የሰባት ቀን ህፃን መቃብር ላይ ተጥሎ ተገኘ!! "ወደሽ አልጣልሽኝም እናቴ ሆይ የት ነሽ??" /ቅዳሜን ከሰአት/
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
ቃልህ ብቻ ሳይሆን ህይወትህ ተፅኖ ፈጣሪ ነው። አንተን የመሰለ ጀግና አሳድጎ ለዚህ ያደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ይባረክ።
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
Amen hallelujah
Amen 🙏🙏🙏🙏💜🤱
aaasa❤😢!,m😊@@abdulkerimtube5951
ልጆች ሁነን አንድ ላይ ነው የተማርነው ግን በፍጹም ይህንን ታሪክህን ዛሬ ነው የሰማሁት ። ልጅ ሆነህ ያ የሚያመር መልክህ ጨዋነትህ በጣም ደብቆት ይሆናል ። ሸበላው ታላቅ ወንድምህንም አንተነህ ገብሬን ሰላም በልልኝ ። በደረስክበት ደረጃም በጣም ኮርቻለሁ ።
ደምሪኝ ውዴ ልመልስልሽ
አዎ እኔምኩራቴ ከመጠን ያለፈ ነው
@@hayatmeka3271 ኢቱብእደትነዉ መክፈትየሚቻለዉ አሥረዱኘእስቲ
ወንጌል ሲገባህ በምንም ችግር ውስጥ ብትሆን ንግግርህ እንዲህ ሞገስ ይታይበታል እየሱስ እንኳን አገኘህ ያገኘህ ጌታ እናትህን ያገናኝህ አሜን
??? ruclips.net/video/148yfemSIyg/видео.html
አሜን ህያው ለሆነው ለዘለዓለም ክብር ይሁን
@@abebaseyiume8949 አሜን ውዴ ደምሪኝ እህትየዋ
አሜን.....!!🙏
Ebakathihu a to girum hails yemebalu rufaeal bete kirisitean akababe yemenoru ahun behewot yelelu ligathew negn ehitothe wenidimotje agignugn ebakathihu dewilulign
ባለታርክ ነኝ እግዚአብሔር የረዳኝ የሚለው መዝሙር ጋበዝኩ ምስክር እውነትም ምስክር ነህ ስጋዊ አባት ባይኖር ዘላለማዊ አባትህ አግኝቶሃል ለዚህም ይክበር ይመስገን ጌታ!!!
ይህቺ እናት የሀዘንቶቹ ቤተሰብ ትሆናለች ምስክር ቀና እውነት ክርስቲን ነህ ጥሩ ምስክርነት ያለህ የታመንከው ጌታ ከወላጆችህ ያገናኘህ ተባረክ ዘመንህ አገልግሎትህ በተሰብህ የተባረከ ይሁንህ!!!
Tikikil
በትክክል ይህች እናት ከሩቅ አትመጣም ገና በሃኪም አልተረጋገጠም በአካባቢው ያሉ አዋላጆች ወይም የጤና ጣቢያ አንድ እንኳ በህይወት ቢኖር የሚያውቅ ካለ እግዚአብሔር በህይወት ኖረው ያገናኘው
በትክክል እኔም እንደሱ ነዉ የሚሰማኝ
Enam endesu new yetereterkut mknatu yemimetubetn seatna qen awqalechu gunugnunet ynoratal kenesugar
ትክክል
ይህን ታርክ በእንባ ነው ስሰማ ይቆየሁት:: ጌታ የወደደው ያሳደገህ ልጅ በመሆንክ ክብርናምስጋና ለኣምላካችን ይሁን ::
እናትህ ልቧ እየቆስለ እያለቀስችና እያነባች እዝያ አድርጋህ የሄደችው ምናልባት እንደመስለኝ የሃውልት ምረቃውን የምታውቅና ቀኑንም ጭምር የስማች መሆኗ አልጠራጠርም ምክንያቱም እዝያ ስከፍቱ በእርግጥኝነት ስው እንደምያገኝህና እንደምያነሱህ ስለምታውቅ እዝያ ኣደረገችህ:: ምናልባት ያስቀመጠችው ያን ጥዋት በለልት ወጥታ ልሆን ይችላል::
እኔ እናት ነኝ: በስቶች ላይ የምደርስና በኣገራችን ህብረተሰብ ያለው ጫና support ማጣት ብዙ ነገሮች አሉ:: እሷ ግን ማሳደግ ባትችልም የነበረችበትን ሁኔታ ባናውቅም : ልጇ እንድሞት ስላልፈለገች ነው እዝያ የወስደችው ብየ ኣምናለሁ::
ጌታ ኣሁንም ከመቃብሪ በላይ ነው: አንቴንም የጠራህ ለሎች ብርሃን እንድትሆንነው::
በይቅርታም biological parentsህን ስለጠራሃቸው ተባረክ ምስትና ልጆችህም ይባረኩ::መልካም ቅን ስውና ኣባት ባል ስለሆንክ ጌታ ይክበር::እድመህን ሁሉ ተባረክ ለስዎች ሁሉ መብሪት ንህና ሁሌ ኩራዝህ ሙሉ ይሁን::
Please ስዎች ምንም ሳታዉቁ ኣትፍረዱ:: አንችም እናት ይህንን ካየሽ ያለምንም መሸማቀቅ ኣግኝኛቸው ላንችምመዳንነው::
እናንተም ኤኤሶች ብዙ ኣስደናቅ Program ሞችን ስለምታመጡና የብዙ ስዎችን ህይወት ስለቀየራችሁ ግታ ይባርካችሁ በርቱ::
ወንድሜ አነጋገርህ እና አስተሳሰብህ በጣም ብስለት የተሞላው ነው ታሪክህን ሳዳምጥ አስለቀስከኝ የምትፈልጋቸው ቤተሰቦችህን አግኝተህ ደስታክ ሙሉ እንዲሆን ምኞቴ ነው
???? ruclips.net/video/148yfemSIyg/видео.html
አምላኬ ሆይ ተመስገን እናትና አባት እንደሌላቸው የማትተው አምላክ ስምህ ይክበር ይንገስ ከአንተ ውጭ ማንም የለም ሀሌሉያ ወንድሜ ስለአንተ ህይወት ጌታ ይባረክ ይክበር አሜን።🙏🙏
ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
አሜን አሜን ሮዝ
@@abdulkerimtube5951 aaaaaallllpp000000000000000000000000
እንተ ጀግና ነህ ጌታ የመርጠህ እግዚአብሄር ታሪክ ይቀይራል እናትህ አባትህን ያገናኝህ ጌታ ዘመንህን ይባርከው
ኢ ቢ ኤሶች የዘንድሮ ስራችሁ በምድርም በሰማይም ዋጋ አለው የምለውም የለኝ እድሜ ይስጣችሁ
አሜን
የመጨረሻ አሪፍ ነዉ
ይቅርታ አርጉልኝና መቃብር ላይ የጣለችኝን እናት የፈለገው ቢሆን አልፈልጋትም ጥንቅር ትበል እንጂ ምን ያለምክንያት ከዚያ አልጣለችውም አባትህ የነሱ ዘመድ መሆን አለበት ዝም ብላ አልጣለችህም ዝም ብለህ ኑሮህን ኑር
ሞኝነት ነው የምትፈልጋችው ኑሮወህን ኑር
አሜን
እጅግ በጣም የሚገርም ምስክርነት🙏
እግዛብሄርን ማወቅ ማስተዋል እና ማትረፍ እንደሆነ ባንተ ታዬ ያሳደገህ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይባረክ🙏🙏
አሜን
አሜንንን
የኔ አባት ችግርን ተቋቁመህ ለዚህ መድረስ ክብር ነው
እግዚአብሔር የመረጠህ ብላቴና የድንግል ማሪያም ልጅ ይጠበቅህ 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
የኔአባት ችግርን ተቋቁመህ ለዚህ መደረስህክብርነው እግዚአብሔር የመረጠህብላቴና የድንግል ማርያም ልጅይጠብቅህ🙏🙏🙏
ወንድሜ እናትም አምጣ የወለደችውን ልጅ ትረሳለች የማይረሳ ጌታ አሳድጎ ለወግ አብቅቶሃል የሚገርም መረዳት ነው ያለህ ኢትዬጽያ ስመጣ ባገኝህ ደስታዬ ወደር የለውም ትንሽ ወንድም ብትሆነኝ ደስ ይለኛል የትንንሽ ህፃናት ልጆች እናት ነኝ ጌታ ይረዳኛል ይዥችው ሃገሬ መጣለሁ ተባረክ
የእግዚአብሔር ቃል ሙላቱ ሞገሱ ህይወትህ ፍፁም ተሰርቷል በሚገርም ሁኔታ ግን እሄ የታመንከው ጌታ ይረዳሀል ፀጋው ይብዛልህ
A
አሜን Betty🙏🙏 በጸሎትሽ አስቢልኝ ወንድሜን!!
@@eskedartessema6318 እሺ ውዴ ፈጣሪ ያስበው
እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ እንደዚህ አይነት ሰው አላየሁም የእውነት እግዚአብሔር የገባህ ሰው ነህ ዘመንህ ይባረክ
ኡፈይ የኔ ወንድም አነጋገሩ ደሥ ሢል ጥንካሬህ ቅንነትህ ገራሚ ነው አምላክ ይርዳህ አንተ አገልጋይ እንደሆንክ እሱ ደሞ ክፍተትህን ይሙላልህ
የቅንም ቅን
በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ብስለት ያለው ልጅ ነው አላህ ያስገኝለት እናት አባቱን
አዉልት ስር የጣለችበት ምክንያት ያዉ ሀዉልቱ እንደምመረቅ አዉቃ ነዉ እናም ሰዉ እንደምያነሳዉ ምን ይታወቃል ስመረቅም ልጁዋን ስያነሱትም እያየች ይሆናል እኮ ጨክና ብቻዉን ጠላዉ ርቃዉ አትሄድም እናት
Yessssss!!
I was thinking that, she probably lived same area
Yes
የኔም ሃሳብ ነው እንደሚመረቅ ታቅ ነበር
በትክክል
አሜን አንተ ድንቅ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ ጌታ እየሱስ ከእናትህ ያገናኝህ
እውነት ነው ፓስተሪ የጠለቀውን ስብራት ብርቱ የሆነውን የህይወት ጨለማ ጌታ እየሱስ ብርሀን ያደርጋል የልብንም ስብራት ይፈውሳል ለዚህም ህያው ምስክር ምስክር ራሱ ነው እንወድሀለን ፓስተር 🙏🙏🙏
??? ruclips.net/video/148yfemSIyg/видео.html
ተከከል ቤቲ
ካፍህ ማር ጠብ ይላል! አግዚአብሔር ኅያል ነው! ብርታትህ የሊላ ስው ታሪክ ይምትትርክ ነው ይምትምስል 💟 አስተዋይ አና ብርቱ ስው ነህ! አሳዳጊህን አግዚአብሔር ከ ድጋጎቹ ጎን ያስቀምጥ 🙏
አመል እንባዬን አመጣሽው እኔም በእማዬ ህልሜ ስላደኩ
አሜን እናመሰግናለን!!
1 ነኝ 😭😭😭 ወንድሜ እኔን😭😭ወንድሜ...!! አሜን አሜን አሜን የኔ ህመም ኡህ.....! ትክክል የኔ ጌታ ትክክል እዉነት ነው ወንድሜ አይዞህ ይሳካል😭😭😭😭 ኮራሁብህ ወንድሜ የኔ ጨዋ ተባረክልኝ!!! አሜን ፀጋውን ያብዛልኝ የ ወንድሜን!!! ምስክርዬ እወድሀለሁ!! ❤ የኔ ጨዋ የማዬ ህልሜን አደራ የበሉ ናቸው:: ድንቅ እና ብርቱ ጠንካራ ነህ!! ጌታ ጥሩ እናቶች ሁሌ እንዲያገጥሙህ አዘጋጅቶልሀል ተመስገን!!🙏ሀሉንም እንደምታከብር ዘመን ሁሉ የተባረከ ይሁን!!
EBS እጅግ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏
ruclips.net/video/N8F7XQtW-mE/видео.html
Anchim tebareki esku
@@etsegenetgizaw2604 እባክሽ ስልክሽን ላኪልኝ🙏🙏በጣም ነው ደስ የሚለኝ
@@etsegenetgizaw2604 እየጠበኩ እህቴ !!!
እፍፍ
አቤት እግዚአብሔር የማያሳልፈው ነገር የለም ደሞ ንግሩለይ ሞገስ አለው ደስየሚል ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ እድለኛ ሰው ነህ 😭♥️♥️♥️🙏
ከዚህ በላይ ወንጌል ኬት ይገኛል እንኮን ጌታ እረዳህ
አሜን
በትክክል
ይሄ ልጅ ቤተሰቡን ካገኘ አደራ RUclips ላይ ልቀቁት አደራ፡፡ ምናልባት ከEBS TV ካመለጠኝ ብዬ ነው፡፡ በጣም ነው ልቤን የነካው፡፡ እሱ ግን ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ነው አሁንም እግዚአብሄር ያበርታህ፡፡ እንደ አንተ አይነት ህይወት ላላቸው፡፡ ተጥለው ላደጉ ለሌሎች እህትና ወንድሞች ትልቅ ጉልበት ነህ ብዬ አስባለሁ፡፡እግዚአብሄር ከቤተሰቦችህ ያገናኝህ፡፡ ማንነትህ ነው ብዬ ስላሰብኩኝ ነው፡፡
All most all የEBS አፋልጉኝ ፕሮግራም አይቻለሁ ግን እንደዚህ ልጅ በጣም በሳል ሰው አላየሁትም
እግዚአብሔር አስተካክሎ ቀርጿል
እናት እዉነት ናት አባት እምነት ነዉ ይባል የል አባት የሚባዉ አጠገቧ ቢኖር እናት ይህ ባልወሰነች ነበር ተባረክ ፡፡፡፡
ዮኒ ጥሩ ልብ ያለህ ሰው ነህ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በነገር ሁሉ ይባርክ ልብህን እግዚአብሔር ይንገስበት
የዛሬ ማንነቱን የገለፀበት መንገድ ይገርማል🥰🥰ፈጣሪ ከወላጆችህ እንዲያገናኝህ ምኞቴ ነው🙏ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ🙏
ወንድማችን ምስክር ስምህን ምስክር ያለው እግዚአብሔር ይመስገን ለራሱ ህያዉነት ምስክር ነህ ታድለህ እግዚአብሔር በጣም ይወድሀል እግዚአብሔርን የምንወድ እንወድሀለን
ዋው በጣም ጎበዝ ጥሩ ንግግር ነው የሚናገረው በጣም ጎበዝ ነህ ጌቲ ሰው አይረሳም ሁሉ ለበጎ ነው በርታ አንደኛ ነህ
የተጨነቀች ነፍስን በደስታ ይካሳት ያረብ ትረፊ ያላት #ነፍስ ቤተሠብን ማጣት በጣም ከባድ ነው ከእናትህ ከቤተሠቦችህ ጋ ይቀላቅልህ
???? ruclips.net/video/148yfemSIyg/видео.html
አንተ ብርቱ ፅኑ ሀያል ሰው ነህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ መልካም ነገሮች ይግጠምህ
አንተን የመሰለ ቆንጆ የወለደች የታደለች ነች ያው መቃብር ሀውልት ስር ያስቀመጠችህ ያው እንደሚመረቅ ገብቷት ይመስለኛል እግዚአብሔር ከናትህ ያገናኝህ
ruclips.net/video/N8F7XQtW-mE/видео.html
በትክክል አዉልቱ እንደምመረቅ እና ሰዉ እንደምያነሳዉ አዉቃ ነዉ
Betekekel westa yalew esu new
ምን አልባት ከሟች ሃውልትጋ ግንኙነት ቢኖረውስ
ምን አልባት ከሟች ሃውልትጋ ግንኙነት ቢኖረውስ....💔
አቤት የእግዚአብሔር ደግነት❤ .... አንተ የእግዚአብሔር ቸርነት ማሳያ ነህ ❤❤❤ You are so bold 🎉🎉 እግዚአብሔር ደግሞ ፀሎት ይመልስልህ 🎉
Forgiveness is a living testimony to heal a body. This Guy is a teacher of forgiveness. You are already blessed.
yes
Betam.yikir malet leras selam nw
@@tnz1288
Kebad new yikir madreg GN kel’b yikir malet selam’na tiena new.
ኢቢኤስ የሚገርም የተቀደሰ ፕሮግራም ለተጨነቁት እረፍት የሚሆን በዚህ ዘመን ልጅ ለሚጥሉ ማስተማሪያ የሚሆን ጎበዞች በጣም የተካናችሁ ፕሮግራም መሪዎች ተባረኩ በእውነት ተጥለናል ለሚሉት እነሱ ብቻ እንዳልሆኑ ከመከራ የተነሳ እንደሙሴ ብዙ የተጣሉ ልጆች እንዳሉ ግን በእነሱውስጥ እግዚአብሔር ትልቅ አላማ እንዳለው ማሳያ ነው
የሙሴ ታሪክ ነው ሕፃናትን ከሚጨርስ ከፈርኦን ቁጣ የተነሳ የሙሴ እናት ልትሸሽገው ባለመቻልዋ ህፃኑን ሙሴን በጨርቅ ጠቅልላ በቅርጫውስጥ አድርጋ በባህር ጣለችው ባሕሩም አንሳፈፈው የፈርእንም ልጅ ልትታጠብ ወደባህር ስትመጣ በቅርጫው ውስጥ መልከመልካም ሕፃን አየች ወስዳም ሙሴን እንደልጅዋ በጠላት ቤት በፈርኦን ቤት በእንክብካቤ አደገ የሙሴ ማንነት ግን ሲገለጥ የተጣለ ሳይሆን እግዚአብሔር ከመረጣቸው ከአብርሃም ልጅ ከይሳቅ ልጅ ከያእቆብ ከሌዊ ነገድ ፈጣሪን ቀርበው እዲያገለግሉ ከታጩት ከእስራኤል ነገድ ከሊቀካህናት ወገን ነበር እንደዚህ ነው የብዙዎች የተጣሉ ሰዎች ታሪክ
ወይ ዘንድሮ አይናችን እኮ በለቅሶ ሊጠፋነው የስንቱ ቤት የተዳፈነ እሳት የሆነ የእናት እጦት ቤተሰብ አለማወቅ 😥😥😥😭😭እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም አለም
???? ruclips.net/video/148yfemSIyg/видео.html
አሜኖ አሜን🙏
የእ /ር ቃል በውሥጥ በሙላት ሢኖር ማንነቱ እንጂ ማንነታችን አይገለጥምበ ቤተ እምነቶች ተከታዮቻቹሁን የእ/ር ቃል አሥተምር ሥበኩ ወንድማችን ፈጣሪ እንካን እረዳህ ያገዘህ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ
ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ እናትህ ተገኝታ ደስታህን ለማየት ያብቃህ በጣም ጠንካራ ነህ ፈጣሪ ይርዳህ
አሜን በፀሎት አስቡት
Misikir enatihi tkida yetekadechibet beteseb layi yetalechi yimeslegnal kalihone degimio eziya sewochi metewu enidemiyanesuhi sileterdach yimeslegnal neger gin ke enatim je abatimi belay honor yasadegehi Geta Eyesus yiredahal
ይህ ኢየሱስ እኔዴት ድንቅ ነው። ለኔም በልጅነት በሞት ያጣዋቸውን አባትና እናት ምትክ ሆኖ አሳድጎ በህይወት አኑሮ ዛሬም እኔ ያራት ልጆች እናት አድርጎኛል እረ ይህ ኢየሱስ ይለያል።
ወድሜ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ትዳርህ ልጆችህ ይባረኩ እኔ ግን እያለቀስኩ ነው የሰማውህ😭😭
😭😭😭
በጣም 😥😥
አሜን በፀሎትሽ አስቢው ወንድሜን!!
አሚንንን
@@eskedartessema6318 እስኩ ደምሪኝ ውዴ
ስለእናትህ የተረዳሀው መረዳት በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን!!!የ እግዚአብሔርን የማያልቅ ቸርነት፣ ደግነት፣ ትልቅነት ፣ በአንተ ውስጥ አየሁት ተባረክ !!! እግዚአብሔር ይርዳህ!!!!
I normally cry my eyes out every time I watch these kind of stories, but today when I heard your story I didn’t cry, I was just admiring how you accepted it positively. You are an inspiration for a lot of us. Forgiveness is the best gift you could ever give to yourself.
ክብር ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድሜ ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር መልካም ዜና ይስማ የአባቴ ጀግና ተባረክ ጌታ በሁሉም መልካም ነው ስሙ ይባርክ
ምስክር ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ የሚገርም ምስክርነት ነው ይህ የብዙ ሰዎች ህይወትን ይታደጋል
???? ruclips.net/video/148yfemSIyg/видео.html
ትክክል
ወንድሜ የጌታ ልጅ ስለሆንክ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ይሄንን ሁሉ ጥንካሬ ያስገኘህ እርሱ ስለሆነ አብዝቶ የባርክህ
እውነት ነው ሳሪየ
እስከዛሬ የረዳህ የእስራኤል ቅዱስ አምላክ እግዚአብሔር እናትና ቤተሰቦችን እንደሚገናኝህ እምነት አለኝ 🙏ተባረክ እንዲ በሰው ሁሉ ፊት ያከበርከው ጌታ አሁንም ከፍ ያርግህ ብሩክ ነህ ያባቴ ልጅ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
መወለድ ቋንቋ ነው ። የባዳ ዘመዶችህን በጣም አመሠግናለሁ ። ጌታ ያለው ምንም እንደማይሆን ያንተ ምስክርነት ማሳያ ነው ።
እማዬ ኪዳነ ምህረት እንዳው እናቱን አገናኝው እናት እኮ አለም ናት😥😥😥 ልጁ ግን ብሩክ ነው እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ብሩክ ያድርግህ ያኑርህ እውነት ነው እግዚአብሔር ያላላማ አያመጣም እግዚአብሔር እውነት ነው
የሚገርምህ ግን ምስክርዬ እናትህ ጎበዝ ነች ሰው እንዲያገኝህና እንዲያሳድግህ ነው ያስቀመጠችህ በሩቅም እያየች ሊሆንም ይችል ነበር እርግጠኛ ነኝ እያለቀሰች በሩቁ እንደሸኘችህ ለእግዚአብሔር አደራ ብላው ነው ለዚህ ነው እዚህ የደረስከው የእግዚአብሔር ስም ይባረክ ክብሩን እሱ ይውሰድ
የኢትዩ እናቶች ወረኞች ናቸው !! ለሁሉም ግዜ እለው እግዚእብሄር የወደቁትን ያነሳል !! የኢትዩ ልጁች እንዲህ ያሉትን ልጆች ክመሳደብ ቢቆጠቡ እስተዳደግ ወሳኝ ነው !!! ድሮ ግብሩገብ ይስጥ ነበር በትምህርት ቤት እሁን ግን ተማሪዋች ልቅ ተሳዳቢ ዘሞች ሱሱኛ ስይጣን እምላኪ ጌይ እና ሌዝቢያን ተክታይ ትውልድ ሆኖእል ትውልዱ ግብረገብ ለኢትዩ ወጣት ይስፈልጋል !!! እንኮን እግዚእብሄር እረዳህ !! ክብር ለስሙ ይሁን !! እንዲህ እይነት ልጆች ትልቅ ደረጃ ይደርሳል !!! ተባረክ ምስክር !! Thank you ebs !!!!! From Maryland USA !!!
እውነት ነው ግብረገብ መማር አለበት
እናቶች ላይ መፍረድ ይከብዳል ነውረኛ ።
ነውረኞ እንቺ ነሽ እውነት ሲነገር የማትወጂ ውትፍትፍ !!! እፍቸው ለክት የለውም የሚባለውና የማይባለውን እያቁም በየወህነት እየተባለ ብዙ ያጠፋሉ ባህል ውይ እውቀት ማነስ መልሱን ለራስሽ !!!!! ?
It’s amazing story he is a very, very intelligent bless your heart
Yene wendim God bless you 🙏 I'm crying but I'm proud of you, be strong God is with you
እኔ ግን የዚህን ልጅ ታሪክ ስሰማ? አዘንኩ አለቀስኩ ነገር ግን መጨረሻው ደስ ይላል::እናት ግን በህይወት ብትኖር? እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይርዳህ🙏🏾
የምናልፍበት መንግድ ሁሉ የዚህ ልጅ ምስክርነት ለኛ ትልቅ ብረታረት ነው።
ወንድም እግዚአብሔር ስለወደደህ አንተም ልብህ ቅን ስለሆነ ነው ለዓላማው ተፈጥረሃል ብዙዎችን ታስተምራለህ ተባረክ
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🏾😭😭😭😭
በለቅሶ ነው የጨረስኩት !! እንተ ለስው ልጆች እቅም ነህ 😭
ትክክል
ሜስዬ ተባረክልኝ በእውነት ካንተ ሕይወት እጅግ በጣም ብዙ ነገር ትውልዱ መማር ይችላል ደግሞሞ ተምረናል እየተማርንም ነው።🙏እግዚአብሔር ባንተ ውስጥ ስላስቀመጠው ፀጋ ሁል ጊዜ የተባረከ ይሁን🙏🙏
እናት ልጅዋን ስትጥል ሀዘንዋ እጅግ ጥልቅ ነዉ ዘመንዋን በሃዘን ነዉ የምታሳልፈው ስትበላ ስተኛዬ መቼም ከሀዘን አትወጣም ክብር ለእናቶች
ወንጀለኛ እናቶችን ክብር ምናምን እያላችሁ አታቆለጳብሱ :: ከወለድሽ የማሳደግ ግዴታ አለብሽ ካልሆነ አትውለጂ:: በየመቃብሩ እይጣሉ እየሄዱ ክብር ለእናቶች እያላችሁ አታበረታቱ :: ስንት ሕፃናቶች ታሪካቸው ተዳፍኖ እንደቀረ መገመት ይቻላል
ያአባቴ ብሩክ ፣በህይወት ታሪክህ ልቤ ተነክቶአል ግን ደግሞ የእግዚያብሄርን መመልካምነት ፣ባአንተላይ ያለውን አላማ ሳይ ጌታን አመስግኛለሁ ። የአሰብከው እንዲሳካ እፀልያለሁ 🙏🙏🙏
ምስክር ብለው ስም ያወጡልህ እናት ጌታ ይባርካቸው እውነትም ምስክር ነህ እግዚአብሔር የሰራልህን በዘመንህ ሁሉ የምትመሰክር ያድርግህ እናትህንና አባትህን እንድታገኝ የእስራኤል አምላክ ይርዳህ ተባረክ
አሜን ነብሷን ይማርልኝ🙏 እናቴን💕
እውነትም ምስክር የሚገርም ነው ስለረዳህ አምላክህ እውነት ስትናገር ስለአሳደጉህ ሰዎች ስታመሰግን ፍፁም የሆነ ሃቅ በእሳትየተፈተነ ማንን ነት እውነትም እግዚአብሔር አባት ሆኖሃል እውነትም እግዚአብሔር ለተረሱት እግዚአብሔር አባት ነው አባት ብለን የምንጠራው አሳዳጊ እንዳለን ነው የነገር ከን
እናት አባት እያለው ስንት የተጠላ እንዲሞት የተፈረደበት በረሃብ በጦርነት በኑሮ ችግር መጠለያ መድረሻ በማጣት ለሚን ከራተተው እግዚአብሔር አባት እንደሆነ በእውነት በልብ ወ ደሱ መምጣት እንዳለብን መፀለይ ወደርሱ መጠጋት እንዳለብን ነው የነገር ከን ምስክር እንደስምህ ነህ ተባረክ
አቤት እግዚአብሔር ታሪክን መቀየር ያውቅበታል ጎበዝ ጀግና ነህ
በጣም ደምሪኝ እስኪ ውዴ
የሀውልት ምርቃት እደ ሚመጡ ስለ ምታቅ ነው እዛ ትታህ የሄደችው ፍጭ ካሳደጉህ ቤተሰብህ ፈልግ ባይ ነኝ ደስ የሚለው ነገር እግዚያቤሔር ከአባትም ከእናትም እደ ሚበልጥ ፍቅሩ ቀምሰሀል በዚ ደስ ብሎኛ የረዳህ ይባረክ🙏🙏🙏😍
ወንድማችን ከመላው ቤተሰብህ ሁሉ ጌታ ይባርክህ ኢየሱስ ጌታ ነው
በዚ ዘመን ግን ይህን እያዩ እየወለዱ የሚጥሉ ብዙ መማር አለባቸው ልጅ ከተወለደ ቢከፋም ቢደላም ያልፋል ልጃችንን እናሳድግ የዘላለም ፀፀት 😓 ወንድሜ ፈጣሪ ያገናኝህ❤🙏
ትክክል😢😢😢😢
ዋው ምን አይነት ሞጎስ ነው በልጁ ላይ እግዚአብሔር ያፈሰሰው፡ ሲያወራ ቢያድር ራሱ አይጠገብም አስተሳሰብህ በጣም ደስ ይላል እውነትም ለቡዙዎች መጽናኛ አድርጎሃል፡ ልጆጁ ራሱ ሲያምሩ ራሱን ነው ሚመስሉት፡ ቀሪ ዘመናቹ የደስታ የፍስሃ ያድርግልህ ከነ ቤተሰቦችህ፡
አዎ መክሊትዬ ትክክል ብለሻል
He is Super orator and has excellent spirit. We can't wait to see his reunion
God bless you brother
አይ እናት ይሄኔ የደረሰባትን ማን ያውቃል❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በእውነት የእግዚአብሄር አላማ የገባህ ነህ እንደዚህ አይነት የተባረከ አይምሮ ከሚሊዪን ብር ይበልጣል
የ ናዝሬቱ እየሱስ ጌታ ነው እናት እና አባቴ እረሱኝ አንተ ግን ወደድከኝ እንዳለ ዳዊት አንተ የጌታ ልጅ ብሩክ ነህ እናት እና አባት የሚሆን ጌታ እንኳን አገኘህ ልጆችህ ይባረኩ ከ ሞትም የተረፍከው ለ ምክንያት ነው ድሮም ለ እናት እና አባትህ አልተወለድክም ክብሩን ጌታ ይውሰድ
Meseker, a teacher of forgiveness. You are already blessed.
በሚገባ
ዋው ውውው ብዙ ተመሳሳይ ታሪኮችን በEbs በየሳምንቱ እከታትላለሁ የዚህ ልጅ ታሪክ ደግሞ እግዛብሄር መንፈስ የተሞላበት ነው በርግጥ ብዙ የሂውት መቃወስ ውስጥ አልፋል ግን መጨረሻው እግዛብሄር አጽናንቶታል:: ደስ ይላል!!!
ትክክል!!!
ኦ ኦ የእግዚአብሔር ምህረት እሚደንቅ ነው አንተ ሰው እግዚአብሔር እውነት በአላማ ነው እዚህ አለም ላይ ያመጣህ እሱ ታማኚ ነው እኔ የገረመኚ አርእስቱን ሳነብ እዲት ደፍሩ እዲህ ብሉ መጣ ብይ አሰብኩ ንገር ግን ለካ እዚህ ሚዲያ ላይ ያመጣህ የምህረት አምላክ ብዙውችን እድትደርስ ለብዙውች ትምህር እድትሁን የቂምን ቀንበር የሚሰብር ድንቅ የእግዚአብሔርን መገኘት እድታሳይ ነበር የመጣህው ተባረክ ምስክር ወድሜ እጂ ደስ ብሉኛል አንተን በመስማቴ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይስጥ እናትህንም አባትህንም ለማግኘት ያብቃህ ወድሜ🙏
ወላሂ አልቅሸየይወጣእባ በልቤ ሲፈስይታወቀኛል እጅግልብይነካል ጥንካረረዉን አስተዋይኘቱን ሣላደቀዉ አላልፍም 😭 ደስየሚለዉ ግንሂወቱተቀይሮ ልጆች አፍርቶ በጣምደስአለኝ
❤😢😮😅
በእውነት በአላማ ነው የመጣህ ጌታ ይባርክህ
ትዳርህ የተባረክ ይሁን::🙏♥️🌹❤️
ተባረክ ተባረክ ❣️❣️❣️❣️❣️🌹
እግዛቤር የረዳህ ሰው ነህ
እውነት ነው በአላማ የፈጠረክ ሰው ነህ ተባረክ
Thank you for sharing your testimony. You proclaimed God's goodness and blessings. May God continue to bless you and help you to find your parents.
ምስክርዬ አንተ እኮ ከናትም ከአባትም በላይ የሆነ ጌታ አለክ ደግሞ ታገኛለህ ጌታ ይርዳሀል
ተባረክ ተባረክ ተባረክ እግዚአብሄር በወጀብ እና በአውሎ ነፋስ ውስጥ መንገድ አለው እባካችሁ ወገኖቼ መቃብር ላይ ብንጣል የትም ቢሆን ነፍስን ማውጣት መግደል ማኖር የሚችል እግዚአብሄር ብቻ ነው፡፡ ተመስገን ተመስገን አማኑኤል ከአፈር ላይ የሚያነሣ አምላክ ተመስገን ተመስገን፡፡
ፓስተሬ ጌታ አብዝቶ ይባርክክ አንተ ነህ ጌታ የነሳህን ትልቁን ነገር ትተክ በሰጠክ ትንሹ የምታመሰግን ዘመንህ ይባረክ
Am happy you spoke the word of God in this platform. Nowonder you are this strong this is becasue the word of God has become your strength .
ስላንተ እግዚሐብሔርን አመሰገንኩ ጌታ ውብ አድርጎ ማንነትህን አንደበትህን ህይወትህን ሰርቶታል ጌታ ይባረክ
???? ruclips.net/video/148yfemSIyg/видео.html
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
ወንድሜ እግዚሃቤር እናትና አባትሀን ያገናኝህ ጥሩ እና አስተማሪ አንደበት ነው ያለህ ምንኝ መታደል ነው እንዲህ አይነት አንደበት ማግኘት ከላይ ነው የተቀባህው ደስታህን በቅርቡ የምንሰማ ይሁንልህ እግዚሃቤር ይርዳህ አሜን
መዝሙር 19 (Psalms)
8፤ የእግዚአብሔር ሥርዓት ቅን ነው፥ ልብንም ደስ ያሰኛል፤ የእግዚአብሔር ትእዛዝ ብሩህ ነው፥ ዓይንንም ያበራል።❤❤❤አሜን ዮናስ &ተባርኩ ❤❤
ወይ ጌታ አንተ እኮ የእውነት አባት ነህ
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
እናት እና አባትህ ቢጥሉህም ጌታ በእውቀት እና በጥበብ አሳድጎ ለዚህ አብቅቶሃል፣ ይገርማል ከአንድ መንፈስም ስለጠጣን ይሆናል፣ ገና ንግግርህን ሳደምጥ ይህ ሰው በጌታ ነው ብዬ ለባለቤቴ ነገርኩት። ንግግርህ የተቀመመ ስለሆነ ለሚሰሙት ተስፋን ፣ብርታትን እና ሃይልን ይሰጣል። እግዚአብሔር ያብዛልህ፣ ለወደቁት: ተስፋ ላጡት፣ ግራ ለገባቸው መፍትሄ ያድርግህ፣ በምድር ላይ የተጠራህበትን የሱን ስራ ሰርተህ ማለፍ ይሁንልህ። ተባረክ
ያለፍክበትን መንገድ የገለፁክበት መንገድ ደስ ይላል ፈጣሪ ይርዳህ
he is so gracefull ,healed, amezing positive& blessed guy .....
Wish you will find her🙏
እግዚአብሔር ይርዳን አዎን ብዙ እህቶች ቤተሰብን በመፍራት አድርገውታል፣ አፍነውም ይይዙታል፣ ችግርም ለበጎ ነው የሚል ልብ ይስጠን ይህን የመሰለ በሳል ልጅ ስንቱ ልብ ውስጥ ገባህ
የኔ ወንድም ጀግናዩ አንደ አንተ ያለው ቆንጆ የእግዚያብሔር ልጅ ሰለሆንክ
ደስ ይላል አይዞህ በዛ አድርግ እና ልጅ ውለድ
You are blessed man. You sent the right message to everyone. We pray that you find your parents.
እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነዉ እሰይይይይይይ እሰይይይይይይ ክብርና ምስጋና ለጌታ ይሁን እንኳን ለክርስቶስ ሆንክ የኔ ውድ❤❤❤❤😢😢😢
እዉነትም ጌታ ደረሰልህ ከባድ ሁነታ ነዉ ዮኒ አልቅሴ አስለቀስከኝ
ruclips.net/video/N8F7XQtW-mE/видео.html
ድንቅ ሰው ነህ ደግሞም እደለኛ ነበር ወላጆችህን አግኝይተህ በመጭው ፕሮግራም አላህ እንዲያሳየን እንመአጽነዋለን ።
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ።ከቅን ልብ ውስጥ የሚወጣ ለብዙዋች የሚተርፍ ፍቅርና እርህራሄ በማስተዋልና በጥበብ የተሞላ ማንነት የሰው ልብን ሰብሮ የሚገባ ይቅር ባይነት ካንተ ወደ ብዙዋች ይፈሳል ይሄ ሁሉ ግን ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር ከተነካካ ተጠግቶ የአባትነት ፍቅሩን ከሚያጣጥም በቀር በሁሉ ሰው ልብ አይገኝምና እናትም አባትም ሆኖ ያሳደገህ ጌታ ይባረክ ስላንተ ጌታን አመሰግናለሁ በቀረው ዘመንህ እግዚአብሔር በፊቱ መልካም የሆነውን ያድርግልህ ተባረክ።
ዋው ቃል ነው ያሳጣከኝ አፌን ከፍቼ ነው የሰማውት የእግዚአብሔር ስራ ግሩምና ድንቅ ነው በእውነት ጌታ እግዚአብሔር ከወላጆችህ ያገናኝህ ልብህ በ እግዚአብሔር ቃል ስለተፈወሰ እናትህን ብታገኛት መፅናኛዋ ትሆናለህ እግዚአብሔር ይርዳህ
Sooo inspired ✨️ not by your story but by the connection that you have with GOD . GBU I learn a lot from you.
አቤት በወንድሜ ላይ ሰውን ሰው የሚያደርገው የእግዚአብሔርን ፍቅር እና ምህረት አየሁ ጌታ ይባረክ ልዩ የመንፈስ ጥንካሬ እግዚአብሔር አምላክ ረድቶህ ደግሞ ወላጆችህን እንድታገኝ መልካም ምኞቴ ነው እግዚአብሔር አባት ሆኖህ አንተንም አባት አድርጎሃል ወንድሜ አንተ ለበረከት ነህ
የሙሴን ታሪክ አስታወስከኝ። እ/ር ባንተ ላይ አላማ አለው። እንደ እ/ር ፍቃድ መሻትህ ሁሉ ይሟላልህ።
BROTHER TAYE.......THANK YOU 🙏
GOD BLESS YOU!!!!!