Subhan Allah nahon thank you you are amazing person bro my Allah bless you take care of your father try to learn amharic sorry about ur mom pray for her 🙏 ❤️
I'm so happy for you guys and thanks to your adaption father the one who raised you to be this humble and matured person now. Rest in peace 🙏 congratulations 🥳to your kind dad ❤🙏
ዮን ፍቅርኮ ነህ በጣም ነዉ ማከብርህ ያንተ የሆነ ሁሉ የባረክ በእየሱስ ስም 🙏❤
አባቱንለመውሰድ በጣም እድል አለው ያሜሪካን ሚኒተሪ በጣም እድል አላቸው እናትና አባትን ለመውሰድ ቻሱን ይጠቀምበት ያፈጥኑለታል እንኳን ደስአላችሁ
ችግር የለባቸውም ሲናገሩ የኑሮ የልጃቸው ናፍቆት ነው ግን ልክ ነው ይችላል
ደምሳሽ ሀይሉ ይባላል ታጋ የህዝብ ልጅ የሚል የሚል ዘፈን አለው
ከፈረንሳይ እናቷን ፍለጋ የመጠችዋ ልጅ ወደ DNA የመራው 💯 ውጤቱ እናትና ልጅ ይሆናሉ የሚል በለይክ እስቲ ግምታችሁን አስቀምጡ 👍
እኔም እየጠበኩነበር
@@emueimanyutub9726 ደምሩኝ ውዶቼ
We need to hear about DNA result of her
We need to hear about DNA result of her
Eskhun eyatabku naw min honu pls? Enat ena leg honu?
ስለእናቱ ሲጠይቅ አልቅሼ ሞትኩኝ የኔ ጌታ ባያውቃትም እናት እናት ነች።
ሥሜቱ ከባድ ነዉ እፍፍፍፍፍ ሥት ጉድ አለ በየቤቱ
አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባው ለአለማቱ ጌታ ያለ ሰው ይገናኛል በተለይ አማረኛ እንደልቡ ቢችል የበለጠ ያወሩ ነበር ብየ ተመኘሁ ebs እድሜያችሁ ይርዘም የስንቱን እንባ አበሳችሁት
የኔ አባት እንኳን ደስ ያለዎት እስይ መሻአላህ በጣም ደስ ይላል 💌💝
ኢቢየሶች በእውነት የልቤን መልስ በናንተ ውስጥ አይዋለው ኘሮግራማቹን ባየው ቁጥር የተለያዩ ሲገናኙ አንድም በደስታ አንድም በእንባ አሳልፋለው እኔም አንድ ቀን አምላክ ፈቅዶ ልጄን እንደማገኛት ተስፋ አደርጋለው ናፍቆት እኮ የተራበው ያውቀዋል በእውነት ኢቢኤሶች ፍቅር ይሙላ ቤታቹ
የኔ አባት እንኳን ደሥ አሎት ዮኒ መልካም ሠው አላህ ለኛም ለማዳም ቅመመች መልካሙን ይምረጥልን ሥደትም በቃቹ ይበለን
አባትና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ።
❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ አባታችን
የባለፈዋ ልጅ የድኤንኤ መቸነው እሚቀርቡት😥
ውይ አባትየው ኩርትም ሥብሥብ አሉ😭የልጃቸውን ነገር በልባቸው ይጠብቁት ነበር፡ልጅም የተባረከ ቤተሠቡ ፀጋ የበዛለት ነው🙏
አይ አባት አባቶች ሺ አመት ይኑሩ
የኔ አባት የድንግል ማርያም ልጅ እንኳን እንባዎትን አበስልዎትእግዚአብሔር ይመስገን
ኸረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያረግልን ሁላችን እንፀልይ።
መጀመሪያ ሲቀርቡ አስታውሳለሁ በጣም ነበር ያሳዘኑኝ አልሀምዱሊላህ ዛሬ ደስታቸውን ከተናገሩትም በላይ ፊታቸው ላይ ያስታውቃል እንኳንም በህይወት እያሉ አገኙት
he has amazing parents we have to say thank you for his usa familly
የፈረሳዊን ልጂ ዉጤት አሳዉቁን
የኔ አባት እንኳን ደስ አለወት ማሻ አላህ
የኔ አባት እንኳን ደስ አሎት 😥😥😥😥እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😍😍😍
ፍትህ ለድምፅ
በጉጉት ሲጠበቅ ደምፁ ጉድሰራን አረ አስተካክሉት
ውይይይ አባትዬው ግን አንጀት ነው የሚበሉት የኔ እንስፍስፍ አባት❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎኛል😘😘😘😘
እግዝያብሄር ይመስጌን የኔ አባት እንኳን ደስ አሎት
እንኳን ደስ አላቹ አባት ና ልጅ እዲሁም መላው ኢትዮጵያኖችEBS God bless you more
ዉይ በጣም ደስ ይላል ዘግይቼም ቢሆን ያየዉት ናሆም እኛ ግቢ ነበር የተወለደዉ በዉነት ትልቅ ሰዉ ሆኗል ኪዳኔም አረጀ 😍😍😍😍
ስመቱ ከባድ ነው ፈጣሪ ይመስገን የኔ አባት ስለ እናቱ ስጠይቅ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ነፍስ ይማር ያማል
እንኳን ደስ አላቹ አባታችን ...ናሆም እንኳን ደስ አለህ..አባታችን እንኳንም ለአክስቱ ሰጡት በርግጥ ለናሆምም ለእርሶም ከባድ ጊዜ ነበር ያሳለፉት ...ምንም ቢሆን ግን አክስቱ(ቤተሰቡ) ናት ያሳደገችው እግዚአብሔር ይስጣቸው ተባረኩ ...እዚህ ሀገር ከሚያድግ እንኳንም አክስቱ ጋ አደገ የተሻለ እድል ይኖረዋል
የኔአባት እንኳንደስአለወት አላህበአካልያገናኛቹህ ኢቤኤሶቺ ተባረኩዮኒየ ለሰዉያለህክብርእደትደስእደምትለኝየኔቅን
ማነው የሠው ደስታእሚያስደስተው😳😳😳🥰
እኔም👍👍👍👍
የእናቱንም ቤተሰቦች ያስተዋውቁት ያንን ሊልል ይመስለኛል
ኣባት አኮ ልዩ ነው።ማን ይሆን አንደኔ ኣባቱን የሚወድ ሞቶም ይናፍቀኛል
አይዞሽ የኔ እህት እኔም እናት ሙታብኝ ሁልግዜ ትናፍቀኝ አለች
@@ኢስላምነውሂወቴ-ደ4ደ አሽ የኔ አህት።
እኔ
@@ኢስላምነውሂወቴ-ደ4ደ😮😮😮😮😮😮❤❤❤
@@ኢስላምነውሂወቴ-ደ4ደ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
እንኳን ደስ ያለወት
ሁሉም የተጠፍፍሁሉ አላህ ያገናኘው
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ያሳደጉት ቤተሰብ ልዩ ናቸው ያሳደጉት አባቱን ነይ
የወለደውም አባት ለጥሩ ቤተሰብ ነው የሰጠኋው እየሰማ ነው ያደገው ከናተ ትምህርት ቀስመናል ደስታ ጤና እመኛለሁ የአአ ነኝ ከራሻ
አሳደግው ምርጥ ሰው ነው
ሚስኪን አይዞት እንኳዋን ደስ አሎት ፋዘር አላህ በሰላም በአካል ያገናኛቹ
EBC Please be a voice for Ethiopia Orthodox Church …this is the right time to take about our church ⛪️ 😢😢😢😢
eBs NOT EBC
በናታችሁ ድምጽ ከልብ የምወዳው ፕሮግራም
እፍፍፍፍ ይህንንን ፕሮግራም ሳይ እፍፍፍ😭😭😭😭😭ከግማሽ በኋላ በእንባ ነው የምጨርሰው
የሁለት እናት ልጅ ታሪክ ናፍቆኛል
ብዙ የምነግርህ ነገር አለኝ ሲለው እንዴት አንጀቴን እንደበላው አይ አባት እፍፍፍፍፍ
ምርጥ አሳዳጌ ናቸው ያሳደጎህ እድለኛ ነህ።
yeah
እንኳን ደስ አለወት አባታችን ፈጣሪ ለአገራችን እና ለቤተክርስትያን ሰላም ይላክልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ በፀሎት ፅኑ ፈጣሪ ከአገራችን የገባውን አጋንት ነቅሎ ይጣልልን
Amennn
እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ደስ ይበላችሁ የስንቱን እባ ጠርጋችሁት
ይሄን ፕሮግራም ማነው እደኔ መከታተል ደስ የሚለው
ማሻአላህ እንኳን ደሰ አሎት ዋናው አላህ የፈቀደው ቀን መገኘቱ የአባት ምንነት ልጅም ሰነሰርሃቱ በጣም ደሰ ሲል አባቴ ወይም እናቴ ያለ መቼም አላህ አይጥለውም ምናለ እናትም የነበረች ግን አላህ አልፈቀደዎም አባቱንም ማግኝቱ እድለኛ ነው ሰንቱ በየቤቱ የእናት የአባት ያለህ የሚል አለ ተመሰገን ነው ወላጅ ማወቁ ሰንቱ ደግም እናት አባት ኖሮት መቀመጫ ያሳጣቸው አላህ ሁሉንም ቤት እናንተ እንደተደሰታችሁ ሌላውንም አላህ ያሰደሰታችሁ ኢቢኤሰ ጀግኖች ናችሁ በርቱ
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁበሰው ሀገር ያላችሁ እህት ወንድምቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣች።
አሜን
አሜን አሜን አሜን
የኔ ኣባት እንዃን ደስ አሎት እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
የኔ አባት😢😢😢እንኳን ደስ አለወት
በቱ በቱ ጎበዝ ደስዪላል እፉፉፉኔም ታሪክ አለኘ ልጄ ከቤት ከወጣ17
የኔ አባት አሳዘኑኝ ሴት አጀት ናቸው እንኳን ደስ አላችሁ
አባቴ እኳን ደስ አለወት ለይነስጋ ያብቃቹ ደስየሚሉ እሩሩ አባት እድሜናጤናይስጠወት❤
እንኳን እግዚአብሔር እንባቸውን አበሰላቸዉ እንኳን ደስ አለዎት የተበታተነውን የምሰበስብ አምላክ ይመስገን
እኳን ተገናኙ ደስ ይላል ዋዉ ደስ ይላል ናፍቆትን የሚቀዉ የተለያየ ሰዉ ብቻነዉ
BROTHER YOU ARE LUCKY, I MEAN YOUR FATHER IS JUST A MAN OF ADORABLE WAW, GOD BLESS YOU BABA
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰጥቶ ለአይነ ስጋ ያብቃችሁ
እኔ እሚገእመኝ የእኔ ማሽቃበጥ አይደሌ ከሳቀው ስስቅ ካለቀስው ሳልቀስው ሳልቅስ ምን ይሻልኛል
አልሀምዱሊላህ አልኩሊሀል ምስጋና ለአለማቱ ጌታ እሰይ አባቴ ደስ ብልኛል የእኔ ውድ አባት
እኳን ደስ አላችሁ በህይወት ያለሰው ይገናኛል
Than you "EB's" for your amazing job!
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለዎት አባዬ
ውይ እባትየው እንባቸው እረሩህ ሰው ናሆም ረጋ ያለ ጨዋ እንኩዋን ደስ እላችሁ እባትና ልጅ💞💞💞
Subhan Allah nahon thank you you are amazing person bro my Allah bless you take care of your father try to learn amharic sorry about ur mom pray for her 🙏 ❤️
ፈጣሪ ይባርካችሁ ኢቢኤሶች
ዛሬ በሄዲኩበት ጉዞ የኔሸፋፋ ወድም
እንኳን ደስ አሏት ያኔ አባት ናሆም እባክህ ቶሎ እያቾው
አባታችን እንኳን ደስ አለወ ስለሁለም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እኳንደስ አላችሁ ውደአባታቸን ኡፍፍፍ እስፍስፍ አሉ አባታችን ስረአትያለውልጅነው እኳንደስአለህ ውደወድሜ
I'm so happy for you guys and thanks to your adaption father the one who raised you to be this humble and matured person now. Rest in peace 🙏 congratulations 🥳to your kind dad ❤🙏
ከፈረንሳይ የመጣችው ልጅ እምን ደርሳ ይሆን በጉጉት እየጠበኩኝ ነው ለማልቀስ
ማነውእደኔ በጉጉትየሚጠብቅ
አኔ
አህቴ
አያሰማም
Ene
yናስ፤ጽጌ፤፤ለናተ፤ቅአላት፤yሰናል፤ተባረኩ
Congratulations father and son, the son he raised from good family he looks very disciplined . Thanks to god and for the family raised him
እንኳን ደሰ አሎት አባትዬ ደሰታቹ ደሰታ ነውebs አላህ ያጋዛቹ በጣም ነው ምወዳች
ድምፁ ስለማይሰማ ትተነዋል ግን እ ክዋን ደስ አላችሁ
ይሠማል
በጣም ደስስስ ይላል አባትና ልጅ መገናኘታችው
ebsበጣም እናመሰግናለን ቶሎ መልስ ስለሰጣቹ
እንኳን ደስስ አለዎት የኔ አባት
እውነት ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ያክብራችሁ ጥሩስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት።
የአባትና ልጅ መለያየት ህመሙከባድ ነው እንባቸውን እንዲታበስ ምክንያት ስለሆናችሁ እናመሰግንአለን!🙏🏾
እንካን ደስ ያላችሁ I’m very happy for you አገራችንን ሰላም ያምጣልን የሃይማኖታችንን ኦርቶዶክስ ቤተክርስታያናችንን ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን 🙏🙏🙏
ቅዳሜን ለናንተስልወደድኩት ይወኒን ለማዬት
እንኳን ደስ አሉት አባታችን
Congratulations. God be praised
ከስልክ ነው ወይስ ድምፅ የለም እስት እንዳኔ ያልተሰማችሁ ላይክ አርጉ 👍😳
አይሰማም
ከይሰማም
አረ ድምፅ አለው ምንድን ነው ከስልካችሁ ነው መርምሩ ሰካችሁን
ይሰማል ድጋሚ ግብ
እኔም አባቴን ባገኘዉ ደስ ይለኛል ተመዝግቤ አልጠሩኝም
ማሻአላህ እኩሃን ደስ አሎት የኔ አባት 🥰🥰አላሃምዱልላህ ያረብ 🤲
We are proud of our military
እንኳን ሰጡት እኔም ብሰጠዉ ኖሮ ዛሬ አልቆጭም ነበር
ጀግና አባት ነው
እንኳን ደስ አለበት አባቴ
እግዚያቡሔር ይመስገን
የመዳምቅመምነኝ
የሰውደስታየሚያስደተኝ
አልሀምድሊላህእንኳንምተገኝ
የኔ ውድ አባት አይይይይይ😭😭😭እንኳን ደስ አለወት
እስከማየውቸኩየ ነበር አጀቴአረረ ድምፅፅፆ
ድምፅ እምትሉ ግን በሰላም ነው እኔጋ ግን በደብ ይሰማል
Pleas ebs be voice for our church ⛪️
አረ ድምፅ አለው ጀሚአን ስልካችሁ ይሆናል እኔ ግማሽ ደርሻለው እያየው ግን ድምፅ አለው ወደመጨረሻው እንጃ እንጂ
እሰይ አቤቴ እኳን ደስ ያሎት
እንኳን ደስ አለዎት አባት ።
አግዛብሔር ባለክበት ይጠብክሎት
እኳን ደስ አላችሁ አባታችን
የኔ አባት እኳን ደስ አለወት 😢😢😢😢
የኔ አባት እኳን ደስ አለወት 😥😥😥😥😥😥
እንኳን ደስ አሎት አባታችን