የዮናስ ተማሪ ከባጀጅ ዘዋሪነት እሰከ አውሮፕላን አብራሪነት /ቅዳሜን ከሰዓት/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 5 тыс.

  • @tadtokal9097
    @tadtokal9097 4 года назад +733

    ምን አይነት የተባረከ የታደለ ትሁት ልጅ ነው በእውነት ፈጣሪ በክብር ላይ ክብርን በስኬት ላይ ስኬትን ይጨምርለት።

    • @rahmahassen2940
      @rahmahassen2940 4 года назад +1

      🥰🥰🥰🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯😍😍😍🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭😘😘😘👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕋🕋🕋🕋🕋🕌🕌🕌

    • @sarasid5599
      @sarasid5599 4 года назад +3

      በጣም ነው ይለቀስኩት እኔም የትምህርትቤት ግዜን ነው ይስታወስከኝ

    • @zeusapollo9768
      @zeusapollo9768 4 года назад

      @@rahmahassen2940 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @zerfekidanemariam3840
      @zerfekidanemariam3840 4 года назад

      Amen 🙏

    • @nuritmohamed8230
      @nuritmohamed8230 4 года назад +3

      አዎ በጣም ክብር ያለው ጀግና እድሜና ጤና ለለጀግኖቺ እና

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    ይህ ትህትና ነው የኛ የኢትዮጵያውያን መገለጫ
    ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ!❤🙏

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 4 года назад +5

      ትክክል

    • @ተወከልአላህ-ኸ4ኰ
      @ተወከልአላህ-ኸ4ኰ 4 года назад +8

      ነፍጠኛዋ እደውኮ ስወድሽ እሽም መልካም ወልዶ እዳሳደገሽ ግልፅ ነው በየ ኮሜቱ አይሻለሁ ኑሪልን ውደ

    • @wilmartvenson2395
      @wilmartvenson2395 4 года назад +7

      ንፍጣም ዝርክርክ።ለቀሪው ኢትዮጵያዊ አንቺ አይደለም ስለ መከባበር የምታስተምሪው።
      ንፍጣም

    • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
      @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 4 года назад +7

      @@wilmartvenson2395 ወይ ጉድ ከዚህ አሁን ስድብን ምን አመጣው

    • @wilmartvenson2395
      @wilmartvenson2395 4 года назад +4

      @@እሙፍቅር-ቀ5ቨ ሁልግዜ ከዚህ አካባቢ የሚመጡ ንፍጣም ልክ ኢትዮጵያን እንደ አባት የሚያስተዳድሯት ይመስል ።"ኢትዮጵያዊኖች እንዲህ ስትሆኑ ያምርባችኋል፣ገለመሌ.....ምናምን"ሲሉ ቨቃ እስከ ዛሬ ታግሰናቸኋል።አሁን ግን በኢትዮጵያ ካባ ስር የተወሸቁ ድብቅ መርዘኛ ዘረኞች ናቸው።

  • @hayalsewhayal9104
    @hayalsewhayal9104 4 года назад +393

    ምን አይነት ትህትና ። በመንገድህ ሁሉ የሰማይ አምላክ ይጠብቅህ። ይህ ነው ኢትዮጵያውነት።

    • @netsanetmergia4778
      @netsanetmergia4778 4 года назад

      Amen.

    • @ህይወቴደጉ
      @ህይወቴደጉ 4 года назад

      Amen Amen Amen

    • @tsadkanabrha109
      @tsadkanabrha109 4 года назад

      ትሁት ስው ነው ኢትዮዽያዊ ስለሆነ ግን አይደለም ኢትዮዽያ የግዳይ ደም ጠጪ ሃገር ነች ገደል ትግባ ኢትዮዽያ የነፍጠኛ ሃገር ነች

    • @foziyahayati6372
      @foziyahayati6372 4 года назад +1

      @@tsadkanabrha109 ጁንታ አገር አገር ናት እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል አትሁን

    • @halimatube7816
      @halimatube7816 4 года назад

      @@tsadkanabrha109 ሀገሪቱ ምን ታድርግ እናንተ አይነቶቹ ጅቦቺ ናቹ ረባሾቺ

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv 4 года назад +20

    በጣም ስርአት ያለህ ጨዋ ኢትዮጵያዊ እረዳት አብራሪ ኡመር ተባረክ።ዮናስ ሰው የዘራውን ያጭዳል አንተ ጋርም ይህንን ነው ያየሁት እረጅም እድሜ እና ጥሩ የስራ ዘመን እመኝልሀለው

  • @እብዱዘለለኝ
    @እብዱዘለለኝ 4 года назад +643

    ዮናስ ከበደ ማለት በጣም በስርአት ታንጾ ያደገ መልካም ስነ ምግባር ያለው ከመልካም ወላጆች የተገኘ ምርጥ የሚዲያ ሰው ነው ። ሳ ይመችህ አቦ

  • @ethiopiaethiopia4960
    @ethiopiaethiopia4960 4 года назад +506

    እንዲህ ዝቅ ዝቅ የሚል ማህበረስብ ያብዛልን ሁላችሁም ተባረኩ

  • @zenebewendmsisha3586
    @zenebewendmsisha3586 4 года назад +131

    የዘሩት ምርቱ ሲያምር እንዲህ ነው።
    መምህር ዮናስ ከበደ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ !!!

  • @nebilhassen4382
    @nebilhassen4382 3 года назад +16

    እኔም ድሬዳዋ ነው ተወልጄ ያደኩት እና እንደሱ መሆን የምፈልግ ልጅ ነኝ ሰዎች አትሳሳቱ ላሰባችሁት ግብ ትደርሳላችሁ ብቻ ዋናው አላማና ጎበዝ ተማሪ መሆን ነው

  • @ambashakiros6188
    @ambashakiros6188 4 года назад +175

    ኡመርይዬ ገና ከዚህም በላይ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ የናትህ ምርቃት ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ጌታ ዮናስ እንተ በጣም መልካም ሰው ነህ ዘረህ ይባርክ

  • @Ahmed-211
    @Ahmed-211 4 года назад +54

    ዮናስ ከበደ እውነትም እንደ ስሙ ከባድ ሰው ነው
    በጣም ነው የማከብርህ 🙏🙏 ሰህ ሰህ
    አህለን ወሰህለን 👏👏

  • @ሚናታደሰ-ቸ2ቈ
    @ሚናታደሰ-ቸ2ቈ 4 года назад +1770

    ዮኒ ይገባሀል ትህትናህ ብቻ በቂ ነዉ ከፍ ያለ እንጀራ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ

    • @kidanuwordofa7805
      @kidanuwordofa7805 4 года назад +10

      ዮናስ በጣም ጥሩ አርዓያ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ እላለሁ

    • @mimiethiopia8912
      @mimiethiopia8912 4 года назад +2

      አሜንንን🙏 🙏 🙏

    • @tigistihagos7500
      @tigistihagos7500 4 года назад +21

      ተመስገን አምላኬ ይሄንን ትህትና ሳይ ሀገሬ ተስፋ አላት አልኩ በእንባ ነው የታጠብኩት ዋውውውው ሰው እውቀት በጨመረ ቁጥር ትህትናም ይጨምራል ባዶ ጭንቅላት ግን ሀገር ይበጠብጣል!

    • @hiretabirhanedengelemareya1929
      @hiretabirhanedengelemareya1929 4 года назад +1

      Amen bwenati melkamenati eko lerasi new

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 4 года назад +1

      በጣም ♥️♥️

  • @Eth.1964
    @Eth.1964 2 года назад +3

    ወንድሜ ዮናስ እንኳን ለዚህ ምንም መለኪያ ለሌለው የደስታ ሰዓት አበቃህ። ይህን ዕድል በተደጋጋሚ አግኝቸዋለሁ። የደስታውንም መጠን መሸከም ከሚቻለው በላይ እንደሆነ አይቸዋለሁና ለአክባሪህ እንኳን ለዚህ ደስታ አበቃህ ማለት የግድ ነው። በእናንተ ፕሮግራም እኔም መጽሐፌን "የግብጽና አጋሮቿ ጠላትነት እስከመቼ?" ይዤ ቀርቤ ተስተናግጃለሁ። በዚሁ አጋጣሚ በድጋሚ ሁላችሁንም እጅጉን አመሰግናለሁ። አሁን እየሠራችሁት ያለውም በተመሳሳይ ደግነትን፣ ትህትናንና ሩህሩህነትን በማስተማርና የተጠፋፉ ቤተሰቦችን በማገናኘት በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ሚዲያዎች ሁሉ ተወዳጅ ያደረጋችሁ በመሆኑም እንኳን ደስ አላችሁ። በርቱልን።

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 4 года назад +42

    አቤት ምን አይነት አስተዋይ ብስል ልጅ ነው🤔 ሲገርም እናቱ ታድለው ዮኒዬ እንኳን ለዚ ክብር አበቃህ።

    • @allahisone9310
      @allahisone9310 4 года назад +1

      Yuni betam arif memher erejime edima ena tana yseth
      Omer allah kanetga yhune allah lanetme lebatsbochihem allah edimana tana ysethe hajunem allah ysakalh

  • @tesefalove3586
    @tesefalove3586 4 года назад +318

    በጣም ደሰ የሚል ትውስታ ነወ እንባያን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ለሁላችሁም አምላክ እድሜ እና ጤና እመኝላችሀለሁ ❤❤❤❤👏👏👏👏👏

    • @yx2243
      @yx2243 4 года назад +2

      ማሻላህ መልካም ነገር ሁሌም ደሥ ይላለ ዋው ደሥ የምትሉ ውይ አሥለቀሣችሁኝ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 года назад +112

    ዮኒዬ አንተን የምወድህ በምክንያት ነው ይህ የአንተ ወጤት ነው ኡመር የኔ ሰው አክባሪ እግዚአብሔር በየሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ ዮኒዬ እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @absabs9609
    @absabs9609 2 года назад +30

    ሁሉ በእጁ የሆነዉ የአለማቱ ጌታ ከክፉይጠብቅህ እናትህን አላህ እረጂም እድሜ ያኑርልህ

    • @مونيىرة
      @مونيىرة 9 месяцев назад

      Ezgabiher ymesgen yalew gn mndnew? Weys kenesu ga lememesasel blo new bro😊

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ

    ወይኔ ደስ ስትሉ ስትከባበሩ ደስ ስትሉ መምህሮች ክብር ይገባቸዋል የምር ዪናስ ምርጥ ሰው ነው

    • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
      @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 4 года назад

      ዜድነኝዬ እኔምጋ ነኝልኝ

    • @rabiamohmd1424
      @rabiamohmd1424 4 года назад

      እኔምለወረ ልጂ ሙስሊም ነው እዝጋ ይምስግንን ይላልሳ አልሀምድሊላ ለማለት አፊሮ ነው ባፊሪያ ይግርማኘል

  • @امنهص-خ6ت
    @امنهص-خ6ت 4 года назад +192

    በስመአብ አብሬ አልቅሸ ልሞት ነው የኛ ባህል ይህ ነበር ፈጣሪ እሔን መልካምነታችን መልስልን ፈጣሪያችን እዲህ ተከባብረን እንኑር

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 4 года назад +5

      እኔም አለቀስኩ። ምን አይነት ጨዋ ልጅ ነው! አንዳንድ ባለጌዎች ባለፈው ታማኝ በየነ የዶ/ር አብይን ጉልበት ሳመ ብለው በስድብ ሲያብጠለጥሉት ስሰማ በጣም አዝኜ ነበር። ኡመርን ሳይ ደግሞ ለካስ እንደዚህም የሀገሩን ባህል ያልረሳ ትውልድ አለ ለካ ብዬ ተስፋ አደረኩ። የዘመኑ ወጣት ይህን እያዬ እንኳ ትምህርት ቢያገኝ ጥሩ ነበር።

    • @selamawitdesta5112
      @selamawitdesta5112 4 года назад +1

      አሜን እውነት ነው እሄ እሩህሩህ ልብ ጠፍቶ መነካከሳችን ይገርመኛል ፈጣሬ ልቦና ይስጠን አንድ ያርገን

    • @امنهص-خ6ت
      @امنهص-خ6ت 4 года назад

      @@selamawitdesta5112 በጣም አሜን

    • @blentube1484
      @blentube1484 4 года назад

      Amen

    • @አገሬኢትዪጽያ
      @አገሬኢትዪጽያ 4 года назад

      አሜንንን

  • @zeusapollo9768
    @zeusapollo9768 4 года назад +161

    ጎበዝ ምንድነው የማየው ?OMG እንደዝህ ዓይነት ትውልድ አለ Ethiopia ውስጥ ? አላምንም ቃላት የለኝም
    አንተን የወለደች እናት ፈጣሪ ይባርካት soo Amazing 🤔🤔🤔🤔🤔

  • @ታጋሽናአመስጋኝባሪያሁን

    ያረቢ እደዚህ አይነት ልጅ ይወፍቀን ለመዳም ቅመሟች

  • @azebdemissie5768
    @azebdemissie5768 4 года назад +43

    ም/አብራሪ ዑመር የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን፡፡ ጋሼ ዮናስ ተባረክ፡፡ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው thank you.

  • @danieldebebe7164
    @danieldebebe7164 4 года назад +1022

    'ገነት ያለችው ከእናትህ እግር ስርናት ' የሚል አባባል አንድ ሙስሊም ጓደኛዬ ነግሮኝ ያውቃል ትስማማላቹ

    • @reembintedris6257
      @reembintedris6257 4 года назад +11

      ትክክል ነው

    • @habibakemal62
      @habibakemal62 4 года назад +24

      ልክ ነው የእናት ሀቅን የተወጣ ጀነት ቅርብ ናት

    • @ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ
      @ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ 4 года назад +4

      አዉ ትክክል

    • @umusumeya7570
      @umusumeya7570 4 года назад +10

      Ababal aydelem tezaz new

    • @islamispeace7496
      @islamispeace7496 4 года назад +51

      አባባል አይደል ጀነት በእናት እግር ስር ነች አሏህም ከራሱ ሃቅ ቀጥሎ የወላጆችን ሃቅ አስጠንቅቋል እናም አባባል ሳይሆን ትእዛዝ ነው

  • @zahrayousif7998
    @zahrayousif7998 4 года назад +236

    ዩኒየ ምንወድህ በምክንያት ነው ቀሪ ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ

    • @shitaydarige8726
      @shitaydarige8726 4 года назад

      😘

    • @hailugebretsadik912
      @hailugebretsadik912 4 года назад

      Thank you Toni and Omar and your Mam I thought that How EThiopians

    • @mamothefool
      @mamothefool 4 года назад

      @@sofilejewatube ruclips.net/video/QSf1O_xoDr8/видео.html 👈ዮናስን በ ካርቶን 😂😂😂

  • @tewodrosmekonnen5949
    @tewodrosmekonnen5949 3 года назад +54

    ትልቅ ክብር ለጠቅላላ አስተማሪ የሆኑት የዐለም ሰዎች!!!

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 4 года назад +111

    ዮኒ እውነት አንተ ምርጥ ስውነክ ትሁነ ምርጥ አስተማሪ ነበር እናመስግናለን ለሀገር ለበረከትክው

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 4 года назад

      ሰብስክራይብ. አድርጊኝ ውዴ በቅንነት

    • @EkramTube-l8o
      @EkramTube-l8o 4 года назад

      @@sofilejewatube ነይ እንደመር

  • @etuamilku797
    @etuamilku797 4 года назад +42

    ጋሽ ዮኒ እደዚህ አይነት አስተምረህ ለዚህ ስላበቃህል ክብርልን ከፍ በል ቀሪ ዘመንህን አምላከ ቅዱሳን ይባርክህ

  • @ሊዲያነኝየሀረሯ
    @ሊዲያነኝየሀረሯ 4 года назад +191

    ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገው ዘርህ ይባረክ የኔ አንበሳ ውይ ትህትና 👌💚💛💖

  • @ወርቅነሽዘለቀ
    @ወርቅነሽዘለቀ 3 года назад +4

    ዮኒዬ መልካም ሰው ተባረክልኝ

  • @abegarmedia5613
    @abegarmedia5613 4 года назад +147

    መምህር ዮናስ ፣ልጄ ብሎ ሲጣራ አንጀት ይበላል።በረካ ሁን።

  • @TY-zf3zk
    @TY-zf3zk 4 года назад +75

    የድሬ አንበሳ! አቤት መታደል! እንኳን ደስ አሎት እማማ! እንደርስዎ አይነት ልጅ ይስጥ!!!

  • @yosephaddisu9486
    @yosephaddisu9486 4 года назад +86

    በጣም የሚገርም ልጅ ነው ልበ ንፁህ ልጅ ነው ትክክለኛ የኢትዮጵያን ህይወት በሱ ላይ ያሳየ ነው Respect

    • @del6834
      @del6834 4 года назад +1

      ኦማር: ፈጣሪ እግዚአብሄር ስላደረገልህ ቸርነቱ እና ጥበቃው ሁሉ ፈጣሪ ብቻ ይክበር፣ ይመስገን። አሜን። ነገር ግን እናትህን በጣም ስለምትወድ ከሞት ቀጥሎ ደግሞ መንግስተ ሰማይ ወይም ሲኦል ለዘላለም መኖር አለና እናትህን ወደ መካ አትውሰድ። ይህን ሁሉ መልካም ነገር ባደረገልህ በእግዚአብሄር ልጅ በጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ እመን። በመጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ እግዚአብሄር መሃመድ ልጄ ነው የሚል አልተጻፈልንም። እውነተኛውን እምነት ያዝ። እናትህ ወይም አንተ የአለም ነገር ሁሉ ተሳክቶላችሁ ነፍሳችሁ ግን ሲኦል የሚሄድ ከሆነ ትርፋችሁ ምንድን ነው?? "ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።"የዮሐንስ ወንጌል - ምዕራፍ 14
      "ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?" የማርቆስ ወንጌል - ምዕራፍ 8።36

    • @sayt2143
      @sayt2143 4 года назад +1

      @@del6834 Kkkkk አንች እራስሽ ወደ ትክክለኛው እምነት ነይ

    • @lamar5988
      @lamar5988 4 года назад

      እግዚአብሔር ይባርክህ። እመብረሀን። ከነልጇ ትጠብቅህ። የኔጅግና😘💚💛❤💋💋💋👂👂👂👂👂👏👏👏👏🐅🐅🐅

    • @فاطمهالحبشي-و2ر
      @فاطمهالحبشي-و2ر 4 года назад

      Awnet. N ew

    • @jdhd9577
      @jdhd9577 4 года назад +1

      ክክክ ወደሳት ከምጠሪው እሱ ወደትክክለኛው መገድ ይምራሽ

  • @eyerusalemtsegaye
    @eyerusalemtsegaye 2 года назад +4

    እንደው እናንተ ስዎች እይኔ ያመኞል ይሄው ስራችሁ ማስለቀስ ነው ናፈቃችሁን በምን ምክንያት እናንተ ጋ እንደምመጣ እላውቅም ዮንዬ እፍፍፍፍፍፍ የኔ ሆደ ባሻ እባቴን እስታወስክኝ እባቴ በሬድዮ ትረካ ያልቅስ ነበር

  • @alemwoldemichael8057
    @alemwoldemichael8057 4 года назад +188

    8 አመት መምህር ሆኜ ስሰራ እጅግ ብዙ አድናቆትን እና ምስጋናን ከተማሪዎቼ እና ወላጆቻቸው ተቀብያለሁ እንደዛሬ ግን ውስጤ ተነክቶ አያውቅም

  • @tihunyilma4347
    @tihunyilma4347 4 года назад +126

    ውይ አስለቀሳችሁኝ ።ኡመር አምላክ የተባረከ ህይወት እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥህ አባቴ ውለህ ግባልኝ ጀግናየ ።የእናትህን እድሜ ጤና ይስጥልህ ።

  • @saraworkneh5377
    @saraworkneh5377 4 года назад +107

    ያስደንቃል አስተማሪ በማይከበርበት ዘመን እንደዚህ አይነት ድንቅ ልጅ አይገኝም

  • @ክርስቶስፍቅርነው
    @ክርስቶስፍቅርነው 4 года назад +38

    እንዴት ያለ እንቁ ልጅ ነው ነብሴ ተደሠተችበት ክርስቶስ በከፍታ ዘመንክን ይባርከው ኩራታችን ስለሆንክ ደሥ ብሎናል መምህራኖች ዋጋቹ ውድ ነውና ውድነታቹ ለዘመን በትውልድ ልብ ውስጥ ታትሞ ይኑር 😍

  • @girmaa5480
    @girmaa5480 4 года назад +54

    ኦማር አላህ ይባርክህ... አደግልን ወንድማችን... ዮኒ ፍሬህን በማየትህ ደስ ብሎኛል

    • @addismahalet2788
      @addismahalet2788 4 года назад

      You showed how you were raised. You are an inspiration. May God protect you and what is yours.

    • @girmaa5480
      @girmaa5480 4 года назад

      @@addismahalet2788 አሜን ማህሌት... አንቺንም አንደሱ ያሰብሽውን ያሳካልሽ

  • @meronchalachew1250
    @meronchalachew1250 4 года назад +76

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል ስነምግባሩ የልጁ አደኛ ነዉ ዮኒ ክብር ይገባሀል❤❤❤ ኡመር እግዛብሄር ያሰብከዉን ሁሉ ያሳካልክ 🙏🙏🙏🙏

  • @zemenengamedia9472
    @zemenengamedia9472 4 года назад +163

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ! አስቡት እስቲ ሁላችንም እንዲህ ሃገር ወዳድና ሰዉ አክባሪ ብንሆን የት በደረስን

  • @derejedandita3468
    @derejedandita3468 3 года назад +4

    እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ካፒቴን ኡመር አንተ የሁላችንም ኢትዬጲያውያን ኩራት ነህ ትህትናህ የጨዋ ልጅነትህን ይመሰክራል ፈጣሪ አሁንም ከፍ ከፍ ያድርግህ የምትወዳቸውን እናትህን መላው ቤተሰቦችህን በጤና በእድሜ ይባርክልህ እኔም መምህር ነበርኩ አሁን በስደት ነው ያለሁት አንተ የምትገርም መልካም አርዓያ የምትሆን ወጣት ነህ ተባረክልኝ ወንድሜ።

  • @natanimyamariyam4006
    @natanimyamariyam4006 4 года назад +55

    ኢትዮጵያዊነት ዛሬ አየሁ እግዛብሄር ያክብርህ ዝቅ ማለት ነገን ከፍ ያደርጋል ዋና አብራሪ እንደምትሆንም አምናለሁ ጀግና ነህ🙏😍

  • @emusahele2127
    @emusahele2127 4 года назад +206

    እንደ ዛሬ ትምህርት አግኝቼ አላውቅም በሂወቴ .. ይሄ ነው ኢትዮጵያዊ ማለት

    • @danieladdise4272
      @danieladdise4272 4 года назад

      Wow media niche sayehon ba goda yekaberu alum gash yone ene yalekaskut brother moto nabera kafebalu🙏🙏🙏🙏🙏

  • @birukabebe7007
    @birukabebe7007 4 года назад +41

    በስማም ፓይለቱ በጣም humble ነው ፈጣሪ ይጨምረልህ ። እደግ እደግ ይጨምርልህ እንዲህ የሚያስብ ሰው ነው የጠፋው

    • @abdiitube4600
      @abdiitube4600 4 года назад

      humble ይተረጎምልን የኛ ዲያስፖራ

    • @kiyalove1565
      @kiyalove1565 4 года назад

      @@abdiitube4600 tihut malet nw yene shuluka😃😃

  • @jerrygurara214
    @jerrygurara214 3 года назад +2

    ዮኒዬ ተረስታለች የተባለችውን ወይም አሁን ላይ ዘመናዊነት ሊውጣት የደረሰችውን ሐገሬ ኢትዮጵያዬን የማይብህ ድንቅ ሰው ነህ ዘመንህ ይባረክ

  • @ባንተላይስንቱንተመኘሁ
    @ባንተላይስንቱንተመኘሁ 4 года назад +49

    አላህ የሀሳብህ ፍላጎትህን ያሳካልህ እናትህን ብቻ ሳይሆን ሙሉ ቤተሰብህን የሀጅ እድሉን አላህ ያሳካልህ ኢንሻ አላህ

  • @kikikikihahaha870
    @kikikikihahaha870 4 года назад +130

    ከወለዱ አይቀር እንዳተ ነው ኦማር የማታዳላው ጥበቃዋ እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @dinukeyradin5617
    @dinukeyradin5617 4 года назад +37

    ዮኒ ምርጥ ሰው ኡመርም አለመርሰቱ በጣም ክብር የለው ሰው ነው እኔም ኢንተርቪውን አይቼው ነበር

  • @beri16semsam14
    @beri16semsam14 2 года назад +5

    ኦኦኦኦኦ በጣም እኔ ሁሌ እምመኘው እና እንደው ስልጣን ቢኖረኝ እላለሁ ለመምህራን ለወታደር ለሀኪም የሚከፈለውም ሆነ የሚሰጠው ክብር ያንሳል ስለዚህ ደሞዝም ሆነ ክብር እሰጣለሁ እል ነበር ይህ ህልሜን ይህ የኛ ልጅ ፓይለታችን ጀምሮ አኩርቶኛል የኔ ጎበዝ በርታ አነቃቅተሀል እኔም አከብራለሁ አስተማሪዎቼን

  • @eyoelmoges9860
    @eyoelmoges9860 4 года назад +34

    የኔ ጨዋ አሁንም ያሰብከው የተመኘኧው ሁሉ ይሳካልህ ተባረክ😘😘❤❤❤

  • @zuzusha39
    @zuzusha39 4 года назад +462

    የኢትዮጵያ መህራኖች የተሻለ ሳትመገቡ የተሻለ ልብስ ሳትለብሱ የተሻለ ቤት ውስጥ ሳትኖሩ ለተማሪዎቻችሁ የተሻለ ህይወትን የምትስጡ እናንተ ክብር ምስጋና ይድረሳችሁ

    • @SuSu-dn6vx
      @SuSu-dn6vx 3 года назад +2

      ሐቂቃ አላህ እረጂም ጤናና እድሜ ይስጣጨዉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🍬🍬🍬🍬🍬🍬🌹🌹🌹🥀🥀መምህራኖች ዉስጤ ናቼዉ

    • @yirgayasab2897
      @yirgayasab2897 3 года назад

      really

    • @احمدحسن-ذ4ص
      @احمدحسن-ذ4ص 3 года назад

      አወየኢቶቢያደመወዠፍኢዳየላትም

    • @ruqiyaali2857
      @ruqiyaali2857 2 года назад +1

      🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 2 года назад

      yweny we Love you

  • @ha8034
    @ha8034 4 года назад +120

    ኡመርየ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ እናትህንም አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው በርታ ወድሜ

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 3 года назад +7

    እመብርሀን አሁንም ሀሳብህ ሁሉ ታሳካልህ ውድ ነገር የተባረክህ ልጅ!!! ሌላው ክብር ለስኬት ላበቁን ለመልካሞቹ መምህሮቻችን!! ለመምህሮቻችን

  • @ነገንአላቀውም
    @ነገንአላቀውም 4 года назад +56

    ሰው ተምሮ ለፍቶና ጥሮ ሲያልፍለት ማየት በጣም ደስ ያሰኛል ፓይለት ኦማር እና መምህር ዮኒ ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ያክብራችሁ

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 4 года назад +55

    ካፒቴን እንደ እምነቴ እመቤቴ ማርያም በህይወት በጤና ይጠብቅህ የምታኮራ ልጅ ነህ

  • @tataselam678
    @tataselam678 4 года назад +89

    ተባረክ ሁመር በጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣም ነው የካራንብህ ኩራታችን ለ ናትህ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ እግዜር ይጠብቅህ

  • @fitsumtamene8754
    @fitsumtamene8754 4 года назад +3

    አስተማሪዎቻችን ክብር ይገባቸዋል መልካምነት የአይምሮ ሰላም ነው ዮኒ ኡመር ተባረኩ

  • @Charmelias
    @Charmelias 4 года назад +112

    ❤️❤️❤️❤️ ክብር ለዚህ ላበቁን ውድ መምህሮቻችን ። ምስጋና ሲያንሳችሁ ነው

  • @geremewworku4981
    @geremewworku4981 4 года назад +35

    መምህር ዮኒ በጣም አድናቂህ ነኝ ክብር ሁሉ በአለም ላይ ለሚገኙ መምህራን ሁሉ ይሁን ።

  • @wendmagegnabate6588
    @wendmagegnabate6588 4 года назад +484

    የተከበርክ ኡመር መምህር ዮናሰ ብቻ ሳይሀሆን መላው የአለም ሙሁራኖችን ሰላከበርክ እ/ር ያከብርህ!!!(መምህር ነኝ ከጎንደር)

    • @ruqiyaahmed1282
      @ruqiyaahmed1282 4 года назад +13

      በዚህ ግዜ የሰውን ልጅ ቤተክርስትያን አስገብቶ እንደ እባብ ቀጥቅጦ ሚግልን ማሀበረሰብ ከመፍጠር፣ እንዲህ በስነምግባር የተነፃን ትውልድን መፍጠር ለሀገርም ለህዝብ ይጠቅም ነበር። ግን ምን ያደርጋል። ማንቃያ ደውል እያሉ ፅንፈኛ ሰባኪያን ምን አይነት ሰው እያፈጠሩ እንደሆነ እያዬን ነው

    • @የራስአሽከር
      @የራስአሽከር 4 года назад +14

      @@ruqiyaahmed1282 ስድ አሏህ ያንሳሽ ሰው የራሱን ሀይማኖት ተከታይ ቢያነቃ ምንድን ነው ነውሩ?

    • @romanhochiso1155
      @romanhochiso1155 4 года назад

      it is true ❤

    • @bm.7487
      @bm.7487 4 года назад +6

      @@የራስአሽከር እግዚአብሄር ያክብርሽ እህቴ እንዳንች አይነቱ ፈጣሪ ያብዛልን

    • @kasahuntadesse9421
      @kasahuntadesse9421 4 года назад +2

      @@ruqiyaahmed1282 እባክሽ ሰላምን ስበኪ እእቴ ከዚ ቆንጆ ልጅ እንማር እስክ !!

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 2 года назад +11

    ጥሩ መስራት በየትኛውም ቦታ ያስመሰግናል ግዜው ቢረዝምም ጥሩ ስራ ያስመሰግናል መምህሮቻችን ባለ ውለታዎቻችን ክብር ለናተ እናመሰግናችሀለን

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 4 года назад +11

    ዮኒ ዛሬ ድጋሚ ወደድኩህ ለካስ አስተማሪ ነበርክ :: እንክዋን ለዚህ አበቃህ ልጅህን ያስተማርከው ለወግ ደርሶ ማየትህ እድለኛ ነህ :: አሁንም ድል ይስጠው ከዚህ የበለጠ ያድርሰው ኦማር ተባረክ !!! አስለቀሳችሁኝ ከምር !!!

  • @mahletlovenigussie3313
    @mahletlovenigussie3313 4 года назад +21

    አምላኬ እባክክን ልጄን እደዚ ልጅ አድርግልኝ ምንም አልፈልግም ልክ እዳንተ ስነስራትክ ብቻ ይበቃል ውይ የኔ ጌታ ተባረክ ነገሩ ተባርከካል።

  • @hiwi7548
    @hiwi7548 4 года назад +70

    ከ Tv host በ EBS
    Discipline 1 ኛ ዮናስ👍
    God bless both of you.

  • @ummusumayya4580
    @ummusumayya4580 4 года назад +11

    ያረብ የእናቴን ሀቅ የማሟላ አድርገኝ ዮወኒየ ቃላት የለኝም ከብር ይገባሀል ኦመር የእናትህን ሀጅ የማስደረግ ምኞትህን አሏህ ያሳካልህ በጣም ትልቅ ሰው ነህ እንዳንተ አይነት ትውለድ ይብዛልን ያረብ

  • @diborab7820
    @diborab7820 4 года назад +81

    Wow 😭😭😭😭 ሁለታቹም በጣም ትገረማላቹ 😭 ተማሪና አስተማሪ ቅን ናቹ!!

  • @fashionoutfit5124
    @fashionoutfit5124 4 года назад +106

    ዋው አምላክ ይባርክህ! ሀገራችን ሰላም ያድርግልን።🙏🙏❤️❤️❤️

  • @MohamedAli-er8gr
    @MohamedAli-er8gr 4 года назад +29

    አሁንም እመቤቴ ትርዳህ እናትህን እድሜ ይስጥልህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ በምትሔድበት ሁሉ እመቤቴ ትከተልህ ወንድሜ

    • @tube7403
      @tube7403 4 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @zedoethiolove5994
    @zedoethiolove5994 2 года назад +13

    በጣም የሚገም ምስጋና ዩኒ ትለያለህ እዉነት እኛም በትምህርት ዘመናችን ከቤተሰብ ይልቅ መህምሮቻችንን ነበር እምናከበረዉ

  • @samerayousif555
    @samerayousif555 4 года назад +23

    ያአላህ ደስ ስትሉ ኡመሬ አላህ ይጨምርልህ አላህ መዋደድን መፋቀርን ይወፍቀን ያርብ

  • @እትዮጵያንሀገሬተዋሕዶክብ

    ውይይ ማርያምን ለምስጋና ጎምበስ ስል እምባዬን መቆጣጠረ አቃለኝ😭 እትዮጵያውነት❤❤❤ እኮ ጥልቅ ነው አምላኬ ደጉን ዘመን መልስልን🙏🙏

    • @ማሂማሂ-ረ2ሰ
      @ማሂማሂ-ረ2ሰ 4 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @hirutethiopia9235
      @hirutethiopia9235 4 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @tube-br4di
      @tube-br4di 4 года назад +1

      አሜን

    • @alemlovely2130
      @alemlovely2130 4 года назад +1

      Batm enj alekisku ehunt

    • @ethioseny6939
      @ethioseny6939 4 года назад +1

      ልክ እንደ እኔ ከምር በጣም ነው ያስለቀሰኝ ውይ ትህትና የኔ ወንድም እመቤቴ ትጠብቅህ።

  • @አፀደማርያም-ቀ2ኘ
    @አፀደማርያም-ቀ2ኘ 4 года назад +107

    እንኳን ደስአለህ ወድማችን ኡመር መጨረሻዉን ያሳምርልህ ሙላዉቤተሠብን እንኳን ደስ አላች ፈተና ቢበዛም ፈተናዉን ቢበዛም

  • @rozaeshetu3630
    @rozaeshetu3630 3 года назад +3

    ተባረክ ዛመንህን ይባርክህ እዴግ ኡመር

  • @fadilafadila1776
    @fadilafadila1776 4 года назад +35

    እውነት ክብር የሚገባቸው ብዙ መምህራን አሉ አላህ እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ዩኒ በጣም ነው የማደንቅህ ለትልቁም ለትንሹም ክብር ያለክ ሰው ነው ።

  • @samiahussein1733
    @samiahussein1733 4 года назад +69

    Omg I am speechless! Such a humble human being both Yoni and Omar. - True Ethiopians !!!No zar no haymanot . May Allah give your mom health, happiness and may Allah bless and protect you.
    Teachers 👏👏👏

    • @addis2653
      @addis2653 4 года назад +1

      live and let live , so huge all history’s awesome.

    • @abrhamuma6839
      @abrhamuma6839 4 года назад

      Naftayinet jagint ayidelam ,dadab enda anchi ayinat new hager yamiyatafuii 😝😝

    • @arsemabamkaku3275
      @arsemabamkaku3275 4 года назад

      Yehe Becha new Yemeyasfelegen Mekebaber Haymanotena Zer yegel new

  • @georgem.s1611
    @georgem.s1611 4 года назад +24

    ምርጡ ዮናስ ከበደ ያለምክንያት አልወደድኩህም ለካ ዋው ልዩ እኮ ነህ አቀራረብህ ደስ ይላል ክብር ለመምህራን ይሁን

  • @كلاإنمعيربيكلاإنمعيربي

    ዋው ምን ልበላችሁ ኡመርና አስተማሪው ምርጥ ስብእና ምርጥ ፈገግታ ደስ ስትሉ ዘራችሁ ይባረክ😍🌹🌹

  • @geteneshkassaye2523
    @geteneshkassaye2523 4 года назад +32

    ግሩም ትህትና እንዴት ደስ ይላል በእውነት አስተዳደጉ የሚገርም ነው ፈጣሪ ከክፍ ነገር ይጠብቅህ እናትህንም ተሽሎቸው ያሰቡት ይሁንላቸው

  • @alemkebed7530
    @alemkebed7530 4 года назад +13

    ኡማር ተባረክ ስለ እናትህ ያለህ ፍቅርና አክብሮት የተለየ ነው እኔም እንዳንተ እናቴን በጣም እወዳታለሁ ለፍታ ከአጎቴጋ ነው ያሳደገችኝ የናትውለታ ተከፍሎ ባያልቅም በትንሹ እሳን ለማስደሰት ሞክሬአለሁ ነፍሷን ይማረው አንተም የሰብከው ሁሉ ይሳካልህ እላለሁ መምህር የወናስም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @ሚልሽየማሪያምልጅሚልሽየማ

    አቤት ትህትና እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ👏

  • @hidaya1212
    @hidaya1212 4 года назад +3

    መምህር ዮናስ ከበደ እውነትህ ታላቅ ክብር ይገባሀል,በጣም ንፁህ ልቦና አለህ አላህ ያክብርህ!,, ኡመርሉ ዱአሌ ምኞትህ በላይ አላህ ያርግልህ ለእናትህም አላህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት አንተንም በሄድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ;;

  • @selamkefelegn7731
    @selamkefelegn7731 4 года назад +31

    😥ቃል የለኝም እንዲህ ከነስብእናህ በሞገስ ኑርል የወኒ ደግ ስራ የክፍ ቀን ስንቅ ነው።😍😍

  • @mercy7706
    @mercy7706 4 года назад +63

    Omar, you are the sweetest person to listen to. Yonas, Your hard work paid off! I can see a lot of brave teachers behind this beautiful story!

  • @melakea2671
    @melakea2671 4 года назад +102

    He is something else so disciplined respectful and calm God be with him in every single steps of him omg God bless you

    • @tamaretmo1398
      @tamaretmo1398 4 года назад

      ዮናስም ይገባካል በእነት

    • @tamaretmo1398
      @tamaretmo1398 4 года назад

      ወንድሜ ያሰብከውን ፈጣሪ ያሳካልክ

    • @tamaretmo1398
      @tamaretmo1398 4 года назад

      እናትህንም አላህ ብሎ ሀጂ ኡምራ ሄደው ጸሎት አድርገው ለመመለስ ያብቃቸው እናቴ

  • @fafi5908
    @fafi5908 3 года назад +5

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ እፍፍ ወላሂ እምባየን መቆጣጠር አቃተኝ ክብር ለመምህራኖች እብዙ ደርጃ እምንደርሰው በነሱ ምክኒያት ነው በጣም በጣም ደስ ይላል ለመምህሩም አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ አንተም ትልቅ ደረጃ አላህ ይወቅህ በየሄድክበት አላህ ይከተለህ ያሰብከውን ሁሉ አላህ እዲያሳካልህ ምኞቴ ነው ብርታ 😭❤❤❤❤❤

  • @ወይኩንፈቃደከወይኩንፈቃደ

    ዮኒ እኮ ልዩ አምላክ ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ እንቁ ሰው ነህ የዘር ዘርህ ይባረክ ዮኒዬ ወንድማችን ኦመርም መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @feruzsallah2315
    @feruzsallah2315 4 года назад +22

    አላህ የመረቀው ልጅ የሱ አስተዳደግ ምስክርነቱ ያስተማረውን መምህር እግሩ ላይ ወድቆ ማመስገኑ ምን ያህል ክብር ያለው ልጅ እንደሆነ ያስታውቃል መምህሩንም በአጋጣሚ ከልብ እናመሰግነዋለን አላህ በእውቀት ላይ እውቀት አብዝቶ ይጨምርልህ
    መምህር ዮናታ እናመሰግናለን🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️⭐️⭐️⭐️

  • @mirfamirfa5480
    @mirfamirfa5480 4 года назад +130

    omg ምርጥ ልጅ ሰው አክባሪ ሀይማንቱን ወዳጅ በቃ ጎበዝ

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 4 года назад

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት አዲስ ነኝ

    • @nesryutub5941
      @nesryutub5941 4 года назад

      ምንዲነው ሀይማኖቱ አልገባኝም

    • @ኤልሳቤጥ-ዠ1ኰ
      @ኤልሳቤጥ-ዠ1ኰ 4 года назад

      @@nesryutub5941 እግዚአብሂርይመስገን እያለአሰሙም

    • @HalimaAhmed-w8w
      @HalimaAhmed-w8w 9 месяцев назад

      ሙሰሊም ነዉ

    • @LeylaLeyla-y2f
      @LeylaLeyla-y2f 9 месяцев назад

      Alhamdulilahm sil neber​@@ኤልሳቤጥ-ዠ1ኰ

  • @Rabia-j1z
    @Rabia-j1z 9 месяцев назад +2

    መምህር የሰውን አእምሮ የሚዘራኮነው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ክብር ለመምህራን
    ደስ ይላል በጣም

  • @TommTube
    @TommTube 4 года назад +597

    በቃ እኮ ጠፍቶ ግራ ያጋባን ኢትዮጵያዊነትን፣ መከባበርን፣ የሃይማኖት መቻቻልን እያየን ነው። እናመሰግናለን።

    • @الحمدالله-ف4م
      @الحمدالله-ف4م 4 года назад +2

      Tikikl

    • @ኢትዮዽያዬ
      @ኢትዮዽያዬ 4 года назад +6

      ጥቂቶች ያጮኹታል እንጂ መቼም አይጠፋም ያለበለዚያ መርገም ነው እንዲህ አይነቱን ያብዛልን።

    • @amsalselam7215
      @amsalselam7215 4 года назад +1

      ☺️☺️bemigba

    • @mizanawitb2036
      @mizanawitb2036 4 года назад +1

      Social media lay new enji yelele yemeselew enji zuriachenen senmeleket alen fetari yimesgen

    • @radethuae9724
      @radethuae9724 4 года назад +1

      በነገራችን ላይ ልጁ ክርስቲያን ነው እግዚአብሔር ይመስገን ነው እያለ ያለው አሁንም እግዚአብሔር ይመስገን ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ ስለመጣ 🙏🥰

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 года назад +52

    ዮኒ የእውነት በጣም ልዩ ሰውነሕ
    ይገባሐል ኦፍፍፍ አሥለቀሳቹሕኝ

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 4 года назад

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት ቢድዮየን በማየት

  • @godisgood2164
    @godisgood2164 4 года назад +41

    እንደዚህ አይነትን ምሳሌ እና ፍቅር ያብዛልን🙏🏽 እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በደስታ የሜያስለቅስ ትልቅ ምሳሌ❤️🙏🏽

    • @jamog5389
      @jamog5389 4 года назад +1

      💚💛❤👍👍👍👍👍

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 3 года назад +5

    የሚገርም ተህትና የሚገርም ጥንካሬ ለካ ኢትዮጲያ ያልተነገረላቸው ብዙ ጀግኖች አሏት እግዚአብሔር በሔድክበት ይጠብቅህ የዎኒ አተ መልካም ሰው መልካም አፍረተሀል ልትኮራ ይገባል ።

  • @kedimyaleewuket8582
    @kedimyaleewuket8582 4 года назад +16

    ማሻአላህ ኡመር ከወለዱ አይቀር እንዳንተ ነው አላህ ይጠብቅህ እናትህንም አላህ አፍያ ያድርጋቸው

  • @tadessebeshah5826
    @tadessebeshah5826 4 года назад +90

    Very humble young man (captain) . Every one has to appreciate his/her teacher or mentor. Omar 🙏❤️🇪🇹

  • @ekmaahmed5286
    @ekmaahmed5286 4 года назад +95

    የድሬደዎ ልጆች ስረአታችን ብቻ ይበቃል አቦ አላህ ለናትህ ረጅም እድሜ ለተም መልካሙን ዱኒያ ወልአኪራ ወድሜ

    • @mezek6909
      @mezek6909 4 года назад

      በጣጣጣጣጣጣ ምትሁትሰዌ ደስዪለኛንእና እማምላክን የሚጠራ እማምላክ ትጠብቃቹ

    • @الحمداللهيرب
      @الحمداللهيرب 4 года назад

      ምን

    • @genetyelma1798
      @genetyelma1798 4 года назад

      እውነት ነው

    • @daycome5639
      @daycome5639 4 года назад +1

      የድሬ ጎደኞቼ ልክ እንደ ሁማር ናቸው

    • @ukua3088
      @ukua3088 3 года назад

      @@mezek6909 ሱብሃነላህ ብሎ የአምላክ እናት?😂 ማጭበረበሪያ መሆኑነው ክክክክክ

  • @askask9433
    @askask9433 3 года назад +1

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ወደሜ ኡመር አተለብዙወች ተምሳለት ነህ መሆንም ትችላለህ ለድንህም ዋጋ ስጠው ሞት አይቀርምና
    የአላህ እዝነት በረከት ጥበቃ አይለየህ
    አስተማረህን/ወችህን ሳላመሰግን አላልፍም ትልቅ ክብር ይገባቺሁዋል

  • @alexyona4043
    @alexyona4043 4 года назад +53

    Two hero's in one table. Thank you Yonas! Thank you Oumar! YOU GUYS ARE FACE OF ETHIOPIA!!!!

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t 4 года назад +65

    ዮኒ ዮኒ ትለያለህ የምወድህ በምክንያት ነው ብራቮ 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻😍🥰👌

  • @samidire5304
    @samidire5304 4 года назад +46

    እንዲህ ነው እውነተኛ የድሬ ልጅ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ አኮራሀን አላህ ከክፉ ይጠብቅህ

    • @sofimohammed9599
      @sofimohammed9599 4 года назад +2

      ቆይ ግን ሀይማኖትህ ሙስሊም እንደሆነ ነው የምታወራው ምስጋናህ ግን ለሌላ ነው ለምን

    • @zeusapollo9768
      @zeusapollo9768 4 года назад

      @@sofimohammed9599 aጭ
      👿

    • @eeee5037
      @eeee5037 4 года назад

      @@sofimohammed9599 እኔም ግረ የገበኝ ነገር ቢኖር ኡማር ሙስሊም ነው ወለ ክርስቲየን

  • @ሳህለማርያምታደሠ

    ያሰብከውን ያሳካልክ መልካም ልጅ ነህ ዮኒ መልካም አስተማሪ ወላጅም ወድምም ሁሉ ነገር ❤❤ነህ