ማንኛውም ፍቅረኛሞች የሚነሱት ፎቶ ሆኖ ...ከኔ ስህተት ተማሩ...በህግ ውጤት እያገኘው ነው ተወዳጅዋ ተዋናይት ሜላት ነብዩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2023
  • የድሬ ልጅ ነኝ ... bit.ly/3wBdF6x ሜላት ቀለመወርቅ
    ማንኛውም ፍቅረኛሞች የሚነሱት ፎቶ ነው… በተለይ ሴቶች ፍቅር ውስጥ ስንሆን ድፍን ነው የምንለው በህግ ውጤት እያገኘው ነው ተወዳጅዋ ተዋናይት ሜላት ነብዩ
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @Biruk1035
    @Biruk1035 Год назад +911

    እንዲህ በኮንፊደንስ እንድትወጣ ለሚያግዛት ባሏ ክብር አለኝ

    • @ethio4421
      @ethio4421 Год назад

      Betam

    • @theknowlodgetips8079
      @theknowlodgetips8079 Год назад

      ruclips.net/video/AhnTwzzHhN4/видео.html
      ኢትዮ ቴሌኮም ሳፋሪኮም ኢትዮጵያን ከሰሰ

    • @user-xl8gk2ot3v
      @user-xl8gk2ot3v Год назад +5

      በጣም ወላሂ ባልዮው ጡሩሰውነው

    • @bezawitnegussie3396
      @bezawitnegussie3396 Год назад +1

      በጣም🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      @@bezawitnegussie3396 ደምሪኚ

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Год назад +187

    በመጀመሪያ ሜሉ ጀግና ነሽ
    በመቀጠል የህግ ሰዎች እና የህፃናት እና ወጣቶች ላይ የምትሰሩ ሰዎች ሀላፊነታችሁ ለታዋቂ ሰው ብቻ ባይሆን ጥሩ ነው ሌሌችም ሴቶች እባካችሁ ተማሩ ዛሬ የምታፈቅሩት ወንድ ነገ ጠላታችሁ እንደሚሆን አስቡበት። ቲክቶክም ላይ አንድ ሰሞን አጀንዳ የሴቶች የራቁት ፎቶ ነበር
    እኔ ግን ሳላገባ ቢሆንም ወንዶች ጭራቆች ናቸው። ወንዶች እንደ ሰይጣን ሆነው ነው የሚታዩኝ

    • @FBEthio-ፋንቱ-tube
      @FBEthio-ፋንቱ-tube Год назад

      ደምሩኝ

    • @fatumatube4305
      @fatumatube4305 Год назад +2

      እይ ወላ ቱቱቱ ወዶች

    • @user-gz6eb7xy3i
      @user-gz6eb7xy3i Год назад +11

      አይባልም ስንት ጥሩ ወንዶች አሉ አባትሽን ወንድምሽን እየሰደብሽ ነው የሴትም ስንት ተንኮለኛ አለ ዋናው ከጥሩ ያጋጥመኝ መው

    • @theknowlodgetips8079
      @theknowlodgetips8079 Год назад

      @@FBEthio-ፋንቱ-tube ruclips.net/video/AhnTwzzHhN4/видео.html
      ኢትዮ ቴሌኮም ሳፋሪኮም ኢትዮጵያን ከሰሰ

    • @user-ef5wh1ty8f
      @user-ef5wh1ty8f Год назад

      ሳህ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Год назад +323

    ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ክፍ አይንካችሁ

    • @Magnetmedia16
      @Magnetmedia16 Год назад

      ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ሰርች አርጎኝ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ

    • @Azx260
      @Azx260 Год назад

      @@Magnetmedia16 Bsra Enji Blmena Ayhonm Subscribe

    • @forgotemail7718
      @forgotemail7718 Год назад +1

      አሜን 🙏🙏🙏💝😘

    • @user-ik8du3zp1f
      @user-ik8du3zp1f Год назад +1

      አሜን😍

    • @tigistbirara4501
      @tigistbirara4501 Год назад

      Amen🙏

  • @tube-bp7ew
    @tube-bp7ew Год назад +408

    በምንም ይምጡ በማንም ካንችጋ ያለው እግዚአብሔር ይበልጣልና ሁሌም አሸናፊ ነሽ የኔ ሴት አምባሳደሯ!!

    • @FBEthio-ፋንቱ-tube
      @FBEthio-ፋንቱ-tube Год назад

      ደምሩኝ

    • @heriefi3178
      @heriefi3178 Год назад +1

      Gobez endezi mehon alebn setoch medegagef metesaseb enji ❤️

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Год назад

      በናታቹህ ሞት ደምሩኝ ወገኖቸ

    • @Magnetmedia16
      @Magnetmedia16 Год назад

      ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ሰርች አርጎኝ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Год назад

      @@sebletube7412 ደምሬሻለሁ 84 ሁኛለሁ አንችም መልሽ በኮሜንት አሳውቂኝ

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 Год назад +633

    የኔ ሴት አንችን ለማደብዘዝ ሽ ሴራ ቢያሴሩ አንች እንደ አበባ እየፈካሽ እያፈነደቅሽ ነው እምትኖሪ ትዳርሽ ይባረክ እመቤቴ በሰላም ከሁለት ታድርግሽ አንች መልካም ሴት 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @demba3923
      @demba3923 Год назад +17

      ምርጥ ኮሜንት, አንችንም እመቤቴ የጎደለሽን ትስጥሽ.

    • @kokitube6925
      @kokitube6925 Год назад +2

      Demirugn

    • @hiwetbehayilu5678
      @hiwetbehayilu5678 Год назад +6

      @@demba3923 አሜን ሁላችሁንም ሰብስ አድርጌአለሁ🙏

    • @FBEthio-ፋንቱ-tube
      @FBEthio-ፋንቱ-tube Год назад +1

      እህቴ ደምርኝ

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 Год назад +1

      አወ አይዞሽ

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o Год назад +116

    አዎ ባለቤቷ ሊደነቅ ይገባል👌👌 ማንንም እዳሰማ ሙሀባውን ይጨምርላችሁ በርቱ

  • @fufutube8144
    @fufutube8144 Год назад +22

    በትክክል አንዲት ወጣት በስደት አለም እያለች በጣም የምትወደው ፍቅረኛዋ በመድሀኒት ራሷን አስቷት እንደፈለገ አድርጎ ቪዲዮ ቀረፃት ለረጂም ጊዜ ያለማቋረጥ በየወሩ ደሞዟን ሲቀበላት ኖረ።በመጨረሻ አማከረችኝ እንደምንም ብየ ጀነጀንኩት እና በፍቅር ቀረብኩት። ከዛም በመጀመሪያው የፍቅር ቀጠሯችን ስልኩን ሰርቄ የሌለ ድንገተኛ የውሸት ማምለጫ ፈጥሬ ትቸው ሄድኩኝ ።ከዛ ታክሲ ይዤ ትንሽ እንደተጓዝኩ የሰውየው ስልክ በጥሪ አሳበደኝ አንስቸ በጣም ይቅርታ የእኔ ስልክ መስሎኝ በስህተት ነው በቀጣይ ስንገናኝ እመልስልሀለሁ ብየው ተስማማን።ልጂቷ ጋ እንደምንተዋወቅም ጭራሽ አያውቅም እናማ እሷ ጋ በሌላ ስልክ ደውሎ እንደለመደው ሊያስፈራራት ሲሞክር ብር ላኪ ካላክሽ ግን በፌስቡክ እና በቲክቶክ ፖስት አደርገዋለሁ ሲላት እንደፈለክ አድርግ ከዚህ በኋላ አንድ ብር አልክልህም ምንም አልፈራም እንደፈለክ አድርግ አለችው። ለ2ሳምንት ጠበቅነው ምናልባት ሌላ ስልክ ላይ ቅጂ ካለው ብለን ።ግን ፀጥ ብሎ ቀረ ።በመጨረሻ ለእኔ ደወለልኝ ስልኬን በጣም እፈልገዋለሁ በጣም ወሳኝ መረጃ አለው አለኝ ግን በጣም ይቅርታ ሳላስበው ሁሉም ነገር ፎርማት ሆኖብኛል መቸም በአዲሷ ፍቅረኛህ አትናደድባትም አይደል ብየ ጀነጀንኩት ።ትንሽ አበደ እና ስልኬን መልሽልኝ ብሎ መለመን ጀመረ።እኔም እድሉን ሳገኝ ባለፈው ፕሮግራማችንን ሰርዤ ስለሄድኩ በጣም ይቅርታ ስልክህን ልመልስልህ እንገናኝ ብየ በሁለተኛው የፍቅር ቀጠሯችን ስልኩንም ሳልመልስለት በፖሊስ አሲያዝኩት።አሁን በሳኡዲ እስር ቤት ነው ያለው። ታዳ እኔ ክፉ ሰው ነኝ በአላህ ሀቂቃ ለልጂቷ ያደረኩት ነገር ደስ ይለኛል ።ልጁን ያደረኩት ነገር ግን ህሊናዬ ይወቅሰኛል ምን ትሉኛላችሁ

    • @A-900.
      @A-900. Год назад +1

      ለምንድነው የሚወቅስሽ ደግ አደረግሽ ለፖሊስ መስጠትሽ በጣም ትክክል ነሽ እንደዚህ ባታደርጊ ኑሮ ነገ አንችንም ሊጎዳ ይችላል ልጅቷንም እየለፉ መና ከመሆን ነው ያዳንሻት

    • @Kalll468
      @Kalll468 Год назад

      maryamn jegna nesh menm kefat yelwm tebarki!!!!!!

  • @hiwe569
    @hiwe569 Год назад +277

    ለኛ ለሴቶቻችን እኮ ትልቅ አርአያ ነሽ ብርታትም ነሽ ምንም ቢመጣ ወደ ኋላ የለም እንቀጥላለን እንኳን ደስስ አለሽ ❤❤🙏🙏🥰🥰ወሬውን ለወረኞች ትተናል😒

    • @Magnetmedia16
      @Magnetmedia16 Год назад

      ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ሰርች አርጎኝ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Год назад +68

    የረከሰው ሲሄድ የከበረው መጣ!!!ሴቶችዬ የትኛም አይነት ነገር እንዲሰብሯችሁ እጅ አትስጡ ያለፈ ሒዎት ያለፈ ነው።

    • @tzz3890
      @tzz3890 Год назад +1

      ልባም ሴትን ማን ያገኛታል መፅሐፍ ምሳሌ ምዕራፍ31-10አንችነሽ በእውነት ልባምነሽ ጥሩ አደረግሽ ስራው ነው እስር ቤት ያስገባው

  • @atklitemelkamu4735
    @atklitemelkamu4735 Год назад +74

    ባለቤቷ እግዚአብሔር ክሷታል የተገፋች ቅን ሴት ናት
    ሲካስ ብየዋለሁ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Год назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤🍋👍

    • @FBEthio-ፋንቱ-tube
      @FBEthio-ፋንቱ-tube Год назад

      ደምሩኝ🙏🙏

    • @hamdyatube9734
      @hamdyatube9734 Год назад +1

      ምርጥ ጠንካራ ሴት ነሽ

    • @jerusalem7050
      @jerusalem7050 Год назад

      @@FBEthio-ፋንቱ-tube ምን ማለት ነው ግን ደምሩኝ ሁሌ አየዋለሁ ይህንን ቃል 😂😂😂

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Год назад +22

    የሴት ወርቅ እመብርሃን ትቅረብሽ ሜሉዬ ሁሉም ያልፋል ትዳርሽን ይባርክልሽ ከ15አመት በዋላ ዳግም የልጅ እናት መሆን መባረክ ነው በሰላም ሁለት ሁኚልን😍😍😘🙏

  • @abdulrahmanhabshi2124
    @abdulrahmanhabshi2124 Год назад +89

    አንቺን ለማዳከም ብዙ ይጨነቁ አንቺን የፈጠርሽ ይጠብቅሽ አይዞሽ

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Год назад +51

    ሴቶችዬ ከሜላት ጥንካሬና ብርታትን ተማሩ!!!ባለቤቷን ሳላደንቅ አላልፍል።ሰው የፈለገውን አወራ ብለን የምንጨነቅ ከሆኑ መኖር አይቻልም።

  • @abebaadisu9951
    @abebaadisu9951 Год назад +159

    ሜሉዬ የኔ ልዩ ሴት እንኳን ደስ አለሽ ❤️

  • @jeuru6920
    @jeuru6920 Год назад +165

    እውነት ነው እራሳችንን መጠበቅ ጡሩ ነው ትምህርት ነው ለእኛ ለሰቶች

    • @FBEthio-ፋንቱ-tube
      @FBEthio-ፋንቱ-tube Год назад

      ደምሩኝ

    • @Magnetmedia16
      @Magnetmedia16 Год назад

      ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ሰርች አርጎኝ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ

    • @shegerketema6622
      @shegerketema6622 Год назад

      EMSESHN PHOTO ANSHIW GN LE SEW ATSECHI NW?

  • @geraratube12
    @geraratube12 Год назад +70

    እጅግ በጣም ድንቅ ልባም ሴት ናት፤ ለዛም ገና ለሁሉ ታስተምራለች ለሁሉ ትተርፋለች ሜሉ እህታችን፥ የሰውን ጥቂት ነገር ይዛችሁ ቅንብርን አካታችሁ የሰውን ህይወት ለምታመሰቃቅሉ ሀሰተኞች ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ የህሊና በሽታ ሁሌም ከናንተ ጋር ይኖራል ከዚህ ለመዳን ቶሎ ብላችሁ ከክፉ ስራችሁ ተመለሱ🙏

    • @user-hd3jp7gr4g
      @user-hd3jp7gr4g Год назад

      ልክ ነው የሰው መውደቅ የሚፈልጉ ብዙ ሀሰተኞች አሉ ቻናልህ ግሩም ነው ቤተሰብህ ሆኛለሁ

  • @user-zk8xw1ni3o
    @user-zk8xw1ni3o Год назад +55

    ሜሉዬ የሴት ልክ ነሽ እመቤቴ የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ አይዞሽ ኑሮሽን ለማደፍረስ ነው ግን አይሳካለትም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው

    • @FBEthio-ፋንቱ-tube
      @FBEthio-ፋንቱ-tube Год назад

      ደምሩኝ🙏🙏

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 Год назад

      አሜን 🙏🙏🙏❤

    • @mercym1733
      @mercym1733 Год назад

      Yeset lekesh lanchi Beka esuwa nat ere bakachu

    • @gutamesele5604
      @gutamesele5604 Год назад +1

      ቅናት ጨካኝ ያደርጋል ልብን በጥላቻ ይሞላል:: በሽተኛ ነሽ እንግዲህ እያየሻት ተቃጠይ ሜሉ የድንግል ማሪያም ልጅ እንደሆነ እያበበች ነው የምትሄደው ቻይው ማፈሪያ!

    • @gutamesele5604
      @gutamesele5604 Год назад +1

      Mercy, ኧረ አደብ ግዥ ግልጥ ያለ ቅናት ማፈሪያ! እንግዲህ ሜሉዬ እያበበች ነው የምትሄደው አንቺ ፈረደብሽ የዲያብሎስ ልጅ ተቃጠይ ይልቅ ከሷ ተማሪ ምስኪን የጨው እቃ!!

  • @kidusyared4408
    @kidusyared4408 Год назад +86

    ለሁሉም ሴቶቾ እንዲ ከጎናቸው ብትቆሙ የት በደረስን

  • @user-ze6vi4jw1d
    @user-ze6vi4jw1d Год назад +57

    እኔ ግርም እሚለኝ የሴትን ደካማነት የአረብ አገር ሴት ምሳሌእምታረጉት ምን አሳባቹሁ ነው ❓❗አረብ አገር ሴት የቡዙ ባለሞያ ያላት ናት አላዊቂነትን ለአረብ ሀገር እምሰጡት ነገር ልታፍሩ ይገባን ❌⭕❌የመዳም ቅመሞች ኑሮልኝ በሰላም ለሀገር ያብቃን❗

    • @user-cu8me2wy4s
      @user-cu8me2wy4s Год назад +1

      ያውሩ ስራቸው ነው ውዴዋ

    • @hayu684
      @hayu684 Год назад

      ምን አሉን

    • @radiyanurlign8254
      @radiyanurlign8254 Год назад +2

      አሚን ግንኮ እውነቱን ነው አሉ ብዙዎች ግን ሁሉም አደለም ።

    • @mariyamawit
      @mariyamawit Год назад +6

      እኔም አረብ ሀገር ሰርቻለው እውነቱን ነው 90 ፐርሰንት አረብ ሀገር እሚሰሩ ሴቶች ምንም አያቁም የወንዶች መጫወቻ ሆነዋል ወንድን በቀላሉ ያምናሉ ...ስህተትን መቀበል እና ማስተካከል አዋቂነት ነው ..ስህተታችሁን አትሽሹ

    • @ashleyalemu8454
      @ashleyalemu8454 Год назад

      ​@@mariyamawit እውነት ነው

  • @iamthankfull7125
    @iamthankfull7125 Год назад +68

    "እንዴት ነው ያማረብሽ ሜሉ፣ More Shine እያደረግሽ ነው ጠላትሽ ይፈር😍😍😍

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +17

    ሜሉዬ ቆንጆ ሆነሻል እንኳንም እግዚአብሔር ለዚህ አበቃሽ ስለ ወሪው ተይው ባለጌ አፍቃሪዎች በፍቅር ግዜ የሆነውን ነገር ሲጣሉ ዩሚያወሩ ስው ሳይሆኑ ከብቶች ናቸው ተያቸው ትዳርሽ ይባረክ ህይወት ይቀጥላል❤

  • @zekirahayat2384
    @zekirahayat2384 Год назад +52

    ጀግና ሴት ነሽ የእውነት ባልሽ ደግም ጀግና ስው ነው በዚህ ስአት እንደዚህ አይነት ወንድ አይግኛም እድሜ ይስጥሽ ለአንቺም ለባልሽም

    • @FBEthio-ፋንቱ-tube
      @FBEthio-ፋንቱ-tube Год назад

      ደምሩኝ

    • @matusala8322
      @matusala8322 Год назад +2

      ሁሉም ወንድ የሚፈልገውን እስክያገኝ ድረስ ነው 😂
      እኛ ሰዎች በማንኛውም ግዜና ሰአት እንለወጣለን አትሸወዱ:

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 Год назад

      @@matusala8322 min malate new koye

  • @Bethlehem777
    @Bethlehem777 Год назад +21

    የማዳም ቅመሞች በተለይ ተጠንቀቁ በፌስቡክ ወንድ ተዋቃቹዉ የፈለገ ቢሆን እራቁዉት ፎቶ አትላኩዉ በተረፈ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ይሁን ከደዚህ አይነት አዉሬ ወንድ ይጠብቀን

    • @user-gz6eb7xy3i
      @user-gz6eb7xy3i Год назад +3

      ምን ማለት ነው የማዳም ቅመም?እናንተኮ የናት የአባታቹ ናቹ የምን የማዳም ቅመም ሰው እንዴት የሰው ቅመም ይሆናል አረብ ሀገር ያላቹም ኢሮፕም አሜርካንም ያለነው ዲያስፖራ ነው ምንባለው በሀገር ቤት ስራችን ነው ሚለያየው እንጂ ስደት ስደት ነው አረ ተው ሀገር ቤት እያስለመዳቻቸው ነው

    • @ekarmenderrssi4290
      @ekarmenderrssi4290 Год назад +2

      @@user-gz6eb7xy3i አዎ የማዳም ቅመሞች ነን አናፍርም ምክንያቱም ማዳሞች ያለኛ ምንም ናቸው ይገርምሻል እኛ የሌለንበት የማዳም ቤት ቤት አይመሥልም በጽዳቱም በምግቡም በልጅ ማሣደጉም በሁሉ ነገር የማዳም ቅመሞች ከናንተ ዲያስፖራ ከምትባሉት እንበልጣለን በጣም እንበልጣችኋለን ዲያስፖራ መባልን አንፈልግም አሁንም የማዳም ቅመሞች ነን

    • @ekarmenderrssi4290
      @ekarmenderrssi4290 Год назад

      አሚን ውዴ

  • @zd6333
    @zd6333 Год назад +37

    የባባ ቤተሰቦችይቅረብልን የምትሉ ላይክ

  • @Geniabay7217
    @Geniabay7217 Год назад +54

    ባለቤትሽ ላለፈ ታሪክሽ ሳይሆን አንቺን ካገኘ በሀላ ለሚከሰት ነገር ብቻ ነው ሚመለከተኝ ሜሉዬ ብሎሻል የኔ ቅን የምር ለባለቤትሽ ክብር አለኝ😍❤

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 Год назад

      እሱም ማነው አትላንታ ሺሻ ሻጭ እና አስጫሽ የነበረ ድርየ ነው በሴት ጉዳይ ከሄኖክ ድንቁ የባሰ ነው አምላክ ይቀይረላት

    • @g.ahabteselassie7187
      @g.ahabteselassie7187 Год назад

      @@meseretmola1330 oh my God! Ye ahunu yibas🤲

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 Год назад +7

    ከዚህ ሁሉ ወደ ትዳራችሁ እስክትገቡ ፈጣሪ ያልፈቀደውን ነገር ባትዳፈሩ ይህ ሁሉ ባልመጣ ነበር ኧረዳ መጨማለቅ ነው አሚን ብለናል ለፀሎትሺ

  • @hiwe569
    @hiwe569 Год назад +109

    በየትኛውም ነገር ውስጥ ብንሆን ሴቶች ብንጠነቀቅ ስልኮቻችንን አስቀምጠን ፍቅራችንን ብንገላለፅ ለፍቅራችን ጊዜ ሰጥተን ብናሳልፍ ባይ ነኝ 🙏🙏🙏 አይዞሽ ሜሉዬ ሁሌም ድመቂልን❤❤🥰🥰

  • @fitsumtegegn369
    @fitsumtegegn369 Год назад +2

    "ማንኛውም ፍረኞች የሚነሱት አይነት ፎቶ" እኔ ከፍቅረኛዬ ጋር የእራቁት ፎቶ አልነሳም እሱም እንድትነሳ አላበረታታም ። ሰይፉ ፋንታሁን የምትባል ሰውዬ እባክህ ልጆቻችንን ታናሽ እህቶቻችንን እራቁት መነሳትን ምንም እንዳልሆነ እንዲሰማቸው አታድርግብን። ብዙ ሰው ይሰማሃል ያይሃል። እራቁት መነሳት ኖርማል አይደለም ሊሆንም አይችልም እኛ ኢትዮጵያውያን ምንም ባህል ወግ ሥነ-ምግባር አለን።

  • @rahmaalewi8209
    @rahmaalewi8209 Год назад +10

    የአላህ ስራ ይገርማል ከነ ድክመቱ የተቀበለችው ሰው እሷንም እንደሌሎቹ አስፈራርቶ ሊበላ ነበር የፈጣሪው በለጠ እና በሷ የሁሉም እምባ ሊታበስ ነው የተለየሽ እድለኛ ሴት

  • @nebattube9895
    @nebattube9895 Год назад +18

    ስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች ሀሳባችሁ ሞልቶ አላማችሁ ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤

    • @meeenegn3361
      @meeenegn3361 Год назад

      Ameeeeen❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eyoelg5142
    @eyoelg5142 Год назад +1

    እርግጠኛ ነኝ ሜላት በዚህ ደረጃ መብቷን ያስጠበቀችው ታዋቂ ስለሆነች ነው ስንት እህቶቻችን ናቸው ታዋቂ ባለመሆናቸው የሚሰማቸው ጠፍቶ ህይ ወታቸውን በራሳቸው ያጠፉት ባለሙያዋም የተናገረችው ነው ህጉ በተለይ ለሴቶች ጥቃት የቆመ አይደለም አብዩዝድ ይደረጋል ለዛም ነው እናቶች ልጆቻቸው ተደፍረው ደሃ እና ተራ በመሆናቸው ብሶታቸውን እና ስብራታቸውን በሆዳቸው ይዘው ህግ ቦታ ቢሄዱ ምንም ፍርድ እንደማያገኙ አውቀው ታፍነው የሚቀመጡት እና ቲቪ ላይ ወጥተው ህጉ እንደሚተገበር ቢደሰኩሩ መሬት ላይ ግን ዜሮ ነው። ሌላው ወንድ ተብዬዎች በአንድ ሰሞን ያሳለፋችሁትን የፍቅር ግዜ ትዝታውን እንደማጣጣም ለአደባባይ ገመናችሁን የምታሰጡ ቅሎች አድቡ ሴት ልጅ ለፍቅር ስትል እራሷን ሳትሰስት ከሰጠችህ ፍላጎትህን ካረካችልህ ለዛ ምላሹ ተመሳሳዩን እንጂ እሷን ማዋረድ አልነበረም ግን በተለይ ለአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ወንድ ይሄ አይገባውም

  • @selamteshome9303
    @selamteshome9303 Год назад +33

    ሜሉዬ♥ የኔ ልዕልት እመብርሀን ከተወደደው ልጇ ጋር ትጠብቅሽ love you more & more ♥

  • @adayee17
    @adayee17 Год назад +10

    ለእኔ ይች ሴት ኢትዮጵያ ናት የኢትዮጵያ ሴቶች ናት.. ለእኔ ሞደሌ ነች ::እናት ናት ሚስት ናት እህት ናት ጓደኛ ናት... ሁላችንም ከጎኗ ልንሆን ይገባል እሷ እኔ ናት 🇪🇹ሜሉዬ ክብር ነሽ አንቺ አንቺ እኛ ሴቶችን ነሽ አመሰግንሻለሁ ጥንካሬን መነሳትን ስላስተማርሽግን 🥰🥰

    • @mercym1733
      @mercym1733 Год назад

      Eree endezih aynet set endet new model yemetehonew sent jegena setoch bemolubet hager

    • @gutamesele5604
      @gutamesele5604 Год назад +1

      Mercy, ሜሉ ንግስት ናት ጨዋ ያሳደጋት ጨዋ ለብዙ እህቶቻችን መልካም አርዓያ ናት ለአንቺማ ለዲያብሎስ ልጅ ቅናት ላቃጠለሽ አይዋጥልሽም ቻይው እሷ ይኸው አበባ መስላለች አሁንም ታብባለች አንቺም ተንጨርጨሪ!

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube Год назад +43

    ብዙ ሴት እህቶቻችን እንደዚህ አይነት በደል ይደርስብናል እግዚአብሔር እንደሜሉ ብዙ እህቶቻችንን ይካስልን ህይወት ለሴቶች በጣም ከባድ ነው ልባችን ብዙ ይሰበራል

  • @emameydesalegn5478
    @emameydesalegn5478 Год назад +16

    ሜሉ ተወዳጇ ጀግኒት እግዚአብሔር ሁሌም ከአንች ጋር ይሁን ትዳርሽን ይባርክልሽ❤

  • @user-yu1gj5zj8z
    @user-yu1gj5zj8z Год назад +17

    ምርጥ ሰው ሜሊዬ ስወድሽ እኮ እግዛብሄር ይጠብቅሽ ምርጥ ኢትዮጲያው ልጅ ነሽ

  • @mekdeslegesse6773
    @mekdeslegesse6773 Год назад +9

    ክብር ሞገስን ያጎናፀፈሽ አምላክ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሁሌም ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @melakugetahun6599
    @melakugetahun6599 Год назад +34

    እናት አይዞሽ ያለ ነው።መልካም ትዳር ይሁንልሽ።ጠላቶሽ ይፈሩበት።

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Год назад +5

    ባለቤቷ ሊደነቅ ይገባል በእውነት መልካም ሰው ነው

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 Год назад +14

    የኔ ቆጆ እግዚአብሔር ከአንችጋር ስለሆነ በሄድሽበት ሁሉ ሞገስን ይሰጥሻል እግዚአብሔርን በየንግግርሽ ሁሉ ስሙን እምትጠሪ ድቅ ሴትነሽ❤ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ሁሉን ይባርክ❤ አሜን አሜን አሜን

  • @user-ik8du3zp1f
    @user-ik8du3zp1f Год назад +9

    ሜሉዬ የኔ ሴት ትዳርሽ ይባረክ እመቤት በሰላም ይገላግልሽ ሁሌም እንደ አበባ ፊኪልኝ በእውነቱ ለባለቤትሽ ትልቅ ክብር አለኝ አቦ ዘመንህ ይባርክ🙏😍😍😍😍

  • @ethiopiantube4647
    @ethiopiantube4647 Год назад +9

    Melat stay strong and wish U happy life with your new family.

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 Год назад +5

    ሜልዬ የኔ ፀባየ ሰናይ እንኳን ደስ አለሽ ጠላት ብዙ ቢያወራም አች እያበብሽ ነው እመቤቴ ትጠብቅሽ ።

  • @amharaethiopia4854
    @amharaethiopia4854 Год назад +8

    Congratulations. May God bless your family

  • @user-by9td8ok3i
    @user-by9td8ok3i Год назад +5

    ሜሉዬ ማርያምን ጥንካሬሽን በጣም ነዉ የማደንቅሽ!! በፍቅር በሆነ ነገር ለመጥፎነት( ለክፋት ባንጠቀምበት) መልካም ነዉ ሴትም ይሁን ወንድ ተዉ ያለፈ ነገር ያለፈ ነዉ በቃ:: ሜሉየ አንችም በርች እኔ ራሱ ያኔ ስሰማ እንዳትፈሪ አይዞሽ ከማመን ይልቅ መታመን ሙሉ ያደርጋል!! አንች ታምነሻል ሌላኛዉ ባይታመን ያዋረደዉ ራሱን እንጅ አንችን አይደለም የኔ እናት:: ቀሪዉን ዘመንሽን ያለ ስጋት በደስታ ያኑርሽ ለባለቤትሽም ከዚህም በላይ ጠንካራ እና ጎበዝ ያድርግልሽ እግዚአብሔር ይስጥህ ባለፈ ህይወት ላይ ያልተሸወድክ አስተዋይ ነህ አይቀይርህ ያበርታህ ታማኝ ባል አንችን እኔ ብሎ የሚያስብ ባል ማግኜት ትልቅ ጸጋ ነዉ ያበርታልሽ የኔ እናት❤

  • @yakobyuhans6376
    @yakobyuhans6376 Год назад +3

    እኔ የሴት ልጅ አባት ነኝ ዛሬም ነገም እናተን የሚጎዳ ሰው ሳይ ያመኝል ለሚያራጉትም ሰዎችም ትምህርተ ልቦና ይስጣችሁ

  • @user-nd7gj8qv7p
    @user-nd7gj8qv7p Год назад +4

    ሜሊዬ በርቺ ደግሞ አብዝተሸ ፀልይ ይሄ የጠላት ሰራ ነው ምክንያቱም በጎ ስራ ስለምትሰሪ እምነትሽ ላይ ጠንካራ ስለሆንሽ እግዚአብሔርን የሚያስደስተዉን ተግባር ስለምትተገብሬ ቀና ስለሆንሽ ተቃጥሎ ነው ስለዚህ አይዞሽ እመቤቴ ማርያም ከልጇ ከመድሐኒአለምጋ ካንቺጋ ትሁን እጅ እንዳትሰሰጪ እናትና ልጁን የያዘ ወድቆ አይወድቅም ከነቤተሰብሸ በዘመንሽ ሁሉ ፈጣሪ አይለይሽ ይጠብቅሽ።

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Год назад +17

    እኔም መዳሜን አመሰግናለሁ በክሎሮክስ እና በሳምና ሽብርቅ አድርጋኛለች ማመስገን እፈልጋለሁ መዳሜዋ🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️
    ሜላት አሁላይ🤰🤰የእኔስ መቸ ነው😥

    • @user-cu8me2wy4s
      @user-cu8me2wy4s Год назад

      ክክክ ፈገግ አረግሽኝ

    • @user-qb7ux4mc7o
      @user-qb7ux4mc7o Год назад +1

      ከከከከ በጣም አሸበረቀችሽ ለቤቷ ነዉ እማዬ

    • @gelilamengistu4443
      @gelilamengistu4443 Год назад +1

      Ayizosh ehiteeeee

    • @genetyetwahdolij2494
      @genetyetwahdolij2494 Год назад

      ክክክክ ወይ ማሸብረቅ ለቤቷ ነው እኔን እያቃጠለች

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 Год назад +13

    ወላሂ ሜሉ ትለያለሽ ማማዬ ፈጣሪ ከፍ ያርግሽ አቦ❤❤

  • @meseret1560
    @meseret1560 Год назад +11

    እውነት ነው ወንድማችን💚💚💚💛💛💛❤❤

  • @wellotube2
    @wellotube2 Год назад +74

    ቅመሞች የኔ ውዶች እኛም ከስደት መልስ ጥሩ ታማኝ ፋጣሪውን የትዳር አጋር ይስጣችሁ🙏👍😘

    • @mesratledetu1985
      @mesratledetu1985 Год назад +1

      AMEN 🙏 🥰🥰🥰

    • @hulumlebgonew2902
      @hulumlebgonew2902 Год назад +1

      አሜን፫

    • @user-jt7hz2zr9t
      @user-jt7hz2zr9t Год назад

      Amiiiiin

    • @user-gz6eb7xy3i
      @user-gz6eb7xy3i Год назад

      አረብ ሀገር ያላቹ እህቶቼ በናታቹ እራሳቹን የማዳም ቅመም አትበሉ ዲያስፖራ ናቹ ኢሮፕም አሜሪካም አረብ ሀገርም አንድ ነው ስራችን ነው ሚለያየው ስለዚህ የምን ቅመም ነው እራሳቹን ዝቅ አታድርጉ ከሀገር የወጣ ሁሉም ዲያስፖራ ነው ቃሉን ባልወደውም

    • @alexone532
      @alexone532 Год назад

      Alew ene

  • @EskedarTesfaye-fu8jp
    @EskedarTesfaye-fu8jp Год назад +1

    በጣም ጥሩ ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳህው ሰይፍሻ
    ሁላችንም ፈጣሪ ይጠብቀን ጊዜው በጣም አስፈሪ ነው ሜሉ ምርጥ ጀግና ሴት 😍

  • @ethio7706
    @ethio7706 Год назад +7

    በተለይ አረብ ሃገር ያላቹ የህርቀን ቪዲዮ ሆነ ፎቶ ልካቹ ብትጎዱ አላዝንላቹ ይሄው ስንት አመት ሆነ እንዲህ አይነት ነገር ተማሩበት እየተባለ ብዙ እያየቹ ብትልኩ እንኳን ነው መልሴ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Год назад +12

    አይዞሽ ሜሉ ጀግነ ነሽ እኛ ከች ጎን ነን አብሽሪ

  • @mekidsalazar8730
    @mekidsalazar8730 Год назад +2

    Tdareshin geta ybarkew.balebetesh ye feker jegna new.tebareku.

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 Год назад +23

    በሰው ተንኮል ሰይጣን እራሱ ይቀናል እኮ
    ሜሉ አይዞሽ ያልፋል የሰው ደስታ የሰው ምቾት
    የማያስደስታቹ ሰዎች ልቦና ይስጣቹ
    እግዚአብሔር ይመስገን እንኴን ለዚህ አበቃሽ
    ነፍሰ ጡሩ ነሽ ደስ ይላል

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Год назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ቅመም🍋

    • @shegerketema6622
      @shegerketema6622 Год назад

      SEYTANUMA EMSUAN PHOTO YANSACHW ILET NW YEGBAW BALEGE

  • @rahelnesro792
    @rahelnesro792 Год назад +21

    አሁንም ቢሆን እንወድሻለን ቢልቀቅም እንኳን ለአንቺ ያለን ፍቅር እና ክብር አይቀንስም አይዞሽ ሜሉዬ የሚለቀው ሰው ራሱ ነው የሚዋረደው!

    • @Aphrodite7
      @Aphrodite7 Год назад

      ሪችዬ

    • @rahelnesro792
      @rahelnesro792 Год назад +1

      @@Aphrodite7 አቤት

    • @Aphrodite7
      @Aphrodite7 Год назад

      ሪችዬ ሰበስክራይብ በማድረግ አለሁልህ በይኝ እስኪ 🙏 አስተያየቶችሽ ለቀጣይ ስራዎቼ መነቃቃት ይፈጥርልኛል 😘😘😘

  • @yagg9782
    @yagg9782 Год назад +4

    Melat you should be Ambassador and advocate for this issue and protect our women. Please 🙏

  • @sofiseid6257
    @sofiseid6257 Год назад +11

    ሴፍሻ የምወድህ ስወድህ ዳዊትን ዳዊት ድሪምስ ብታቀርብልን ሰላምህ ከነቤተሰቦችህ ብዝት ይበል

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Год назад

    Thanks siyfu Show.

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e Год назад +25

    ዋው ባለቤትሽ ጉሩም ሰው ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ👏👏👏 ሜሊዬ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t Год назад +7

    ሜሉ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ
    አሁን ነው ትክክለኛው ቦታ ላይ ያለሽው
    ያለደረጃሽ ወርደሽ ነበር
    አሁን የተባረከው ቦታ ላይ ነሽ ትዳራችሁ ይባረክ

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 Год назад

    በጣም አምሮባታል

  • @vhxbbd8162
    @vhxbbd8162 Год назад +14

    አይዞሽ እንዳትሰበሪ ሁሉም ያልፋል

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Год назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ😘🍋

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Год назад +6

    ሜሉየ ስላየዉሽ በጣም ደስ ብሎኞል🙏❤❤❤🇪🇷

  • @honormobile9742
    @honormobile9742 Год назад +6

    እማምላክ ትቅረብሽ ሜሉዬ🥰🥰

  • @user-dq2en7gn5u
    @user-dq2en7gn5u Год назад +2

    ለኛ አረብ አገረ ትልቅ መምህ ነሺ እናመሰግናለን እህቴ እንኳን ደሰ አለሺ ሜሎ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Год назад +7

    ሜሉየ 🥰🥰🥰 ጠላት ይፍር እግዚአብሔር ካንች ጋር ነው ምንም ያውሩ

  • @PakPak-vu6wt
    @PakPak-vu6wt Год назад +9

    እርጉዝ ነች ኡንኳን ደስ አላሽ

  • @AT-dm8pg
    @AT-dm8pg Год назад +7

    እባካችሁ ሴቶች ከማንም ወንበዴ ጋር ገጥመን የምናደርገው እያንዳንዱ ነገር በሁዋላ እውነተኛ ትዳር ሲመጣ ዋጋ እንደሚያስከፍለን ጠንቅቀን ማወቅ አለብን ::

    • @user-yz4hm9xb1c
      @user-yz4hm9xb1c Год назад

      ከወንበዴ ጋር ላለመግጠም መሞከር። የመጪው ትዳር ግን ስላለፈው እጎረጉራለሁ እሚል ከሆነ ጥሩ አይደለም።

  • @diborayejesus7720
    @diborayejesus7720 Год назад +2

    በጣም እናመሰግናለን ለጀመርሽው ስራ ብዙ ሰዎች እንዲ አይነት ነገር ሲደረግባቸው ይደነግጣሉ ከባላቸው ተደብቀው የመደራደር ነገርም ይኖራቸዋል አንቺ ባለቤትሽ ሊኮራብሽ የሚገባሽ ሴት ነሽ።ተባረኪ እህቴ በዚህ ውስጥ I have seen your husband's maturity God bless you dear,I hope i will come to your shop

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 Год назад +2

    ሜሉዬ እንኩአን ደስ አለሽ ስትመኚ የነበረውን ህፃን ልጅ ወልዶ ማቀፍ ሊሳካልሽ በመሆኑ መጨረሻሽን እመቤቴ ታሳምርልሽ ባለፈው በልጅነቴ ስለሆለድኩ ስሜቱን አላውቀውም ብለሽ ነበር በተረፈ ወንዶች በጣም የሚገርመኝ ባህሪያቸው መጀመሪያ ታምነውና ተንከባክበው መያዝ ሲገባቸው በራሳቸው ጥፋት ያጡሽና እሱ የጣለሽን ጌታ አንስቶ የሚገባሽን ሰጥቶ በሞገስ ከፍ ሲያደርግሽ በቅናት ያብዳሉ እነሱ ተስፋ ቆርጠሽ ወድቀሽ ማየት ነውና የሚፈልጉት አይዞሽ ሁላችንም በፍቅር ውስጥ ስነሆን የምናደርገውን ነው ያደረግሽ ከፀአይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም እሱ እንጂ አንቺ አትፈሪ አትሸማቀቂ ሴትን ልጅ በማሸማቀቅና የሱአን ህይወት በማበላሸት የምትደሰቱ ወንዶች ህይወታቹ ይጨልም አሜን በሉ በዚህ አጋጣሚ የባልሽ አድናቂ ነኝ ምንም ቢሆን የፈረንጅ ውሀ ጠጥቶ አይደል ይገባዋል በተረፈ we love you so much keep shining konjo god bless you

  • @user-yt6ru8jo7s
    @user-yt6ru8jo7s Год назад +6

    ሜሉዬ የኔ ሴት ሁሌም ከአንቺ ጎን ነን አስር ቪዲዎ ቢለቅ ማንም አይሰማውም የኔ ውድ

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 Год назад +14

    የኔ ደርባባ የሴት እንቁ በጣም ጎበዝ ነሽ 😘😘😘እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ሜሉዬ

  • @bezagebreyes8633
    @bezagebreyes8633 Год назад

    የሜላት በጣም ቀላል ነው ለምንድነው ሴት እህቶቻችን ሲደፈሩ,ሲደበደብ ብዙ ጥቃት ሲደርስባቸው ቤሮችው እንኳን ለማዳመጥ እድል አትሰጦዋቸውም በቃ ኢትዮጵያ ውስጥ አርቲስት ታዋቂ መሆን ብቻ ነው ለመደመጥ የሚያስፈልገው ለተጉዱ የሚያዝኑ ደጋግ ሰዋችን አምላክ ያብዛልን።

  • @sodokistane8623
    @sodokistane8623 Год назад

    ሜሉዬ ተባረኪ እኔም ደርሶብኛል እናመሰግናለን

  • @nebiyudanield8697
    @nebiyudanield8697 Год назад +14

    God Bless you Seifu!

    • @FBEthio-ፋንቱ-tube
      @FBEthio-ፋንቱ-tube Год назад

      ደምሩኝ

    • @Magnetmedia16
      @Magnetmedia16 Год назад

      ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም ብላችሁ ሰርች አርጎኝ ታገኙኛላችሁ 460"ሰብስክራያብ ነው የቀረኝ

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 Год назад +6

    ሜሉ ቆንጆ እንወድሻለን 😍ጠላት ያፍራል አንቺግን ክብርን አገኘሽ አምባሳደራችን ሆንሽ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏽

  • @Sumayafanit
    @Sumayafanit Год назад +1

    አላህ ይጠብቀን ወላሂ ያረቢ

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck Год назад +1

    እውነት በጣም ጎበዝ ነሽ ጠካራ ለካ ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው ሜሉየ በርች ባለቤቷም እግዛብሄር ይስጥህ ከጓኗ ስለነበርህ

  • @ll8432
    @ll8432 Год назад +6

    Congratulations Beautiful

  • @heyattesfaw7803
    @heyattesfaw7803 Год назад +4

    አች ጀግና ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ 🥰

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 Год назад +1

    ሜሉ ጀግና ሴት ነሽ ለሌሎች እህቶችሽ ምሳሌ ነሽ ማንም ፈርቶ በሩን ዘግቶ አይቀመጥም በራሳቸው ላይም የማይሆን ውሳኔ አይወስኑም። በነገሮችሽ ሁሉ እግዚአብሔርን ስላስቀደምሽ እሱ ይርዳሽ ሰይፍሻ አንተንም እናመሰግናለን።

  • @hanageremew5881
    @hanageremew5881 Год назад +1

    ጎበዝ

  • @saronfikir5962
    @saronfikir5962 Год назад +5

    የኔ ውድ ሜሎየ ማንም ይሳሳታል ስተታችንን ማረማችን ወደማንንነታችን መመለሳችን ነው ለሱም መልካም ምሳሌ ነሽ የኔ ወርቅ

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Год назад +3

    ሜሉዬ የኔ ቆንጆ ፀባየሰናይ🥰🥰🥰🥰 አንቺ ጠንካራ ሴትነሽ👏👏👏ስለመልካም ስራሽ ፈጣሪ በ ብዙ ይባርክሽ ደስብሎኛል የኔ ደርባባ🥰

  • @mylulu191
    @mylulu191 Год назад +2

    ሜሉዬ ድንቅ ጠንካራ ሴት አላህ ሰላም ይገላግልሽ🥰

  • @lmanofGod389
    @lmanofGod389 Год назад

    Excellent

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 Год назад +4

    ሰይፍሻ ጉዳዪ የሚመለከታትን በጣም ጐበዝ የሆነች ባለሙያ ነው የጋበዝከው፣ Thank You !

    • @asmarem.7893
      @asmarem.7893 Год назад

      ሆኖም ገና ለገና የሚከላከል ህግ አለ በሚል ሰዎች ልቅ መሆን የለባቸውም፣ባህላችንን የሚያበላሹ ነገሮችን ከማድረግ መቆጠብ ነው መፍትሄው፣ ካልሆነ ከወገብ በላይ ወይም በታች እርቃን ሆኜ አይነት ክርክር ነው ሚሆነው።

  • @Azm622
    @Azm622 Год назад +4

    የሴቶች ጀግኖች 👍👍👍💪

  • @abelandmom5465
    @abelandmom5465 Год назад

    Good job strong women

  • @emebetsetegn7580
    @emebetsetegn7580 Год назад +1

    ሜላትዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ሁልግዜም ካንቺ ጋር ነው ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ በርቺ 😍😍😍😍😍♥️♥️♥️

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 Год назад +3

    መልካም ሰው መልካም ነገር ይገጥማታል የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አሁንም ክፈት ይቅድምልሽ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻ላምሪ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @emmymeme899
    @emmymeme899 Год назад +30

    የኔ ውብ እንኳን ደስ አለሽ"❤❤❤❤

  • @betitube12
    @betitube12 Год назад +1

    ሚሉ የሴት ጀግና ያጋጥማል
    እመብርሀን ትጠብቅሽ ባለቤትሽም እግዜአብሄር ይባርከው::

  • @ethiopiannational2351
    @ethiopiannational2351 Год назад

    ሜሊ በግልፅ በመውጣትሽ ተባረኪ።ሰይፍሻ በጣም አከብርሀለው ጥሩ አስተማሪ ነገር ነው የሰራኽው ተባረኩ።ህጉም ጥሩ ነው ።

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 Год назад +6

    ሜሉዬ የኔ ልዩ ሴት ዉይ እንዴት ነዉ የምታምሪዉ ❤እንደ አበባ እየፈካሽ እየፈነደቅሽ ነው እምትኖሪው ትዳርሽ ይባረክ ❤❤🙏🙏 አዎ ባለቤቷ ሊደነቅ ይገባል👌👌 ማንንም እዳትሰማ ወሬውን ለወረኞች ትተናል😒

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa Год назад +4

    ማርያምን ጀግና ነሽ በቃ አላቅም በጣም ነው ማደንቅሽ እስኪ. ማነው እደኔ ሚሉን ያለ ስስት ሚያደንቃት

  • @bethelihemmedhin9417
    @bethelihemmedhin9417 Год назад

    Keep going girl

  • @arsemaqidest9514
    @arsemaqidest9514 Год назад

    Yene jegna set bershi.temsalet nesh le hulashinim tebarek I🙏🙏💖❤️💞