናቱን ቢገኝ ደስ ይለኝነበር😢

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 8 месяцев назад

      😢😢😢😢😢😢😢በምን እደድሉ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @abrahamkefle2967
    @abrahamkefle2967 8 месяцев назад +30

    የአባትዬ ባለቤት የተባረከች ናት ጥሩ መልካም ቃላት ያጥረኛል ምገልጥበት
    ተባረኪ

    • @nunu7353
      @nunu7353 8 месяцев назад +2

      Oromo besteseb endzhe naw

  • @tigistbalcha-mw4kt
    @tigistbalcha-mw4kt 8 месяцев назад +9

    የኔ ወንድም እናትህን ነብስ ይማር ፈጣሪ ያፅናህ፡የቤተሰቦችህን አቀባበል ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ፡ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ